Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የህይወት መመሪያ @Bemnet_Library.pdf


  • word cloud

የህይወት መመሪያ @Bemnet_Library.pdf
  • Extraction Summary

» ዶላር የቤት ኪራይ እከ ወጪዎቹን ለመሸፈን ዶላር ይተርኝ ነበር በወሩ ለንቲም ራት የምለውን የ ሳንቲም አንድ ቆርቆር ቲማቲም ድልህ ነ ሽንኩርት ጨውና በላዩ ላይ ደግሞ ባለ ሳንቲም የስፓጌቲ በ ነበር። ከድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት ሳትገባ ስትቀር የፈለከውን ስራ ወይም በዚያ መያ የሚያማክርህ ሰው አግኝ የሕይወት መመሪያ ። ማንም ሰው ፈት። ተመጠበት ቅደም ተከተል መገመትም ማቀድም የቻሉ አልነበሩም ሁሉም የጀመሩት ከሆነ ህልም ወይም ከሆነ እቅድ ነው። መፈለጉን ነበር። በጣም ደስ የሚልና በጣም ጠንክሮ መስራት የሚጠይቅ ነው። ሌላ ማንም ሊያ ተሰጥኦውም ሆነ የምትፈልጋቸው ነ ነበሩበት ቦታ መጀመር ነበረባቸው ር አሁን ያሉበት ቦታ የደረሱ ሁሉ ። ማረሚያ ቤት ውስጥ ያሉ ወንዶችና ሴቶች ተፈትተው ወይ ህብረተሰቡ ውስጥ ከመቀላቀላቸው በፊት እነዚህን ጠቃሚ ነገሮች ቢማሩስ። የተለየ አለም ይሆን ነበር። ሲመክረኝ ከአንተ በላይ ላሉት ተማሪ ከመንፈሳዊ መምህሮቹ አንዱ ብረህ ተጓዥና ከበታችህ ላሉት መምህር በእኩል ደረጃ ላይ ላሱት ደግሞ እ ረዳት ሁን ይለኝ ነበር። በ ፐ ጋጽቹ ልጩጀመጋዕ« ቢያስተምሩበት ሲማሩበት ሲተነትኑት ዘመናትን ተሻግሯል ርፎ ፕሮፌሰር ነብዩ ባየም እንዲህ ርከከበፀ ደቁ ልቪ ርከበበፀ እ ሻክ መዬሄቨዛዐዞ መፅሐፈ ሚስጥር ክፍል በበፀ ነቪከ በበበፎ።

  • Cosine Similarity

በ ፐ ጋጽቹ ልጩጀመጋዕ« ቢያስተምሩበት ሲማሩበት ሲተነትኑት ዘመናትን ተሻግሯል ርፎ ፕሮፌሰር ነብዩ ባየም እንዲህ ርከከበፀ ደቁ ልቪ ርከበበፀ እ ሻክ መዬሄቨዛዐዞ መፅሐፈ ሚስጥር ክፍል በበፀ ነቪከ በበበፎ በከፍተኛ የሙፅሐፍ ሽያጭ ጊነስ ቡክ ኦፍ ሪከርድስ ላይ የተመዘገበ ደራሲ የጻፈው የአስር አጦቱ ድገቅ የሀትመት ከይ ታይም መጽሔት አሁን ካለህበት መሆን ወደምትፈልገበት የሚያደርሱ መመሪያዎች ሣኒም ኤልያስ ተክሉ ጥላሁገ ተርጓሚ ረዳት አዘጋጅና አርታኢ የጭገ ቄስልና የስኬት መንገዶች መፅህፍት ፀሀፌ በበፀ ነቪከ በበበፎ ሕይወት መመ ሪያ አሁን ካለህበት መሆን ወደምትሪልግበት የሚያደርሱ መመሪያዎች ላሁን ሃኒም ኤልያስ ተውትና አርታኢ ተርጓሚ ሆጭገ ቁስል የስኬት ለሎችአስርመዘፎችጩጋ በበ ነሃቪከ ጠበበፎ ጃንሆይን ማን ገደላቸው የቀንጨለጣ ከስኬት በስተጀርባ ያለሰከነዜማ የሎጥ መንገድ ከበጣሽ ያልተዘመረላቸው ጀግኖች ዴዚዴራታ ር የስኬት መንገዶች ትላንትን ባስታውስ የመፅሐፍ ገጽ እና ሽፋን ዲዛይን ሶል ኡመር በበፅ ነሃቪከ ዐገበበፎ ሕይወትህሽ በዚህ ዘመን የማይሽራቸው ተመርቶ አሁን ካለሀበትሽበት መሆን ወደ ጊበት እንድትደርስሺ ምኞቴ ነው በበፅ ነሃቪከ ዐገበበፎ መመሪያ መመሪያ ፍሬኑን ልቀቅ መመሪያ የምትፈልገውን እይ ያየኸውን አግኝ መመሪያ በበፅ ነሃቪከ ዐገበበፎ ክፍል ሁለት ነ ለስኬት ቀ ቀይር ኞ መመሪያ የነ አያስፈራም ን ክበብ አቋርጥ እና ራስህን በስኬታማ ሰዎች የተከበበ አድርግ እ መመሪያ ለለፈው አወንታዊ ነገርህ እውቅና ስጥ በበፅ ነሃቪከ ዐገበበፎ ክፍል አራት የተሳኩ ግንኙነቶችን ፍጠር መመሪያ መመሪያ በበፅ ነሃቪከ ዐገበበፎ የገንዘብ ማጥፋት ጨዋታ ሊቅ ሁን ቸዩናዊን ቐደሙ መመሪያ ብዙ ገንዘብ ለማጥፋት አስቀድመህ ብዙ ገንዘብ ስራ መሮፎሪያ ብዙ እንድታገኝ ብዙ ስጥ ንተ ንቴ ቄ ቴን ቴን ቴቴ ቴቴ ቴቴ አ ቴቴ ንሩ ር በበፅ ነሃቪከ ዐገበበፎ ልንሰራ የምንችለውን ነገሮች ራሳችንን እጅግ ባስገረምን ነበር ጉብ ሽ ው ጉ በበ ነቪከ ርበበበፍ ሆኑ ከፍተኛ ሽያጭ ያ ዝ ና ከ የታተመላቸው መጽሀፎች ደራሲና አራሚ መሆንን ባሸ በኒውዮርክ ታይምስ የከፍተኛ ሽያጭ ዝርዝር ላይ ሰባት መጽሀፎችን በማውጣት የጊነስ ቡክ ኦፍ ሪከርድስ የአለም ክብረ ወሰን ባለቤት መሆንን ሳለፉት አመታት በየአመቱ የብዙ ሚሊየን ዶላርች ገቢ ያለኝ መሆንን ካሊፎርኒያ ውስጥ በሜያምር እድግ ሰፊ ቤት ውስጥ መናርን በአሜሪካ የሚተላለፉ ትልልቅ ቶክ ሾዎች ላይ ኦፕራ እስክ ጉድ ሞርኒንግ አሜሪካ ለም ዙሪያ ለሚገኙ ለፎርቹን ካምፓኒዎች ንግግር ማድረግን በጣ ። እውነታው ማንም ሰው እንደዚህ አይነት ውጤቶችን ዘላቂ ፅኗ ሁኔታ ሁልጊዜ ማግኘት መቻሉ ነው ማድረግ ያለብህ የምትፈልገው ምን እንደሆነ መወሰን እንደሚገባህ ማመንና በዚህ መጽሀፍ ውስጥ የተጻፉትን የስኬት መመሪያዎች መለማመድ ብቻ ነው መነሻዎቹ ለሁሉም ሰዎችና ለሁሉም ስራዎች አንድ ናቸወ ስራ የሌለህ ብትሆንም እንኳን ግብህ በካምፓኒህ ውስጥ ታዋቂ የሽያጭ ሰራተኛ መሆን ዋና አርክቴክት መሆን በትምህርት ቤት ጥሩ ውጤት ማግኘት ክብደት መቀነስ የምትመኘው አይነት ቤት መግዛት ወይም አለም አቀፍ ፕሮፌሽናል አትሌት መሆን ተሸላሚ ጋዜጠኛ መሆን ሚሊየነር መሆን ወይም ስኬታማ ስራ ፈጣሪ መሆን ቢሆን መመሪያዎቹና ስትራቴጂዎቹ አንድ ናቸው ከተማርካቸው ከቀሰምካቸው በየዕለቱ በስርዓት ከሰራህባቸው ሕይወትህን ከምትመኘው ነገር ሁሉ ባሻገር ይለውጡታል። በዙሪያህ እንዴት ስኬታማ ሰዎች አንዲኖሩ አንደምታደርግ ላለፉ አወንታዊ ነገሮችህ እንዴት አውቅና አንደምትሰጥና አሉታዊ ነገሮችን ዌራ በበፀ ነቪከ በበበፎ ራት ደግሞ ሰኔታማ ፇጋኙነፉ መፍጠር በሚል ርዕፅስስ ለመገንባትና ለመጠበቅ በርካታ መመሪያዎችንና በጣም ን አስተምርዛለሁ በዚህ ስልታዊ ግንኙነቶችና የኃይል አ ሉበ ባታ አለማቀፋዊ ግንኙነትና ክህሉት ከሌለህ ሰፊና ዘላቂ በ ቸግ ት የማይቻል መሆነን እንድትረዳ አደርግሀለሁ ሻም ብዙ ሰዎች ስኬትን በመያዛቸው ምክንያትና ገንዘብ ደ ህይወታችንን ጥሩ ለማድረግ ወሳኝ በመሆኑ ክፍል አ ሌቶና ቀ የሚል ርዕስ ተሰጥቶታል አወንታዊ ገንዘብ ነክ አስ እንዴት እንደምትገነባ አሁንም ሆነ ጡረታ ከወጣህ በኋላ ሕይወት ለመኖር እንዴት ብዙ ገንዘብ እንዲኖርህ እ ስኬትህን ለማረጋገጥ ገንዘብ የመስጠትን አስፈላጊነት አ እዚህን ማንበብ አስካሁን ሙሉ በሙሉ እንዴት ልትፈጥሪው እ ያላትከው ነገር ግን ሁልጊዜ የምትመኘውን አይነት በጨ በበፅ ነሃቪከ ዐገበበፎ በብ ትፈልግ ይሆናል መመሪያዎቹ የቀረቡት አንዱ በስንዱ ላይ ተ ነው ልክ በቁጥር እንደሚቀለፍ ሳጥን ናቸው ለመክፈት ሁሉንም በትክክለኛ ቅደም ተከተል ማግኘት ያስፈልጋል የትኛውም አይ ዘር ጾታ ወይም አድሜ ሊናርህ ይችላል ቁጥሮቹን በትክክል ካገኘህ ቁልፉ ይከፈትልፃል ስታነብ አስፈላጊ እንደ ሆነ የሚሰማህን ሁሉ እንድታሰምርበትና በ አንድታደምቀው አበረታታሀለሁ ልትሰራቸው ስለምትፈልጋቸው ነእ ጠርዙ ላይ ማስታወሻ ያዝ ከዚያ እነዚያን ማስታወሻዎችና በቀለም ምል በይ ሎማቄ ክፍሎች ደጋግመህ ከልሳቸው መደጋገም የመማር ቁ ንሽ መጽሀፍ ክፍሎች ደጋንመህ ባነበብካቸው ቁጥር ት መሆን ወደምትፈልግበት ለመድረስ ምን ማድረግ አንደሚያስፈ ስታውሰዋለህ። ችግሩ ግን ራሳችን ነን በምሽት በእግሩ እየተንሸራሸረ ሳለ በጉልበቱ ተንበርክኮ ከመንገድ ስር የሆነ ነገር ከሚፈልግ አንድ ሰው ጋር ስለተገናኘ ሰው አንድ ስስገራ ገ ታሪክ አለ እየሄደ የነበረው ሰው ሌላኛውን ሰው ምን እየፈለገ አንደሆ በበፅ ነሃቪከ ዐገበበፎ ነገሮች ለማግኘት ለሕይወትህ ሃላፊነት መውሰድ ይኖርብፃል ሙ ለሁሉም መቶ ፐርሰንት ሃለፊነት በመግቢያው ላይ እንደጠቀስኩት በ ከድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት ከተመረቅሁ ገና አንድ አመት እንደ ሆነኝ ለደብልዩ ክሌመንት ስቶን የመስራት መልካም እድል አጋጥሞኝ ነበር ስቶን ራሱን በራሱ ሚሊየነር ያደረገና በዚያን ጊዜ ሚሊየን ዶላር የነበረው ሰው ነበር ያ እንግዲህ የዶት ኮም ሚሊየነሮች በ ዎቹ ከመምጣታቸው ረጀም ጊዜ በፊት ነበር ስቶን የአሜሪካ ዋና የስኬት ኤክስፐርት ነበር የስኬት መጽሔት አሳታሚ የማይወድቅ የስኬት አሰራር ደራሲ ስኬት በአወንታዊ አስተሳሰብ የሚለውን መፅሀፍ ከናፖሊዮን ሂል ጋር አብሮ የጻፈ ሰው ነበር የመጀመሪያ ሳምንት ገለጻዬን እንደጨረስኩ ሚስተር ስቶን ለህይወቴ ሃላፊነት ወስጄ እንደሆነ ጠየቀኝ ይመስለኛል ስል መለስኩለት ይቕሄ አዎ ወይም አይደለም ብለህ መመለስ ያለብህ ጥያቄ ነው ወይ ወስደዛል ወይ አልወሰድክም ። ቀላል ስለሆነ አደጋ ስለሌለው ቤት ውስጥ ነገሮች ያሉበት ሁኔታ ደስ እንዳላሰኘህ ለትዳር አጋርህ መንገር ድፍረት ይጠይቃል ጸባይ እንዲለወጥ መጠየቅ ድፍረት ይጠይቃል ሁልጊዜ በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ስራ እንዳትገባ አለቃህን በተሻለ እንዲያቅድ መጠየቅ ድፍረት ይፈልጋል ስለዚህ ጉዳይ የሆነ ነር ማድረግ የሚችለው አለቃህ ብቻ ነው የትዳር አጋርህ አትችልም ኝ ጥያቄ በማቅረብና የምትፈልገውን ውጤት ም መተካት ተማር ስኬታማ ሰዎች የሚያደርጉት ያ ነው ራስህን የማትፈልገው ነገር ውስጥ ካገኘሽው ቀደም ብዬ እንደጠቀስኩት ሃር ኖሮ አንተ ግን ያንን ሆ በበፅ ነሃቪከ ዐገበበፎ ውስጥ ሰረጅም ጊዜ ሲጠጣ እንደነበረ የሚያስታውቅ ከአንተ በጣም ግዙፍ ወደ ሆነ ሰው ሄደህ አንተ አስቀያሚና ዴደብ ነህ። በበፀ ነቪከ በበበፎ ለክፍተኛ ውጤት ራሰይህሀን አካፍል ራዕይህን ጽፈህ ከጨረስክ ልታምነው ለምትችል አወንታዊና ደጋፊ ለሆነ ጥሩ ጓደኛህ አካፍለው ጓደኛህ ራዕይህ በጣም ያልተለመደ ለማሳካት የሚያስቸግር በጣም ሀሳባዊ ከአውነታው የራቀ ወይም ገንዘብ ላይ ያተኮረ ነው ብሎ ያስባል ብለህ ፈርተህ ይሆናልር ብዙ ስዎች ራዕያቸውን ስለማካፈል ሲያስቡ እነዚህን ነገሮች ይፈራሉፁኹ እውነታው ግን ብዙ ሰዎች በልባቸው የሚፈልጉት አንተ የምትፈልገውን ነው ሁሉም ሰው የተትረፈረፈ ገንዘብ የሚመች ቤት ትርጉም ያለው የሚደሰትበት ስራ መልካም ጤንነት የሚወዳቸውን ነገሮች ለመስራት ጊዜ ከቤተሰብና ከጓደኞች ጋር ያለውን ግንኙነት ለማሻሻል በአለም ላይ ልዩነት ለማምጣት እድል ማግኘት ይፈልጋል ይህንን የምናምነው ግን በጣም ጥቂቶቻችን ነን ራዕይህን ስታካፍል አንዳንድ ስዎች እንዲሳካልህ መርዳት ሲፈልጉ ታገኛቸዋለህ። በመደናገር ከሰው ኃይል ዳይሬክተሩ ጋር አንዲያስተዋውቃት ፈቀደች ክዚያም መጻይፈታሩ ጃኔት የፈለገችውን ነገር ሁሉ በተቻለ ፍጥነት እንዲፈርምላ በበፅ ነሃቪከ ዐገበበፎ እንዲጀመር ፈልጎ ነበር የመጀመሪያ ገጽ ጽፋ በጨረሰች በሁለት ሰዓታት ተጎናጸፈች የስራ ባልደረቦቿና አስተዳዳሪውም ከአርፅ ወስጥ እንደዚህ አይነት ነገር ሆኖ አያጡ ክዳ ውጤት ያገኘችው አስተዳደሩ የሰጣትን መሆን አለበት ትታ በእርሱ ፋንታ ጥሩ የሚሰማትን ስለሰራች ነው መንፈስሀን የሚቀሰቅስ አርምጃ መቼ መውሰድ አንዳለብህ አወቅ የመሳብ ህግ በግቦችህ ላይ መስራት ሲምር ብዙ ፃሳቦች ስልቶችና መንፈስን የሚቀሰቅሱ ነገሮች ወደ አውትናህ ሲመጡ ታገኛለህፅ እነዚህም በአይነ ህሊናችን ነገሮችን በምናይ ጊዜ ወይም በተመስጦ ወቅት የሚመጡ አርቆ የማየት ብልጭታዎች ሊሆነ ይችላሉ አንዳንድ ጊዜ አድሉ ባልተጠበቀ የስልክ ጥሪ ወይም ድንገት በአጋጣሚ ባገኘነው ሰው አማካይነት ሊታይ ይችላል በሌላ ጊዜ ደግሞ ወደ ግብህ ለመድረስ የመጀመሪያ እርምጃህን ለመጀመር የሚያስፈልግህን ገንዘብ ባልተለመደ የገንዘብ ልውውጥ የዋጋ ቅናሽ ወይም ሌላ ከፍ ያለ ገንዘብ ያመጣልህ ይሆናል ሆኖም እንደገና ወደ አእምሮህ የመጣና የጻዓከው ዝም ብሉ ስሜት መንፈስን የሚቀሰቅስ ዛፃሳብ ወይም ስልት ሊሆን ይችላል እነዚህን መንፈስን የሚቀሰቅሱ አርምጃዎች ብዬ አጠራቸዋለሁ ልትሞክራቸው ወይም ሊሰሩ ይችላሉ ብለህ የምታስባቸው በዘፈቀደ የተመረጡ ሃሳቦችና ስልቶች አይደሉም ከዚህ ቀደም ከቁም ነገር ያልቆጠርካቸው ነገር ግን የመሳብ ህግን በመጠቀምህ ወደ አአምርህ የመጡ አቀራረቦች ናቸው ያንተ ስራ እነዚያን ወደ አአምሮህ የመጡትን ሃሳቦች እንደየራሳቸው መለየትና ጋር የተዛመደው ኃይል ለአንተ ባደላበት ወቅት በፍጥነት እርምጃ መውሰድ ነው አወንታዊ ሃሳቦችን ማሰብ ብቻ በቂ አይደለም አድሉን ። ሻወር ስትወስድ ረጅም መንገድ ስትራ መድ ወይም ዐወደ ስራ ስትሄድ ራስህን አዲስ ዛሳብ ድንገት ሲፉጥ የሕይወት መመሪያ ሥሥ ሮሙ በበፀ ነቪከ በበበፎ ሙሙ ታገኘዋለህ አዲስ የመበረታታት ደረጃዎች ይፈጥራል ወደ ግብህ የሚወስዳ ያልተጠበቁ ነገሮችን ስትሰራ ድንገት ክፍል ውስጥ አጀህን ስታወጣ ስራ ላይ አዲስ የስራ ዛላፊነት ለመውሰድ በጎ ፈቃደኛ ስትሆን በሰራተኞች ስብሰባ ላይ ስትናገር የምትፈልገውን ነገር በቀጥታ ስትጠይቅ ለምትፈልጋቸው ነገርች ገንዘብ ስታጠራቅም ወይም በግል ሕይወትህ ውስጥ ብዙ አደጋ ስትጋፈጥ ራስህን ማስተዋል ትጀምራለህ አእምሮህ የራሱን መረብ መሰል የእንቅስቃሴ ስርዓት የማነሳሳት ዘዴ እንዴት እንደሚሰራ በቅርበት እንመልከት በአንድ ጊዜ ሚሊየን ገደማ የሚሆኑ መረጃዎች ወደ አእምሮህ ይገባሉ ብዙዎቹ ልትከታተላቸው የማትችል ወይም ልትከታተላቸው የማትፈልጋቸው ናቸው። መንቃት ትጀምራለህ ሻወር ስትወስድ ረ ወይም ወደ ስራ ስትሄድ ራስህን አዲስ የሕይወት መመሪያ ርር መመመ ብ በበፀ ነቪከ በበበፎ ታገኘዋለህ አዲስ የመበረታታት ደረጃዎች ይፈጥራል ወደ ግ ያልተጠበቁ ነገሮችን ስትሰራ ድንገት ክፍል ውስጥ እጆህን ለቃወጣ ስራ ላይ አዲስ የስራ ዛላፊነት ለመውሰድ በጎ ፈቃደኛ ክትሆን በሰራተኞች ስብሰባ ላይ ስትናገር የምትፈልገውን ነገር በቀጥኃ ስትጠይቅ ለምትፈልጋቸው ነገሮች ገንዘብ ስታጠራዓም ወይ በግል ሕይወትህ ውስጥ ብዙ አደጋ ስትጋፈጥ ራስህን ማስተዋል ትጀምራለህ አአምሮህ የራሱን መረብ መሰል የእንቅስቃሴ ስርዓት የማነሳሳት ዘዴ እንዴት እንደሚሰራ በቅርበት እንመልከት በአንድ ጊዜ ሚሊየን ገደማ የሚሆኑ መረጃዎች ወደ አእምሮህ ይገባሉ ብዙዎቹ ልትከታተላቸው የማትችል ወይም ልትክታተላቸው የማትፈልጋቸው ናቸው ስለዚህ አእምሮህ የራሱን መረብ መስል የእንቅስቃሴ ስርዓት የማነሳሳት ዘዴ ተጠቅሞ አጣርቶ ያወጣቸውና አስፈላጊ የሆኑ ግቦችህን ለማሳካት ሊረዱህ የሚችሉ መልዕክቶችን ብቻ ወደ እውቅናህ እንዲመጡ ይፈቅዳል ታዲያ የአእምሮህ የራሱን ኔት ወርክ የማነሳሳት ዘዴ ወደ እውቅናችን እንዲመጣ የሚፈቅደውንና አጣርቶ የሚያስወግደውን እንዴት ያውቃል። ስኬታማ ሰዎች የሚፈልጉትን የማለትና የማይፈልጉትን ያለማሰት መተማመን አላቸው ሁሉም ነገር እንደሚቻል ያስባሉ አደጋ ይ ጋፈጣ የሕይወት መመሪያ በበፀ ነቪከ በበበፎ ስዜታቸውንም ያከብራሉ የገቢያቸውን የተወሰነ ክፍል ያስቀምጣሉ የተወሰነውን ለሌሎች ያካናላሉ ሀብታምና ስኬታማ ከመሆንህ በፊትም እነዚህን ነገሮች ማድረግ ትችላለህ እነዚህን ነገሮች የማድረግ ፍላጎት እንጂ ገንዘብ አይጠይቁም ልክ እንዳገኘከው አድርገህ መቁጠር ስትጀምር ያንን ግብ ለማሳካት የሚያግዙህ ሰዎችንና ሁኔታዎችን ወዳንተ መሳብ ትጀምራለህ ትክክለኛ ትደም ተከተል አሁን መጀመርና መሆን የምትፈልገውን መሆን ከዚያ ያንን ለመሆን የሚያስፈልጉ ድርጊቶችን ማድረሃ ነው ከዚየ ወዲያው በሕይወትህ ትፈልጋቸውን ነገርች ጤንነት ሀብት የተሳኩ ግንኙነቶችና ማህበራዊ ተጽእኖን ሁሉ በተላሉ ቸዋለህ አስታውስ የነ ኒ ከ ዴ ሯሯ በበፀ ነቪከ በበበፎ ከሸሸኋመሙ እርምጃ ውሰድ ወደሚጠፀቋቸው ሰዎቻ ፈመጡ የሟሹኑ ወባ የተተው ያሮቾ ብቻ ናቸው ሬ ኣብርህኮ የዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ አስራ ስድስተናፁ ዖፌ ሂኽ የምስነገው የምናውቀው ወዐፀም የምዎው መሽ ጩጨት የፒባጎገዘትሰውን ነ። ሽ የጥንታዊ ቻይና ምሳሌ አብዛኛውን ጊዜ ስኬት የሚመጣው ስትተማመንበት ማለትም ለሚመጡ እድሎች ራስህን ክፍት ስታደርግና ካለ ውል ካለ የስኬት ጉጉት ምንም ነገር ባለመጠበቅ ፍላጎትህን ሩቅ ድረስ ለመከተል የሚያስፈልገውን ለማድረግ ፈቃደኛ ስትሆን ነው ዝም ብለህ ጀምር ተማመንበትና ምን ስሜት እንዳለው ታያለህ ዳር ላይ ቁጭ ብሎ ከመመካክር ከመመሰጥ ከማሰላሰል ይልቅ ወደ ፊት መቀጠል ስትጀምር ታገኘዋለህ መተማመን የማይነታነቅ ኃይል ይፈጥራል በስኬት ከመተማመን አስደናቂ ጥቅሞች አንዱ የማይነቃነቅ ኃይል መፍጠር እንድትጀምር ማድረጉ ነው ብዙ እድሎችን እንዲሁም በሕይወትህ ሲያግዙህ የሚችሉና በደንብ ልትጠቀምባቸው የምትችላቸውን ብዙ ሰዎች በትክክለኛው ጊዜ የሚያመጣልህን የማይታይ የኃይል ጉልበት ይፈጥርልፃል በደንብ የሚታወቁ ብዙ የትወና ስራዎች የስራ ፈክራዎች የበጎ ስራ ፕርጀክቶችና ሌሎች በአንድ ምሽት የተፈጠሩ ስኬቶች የሆኑት የሆነ ሰው ይህንን አይተኸዋል ። የመጀመሪያ ስራህ የሽያጭ ስራ ከሆነ በመጀመሪያ ልትሸጥላቸው ቀለል ይሉኛል ብለህ የምታስባቸውን ደንበኞች ምረጥፎ ለምትሰራው ስራ ገንዘብ የምትጠይቅ ከሆነ ብድር ማግኘት በማትፈልግባቸው የብድር ምንጮች ተለማመደ ስራ ላይ አዲስ ፃላፊነት ለመውሰድ ከጓዓባህ ፍላጎት ያደረብህን ፕሮጀክት ደይበ የሕይወት መመሪያ በበፀ ነቪከ በበበፎ የተወስነ ክፍል ለመስራት በመጠየቅ ጀምር አዲስ ስፖርት መማር ከፈለዝከ በዝቅተኛ የክህሎት ደረጃ ምር መማር የሚያስፈልጉህን እነዚያን ክህሉቶሄ አዳብር በፍርፃትህ ውስጥ እለፍ ከዚያ ትልልቅ ችግሮችን ተጋፈጥ ፍርሃትህ በአርግጥ ምክንያት የሌለው ፍራቻ ሲሆን እንዳንድ ፍርፃቶች በጣም ከባድ ከመሆናቸው የተነሳ የማያንቀሳትሱህ ሊሆኑ ይችላሉ። የሕይወት መመሪያ በበፀ ነቪከ በበበፎ ጥቂት ገንዘብ ልትሰጪኝ ትችያለሽ። አንድ ሰው የሆነ ቦታ የሆነ ጊዜ እሺ ይልሀል። ልምድ አድርግ በሕ የሕይወት መመሪያ ሥሥ ሮመ በበፀ ነቪከ በበበፎ ። በ ደቲቃ ውስጥ ልታደርገው ከፆፅክ የሕይወት መመሪያ በበፀ ነቪከ በበበፎ ዑ። የሕይወት መመሪያ በበፀ ነቪከ በበበፎ ። ይህንን ሂደት በመፍ ወይም በመነጋገር ማድረግ ትችላለህ ከዚያ ያ ሰው የተናደድክበትን ነቫ ባደረገበት ጊዜ በዚያ ሰው ሕይወት ውስጥ ምን እየተካሄደ እንደ ነበር ለማሰ በቂ ጊዜ መውሰድህን እርግጠኛ ሁን የሕይወት መመሪያ ገ ሻሻ በበፀ ነቪከ በበበፎ ታውስ ሁሉም ሰው አንተን ጨምር ሠለሪ አለት በተቻላቸው መጠን በዚያን ጠቅት ር ውን ተ የ ቸውን ክህሎትና መሳሪያዎች ይጠቀማሉ በተሻለ መንገኗ ለለሩኑ የሚችሉ ቢ ር ናሮ በተሻሰ መንገድ ይሰሩት ነበር ባህሪያቸው ሌሎችን እንዴት እንደሚጎና ውቁ ኖሮና ፍላጎታቸውን ለማሳካት ውጤታማና ተህ ድ ተምረው ቢሆን ኖሮ መን። ምክንያቱም በሕይወትህ የማይሰራ የሕይወት መመሪያ ሽ መ በበፀ ነቪከ በበበፎ ዘር ተጋፊጥክ ማለት የሆነ የማይመች ነዢ ወስራት ብ ራስን የማነዕ ነገር መለማመድ የሆነ ሰት ። የሕይወት መመረያ በበፀ ነቪከ በበበፎ ። ውስጣዊ ነቃፊህን በተመሳሳይ መንገድ እንዲናዢ ማሰልጠን አለብህ ይህንን ወረቀት ላይ በመፃፍ ወይም ለራስህ ጮክ ብህ መንገር እንድትችል በቃል መለማመድ ትችላለህ እኔ ከእኒ በተቃራኒ ባዶ ወንበሮች ደርድሬ ለራሴ አወራዋለሁጸ ራስህን የምትነቅፍባቸውን ነገሮች ዝርዝር ፃፍኹ ለራስህ የምትነግረውን መስራት የሚገባህን ነገሮች ጨምረህ ዓፍ ዝርዝሩ ይህንን ሊመስል ይችሳላል በቂ የሰውነት እንቅስቃሴ አታደርግም ብዙ ክብደት እየጨመርክ ነው የሕይወት መመሪያ በበፀ ነቪከ በበበፎ ብዙ አልኮል ትጠጣለህ ብዙ ጣፋጭ ትበላለህ ቴሌብዥን የምታይበትን ሰዓት መ ቀነስና ያስፈልግሀል በጠዋት ብትነሳ የአካል እንቅስቃሴ ለማድረግ ብዙ ጊዜ ይኖ ሰነፍ ነዐ የጀመርከውን ነገር ለምን አትጨርስም። ለ ት ያለማቋረጥ በመደጋገም ንቁ ባልሆነው የአእምሮርህ ክፍል ጌዜ ለ ቀናት ይሰቸ ልትተዘለው ያስፈልግሀል የሕይወት መመሪያ ፌሥ መመ በበፀ ነቪከ በበበፎ መመሪያ ። የሕይወት መመሪያ ። ን በበፀ ነቪከ በበበፎ እ ን ። ሰዎች ከ። ብዙ ጊዜ የሆነ ሰው ስራችንን ሲሰራልን ስራው በትክክል አይሰራም እንፈራለን እውነቱ ግን አንተ መስራት የምትጠላውን ስራ መስራት የ ብለን ሰዎች መኖራቸው ነው። የምትሰራውን የሕይወት መመሪያ አመመ ው ው ው መሕ መ በበፀ ነቪከ በበበፎ ሥደግፍ ቢሆንም ከቤተሰቤ ጋር ገ ስራ የምዶ ሽ ጋር ጊዜ ለማሳለፍ ቃል ገብቻ ፖክንያት አይደለም በራሴ ነው ማለት ትችላለህ ጥት ሁ በአንተ ፍተኛ ዝግጁነትህ ይናደዱብህ ይሆናል ምናልባት ደግሞ ሰዎች በዚህ በየንካሪህ ያከብሩህም ይሆናል የጥፋተኝነት ስሜት ላይለ ን የጣለት ብዙ ጠቃሚ ዘዴዎች መማር ትችላለህ ኘህ አይሆንም ለበለጠው አቪ» ማለት አንድትችል ለጥሩረው አይሆንም በል ክር ብዛኛ ጥሩ ላይ ማተኮር በአብዛኛው ጊዜ የበለጠው እንዳይወጣ ግራማች ይከላከላል። ስለሚያጋጥሙህ ችግሮችና የዋጋውን ሁኔታ መመዘን እንድትችል ምን ያህል ጊዜ ገንዘብ ጥረት ጭንቀትና ዝግጁነት እንደሚያስፈልግ ሊነግሩህ ይችላሉ ውሀውን ሞክረው አዲሱ አጋጣሚ ያመጣል ብለህ በገመትከው ብቻ ዘለህ በእምነት ከመግባትህ ይልቅ የተወሰነ ገንዘብና ጊዜ ወስደህ በትንሹ ሞክረው ፍላጎት ያሳደረብህ አዲስ ሙያ ከሆነ አስቀድመህ በዚያ ሙያ የትርፍ ሰዓት ስራ ፈልገህ ስራ ወይም በዚያ መያ የሚያማክርህ ሰው አግኝ የሕይወት መመሪያ ከ ስታሎን በ ቀናት ውስጥ የፊልሙን ቀረጻ ማጠናቀቅ ቻለ በበፀ ነቪከ በበበፎ ለመከተል ዋጋ ያለው መሪ መሆን በጣም አደገኛው የመሪነት ባሀላዊ እምነት መሪ መሆን ምከንያት ሰላለው አንዳንዶች መሪ ሆነው ይወለዳሉ የና ነው ያ የማይረባ ወሬ ነውሄ እውነቱ በተቃራኒ ያለው ነው። ከከኬታማ ሰዎች ዋና ስልቶች አንዱ በእነሱ የስራ መስክ ካሉ ሊቆች ያለማቋረጥ መመሪያና ምክር መፈለግ ነው ጥቂት ጊዜ ውሰድና እንዲመክሩህ ሦትፈልጋቸውን ሰዎች ዝርዝር ፃፍ ከዚያ ቅረብና እርዳታቸውን ጠይቅ ከመካሪህ ምን አንደምትፈልግ አስቀድመህ ወስን ለጋማ ሰዎች ጋር መገናኘትና ቀጣይነት ያለው ምክርና አርዳታ መጠየቅ ጀመሪያ አስፈሪ ሊመስል ይችላል ነገር ግን ስኬት በምትፈልግበት ነገር ዶ ከእንቶ ልተው የፄዱ ሰዎችን ምክር መመዝገብ ከምታስበው በላይ የሕይወት መወሪያ በበፀ ነቪከ በበበፎ ዶክተር ፔል በ አመት አድሜው የመጨረሻውን ንግግር ሲያደርግ ሁልጊዜ የሚነግራትን ጥቅስ ብሎ ነበር። ከፈለግክ ሙከራዎቹን የተወሰኑ ጊዜያት ትኩረትህን እዚያ ሳይ መሀል ደረትህ ላይ በማስተመጥ መስራት ትችላለህ ይለብ መተጋፈሰ ትኩረትህን ልብህ አካባቢ እንዳደረግክ በጥልቀት እየተነፈስክ ትንፋሽህ የሚመጣውና የሚሄደው ከልብህ አካባቢ አንደሆነ ኣድርገህ አስብ ከዚያ አተነፋፈስህ ቀለል እስኪልና ጥሩ ኣል አጨ ኣፈ ፈፈ መ የሕይወት መመሪያ በበፀ ነቪከ በበበፎ እንዲሰማህ የሚያደርግ የተፈጥሮ ምቱን እስኪይዝ ድረስ መፀ ህን ቀጥል ይጳኋብ ሰሜቅ ከልብህ አካባቢ መተንፈስህን እየቀጠልክ ጥሩ ስሜት የተሰማህ ጊዜ የነበረውን አወንታዊ ስሜት ዐወደ ነኪ ለማምጣት ሞክር ይህም በሕይወትህ ውስጥ ስላሉህ መልካሠ ታህ ያገቦሄ የሚሰማህ የአድናቆት ስሜት ወይም ለቤተሰብ አባል ሉርብ ወይም ደግሞ ለቤት እንስሳ ያለህ ፍቅርና እንክብካቤ ለሆን ዶች ይህ በጣም አስፈላጊ ደረጃ ነው የሚቀጥለው ደረጃ ይህንን ዘዴ ልማድ አድርጎ መውሰድ ነው በቀን ወስና ለራስህ ልብህ ላይ ትኩረት ማድረግ የምትችልበት ከ እስከ ደቂቃዎሂ መስጠት የምትችልበትን የተወሰነ ጊዜያት በመለየት ቀነ ሲጀመር ከምሳ በፊትና ከመኝታ በፊት ይህንን ልምምድ እንድትሰራ እንመክራለጊ ወረፋ የምትጠብቅበት ቦታ ላይ ስትሆንም ከምትበሳጭ ይልቅ ጊዘውን ይህንን ዘዴለመሰማመድ መጠቀም ትችላለህ አሉታዊ ነገር ላይ ትኩ ረኑ በማድረግ ኃይልህን ከምታባክን ጊዜውን ኃይልህን ለመሰብሰብና ለመለና ትጠቀምበታለህ ብዙ በተለማመድክ ቁጥር የልብህን የቅንብር ሁኒታ ለማምጣት ቀላል ይሆንልዛል። ህ የሕይወት መመሪያ በበፀ ነቪከ በበበፎ ሞነቶች የሚፈርሱት በቃላት ነበ ሳዬሬ ምምነቶች የሚ ነው ትዳሮች የጫ ታኹና በተነት ብቻ ኮይደለም ከሱባልታና ሰዎች ላይ ፍረ ጾረድ ይጎዳል ር በቃላት ነውኒ ምክንያቱም ዝ መጨመር የምትፈልገውን በሚያመጣልህ የኃይል ወንዝ ውስጥ በመሆኑ ነው ስለአንድ ሰው መቸፎ ነገር ለሌላው ስትናገር ለጊዚቤ ር ጓደኝነት ሊኖርህ ይችላል ነገር ግን ከዚያ አሉባልታ የምታናፍስ አይነት ሰው የመሆንህ ነገ ሰዎች አሉታዊ ያ ለላኛው ሰው ሁልጊዜ አስቦትም ባይሆን ያንን የቃላት ለይ ልታደርግ እንደምትችል ያስባሉ ይህ ደግሞ ስለአን ይውን ርቱ አምነት ይሸረሽረዋል ጥልቅ ያለምንም ቃላት ልውውጥ እንኳን ሌሎች ስለእነርሱ ያለህን አሉታዊና የነቀፌታ ኃይል ማወቅ ይችላሉ ከዚያ ስለሌሎች የምትለው ነዢ ወዳወራኸው ሰው ይመጣል። እነዚህ አእምር መረጃ የሚወስድባቸው ሶስት የተለያዩ መንገዶች ሲሆኑ ሁሉም ሰው የሚመርጠው ገዢ የመንገድ አይነት ነው አድማጭ ሰዎች መስማት ይፈልጋሉ ተመልካች ሰዎች ማየትና የስሜት ሰዎች ደግሞ ስሜቱእንዲኖራቸው ይፈልጋሉ ለምሳሌ አድማጭ ለሆነ ሰው የሚታይ ምላሽ ብትሰጠው ከቃል ምላሽ ጋር ተመሳሳይ ውጤት አይኖረውም አድማጩ ሰው ደብዳቤዎች ካርዶችና ኢሜይሎች ላከልኝ ነገር ግን አንድ ጊዜ እንኳን ለመደወል ወይም እዚህ መጥቶ ፊት ለፊት ሊነግረኝ አልቻለም ሊል ይችላል። ያማረጋያዎ ቃሳን ይሄ የሆነ ሰው የመጀመሪያ የፍቅር ቋንቋው ከሆነ የተወዳጅነት ስሜት የሚሰማው ምን ያህል አስደናቂ ሰው እንደሆነ አድርዝ እንደምታስብ እሱንና የሚሰራውን ስራ ምን ያህል እንደምታደንቅ በግልፅ ስትነግረው ነው እንዲሁም የማበረታቻ ቃላት ማካፈልና በተሰጥኦውና በችሎታው ያለህን እምነት መግለዕ ያስፈልጋል የሕይወት መመሪያ በበፀ ነቪከ በበበፎ የአንድ ሰው የመጀመሪያ የፍቅር ቋንቋ ምርጥ ጊዜ ከሆነ መሪው ትኩረትህ ሳይበታተን እንድትገኝ ይፈልጋል አሰራሽው ያለው ስራ ምንም እንኳን ብዙ የማይረባ ቢሆንም መ ኣሁን ነገርህ ይፉልጋል። ያራሰሀ ያፍታኛ ደረጃ መሰረቅ ኑርነ ደረጃው ከፍ እንዳለ ሰው የመኖር ድርጊት ራሳቸውን ነባ የሚያደርጉት ከልምድ አክባሪ ማህበረሰብ ይልቅ ጥንቃቄ የሚፈልግና ጠንክረው እንዲሰሩ የሚያደርግ የግለሰብ አስተሳሰብና ባህርያት በመገንባት ነው እነዚህ ደረጃዎች ሆን ብለው የሚመረጡ የሚገነቡና የሚጨመሩ ናቸው ክብርና ደግነትን በተኃዕሪኖ ሰር ማድረግ እነዚህን ሶስት መንገዶች መስራት ትችላለህ በትርምስ ጊዜ የማይጨነቅ ሁን ድፍረት የሚሰጥ መረጋጋት ይኑርህ ያንተ መረጋጋት ለሌሎች ሰዎች ነገሮች የሕይወት መመሪያ በበፀ ነቪከ በበበፎ ስተከከሉ የመሆናቸውን ተስፋ ይሰጣል ። ገንዘብ ለማግኘት በጣም ጠንክረህ መስራት አለብህ ገንዘብ የክፋት ሁሉ ስር ነው ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ጨካኝ ራስ ወዳድና ስርዓት የለሽ ሀብታም ሰዎች ስግብግብና የማይታመት ናቸው የሕይወት መመሪያ ናቸው። ኢንቨስት ማድረግ በመጨረሻ ብዙ ገንዘብ እንዲኖርህ ያደርጋል በመጀመሪያ ሰራስህ ክፍያ ፈፅምና በተረፈው ገንዘብ ኑር ይህ ሁለት ነገሮችን ያደርግልሃል ሀብት መገንባት እንድትጀምር ያስገድድሃል ብዙ መግዛትና ማድረግ የምትፈልግ ከሆነ ደግሞ ያንን ለማድረግ ሌላ የምታገኝባቸውን መንገድ እንድትፈልግ ያስገድድሃል በእርግጥ ወደ ድ ከጀመርክ ድርብርብ ወለድ ኃያል አ የገቢህን ወይም ትልቅ የሆነ የአኗኗር ዘይቤህን በገንዘብ ለመደገፍ በመቀጠብ ውስጥ አትነከር ኢንቨስትመንቶችን የምትፈልገው ከወለድ ነፃ ሆነህ መኖር ወደምትችልበት የሕይወት መመሪያ ዮኮጅድተዑሮዑፒርርርቲቲ ለም ሰምንፉኛው ጳሳደናቋና ካጋጠመ ሆሉ በበፀ ነቪከ በበበፎ ጣጣ ነጥብ ለማደግ ነው ያንን ጊዜ ብቻ ነው በትክክል በገንዘብ ጥገኛ የምትወጣው። አውነቱ ግን የሚሆኑት ሚሊየነሮች ጠንካራ ሰራተኞች ቆጣቢዎችና ኢንቨስተሮች ናቸው ች ሀብታቸውን የገነቡት ከሶስቱ መንገዶች በአንዱ ነው ከስራ ፈጠራ ወይም ፕሮሬሽናል ስራዎች ዶክተሮች ጠበቃዎች የጥርስ ሀኪሞች ወዘተ በተጨማሪም ከሽያጭና ሽያጭ ከማማከር ነው አሜሪካ ውስጥ የሚገኙ ብዙ ሚሊየነሮች ባላቸው የገንዘብ መጠን ጠንክረው የሰሩ የገቢያቸውን ከ የቆጠቡና ያንን ገንዘብ መልሰው በሪልስቴትና ስቶክማርኬት ላይ ኢንቨስት ያደረጉ ተራ ሰዎች ናቸው የትኛውም ስራ ላይ ያሉ ሰዎች መቀጠብና ኢንቨስት የማድረግ ስርአት ከተማሩና በጊዜ መቆጠብ ከመሩ ሚሊየነሮች መሆን ይችላሉ እነዚህ ሰዎ የሕይወት መመሪያ በበፀ ነቪከ በበበፎ መመሪያ የገንዘብ ማጥፋት ጨዋታ ሊቅ ሁን በጣም ዝብፉ ሰዎቸ የማረሳፃሃቸው ሮቸ ሰመንዛትና የማፀወዷቸወን ሰዎቸ ሰማሰደታቅ የሜያያሃኙኞትን ብ ያጠፉሉ ዊል ሮጀርስ አሜሪካዊ ተዋናይና ጸሀፊ አትሳሳት በአመት በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ማግኘት ውድ በሆነ ቤት ውስጥ መኖር የሀብትና የድሎት የሕይወት ዘይቤ መለማመድ እና ደግሞ በሰፊ ኢንቨስትመንቶች ከፍተኛ የተጣራ ሀብት መገንባት የሁሉም ሰው የገንዘብ ግብ ሊሆን ይገባል። ወደ ራስህ ሕይወት ተመልከትና ሕይወትህን ቀላል ወይም የተሟላ ሰማድረግ የጎደለው ምን እንደሆነ ጠይቅ ገንዘብ ዋጋ ወዳለው ነገር ይፈሳል ኃይልህን የትኛውም ቦታ ላይ ልታሳርፍ ብትወስን ቁልፉ አሁን ላለው ቀጣሪህ ወይም ደንበኞችህ ዋጋ ያለህ ሆነህ መገኘት ነው ያንን ደግሞ ችግሮቻቸውን በማቃለል ምርቶችን በመስጠትና የሚፈልጉትንና የሚያስፈልጋቸውን አገልግሎቶች በመጨመር ማደግ ትችላለህ ተጨማሪ ስልጠና አዲስ ክህሎት ማዳበር አዳዲስ ግንኙነቶችን መፍጠር ወይም ተጨማሪ ሰዓት መመደብ ያስፈልግህ ይሆናል ነገር ግን በምትስራው የኦይወት መወሪ በበፀ ነቪከ በበበፎ ርና እንዴት አእንደምትሰራው የተሻለ የመሆን ህ የራስህ ነው ሁልጊዜ ራስህን የማሳደግሩፍ ብዙ ስል ሱል ፈልግ በመረጥከው ሙያ የተሻለ ትምህር ያስፈል ላፊነት ሙሉ በሙሉ ጠናዎች የምታገኝበትን ት ግሀ ክሆነ ስለዚያ ማውራትህን አቁምና ሂደህ አገሬ በርካታ የገቢ ምንጮች ፍጠር ከፍተኛ ገቢ በማግኘት ለመደስትና በሕይወትህ የኢኮኖሚ ደህንነት ለማጣር ርጡ መንገድ ብዙ የገቢ ምንጮችን መፍጠር ነው ይህ ደግሞ ከሚያደርቁህና ያለምንም የንዘብ ፍሰት ከሚተውህ ምንጮች ይከላከልልሀል እኔ ሁልጊዜም ዝ የገንዘብ ማግኛ ምንጮች አሉኝ አንተም መፈለግ ከጀመርክ ገንዘብ የማግኛ ሁሉንም አይነት ተጨማሪ መንገዶች ማግኘት ትችላለህ ቀላል ነገሮችን ለምሳሌ የሆነ ሰው ማስጠናት ወይም ማማከር የሙዚቃ ትምህርት መስጠትና የመሳሰሉትን መስራት ትቸላለህሀ በርካታ የገንዘብ ማግኛ ምንጮች ለመፍጠር የማያቋርጡ እድሎች ስሉ። ከዚያ ያለህን እውቀትና ችሉታ የምታስመሰክርበትን እደል ትጠተማለህ በሺዎች የሚቀጠሩ ሰዎች አገልግሎታቸውን መደበኛ ከዓ ሰ ይሰጣሉ ለሌሎች አሰልቺና ጊዜ የሚወስድ ሆኖ ለአንተ ግን ምትዐደው የሆነ ስራ ፈልግ ር የሕይወት መመሪያ በበፀ ነቪከ በበበፎ አስፈለጊ መለያ ብዙ የገቢ ምንጮች ስትገነባ ለመጀመርና ለመስራት ትንሽ ገንዘብና የሚፈልጉ ምንጮች ላይ ትኩረት ለማድረግ የተቻለህን አድርግ የመጪጠ ግብህ መቼና የት መስራት እንደምትፈልግ ነገርችን አስተካክለህ ነነ የሆነ ማግኘት ነው። ፏሬይወት መመሪያ ረ በበፀ ነቪከ በበበፎ ተጠቀምበት ገንዘብ ማግኘትና ብዙ ገንዘብ የማግኘት ነጥብ ማስቀጠር አንዳንድ ገዜ በጣም ደስ የሚል እንዲሁም አስፈላጊ ሊሆን ይችላል። ፈቃድ አገልግሎት ፈዚኝነት ላይ የተደረገ ለዎች ረጀም አድሜ ይኖራሉ የሚፈጥር ኃያል መንገድ ነው ብዙ ነገር ታገኛለህ በበጎ በበፀ ነቪከ በበበፎ አገልግሉት ሁልጊዜም ተባዝቶ ይመለሳል ቢዝነስ ውስጥ ያሉ ሰዎች እርስ በርሳቸው ማረጋገጥ የሚችሉት ነገር አንድ ሰው ማህበረሰቡን ለማገልገል የሚችለውን ሁሉ ካደረገ ቢዝነሱ ይበለዕጋል እንጂ አይቀንስም መንፈስን የሚያነሳሳና የሚያገለግል እንዲሁም ለሰዎች ከፍተኛ ጥትም የሚያስገኝ ስራ ሲሆን በመጨረሻ ከሰጠ ነገር አስብ ዚግ ዚግላር የተባለው የአሜሪካ ታላቅ የስኬት መመሪያዎች አስተማሪ ሌሎች ስዎች የሚፈልጉትን እንዲያገኙ በበቂ ሁኔታ ከረዳህ በሕይወትህ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ማግኘት ትችላለህ ማለት ይወድ ነበር ሽው በላይ የሆነ ነገር እንደምትተበል የመቻልህን አለም ከተቀባዮች ይልቅ ለሰጪዎች በአወንታዊ መንገድ ምላሽ ይሰጣል በተፈጥሯችን ሰጪዎችን መደገፍ እንፈልጋለን በተላሉ ለመግለፅ ስጪዎች ያገኛሉ የሕይወት መመሪያ ስትመርጥ ጥረቶችህ ሁሉ ከመቀበል ይልት መስጠት ላይ በበፀ ነቪከ በበበፎ ን በማሰልጠን ራስህንም አሰልጥን መፈያዎቻቸው ሰውሰጣቸው እንዳሰ ይወምታሉያ ዝ ሥቻ ለምኃሮው ምሥዘአያራም ሆፈቋሂሄ ሐመኖር እየፉሃጋጄ ሰሰሆ ሳውሪት ው ይሏዖፅ። ድ ፖል ኢቫንስ ሪቻ የሕይወት መመሪያ መ በበፀ ነቪከ በበበፎ ሌሎችን በማሰልጠን ራስሀም ሰልጥን ሁሉም ሰው እነዚህን ተመሳሳይ የስኬት መመሪያዎች እንዲጠቀም በማድረግ ቤተስብህን ቡድንህን ወይም ቢዝነስህን እንዴት መሰረታዊ በሆነ ሁኔታ ልትቀይራቸው እንደምትችል ስታይ ትገረማለህ ለማንኛውም ሰው ልትሰጠው የምትችለው ትልቁ ስጦታ ማሰልጠንና ፍቅር ነው የምታስብላቸውን ሰዎች ለስኬት እንቅፋት ከሆኑባቸው እ አለማወቆች ነዛ እንዲወጡ ከመርዳትና ከውስጥ ነፍሳቸው በእውነት የሚፈልጉትን አይነት ሕይወት እንዲፈጥሩ ከማሰልጠን በላይ ምን አይነት ፍቅር ሊኖር ይችላል። ይህች ለሁላችንም መልካም ምክር ናት የሕይወት መመሪያ ፀፀ በበፀ ነቪከ በበበፎ ዐዐ የኮይወት መመሪያፍ በበፀ ነቪከ በበበፎ ያያፖሊዮንሂል ርክ ራሴላስ ጋሻነህ አንደሚያስቀረች የሕይወት መመሪያ በበፀ ነቪከ በበበፎ ከመገ ከሰቃያኩ በበሆላይ የሕይወት መመሪያ ኣሙ በበፀ ነቪከ በበበፎ መ ው በ መ ን የሕይወት መመሪያ በበፀ ነቪከ በበበፎ ክ ካገድ ከሳት ዚ አ ህ የታተሙና ተፈላጊ የሆኑ መጽሐፍትን አገዲሁም ያልታተሙና አዳዲስ መጽሐፍትኀ ሠ የስነልቦና ጋ የታሪክ ጋ የፖለቲካ ሠ የትምህርት ጩ የልቦለድ ሠ የምርምር መጽሐፍትን እናሳትማለን እናከፋፍላለን ርዐለትውልድ የሚጠቅም ሊጻፍ የሚገባው የሕይወት ታሪክ ከለዎትም ፅፈን እናሳትማለን ጋዕ የሕይወት መመሪያ በበ ነሃቪከ ጠበበፎ የዚህ መፅሐፍ ደራሲ በራስ ጥረት የመለወጥና ውጤታማ የመሆን ከፍተኛ ተጽእኖ ፈጣሪ ከሆኑት መሪዎች አገዱ ነው ካንፊሷድ እና ስዊዘር የስኬች ዘዴዎቻችውን አንደባራቹችሇ የዚህ መጽሐፍ መመሪየዎት ቀላል ነገርማን አስደናዊ ውጤት የሚየስገች ናጥ አንቶኒ ሮቢንስ የእቼክነ ቨጃይንትዊሽእኝእፍ እገፈሊሟትድ ፖመፎር መጽሐፍት ደራሲ ገ ከሳተሚ በበፀ ነቪከ በበበፎ ከን ን ብ ድም ብሔረ መፃሕፍት ዘኢትዮጵያ ሂ ኤሪ ጭንብል ክፍል አንድ ተራኪ ሶሎሞን እንግዲህ ይህ ጭንብል የተሰኘ ድርሰት አንድ ም ማንነቱ በማይታወቅ ሰው የተለያዩ ግድያዎችና በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ መፅሐፍቶችን ሌሎች ወንጀሎችን የሚያደርስ ሰው ላይ ያጠነጠነ በዞዐዮ ያቀርባል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact