Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሆኖም በእስልምና መስፋፋት በግሪክ ኦርቶዶክስና በካቶሊክ አብያተ ክርስቲያናት ማሳነጫ ለሆስፒታሎች ማሠሪያ ወዘተ የሚሆን ገንዘብ ሲሰበሰብበት መቄየቱን ነው ። ሉተር ሊፕዚግ በነበረበት ጊዜ የሉተራውያንን ቴዎሎጂ አብራርቶ የጻፈው ከዕረፍቱም በኋላ መሪነቱን ተረክቦ ሥራውን ያከናወነው የዊተንበርግ የግሪክኛ መምህር የነበረውና የቅርብ ጓደኛው ፊልጾስ ማላንክቶን አብሮት ነበር ። ከአውሮጳና ከአሜሪካ አብዛኛውን ክፍል ይገዛ የነበረው ታላቁ የእስጳኝ ንጉሥ ቻርልስ አምስተኛ የካቶሊክ እምነት ተከታይና ደጋፊ ነበር ። የእሱም ምኞትና ዓላማ ክርስቲያኖችን ሁሉ በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጋር አንድነት ለመፍጠር ባደረጉት ጥረት ከቀስጥንጥንያው ፓትርያርክ ከቄርሎስ ሉካሪስ ጋር ስምምነት ደርሰው ነበር። ይኸውም እርምጃ እንዲወሰድባቸው ውሳኔውን ካስተላለፉት ባለ ሥልጣ ኖች መካከል አንዱ አስተምሮ በማሳመን ሊመልሳቸው ያልቻለው ዝዊንግል ነበር ። ከ እስከ ዓም ድረስ በጀርመን በተለይም ትራስበርግና ኦግስቡርግ ውስጥ ንቅናቄው ተስፋፍቶ ነበር ። በመጀመሪያ ጊዜ ሉተር በአናባፕቲስቶች ላይ በሕገ ወጥ መንገድ የሚፈጸመውን ቅጣት ተቃውሞ ነበር ። አናባፕቲስቶች በብዙ ክፍል የተከፋፈሉ በመሆናቸው ምክንያት የሚያስተምሩትም የተለያየ ስለሆነ ከላይ ባጭሩ የተገለጸው የጥቂቶቹ ታሪክ ብቻ ነው ። በዚህ አኳኋን ጀርመን ውስጥ በሉተር ከተካሄደው ለውጥ ይልቅ ይህኛው የበለጠ ተራማጅ ነበር ።
በኛው መቶ ዘመን አውሮጳ ውስጥ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ተከታይ ከነበረው ሕዝብ መካከል ከፊሉ ተለይቶ የፕሮቴስታንትን አብያተ ክርስቲያናት ሲመሠርት የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች በደቡብ አውሮጳ ውስጥ በኢጣልያ በእስጳኝ በፖርቱጋል ወዘተ የነበሩ በእምነታቸው ጸንተው ቀሩ ። ይህ ዐይነቱ መስሎ የማስተማሩ ዘዴ በ ዓም ጎርጎርዮስ ዐሥራ አምስተኛ በተባለው ፖፕ ተደግፎ ሲሠራበት ከቄየ በኋላ ቤኔዲክት ዐሥራ አራተኛ የተባለው ፖፕ ይህንኑ ዘዴ በመቃወም ስላወገዘው ከ ዓም ጀምሮ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲ ያን ሰባክያን በሕንድ ያፋፋሙት የወንጌል ትምህርት ለተወሰነ ጊዜ ተዳክሞ ከቁቄየ በኋላ ከኛው መቶ ዘመን ጀምሮ ሕንድ ውስጥ ክርስትና በመስፋፋት ላይ ናት ። በዚሁ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት የፈረንሳይ ንጉሥ የቤተ ክርስቲያኒቱ የበላይ አስተዳዳሪ መሆኑ የአብያተ ክርስቲያናት ሃላፊዎች የተገኙበት አጠቃላይ ጉባኤ ከፖኙ ሥልጣን በላይ መሆኑ ፖኾኙ እምነት ነክ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ብቻ የተወሰነ ሥልጣን እንዲኖረው ወዘተ ተብሎ ተወሰነ ። በተጨማሪም እላይ የተጠቀሱትን ውሳኔዎች የያዙ በአቡነ ቦሱኤትና በፓሪስ ዩኒቨር ሲቲ መንፈሳውያን መምህራን የተዘጋጁት ይህንኑ ንቅናቄ የሚደግፉት ሀ ፖለቲካ ነክ በሆኑ ጉዳዮች ነገሥታት ከቤተ ክርስቲያን ሥልጣን በታች ስላለመሆናቸው ለ ለየት ያሉት የፈረንሳይ ቤተ ክርስቲያን መብቶች ሊለወጡ የማይችሉ ስለመሆናቸው ሐ አጠቃላይ የቤተ ክርስቲያን ጉባኤዎች ሲኖዶሶች ከፖፖች ሥልጣን በላይ ስለመሆና ቸው መ የፖቹ ውሳኔ ብያኔ ሊጸና የሚችለው በቤተ ክርስቲዕን ጉባኤ ሲጸድቅ ብቻ ስለመሆኑ የሚገልጹት አራቱ አርቲክሎች በዩሂኗሂቨዘርሲ ቲዎችና በመንፈሳዊ ትምህርት ቤቶች በትምህርት መልክ እንዲሰጡ ተወሰነ። ይህ ንቅናቄ በኛው መቶ ዘመን ብዙ የጀርመን ጳጳሳት ፖኙቱ በመላ የካቶሊክ አብያተ ክርስቲያናት ላይ ያለውን ፍጹም የሆነ ሥልጣን በመቃወም የአጠቃላይ የቤተ ክርስቲያን ጉባኤ ሥልጣን ከፖ በላይ መሆኑን አረጋገጠ ። ቀ ከፈረንሳይ አብዮት ሪዞሉሽን እስከ አንደኛው የዓለም ጦርነት ድረስ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ የፈረንሳይ አብዮት በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ላይ ያስከተለው ጥፋት ፍትሕን እኩልነትንና አንድነትን ለፈረንሳይ ሕዝብ ለማጐናጸፍ በ ዓም የተነሣው የፈረንሳይ አብዮት ሲጀመር በቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥም ፍትሕ የሰፈነበት የአስተዳደር የተስተካከለ የደመወዝ አከፋፈል ወዘተ ለውጥ መሻሻል እንዲደረግ የሚሹ ካህናት ደግፈውት ነበር ። ከቤተ ክርስቲያኒቱም መሪዎች አብዛኞቹ ውርሱን በጥብቅ መቃወማ ቸው መንግሥቱን ስላስቆጣው በ ዓም ገዳማት እንዲዘጉ ቤተ ክርስቲያኒቱም ከሮም ቤተ ክርስቲያን ጋር ያላትን የአስተዳደር ግንኙነት አቋርጣ በመንግሥቱ ሥር እንድትተዳደር ከፈረንሳይ ቤተ ክርስቲያን ወደ ሮም የሚላከው ገንዘብ እንዲቋረጥ ቀሳውስትና ጳጳሳትም ያለፖኙ ጣልቃ ገብነት ፈቃድ በመንግሥቱ ባለሥልጣኖችና በምእመናን እየተመረጡ በመሾም ቤተ ክርስቲያንን እንዲያገለግሉ ባጠቃላይ ቤተ ክርስቲያን በማገልገል ላይ ያሉ ካህናት ለአብዮታዊው መንግሥት ቃለ መሐላ እንዲያደርጉ ታዘዙ ። በስምምነቱም ውስጥ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በሀገሪቱ ውስጥ መንፈሳዊ ተግባሯን በሰላምና በነጻነት እንድታስፋፋ ፖኾኙም በ ዓም የተወረሰው የቤተ ክርስቲያን ሀብት እንዲመለስ ላይጠይቅ ካህናትም ከመንግሥት ደመወዝ የሚሰጣቸው መሆኑ በሥልጣን ላይ ያሉት ጳጳሳት ወርደው አዲሶች ከተመረጡ በኋላ በፖ ትእዛዝ በቤተ ክርስቲያኒቱ ሕግ መሠረት እንዲሾሙ የካቶሊክ እምነት የመንግሥቱ ሃይማኖት ሳይሆን በሀገሪቱ ውስጥ የብዙኃኑ ሃይማኖት መሆኑ የአምልኮው ሥርዓት የሚፈጸመውም የሀገሪቱ ጸጥታ አስከባሪ ዎች ለማንኛውም ዜጋ በሚፈቅዱት መሠረት መሆኑ ወዘተ ተገልጾ ነበር። እንዲሁም የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን እምነት ብቸኛ የመንግሥቱ ሃይማኖት መሆኑን በትምህርት ቤቶችም የሃይማኖት ትምህርት የሚሰጥ መሆኑ ወዘተ በኮንኮርዳንት ጸደቀ ። ይህች ቤተ ክርስቲያን እንደ ግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በመጀመሪያዎቹ ሰባቱ ጠቅላላ የአብያተ ክርስቲያናት ጉባኤዎች የተወሰ ኑትንና በ ዓም የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ከመለየቷ በፊት የተወሰኑትን የሃይማኖት ትምህርቶች ትቀበላ ለች ። እንዲሁም የዚች ቤተ ክርስቲያን መሪዎች የእንግሊዝን ቤተ ክርስቲያን ማዕርገ ክህነት ሕጋዊነት በ ዓም ተቀብለው ከቄዩ በኋላ በ ዓም ቦን ውስጥ በተደረገው ስምምነት መሠረት ከእንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን ጋር በእም ነት ሙሉ ግንኙነት አድርገዋል ። ተከፋፍለው የነበሩትን የጀርመን ክፍለ ሀገሮች በ ዓም ከትውልድ ሀገሩ ከፕሩሲያ ጋር በጦር ኃይል አንድ ያደረገው የፕሮቴስታ ንት እምነት ተከታይ የነበረው መጀመሪያው የጀርመን ኤምፓየር ቻንስለር ቢስማርክ ጥንታዊት ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያንን በመደገፍ ከሮም ፖፕ ተጽእኖ ነጻ የሆነች ብሔራዊት ቤተ ክርስቲያን መሥርቶ በዚችው ቤተ ክርስቲያን ድጋፍ የተከፋፈሉትን የጀርመን ግዛቶች አንድ ለማድረግና እቅዶቹን ከግባቸው ለማድረስ በማሰብ ሙሉ ድጋፍ አደረገ ላት ። ይኸውም የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በመንግሥት ቀጥጥር ሥር እንድት ሆን በቤተ ክርስቲያኒቱ መንፈሳዊ ትምሀርት ቤቶች ይሰጥ የነበረው የሃይማኖት ትምህርት በመንግሥቱ ቀጥጥር ሥር እንዲውል ጋብቻም በቤተ ክርስቲያን መፈጸሙ ቀርቶ በማዘጋጃ ቤት እንዲፈጸም ወዘተ አደረገ ። ኀ ሁለተኛው የቫቲካን ሃያ አንደኛው አጠቃላይ ጉባኤ ዮሐንስ ሃያ ሦስተኛ የተባለው ፖፕ በመንፈስ ቅዱስ አነሳሽነት የቤተ ክርስቲያኒቱ የትምህርት አሰጣጥ የዲሲፕሊን የአስተዳደር የሶሻል ሂደት ወዘተ ተገቢው መሻሻል እየተደረገለት በአፋጣኝ በሥልጣኔ ከተራቀቀውና የተለያዩ የሶሻል የፖለቲካ ወዘተ ለውጦችን ካስከተለው ከአዲሱ ዘመን ሁኔታ ጋር በማስተካከል በማዛ መድ ቤተ ክርስቲያን ከዘመኑ ጋር አብራ ለመራመድ እንድትችል የሚረዳ እንዲሁም በምዕራብና በምሥራቅ ካሉት የፕሮቴስታንትና የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ጋር በውይይት በዲያሎግ ቀስ በቀስ አንድነት ሊመሠረት የሚቻልበትን መንገድ የሚቀይስ አጠቃላይ ጉባኤ የሚጠራ መሆኑን በ ዓም በጥንታዊው በቅዱስ ጳውሎስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሆኖ አስታወቀ ። የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በሃያኛው መቶ ዘመን በፕሮቴስታንት በግሪክ ኦርቶዶክስና በኦርየንታል አብያተ ክርስቲያናት ከተጀመረው ከዓለም አብያተ ክርስቲያናት ንቅናቄ ጉባኤ ማኅበር ጋር በሙሉ አባልነት ሳይሆን በአንዳንድ መስኮች ተባብራ እንድትሠራ በዚሁ በሁለተኛው በቫቲካን ጉባኤ ተፈቅዷል ። እንዲሁም የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ጉባኤ አባላት ከሆኑ አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ወኪሎች ጋር በውይይት የሚያቀራርብ ጽቤት መሥርታ በየጊዜው በክርስቲያኖች መካከል ሊኖር ስለሚገባው መቀራረብና አንድ መሆን ውይይት ታደርጋ ለች ። ምዕራፍ የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ ሀ በአስተዳደርና በእምነት በዶግማ በዶክትሪን ነክ ትምህርቶች ባለመስማማት ምክንያት በኛው መቶ ዘመን ከካቶሊክ ተ ክርስቲያን ለተለዩት ፕሮቴስታን የች መንገድ ጠራጊዎች የነበሩት የቤተ ክርስቲያኒቱ አባላት እነ ማርቲን ሉተር የካቶሊክን ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር የኃጢአት ማስተስረያ ጽሑፍና አንዳንድ እምነት ነክ ትምህርቶችን በመቃወም ታላቅ ለውጥ ለማድረግ ከመነሣታቸው ቀደም ብሎ የቤተ ክርስቲያኒቱ አባላት የነበሩ ቅጥ ያጣው የቤተ ክርስቲያኒቱ አስተዳደርና አንዳንዶቹ የእምነት ትምህርቶች ይታረሙ በማለት የተቃውሞ እንቅስ ቃሴ አድርገው ነበር ። የምርምራቸውም ውጤት አብዛኛውን ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ውጭ የሆነውን የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ሃይማኖት ዶግማ እያቃለሉ እንዲሄዱ ስለገፋፋቸው የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን እምነት መሠረት ወደ መናጋቱ ተቃረበ ። ከዚህ ዘመን ጀምሮ ግን አዲስ ኃይል በማግኘት የተነሠት የየሀገሩ ማለት የእንግሊዝ የፈረንሳይ የእስጳኝ የጀርመን ወዘተ ነገሥታት ካህናትና ምእመናን የፖን የበላይነት ፍላጎት በመቃወም ብሔራዊት ቤተ ክርስቲያናችን ባዕድ በሆነ ፖፕ አትገዛም አትተዳደርም የየሀገራቸው ተወላጆች የሆኑ አስተዳዳሪዎቿ ጳጳሳት የደብርና የገዳማት አለቆች በፖኙ ተመርጠው አይሾሙም ለሮም ቤተ ክርስቲያንም ግብር አንከፍልም በሀገራችን የሚገኘውም ከፍ ያለ የቤተ ክርስቲያን ርስትና ተንቀሳቃሽ ሀብት በመንግሥት ሥር እንዲተዳደር ወዘተ በማለት ተነሣሥተው ውሳኔአቸውን በተግባር ላይ ማዋል ጀመሩ ። ሐ በኛው መቶ ዘመን በማርቲን ሉተር መሪነት ጀርመን ውስጥ የተካሄደው የቤተ ክርስቲያን አስተዳደርና የመሠረተ ሃይማኖት ለውጥ ቀደም ሲል የተመለከትናቸው የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አባላት ቤተ ክርስቲያኒቱ በወቅቱ ተገቢ የሆኑ ለውጦችን እንድታደርግ ቢጥሩ ሰሚ አጥተው ሲኖሩ በሉተር በዝዊንግል በካልቪን ወዘተ ቆራጥ መሪነት ፕሮቴስታንቶች ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ተለይተው የየራሳቸ ውን አብያት ክርስቲያናትና አስተዳደር መሠረቱ ። የእምነት መሠረት መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ መሆኑን በመግለጽ ባጠቃላይ የካቶሊክን ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ሃይማኖት በመቃወም በሚያስተምርበት ወቅት የዙሪክ ከተማ ምክር ቤት አስተዳዳሪዎችና ምእመናን በትምህርቱ በመርካት በ ዓም ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ነጻ የሆነች የሪፎርምድ የታደሰች ቤተ ክርስቲያን አቋቋሙ ።