Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ካለ የትኛው ነው። ክብ ከዚህ በፊት በተማርከውሺው አንዳንድ ጽንሰ ሀሳቦች ላይ በመመርከዝ ለተለያዩ ምስሎች ዙሪያ ሥፋት እና ይዘትን በብዛት የአልጀብራ ዘዴ በመጠቀም አፈላለጉን ትማራለህሽሸ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሲሊንደር መሰረቱመቀመጨው ክብ የሆነ ፕሪዚም ነው ስለዚህ የሲሊንደርን ይዘት ለመፈለግ ከሚያስችል ፎርሙላ ጋር ተመሳሳይ ነው ይህም የሲሊንደር ይዘትይለ የመሰረት ስፋትመ » ከፍታከ ይስ መ። የአንድ ትራፒዚየም ዙሪያ ስንት ነው።
ጅ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ኛ ክፍል ተርጓሚዎች አብራሃም ድሪባ ጌታቸው መገርሳ ኢዲተሮች እሸቱ ቱፋ ቀኖ ማቴዎስ ፈዩራ ለሜሳ ገምጋሚዎች ጥላሁን አለመ ለገሠ ተረፈ ግርማ ማሙዬ ድም ጅሩ ዖ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የትምህርት ሚኒስቴር ኒ ዒ ያ ዓም ዴታ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ በ ዓም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ በትምህርት ሜኒስቴር ሥር በጠቅላላ ትምህርት ማሻሻያ ፕሮጀክት በአፋን ኦሮሞ ከታተመ መጽሐፍ ላይ በኦሮሚሜያ ትምህርት ቢሮ በኩል በ ዓም ወደ አማርኛ የተተረጎመ ነው ዊ መብቱ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ የትምህርት ሜኒስቴር ሲሆን በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ከአፋን ኦሮሞ መጽሐፍ ወደ አማርኛ የተተረጎመ ነው ማንኛውንም የመጽሐፉን ክፍል ከባለመብቱ ትምህርት ሜኒስቴር ወይም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ አዋጅ ነጋሪት ጋዜጣ አዋጅ ቁጥር ባለው የጉርብትና መብት በማስጠበቅ ከተፈቀደላቸው አካል በጽሁፍ ከተሰጣቸው ውጪ ማባዛት በልዩ ሁኔታ ለመጠቀም ማስቀመጥ በኤሌክትሮኒክስ በማግኔት በድምፅ ወይም እነዚህን በመሳሰሉት እና በሌሎች በመሳሳሉ ማባዛት ወይም ማከማቸት ክልክል ነው ትምህርት ሚኒስተር በመጀመሪያ መጽሐፍን በአፋን ኦሮሞ ማዘጋጀት ላይ ለተሳተፉት እና ወደ አማርኛ ለተረጎሙት ቡድኖች እና ግለሰቦች ምስጋናውን ያቀርባል የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ማውጫ አርዕስት ገጽ ምዕራፍ ንብብር ቁጥሮች ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ አ ከ እ አ አሄ ን አ አ ለ ቴቴ የንብብር ቁጥሮች ጽንሰ ሐሳብ ንብብር ቁጥሮችን ማነጻጸርና በቅደም ተከተል ማስቀመጥ ስሌቶች በንብብር ቁጥሮች ሳይ ህህ ምዕራፍ መስመራዊ የእኩልነት እና ያለ እኩልነት ዓረፍተ ነገሮች መስመራዊ የእኩልነት ዓረፍተ ነገሮችን ማስላት መስመራዊ ያለ እኩልነት ዓረፍተ ነገሮችን ማስላት ምዕራፍ ንጥጥር ወደር እና መቶኛ ንጥጥር እና ወደር ህህ ህህ ንዓ ን አ አ እ ን ሄሄ ሄሄ ቴቴ ቴቴ ከክ ሺሻ ከ እ እ ን ን ን ን ን ሄሄ ቴቴ ፋ ቴቴ ቴቴ ፊቴ ቀ ቴራ ቴራ ቬራ በስሌቶች ውስጥ የመቶኛ ሥራ ላይ መዋል ቲ » ምዕራፍ ረረ ትገባ የጭረት ቆጠራን በመጠቀም መረጃ መሰብሰብ የመስመር ግራፍ እና የክብ ግራፍ መስራትና መተርጎም አማካኝ ድግግሞሽ መሃል ከፋይ እና ሬንጅ ምዕራፍ የጂኦሜትር ምስሎች እና ሥፍር እእ ከ ጎነአራት ጎነብዙ እና ክብ ዜ የጎነሶስቶች ቴረሞችች ህእ እ እ ን ን ንን ንዓ ን ሄን ን ን ሄሄ ሄን ቴቴ ቴቴ ፊቴ ው ከ ቨእቨ እሲ ከ ከ ከ ን ን ን ን ተ ን ቴቴ ንቴ ቴቴ ቴቴ ፊቴ ቴቴ ራቴ ተ ቴሩ ዝሃ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የዚህ ምዕራፍ አጠቃላይ አላማዎች ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኋላ ንብብር ቁጥሮችን ትተረጉማለህሽ ሁ ንብብር ቁጥሮችን በክፍልፋይ መልክ ትገልጻለህሽሸ ው በ መ ድ እና ን መካከል ያለውን ትስስር ታሰያለህሽ ሁ ንብብር ቁጥሮችን በቅደም ተከተል ታስቀምጣለህጫለሽ ሁ ንብብር ቁጥሮችን ታሰላለህሽ አቢይ ርዕሶች የንብብር ቁጥሮች ጽንሰ ሐሳብ ንብብር ቁጥሮችን ማነጻጸር እና በቅደም ተከተል ማስቀመጥ ስሌቶች በንብብር ቁጥሮች ላይ አቢይ ቃላቶች የምዕራፉ ማጠቃለያ የማጠቃለያ መልመጃዎች የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ መግቢያ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ባለፉት ክፍሎች የሒሳብ ትምህርት ውስጥ የተማራችሁትን ስሌቶች በመቁጠሪያ ቁጥሮች ላይ በሙሉ ቁጥሮች እና ድፍን ቁጥሮች መካከል ያለውን ግንኙነት በጥልቀት ከተገነዘብክሽ በኋላ የንብብር ቁጥሮችን ምንነት ታያለህሽ ድፍን ቁጥሮችን ወደ ንብብር ቁጥሮች በማሳደግ የማካፈል ስሌት በንብብር ቁጥሮች ስብስብ ውስጥ ሥራ ላይ መዋልን ታረጋግጣለህሽ የንብብር ቁጥሮች በቁጥር መስመር ላይ አሰፋፈርም በዚህ ምፅራና ውስጥ ታያለህሽ የንብብር ቁጥሮች ጽንሰ ሐሳብ ሀ የድፍን ቁጥሮች ስብስብ ክለሳ ወደ ንብብር ቁጥሮች ከመሸጋገርህሸ በፊት ስለ ድፍን ቁጥሮች ስብስብ የሚከተለውን ትግበራ በመጠቀም አስተውልለዩ ትግበራ የሚከተሉትን አብራራሪ ሀ የመቁጠሪያ ቁጥሮች ስብስብ ለ የሙሉ ቁጥሮች ስብስብ ሐ የድፍን ቁጥሮች ስብስብ የቁጥር መስመርን በመጠቀም የሙሉ ቁጥሮችን ቅደም ተከተል አሳይዩ በዕለት ኑሮ ውስጥ የድፍን ቁጥሮችን አስፈላጊነት ግለጸጪ የቁጥር መስመርን በመጠቀም የድፍን ቁጥሮችን ቅደም ተከተል አመልክት የሙሉ ቁጥሮች ስብስብ እና የድፍን ቁጥሮች ስብስብ ያላቸውን ቁርኝት ግለጽጪ በድፍን ቁጥሮች ውስጥ ሥራ ላይ የሚውሉ ስሌቶችን ዘርዝርሪ እነዚህ ስሌቶች ምን ዓይነት ፀባይ እንዳላቸውም ዘርዝርሪ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ጠ የተሰጠ ሙሉ ቁጥር ነው እንበል ከዚህ በታች ባሉት ዐረፍተ ነገሮች ውስጥ ጠን ሊተኩ የሚችሉ ቁጥርችን ዘርዝርሪ ሀ ጠ ለ ፎጠፎ ሕጠ መ ጠ ከሁሉም የመቁጠሪያ ቁጥሮች ያነሰ የመቁጠሪያ ቁጥር አለ ወይ። የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ « ዩ ቁ ኮቱ ቄ ክ ዩ ኣ ዛ ዘ ምስል የንብብር ቁጥሮች ንጥረ ዋጋ እስቲ አንድ የቁጥር መስመር እንውሰድና ከዜሮ በመነሳት ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ በመሄድ ከዜሮ ምንያህል እንደ ራቅን እንመልከት ትምህርት ቤት ጫድ ጣጠጡዋ ብርና ቢሮ መጽ ጀጅ ሀ ለ ምስል ከላይ ባለው የቁጥር መስመር ላይ አንድ ሰው ከዐ በመነሳት ወደ ቀኝ ሁለት እርምጃ ቢራመድ ነጥብ ለ ላይ ያርፋል ስለዚህ ነጥብ ለ እና ዐ መካከል ያለው ርቀት ሁለት ምድብ ይሆናል ማለት ነው እንደሁም ሌላ ሰው ከነጥብ ዐ በመነሳት ሁለት እርምጃ ወደ ግራ ቢራመድ ነጥብ መ ላይ ያርፋል ከዚህ የሚንረዳው ከአቅጣጫቸው በስተቀር ነጥብ ለ እና ነጥብ መ ከ ነጥብ ዐ እኩል ርቀት ላይ መሆናቸውን ነው በአቅጣጫቸው ላይ ሳናተኩር ርቀቱን ብቻ ስንናገር ንጥረ ዋጋ ይባላል ንጥረ ዋጋን ለመግለጽ የምንጠቀምበት ምልክት ይሆኖል ከላይኛው የቁጥር መስመር ላይ በነጥብ ዐ እና ለ መካከል ያለው ርቀት ዐለ ስሆን ዐለ ይባላል እንዲሁም የአንድ ቁጥር ንጥረ ዋጋ በቁጥር መስመር እምብርት እና በተሰጠው ነጥብ መካከል ያለው ርቀት ነው ከዚህ የምንረዳው ንጥረ ዋጋው የተሰጠ ቁጥር ከቁጥር መስመር እምብርት ያለው ርቀት አቅጣጫ ላይ ሳይመሰረት መሆኑን ነው የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ትግበራ ምስል ላይ በመመርኮዝ የሚከተሉትን ፈልግጊ ሀ በግብርና ቢሮው እና መኖሪያ ቤቱ መካከል ያለውን ርቀት ለ በጤና ጣቢያው እና መኖሪያ ቤቱ መካከል ያለውን ርቀት ሐ በሆስፒታሉ እና መኖሪያ ቤቱ መካከል ያለውን ርቀት ትርጓሜ ሀፎን ከሆነ የሀ ንጥረ ዋጋ በዜሮ እና በቁጥር መስመር ለይ በ ሀ በተሰየመው ነጥብ መካከል ያለ ርቀት ማለት ነው በአጭሩ ከ ከሆነ ሠ የህ ንጥረ ዋጋ ተብሎ ይነበባል በቁጥር መስመር ላይ የንብብር ቁጥር ና ንጥረ ዋጋ በጂኦሜትሪ መልክ እንደሚከተለው ምስል ይገለጻል ዬዛ ምስል ምሳሌ ለሚከተሉት ቁጥሮች ንጥረ ዋጋቸውን ፈልግጊ ሀ ለ መፊትሄ ሀ ሙሙ ምብ ቭኀ ይ ምስል በቁጥር መስመር ላይ ከዜሮ በመነሳት ምድብ ወደ ቀኝ ይርቃል ማለት ነው ይህም ማለት ማለት ነው ሎ ሥፀ ምድብ መጫ ለ ምስል የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ በቁጥር መስመር ላይ ከዜሮ ወደ ግራ ምድብ ይርቃል ስለዚህ ማለት ነው ማሳሰቢያ የአዎንታ ንብብር ቁጥር ንጥረ ዋጋ ቁጥሩ እራሱ ይሆናል የአሉታ ንብብር ቁጥር ንጥረ ዋጋ የቁጥሩ ተቃራኒ ይሆናል የዜሮ ንጥረ ዋጋ ዜሮ ነው የማንኛውም ንብብር ቁጥር ንጥረ ዋጋ ሁልጊዜ አዎንታ ወይም ዜሮ ይሆናል ይህም ሲባል ሀፎን ከሆነ ሀ ይሆናል ማለት ነው መልመሟጃ የሚከተሉትን ንጥረ ዋጋ ፈልግጊ አስፈላጊ ከሆነ ወደ ዝቅተኛ ሒሳባዊ ቃል ለውጥጨጪ ሀ ሊመሟ ሐ መ ሠ ፈ። ሀ ለ ሒ መ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የዝምድና ምልክት ወይም በመጠቀም ቀጥሎ የተሰጡትን ጥንድ ቁጥሮች አዛምድጂ ሀ ለ ሐ ኮዞኋ መ ጸ የንጥረ ዋጋን ጽንሰ ሐሳብ በመጠቀም ንጥረ ዋጋን ያዘሉ ቀለል ያሉ የእኩልነት ዓረፍተ ነገሮችን ማስላት ይቻላል ምሳሌ በሚከተሉት ዓረፍተ ነገሮች ውስጥ የ ሸን ዋጋ ፈልግጊ ሀ ሸ ለ ቨሸ ሐ ሸ መ ሸ ሠ ሾጩ መፍትሄ ሀ ከንጥረ ዋጋ ጽንሰ ሐሳብ ጋር በማነጻጸር ስናየው እና ስለሆነ ሸ ስንል የ ሸ ዋጋ ወይም ይሆናል ማለት ነው ለ ልክ ምሳሌ ሀን በሰራነው መሰረት ለን እንሰራለን ሐ አስተውል ለማንኛውም ንብብር ቁጥር ሸ ሸ ይሆናል ስለዚህ የማንኛውም ንብብር ቁጥር ንጥረ ዋጋ አሉታ ቁጥር ሊሆን አይችልም ስለዚህ ሸ ልሆን አይችልም መ ሾ ሸ ሸ ሲሆን ሸ ሸ ሲሆን ሸ ወይም ሸ ይሆናል ማለት ነው ሸ መሆን የሚችለው የሸ ዋጋ ዜሮ ሲሆን ብቻ ነው ስለዚህ ሸ ነው መልማጃ የሚከተሉትን ዓረፍተ ነገሮች በፊደል ዋጋ የተሰጠውን ቁጥር በመጠቀም ፈልግጊ መሠ ሀ ጠጠ ሊ የ የ ሐ ለለ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ መተ ቸተ እናኖ ቸ ሠ ተ የተ እና የ ረ ጠ የእና ጠ እኖ የ ለሚከተሉት ጥያቄዎች የጠን ዋጋ አግኝሂ ሀጠ ሌጠ ሔጠ መጠ በ ጠ እና ሣ ፈንታ ንብብር ቁጥሮችን በመተካት ከዚህ ቀጥሎ የተሰጡትን ዓረፍተ ነገሮች እውነት መሆናቸውን አረጋግጥጪ ሀ ጠየ ጠ የ ሌጠየ ጠ የ ሀ እና ለ ንብብር ቁጥሮች ናቸው እንበል ብ ከሆነ ሁልጊዜ ሐ ይሆናል ማለት እንችላለን። ምሳሌ በመጠቀም ግለጽጪ የሚከተሉትን ዓረፍተ ነገሮች እውነት ወይም ሐሰት መሆናቸውን አረጋግጥጨጪ ሀ ማንኛውንም ሁለት አዎንታ ክፍልፋዮች እና ብንወስድ እና ለ ሀ መ ኞፓ ከሆነ ሀሠ ለመ ይሆናል ለ ለማንኛውም ንብብር ቁጥሮች እና ከሆነ ዕመ ቋመ ይሆናል ሐ በቁጥር መስመር ላይ ሁልጊዜ ትንሹ ድፍን ቁጥር ከትልቁ ቁጥር በስተግራ ይገኛል መ አዎንታ ንብብር ቁጥር ሁልጊዜ ከዜሮ ያንሳል ምሳሌ የቁጥር መስመርን በመጠቀም የሚከተሉትን ንብብር ቁጥሮች በማነጻጸር በቅደም ተከተል አስቀምጥጪ መፍትሄ መጀመሪያ የተሰጡትን ክፍልፋዮች ታህታቸው እኩል ወደ ሆነ ወደ ተመጣጠኝ ክፍልፋዮች እንቀይራለን ፏ ፏ ፏ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ በመቀጠል እነዚህን ክፍልፋዮች በምስል መሰረት በቁጥር መስመር ላይ እናስፍራለን ስለዚህ የተሰጡንን ንብብር ቁጥሮች እንደሚከተለው በቁጥር መስመር ላይ እናሳያለን ምስል ማሟ ማገኝ ከዛ በስተግራ ስለሚገንኝ ታጁ ከ በስተግ ማ ፎ ከ ስተግራ ስለሚገኝ ታ ዴ በስተግራ ስለሚገኝ ከ በስተግራ ስለሚገ ዐ በዚህ መልኩ ከላይ የተዘረዘሩትን ክፍልፋዮች ታህታቸው አንድ ከመሆኑ አንጻር የሚናወዳድረው ላዕላቸውን ይሆናል ይህም ሸ ዐ ስለዚህ ፈ ይሆናል ማለት ነው ማሳሰቢያ እና ምልክቶች የንብብር ቁጥሮችን ለማነጻጸር የሚያገለግሉን ምልክቶች ሲሆኑ ትርጉማቸውም በቅደም ተከተል ይበልጣል እና ያንሳል የሚለውን ይተካሉ ሃሦ በቁጥር መስመር ላይ በስተቀኝ የሚገኘው ቁጥር ሁልጊዜ በስተግራ ከሚገኘው ቁጥር ይበልጣል ሃሦ ማንኛውም አዎንታ ንብብር ቁጥር ከዜሮ ይበልጣል ሃሦ ማንኛውም አሉሌታ ንብብር ቁጥር ከዜሮ ያንሳል አዎንታ ንብብር ቁጥር ከአሉታ ንብብር ቁጥር ይበልጣል የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ምሳሌ በ እና መካከል ከሚገኙት ንብብር ቁጥሮች ውስጥ ስድስቱን ዘርዝርሪ መፍትሄ ስለዚህ ገ ይሆናል አና ይህም ማለት ያ። በ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የሚከተሉትን ቁጥሮች በቁጥር መስመር ላይ አሳይዩ ሀ ለ ሐ ኋ ኋ መ ሠ ጊ ረ ። የሚከተሉትን ልዩነቶች ፈልግጊ ሀ ሊ ሕ መ ር የቁጥር መስመርን በመጠቀም የሚከተሉትን ድምሮች ፈልግጊጌ ሀ ለሊ ሃ ሕ መ አንድ የእግር ኳስ ቡድን በመጀመሪያ ጨወታቸው ነጥብ አግኝቶ በሚቀጥሉት ሁለት ተከታታይ ጨወታዎች ነጥብ ቢያገኝ የዚህን ቡድን ነጥብ በቁጥር መስመር ላይ አሳይዩ ዯብብር ቁጥሮችን መደመር የንብብር ቁጥሮችን ለመደመር ሁለት ወሳኝ ደንቦች አሉ እነዚህ ደንቦች በንጥረ ዋጋ ጽንሰ ሐሳብ ላይ የተመሠረቱ ናቸው ደንብ የተደማሪ ቁጥሮች ምልክት ተመሣሣይ ሲሆን ሀ የሁለት አዎንታ ንብብር ቁጥሮች ድምር ሁል ጊዜ አዎንታ ንብብር ቁጥር ይሆናል የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ለ የሁለት አሉታ ንብብር ቁጥሮች ድምር ሁል ጊዜ አሉታ ንብብር ቁጥር ይሆናል ምሳሌ የሚከተሉትን ድምሮች ፈልግጊ ሀ ለክ መፍትሄ ሀ የሁለት አዎንታ ንብብር ቁጥሮችን ድምር ለመፈለግ የተሰጡትን ቁጥሮች እንደምራለን ለ የተሰጡት ቁጥሮች ሁለቱም አሉታ ንብብር ቁጥሮች ከሆኑ መጀመሪያ የፅ ምልክት አስቀምጥጢ የተደማሪ ቁጥሮችን ንጥረ ዋጋ ድምር አውጣጪ ይህም ሙ። የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የሚከተሉትን ብዜቶች ፈልግጊ ሊ ሀ ፉ ሒ ። የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሸ ። ሩመ ይህ የማባዛት በመደመር ላይ የሥርጭት ፀባይ ይባላል የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የክለሳ መልመጃዎች ለሚከተሉት ንብብር ቁጥሮች ተቃራኒያቸውን ፈልግጊ ሀ ለ ሐ መ የሚከተሉትን ፈልግጊ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘም በዝቅተኛ ሒሳባዊ ቃል ፃፍፊ ሀ ለህ ሐ ሀ ለከሆነሀለይሆናል መ ሠ ቀጥሎ የተሰጡትን የ ጠን ዋጋ በመጠቀም ፈልግጊ ሀ ጠመጩ ጠ ለ ጠ ጠ ጠ ከዚህ በታች የተሰጡትን ንብብር ቁጥሮች ከትንሹ በመነሳት በቅደም ተከተላቸው ጻፍፊ ጎ ሪ ጅ ጭ ብ ጋ ለ ኋ። የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የትምህርት ቤትህንሸን ካርታ ተመልከትናቺና እስኬሉን ፈልግጊ የተገኘውን እስኬል በመጠቀም የትምህርት ቤትህንሸን ዙርያ እና ስፋት ፈልግጊ አንድ የተሰጠ ሙሉ ነገር ወደ ሀለ በሆነ ንጥጥር መልክ ማካፈል ይቻላል ይህም በሚከተለው እርምጃ ይከናወናል እስቲ የተሰጠን ነገር ቀ እንበል እርምጃ የቁሞቹን ድምር ፈልግጊ ይህም ሀለ ነው እርምጃ ቀጥሎ ባለው ፎርሙላ በመጠቀም ሁለቱን የ ቀ ድርሻ ፈልግጊ የመጀመርያ ድርሻ ፇ ሁለተኛ ድርሻሯህ ፆ ምሳሌ በአንድ ክፍል ውስጥ ተማሪዎች አሉ ከሴት ተማሪዎች ወደ ወንድ ተማሪዎች ንጥጥር ከሆነ በዚህ ክፍል ውስጥ የሴት ተማሪዎች እና የወንድ ተማሪዎች ብዛት ስንት ነው። የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ለ ቱ የሚሆን ቁጥር ፈልግጊ ሐ የ ስንት መቶኛው ነው የሚሆነው። የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ለ የሆኑ ስንት ተማሪዎች አሉ። ትት»ህቷ ምሰሌ የ እና አማካኝ ፈልግጊ መፍትሄ አማካኝ ንፁንቤን ፖፖ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ አንዳንድ ጊዜ ቁጥሮችን በመተንተን አማካኝ ብንፈልግም የሚናገኘው ዋጋ ወይንም ቁጥር በዕለት ዕለት ኑሮአችን ውስጥ ትርጓሜ ላይኖረው ይችላል ለምሳሌ ያህል የሚከተለውን እንይ ሀ በአንድ ከተማ ውስጥ የአንድ ቤተሰብ ልጆች ብዛት በአማካኝ ተብሎ ርፖሪት ተደርጓል ነገር ግን ሕፃን በተጨባጭ ማግኘት አይቻልም ለ አንድ የእግር ኳስ ቡድን በወር የሚያስገባው የግብ ብዛት በአማካኝ ቢሆን ግብ ማግኘት አይቻልም ሐ በአንድ ከተማ ውስጥ የአንድ ቤተሰብ ልጆች ብዛት በአማካኝ ተብሎ ቢመዘገብ የሆነ ሰው ማግኘት አይቻልም ከዕለት ኑሮአችን ጋር የተገናኘ አማካኝ ዋጋ ሙሉ ቁጥር ካልሆነ አንደንድ ጊዜ ለመተረጎም ያስቸግረናል ነገር ግን የተገኘውን ውጤት በስሌት ውስጥ መጠቀም እንችላለን ለምሳሌ የተማሪዎች ብዛት በአንድ ክፍል ውስጥ በአማካኝ ከሆኑ በ ክፍል ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎች ብዛት እንደሆነ መገመት ይቻላል መሃል ከፋይ መሃል ከፋይ በቅደም ተከተል በማቀናጀት በተሰጠ መረጃ ውስጥ በመሃል ላይ የሚገኘው ቁጥር ነው የመረጃው አባላት ብዛት ኢተጋማሽ ቁጥር ከሆነ በመሃል ላይ የሚገኘው አንዱ ቁጥር መሃል ከፋይ ይሆናል ነገር ግን የመረጃዎቹ ብዛት ተጋማሽ ከሆነ በመሃል ላይ የሚገኙት የሁለቱ አማካኝ መሃል ከፋይ ይሆናል አሰተውልዬ ሁልጊዜ በቅደም ተከተል በተሰጠው መረጃ ውስጥ ከመሃል ከፋይ በፊትና በኋላ የሚገኙ ቁጥሮች ብዛት እኩል ናቸው ምሳሌ በአንድ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ የ እንጨቶች ርዝመት በሜትር እንደሚከተለው ተሰቷል እና ቢሆኑ ከነዚህ ርዝመቶች መሃል ከፋይ ፈልግጊ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ መፍትሄ መሃል ከፋይ ለመፈለግ በመጀመሪያ የእንጨቶቹን ርዝመት በቅደም ተከተል ማስቀመጥ አለብን እነሱም ናቸው የአበሎቹ ብዛት ኢተጋማሽ ቁጥር በመሆኑ በመሃል ላይ የሚገኝ ቁጥር ብቻ ነው ስለዚህ መሃል ከፋይ የሚሆነው ነው ምሳሌ በአንድ ክፍል ውስጥ የሚገኙ የተማሪዎች ዕድሜ በዓመት አና ከሆነ የዚህን ክፍል ተማሪዎች ዕድሜ መሃል ከፋይ ፈልግጊ መፍትሄመጀመሪያ ከትንሽ ወደ ትልቅ ወይም ከትልቅ ወደ ትንሽ ማስቀመጥ ነውይህም የተማሪዎቹ ብዛት ተጋማሽ ስለሆኑ የመሃል ከፋይ ዕድሜ ነው አስተውልዬ መሀል ከፋይ በመረጃ ውስጥ ከተሰጡት ቁጥሮች ውጭ የሚገኝ ቁጥር ሊሆን ይችላል ከዚህ በላይ ያለውን ምሳሌ ብንይ በተሰጡት መረጃዎች ውስጥ የለም አማካኝ ከተሰጠው መረጃ ውጭ ሲሆን ለመቶረገም አያመችም ይሁን እንጂ መሃል ከፋይ ከተሰጡት መረጃ ውጭ ቢሆንም ለመቶረገም አመቺ ይሆናልስለዚህ በተሰጠው መረጃ ጠባይ ላይ በመመርኮዝ መሃል ከፋይ ከአማካኝ የተሸለ ነው ምሳሌ በአንድ ፋብሪካ ውስጥ የሚሰሩ አምስት ሰዎች የወር ደሞውዛቸው ሲሆን የዚህ መረጃ አማካኝ ብር ይሆናል ይሁን እንጂ ይህ ቁጥር ያሳስታል ምክንያቱም የዚህ ፋብሪካ ብዙሃን ሰራተኞች ደሞዎዝ ከአማካኝ ያነሰ ስለሆነ ነው ይህም የሆነበት ምክንያት አንዱ በጣም ብዙ ስላሆነ ነው ስለዚህ አማካኝ የመረጃን ልከት ለመተካት ተመራጭ አይደልም የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ለዚህ መረጃ ግን መሃል ከፋዩ ይሆናል ይህ ቁጥር መረጃውን ስለሚተካ መረጃውን ለመተካት ተመራጭ ነው ብለን መውሰድ እንችላለን ድግግሞሽ ድግግሞሽ በአንድ መረጃ ስብስብ ውስጥ ከሌሎቹ በይበልጥ ብዙ ጊዜ ተደጋግሞ የታየ መረጃ ነው ድግግሞሽ ከመሃል ዋጋ ልከት ውስጥ አንዱ ነውአንድ የተሰጠ መረጃ ከአንድ በላይ ድግግሞሽ ሊኖረው ይችላል ምሳሌ የትኛውን ትምህርት ዓይነት በይበልጥ ትወዳለህጂያለሽ ብላችሁ የክፍል ጓደኞቻችውን ብትጠይቁ ድግግሞሹ ብዙ ተማረዎች የመረጡት የትምህርት ዓይነት ይሆናል ምሳሌ አንድ ክፍል ውስጥ ከሚገኙት ተማሪዎች የጫማ ቁጥራቸው ቢሆን ድግግሞሹን ፈልግጊ መፍትሄ መጀመሪያ ቁጥሮቹን በቅደም ተከተላቸው አስቀምጥጪ ከነዚህ ቅደም ተከተል የትኛው ቁጥር ይበልጥ እንደተደጋገመ በቀላሉ ማግኘት ይቻላል ስለዚህ የጫማ ቁጥር ድግግሞሽ ይሆናል ሬንጅካሉት መረጃ ቁጥሮች በትልቁ እና ትንሹ መሃከል ያለው ልዩነት ሬንጅ ይባላል ምሳሌ ቀጥሎ ላሉት ቁጥሮች ሬንጅ ፈልግጊ እና መፍተሄ የተሰጡትን ቁጥሮች በቅደም ተከተላቸው አስቀምጡ ትንሹ ቁጥር ትልቁ ቁጥር ስለዚህ ሬንጅ ትልቁ ቁጥርትንሹ ቁጥር ዌ ምሳሌ የሁለት ከተሞች ሀ እና ለ የሰኔ ወር ሙቀት መጠን ለአንድ ሣምንት በየቀኑ የተመዘገበው በሚከተለው ሰንጠረዥ በካ ቀርቧል የነዚህን ከተሞች ሙቀት መጠን ሬንጅ አነፃፅርሪ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ከተማ እሁድ ሰኞ ማክሰኞ ረቡዕ ሐሙስ ዓርብ ቅዳሜ ሀ ጦሰ ሰ ፐሰ ሺ ቻሰ ኗስ ለ ሰ ስ ሰ ችሰ ስ ችሰ ቻሰ መፍትሄ መጀመሪያ የከተማ ሀን መረጃ በቅደም ተከተል አስቀምጥዉጪ ትንሹ ቁጥር ዋለፅ ትልቁ ቁጥር ኻ ሬንጅ ትልቁ ቁጥርትንሹ ቁጥር ኻ ዋለ ኽ የከተማ ሀ የሳምንቱ ሙቀት መጠን ሬንጅ ነው መጀመሪያ የከተማ ለን መረጃ በቅደም ተከተል አስቀምጥጪ ትንሹ ቁጥር ዋር ትልቁ ቁጥር ፋሑሰ ሬንጅ ትልቁ ቁጥርትንሹ ቁጥር ዋለ መኻ የከተማ ለ የሳምንቱ ሙቀት መጠን ሬንጅ ሳ ነውስለዚህ የሳምንቱ የ ሀ እና ለ ከተሞች ሙቀት መጠን ሬንጅ ስነፃፀር የከተማ ለ ከከተማ ሀ ይበልጣል ይህ ማለት በዚህ ሳምንት ውስጥ የከተማ ለ ሙቀት መጠን ከከተማ ሀ ሙቀት መጠን ይበልጥ የሚቀያየር ነበር ማለት ነው ምሰሌ የ ተማሪዎች ፈተና ውጤት አንደሚከተለው ቀርቧል ፀሪ ረ የነዚህን ተማሪዎች ፈተና ውጤት አማካይ መሃል ከፋይ ድግግሞሽ እና ሬንጅ ፈልግጊ መፍትሄ አማካኝ መሃል ከፋይ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ድግግሞሽ ብይበልጥ በተደጋጋሚ የተገኘ ውጤት ሬንጅ ትልቁ ቁጥርትንሹ ቁጥር መልመጃ የሚከተለው መረጃ ለአምስት ቤተሰቦች የአምስት ሳምንት ወጪአቸው ነው የእያንዳንዱን ቤተሰብ ሳምንታዊ ወጪ አማካኝ ፈልግጊ ሀ ለ ጊ ጊዐ ጊ ሐ ዐ ዐ ጊጋዐ ጊጊ መ ፀዐ ጊዐዐ ዐ ጊ መ ጊጊዐዐ ጊጋዐ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የሙቀት መጠን በር እደሚከተለው ተሰብስቧል ሀ የሰባት ቀናት አማካኝ ሙቀት መጠን ፈልግጊ ለ የነዚህ ሰባት ቀናት የሙቀት መጠን ሬንጅ ስንት ነው። የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሠ የሴቶች አማካኝ ቁመት ስንት ነው። የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ምሳሌ የአንድ እብጥ ጎነብዙ የውስጣዊ ዘዌዎች ድምር ከሆነ የዚህ ጎነብዙ ጎኖች ብዛት ስንት ነው። የአንድ ጎነብዙ የውስጥ ዘዌዎች ሥፍረ ድምር እንደሚከተለው ከሆነ የዚህን ጎነብዙ ጎኖች ብዛት ፈልግጊ ሀ ጎ ለ ሐ መ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ውስጣዊ ዘዌዎች ሥፍር እንደሚከተለው ከሆነ የመደበኛ ጎነብዙ ጎኖች ብዛት ፈልግጊ ሀ ለ ሐ መ የጎነአምስት ጎኖች ወ ወ ወ ወ እና ወ። መፍትሄ ሥ በ ሳሜ ምሳሌ የሚከተሉትን ምስል በመጠቀም ለተቀባው ክፍል ሥፋት ፈልግ የተቀባው ሥፋትየ ለሀሐመ ስፋት የ ልሀለሠ ስፋት ነው ሜ ሳሜጋ«ሳሜ ሳሜ ሳሜ ሳሜ ሳሜ ስለዚህ የተቀባው ምስል ሳሜ ነው የተማሪው መጽሐፍ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት ምስል ምሳሌ የቤርሙዳ ጎነሦስት በመባል የሚታወቀው ጎነሦስት አከባቢ ወደ ቤርሙዳ ከቤርሙዳ ወደ ኾዌርቶሪካ እና ከኾዌርቶ ሪካ ወደ ሞያም ከሚመለሰ የሃሳብ መሰመር የተሰራ ጎነ ሶስት ነው ምስል በመጠቀም በጎነሦስት ከሞያም ለሚያስፋልጋቸው መረጃ ቤርሙዳ የተሸፈነውን ስፋት ፈልግጊ ቤርሙዳ ሀገር ኪሜ ፔኙዌርቶሪካ ሀገር ምስል መፍትሄ ሥ በከ ኪሜኪጫ ኪሜ መልመጃ ለሚከተሉት ጎነሦስቶች ሥፋታቸውን ፈልግጊ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ምስል የአንድ ጎነሦስት ሥፋቱ ሳሜ እና የቤዙ ርዝመት ሳሜ ከሆነ ከፍታው ስንት ይሆናል። ሜ ኛ ኬሜ ምስል አቶ ለታ የትራፒዚየም መልክ ያለውን የግጦሸ መሬታቸውን ስፋት እና ዙሪያ ማወቅ ፈለጉ የዚህ ትራፒዚየም አክናዶች ርዝመት ሜ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሜ የትይዩ ጎኖች ርዝመት ሜ እና ሜ እና ከፍታው ሜ ቢሆን የአቶ ለታን መሬት ዙርያ እና ስፋት ፈልግጊ ለሚከተሉት ምስሎች ዙሪያ እና ስፋት ፈልግጊ ሳሜ የሜ ምስል የአንድ ትራፒዚየም ስፋት ሳሜ ነው የከፍታውና የአንድ ቤዙ ርዝመት በቅደም ተከተል ሳሜ እና ሳሜ ቢሆን የሌለኛውን ቤዝ ርዝመት ፈልግጊ የፓራሌሎግራም ዙሪያ እና ስፋት የፓራሌሎግራም ዙሪያ እና ስፋት እንዴት እንደምትፈልግጊ ከማየትህሸ በፊት ከዚህ በፊት የተማርከውንሺውን የፓራሌሎግራም ፀባዮች የሚከተለውን ትግበራ በመስራት በክለሳ መልክ አስታውስሸ ትግበራ የሆነ የፓራሌሎግራም በመሥራት ነቁጦቹን ሰይምማ ሀ የትኛው ጎኑ ነው ቤዝ። ከ ሳሜሳሜ»ከ ከጩሳሜ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ መልመጃ ለሚከተሉት ፓራሌሎግራሞች ዙሪያ እና ስፋት ፈልግጊ ሳሜ ምስል የፓራሌሎግራም ስፋት ሳሜ ነው ከፍታው ሳሜ ቢሆን ቤዙን ፈልግጊ የፓራሌሎግራም ስፋት እና የቤዝ ርዝመት በቅደም ተከተል ሜ እና ሜ ቢሆኑ የከፍታውን ርዝመት ፈልግጊ ቤዙ እና ከፍታው በቅደም ተከተል ሳሜ እና ሳሜ የሆነ ፓራሌሎግራም ከአንድ ካሬ ጋር እኩል ስፋት ቢኖረው የዚህን ካሬ ጎን ርዝመት ፈልግጊ ቀጥሎ የተሰጠውን ፓራሌሎግራም ፐቀረሰ በመጠቀም የ ፐቀረሰን ስፋት እና የ ጠን ዋጋ ፈልግጊ ፐ ቀ ዖሳሜ ምሳል ረ ሰ ሳሜ ቀዋሎ በተሰጠው ምስል ላይ ሀለሐመ ፓራሌሎግራም ነው የፓራሌሎግራም ሀለሐመ እና የ ጎነአራት ህሠሐመን ሥፋት ፈልግጊ ሳሜ መማ። የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሐ የፓራሌሎግራም ስፋት ምን ይሆናል። ቀጥሎ ባለው ምስል ላይ የትልቁ ክብ ዲያሜትር ሳሜ እና የትንሹ ክብ ዲያሜትር ደግሞ ሳሜ ነው የተቀባውን ክፍል ስፋቱን ፈልግጊ ምስል የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ከዚህ በታች ላሉት ምስሎች ለተቀባው ክፍል ስፋቱን ፈልግጊ ለ ሁ ሳሜ ሐ ኻ ኣ ሳሜ ኢፌ ረ። የሲሊንደር የገጸ ስፋት ፎርሙላ ጻፍፊ ጠቅላላ ማብራሪያ ግጥምጥም ክቦች የሆኑ የላይኛው እና የታችኛው የሲሊንደር አካል የስሊንደሩ መሰረቶች ይባላሉ ጻ ጎኑን ቀደን ብንዘረጋው ወርዱ ፓሬ የሆነ እና ከፍታው ከ የሆነ ሬክታንግል እናገኛለን የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ መሰ ምስል ወርዱ የክብ ዙሮሽ ስለሆነ የመሰረቱ ዙሮሽ ጋፓሬ ይሆናል የገፀ ጎን ስፋት የሬክታንግሉ ስፋት ሬከ የመሰረቱ ስፋት ፓሬ የገጽ ስፋት የገፀ ጎን ስፋት የመሰረት ሥፋት ፓ ሬከ ጃሬ ሬ ፓ ሬኀክ ስለዚህ ሬድየሱ ሬ እና ከፍታው ከ የሆነ ክብ ሲሊንደር የገጽ ስፋት ሬጃሬኀክ ይሆናል የሲሊንደር መሰረት ስፋት በ መ የገፀ ጎን ስፋትን ቡግ እንድሁም የገጽ ስፋትን በሇ ብንተካ ከዚህ በታች ያለውን የእኩልነት ዓረፍተ ነገር እናገኛለን ሀመመተገመተገ ምሳሌ ቀጥሎ በምስል ለተገለጸው ሲሊንደር መ ገ እና ሀ ፈልግጊ አስተውልዩ መ የመሰረት ስፋት ጉ የገፀ ጎን ስፋት ሀ የገጽ ስፋት መፍትሄ መ ፓ ሬፓ ሳሜ ፓ ሳሜ ገ ሬከ ፓሳሜ ሳሜ ሳሜ ፀዐሳሜ ፉጋ ምስል ሀህሳሏሜኀ ሀ ፎመ ሀ ሳሜ ሳሜ ሳሜ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ መልመጃ ቀጥሎ በስዕል ለተገለጹት ሲሊንደሮች የገፀ ጎን ስፋት እና ገጽ ስፋት ፈልግጊ ሀ ሊ ። አብራራሪ ስፋት ዲያሜትር መሃል ውጫዊ ዘዌ ማዕዘናዊ ዘዌ አውታር ዙሪያ ፖራሌሎግራም ሬክታንግላዊ ፕሪዝም ሬድየስ ጎነአራት መደበኛ ጎነብዙ ነጠላ ዝግ ፈለግ ሲሊንደር እኩል ርቀት አብይ ቃላቶች የገጽ ስፋት ጥንዶች ብቅደም ተከተል ውስጣዊ ዘዌ መሰረቶች አሟይ ዘዌዎች ዙሮሽ ከፍታ ፕሪዝም ማዕዘናዊ ፕሪዝም ሬክታንግል ሮምበስ ትራፒዚየም ግጥምጥም ፓይመጩ የገፀ ጎንስፋት መንገድ ቅስት ፍርቅ ውስጣዊ ዘዌዎች ካሬ ዝርግ አሟይ አክናዶች ክብ ፕሪዝም ይዘት እብጥ ጎነብዙ ተቃራኒ ጎኖች ስያፍ ቆራጭ መስመር ነቁጥ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የምዕራፉ ማጠቃለያ ጎነ አራት ማለት አራት ጎን ያለው ዝግ ምስል ማለት ነው ሀ የጎነአራት ጉርብታም ጎኖች አንድ ነቁጥ በጋራ ያላቸው ጎኖች ናቸው ለ የጎነአራት ተቃራኒ ጎኖች አንድ ነቁጥ በጋራ የሌላቸው ጎኖች ናቸው ሕ የጎነአራት ውስጣዊ ዘዌዎች በጎነአራት ጎኖች የተፈጠሩ ዘዌዎች ናቸው መ የጎነአራት ስያፍ ጉርብታም ያልሆኑትን ነቁጦችን የሚያገናኝ ውስን መስመር ነው ትራፒዚየም አንድ ተቃራኒ ጥንድ ጎን ብቻ ትይዩ የሆነ ጎነአራት ምስል ነው ሀ ትይዩ ጎኖች ቤዞች ይባላሉ ለ ትይዩ ያልሆኑ ጎኖች አክናዶች ይባላሉ ሐ በመሠረቶች መካከል ያለው ማዕዘናዊ ርቀት የትራፒዚየሙ ከፍታ ይባላል መ የአክናዶችን አማካኝ ነጥቦች የሚያገናኝ ውስን መስመር የትራፕዚየሙ መሃል ከፋይምዲያን ይባላል ትይዩ ያልሆኑ ጎኖች ግጥምጥም የሆነ ትራፒዚየም ሁለት ጎነ እኩል ትራፒዚየም ይባላል ሁለቱ ጥንድ ተቃራኒ ጎኖች ትይዩ የሆኑ ጎነአራት ፓራሌሎግራም ይባላል ለፓራሌሎግራም ተቃራኒ ጥንድ ጎኖች ግጥምጥም ናቸው ተቃራኒ ጥንድ ዘዌዎች ግጥምጥም ናቸው ሥያፎቹ እርስ በራሳቸው አጋማሽ ነጥብ ላይ ይቋረጣሉ ጉርብታም ዘዌዎች ዝርግአማይ ናቸው የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሬክታንግል አንዱ ዘዌ ማዕዘናዊ ዘዌ የሆነ ፓራሌሎግራም ነው የሬክታንግል ዘዌዎች ሁሉ ማዕዘናዊ ዘዌዎች ናቸው የሬክታንግል ሥያፎች ግጥምጥም ናቸው ሮምበስ ሁለት ጉርብታም ጎኖቹ ግጥምጥም የሆኑ ፓራሌሎግራም ነው ሁሉም የሮምበስ ጎኖች ግጥምጥም ናቸው የሮምበስ ሥያፎች እርስ በራሳቸው ቀጤ ነክ እና እኩል ቦታ ይቋረጣሉ የሮምበስ ሥያፎች የሚያቋርጡበትን ዘዌዎች እኩል ቦታይከፍሳላሌሉ ካሬ ሬክታንግልም ሮምበስም ይሆናል ጎነብዙ በውስን ቀጥታ መስመር የተሰራ እና ዝግ የሆነ ነጠላ የጠለል ምስል ነው ሁሉም ውስጣዊ ዘዌዎች ሥፍር ከ በታች የሆነ ጎነብዙ እብጥ ጎነ ብዙ ነው » ቢያንስ አንድ የውስጥ ዘዌው ሥፍር ከ በላይ የሆነ ጎነብዙ ሰርጉድ ጎነብዙ ነው ክብ አንድ ከተሰጠ ነጥብ ላይ እኩል ርቀት ያለቸው በአንድ ወለል ለይ የሚገኙ የነጥቦች ስብስብ ነው የክብ ሬድየስ የክቡን መሃል እና በክቡ ላይ ያለውን ነጥብ የሚያገናኝ ውስን ቀጥታ መስመር ነው አውታር ክብ ላይ ያሉትን ሁለት ነጥቦች የሚያገናኝ ውስን ቀጥታ መስመር ነው ዲያሜትር ትልቁ አውታር ነው የክብ ቅስት የክቡ ገሚስ ነው የጎነ። ሦስት ጎኖች ከእያንዳንዱ ነቁጥ ቢረዝሙ የሚፈጠረው ጉርብታም ዘዌ የጎነሥስት ውጫዊ ዘዌ ይባላል » በእያንዳንዱ ነቁጥ ላይ የጎነሦስት ውጫዊ እና ውስጣዊ ዘዌዎች ዝርግ አሟይ ናቸው የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ « በእያንዳንዱ ነቁጥ ላይ ሁለት ጀርባ ጀርብ የሆነ ውጫዊ ዘዌዎች አሉ የጎኖቹ ብዛት ቀ የሆነ ጎነብዙ ውስጣዊ ዘዌ ሥፍር ድምር ቀ ነው መደበኛ ጎነብዙ ሁሉም ውስጣዊ ዘዌዎቹ እና ጎኖቹ ግጥምጥም የሆኑ ጎነብዙ ነው የጎኖቹ ብዛት ቀ የሆነ መደበኛ ጎነብዙ የእያንዳንዱ ውስጣዊ ዘዌ ሥፍረ ጋ ነው ስፋት ሀ የጎነሥስትስ ቤዝከፍታ ቤከ ለ ትይዩ ጎኖች ቤ እና ቤ እና ከፍታ ከ ያለው ትራፕዚይም ቤቤከ ይሆናል ስ ቤ ቤኃከ ሐ የፓፖራሌሎግራም ስፋትሥ የቤዝ ርዝመትር ከፍታከ ይሆናል ሥርከ መ ሬድየሱ ሬ የሆነ ክብ ስፋቱ ፓሬ ይሆናል ስፓ ሬ ሠ የማዕዘናዊ ፕሪዚም ገፀ ጎን ስፋትገ የመሰረት ዙሪያ ዙ እና የፕሪዝሙ ከፍታከ ብዜት ነው ገ ዙከ ረ የሬክታንግላዊ ፕሪዝም የጎን ስፋት ገጽታዎቹ ር ወ እና ከ የሆነ ሬክታንግላዊ ፕሪዝም የጎን ስፋት ርከ ርወወከ ይሆናል ሰ የሲሊንደር የገፀ ጎን ስፈትገጩፓጃ ሬከ ይሆናል የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የጎን ስፋቱስ ሬከሬ ይሆናል ስፓ ሬከሬ ሬየመሰረቱ ሬድየስ እና ከ ከፍታ ነው የጎነብዙ ጎኖች ርዝመት ድምር የጎነብዙ ዙሪያ ይባላል የክብ ዙሪያ ርዝመት ዙሮሽ ይባላል የክብ ዙሮሽ ፓ ሲባዛ ዲያሜትር ወይም ፓ ሲባዛ ሁለት ሲባዛ ሬድየስ ዙፓዲ ወይም ዙፓሬ ገጾቹ ለመሰረቱ ቀጤነክ የሆነ ፕሪዝም ማዕዘናዊ ፕሪዝም ይባላል ካልሆነ ግን ማዕዘናዊ ያልሆነ ፕሪዝም ይባላል መሰረቱ ክብ የሆነ ፕሪዝም ሲሊንደር ይባላል የፕሪዝም ይዘት የመስረት ስፋት እና ከፍታ ብዜት ነው ይ መከ ይስለ መከ ወይም ይለመፓጃሬከ ይሆናል የምዕራፍ የክለሳ መልመጃዎች የሁለት የፓራሌሎግራም ዘዌዎች በ ንጥጥር ተሰቷል የዚህን ፓራሌሎግራም ዘዌዎች ፈልግጊ የአንድ ሮምበስ ውጫዊ ዘዌ ሥፍር ነው የዚህን ሮምበስ ውስጣዊ ዘዌዎች ሥፍር ፈልግጊ በትራፕዚየም ሸቀረሰ ውስጥ ፇ ረዕኃ ነው ሥርረቀ ከሆነ ሥርረ ስንት ይሆናል። የሲሊንደር ገፀ ጎን ስፋት ሳሜ ነው የመሰረቱ ዙሮሽ ሳሜ ከሆነ ከፍታውን ፈልግጊ የክብ ሲሊንድር ገፀ ጎን ስፈት ሳሜ እና የመስረቱ ሬድየስ ደግሞ ሳሜ ነው የዚህን ሲሊንደር ከፍታ ፈልግጊ የአንድ ክብ ፕሪዝም ገፀ ጎን ስፋት ሳሜ ነው የመሰረቱ ዙሮሽ ፓሳሜ ከሆነ የዚህን ክብ ፕሪዝም ይዘት ፈልግጊ የኛ ከፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ቀጥሎ በተሰጠው ምስል ላይ ሀለሳሜ ሀሠሳሜ እና መሠሳሜ ቢሆኑ የተቀባውን ክፍል ስፋት ፈልግጊ ም ሠ ምስል የአንድ ትራፒዚየም ቤዝ ቤ ከሆነ ሁለተኛውን ቤዝ ቤን ከፍታ እና ስፋት በመጠቀም አሳይዩ የአንድ ክብ ዙሮሽ ፓ ሳሜ ነው የዚህ ክብ ስፋት ስንት ይሆናል።