Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የስዩ ዬኗሳገት ስካት ትምህርት ስትራቴዲ የቨፈዛዘም መመሬሪያ ሀዘምሴ ዓም ማውጫ ገፅ መግቢያዓሠዓክዓክዓክዓ ክክክ ክክክ ከከከ ክክ ከከ ከ የወረዳቀበሌ ትምህርትና ስልጠና ስርዓትን ሙሉ ትግበራ ለመጀመር የሚያመላከትየሚያስችል ጥናትና ምርምር ያካሂዳል የልዩ ፍላጎት ትምህርት ጉዳዮችን በተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት ስርዓተ ትምህርት ውስጥ ያካትታል በክልሱ በሚካፄዱ ሁሉም የትምህርት ደረጃዎች ውስጥ የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን ተሳትፎ ለማሻሻል የተለያዩ መንገዶችን ይቀይሳል ለምሳሌ ተጨማሪ ትምህርት መስጠት ኪ።
ፐርከ ተዘዋዋሪ መምህር በልዩ ፍላጎት ትምህርት የተመረቀ ባለሙያ ሲሆን ለመደበኛ መምህራን ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎችና ለወላጆች የምክር አገልግሎት ይሰጣል የሚሰጠውም አገልግሎት የተማሪውን የነፍስ ወከፍ የትምህርት መርሀግብር ትግበራን የተማሪውን የትምህርት ፍላጎት ምዘናን ከሳተላይትና ከጎረቤት ትምህርት ቤቶች ርዕሳነመምህራንና መምህራን ጋር ትብብር መፍጠርን የልጁን የትምህርት ግቦች ለመምታት ሌሎች ባለሙያዎችንና ወጌሻዎችንነ ማስተባበር በተማከለ ቡድን ርዉ ጨጠ ተግባራት ውስጥ መሳተፍና የመሳሰሉትን ያጠቃልላል የድጋፍ መስጫ ማዕከል ሀ ርበቨፀ የድጋፍ መስጫ ማዕከል ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች መገልገያ የሚሆኑነ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶችን የአካል ድጋፍ መስጫ መሳሪያዎችንና ለሁሉም ተማሪዎች የሚያገለግሉ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችን የያዘ የትምህርት ማበልፀጊያ ማዕከል ነው ከዚህም በተጨማሪ ይህ ማዕከል ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች ለመደበኛ መምህራንና ለአጎራባች ትም ቤቶች ድጋፍና የምክር አገልግሎት የሚሰጡ ባለሙያዎችን ይይዛል አካቶ ትምህርትን በማስፋት ሂደት የልዩ ፍላጎት ትምህርት ሚና አካቶ ትምህርትን ዕውን በማድረግ ሂደት በርካታ መሰናክሎች አንዳሉ ቢታወቅም ለአብነት ያህል ሁለቱን ብቻ መመልከት ይበቃል በርካታ ህፃናት አሁንም ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸው ተካተው ከሚማሩ በርካታ ህፃናት መካከልም ተገቢውን እገዛ ካለማግኘታቸው የተነሳ ከትምህርት ቤት ለማቋረጥ የሚገደዱ መብዛታቸው ጥቂቶቹ ናቸው በአገራችንም የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ጉዳይ እነዚህን መሰናክሎች ከመቋቋም ጋር የተገናኘ ነው የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ስትራቴጂ ርዕይም በዚህ ረገድ ግንዛቤን በማስፋት አካል ጉዳተኛ ልጆች ወደ ትምህርት ገበታ የሚመጡበትን መንገድ መሻት ነው ከስትራቴጂያዊ አቅጣጫዎች አንዱና ዋነኛውም የትምህርትን ዕገዛ አድማስ ለማስፋት ለሁሉም የመደበኛ ትምህርት ቤት መምህራን በልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ፅንሰሃሳብ ዙሪያ ስልጠና መስጠትና ባሉት የድጋፍ መስጫ ማዕከላትም የተጠናከሩ መዋቅሮች በመዘርጋት ተዘዋዋሪ መምህራንን የማሰማራት ተግባር ሊከናወን ይገባል በመሆኑም የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ሚና ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ላይ ሊያተኩር ይገባል የልጆችን ችግር የመለየትና የመመዘን ስራ ማከናወንና አስፈላጊውን ድጋፍ በልዩ የመማሪያ ክፍሎችም ሆነ በመደበኛ የመማሪያ ክፍል የሚያገኙበትን መንገድ ማመቻቸት ሠ ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች ተገቢውን አገዛ ማገዝ የሚችልበትን መንገድ ማመቻቸት ሠ የመማር ማስተማሩ ስርዓት ሁሉንም ልጆች ማገዝ የሚችልበትን መንገድ ማመቻቸት ሁ ሁሉም ህፃናት መብታቸው ተከብሮ ተገቢውን ትምህርት ማግኘት ይችሉ ዘንድ የአጠቃላይ ትምህርት ስርዓቱንና የክፍል ውስጥ ስርዓቱን በተገቢው መንገድ ማደራጀት ሁ የትምህርት ጥራትን ከማሳደግ አኳያ ለትምህርት ለሁሉም ግብ ስኬት የበኩሉን አስተዋፅኦ ማድረግ ናቸው በስትራቴጂው ውስጥ የተካተቱት አቀራረቦችም በ መንገዶች ለተማሪዎች እገዛ ሊያበረክቱ ይችላሉ ኃ በመደበኛው የመማር ስርዓት ውስጥ የሚገኙ አብዛኞቹ ተማሪዎች በድጋፍ መስጫ ማዕከል ከሚሰሩ ተዘዋዋሪ መምህራን ዕርዳታ በሚያገኙ የመደበኛ ትምህርት መምህራን ሊታገዙ ይገባል በመሆኑም የድጋፍ ስርዓቱ ትምህርት ቤት ዐቀፍና መማሪያ ክፍል ዐቀፍ ሆኖ የተዘዋዋሪ መምህራንን ድጋፍ በመጠቀም ብዝሀፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች እንዴት ማገዝ አንደሚቻል በርካታ ተማሪዎች ባሉበት የመማሪያ ክፍል ውስጥ ድጋፍ አሰጣጥን የአቻ ለአቻ ድጋፍን አስፈላጊነትንና የመሳሰሉት የተካተቱበት ነው አብዛኛዎቹ የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት አቀራረብ ስልቶች በመደበኛው የማስተማሪያ ክፍል ውስጥ ሊተገበሩ የሚችሉ ናቸው በመሆኑም በማስተማር ስልቶች የታጠቁ ተዘዋዋሪ መምህራን ባሉበት ትምህርት ቤት የሚገኙ መደበኛ መምህራን ብዝሀ ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች የማገዝ ልምዳቸው የዳበረ ይሆናል ሁለተኛው ጉዳይ የሚያተኩረው ለመማር ችግር አደጋ በ የተጋለጡ ተማሪዎችን በመደበኛው የማስተማሪያ ክፍል ውስጥ ድጋፍ የመስጠትን ይመለከታል በመደበኛው የማስተማሪያ ክፍል ያሉ መምህራን ተዘዋዋሪ መምህራንን በማማከርበክፍል ውስጥ ተጨማሪ አገዛ ቅርብ ክትትልና የድጋፍ መስጫ መሳሪያዎችን በማፈላለግ የመማሪያ ክፍሎችን ለመማር ምቹ ማድረግን ያካትታል ከዚህም በተጨማሪ አግባብነት ያለው ትምህርታዊ ጣልቃ ገብነት ሀርከከ በፀከፀበከዐበ ለተዘዋዋሪ መምህሩም ሆነ ለመደበኛው ክፍል አስተማሪ ችግሮችን በመቅረፍ መፍትፄ ለመስጠት የሚያስችል ድጋፍ እንደሚሆነው መገንዘብ ያሻል የመጨረሻውና የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት የድጋፍ አሰጣጥ ከፍተኛ የመማር ችግርና የአካል ጉዳት ያለባቸውን ተማሪዎች የሚመለከት ሲሆን እነዚህ ህፃናት ጥልቀት ያለው አገዛ እንደሚሹ ያሳያል ይህም አገዛ በትናንሽ ቡድኖች በማደራጀት የሚካሄድን የትምህርት አሰጣጥ የሚያካትት ሲሆን በሰለጠኑ መምህራንና የተለየ የመማሪያ አካባቢ በጉድኝት ማዕከላት የተለየ የመማሪያ ክፍል በሌሎች የትምህርት ተቋማት ወዘተ ተመቻችተውላቸው ቢሆን ይመረጣል ጥቂት የሚሆኑት ደግሞ በልዩ ትምህርት ቤቶች እንዲታገዙ የሚደረግ ሲሆን እነዚህም ትምህርት ቤቶች ለአጎራባች ትምህርት ቤቶች ሳይቀር ልዩ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎችን ሊያገለግሉ የሚችሉ የድጋፍ መስጫ ማዕከላት እንደሚሆኑም ከግምት ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል በትምህርት ስርዓቱ ውስጥ የተለያየ የትምህርት ደረጃዎች የስራ ድርሻና ፃላፊነት ፌደራል ትምህርት ሚኒስቴር የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ተግባራትን በፌዴረል ደረጃ ለመተግበር ያቅዳል በቂ በጀትም ይመድባል የአካቶ ትምህርት መርሆዎች ተገቢነት ባላቸው በሁሉም የትምህርት ዘርፍ ዕቅዶች በጀትና የመምህራን ልማት መርሀ ግብር ውስጥ መካተታቸውን ያረጋግጣል የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች ለሁሉም ልጆች አካል ጉዳተኞችን ጨምሮ ትምህርት ለመስጠት ዕቅድ ማውጣታቸውንና በጀት መመደባቸውን ይከታተላል መምህራን በስራ ላይ ሊጠቀሙበት የሚረዳቸው በቂ ዕቀውቀትና ክህሎት ለማስጨበጥ ይቻል ዘንድ በመምህራን ትምህርት መርሀ ግብሮች ተገቢ ኮርሶችን ይከልሳል በልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ላይ የሚሰጡ ኮርሶች ብቃት ባላቸው የትምህርተ ዘርፉ ባለሙያዎች መሰጠታቸውን ይከታተላል ከክልል የትምህርት ቢሮዎችና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር በመተባበር አካቶ ትምህርትን ለማስፋፋት የሚያስችሉ መመሪዎችን ስታንዳርዶችንና ቁሳቁሶችን ያዘጋጃል ለምሳሌ ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ልጆች ለመለየት የሚያገለግል የመለያ መሳሪያ የነፍስ ወከፍ የትምህርት መርሀ ግብር ስርዓተ ትምህርትንና የምዘና መሳሪያዎችን ማስማማት ወዘተ ተካተው በትምህርት ቤት ውስጥ በመማር ላይ ያሉትን ልዩ ፍላጎት ያላቸውንና ወይም አካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን መረጃ ለማሰባሰብ ለማግኘት ይቻል ዘንድ ብፄራዊ አገር ዐቀፍ የመረጃ ቋት ስርዓት መዘርጋት ማቋቋም ከክልልየከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎችና ከሌሎች አጋሮች ጋር በመተባበር የአካል ድጋፍ መሳሪያዎችንና ሌሎች የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶችን ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች ተደራሽ መሆናቸውን ያረጋግጣል የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ስትራቴጂ አተገባበር ላይ ድርሻ ካላቸው የተለያዩ አጋሮች ጋር ጠንካራ አጋርነት ይመሰርታል ልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ስትራቴጂ ትግበራን ለማጠናከር ተጨማሪ ፈንድ ከለጋሾች ያፈላልጋል በተለያዩ ደረጃዎች ለሚገኙ አከናዋኞችፈፃዓሚዎች በልዩ ፍላጎት አካቶ ትምርት ዙሪያ የአጭር ጊዜ የአቅም ግንባታ ስልጠና በማዘጋጀት ይሰጣል በልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ዙሪያ ዓለም ዐቀፍና አገር አቀፍ የልምድ ልውውጥ መድረኮችን ያደራጃልያዘጋጃል የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ስትራቴጂን ትግበራ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ክትትልና ግምገማ ያደርጋል ከሁኔታውም በመነሳት ሙያዊ ድጋፍ ይሰጣል የፖለቲካና የትምህርት አመራሩንየሃፃሃይማኖት መሪዎችንየአገር ሽማግሌዎችን አንዲሁም ማህበረሰቡን ባጠቃላይ በተለያዩ የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ጉዳች ዙሪያ ቀጣይነት ባለው መልኩ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ይረዳ ዘንድ የተሟላ የተግባቦት ርዐጠዘባህበርከዐበ ሀበ መመሪያ ያዘጋጃል ይህም መመሪያ በሁሉም ደረጃዎች መተግበሩን ያረጋግጣል ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርህ ግብሮች ያዘጋጃል የአካቶ ትምህርትና ስልጠና ስርዓትን ሙሉ ትግበራ ለመጀመር የሚያመላከትየሚያስችል ጥናትና ምርምር ያካሂዳል በትምህርት ስርዓቱ ሁሉም ደረጃዎች የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን በተለይም የሴት አካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን ተሳትፎ ለማሻሻል የተለያዩ መንገዶችንዘዴዎችን ይቀይሳል ለምሳሌ ተጨማሪ ትምህርት መስጠት ከፀበ የኪስ ገንዘብ መስጠት ዐዐርዩመሟ ጠዐበነ የምክር አገልግሎት መስጠት ቁሳቁሶችን መስጠት የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ የፅህፈት መሳሪያዎች ወዘተ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና የአካል ጉዳተኛ ሰልጣኞች የስልጠና ዕድል ለማስፋት ምቹ የስልጠና አካባቢን ለመፍጠርና የቅጥር ሁኔታቸውን ለማመቻቸት የሚያስችሉ ጥናትና ምርምርችን ያካሂዳል የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን ተሳትፎ በመሰናዶ ትምህርት ቤቶች በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና በመምህራንና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለማሳደግ አሁን እየተሰራበት ያለውን አዎንታዊ ድጋፍ ቨበብከህ ርቪበ ያጠናክራል የአካቶ ትምህርት ብፄራዊ አማሪ ኮሚቴ እንዲመሰረት ግንባር ቀደም ሚና መጫወት ኮሚቴውም በአግባቡ ስራውን እንዲሰራ ሁኔታዎችን ያመቻቻል በአገር አቀፍ ዓመታዊ የትምህርት ጉባኤ ላይ የልዩ ፍላጎት አካቶ ትምህርት ጉዳዮች በአግባቡ መቃኘታቸውን ያረጋግጣል የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርትን በክልሉከተማ አስተዳደሩ ለመተግበር ማቀድ በጀት መመደብና የስራ አመራር ስርዓት ያደራጃል የአካቶ ትምህርት አቀራረብ በሁሉም የትምህርት ፕሮግራሞች ማለትም በቅድመ መደበኛ በመጀመሪያ ደረጃ በሁለተኛ ደረጃ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና በአማራጭ መሰረታዊ ትምህርትና በተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት መካተቱትን ያረጋግጣል የልዩ ፍላጎት አካቶ ትምህርት ስትራረቴጂን በክልሉከተማ አስተዳደሩ ለመተግበር ከትምህርት ሚኒስቴርና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ይሰራል የወረዳ ትምህርት ጽቤቶች በልዩ ፍላጎት ትምህርት የሰለጠነ መምህራንን በተዘዋዋሪ መምህርነት በጉድኘት ማዕከላትና ከተቻለም በየትምህርት ቤቱ አንዲሰሩ መመደባቸውን ያረጋግጣል የልዩ ፍላጎት ትምህርት ባለሙያዎችን በክልልበከተማ አስተዳደርና በዞን ክፍለ ከተማ ደረጃ ይመድባል በልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ሰልጥነው በክልሉና የከተማ አስተዳደሩ የሚያገለግሉ መምህራንንና የትምህርት ባለሙያዎችን ለማፍራት የቅድመ ስራና የስራ ላይ ስልጠናን ያስተባብራል ያደራጃል በልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ዙሪያ የአጭር ጊዜ የአቅም ግንባታ ስልጠና ለዞንና ወረዳ አከናዋኞች ያዘጋጃል ይሰጣል ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በክልሉ የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ስትራቴጂ አተገባበርን በየሩብ አመቱ ክትትልና ግምገማ ያደርጋል ከዚህም በተጨማሪ ከግምገማው ውጤት በመነሳት ድጋፍ ይሰጣል ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች መረጃ ፆታን መሰረት በማድረግ ለመሰብሰብ ስርዓት መዘርጋትና ትምህርት ሚኒስቴር ለመረጃ መሰብሰቢያ ካዘጋጃቸው መሳሪዎች ጋር በማጣጣም መረጃውን ሰብስቦ ለትምህርት ሚኒስቴር ይልካል የአካቶ ትምህርት አቀራረብን በሁሉም የትምህርት አመራሮች የአቅም ግንባታና በመምህራን ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ መርሀ ግብሮች ውስጥ መካተታቸውን ያረጋግጣል በልዩ ትምህርት ቤቶችና በልደ ክፍሎች የሚሰሩ መምህራን በስራቸው ላይ አንዲተጉና እንዲቆዩ ከወረዳ ትምህርት ጽቤቶት ጋር በመመካከር የማበረታቻ ስርዓት ይዘረጋል ከትምህርት ሚኒስቴርና ከሌሎች አጋሮች ጋር በመተባበር በክልሉ ለሚገኙ ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች የአካል ድጋፍ መሳሪያዎችና ሌሎች ተገቢነት ያላቸው የትምህርት መርጃ መሳሪዎች አቅርቦት መኖሩን ያረጋግጣል በልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ስትራቴጂ አተገባበር ላይ ድርሻ ካላቸው የተለያዩ አጋሮች ጠንካራ አጋርነት ይመሰርታል የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ስትራቴጂ አተገባበርን ለማጠናከር ተጨማሪ ፈንድ ከለጋሾች ያፈላልጋል የፖለቲካና የትምህርት አመራሩን የሃይማኖት መሪዎችን የአገር ሽማግሌዎችን እንዲሁም ማህበረሰቡን ባጠቃላይ በተለያዩ የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ጉዳዮች ዙሪያ ቀጣይነት ባለው መልኩ በክልሉ ግንዛቤ ለማስጨበጥ በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የኮሚዩኒኬሽን መመሪያ በተግባር ላይ ያውላል የአካቶ ትምህርትና ስልጠና ስርዓትን ሙሉ ትግበራ ለመጀመር የሚያመላከትየሚያስችል ጥናትና ምርምር ያካሂዳል የልዩ ፍላጎት ትምህርት ጉዳዮችን በተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት ስርዓተ ትምህርት ውስጥ ያካትታል በክልሱ በሚካፄዱ ሁሉም የትምህርት ደረጃዎች ውስጥ የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን በተለይም የሴት አካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን ተሳትፎ ለማሻሻል የተለያዩ መንገዶችን ይቀይሳል ለምሳሌ ተጨማሪ ትምህርት መስጠት ኪ። በዘ የኪስ ገንዘብ መስጠት ቁሳቁሶችን መስጠት የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ የፅህፈት መሳሪያዎች ወዘተ የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን ተሳትፎ በመሰናዶ ትምህርት ቤቶች በቴኪኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠናና በመምህራን ትምህርት ተቋማት ለማሳደግ አሁን እየተሰራበት ያለውን አዎንታዊ ድጋፍ ቨዘገከህ ርበ ተግባራዊ ያደርጋል በክልል ደረጃ የአካቶ ትምህርት አማካሪ ኮሚቴ እንዲቋቋም ማበረታታትና ስራውንም በአግባቡ እንዲሰራ ሁኔታዎችን ያመቻቻል በክልሉ ዓመታዊ የትምህርት ጉባኤ ላይ የልዩ ፍላጎት አካቶ ትምህርት ጉዳዮች በአግባቡ መቃኘታቸውን ያረጋግጣል የክልልየከተማ አስተዳደር የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ ኤጀንሲ « የልዩ ፍላጉትአካቶ ትምህርት በክልሉከተማ አስተዳደሩ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ለመተግበር ማቀድበጀት መመደብና የስራ አመራር ስርኣት ይዘረጋል በአካል ድጋፍ መስጫ ጣቢያዎች በትምህርት መርጃ ቁሳቁሶችና አስፈላጊ በሆኑ ባለሙያዎች የልዩ ፍላጎት ትምህርት ባለሙያተዘዋዋሪ መምህር የስነልቦና ባለሙያና የምልክት ቋንቋ ተርጓሚ የያዘ የድጋፍ መስጫ ማዕከላትን በክልሉ በሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ያደራጃል ከክልሉከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር በልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ዙሪያ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ለሚያሰለጥኑ አሰልጣኞች የአጭር ጊዜ የአቅም ግንባታ ስልጠና በማዘጋጀት ይሰጣል በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ለአካል ጉዳተኛ ሰልጣኞች የስልጠና ዕድል ለማስፋትና ምቹ የስልጠና አካባቢን ለመፍጠር ጥናትና ምርምር ያካሂዳል » ከአሰሪዎችቀጣሪዎች ጋር የምክክር መድረኮችን ከፍቶ በመወያየትነ በአካል ጉዳተኝነት ዙሪያ ግንዛቤያቸውን በማዳበር ለአካ ጉዳተኛ ምሩቃን የስራ ቅጥር ሁኔታዎችን ያመቻቻል ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባር በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ውስጥ የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህር ስትራቴጂ አተገባበርን በየሩብ ዓመቱ ክትትል ያደርጋል ይገመግማል ከግምገማው ውጤት በመነሳትም ድጋፍ ይሰጣል ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች በፆታ በመለየት ለመሰብሰብ ስርዓት መዘርጋትና ትምህርት ሚኒስቴር ለመረጃ መሰብሰቢያነት ባዘጋጃቸው መሳሪያዎች ውስጥ በማካተት መረጃውን ሰብስቦ ለትምህርት ሚኒስቴር ይልካል ከትምህርት ሚኒስቴር ከክልል ትምህርት ቢሮዎችና ሌሎች አጋሮች ጋር በመተባበር በክልሉ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ውስጥ ልዩ ፍላጎት ላለላቸው ተማሪዎች የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶች አቅርቦት በበቂ ሁኔታ መኖሩን ያረጋግጣል በክልሉ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ውስጥ የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ስትራቴጂን ለመተግበር ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ጠንካራ አጋርነት ይመሰርታል በክልሉ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ውስጥ የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ስትራቴጂ አተገባበርን ለማጠናከር ተጨማሪ ፈንድ ከለጋሾች ያፈላልጋል የፖለቲካና የትምህርት አመራሩን የሃይማኖት መሪዎችን የአገር ሽማግሌዎችን ቀጣሪዎችንና ማህበረሰቡን ባጠቃላይ በተለያዩ የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ጉዳዮች ዙሪያ ቀጣይነት ባለው መልኩ በክልሉ ግንዛቤ ለማስጨበጥ በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የኮሚዩኒኬሽን መመሪያ በተግባር ላይ ያውላል በክልሉ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ውስጥ የአካል ጉዳተኛ ሰልጣኞችን በተለይም የሴት አካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን ተሳትፎ ለማሳደግ በጀት በመመደብ የተለያዩ መንገዶችን ይቀይሳል ለምሳሌ ተጨማሪ ትምህርት መስጠት ከክርዘል የኪስ ገንዘብ መስጠት ቁሳቁሶችን መስጠት የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ የፅህፈት መሳሪያዎች ወዘተእንዲሟሉ ያደርጋል በክልሉ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ውስጥ የአካል ጉዳተኛ ሰልጣኞችን የተሳትፎ ምጣኔ ለመጨመር አዎንታዊ ድጋፍን ሸጠበከሄፀ ርከበ ተግባራዊ ያደርጋል የዞንክፍለ ከተማ ትምህርት መምሪያ የልዩ ፍላጉትአካቶ ትምህርትን ስትራቴጂ በዞኑክፍለ ከተማው ለመተግበር ከክልሉ ከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር ይሰራል በስትራቴጂው አተገባበር ላይ ክትትል ያደርጋል ከሁኔታዎችም በመነሳት ለወረዳዎች ድጋፍ ያደርጋል በዞኑ ክፍለ ከተማው ውስጥ የሚገኙ ልዩ ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች የአካል ድጋፍ መሳሪያዎችና አንዲሁም የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶች ማግኘታቸውን ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ጋር በቅርበት በመስራት ያረጋጋጣል ለስትራቴጂው ውጤታማ አተገባበር እንዲረዳ ለወረዳዎች ከክልሉ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር የአጭር ጊዜ ስልጠና ይሰጣል በዞኑክፍለ ከተማው የሚገኙ ልዩ ፍላት ያላቸው ተማሪዎች መረጃ እንዲሰበሰብ ያስተባብራል የተሰበሰበውንም መረጃ ለክልሉየከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ በወቅቱ ይልካል የወረዳ ትምህርት ጽቤት የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ስትራቴጂን በወረዳው ለመተግበር ያቅዳል በጀት ይመድባል የስራ አመራር ስርዓቱን ያደራጃል የአካቶ ትምህርት አቀራረብ በሁሉም የትምህርት ፕሮግራሞች ማለትም በቅድመ መደበኛ በመጀመሪያ ደረጃ በሁለተኛ ደረጃ በአማራጭ መሰረታዊ ትምህርትና በተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት መካተቱትን ያረጋግጣል በወረዳው ውስጥ የልዩ ፍላጎት አካቶ ትምህርት ስትራቴጂን ከክልሉከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ከዞን ክፍለ ከተማ የትምህርት መምሪያና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ይሰራል በልዩ ፍላጎት ትምህርት የሰለጠነ ባለሙያ በጉድኝት ማዕከላትና በትምህርት ቤቶች ውስጥ በተዘዋዋሪ መምህርነት እንዲሰራ ይመድባል በድጋፍ መስጫ ማዕከላት ሊያገለግሉ የሚችሉ ብሬል የሚፅፉና የሚያነቡ ለመጀመሪያ ደረጃ ትምህሀርት ቤቶች ብቻ የምልክት ቋንቋ ተርጓሚዎችን ለመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከመምህራን ውስጥ በመመልመል የስራ ላይ ስልጠና አንዲያገኙ ያደርጋል በወረዳው የትምህርት ጽቤት የልዩ ፍላጎት ትምህርት ባለሙያን ይመድባል በቅድመ ስራ ላይ ስልጠና አማካይነት ሰልጥነው በልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት በቅድመመደበኛ ትምህርት በመጀመሪያ ደረጃና በድጋፍ መስጫ ማዕከላት የሚያገለግሉ ሰልጣኞችን ይመለምላል በወረዳና በትምህርት ቤት ደረጃ ለሚገኙ ፈፃሚዎች በልዩ ፍላጎት አካቶ ትምህርት ዙሪያ የአጭር ጊዜ የአቅም ግንባታ ስልጠና አዘጋጅቶ ይሰጣል ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በወረዳው ውስጥ የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት አተገባበርን በየሩብ ዓመቱ ክትትል ያደርጋል ይገመግማልከግምገማው ውጤት በመነሳትም ድጋፍ ይሰጣል በወረዳው ውስጥ የሚገኙ ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች በፆታ በመለየት መረጃ ለመሰብሰብ ስርዓት መዘርጋትና ትምህርት ሚኒስቴር ለመረጃ መሰብሰቢያነት ባዘጋጃቸው መሳሪያዎች ውስጥ በማካተት መረጃውን ሰብስቦ ለዞንክፍለ ከተማ ትምህርት መምሪያ ወይም ለክልሉየከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ይልካል የልዩ ፍላጎት አካቶ ትምህርት ጉዳይ በትምህርት ቤት ደረጃ በሚካፄደው ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ መርሀ ግብር ውስጥ መግባቱን ይከታተላል በልዩ ትምህርት ቤቶችና በልዩ ክፍሎች ውሰጥ የሚሰሩ መምህራንን ለማትጋትና በስራቸው ላይ ለማቆየት በክልሉ ትምህርት ቢሮ የተዘረጋውን የማበረታቻ ስርዓት ይተገብራል የድጋፍ መስጫ ማዕከላትን በድጋፍ ሰጭ መሳሪያዎች ተሸከርካሪ ወንበርነከ ርከ ነጭ በትር በ የማድመጫ መሳረያ ከበ የአካል ድጋፍ መሳሪያ ርቪከ የኮምፒዩተር ሶፍትዌር ሀልህ እንዲሁም ሌሎች ተገቢነታ ያላቸው የትምህርት ቁሳቁሶች ስሌት ስታይለስ ከህ የብሬል ወረቀት የምልክት ቋንቋ መዝገበቃላት እንዲሁም በባለሙያዎች ተዘዋዋሪ መምህር የስነልቦና ባለሙያ የብሬል አሰልጣኝና የምልክት ቋንቋ ተርጓሚ ለማሟላት በጀት ይመድባል በወረዳው ውስጥ በልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ስትራቴጂ አተገባበር ላይ ድርሻ ካላቸው የተለያዩ አጋሮች ጋር ጠንካራ አጋርነትን ይመሰርታል በወረዳው ውስጥ የልዩ ፍላጎት አካቶ ትምህርት ስትራቴጂ አተገባበርን ለማጠናከር ተጨማሪ ፈንድ ከለጋሾች ያፈላልጋል በወረዳው ውስጥ የሚገኙትን የፖለቲካና የትምህርት አመራሩን የዛይማኖት መሪዎችን የአገር ሽማግሌዎችንና ማህበረሰቡን በተለያዩ የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ጉዳዮች ዙሪያ ቀጣይነት ባለው መልክ ግንዛቤ ለማስጨበጥ በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የኮሚኒኬሽን መመሪያ ተግባራዊ ያደርጋል በወረዳው ያለውን ክፍተት ለይቶ የእርምት አርምጃ በመውሰድና የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ስትራቴጂ አተገባበርን ለማጠናከር የወቅታዊ ሁኔታ ትንተና ቪህከከ ቧበ ያካሂዳል የትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ መጫወቻ ስፍራ መንሸራተቻ ኋጠሀፀ የውሃ መጠጫ ቦታ ሽንት ቤት ቤተ መፃህፍት አቅጣጫ አመላካች ወዘተ ለሁሉም ተማሪዎች ተደራሽና ምቹ መሆኑን ያረጋግጣል በወረዳው ሁሉም የትምህርት ደረጃዎች የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን በተለይም የሴት አካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን ተሳትፎ ለማሻሻል የተለያዩ መንገዶችን ዘዴዎችን ይቀይሳል በትምህርት ቤት ደረጃ እንዲተገበሩም በጀት ይመድባል ለምሳሌ ተጨማሪ ትምህርት መስጠት ክከከዘ የኪስ ገንዘብ ጠዐከነ የማማከር አገልግሎት የጽመሳሪያዎች የንፅህና መጠበቂያ ጠዐዐ ወዘተ የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ጉዳዮች በቅድመመደበኛና በስራ ላይ ስልጠና አማካይነት በጎልማሶች ትምህርት አመቻቾች ስልጠና ፕሮግራም መካተቱን ያረጋግጣል የድጋፍ መስጫ ማዕከላት በአጎራባች ለሚገኙ የጎልማሶች ትምህርት ጣቢያዎች ድጋፍ እንዲሰጡ ሁኔታዎችን ያመቻቻል የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ጉዳዮች በወረዳው ዓመታዊ ጉባዔ ላይ በአግባቡ መቃኘታቸውን ያረጋግጣል የወረዳቀበሌ የትምህርትና ስልጠና ቦርድ የአካባቢ ሀብትን በማሰባሰብ ለልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ስትራቴጂ ትገበራ እንዲውል ያደርጋል ከወረዳ ትጽ ቤት ጋር በመተበባር የፖለቲካ የሄፃይማኖትና የማህበረሰብ መሪዎች አንዲሁም ማህበረሰቡን በአካ ጉዳተኝነት ጉዳዮችና በኣቶ ትምህርት ዙሪያ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ ያከናውናል በአጥቢያ የሚገኙ አካል ጉዳተኛ ህፃናትን ቆጠራ በሀ ስራ ያተባብራል የአካል ጉዳተኛ ህፃናት ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት እንዲልኩ የቅስቀሳና የማሳመን ስራ ያከናውናል ትምህርት ቤት የትምህርት ቤት አመራር የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ስትራቴጂን በትምህርት ቤት ደረጃ ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመተግበር የሚያስችል ዕቅድ ያዘጋጃል ለዕቅዱ ማስፈፀሚ በጀት ይመድባል የትምህርት ቤት አካባቢ ዐከሃ« ፀበህቨዕዐበከፀበ የመጫወቻ ሜዳ መንሸራተቻ ዉጠፀ የመጠጥ ወሀ አቅርቦት መጸዳጃ ቤት ቤተ መጻህፍት አቅጣጫ አመላካች ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ምቹና ተደራሽ መሆናቸውን ያረጋግጣል በተለይም አካል ጉዳተኛ ሴት ተማሪዎች ተስማሚ የመፀዳጃ ቤት አገልግሎት እንዲያገኙ ያደርጋል « መደበኛ የክፍል መምህራን ከተዘዋዋሪ መምህራን ሙያዊ ድጋፍ እያገኙ በተለያዩ ደረጃዎችና ሁኔታዎች የሚገኙ ተማሪዎችን በመለየትና በመመዘን የመማር ፍላጎታቸውን ማሟላት የሚችሉበትን ሁኔታ ያመቻቻል አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች በተለይ አካል ጉዳተኛ ሴት ተማሪዎች እንዳስፈላጊነቱ የቲቶሪያል የኢኮኖሚ የኪስ ገንዘብ የቁሳቁስ የጽመሳሪያ ሞዴስ የጋይዳንስና ካውንስሊንግ ወዘተ ድጋፎችን የሚያገኙበትን ብሎም የትምህርት ተሳትፏቸውንና ውጤታማነታቸውን የሚያጎለብቱበትን ስልት ይነድፋል ተግባራዊም ያደርጋል እንዳስፈላጊነቱ ልዩ የትምህርት ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች የነፍስወከፍ ትምህርት መርሀግብር እንዲዘጋጅና እንዲተገበር ያስተባብራል « እንደ ብሬል ወረቀት ስሌት ስታይለስ ከሀ ነጭ በትር በ የምልክት ቋንቋ መዝገበ ቃላት ከ በሀ ርከበካ ላሉ የትምህርት ቁሳቁሶች መግዣ በጀት ይመድባል ግዥውን ይፈፅማል ቁሳቁሶችን ጥቅም ላይ ያውላል የተለያዩ መድረኮችን በማዘጋጀት የፖሊቲካ የማህበረሰብ እና የሄይማኖት መሪዎች የትምህርት ቤት ማህበረሰብ የወላጅመምህር ተማሪ ህብረት አባላትና ወላጆች በተለያዩ የልዩ ፍላት ትምህርት ጉዳዮች አካል ጉዳተኛ ህዛናት ስላሏቸው ዕምቅ ችሎታዎች እነዚህን ህፃናት ወደ ትምህርት ቤት የመላክና በትምህርታቸው እንዲዘልቁ የማድረግ አስፈላጊነት ወዘተ ላይ ግንዛቤ እንዲጨብጡ ያደርጋል የትምህርት ቤት ሜኒ ሜዲያ ትምህርት ቤቱ ከወላጆችና ከማህበረሰቡ ጋር የሚደርጋቸው ልዩ ልዩ ስብሰባዎች በትምህርት ቤት ደረጃ የሚዘጋጁ የትያትርና የድራማ ፕሮግራሞች ወዘተ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮች ሆነው ሊያገለግሉ ይችላሉ የተሻለ የትምህርት ውጤት የሚያስመዘግቡ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚሸለሙበት ስርዓት በመዘርጋት ለበለጠ ውጤት እንዲተጉና ለሌሎች አቻዎቻቸው ተምሳሌት እንዲሆኑ ያደርጋል ከቀበሌ አስተዳደርና የትምህርትና ስልጠና ቦርድ ጋር በመሆን በአካባቢ ማህበረሰቦች የሚገኙ አካል ጉዳተኛ ህፃናትን ቆጠራ ስራ ያደራጃል ያስተባብራል ህፃናቱ ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡም ወላጆቻቸውን የመቀስቀስና የማሳመን ስራ ያከናውናል በትምህርት ቤቱ የሚገኙ ልዩ የትምህርት ፍላጎት ያለቸውን ተማሪዎች ስታቲስቲካዊ መረጃ በመደበኛነት በሚሰባሰብባቸው መሳሪያዎች ውስጥ ያካትተታል መረጃውን ለወረዳው ትምህርት ጽቤት ይልካል ተገቢነት ያላቸው ድጋፎች በመስጠትና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመስራት ልዩ የትምህርት ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎችን የትምህርት ማቋረጥና ክፍል የመድገም መጠን እንዲቀንስ በሂደትም እንዲወገድ ጥረት ያደርጋል የተለያዩ የገቢ ማስገኛ ስራዎችን በትምህርት ቤት ደረጃ በመፍጠርና ተጨማሪ ሀብት ከለጋሾች የሚገኝበትን ስልት ነድፎ በመንቀሳቀስ የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ስትራቴጂን ትግበራ ያጠናክራል የትምህርት ቤቱ አመራር መምህራንና ወላጆች ልዩ የትምህርት ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች በመማር ማስተማሩ ሂደት ውስጥ በሚያጋጥሟቸው ችግሮች ላይ የሚወያዩበትና የጋራ መፍትፄዎች የሚፈልጉበትን መደበኛ የምክክር ስብሰባ ጊዜ እንዲኖር ያቅዳል መምህራን የተማሪዎቻቸውን የትምህርት ቅስሞሽ ችግሮች በመለየትና የመፍትፄ ፃሳቦችን በማመንጨት ላይ የሚያተኩሩ ተግባራዊ የጥናትና ምርምር ስራዎችን እንዲያካሂዱ ያበረታታል በትምህርት ቤት ደረጃ በሚካፄደው ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ ፕሮግራም ውስጥ የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ጉዳዮች መካተታቸውን ያረጋግጣል ልዩ የትምህርት ፍላጎት ባላቸው ተማሪዎች ወላጆችና በትምህርት ቤት መካል ጠንካራ ግንኙነት እንዲፈጠር ያደርጋል ወላጆች ለልጆቻቸው ትምህርት አስፈላጊውን ድጋፍ የማድረግ ሃላፊነታቸውን እንዲቀበሉና በተግባር እንዲወጡ ያበረታታል መደበኛና ተዘዋዋሪ መምህራን የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ስትራቴጂን ከመተግበርና የሁሉንም ህፃናት የትምህርት ፍላጎቶች ከማሟላት አኳያ የተሰጧቸው ዛላፊነቶችና ግዴታዎች ባግባቡ መወጣታቸውን ያረጋግጣል የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ወላጆችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በየመንፈቅ ዓመቱ አየተሰባሰቡ ትምህር ቤቱ የልዩ ፍላጎትአካቶ ትምህርት ስትራቴጂን በመተግበር ረገድ ያከናወናቸውን ስራዎች በጋራ የሚገመግሙበት መድረክ ያዘጋጃል የትምህርት ቅስሞሽ ችግሮችን ለመለየትና አስፈላጊውን ድጋፍ ለተማሪዎች መስጠት ይቻል ዘንድ በአገር ዐቀፍ ደረጃ የተዘጋጁ የመለያና የምዘና መሳሪያዎች ስራ ላይ መዋላቸውን ያረጋግጣል ከዚህ አኳያ የተጠናቀሩ የተማሪዎች ነፍስወከፍ መረጃዎችም በአግባቡ እንዲያዙ ያደርጋል በትምህርት ቤቱ የሚገኙ የልዩ ፍላጎት ትምህርት ቁሳቁሶች ዓይነትና ብዛት መዝግቦ ይይዛል እነዚህ ቁሳቁሶች ልዩ የትምህርት ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች የሰጧቸውን ግልጋሎቶችና በተማሪዎቹ የትምህርት ቅስሞሽ ላይ ያስገጂቸውን ውጤች የሚያመለከት ሪፖርት በማዘጋጀት ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብና ለወረዳ ትምህርት ጽቤት ያቀርባል የሁሉንም ተማሪዎች የትምህርት ፍላጎት ማሟላት ይቻል ዘንድ በአገር ዐቀፍ ደረጃ የተዘጋጀው የስርዓተ ትምህርት ማስማማያ አተገባበር መመሪያ ስራ ላይ ያውላል በአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችና በጉዳት አልባ አቻዎቻቸው መካከል ጠንካራ ማህበራዊና ስነልቦናዊ ትስስር ለመፍጠር ይቻል ዘንድ የአካል ጉዳት ክበብ በትምህርት ቤቱ እንዲቋቋም ይደረጋል ለክለቡ የስራ እንቅስቃሴ የሚያስፈልገውንም የቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ ያደርጋል ልዩ ተሰጥዖና ችሎታ ያላቸው ተማሪዎች ወደሚቀጥለው ክፍል የሚያደርጉት የተፋጠነ ዝውውር ልርርፎሼ።