Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የሂሳብ መዝገብ አያያዝ.pdf


  • word cloud

የሂሳብ መዝገብ አያያዝ.pdf
  • Extraction Summary

ፀዐከ ሃሀ ህበ ሃ በመባል ይታወቃሉ የአለም ስራ ድርጅት አነዚህ አዳዲስ ተሻሸለው የወጡ የስልጠና ፓኬጆች ጥራታቸውን ጠብቀው አንዲተገበሩ ለማድረግ ስምንት የሰልጣኞች መማሪያ መፅሃፍትን ከአሰጠልጣኝ መመሪያ መፅሃፍ ጋር ወደ አማርኛ ተርጉሞ አሳትሟል የንግድዎን ይጀምሩና የንግድዎን ያሻሽሉ ስልጠና ፕሮግራም ተቋሟዊ በሆነ መንገድ አባዝቶ የማዳረስ ስትራቴጂ ስለሚከተል የፕሮጀከቱ አጋር የሆኑት የቴክኒከና ሙያ ተቋሞችና ኮሌጆች ለተመላሾች ለሚሰጧቸው የልዩ ልዩ ስራ መስኮች ከህሎቶች አንዲሁም የኢንተርፕርነርሺፕ ስልጠናዎች እንደሚደግፋቸው ፅኑ እምነት አለኝ በመጨረሻም ለኢትዮጵያ ተመላሾች መልሶ ማቋቋሚያ ፕሮጀከት ኢኢአ የፋይናንስ ድጋፍ ለሰጠው ለአውሮፓ ህብረት ከፍ ያለ ሆኖ መደበኛ ወጪዎችዎን ሲቀንኡ የሚያገኙት ንግድዎ ባለፈው ወር ያገኘውን ው ያልተከፈለ የአቅራቢዎች ሂሳብ መጠየቂያ እን ያልተከፈለ ብድር ለንግድዎ ነው የንግድዎን እዳዎች ከ ላይ ቀንሰው የሚያገኙት ውጤት የንግድዎ ንፁህ ሃብት ነው ንግድዎ ምን ያህል አዳ አንዳለበት የሚያሳየው ው ከፍል ሶስት በሂሳብ መዝገብ ተጠቅመው ንግድዎን ያሻሽሉ ንግድዎ እያተረፈ ወይም እያተረፈ አንደልሆነ መሆኑን ማወቅ የሚችሉት ሓ በማዘጋጀት ነው የትኛው ነው ትከከል። ዱቤ ሸያጭ የገንዘቡ ልከ ብር ብር ኢፊ የዱቤ ደንበኞች መዝገቡን ከሞሉ በኋላ እነዚህን ጥያቄዎች ይመልሱ ምሽት ተዘዋዋሪ ጠባቂዎች ያለባቸው የአስተማማኝ ላውንደሪ እዳ ስንት ነው። በክፍት ቦታው ላይ ለዩሱፍ ፀሃያዊ መብራቶች አከፋፋይ ምንም አይነት የማምረት ስራ ስለማይሰራ አምራች ሰራተኖች የሉትም ዩሱፍ በዚህ ምትከ ለሰራተኞቹ የከፈላቸውን ደመወዝ ምንዳአ እና ጥቅማ ጥቅሞች በሙሉ በመደበኛ ወጪዎች አምድ ላይ መዝግቧል ያንግዴን ሃሪዖ መሃ ዲደዖቻ ማሻዳ ይሄጋያያቶ ደድረዎኙ ቆድ ዖሃንን እ ሪመዕ የድርጊት እቅድ መዲ ችግሩ ምንድን ነው። አእያዳንዳቸውን ችግሮች ለመፍታት ያቀዱት መቼ ነው።ግድ ሂሳብ መዝገብ ቅፆች የተከፋይ እዳዎች መዝገብ ብር የቫውቸር የብድር የተከፈለ አ ህክ መ ብዥ መጠን ። የንግድዎን ያሸሉ ስልጠና በስድስት በስድስት የመማሪያ መፃህፍት የተደገፈ ነው ።

  • Cosine Similarity

የሂሳብ መዝገብ መያዝ ለንግድዎ ስለሚያስገኛቸው ጥቅሞች ባለዎ ግንዛቤ መሰረት በጥንቃቄ የተሰራና ትከከለኛ የሂሳብ መዝገብ የንግድዎ እንቅስቃሴ በምን ሁኔታ እንደሚገኝ ያውቁ ዘንድ ያግዝዎታል እንዲሁም በንግድዎ ውስጥ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ይረዳዎታል ንግድዎ ጥሩ እየተንቀሳቀሰ ከሆነ በሂሳብ መዝገብዎ ተጠቅመዉ ምከንያቶቹን ይወቁ ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆን የሚያስቸሉዎትን ዘዴዎች እንዲያገኙ የሂሳብ መዝገብዎ ይረዳዎታልና የንግድዎ እንቅስቃሴ ጥሩ ካልሆነ ደግሞ በሂሳብ መዝገብ ተጠቅመው ችግሩ ምን እንደሆነ ይወቁ ቀጥለውም ችግሩን ለመፍታት የሚያስቸልዎትን አቅድ ያዘጋጁ የሂሳብ መዝገብ ሌላው ጥቅም ደግሞ ለንግድዎ ልዩ ልዩ አገልግሎቶች ከሚሰጡና ለንግድዎ የሚፈልጓቸውን አቃዎች ከሚፈበርኩ ተቋሞችና ግለሰቦች ጋር ያለዎትን ግንኙነት የሰመረ ያደርግልዎታል ከእነዚህ ወገኖች ጋር የሚያደርጓቸው የኮንትራት ውሎች ራሳቸው የንግድዎ ሂሳብ መዝገብ አካል ናቸው ከዚህ በታች ያሉት ስአሎች ትከክለኛ የሂሳብ መዝገብ ከመያዝ ጥቅሞች መካከል ጥቂቶቹን ያሳያሉ ጥሬ ገንዘብዎን እንዲቆጣጠሩ ያግዝዎታል መሯ ፍፌ በማንኛውም ጊዜ ንግድዎ የያዘውንና መያዝ ያለበትን ገንዘብ የሂሳብ መዝገብዎ ያሳያል ስለዚህ በሂሳብ መዝገብዎ ተጠቅመው ጥሬ ገንዘብ እንዳይባከንብዎ ያድርጉ የንግድዎን አፈፃፀም በሂሳብ መዝገብዎ አማካኝነት ይከታተላሉ ችግሮች ተባብሰው መጥፎ ደረጃ ከመድረሳቸው በፊት የሂሳብ መዝገብዎ ያሳውቅዎታል በሂሳብ መዝገብዎ ተጠቀመው የተከሰቱ ችግሮችን ያግኙ ለምሳሌ ወጪዎች ከመጠን በላይ ከሆኑ ወይም ሽያጭ እየቀነሰ ከሆነ ወዘተ የሂሳብ መዝገብ አያያዝ የንግድዎን አፈፃፀም ለሌሎች ያሳውቃል ለንግድ ብድር ማመልከቻ ለማቅረብ ታከስ ለመከፈል አንዲሁም ለብዙ ጠቃሚ የንግድ ጉዳዮች በአግባቡ የተያዘ የሂሳብ መዝገብ ይዘው ሲቀርቡ የንግድዎ እንቅስቃሴ በአግባቡ እየተካሄደ መሆኑንና የንግድዎም ጠቅላላ እንቅስቃሴ በቁጥጥርዎ እንደሆነ ያመለከታቸዋል ለወደፊት ንግድዎን እንዲያቅዱ ያግዝዎታል ። በቀጣዮቹ የመማሪያ መፅሃፍ ከፍሎች ተገቢና ትክከለኛ የሆነ የሂሳብ መዝገብ ለመያዝ የሚያገለግሉ የተለያዩ ዘዴዎችን እንዴት እንደሚጠቀሙባቸው በዝርዝር ይረዳሉ ማጠቃስያ የሂሳብ መዝገብ ማለት ለንግድዎ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን በሙሉ በፅሁፍ መዝግቦ መያዝ ነው ለምሳሌ ንግድዎ ምን ያህል ገንዘብ እንደሚቀበል ንግድዎ ምን ያህል ገንዘብ እንደሚከፍል በዱቤ የሸጡት ስንት እንደሆነ ንግድዎ ምን ያህል እዳ እንዳለበት የንግድዎ መሳሪያዎችና እቃዎች እሴት ምን ያህል አንደሆነ በንግድዎ ላይ ያደረጉት ኢንቨስትመንት ምን ያህል እንደሆነ ንግድዎ ከአቅራቢዎችና ከደንበኞች ጋር ያደረጋቸው ውሎችና ኮንትራቶች ማንኛውም ንግድ የሂሳብ መዝገብ መያዝ ያስፈልገዋል የጠራና ትከከለኛ የሂሳብ መዝገብ ችግሮችን ለይቶ በማወቅ መፍትሄ ለመፈለግ ያስችላል በሂሳብ መዝገብ ተጠቅመው ጥሬ ገንዘብዎን ይቆጣጠሩ የንግድዎን አፈፃፀም ይከታተሉ ለባንኮች ለኢንቨስተሮችና ለሌሎች ለሚመለከታቸው ተቋሞች የንግድዎን አፈፃፀም ያሳዩ ንግድዎን ለወደፊት ያቅዱ የሂሳብ መዝገብ አያያዝ የመማሪያ መፅሃፉን ከፍል አንድ አጠናቀዋል የመለማመጃ ጥያቄዎቹን በመስራት ምን ያህል እነደተረዱ ራስዎን ይመዝኑ አስቀድመው ጥያቄዎቹን በሙሉ ሰርተው እንዳጠናቀቁ መልሶችዎን በገፅ ላይ ከተሰጡት መልሶች ጋር ያነፃፅሩ ከእያንዳንዱ አረፍተነገር በግራ በኩል እውነት ወይም ሃሰት በማለት ይፃፉ የሂሳብ መዝገብ መያዝ የሚጠቅመው ለትላልቅ ንግድ ነው የንግዴን ከንዋኔዎች ትራንዛከሽኖች በሙሉ ሁልጊዜ አስታውሳቸዋለሁ የንግድ ሂሳብ መዝገብ በመያዝ ከአቅራቢያዎቹቼና ከደንበኞቼ ጋር ያለኝን ግንኙነት በአግባቡ ማድረግ እችላለሁ ገምገማ የሂሳብ መዝገብ መያዝ ማለት ወደንግዴ የሚመጣውን ገንዘብ ወይም ከንግዴ የሚወጣውን ገንዘብ መመዝገብ ብቻ ነው ብዙ ንግዶች የሂሳብ መዝገብ ከሚይዙበት ዋና ምከንያቶች መካከል አንዱ በንግዳቸው ላይ ያሉ ችግሮችን ለመለየት ነው የሂሳብ መዝገብ መያዝ ለንግድዎ ህጋዊ ግዴታ ሊሆን ይችትላል ከፍል አንድ የንግድ ሂሳብ መዝገብ መያዝ ክፍል ሁለትቀላል የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ጨጨጨ ቹን ማም ያሃጎቭ መሃ መያዖዖዞ ንኝ ያን ንዖቼዳሥ። በሂሳብ መዝገብ የሚያዙ የንግድ ከንዋኔዎች የንግዱ እንቅስቃሴ አንደሚጠየቀው የተለያዩ ንግድ የተለያየ አይነት የሂሳብ መዝገብ ሊይዝ ይቸላል በመሰረታዊነት በብዙ ንግዶች ከሚያዙ ሂሳቦች መካከል እነዚህ ምሳሌዎች ናቸው የጥሬ ገንዘብ ትራንሳከሽኖች በዚህ መዝገብ የንግድዎን የጥሬ ገንዘብ እንቅስቃሴ ማለትም ንግድዎ በየእለቱ የሚቀበለውን የሚከፍለውንና ከወጪ ቀሪ ያለውን የጥሬ መጠን ይይዛል የዱቤ ደንበኞች መከታተያ መዝገብ ደንበኞችዎ ምን ያህል መጠን የእርስዎ እዳ እንዳለባቸው ያሳያል ሽያጭ የሽያጭ ሪኮርድ በቀን በሳምንነት በወር በአመት ወዘተ ወጪዎች ንግድዎ ምን ያህል ገንዘብ ወጪ እንዳደረገ የትና ለምን ጉዳይ አንደሆነ የሂሳብ መዝገብዎ ያሳያል የንግድዎ አቃዎችና አገልግሎቶች ወጪዎች ለማስላት ይችላሉ እርስዎ የሚያውቋቸው ለአነስተኛ ንግድ የሚጠቀሙ ሌሎች የሂሳብ መዝገብ አይነቶችን ይጥቀሱ። ማም መዝ ሐመዖሃ ዖሚያፇግቋ ምን ታውወቃዛሀ መሰረታዊ የሂሳብ መዝገብ አጠቃላይ የሂሳብ መዝገብ የንግድዎ ሂሳብ አያያዝ አምብርት ነው የንግድዎ ሂሳቦች የሚደገፉት በመሰረታዊአጠቃላይ የሂሳብ መዝገብ ነው ወደ ንግድዎ የሚገባውን ገንዘብ በሙሉ እና ከንግድዎ የሚወጣውን ገንዘብ በሙሉ ይመዘግቡበታል በሚቀጥለው ገፅ ላይ ለብዙ አነስተኛ ንግዶች ተስማሚነት ያለው መሰረታዊ የሂሳብ መዝገብ ምሳሌ ቀርቧል በዚህ ሂሳብ መዝገብ የሚካተቱ ዋና ዋና የሂሳብ አይነቶች የጥሬ ገንዘብ ትራንዛከሽኖች የባንከ ትራንዛከሽኖች ሽያጭ ወጪዎችና የተጨማሪ እሴት ታከስ ተኢታ ናቸው ከፍል ሁለት ቀላል የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ር ር ሀወ ሁኑ ር በ ጋ»ቅ ። ከፍል ሁለት ቀላል የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ካላይ በሰበሰቡዋቸው ቫውቸሮች ላይ የሚገኙትን መረጃዎች ተጠቅመው መሰረታዊ የሂሳብ መዝገቡን ከግራ ወደ ቀኝ ይሙሉ ቀን አምድ ትራንዛከሽኑ የተከናወነበትን ቀን ይፃፉ ርዝር አምድ ትራንዛከሽኑ ምን አንደሆነ ባጭሩ ይግለፁ ለምሳሌ ንግዱ ለሚገኝበት ቤት ኪራይ የቫውቸር ቁጥር አምድ ለእያንዳንዱ ትራንዛከሽን የፀሁፍ ማረጋገጫውን ማለትም ለቫውቸር የሰጡት ቁጥር ነው በዚህ አምድ ላይ ይህንን ቁጥር ይፃፉ ጥሬ ገንዘብ አምድ በንግዱ ጥሬ ገንዘብ ሳጥን የገቡ እና የወጡ ጠቅላላ ጥሬ ገንዘብን ይመዘግብበታል በማንኛውም ጊዜ ንግዱ የገንዘብ ሳጥን መገኘት ያለበት ጥሬ ገንዘብ በቀሪ ዓምድ ከተመዘገበው ጋር እኩል መሆን አለበት ባንክ ወደ ባንከ ሂሣብ የገባና ከባንከ ሂሳብ የወጣ ጥሬ ገንዘብ ይመዘግቡበታል ቀሪ አምድ በማንኛውም ጊዜ በንግዱ የባንከ ሂሣብ ውስጥ የሚገኘውን ገንዘብ መጠን ያሳያል አነዚህ አምዶች የሚያሰፈልጉት ንግድዎ የባንክ ሂሣብ ያለው እንደሆነ ነው ያጭ የንግዱን ማንኛውም ሽያጭ በዚህ ዓምድ ውስጥ ይመዝገባልቀጥተኛ የዕቃ ወጪዎች አምራች ከሆኑ ብቻ የሚገዚቸው ጥሬ አቃዎችና መለዋወጫዎች በሙሉ እዚህ ይመዘገባሉ ቸርቻሪ ከሆኑ ለመሸጥ የገዚቸው ዕቃዎች ወጪ በሙሉ እዚህ መመዝገብ ይችላሉ የቁሳቁስ ወጪዎች አምድ አምራች ወይም አገልግሎት ሰጪ ከሆኑ ንግድዎ ለጥሬ እቃዎችና ተገጣሚዎች የሚከፍለውን ገንዘብ በዚህ አምድ ላይ ይመዘግባሉ ንግድዎ የቸርቻሮ ወይም የጅምላ ከሆነ መልሰው ለመሸጥ የገዚቸውን ሸቀጦች የሚመዘግቡበት አምድ ነው የስራ ወጪዎች አምድ አምራች ወይም አገልግሎት ሰጪ ከሆኑ የንግድዎን አቃዎች ለሚያመርቱ ወይም አግልግሎቶችዎን ለሚሰጡ ሰራተኞች የሚከፍሉት ደምወዝ አና ጥቅማ ጥቅሞች በሙሉ የሚመዘገቡበት አምድ ነው የመደበኛ ወጪዎች አምድ በቀሪዎቹ ሴሎች አምዶች የማይሸፈን ወይም የማይመዘገብ ማንኛውም ወጪ በማምረት ወይም አገልግሎት በመስጠት ላይ ለማይሳተፉ ሰራተኞች የሚከፍሉትን ደምወዝና ጥቅማ ጥቅሞችን ጨምሮ የሚመዘግቡት በዚህ አምድ ላይ ነው የተጨማሪ እሴት ታከስ አምድ ንግድዎ የተጨማሪ እሴት ተአታ ታከስ ተመዝጋቡ ከሆነ በእያንዳንዱ ሽያጭ ላይ የሚከፈለውን ተጨማሪ እሴት ታከስ ማሳየት እንዳለብዎ ያውቃሉ በተእታ የወጣ አምድ ላይ ከደንበኛ የሚቀበሉትን ተአኢታ ይፃፉ በተእታ የገባ አምድ ላይ ደግሞ ንግድዎ ቁሳቁሶች ጥሬ እቃዎች ወይም አገልግሎቶችን ሲገዛ የሚከፍለውን ተእታ ይመዝግቡ የተእታ ቀሪ አምድ የሚያሳየው ለመንግስት መከፈል የሚኖርቦትን የተእታ መጠን ነው በቅንፍ ውስጥ ያለ አሉታዊቅንስ አሃዝ የሚያመለከተው ንግድዎ ያለበትን የመንግስት የተእታ እዳ ነው በአንፃሩ አዎንታዊደማር አሃዝ ከሆነ መንግስት የንግድዎ እዳ አለበት ማለት ነው እነዚህን አምዶች የሚጠቀሙት የተእታ ተመዝጋቢ ከሆኑ ብቻ ነው ከእያንዳንዱ ሽያጭ ላይ የተጨማሪ እሴት ታከሱን ለይተው ማውጣት እንደሚኖርብዎቓ እይዘንጉ ፅ ሃልዖቦ ቦወጩ ልፀዕፆሃ ያጩማሪ ፅማወቀ ንሃድደዎን ቦገታ ቦወጩዎቻቾ ፅፅቶ መማሪያ መፅሃፉን ያሃጩማሪ ያንዖ በ ቀሪ አምዶች ላይ ለውጥ የሚያስከትል ማንኛውም አይነት ትራንዛከሽን ሲከሰት በተጓዳኙ ቀሪ አምድ ላይ ማስተካከያ ማድረግ ይኖርቦታል ለምሳሌ በቀኑ መጀመሪያ ላይ በጥሬ ገንዘብ ሳጥን ውስጥ ብር ያለዎ ከሆነ የጥሬ ገንዘብ ቀሪ ላይ የሚታየው የመከፈቻ ካለፈው የዞረ እኩል ብር ነው በመጀመሪያው የንግድ ከንዋኔ የብር ከፍያ ከፈፀሙ ይህንን ቫውቸር በመሰረታዊ ሂሳብ መዝገብ ላይ ሲያስገቡ በጥሬ ገንዘብ አምዶች ላይ የወጣ ጥሬ ገንዘብ አምድ ላይ ብር መዝግበው በተጨማሪ በጥሬ ገንዘብ ቀሪ አምድ ላይ ማስተካከያ ያደርጋሉ ማስተካከያውም በቀሪ አምድ ላይ ብር ብርብር በመፃፍ ነው በሁለተኛው የንግድ ከንዋኔ ከደንበኛ ላይ ብር ከተቀበሉ ብር የሚፃፈው ጥሬ ገንዘብ የገባ አምድ ላይ ሆኖ ጥሬ ገንዘብ ቀሪ አምድ ደግሞ ወደ ብር ብር ብር ይስተካከላል ። በቫውቸር መ ላይ የሚታየው የንግድ ከንውን የመሳሪያ ግዥን ያመለከታል እንደ ቁሳቁስ ወይም ደመወዝ ከመሳሰሉ ሌሎች ወጪዎች የሚለዩት መሳሪያዎች ብዙውን ጊዜ የሚያገለግሉት ለረጅም ጊዜ በመሆኑ ነው በዚህም ምከንያት የግዥ ዋጋውን በቁሳቁስ ወጪዎች አምድ ላይ አንመዘግብም ከፍተኛ አሴት ያላቸውና ለረጅም ጊዜ የሚቆዩ እቃዎች አንደ ንግዱ ንብረቶች ይቆጠራሉ ወይም ከቋሚ ንብረት ይመደባሉ የንግዱ ቋሚ ንብረቶች አገልግሎት በሰጡ ቁጥር እሴታቸው እየቀነሰ ይሄዳል ይህ የአሴት መቀነስ መቀነስ የእርጅና ተቀናሽ ይባላልየሚያመለከተውም የተጠቀሙትን የቋሚ ንብረት ወጪ ነው በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገብዎ ላይ የሚያደርጉት አመዘጋገብ ደግሞ ንብረቱን ሲገዙ የከፈሉትን ገንዘብ ልከ የሚመዘግቡት እጅ በእጅ ከሆነ በጥሬ ገንዘብ የወጣ አምድ ላይ ነው በባንከ የከፈሉ ከሆነ ደግሞ በባንከ የወጣ አምድ ላይ ይመዘግባሉ በሌላ በኩል ደግሞ የተጠቀሙበትን ቋሚ ንብረት ወጪ ማለትም የእርጅና ተቀናሽ በቋሚ ንብረት መዝገብ ላይ በየወሩ ይመዘግባሉ የአርጅና ተቀናሽ በንግዱ መደበኛ ወጪዎች ውስጥ ይመደባል ስለ ቋሚ ንብረት መዝገብና ሌሎች ጠቃሚ የሂሳብ መዝገቦች በቀጣዮቹ ከፍሎች ይቀርባል ከፍል ሁለት ቀላል የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ፋ ሌሎች ጠቃሚ የሂሳብ መዝገቦች እንደ ንግድዎ አይነት አና ስፋት ከዚህ በታች የቀረቡት ረዳት የሂሳብ መዝገቦች ጠቃሚ ናቸው የቁሚጫ ገብረት መዝገብ የንግድዎ ንብረቶች ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ አንደ መሳሪዎች እና የቢሮ አቃዎች ከሆኑ የቋሚ ንብረት መዝገብ መጠቀም ይገባዋል በንግድዎ ሀብት ላይ በየጊዜው የሚደርሱ ለውጦችን ንብረቱ ከተገዛበት ጊዜ ጀምሮ አገልግሎቱ እስከሚያበቃበት ወይም በሌላ ንብረት እስከሚቀየርበት ጊዜ ድርስ ይመዘገብበታል የተመዘገበ ቋሚ ንብረት መዝገብ የሚከተሉትን ያሳያል ንግድዎ ለንብረቶቹ በየወሩ ምን ያህል መከፈል እንዳለበት የንብረቶችን ቀሪ የአገልግሎት እሴት ንብረቱ የአገለገለበት ጊዜና ያለሉበት ሁኔታ ንብረቱ መቼ መተካት አንዳለት የቋሚ ንብረት መዝገብ የንብረቱ ስም መለያ የተገዛበት የግዥ ዋጋ የሚያገለግልበት የእርጅና የተከማቸ የመዝገብ ቁጥር አመት ብር ዘመን ተቀና ር ን የንብረት ግዢ ስንፈጽም ከምንቀበለው ደረሰኝ ወይም ኢንኮይስ ላይ ያለውን ዝርዝር መረጃ በቋሚ ንብረት መዝገብ ላይ እንመዘግባለን አምድ የንብረቱን ስም ይመዘገባል አምድ ለቁጥጥር እንዲያመች እያንዳንዱ የንግድዎ ንብረት መለያ ቁጥር ይሰጠዋል ይህንን ቁጥር በአምድ ይመዘግባሉ አምድ ንብረቱ ተገዛበት ቀን ከደረሱኙ ላይ ይመዝግቡ አምድ የንብረቱ ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታከስ ተአታ ውጪ የሆነውን ተኢታ የሌለበት በዚህ አምድ ላይ ይመዝግቡ ሰብ መዝገብ አያያዝ አምድ ንብረቱ ለምን ያህል ዘመን እንደሚያገለገል ተገምቶ ይመዘገባል ለግምቱ ራስዎን በተመሳሳይ ንብረቶች ላይ ከነበረዎ ተሞከሮ በመነሳት የንብረቱን አቅራቢ ንብረቱ የሚያገለግልበትን ጊዜ በመጠየቅ እና በተመሳሳይ ወይም አንድ አይነት ንብረት የሚጠቀሙ ሌሎች ነጋዴዎችን በመጠየቅ አምድ የንብረቱን አመታዊ የእሴት ተቀናሸ ይመዘገብበታል ይህን ለማስላት ንብረቱ የተገዛበትን ዋጋ ንብረቱ አገልግሎት ይሰጣል ብለው ለገመቱበት አመታት ብዛት ያካፍሉ አምድ ንብረቱ አገልግሎት በሰጠበት አመቶች ጠቅላላ የቀነሰውን አሴት የተከማቸውን ተቀናሽ ያመለከታል የተከማቸ የእርጅና ተቀናሽ ለማስላት አመታዊ የእርጅና ተቀናሹን ንብረቱ አገልግሎት በሰጠባቸው አመቶች ብዛት ጋር በማባዛት ነው ይህንን አምድ በየአመቱ የግድ ወቅታዊ ማድረግ ይኖርቦታል አምድ በማንኛውም ጊዜ የንብረቱ ቀሪ እሴት ስንት እንደሆነ ይነግረናል የንብረቱ ቀሪ እሴት ለማስላት ከግዢ ዋጋ ላይ የተጠራቀመውን የእርጅና ተቀናሽ ይቀንሱ ይህንንም አምድ በየአመቱ የግድ ወቅታዊ ማደረግ ይኖርቦታል የአስተማማኝ ልብስ ሰፊዎችን የንብረት መዝገብ በሰኔ ቀን የሚያሳየውን ከዚህ በታች ይመልከቱ አስተማማኝ የቋሚ ንብረት መዝገብ ለ ሰኔ ቀን የንብረቱ ስም መለያ የተገዛበት የግዥ ዋጋ የሚያገለግልበት የእርጅና የተከማቸ የመዝገብ ቁጥር አመት ብር ከ ተቀናሽ የእርጅና ተቀናሽ በአመት ብር ርን ርን ከነ በገፅ ላይ የሚገኘው የአስተማማኝ ልብስ ሰፊዎች መሰረታዊ የሂሳብ መዝገብ በ በጠቅላላ ከነበራቸው የንግድ ከንዋኔዎችትራንዛከሽኖች በከፊል የተወሰደ ነው በመሰረታዊ ሂሳብ መዝገቡ ላይ እንደሚመለከቱት ነሃሴ ቀን ንግዱ የስፌት መኪና ሲገዛ በባንክ ዝውውር ብር ከፍያ ፈፅሟል አስተማማኝ ልብስ ሰፊዎች በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገባቸው ላይ የንግድ ከንዋኔወን የመዘገቡት በባንከ የወጣ እና ተጨማሪ እሴት ታከስ የገባ ላይ ነው በወጪ አምዶች ላይ ምዝገባ አላደረጉም ነገር ግን በዚሁ ጊዜ ይህንን ከንዋኔ በንብረት መዝገባቸው ላይ በመለያ ቁጥር መዝግበውታል በንብረት መዝገባቸው ላይ የፃፉት የግዥ ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታከስ ተአታ በስተቀር ያለውን ነው ስለዚህ በአምድ ላይ ብር መዝግበዋል ከፍል ሁለት ቀላል የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ተግባር ፋጡማ የምቹ ግሮሰሪ ባለቤት ማቀዝቀዣ ስለገዛች የንብረት መዝገብ አዘጋጅታ ለመመዝገብ የአርስዎን አርዳታ ትፈልጋለች ምዝገባዋን ማጠናቀቅ የምትፈልገው ሰኔ ቀን ነው የሚያስፈልጉዎ መረጃዎች እነዚህ ናቸው በሰኔ ማቀዝቀዣ ገዝታለች ተጨማሪ እሴት ታክስ ተእታ ሳይጨምር ማቀዝቀዣው የተገዛበት ዋጋ ብር ነው ፋጡማ የማቀዝቀዣው የአገልግሎት ጊዜ አመት አንደሚሆን ገምታለች የቋሚ ንብረት መዝገብ የንብረቱ ስም መለያ የተገዛበት የግዥ ዋጋ የሚያገለግልበት የእርጅና ተቀናሸ የተከማቸ የአርጅና የመዝገብ ዋጋ እ ። ገቢ ታከስ ካሉ መምረ ለዎ ወ ተተን ን ጭ ኤጨፎ ኢክፎ ኗ ፍኗ ኡ ር ር ከፍል ሁለት ቀላል የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ጠቅላላ የማምረት ስራ ወጪዎች ወይም የቀጥተኛ ስራ ወጪ እና ቀጥተኛ ያልሆነ የስራ ወጪ ድምር በስራ ወጪዎች አምድ ላይ ይሞላሉ የማምረቻ ያልሆኑ ጠቅላላ ደምርን በመደበኛ ወጪዎች አምድ ላይ ይፃፉ በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገቡ ላይ ሰራተኞችን በስራ አይነት መድቦ መከፈል ወጪዎችን ለማስላት እንዴት አንደሚያቀል ልብ ብለዋል ባለፈው ገፅ ላይ ካለው የደመወዝ መከፈያ መዝገብ ላይ እንደተመለከቱት አስተማማኝ ልብስ ሰፊዎች አይነተ ብዙ ምርቶች ፈብራኪ መሆናቸውን ሰራተኞቻቸውን በሶስት ቦታ የመደቡ መሆናቸውን የንግዱ ባለቤት ጉታ ደምወዝ ቀጥተኛ የስራ ወጪዎች እና ቀጥተኛ ያልሆኑ የስራ ወጪዎች በሚል ሁለት ቦታ ተከፍሏል የዚህ ምከንያቱ የጉታ ስራዎች ስፌት ቀጥተኛ የስራ ወጪ እና የምርት ሂደት ተቆጣጣሪነት ቀጥተኛ ያልሆነ የስራ ወጪ ስለሆኑ ነው ይላዕታሥማማኝ ዝፅ ሪዎቻን የሂሳብ መዝገብ በገፅ ላይ ይመልከቱ በደመወዝ መከፈያ ቀን ማለትም የካቲት የከፈሉትን ደመወዝ መዝግበዋል ጥሬ ገንዘብ የወጣ አምድ ላይ ተሞልቶ የሚታየው ብር በደመወዝ መከፈያ መዝገባቸውም ላይ የሚገኘው ነው « የስራ ወጪዎች ብር ይህ መጠን በደመወዝ መከፈያ መዝገባቸው ላይ የሚገኘው ቀጥተኛ የስራ ወጪ ብር እና ቀጥተኛ ያልሆኑ የስራ ወጪዎቸ ብር መደበኛ ወጪዎች ብር ይህ መጠን በማምረት ስራ ላይ ላልተሰማሩ ሰራተኞች የተከፈለ ደመወዝ ነው የክምችት ቅጠራ መዝገብ ንግድዎ ጥሬ አቃዎችን በከፊል የተመረቱ አቃዎችን ወይም ተመርተው ያለቀላቸው እቃዎች ከምችት የማይዝ ከሆነ ወይም በማንኛውም ጊዜ በጣም ትንሽ የሆነ የከምችት መጠን የሚይዝ ከሆነ የከምችት ቆጠራ መዝገብ መያዝ አያስፈልግዎትም ነገር ግን ንግድዎ ለማምረት ወይም መልሶ ለመሸጥ የሚያውላቸውን ከምችቶች ለብዙ ወራቶች የሚይዝ ከሆነ የከምችት መዝገብ ያስፈልገዋል ልከ ለቋሚ ንብረቶችዎ እንዳደረጉት ሁሉ የአቃ ከምችት ቆጠራ መጠንን አንደ ወጪ መያዝ የለቦትም ወጪዎቹን የሚመዘግቡት በቁሳቁስ ወጪዎች አምድ ላይ እቃዎቹን ሲጠቀሙባቸው ብቻ ነው ጥሬ እቃዎች በከፍተኛ ብዛት ገዝተው በመያዝ ለመጠቀም ወይም ለመሸጥ ድረስ ብዙ ወራቶች የሚቆዩ ከሆነ እንደሚከተለው ይመዘግባሉ በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገብዎ ጥሬ ገንዘብ የወጣ አምድ ላይ ይመዝግቡ በእቃ ከምችት መዝገብዎ የገባ አምድ ላይ ይህንኑ አሃዝ ይመዝግቡ በኋላ ላይ አቃዎች ለማምረት ወይም ለመሸጥ ከከምችቱ ላይ ወጪ ሲያደርጉ በአቃ ከምችት ካርድዎ ላይ በሚገኙት መረጃዎች በመጠቀም በወሩ መጨረሻ ላይ የሚከተሉትን ምዝገባዎች ያደርጋሉ በአቃ ከምችት መዝገብዎ የወጣ አምድ ላይ የወጣውን መጠን ይመዘግባሉ በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገብዎ የቁሳቁስ ወጪዎች አምድ ላይ ይህንኑ ይመዝግቡ የአቃ ቆጠራ መዝገቡ ቀሪ አምድ የሚያሳየው በአንድ በተወሰነ ቀን የከምችትዎ ዋጋአሴት ምን ያህል እንደሆነ ያመለከታል ፅፅ ምፇሃቶ ፖፇረ ዛረደ ዘያፅፖ መሪዳቶ ንሃያደዎን ዖቦግገፅዕ ግጃ ፅና ቦሃምዖጾቶ ፖፖረር መማሪዖ መፅሃፉን ያን የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ከዚህ በታች የሚታየው የአስተማማኝ ልብስ ሰፊዎች የአቃ ቆጠራ መዝገብ ነው ለ ሌመን የእቃ ቆጠራ መዝገብ ር ከሸ ዝርዝር የቫውቸር የገባ የወጣ ቀሪ ቁጥር ንን ነጭ ካኪ ጣቃ ጨርቅ ነጭ ካኪ ጣቃ ጨርቅ በሚያዝያ ወር ጥቅም ላይ የዋለ በገፅ ላይ የሚገኘውን የአስተማማኝ ልብስ ሰፊዎች መሰረታዊ የሂሳብ መዝገብ ይመልከቱ በሚያዝያ ቀን ብትን ጨርቅ የገዙበትን የመዘገቡት ባንከ የወጣ አምድ ላይ ብር ቫት የገባ አምድ ላይ ደግሞ ብር ነው ነጭ ካኪ ጣቃ ጨርቅ ለብዙ ወራቶች አገልግሎት የሚሰጥ በመሆኑ በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገባቸው የቁሳቁስ ወጪዎች አምድ ላይ ምንም አይነት ምዝገባ አላደረጉም ነገር ግን በአቃ ቆጠራ መዝገባቸው የገባ አምድ ላይ ከቫት በስተቀር ያለውን የግዥ ዋጋ ብር መዝግበዋል ከእቃ ከምችት ቆጠራቸው ላይ ነጭ ካኪ ጣቃ ጨርቅ ለማምረት ስራዎቻቸው ሲወስዱ በክምችት ቁጥጥር ካርዶቻቸው ላይ ይመዘግባሉ በወሩ መጨረሻ ላይ መረጃዎቹን ከከምችት ቁጥጥር ካርዳቸው በመወሰድ በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገባቸውና በከምችት ቆጠራ መዝገባቸው ላይ ይሞላሉ አስተማማኝ ልብስ ሰፊዎች በሚያዝያ ወር ነጭ ካኪ ጣቃ ጨርቅ ለማምረት ስራ ተጠቅመዋል የተጠቀሙት ነጭ ካኪ ጣቃ ጨርቅ በገንዘብ ብርዐ ነው ሚያዝያ የወር ሂሳባቸውን ሲዘጉ የሚከተለውን ምዝገባ አደረጉ በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገባቸው የየቁሳቁስ ወጪዎች አምድ ላይ ብር በእቃ ቆጠራ መዝገባቸው የወጣ አምድ ላይ ብር የምርት ወጪዎች ዝርዝር መዝገብ አይነተ ብዙ አቃዎች ፈብራኪዎች ወይም አገልግሎት ሰጪዎች እያንዳንዱን አይነት አቃ ወይምአገልግሎት ለማምረት ምን ያህል ወጪ እንደሚያስወጣ በትከከል መገመት ከፈለጉ ለእያንዳንዱ አይነት አቃ ወይም አገልግሎት ለየብቻው ዝርዝር የወጪ መዝገብ አዘጋጅተው መጠቀም ይኖርባቸዋል ለእያንዳንዱ አቃ ወይም አገልግሎት የምርት ወጪዎች ዝርዝር መዝገብ ካልያዙ በስተቀር የአንዱን አይነት ምርት ወጪ ለብቻው ለይቶ ማውጣት አዳጋች ነው በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገብ ላይ ለማስገባት ደግሞ ቦታው አይበቃም የምርት ወጪዎት ዝርዝር መዝገብ ቀጥተኛ የቁሳቁስ ወጪዎች ቀጥተኛ የስራ ወጪዎች ቀን ዝርዝር የቫውቸ ር ቁጥር ምርት ምርት ምርት ምርት ምርት ምርት ከፍል ሁለት ቀላል የሂሳብ መዝገብ አያያዝ አይነተ ብዙ ምርት ፈብራኪዎች ወይም አገልግሎት ሰጪዎች ወጪዎቻቸውን ለእያንዳንዱ የእቃ ወይም አገልግሎት አይነት በትትክከል ለመደልደል እንዲያመቻቸው የቁሳቁስ ወጪዎቻቸውንና የስራ ወጪዎቻቸውን ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆኑ ወጪዎች በሚል በሁለት ይከፍሏቸዋል አንድ ወጪ ከአንድ አይነት አቃ ወይም አገልግሎት ጋር በቀላሉ ሊዛመድ ከቻለ እንዲሁም መጠኑ በምርቱበአገልግሎቱ ጠቅላላ ወጪዎች ላይ ጉልህ ተደማሪነት ያለው እንደሆነ በቀጥተኛ ወጪነት ይመደባል አንድን ወጪ በቀጥተኛ ያልሆኑ ወጪዎች ወስጥ የሚያስመድበው ወጪውን ከአንድ አይነት ምርት ወይም አገልግሎት ጠቅላላ ወጪዎች ውስጥ ድርሻው ኢምንትበጣም ትንሽ ሆኖ ከምርቱ ወይም አገልግሎቱ ጋር ለማያያዝ ሲያስቸግገር ነው ቀጥተኛ የቁሳቁስ ወጪዎች አምድ በአንድ አይነት እቃ ወይም አገልግሎት ከእያንዳንዱበአሃድ ጠቅላላ ወጪዎች ጋር በቀላሉ መያያዝ የሚችሉትንና በምርቱ ጠቅላላ ወጪ ላይ ጉልህ ተደማሪ የሆኑ የቁሳቁስ ወጪዎችን በሙሉ በዚህ አምድ ላይ ይመዘግቡ ለአንድ ምርት አንድ አምድ ይጠቀሙ ለብቻው መመዝገብ አለበት ቀጥተኛ የስራ ወጪዎች አምድ በአንድ አይነት እቃ ወይም አገልግሎት ከእያንዳንዱበአሃድ ጠቅላላ ወጪዎች ጋር በቀላሉ መያያዝ የሚችሉና በምርቱ ጠቅላላ ወጪ ላይ ጉልህ ተደማሪ የሆኑየ ደምወዝ አና የምንዳአ ወጪዎችን በሙሉ በዚህ አምድ ላይ ይመዘግቡ ለእያንዳንዱ አይነት ምርት አንድ አምድ ይጠቀሙ ለብቻው መመዝገብ አለበት ቀጥተኛ ያልሆኑ የማምረቻ ወጪዎች አምድ በዚህ አምድ ላይ የሚመዘግቡት እቃዎችን ወይም አገልግሎቶችን ከማምረት የማምረቻ ወጪዎች ጋር የተገናኙ የቁሳቁሶች ወይም የስራ ወጪዎች በሙሉ ሆነው ነገር ግን እነዚህን ወጪዎች በቀጥተኛ የቁሳቁስ ወይም በቀጥተኛ የስራ ወጪዎች ወስጥ ሲመደቡ የማይችሉ ወጪዎችን ነው ምከንያቱም የወጪዎቹ መጠኖች ትናንሽ ከመሆናቸውም በላይ ከአንድ ምርት ወይም አገልገሎት ጋር ለማያያዝ የሚያስቸግሩ ስለሆነ ነው ዕፅ ፊደዕፉ ፅዎ ሪሪደሃፅሃታ ቸ ጩ የወጩ ዳርፀዕ ዘያፅፖ መ መሪዳ። መማቂዝ መ መ መመ ሠጋ ጋመ አስተማማኝ ልብስ ሰፊዎች በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገባቸው ላይ መስከረም ቀን የመዘገቡት የብር የቁሳቁስ ወጪ ነው በሌላ በኩል ደግሞ ይህንንኑ መጠን በምርት ወጪዎች ዝርዝር መዝገባቸው ላይ ሌላ ምዝገባ አድርገዋል ካኪ ጨርቅ ነጭ ለጋውን መስሪያ ብቻ የሚውል ስለሆነ ቀጥተኛ የቁሳቁስ ወጪ ነው ከላይ በቀረበው የምርት ወጪዎች ዝርዝር መዝገባቸው ላይ እንደሚታየው የወሩ ጠቅላላ የደመወዝ ወጪ ብር በሶስት ቦታ ተመድቦ ተመዝግቧል አንደኛው ለጋውን ሌላው ለቱታ እና ሶስተኛው ደግሞ ለሁለቱም ምርቶች ቀጥተኛ ያልሆነ የማምረቻ ወጪ ነው ሳብ መዝገብ አያያዝ የብደር መዝገብ ብድር ወደ ንግዱ የሚገባ ጥሬ ገንዘብ ቢሆንም በባህሪው ከሽያጭ ከሚገኘው ጥሬ ገንዘብ ጋር የሚገናኝ አይደለም ተበድረው ወደ ንግድዎ የሚያመጡት ብዙውን ጊዜ ቅድመ ሁኔታዎች ያለው ማለትም በተወሰነ ጊዜ መጨረሻ ላይ ከወለድ ጋር መልሰው ለመከፈል ስለሆነ የብድር መቆጣጠሪያ መዝገብ አዘጋጅተው መመዝገብ ይኖርቦታል ንግድዎ በማንኛውም ጊዜ ያለበትን አዳ በትትክል የሚያውቁት ከብድር መዝግብዎ ነው ለንግድዎ ካገኙት ብድር ላይ የሚቀበሉትን የጥሬ ገንዘብ መጠን የሚመዘግቡት በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገብዎ እና በብድር መዝገብዎ ላይ ነው በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገብዎ ላይ የሚመዘግቡበት አምድ ገንዘቡን ተቀብለው ለማስቀመጥ አንደሚፈልጉበት ቦታ ማለትም በጥሬ ገንዘብ የገባ ወይም በባንከ የገባ አምዶች ይመዘግባሉ ቀጥለው በብድር መዝገብዎ ላይ ሌላ ምዝገባ ያደርጋሉ ከብድሩ ላይ መልሰው ሲከፍሉ ደግሞ በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገብዎ ውስጥ የከፈሉትን የገንዘብ መጠን በጥሬ ገንዘብ የወጣ ወይም በባንከ የወጣ አምድ ላይ ይመዘግባሉ በተጨማ በብድር መዝገብዎ ላይ ይሞላሉ የአስተማማኝ ልብስ ሰፊዎችን የብድር መዝገብ ምሳሌ የሚከተለው ነው ለሰታማማሃ ልብሰ ሰፊዎኦ አስተማማኝ ልብስ ሰፊዎች የብድር መዝገብ ብር ቀን ዝርዝር የቫውቸር የብድር መጠን የተከፈለ ቀሪ ቁጥር መጠን ስባንን ጠፐድደረማግት ጅፖ ከ ሪሪጋወጋ በ ዖመያመሪያው ዖስፍዖ ሪዐዐሪ በገፅ ላይ የሚገኘውን የአስተማማኝ ልብስ ሰፊዎችን መሰረታዊ የሂሳብ መዝገብ አንድ ጊዜ ይመልከቱ ግንቦት ቀን ብር ብድር አገኙ ብድራቸውም በባንከ ሂሳባቸው ውስጥ ስለአስቀመጡ በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገገባቸው ባንድ የገባ አምድ ላይ እንደመዘገቡ ወዲውኑ በብድር መዝገባቸው ላይ ሌላ ምዝገባ አድርገዋል ከዚህ በላይ የሚገኘውን የብድር መዝገብ ይመልከቱ አስተማማኝ ልብስ ሰፊዎች ከብድሩ ተከታታይ ከፍያ የመጀመሪያውን ብር ያደረጉት ሃምሌ ቀን ነው ከዚህ ወስጥ ብር ከዋናው ብድር ሲሆን ብርዐ ደግሞ የወለድ ከፍያ ነው ይህንን ትራንዛከሽን በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገባቸው ላይ የሞሉት አንደሚከተለው ነው ጥሬ ገንዘብ የወጣ ብር መደበኛ ወጪዎቶ ብር ወዲያውኑ አስከትለው ሌላ ምዝገባ በብድር መዝገባቸው ላይ አድርገዋል ከዚህ በላይ የሚገኘውን የብድር መዝገብ ይመልከቱ በምዝገባው መሰረት የሚቀርባቸው የብድር እዳ ወደ ብር ዝቅ ብሏል ቀሪ አምድ የሸበዳሪዎች መዝገብ በእርስዎ ላይ የተለያዩ እዳዎች ያላቸው አበዳሪዎች ይባላሉ ከአቅራቢዎ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች በዱቤ የሚገዙ ከሆነ የዱቤውን መጠን በአበዳሪዎች መዝገብ ውስጥ ያስገባሉ ይህ መዝገብ ንግድዎ በማንኛውም ጊዜ ያለበትን የአቅራቢዎች አዳዎች ምን ያህል እንደሆነ ለማወቅ የሚከታተሉበት ነውኑ ያሳዮታል የዱቤ ግዥ ሲፈፅሙ በደረሰኙ ወይም በኢንሾይሱ ላይ ያለውን የገንዘብ መጠን በባለ እዳዎች መዝገብ ላይ ያስገቡ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ለአቅራቢው ከፍያ ሲፈፅሙ በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገብዎ ላይ ጥሬ ገንዘብ የወጣ እና የቁሳቁስ ወጪዎች አምዶች ላይ ምዝገባ ያደርጋሉ ወዲያውኑ አስከትለው በአበዳሪዎች መዝገብዎ የተከፈለ መጠን አምድ ላይ ተመሳሳዩን መጠን ይመዘግባሉ ከፍል ሁለት ቀላል የሂሳብ መዝገብ አያያዝ የአስተማማኝ ልብስ ሰፊዎችን የአበዳሪዎች መዝገብ ምሳሌ የሚከተለውን ይመስላል የአበዳሪዎች መዝገብ በገፅ ላይ የሚገኘውን የአስተማማኝ ልብስ ሰፊዎች መሰረታዊ የሂሳብ መዝገብ አንድ ጊዜ ይመልከቱ መስከረም ቀን ብር ለአቅራቢያቸው በጥሬ ገንዘብ ከፍለዋል ትራንዛከሽኑን በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገባቸው ጥሬ ገንዘብ የወጣ እና የቁሳቁስ ወጪዎች አምዶች ላይ መዘገቡት ወዲያውኑ ደግሞ በአበዳሪዎች መዝገባቸው ላይ የተከፈለ መጠን አምድ ላይ ተመሳሳዩን መጠን ስለመዘገቡ የቀሪ አዳቸው መጠን ተለውጧል ከዚህ በላይ የሚገኘውን የአበዳሪዎች መዝገብ ይመልከቱነ የተከፋይ ታክስ መዝገብ በኢትየጵያ ህግ መሰረት ታከስ ለመንግስት የሚከፈል አዳ ነው መንግስት ለዜጎች አስፈላጊ የሆኑ አገልግሎቶችን የሚሰጠው ከታከስ በሚሰበስበው ገቢ ስለሆነ ታከስ መከፈል የዜጎች ግዴታ መሆኑ የታወቀ ነው ታከስ አለመከፈል የሚያስከትለው ቅጣት ደግሞ ካልተከፈለው ታከስ መጠን በእጅጉ የበለጠ ነው የተከፋይ ታከስ መዝገብ የሚያሳየው ንግድዎ መከፈል ያለበትን የታከስ መጠን ነው የሂሳብ መዝገብዎ ምን ያህል ታከስ መከፈል አንደሚጠበቅዎ ማስላት እንዲችሉ ያግዞታል በሂሳብ መዝገብዎ ተጠቅመው ተካፋይ ታከስ አንዴት አእንደሚያሰሉ በቀጣዩ ከፍል ይማራሱ ታክስ መንግስት የሚወስነው ከፍያ መንግስት የተለያዩ አይነት ታክሶች የሚሰበስብ ሲሆን ለአብነት ያህል የሚጠቀሱ ከሽያጭ ላይ ከትርፍ ላይ ከሰራተኛ ደመወዝ የካፒታል ጭማሪ ታከስ ወዘተ ይገኙበታል የመንግስት ወጪዎችን በዋነኛነት በመሸፈን ያገለግላል የተጨማሪ እሴት ታከሰ ተአታ ሸማቾችተጠቃሚዎች ለእቃዎች ወይም አገልግሎቶች በሚያደርጓቸው ወጪዎች የሚጣል የታከስ አይነት ነው እቃዎቹ ወይም አገልግሎቶቹ ከውጭ አገር የሚገቡ ወይም ከአገር ውስጥ ለገበያ የሚቀርቡ ሊሆኑ ይቸላሉ የተለያዩ ምርቶች ላይ መንግስት የተለያየ ተእታ መቶኛ ሊወስን ይችላል ማንኛውም እቃ ሲገዛ በአቃውን ዋጋ ላይ ተእታ ግብአት ታከስ ተጨምሮበት ይከፍላል እቃዎች በሚሸጡበት ጊዜ ሻጩ በእቃው ዋጋ ላይ ተእታ ውጤት ታከስ ጨምሮበት ያስከፍላል ግብአት ታከስ ከውጤት ታከስ ጋር ተመዛዝኖ የተጣራው መጠን ለመንግስት ይከፈላል በተከፋይ ታከስ መዝገብ ተከፋይ ታከስ አምድ ላይ መከፈል ያለቦትን የታከስ መጠን ይፃፉ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ታከሱን ሲከፍሉ በተከፋይ ታክስ መዝገብ የተከፈለ መጠን አምድ ላይ ይሞሉና በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገብዎ ውስጥ በጥሬ ገንዘብ የወጣ አምድ ላይ በወጣው የገንዘብ መጠን ልከ ሌላ ምዝገባ ያደርጋሉ ቀሪ አምዱ ላይ የሚታየው ንግዱ ለመንግስት መከፈል ያለበት የታከስ እዳ ነው ሃጩማሪ መሪዳ ያፅዕቆሪደዖዎ ዕውን ቦጳቶቦ። ሳብ መዝገብ አያያዝ ተግባር የንግድዎን ሂሳብ መያዝ የሚፈልጉት በየትኛው ዘዴ ነው ስለንግድዎ መረጃዎች የሚያገኙት ከሂሳብ መዝገብ ነው ከመሰረታዊ የሂሳብ መዝገቦች አንደ ንግድዎ ፍላጎት ሌሎች ተጨማሪ መዝገቦች ሊይዙ ይችላሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የሂሳብ መዝገቦች በብዙ ንግዶች ዘንድ በመሰረታዊነት የሚያዙ ናቸው የጥሬ ገንዘብ ትራንዛከሽኖች የንግድዎ እዳ ያለባቸውን ዝርዝር መረጃዎች መያዝ ሽያጭ ወጪዎች አነስተኛ ንግዶች መያዝ በተጨማሪት ሊይዚቸው ከሚችሉ የሂሳብ መዝገቦች መካከል የባንከ ትራንዛከሽኖች ንብረቶች ርመወዝ ብድሮች የከምችት ቆጠራ የሚከፈል ታክስ ከደንበኞች ወይም አቅራቢዎች ጋር የተደረጉ ስምምነቶች መሰረታዊ የሂሳብ መዝገብ የሂሳብ መዝገብዎን እንደ ዋልታ ይደግፋል ወደ ንግድዎ የሚመጣውን ገንዘብ በሙሉ እና ከንግድዎ የሚወጣውን ገንዘብ በሙሉ የሚመዘግቡት በመሰረታዊ ሂሳብ መዝገብዎ ላይ ነው የቀኑ ንግድ ሲያበቃበቀኑ መጨረሻ ላይ መሰረታዊ የሂሳብ መዝገብዎን ይሙሉ እያንዳንዱን የንግድዎን ትራንዛከሽን ለመመዝገብ ደግሞ የፅሁፍ ማረጋገጫ መኖር አለበት እያንዳንዱን ትራንዛከሽን ይመዝግቡ ወደ ንግድዎ የሚመጣውን ጥሬ ገንዘብ ሲመዘግቡ ምናልባት ንግድዎ ጥቂት እና ዋጋቸው ውድ የሆኑ እቃዎችን የሚሸጥ ከሆነ በደረሰኝ ይጠቀሙ በንግድዎ የሚሸጡ አቃዎች ቁጥራቸው የበዛና ዋጋቸውም አነስተኞች ከሆኑ እለታዊ የጥሬ ገንዘብ መዝገብ የአለት ሽያጭ መዝገብ ይጠቀሙ ከፍል ሁለት ቀላል የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ወጪዎችዎን ለመመዝገብ እንዲረዳዎ ከንግድዎ ለሚወጣው ጥሬ ገንዘብ በሙሉ የፅሁፍ ማረጋገጫ ደረሰኞችን አና ቫውቸሮችን በሙሉ በአግባቡ ያስቀምጡ ምናልባት ከአንዳንድ አቅራቢዎች የፅሁፍ ማረጋገጫዎች ማግኘት ካልቻሉ ስለ ትራንዛከሽኑ ዝርዝር መረጃ የያዘ የፅሁፍ ማረጋገጫ ራስ ማዘጋጀት አለብዎ በማንኛውም ጊዜ በዱቤ የሚሸጡ ከሆነ አስፈላጊ መረጃዎችን በሙሉ በወረቀት ላይ መዝግበው ይያዙ የዱቤ ደንበኞች መዝገብ መጠቀም ይትላሉ ከቫውቸር ወደ መሰረታዎ የሂሳብ መዝገብዎ የሚያስተላልፏቸው መረጃዎች የሚያካትቱት ቀን ዝርዝር የቫውቸር ቁጥር እና የገንዘቡ መጠን ናቸው መሰረታዊ የሂሳብ መዝገብዎን የሚሞሉት ከግራ ወደ ቀኝ ነው በቫውቸሮች ላይ የሚገኙ የገንዘብ መጠኖች ብዙውን ጊዜ ሁለት የተለያዩ አምዶች ላይ ይመዘገባሉ የቫውቸሮቹን መረጃዎች ወደ መሰረታዊ የሂሳብ መዝገብዎ አስተላልፈው እንዳበቁ ቫውቸሮቹ ለወደፊት ማመሳከሪያነት እንዲያገለግሉ ደህንነታቸው በሚጠበቅበት ቦታ መቀመጥ አለባቸው ከመሰረታዊ የሂሳብ መዝገብ በተጨማሪ የሚከተሉት የሂሳብ መዝገብ አይነቶች መጠናቸው ከፍ ያለና ወይም የስራቸው አይነት ለተወሳሰበለረቀቀ ንግዶች ሲጠቅሙ ይችላሉ የቋሚ ንብረት መዝገብ የደመወዝ መዝገብ የከምችት ቆጠራ መዝገብ የምርት ዝርዝር የወጪ መዝገብ የብድር መዝገብ የአበዳሪዎች መዝገብ የሚከፈል ታከስ መዝገብ ከዚህ በላይ የተዘረዘሩት በወረቀት ወይም በኮምፒወተር ዘዴ ተመዝግበው የሚያዙ የሂሳብ አይነቶች ናቸው የመማሪያ መፅሃፉን ከፍል ሁለት አጠናቀዋል የተግባር መልመጃ ጥያቄዎቹን በመስራት ምን ያህል እንደተረዱ ራስዎን ይመዝኑ አስቀድመው ጥያቄዎቹን በሙሉ ሰርተው ካበቁ በኋላ መልሶችዎን በገፅ ላይ ከተሰጡት መልሶች ጋር ያነፃፅሩ የንግድ ቋንቋዎን ይለማመዱ ከዚህ በታች በቀረበው ታሪከ ውስጥ አንዳንድ ቃላቶች የሉም ቀጥሎ ከተዘረዘሩት ቃላቶች ትክክለኛውን መርጠው ያሟሉ ትክከለኛውን ቃል በቅንፍ ውስጥ ካሉት ቁጥሮች አጠገብ ባለው ባዶ ቦታ ላይ ይሙሉት ግምገማ ቶይ ያፓሬ ዳፏታዊ መዖያ ይዩዜጩ ደፇያምቻ መሃያ መያያኛ ወጪዎቻ ያጎቋዕ ወጪዎቻ ደያረፅቃኝ ጌጤ የጌጤ መፅሃፍት ቤት ባለቤት ነጭ ነች ለአንድ ወር አረፍት መሄድ ፈልጋለች ከመሄድዋ በፊት ለረዳትዎ ለማሜ የንግዱን ሂሳብ መዝገብ አንዴት እንደምትይዝ እንደሚከተለው አሳየቻት ጌጤ እኛ የምንሸጣቸው እቃዎች ቁጥራቸው የበዛና ዋጋቸውም አነስተኛ ነው ደንበኞች ጥሬ ገንዘብ ከፍለው ሲወስዱ ሽያጩን የምትመዘግቢው በ ሳይ ነው ሽያጩ እንደተፈፀመ ወዲያውኑ መዝግቢ ከዘገየሽ ትረሽዋለሽ ማሜ ምናልባት ደንበኛው በዱቤ የሚገዛ ከሆነ ሽያጩን በዚሁ ቦታ ላይ ነው የምንመዘግበው። ለአያንዳንዱ አረፍተ ነገር የተሻለውን መደምደሚያ መርጠው የከብ ምልከት ያድርጉበት ትከከለኛ የሆነ የንግድ ሂሳብ መዝገብ ለመያዝ የግድ በፅሁፍ መዝግበው መያዝ የሚኖርብዎ ያው ሀ የጥሬ ገንዘብ ሽያጮችን እና የጥሬ ገንዘብ ግዥዎችን ለ ወደ ንግዱ የሚገባና ከንግዱ የሚወጣ ገንዘብ በሙሉ ሐ የዱቤ ሽያጭና የዱቤ ግዥዎችን ብቻ ከጥሬ ገንዘብ ሳጥንዎ ጥቂት ገንዘብ ወስደው በባንከ ተንቀሳቃሽ ሂሳብዉ ውስጥ አስገቡ በቀኑ መጨረሻ ላይ ይህንን መጠን በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገቡ ውስጥ የሚመዘግቡባቸው አምዶች እናቁዳኖቸው ሀ ባንከ የገባ እና ጥሬ ገንዘብ የወጣ ለ ባንክ የገባ እና ሽያጭ መ ባንከ የገባ ብቻ ሌላ ምዝገባ አያስፈልገውም ቫውቸር የምንለው ራ « ሀ በቀላል ዘዴ ትርፍ ማስላት ለ በመሰረታዊ ሂሳብ መዝገብ በሁለት አምዶች ላይ የሂሳቡን መጠን የምንፅፍበት ዘዴ ነው ሐ ደረሰኝ ወይም ትራንዛከሽንየንግድ ክንዋኔን የሚያመለከት ማንኛውም የፅሁፍ ማረጋገጫ የዱቤ ደንበኞች መዝገብ መያዝዎ ለንግድዎ ጠቃሚ ነው ምከንያቱም ጸ እንዲያውቁ ስለሚያግዝዎ ነው ሀ ለቁሳቁሶች ያወጡት ገንዘብ ምን ያህል አንደሆነ ለ የተወሰኑ ደንበኞችዎ ምን ያህል የንግድዎ ገንዘብ አንዳለባቸው ሐ የአቅራቢዎችዎ እዳ ምን ያህል እንደሆነ ደንበኛው ለአንድ ከረጢት ስኳር እጅ በእጅ እንደከፈለ የመደብሩ ባለቤት ወዲያውኑ የሚመዘግበው በዓሳደ ው ከፍል ሁለት ቀላል የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ሀ መሰረታዊ የሂሳብ መዝገብ ለ የዱቤ ደንበኞች መዝገብ ሐ የእለት ጥሬ ገንዘብ መዝገብ ጻር የመልመጃዎች መልስ መ ከ ተግባር መሰረታዊ የሂሳብ መዝገብ ብ ሽያጭ የቁሳቁስ መደበኛ ከፈሪ የገባ የቋሚ ንብረት መዝገብ ሰኔ ቀን ድነ ወቃ መለያ የተዝበት የግዥ ዋጋ የሚያገለግልበት የእርጅና የን መብ ርነ አመት ብር ተቀናሽ የ ዋጋ በቸ። ራዕጸ ንድቅፈቼ ይሪያዳ የጥሬ ገንዘብ አያያዝዎን ያሻሽሉ በየእለቱ ጥሬ ገንዘብዎን እንዲቆጣጠሩ የሂሳብ መዝገብ ያግዞታል የቀኑ ንግድ ሲያበቃ በጥሬ ገንዘብ ሳጥን ወስጥ ያለውን ገንዘብ ቆጥረው ያገኙት መጠን በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገብዎ የጥሬ ገንዘብ ቀሪ አምድ በመጨረሻው ረድፍ ላይ ካለው የቀሪ መጠን ጋር አነፃፅረው እኩል መሆኑን ያረጋግጡ ከፍል ሶስት በሂሳብ መዝገብ ተጠቅመው ንግድዎን ያሻሽሉ ልዩነት ካገኙ የሂሳብ ምዝገባዎን አንደገና ይመልከቱ ጥሬ ገንዘቡንም ደግመው ይቁጠሩ አሁንም ልዩነቱ እንዳለ ከሆነ ምከንያቶቹን ይፈልጉ ከዚህ በታች የቀረበው ሰንጠረዥ ከዘመናዊ የቤትና የቢሮ አቃዎች መሰረታዊ የሂሳብ መዝገባቸው ላይ የተወሰደ ነው በቀኑ መጨረሻ ላይ የጥሬ ገንዘብ ቀሪ ብር በቀኑ መጨረሻ ላይ በቆጠራ የተገኘ የጥሬ ገንዘብ መጠን ብር በጥሬ ገንዘብ ሳጥን የተገኘው መጠን መኖር ከሚገባው በታች ነው ምከንያቶቹ ምን ሊሆኑ ይችላሉ ብለው ይገምታሉ። ሸያጭና ትርፍ አንድ አይደሉም ሰለንግድዎ ማትረፍ ወይም መክከሰር ከመናገርዎ በፊት መጀመሪያ ማድረግ ያለብዎ ከሽያጭ ገቢዎ ላይ ወጪዎችዎን በሙሉ ቀንሰው ውጤቱን ይመልከቱ ወደ ንግድዎ ገንዘብ የሚገባው ከሽያጭ ነው ገንዘብ ከንግድዎ የሚወጣዉ ደግሞ ወጪዎችን ለመከፈል ነው የሽያጭ ገቢዎ ከወጪዎችዎ መጠን በላይ ከሆነ ወይም ከፍ ብሎ በተገኘ ቁጥር ንግድዎ እያተረፈ ነው ብር ብር ብር ሽያጭ ወጪዎች ትርፍ ከፍል ሶስት በሂሳብ መዝገብ ተጠቅመው ንግድዎን ያሻሽሉ የሽያጭ ገቢዎ ከወጪዎችዎ በታችአንሶ በሚገኝበት ጊዜ ንግድዎ እየከሰረ ነው ብር ብር ብር ሽያጭ ወጪዎች ኪሳራ የትርፍና ኪሳራ መገሰጫ የትርፍና ኪሳራ መግለጫ ንግድዎ እያተረፈ ወይም እየከሰረ መሆኑን ለማስላት ይረዳዎታል ማንኛውም ንግድ የትርፍና ኪሳራ መግለጫ በየበጀት መጨረሻ ላይ መስራት አለበት የትርፍና ኪሳራ መገለጫዎን አጠር ላሉ ጊዜዎች ማዘጋጀት ይቸላሉ ለምሳሌ በወር ከሶስት ወሮች በኋላ ወይም ከስድስት ወሮች በኋላ ማስላት ይችላሉ ነገር ግን የንግድዎን ትርፍና ኪሳራ በአጭር ጊዜ ልዩነት ማስላት በቻሉ ቁጥር ንግድዎ ችግር ያለበት ቀደም ብለው ማወቅ ይችላሉ በመሆኑም ችግሩ ከመባባሱ በፊት መፍትሄ ሊፈልጉ ይችላሉ የትርፍና ኪሳራ መግለጫ ለመስራት የሚከተሉትን ደረጃዎች መከተል ይችላሉ ሽነዚህኘ ደረጃዎች ይከተሱ ያስተጣራ ትርፍ ስማስሳት ሽነዚህኘ ደረጃዎች ይከተሱ የተጣራ ትርፍ ብር ብር ብር ብር ብር ብር ብር ሽያጭ የቁሳቁስ የስራ ያልተጣራ መደበኛ የተጣራ ወጪዎች ወጪዎች ትርፍ ወጪዖች ትርፍ የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ያስተጣራ ትርኩ ማስሳት ያልተጣራ ትርፍ ለንግድዎ አጅግ በጣም ጠቃሚ እሃዝ ነው ያልተጣራ አሃዝ የሚያመለከተው ንግድዎ እቃዎችን ለመስራት ወይም አገልግሎቶችን ለመስጠት ያወጡትን ወጪዎች በሙሉ የቁሳቁስ ወጪዎችን እና የስራ ወጪዎችን ጨምሮ ከሽያጭ ካገኙት ገቢዎ ላይ ከቀነሱ በኋላ የሚተርፈው ገንዘብ ነው ያልተጣራ ትርፍ የንግድዎን መደበኛ ወጪዎች ለመከፈል እንዲችል በተቻለ መጠን ከፍ ብሎ መገኘት አለበት ማሞ ለዘመናዊ የቤትና የቢሮ አቃዎች ለ ያዘጋጀውን የትርፍና ኪሳራ መግለጫ ለፋጡማ አሳያት ሽያጭ ማሞ መጀመሪያ የየወሩን ጠቅላላ ሽያጭ በሙሉ ደመረ አፃዞቹንም ያገኘው በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገቡ ወስጥ ካለው የ ወሮች ሽያጭ አምዶቹ ማለትም ከፃምሌ እስከ ሰኔ ያለውን ነው ብር ብር ብር ብር ብር ብር ብር ብር ብር ብር ብር ብር ብር የቁሳቁስ ወጪዎች ማሞ የ ማለትም የአመቱን የቁሳቁስ ወጪ ያሰላው ከሀምሌ እስከ ሰኔ የእያንዳንዱን ወር የቁሳቁስ ወጪዎች አሃዝ ወስዶ በመደመር ነው በዚህም መሰረት የቁሳቁስ ወጪዎች ብርዐ አሃዞቹ በሙሉ የተወሰዱት ከማሞ መሰረታዊ የሂሳብ መዝገብ ነው ቦዳ ንግድ ዖዐዐፀ ቦዖኙረፍና ጳሷራ መግጫ ይሆንን ይመሰ የትርፍና ኪሳራ መግለጫ ብርሃ ብር ብር ያልተጣራ ትርፍ ብር መደበኛ ወጪዎች ብር የተጣራ ትርፍ ብር የስራ ወጪዎች ማሞ የ የእያንዳንዱን ወር ከሃምሌሰኔ የስራ ወጪዎች አፃዝ ወስዶ በመደመር ነው በዚህም መሰረት የስራ ወጪዎች ብር ነው አሃፃሃዞቹ በሙሉ የተወሰዱት ከማሞ መሰረታዊ የሂሳብ መዝገብ ነው መደበኛ ወጪዎች የዘመናዊ ቤትና ቢሮ አቃዎች የ ጠቅላላ መደበኛ ወጪዎች ብር ነበር ማሞ ይህንን አሃዝ ያገኘው ከመሰረታዊ የሂሳብ መዝገቡ ላይ የሁሉንም ወሮች ወርሃዊ ድምሮችን ወስዶ በመደመር ነው ከፍል ሶስት በሂሳብ መዝገብ ተጠቅመው ንግድዎን ያሻሸሉ ሃቻቹ ፈራል ዎጾ ዳንዳዲሁም ዝታ ግቆቅ ዕጨዎቾቻ ዖዕራ ወጪዎቻ ዳተታባፇሃው። ንግዴ ምን ያዕ ንጋረቅ ንዳው ምን ያሀ ያ ንዳቅ ኖ ምን ዖሀ ንፁሀ ሃፓቶ ንዳኝ ይግረኖ ጥሬ ገንዘብ ብርዐዐ የሚከፈሉ ሂሳቦች ብር የሚሰበሰብ ሂሳቦች ብር የሚከፈል ታከስ ብር የከምችት ቆጠራ ብር ያልተከፈለ ብድር ቋሚ ንብረቶችና መሳሪያዎች ብር ጠቅላላ ንብረቶች ብር ጠቅላላ እዳዎች ብር ቻሀሃ ቅ ዝሇረሃሪሪፉዐዐሪ የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ለንግድዎ የሀብትና አዳ መግለጫ ለማዘጋጀት እነዚህን አስር ደረጃዎች ይከተሉ የሀብትና እዳ መግለጫ የሚነግርዎ በአንድ በተወሰነ ቀን ላይ የንግድዎ የገንዘብ አቋም ምን እንደሚመስል እንደሆነ ያስታውሱ ስለዚህ በሂሳብ መዝገብዎ ላይ መጨረሻ ሂሳቡን በሚዘጉበት ጊዜ ባሉት መረጃዎች የሂሳብ መጠኖች ተጠቅመው የሃብትና አዳ መግለጫ ያዘጋጃሉ ደረጃ ጥሬ ገንዘብ ንግድዎ መጨረሻ ላይ በጥሬ ገንዘብ ሳጥንና በባንከ ያለው የጥሬ ገንዘብ መጠን ነው ከመሰረታዊ የሂሳብ መዝገብዎ ላይ ወስደው እነዚህን አሃዞች ይደምሩ ድምሩን ከተራ ቁጥር አጠገብ ይፃፉ ደረጃ የሚሰበሰብ ሂሳብ ንግድዎ ለደንበኞቹ በዱቤ ይሸጣልን። ቱ ንሃድዎን ያገዕ ቦወጩዎቻቾ ፅይቅ መማሪያ መፅሃፅን ዖንሇያ ገ ሩሩ በሂሳብ መዝገብዎ ተጠቅመው ጥሬ ገንዘብዎን ይቆጣጠሩ በቀኑ መጨረሻ ላይ በጥሬ ገንዘብ ሳጥንዎ የቆጠሩት የገንዘብ መጠንና በመሰረታዊ የሂሳብ መዝገብዎ የሚገኘቅ የጥሬ ገንዘብ ቀሪ እኩል መሆን አለባቸው ልዩነት ካገኙ ምከንያቶቹን ለማወቅ ጥረት ያድርጉ የዱቤ ደንበኞች አያያዝዎን ያሻሸሉ የትኞቹ ደንበኞችዎ እዳቸውን መከፈል እንደሚኖርባቸውና የትኞቹ ደግሞ የተፈቀደላቸው የዱቤ ጣሪያ ላይ አንደ ደረሱ ተከታተለው ይወቁ ትርፍዎን ያስሉ ሽያጭ የቁሳቁስ የስራ ያልተጣራ መደበኛ የ የተጣራ ወጪዎች ወጪዎች ትርፍ ወጪዎች ትርፍ ከጠቅላላ ሽያጭዎ ላይ የንግድዎን አቃዎች ለመስራት ወይም አገልግሎቶች ለመስጠት ያወጧቸው ወጪዎቸ በሙሉ የቁሳቁስና የስራ ወጪዎችን ጨምሮ ቀንሰው የሚተርፍዎ ገንዘብ ያልተጣራ ትርፍ ይባላል ያልተጣራ ትርፍ መጠን ከፍ ያለ ሆኖ መደበኛ ወጪዎችዎን መሸፈን መቻል አለበት ካልተጣራ ትርፍዎ ላይ መደበኛ ወጪዎችዎን ቀንሰው የሚተርፍዎ ገንዘብ የተጣራ ትርፍዎ ነው የተጣራ ትርፍ የንግድዎ ጠቅላላ አፈፃፀም የሚለካበት ነው ከተጣራ ትርፍዎ ላይ የንግድ ትርፍ ግብር ሲቀንሱ የንግድዎን የተጣራ ትርፍ ያውቃሉ የሚከፈል ታከስዎን ያስሉ ንግድዎ መከፈል ያለበትን የገቢ ግብር ማስላት ይችላሉ ከመሰረታዊ የሂሳብ መዝገብዎ ላይ በሚያገኙት መረጃ ንግድዎ ማስገባት ያለበትን የተጨማሪ እሴት ታከስ ይወቁ የሃብትና አዳ መግለጫ ያዘጋጁ የሃብትና አዳ መግለጫ የሂሳብ ሚዛን የንግድዎ ንብረቶች የንግድዎ ሃብቶች አና የንግድዎን እዳዎች ንግድዎ ለሌሎች የሚከፍለው በአንድ በተወሰነ ቀን ለመለካት የሚጠቀሙበት መሳሪያ ነው ሳብ መዝገብ አያያዝ የሃብትና እዳ መግለጫ የንግድዎ ንፁህ ሃብት ምን ያህል እንደሆነ እንዲያውቁ ያግዞታል የንብረትና እዳ መግለጫ የሚያዘጋጁት በሚከተሉት አስር ደረጃዎችን መሰረት የንግድዎን ንብረቶችና እዳዎች በመፃፍ ነው ደረጃ ጥሬ ገንዘብ ደረጃ የሚሰበሰብ ሂሳብ ደረጃ የከምችት ቆጠራ ደረጃ ንብረቶችና መሳሪያች ደረጃ የንበረቶች ሃብት ድምር ደረጃ የሚከፈሉ ሂሳቦች ደረጃ የሚከፈሉ ታከሶች ደረጃ ቀሪ ብደሮች ደረጃ የእዳዎች ድምር ደረጃ ንፁህ ሃብት የሀብትና እዳ መግለጫ ለማዘጋጀት የሚያስፈልግዎ መረጃዎች የሚገኙት ከመሰረታዊ የሂሳብ መዝገብፆዎ ከዱቤ ደንበኞች መዝገብ የከምችት ቆጠራ መዝገብ የቋሚ ንብረት መዝገብ የብድር መዝገብ የሚከፈል ታክስ መዝገብና የአበዳሪዎች መዝገብ ናቸው ቢያንስ በአመት አንድ ጊዜ የሃብትና እዳ መግለጫ ያዘጋጁ የንግድ ሂሳብ መዝገብዎ ስለንግድዎ ይበልጥ የተሻለ እንዲያውቁ አና ወጪዎችዎንም አንዲያሰሉ ይረዱዎታል የመማሪያ መፅሃፉን ከፍል ሶስት አጠናቀዋል የመለማመጃ ጥያቄዎቹን በመስራት ምን ያህል አንደተረዱ ራስዎን ይመዝኑ አስቀድመው ጥያቄዎቹን በሙሉ ሰርተው አንዳበቁ መልሶችዎን በገፅ ላይ ከተሰጡት መልሶች ጋር ያነፃፅሩ የንግድ ቋንቋዎን ይለማመዱ ግምገማ ከዚህ በታች በቀረበው ታሪክ ውስጥ አንዳንድ ቃላቶች የሉም ቀጥሎ ከተዘረዘሩት ቃላቶች ትከከለኛውን መርጠው ያሟሉ ትክከለኛውን ቃል በቅንፍ ውስጥ ካሉት ቁጥሮች አጠገብ ባለው ባዶ ቦታ ላይ ይሙሉት ዖያሦማራ ፇረፉ ያሃረፍ ቋና ጴጎራ መግሜ ይሳሦሟራ ፇረፍፉ ቃቋሪዶም ያያትና ዳቶ መግሐሜ ከጸህ ሳይ መደበኛ ወጪዎችዎን ሲቀንኡ የሚያገኙት ንግድዎ ባለፈው ወር ያገኘውን ው ያልተከፈለ የአቅራቢዎች ሂሳብ መጠየቂያ እን ያልተከፈለ ብድር ለንግድዎ ነው የንግድዎን እዳዎች ከ ላይ ቀንሰው የሚያገኙት ውጤት የንግድዎ ንፁህ ሃብት ነው ንግድዎ ምን ያህል ንብረቶች እንዳሉት እና ንግድዎ ምን ያህል አዳ አንዳለበት የሚያሳየው ው ከፍል ሶስት በሂሳብ መዝገብ ተጠቅመው ንግድዎን ያሻሽሉ ንግድዎ እያተረፈ ወይም እያተረፈ አንደልሆነ መሆኑን ማወቅ የሚችሉት ሓ በማዘጋጀት ነው የትኛው ነው ትከከል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact