Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

የመንግስት_ሠተኞች_የድልድል_አፈጻጸም_መመሪያ.pdf


  • word cloud

የመንግስት_ሠተኞች_የድልድል_አፈጻጸም_መመሪያ.pdf
  • Extraction Summary

ስልክ ፐ ፋክስ ሾኋ ሃሃሬኩል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ርበር ዘበርየር ክርዐክቨር ከሀ ጀህርፒጀ ርበክስአእ ቁጥርአ ጴለዖፍፍዚዛ ቀዝ ህዳሮ በዝርዝሩ ለተመለከቱት የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች አደረጃጀት መሠረት በመጀመሪያ ዙር የሚኒስቴር መቤቶች በተሳተፉ ሚኒስትሮችና ሚኒስትር ዴኤታዎች ጋር በረቂቅ መመሪያው ላይ ህዳር ቀን ዓም ለፍኒህ ሚኒስቴር ተልኮ ከዚያም የተሰጡ ሂሑ ማሻሻያዎች በግብአትነት ተወስደዋል እተዮጽያ ሃሪ ዘዝርዐዉ ማገልገል ክብር ነው።የጆጃዘሸ የ መ መ መ ባስ ለስራ ልምድ አግባብነት የሚሰጥ ነጥብ ጠቅላላ ድምር እና በላይ ካላመጣ በውድድሩ አይመረጥም የሰራተኞች ድልድል ውጤት ይፋ ስለማድረግ የድልድል ውጤቱ ለመቤቱ የበላይ ኃላፊ ቀርቦ ከጸደቀ በኃላ በመስሪያ ቤቱ ውስጥ ለተቋቋመው የቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ ቅሬታው በጽሁፍ ከቀረበለት ጊዜ ጀምሮ በአስር የስራ ቀናት ውስጥ መስጠት አለበት።

  • Cosine Similarity

ኮዕሃፀቫ ሀሀ ፈበዐዞ ረቂቅ የድልድል መመሪያው ህዳር ቀን ዓም በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የማኔጅመንት ኮሚቴ አባላት ታይቶ የፀደቀ አና መመሪያው ለፍትህ ሚኒስቴር በድጋሚ ተልኮ መመሪያ ቁጥር ተብሎ የተመዘገበ አና በሚኒስቴር መቤቱ ድረገፅ የተጫነ መሆኑን ህዳር ቀን ያሳወቀን ስለሆነ በፌዴራል የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በተፈቀደው አዲሱ መዋቅራዊ አደረጃጀት መሠረት ገፅ ያለው የመንግሥት ሠራተኞችን ለመደልደል የወጣ የአፈጻጸም መመሪያ ቁጥር ከዚህ ደብዳቤ ጋር አያይዘን የላክን በመሆኑ ተግባራዊ እንዲደረግ እናሳስባለን ግልባጭ ውሁ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽቤት አዲስ አበባ ለኮሚሽነር ጽቤት ለሰው ዛብት ህጎች ጥናትና ኦዲት ዳይሬክተር ጄኔራል ለአደረጃጀት የሥራ ምዘናና ክፍያ ጥናት ዳይሬክቶሬት ለሰው ፃብት ህጎች ጥናትና ሥርፀት ዳይሬክቶሬት ለሰው ሃብት ኦዲት ዳይሬክቶሬት ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ሃጭህህ ፔዣህሣ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ለንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለማዕድን ሚኒስቴር ለባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ለኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለጤና ሚኒስቴር ለቱሪዝም ሚኒስቴር ለፍትህ ሚኒስቴር ለግብርና ሚኒስቴር ለትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ለትምህርት ሚኒስቴር ለገንዘብ ሚኒስቴር ለውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለሰላም ሚኒስቴር ለመስኖና ቆላማ አከባቢ ሚኒስቴር ለፕላንና ልማት ሚኒስቴር ለሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መመሪያ ቁጥር የፌዴራል መንግስት መሥሪያ ቤቶች መዋቅራዊ አደረጃጀት ለውጥ መሠረት የመንግስት ሠተኞች የድልድል አፈጻጸም መመሪያ መግቢያ የፌዴራል አስፈጻሚ አካላት አደረጃጀት የአስር አመት የልማት ዕቅድን ሊያሳካ በሚያስችል መልኩ በመንግስት የተነደፉ የልማትና የብልፅግና ግቦች በውጤታማነት ለማሳከት ውጤታማ የሀብት አጠቃቀምን ለማረጋገጥ ጠንካራና መፈፀም የሚችል የመንግስት ቢሮክራሲ ለመፍጠር በሚያስችል መልኩ እንደገና እንዲደራጅ የተደረገ በመሆኑ ይህንን አደረጃጀትን ተከትሎ በሚደራጁ የፌዴራል መንግስት መስሪያ ቤቶች የሰው ሀይል ድልድልን በግልጽነትና በፍትሃዊነት ለማከናውን እንዲቻል ብቃትን መሰረት ያደረገ የሰው ሀብት ስምሪት የሚደረግበትን ስርዓት በመመሪያ መደንገግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የአውንታዊ ድጋፍ ለሚመለከታቸው አካላት ተገቢውን ትኩረት በመስጠት በውድድሩ የሚበረታቱበትን ሁኔታ ተሳቢ ባደረገ መልኩ የስራ ስምሪት ለማድግ የሚያስችል ስርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የኢፌዴሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በፌዴራል የመንግስት ሰራተኞች ኣዋጅ ቁጥር አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሰረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል ኮ ክፍል አንድ ጠቅላላ አጭር ርዕስ ይህ መመሪያ የፌዴራል መንግስት መስሪያ ቤቶች መዋቅራዊ አደረጃጀት ለውጥ መሰረት የመንግስት ሰራተኞች ድልድል አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ ኮሚሽን ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌደራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር መሰረት የተቋቋመው የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ነው አዋጅ ማለት ማለት የፌዴራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር ነው የሰራ መደብ ማለት ለአንድ የመንግስት ሰራተኛ ሙሉ የስራ ጊዜ እንዲያከናውን ስልጣን ባለው አካል የተሰጡ ተግባርና ኃላፊነት ነው ድልድል ማለት በመንግስት መስሪያ ቤቱ አዲስ አደረጃጀት መሰረት ተመዝነው ደረጃ በወጣላቸው እና የመደብ መታወቂያ ቁጥር በተሰጣቸው የስራ መደቦች ላይ ማስታወቂያ በማውጣትና ብቁ ሠራተኞችን በማወዳደር መመደብ ነው መስፈርት ማለት ዝቅተኛውን ተፈላጊ ችሎታ አሟልተው ለድልድል የቀረቡ ዕጩዎችን በማወዳደር የተሻለውን ለመምረጥ የተቀመጠ መለኪያ ነው የድልድል ኮሚቴ ማለት ለድልድሉ ያመለከቱ ተወዳዳሪዎችን በተዘጋጀው የድልድል አፈጻጸም መመሪያ መሰረት ሰራተኞችን አወዳድሮ አብላጫ ውጤት ያስመዘገበውን ተወዳደደሪ እንዲመርጥ ሀላፊነት የተሰጠው አካል ነው ድልድል ያላገኘ ሰራተኛ ማለት በዚህ የድልድል አፈጻጸም መመሪያ በሚፈፀም ድልድል በተለያዩ ምክንያቶች ምደባ ያሳገኘ ሰራተኛ ነው በአዋጁ አንቀጽ የተሠጡ ትርጓሜዎች ለዚህ መመሪያ ተፈጻሚ ይሆናሉ በወንድ ጸታ የተገለጸው አነጋገር ለሴትም ያገለግላል ዴሥሠ ኤሙ ኮ። « ዓላማ የመመሪያው ዓላማ የሚከተሉት ናቸው አዲስ የተደራጁ የፌዴራል አስፈጻሚ አካላት ለተሰጣቸው ተልዕኮ የሚመጥን ብቃት ያለው የሰው ሃይል ስምሪት እንዲያካሂዱ ማስቻል አደረጃጀቱን ተከትሎ የሚታጠፉ ወይም የሚፈርሱ ወይም የሰው ሀይል የሚቀነስባቸው ተቋማት ውስጥ ያሉ ሰራተኞች ቀጣይ እድል ፋንታና የስራ ስምሪትን በሚመለከት የተለያዩ አማራጮችን ተጠቅሞ በግልጸኝነትና በፍትሀዊነት መርህ ሰራተኞችን መደልደል መርሆዎች የመመሪያው መርሆዎች የሚከተሉት ናቸው እንደገና በተደራጁ የፌዴራል የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚታቀፈው የሰው ሀይል ለተሰማራበት የስራ መስክ ተፈላጊው ብቃትና ችሎታ ያለው እንዲሆን ይደረጋል የሰራተኞች ድልድል የሠራተኞችን ተሳተፎ ግልጽነትንና ተጠያቂነትን በሚያረጋግጥ መልኩ መከናወን አለበት የሰራተኞች ድልድልከቡድን መሪ በላይ የብቃት ማረጋገጫ ሥርዓትን መሰረት ያደርገ መሆን አለበት የሰራተኞች ድልድል ብቃትንና ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታን መሰረት በማድረግ ትክክለኛውን ሠራተኛ በትክክለኛው ቦታ ለመመደብ በሚያስችል መልኩ መሆን አለበት ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ ለሚያሟሉ እና ከተወዳዳሪዎቻቸው በተመጣጠነ ውጤት ደረጃ ሲሆኑ አካል ጉዳተኞች ሴቶችና በመስሪያ ቤቱ ውስጥ አነስተኛ ቁጥር ያለው የብሔረሰብ ተዋጽኦ ተወዳዳሪዎችን በሚያበረታታ መልኩ ማከናወን አለበት የሠራተኞች ድልድል ውጤት ለሚመለከተው የበላይ ኃላፊ ቀርቦ ውሳኔ እስከሚያገኝ ድረስ በምስጢር መያዝ አለበት የተፈጻሚነት ወሰን ይህ መመሪያ የፌዴራል አስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር መሰረት በተደራጁ የፌዴራል መንግስት መስሪያ ቤቶች እና በፌዴራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር በሚተዳደሩ ሰራተኞች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል ክፍል ሁለት የሠራተኛ ድልድል አፈፃፀም ጠቅላላ የሰራተኛ ድልድል የሚካሄደው በመንግስት መስሪያ ቤቶቹ አዲስ አደረጃጀት መሠረት በነጥብ የስራ ምዘና ዘዴ ተመዝነው ደረጃ እና የመደብ መታወቂያ ቁጥር በተሰጣቸው የስራ መደቦች ላይ ብቻ ነው ቀድሞ የራሳቸው መቋቋሚያ ህግ የነበራቸውና በአዲሱ የፌዴራል አስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር መሰረት እርስ በእርሳቸው እንዲዋሃዱ በተደረጉ መስሪያ ቤቶች ያሉ ሰራተኞች በአዲስ በተቋቋመው መስሪያ ቤት በአዲሱ አደረጃጀት መሰረት በሚኖሩ የስራ መደቦች ላይ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን በሚያሟሉበት የስራ መደብ ላይ እንዲወዳደሩ ይደረጋል በቀድሞው አደረጃጀት አንድ መስሪያ ቤት የነበሩና በአዲሱ አደረጃጀት ወደ ሁለት መስሪያ ቤት ስልጣንና ተግባራቸው የሄደ መስሪያ ቤቶች ውስጥ ባሉ የአስተዳደር ወይም ድጋፍ ሰጪ የስራ መደቦች ላይ የነበሩ ሰራተኞች አዲስ በተደራጁት በሁለቱም መስሪያ ቤት ባሉ የአስተዳደር ወይም ድጋፍ ሰጪ የስራ መደቦች ላይ የመወዳደር መብት አላቸው ለምሳሌ ሀ በቀድሞው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የአስተዳደር ወይም ድጋፍ ሰጪ የስራ መደቦች ላይ የነበሩ ሰራተኞች በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ብቁ በሆኑባቸው የስራ መደቦች ላይ ይወዳደራሉ ኮ። « ኮ ለ በቀድሞው ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የአስተዳደር ወይም ድጋፍ ሰጪ የስራ መደቦች ላይ የነበሩ ሰራተኞች አዲስ በተደራጁት ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ብቁ በሆኑባቸው የስራ መደቦች ሳይ ይወዳደራሉ ሐ በቀድሞው የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የአስተዳደር ወይም ድጋፍ ሰጪ የስራ መደቦች ላይ የነበሩ ሰራተኞች አዲስ በተደራጁት የሴቶችና ማህበራዊ ሚኒስቴር እና በስራና ክህሎት ሚኒስቴር ብቁ በሆኑባቸው የስራ መደቦች ላይ ይወዳደራሉ በሕግ በሚዘረጋ ሥርዓት መሰረት የአስተዳደር ወይም ድጋፍ ሰጪ የስራ መደቦች እንዳይኖራቸው የሚደረጉ ተቋማት በሚኖሩበት ጊዜ ቀድሞ በመስሪያ ቤቱ ውስጥ የአስተዳደር ወይም ድጋፍ ሰጪ የስራ መደቦች ላይ ተደልድለው የነበሩ ሰራተኞች ተጠሪ ለሆኑበት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በሚኖሩ ብቁ በሆኑባቸው የስራ መደቦች ላይ የመወዳደር መብት ይኖራቸዋል የሙከራ ቅጥር ጊዜውን ያላጠናቀቀ ሠራተኛ በተቀጠረበት የስራ መደብ ወይም ሌላ ተመሳሳይ ደረጃ ላይ ይመደባል ሆኖም ሰራተኛው በተቀጠረበት የስራ መደብ ላይ ሌላ ቋሚ ሰራተኛ ለውድድሩ ካመለከተ ቅድሚያ ለቋሚው ሰራተኛ ተሰጥቶ ውድድሩ እንዲካሄድ ይደረጋል የድልድል ውድድር የሚጀምረው ከከፍተኛ ደረጃዎች ካሉ የሥራ መደቦች ሆኖ በቅደም ተከተል ወደታች እስከ ዝቅተኛው የስራ መደቦች በመውረድ ይሆናል በአንድ የስራ መደብ ላይ ብቸኛ እጩ ሆኖ የቀረበ ሠራተኛ ለስራ መደቡ የተቀመጠውን ዝቅተኛ የተፈላጊ ችሎታ ሟሟላቱ ተረጋግጦ በመስፈርቶቹ መሰረት የማለፊያ ነጥቡን ካገኘ በተወዳደረበት መደብ ላይ ሊመደብ ይችላል ለዚህ ድልድል ማንኛውም ሠራተኛ እስከ ሁለት የሥራ መደቦች ተመዝግቦ መወዳደር ይችላል ሠራተኛው በተወዳደረባቸው ሁለቱም የስራ መደቦች ካልተመረጠ የድልድል ኮሚቴው በሌላ ተመጣጣኝ ወይም በሰራተኛው ሰምምነት ዝቅ ባለ መደብ ሊመድበው ይችላል ማንኛውም የፌዴራል መንግስት መስሪያ ቤት ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቃቱ ተመዝኖ ከሌላ መስሪያ ቤት ወደ መስሪያ ቤቱ እንዲመደብ በኮሚሽኑ ኮ የተላከለትን ሰራተኛ በመቀበል በክፍት የስራ መደቡ ላይ መድቦ የማሰራት ግዴታ አለበት በሚካሄደው የአደረጃጀት ለውጥ ምክንያት ምደባ ካላገኙ ሰራተኞች መካከል ነፍሰ ጡሮች ወይም አካል ጉዳተኞች ወይም የሀገር ህልውናን ለማስከበር በፈቃደኝነት ወደ ጦር ሜዳ የዘመቱ ሰራተኞች ለስራ መደቡ የተቀመጠውን ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ አስከሟሉ ድረስ በድልድሉ የመመደብ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል ተቋሙ ፈቅዶለት አንድ አመት እና በላይ በሚፈጅ ትምህርት ወይም ሥልጠና ላይ ያለ ሰራተኛ ከፍ ላለ ደረጃ መወዳደር አይችልም ሆኖም ቀድሞ በያዘው ወይም በተመሳሳይ ደረጃ በድልድል ኮሚቴው ምደባ ሊሰጠው ይችላል በቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ከደረጃ እስከ ደረጃ ሰልጥነው የምስክር ወረቀት ያቀረቡ ቋሚ ሠራተኞች በዚህ ድልድል ለመሳተፍ የብቃት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው ዲግሪ እና የስራ ልምድ ጭምር በሚጠይቁ የስራ መደቦች እስከ ኛ አመት ኮሌጅ ድረስ ያሉት የትምህርት ደረጃዎች ከመፈፀማቸው በፊትም ሆነ በኋላ የተገኘው የስራ ልምድ ከስራው ጋር አግባብ ያለው ከሆነ በግማሽ ታስቦ ይያዛል በድልድል ወቅት የመጀመሪያ ዲግሪ ለሚጠይቅ የስራ መደብ ሳላሳይ ዲፕሎማ ካገኘ ወይም የኛ አመት ትምህርት ካጠናቀቀ በኋላ የተገኘ አግባብነት ያለው የአንድ አመት የስራ ልምዱን እንደ አንድ አመት ስራ ልምድ ይያዛል የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ እና በላይ የትምህርት ዝግጅት ኖሯቸው በቀድሞ ድልድል የመጀመሪያ ዲግሪ በሚጠይቁ የስራ መደቦች ሳይ ተመድበው በማገልገል ላይ ያሉ ሰራተኞች በድልድሉ ሊመደቡ የሚችሉት የመጀመሪያ ዲግሪ የሚጠይቅ ሆኖ በሙያ ተዋረድ ወይም በሙያ ተዋረድ ዘ በተመዘኑ የስራ መደቦች ላይ ብቻ ነው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ከተገለጸው ውጪ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ እና በላይ የትምህርት ዝግጅት ያለቸው ሰራተኞችን የመጀመሪያ ዲግሪ በሚጠይቁ የስራ መደቦች ላይ መመደብ አይቻልም የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በታች የትምህርት ዝግጅት በሚጠይቁ የስራ መደቦች ላይ የትምህርት ዝግጅቱን ሳያሟሉ ተመድበው በማገልገል ላይ ያሉ ሰራተኞች ካሉ በዚህ ድልድል እያገለገሉ ላሉበት የስራ መደብ የተቀመጠውን የትምህርት ዝግጅት ኮ ባያሟሉም እያገለገሉበት ላለው የስራ መደብ ብቻ ባላቸው የትምህርት ዝግጅት ተመዝግበው መወዳደር ይችላሉ ሆኖም ለስራ መደቡ የሚፈለገውን የትምህርት ደረጃ በተወሰነ ጊዜ ለማሟላት ከመስሪያ ቤታቸው ጋር በመወያየት የጊዜ ገደብ እንዲቀመጥ መደረግ አለበት አንድ ሠራተኛ ቀድሞ ያለው የስራ ልምድ ለሚወዳደርበት የስራ መደብ ባለው ቅርበት መጠን አግባብ ያለው ወይም ተዛማጅነት ያለው መሆኑ እየተመዘነ ለድልድል ይያዛል በድልድል ወቅት አንድ ሠራተኛ ለአንድ የስራ መደብ የተቀመጠውን የስራ ልምድ ለማሟላት እስከ አንድ አመት ከጎደለው እና ለስራ መደቡ የተቀመጠውን የተፈላጊ ችሎታ የሚያሟላ ሌላ ሰራተኛ ከሌለ ሠራተኛውን በታሳቢነት ደልድሎ ማስራት ይችላል በዚህ አንቀጸ ንዑስ አንቀፅ መሰረት የተደለደለ ሠራተኛ ለስራ መደቡ የተወሰነውን የተፈላጊ ችሎታ ወይም የስራ ልምድ ሲያሟላ የስራ መደቡን ያለተጨማሪ ውድድር በዘላቂነት እንዲይዝ ተደርጎ ደመወዝና ጥቅማ ጥቅሙንም እንዲያገኝ ይደረጋል በጽሀፈት ሙያ የተገኘ የስራ ልምድ አያያዝን በተመለከተ በሴክሬተሪ የስራ መደብ ላይ ያገለገሉ ሠራተኞችና ትምህርታቸው በዲግሪ ደረጃ ያሻሻሉ ሰራተኞች ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጥቅምት ቀን ዓም በቁጥር መጠ በተላለፈው የአፈጻጸም መመሪያ በተጠቀሱ ስራ መደቦች ላይ በድልድሉ አስከ ባለሙያ ዘ ድረስ ብቻ ተመዝግበው መወዳደር ይችላሉ በሴክሬተሪ የስራ መደብ ላይ ሲያገለግሉ ቆይተው ትምህርታቸውን በዲግሪ ደረጃ በማሻሻል የመጀመሪያ ዲግሪ በሚጠይቅ የስራ መደብ ላይ ተመድበው በማገልገል ላይ ያሉ ሰራተኞች በድልድሉ ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጥቅምት ቀን ዓም በቁጥር መጠ በተላለፈው የአፈጻጸም መመሪያ በተጠቀሱት ከባለሙያ ዘ በላይ በሆኑ የስራ መደቦች ሳይ ሲወዳደሩ የስራ ደረጃው ከሚጠይቀው የስራ ልምድ መጠን በመቶውን ዲግሪ በሚጠይቀው የስራ መደብ ላይ ካገለገሉ ቀሪው በመቶ በፀሀፊነት ያገለገሉበት የስራ ልምድ ይያዝላቸዋል አዎንታዊ ድጋፍ አካል ጉዳተኞች በሚወዳደሩበት ጊዜ ባገኙት የነጥብ ድምር ላይ ለአካል ጉዳተኞች ተደምሮ ቢያንስ እኩል ነጥብ ካገኙ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ይደለደላሉ ሴት ሰራተኞች በሚወዳደሩበት ጊዜ በህግ በተፈቀደላቸው የልዩ ድጋፍ ተጠቃሚነት መሠረት ተደምሮላቸው ቢያንስ እኩል ውጤት ካገኙ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ይደለደላሉ ለአንድ የስራ መደብ በሚደረግ ውድድር ተወዳዳሪዎቹ እኩል ነጥብ ካመጡ በመስሪያ ቤቱ ውስጥ አነስተኛ ቁጥር የብሔር ተዋጽኦ ያላቸው ሰራተኞች ባገኙት የነጥብ ድምር ተደምሮ በውድድሩ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ይደለደላሉ ተመሳሳይ ወይም የተለያየ መጠን ያለው አዎንታዊ ድጋፍ የሚሰጣቸው ዕጩዎች በውድድር እኩል ውጤት ካመጡ ቅድሚያ በስራ አፈጻጸም ከዚያም በትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምዳቸው እንዲበላለጡ ይደረጋል እጩዎቹ በእነዚህ ማበላለጫዎች ካልተለዩ በድልድል ኮሚቴው በሚሰጥ ድምፅ እንዲለዩ ይደረጋል አንድ ሠራተኛ ከአንድ በላይ አዎንታዊ ድጋፍ ተጠቃሚ ከሆነ ለምሳሌ ሴት እና የአካል ጉዳተኛ በመሆን ትልቅ ነጥብ የሚያሰጠው አንድ የአዎንታዊ ድጋፍ ማበላለጫ ብቻ ይያዝለታል በድልድል ወቅት የደመወዝ አከፋፈል ሁኔታ አንድ ሰራተኛ የሚከፈለው ደመወዝ ለሚደለደልበት የስራ መደብ ከተወሰነው የመነሻ ደመወዝ በታች ከሆነ የሰራተኛው ደመወዝ ወደ መነሻው ደመወዝ ከፍ እንዲል ይደርጋል ሆኖም ከፍ ያለው የስራ ደረጃ ለሰራተኛው የሚያስገኘው የደመወዝ መጠን ከሶስት እርከን በታች ከሆነ ደመወዙ ሠራተኛው እያገኘው ካለው ደመወዝ ቀጥሎ ባሉት ሶስተኛው እርከን ላይ እንዲያርፍ ይደረጋል የሠራተኛው ደመወዝ ከመነሻ በላይ ሆኖ በመነሻና በኛው የእርከን ደመወዝ መካከል ወይም በሁለት የእርከን ደመወዞች መካከል ከሆነ በአቅራቢያው ወደ አለው ከፍ ያለ የእርከን ደመወዝ ይስተካከላል የሠራተኛው ደመወዝ ከደመወዝ ስኬሉ የመነሻ የእርከን ወይም የጣሪያ ደመወዝ ጋር ከገጠመ ወይም ከጣሪያ በላይ ከሆነ የደመወዝ ስኬል ማስተካከያ መሸጋገሪያ ጭማሪ ወይም ማስተካከያ አያገኝም ኮ« የአዲሱ የስራ መደብ ደረጃ ጣሪያ እኩል ወይም ከዚያ በላይ ሆኖ ከተገኘ የቀድሞ ደመወዙን ይዞ ይቀጥላል በአዲሱ የስራ መደብ ምደባ ያገኘ ሰራተኛ ለስራ መደቡ የተወሰነውን ደመወዝ የሚያገኘው ድልድሉ ለበላይ ኃላፊ ቀርቦ ከፀደቀበት ወር የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ይሆናል የሠራተኞች ድልድል ቅድመ ሁኔታዎች አንድ ሰራተኛ ለስራ መደብ ለመወዳደር ለክፍት የስራ መደቡ የተቀመጠውን የተፈላጊ ችሎታዎች ያሟላ መሆን አለበት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተጠቀሰው ቢኖርም በድልድሉ ወቅት ቀደም ሲል ይዞት ለነበረው የስራ መደብ የተቀመጠውን የትምህርት መስክን የማያሟላ ሰራተኛ ካጋጠመ ቀድሞ ሲሠራበት ለነበረው የስራ መደብ ተመዝግቦ መወዳደር ይችሳላል የሙከራ ቅጥር ጊዜውን የፈጸመና ቋሚ ሰራተኛ መሆን አለበት የውጤት ተኮር ምዘናው ቢያንስ አንድ ጊዜ ተሞልቶ በአማካይ መካከለኛና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገበ መሆን አለበት በከባድ የዲሲፕሊን ቅጣት ምክንያት በጊዜ ገደብ ከደረጃና ደመወዝ ዝቅ እንዲል የተወሰነበት የመንግስት ራተኛ የጊዜ ገደቡን ጨርሶ ወደ ቀድሞ ደረጃና ደመወዙ እንዲመለስ የተደረገ መሆን አለበት በዲሲፕሊን ጉድለት ወይም በተለያዩ ሁኔታዎች ተከሶ ጉዳዩ በመጣራት ሂደት ላይ ያለና ውሳኔ ያላገኘ መሆን አለበት የሰራተኞች ድልድል ኮሚቴ ስለማቋቋም የኮሚቴው አወቃቀር የሠራተኞች ድልድል የሚያከናውኑ አምስት አባላት እና አንድ ድምጽ የማይሰጥ ቃለ ጉባዔ ጸሀፊ ያሉት ድልድል ኮሚቴ ይቋቋማል የኮሚቴው አባላት የኮሚቴው አባላትና ስብጥር በሚከተለው መልኩ ይሆናል ሀ በበላይ አመራር የሚወከሉ ሰብሳቢ እና አንድ አባል አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ለ በሠራተኞች ተመርጠው የሚወከሉ ሶስት አባላት አንዲት ሴት ኮ« ሐ አንድ ከሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ድምፅ የማይሰጥ ፀሐፊ ይሆናል በተዋሃዱ መስሪያ ቤቶች ፀሃፊው ከተቋማቱ የአንዱ ሊሆን ይችላል በተዋሃዱ መስሪያ ቤቶች የኮሚቴው አባላት ስብጥር በተቻለ መጠን የየቀድሞ መስሪያ ቤቶች አንድ አንድ ተወካይ እንዲኖራቸው ማድረግን ታሳቢ ያደረገና ቢቻል ሁለቱንም ፆታ ያካተተ መሆን አለበት የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ቢኖርም አዲስ በተደራጀው መስሪያ ቤት የተወሃዱት መስሪያ ቤቶች ከሶስት በላይ ከሆኑ ከሁሉም መስሪያ ቤቶች አንድ አንድ ተወካይ እንዲኖራቸው መደረግ አለበት የድልድል ኮሚቴ ተግባርና ኃላፊነቶች የድልድል ኮሚቴው ተግባርና ኃላፊነቶች የሚከተሉት ናቸው የድልድል ዝርዝር የድርጊት መርሃ ግብር አዘጋጅቶ ለበላይ ኃላፊ በማቅረብና በማፀደቅ ድልድሉን ያከናውናል የሰራተኞች መረጃ በሰው ሀብት በኩል ተደራጅቶ እንዲደርስ ያደርጋል ትክለኛነቱን ይፈትሻል አሻሚና አጠራጣሪ የሰራተኞች መረጃ ሲያጋጥም በሰው ሀብት ስራ አመራር አማካይነት እንዲጣራ ያደርጋል አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የእያንዳንዱን እጩ ሰራተኛ ማህደር ይመለከታል ሰራተኛውን በአካል ማነጋገር አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ሰራተኛውን ያነጋግራል የድልድል ኮሚቴው ድልድሉን ወይም ምደባውን ካጠናቀቀ በኋላ የውሳኔ ሀሳቡ ለመቤቱ የበላይ ኃላፊ አቅርቦ ያጸድቃል የድልድል አፈፃፀም ሂደት የታዩ ችግሮችን የተወሰዱና ሊወሱዱ የሚገባ መፍትሄዎችን የሚገልፅ ወቅታዊ ሪፖርት ለመስሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ያቀርባል የድልድል ሂደት የሠራተኞችን ተሳትፎ ባረጋገጠና ግልጸኝነት በተላበሰ መልኩ እንዲከናወን ለመስሪያ ቤቱ ሰራተኞች መመሪያውን ያስተዋውቃል የድልድል ኮሚቴ ሰብሳቢ ተግባርና ኃላፊነት የድልድል ኮሚቴው ሰብሳቢ የሚኖረው ሲሆን ተግባርና ኃላፊነቶቹም የሚከተሉት ናቸው ዮ« በወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የሠራተኞች ድልድል እስኪጠናቀቅ ድረስ የድልድል ኮሚቴውን ያስተባብራል ይመራል የሰራተኛ ድልድል ኮሚቴውን በመወከል የሠራተኛ ድልድል ነክ የሆኑ ውይይቶች ወይም ስብሰባዎች ላይ ይካፈላል ለሚነሱ ጥያቄዎች አስፈላጊውን ማብራሪያ ይሰጣል በድልድል ወቅት ቀደም ሲል የተጀመሩ ወይም ሳይቋጩ ያደሩ አጀንዳዎች ካሉ እነዚህ አጀንዳዎች ሳይጠናቀቁ አዲስ አጀንዳ አለመጀመሩን ያረጋጣል በድልድል ኮሚቴ አባላት መካከል የሃሳብ ልዩነት ሲፈጠር መፍትሔ በመስጠት እንዲስማሙ ያደርጋል ከአቅም በላይ ከሆነ ለመስሪያ ቤቱ የበላይ ሃላፊ በማቅረብ መፍትሔ እንዲገኝ ያደርጋል የድልድሉን ሂደት በተመለከተ በየጊዜው ለመስሪያ ቤቱ የበላይ ሃላፊ ሪፖርት ያቀርባል የድልድል ኮሚቴ ፀሐፊ ተግባርና ኃላፊነት የድልድል ኮሚቴው ፀሀፊ የሚኖረው ሲሆን ተግባርና ኃላፊነቶቹም የሚከተሉት ናቸው በየእለቱ የሚካሄደውን የሰራተኛ ድልድል ኮሚቴ ስብሰባዎች ቃለ ጉባኤ ያዘጋጃል አባላት እንዲፈርሙበት በማድረግ በጥንቃቄ ይይዛል ለተለያዩ ጉዳዮች አስፈላጊ መረጃዎችን ይይዛል ሲፈለግም ያቀርባል በድልድሉ ምደባ የተሰጣቸውን ሰራተኞች ከቀጣይ የውድድር ዝርዝር ይሰርዛል ለቀጣይ ውድድር መቅረብ የሚችሉ ሰራተኞች ሙሉ መረጃ አደራጅቶ ያቀርባል ከድልድል ኮሚቴ አባልነት በጊዚያዊነት ስለመነሳትና ስለመሰረዝ አንድ የድልድል ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይም አባል ሀ ለድልድል በዕጩነት ሲቀርብ ወይም ለ ለድልድል በእጩነት ከቀረበ ሰራተኛ ጋር ፀብ ወይም የስጋ ወይም የጋብቻ ዝምድና ያለው ከሆነ በጊዚያዊነት ከድልድል ኮሚቴው ይነሳል ከድልድል ኮሜቴ አባልነት ስለመሰረዝና ስለመተካት ሀ ማንኛውም የድልድል ኮሚቴ አባል ወይም ሰብሳቢ የተጣለበትን ሀላፊነት በመዘንጋት በስራው ጥንቃቄና ትጋት ሲያጓድልና አድሏዊነት የሚያሳይ ከሆነ ማመ ዮ« ኮ ለ ሚስጢር ያወጣ ወይም ቃለ ጉባኤዎችንና መረጃዎችን ከአባላት ውጭ ለሆኑ ሰዎች ያሳየ ወይም የገለፀ ወይም የሰጠ ከሆነ ሌሎች ተመሳሳይ የዲሲፕሊን ጥፋቶችን መፈፀሙ ሲረጋገጥ ያለ ተጨማሪ ሥነ ሥርአት በመስሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ውሳኔ ከአባልነቱ ይሰረዛል በተጨማሪም በዲሲፕሊን አፈጻጸም ደንብ መሠረት የሥነ ሥርዓት እርምጃ ይወሰድበታል ሕሐ በድልድል ሂደት ላይ አጥጋቢ በሆነ ምክንያት በኮሚቴ አባልነት የማይቀጥል አባል ሲያጋጥም በወከለው አካል ሌላ አባል ይተካል ምልአተ ጉባኤ ድልድሉ በተቻለ መጠን የድልድል ኮሚቴ አባሎች በሙሉ በተገኙበት ይፈፀማል ሆኖም ከአቅም በላይ በሆነና በተለያዩ ምክንያቶች የኮሚቴ አባሎች ከተጓደሉ ሰብሳቢውን ጨምሮ ሀምሳ ሲደመር አንድ ከተገኙ ምልአተ ጉባኤ ሆኖ ድልድል ማካሄድ ይቻላል የውሳኔ ሃሳብ አቀራረብ ሁሉም የድልድሉ የውሳኔ ሀሳቦች ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ በአብላጫ ድምጽ እንዲያልፍ ይደረጋል የድልድል ኮሚቴው በአንዳንድ የሥራ መደቦች ላይ በሚደረገው ውድድር በሚያቀርበው የውሳኔ ሀሳብ እኩል ድምፅ ከሰጡ ሰብሳቢው ያለበት ወገን የኮሚቴው ውሳኔ ሀሳብ ሆኖ ያልፋል የመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ሥልጣንና ኃሳፊነት አጠቃላይ የሠራተኞችን ድልድል በተመለከተ ከሠራተኞች ጋር ግልጽ ውይይት በማድረግ በሂደቱም ሆነ በውጤቱ ላይ የጋራ ግንዛቤ እንዲያገኙ ያደርጋል ከድልድል ኮሜቴ አቅም በላይ የሆኑ ጉዳዮች ሲቀርቡለት አፋጣኝ ምሳሽ ይሰጣል አፈፃፀሙን ይከታተላል ድልድሉ በተያዘለት የጊዜ ሠሌዳ መሠረት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ክትትል ያደርጋል አፈፃፀሙን ይገመግማል ድልድሉንም ያፀድቃል በኮሚቴው የውሳኔ ሀሳብ ካልተስማማ ምክንያቱን በመዘርዘር ለአንድ ጊዜ ኮሚቴው ጉዳዩን በድጋሚ አይቶ አስተያየት እንዲያቀርብ ያዛል ድጋሚ የሚቀርቡለትን አስተያየት መርምሮ ውሳኔ ይሰጣል በድልድል ውጤት ላይ ከሠራተኞች የሚነሱ ቅሬታዎችን በቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ ተጣርተው የሚቀርቡ የውሳኔ ሀሳቦችን በመመርመር ውሳኔ ይሰጣል የሠራተኞች ድልድል ሲጠናቀቅ ውጤቱ በሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት አማካይነት በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ እንዲለጠፍ ያደርጋል ቅሬታዎች በአግባቡ እንዲስተናገድ ያደርጋል በድልድል ወደ ተለያዩ የሥራ ዘርፎች የተመደቡ ሠራኞች በወቅቱ ወደ የተመደቡበት የስራ ዘርፎች በመሄድ ሥራ መጀመራቸውን ያረጋግጣል ድልድሉ የሚመለከታቸው ሠራተኞች ኃላፊነትና ግዴታ ሠራተኞች በየመስሪያ ቤታቸው የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ተጠቃልሎ የሚሰጠውን የራሳቸውን መረጃ ትክክለኛነት መፈተሽና ስለ ትክክለኛነቱ በፊርማቸው እያረጋገጡ ለሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት የስራ ዘርፍ በመመለስ ወይም መስተካከል ያለበት መረጃ ካለ ከህጋዊ ማረጋገጫ ጋር የማስተካከያ የጊዜ ገደብ ሳያልፍ የይስተካከልኝ ጥያቄ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ራተኛው አስቀድሞ በማህደሩ ካስገባው የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ውጪ ሌላ ማስረጃ ካለው ማስረጃውን እንዲያቀርብ በግልፅ ማስታወቂያ ጥሪ በተደረገለት የጊዜ ገደብ ውስጥ ለሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት የስራ ዘርፍ ማቅረብ አለበት ዮ« ክፍል ሶስት የሰራተኞች ድልድል መስፈርቶችና ክብደት ጠቅላላ ድልድል የሚካሄደው ዕጩ ተወዳዳሪው ለስራ መደቡ ብቃትንና ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ሟሟላቱ ተረጋግጦ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የመመዘኛ መስፈርቶች ነጥቦች እና ለነጥቦቹ የተሰጡትን የክብደት መጠን በመጠቀም ይሆናል ከቡድን መሪ እና በላይ ላሉ የኃላፊነት የስራ መደቦች ለቡድን መሪ ለዴስክ ሀላፊ ለስራ አስፈጻሚ ለዋና ስራ አስፈጻሚ እና ለጽቤት ሀላፊ ላሉ የሀላፊነት የስራ መደቦች ላይ የሠራተኞች ድልድል ከዚህ በታች ሠንጠረዥ በተመለከቱት መስፈርቶች ላይ የተመሰረተ ይሆናል ሠንጠረዥ ለቡድን መሪ ለዴስክ ሀላፊ ለስራ አስፈጻሚ ለዋና ስራ አስፈጻሚ እና ለጽቤት ሀላፊ ላሉ የሀላፊነት የስራ መደቦች የመመዘኛ መስፈርቶች አጠቃላይ ነጥብ አሰጣጥ ተቁ የመመዘኛ መስፈርቶች ክመ ነጥብ ከ ለትምህርት ዝግጅት የሚሰጥ ነጥብ ለስራ ልምድ አገልግሎት የሚሰጥ ነጥብ ለውጤት ተኮር ምዘና ለፈተና ውጤት የጽሁፍ የቃል በበላይ አመራር ለአመራርነት ክህሎት የሚሠጥ ነጥብ ጠቅላላ ድምር ዮ« ለአማካሪ እና ከቡድን መሪ በታች ላሉ የባለሞያ ወይም ሰራተኛ የስራ መደቦች ለአማካሪ እና ከቡድን መሪ በታች ላሉ የባለሞያ ወይም ሰራተኛ የስራ መደቦች ላይ የሠራተኞች ድልድል መስፈርት ከዚህ በታች ሠንጠረዥ በተመለከቱት ላይ የተመሰረተ ይሆናል ሠንጠረዥ ለአማካሪ እና ከቡድን መሪ በታች ላሉ የባለሞያ ወይም ሰራተኛ የስራ መደቦች ላይ የመመዘኛ መስፈርቶች አጠቃላይ ነጥብ አሰጣጥ የማወዳደሪያ ተቁ የመመዘኛ መስፈርቶች ነጥብ ከ ለትምህርት ዝግጅት የሚሰጥ ነጥብ ለሰራ ልምድ አገልግሎት የሚሰጥ ነጥብ የውጤት ተኮር ምዘና ጠቅላላ ድምር ለትምህርት ዝግጅት የሚሠጥ ነጥብ ማንኛውም ተወዳዳሪ ለስራ መደቡ የተቀመጠውን ዝቅተኛ የትምህርት ዝግጅት አሟልቶ ለውድድሩ ከተመዘገበ በኋላ ለትምህርት ዝግጅት የሚሰጠው ነጥብ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሰረት ይሆናል ኮ« ሠንጠረዥ ለትምህርት ዝግጅት የሚሰጥ ነጥብ አፈጻጸም ቡድን ከቡድን ተቁ የማወዳደሪያ መስፈርት ና በላይ በታች መ የስራ መደቡ የሚጠይቀው ዝቅተኛ ትምህርት ዝግጅት የመጀመሪያ ዲግሪ ለሆኑ የስራ መደቦች ሕተ ፒኤችዲ ሶስተኛ ዲግሪ የትምህርት ዝግጅት ያለው ሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት ዝግጅት ያለው የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ዝግጅት ያለው የስራ መደቡ የሚጠይቀው ዝቅተኛ ትምህርት ዝግጅት የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ ሶስት ለሆኑ የስራ መደቦች የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ዝግጅት ያለው ደረጃ ወይም ደረጃ የትምህርት ዝግጅት ያለው የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ ሶስት የትምህርት ዝግጅት ያለው ወይም ደረጃ የትምህርት ዝግጅት ያለው ወይም ደረጃ የትምህርት ዝግጅት ያለው በቀድሞ ኛ ወይም በአዲሱ ኛ ክፍል እና በታች የትምህርት ዝግጅት ያለው መ « ሞመመመመመመ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact