Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

የሐዋርያው_የቅዱስ_ያዕቆብ_መልእክት_2.PDF


  • word cloud

የሐዋርያው_የቅዱስ_ያዕቆብ_መልእክት_2.PDF
  • Extraction Summary

ፇርቿጳ ገሮ ግ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ነፍስ መመለስ አስፈላጊ ነው። ጌታ በሐዋርያቱ አንደበት የተናገራችሁ ቃል ይህ አይደለምን። አንድን ሰው መለወጥ የሚቻላችሁ እንዴት ነው። በመንፈሳዊ ጉዳዮች ሁሉም ሥራ ቅዱስ ያዕቆብ መልእክት የመምህራን አይደለም ግማሹ ጥረት የሚጠበቀው ከተማሪዎቹ ነው።

  • Cosine Similarity

የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ደዕቆብ መልእክት ሲመለከቱ የእግዚአብሔር አብንና የቅዱሳን መላእክቱን ትእግሥት አይደለምን። ይስሐቅ መሬታዊ የሆነ የክርስቶስ ምሳሌ ነው ትውፊት እንደሚያስረዳው ይስሐቅ ሊሠዋ የሄደው መጋቢት ቀን ዓለም በተፈጠረበት ዕለት ነው የመጨረሻው የፍርድ ቀንም በዚህ ዕለት እንደሚሆን ይታመናል የመሥዋእቱ ሥፍራ እግዚአብሔር በጽዮን ተራራ ቤተ ክርስቲያን እንዲሠራለት ያዘዘው ሥፍራ እንደሆነ ይታመናል ጽዮን ማለት የሕይወት መስታወት ማለት ነው በዚህ ሥፍራ ነበር አብርሃም በአዲስ ኪዳን ሊገለጥ ያለውን ሕይወት በመስተዋት ውስጥ የተመለከተው በሐዋርያት ዘንድ የተመሰገነ ቅዱስ ያዕቆብ አብርሃም ይስሐቅን በመሠዊያው ፊት ለመሥዋእትነት ሲያቀርበው በሥራ የጸደቀ ነበር ይለናል በሌላ መልኩ ቅዱስ ጳውሎስ በእምነት የጸደቀ ይለዋል እርስ በርሳቸው የሚቃረኑ ይመስል ነገር ግን ይኸንን ልንረዳው የሚገባው አብርሃም ይስሐቅን ከማቅረቡ በፊት አምኗል ይስሐቅም የእምነት ሸልማት ሆኖ ተሰጥቶታል በተመሳሳይ ሁኔታ ይስሐቅን በመሠዊያው ፊት ሲያቀርበው የሚፈለግበትን ሥራ ብቻ የሠራ አልነበረም በእምነት ጭምር አደረገው እንጂ ዘሩ ይስሐቅ እንደሰማይ ከዋክብት ሊቆጠር እንደሚችል አምኗል እግዚአብሔር ከሞት እንኳን አንሥቶ የገባውን ቃል ኪዳን መፈጸም እንደሚቻለው ተገንዝቧል የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ሦስት እምነትና አንደበት ቅዱስ ያዕቆብ በዚህ ምዕራፍ እምነትና ኣንደበትን በተመለከተ ጽፏል ይኸውም ፈሪሳውያን የሆኑ አይሁድ የነበረባቸውን የተሳሳተ መረዳት ለማስተካከል አስቦ ነው በዚህ ምዕራፍ የሚከተሉት ዋና ዋና ነጥቦች ተካተዋል ማስተማርን መውደድ ቁጸ የአንደበት አደገኛነት ቁ አንደበትን እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል ቁጴ አንደበትና እውነተኛ ጥበብ ቁቿ ማስተማርን መውደድ ወ። ድምቻ ሯሪ ዕዳናጋሥ ዝዎቻ ለዕታጉግሪ ዲሮሯሥኦ ዖፃፅው ፉፍርድ ዳድፇዕሪሳ ታውቃጎቻታናሯ ሥራ የተለየው የሞተ እምነት ሰውን ሳይማር ኣስተማሪ እንዲሆን ያደርገዋል አንድ ሰው ንግግር ይጨምራል እርሱ የልብ መሰበርን ገንዘብ ሳያደረግ ሌሎችን ያስጠነቅቃል ለዚህም ነው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ካህናት አንኳን ሳይቀሩ የንስሐ አባት እንዲኖራቸው የምታደርገው ስለዚህ በአገልግሎት ጊዜያቸው ሊያገኙ የሚገባቸውን መንፈሳዊ ብርታት እንዲያገኙ ታደርጋቸዋለች ሐዋርያው ደቀ መዝሙሩን ጢሞቴዎስን እንዲህ ሲል መክሮታል ለራስሀና ለትምህርትህ ተጠንቀቅ ፅጢሞ በቅዱሱ ቅዳሴ ጊዜ ቅድስት ቤተ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያዕቆብ መልእክት ክርስቲያን የምታስተምረን ካህኑ ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ሥርየትን ከመለመኑ አስቀድሞ ስለራሱ ኃጢአት ሥርየትን መጠየቁን ነው ቅዱስ አውግስጢኖስ እንዲህ ይላል እንደ እግዚአብሔር ሞግዚትነታችን እናንተን እንጠብቃለን እኛንም እግዚአብሔር እንዲጠብቀን እንማጸናለን እኛ የእናንተ እረኞች ነንና በእግዚአብሔር ጥላም ሥር ነን እኛም በጎችና ከእናንተ ጋር በአንድነት ጥበቃ የሚያስፈልገንም ነንና እግዚአብሔር አንድ ጌታ ነው እኛ የእርሱ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ነን ራሱን በትሕትና እኛን ለመፈለግ ሲል ዝቅ ያደረገውን መድኀኒታችንን የምንፈልገው ከሆንን ራሳችንን ዝቅ ዝቅ እናድርግ እንዲህ ከሆነ ከመካከላችን ማንም ምንም እንዳልሆነ ያስባል በእኛ ውስጥ ያለ ማንኛውም መልካም ነገር መገኛው ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው እርሱ የመልካም ነገር ሁሉ መገኛ ነውና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይላል ምሳሌ ሳይሆኑ ማስተማር የማይጠቅም ብቻ ሳይሆን ታላቅ ቅጣትና ወደፍርድም መንበር እንድንቀርብ የሚያደርገን ነው የሚሰብኩትን የማይኖሩ ወገኖች ለእነርሱ የተጠበቀባቸው የዘላለም ቅጣት ነው ስለዚህ ምሳሌነት የሌላቸውን ወገኖች ትምህርት አትቀበሌ በሚናገረውና በሚሠራው መካከል ተቃርኖ ከሌለ ሰውነቱን በሙሉ መቆጣጠር ከቻለ ራሱን ከቅጣት ይጠብቃል እነዚህንና የመሳሰሉትን ነገሮች እያስተማረ እምነቱን የሚወክለውን ትክክለኛ ነገር እየተናገረ ተግባርንም ከጨመረበት ይህ ዓይነት መምህር ለዚህ ዓለም የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ነገር ፍቅር የሌለው እንደሆነ እንመለከታለን ኩራት ብዙ አገልጋዮችን መልካም ነን የተሻልን ነን ብለው እንዲያስቡ አድርጓቸዋል ኃደሪም ምሠዖታ ጋኃዎርረያው ሃፉ ታገር ዳያኖጎጎኖ ቋይአለ በተለይም በቀደመችው ቤተ ክርስቲያን ያገለግሉ የነበሩ አንዳንድ ካህናት በኩራትና በትእቢት መልካም እንደሆኑ ይናገሩ ነበር ኃጢአትም የለብንም ስለዚህ ጸድቀናል በማለት ይናገሩም ነበር ይህ ኑፋቄ ከዘመነ ሐዋርያት ጀምሮ ይሠራ ነበር የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮና የቅዱሳን አባቶቻችን ንግግር የሚያስተምረን እረኞች ከሌላው ወገን የበለጠ ሊቀበሉ ያለው መከራ መራር መሆኑን ነው ምክንያቱም ሰይጣን መምህሩን ሲመታው መንጋው በቀላሉ ይበተናልና ነው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይሳል ሊቀ ጳጳሱ እንኳን ቢሆን ለድካም የተጋለጠ ነው ስለዚህ ለደካሞች ርኅራጌቴ ሊያደርግላቸው ይገባል ለወንድሞቹና ለመንፈሳውያን ልጆቹ ይቅርታን ያድርግ ፍጹምነት ደረጃ ላይ የደረሰ ወገን በውስጡ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ይዚል አርምሞ ይኸንን ገንዘብ ለማድረግ መንገዱ ነው ስለዚህ ምክንያት ነው ቅዱስ ያዕቆብ ፍጹምነትንና አንደበት መግራትን ያገናኛቸው ከሐዋርያት የተሻለ የከበረ ማነው። እነርሱ እንኩዋን ድካም ተገኘቶባቸው ነበረ አንድ ሰው እኛ በብዙ ምክንያት እንሰነካከላለን ማለት የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያዕቆብ መልእክት ይገባዋል ነገር ግን ንስሐ ስንገባ ለኃጢአታችን ሥርየትን እናገኛለን በተለይም ከፈቃዳችንና ከአቅማችን በላይ ሆኖ ከሠራነው ኃጢአት እንፈታለን ዖላዳደያፖ ዳደሃጓራፖ ፕቃ ያሟሪያናዕጂ ግጋም ደኖሮ ዳርታ ሥጋው ታራ ደፇም ፈታ ያሟምጳሷ ፍጹም ሪው ው ሯይ ሓዋርያው ትምህርቱን ያለፍቅር ከማስተማር ነጥብ ጀምሮ ወደ ያለትምህርት ከሚደረግ ብዙ ወሬ ተሸጋግሯል አንደበቱን የማይገራ ሰው ሰውነቱን መቆጣጠር አይቻለውም ሕይወቱ በሙሉ የተሰነካከለ ይሆናል ነገር ግን አንደበቱን መግታት የሚቻለው ሰው እርሱ ፍጹም ሰው ነው እርሱ መንፈሳዊ ብስለት ላይ የደረሰ ነው ይላል ብዙ ማውራት ራስን ከፍ ከፍ ከማድረግ የሚነሣ እሾህ ነው ከዚህ እሾህ ራስን መውደድና ትዕቢት ይመነጫል ብዙ ማውራት የድንቁርና ምልክትም ነው ወደ አላስፈላጊ ሳቅ ውስጥም ያስገባል ግብዝነትን ቅጥፈትን ይወልዳል ተመስጦ የማጣት ስሜትን ያመጣል ወደ እንቅልፍም ይመራል መንፈሳዊ ልብን ያቀዘቅዛል ጸሎታችን ለብ ያለ እንዲሆን ያደርገዋል ቅዱስ ያዕቆብ የአንደበትን አደገኛነት ምሳሌ አሳይቷል ጓኋፓ «ፈረሪም ይታዕቻልሳ ጋድ ልዳም ዳፉቻው ውያም ና። ፇርቿጳ ገሮ ግ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ደያሥ። ያ የሰማያዊ ጥበብ ምንጩ ከሰማይ ነው ከቅዱሱ አግዚአብሔር ዙፋን ነው የእግዚአብሔር ልጆች በእርሱ ጥበብ ይኖሩ ዘንድ ገንዘብ እንዲያደርጓት የሰጣት እውቀት ጠባይዋ የሚከተለው ነው ንጽሕት ናት እርሷ ቀጥተኛ የሆነች ንጹሕ ልብና የቅድስና ሕይወት የሚመሩ ወገኖች ገንዘብ የሚያደርጓት ናት እግዚአብሔር ንጹሕ ነውና ስዮሐጀጀ ቃላቶቹም የነጹ ናቸው ነቢዩ ዳዊት በምድር ላይ እንደተፈተነ ሰባት ጊዜ እንደተጣራ ብር የእግዚአብሔር ቃላት የነጹ ቃላት ናቸው መዝይላል ስለዚህ የእግዚአብሔርን ጥበብ ገንዘብ የሚያደርግ ወገን ሁሉ ክፋትን አይቋቋም እግዚአብሔርን ወደሚያስመስለው የቅድስና ሕይወት ሁሉ ይመጣል እንጂ ግ ይህ ማለት ፍጹም ሰላምን ገንዘብ ያደረገች ናት ማለት ነው መንገዷ ሁሉ የሰላም መንገድ ነው ተብሎ ተጽፏል ሰው በጥበብ ወደ እግዚአብሔር ይሳባል ልቡም ፍጹም ሰላምን ይመራል ውጫዊ ሰላምን ለሰዎች ያድላል ውጊያንንና ጩኸትን ይቃወማል ትእዛዛቱን ይጠብቃል ስለዚህ ሰላም የሚቆምበትን እርስ በርሳችን የምንታነጽበትን እንከተል ሮሜ የተረጋጋ ነው ልብ በእግዚአብሔር ሰላም ሲሞሳ ለሌሎች ሰላምን ሲያጎናጽፍ የሌሎችን ድካም ለመረዳት አያዳግተውም እርሱ የሚያተኩረው ሰዎችን በመንቀፍ ጉድለታቸውን በማውጣት ሥራ ላይ ሳይሆን ብዙዎችን ወደ ክርስቶስ ለመማረክ ነው ይህ የተረጋጋ ሕይወት ለውጭ ሰዎች የሚደረግ አቀራረብ ሳይሆን የውስጣዊ ሕይወት ሰላማዊነት መገለጫ ነው ቢያወራም በዝምታም ውስጥ ቢሆን ርኅራቴ የሚታይበት ይሆናል ለመታዘዝ መፍቀድ መታዘዝ ታሳቅ ሀብት ነው የእግዚአብሔር ጥበብ ይህ ነው ለእርሱ የምንታዘዝበት ንጹሕ ልብን ይስጠን ቃሉንም እንታዘዝ ዘንድ ስለዚህ እንደኛ መሻትና ፈቃድ ሳይሆን እንደእግዚአብሔር ፈቃድ የምንሠራ እንሆናለን ፍጽም ምሕረትንና መልካም ፍሬን ገንዘብ ማድረግ መታዘዝ ባለበት ሥፍራ መልካም ፍሬ በዚያ አለ የውሸት ጥበብ ወደኩራት ወደ ዕብሪት መንገድ መርቶ እንደሟያደርስ የትዱስ ያዕቆብ መልእክት «የዕቆብ መልእክት እውነተኛ ጥበብ ተግባራዊ ወደ ሆነ ሥራ መርቶ ያደርሰናል ወደመታዘዝ ወረዳ ያደርሰናልና ራስን አሳልፎ መስጠትና ምሕረትን ማድረግ የመንፈስ ፍሬዎች ናቸው እምነት ያለ ሥራ የሞተ እንደሆነ ሁሉ ጥበብ ያለፍሬ ማጭበርበር ነው መጽሐፈ ጥበብ ከእያንዳንዱ መልካም ሥራ ጀርባ የሰውን ልጆች መውደድ እንዳለበት ይናገራል የእግዚአብሔር ወልድ ሥጋን የመዋሐድ ጥበብ የሚያመለክተው ይሄንኑ ነው ቅዱስ መጽሐፍ መልካም አደረገ ሥራጣ በማለት መስክሮለታል ስለዚህ እውነተኛውን ጥበብ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እንልበሰው ብዙ ፍሬ ማፍራት ይቻለናል ዮሐ አንደበትን የማስለወድ ጥበብ ይህ ነው ከላይ የሚገኝ ለሰው ልብ ደስታን የሚያመነጭ ነው አንተ ሰው ከእግዚአብሔር ጸጋ ተራቁተህ ሥፍራውን በኩራት በሰው ጥበብ ልትለውጠው ትፈልጋለህን። እንዲህ አይሁን አድሏዊነት የሌለበት ጠንካራ ነው በመከራ አይነቃነቅም ያልተከፋፈለ ነው ያለው ግብ ግልጽና አንድ ነው ሰማያዊውን መንገድ በግልጽ የሚያመለክት የቱንም ያህል አስቸጋሪ ውጣ ውረድ ያለበትን ቢሆንም በጽናት የሚታገል ነው አቅጣጫው የሚያመለክተው ኢየሩሳሌም ሰማያዊትን ነው እውነተኛ ጥበብ የሰው ልጅ በዓለማዊ ፍቅርና በእግዚብሔር ፍቅር መካከል አይተውም በጊዜያዊውና በዘላለማዊው መካከል ምርጫ ላይ እንዲሆን አያደርግም የሰውን ባሕርይና የእግዚአብሔርን ባሕርይ አናቀላቅልም እግዚአብሔርን በመውደድና ራስን በመውደድ መንታ መንገድ ላይ አይጥልም ልብ በፍቅር ጽኑ ነው በተስፋው በሚጓዝበት መንገድ ሁሉ በማስተዋል ይራመዳል ሀብታም ድኃ በማለት አድሎዎን አይፈጽምም ፇራታታ ያዳ ውስጣዊና ውጫዊ ተክፍሎ የለበትም ሐዋርያው እንዲህ ይላል ትምክህታችን ይህ ነውና በእግዚአብሔር ጸጋ እንጂ በሥጋዊ ጥበብ ሳይሆን በእግዚአብሔር ቅድስናና ቅንነት በዚህ ዓለም ይልቁንም በእናንተ ዘንድ እንደኖርን የሕሊናችን ምስክርነት ነው ቆሮጳ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዛሙርቱን ከፈሪሳውያን እርሾ እንዲጠበቁ ኣስጠንቅቋቸዋል የጽድቅ ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉ ሰዎች በሰላም የምትዘራ ናት በጥበብ ሰው የጽድቅን ፍሬ ያጭዳል ይህ ፍጹም ነጻነትን የተሞላ ምርት የሰላም ዘር ውጤት ነው ይህ ማለት በጥበብ ሰው ሰላምን ይዘራል የጽድቅ ፍሬንም ያጭዳል ሰው ለእግዚብሔር መንፈስ በመታዘዝ ሰላምን ገንዘብ ያደርጋል የእግዚአብሔርን ቃል ሕግና ትእዛዝ አይቃወምም ጽድቅን ያጭዳል ይህም ሰው የተገዛለት ራሱን ዝቅ ዝቅ ያደረገለት የመንፈስ ፍሬ ነው የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ አራት እምነትና የሥጋ ፍላጎት ቅዱስ ያፅቆብ ሰማያዊውንና ምድራዊውን ጥበብ ከዘረዘረ በኋላ የሥጋ ፍላጎት አደገኛ መሆኑን በክርስቲያን ሕይወት ላይ ሊያደርስ የሚችለውን ተፅዕኖ ያስረዳል ዉጤቱም ውስጣዊ ሰላማችንን ያሳጣናል ቁጵ ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን እውነተኛ ሰላም ያሳጣናል ቁ ኛ ከሰዎች ጋር ያለንን ሰላም ያጠፋዋልቁጵ ምንም ነገር አያስገኝልንምቁያ ውስጣዊ ሰላማችንን ያሳጣናል ሪዳናኖፖ ጋድ ጦርኖ ጠሇ ዕጩሬት ይመማፉ ጋዝሳኋፇፖቻቻታሥ ውዕፖ ሟዎዶ ዕጳደ ዕምምዶዖቻቻሁታ ጳዲፀደሰሐምንሪ ጦርነትና ዉጊያ ከዉጭ የሚነሠ አይደለም ነገር ግን ከደካማው ሰው ውስጣዊ ባሕርይ የሚነ ናቸው ዉስጣዊው ሰው በውስጡ ያለውን ጦርነት እንደሚገባ መዋጋት ሳይቻለው ሲቀር ይህ ሁኔታ ይከሰታል አበምኔት ጴሜን እንዲህ ይሳልአንድ ሕንፃ ሲነቃነቅና ሲወድቅ ምክንያቱ በጠንካራ መሠረት ሳይ መቆም አለመቻሉ ነው በነፋስ ምክንት አይደለምሰው በቁጣ ኃጢአት የሚሸነፍ ቢሆን በተሰደበው ስድብ ወይም ሌላ የሚያስቆጣው ምክንያት ስላለ ብቻ ሳይሆን በውስጣዊ ድካሙ ምክንያት የሚነሣ ነውስለዚህ አስቀድመን ገንዘብ ማድረግ የሚገባን የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ውጫዊ ሰሳምን ብቻ ሳይሆን ውስጣዊ ሰላምን ነውየሌሎች ትዕግሥት የእኛን ትዕግሥት የሚያግዝ አድርገን እንቀበልየእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት ተብሎ የመጻፉ ምስጢር ስለዚህ ነውየሰው ጠሳቱ ቤተሰቡ ነው ተብሎም ተጽፏልማቴወ ለሰው ጠንካራው ጠላት የራሱ ልብ ነውየሁሉም ሁከት ምክንያቱ ውሰጣዊ ሰላምን ማጣት ነው ቅዱስ አውግስጢኖስ እንዲህ ይላል በመንፈሳዊ ጦርነት ውስጥ የሥጋ ምኞታችንን ካስወገድን ጠላታችንን ሰይጣንን እናንበረክከዋለንምንም ጥርጥር አይኑረን በእነዚህ የሥጋ ምኞቶች ውስጣችንን የተቆጣጠረውን ሰይጣንን እናንበረክከዋለን ጌታ ዲያቢሎስን በእባብ ምሳሌ ሲናገረው አፈርም በሕይወት ዘመንህ ትበላለህ አለውለኃጢአተኛው አዳም ደግሞ አፈር ነህና ወደ አፈርም ትመለሳለህ አለውስለዚህ ሰው ካላወቀበት የሰይጣን ምግብ መሆኑ ነው እንደርሱ መሆን ካልፈለግን መጋደል አለብን አፈር መሆን አይገባንም የውጊያው ሁሉ ምንጭ አእምሮአችንን ገንዘብ ለማድረግ የሚደረገው ውጊያ ነው የሚዋጋና የማይማረክ ሰው ሁሉንም ነገር ቢያጣ እንኳን ውስጣዊ ሰላሙን የሚወስድበት ማንም የለምፍርሐትም ወደልቡናው ተሰርቆ አይገባም ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይላልአንተ ራስህን ካልጎዳህ በስተቀር የሚጎዳህ ሌሳ ጠላት የለምኃጢአት ካልሰራህ የሚያስፈራሩህ በአሥር ሺህዳች የሚቆጠሩ ሰይፎች የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያዕቆብ መልእክት በዙሪያህ አሉ እግዚአብሔር ጎትቶ ስለሚያወጣህ አንዳች ሊያደርጉህ አይቻላቸውምላልተቆጣጠረው ሰው የሥጋ ምኞት ውጤቱ አውዳሚ ነው ቅዱስ ያዕቆብ እንዲህ ይላል ትመኛላችሁ ለእናንተም አይሆንም ስለዚህ ምኞት ሰው ከኋላው እንዲከተለው የሚያደርግ ምትሐት ነው ነገር ግን ሰው በያዛት መጠን ይጠፋባታልይጠመድባታልይጠማል ነገር ግን ሰው አውነተኛ እርካታን ከእርሷ ማግኘት አይቻለውምየሚያታልል ነውና ትመኛላችሁ ነገር ግን አታገኙም መባሌም ስለዚህ ነውሠቁደ ጭንድፅፀያሯው ያሮጩቋም ታፇፈፊልጋፃጎቻታ ልታሦኙም ምሥፇሃፉም ፉተማጎጎፇራ ፉፇዶኦማጎዎፇሁታራ ቃሪረርፖ ፇዎ ታቋምታምና ጳናታ ዲይሆምንቓፅይሪ ቅዱስ ያዕቆብ መልእክቱን የጻፈው እርስ በርስ ለሚዋዱ ወገኖች ነውለእውነት የሚዋጉ መስለው ይታያሉ እውነታው ግን በብልቶቻቸው ውስጥ ከሚዋጉ የሥጋ ምኞት የተነሣ የሚዋኾኑ መሆናቸው ነው እርሱም አላፊ ክብር ወይም ሊላ ምድራዊ ጥቅም ነው ይህ ምኞት ወደእርስ በርስ መጠላለፍኑ መጠላላት ያደርሳቸዋል ስለዚህም ምክንያት ሐዋርያው ትገድላላችሁ በብርቱም ትፈልጋላችሁ ልታገኙ አትችሉም አለ ነፍሰ ገዳይ ብሎ ጠራቸው ይኸም ጥላቻን በመሞሳታቸው ነው በማቴዎስ ወንጌል ምእራፍ ቁጥር በአንደኛ ዮሐንስ ምእራፍ ቁጥር እንደተገለጠው ጥላቻ ከመግደል ጋር እኩል ተነጻጽሮ ሬፌቲትቅዱስ ያ መልእክት ቀርቧል እያንዳንዱ ጥላቻ መግደል ተብሎ ቀርቧልምንም እንኳን በእውነት ስም ተሸፍኖ የሚቀርብና የሚገለጥ ቢሆንምሰው ከእንደዚህ ዓይነት ነገር የሚያገኘው አንዳች ነገር የለም ነገር ግን ሕይወቱን እንኳን ሊያጣ ይችላልኤልዛቤጥ የናቡቴን እርሻ ለመውረስ አስገደለቸው ውሾች የናቡቴን ደም በላሱበት ሥፍራ የእርሷን ደም እንዲሁ ላሱትኛ ነገሠፅኗትለምናላችሁ በምኞቶቻችሁ ትከፍሉ ዘንድ በክፋት ትለምናላችሁና አትቀበሌሉምቁደ ቅዱስ ያዕቆብ አስቀድሞ ላለመቀበላችን ምክንያቱ ስለማንለምን እንደሆነ ገልጧልነገር ግን አትለምኑምና ለእናንተ አይሆኑም ተብሎ ተጽፏልለአንድ አባት ልጆቹ ተቸግረው ሁሉን ነገር ማድረግ እየተቻለው ነገር ግን ሳይጠይቁት መመልከት እንደምን አሳዛኝ ነው። ለዚህ መልሳችን ሰው ወደ ጸሎት ቢመጣ እርሱም በትክክለኛው መንገድ ቢጸልይ ማንኛውንም ነገር ሁሉ ይቀበላል ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ያልሆነ ልመናን ብንለምን ተፈጻሚ አይሆንም ዐይነ ስውሩ ቅዱስ ዲዲሞስ እንዲህ ይላልየእግዚአብሔር ሰው የሚጠይቀው ከመለኮታዊው ቃል ኪዳን ጋር አብርው የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት የሚሄዱ ልመናዎችን ነው እግዚአብሔርን የሚያስደስተውንና በነፃ የሚሰጠውን ስጦታዎች ይጠይቃል ይኸ ሰው መልካም ነገርን ወዳጅ መሆኑን በተግባር ለፈጣሪው ሊያሣይ ይገባል ቅዱሳን የተቀበሉት ስጦታ አስቀድመን የተናገርነውን ዓይነት ስጦታ ነው የሥጋ ምኞት ሌላው ጉዳቱ ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን እውነተኛ ሰላም ያሳጣናል ዳመጋሄሮቻ ዎይ ምጋ መውድድ ዳግጽለዖወሬጨሮ ፖል ደ ዲታውቋምጋ ጳዲ ዖሪሐቋም ወዱቻ ፈሆዎ ያሟፈቅድ ታፖሖ ያዳጽለጨረ ጠፃቶ ሯናጳቹዕ ዓለምን መውደድ ከአመንዝራነት ጋር ተነጻጽሮ ቀርቧል በብሉይ ኪዳን ዘመን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን መቃወምና ከእውነተኛው አምልኮ ማፈንገጥ ከአመንዝራነት ጋር ተነጻጽሮ ቀርቧል የተለመደም ነበር በአዲስ ኪዳን ተመሳሳይ ነገር አለ መንፈሳዊ አመንዝራነት ተብሎ ቀርቧል አንድ ክርስቲያን ከሙሽራው ከመድኃኒታችን ጋር ያለንን አንድነት አልቀበልም ብሎ ከሌሳ አምላክ ጋር የሥጋ ፍሳጎትን ጨምሮ ያለውን መንገድ ቢመርጥ በዚህ ስም ይጠራል አንድ ሰው እንዲህ ብሎ ሊጠይቅ ይችሳላልዓለምን መውደድ ስለምን ከእግዚአብሔር ጋር ጠላትነት ተደርጎ ይወሰዳል። ስለምንስ መንፈሳዊ አመንዝራነት ተብሎ ይገለጣል እግዚአብሔር ዓለሙን የፈጠረው ለሰው ልጆች ብሎ አይደለምንሃሙሸራው መድኃኒታችን የሰው ነፍስ ከእርሱ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያዕቆብ መልእክት በቀር ወደሌላ እንድትሳብ አይፈቅድም እግዚአብሔር ዓለሙን እንድንጠቀምበት ፈቅዷል ነገር ግን ልባችን በፈጣሪ ፈንታ የተፈጠረውን ወድዶ መሆን አይገባውም እግዚአብሔር ዓለሙን ፈጠረ መልካም እንደሆነ አየ ነገር ግን አንድ ሰው ልቡ በዓለም ጉዳይ ብቻ ከተያዘ ለእግዚአብሔርም የሚሰጠው ጊዜ ከሌለው ዓለም በሞላው በክፉ እንደተያዘ እናውቃለንኛ ዮሐ ሀ ስለዚህ ዓለም ወደ ዘላለማዊነት በምናደርገው ጉዞ ድልድይ መሆኑ ይቀርና ጉዞአችንን ያጨናግፈናል ሰው በዓለማዊ ጉዳይ ከተያዘ የእርሱም ባሪያ ከሆነ ከነምኞቱ ልቡን ከሰጠ መንገዱን ማጠቃለል አይቻለውም ኃጢአትን ለመፈጸም ዓለምን የሚወድ ሁሌ የእግዚአብሔር ጠላት ሆኖ ተገልጧል በሌሳ መልኩ ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን ግንኙነት ጤናማ ያደረገ ሰው እርሱ የዓለም ጠላት ሆኗል በአንድ ጊዜ ዓለምንም እግዚአብሔርንም ማገልገል አይቻልም የእግዚአብሔርና የዐለም ወዳጅ መሆን ፈጽሞ የሚታሰብ አይደለም ዐይነ ስውሩ ቅዱስ ዲዲሞስ እንዲህ ይሳልክብርና ዝናን መውደድ ጉራም ከእግዚአብሔር ጋር ጥል ነው እነዚህ ጠባያት የወደቀው መልአክ መለያ ናቸውና የመጀመሪያው ሰው አዳምና ሚስቱም ሔዋን በዚህ ፈተና ተጠልፈው ወድቀዋል መይዕፅ መጽኃፍ ዳኛ ጋድ ያረሪደረው መጋ«ፈያ ያቀኖታ መይመቻጆኛሷ ያለው ያያራ ይመዕጎምል ቋይ እግዚአብሔር ስለእራሱ እንዲህ ይላል እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀና አምላክ ነኝዘዳ ዴቲትቅዱስ ያዕቆብ መልእክት በውስጣችን ያደረ መንፈስ ቅዱስ ለእግዚአብሔር ቀናተኛ እንድንሆን ያደርገናል እግዚአብሔር የሰውን ነፍስ ባይወድዳት ኑሮ ስለእርስዋ አይቀናም ነበረ ልክ ሰው የወደዳትን እጮኛውን ማንም እንዳይነካበት እንደሚቀና እግዚአብሔርም ስለሚወዳቸው የሰው ልጆች ይቀናል ቅዱስ ዢዥሮም እንዲህ ይላል ይህ ማለት መንፈስ በውስጣችን አለ ማለት ነው ከእግዚአብሔር ጋር አንድነት እንዲኖረን ያደርጋል ከዓለም ፍቅር እንድንለይ አድርጎ የተትረፈረፈ ጸጋውን ያድለናል ነገር ግን ጸጋን አብዝቶ ይሰጣል ስለዚህ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል እግዚአብሔር ስለእኛ ቀናተኛ ነውና ብቻችንን እንሆን ዘንድ አይተወንም በነፍሳችን ዝለን እንዳንጠፋ ይጠብቀናል ነገር ግን ፈቃዱን ለሚፈጽሙ ለትሑታን ጸጋውን አብዝቶ ይሰጣልምሳ ሾ እግዚአብሔር ራስ ወዳዶችን ይቃወማል እነርሱ ከሰይጣን መንፈስ ጋር አብረው የሚሠሩ ናቸውና ለክርስቲያን እንደኩራትና ትዕቢት ያለ አውዳሚ ነገር የለም በኩራትና ራስን ከፍ ከፍ በማድረግ ሰይጣን አዳምን ከገነት የሚለይበት ምክንያት አግኝቷል ዘፍደ እግዚአብሔር ትዕቢትን ይቃወማል ለክርስቲያን እውነተኛ አብነቱ የተራቡትን ማብላት የተጠሙትን ማጠጣት የታረዙትን ማልበስረኃብንና ጥምን መቋቋም በመንፈስ ደኃ መሆን በሰዎች ሁሉ ፊት ራስን ዝቅ አድርጎ መመልከትን ገንዘብ ማድረግ ነው በሰዎች ሁሉ ፊት ደኃ መሆን ራስን ዝቅ አድርጎ ጭመልከት የክርስቲያን ሙሙጡሙመቨሎፎ ሙሠ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያዕቆብ መልእክት ዓብነቱ ይህ ነው ቅዱስ መቃርዮስ ዘአስክንድርያ እንዲህ ይላል መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ትእቢተኞችን እንደሚቃወም ለትሑታን ግን ጸጋውን እንደሚያድል ይናገራል መልካም አርአያነታቸውን እንከተል ዘንድ የእግዚአብሔርን ጸጋ ገንዘብ ባደረጉ ሰዎች ዙሪያ ልንሰባሰብ ይገባል ቅዱስ ቀሌምንጦስ ዘሮም አንገቱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ሁሉ እግዚአብሔርን ይጠሳል ይሳል ቅዱስ ሮም እግዚአብሔር ማደሪውን በአንተ ዘንድ እንዲያደርግ ትሑት ሁን ይሳላል ዳእጫሌረ ፖሦንጾሯ ዲዖደሂሎያጋጋፖ ሦቃወሙ ቋ የሰይጣንን መንግሥት የምንጠላ ከሆነ አስቀድመን የእግዚአብሔርን መንግሥት ልንቀበል ይገባል ማረፊያችንን እርሱን ካደረግን ሰይጣንን መቃወም ይቻለናል በእኛ ዘንድ ግዛት አይኖረውም ከእኛም ይሸሻል ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይላል ሰይጣን ፍርፋሪ እስከወረወርክለት ድረስ ከጌታው እግር እንደማይጠፋ ውሻ ነው ጌታው የሚጥለውን ፍርፋሪ ባቆመ ጊዜ ሌሳ ፍርፋሪ ይፈልግ ዘንድ ወደ ቅልውጥ ይሄዳል በተመሳሳይ ሁኔታ ሰይጣን በእኛ ዘንድ ብቅ ጥልቅ እያለ እንዳያስቸግረን ቀጣይነት ባለው ተጋድሎ ልንቃወመው ይገባል እንጂ በእኛ ውስጥ ምንም ዓይነት ሥፍራ ሊኖረው አይገባም ለእግዚአብሔር እንዴት በመገዛት ሰይጣንን መቃወም ሙጭጭ ጭሙው ሮሠ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት እንችላለን። ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ ወደ ዳሕዝጩሌረ ቀረዶሦ ዕጳናታም ይያፓሷቋቹ ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ ልጁን ስለሚያፈቅር አባት ታሪክ ጽፎልናል ልጁን የሚያፈቅረው አባት ልጁ ወደቤቱ ሲመለስ ተመለከተ ገና በሩቅ ሳለ አየውና አዘነለት ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመውሉቃድ ወደ እግዚአብሔር በተመለስንበት ቅጽበት እግዚአብሔር ወደ እኛ ይመለሳል ዘካ እርሱ አስቀድሞም ከእኛ የራቀ አይደለምና ነገር ግን እንደተናገረ እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ ማንም ድምጹን ቢሰማ ቢከፍትልኝም ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር ራት እበላለሁራዕ በንስሐ ወደ እርሱ መመለስ ይቻለናል ያለንስሐ ከመለኮታዊው ቅድስናና በረከት ከአንዱም ተካፋዮች መሆን አይቻለንም ከቅዱስ ሥጋው ከክቡር ደሙ የምንካፈልበት ጸጋ አይኖረንምይህም ማለት ከጌታችን አንድነት የለንም ማለት ነው መጸለይም የእግዚአብሔርንም ድምጽ መስማት አይቻለንም ወደ ቤቱ እንዴት መግባት እንደሚገባን እንዴትም ማመስገን እንዳለብን እርሱንና ልጆቹን እንዴት ማገልገል እንዳለብን አናውቅም እግዚአብሔር ቅርብ ነውና ወደእርሱ የመጡትን ወደ ውጭ አያወጣቸውም ዳኖጋታም ኃዉጠዳታኞም ደቻቸታሥ ሥቋኛ ንስሐ ተራ ወሬ ወይንም ንግግር ስሜት ወይም አሳብ አይደለም ነገር ግን ሕይወትና የሕይወት ዘይቤ ነው ፒክኔን የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያዕቆብ መልእክት ለዚህ ነው ቅዱስ ያዕቆብ ንጹሕ እጆች ወይም መልካም ሥራ እንዲኖረን የጠየቀው ሐዋርያው በጸሎት ጊዜ ቅዱሳት እጆችን እንድናነሣ ጠይቆናል አለቁጣና ክፉ አሳብኛ ጢሞቿ ወደ እግዚአብሔር ተራራ ማን ይወጣል። ሙኡኢሠሹጭጦጮመጦመሙሙ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያዕቆብ መልእክት ስትጸልይ ስለእርሱ አትመካ ከሌሎችም የተሻልክ እንደሆንክ አትቁጠር ነገር ግን ኃጢአትህን በመናዘዝህ ለንስሐ ዕንባ እንዳበቃህ አስብ የእግዚአብሔርን ርኅራጌ ያመጣልህ ይህ ነው» ኩራት የክፋቶች ሁሉ ቁንጮ ነው ትሕትናን ገንዘብ እስከምታደርግ ድረስ ታገል ሰው መልካም ነገርን ለመያዝ በተጣጣረ መጠን እያንዳንዱ ሰው ራሱን በእግዚአብሔር ፊት ትሑት ያደርጋል ትዕቢትን ያስወግዳል ሥፍራውን ለትሕትና ይለቃል ትሕትናም ሰውን ከፍ ከፍ ታደርገዋለች ከሰዎች ጋር ያለንን ሰላም ያጠፋብናል የዓለም ምኞት ውስጣዊ ሰሳማችንን እንዲደፈርስ ምክንያት ይሆናል። ምሙዉመዉመሙሙዙ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያሸኃግርላቸዋልና። ኢዮብ ግን ሁሉን አጥቶ ያለመጠጊያ ቀረ ሌሎች ቢወቀሱ ኃጢአትን ሠርተው ነው ኢዮብ ግን ጻድቅና ትሑት እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ነበር ኢዮብ የደረሰበት ዕገር አንድስ ሰው እንኳን ሊሸከመው የማይችለው ፃው መሬት ላይ እንኳን መቀመጥ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያዕቆብ መልእክት አይችልም ነበር የደዌው ጽናት ሪሥጋ ያደረቋያምቅ መዕራ የእርሱ ዓይነት በሽታን ማን ሊቋቋም ይችላል። ምክንያቱም ምንም ዓይነት ኃጢአት ሳንሠራ በምድር ላይ መኖር አይቻለንምና ቅዱስ አውግስጢኖስ እንዲህ ይላል «የጻድቅ ሰው ጸሎት ውጠ ታማ እንድትሆን የሚያደርግ ሁለት መንገድ አለ የመጆመሪያው አንድ ሰው የጌታን ትአዛዛት በመጠበቅ በሥራ የታጀበ ስጦታን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ማቅረብ ሲቻለው ነው ስለዚህ ጸሎቱ ባዶ የቃላት ጋጋታ አይሆንም ያለ ትርጉምም አይናገርም ኀይል ያለውና ሕያው ይሆናል እንጂ የጸሎት እውነተኛ መሠረቱ ትአዛዛቱን በፍቅር መፈጸም ብቻ ነው ይህ ሁኔታ የሚጸልየውን ሰው ጸሉት ኀይል ያለው ያደርገዋል ሁለተኛው መንገድ የጻድቅን ሰው የጸሎት በረከት የሚፈልግ ሰው የጸሉት ተግባር እያሟሳ እንደሆነ እንመለከታለን ከምንም በላይ ሕይወቱን በትክክል እየመራ እንደሆነ እንመለከታለን ሰው ከክፋት መንገድ ወጥቶ ወደ በጎነት መንገድ ካዘነበለ በጻድቅ ሰው ጸሉት እጅ ተጠቃሚ ይሆናል ኤልያስ ሶስት ሙሙውሙ ሥሠ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ዓመት ከ ወር ሰማይ ዝናብን እንዳያወርድ ለመነ ሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ ራሱን ከነቢያት ዝቅ አድርጎ እንመለከተዋለን ሶስት ዓመት ከስድስት ወር የሚያመለክተው ሐሳዊ መሲህ በምድር ላይ የሚሰለጥንበትን ወራት ነው ስቱ ዓመት እንደገናም ሦስቱን የታሪክ ዘመናት ያመለክታል ዘመነ አበው ዘመነ ነቢያትንና ዘመነ ሐዋርያትን በዚህ ሥፍራ የተገለጸው ተአምር ሰማይን መለጎም እምነት የሌላቸው ወገኖች ጋር በሚደረገው ግብ ግብ ያለ መሠልቸት እንዲጓዙ ለማደፋፈር የተገለጠ ነው ልክ እንደ ነቢዩ ኤልያስ አንድ ሰው እንኳን በእምነትና በጽድቅ ቢጸልይ የብዙ ሰዎችን አእምሮ ወክሎ የሚቀርብ ጸሎት ይሆናል ነቢዩ ቃል ተናገረ በድንገት አየሩ ሁኔታው ተቀየረ ሰማይ ውኃን የማያንጠባጥብ ሆነ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact