Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የምስራቅ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ.pdf


  • word cloud

የምስራቅ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ.pdf
  • Extraction Summary

በዚያን ዘመን ዋና መናገሻ ከተማውን አዛውሮ እዚያው ሆኖ ምዕራቡንና መሥራቁን የሮማ መንግሥት ዓለምን ይገዛ በነበረበት ወቅት ኢየሩሳሌም ፓሌስታይን ቅድስት ሀገር በሥሩ ትተዳደር ነበር። ነገር ግን በምእመናን መከናወን አለበት የሚል ነበር ። በብሕትውና ተግባሩ ዝነኛ የነበረው ቅዱስ ሰራፊም በ ዓመቱ ሳሮቭ ከተባለው ገዳም ገብቶ ለብዙ ዓመታት በጾምና በጸሎት ተወስኖ ከቂየ በኋላ ከሕማማቸው ለመፈወስ ምክር ለመቅበል ወዘተ ወደነበረበት ገዳም የሚሄዱትን ቀጥራቸው የበዛ ምእመናን እየተቀበለ መንፈሳዊ አገልግሎትን ይለግሳቸው ነበር ። በኛው መቶ ዘመን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆነ ት ድጋፍ ያላት የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ልጆች ክታዮች አንድ ቤተሰብ መሆናቸ ውን በዘመናት ሁሉ በተግባር እየገለጹ ነው።

  • Cosine Similarity

ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መሪ የፖኙ መንበር ሮም ውስጥ ሲሆን የግሪክ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መሪ መንበረ ፓትርያርክ ደግሞ ዮስጥንጥንያ ውስጥ ሆነ ። እንዲሁም እላይ እንደተመለከትነው የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መንፈስ ቅዱስ ከአብ ብቻ ሳይሆን ከወልድም ተገኘ የሚለውን ኑፋቄ ቀደም ብላ ለአርባ ዓመታት ያህል ስታስተምር የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጆሮ ዳባ ልበስ በማለት ምንም ዓይነት ተቃውሞ ሳታቀርብ ቄይታ በኛው መቶ ዘመን የማዕርጉ ንትርክ ሲፋፋም የካቶሊክን ቤተ ክርስቲያን ለመቃወም በማቀድ እንደ ዋና ምክንያት አድርጋ አቀረበች ። ሆኖም ቀደም ሲል በፉሞስጥንጥንያ ቤተ ክርስቲያን ሲካሄድ የቄየውን የስብከተ ወንጌል ተግባር ለማራመድ ለማስፋፋት የቻለችው ነጻዋ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ነበረች ። ይህንኑ በመመልከት የግሪክ መንግሥ ትና ቤተ ክርስቲያን ከቱርክ አገዛዝ ነጻ ወጥተው በግሪክ መንግሥት ግዛት ሥር በሆኑት እንደ ቀርጤስ ፍጥሞ ወዘተ በመሳሰሉ ደሴቶች የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት በመንፈሳዊው ተግባር እንደቀድሞው በቀሞስስጥንጥንያው ፓትርያርክ ሥር እንዲተዳደሩ አድርገዋል ። ኢራቅና አሜሪካም ውስጥ በአንጾኪያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሥር የሚተዳደሩ አብያተ ክርስቲያናት አሉ። ቀደም ሲል በእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ እንደተመለከት ነው ከኬልቄዶን ጉባኤ በኋላ ይህች ቤተ ክርስቲያንም በመለካውያንና በተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ለሁለት ስለተከፈለች ከግሪክ ኦርቶዶክስ ከመለካውያን መንበረ ፓትርያርክ በተጨማሪ የተዋሕዶን እምነት የሚከተሉት የሶርያ ኦርቶዶክስ ያፅቆባዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክም የሚገኘው ሶርያ ደማስቆ ውስጥ ነው። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የሩሲያ ቤተ ክርስቲያን እስከ ዓም ድረስ ጠ በቀሩስጥንጥንያ መንበረ ፓትርያርክ ሥር ስትተዳደር ቄየች። የዓለምን አብያተ ክርስቲያናት እንደገና አንድ ለማድረግ ታስቦ ፍሉሬንስ ውስጥ ከ በተደረገው ጉባኤ ላይ ከተካፈሉት የግሪክ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት መልእክተኞች እንደ ኤፌሶኑ ጳጳስ አንቾ አዙነ ማርቆስ የመሳሰሉት ጥቂት ጳጳላት የጉባኤው ውሳኔ የካቶሊክን ቤተ ክርስቲያን ዓላማ የሚያንጸባርቅ ነው በማለት ወዲያው ሲቃወሙት የግሪክ ተወላጅ የነበረው የሩሲያ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ኢሲዶር ውሳኔውን በመቀበሉና ወደ ሩሲያም ተመልሶ በይፋ ማስተጋ ባት ስለጀመረ የሩሲያ ካሀናትና ታላቁ ዱክ ባስልዮስ የተባለው የሀገሪቱ ገዥ ውሳኔውን ውድቅ በማድረግ አቡነ ኢሲዶርን ከመንበረ ጵጵስናው አውርደው በ ዓም ዮናስን የሩሲያ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ አድርገው ሾሙ ። የኪሌኤቭ መንበረ ጵጵስና እስከ ኛው መቶ ዘመን ድረስ በቀስጥን ጥንያ መንበረ ፓትርያርክ ሥር ሆኖ ከቄየ በኋላ በኛው መቶ ዘመን የሩሲያ ቤተ ክርስቲያን ከቱስጥንጥንያው ፓትርያርክ ጋር በመስማማት ራሷን ችላ ሞስኮ ውስጥ መንበረ ፓትርያርኳን መሠረተች ። ይኸውም የቀስጥንጥንያው ፓትርያርክ ዳግማዊ ኤርምያስ በ ዓም የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ለመጐብኘት ሄዶ ሳለ ኢዮብ የተባለውን ካህን የመጀመሪያው የሩሲያ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አድርጎ ሾመው። የኮርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ግን የምትተዳደረው ሰሜን አሜሪካ ባለችው የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሥር ነው ። የቀስጥንጥንያ ቤተ ክርስቲያን የቢዛንታይን መንግሥት በቱርክ እጅ ከወደቀበት ጊዜ ጀምሮ ሚስዮናውያንን ወደ ውጭ ሀገር በመላክ ወንጌልን ማስተማር ስታቋርጥ የሩሲያ ቤተ ክርስቲያን ከሀገሯ ውጭ ስታስተምር ቄይታ ከሾልሼቢኩ ሪሾሉሽን በኋላ አቋረጠች ። የሩሲያ ቤተ ክርስቲያን ማዕርግ ሁልጊዜም ከኢየሩሳሌሙ ፓትርያርክ ቀጥሎ አምስተኛ ነው ። ይኸውም በእስታሊን የሚመራው የኮሚኒስት መንግሥት ቤተ ክርስቲያኒቱ ፓትር ያርኳን መርጣ እንድትሾም በፈቀደው መሠረት በ ዓም አቡነ ሰርግዮስ ተመርጠው የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ሆኑ። የሩማንያ ቤተ ክርስቲያን ከኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት በምእመናን ብዛት ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቀጥላ ሁለተኛውን ደረጃ የያዘች ናት ። ቁመመመ ጫጭ ምዕራፍ የቡልጋርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምንም እንኳ ወንጌል በባልካን ሀገሮች አካባቢ በመጀመሪያው መቶ ዘመን የተሰበከች መሆኑ ቢታመንም ክርስትና በቡልጋርያ ውስጥ በይፋ የተሰበከችው በኛው መቶ ዘመን ከቀሩስጥንጥንያ ፓትርያርክ ከፎትዮስ በተላኩ የቢዛንታይን የወንጌል መልእክተኞች ትጋት ነው ። ቀደም ሲል እንደተመለከትነው በኛውና በኛው መቶ ዘመን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆኑ አንዳንድ ነገሥታትና የቤተ ክርስቲ ያን መሪዎች ለጌታለጻድቃንና ለሰማዕታት ሥዕሎች የጸጋ የአክብሮት ስግደት ማድረግ አይገባም ብለው በተነ ጊዜ የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መሪዎች የጸጋ ስግደት ተገቢ መሆኑን ተከራክረው በማስረ ዳት እንዲቀጥል አድርገዋል በ ዓም የቱርክ ሠራዊት ግሪክን ይዞ በቀስጥንጥንያ የምትገኘ ውን የቅድስት ሶፊያን ቤተ ክርስቲያን መደ መስጊድነት እንደለወጠ ሁሉ ጥንታዊ በሆነው በፓርሴኖን ሕንጻ የነበረውን የቅድስት ማርያምን ቤተ ክርስቲያን ወደ መስጊድነት ለውጦት ነበር ። በዘመናችን በየሀገሩ ከሚገኙት የኦርቶዶክስን እምነት ከሚከተሉ አብያተ ክርስቲያናት ሙሉ በሙሉ የራሷ እምነት ተከታይ የሆነ ት ድጋፍ ያላት የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ብቻ የኦርቶዶክስን እምነት ለማጠናከር ወንጌልን በሀገሯና ከሀገሯ ውጭም ለማዳረስ የምትችል እሷ መሆኗን ሊቃውንት በተስፋ ይገም ምዕራፍ የቆጵሮስ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ እንደተጻፈው በቆጵሮስ ደሴት ውስጥ ካስፋፍት የቤተ ክርስቲያን አባቶች አንዱ በደሴቲቱ ውስጥ የምትገኘው የሰላሚና ጳጳስ ቅዱስ ኤጴፋንዮስ ነበር ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال