Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከህክምና ጋር የተያያዙ ሌሎች ወንጀሎች እንደማንኛውም የሙያ ዘርፍ የህክምና ሙያም ከሙያው ጋር የተያያዙ የህግ ተጠያቂነቶች ህክምና ውጤታማ እንዲሆን ከምርመራ ባለፈ የመድሀኒት ህክምና የግድ አስፈላጊ ነው ሆኖም የሀይማኖት ድርጅቶች የፖለቲካ ፓርቲዎችን አለም አቀፍ ድርጅቶችን ዕድር እና ተመሳሳይ ባህላዊ እና ማህበራዊ ይዘት ያላቸው ማህበራትን አይጨምርም በዚህም የሙስና ህጉ በግልፅ በተጠቀሱት የግል ዘርፎች ተፈፃሚ የሚሆን ቢሆንም በእያንዳንዱ ግለሰብ ህይወት ውስጥ ይገባል ማለት ግን እንዳልሆነ ሊታወቅ ይገባል ፍ ሀበቪፎወ ከአቋቨርዐበፍዓ ርዐበህፎበቨርዐከ ቋበፍ ርዐቨህፀቨርዐከ ፒርፎ የሙስና ወንጀሎች ግንባር ቀደም እና እድሜ ጠገብ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም አብዛኛውን ጊዜ ጉዳይን የማጓተት ድርጊት የሚፈፅሙ ፈፃሚዎች ተጠያቂነት ስለማይረጋገጥ የተፈቀደ እስከመምሰል ድረስ ደርሷል ለመሆኑ አለአግባብ ጉዳይን ማጓተት የወንጀል ተጠያቂነት ያስከትላል። ለምሳሌ በመንግስት ሆስፒታል ውስጥ የሚሰራ አንድ የመልዕክት ሰራተኛ ነርስ እንደሆነ እና ታካሜዎች አልጋ እንዲያገኙ ማድረግ የሥራው አንድ አካል እንደሆነ ነገር ግን አልጋ ለማግኘት ለሆስፒታሉ ቅድመ ክፍያ መከፈል አለበት በሚል ታካሚዎች እምነት እንዲጥሉበት በማድረግ የሰጡትን ገንዘብ ለእራሱ ቢወስድ ከባድ የማታለል ወንጀል ይሆናል ዝኒ ከማሁ አንቀፅ ማጠቃለያ የህክምና ሞያ ከሰው ልጆች ህይወትና አካል ጋር ከመቆራኘቱ አንፃር የአገልግሎቱ ደኅንነት ተጠብቆ በከፍተኛ ጥንቃቄ መከናወን ያለበት ቢሆንም ሰው የሚሰራዉ እንደመሆኑ መጠን በሂደት ዉስጥ ያልተጠበቀ አሉታዊ ሁኔታዎች ሊፈጠሩ መቻላቸውን በዚህ የማሰልጠኛ ጽሁፍ ውስጥ ተመልክተናል የኢፌዲሪ መንግስት በጤናው ዘርፍ ላይ በመከሰት ላይ ያለውን ወይም ሊከሰት የሚችለዉን የጥራትና የሥነምግባር ጉድለት በመገንዘብ በዘርፉ ውስጥ ያሉትን ችግሮች ለመቅረፍ ለሕክምና ባለሙያዎች እና የአስተደደር ሠራተኞች ሥልጠና መስጠት አንዱ አማረጭ መፍትሔ መሆኑን ይገነዘባል።ከ።
የፍትሕ ሚኒስቴር ጸአቨፍፐክሃ ዐዩ ያሀገር ክህክምና ሙያ ጋ በተያያዘ የሚፈፀሙ ወዉገንደሱች የገቃተህገ የስስጠና ሰነድ በገቃተ ህገ ትምህርት ከና ስስጠና ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ ሕጻር ዓም ማውጫ ለ ረ ሽዓ ኣ በ የወንጀል ህግ ምንነት እና መርሆዎች ከሱ ከ ተ ተ ተ ተ ተ ተ ዘ ተ ን ን ን ቴቴ ቴቴ ተ ተ ቴቴ ቴቴ ናተ ንን የወንጀል ሕግ ምንነት ሱሲ ሱ ከከ ተ ተከ ከ ተ ተ ተ ተ ን ተ ን ንቄ ን ቴቴ ተ ሄን ሄሄ ን ሄሄ ቴን ን ቴንን የወንጀል ሕግ ዓላማና ግብ የወንጀል ሕግ መሰረታዊ መርሆችህእቄ ሄሄ ንቴ ቴንሄ ቴን አ ቴን ሄንን የመርህ ምንነት እ ከ ከ ከ ከ ከ ሊከ ን ዘ ዘ ዘ ን ሄን ሄሄ ሄሄ ሄሄ ሄሄ ፔፔ ሄለን የሕጋዊነት መርህ ዞበበርፀ ዐየ ዚፎሃ ሠ ራሥ ሥራ ንዓ « የወንጀል ሕግ ወደኋላ ተመልሶ የማይሰራ መሆኑ አዐበክፍኗርዐርቪህቪሃ ርበበባበ ለአንድ ጥፋት አንድ ቅጣት መርህ ቦበበርፀ ዐየ ዞርዐከቪበ ዐህከር ፍፀሃ የዕኩልነት መርህ ዞዘበርፎ ዐየ ጅባህቪሃ ሠ «አ ዱዱ ሃሃሃ ንዓዓ ህ ምዕራፍ ሁለት ህ እ እ ከ እ ን ን ከ ን ከ ን ን ን ን ሄ ሄ ን ሄሄ ን ሄሄ ቴቴ ቀ ሄሄ ፔፔ ተፊሄቀ የሕክምና የሞያ ስህተት እና የሚያስከትለው ተጠያቂነት የህክምና ሞያ ሥነምግባርህ የታካሚዎች እና የጤና ባለሙያዎች መብትና ግዴታ የታካሚዎች መብት ፃ ት ን አ የጤና ባለሙያዎች መብት ንን ን ንቴዜ ፊቴዜዜዓ ንቴ ሄሄ ቴንን። የፅሁፉ ዓላማ የዚህ ፅሁፍ ዋና ዓላማ በሕክምና የሙያ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሞያዎች ሁ ስለ ወንጀል ሕግ ምንነት ው መሰረታዊ የወንጀል ሕግ መርሆዎች ሁ ስለሕክምና የሙያ ሥነምግባርና የሕክምና ሙያ ሥህተት ምንነት ማሳያዎችና መንስኤዎችን እንዲሁም ስለሚያስከትለው ተጠያቂነት ስለ ሀሰተኛ የሕክምና ማስረጃ እና ስለሚያስከትለው ተጠያቂነት ው ከህክምና ሙያ ጋር በተያዘዘ ስለሚፈፀሙ ሙስና ወንጀሎች እና ስለሚያስከትሉት ተጠያቂነት ከህክምና ሙያ ጋር በተያዘዘ የሚፈፀሙ ሌሎች ወንጀሎችን በተመለከተ ለሚሰጥ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እንደመሰረታዊ የመነሻ ሀሳብ ሆኖ የሚያገለግል የሥልጠና ሞጁል እንዲኖር ማድረግ ነው ምዕራፍ አንድ የወንጀል ህግ ምንነት እና መርሆዎች ያወጋጀል ኃምፉ ስለ ወንጀል ሕግ ምንነት ከማየታችን በፊት ወንጀል ምንድነዉ የሚለዉን ማየቱ ተገቢ ነዉ ። እነዚህ እንዳይፈፀሙ የተፈለጉ ድርጊቶች በሕግ መከልከላቸው ብቻ በቂ የኢፌዲሪ የወንጀል ሕግ አንቀጽ ዝኒ ከማሁ አንቀጽ ዝኒ ከማሁ አንቀጽ ዝኒ ከማሁ አንቀጽ ሰለማይሆን ሕጉን ጥሰው ክልከላዎችን የሚተላለፉትን ዜጎች አስተማሪ የሆነ ቅጣትም አብሮ ከክልከላዎቹ ጋር ማስቀመጥ አስፈላጊ ነው የወንጀል ሕግ ስንል ስለ አንድ ሕግ ብቻ ማለታችን አይደለም እርግጥ ነው አብዘኛዎቹን የወንጀል ድንጋጌዎችን በአንድ ላይ አጠቃሎ የያዘ የኢፌዲሪ የወንጀል ሕግ ተብሎ የሚታወቅ በኮድ በመፅሀፍ መልክ የተዘጋጀ ሕግ አለን። ይህ መርህ በዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ድንጋጌዎች በሕገመንግስቶችና በወንጀል ሕጎች ዕውቅና የተሰጠው ሲሆን መርሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ዕውቅና ያገኘው እአአ በ በፈረንሳይ የሰብአዊ መብቶች ድንጋጌ ነው የህጋዊነት መርህ ሃሃህ ሪዐሰፀሰጋ ፀሪዐ ወይም ጋፇ ፋፀይና ወጀጳ ዖኃም ከሚለው የላቲን ቃል የተወሰደ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የህጋዊነት መርህ በበርካታ አገሮች የወንጀል የፍትህ ስርዓት የሚመሩበትና ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው መርህ ነው የህጋዊነት መርህ መሰረታዊ ይዘት ማናቸውም ሰው የተከሰሰበት ድርጊት በተፈፀመበት ጊዜ ድርጊቱን መፈጸሙ ፀሐይ ወዳ የወንጀል ሕግ መሰረታዊ መርሆዎች ገፅ ጥር ቀን ወይም ድርጊቱን አለመፈጸሙ ወንጀል መሆኑን የሚደነግግ ህግ ከሌለ በወንጀል ተጠያቂ ሊሆንና ሊቀጣ አይገባውም የሚል ነው አንድን ሰው ሆነ ብሎ ወይም በቸልተኝነት አንድ ድርጊት ፈጽመሀል ወይም መፈጸም የሚገባህን አልፈፀምክም ብሎ ለመክሰስና በወንጀል እንዲቀጣ ለማድረግ የሰውየውን ድርጊት ወይም ተዓቅቦ በወንጀልነት የሚፈርጅና የወንጀል ቅጣት የሚደነግግ አስቀድሞ የታወጀ ህግ መኖር አለበት የህጋዊነት መርህ በኢፌዲሪ ህገ መንግስት አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የመጀመሪያው ንባብ ፓራግራፍ ማሃኛውም ፅሰው ያወፇጀደጳ ፅ ፈፇረሃያሦ ይሦዕሪዕሪያ ድረጂታ ሇፈደጸመያት ፊ ድሮርጳ። ስለዚህም ከድርጊቱ በኋላ የወጣው ሕግ የቅጣት ጣሪያውን ከፍ ቢያደርገው ይህ ቅጣት ሕጉ ከመታወጁ በፊት ለተፈፀመ ወንጀል ተፈፃሚ መሆን የለበትም ይህ መርህ የወንጀል ሕግ ሕግ ሆኖ ከወጣ በኋላ በሚፈፀሙ ድርጊቶች ወይም ግድፈቶች ላይ ብቻ ተፈፃሚ ሊሆን የሚገባው መሆኑን ዞርፀፀርቨህዩ ልፀፀርከቨበ የ ርበክባበ የሚመለከት ነው የህጋዊነት መርህ ተግባራዊ ሊሆንና ተፈጻሚነት ሊኖረው የሚችለው መሰረታዊ የወንጀል ህግ ድንጋጌዎች ህከበርከዩ ርበቨበበበ ጺዉዛ ከመውጣታቸው በፊት በተፈጸሙ ድርጊቶች ወይም ግድፈቶች ላይ ተፈፃሚ እንዳይሆኑ የሚከለክል የህግ ገደብ ነው የወንጀል ሀጉ መርህ አንድ የወንጀል ድርጊት የፈጸመ ሰው ወንጀሉን በፈጸመበት ጊዜ የነበረው የወንጀል ህግ ከሚደነግገው ቅጣት የከበደ ቅጣት የሚደነግግ አዲስ የወንጀል ህግ ወይም ሌሳ አዋጅ ስራ ላይ በዋለበት ጊዜ ተከስሶ ጥፋተኛ ሆኖ ቢገኝም እንኳን ወንጀሉን በፈጸመበት ጊዜ ስራ ላይ የነበረው የወንጀል ህግ ከሚደነግገው ቅጣት በላይ ሊቀጣ እንደማይገባው በመደንገግ የመንግስትን ስልጣን የሚገድብ ነው በህገመንግስቱ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሁለተኛ ንባብ ፓራግራፍ ዳዳታም ወራታ ታፈፊጸመዕያፖ ፊዌ ሐወጀራታ ፇፈደዳሟ ዕጋጋረው ቀሣፖ ማፊዖ ያይ ዖሃድደ ቀማሦ ያማፇኛውም ዕው ይ ዲፅሪወዕምበሚል አገላለጽ የወንጀል ህግ ወደኋላ ተመልሶ የማይሰራ መሆኑን ደንግጓል። የመጀመሪያው በወንጀል ሕግና በሥነሥርዓት ሕግ መሰረት መከሰስ ማለት ምን ማለት ነው የሚለው ነው አንድ ሰው ወንጀል ፈፅመሀል ተብሎ ሊከሰስ የሚችለው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለው ሕግ የማውጣት ስልጣን ሊፈፀሙ የማይገባቸውን ተግባራት ከዘረዘረ በኋላ ሕጎቹ ተጥሰው ሲገኙ ደግሞ ይኹን ያክል ቅጣት ያስቀጣሉ ብሎ በወንጀል ሕጉና በሌሎች የተለያዩ ሕጎች ለምሳሌ የፀረሙስና ሕጉ ላይ ይደነግጋል በዚህም መሰረት ከነዚህ የወንጀል ድንጋጌ ከተካተተባቸው ሕጎች አንዱን ተላልፎ ወንጀል የፈፀመ ሰው የተላለፈውን የወንጀል ህጉን ድንጋጌ ወይም የሌላ ሕግ ድንጋጌ ተጠቅሶ ክሱ ይቀርብበታል። በህገ መንግሰቱና በወንጀል ህግ የተደነገገው የእኩልነት መርህ በወንጀል ህጉ በድርጊት ወይም በግድፈትተዓቅቦ ቢፈፅሙ የወንጀል ተጠያቂነትና ኃላፊነት ያስከትላሉ ተብለው ከተዘረዘሩ ወንጀሎች አንደኛውን ወይም ከአንድ በላይ የሆነ ወንጀል የፈጸመ ማናቸውም ሰው የወንጀል ስራው የዘር የሐይማኖት የብሔር የማሕበራዊ የብሔር ብሔረሰብ የማሕበራዊ አመጣጥ የፖለቲካ አቋም የኢኮኖሚ አቋም እና ሌሎች ከግለሰብ ማንነት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ከግምት ውስጥ ሣይገቡ በወንጀል ህግ መሰረት ሊከሰስና በእኩል ደረጃ ሊጠየቁ እንደሚችል የሚደነግጉ ናቸው ምዕራፍ ሁለት የሕክምና የሞያ ስህተት እና የሚያስከትለው ተጠያቂነት በኢትዮጵያ ምንም አንኳን ዜጎች የጤና መብታቸውን በተሟላ ሁኔታ የሚያስጠብቅ በህይወት የመኖርና የአካል ደህንነት መብታቸውን የሚያረጋግጥ ሀገ ማንግስታዊ ዋስትና ቢኖራቸውም ሀገሪቱ በጤና አገልግሎት በተወሰኑ አመታት ውስጥ ካሳየችው አዎንታዊ መሻሻል ባልተናነሰ መልኩ በህክምና ቸልተኝነት ምክንያት ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ ዜጎች ለሞት ለዘላቂ አካል ጉዳትና ለዘላቂ ተጨማሪ የጤና ጉዳቶች እየተዳረጉ ይገኛሉ የማዋለድ አገልግሎት የኢፌዲሪ ሕገመንግስት አንቀፅ እና የህፃናት ህክምና እና የቀዶ ህክምና የህክምና ቸልተኝነት ችግር በስፋት የሚከሰትባቸው ዘርፎች መሆናቸውን አንዳንድ ፅሁፎች ያመለክታሉ የህክምና ሞያ ሥነምግባር የጤና መብትን በማስጠበቅ ረገድ የኢኮኖሚ የማህበራዊና የባህላዊ መብቶች ዓለም አቀፍ ቃልኪዳን የተቀበሉ አገራት ተቀባይነት ያለው የሕክምና አገልግሎትን ተደራሽ በሆነ መልኩ እንዲያቀርቡ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የአገልግሎቱ ተቀባይነት ከሚመዘንባቸው አንዱ የባለሙያዎቹ ሕክምና ሥነምግባር ነው ሥነምግባር ርፎ። ደንብ ቁጥር አንቀፅ በተደነገገው መሰረት ማንኛውም የጤና ባለሞያ ወይም የጤና ተቋም ድንገተኛ የሕክምና አገልግሎት የሕክምና አገልግሎት የመስጠት ግዴታ እንዳለበት መገንዘብ እንችላለን በመሆኑም ድንገተኛ ታካሚን በማከም ሂደት ላይ የሕክምና ቸልተኝነት ተፈፅሞ ጉዳት ቢደርስ ውል ስለሌለ ኃላፊነት አይኖርም ሊባል አይችልም ሁ አንድ ሀኪም ለታካሚው ማዳን ዋስትና የመስጠት ግዴታ አለበትን። ፍትሐብሔራዊ ተጠያቂነት የፍትሐብሔር ሃላፊነት የሚፈጠረው በተለያየ ምክንያት በሌላ ሰው ላይ ጉዳት ኪሳራ የደረሰ እንደሆነ ሲሆን እንዲህ አይነት ሃላፊነት ሁለት ምንጮች አሉት የመጀመሪያው ከውል የሚመነጭ ሲሆን እንዲህ ዓይነት ሀላፊነት ተዋዋይ ወገኖች በነፃ ፍቃዳቸው የገቡትን ግዴታ በሙሉም ሆነ በከፊል ሳይፈፅሙ ሲቀሩ ነው ሌላኛው ደግሞ ከውል ውጪ ያለ ሃላፊነት ሲሆን ማንኛውም ሰው የውል ግንኙነት ሳይኖር በህግ በተጠበቀ የሰው ጥቅም ወይም መብት ላይ ጉዳት ሲያደርስ ለዚህ ጉዳት ሃላፊነት የሚወስድበት እና ጉዳት ለደረሰበት ሰው ተገቢውን ካሳ እንዲከፍል የሚገደድበት የህግ ስርዓት ነው ውልን መሰረት ያደረገ ፍትሐብሔራዊ ኃላፊነት ዉል ማለት በሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ሰዎች በመካከላቸዉ በሕግ ፊት የሚፀናና የሚፈፀም ግዴታ ለመፍጠር የሚያደርጉት ስምምነት ነዉ። ጥፋተኛው ወይም ከዛ በላይ የሆኑ ሰዎችን የገደለ ወይም ወንጀሉን የፈፀመው ግልፅ የሆነ ደንብ ወይም መመሪያን ተላልፎ እንደሆነ ወይም የሚያሰክሩ ወይም የሚያፈዙ የኢፌዲሪ የወንጀል ህግ አንቀፅ ዝኒ ከማሁ አንቀፅ ዝኒ ከማሁአንቀፅ ዝኒ ከማሁ አንቀፅ ንጥረ ነገሮችን ወይም መጠጦችን በመውሰድ እራሱን ከኃላፊነት ነፃ በሚያወጣ ሁኔታ ውስጥ ካስገባ በኋላ ቢሆንም እንኳ ቅጣቱ ከ ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት እና ከብር ሺህ እስከ ሸህ በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል። ህጋዊ ሆኖ ለህገወጥ አላማ ወይም በተግባር ላልተከወኑ ነገሮች ማስረጃነት መገልገያነት የዋለ ሰነድ ለምሳሌ አንድ ሰው ሳይታመም እንደታመመ በማስመሰል ከህክምና ተቋም ማስረጃ አፅፎ ለሚሰራበት መሥሪያ ቤት ቢያቀርብ በዚህ መልኩ የሚዘጋጁ ሰነዶች ሀሰተኛ ሰነዶች ሲሆኑ በአዘጋጁም ሆነ በሚገለገልበት ሰው ላይ የወንጀል ተጠያቂነት የሚስከትል ድርጊት ነው ሀሰተኛ ሰነድ ማዘጋጀት እና መገልገል ወንጀል እንደየሰነዱ ሁኔታ በወንጀል ህጉ ወይም በሙስና ወንጀሎች አዋጅ መሰረት ሊታይ ይችላል በሙስና ወንጀሎች አዋጅ መሰረት የሚታየው ሰነዶቹ የመንግስት ሰነዶች ሲሆኑ ነው ሀሰተኛ የህክምና ምስክር ወረቀት በህክምናው ዘርፍ የተለያዩ ሀሰተኛ ማስረጃዎች ሊሰጡ የሚችሉባቸው ሁኔታዎች እንዳሉ የሚታወቅ ጉዳይ ነው ሀሰተኛ የህመም ፈቃድ ምስክር ወረቀት ሀሰተኛ የምርመራ ውጤት እና የመሳሰሉት ሰነዶች ሀሰተኛ ሆነው የሚገኙበት አጋጣሚ ቀላል የሚባል አይደለም በወንጀል ህጉ መሰረት ማንኛውም ሀኪም የጥርስ ሀኪም መድሀኒት ቀማሚ ፋርማሲስት አዋላጅ የእንስሳት ሀኪም በህክምና ሙያው ህክምናን በሚመለከት ምስክር ወረቀት ለመስጠት መብት ያለው ማንኛውም ሰው ። ዝኒ ከማሁአንቀፅ ዝኒ ከማሁ አንቀጽ ዝኒ ከማሁ አንቀፅ ዝኒ ከማሁ አንቀፅ ስጦታ የጠየቀው እና ወንጀሉን የፈፀመው የመንግስት ሰራተኛ ደግሞ ቅጣቱ ከፍ የሚል ሲሆን ይኸውም ከ አመት በማይበልጥ ፅኑ እስራትና ከብር አንድ መቶ ቪ በማይበልጥ መቀጫ ይቀጣል። በቸልተኝነት ቢፈፀም እንኳን ተጠያቂነት የሚያስከትል ነው ስለዚህ ፈፃሚው ተማሪ ተለማማጅ ወይም የሙከራ ሰራተኛ ቢሆንም የወንጀል ተጠያቂነት የሚያስከትል ሲሆን ከ አመት በማይበልጥ ቀላል እስራት ወይም ከብር አንድ ሺ በማይበልጥ መቀጮ ሊቀጣ ይችላል ሆኖም ልዩ ሁኔታዎች አሉት ይኸውም ፁ የሚስጥሩ ባለቤት ሲፈቅድ ዝኒ ከማሁ አንቀፅ ዝኒ ከማሁ አንቀፅ ጸ በባለሞያው ጠያቂነት አግባብ ያለው የበላይ የሞያ ወይም የቁጥጥር አካል የፅሁፍ ፈቃድ ሲሰጥ በአንድ በተወሰነ ጉዳይ ላይ የተሰጠን ግልፅ የፍርድ ቤት ውሳኔ መሰረት በማድረግ የተገለፀ ከሆነ ለህዝብ ተግባር ሲባል በፍርድ ችሎት እንዲመሰክር ወይም ለአንዱ ባለስልጣን መግለጫ እንዲሰጥ የህጉ ልዩ ድንጋጌ ሲያዝ ባለሞያው ሚስጢሩን ሊገልፅ ይችላል። ይህ ድርጊት ከህክምና አላማ ውጪ ለህገወጥ ተግባር እንዳይውል የወንጀል ህጋችን በግልፅ ደንግጎ እናገኘዋለን ይኸውም ማንም ሰው ገንዘብ ወይም ሌላ ጥቅም ለማግኘት ሲል የሌላን ሰው አካል በግለሰቡ ፈቃድ ከወሰደ ድርጊቱ የሚፈፀምበትን ጊዜ ታሳቢ በማድረግ እስከ አመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ሊቀጣ ይችላል። መሰል ስልጣንን አላአግባብ መገልገል የወንጀል ድርጊት ተፈፅመው ሲገኙ ወንጀሉ አፈፃፀም ክብደት ያደረሰው ጉዳት ወይም ያገኘው ጥቅም መጠን የወንጀሉ ፈፃሚ ሀላፊነት ወይም ስልጣን ደረጃ ወንጀሉ የተፈፀመበት አላማ እንዲሁም የሚያከብዱ ሁኔታዎች ተደራርቦ መገኘትን ታሳቢ በማድረግ እንደየክብደቱ ወንጀል ፈፃሚው ከ አመት ቀላል እስራት እስከ ዝኒ ከማሁ አንቀፅ አመት በሚደርስ ዕኑ እስራትና እስከ ብር ሁለት መቶ ሺ በሚደርስ መቀጫ ሊቀጣ ይችላል። ይህም በሥራ ግዴታው ቁጥጥር ሊያደርግበት የሚገባውን ነገር መደለያ በመቀበል አለማድረግን የሚያሳይ ነው ዝኒ ከማሁ ዝኒ ከማሁ አንቀፅ መሰል የጉቦ መቀበል ወንጀሎች ተፈፅመው ሲገኙ እንደወንጀሉ አፈፃፀም ክብደት ያደረሰው ጉዳት ወይም ያገኘው ጥቅም መጠን የወንጀሉ ፈፃሚ ሀላፊነት ወይም ስልጣን ደረጃ ወንጀሉ የተፈፀመበት አላማ እንዲሁም የሚያከብዱ ሁኔታዎች ተደራርቦ መገኘትን ወንጀል ፈፃሚው ከ አመት ቀላል እስራት እስከ አመት በሚደርስ ዕኑ እስራትና እስከ ብር ሁለት መቶ ሺ በሚደርስ መቀጫ ሊቀጣ ይችላል። ላይ ላዩን ለሚመለከት ሰው ጉቦ መቀበልና የማይገባ ጥቅም መጠየቅ ተመሳሳይ ሊመስሉ ይችላሌ ሆኖም የሁለቱን ድንጋዎች ፍሬ ነገሮችን በጥልቀት መመልክት ልዩነቱን ማወቅ የሚያስችል ነው ይኸውም የማይገባ ጥቅም መጠየቅ የሚባለው ወንጀል ፈፃሚው ሀላፊነቱ ወይም የሥራ ግዴታው የሆነውን ተግባር ለመፈፀም ጥቅም ሲጠይቅ ሲሆን ጉቦ መቀበል በአንፃሩ ማድረግ የሌለበትን ለማድረግ ወይም ማድረግ ያለበትን ላለማድረግ መደለያ ሲጠይቅ ወይም ሲቀበል ነው ለምሳሌ አንቡላንስ ላይ የሚሰሩ ባለሞያዎች ዋናው ሥራቸው በፅኑ የታመመ ህመምተኛ በተገቢው ሁኔታ ወደ ሆስፒታል ደርሶ ሀክምና እንዲያገኝ ማድረግ ነው ሆኖም ይህንን ለማድረግ ወይም ካደረጉ በኋላ ከታማሚ ቤተሰብ መደለያ ቢቀበሉ የማይገባ ጥቅም መቀበል ወንጀል ነው ማለት ነው ዝኒ ከማሁ ዝኒ ከማሁ አንቀፅ መሰል የማይገባ ጥቅም የመጠየቅ ወንጀል ተፈፅሞ ሲገኝ እንደወንጀሉ አፈፃፀም ክብደት ያደረሰው ጉዳት ወይም ያገኘው ጥቅም መጠን የወንጀሉ ፈፃሚ ሀላፊነት ወይም ስልጣን ደረጃ ወንጀሉ የተፈፀመበት አላማ እንዲሁም የሚያከብዱ ሁኔታዎች ተደራርቦ መገኘትን ወንጀል ፈፃሚው ከ አመት ቀላል እስራት እስከ አመት በሚደርስ ዕኑ እስራትና እስከ ብር ስልሳ ሺ በሚደርስ መቀጫ ሊቀጣ ይችላል። ይህ ወንጀል ከሚፈፀምባቸው ተቋማት መካካል የህክምና ተቋማት ይነሳሌ ለምሳሌ ለህብረተሰቡ በሚሰጠው የህክምና አገልግሎት እንዲውል በየሆስፒታሉ የሚቀርቡ መድሀሂኒቶች ግላሾች መርፌ የመሳሰሉ የህክምና ቁሳቁሶችን ለቤተሰብ ወይም ለሚቀርቡት ሰው መስጠት ወይም በግል ለሚሰሩት ሥራ ማዋል የከባድ እምነት ማጉደል ማሳያ ነው መሰል ድርጊቶች ተፈፅመው ሲገኙ እንደወንጀሉ አፈፃፀም ክብደት ያደረሰው ጉዳት ወይም ያገኘው ጥቅም መጠን የወንጀሉ ፈፃሚ ሀላፊነት ወይም ስልጣን ደረጃ ወንጀሉ የተፈፀመበት አላማ እንዲሁም የሚያከብዱ ሁኔታዎች ተደራርቦ መገኘትን ወንጀል ፈፃሚው ዝኒ ከማሁ ዝኒ ከማሁ አንቀፅ ከባድ እምነት ማጉደል ወንጀል የሚፈፀም ሲሆን ከ አመት እስከ አመት በሚደርስ ፅኑ እስራትና እስከ ብር አንድ መቶ ሺ በሚደርስ መቀጫ ሊቀጣ ይችላል። በ ማንኛውም የመንግስት ወይም ህዝባዊ ድርጅት ሰራተኛ የማይገባ ብልፅግና ለራሱ ለማግኘት ወይም ለሌላ ሰው ለማስገኘት በማሰብ አሳሳች ነገሮች በመናገር የራሱን ማንነት ወይም ሁኔታ በመሰወር መግለፅ የሚገባውን ነገር በመደበቅ ወይም የሌላውን ሰው የተሳሳተ እምነት ወይም ግምት በመጠቀም በማድረግም ሆነ ባለማድረግ ሌላውን ሰው በማታለል የተታለለው ሰው የራሱን ወይም የሌላውን ሰው የንብረት ጥቅም የሚጎዳ ድርጊት እንዲፈፅም ያደረገ እንደሆነ እንደወንጀሉ አፈፃፀም ክብደት ያደረሰው ጉዳት ወይም ያገኘው ጥቅም መጠን የወንጀሉ ፈፃሚ ሀላፊነት ወይም ስልጣን ደረጃ ግምት ውስጥ ገብቶ ከ አመት እስከ አመት በሚደርስ ፀኑ እስራት እና ከብር ሺ እስከ መቶ ሺ ብር በሚደርስ መቀጫ ሊቀጣ ይችላል።