Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጉዞህ ወደ ታላቁ የእግዚአብሔር ከተማ የሚደረግ ፈታኝና አስቸጋሪ ጉዞ ነውየፈተናው መጠንከር ወደ እግዚአብሔር እንጸልያለን ከአባቶች አንዱ እንዲህ ይላል በአንድ ነጥብ ታውኮ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ሁሉንም ነገር መጣል መጥላት ምን ማለት ነው። ሰይፍ የሚያመለክተው ምንድን ነው። አብርሃም ጠንካራ ልብ ይዞ የመገኘቱ ጠቀሜታ ምንድጋ ነው።
ፕፓ ፖፖ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት የጌታ ወንድም ያዕቆብ ገላስሀ ለመድኃኒታችን የአክስቱ ልጅ ነበር አብዛኞች የሚስማሙት የመልእክቱ ጸሐፊ እርሱ መሆኑን ነው ፈ ዖያጋኃፊሪወታ ታሪ ደሟታፅው ፇረቋጳ አንዳንድ ወገኖች እንደሚያምኑት የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብ አይደለም እርሱ ከቱ ሐዋርያት አንዱ ነው የስምዖን የይሁዳና ወንድም ነው ስለዚህ ጌታችን በሚያስተምርበት ወራት በክርስቶስ የሚያምን አልነበረም ወንድሞቹ ገና አላመኑበትም ዮሐጂ ተብሎ ተጽፏልና ከትንሣኤው በኋላ በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አመነ በሐዋርያት ሥራ ሳይ እንደተጻፈ እነዚህ ሁሉ ከሴቶችና ከኢየሱስ እናት ከማርያም ከወንድሞቹም ጋር በአንድ ልብ ሆነው ለጸሎት ይተጉ ነበር ሥራስ ቅዱስ ዢዥሮም እንደገለጸው ታሪክም እንዳረጋገጠው ቅዱስ ያዕቆብ በኢየሩሳሌም ጳጳስ ሆኖ የተሾመና እስከ ዕለተ ዕረፍቱም በዚያው ሥፍራ የነበረ ነው የአርመን ቤተ ክርስቲያን እስካሁን ድረስ የምትጠቀምበትን ቅዳሴንም ደርሷል ቅዱስ ኤሏፋንዮስና ታሪክ ጸሐፊው አውሳብዮስ እንደሚሉት ለጌቃ የተለየ ናዝራዊ ነበር ከእናቱ ማሕፀንም የተመረጠ ነው ወይንና የሚያሰክር መጠጥን አልጠጣም ዢፒ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት በፀጉሩም ላይ ምላጭ አላረፈበትም ጻድቁ ያዕቆብ በመባልም ይጠራ ነበር ምክንያቱም በጉልበቱ ተንበርክኮ ረጅም ሰዓት የሚጸልይና ለጽድቅ ሥራዎች ሁሉ የሚተጋ ስለነበረ ነው ቀቶዕ ዣሮም ጳዳ ይጎል አይሁድ አጥብቀው ይፈሩት ነበር የልብሱንም ጫፍ ለመንካት ይቸኩሉ ነበር በአንድ ወቅት ክርስቶስን ይቃወም ዘንድ በቤተ መቅደስ ጫፍ ላይ ሕዝቡ ሁሉ በሚያየው ሥፍራ ላይ አወጡት የሚከተለውን ነገር ነገራቸው ክርስቶስ በአብ ቀኝ ተቀምጧል በሕዝቡም ላይ ይፈርዳል ይህንን ቃሉን ከአዳመጡ በኋላ አንዳንዶች ያሣዕና በአርያም ብለው ጮኹ ፈሪሳውያን ጸሐፍት ከመቅደሱ ጫፍ ወደ ምድር ወረወሩት ከወደቀ በኋላ በጉልበ ተንበርክኮ ስለ እነርሱ ይቅርታን ለመነ ነገር ግን በድንጋይ ወገሩት በ ዓም ሰማዕትነትን ተቀበለ በቤተ መቅደሱ አጠገብ ሰማዕትነትን በተቀበለበት ሥፍራ አጠገብ ተቀበረ ታሪክ ጸሐፊው ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን እንደሟለው የኢየሩሳሌም መቅደስ የመጥፋቱ ምክንያት በጻድቁ በቅዱስ ያዕቆብ የግፍ ግድያ እግዚአብሔር በመቆጣቱ ነበር በ ዓም የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ ጉባኤ ር በኢየሩሳሌም ሲደረግ በቅዱስ ያዕቆብ ሰብሳቢነት ነበር ይህ ጉባኤ በአሕዛብና በአይሁድ መካከል የነበረውን የሥርዓት ክፍፍል በተመለከተ ውሳኔ ያሳለፈ ጉባኤ ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የቤተ ክርስቲያን አእማድ ከተባሉት አንዱ አድርጎ ጠርቶታል ስሙንም ከቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ዮሐንስ አስቀድሞ ጠርቶታል ገላጸሀ መጳዳያቱ ዖቦሥዳፈው ግጋፇ ኖው መልእኩዞ የተጻፈው ለተበተኑት ለቱ ነገዶች ነው ይህንን በተመለከተ የተለያየ አሳብ አለ ዋና ዋናዎቹን እንደሟከተለው አስቀምጠናቸዋል መልእክቱ የተጻፈው አስቀድመው አይሁድ ለነበሩ ከክርስትና መነሣት በፊት በተለያየ አገር ተበትነው ላሉ አይሁድ ነው እግዚአብሔር የአይሁድን መበተን ለክርስትና መሰበክና መስፋፋት ተጠቅሞበታል ከእነዚህ አይሁድ መካከል በበዓለ ኀምሳ በኢየሩሳሌም የነበሩ ብዙዎች ወደ ክርስትና ተመልሰዋል አስቀድመው አይሁድ የነበሩ በክርስቶስም ያመኑ ወገኖች ከአይሁድ ወንድሞቻቸው ብዙ መከራ ደርሶባቸዋል ይኸውም አይሁድ በክርስቶስ ባለማመናቸው ምክንያት ነው የታሪክ ምሁራን እንደሚያምኑት ከአይሁድ አንዳንዶች አይሁድ ክርስቶስን እንደተቀበሉ አምነው ሮማውያን ፒንጋ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት በክርስቲያኖች ላይ እንዲነሣ አደረጉ ይህንንም ያደረጉበት ዓበይት ምክንያት ይጠብቁት የነበረው መሲኅ ከሮማውያን አገዛዝ ነጻ የሚያወጣና በምድር ላይ የአይሁድን መንግሥት የሚመሠርት መሲጎን ስለነበር ነው ስለዚህም ነው ክርስትና ከአይሁድ ይልቅ በአሕዛብ ዘንድ መልካም ተቀባይነትን ማግኘት የቻለው አንዳንድ ወገናች ቱ ነገዶች መጠቀተሣቸው ከአይሁድ የነበሩ ናቸው ለማለት አይደለም ይህ የሚያመለክተው ቤተ ክርስቲያንን ነው ይላሉ። የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት የዕቆብ መልእክት ያፅቋው ምድኖ ክርስቲያናዊ የቅድስና ሕይወት በሥራ የሚገለጥ መሆኑን ማሳየት አገላለጹ ቀላል ነው ግልጽም ነው በአጭርም የቀረበ ነው » ፍቅርና ርሕራሔን በተመለከተ ጥብቅ ትእዛዛትን የያዘ ነው ከተራራው ስብከት ጋር ተመሳሳይ ነው ከተግባራዊ ትእዛዛት አንጻር አንዳንዶች ከጌታችን ትምህርት የተሰበሰበ መልእክት አድርገው ይመለከቱታል » በብዙ አገላለጽ ከመጽሐፈ ኢያሱ ጋር ይመሳሰላል ከመጽሐፍ ጥበብና ከመጀመሪያቱ የሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ መልእክትም ጋር ይመሳሰላል ትዕግሥትን በተመለከተ አባታችንን ኢዮብን ስለሚያነሣ ከብሌይ ኪዳን መጻሕፍት ጋር የሚያገናኙት ባሕርያት አሉት ጸሎትንም በተመለከተ ኤልያስን ይጠቅሳል ነገር ግን አመዛኙ የአጻጻፍ ባሕርዩ የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት የአጻጻፍ ባሕርይ ነው ወንድሞችና አዲስ ልደት የሚል ቃልን ያፅዕስቿ ይደጋግማል ነጻ የሚያወጣውን ፍጹም ሕግ ያዕ ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያንንም ያዕስ ያወሣል ወ ሪቆፍዕ ያሪ መጳጳያታናኖ ዕይሪዋርሥሙ መጳሷጳናታታ መፅዕጳሷ ሥቃራኖ የእግዚአብሔርን ቃል በጥልቀት ካለመረዳትና ከላይ ከላይ ጥቅስን ከመጋለብ የተነሣ ከሚነሣ ችግር አንዳንድ ወገኖች በቅዱስ ያዕቆብ መልእክት እና በቅዱስ ጳውሎስ መልእክታት በተለይም ከሮሜ መልእክት ቁልፍ አሳብ ጋር ልዩነት እንዳለ ያስባሉሌ ቅዱስ ያዕቆብ ለእምነት ደንታ የሌለው ቅዱስ ጳውሎስም ለክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ግድ የሌለው አስመስለው ሊስሏቸው ሞክረዋል ነገር ግን እነዚህን ሁለት መልእክታት በተለይም ሮሜንና የቅዱስ ያዕቆብን መልእክት በስፋት በጥልቀትም ስንመረምር የሚከተለውን ምስጢራዊ አንድነት እንመለከታለን በሁለቱ ሐዋርያት መካከል የአሳብ ልዩነት የለም በተለይም ሁለቱም ሐዋርያት የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ የቤተ ክርስቲያንን ጉባኤ ይኸውም በኢየሩሳሌም ጉባኤ ላይ በቅዱስ ያዕቆብ መሪነት ሥራ የተሳተፉ የጋራ የሆነ ውሳኔንም ያሳለፉ በመሆናቸው የአሳብ ልዩነት ሊኖራቸው አይችልም የሐዋርያት ቅዱስ ጉባኤ መሪም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መሆኑ በታወቀ በተረዳ መልኩ የተገለጠ ነውኖ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ሁለቱ ሐዋርያት መልእክታቱን የጻፉበት የየራሳቸው ምክንያት ስለነበራቸው አጽንዖት የሰጡበትም ጉዳይ የተለያየ መስሎ ቀርቧል ቅዱስ ያዕቆብ መልእክቱን የጻፈው አንዳንድ አማኞች በመልካም ምግባር መኖር ተስኗቸው እምነት ብቻውን ያድነናል ይሉ ነበርና ሥራም አስፈላጊ እንደሆነ ይቆጥሩ ዘንድ እምነትን ከሥራ ጋር አስተባብረው ይይዙም ዘንድነ መልእክቱን የጻፈው ለእነዚህ ወገኖች ነው በአንጻሩ ቅዱስ ጳውሎስ መልክቱን የጻፈሳቸው አሕዛብ ሆነው ከይሁዲ እምነት ወደ ክርስትና ለተመለሱ ወገኖች ስለሆነ እነዚህ ወገኖች የሕግ ሥራን በመጠንቀቅ የማይታሙም ስለሆነ ከዚህም አልፈው ተርፈው ማንኛውም አሕዛብ ክርስትናን ይቀበል ዘንድ የአይሁድን ሥርዓት መከተል አለበት ብለው ያምኑ ያስተምሩም ያውኩም ለነበሩ ወገኖች ነው የአይሁድን ግዝረት መፈጸምና ሌሎች ሥርዓቶቻቸውን ማድረግ ለጽድቅ ቅድመ ሁኔታም አድርገው አቅርበው ነበር ስለዚህም ምክንያት ቅዱስ ጳውሎስ እምነት ላይ ሲያተኩር ቅዱስ ያዕቆብ ደግሞ ሥራ ላይ አተኮረ የእምነት ሐዋርያ ቅዱስ ጳውሎስ በአይሁድ ሥርዓት የቆሙ ወገኖችን ተቃወመ ይህ ሥርዓት ራስን የማጽደቅ ሥርዓት ነውና በአንጻሩ የተግባር ሐዋርያ ቅዱስ ያዕቆብ በሥራ የተገለጠች እምነትን ከአባቶቻቸው እየጠቀሰ ሞገተ የሁለቱም ሐዋርት መዳረሻ ግን አንድ ነው ቅዱስ ጳውሎስና ቅዱስ ያዕቆብ በሥራ መዳንን ተቀብለዋል ግን ምን ዓይነት ሥራ። ያሟዕታታፖፓ ፖኃቻ ቋደ ፅውታ ማሣዖ ናቻው የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ወንድሞች ሆይ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደሙሉ ደስታ ቁጠሩት ያዕአ ትዕገሥ ም ምም የግነድሻሁ ሳላይዜጻፔ ፋጻማና ምለነ ገሆዮኑ ዘንድ ሥራውን ይሪጸም ያዕስ ከአናንተ ማን ማም ጥበብ ቢጎድለው ሳይነቅፍ በልግስና ለሁለ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን ያዕፅጽ በው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቁጣም የዘገየ ይሁን ያዕፅጸ ዖታዎቻ ለዕዖምሀሮ ሲነቅፏችሁና ሲያሳድዷችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ መሸት ሲናገባችሁ ብፁዓን ናችሁ ዋጋችሁ በሰማያት ታሳቅ ነውና ደስ ይበላችሁ ሥገቴሉ እንግዲህ የሰማዩ አባታችሁ ፍጹም እንደሆነ እናንተም ፍጹማን ሁኑ ሥሃቴድጓጣቿ ለምኑ ይሰጣቸሁማል ፈልጉ ፓገነማላቸሁ መገ ጠየ አኩ ይከፈትላሻሁጣል ማቴኗሃ እኔ ግን እላችሁአለሁ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል ማቴ ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳቸሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ ያዕእ ሕግን ሁሉ የሚጠብቅ ነገር በአንድ የሚሰናከል ማንም ቢኖር በሁሉ በደለኛ ምሕረትን ለማያደርግ ምሕረት የሌለበት ፍርድ ይሆናልና ምሕረትም በፍርድ ላይ ይመካል ያዕዮ የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉ ሰዎች በሰላም ይዘራል ያዕያቿ ሬርትስ ያዕቆብ መልእክት ስለዚህ ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል ማቴ እውነት እውነት እላችኋለሁ ሰማይና ምድር እስኪያልዓና ድረስ ከሕግ አንዲት የሰማ ወይም አንዲት ነጥብ ከቶ አታልፍም ማቴጽድ የሚምሩ ብፁዓን ናቸው የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሌና ማቴድሀ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ዓመክዘፎርች ሆይ ዓለምን የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ለሁለት ጌቶች መዝት የመከራና የትዕግሥት መወደድ ለእግዝዘዝጠከር ጥል እንደሆነ አታዐቁምግ ያ በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ ከፍ ከፍም ያደርጋችኋል ያዕ ባልንጀራህን ውደድ ጠሳትህንም ጥላ እንደተባለ ሰምታችኋል እኔ ግን እላችኋለሁ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻፕሁን ወዴዱ ዮየሣረግሙአፐሁን መርቁ ማቴ ብልና ገበቡት በሚያጠፉት ለም ቆፍጮ ቦዛሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በሥደር ላይ መባዘብነ አኮከሰበክበ ማቴሀ የሚቻለው ማንም የለም ወይም አንዱን ይጠላል ሁለተኛውንም ይወዳል ማቴዱዔ የዋኖች ብፁዓን ናቸው መንግሥተ ሰማያትን ይወርሳሉና ማቴድጽጽጵ ወንድሞች ሆይ እርስ በርሳችሁ አትተማሙ ወደሙን የጊዖኘ በፀፎመም ላይ የሚፈርድ ሕሃን ያግል ያዕ ሀታሻሁ ተበሳዘቷል ልብሳፐም በብል ተበልቷል ወርቃህም ብራችሁም ዝነል ዝገቱም ምስክር ይሆንላችኋል ያዕሯ ምሳሌ የሆኑትን በጌታ ስም የተናገሩትን ነቢያት ተመልከቱ ያዕ ከሁሉ በፊት ወንድሞች ሆይ በሰማይም ቢሆን በምድርም በሆን በሥጋሥ አትማለ ነገር መታ ከፍርድፎ በታች እንዳትወድቁ ነገራትቸሁ አዎን ወይም አይደለም ይሁን ያዕድ ዋጋችሁ በሰማያት ነውና ደስ ይበላችሁሕሜትንም አድርጉ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳደዋቸዋልና ማቴ ፈጽመህ አትማል ነገር ግን መሐላቸሁን ለጌታ ስጥ እንደተባለ ሰምታችኋል እኔ ግን እላቸኋለሁ ከቶ አትማለ ማቴድጵፀ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያዕቆብ መልእክት ከእነዚህ በተጨማሪ በቅዱስ ያዕቆብ መልእክትና በጌታችን አስተምህሮ መካከል የሚከተሉት ድንቅ መመሳሰሎች አሉ እምነትን ባለመጠራጠር መያዝ ያዕስጂ እና ማቴጵፅ ባልንጀራን መውደድ ያዕ እና ማቴሆ መምህር ተብሎ የመጠራት ፍላጎት ያዕጀ እና ማቴሀ መምህር ተብሎ የመጠራት ፍላጎት ያዕ እና ማቴቋ የጥላቻ ንግግርን መናገር አስከፊነት ያዕጀ እና ማቴ ስለፍርድ ቀን መቅረብ ማቴሀቋ ቅዱስ ያዕቆብን አስቀድሞ በክርስቶስ ያላመነ ሆኖ እናየዋለን ማርያጳ ዮሐጓ ነገር ግን ለጌታ ታላቅ ፍቅርና አክብሮት ነበረውና ለአዲስ ኪዳን ትምህርት እንግዳ ሆኖ አንመለከተውም የጌታ ትንሣኤ በቅዱስ ያዕቆብ አእምሮ ያሳደረው ተፅዕኖ ከባድ ነበር የምናገኘው በጌታ ደቀመዛሙርት መካከል ብቻ አይደለም ሥራስ ትንሣኤውን ከተመለከቱ ወገኖችም በስም የተጠቀሰ ሆኖ ነው እንጂ ቆሮጽጃቿ ቅዱስ ጳቋውሎስ ቅዱስ ያዕቆብን በስም የጠቀሰው ስለትንሣኤው የተመለከተውን ነግሮት ይሆናል ገላስ ሀ ቅዱስ ጳውሎስ ከቤተ ክርስቲያን አእማድ አንዱ አድርጎ መመልከቱ ጠቃሟ ነገር ነው በኢየሩሳሌምም ጉባኤ የቤተ ክርስቲያን ዋኖች መሪ ነበር እነዚህ ሁሉ ነጥቦች ከቅዱስ ያዕቆብ ጋር አብረው የሚሄዱ ናቸው ቅዱስ ጳውሎስ ዐምድ እንደሆነ የመሰከረለት ይህ ቅዱስ ሐዋርያ ስለሃይማኖት ተዘንግቶት ሥራ ላይ ብቻ ያተኩራል ብሎ እንደ ሉተር ማሰብ ምክንያታዊ አይደለም የመልእክቱ ጸሐፊ ዝነኛና ከአይሁድ ወገን የነበረ መሆኑ በተለይም መልእክቱን የጻፈው ኢየሩሳሌም ውስጥ መሆኑ መልእክቱ የተጻፈላቸው ወገኖች ከአይሁድ ለነበሩ ክርስቲያኖች የመሆኑን ጉዳይ ያጎላዋል አጠቃላይ የማኅበረሰቡ አኗኗር ሁኔታ ቅዱስ ያዕቆብ ከኢየሩሳሌም ጥፋት በፊት ለነበሩ አይሁድ የጻፈው መሆኑን ይመሰክራል ባለጠጎች በድሆች ላይ እያደረሱ የነበረውን ጭንቅ ይዘረዝራል ይህ ሁኔታ ከኢየሩሳሌም ጥፋት አስቀድሞ የነበረውን የማኅበረሰቡን መልክ ይገልጣል በመካከላቸው የነበረ ውጊያና መቀዋወም ኢየሩሳሌም ከታላቁ የቤተ መቅደሱ ጥፋት አስቀድሞ የነበረችበት ሁኔታ የሚያሣይ ነበር በዚህ ሥፍራ ስለጣዖት ማምለክ አልገለጸም ወይም ስለባሪያና ጌታ ግንኙነት አይሁድ በብሉይ ኪዳን አምነዋል ጣዖታትንም አጥፍተዋል ይህ ሁኔታ ከኢየሩሳሌም ጥፋት አስቀድሞ የነበረ ሁኔታ ነው ጸሐፊውን በተመለከተ የሚነ ተቃውሞዎችና መልሶቻቸው አንዳንድ ዘመናዊ ሓያስያን በመልእክቱ ውስጥ የተካተቱ ከፍ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያዕቆብ መልእክት ያሉ የግሪክ ቃላትን በመመልከት የመልእክቱ ጸሐፊ ቅዱስ ያዕቆብ አይደለም ይላሉ አንድ የገሊሳ ሰው እንዲህ ዓይነት መልእክትን ሊጽፍ እንደማይችል ይገምታሉ እነዚህ ምሁራን የዘነጉት የመንፈስ ቅዱስ ሥራ መኖሩን ነው ቅዱስ ያዕቆብ የግሪክ ባህልንና ቋንቋን አለማወቁን የሚቃወም መረጃም የላቸውም ምክንያቱም ይህ አካባቢ አስቀድሞ በግሪክ ከተማዎች ዙሪያ የነበረ ነበርና በሜዲትራኒያን ወንዝ አካባቢ የነበሩ አይሁድ የግሪክን ባሕል ጠንቅቀው የሚያውቁ እንደነበሩም ተጽፏል በከፍተኛ ደረጃ በግሪክ ተጽእኖ ሥርም ነበሩ ለዚህም ማሣያ የሚሆነን ብሉይ ኪዳንን ወደ ግሪክ ቋንቋ የተረጎሙ ሊቃውንት ከአይሁድ ወገን መሆናቸው ነው ሌላው ተቃውሞ የመልእክቱ ጸሐፊ ቅዱስ ያዕቆብ ቢሆን ኑሮ የጌታ ወንድም በማለት ራሱን ይጠራ ነበር ከሚል አመለካከት የሜነሣ ነው ምክንያቱም በመልእክቱ እጅግ አስፈላጊ መግቢያ ነውና ለዚህ አስተሳሰብ መልሱ ሐዋርያው ራሱን የክርስቶስ ባሪያ አድርጎ ማቅረቡ የክርስቶስ ባሕርይ ምን ያህል ከፍ ያለ መሆኑን መረዳቱንና ለራሱ አላስፈላጊ ክብር ላለመስጠትም መፈለጉ ነው እንደ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ እኔ ላንስ እርሱ ግን ከፍ ሊል ይገባል ያለ ይመስላል ከዚህ በተጨማሪ ሐዋርያት በዘመነ ሥጋዌው ጌታን ያወቁት ቢሆን እንኳን እንዲህ የሚል ቃልን ጽፈውልናል ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም ብሥጋ እንደሚሆን አናውቅም ክርስቶስንም በሥጋ እንደሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም ቆሮደ ኗ አንዳንዶች የመልእክቱ ጸሐፊ የጌታ ወንድም ቅዱስ ያዕቆብን መሆኑን የሚጠራጠሩት የመልእክቱ ጸሐፊ እርሱ ቢሆን ኖሮ ሕጉን በተመለከተ የተለየ ነገርን በጻፈልን ነበር በማለት ነው በምሳሌነት የሚያነሱትም የአይሁድን ሥርዓትን ግዝረት በተመለከተ የተነሥ ችግሮችን ነው ለዚህ መልሱ ቅዱስ ያዕቆብ ምናልባት ይኹንን መልእክት የጻፈው አንድም ከጉባኤው አስቀድሞ መሆን አለበት የኢየሩሳሌም ቤተ ክርስቲያን የአይሁድ ቤተ ክርስቲያን እንደመሆኗ በጠቡ ላይ ስታሳትፍ አንመለከትም በመጀመሪያ ለአይሁድ መልካም አቀራረብን የያዘው የግዝረትንና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች አስፈላጊነት በማመኑ አይደለም በሺህዎች የሚቆጠሩ ክርስቲያኖች እንዳይደናቀፉ በማሰብ ነው እንጂ ቅዱስ ጳውሎስም ወደ አይሁድ ቤተ መቅደስ ከመግባቱ አስቀድሞ የመንጻት ሥርዓትን ይፈጽም ዘንድ ይህንን ሓላፊነት መውሰድ ነበረበት ሥራጵዱ እንደገናም አንዳንድ ወገኖች ከቅዱስ ያዕቆብ ወደ ቅዱስ ጴጥሮስ ሲመጡ ቅዱሱ ራሱን ከአሕዛብ ለይቷል ዖመሷዳኋይያቱ ዕፉፈል እምነትና መከራ ምዕራፍ እምነትና ሥራ ምዕራፍ እምነትና አንደበት ምፅራፍ እምነትና ምድራዊ ፍላጎት ምዕራፍ ሂሟፎታ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያዕቆብ መልእክት እምነት በማንኛውም ሁኔታ ምዕደፅፅ ምዕ ምዕራፍ እምነትና ፈተና ቅዱስ ያዕቆብ በዚህ ምዕራፍ እምነትና ፈተናን በተመለከተ ጠቃሚ መልእክትን አስተላልፏል የመግቢያ ሰላምታ ቁ ፅ ውጫዊ ፈተና ቁ ፈተናን እንዴት እንቋቋማን። በእምነት አዲሱን ልደትና ትንሣኤ እንገነዘባለን ሞትን አሸንደ ሙስና መቃብርን አጥፍቶ በተነሣው መድኅን የሚያምኑ ወገኖች ከእርሱ ጋር መከራን ይቀበሉ ዘንድ የግድ ነው እርሱንና የትንሣኤውን ኀይል እንዳውቅ በመከራውም እንድካፈል ወደ ሙታንም ትንሣኤ ልደርስ ቢሆንልኝ በሞቱ ልመስለው እመኛለሁ ፊልደ እስከ ማለት ይደርሳሉ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይላል በተለያየ ፈተና መካከል ባለፋችሁ ጊዜ ፍጹም ደስታ አድርጋችሁ ከቆጠራችሁት ደስታን ገንዘብ ታደርጋላችሁ ያንን ደስታ መልሳችሁ ለእግዚአብሔር ስጦታ አድርጋችሁ ታቀርባላችሁ ር ሂቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያዕቆብ መልአክት ደናኖም ቀፉዕ ዶሪዕ ለደፈወሮቅ ሪሐፉ ዶይጎላሳ ስቃይ ከክርስቶስ ጋር እውነተኛ አንድነትን የምንፈጥርበት ታላቅ ፍቅርንም ለማግኘት የምንደፋፈርበት የመንፈሳዊ ፍጽምና መሠረት ነው እንዲህ የሚለውን ስሙት ጌታን ማገልገል ከፈለግክ ነፍስህን ለፈተና አዘጋጃት እንደገናም ክርስቶስ እንዲህ ይላል በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ዮሐ እንደገናም ወደ ሕይወት የሚወስደው መንገድ ደጁ የጠበበ መንገዱም የቀጠነ ነውና የሚያገኙት ጥቂቶች ናቸው ማቴ በየትኛውም አጋጣሚ መከራ ከፍ ያለ ነገር ሁኖ ትመለከታላችሁ በየትኛውም ዘመን መከራ ለክርስቲያኖች አስፈላጊ ነገር ሆኖ ቀርቧል በዚህ ዓለም ሳይ ያለመከራ የድልን አክሊል መቀዳጀት የሚቻለው ወገን የለም ከዓለም የድል አክሊልን መቀዳጀት የሚፈልግ ሰው በጠንካራ ሥራ በድካም በምግብና በልምምድ ራሱን ያጠነክራል በዓለማውያን ዘንድ እንዲህ ከሆነ በመንፈሳዊው ዓለም መንፈሳዊ ውጊያ ምን ያህል እውነትና ዋጋን ሊያስከፍል የሚችል እንደሆነ መገንዘብ ይቻላል ቅዱስ አውግስጢኖስ ሰዎች በመሆናችን በፈተና ወጥመድ መካከል ሆነን እጅግ አደገኛ የሆነ ሕይወትን እንመራለን ይላል ይህ ዓለም የጸደይ ወራትን ከመቀበሉ አስቀድሞ ክረምት እንደሚመጣ አበባዎችም እንዲያብቡ ሰውም የዘላለማዊ ሕይወትን ዋጋ ከመቀበሉ አስቀድሞ በተለያዩ ፈተናዎች መካከል ሊያልፍ የግድ ነው ቅዱስ ጳውሎስ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት እንደተናገረ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በብዙ ፈተና እንገባ ዘንድ ያስፈልጋል ሥራ ፈተና በሦስት መንገድ ይመጣል ያፓግቆዓመ። ሰይጣን ኀጢአትን እንድንሠራ ያሳምነናል ሥጋችን ይሳባል አእምሮአችን ይስማማል ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ በአርዮሳውያን ፈተና ዙሪያቸውን ተከበው ለነበሩ ልጆቹ በጻፈው መልእክት እንዲህ ይላል በመከራችን መካከል ድኅነታችን ወደ እኛ መቅረቡን በመረዳት እንደሰት መድኀኒታችን ያለ መከራ አያድነንም እርሱ ስለእኛ መከራን ተቀብሎ ሞትን አስወግዶታል በዓለም ሳለን መከራ እንዳለብን ዮሕሐቋወ ነግሮናል ይህንን መልእክት የተናገረው ለሁሉም ሰው አይደለም በእምነትና በተጋድሎ ለሚያገለግሉት ወገኖች ነው እንጂ እነርሱም የጽድቅ ሕይወትን እየኖሩ በስሙ መከራን የሚቀበሉ ወገኖች ናቸው ሀ ፈተና ወደ እኛ እንዲመጣ ካልፈቀድን እውነትን ማወቅ አይቻለንም ለ ወደ ፈተና መግባት ካልተቻለን ማንም የመንፈስን ጥበብ ገንዘብ ማድረግ አይቻለውም ነፍስ የክርስቶስን መከራ በንቃት ካልተከፈለች ከእርሱ ጋር ኅብረት የላትም በመንገድህ ላይ የማይናወጥ ሰላም ካገኘህ ከመለኮታዊው መንገድ በርቀት መንገድ ቆመኻልና ተጠንቀቅ ቅዱሳን የተጓዙበት መንገድ ይኸኛው አይደለምና ሕይወትህ አደጋ ላይ ርን የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ጳደናኖም ቀቅዴፉዕ ዶኃዕ ፈወረዎቅ ለሐፍፉ ዖ ይጎላላ ስቃይ ከክርስቶስ ጋር እውነተኛ አንድነትን የምንፈጥርበት ታላቅ ፍቅርንም ለማግኘት የምንደፋፈርበት የመንፈሳዊ ፍጽምና መሠረት ነው እንዲህ የሚለውን ስሙት ጌታን ማገልገል ከፈለግክ ነፍስህን ለፈተና አዘጋጃት እንደገናም ክርስቶስ እንዲህ ይላል በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ዮሒ እንደገናም ወደ ሕይወት የሚወስደው መንገድ ደጁ የጠበበ መንገዱም የቀጠነ ነውና የሚያገኙት ጥቂቶች ናቸው ማቴ በየትኛውም አጋጣሚ መከራ ከፍ ያለ ነገር ሁኖ ትመለከታላችሁ በየትኛውም ዘመን መከራ ለክርስቲያኖች አስፈላጊ ነገር ሆኖ ቀርቧል በዚህ ዓለም ላይ ያለመከራ የድልን አክሊል መቀዳጀት የሜቻለው ወገን የለም ከዓለም የድል አክሊልን መቀዳጀት የሚፈልግ ሰው በጠንካራ ሥራ በድካም በምግብና በልምምድ ራሱን ያጠነክራል በዓለማውያን ዘንድ እንዲህ ከሆነ በመንፈሳዊው ዓለም መንፈሳዊ ውጊያ ምን ያህል እውነትና ዋጋን ሊያስከፍል የሚችል እንደሆነ መገንዘብ ይቻላል ቅዱስ አውግስጢኖስ ሰዎች በመሆናችን በፈተና ወጥመድ መካከል ሆነን እጅግ አደገኛ የሆነ ሕይወትን እንመራለን ይላል ይህ ዓለም የጸደይ ወራትን ከመቀበሉ አስቀድሞ ክረምት እንደሚመጣ አበባዎችም እንዲያብቡ ሰውም የዘላለማዊ ሕይወትን ዋጋ ከመቀበሉ አስቀድሞ በተለያዩ ፈተናዎች መካከል ሊያልፍ የግድ ነው ቅዱስ ጳውሎስ እንደተናገረ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በብዙ ፈተና እንገባ ዘንድ ያስፈልጋል ሥራ ፈተና በሦስት መንገድ ይመጣል ግፅመ። ሰይጣን ኀጢአትን እንድንሠራ ያሳምነናል ሥጋችን ይሳባል አእምሮአችን ይስማማል ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ በአርዮሳውያን ፈተና ዙሪያቸውን ተከበው ለነበሩ ልጆቹ በጻፈው መልእክት እንዲህ ይላል በመከራችን መካከል ድኅነታችን ወደ እኛ መቅረቡን በመረዳት እንደሰት መድኀኒታችን ያለ መከራ አያድነንም እርሱ ስለእኛ መከራን ተቀብሎ ሞትን አስወግዶታል በዓለም ሳለን መከራ እንዳለብን ዮሐጅ ነግሮናል ይህንን መልእክት የተናገረው ለሁሉም ሰው አይደለም በእምነትና በተጋድሎ ለሜያገለግሉት ወገኖች ነው እንጂ እነርሱም የጽድቅ ሕይወትን እየኖሩ በስሙ መከራን የሚቀበሉ ወገኖች ናቸው ሀ ፈተና ወደ እኛ እንዲመጣ ካልፈቀድን እውነትን ማወቅ አይቻለንም ለ ወደ ፈተና መግባት ካልተቻለን ማንም የመንፈስን ጥበብ ገንዘብ ማድረግ አይቻለውም ነፍስ የክርስቶስን መከራ በንቃት ካልተከፈለች ከእርሱ ጋጋር ኅብረት የላትም በመንገድህ ላይ የማይናወጥ ሰላም ካገኘህ ከመለኮታዊው መንገድ በርቀት መንገድ ቆመኻልና ተጠንቀቅ ቅዱሳን የተጓዙበት መንገድ ይኸኛው አይደለዎና ሕይወትህ አደጋ ላይ ርመፓንታ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያዕቆብ መልእክት መውደቁን አስተውል እግዚአብሔር የሰው ልጅ ይፈተን ዘንድ የሚፈቅደው ሰው በፈተናው ምክንያት ወደ እግዚአብሔር እንዲቀርብ በማሰቡ ነው ፈተናን የሚወጣበትን መንገድም ይማር ዘንድ ነው ቀፉፅዕ ጴፉፍሬም ሥሂሮዊ ዲሀ ይላለ በጎዳናህ ላይ ሰሳምህ ዘወትር የማይናወጥ ከሆነ ከእውነተኛው የሕይወት መንገድ ፈቀቅ ብለኻልና ራስህን መርምር ቅዱሳን አንተ በሄድክበት መንገድ አልሄዱም ጉዞህ ወደታላቁ ከተማ የሟደረግ ፈታኝና አስቸጋሪ ጉዞ ነው እርሱም የእግዚአብሔር መንግሥት ነው የፈተናው መጠንከር ወደ እግዚአብሔር ከተማ ለመቅረብህ ማሣያ ነው ወደ ከተማው እየቀረብክ በመጣህ መጠን የፈተናው ብዛት ዓይነትና ጥንካሬ እንዲሁ እየጨመረ ይመጣል ጥጓኋምኔታቻሁ መደጥ ጳዕታ ዳደዴኣር። ቶሃሥራ ውቃቻታቁ በመከሩ ወስጥ ሞፀሂገነ ደስታ ለእምነታችን እውነሥነነት ማፒየ ነው ይህ ጣዕመ መከራ ሰው ትዕግሥትን ገንዘብ እንዲያደርግ ይረዳዋል ስለዘህም ፖክንያት ክርስቶስን ይመስለዋል በዚህ ሥፍራ የተገለጸው ትዕግሥት አዎታዊ ገጽታ ያለው ያለ አግባብ ሰው የማይቀበለው ፈተና ነው ምክንያቱም ሰው ያለ ፈቃዱ የሚቀበለው መከራ ትርፍ የለውምና ይህንን ማለት አይደለም ነገር ግን ሰው መከራውን ሁሉ ስለ እርሱ ሲል መከራን ለተቀበለው ለክርስቶስ ሲል የሚፈጽመው ነው እንጂ ይህ አዎንታዊ ገጽታው የጎላ የመከራ ዓይነት ነው እርሱም ፍጹም ፍቅርን ገንዘብ ያደረገ ትዕግሥትን በደስታ በመታዘዝ ስለ ክርስቶስ ፍቅር ሲባል ገንዘብ የሚያደርጉት መክራ ነው ሰው ወዶ ፈቅዶ የሚቀበላት መከራ መክራ የተቀበለ ክርስቶስን ታስመሰለዋለች ከአባቶች አንዱ እንዲህ ይላል ፈተናን በአሸናፊነት መወጣት የሚቻለው በሥላሴ ባለች እምነትና በመንፈሳዊ እውቀት ነው ጭሪዕፇጋሥኑ ምጋም ያሟኃድጎቻሁ ፈይኖር ፍጹግጋ ምራ ሆታ ጋፇድ ሥራውጋ ይፈደጽምጆዕ መከራ በራሱ መራራ ነው ነገር ግን ከመከራ የሚወለድ ትዕግሥት ፍጹማዊ የሆነ ዓላማ አለው እርሱም ምንም የሚጎድለን ነገር ሳይኖር ፍጹማንና ምሉዓን የሚያደርገን ነው ቁ ፉጹግ ሆታ ድ ይህ ማለት መንፈሳዊ ብስለትን ገንዘብ ታደርጉ ዘንድ ማለት ነው ዛፍን ለመትከል ዘሩን ማፍላትና ውኃ ማጠጣት በራሱ በቂ አይደለም ከነፋስም መጠበቅ ይኖርብናል በተመሳሳይ ሁኔታ በተሰቀለው መድኅን ማመኑ ብቻውን በቂ አይደለም በጥምቀት ልጅነትን ካገኘን በኋላ አዲሱ ሰው በእኛ ውስጥ እስኪያድግ ድረስ መከራን ልንቀበል ይገባናል ወደ መንፈሳዊ ሰውነት አድጎ ፍጹማን እስከምንሆን ድረስ ፈተና የግድ ነው የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያዕቆብ መልእክት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ መከራን መራመድን ከሚለማመድ ሕፃን ጋር ያወዳድረዋል ሕፃኑን እናቱ እጁን ትይዘዋለች በራሱ ሊራመድ ይችል እንደሆነ ታይ ዘንድ ትለቀዋለች ሊወድቅና ሊያለቅስ ይችላል ነገር ግን ልቧም ዓይኖቿም ስሜቷም ከርሱ ጋር ነው በተመሳሳይ ሁኔታ እግዚአብሔር እጃችንን በርኅራጌ ይይዛል ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ እጁን ይለቃል በቅርብ ርቀትም ሆኖ ይከታተለናል መንፈሳዊ ሰውነትን እንለማመድ ዘንድ በመከራ መካከል እንድናልፍ ይፈቅዳል ጠርጡለስ በእስር ላይ ለነበረ አማኝ አንዲህ የሚል ደብዳቤን ጻፈለት ተቀደስክ ሆይ ባንተ ላይ የወደቀውን ነገር አስብ ያጠነክርህ ዘንድ እንደልምምድ ያለ ነገር ነው ዘላለማዊውን አክሊል እስከምትቀዳጅ ድረስ ይህ ሁኔታ ይቀጥሳል እግዚአብሔርን በዘላለማዊው ዓለም ከፍ ከፍ የምታደርግበት የሰማያዊው አገር ነዋሪ እስክትሆን ድረስ ውጊያው የሞት የሽረት ያህል ነው በመንፈስ ቅዱስ ቅባት የቀባህ ወደዚህ ዓይነት መንፈሳዊ ልምምድ እንድትገባ እጅህን ይዞ የመራህ የሚጠብቅህም አምላክህ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይህ ለአንተ እጅግ ጠቃሚ ነገር እንደሆነ ተመልክቷል በመንፈሳዊ ውጊያ የሰለጠንህ ትሆን ዘንድ ልምምዱ ከባድና የከፋ ነው በጎነትና ጸጋ የተጋድሎ ውጤት ነውና እንደገናም ከአባቶች አንዱ እንዲህ ይላል ሰው ገንዘብ ሊያደርገው የሚገባ ፍጹምነት የእግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍርሃትን አውጥቶ የሚጥለው ይኽው ተመሳሳይ ፍጹማዊ ፍቅር ነው ዮሐቿ እርሱም መፈተንን አለመፍራት ነው መጽሐፍ ቅዱስ እንዳለ ለነፍስ አጥር ቅጥር ሆኖ የሚያገለግላት ፍጹምነት ትዕግሥት ነው በመታገሣችሁ ነፍሳችሁን ታገኛላችሁ ሉቃሀ ምጋኃም ያድጎሃው ሪይሆጋፖ ምሖ ሆታ ፇድራ ይህ ማለት ፍጹማን መሆን ብቻ አይደለም ነገር ግን ይህ ብስራት ሁሉንም ዓይነት መንፈሳዊ ሕይወት ይይዛል እውነት ነው በብዙ ነገር እንሰናከላለን ልጅነታችን በተገለጠ እና ራሳችንንም ለጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አሳልፈን በሰጠን መጠን እንዲህ የሚለውን የሐዋርያውን ቃል እንሰማለን በክርስቶስ ኢየሱስ ወደዘሳለም ክብር የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምሳክ ለጥቂት ጊዜ መከራ ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁማል ጴቷ ፈ ታመረሪዊ ዎ»መ ጋ ያማድረፇ ዝጳኋናፖፉ ፇ ማጋም ጥ»ዕሇ ፈሄድቋው ሪቃቆፉ ሪሷሳቨዕኖ ቋታት ያሟዕወው። ዕጢዉኖኛንዕ ዳ ይጎጳ ሰዎች ከመከራቸው ደስታን ያገኙ ዘንድ ቅዱስ ያዕቆብ የተቻለውን ያህል አደፋፍሯቸዋል መከራን የሚሸከሙበት ትከሻን ገንዘብ ያደርጉ ዘንድ መከራን ውብ አድርጎ አቅርቧል ፍጹም የሆነ ትዕግሥት ነገሮችን ለራሳቸው ሲል ይቀበላቸዋል ነገር ግን ለሸልማት ሲባል ብቻ ሰው ወደ ፈተና የሚገባ አይደለም ይሁን እንጂ አድማጮቹ እንዲህ በማለት ያደፋፍራቸዋል ከባዱን ውጊያ እንደሚገባው የተዋጋ ሰው ማንኛውንም ነገር በፍጹም ይቆጣጠራል በዚህ መንገድ መከራን እየተቀበለ የመጣ ወገን ሽልማቱን ይቀበል ዘንድ ራሱን ያዘጋጃል እርሱም እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው የሕይወት አክሊል ነው ቅፉዕ ዶኃዕ ለፈፊወረዎ ዲ ይጳ በዚህ ዓለም ሳሉ የቅድስናንና የጽድቅን ሕይወት ለሚኖሩ ወገኖች የተጠበቀላቸው አክሊል ከወርቅ ይልቅ እጅግ የከበረ ዋጋ ያለው ነው በሺህዎች የሚቆጠሩ የቅድስናና የበረከት ሀብታት ተጠብቆሳቸዋል በዚህ ዓለም ካለ ማንኛውም ሽልማት ጋር የሚነጻጸር አይደለም ውኃማዊፎ ፈኖ መማጋም ፈሷፊፖታ ጳግሄለጩኔረ ዳኋፊታናቋታ ጴዲይዕሳያ ጂጂእፇሌረ ያፉ ጴዲፀፈሥፖጋምኖ ጳረታ ራራዕ ማፇጋም ዲይፈፖም ሟያ አንዳንድ ፈላስፎች የክፋትን ምንጭ ሊመለከቱ ሞክረዋል አንዳንዶች ሁለት አማልክት አሉ ይሳሉሌሉ የክፋት ሁሉ ምንጭ የሆነና የበጎ ነገር ሁሉ ምንጭ የሆነ ሌሎች ወገኖች ደግሞ እግዚአብሔር የበጎውም የክፉም ነገር ፈጣሪ ነው ይሳሉ ክፉ ስንል በዚህ ሥፍራ ፈተናን ማለታችን አይደለም ኀጢአትንና ይህንን ተከትሎ የሚመጣ ማለታችን ነው ይህ ሁኔታ ከእግዚአብሔር ባሕርይ ጋር አብሮ የሚሄድ አይደለም እርሱ ፍጹምና መልካም ነገርን የተመላ ነው ሐዋርያው ትኩረት ሰጥቶ መናገር የፈለገው እግዚአብሔር ሰውን በኀጢአት አይፈትንም የሚለውን ነው ስለዚህ ማንንም አይፈትንም እውነት ነው እግዚአብሔር ክፉ ነገርን አምጥቷል ተብሏል ቅዱስ አውግስጢኖስ ይኹንን ሁኔታ ሲያብራራ እግዚአብሔር ለራሳችን ጥቅም ሲል እኛን የተናገረን በእኛው ቋንቋ ነው ንጹሕ ሊያደርገን ወደደ ይኹንን ሁኔታ እንደመጥፎ ቆጥረነው ክፋት በማለት እንጠራዋለን ነገር ግን እግዚአብሔር በእኛ ተፈጥሮ ክፋትን ወይም ነጢአትን የፈጠረ አይደለም ወይም ባሕርያችን የፈጠረው ክፋት የሚስማማው ኔድርጎ አልነበረም እርሱ የፈጠረው ነገር ሁሉ መልካም ነበረ ነገር ግን እኛው በራሳችን ነጻ ፈቃድ ምክንያት መልካም የሆነውን ነገር ትተን ወደ ክፋት አዘነበልን በእግዚአብሔር ቁጥጥር ስር ሲውሉ ሁሉም ስሜቶቻችን ሕዋሶቻችን ፍላጎቶቻችን መልካም ነገር ለመሥራት ያዘነብላሉ ከእግዚአብሔር ቁጥጥር ውጭ ሲሆኑ ግን ክፋትን ወደ መሥራት ያዘነብላሉ ስለዚህም ነገር ጸጋችን እንዲወሰድብን ምክንያት ይሆናሉ ሰይጣን በኀይል ወደ እነዚህ ነገሮች እንድንሳብ ያደርጋል ስለዚህም ምክንያት እንጠፋለን እግዚአብሔር ግን እጃችንን ይዞ በመደገፍ በፈተና መካከል እንድናልፍ በማድረግ ድኅነታችንን እንፈድም ዘንድ ይረዳናል ስለዚህ እግዚአብሔር እኛን በክፉ አይፈትነንም ነገር ግን የእምነታችን ጽናት ይፈተሸ ዘንድ በመከራ መካከል እንድናልፍ ያደርጋል ምናልባት በፈተና በአለፈና በፈተና በወደቀ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው ብላችሁ ልትጠይቁ ትችላላችሁ አንድ ሰው ባለመታገ ምክንያት በክፉ ነገር ቢሸነፍ በፈተና ወድቋል የክፋትም ባሪያ ሁኗል እንላለን ነገር ግን አንድ ሰው በተጋድሎ መካከል ካለ ይፈተናል ነገር ግን አይወድቅም ሊወድቅ ቢንገዳገድ እንኳን የእግዚአብሔር እጅ ትደግፈዋለች መንፈስ መድኀኒታችን ይፈተን ዘንድ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው ማቴጳይላል ጌታችን በሥጋው ተፈትኗል የተፈተነው በመለኮቱ አይደለም ፈተናውን አልፏል አብርሃም ተፈትኗል ነገር ግን በፈተና ይወድቅ ዘንድ እግዚአብሔር አልተወውም ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርቱን ፈትኗቸዋል ሰይጣን ሲፈትነን ወደ ክፋት ጎትቶ ይወስደናል ሰይጣን ሰውን የሚፈትነው በክፋት ነው እግዚአብሔር ሲፈትነን በፈተና መካከል እንድናልፍ ያደርጋል ነገር ግን በክፋት አይፈትነንም ቅዱስ አውግስጢኖስ እንዲህ ይላል በዚህ ዐውድ ቅዱስ ያዕቆብ ፈተና ሲል በሰይጣን ተጠልፈን ተታልለንም የምንወድቅበትን ወጥመድ ነው ሌላ ዓይነት ፈተና አለ እርሱም ከእግዚአብሔር የሚሆን ነው እንደሚከተለውም ተገልጧል አምላካችሁን እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁ በፍጹምም ነፍሳችሁ ትወዱት እንደሆነ ያውቅ ዘንድ አምላካችሁ እግዚአብሔር ሊፈትናችሁ ነውና ዘዳግ የዚህ ዓይነት የፍቅር ፈተና ከእግዚአብሔር ዘንድ የሚደረግ ነው በፈተና ወጥመድ የተያዙ ሰዎችን ስለተዋቸው እግዚአብሔር ይፈትናል ተባለለት አዳም የፈጠረውን ትእዛዝ ባልጠበቀ ጊዜ በፈታኙ በዲያብሎስ ወጥመድ ሥር ወደቀ ስለዚህ እግዚአብሔር የክፋት ምንጭ አይደለም ክፋት ስለምን ይሰለጥንብናል። ድምቻ ዎይ ሪው ታታ መፅግፉ ዖፈጠታ ሐመናግረ ይሃንያ ሐቋማም ይሃፇዖ ይታ ዴያ የተወደዳችሁ ወንድሞች ሆይ የሟለውን ቃል የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ሲተረጉሙት አማኞች ሁሉ ይህንን ሊያውቁት እንደሚገባ ግንዛቤ ውስጥ ጨምረው ለእግዚአብሔር የተወደዱ ወገኖች መሆናቸውን በመግለጥ ነው ነገር ግን የጻፈላቸው ሊያስታውሳቸው ነው እንደ እግዚአብሔር ልጅነታችን ይህንን የመልእክቱን ክፍል በተግባር ልንፈጽመው የሚገባን ግዴታችን ነውና እርሱ በጥምቀት በእውነት ቃል ወልዶናልና የመጀመሪያ ግዴታችን ከእውነት ቃል አለመራቅ ነው ነገር ግን የአልዓዛር እኅት ማርያም እንዳደረገችው ከጌታችን መድኀኒታችን እግር ሥጋ ቁጭ ብለን እውነትን ቃል መመገብ ይኖርብናል ፍቅር የተሞሉ የሚያባብሉ ጣፋጭ ቃሎቹን እያዳመጥን በሰላምና በፍቅር እንመላለስ ይህ የልጅነት መብታችንም ግዴታችንም ነው ይህንን ሀብት ከእኛ ማንም ሊወስድብን የማይቻለው ድርሻችን ነው በትሕትና ከእርሱ ጋር ልንሆን ይገባናል እርሱ በእኛ እኛም በእርሱ ደስታችን ይፈጸም ዘንድ እውነት ነው ሰው ከዚህ ምስቅልቅል ዓለም ለመውጣት ከባድ ነው ነገር ግን ከምንም ነገር በላይ ውድ ስለ ሆነች ስለ ነፍሱ ሲል ሊያደርገው ይገባል መንፈሳዊ ነገሮችን መረዳት ለነፍስ በቃላት ሊነገር የማይችል ደስታን ያጎናጽፋታል ቃሉ የሰውን አጥንትም ያለመልማል ሰውን በትሕትናና በተሰበረ መንፈስ እንዲኖር ያደርገዋል ቅዱስ አውግስጢኖስ እንዲህ ይላል እውነት የሚደመጥ እንጂ የሚሰበክ አይደለም ሲደመጥ ዝቅ ዝቅ ማለትን ገንዘብ ማድረግ ይመጣል ሲሰበክ ግን ያለ እውቀት የተወሰነ ትምክህት ወደልባችን ተሰርቆ ይገባል ይህ ደግሞ ወደ ኀጢአት ይመራል ሰው የእውነትን ቃል ሲሰማ እውነትን የሚመሰክር የአባትን መንፈስ ገንዘብ ያደርጋል በቃላት ብዛት አይደለም በተግባር እንጂ ስለዚህ የጌታን ትእዛዛቱን እንገነዘባለን መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን ያመሰግኑ ዘንድ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ሁሉ ፊት ይብራ ማቴ እንደተባለ ሰው ሰለ እውነት ቢመሰክር መልካም ነው ነገር ግን ነገርን ማብዛት የነፍስን ድካም እንጂ ጥንካሬ አያሳይም ስለዚህ ነው በጥበበኛው ሰሎሞን ለቃሉ የሚቸኩለውን ሰው ብታይ ከእርሱ ይልቅ ለሰነፍ ተስፋ አለው ምሳጵ ተብሎ የተጻፈው ቅዱስ አርሳኒዎስ እንዲህ ይላል ብዙን ጊዜ ስለማወራው ነገር ተጸጽቻለሁ ነገር ግን በዝምታ ጊዜ የተጸጸትኩበትን አጋጣሚ አላስታውስም ኢ ፒታ ርታ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ቅዱስ ይስሐቅ ሦርያዊ እንዲህ ይላል ዝምታ አርምሞ ከማውራት መቆጠብ አይደለም ከመድኀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር የሚደረግ ስውር ንግግር ነው እንጂ አርምሞን ገንዘብ ለማድረግ የሚፈልግን ሰው ሦስትን ነገሮችን ገንዘብ እንዲያደርግ ይመክራል እርሱም የእግዚአብሔር ፍርሃት ተግቶ መጸለይና በዚህ ዓለም አሳብ ያልተያዘ ልብ ነው ይሳል የመከራ መንገዶች ሁሉ ሳይሄድባቸው በርሱም ውስጥ ሳይበቅሉ አርምሞን ገንዘብ አደርጋለሁ ብሎ የሚያስብ ሰው ቢኖር እርሱ የታወረ ነው አርሞሞ የሚመጣው ዓለም ሕይወት መገለጫ ነው ቃላት ግን ይህንን ዓለም የሚያገለግሉ መሣሪያዎች ናቸው በአርምሞና ቀጣይነት ባለው ጸም ውስጣዊው ሰውነቱ ይገራ ዘንድ ሰው በእምነት ይሠራል ወንድሜ ሆይ አንደበትህን ከጠበቅህ እግዚአብሔር በደለኝነትህን የምታስብበት ልብን ይሰጥሃል ስለዚህ ወደነፍስህ ውስጥ ትመለከታለህ መንፈሳዊ ደስታንም ገንዘብ ታደርጋህ ነገር ግን አንደበትህ ካሸነፈህ የምልህን ነገር እመነኝ ከጨለማ የምታመልጥበት ዕድል የለህም ንጹሕ ልብ ከሌለህ ቢያንስ ንጹሕ የሆነ አንደበት ይኑርህ ቅዱስ ኤፍሬም ሦርያዊ መጽሐፍ ቅዱስን ጠቅሶ እንዲህ ይላል ለመናገር ጊዜ አለው ለዝምታ ጊዜ አለው መክያጃጂ ሥነም ጳይሁም ዝምታና ሥዕ ይራጾ ። ሐዋርያው ለመበለቶችና አባትና እናት ለሌላቸው ምሕረት ማድረግ እንደሚገባ ከገለጸ በኋላ ምኅረትና ርኅራጌ ከሌሉ እግዚአብሔርን በዓለም ከሜገኝ እድፍ ጠብቀኝ ማለት እንደማይቻል ያስረዳናል ትንንሽ የሚመስሉ ነገሮች ያለግዴለሽነት እንመልከት ምሕረት ማድረግን እንማር እኛ እንዲህ ባደረግን መጠን እግዚአብሔር ትልልቅ ነገሮችን ይቅር ይለናል በዓለም ከሚገኝ እድፍ ራሳችንን መጠበቃችን ሰይጣን በውስጣችን የሚነግሥበትን አቅምና ኀይል እንዳያገኝ ያደርገዋል ነፍስ ለጌታ የተቀደሰች ትሆናለች ደስታንና ገንዘብን የምትወዱ ከሆነ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መኖር አይቻላችሁም ስለዚህ በእውነት የእግዚአብሔርን መንግሥት የምትፈልጉ ከሆነ ምድራዊ ሀብትን ከእናንተ እያራቃችሁ ለመለኮታዊ ድምፅ መልስ ስጡ ቅዱስ አውግስጢኖስ እንዲህ ይላል አብርሃም እግዚአብሔርን በፍጹም ልቡ ያምን ነበር ይህ እምነት ነው ነገር ግን ልጁን ለእግዚአብሔር ይሰዋው ዘንድ ወደተራራ ይዞት ሄደ ይህ ታሳቅ የእምነት ነገር ብቻ አይደለም በውስጡ ታላቅ ሥራንም የያዘ ነው እንጂ ደኗሁም ጋምመሟይቱቋ ረቅ ደፇም መጳዳይታተምሯ ፖቃዝጎ ዕጎ መረድ ዕዕኗደቻሃው ይ ሪሥራ ያዳደድዎቻ ሳቃዕያረም ሯሪ የኢያሪኮ ሰዎች ለእግዚአብሔር ኀይል ምስክሮች ናቸው ኢያቨ ነገር ግን ከእዚህ ምስክርነት ከራኬብ በስቀር ተጠቃሚ የሆነ ወገን አልነበረም በእምነቷ ላይ ሥራን ጨምራለችና ስለዚህም እምነቷ ሕያው እምነት ሆነ የመጽሐፍ ቅዱስን ምስክርነት ስሙ በሴተኛ አዳሪዎች መካከል እጅግ ውብ የሆነ ነገር አለ በረግረግ መካከል የሚያንጸባርቅ ወርቅ አለ በጭቃ መካከል የሚፈካ ዕንቡጥ ጽጌሬዳ አለ ሃይማኖት ከሌለበት ምድር እግዚአብሔርን የምትፈልግ ነፍስ ተገኘች ይህችውም ራኬብ ነች እምነት እና በሥራ መካከል ላለ ግንኙነት ምሳሌ ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው ቁ ሐዋርያው የሥራን አስፈላጊነት አጽንዖት ሰጥቷል በነፍስና በሥጋ መካከል ባለው ግንኙነት እስከመመሰል ድረስ ዘልቋል ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ እምነትና ሥራን የዲስ ያዕቆብ መልእክት እኅትማማች ብሎ ጠርቷቸዋል እምነትና ሥራ እርስ በርሳቸው የሚደጋገፉ እኅትማማች ናቸው በእግዚአብሔር የሚያምን ሁሉ ጻድቅ ነው ጻድቅ የሆነ ሁሉም በእግዚአብሔር የሚያምን ነው ክፉ ሰው ከእምነት የራቀ ነው ጽድቅን የሚፈልግ ወገን ሁሉ እውነተኛውን እምነት ይፈልጋል ወንድም ወንድሙን ሲረዳ አንዳቸው ለሌላቸው ቤትን እየሠሩ ነው በተመሳሳይ ሁኔታ በውስጣቸው እምነትና መልካም ሥራ ሲያድጉ እንደ ሰምና ፈትል የተያያዙ ይሆናሉ ስለዚህ የአንዱ ልምድ ለሌላው ይሆናል ቅዱስ ጳውሎስ ደቀመዝሙሩ በጽድቅ መንገድ እንዲታገል ለእምነትም እንዲበረታ ይፈልግ ነበር እንዲህም በማለት ይመክረው ነበር መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል የተጠራህለትንም በብዙዎች ምስክር ፊት በመልካም መታመን የታመንሀለትን የዘላለም ሕይወትን ያዝ ጢሞ በማለት ሐዋርያው አጽንዖት የሰጠው የሥራን አስፈላጊነት ነው ክርስትና ደረቅ የሆነ ፍልስፍና አይደለም ነገር ግን በጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃንነት የሚኖሩበት ሕይወት ነው እንጂ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይላል እምነት ያለ ሥራ የሞተ ነውሥራም ያለእምነት ጨርሶ የሞተ ነው ተቀባይነት ያለው ዶግማ ውስጥ ብንሆን በርሱ ግን መኖር ካልተቻለን ዶግማው ለእኛ የሚያስገኝልን አንዳች ጥቅም የለም በተመሳሳይ ሁኔታ በሕይወታችን በመከራ ውስጥ ብናልፍ ነገር ግን ለዶግማችን ግዴለሾች ብንሆን እርሱ ለእኛ ጥሩ አይደለም ስለዚህ በሁለቱም አቅጣጫ በእምነትም በሥራም ማደግ ይጠበቅብናል የሃይማኖታችን መሠረቱ ይኸው ነውና ምዕራፍ ሁለት ሐዋርያው እንደ እግዚአብሔር ልጅነታችን በአምልኮ ጠንካሮች መሆን እንዲገባን መከራም ለክርስቲያን ነፍስ ጥንካሬ አስፈላጊ መሆኑን ካስረዳን በኋላ ሥራ በእምነት ያለውን አስፈላጊነት ወደሚያሳይበት ምዕራፍ ተሸጋግሯል አምልኮና አድልዎ ፅ ለድኖች ትኩረት አለማድረግ እግዚአብሔርን መቃወም ነው ቁድ በሀብታቸው ከፍ ያሉ ሰዎች ስለሚፈጥሩት ችግር ቁ ፉ የሀብታሞች ግብዝነት ያደርጋቸዋል ቁቿፅ ድኖችን ማዋረድ ምሕረትን እንዳናገኝ ያደርገናል በትእዛዛቱ እንዳይኖሩ ቁ ከሥራ የተለየ እምነት ቁ ለሞተ እምነት ምሳሌ የሚሆኑን ሁለት ነጥቦች ቁ ሕያው ለሆነ እምነት ሁለት ምሳሌ ቁ እምነትን ከሥራ ጋርኢአስተባብሮ የመያዝ አስፈላጊነት የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያዕቆብ መልእክት ፅምሶና ለድሷዎ ወ። መለኮታዊ ትእዛዞትን ሲናገር መጀመሪያ ስለ እግዚአብሔር የሚሆነውን እውቀት ይናገራል ዘዳ ስለሚያምኑት መልካም ነገር ካስተማራቸው በኋላ የእውነተኛውን አምላክ ማንነት ካስረዳ በኋሳ ትእዛዛቱን ይገልጥሳቸዋል ዝሙትን አትፈጽሙ አትግደል በማለት እነዚህን ትእዛዛት መቀበል በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት ያለው ነው በሐዋርያው ትምህርት መሠረት ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና ዕብ ስለዚህ ሰው እግዚአብሔርን በመልካም ሥራ አማካኝነት ሊፈልገው ይገባል ነቢዩ እንደተናገረ እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት ቀርቦም ሳለ ጥሩት ክፉ ሰው መንገዱን በደለኛም አሳቡን ይተው ወደ እግዚአብሔር ይመለስ እርሱም ይምረዋል ታምታ ዳፖሥታቅት ታያቋምቻ ምሩዓዎቻ «ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሄዱ የዕለት ምግባቸውንም ቢያጡ ከእናንተም አንዱ በደኅና ሂዱ እሳት ሙቁ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት የሚያስፈልገውን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው ሥራ የሌለውን እምነት የጎደለ ነው እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች በቃል የማሜደረግ በተግባር ግን የማይፈጸም ቃል ዓይነት ነው ሐዋርያው የጻፈውን አዳምጡ «ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሄዱ» ይህም ለእነርሱ ያለብንን ሓላፊነት ለማሳየት የተናገረው ነው ምን ያህል የተራቆቱ እንደሆኑም ገለጸልን እንደገናም ባትሰጧቸው ብሎ ቤተ ክርስቲያን ያለበትን ሓላፊነት አመለከተ አንድ ሰው ከነኀጢአቱ ቢሞት በክርስቶስ አምኗል ሊባል አይችልም የቱንም ያህል አምኗል ብለን ብንናገር እምነቱ የተገለጠ ቢሆን ሥራ ከሌለው ግን የሞተ ነው ከሊቃውንት አንዲ እንዲህ ይላል የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ሥራ ለእምነት ሕይወትን ይሰጠዋል እምነትም ለነፍስ ሕይወትን ነፍስም ለሥጋ ሕይወትን ትሰጣለች «ነገር ግን አንድ ሰው አንተ እምነት አለህ እኔም ሥራ አለኝ እምነትህን ከሥራ ለይተህ አሳየኝ እኔም እምነቴን በሥራየ አሳይኸለሁ ይሳል» ቁቿ አስተምህሮአችን የሚጠይቀን ክርስቲያን ከሆንክ በክርስቶስ እመን በእርሱም ካመንክ እምነትህን በሥራህ አሳየኝ የሚል ነው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይላል ሕያው የሆነ ሥራ ለሕያው እምነት ምስክር ነው ከፍሬያቸውም ታውቋቸዋላችሁ ማቴ ከምንም በላይ በተጠራንበት በአዲሱ ሕይወት ለመመላለሳችን ማሳያ ነው በዚህም የዲያብሎስ ልጆችና የእግዚአብሔር ልጆች የተገለጡ ናቸው ስፅዮሐርደቿ መልካም ሥራ ምስክርነቱ በሰዎች ፊት ብቻ አይደለም ነገር ግን እግዚአብሔርም የሚሸልመን ነው እንጂ እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይሰጠዋል ማቴጻበጌታ ቀኝ የተሰቀለው ወንበዴ እምነቱን የገለጠው በሥራ ነው ሁሉም ሰው ፈጣሪውን በረሳበት በዚያ የጨለማ ቅጽበት ሉሌቃቋሁጓ በመስቀል ላይ በተሰቀለው በክርስቶስ ሳያፍር በሰው ሁሉ ፊት መሰከረለት መከራን በመቀበሉ ያለማጉረምረም ፈጣሪውን አመሰገነ ይህ ሥራ አልመስላችሁ አለን። ይስሐቅ መሬታዊ የሆነ የክርስቶስ ምሳሌ ነው ትውፊት እንደሚያስረዳው ይስሐቅ ሊሠዋ የሄደው መጋቢት ቀን ዓለም በተፈጠረበት ዕለት ነው የመጨረሻው የፍርድ ቀንም በዚህ ዕለት እንደሚሆን ይታመናል የመሥዋእቱ ሥፍራ እግዚአብሔር በጽዮን ተራራ ቤተ ክርስቲያን እንዲሠራለት ያዘዘው ሥፍራ እንደሆነ ይታመናል ጽዮን ማለት የሕይወት መስታወት ማለት ነው በዚህ ሥፍራ ነበር አብርሃም በአዲስ ኪዳን ሊገለጥ ያለውን ሕይወት በመስተዋት ውስጥ የተመለከተው በሐዋርያት ዘንድ የተመሰገነ ቅዱስ ያዕቆብ አብርሃም ይስሐቅን በመሠዊያው ፊት ለመሥዋእትነት ሲያቀርበው በሥራ የጸደቀ ነበር ይለናል በሌላ መልኩ ቅዱስ ጳውሎስ በእምነት የጸደቀ ይለዋል እርስ በርሳቸው የሚቃረኑ ይመስል ነገር ግን ይኸንን ልንረዳው የሚገባው አብርሃም ይስሐቅን ከማቅረቡ በፊት አምኗል ይስሐቅም የእምነት ሽልማት ሆኖ ተሰጥቶታል በተመሳሳይ ሁኔታ ይስሐቅን በመሠዊያው ፊት ሲያቀርበው የሚፈለግበትን ሥራ ብቻ የሠራ አልነበረም በእምነት ጭምር አደረገው እንጂ ዘሩ ይስሐቅ እንደሰማይ ከዋክብት ሊቆጠር እንደሚችል አምኗል እግዚአብሔር ከሞት እንኳን አንሥቶ የገባውን ቃል ኪዳን መፈጸም እንደሚቻለው ተገንዝቧል ርን ንዝ የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ሦስት እምነትና አንደበት ቅዱስ ያዕቆብ በዚህ ምዕራፍ እምነትና አንደበትን በተመለከተ ጽፏል ይኸውም ፈሪሳውያን የሆኑ አይሁድ የነበረባቸውን የተሳሳተ መረዳት ለማስተካከል አስቦ ነው በዚህ ምዕራፍ የሚከተሉት ዋና ዋና ነጥቦች ተካተዋል የአንደበት አደገኛነት ቁ አንደበትን እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል ቁ አንደበትና እውነተኛ ጥበብ ቁቿ ማስተማርን መውደድ ወጋ።