Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፖሳቁ ሃሣ ሞቸሃሃሃሣጩሣሣሞሣሞህህ ህዝ ጭ ጭ ጭሞጭሜ ሣጭ ለዋጋ ትመና እና ልማት ዳይሬክቶሬት ያለ አባሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ከተቋቋመበት አምስት ዓላማዎች ውስጥ ወደ አገር በሚገቡና ወደ ውጭ አገር በሚላኩ ዕቃዎች ላይ ቀረጥና ታክስ በብቃትና በወቅቱ መሰብሰብ የጉምሩክ ማጭበርበር እንዲሁም ኮንትሮባንድ መከላከልና መቆጣጠርን ያካትታል ጉምሩክ ከሚያስተዳድራቸው የመጋዘን ዓይነቶች ውስጥ አንዱ የመንግሥት ጉምሩክ መጋዘን ማለት አስመጪው የጉምሩክ ስነስርዓት ፈጽሞ የማይወስዳቸውጡ ወይም የጉምሩክ ሕግን በመተላለፍ ተይዘው የተወረሱ ዕቃዎች በሽያጭ በማስተላለፍ እና በማውደም እስከሚወገዱ ድረስ እንደየዕቃውጡ ባህሪ ተለይቶ በመጋዘን ውስጥ የሚቀመጥበት የአሰራር ስርዓት ነው ዔዔዔ ጫ ለዕቃ አያያዝና አቀማመጥ ቅጽ ወደ መጋዘን የሚገቡ ዕቃዎች ከባህሪያቸው አንጻር ለይቶ ማስቀመጥ አስፈላጊ በመሆኑ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ኮዶች መሠረት ዕቃዎች ተከፋፍለው ይመዘገባሌ ፅኔርቃ ጨርቅና አልባሳት መ ሠ ኮድ የህክምና መገልገያ መድሃኒቶችና ኬሚሜካሉች ዓ ዓዓ ኮድ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ኤኤ ው ኤኤ ኮድ የቤትና የቢሮ መገልገያ መሳሪያ ትምባሆና የትምባሆ ውጤቶች መ ።
ፖሳቁ ሃሣ ሞቸሃሃሃሣጩሣሣሞሣሞህህ ህዝ ጭ ጭ ጭሞጭሜ ሣጭ ለዋጋ ትመና እና ልማት ዳይሬክቶሬት ያለ አባሪ ለታሪፍ ምደባና ስሪት ሀገር አወሳሰን ዳይሬክቶሬት ያለ አባሪ ለአምራችና ወጪ ንግድ አሰራርና ድጋፍ ዳይሬክቶሬት ያለ አባሪ ለውስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት ያለ አባሪ ለስትራቴጂክ ፕላንና ፕሮጀክት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ያለ አባሪ ለአቤቱታ አጣሪ ዳይሬክቶሬት ያለ አባሪ ለተቋማዊ ስጋት ስራ አመራርና ስነምግባር ዳይሬክቶሬት ያለ አባሪ ለህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ያለ አባሪ ለህግ ተገዥነትና ስጋት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ያለ አባሪ ለደንበኞች ትምህርትና ድጋፍ ዳይሬክቶሬት ያለ አባሪ ለድህረዕቃ አወጣጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት ያለ አባሪ ለኢንተለጀንስና ኮንትሮባንድ መከላከል ዳይሬክቶሬት ያለ አባሪ ለስትራቴጂክ አጋርነት ዳይሬክቶሬት ያለ አባሪ ለሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ያለ አባሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ጀኛኛፍፍቹውቹኗውውድውውውመወፍፍቹኗፎፍቹ ጆ በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ትራንዚትና መጋዘን አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከ የመንግስት ጉምሩክ መጋዘን አሰራር ማኑዋል መጋቢት ዓም አዲስ አበባ ቨ ኛሮፍፍፍቹፍኛኗቹቹጀቹቹቹጅ ፎፎ የተፈፃሚነት ዐሰን ዕቃ ከመንግስት ጉምሩክ መጋዘን ወጪ ስለማድረግ ህ ሺ ክባ ኅ ሲሊ ከ ሲሲ ሺሲ ሴቨ አ አ ሺ ኣሲ ን ኣኣ ል ሯ የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የዋጋ አወሳሰን አሰራር ስርዓት ሥ ዕቃን በሸያጭ ስለማስወገድ ተ ተ ተ ተ ተ ተ ዕቃን በማስተላለና ስለማስወገድ ዕቃዎችን በማዉደም ስለማስወገድ አ ክፍል አራት ተግባርና ኃላፊነት ከከ ከሴ ከከከ ሊሴ በ ከሊ ሺ ን ኣነ ተ ተ ተ ሄሄ ቴን የትራንዚትና መጋዝን አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ተግባርና ኃላፊነት ፊ የቅጽቤቱ ተግባርና ሀላፊነት ህህህህህ ተቄ ቴን ሄሄ ን ን ተ ተ ተጨማሪ መግለጫዎች ለሀህዩክ መግቢያ በፌደራል መንግሥት የአስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር መሠረት የገቢዎች ሟኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን እንደ አዲስ መደራጀታቸው ይታወሳል በዚሁ መሠረት በሚኒስትሮች ምክር ቤት በወጣው ደንብ ቁጥር የጉምሩክ ኮሚሽን ተግባር ኃላፊነትና አደረጃጀት በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ መውጣቱ ይታወቃል የጉምሩክ ኮሚሽን ከተቋቋመበት አምስት ዓላማዎች ውስጥ ወደ አገር በሚገቡና ወደ ውጭ አገር በሚላኩ ዕቃዎች ላይ ቀረጥና ታክስ በብቃትና በወቅቱ መሰብሰብ የጉምሩክ ማጭበርበር እንዲሁም ኮንትሮባንድ መከላከልና መቆጣጠርን ያካትታል ጉምሩክ ከሚያስተዳድራቸው የመጋዘን ዓይነቶች ውስጥ አንዱ የመንግሥት ጉምሩክ መጋዘን ሲሆን በአዋጁ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ተገቢው የጉምሩክ ስነ ስርዓት ያልተፈጸመባቸው የጉምሩክ ሕግ እና ድንጋጌዎች በመተላለፋቸው የተወረሱ ዕቃዎች በሽያጭ ወይም በሌላ ዘዴ እስከሚወገዱ ድረስ የሚቆዩበት ሂደት ነው ዕቃዎች ወደ መንግስት ጉምሩክ መጋዘን ሲገቡና ሲወጡ ለቁጥጥር በሚያመች መልኩ በተገቢው ሁኔታ መዝግቦ ለመያዝ እና ዐወጥነት ባለው መልኩ አደራጅቶ ለማቆየት እንዲሁም ቀልጣፋ የሆነ የአወጋገድ ስርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል ስለሆነም የዕቃዎች አመዘጋገብ አያያዝ አስተዳደር ዋጋ አወሳሰን አወጋገድ እና የዕቃዎች ቆጠራ ወጥ በሆነ መልኩ እንዲሰራ ለማስቻል ሁሌንም የጉምሩክ ቅቤቶች ያማከለ የአሰራር ማኑዋል በማዘጋጅት ወደ ስራ መግባት ተገቢ መሆኑን በማመን በስራ ላይ ያሉ አዋጆችን መመሪያዎችን ከኦዲት መቤት የሚሰጡ የአሰራር ግኝቶች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን በማሰባሰብ በዘርፉ የተሻለ ስራ ለመሥራት የሚያስችል የአሰራር ማኑዋል ተዘጋጅቷል ዓላማ የማኑዋሉ ዓላማ በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር በተሰጠዉ ስልጣን መሠረት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች አስተዳደርና አወጋገድን ለማስፈፀም በወጣዉ መመሪያ በየደረጃዉ ያሉ ፈጻሚዎች የተጣለባቸዉን ተግባርና ኃላፊነት በአግባቡ ለመወጣት የሚያስችላቸዉን ግልፅና ወጥ የሆነ አሰራር ስርዓት መዘርጋት ነዉ ዋና ዋና አላማዎች የተተውና የተወረሱ ፅቃዎችን ለሚያስተዳድሩ የጉምሩክ ቅጽቤቶች ግልፅ የሆነ ኃላፊነት እና ተጠያቂነትን በማስፈን ተግባራትን በብቃትና በጥራት ለማከናወን የተተዉ እና የተወረሱ ዕቃዎች ለብልሽት ወይም ለብክነት ሳይጋለጡ እንዲጠበቁ በማድረግ የመጋዘን የውስጥ ቁጥጥር ሥርዓትን በአግባቡ ለመፈጸም በመንግስት ጉምሩክ መጋዘን ያሉ ዕቃዎች ትክክለኛ የዋጋ አተማመን ስርዓትን ለመዘርጋት ፈጣንና ቀልጣፋ የአወጋገድ ስርዓትን ተግባራዊ በማድረግ ከዘርፉ የተሻለ ገቢ ለመሰብሰብ እንዲሁም ዕቃዎቹ ለታለመላቸው ዓላማ እንዲጡሉ ለማስቻል የተፈፃሚነት ወሰን ይህ የአሰራር ማንዋል ተግባራዊ የሚሆነው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር ውለው ወደ መጋዘን የሚገቡና የሚወጡ ዕቃዎች ርክክብ የዕቃዎች አያያዝ አስተዳደር ዋጋ አወሳሰን አወጋገድ እና የመጋዘን የመረጃ አያያዝ ስርዓትና ቁጥጥር ላይ ተግባራዊ ይሆናል የመንግሥት ጉምሩክ መጋዘን አሰራር ትርጉም የመንግሥት ጉምሩክ መጋዘን ማለት አስመጪው የጉምሩክ ስነስርዓት ፈጽሞ እንደማይወስዳቸው በጽሁፍ ማረጋገጫ የሰጠባቸው ዕቃዎች ወይም የጉምሩክ መጋዘን የቆይታ ጊዜ ገደብ ያለፈባቸው እንዲሁም የጉምሩክ ሕግን በመተላለፍ ተይዘው የተወረሱ ዕቃዎች በሽያጭ ወይም በሌሎች የማስወገጃ መንግዶች አስከሚወገዱ ድረስ በጉምሩክ ቁጥጥር ስር ሆነው የሚከማቹበት መሠዘን ነው የመንግስት ጉምሩክ መጋዘን አሰራር አይነቶች የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች አስተዳደር ፍ የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ዋጋ አፀ የጉምሩክ ዕቃ አወጋገድ ክፍል አንድ የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች አስተዳደር አሰራር ስርዓት ትርጉም የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች አስተዳደር ማለት አስመጪው የጉምሩክ ስነስርዓት ፈጽሞ የማይወስዳቸው ወይም የጉምሩክ ሕግን በመተላለፍ ተይዘው የተወረሱ ዕቃዎች የሚተዳደሩበት የአሰራር ስርዓት ነው ዕቃ ወደ መንግስት ጉምሩክ መጋዘን ገቢ ስለማድረግ ገቢ ዕቃ ማለት አስመጪው የጉምሩክ ስነስርዓት ፈጽሞ የማይወስዳቸውጡ ወይም የጉምሩክ ሕግን በመተላለፍ ተይዘው የተወረሱ ዕቃዎች ዐወደ መንግሥት መጋዘን የሚገቡበት የአሰራር ስርዓት ነው ዕቃ ወደ መጋዘን ሲገባ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች ቃ ከሚመለከታቸው አካለት ፅቃው ዐሀደ መጋዘን እንዲገባ ውሳኔ የተሰጠበት ማስረጃ ዎ ወደ መጋዘን የሚገባውን ዕቃ በአካል ይዞ መቅረብ ዕቃ ወደ መጋዘን ሲገባ የሚከናወኑ ተግባራት ዎ ሰነዱ የተሟላ መሆኑን አርጋግጦ ዕቃው ገቢ እንዲሆን መፍቀድ ገቢ የሚደረግበት መጋዘን መወሰን ለላጩከህ ርልከ ዕቃውን ቆጥሮ መረከብና የገቢ ደረሰኝ ለአስረካቢው መስጠት ዕቃውን በቢን ካርድ መዝግቦ መያዝ ፍዔኔዔ የዕቃዎችን መረጃ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው የመረጃ አያያዝ ስርዓት መዝግቦ መያዝ የገቢ ዕቃ የስራ ፍሰት ስዕላዊ መግለጫና ዝርዝር ተግባራት ሀ የገቢ ዕቃ የስራ ፍሰት ስዕላዊ መግለጫ ጠረ ገቢ እንዲሆት መረጃውን ላቀረበው ራሪ የታዘዘበት ሰነድ የተሟላ አይ አካል መመለስ ገ ተረጋ ከ ገቢ ም መ ር ንዲሆን ተፈቅደልገ ንክ አዎ ገቢየሚደረግበት መጋዘኀ መወሰን ከሀህ ርቨክ ሽሻ ዕቃዉገ ቆጥሮ በመረከብ የገቢ ደረሰኝ ለአስረካቢው መስጠት ዕቃውን በቢን ካርድ መዝግቦ መያዝ ርር የዕቃዎችን መረጃ ለዚሀ ተግባር በተዘጋጀው የመረጃ አያያዝ ሥርዓት መዝግቦ መያዝ « ሽሽ ን ለ የገቢ ዕቃ ዝርዝር ተግበራት መግለጫ ተቁ ዝርዝር ተግባራት ፈፃሟ የሚወስደው ጊዜ የገቢ ዕቃ ሰነድ የተሟላ መሆኑን የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ተቋጮሥጮ ስታንዳርድ አርጋግጦ ዕቃው ገቢ እንዲሆን አስተዳደር ቡድን በተቋሙ ስታንዳር መባቀድ ሺ ኒ ሓቃወኙ የሚደረግበት መጋዘን አባ ር ፅታምት በተቋሙ ስታንዳርድ መወሰንለለከሀ ዕከከ ገው ዝ ሀዐ ተቋመ ስታንዳርሁ ዕቃውን ቆጥሮ መረከብ የመጋዘን ባለሙያ በተቋሙ ስታንዳርድ የገቢ ማረጋገጫ ሰነድ ለአስረካቢ የመጋዘን ፀሀፊ በተቋሙ ስታንዳርድ መስጠት ዕቃውን በቢን ካርድ መዝግቦ የመጋዘን ባለሙያ በተቋሙ ስታንዳርድ መገ የዕቃዉን መረጃ ለዚህ ተግባር ነ ገ መጋዘን ፀሀፊ ተቋሙ ስታንዳርድ በተዘጋጀው የመረጃ አያያዝ የመጋዘን ፀሀፈ በተቋመጮ ስታንዳር ስርዓት መዝግቦ መያዝ የዕቃ አያያዝና አቀማመጥ የዕቃ አያያዝና አቀማመጥ ማለት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች በሽያጭ በማስተላለፍ እና በማውደም እስከሚወገዱ ድረስ እንደየዕቃውጡ ባህሪ ተለይቶ በመጋዘን ውስጥ የሚቀመጥበት የአሰራር ስርዓት ነው ዔዔዔ ጫ ለዕቃ አያያዝና አቀማመጥ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች የዕቃዎች ዝርዝር ባህሪ የያዘ መግለጫ በመደርደሪያ ላይ ሊቀመጡ የሚችሌና የማይችሉ ዕቃዎችን መለየት ዕቃዉ የከበረና ዉድ ዋጋ ያለዉ መሆን አለመሆኑን ሠመለየት ዕቃዉ በማቀዝቀዣ ክፍል ዉስጥ ሊቀመጥ የሚችል መሆን አለመሆኑን መለየት ዕቃዉ በክፍት ወይም በዝግ መጋዘን የሚቀመጥ መሆን አለመሆኑን መለየት ኬሚካልና ሌሎች ለጤና ጠንቅ ይሆናሉ ተብለው የሚገመቱ ዕቃዎችን መለየት ዕቃ በመጋዘን ዉስጥ ሲቀመጥ የሚከናወኑ ተግባራት ቃ ዔ ዕቃዎችን እንደየባህሪያቸውና አይነታቸዉ ለይቶ በተዘጋጀዉ ቦታ ማስቀመጥ ዕቃዉ የተቀመጠበት ቦጋሸልፍ ቁጥር መዝግቦ መያዝ ዕቃውን በቢን ካርድ መዝግቦ መያዝ ኬሚካል ለጤና ጠንቅ የሆኑ ዕቃዎች እና በቀላሉ ሊበላሹ የሚችሉ ዕቃዎችን ከሌሎች ዕቃዎች ተለይተው በጥንቃቄ አንዲቀመጡ ማድረግ ለዕቃዉ አስፈላጊ ጥበቃ ክትትልና ደህንነቱ የተጠበቀ ሆኖ እንዲቆይ ማድረግ እንደዕቃዎቹ ባህሪ ተገቢዉን ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ በወቅቱ እንዲወገድ ለሚመለከተዉ ክፍል ዝርዝራቸኢዉን ማስተላለፍ የዕቃ አያያዝና አቀማመጥ የስራ ፍሰት ስዕላዊ መግለጫ እና ዝርዝር ተግባራት ሀ የዕቃ አያያዝና አቀማመጥ የስራ ባሰት ስዕላሇ መግለጫ ን እንደየባህሪያቸውና በተዘጋጀላቸው ቦታ ማስቀመጥ ዕቃዉ የተቀመጠበት ቦታ ወይም ቨልፍ ቁጥር መዝግቦ መያዝ ዣኛ ዕቃውን በቢን ካርድ መዝግቦ መያዝ ፒ ኬሟካል ለጤና ጠንቅ የሆኑ እና በቀላሉ ሊበላሹ የሚችሉ ዕቃዎች ከሌሎች ዕቃዎች ተለይተው በጥንቃቄ እንዲቀመጡ ማድረግ ። ክፍል ዝርዝራቸዉን ማስተላለፍ ለ የዕቃ አያያዝና አቀማመጥ ዝርዝር ተግባራት ተቁ ዝርዝር ተግባራት ፈፃሟ የሚወስደው ጊዜ ሊበላሹ የሚችሉ ዕቃዎችን ከሌሎች ዕቃዎች ተለይተው በጥንቃቄ እንዲቀመጡ ማድረግ ዕቃዎችን እንደየባህሪያቸውና ዓይነታቸዉ የመጋዘን ባለሙያ በተቋሙ ስታንዳርድ ለይቶ በተዘጋጀዉ ቦታ ማስቀመጥ ዕፅዉ የተቀመጠበት ቦታሸልፍ ቁጥር የመጋዘን ባለሙያ በተቋሙ ስታንዳርድ መዝግቦ መያዝ መጋዘን ባለሙያ በተቋሥ ስታንዳርድ ዕቃውን በቢን ካርድ መዝግቦ መያዝ መነ ባለ ኬሟካል ና ንቅ የሆኑ እና በቀላሉ ጐ ኮሚካል ለጤና ጠንቅ የሆኑ እና ለ የአፕሬሽን ምስራ አስኪያጅ በተቋሙ ስታንዳርድ ለዕቃዉ አስፈላጊ ጥበቃ ክትትልና ደህንነቱ የተጠበቀ ሆኖ እንዲቆይ ማድረግ የመጋዘን ባለሙያ በተቋሙ ስታ ንዳርድ እንደዕቃዎቹ ባህሪ ተገቢዉን ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ በወቅቱ እንዲወገድ ለሚመለከተዉ ክፍል ዝርዝራቸዉን ማስተላለፍ የተተዉና የተወረሱ ፅቃዎች አስተዳደር ቡድን በተቋመ ስታን ዕቃ ከመንግስት ጉምሩክ መጋዘን ወጪ ስለማድረግ ወጪ ዕቃ ማለት በመጋዘን ውስጥ የሚገኝ ዕቃ በሽያጭ በማስተላለፍ በማዉደም እና ለባለቤቱ እንዲመለስ ዉሳኔ ሲሰጥበት ከመጋዘን የሚወጣበት አሰራር ነዉ ዕቃ ከመጋዘን ሲወጣ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች ዔዔቕቅዔዔ ቃ በሽያጭ ለተወገደ ዕቃ ክፍያ የተፈፀመበት ደረሰኝ ዕቃዉ በማውደም እንዲወገድ ውሳኔ የተሰጠበት ዕቃው ለመንግስታዊ ተቋም አንዲውል የተሰጠ ዉሳኔ ዕቃው ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች እንዲተላለፉ የተፈቀደበት ዕቃው በህግ አካላት ለኢግዚቢትነት እንዲቀርብ የተጠየቀበት በፍርድ ቤት ወይም በሚመለከታቸው አካላት ለባለንብረቱ እንዲመለስ የተወሰነበት እንደሁኔታዉ የመጋዘን ኪራይ የተከፈለበት ደረሰኝ ዕቃ ከመጋዘን ሲወጣ የሚከናወኑ ተግባራት ጫ ጁ ዕቃጡ ከመጋዘን እንዲወጣ የታዘዘበት ሰነድ የተሟላ መሆኑን ማረጋገጥ የዕቃው ተረካቢ ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪል መሆኑን ማረጋገጥ በቀረበዉ ሰነድ መሠረት ዕቃዎችን በዓይነታቸውና ብዛታቸው ለይቶና ቆጥሮ ማስረከብ የወጪ ዕቃ ደረሰኝ ለተረካቢው መስጠት በቢን ካርድ ላይ ማቀናነስ ወጪ የሆኑ ዕቃዎችን መረጃ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው የመረጃ አያያዝ ስርዓት መዝግቦ መያዝና ወቅታዊ ማድረግ የወጪ ዕቃ ስዕላዊ የስራ ፍሰት መግለጫ እና ዝርዝር ተግባራት ሀ የወጪ ዕቃ ስዕላዊ መግለጫ መነሻ በመ ም ረ ን ር ከመጋዘገ እንዲወጣ ት አይም ሰነድ ተሟልቷልን የዕቃው ተረካቢ ባለቤት ወይም ሀጋዊ ወኪል መሆኑገ ማረጋገጥ በቀረበዉ ሰነድ መሠረት ዕቃዎችን በዓይነታቸውና በብዛታቸው ቆጥሮ ማስረከብ የወጪ ዕቃ ደረሰኝ ለተረካቢው መስጠት በክ በ በቢን ካርድ ላይ ማቀናነስ ለዚሀ ተግባር በተዘጋጀው የመረጃ አያያዝ ሥርዓት መዝግባ መያዝና ወቅታዊ ድረ መረጃው ተሟፈቶ እገዲቀርብ ጥያቄውን ላቀረበው አካል መመለስ መመመ ፈረ ኣ ለ የወጪ ዕቃ ዝርዝር ተግባራት መግለጫ ተቁ ዝርዝር ተግባራት ፈፃሟ የሚወስደው ጊዜ ዕቃው ከመጋዘን እንዲወጣ የታዘዘበት ሰነድ የመጋዘን ባለሙያ በተቋመሥ ስታንዳርድ የተሟላ መሆኑን ማረጋገጥ የዕቃውጡ ተረካቢ ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪል የመጋዘን ባለሙያ በተቋመጮ ስታንዳርድ መሆኑን ማረጋገጥ በቀረበዉ ሰነድ መሠረት ዕቃዎችን በዓይነታቸውና ብዛታቸው ለይቶና ቆጥሮ ማስረከብ የመጋዘን ባለመ ሜ በተቋሥ ስታንዳርድ እ መጋዘን ፀሀፊ በተቋሥ ስታንዳርድ « የወጪ ዕቃ ደረሰኝ ለተረካቢው መስጠት የመጋዘን ባለሙያ በተቋመሥ ስታንዳርድ በቢን ካርድ ላይ ማተናነስ ሆኑ ቃዎች ጸ ተግባር መ ገሸ በዕ ሸን መረሻ ሰዚህ ዯግባደ መጋዘን ፀሀፊ በተቋሙ ስታንዳርድ በተዘጋጀው የመረጃ አያያዝ ስርዓት መዝግቦ መያዝና ወቅታዊ ማድረግ ክፍል ሁለት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የዋጋ አወሳሰን አሰራር ስርዓት ትርጉም የዕቃ ዋጋ አወሳሰን ማለት አስመጪው የጉምሩክ ስነስርዓት ፈጽሞ የማይወስዳቸው ወይም የጉምሩክ ሕግን በመተላለፍ ተይዘው የተወረሱ ዕቃዎች ዋጋ የሚወሰንበት የአሰራር ስርዓት ነው የዕቃ ዋጋ ለማስላት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች ቃዎ እንደዕቃው ባህሪ የሚወሰን ሆኖ የዕቃው ዓይነት የስሪት ሀገር ብራንድ ሞዴል ዕቃዉ የተሰራበት ማቴሪያል ዎቃ ዕቃው ተሽከርካሪ ከሆነ ስሪት ሀገር ሞዴል የስሪት ዘመን እና ሲሲ ወይም የመጫን አቅም ቃዎ የአካላዊ የፅቃ ፍተሻ ውጤት የዕቃ ዋጋ ለማስላት የሚከናወኑ ተግባራት ይ የዕቃ ዋጋ አወሳሰን የሚያስፈልግ መረጃ አረጋግጦ መቀበል የፅቃ ዋጋ ወስኖ ወይም አስልቶ ለሚመለከተው የስራ ክፍል ማስተላለፍ ይ የዋጋ ውሳኔ የተሰጠበትን መረጃ አደራጅቶ መያዝ የዋጋ አወሳሰን የስራ ፍሰት ስዕላዊ መግለጫ እና ዝርዝር ተግባራት ሀ የዋጋ አወሳሰን የስራ ባሰት ስዕላዌ መግለጫ መ ን አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች ሯ ። ለ የዋጋ አወሳሰን ዝርዝር ተግባራት ተቁ ዝርዝር ተግባራት ፈፃ ጎሚ የሚወስደው ጊዜ የዕቃ ዋጋ አወሳሰን የሚያስፈልግ መረጃ የተሟላ መሆኑን አረጋግጦ መቀበል የዕቃ ዋጋ አወሳሰን ቡድን በተቋሙ ስታንዳርድ ዋጋ ማስላት የዋጋ አወሳሰን ባለሙያ በተቋሙ ስታንዳርድ የተሰራውን የዋጋ መረጃ ትክክለኛነቱን በማረጋገጥ ለጠየቀው የስራ ክፍል ማስተላለባ የዕቃ ዋጋ አወሳሰን ቡድን በተቋሙ ስታንዳርድ መረጃ አደራ ጅቶ መያዝ የዋጋ አወሳሰን ባለሙያ በተቋሙ ስታንዳርድ ክፍል ሦስት የጉምሩክ ዕቃ አወጋገድ ትርጉም የጉምሩክ ዕቃ አወጋገድ ማለት አስመጪው የጉምሩክ ስነስርዓት ፈጽሞ የማይወስዳቸው ወይም የጉምሩክ ሕግን በመተላለፍ ተይዘው የተወረሱ ዕቃዎች በሽያጭ በማስተላለባ እና በማዉደም የሚወገዱበት አሰራር ነጦ ዕቃን በሽያጭ ስለማስወገድ ዕቃ በሸያጭ ማስወገድ ማለት አስመጪው የጉምሩክ ስነስርዓት ፈጽሞ የማይወስዳቸው ወይም የጉምሩክ ሕግን በመተላለፍ ተይዞ የተወረሰ ዕቃ በሸያጭ የሜወገድበት አሰራር ነው ዕቃ በሽያጭ ለማስወገድ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች ዎ ዕቃው የተተወ ወይም የተወረሰ ስለመሆኑ ተረጋግጦ የቀረበ የሰነድ ማስረጃ ያዎ እንደ አስፈላጊነቱ የተቀቁጣጣሪ መስሪያ ቤቶች የፈቃድ ማረጋገጫ ሰነድ ያዎ የዕቃው ማጓጓዣ ወጪ እና ሌሎች ወጪዎች ማሳያ ሰነድ ዎ ተቋጮ ያወጣቸው ወጪዎች ማሳያ ሰነድ ዎ ዕቃው በድርድር የሜሸጥ ከሆነ የዉል ስምምነት እና ዉሳኔ የተሰጠበት ሰነድ ዎ የዕቃዉ ዋጋ የተወሰነበት ሰነድ ዕቃ በሸያጭ ለማስወገድ የሚከናወኑ ተግባራት ዎ በሽያጭ የሜወገዱ ዕቃዎችን ዝርዝር መረጃ የተሟሳ መሆኑን አረጋግጦ መቀበል ቃ የዕቃዎች ዋጋ ማስወሰን የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀትና ማስታወቂያ ማውጣት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለተጫራቾች መሸጥ እና ዕቃውን ለተጫራቾች ማሳየት ጨረታ ማካሄድና አሸናፊውን መለየት ጨረታውን ማጽደቅ የጨረታ አሸናፊው ክፍ ያውን ፈጽሞ ዕቃውን እንዲረከብ ማሳወዋ ክፍያው መፈጸሙን በማረጋገጥ ዕቃውን ቆጥሮ በወጪ ሞዴል ማስረከብ የዕቃጪዉን መረጃ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው የመረጃ አያያዝ ስርዓት መዝግቦ መያዝ ጫ ፍዔዔዔዔዔ በሸያጭ የሚወገዱ ዕቃዎች የስራ ፍሰት ስዕፅሳዊ መግለጫ እና ዝርዝር ተግባራት ሀ በሸያጭ የሚወገዱ ፅቃዎች የስራ ፍሰት ስዕላዊ መግለጫ መረጃው እንዲሟላ ጅም እ ኣይ ላቀረበው አካል ሽያጭ የሚወገዱ ዕቃዎች ዝርዝር ለሱስ ምመረጃየተሟላነውገ ሚን ህመሙ ጊ ርክ መሙ አዎ የዕቃዎች ዋጋ ማስወሰን የጨረታ ሰነድ ማዘጋጆትና ማስታወቂያ ማውጣት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለተጨራቾች መሸጥና ዕቃውን ማሳየት ጨረታ ማካሄድ እና አሸናፊውን መለየት ከ መማ ዕቃውን ለድጋሚ ጨረታ በው ገ አይዴሙ ጨረታው ዉጤት ፀድቋልን ። ተዳደር በተቋሙራ የጨረታ አሸናፊው ክፍያውን ፈጽሞ ዕቃውን የበ የኸል አስተ ስታንዳር ሁ እንዲረከብ ማሳወቅ ተ የበበከቡ ጆክ ኀዙን ባለ በተቋመጮ ሠሀወጋዘ መዐ ክፍያው መፈጸሙን በማረጋገጥ ስታንዳርድ በተቋመ ዕቃውን ቆጥሮ በወጪ ሞዴል ማስረከብ የመጋዘን ባለሙያ ስታንዳርድ የዕቃዉን መረጃ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው የመረጃ አያያዝ ስርዓት መዝግቦ መያዝ የዕቃ አወጋገድ ባለሙያ በተቋሙ ስታንዳርድ ዕቃን በማስተላለፍ ስለማስወገድ ዕቃ በማስተላለፍ ማስወገድ ማለት ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ለልማት ድርጅቶች ለበጎ አድራጐት ድርጅቶች እንዲተላለፍ ውሳኔ የተሰጠባቸውን ዕቃዎች ለነዚሁ አካላት እንደሁኔታው በክፍያ ወይም ያለክፍያ ማስተላለና ዕቃ በማስተላለፍ ለማስወገድ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች ያዎ በየደረጃው ባሉ ውሳኔ ሰጪ አካላት የተሰጠ የመጨረሻ ውርስ ዉሳኔ የሰነድ ማስረጃ ያዎ ዕቃው እንዲተላለፍ ውሳኔ የተሰጠበት የሰነድ ማረጋገጫ ያ የሜተላለፈው ዕቃ ዋጋ ዎ እንደአስፈላጊነቱ የተቆጣጣሪ መስሪያ ቤቶች ፈቃድ ማረጋገጫ ዎ እንደሁኔታው ክፍያ የተፈጸመበት የሰነድ ማረጋገጫ ዕቃ በማስተላለፍ ለማስወገድ የሚከናወኑ ተግባራት ዎ በየደረጃው ያሉ ሂደቶችን አልፎ የመጨረሻ የውርስ ውሳኔ የተሰጠበት መሆኑን ማረጋገጥ ቃ ዕቃዉ እንዲተላለፍ የተወሰነበት የሰነድ ማስረጃ እንዲቀርብ ማድረግ ቃዎ እንዲተላለፍ የተወሰነዉን ዕቃ መኖሩን ማረጋገጥ ቃዎ የዕቃዉ መሸጫ ዋጋ ተሰልቶ እንዲቀርብ ማድረግ ያዎ የሚተላለፈውን ዕቃ እንደየባህሪዉ ሰነድ አዘጋጅቶ መስጠትና ፅቃዉን ማስረከብ ዎ የዕቃዉን መረጃ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው የመረጃ አያያዝ ስርዓት መዝሃቦ መያዝ በማስተላለፍ የሚወገዱ ዕቃዎች ስዕላዊ መግለጫ እና ዝርዝር ተግባራት ሀ በማስተላለፍ የሚወገዱ ዕቃዎች ስዕላዊ መግለጫ ። ድታ ገ የመ አዎ ዕቃው እገዲተላለፍ የተወሰነበት የሰነድ ማስረጃ እንዲቀርብ ማድረግ እገዲተላለፍ የተወሰነው ዕቃ መኖሩን ማረጋገጥ የዕቃው የመሸጨ ዋጋ ተሰልቶ እገዲቀርብ ማድረግ የሚተላለፈውን ዕቃ እንደየባሀህሪው ሰነድ አዘጋጅቶ መስጠትና ዕቃውን ማስረከብ የፅቃውን መረጃ ለዚሀ ተግባር በተዘጋጀው የመረጃ አያያዝ ስርዓት መዝግቦ መያዝ ለ በማስተላለፍ የሚወገዱ ዕቃዎች ዝርዝር ተግባራት ተቁ ዝርዝር ተግባራት ፈፃ ሜ የሚወስደው ጊዜ በማስተላለፍ የሚወገዱ መለየትና ማሳወቅ ዕቃዎችን የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች አስተዳደር ቡድን በተቋሥ ስታንዳርድ በየደረጃዉ ያሉ የመጨረሻ የውርስ መሆኑን ማረጋገጥ ሂደቶችን አልፎ ውሳኔ የተሰጠበት የዕቃ አወጋገድ ቡድን በተቋሙ ስታንዳርድ ዕቃዉ እንዲተላለፍና የተወሰነበት ማስረጃ እንዲቀርብ ማድረግ የሰነድ የዕቃ አወጋገድ ቡድን በተቋሙ ስታንዳርድ እንዲተላለና ማረጋገጥ የተወሰነዉን ዕቃ መኖሩን የዕቃ አወጋገድ ቡድን በተቋሥጮ ስታንዳርድ የዕቃዉ መሸጫ ዋጋ ተሰልቶ እንዲቀርብ ማድረግና የዕቃዉን ዝርዝር መረጃ ማስተላለፍ የዕቃ አወጋገድ ቡድን በተቋሙ ስታንዳርድ የሚተላለፈውን ዕቃ እንደየባህሪዉ ሰነድ አዘጋጅቶ መስጠትና ዕቃዉን ማስረከብ የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች አስተዳደር ቡድን በተቋጮ ስታንዳርድ የፅዕቃዉን መረጃ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው የመረጃ አያያዝ ስርዓት መዝግቦ መያዝ የመጋዘን ባለሙያ በተቋሙ ስታንዳርድ ዕቃዎችን በማዉደም ስለማስወገድ ዕቃ ማውደም ማለት ጥቅም ላይ የማይውል ወይም ለገበያ የማይቀርብ ዕቃን በማቃጠል በመቅበር በማፍሰስ በመሰባበር ወይም በሌላ ማናቸውም ሁኔታ ሙለ በሙሉ ጥቅም ላይ እንዳይውል ማድረግ ነው ዕቃ በማዉደም ለማስወገድ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች ቃዎ ዕቃ ዎቃ ዔ ዔ ዔቼ እንዲወገድ የቀረበ የዕቃ ዝርዝር መግለጫ እና ዉሳኔ የተሰጠበት ሰነድ እንደሁኔታዉ የዕቃው ባለቤት በአካል መገኘት የተሰላ የዕቃ ዋጋ ዝርዝር መግለጫ የተቆጣጣሪ መስሪያ ቤት ተወካይ በማዉደም ለማስወገድ የሚከናወኑ ተግባራት ዕቃዉ እንዲወገድ የተወሰነበት የሰነድ ማስረጃ መቀበል የመጨረሻ የውርስ ውሳኔ ወይም የተተው ስለመሆናቸው ማረጋገጥ ዕቃዎችን በመለየት ዋጋ ተሰልቶ እንዲቀርብ ማድረግ እንደአስፈላጊነቱ የተቆጣጣሪ መቤቶች ማረጋገጫ መኖሩን ማረጋገጥ እንደሁኔታው የማስወገጃ ወጪ በዕቃው ባለቤት እንዲሸፈን ማድረግ የሚወገዱ ዕቃዎችን ማስረከብና የወጪ ዕቃ ሰነድ መስጠት ዕቃውን ማውደምና ሪፖርት ማቅረብ የዕቃዉን መረጃ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው የመረጃ አያያዝ ስርዓት መዝግቦ መያዝ በማውደም የሚወገዱ ዕቃዎች ስዕላዊ መግለጫና ዝርዝር ተግባራት ሀ በማውደም የሚወገዱ ዕቃዎች አሰራር ስዕላዊ መግለጫ ከ ሰነዱ ተሟልቶ ሔብ ን ኢፌ ኣሪ አኀዲቀርብ መመለስ እይ እገዲቀርብ መመለስ አዎ ከ ማረጋገጫው ተሟልቶ የመጨረሻ የውርስ ውሳኔ ወይም የተተው ስለመሆናቸው ጣረጋገጥ ሚር መ የተቆጣጣሪ መቤቶች ጣረጋገጨ ተሟልቶ እገዳቀርብ መመለስ ነ ላ ። ጮሻ ር መ አዎ መመለ እንደሁኔታው የማስወገጃ ወጪ በዕቃው ባለቤት እገዲሸፈን ማድረግ የሚወገዱ ዕቃዎችን መስረከብና የወጪ ዕቃ ሰነድ መስጠት ተ ቲህ ዕቃውን ማውደምና ሪፖርት ማቅረብ የዕቃወዓወረጃለዘህሀተግር በተዘጋጀው የመረጃ አያይዝ ሪ ስርዓት መዝግቦ መያዝ ሃሪ ተ ሻ ከ መጨረሻ ለ በማውደም የሚወገድ ዕቃ ዝርዝር ተግባራት ተቁ ዝርዝር ተግባራት ፈፃሚ የሚወስደው ጊዜ ዕቃዉ እንዲወገድ የተወሰነበት የሰነድ የዕቃ አወጋገድ ቡድን በተቋሥ ስታንዳርድ ማስረጃ መቀበል የመጨረሻ የውርስ ውሳኔ ወይም የዕቃ አወጋገድ ቡድን በተቋሙ ስታንዳርድ የተተው ስለመሆናቸው ማረጋገጥ ዕቃዎችን በመለየት ዋጋ ተሰልቶ እንዲቀርብ ማድረግ የዕቃ አወጋገድ ቡድን በተቋሥሙ ስታን እንደአስፈላጊነቱ የተቆጣጣሪ ።