Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

የመጽሐፍ ቅዱስ ጂኦግራፊ 1.pdf


  • word cloud

የመጽሐፍ ቅዱስ ጂኦግራፊ 1.pdf
  • Extraction Summary

መጽሐፍ ቅዱስን ሰው ሕይወት የዘላለም ደኅንነትና ሰፊ የክርስትና ትምህርት ስለ ብና የሚዘጋጅ መጽሐፍም ለዘመናችን አስፈላጊ ነው። እርሱም የታሪክ የጂኦግራፊ የትንቢት የቅኔ የሃይማኖት ትምህርት «የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን» የሚሰጥ መጽሐፍ ነው። ኛ በከነዓን ያለው የጨው ባሕር። አቀማመጡ በዮርዳኖስ ሸለቆ በስተ ደቡብ ሲሆ ንካራን በሜሶፖታሚያ አገር የሚገኝ ነበር ። የምርኮ ዘመን። የእስራኤል መውደቅ ዓመተ ዓለም እስከ ዓመተ ዓለም። እስከ በት ዘመን ነበር ።

  • Cosine Similarity

የብሉይ ኪዳን ጊዜ የታወቀው ዓለም የብሉይ ኪዳን ዘመን የኖኅ ዘሮች የፍልስጥኤም ፓሌስቲን አገር አቀማመጥ የአብርሃምና የያዕቆብ ጉዞዎች የእሥራኤል ሕዝብ በምድረ በዳ ዙረት ፍልስጥኤምን በውጊያ መያዝ ሳኦል ዳዊትና ሰሎሞን የለሎሞን መንግሥት መከፋፈል የምርኮ ዘመን የአሕዛብ የምሥራቅ መንግሥታት የሮማ መንግሥት ከአራት ወንጌላት ክፍል። ኛ የሊባኖስ ተራራ ሰንሰለት ከአራራት ተራራ ሰንሰለት በታላቁ ባሕር ጠረፍ አቅራቢያ አድርጎ በስተ ደቡባ መግቢያ። በብሉይ ኪዳን ጊዜ የታወቀው ዓለም ከዓባይ ወንዝ መጨረሻ አፍ ያሉትን ባሕሮ ችንና አገሮችን ይዞ እስከ ፋርስ ባሕር እራስጌ ድረስ ከዚያም በደቡብ የሲና ተራራ በ ሰሜን በኩል ደግሞ እስከ አራራት ተራራዎች ያሉትን ይጠቀልላል ። ኛ በብሉይ ኪዳን የዓለም ካርታ ውስጥ በስተ ሰሜን ምሥራቅ ጠረፍ በኩል ዙሪያውን በምድር የተከበበ ከሁሉ የበለጠ ስፋት ያለው ውኃ የካስፒየን ባሕር ይገኛል ። የሊባኖስ ተራራ ሰንሰለት ከአራራት ተራራ ሰንሰለት ከምዕራብ ጐን ተነሥቶ በታላቁ ባሕር ጠረፍ አቅራቢያ አድርጎ በስተ ደቡባዊ አቅጣጫ ይጓዛል ። ይህም አገር በካስፒየን ባሕር በስተ ምዕራብ ይገኛል። ዓረብ የዓረብ በረሃ በብሉይ ኪዳን ዘመን ከታወቀው የዓለም ካርታ ውስጥ ሰፊውን ክፍል ይዞ የሚገኝ ነው እርሱም ከፋርስ ባሕር እስከ ኤርትራ ባሕር አቋርጦ ከዚያም በስተ ሰሜን በኩል እስከ ኤፍራጥስ ወንዝ ድረስ ይደርሳል ። ለ ሶርያ ይህ በስተ ሰሜን የሚገኝ አገር በብሉይ ኪዳን ዘመን ዋና ከተማው ደማስቆ ነበር ነገር ግን በኋላ አንጾኪያ የታወቀና የበለጠ ከተማ ሆነ ። ከዚህ ተራራ በስተ ሰሜን የሚገ ኘው መሬት በጠባብ ነው ነገር ግን ከተራራው በስተ ደቡብ የሚገኘው ስፋቱ ኪሎሜትር ሲሆን በመጩ ረሻውም በደቡባዊው ጠረፍ ላይ ያለው ስፋት እስከ ኪሎሜትር ይደርሳል ። ይህ ከቀርሜሎስ ተራራ በስተ ሰሜን የሚገኝ አገር ነው ። ይህም የሚገኘው ከቀርሜሎስ ተራራ በስተ ደቡብ ነው ። ዘፍ ቋ ኡር የተባለው ከተማ በከለዳውያን አገር በኤፍራጥስ ወንዝ በስተ ደቡብ ሲሆ ንካራን በሜሶፖታሚያ አገር የሚገኝ ነበር ። ዘፍ ምዕ እስከ ምዕ እነዚህ ከተማዎች በዮርዳኖስ ወንዝ ሸለቆ በጨው ባሕር አጠገብ የነበሩ ይመ ስላል ። ኛ የመካከለኛውን ክፍለ አገር ድል ማድረግ ኢያ ምዕ እስከ ምዕ ። ከአርሞንዔም ተራራ በስተ ሰሜን እስከ ኤፍራጥስ ወንዝ ድረስ አንድ ግዛት ሆነ ። ይህ አገር ከጨው ባሕር በስተ ምሥራቅ የሚገኝ ነበር ። ይህም የሚገኘው ከጨው ባሕር በስተ ደቡብ ነበረ ። የይሁዳ አገር መውደቅ ዓመተ ዓለም እስከ ዓመተ ዓለም ። ኛ የባቢሎን መንግሥት መነሣትና በኢዮአቂም መንግሥት ጊዜ የናቡከዶናጾር የነበረው የ የመጀመሪያው የይሁዳን አገር መውረር ዓመተ ዓለም። ይህ መንግሥት ከ እስከ ዓመተ ዓለም ድረስ ቆየ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact