Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

የመናፍቃን ማንነትና መልሶቻቸዉ.pdf


  • word cloud

የመናፍቃን ማንነትና መልሶቻቸዉ.pdf
  • Extraction Summary

ናና ካቶሊክ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋር ያለው ልዩነት ኛ የካቶሊክ ቤክርስቲያን አንድ አካል ከሁለት ባህርይ አንድ ባህርይ አደረገ ማለት ነው ይህም ጌታ በኢየሩሳሌም መቅደስ ገብቶ ያስተካከለባት ቤቱን ያከበረበት ቀን ነው ኢየሱስም ወደ መቅደስ ገባና በመቅደስ የሚገዙትንና የሚለውጡትን አወጣ ማቴ ይህ እሁድ የመጨረሻው ሳምንት ነው። ራሱን ዝቅ ያረገ ከፍ ይላልና ያዕ ሀከሀበከሙከእርፎበህ በጣም የሚያስደንቁ የእግዚአብሔርን ዘላለማዊ እውነቶች እንመለከታለን እኛ መሆን አለበት ብለን ያመንበት በርግጥ በእግዚአብሔር ዘንድ አይሆንምና። ነገር ግን ከውሃ ከምግብ ግን አይጾምም። ሌላው አጨቃጫቂ ጉዳይ ቅቤ እደማይበላ በመዝ እንደማይበሉ ዳን ላይ ዓሣ ነው ዓሣ በመሠረቱ አትክልት ወይ ድንች ወይ ካሮት አይደለም እንስሳ ነው ጾም አለው ስለዚህ አይበላም ብ ቃውንት የተከራከሩበት ቢሆንም ተከራካሪዎቹን የሚያስታርቅ ውል ሠለስቱ ምዕት በዚሁ አንቀጸ ጾም ላይ አስቀምጠዋል።

  • Cosine Similarity

ማቴ ሃይማኖት አንዲት ናትና ኤፌ ሀከሀበከሙከእርፎበህ መጽሐፍ ቅዱስ እምነት አንድ መሆኑን ይናገራል። በማቴ አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ ያለውን ገጸ ንባብ ይዘው የአብ ልጅ ተለይቶት ሲሄድ እሩቅ ብዕሲ የማርያም ልጅ ያሰማው የብቸኝነት ንግግር ነው ይላሉ ደግሞ ጌታ በጌቴሴማኒ ያሰማውን ጸሎት ማቴ አባት ሆይ ይህቺ ጽዋ ከእኔ ትለፍ ነገር ግን እንደ አንተ ፈቃድ ይሁን እንጂ እንደ እኔ አይሁን የሚለውን ገጻ ንባብ የአብ ልጅ ተለይቶት ሊሄድ ሲል ያሰማው የፍርሃቱና የደካማነቱ ጸሎት ነው ስለሆነ ነው ሊሞት መጥቶ ሞችን ፈራ ይላሉ ይህም በሥጋው ብቻ ይላሉ ሀከሀበከሙከእርፎበህ ቀ እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ግን በፍጹም ተዋህዶ የከበረ ሃው እንላለን ይህም መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን ዮሐ በመጀመሪያም ቃል ነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ይለናል ቁ ላይ ስንሄድ ቃልም ሥጋ ሆነ ይላል ያ ቃል ሥጋ የሆነው እግዚአብሔር ነው ይኸውም በተዋህዶ ነው ተዋህዶ ስንል ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባህርይ አንድ ባህርይ አደረገ ማለት ነው እንዴት ለሚለው ጥያቄ አንዳ አካል የአምላክ አካል ነው ይህ አካል ስፉሕ ምሉዕ ነው ረቂቅ ነው የማይጨበጥ የማይዳሰስ ነው ሴላው አካል የሰው አካል ነው ይህ አካል ይጨበጣል ይዳሰሳል ይታያል ውሱን ነው ጠባብ ነው እነዚህን ሁለት አካላት በማዋሀድ አምላክ የሰውን ውሱን አካል በመያዝ ትጨበጠ ተዳሰሰ ውሱኑ የሰው አካል ረቂቅ ከሆነው ጋር በመዋሀዳ የረቂቅነትን የስፉህነትን ነገር ገንዘቡ አደረገ ስለዚህ አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ እንላለን በተዓቅቦ በመጠባበቅ አንዳ የአንዱን አካል ያዘ ማለት ነው። ማቴ ያለው አባት ሆይ ቢቻልህ ይህች ጽዋ ትለፍ እንደ አንተ ፈቃድ ይሁን እንጂ እንደ እኔ አይሁን ያለው እሱ ሥልጣን ሣይኖረው ቀርቶ ሳይሆን እኛ ሁልጊዜ የሱን ፈቃድ እየጠየቅን እንድንኖር ለማመልከት ሁለተኛ የለበሰው ሥጋ መዋቲ ነው ፍጹም ሰው ሆኖ መታየቱን ለማረጋገጥ ሦስተኛ የአዳም ሥርየተ ኃጢአት በዚህ ሞት የሚፈጸም ስለሆነ የአዳም ጭንቀት ምን ያህል ከባድ እንደነበረ ለማጠየቅ ነው ሀከሀበከሙከእርፎበህ ኛ ካቶሊኮች መንፈስ ቅዱስ ከአብም ከወልድም ሠረፀ ይላሉ ይህን ትምህርቷን በፓፓ ቤኔዲክቶስ ዘመን ነበር ለዚህ አባባሏ ከቅዳስ መጽሐፍ ያገኘችው አስረጅ የለም የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያንና የግሪክ ቤተክርስቲያን ከጉባኤ ኬልዌዶን በኋላ ዓ መታት አብረው ከኖሩ በኋላ በ ዓም ተወጋግዘው የተለያዩት በዚህ የካቶሊክ ትምህርት ነው። ለዚህም ነው መጽሐፍ ቅዱስ ራሱ ዮሐ ኢየሱስ በዚህ መጮጽሐፍ ያልተፃፈ ብዙ ምልክት በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ ይላል ታዲያ ከዚህ መጽሕፍ ውጪ የተፃፈበት ቦታ እንዳለ ያመለክተናል። ኛ ጥምቀት ጥምቀት በፕሮቴስታንት ዘንድ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ለማመኑ ምልክት ነው ማለትም ሰውየው የዳነው በጥምቀቱ ሳይሆን በማመኑ ነው ለማመኑ ምልክት ይሆነው ዘንድ ተጠመቀ ይላሉ አንዳንዶቹ ጭራሽ አያጠምቁም በሕፃንነት የሚደረግ ጥምቀትን ይቃወማሉ ጌታ የተጠመቀው በ ዓመቱ ነውና ሰው አድጎ ሃይማኖቱን አውቆ መጠመራቅ አለበት ይላሉ ተ የኦተቤክርስቲያን ጥምቀት የመጀመሪያው የቤተክርስቲያን በር መግቢያ መሆኑን ትገልጻለች መጽሐፍና ቅዳስም በዮሐ እውነት እውነት እላችኋለሁ ከውሃና ከመንፈስ ቅዱስ ካልተወለዳችሁ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት አትችሉም» ይላል ስለዚህም ጥምቀት ልጅነት መቀበያ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት የሚያስገባ እንጂ ምልክት አይደለም። የ ቀንና የ ቀን ጥምቀት ከየት መጣ ከሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን የመጀመሪያው ምሥጢር ሲሆን ጥምቀት ዳግም ልደት ነው ጥምቀቱ የሞትና የትንሣኤ ምልክት ነው ወደ ማጥመቂያው ውስጥ ሲነከር ወደ መቃብር ከጌታ ጋር መውረድ ወደ ላይ ብቅ ሲል ከክርስቶስ ጋር መነሣቱ ምሳሌ ነው መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠንን መረጃ እንመልከት « ወይም ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደተጠመቅን አታውቁምን እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር እንደተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን ሃሃሃ ሃሃክከከ ሮሜ ይለናል። ታዲያ ይህን እውነት ይዘን ስንጓዝ ወዶ ብሉይ ኪዳን መለስ ብለን እናስተውለዋለን ይህም በዘሌ ላይ ከቁ ስናነብ ይህንኑ የወንድ ልጅና የሴት ልጅ ወደ እግዚአብሔር ቤት መሄድ የሚገባቸውን ጊዜ እንዲህ በማለት ገልፆታል። አይደለም እግዚአብሔር በማንኛውም ጊዜ መምረጡን አመልካች ነው እንጂ ሕጻናትን ተውአቸው ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው ማቴ እነዚህ የሚያመለክቱን ሕጻናት ገና በሕፃንነት ዕድሜያቸው ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት እንዲኖራቸው በግልጽ ያስቀመጡ ናቸው ታዲያ ከየት አምጥተው ነው ሕጻናት መጠመቅ የለባቸውም የሜል የፈጠራ ወሬ የሚያወሩት ቃሉ እኮ ዝሃኘሃርከበከ ሀከሀበከሙከእርፎበህ ማር ቢሆን የሚገልጠው ስለማመን እንጂ ሕጻናት አይጠመቁ የሚል ፍቺ አይሰጥም ገር ግን ለገቫ ጥፋታቸው ወንጌሉን ያጣምማለ እንደተባለ እንዲሁ ዛሬም ያጣምሙታል እንጂ ገላ እነሱ ለሟሉት መግለጫ አይደለም እግዚአብሔር የእኛን ሥጋ ትልቅነት አይደለም የሚያየው በመንፈሱ ልንኖር የሂንችል መሆናችንን እንጂ የእግዚአብሔር ቃል ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል ይላል ሳሙ ይህ እውነት የሚያሳየን በሰው ፊት ያለ ጉልምስና በጌታ ዘንድ ምኑም ነው ብላቴናውን ዳዊትን ለንግሥና ሲመርጠው ገና በለጋነት እድሜው ነበር ለጌታ ይህ ሰው አያስፈልገውም አላለም። ዮሐ ብሎ ተናግሯል ይህንም የክርስቶስ ሥጋ እውነተኛ የራሱ ሥጋ ነፍስ የተለየው መለኮት የተዋሀደው መሆኑን ደሙም እውነተኛ የክርስቶስ ደም መሆኑን ማመን በመንፈስ ነው እንጂ በሥጋ አይደለም ይህ ደግሞ ሕይወት ነው የማያምኑ አሉ እንዳለ የዛሬዎቹ አለማመን አያስደንትም ከጥፋት ልጅ ጋር በክህደት የሚተባበሩ ስላሉ አሁንም አማናዊነቱን ተጠራጥረው ያሉ መታሰቢያ ነው የሚሉ ቀድመው የካዱትን መስለዋቸዋልና መጽሐፍ ቅዱሱን ያስተውሉት እንላለን ልብ ይስጥልን ቁርባኑ የመረቀልን የሚያድነን እውነተኛ መንገዱ ነው እንግዲህ ወንድሞች ሆይ በመረቀልን በአዲስና በሕያው መንገድ ወደ ቅድስት በኢየሱስ ክርስቶስ ደም በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል እንድንገባ ድፍረት ስላለን በእግዚአብሔር ቤት ውሃ ታጥበን በተረዳንበት እምነት በቅን ልብ እንቅረብ ዕብ በክርስቶስ ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም ወደ መንግሥቱ ለመግባት እንዲቻለን ድፍረት እንዳለን ያረጋግጥልናል። ወንድ ልጅ ሃነቫሃከከ ከተጠመሙቀበት ከ ቀን በኋላ ሴት ልጅ ከተጠመቀችበት ከ ቀን በኋላ ንስሐ እየገቡ መቁረብ እንዳለባቸው የቤተክርስቲያን ቀኖና ያዛል ፕሮቴስታንቶች በታቦት በስዕል በመስቀል አያምኑፇ እንዲያውም ለታቦት ለስዕል ለመስቀል መስገድ መሳለም ለጣዖት መስገድ መሣለም ነው ብለው ያጣጥላሉ ቀ በኦተቤክግን ሥፅል መስቀል ታቦት ክብር አላቸው የእነዚህም ሰጪና ባለቤት እግዚአብሔር ነው ታቦት ታቦት ማለት ቤተ አደረ ከሚለው የግዕዝ ቃል የወጣ ነው ታቦት ማደሪያነቱ ለጽላተ ኪዳኑ ማደሪያና የእግዚአብሔርም መገለጫ ነው ስለዚህ ያሉትን መቅዱሳዊ ጥቅሶች እንይ እግዚአብሔርም ሙሴን ወደ እኔ ወደ ተራራው ውጣ በዚያም ሁን እነርሱን ታስተምር ዘንድ እኔ የጻፍኩትን ሕግና ትዕዛዝ የድንጋይም ጽላት እሰጥሃለሁ አለ ዘጸ ይህ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተጻፉትን ሕግና ትዕዛዝ እንዲቀበል ጥሪ ካጩደረገለት በኋላ ምን መደረግ እንዳለበት ሲገልጽ በመጀመሪያ በመካከላቸው አድር ዘንድ መቅደስ ይስሩልኝ ቨጸ ከግራር እንጨትም ታቦትን ይሥሩ ርዝመቱ ሁለት ክንድ ተኩል ወርዱም አንድ ክንድ ተኩል ቁመቱም አንድ ክንድ ተኩል ይሁን ዘጺ እነዚህ በሙሉ ከእግዚአብሔር ሀከሀበከሙከእርፎበህ ለሙሴ የተሰጡ መመሪያዎች ናቸው የሰጠሁትንም ጽላት በታቦቱ ውስጥ አኑረው ብሉታል። እግዚአብሔር በታቦቱ ላይ ሆኖ ስለሜያናግረው ሣደሪያው መሆኑን እግዚአብሔር ራሱ ገለጸ እንጂ ሙሴ ፈጥሮ ያወራው ወይም ቤተ ክርስቲያን ፈጥራ የምትሰራው አይደለም ናጹም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ታቦት በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር በደብረ ሲና ለሊቀ ነቢያት ለሙሴ ተገልጦ የውለታና የመታዘዝ ምልክት አእንዲሆን በዚህ አድሬ በዚህ ላይ ሆፔ እገለጥላችኋለሁ ሲል አስር ሕግጋት የተጻፈባቸውን ሁለት ጽላቶችን ሰጠው ዘጸ ዘጸ ታቦት እግዚአብሔር ሕግጋት ያስተላለፈበት ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር የክብሩ መገለጫ ዙፋን ነው እነ ሰሎሞን ሌሎችም እስራኤላውያን ለታቦት የሠገዱት በታቦቱ ላይ ስላለው ሕግ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር ለምሕረት በሚመጣበት ጊዜ ዙፋኑ ስለሆንም ነው ይኽውም እግዚአብሔርን እስራኤል በሚያስቀይምበት ጊዜ እርሱ ደግሞ በረሃብ በቸነፈር በጦርነት በምርኮ ይቀጣቸዋል ኢያ ንስሕ ገብተው ይቅርታ ሲጠይቁት ዶግሞ አባት ልጄን እንደሚምረው ደግሞ አርሱም ይምራቸዋል። የአዲስ ኪዳኑ ታቦት የክርስቶስ ሥጋና ደም የሚፈተትበት ቅዱስ መሠዊያ ነው መንፈስ ቅዱስ በታቦቱ ላይ የሚወርድበት የቅዳሴው ሰዓት ኤጺፋንዮሎ አስተርዮ» ይባላል ይህም መገለጥ ማለት ነው ቤክ ስለ ታቦት ያላት ትምህርታዊ መመሪያ ያልገባቸው አንዳንዶች እንደመሰላቸው ቢተረጉሙትም ቤክርስቲያናችን ግን በሙሴና በክርስቶስ በብሉይና በሐዲስ በጣዖትና በታቦት በምሳሌና በአማናዊ ያለውን ልዩነት ስለምታውቅ ለሚጠይቃት ሁሉ ይህን እምነቷን ታስረዳለች በኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት በሀ ከህርከ ታቦት የተለመደ ሕግ ነው ሥጋና ደሙን የሚፈትቱት በታቦቱ ላይ ነው። ክርስቲያኖች አንድ ሲያውቁት የሚገባው ትልቁ ነገር በብሉይ ኪዳን የነበረው የታቦት አገልግሉት የበጎችና የጥጆች ደም በቅድስተ ቅዱሳን ፊት ለፊት የመሠዋት ሥርዐት ነበር ይህም በእውነተኛው አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደም ተወግዶ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ ይለናል ዕብ ስለሆነም አሁን በቅድስቱ ውስጥ በታቦቱ ላይ ይገለጽና ይከብር የነበረው ሀከሀበከሙከእርፎበህ እግዚአብሔር እንደሆነ ሁሉ የልጁ የኢሱስ ክርስቶስ ደም እኛን ከኃጢአት ሁሉ በማጠብ የቀደመውን መሥዋዕት አስወግዶ እርሱ መሥዋዕት በመሆን ከብሯል በታቦቁቱም ላይ የማዳኑን ምስጢር በመግለጽ ሰዎች ሁሉ ሥጋውን በልተወና ደሙን ጠጥተው እንዲድኑ ይናገራል ዮሐ ይህን እውነት በመያዝ ታቦት በብሉይ ኪዳን የነበረ አገልግሉትና በአዲስ ኪዳን ያለው አገልግሎት ልዩነቱን በትክክል መረዳት ይገባል ይህንኑ በመረዳት ሰሌዳ ማለት ነው ያለሱ ሥጋና ደሙን አይፈትቱም። ታቦት ላይ የሚነሱ የፕሮቴስታንት ጥያቄዎች ፕሮቴስታንቶች ታቦት ተሽሯል ይላሉ ለዚህም የሚያቀርቡት ጥቅስ ቆሮ ያለውን ቃል በመጥቀስ ነው እንዲሁም ከጣኦት ጋር ያገናኙታል። እግዚአብሔር የሰጠው አንድ ታቦት ነው ይህ ሁሉ ታቦት ከየት መጣ። ስለዚህ የጳውሌሉሎስን አገላለጽ እንደሚገባ ልንረዳው ይገባል ለዝ ጥፋታቸው ወንጌሉን ያጣምማሉ እነርሱም የተረገሙ ናቸው እንዳለው ከመረገም እንድን ዘንድ እውነቱን እንወቅ ገላ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕያዋን አምላክ እንጂ የሙታን አይደለምና ማቴ በዚህ ቃል ላይ የአዲስ ኪዳን አገልግሎት እንደሚበልጥ ተናገረ እንጂ ያ ክብር ያለው ታቦት ክብሩ ቀረ አላለም ምክንያቱም በአዲስ ኪዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከዘለዓለም ሞት በመዳናችን አገልግለን ወደ ዘለዓለም ፍዳ ሳይሆን የምንሄደው ወደ ሕይወት በመሆኑ ነው ነገር ግን ዘብሉይ ኪዳን አገልግለው ሞት ይይዛቸው ነበር በአዲስ ኪዳን ግን ሞትን ድል አድርጎ በተነሳው ጌታ እኛም በሞት ላይ ኃይል አግኝተናልና ነው በሁለተኛ ደረጃ የሜያነሱት ጥያቄ ታቦትን ከጣኦት ጋር በማገናኘት ነው ጣኦትና ታቦት ግን በፍጹም አይገናኙም ልዩነታቸውን እስኪ እንመልከት በእግዚአብሔር ፈቃድ ተሰጠ ቀ በሰይጣን ተሰጠ ቀ ዘጺ ዘጻ » ሰይጣን ባደረባቸው ሰዎች በእግዚአብሔር እጅ ተጽፎ ተጠረበ ተሰጠ የእግዚአብሔር ሥራ ነው የሰይጣን ማደሪያ ነው ዘጸ ዘጸ ኃይለ እግዚአብሔር የለውም በኃይል ይሠራል ዘኀ ሰይጣን በወደዳቸው ሰዎች እግዚአብሔር በፈቀደላቸው እንደ ይዘጋጃል ሙሴ ባሉ ሰዎች ይዘጋጃል። ቀ የአጋንንትን ስም ይዚል የእግዚአብሔር የስሙ ማደሪያ ቀ ምድራዊና እጅግ ጊዜያዊ ነው ስሙን ይዛጻል የሰይጣን መጠቀሚያ ነው ሰማያዊ ነው ራእይ ቀ እግዚአብሔር አይከብርበትም ቀ በታቦቱ ላይ እግዚአብሔር ሰይጣን ግን ይከብርበታል ይከብራል ኢያ የእግዚአብሔር ሕግ አይደለም ቀ የእግዚአብሔር ሕግ ነው ዘጸ የሰይጣን ነው እንዳንገዛለት ታዘናል ዘጸ » አምልኮታዊ ስግደት ይቀርብበታል በጣኦት ፊት መንበርከክ ምዋርት በታቦቱ ፊት መንበርክከክ ይገባል ነው ከእግዚአብሔር ጋር ጥል ኢያ ነው አታድርጉ ተብሏል ዘሌ ታቦትን ከጣኦት ጋር ለሚያገናኙ ይህን ልዩነት በደንብ እንዲያጤኑት እንመክራቸዋለን ክርስቶስ ከቤልሆር ጋር ታቦት ከጣኦት ጋር ምንም ግንኙነት የለውም። ቆሮ ዝቫኝዩርከከ « ሀከሀበከሙከእርፎበህ ሴላው በታቦት ላይ የሚነሣው ጥያቄ ለሙሴ የሰጠው አንድ ታቦት ነው ይህ ሁሉ ታቦት ከየት መጣ። ሀከሀበከሙከእርፎበህ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ የእውነት ቤት ነው ስለዚህም ቅዱስ ጳውሉስ እንዲህ በማለት ይገልጸዋል ብበዘገይ በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት መኖር እንዴት እንዲገባ ታውቅ ዘንድ እጽፍልሃለሁ ቤቱም የእውነት አምድና መሠረት የሕያው እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ነው ጢሞ ይህ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን የአግዚአብሔር የራሱ ማደሪያ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል ይህ ቤት የሰማይ ዶጅ ነው እንጂ ሌላ አይደለም ዘባ ፌ ኢቧ እኛ እግዚአብሔር በሕንጻው ብቻ ይወሰናል አላልንም ነገር ግን የአምልኮቱ ቤት ነው አልን እንጂ ለዚህም እንዲሰራ ከእግዚአብሔር ትዕዛዝ ተሰጠ እንጂ አንዳችም በራሱ ፈቃድ የሠራ የለም። በሕንጻው ቤተ እግዚአብሔር ተገኝተን እንሳለማለን እንሰግዳለን ይኽውም ለባለቤቱ ያለንን ፍቅርና አክብሮት ለመግለጽ እንጂ የምናመልከው ማን እንደሆነ እናውቀዋለን የመሳለማችን ወይም የመስገዳችን ምስጢር በቤተ እግዚአብሔር ፊት ስለሆነ የምንሰግደው ለእግዚአብሔር እንጂ ለሕንጻው አይደለም ወይም ለድንጋዩ አይደለም ስለዚህ እስኪ መረጃ የሚሰጡንን ጥቅሶች እንመልከት ሀከሀበከሙከእርፎበህ ቀ ኦሪት ዘጸአት ሕዝቡም ሁሉ የዳመናው ዓምድ በድንኳን ደጃፍ ሲቆም ያዩ ነበር ሕዝቡም ሁሉ ተነስቶ እያንዳንዱ በድንኳኑ ደጃፍ ይሰግድ ነበርና መቅደስ ስለ ሆነ ድንኳን ነው አንሰግድም አላሉም በዛ ቤት በዛ ድንኳን ለከበረው ለእግዚአብሔር ሰገዱ እንጂ ቤቱ እውነተኛ የእግዚአብሔር የክብሩ መገለጫ ቤት ስለሆነ እንሰግዳለን ክብሩ በቤተ ክርስቲያን ላይ የተገለጠ ስለሆነ ለቤክርስቲያን የጸጋ ስግደት እንሰግዳለን ዜና መዋዕል ሰሎሞንም ጸሉቱን በፈጸመ ጊዜ እሳት ከሰማይ ወረደ የሚቃጠለውን መሥዋዕትና ሴላ መሥዋዕቱን በላ የእግዚአብሔርም ክብር ቤቱን ሞላ የእግዚአብሔርም ክብር የእግዚአብሔርን ቤት ሞልቶት ነበርና ካህናቱ ወደ እግዚአብሔር ቤት መግባት አልቻሉም የእስራኤልም ልጆች ሁሉ እሳቱ ሲወርድ የእግዚአብሔርም ክብር በቤቱ ላይ ሲሆን ያዩ ነበር በወለሉም ላይ በግምባራቸው ወደ ምድር ተደፍተው ሰገዱ እርሱ መልካም ነውና ምህረቱም ለዘለዓለም ነውና ብለው እግዚአብሔርን አመሰገነ በማለት በግልጽ መጽሐፍ ቅዱስ የክብሩ መገለጫ የሰማይ ደጅ እንደሆነች በተለያዩ ቦታዎች እንደሚያስረዳን ልናስተውል ይገባናል ክብሩ ከተገለጠበት በክብሩ ሥፍራ በማደሪያው ድንኳን የማንገኝበት የማንሰግድበት ምክንያት ምን ይሆን። እግዚአብሔር በማደሪያው ውሰጥ ነው እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ በክብር ታቦቱ ላይ በቃል ኪዳኑ ላይ ነው ይህን ደግሞ የምናገኘው በቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ነወ ስለዚህ ለቤክርስቲያን የጸጋ ስግደት እንሰግዳለን ለአምላካችን የአምልኮት ስግደትን በመገዛትና በፍርሃት እናቀርባለን ለዘለዓለም ቅቤክርስቲያን ቀ ቢባል ተሰባስበን የኃጢአት ነች ለምን የምንማረው የእግዚአብሔር የክብር ቤቱ የምናስቀድሰው ቅዱስ ወንጌልን ሥርየት የምናገኘው የምንጠመቀጮ በዚሁ ቤት ነውና መጽሐፍ ሳሙኤል ካልዕ ዳዊትም ከምድር ተነስቶ ታጠበ ተቀባም ልብሱንም ለወጠ ወዶ እግዚአብሔርም ቤት ገብቶ ሰገደ ይላል። ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና እነዚህ እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ ገላ ታዲያ ፈቃደ ነፍስ እንዲያሸንፍ መጾም መጸለይ መስገድ ይገባል ለፈቃደ ሥጋ መዝት ግን መጨረሻው ሞት ነወ ሮሜ ራስንም ለኃጢአት መሸጥ ነው ሮሜ እንደ ሥጋ ፈቃድ የሚኖሩ ሰዎች ሁሌ የሚያስቡት ስለ ሥጋ ነው ነፍስ ግን የምታስበው የእግዚአብሔርን ሕግና ትዕዛዝ መጠበቅ ነው የነፍስ ፈቃድ ይኽው ነውና የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይለናል አትሳቱ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሰው የሚዘራውን ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና በገዛ ሥጋው የሚዘራ ለፈቃደ ሥጋው የተቱክከ መበስበስን ያጭዳል በመንፈስ የሚዘራ ለፈቃደ ነፍሱ የተከ የዘለዓለም ሕይወት ያጭዳል» ገላ ጳውሎስ ይህን ሲናገር ራሱንም ኃጢአት የሥጋ ፈቃድ ሊያሸንፈው ይታገለው ነበርና እንዲህ አለን ስለዚህ እሄ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም ነፋስ እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም ነገር ግን ለሌሉች ከሰበኩ በኋላ ራሴ የተጣልኩ እንዳልሆነ ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ ቆሮ ። ልመናውን ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት በጾም እያዘነ ያቀርብ ነበር የእስራኤልን ሰዎችና ቅድስቲቱን ከተማ እግዚአብሔር ያስብ ዘንድ ይማፀን ነበር ነህምያ በምርኮ ላይ ያሉትን የእስራኤል ሰዎች ሥቃይና መከራ በሰማና የኢየሩሳሌምም ቅጥር መፍረሱን በነገሩት ጊዜ እያዘነ ወደ እግዚአብሔር ይጾምና ይጸልይ ነበር ይህን ቃል በሰማሁ ጊዜ ተቀምጩ አለቀስሁ አያሌ ቀናትም አዝን ነበር በሰማይም አምላክ ፊት እጾምና እጸልይ ነበር ነህሩ ዕዝራ በምርኮ ያሉት ወገኖቹ የበደሉት በደል አሳዝኖት ሀዘኑን ይገልጽ የነበረው በጾም ነበር ዕዝራም ከእግዚአብሔር ቤት ፊት ተነስቶ ወደ ኤልያሴብ ልጅ ወደ ዮሐናን ጓዳ ገባ ስለ ምርኮኞቹም ኃጢአት ያለቅስ ነበርና ገብቶ እንጀራ አልበላም ወኃም አልጠጣምነ ዕዝ በንጉሥ አርጤክስስ ዘመን ሃማ የሚባል የንጉሠ ሰው እስራኤልን ለማጥፋት ባቀደና መርዶኪዮስ የሚባለውን ሰው ለመግደል በቆረጠ ጊዜ ንግሥቲቱ አስቴር በሃማ ኃጢአት አዝና ሃዘኗን በጾም ነበር የገለጸችው ሄደህ በሱሳ ያሉትን ሁሉ አይሁድ ሰብስበህ ለእኔም ጹሙ ሶስት ቀን ሌሊቱንና ቀኑን አትብሉ አትጠጡም እኔና ደንገጡሮቼም እንዲሁ እንጾማለን አስቴ ይህም ሀዘናቸውን በጾም ሲገልጡ እግዚአብሔር ሁሉን ያያልና ወዲያው መልስ መጣሳቸው ሞቱ ለአስራኤላውወያን መሆኑ ቀርቶ ለራሱ ለሃማ ሆነ ይህም ስለ ኃጢአት አዝኖ በመጾም የተገኘ ፍሬ ነው። ይህም ጾም ወደ እግዚአብሔር የመመለስ ውጤት መሆኑን ያሳየናል። ስለዚህ በጾም አጋንንትን ድል ማድረግ እንደሚቻል ጌታ አስተምሮናል እያንዳንዳችን በመጾማችን እንባረክበታለን ድል እናደርግበታለን እንጂ አናፍርበትም የጾም አይነቶች ጾም በሁለት ዓይነት መንገዶች ይከናወናል ይኽውም በግል በአዋጅ የግል ጾም በግል ስንል አንድ ሰው ስለ ደረሰበትና በእርሱ ላይ ስለ ሆነበት ነገር ሁሉና ስለሚፈልገው ጉዳይ እግዚአብሔር ተገቢውን መልስ እንዲሰጠው የሚጾመው ጾም ነው ለምሳሌ ዳዊት የልጁን መሞት በሰማ ጊዜ ጾሞአል ኛ ሳሙ እንዲሁም ሰዎች በግላቸው ስለደረሰባቸው ችግርና ስለሚፈልጉት ነገር ሁሉ የሚጾሙት ጾም ነው ሌላው በግል ጾም ጊዜ የሚኖረን አመጋገብና ከጥሉላት ከዓሣ ከሥጋ ከቅቤ ከመሳሰሉት በሚገባ መጠበቅ ይገባል። ጌታ ለኒቆዲሞስ ስለ ዳግም መወለድ ያስተማረበትና የገለጸበትን የምናስብበት ነው እውነት እውነት እልሃለሁ ሰው ዳግመኛ ከውሃና ከመንፈስ ቅዱስ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም ዮሐ ስምንተኛ እሁድ ሆሳዕና በመባል ሲታወቅ ትርጉሙም መድኃኒት አሁን አድን አሁን አቅና ማለት ነው ይህም ጌታ በኢየሩሳሌም መቅደስ ገብቶ ያስተካከለባት ቤቱን ያከበረበት ቀን ነው ኢየሱስም ወደ መቅደስ ገባና በመቅደስ የሚገዙትንና የሚለውጡትን አወጣ ማቴ ይህ እሁድ የመጨረሻው ሳምንት ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact