Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የምርጫ ምልከታችን ዝርዝር ማብራሪያ አምፖል በባህሪው እና ተምሳሌትነቱ ጨለማን የሚገፈው ብርሃን የሚያሰፍነው በጎ እምቅ ሃይል ትእምርት ነው ።ቹ ግ የማእድን ማውጣት ስራ መሪ የከተማ ማስዋቢያ ባውዛ ነው። ብልጽግና ያለ ብርሃን የለም። ብርሃን እንፈጥራለን።
ብልፅግና የሪፎርምና የዴሞክራሲ ፖርቲ ነው ስለዚህ ይህ ብርሃንን ይገልፃል የሀገሪቱን ሁኔታ የወደፊት ተስፋ የሚያሳይ ምልክት ነው ምርጫው እንደ ሀገር ከዚህ በፊት ከተካሄዱ ምርጫዎች መሰረታዊና ወሳኝ ምርጫ ነው የምርጫ ምልክት የተፎካካሪ ፖርቲዎች ምልክት የብልፅግና ፖርቲ የዛሬውንና ያለፈውን ነው የሚገልፁት የወደፊቱን ነው የሚያሳየው የምርጫ ምልክት ሊያሟላቸው የሚገቡ መስፈርቶችን ያሟላል ፖርቲው የቆመለትን አላማ በወሳኝ መልኩ የሚያሳይ ለትቺት ያልተጋለጠ የምርጫ ምልከታችን ዝርዝር ማብራሪያ አምፖል በባህሪው እና ተምሳሌትነቱ ጨለማን የሚገፈው ብርሃን የሚያሰፍነው በጎ እምቅ ሃይል ትእምርት ነው ። የአምፖል ብርሃን በጥረትና በልፋት የሚገኘ የአምፖል ብርሃን በጥረትና በልፋት የሚገኝ ነው ብርሃን ያለ ብልጽግና። ብልጽግና ያለ ብርሃን የለም። ብርሃን እንፈጥራለን። ብርሃን እንሆናለን ።