Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ማንኛውም የግንባታ እድሳት ለማግኘት የሚፈለግ ሰው ፈቃድ ያለውና የፈቃድ ዘመኑ የታደሰ የሥራ ተቋራጭ የግንባታ ሥራ ከመጀመሩ በፌት ሠራተኞችን ለአደጋ ሊያጋልጡ የሚችሉ መስታወቶች እና ክፈፎቻቸው በቅድሚያ ምነሳት ይኖርባቸዋል የአንድ ሕንፃ የማፍረስ ሥራ የሚሰራ ሠራተኛ ከአደጋ መከላከል የሚያስችሉ ጠንካራ የሆኑ ማገጃዎች ወይም ከለላ ድጋፎች እና እግር እገዳይንሸራተት የሚከላከሉ ጣውላዎች መዘጋጀት ይኖርባቸዋል አደጋ ሊያስከትሉ በሚችሉ ጣሪያዎች ወይም ተሰባሪ ጣሪያዎች ባሏቸው ሕንፃዎች ላይ ወደ ጣሪያው መውጫ አካባቢ የማስጠገቀቂያ ጽሁፍ በግልጽ በሚታይ መልኩ አንዲኖር መደረግ ይኖርበታል። ለሁሉም የህገጻ ምድቦች የሚዘጋጁ የውሃ አቅርቦት ሳኔቴሽን የግንባታ እና ስርጭት ዘዴዎች በኢትዮጵያ የህንጻ ስታንዳርዶች እና በውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ባለስልጣን መስፈርት ሊከናወን ይገባል የፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ አገድ ግንባታ በሚካሄድበት አቅራቢያ የቆሻሻ ፍሳሽ ማስወገጃ ገንዳ ፍሳሹን ወደ አፈር ውስጥ እገዳይሰርግ ወይም እገዳያሳልፍ ሆኖ መገንባት አለበት ጎርፍ ውህ ወይም የዝናብ ውሃፃ አወጋገድ ማንኛውም ባለይዞታ በግቢው ውስጥ የሚፈጠርን የዝናብ ውሀ አወጋገድ ሥርዓት ውሃው በቀላሉ ሊወገድ በሚችልበትና ውሣ በማያቁርበት ሁኔታ እና የወሰገተኛን ነባር ግንባታዎች ነባራዊ ይዘት ምክንያት በተናጠል መታየት የሚኖርባቸውን ፍሳሽ መስመር ቢያንስ በ ሳሜ የኮንክሪት ቱቦ ወይም ቦይ መሰራት አለበት በተዳፋታማ ቦታ ላይ የሚገኙ ቤቶች የዝናብ ውኃን አገዱ ከሌላው ተቀብሎ የማስተላለፍ ግዴታ ይኖርበታል። በዝናብ ውሣ መስመር ሌላ ቆሻሻ ፍሳሽ መልቀቅ አይፈቀድም ከዝናብ ውሣ ጋር በሚመጣ ቆሻሻ ምክንያት መስመሩን የማጽዳት ሃላፊነት የአሳላፊው ሲሆን ተቀባዩ አሳላፌፊውን ለዚህ ጉዳይ ወደ ግቢው እገዲገባ የመፍቀድና የመስመሩን ደሀንነት የመጠበቅ ግዱታ አለበት። ኢንዱስትሪ ዝቃጭ በቅድሚያ ሳይታከምና ጐጂ አለመሆኑ በሚመለከተው ሳይረጋገጥ ወደ ማንኛውም የፍሳሽ ማስወገጃ ለመልቀቅ ከሚመለከተው አካል ፈቃድ መገኘት አለበት የኢንዱስትሪ ዝቃጮቹ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ቦታ መያዝና ጐጂነት ያላቸው ገጥረ ነገሮች ተጣርተው እና ታከመው መለቀቅ ይኖርበታል ዝቃጭ የሚያሞነጩ ተቋማት በከተማው አስተዳደርና በሚመለከተው አካል የአካባቢ ብክለትን አንዳያስከትሉ በየጊዜው ክትትልና ቁጥጥር ሊደረግባቸው ይገባል የውሃ አልባ ቆሻሻ ማስወገጃ ዘዴዎችን የሕዝቡን ጤንነት በጠበቀ ሆኔታ ጥቅም ላይ አገዲውሉ ይፈቅዳል ኬሚካል ወይም ዝግ ቆሻሻ ማስወገጃ በሚኖርበት ጊዜ ቆሻሻውን ከእቃው ለማስወገድ በአስተዳደሩ ተቀባይነት ባለው አወጋገድ ዘዴ መከናወን ይኖርበታል። ለግንባታ ከትትል አማካሪ ድርጀ ባለሙያ መቅጠር ይኖርበታል።
ማንኛውም የግንባታ ፈቃድ ለማግኘት የሚፈልግ ሰው በቅድሚያ የፕላን ስምምነት ማግኘት ይኖርበታል። ለከፍተኛ ማምረቻ ተቋማት ከአዲስ አበባ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ማምረቻው በአካባቢው ላይ ሊኖረው የሚችለውን ተጽእኖ በማጥናት አሉታዊ ተጽእኖ ካለውም ተጽእኖውን ለመቀነስ መካተት ያለበትን የግንባታ አይነት የሚተነትን የአካባቢ ተጽእኖ ግምገማ ሰነድ ያቀርባል በአደባባይ መገገዶች ላይ ወይም በከተማው ውስጥ ባሉ የሀዝብ መተላለፊያ ቦታዎች የሚተከሉ የሃውልት ቅርጻቅርጽ እና ቋሚ የመታሰቢያ ግንባታዎች በሁሉም አቅጣጫ ያለውን ገጽ የሚያሳይ ንድፍና የተሸካሚ አካላትን ስትራክቸራል ዲዛይን ያቀርባል አሳገሰር እና ለአየር ዝውውር ሰው ሰራሽ አማራጮችን የሚጠቀሙ ሀንፃዎች የመካኒካል ቬንትሌሽገና ኤርኮንዲሽኒንግ የግንባታ ዲዛይኖችፕላኖች እና ትንታኔዎች ይቀርባል በአዋሳኝ ባሉ ስፍራዎች የሚገኙ ዋና መንገዶች እና የታወቄ ቦታዎችን ስም የሚገልጽ መረጃዎች በአዋሳኝ ቦታዎች የሚገኙ ግንባታዎች ከመሬት በላይ እና በታች ያላቸው የወለል ብዛት ከጋራ ወሰን ያላቸው ርቀት እና ከምድር ወለል በታች ያላቸው ጥልቀት የአማካሪ ግዴታ መግቢያ ቅጽ መሰረት በአማካሪ ደረጃ ለሚሰሩ ዲዛይኑን ባዘጋጀው ባለሙያ የተፈረመና ማሀተም ያረፈበት ለሁሉም የህንፃ ምድቦች የህገፃውን ፕላን ያዘጋጁ ባለሙያዎች ከዋና ሰነድ ጋር የሚምሳከር በዘመኑ የታደሰ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ቅጂ በአማካሪ ድርጅት ለሚሰሩ የግንባታ ዲዛይገፕላኖች የድርጅቱ ማህተም ያረፈበትና በዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ቅጂ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ቅጂና የአማካሪ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቅጂ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቅጂ እንዲሁም ዲዛይኑን የሰሩት ባለሙያዎች የዲዛይን ባለሙያ ምስክር ወረቀት ቅጂ እና የባለሙያ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቅጂ ከዋና ሰነድ ጋር የሚመሳከር ዲዛይኖች በንኡስ አማካሪዕህክህርበዐ የሚሰራ ከሆነ በንኡስ አማካሪ ደረጃ ለሚሰሩ የግንባታ ዲዛይን ፕላኖች የገኡስ አማካሪው ማሀተም ያረፈበት በዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ቅጂ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ቅጂ የአማካሪ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቅጂ እገዲሁም ዲዛይኑን የሰሩት ባለሙያዎች የዲዛይን ባለሙያ ምስክር ወረቀት ቅጂና የባለሙያ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቅጂ ከዋና ሰነድ ጋር የሚምመሳከር የማሻሻያ ፈቃድ ከሆነ የቀድሞው የጸደቀውን የግንባታ ፈቃድ ምስክር ወረቀትና የግንባታ ዲዛይገፕላን እንዲሁም ክትትል የተደረገበት የመስክ ሪፖርት ወይም የመሞስክ ደብተር የማሻሻያ ፈቃድ ከወለል ጭማሪ ዉጭ ቀድሞ አገልግሎቱን ባገኘበት ማዕከልእርከገ የሚሰጥ ሆኖ ቀድሞ የተሰጣቸዉ የፈቃድ ጊዜ ካልተጠናቀቀ በወቅቱ የቀረቡ ሰነዶችን የአማካሪና የባላሙያ ፈቃድና ኢገሹራንስከቀድሞ ጋር ተመሳሳይ ከሆነ ዕዳና ዕገዳ ማጣሪያ የፕላን ስምምነት ወዘተ ድጋሚ ማቅረብ አይጠበቅባቸውም በቀረበው ዲዛይን መሰረት የመድን ዋስትና ሸፋን ለአዋሳኝ ቦታዎች የወሰን ላይ ግንባታ ማሳወቂያ በአገቀጽ መሰረት ቅፅ አጎራባቹን በማስሞላት የሚቀርብ ይሆናል። ሰንጠረሽ ለግንባታ ፈቃድ አገልግሎች የፕላን መገምገሚያ ጊዜ ተቁ የግንባታ ፈቃድ አይነት የወለል የይዞታ ለምርመራ የሚወስደው ከፍተኛ ቀን አዲስ ማሻሻያ ብዛት ስፋት የአገልግሎት ለውጥ የህንጻ ሜትር አርክቴክቸራል ስትራክቸራል ኤሌክትሪካል ሳኒቴሪ ምካነኒካል ኳንቲቲ ድምር ምድብ ካሬ የፕላን ስምምነት መረጃ በሁሉም ሰዓት ነጠላ መኖሪያ ቤት ምድብ ቀን ነጠላ መኖሪያ ቤት ምደብሎ ቀን የህዝብ መጠቀሚያ ሀገጻ ምደብ ብ ፋ ጋቀን እና ሪል እስቴት ማምረቻና ማከማቻ ምደብ ጋቀን የአድሳት ፈቃድ ቀን የማፍረስ ፈቃድ ቀን ልዩ ከግንባታ የተወሰደ በሁሉም ቀን አሲቢልት ፈቃድ ኮ« ላኔህቨ ከግንባታ የተወሰደ ለራ በሁሉም ቀን ፈቃድ የስም ለውጥ በሁሉም ቀን ቪኪ ጊዜያዊ ግንባታ ፈቃድ ሽ ቀን የምሽት ግንባታ ፈቃድ ቀን የግንባታ መጀመሪያ በሁሉም ቀን ማራዘሚያ ማሳሰቢያ የባለ አገድ ወለልርዐን ነባር ሀገፃ እድሳት ፈቃድን በተመለከተ የዝቅተኛውን ማሀበረሰብ የመልካም አስተዳደር በቸግር ከመፍታት አንፃር ለማደስ በሚፈለግበት ወቅት በነበረበት የሚመለስ ከሆነ የቁስ ለውጥ ቢደረግም ባይደረግም ወደጎን ሳይሰፋ እና ቁመት ወለል ሳይጨምር ባለበት የሚታደስ ከሆነ የዲዛይን ገድፍ አስገዳጅ መሆኑ ቀርቶ በማሳወቅ ብቻ መስተናገድ ይችላሉ ለዚህም የአገልግሎት ክፍያ መከፈል አለበጉ። ግንባታ ለመጀመር በግንባታ ፈቃድ ወቅት የሚቀርቡ እና በግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ወቅት በድጋሚ የማይጠየቁ ቅድመሁኔታዎች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ቅጂ ላ የሊዝ ባለ ይዞታዎች የሊዝ ውል ቅጃጂ የግንባታ ፈቃድ ሰርተፌኬት ቅጂ የፀደቀ ፕላገ ዲዛይን ቅጂ የግንበታ ስራ የዋጋ ዝርዝር ናቸው ቷ በአገቀጽ ውስጥ የተዘረዘሩ ሰነዶች መረጃዎች በግገባታ ፈቃድ ወቅት አገዲሟሉ በማድረግ አንድ ቅጂ ግገባታ እገዲጀመር ለግገባታ ክትትልና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬትቡድገ ይላከል የግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ስራ ክፍል ካላይ የተጠቀሱ ሰነዶች ማቅረብ ሳያስፈልግ የአማካሪ እና ስራ ተቋራጭ የተሟላ መረጃ እና የመድን ዋስትና እንዲያቀርቡ በማድረግ የመጀመሪያ እርካን አገልግሎት ይሰጣል ፕላን ውድቅ ስለማድረግ ከሀንፃ አዋጁ ከማስፈፀሚያ ደገቡና ከኢትዮጵያ ሀገጻ ስታንዳርድ እንዲሁም ከዚሀ መመሪያና ስታንዳርድ ጋር የማይጣጣም የግንባታ ፕላን በህገፃ ሹሙ ውድቅ ይደረጋል። የግገባታ ፈቃድ የሚያስፈልጋቸው የግንባታ ሥራዎች አዲስ የግንባታ ሥራ የእድሳት እና የጥገና ስራዎች ከውስጥ የቀለም ቅብ እና የማጠናቀቂያ ሥራዎች ውጪ ያሉ ግንባታ የማስፋፋት እና የማሻሻል ሥራ ግንባታ የማፍረስ ሥራ የሕንፃ አገለግሎት ለውጥ የግንባታ ማራዘሚያ ፈቃድ የነበር ግንባታ ጊዜያዊ ማሻሻያዐ ፐርሰንት ጊዜያዊ ግንባታ የአጥር ግንባታ ስራ በማሳወቂያ ከሚሰራው ውጭ ላሉ የምሽት ግገባታ ስራ ከግንባታ የተወሰደ ልፍሀቨህ ማሻሻያ ፈቃድ ልዩ ከግንባታ የተወሰደ ሀፀር ልፍፊሀህ ፈቃድ ናቸው። በአንቀጽ ገኡስ አንቀጽ የተገለጸው እገደተጠበቀ ሆኖ የግንባታ እገቅስቃሴ ተጀምሯል የሚባለው የመሠረት ቁፋሮና ለመሠረት ግንባታ የሚያስፈልግ ብረት አቅርቦት ዝግጅት ሲጀር ማንኛውም የግንባታ ፈቃድ በሚከተሉት ሁኔታዎች ሊታገድ ይችላል ረ ግድፈት እያለበት በስሀተት የፀደቀ ፕላን ሆኖ ሲገኝ የግንባታ ፈቃድ ማመልከቻ የተሳሳተ መረጃ ከያዘ ግገባታው ተቀባይነት ካለው ገደብ በላይ የሆነ የአካባቢ ብክለት የሚያስከትል መሆኑ ሲደረስበት አሰሪው ከተፈቀደለት ዲዛይን ውጪ እየሰራ ቢገኝ በግንባታ ቦታ ላይ የግንባታ ፈቃድ ምስክር ወረቀት ቅጂ ወይም የግንባታ ፈቃድ ቁጥጥር የያዘ የማስታወቂያ ሰሌዳ በግልጽ ቦታ ላይ መቀመጥ አለበት። የግንባታ ፈቃድ የአገልግሎት ማራዘሚያ ጊዜ ላልተጀመረ ግንባታ በግንባታ ፈቃድ ሰርተፊኬቱ ላይ ግንባታ መጀመሪያ ጊዜ ተብሎ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ አልሚው ግንባታውን ካልጀመረው የግንባታ መጀመሪያ ጊዜ የማራዘሚያ አገልግሎት መጠየቅ ይኖርበታል። ሰንጠረዥ ከስአነተኛ እስከ ከፍተኛ የግንባታ ፈቃድ የሚያገለግልበት የጊዜ ገደብ በግንባታ ደረጃ የፈቃዱ የንን የአገልግሎት ጊዜ የግንባታ አይነት መካከለና የምድር በታች ሳይቆጠር እስከ አራት ወለል እና ከዚያ በታች ለሆነ ነጠላ ዓመጂ የመኖሪያ ህንጻ ና ማንኛውም የህዝብ መጠቀሚያ ግንባታዎች ዓመት ከዚህ በታች በተጠቀሰው ዝርዝር መሰረት ለሚቀርቡ ተቋማት የመኖሪያ ቤት በአንድ ገዜ እስከ መቶ ነጠላ ቤቶችና ከዚያ በላይ ለትምሀርት ቤት ተቋማት እስከ ሁለተኛ ከፍተኛ ደረጃ እና ከዚያ በላይ ለጤና ማዕከል እስከ ከፍተኛ ልዩ ክሊኒክ እና ከዚያ በላይ ለቤተ መጻሀፍትና ለሁለገብ አዳራሾች እስከ ሰው የሚይዙ እና ከዚያ በላይ ለስፖርት ሜዳዎችና ማዕከል እስከ ኃዐዐ ሰው የሚይዙ አና ከዚያ በላይ አጠቃላይ መካከለኛ እና አነስተኛ የማምረቻ እና ማከማቻ ተቋማት በዓለም ወይም በሀገር ወይም በከተማ አቀፍ ደረጃ ለሚገነቡ የትራንስፖርት መናኸሪያ ተቋማት የዲፕሎማቲክ ተቋማት ከላይ በአነስተኛ እና በመካከለኛ ደረጃ ከተጠቀሱት ውጭ ላሉ ግንባታዎች የግንባታ ፈቃድ ስለመጠየቅ አጠቃላይ ማንኛውም ሰው አዲስተጨማሪ የመማሻሻያ ከግንባታ የተወሰደላኔበነ የአገልግሎት ለውጥ ጊዜያዊ ግንባታ የመጠቀሚያ ፈቃድ ወይም የማፍረስ ሥራ ለማከናወን ሲያቅድ በቅድሚያ የፕላገ ስምምነት ማግኘት ይኖርበታል። አዲስተጨማሪ የማሻሻያ ከግገባታ የተወሰደልሩህ የመጠቀሚያ ፈቃድ የአገልግሎት ለውጥ ጊዜያዊ ግንባታ ወይም የማፍረስ ሥራ ለማከናወን የሚቀርብ የግንባታ ፈቃድ ጥያቄ ለአዲስ ማስፋፊያ ለማሻሻያ ግንባታ ወይም ከግንባታ የተወሰደ ልሩሀቪ በቅፅ ዐ ለግንባታ እድሳት ፈቃድ በቅፅ ለግንባታ ማፍረስ ፈቃድ ቅጽ ዐዐ ለአገልግሎት ለውጥ ቅጽ ለጊዜያዊ ግንባታ ቅጽ በመሙላት የግለሰብ ከሆነ በአመልካቹ ተፈርሞ በመንግስታዊ በሕዝባዊ አና የመንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የተያዘ ወይም የሚተዳደር ከሆነ በሃላፊ ተፊርሞ እና የድርጅቱ ማሀተም አርፎበት ጥያቄው መቅረብ ይኖርበታል። ማንኛውም የግንባታ እድሳት ለማግኘት የሚፈለግ ሰው ፈቃድ ለማግኘት ለከተማው አስተዳደር ወይም ለተሰየመው አካል የግንባታ እድሳት ማመልከቻ ቅጽ በመሙላት ጥያቄ ማቅረብ አለበት። የዕድሳት ደረጃዎች ደረጃ ከ የሥራ ቀናት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የእድሳት ፈቃድ የሚሰጥባቸው የግገባታ ዓይነቶች ሀ ነባሩን ግንባታ በመቀየር የሚሰራ የአዲስ ግድማዳ ግገባታ እና ዕድሳት ስራ ሊ ግድግዳው ሳይፈርስ ልባሱን የማደስ ስራ አእንደ ግርፍና ልስን ሥራ ዓይነት ሒ የጣሪያው መዋቅር ፈርሶ የጣሪያ ልባስ ዕድሳት መ የመስኮትና በር መጠገ እንዲሁም የቁስ ለውጥ ኖሮት የዕድሳት ስራ ሠ የመሪ ፕላን መስፈርት ጠብቆ እና ቁስ ለውጦ የሚሰጥ ማንኛውንም አይነት የአጥር ዕድሳት ስራ ረ መዉጣጫ ርቨሀበ ለሚጠይቁና ሶስት ወለል እና በላይ ለሆኑ የህዝብ አገልግሎት መስጫ ተቋማት የቀለም ቅብ ወይም ሌሎች የማጠናቀቂያ ስራዎች ዕድሳት ስራ ሰ አዲስ የደጋፊ ግንብ ሥራ ደረጃ የዕድሣት ጥያቄ በተጠየቀ ከአንድ የስራ ቀን ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ፈቃድ የሚሰጥባቸው የዕድሳት ስራ አይነቶች ሀ የጣሪያው መዋቅር ሳይፈርስ ከ ካሬ ጫትር ስፋት በላይ የጣሪያ ልባስ ዕድሳት ሊ የፍሳሽ መስመር ጥገና ሒ እስከ ር ድረስ ላለ የህዝብ መጠቀሚያ ተቋም ቀለም ቅብ መ ከዐ ካሬ ጫትር በላይ ለሆነ የግቢ ወለል ገጣፍ ሠ የአሌክትሪክ መስመር ጥገና ረ የመስኮትና በር መጠን እንዲሁም የቁስ ለውጥ ሳይኖር የዕድሳት ስራ ሰ አጠቃላይ ከመሬት በታችና በላይ ያለው መጠን ከሜኪ በልጦ ከመሬት በላይ ቁምቱ ከሳሜ ርዝመቱ ከ ጫትር በላይ የሆነ ደጋፊ የግንብ ጥገና ሺ የመሪ ፕላን መስፈርት መገገድ ሳይጠብቅ እና ቁስ ሳይለውጥ ቀድሞ በነበረበት ቦታ የሚሰጥ ማገኛውንም አይነት የአጥር ዕድሳት ስራ ቢ የቁስ ለውጥ ሳይኖር ከመሬት በላይ ቁመቱ ከዐ ሳሜ ስፋቱ ከ ካሜ የበለጠ ግድግዳን ማደስ። የግንባታ ማፍረስ ፈቃድ ማንኛውም ግገባታ ለማፍረስ የሚፈልግ ሰው ፈቃድ ለማግኘት ለከተማው አስተዳደር ወይም ለተሰየመው አካል የግንባታ ማፍረሻ ፈቃድ መጠየቂያ ቅጽ በመሙላት ጥያቄ ማቅረብ አለበት። ከተጎራባች የሚጋሩት ግድግዳ ወይም ጣሪያ ካለ ፈቃድ ጠያቂው በአገቀጽ ገኡስ አንቀጽ መ በቀረበው ጥናት መሰረት የቀሪ ግንባታውን ደህንነት ለመጠበቅ የገባውን ግዴታ የሚዘረዝር የወሰን ላይ ግንባታ ማሳወቂያ ቅጽ ለአጎራባቹ እንዲደርሰው ያደርጋል የወሰን ላይ ግገባታ ማሳወቂያ የደረሰው ወሰገተኛ በማፍረስ ሥራ ወቅት ገንቢውን በግዴታ ውሉ ላይ ከተጠቀሰው ውጭ በመፈፀሙ ወይም በሌላ ምክንያት የነባር ሀንፃ ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ተግባር ተፈጽሟል በማለት የሚያቀርበው አቤቱታ ሲኖር ወዲያውኑ የግንባታ ስራውን በማስቆም አከፈላጊው ማጣራት ተደርጎ ውሳኔ ይሰጣል የግንባታ ማፍረሻ ፈቃድ የሚያገለግለው ለሶስት ወራት ብቻ ነው በተጨማሪ የግገባታ ማፍረሻ ፈቃድ የአገልግሎት ጊዜ እንደ ሀንፃው ዓይነት እና ውስብስበነት ጊዜው በከተማው አስተዳደር ወይም በሕገጻ ሹሙ ወይም በተሰየመው አካል ሊራዘም ይችላል የግግባታ ማፍረስ ስራ በተሻሻለው የኢትዮጵያ ህገጻ ስታገዳርድ ወርርሀፀክበ ዘፀቪከ በ ጪቭፎኗ ክፍል መሰረት መከናወን አለበት ከግንባታ የተወሰደ ልህዚ ማሻሻያ ፈቃድ ከግገባታ የተወሰደ ርልፊሀዚእ ግንባታ ማሻሻያ ፈቃድ የሚጠይቅ ማንኛውም ሰው ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀውን ቅጽ ሞልቶ የፕላን ስምምነት ቀደም ሲል የተሰጠ የግንባታ ፈቃድ ሙሉ ሠነድ የግንባታ ተቆጠጠሪው ማሻሻያ እንዲያደርግ ያረጋገጠበትን ሰነድ በማያያዝ እና የማሻሻያ ዲዛይን ሠነዶች አያይዞ ማቅረብ አለበት ከቦታው ተዳፋትነት ምክገያት ከሚፈጠር ለውጥ ተጨማሪ ወለል ምሞስራት ተጓዳኝ የፕላን ሀግጋት የሚያፋልሱ እና የመዋቅራዊ አምድ ዘንግ ርልአፍኗ መጨመር ውጭ ያሉትን አነስተኛ ለውጦች በግገባታ የተወሰደ ልኔሀህህ ግንባታ ማሻሻያ ፈቃድ መልክ ግገባታው እየተካሄደ መፈቀድ ይችላል። የነባር ግንባታ ጊዜያዊ ማሻሻያ ፈቃድ የሚጠይቅ ማገኛውም ሰው የማመልከቻ ቅጹገ ሞልቶ የፕላን ስምምነት የአገልግሎት ክፍያ ደረሰኝ ከዚህ ቀደም ወጪ የተደረገ የግንባታ ፈቃድ ሙሉ ሰነድና የማሻሻያ ዲዛይን ሰነዶችን አያይዞ ማቅረብ አለበት። የጊዜያዊ ግንባታ ፈቃድ አቀራረብ እና የጊዜ ገደብ ለኮገትራታዊ ጊዜያዊ ግገባታ ፈቃድ ከግንባታ ፈቃድ ማመልከቻ ቅጽ ጋር የአገልግሎት ክፍያ ደረሰኝ የጊዜያዊ ይዞታ ማረጋገጫ እና የጊዜያዊውን ግንባታ አርክቴክቸራልና እንደ አስፈላጊነቱ የስትራክቸራልና ኤሌክትሪካል ንድፍ ተያይዞ መቅረብ አለበት የግገባታው የጊዜ ገደብ በጊዜያዊ ይዞታ ማረጋገጫው ላይ የተጠቀሰው ዘመን ይሆናል። ለተጓዳኝ ጊዜያዊ ግንባታ ፈቃድ ከግንባታ ፈቃድ ማመልከቻ ቅጽ ጋር የአገልግሎት ክፍያ ደረሰኝ የዋናው ግንባታ ፈቃድ ኮፒና የጊዜያዊ ግንባታውን የቦታ አቀማመጥ እንዲሁም ወደ ግቢ መውጫ መግቢያውን የሚያሳይ ንድፍ ምመቅረብ አለበት የግንባታው የጊዜ ገደብ የግንባታው መጠናቀቅ ወይንም የግንባታ ፈቃድ የጊዜ ገደብ ይሆናል። በህገፃ ግንባታ ወቅት መደረግ ስለሚኖርባቸው የደህንነት ጥንቃቄዎች አጠቃላይ ረ የሕንፃዎች ግገባታ በሚከናወንበት ጊዜ ጊዜያዊ ወለሎች ማረፊያዎች ፎርምዎርኮች እና ደህገነት መጠበቂያ መረቦች ሥራው ለሜቆይበት ጊዜ ሁሉ መዘርጋት ይኖርባቸዋል በአንቀጽ ገኡስ አንቀጽ የተመለከተውን የደሀገነት መጠበቂያ መረቦች መጠቀም የማይቻል ሆኖ ሲገኝ ጊዜያዊ ወለል ሥራው በሚሰራበት ከፍታ ልክ መዘርጋት ይኖርበታል በሥራ ቦታዎች ሠራተኞች ለሚያደርጓቸው እገቅስቃሴዎች ከሚያስፈልጉ ክፍተቶች በስተቀር የስራ ቦታዎችን ሙሉ ለሙሉ የሚሸፍኑ ጊዜያዊ ወለሎች እንዲኖሩ መደረግ ይኖርበታል ክፍተቶቹም በሚገባ ሊከለሉ ይገባል አደጋ ሊያስከትል የሚችል አያገዳገዱ የወለል ክፍተት በአስተማማኝ ሁኔታ መሸፈን ወይም መከለል ይኖርበታል ለክፍተት በተጋለጡ ጎኖች ሁሉ ከለላ ድጋፍ እና የእግር መደገፊያ ጣውላ ሊኖር ይገባል ወይም ከክፍተቱ በታች ለእያገዳንዱ ክፍተት የሚያገለግል የደሀንነት መረብ ሊዘረጋ ይገባል በሥራ ቦታዎች ላይ ለሥራ የሚያስፈልጉ ቁሶች ማቴሪያሎች ሊወድቁ የሚችሉበት ሁኔታ ሊፈጠር ስለሚችል ሀ ሠራተቐች ለአደጋ ወደተጋለጡ ቦታዎች እገዳይገቡ ለመከላከል እገዲቻል ቦታዎቹ መዘጋት ወይም መከለል የሚኖርባቸው ሆኖ በተጨማሪም በሁሉም የሥራ ቦታዎች ጎኖች እና አቅራቢያዎች ጎለተው የሚታዩ የማስጠንቀቂያ ምልክቶች መቀመጥ ይኖርበታል ለ ለሥራ የሚያስፈልጉ ቁሶች ሊወድቁ በሚችሉባቸው ቦታዎች የመቅለቢያ መድረኮች ሊኖሩ ይገባል መድረኮቹም ከሕንፃው ውጭ ከ ሜትር ባላነሰ ርቀት ሊዘረጉ እና ፊታቸውን ወደ ሕንፃው አቅጣጫ አድርገው ወደ ውስጥ ማዘገበል ይኖርባቸዋል የግንባታ ሥራዎች በሰዎች እና በንብረት ላይ የሚደርሱ አደጋዎች እና ጉዳቶችን አገዲሁም የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል እገዲቻል መወሰድ ያለባቸውን ወይንም ለሕይወት ጠገቅ የሚሆኑ ሌሎች ሁኔታዎች እገዳይደርሱ ጥንቃቄን ግምት ውስጥ በማስገባት መገንባት ይኖርባቸዋል የሕንፃዎች ግንባታ በሚከናወገበት ወቅት ወደ ወሰንተኛ ይዞታ እና ወደ መንገድ የሚወድቅ የሜራገፍ የሚበን እና የሚገጠባጠብ የግንባታ ቁሳቁስ እና መሳሪያ እንዳይኖር ተገቢው መከላከያ መደረግ አለበት በመገገድ ዳር በሜሠሩ ሕንፃዎች አካባቢ ቁሳቁሶች ከላይ ወድቀው ከሥር የሚገቀሳቀስውን መገገደኛ እገዳይጐዱ ከጠንካራ ቁሳቁስ የተዘጋጀ መካለከያ አጥር መዘጋጀት ይኖርበታል ከግኀገባታ ቦታ የሚወጡ እና ወደ ግገባታ በሚደረግ የመጨን ማውረድ እገቅስቃሴ ምክንያት በመንገድና ከይዞታ ውጪ በአካባቢው ላይ የሚወድቀውገና የሚራገፈውንገ ቁስና ተረፈ ግንባታ ገንቢው በራሱ ወጪ የማፅዳት ኃለፊነት አለበት ለዩ ፈቃድ ከሌለ በስተቀር አገድን የግንባታ ቁስ ከይዞታ ውጭ ማከማቸት አይፈቀድም በግኀጎባታ ወቅት ጤናን እና ድሀገነትን ለማረጋገጥ በግገባታው ሂደት ላይ የሚሳተፉት በሙሉ በስራ ላይ የዋለውን የኢትዮጵያ ሀገጻ ስታገዳርድ ዕርርህፀክበ ዛቪከ በ በበ መለኪያዎች መሰረት ስራቸውን ማከናወን አለባቸው የፕሮጀክቱ ስራ ተቋራጭ በግገባታ ላይ የሚሳተፉ ሰራተኞች ጤናና ደህንነት ለማስጠበቅ ወደ ስራ ከመሰማራታቸው በፊት እገደ ስራው አይነት መውሰድ የሚገባቸው ጥንቃቄ ተገቢው ገንዛቤ ማስጨበጥ አለበት የፕሮጀክቱ ስራ ተቋራጭ በግገባታ ላይ የሚሳተፉ ሰራተኞች ጤናና ደህንነት ለማስጠበቅ አሰፈላጊ አልባሳት ማሟላት አለበት አማካሪውም ይሀ መሟላቱን መከታተል ይኖርበታል እንዲሁም የሀገጻ ሹሙም ተወካይ ሁሉም አካላት ኃላፊነታቸውን መወጣታቸውን ጣረጋገጥ አለበት ያልተሟላ ከሆነ ተገቢው ማስተካከያ እንዲደረግ ትዕዛዝ ማስተላለፍ ይገባዋል ማንኛውም ከአገድ ወለል በላይ የሚገነባ የህዝብ መጠቀሚያ ሀንፃ ግገባታው ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ የሴፍቲ ባለሞያ ሊኖር ይገባል የሴፍቲ ባሞያው የሴፍቲ ፕላን ተዘጋጅቶ በዚሁ አግባብ እየተሰራ መሆኑን ሊያረጋግጥ ይገባል። የቁፋሮ ሥራ ማንኛውም የቁፋሮ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ከዚህ በታች የተመለከቱት ሁኔታዎች መረጋገጥ አለባቸው ሀ የሚፈለገው የቁፋሮ ሥራ በሚገባ የታቀደ እና የአቆፋፈር ዘዴው በግልጽ ተለይቶ የተቀመጠ መሆን ይኖርበታል ለ የመሬቱ የተፈጥሮ ሁኔታ በተገቢው ባለሙያ ተመርምሮ መታወቅ ይኖርበታል ሐ የሚካሄደው የቁፋሮ ሥራ በአካባቢው ላይ የሚገኙትን ሕንፃዎች መገገዶች እና ሌሎች የመሰረት ልማት አውታሮችን የማይጎዳ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል መን በቁፋሮ ወቅት አደጋ ሊያስከትሉ የሚችሉ የውሣ ጮመስምሮች ከሙሬት በታች የቆሻሻ መውረጃ መስመሮች ወይም ቱበዎች እና የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያዎች በሚመለከተው አካል ቁጥጥር እና ክትትል የሚደረግባቸው መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል ሠን ቁፋሮ የሚካሄድበት ቦታ በጎጂ ኬሚካሎች ወይም ጉዳት ሊያመጡ በሚችሉ አደገኛ ቁሶች ያለመበከሉ በሚመለከተው አካል መረጋገጥ ይኖርበታል ረ የተቆፈሩ ጉድጓዶች ጎን በሠራተኞች ላይ ጉዳት እንዳያስከትሉ ከከባድ ዝናብ ከመሬት መንሸራተት እና ከፈንጂዎች መፈገዳት በኋላ በተገቢው ባለሙያ ቁጥጥር እና ክትትል ሊደረግላቸው ይገባል ሰ የተቆፈረውን ጉድጓድ እገዲናድ ወይም አገዲንሸራተት የሚያደርጉ ከባድ መሣሪያዎች እና ማሽነሪዎች እንዲሁም የማምረቻ ተቋማት በአካባቢው መቀመጥ ወይም መተከል አይኖርባቸውም ሸ እግረኞች እና ተሸከርካሪዎች የተቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ አገዳይገቡ የመከለያ አጥሮች እና የማከስጠገቀቂያ ማስታወቂያዎች ተዘጋጅተው መተከል ይኖርባቸዋል ከሚቆፈረው ቦታ በቅርብ ርቀት እስከ ሁለት ሜትር የሚገኙ ዛፎች ቋጥኞች እና ሌሎቾቸ ቁሶች የቁፋሮ ስራ ከመጀመሩ በፊት መነሳት ወይም መወገድ ይኖርባቸዋል ማገኛውም ሠራተኛ ከ ጫትር በላይ ጥልቀት ባለው ቁፋሮ ውስጥ እገዲገባ የሚፈቀድለትች ሀ የተቆፈሩ ጉድጓዶች ጎን አደጋ እስከማያስከትል ቦታ ድረስ እንዲያዘነብሉ ሲደረግ ለ በተቆፈረው ጉድጓድ ጎኖች ብረቶችን በጮመትከል ድጋፎችን በመስራት ወይምዉሽመጦችን ወይም ቦዮችን በመስራት ጥበቃ ሲደረግላቸው እና ሐ ሠራተኞች በሌሎች አስተማማኝ ዘዴዎች የተጠበቁ ሆነው ሲገኙ ብቻ ይሆናል በሚቆፈረው ቦታ አቅራቢ የሚገኙ የሕንፃዎች መሠረቶች ሊሸረሸሩ ይችላሉ ተብሎ ሲገመት የቁፋሮው ሥራ በአጫጭር ክፍልፋዮች እንዲሰራ እና የህገፃዎቹ ግድግዳዎች በአስተማማኝ ሁኔታ መደገፍ ወይም መታሰር ይኖርባቸዋል ሠራተኞች ከ ጫትር በላይ ጥልቀት ባላቸው የተቆፈሩ ጉድጓዶች ውስጥ ሲገቡ በቅርብ ርቀት በሚገኙ ቦታዎች መሰላሎች እገዲኖሩ መደረግ ይኖርበታል መሰላሎቹ ከተቆፈረው ጉድጓድ የታችኛው አካል ጀምሮ ከጉድጓዱ አናት በላይ ከ ሳሜ ባላነሰ ከፍታ መዘርጋት ይኖርበታል በተቆፈሩ ጉድጓዶች ውስጥ የሠራተኞችን መውደቅ ለመከላከል ጉድጓዶቹ አስተማማኝ በሆኑ ድጋፎች ወይም ማገጃዎች መከለል አለባቸው በቁፋሮ ወቅት ተንቀሳቃሽ መሳሪያዎችን መጠቀም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ መሰሪያዎችቹ ከመንደርደሪያዎች ላይ ተገሸራተው አንዳይወድቁ በመገደርደሪያዎቹ ላይ ጠርዞች መሰራት ይኖርበቸዋል በተቆፈሩ ጉድጓዶች ውስጥ ለመግባት እና ከቁፋሮው የሚወጡ ማቴሪያሎችን ለማስወገድ ሲፈለግ ቀጥሎ በተመለከተው መሰረት ይሆናል ወደ ተቆፈሩ ጉድጓዶች ለመግባት የሚያገለግሉ መረማመጃዎች ሀን ከጠንካራ ጠውላ ወይም ላጫራ ወይም ተመሣሣይ ጥንካሬ ካላቸው ቁሳቁስ የተሰሩ ሆነው ከዐ ሳሜ ያላነሰ ስፋት ሊኖራቸው ይገባል ለ ከድልድል በላይ ከ ሜትር በላይ ጥልቀት ካላቸው ከለላ ወይም አጋጅ ድጋፎች መሰራት ይኖርበታል ሐን ድልድሎቹ በስድስት ሜትር ቁመት ውስጥ ከአንድ የበለጡ ሆነው ሲገኙ መረማመጃዎቹ በችካሎች መጠናከር ይኖርባቸዋል ማንኛውም በቄፋሮ ሥራ ላይ የተሰማራ ሠራተኛ ከቄፋሮው የወጣውን ማቴሪል ከተቆፈሩ ጉድጓዶች ጠርዝ ጀምሮ በ ጫትር ርቀት ውስጥ ማከማቸት አይኖርበትም ከተቆፈሩ ጉድጓዶች ውስጥ የወጡትን ማቴሪሎች ለማስወገድ ጥቅም ላይ የሚውሉ የማዘለያ እቃዎች ወይም ባልዲዎች የመደገፊያ አካላቸው እገዳይነቀሉ ተገቢው ጥንቃቄ መደረግ ይኖርበታል ስለ ኬሚካሎች ፈንጂዎች እና መርዛማ ቁሳቁሶች ኬሚካሎች በግንባታ ቦታ ላይ በሠራተኛው ጤናና ደሀንነት ላይ አደጋ ሊያስከትሉ የሚችሉ ኬሚካላዊ ቁሶች በየጊዜው ሊመረጮሩ እና ክትትል እና ቁጥጥር ሊደረግባቸው ይገባል በሠራ ቦታ ላይ ጥቅም ላይ የሚውሉ ኬሚካላዊ ቄሶች በተቻለ መጠን አደጋ ሊያደርሱ በማይቸሉ ተለዋጭ ቁሶች አገዲተካ ማድረግ ያስፈልጋል አደጋ ሊያደርሱ የሚችሉ ኬሚካላዊ ቄሶች በአንድ የሥራ ቦታ የሚገኙ ከሆነ በሠራተኞች ጤንነት ላይ ጉዳት አገንዳይደርስ ለመከላከል የሚያስችሉ ርምጃዎች መወሰዳቸው መረጋገጥ ይኖርበታል የሚወሰዱት ርምጃዎች ሀ የሥራ ቦታን በተስማሚ ሁኔታ ዲዛይን ማድረግ እና ሥራው ዙሪያውን ዝግ በሆነበት ሁኔታ እንዲሰራ ወይም እንዲከለል ማድረግ ለ ለአደጋ የሚጋለጡትን ሠራተኞች ወይም ለአደጋ የሚያጋልጠው ሥራ የሚሰራበትን ጊዜ መቀነስ ሐን የነፍስ ወከፍ የመከላከያ አልባሳትን መጠቀም መን ተቀጣጣይ አና አንፀባራቂ ቁሶችን እንዲሁም ለመገልገያነት የሚውሉ ኬሚካሎችን ከሥራ ቦታ አካባቢ ማራቅ የመሳሰሉትን ያካትታል ስለ ፈንጂዎች በሠራ ቦታ ጥቅም ላይ የሚውሉ ፈንጂዎች በሚመለከተው አካል ተቀባይነት ያለው ካልሆነ በስተቀር ጥቅም ላይ ሊውል አይችልም ማናቸውም በግንባታ ሥራ ላይ ፈንጂ የማፈገዳት ሥራዎች መከናወን የሚችሉት በፈንጂ ተቆጠጣሪ አካላት በሚወጡ መመሪያና ስታንዳርድ ዎች እና ደንቦች መሠረት ይሆናል የፈንጂ ማፈገዳት ሥራዎች በሚከናዉኑበት ጊዜ የፈገጂ ተቆጣጣሪ ባለሙዎች ተገቢውን ቁጥጥር ማድረግ ይኖርባቸዋል መርዛማ በዕአር ቁሳቁሶች በግንባታ ሥራዎች ላይ ጥቅም ላይ የሚውሉ ነገር ግን ለጤና ጐጂ የሆኑትን እንደ ሲሚገንቶ ላይም የምስጥ ማጥፊያ ኬሚክከል ቶክሲክ የሆኑ ቀለሞች ፖሊሽ ማፅጂያ ማድረጊያ አሲድ የሆኑትን ቁሳቁሶች አጠቃቀም አና አያያዝ ላይ በቂ ጥንቃቄ መደረግ አለበት ስለ አልባሳት በማንኛውም በግገባታ ቦታ ላይ የተሰማራ ሠራተኛ ከዚህ በታች የተመለከቱትን የግንባታ ቦታ የአደጋ መከላከያ አልባሳት መጠቀም ይኖርበታል የጭገቅላት መከላከያ ቆብ የሥራ ጫማ የሥራ ልብስ ማድረግ ይኖርበታል ማንኛውም በግገባታ ቦታ ላይ ጉብኝት የሚያደርግ ሰው የጭገቅላት መከላከያ ቆብ ማድረግ ይኖርበታል ማንኛውም የሕንፃ ግንባታ አሠሪ ከላይ የተመለከተቱትን አልባሳት በሥራ ቦታው ላይ እንዲገኙ እና ሠራተኞችም የማድረግ ግዱታ አለበት ማንኛውም አሠሪ በሥሩ የሚተዳደሩ ሠራተኞች ከላይ የተመለከቱትን አልባሳት በሥራ ቦታቸው ላይ መጠቀማቸውን የማረጋገጥ ፃላፊነት አለበት በማንኛውም ሥራ ቦታ ላይ ሠራተኞች ለግል ንብረቶቻቸው ማቆያ የሚያገለግል ቁም ሳጥን ለእያገዳንዱ ሠራተኛ በአሠሪው ሊዘጋጅለት ይገባል የእሣት አደጋ ስለ መከላከል ስለ የአሳት አደጋ መከላከያ መሣሪዎች ሁሉም አውቶማቲክ መርጫ መከላከያ መሣሪያ የተገጠመላቸውን ጨምሮ የሥራ ቦታዎች ከጥንቃቄ ጉድለት የሚከሰቱ እሳቶችን ለመከላከል እና ለማጥፋት የሚያስችሉ ከቦታ ወደ ቦታ የሚገቀሳቀሱ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች ሊኖራቸው ይገባል እነዚህ ከቦታ ወደ ቦታ የሚገቀሳቀሱ የእሳት ማጥፊያ ጮሣሪያዎች ሙሉ ለሙሉ ተሞልተው እና አገልግሎት መስጠት በሚያስችላቸው ሁኔታ ተዘጋጅተው በተመደበላቸው ቦታ ላይ መቀመጥ ይኖርባቸዋል አገልግሎት ላይ የሚውሉ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች ሥልጣን ባለው አካል ፈቃድ የተሰጣቸው መሆን ይገባቸዋል የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች የእሳት አደጋ በሚፈጠርበት ጊዜ ሊደረስባቸው በሚችሉ ግልጽ እና ከመሰናክል ነፃ በሆኑ አካባቢዎች በሚገኙ መስቀያዎች ወይም ድጋፍ ባላቸው ማስቀመጫዎች ላይ መሰቀል ወይም መቀመጥ ይኖርበቸዋል የእሳት ማጥፊያ መሣሪዎች በተመደበላቸው ቦታ መገኘታቸውንዓ በአካላቸው ላይ የደረሰ ጉዳት መኖሩን እና አገልግሎት ለመስጠት በሚያስችል ሁኔታ ላይ መገኘታቸውን ለማረጋጥ የሚያስችል ምርመራ ከአገድ ዓመት በባላነሰ ጊዜ ውስጥመሣሪያዎቹ በሚቀመጡበት ወይም በሚሰቀሉበት ቦታ ሊደረግላቸው ይገባል የእሳት አደጋ ማጥፊያ መሣሪያዎች በሚቀመጡበት ወይም በሚሰቀሉበት ቦታ የመሣሪያዎቹ ዓይነት የሚሰጡት አገልግሎት እና በትክክል መጠቀም የሚያስችሉ መመሪያና ስታንዳርድ ዎች በሚታዩ እና በቀላሉ በሚነበቡበት ሁኔታ ተጽፈውመለጠፍ ይኖርባቸዋል ስለ እሳት አደጋ ማምለጫ መንገዶች በማንኛውም የህዝብ መጠቀሚያ ሕገፃ በእሳት አደጋ ጊዜ ሠራተኞች እንዲያመልጡ የሚያስችሏቸው መንገዶች ሊኖሩት ይገባል ማገኛውም የሀዝብ መጠቀሚያ ሀንጻ በእሳት አደጋ ገዜ ከአደጋ ነጻ ወደ ሆነው ቦታ ለመውጣትና ለማምለጥ የሚያስችሉ በእያገዳገዱ ፎቅ ላይ በተሻሻለው የኢትዮጵያ ሀገጻ ስታገዳርድ ፎዩ ኮርፎርህቨበ በህቨበ ህባ ርዐበከዝርቨርዕክ ከ ሃዘር ህ መሰረት የእሳት አደጋ ማምለጫ መንገዶች ሊኖሩት ይገባል። ሁሉም የእሳት አደጋ ማምለጫ መንገዶች በተገቢው መገገድ ጥበቃ የተደረገላቸው እና ማንኛውም እንቅስቃሴ ከሚገድቡ ወይም ከሚያውኩ መሰናክሎች ነፃ መሆን አለበቸው ተገሽራታች ከሆኑ በሮች በስተቀር ሁሉም የሕንፃው በሮች ወደ ውጭ እገዲከፈቱ ሆነው መሰራት ይኖርባቸዋል ሠራተኞችን ከሕንፃው ውስጥ ወይም ሕገፃው ከሚገኝበት ግቢ ለመውጣት የሚስችሉ በሮች በቀላሉ እገዳይከፈቱ በሚያደርጋቸው ሁኔታ መቆለፍ ወይም መታሰር የለባቸውም በማናቸውም ክፍሎች ውስጥ የሚከማቹ እቃዎች በክፍሉ ውስጥ የሚሰሩ ሠራተኞች የአሳት አደጋ በሚፈጠርበት ወቅት ለማምለጥ የሚያስችላቸው ነፃ የመተላለፊያ መንገድ አገዲኖር በሚያስችል ሁኔታ መዘጋጀት ወይም መደራጀት ይኖርባበቸዋል ማንፕኛውም በሕንፃ ውስጥ የሚገኝ ሠራተኛ በአሳት አደጋ ጊዜ ለማምለጥ የሚያስችለውን መገገድ እና በአደጋ ጊዜ መከተል ስለሚኖርበት ስርዓት ተገቢው ሥልጠና ማግኘት ይኖርበታል ስለ ተቀጣጣይ ቁሳቁሶች የተቀጣጣይነት ባህርይ ያላቸው የግንባታ ቁሳቁሶች ለእሳት በሚጋለጡ ቦታዎች መከማቸት አይኖርባቸውም በግንባታ ሥራ ውስጥ በቀላሉ በእሳት የሚቀጣጠሉ ቄሶችን ወይም ፈሳሾችን መጠቀም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ሀ ተቀጣጣይ ነገሮች እገዳይቀጠጠሉ ለመከላከል የሚያስችል ቁጥጥር እና ክትትል ሊደረግባቸው ይገባል ለ ተቀጣጣይ ቁሶችን ለመሸከም ለማስተላለፍ እና ለማከማቸት የሚያገለግሉ የመያዣ እቃዎች በጥገቃቄ መጠበቅ እና መታሰር ይኖርባቸዋል ስለ የመጀመሪያ እርዳታ አሠጣጥ በማኀኛውም የሥራ ቦታ ላይ የመጀመሪያ የእርዳታ አገልግሎት መስጫ ቁሳቁስ ክፍል በአሰሪው መደራጀት ይኖርበታል በሥሠራ ቦታ ውስጥ የመጀመሪያ የህክምና መስጫ ቦታን የሚያመለክቱ ምልክቶች በግልፅ በሚታዩ ቦታዎች መለጠፍ ወይም መተከል ይኖርበታል በሥራ ቦታ ላይ ጉዳት የደረሰበት ማኝኛውም ሠራተኛ በሥራ ላይ የደረሰበትን አደጋ ወይም ጉዳት በተመለከተ አግባብ ባለው መቤት ተዘጋጅቶ በተፈቀደ ፎርም መዝመገብ ይኖርበታል አሠሪውም በሠራተኛው ላይ የደረሰው ጉዳት መዝመገቡን የመረጋገጥ እና የምዝገባ ዝርዝሩን ወደ ሚመለከተው አካል የማስተላለፍ ግዴታ አለበት ማንኛውም አሠሪ በሥራ ቦታ ላይ በከባድ ሕመም ዉይም አደጋ የተጎዳን ሠራተኛ ወደ ሕክምና ተቋም የመውሰድ ሃላፊነት አለበት በግንባታ ቦታዎች ለድገገተኛ አደጋ አገልግሎት የሚሠጡ የሕክምናና የአምቡላንስ አገልግሎት ተቋማት አድራሻው መመልከት አለባቸው ስለ አደጋ ማምለጫ መንገዶች ማኖቸውም የሥራ ቦታዎች ለሥራው እንደየሥራው አካባቢ ተገቢ የሆኑ እና ከአደጋ የተጠበቁ የመግቢያ እና የመውጪያ መንገዶች ሊኖራቸው ይገባል በሥራ ቦታ የሚገኙ ሠራተኞች መሣሪያዎች እና ሌሎች ቁሳቁሶች ከአደጋ በተጠበቀ ሁኔታ ሊንቀሳቀሱ በሚችሉበት ሁኔታ መዘጋጀት አለባቸው በአዳራሾች ወይም በሌሎች ክፍሎች የሚገኙ መተላለፊያዎች አና በየሕንፃው ውስጥ ከክፍል ወደ ክፍል ለመዘዋወሪያ ወይም ለመውጫ እና መግቢያ የሚያገለግሉ መተላለፌያዎች እንደአስፈላጊነቱ በወለል ምልክቶች እገዲለዩ መደረግ ይኖርበታል ድንገተኛ አደጋ በሚፈጠርበት ወቅት እና መደበኛ የመውጫ መንገዶች አደገኛ ሆነው ሲገኙ ወይም ከአገልግሎት ውጭ ሆነው ሲገኝ ለማምለጥ የሚያስችሉ የድገገተኛ አደጋ ማምለጫ ዘዴዎች በቅድሚያ ሊዘጋጁ ይገባል የአደጋ መውጫ በሮች ወይም መገገዶች ፈጣን የመውጫ አገልግሎት እንዲሰጡ በሚያስችል ሁኔታ ሊዘጋጁ ምልክት ሊደረግባቸው እና ብርሃን ሊኖራቸው ይገባል የአደጋ ጊዜ መውጫ በሮች መከፈት የሚኖርባቸው የበሮቹ ውዝዋዜ በሚፈልገው የቦታ ስፋት ወደ ያዙ ወለሎች እና የደረጃ ማረፊያዎች በኩል ሆኖ ወደ ሁለቱ ተቃራኒ አቅጣጫዎች የሚወዛወዙ በሮች ሲገጠሙ አሳልፎ ለማየት በሚያስችል ክፍተት መሆን ይገባቸዋል ስለ ሠራተኞች እና የሥራ ቦታዎች ደህንነት አጠባበቅ የሠራተኞች ደህንነት የታወቀ አካላዊ ወይም አእምሯዊ ችግር ያለበት ሰው በግንባታ ሥራ ላይ እንዲመደብ መደረግ የለበትም ማንኛውም የግገባታ አሰሪ ወይም ተቆጣጠሪ ወይም ሠራተኛ በሰዎች ጤንነት እና ደህንነት ላይ አደጋ በማያስከትል ሁኔታ አሰካሪ መጠጦች ጠጥቶ ከተገኘ ወደ ሥራ ቦታ መግባት ወይም ሥራው ወደሚገኝበት ቦት ላይ መቆየት አይፈቀድም ማንኛውም በሥራ ቦታ ላይ የሚገኝ ሠራተኛ በሠራተኞች ላይ አደጋሊያስከትል በሚችል መልኩ እንደ ግብግብ አላስፈላጊ ሩጫ እና ዝላይ እንዲሁም ቀልዶችን በሰዎች ላይ መሞከር ወይም በሌላ ተመሳሳይ ረብሻ ላይ መሳተፍ የለበትም ማገኛውም ሠራተኛ በሥራ ቦታው ላይ ደህገነቱን እና ጤንነቱን ለመጠበቅ የተሰጡትን መሣሪያዎች በአግባቡ መያዝ እና መጠቀም ይኖርበታል አሠሪው የሠራተኞቹ ደሀገነት እና ጤንነት ሊያስጠብቁ የሚችሉ የመከላከያ መሣሪያዎች እና ሌሎች አልባሳት እገዲያገኙ ማድረግ እና በስራ ላይ መዋላቸውን ማረጋገጥ ይገባዋል የሥራ ቦታዎች ደህንነት ማንኛውም አሠሪ የሥራ ቦታዎች በሠራተኞች ደህንነት እና ጤንነት እገዲሁም በሕብረተሰቡ እና በአካባቢው ላይ ጉዳት እገዳያስከትሉ ማድረግ ይኖርበታል አሠሪው በሁሉም የሥራ ቦታዎች የደህገነት መጠበቂያ ሥነስርኣቶች በሥራ ላይ መዋላቸውን በየጊዜው ማረጋገጥ ይኖርበታል ማገኛውም የሥራ ቦታ ከቆሻሻ የፀዳ እና በጽዳት የሚጠበቅ መሆገይኖርበታል ማንኛውም የሥራ ቦታ ለወንዶች እና ሴት ሠራተኞች መገልገያ የሚሆኑ እና በተለያየ ቦታ የተገነቡ ጊዜያዊ የመታጠቢያ እና የገንፅሀና መጠበቂያ አገልግሎት መስጠት የሚቸሉ ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል ማንኛውም የሥራ ቦታ ከመንግስት ዋና ምንጭ ወይም በሚመለከተው አካል ፍቃድ ካገኘ ሌላ የተለየ ምገጭ የተገኘ በቂ እና ለጤና ተስማሚ የሆነ የመጠጥ ውዝ ሊኖረው ይገባል በሥራ ቦታዎች የሚገኙ ለእሣት አደጋ እና ለበሽታ የሚያጋልጡ ደረቅ ቆሻሻዎች በወቅቱ መወገድ አለባቸው ሸሻ በግንባታው አካባቢ ብክለት እገዳይከሰት ጊዜያዊ የፍሳሽ ማከማቻ እና ማስወገጃ መዘጋጀት አለበት ህዝብ በሚተላለፍበት መንገድ የሚከማች የግንባታ ቁቄሳቄስ ከከተማው አስተዳደር ፈቃድ ካልተሠጠ በስተቀር ማከማቸት አይፈቀድም ከሀምሣ እና ከዚያ በላይ ቁጥር ያላቸው ሠራተኞች በሚሠሩባቸው ማናቸውም የሥራ ቦታዎች የደህንነት እና የጤንነት ሁኔታዎችን የሚከታተል የደሀንነት ጮኮገን ሊኖር ይገባል የደሀገነት መኮገኑ ሀ የሥራ ቦታ የደሀንነት እና ጤገነት አጠባበቅ የሙያ ሥልጠና የተሰጠው ሊሆን ይገባል ለ ከሥራ ተቆጠጣሪዎች ጋር በመመካከር በአሠሪው የተቀመጡትን የደሀገንነት እና ጤንነት ተግባራትን ያከናውናል በሰራተኞች ሙተግበሩንም ይቆጣጠራል የሚደርሱ አደጋዎችን ስለ መዝመገብ እና ማሳወቅ ማገኛውም ሠራተኛ በሥራ ቦታ ላይ የደረሰበትን አደጋ ወይም የደረሰበትን አደገኛ ሁኔታ ለአሰሪው ወይም ለተቆጠጣሪው ወዲያውኑ ማሳወቅ ይኖርበታል በሥራ ምክንያት የሚደርሱ አደጋዎች እና በሥራ ምክንያት የሚመጡ በሽታዎች አገዲሁም አደገኛ ክስተቶች ተዝመግበው ለዚሁ ሥራ በተመደበ ሰው በአግባቡ መያዝ ይኖርባቸዋል በሥራ ቦታ ላይ ተዝመግበው የተያዙ መረጃዎች ተጠብቀው የሚቆዩበት ጊዜ ቢያንስ ከ ዓመት ቢበዛ ደግሞ ከዐ ዓመት መብለጥ የለበትም ማገኛውም በሥራ ቦታ ላይ የሚደርስ አደጋ በ ቀናት ውስጥ ለሚመለከተው አካል ሪፖርት መደረግ አለበት ሪፖርቱ የሚከተሉትን የሚካትት ይሆናል » የአደጋውን መፈጠር እና የአደጋውን ባሀሪይ ዓይነት ፅ አደጋው የደረሰብትን ጊዜ አና ቦታ አደጋው የደረሰበት ሠራተኛ ሙሉ ስም እና አድራሻ የአሠሪው ድርጅት ሙሉ ስም አና አድረሻ » ጉዳት የደረሰበት ሠራተኛ የህክምና እርዳት ማግኘት ያለማግኘቱን ካገኘ ሕክምና ያደረገለትን ሐኪም ስምና አድራሻ አደጋው የሞት አደጋን የሚስከትል ሆኖ ሲገኝ በስልክ ወይም በማናቸውም ሌሎች የመገናኛ ዘዴዎች አደጋው ለሚመለከተው አካል ሪፖርት መደረግ ይኖርበታል ክፍል አራት የህንፃ መጠቀሚያ ፈቃድ በምድብሐ ስር ለሚካተቱ ሀንፃዎች የግንባታ ሥራው ሲጠናቀቅ የሕንፃ መጠቀሚያ ፈቃድ ማመልከቻ በቅጽ ተሞልቶ መቅረብ ይኖርበታል የማመልከቻው ቅፅ በሕገፃው ባለቤት ወይም በህጋዊ ወኪሉ ወይም የመንግሥታዊ ወይም መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ገብረት ከሆነ በድርጅቱ የበላይ ኃላፊ ተፈርሞና ማህተም ተደርጐ መቅረብ አለበት ለሕንፃ መጠቀሚያ ፈቃድ የሚቀርብ የማመልከቻ ቅጽ ሀ የግገባታውን ባለቤት ሙሉ ስምና አድራሻ ለን ግንባታው የሚገኝበትን አድራሻ ሐንየሀንፃውን የአገልግሎት ዓይነት መን የግንባታውን ፈቃድ ቁጥር ሠንግገባታው የተጀመረበትገና የተጠናቀቀበትን ቀን ረ ሀገጻው በፕላኑ መሠረት ስለመሠራቱ ቁጥጥሩን ያደረገው የተመዘገበ ባለሙያ ያረጋገጠበትን ማስረጃ ወይም በፕላኑ መሰረት ስለመሰራቱ እና ርክክብ ስለመፈፀሙ በባለቤቱ በደብዳቤ የተሰጠ ማረጋገጫ ማካተት አለበት ከማመልከቻው ቅፅ ጋር ተያይዘው ምቅረብ ያለባቸው ሰነዶች ለአዲስ ግንባታ አእድሳት ሀን የግንባታ ፈቃድ ለ የግንባታ ክትትል ደብተር ሐ ግንባታው መጠናቀቁን የሚያረጋግጥ አማካሪ መሐንዲስና የሕንፃው ባለቤት የተፈራረሙበት የርክክብ ሠነድ ወይም ርክክብ መረፀሙን ማረጋገጫ ደብዳቤ መን ሀገጻው የፕላን ማሻሻል ወይም ለውጥ ከተደረገ የተሻሻለውን አካቶ የተዘጋጀ ወይም የተከለሰ ፕላን ቅጂ ሠ በክትትልና ቁጥጥር ስለማለፉ ከፋይሉ ጋር የሚቀርቡ ሠነዶች ለክትትልና ቁጥጥር የአገልግሎት ክፍያ የከፈለበት ደረሠኝ ተያይዞ መቅረብ አለበት ግንባታው በክትትልና ቁጥጥር ስርዓት ውስጥ ካላለፈ ክትትልና ቁጥጥር ከሚያደርገው የስራ ክፍል ዳይሬክቶሬት ወይም ቡድን በህጉ መሰረት ተገቢውን ቅጣት ተቀጥቶ ሪፖርት ደረሰኝ ይዞ ማቅረብ አለበት ለነባር ሕገፃ ያገለግሎት ለውጥ ወይም ማስፋፋት በማድረግ ለሚቀርብ የመጠቀሚያ ፈቃድ ሀ የአገልግሎት ለውጥ ፈቃድ የፕላን ስምምነት ለ ለአገልግሎት ለውጥ የተፈቀዱ ፕላኖች ሐ በተፈቀደው ፕላን መሠረት መጠናቀቁን የሚገልፅ የርክክብ ሠነድ ርክክብ በወቅቱ መደረጉን የሚገልጽ ደብዳቤ መቅረብ ይኖርበታል ደረጃ በደረጃ ወይም በየምዕራፉ ለሚደረግ ግንባታ የደረጃ በደረጃ ፈቃድ የመጀመሪያው ደረጃ መጠናቀቁን የሚገልጽ ተቆጠጣሪዎቹ በፊርማቸው ያረጋገጡበት ሠነድ መቅረብ ይኖርበታል የመጠቀሚያ ፈቃድ የሚሰጠው ህገጻ ሹም ዉይም የተሰየሞው አካል የተጠናቀቀው የመጀመሪያ ደረጃ ግገባታ የመሪ ፕላኑን አነስተኛ የወለል ምጣኔ እብከዩልጸ መስፈርት መጠበቁን አረጋግጦ የመጠቀሚያ ፈቃድ መስጠት አለበት በከፊል ተከናውኖ ለሚቀርብ የሀገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ አገልግሎት ጥያቄ የግንባታው ደረጃ ዝቅተኛውን የወለል ምጣኔ ያሟላ መሆን የሚገባው ሲሆን ፈቃዱ ለአገልግሎት ዝግጁ ለሆኑት ወለሎች ብቻ የሚሰጥ ይሆናል የህገፃ አዋጅ ከመፅደቁ በፊት የግንባታ ፈቃድ አውጥተውም ሆነ ሳያወጡ የተጠናቀቀ ነባር ግንባታ ወይም ልዩ ከግንባታ የተወሰደ የመሪ ፕላኑን መስፈርት ባያሟላም የመጠቀሚያ ፈቃድ ማመልከቻ ፎርም በመሙላት የቦታውን ፕላን መረጃ እና የተጠናቀቀውን ግንባታ ሙሉ የፀደቀ አርክቴክቸራል ገድፍ እገዲቀርብ በማድረግ የአገልግሎት ክፍያ ከፍሎ የነባር ግንባታ መጠቀሚያ ፈቃድ ይሰጣል ደረጃ በደረጃ ተፈቅዶ የሚገነባ ግንባታ እናወይም በከፊል ለተከናወነ ግንባታ ጊዜያዊ የሀንጻ መጠቀሚያ ፈቃድ የሚሰጥ ሲሆን አድሳቱም በየዓመቱ የሚከናወን ይሆናል ደረጃ በደረጃ ወይም በከፊል ለተጠናቀቁ የሀገጻዎች የሚሰጥ ጊዜያዊ የሀገጻ መጠቀሚያ ፈቃድዕድሳት ግንባታው የቀረው የማጠናቀቂያ በከበ ስራ የሊፍት ገጠማ የአደጋ ገዜ ማምለጫ እና በፕላን ማሻሻያ ተካተው ሊፈቀዱ የሚችሉ መጠነኛ ተጓዳኝ ስራዎች ብቻ ከሆነ ጊዜያዊ የመጠቀሚያ ፈቃድየዕድሳት አገልግሎት ያገኛል በህገጻ አዋጅ መሰረት የሕገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ አስገዳጅ የሚሆነው ለምድብ ሕ ግንባታዎች ሲሆን ለምድብ ሀ እና ለምድብ ለ ግገባታዎች የህገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ መውሰድ አስገዳጅ አይደለም ሙሉ በሙሉ ለተጠናቀቀ ሀገጻ የህንጻ ግንባታ ስራ እስከ ማጠናቀቂያ ስራዎች የፍሳሽ የኤሌክትሪክ የአደጋ መከላከያና ማምለጫ አሳገሰር የአካል ጉዳታኛ መወጣጫ ክጠሀዐ የደረጃ ከከ ወዘተ በተሟላ መልኩ ዲዛይኑን ጠብቆ የተሰራ ሀገጻ በየአራት አመቱ የሚታደስ የሀገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ይሰጠዋል። ለህንጻ መጠቀሚያ ፈቃድ አገልግሎት የግንባታ ክትትል ማስረጃዎች ወይም የግገባታ ክትትል ቅጣት አፈጻጸም የሀንጻ አዋጅ ን ለማስፈፀም በወጡ የህገጻ ደንብ እና የህገጻ መመሪያ ቁጥር መመሪያ ቁጥር መመሪያና ስታንዳርድ ቁጥር ከግምት ያከገባ ሆኖ በግንባታ ክትትል ዳይሬክቶሬት ቡድን መፈፀሙን ማገናዘብ ያስፈልጋል ከህንጻ አዋጅ በፊት የግንባታ ፈቃድ በመውሰድ የተገነቡ ግንባታዎች የግንባታ ክትትል ደብተር እና የግንባታ ርክክብ ማስረጃ ማቅረብ ሳያስፈልጋቸው የፕላን ስምምነት የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የግገባታ አርክቴክቸራል ፕላን ገድፍ ብቻ እገዲያቀርቡ በማድረግ ተገቢ ክፍያዎችን ከፍለው አገልግሎት የሚያገኙ ይሆናል የመጠቀሚያ ፈቃድ ሳይወስዱ ጥቅም ላይ የዋሉ ግንባታዎች ቅድመሁኔታዎችን በማሟላት በ የከራ ቀናት ውስጥ ፈቃድ እገዲያወጡ ቅድመ ማስጠንቀቂያ የሚሰጠቸው ሲሆን በማስጠገቀቂያው መሰረት ቀርበው ፈቃድ መውሰድ ይገባቸዋል በተሰጠው ጊዜ ገደብ ፈቃድ ካላወጡ ሀገጻው ለተጠቃሚው ደሀንነት ስጋት እንዳለው ተቆጥሮ የንግድ ፈቃዱ እገዲታገድ እና ህገጻው በኪራይ ጥቅም ላይ እገዳይውል ለሚመለከታቸው አካልተቋማት መረጃው ይተላለፋል የመጠቀሚያ ፈቃድ የሚያስከለክሉ ምክንያቶች ግንባታው ከፕላን ውጭ የተስፋፋ ከሆነ ወይም በተጓዳኝ የተገነቡ ግንባታዎች ካሉት የመጠቀሚያ ፈቃድ መስፈረት የማያሟላ ከሆነ በግንባታ ውስጥ እና ውጭ የአሳት አደጋ መከላከያ ስርዓትን ያለማደራጀት አና የአደጋ ጊዜ ጠቋሚ እና አቅጣጨ አመልካች ምልክቶች በተገቢው ቦታ ላይ አለመትከል ወይም አለመለጠፍ ከይዞታ ውጭ የተደረገ ማስፋፋት ግንባታ ላይ የዋለው ቁስ ባሀሪ የአካባቢውን ነዋሪ ወይም የሀገጻውን ተገልጋይ ወይም የአካካባቢውን ትራፊክ እገቅስቃሴ የሚያውክ ወይም የሚገታ መሆን የሕገፃ ሹሙ ወይም የተሰየመው አካል ደህንነቱ አሰጊ አለመሆኑን ለተረጋገጠ እና በከፌል ለተጠናቀቀ ህንጻ የመጠቀሚያ ፈቃድ ሊሰጥ ይችላል በከፊል ለተጠናቀቀ ህንጻ የመጠቀሚያ ፈቃድ ሲሰጥ የሚከተሉትን መሟላታቸውን ማረጋገጥ ይኖርበታል የህገጻው ዝቅተኛ የወለል ምጣኔ ስትራክቸራል ፍሬም መሰራቱ እና ጥቅም ላይ ለማዋል የታቀደው እርከን ለአገልግሎት ዝግጁ ምሆኑ ጥቅም ላይ ለማዋል የታሰቡት የህገጻ ወለሎች ደረጃቸው የድጋፍ መያዣ ሙሉ ለሙሉ መገጠማቸውን እና ያልተጠናቀቁ የህገጻው ፎቆች ጥቅም ላይ ለማዋል ከታሰቡት ለመለየት ጊዜያዊ ከለላ የተደረገላቸው ስለመሙሆኑ የሀገጻው የፍሳሽ ማስወገጃ መስምር ከፍሳሽ ማስወገጃ ጋር መገናኘቱን እና ጥቅም ላይ ለማዋል የታሰቡት መጸዳጃ ቤቶች ሙሉ ለሙሉ መጠናቀቃቸውን የህገጻው የውሃ መስመር ጥቅም ላይ ለማዋል ለታሰበው ሙሉ ለሙሉ መጠናቀቁገና ውሃ መዳረሱን የህገጻው የኤሌክትሪክ መስመር ጥቅም ላይ ለማዋል በታሰቡት ክፍሎች ላይ ሙሉ ለሙሉ መጠናቀቁገ መዳረሱን እገዲሁም ጥቅም ላይ የማይውለው የሀገጻ ከፍል የኤሌክትሪክ አደጋ እገዳያዳርስ አስፈላጊው ጥገቃቄ መደረጉን ህንጻው ለአካል ጉዳተኞች ከእንቅፋት የጸዳ መዳረሻ መንገድ ገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት ያደረገ መሆኑን የእሳት አደጋ መከላከያ ስፕሪክለር ካለው በአግባቡ መገጠሙዓና መስራቱን በማረጋገጥ የህገጻው ለእሳት አደጋ መከላከያ የሚሆን ውዛ አቅርቦት እና የውሣ ፓገፕ መገጠሙንና መሰራቱን ማረጋገጥ ይኖርባበቸዋል አገልግሎቱ ያበቃ ወይም በወቅቱ ያልታደሰ የህገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ እገደ ፈቃድ አያገለግልም የህገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ሊታገድ እና ወይም ሊሰረዝ የሚችልባቸው ምክንያቶች ግድፈት እያለበት በስሀተት የፀደቀ ከሆነ ሊታገድ ወይም ሊሰረዥ ይችላል ተገልጋዩ ያቀረበው ማመልከቻ የተሳሳተ ወይም ሀሰተኛ መረጃ ከያዘ ግንባታው የደሀገነት ስጋት እገዳለበት በተጨባጭ ማስረጃ ተረጋግጦ ከቀረበ የተሳሳተ የመስክ ሪፖርት በባለሙያ ከቀረበ ግንባታው ከተፈቀደው ዲዛይገ ውጭ አገልግሎት ላይ ከዋለ የህገጻው መጠቀሚያ ፈቃድ ሊታገድ እናወይም ሊሰረዥ ይቸላል። ከዚህ በተጨማሪ እገደ አስፈላጊነቱ ህንጻው አገልግሎት ላይ እንዳይውል የገግድ ፈቃዳቸው እገዲታገድ ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ ይቻላል ሰንጠረሽ የህንጻ መጠቀሚያ ፈቃድ የአገልግሎት ስታገዳርድ ተቁ አገልግሎትች የሚወስደው ጊዜ ምርመራ ሙሉ ለሙሉ ለተጠናቀቀ ህንጻ የሚሰጥ የተሟላ መረጃ የህገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ከቀረበ ደረጃ በደረጃ በከፊል ለተከናወነ ሀገጻ የተሟላ መረጃ የሚሰጥ የሀገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ከቀረበ ክፍል አምስት የአገለግሎት ክፍያና ቅጣት የአገልግሎት ክፍያዎች የፕላን ስምምነትና የግንባታ ፈቃድ ክፍያ የፕላገ ስምምነት ለማግኘት ጥያቄ ሲቀርብ ብር የአገልግሎት ክፍያ በማስከፈል ስምምነቱ ይሰጣል። አዲስ አበባ ጥቅምች ዐ ሣም ስጦታው አካለ ኢር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የህንጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ምስክር ወረቀት የገንቢ ግዴታ መግቢያ የግንባታ ማስቆሚያ የግንባታ ከትትል ውሳኔ መግለጫ ልዩ ልዩ ቅጾች የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ማመልከቻ ቕፅ የግንባታ ፈቃድ የምስከር ወረቀት ቅፅ የፕላን ስምምነት መጠየቂያ ማመልከቻ የመጀመሪያ ግንባታ ከትትል እርከን ማሳወቂያ ቅፅ ዐዐ የግንባታ እድሳት ፈቃድ መጠየቂደ ዜን የግንባታ ማፍረሻ ፈቃድ የአገልግሎት ለውጥ መጠየቂያ ማመልከቻ የወሰን ላይ ግንባታ መግለጫ የወሰን ላይ ግንባታ ማሳወቂያ ኢራ የአሠሪ ግዴታ መግቢያ የግንባታ መከታተያ ቅጽል የግንባታ ማስቆሚያ ማስጠንቀቂያ የግንባታ ሥራ ለውጥ ተጨማሪ ማሳወቂድ ኅ ቸፅ የግንባታ መጠቀሚያ ፈቃድ መጠየቂያ የቅሬታ ማቅረቢያ ቅጽ የጊዜያዊ ግንባታ ፈቃድ ከ የቅጣት ውሳኔ ማሳወቂያ ደንብ ማስከበር ራራ ቅፅ የፕላን ማሻሻያ ጥያቄ ማቅረቢያ የግንባታ ጊዜ ማራዘሚያ ማመልከቪቻ አአ ለፕላን ግምገማ ተጨማሪ ጊዜ መጠየቂያ የግንባታ ሥራ እርከን ማሳወቂያ አገልግሎት ያልተሰጠበት ከፍያ መጠየቂያ ይግባኝ ሰሚ ቦርድ ውሳኔ ማሳወቂያ የጊዜያዊ ግንባታ ፈቃድ የምስክር ወረቀት አ የምሽት መገንቢያ ፍቃድ ሠ ቹ የግንባታ ማራዘሚያ ማስጀመሪ ምስክር ወረቀት ሠ ዋዕ የሮ ኤጨሌ ኤ ሙሙ ፌሩ ጥቅምት ዓም አዲስ አበባ።