Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ.pdf


  • word cloud

የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ.pdf
  • Extraction Summary

የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ ይቀርባል። ሰው ግን ከስጋና ከደም የተሠራና ሟች ሆኖ የተፈጠረ ሲሆን ዘላለማዊነቱ በመዋለድ ላይ የተመሠረተ ነው። አሜን ጥላሁን ጣሰው።

  • Cosine Similarity

የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ በናኖቴክኖሎጂ ስልተምርት የሥራ አደረጃጀት የማህበራዊና መንግሥታዊ አወቃቀር ጥላሁን ጣሰው ጥላሁን ጣሰው ። የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ አዲስ ነገር እየመጣ ነው ናኖስልተምርት ናኖቴክኖሎጂ ዲ ፕሪንቲንግ ናኖቁስና ናኖክሪስታል ምንድን ናቸው ህእ እእእ እዓ ዓሄ ዓዓ ሄሄ ሄሄሄራፊፋ ለውጥን መተንበይና መቀበል የናኖቴክኖሎጂ ሥልተ ምርት ከዓለም አቀፍ ንግድ ወደ ሁለገብ የማኅበረሰብ ምርትና ልውውጥ ሥርዓት የናኖቴክኖሎጂ ስልተ ምርትና የቤተሰብ ሁለገብ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አደረጃጀት ኀ እ እ ዓዓፊፊፊ የኒዮሊበራሊዝምና ኒዮሶሻሊዝም መገለጫዎች ህህ ለናኖቴክኖሎጂ ስልተምርት የሚደግፉ የሥራና ማህበራዊ አደረጃጀቶች በገፍ ለሚመረቱ ቁሶች ሃብታም ገዥዎችን የማፈላለግ አባዜን የሚሠብረው ስልተምርት ዓለም ዓቀፍ አገዛዝና ቤተሰባዊ ፌደራሊዝም ጥላሁን ጣሰው የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ መተርጎሚያ ናኖቴክኖሎጂ ቁሳቁስ ወይም መሣሪያን ለዓይን የማይታዩ እጅግ በጣም ጥቃቅን አድርጎ የመፍጠር ዘዴ። ጥላሁን ጣሰው የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ አዲስ ነገር እየመጣ ነው በገጽ የተመለከተውን ሥዕል ዓይተው ከተደመሙ በእርግጥ አዲስ ነገር እየመጣ መሆኑን ይገነዘባሉ። ናኖቴክኖሎጂ ዘመን በጣም የተለየ ነው። ከላይ ያሉት ቀልጣፋ አሠራሮች የኢንደስትሪያዊ ቴክኖሎጂን ያጠናከሩት የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ የኤሌክትሮኒክስና የአቶም ዘመን ያሰገኙዋቸው ቅልጥፍናዎች ናቸው። አዲሱ የዲ ቴክኖሎጂ ፋብሪካዎች ውስጥ ሸቀጥ በጥራትና በብዛት ለማምረት መዋሉ እየቀረ ወደ ግል ቤቶች በመግባት የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ ምርት በዲ ሕትመት በየቤቱ የሚመርት መሆኑ በቀጣዮቹ አስር ዓመታት በሥራ ላይ ይውላል። ኢንዱስትሪ አብዮት ዓለም በሺ ዘመናት ያላየችውን ለውጥ የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ በመቶ ዓመት ከሥር ከመሠረቱ ለወጠው። የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ ናኖስልተምርት ናኖቴክኖሎጂ ዲ ፕሪንቲንግ ናኖቁስና ናኖክሪስታል ምንድን ናቸው። በአሁኑ ዘመን አዲስ ቴክኖሎጂ እየመጣ ነው። ይህ አዲስ ቴክኖሎጂ ናኖቴክኖሎጂ ተብሎ ይታወቃል። ኢንደስትሪያዊ ስልተምርት በኢንዱስትሪ ፍብረካ ሸቀጦችን የማምረት ሥርዓት ሲሆን በናኖ ስልተምርት በናኖክሪስታልና በናኖቁስ ምርቶችን በኢንደስትሪ ሳይሆን በየአካባቢው በየቤቱ ማምረትን በማስቻል የኢንደስትሪ ሕብረተሰብ ጥሳሁን ጣሰው ካፒታሊዝምና ሶሻሊዝም መገለጫ የሚባለውን የኢንዱስትሪ ፍብረካ አመራረት በማስቀረት ማህበራዊ ግኑኝነትን ወደ ከፍተኛ ደረጃ ማሸጋገር ነው። ይህም የሆነው በኢንደስትሪ ቴክኖሎጂ የሚመረተው ምርት በሶቪዬት ሕብረት ለገበያ ሳይሆን የሰፊውን ሕዝብ ፍላጎት ለማርካት በመመረቱ የሶቪዬት ሕብረት ስልተምርት ከካፒታሊስቱ ሥልተ ምርት የተለዬ ነው የሚለውን ግንዛቤ በመውሰድ ነበር። በእርግጥ አዲስ ዓለም ነው። የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ ይህ እውነታ ነው። የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ ለውጥን መተንበይና መቀበል ባሮስ ኮልቶን የሚባል ጸሐፊ የሁለተኛው የዓለም ጦርነት እንዳለቀ ማለትም የዛሬ ዓመት በሪደር ዳይጀስት ላይ የነገው አዲስ ዓለም በሚል ርዕስ በዚያን ጊዜ በወታደራዊ አገልግሎት የታዩት የአውቶሚክ ኃይል የሬዲዮ መገናኛና ቴሌቪዥን ወደፊት በዓለም ላይ የሚያስከትሉትን ለውጦች ቀድሞ ለማየት ሞክሮ ነበር። ጥላሁን ጣሰው የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ የናኖቴክኖሎጂ ሥልተ ምርት ከዓለም አቀፍ ንግድ ወደ ሁለገብ የማኅበረሰብ ምርትና ልውውጥ ሥርዓት የካፒታሊዝምን ሥርዓትን እጥር ምጥን ባለና ዋነኛ መታወቂያውን አጠቃሎ ያቀረበ ካርል ማርክስ ነው። የናኖቴክኖሎጂ ዘመን የብሔርተኝነት የኢምፓየር መስፋፋትና የጠቅላይነት ዘመን ሳይሆን ያለፈው ዘመን መገለጫዎች የሆኑት የዓለም አቀፍ ንግድ ወደ ሁለገብ የማህበረሰብ ምርትና ልውውጥ ሥርዓት የሚቀየርበት መሆን እንዳለበት የቴክኖሎጂው ጠባይ ይጠይቃል። ናኖቴክኖሎጂ ሥልተ ምርት የናኖቁስና ናኖክሪስታል ላይ የተመሠረተ በመሆኑ መሠረተ ልማቶቹም የኢንተርኔት ማገናኛ ሳታላይቶች የኢንተርኔት መረቦችና የማሕበረሰብ መሠረት ያለው ምርት የመለዋወጫ ደንቦችን የሚያካትት ስለሚሆን ይህ በዓለም መንግሥት ቢሮክራሲ ስር የሚተዳደር እንጂ በኒዮሊበራሊዝምና እና ኒዮሶሻሊዝም እንዲሁም ቀደም ባለው በኢንዱስትሪ አብዮት የመጀመሪያ ዘመን እንደሚታየው እነዚህ አውታሮች በጥቂት ግለሰቦች እየተያዙ ዓለም በጥቂት ኦሊጋርኪዎች እና በአብዛኛው ሕዝብ ሥራ አጥነት ጎስቋላነት ረሃብተኝነትና የጦርነት ሰለባነት የምትመራ ሆና ዘላቂነት ያለው ሥርዓት አይኖራትም። በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቂያና በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት የሶሻሊዝምና ሊበራሊዝም እሴቶች እየተቀራረቡ ሄደው አንድ የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ ዓለም ዓቀፍ መንግሥት እንደሚመሠረት ትንበያዎች ነበሩ። ጥላሁን ጣሰው የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ የናኖቴክኖሎጂ ስልተ ምርትና የቤተሰብ ሁለገብ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አደረጃጀት እስቲ የናኖቴክኖሎጂ ሙሉ በሙሉ በሥራ ላይ የዋለበት የምናብ ሕብረተሰብ ውስጥ ወስጄ በምናብ ላስቀምጣችሁ። ይህ ኒዮሊበራሊዝም ብለን የምናውቀው ሥርዓት ከሶቪዬት ሕብረት መመሥረት ቀደም ሲል በነበሩት ዘመናት ካንሰራፋው ካፒታሊዝም ከሁለተኛው ዓለም ጦርነት በኋላ ሶሻሊስታዊ መርሆችንም በማካተት ኒዮ ሊበራሊዝም ተብሎ የሚታወቀውን ሥርዓት ፈጥሯል። የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ በቻይናም ብሔርተኝነት አንሠራርቷል። ጥላሁን ጣሰው የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ በገፍ ለሚመረቱ ቁሶች ሃብታም ገዥዎችን የማፈላለግ አባዜን የሚሠብረው ስልተምርት አንድ ቁስ አምራች ለሚያመርተው ምርት ሊጠቀም የሚችል የሰው ቁጥር ባላነሰበት ሁኔታ ለምን የገበያ ችግር ይፈጠራል። በአሁኑ ጊዜ የናኖቴክኖሎጂን ሥራ ላይ እያዋሉ በሸቀጦች ጥራት የዓለም ገበያን ለመቆጣጠር የሚደረገው ትግል በየአገሮቹ የሥራ አጥነትን ቁጥር በመጨመርና ሃብትን በጥቂት ሰዎች እጅ በማጠቃለል በሁሉም አገሮች የኑሮ ደረጃ መራራቅና በአነስተኛ የሰው ሃይል የተሠሩ ሸቀጦችን በዓለም ጥሳሁን ጣሰው ላይ የማሰሱ አሠራር ሃብታም ገዥዎችን የማሳደድ አባዜ ተብሎ ሊጠቃለል የሚችል ነው። የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ ዓለም ዓቀፍ አገዛዝና ቤተሰባዊ ፌደራሊዝም የሶቪዬት ኒዮሶሻሊዝም አሠራር ላይ የሊበራል ካፒታሊስትን የሸቀጥ ገበያ በማካተት ቻይና ያስመዘገበችው የውጭ ንግድን ማቀላጠፍ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ሊበራሊዝም የሶቪዬት ሕብረትን ግፊት ለመቋቋም የሶሻሊዝም መርሆችን በማዳበል ያገኘው ጥንካሬ ጋር ይመሳሰላል። የመጭው ዘመን ቴክኖሎጂና ኑሮ ማጠቃለያ መጪው ዘመን በአጭር ጊዜ ሁለት አማራጮችን አስቀምጦልናል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact