Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የሀብት ሳይንስ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf


  • word cloud

የሀብት ሳይንስ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf
  • Extraction Summary

መዮ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ጥኦ እና ፈጣን ይሆኳ ሦ ሁሉ ነነ ገሪ ልዩ በሶ ድ ክናል በመስ ድርሰት የነሦ ሚያሳ መሰረታየ በጣም በገ ነው። ታላ ክታ ካልሆ ር ዊ ታሪክ ሳ አየተቦ ነት በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ።

  • Cosine Similarity

ሠ ዱማ ሥና ነፍ መና መ መውፍያ ዉ ጻጂ ሺ ዚ ኤው ጌረ ሙጨ ኤኤ ኤሙ ጫጫ ኹጫ አ ኤር በበፀ ነቪከ በበበፎ ሀብታም የመሆን ሳይነስ አስ አሱሞ አገደ ለስዴብራ ወዬምሞ የዛሳብ አዬነት የልስገውነ ሀብት ማግኘት ዬችጓል የሀብተ ፐከፀ ፀበ ቨበ ርከ ዓ ፒፐከፀ ርበርፀ በ ዋጓስ ዲ ዋትልስ ኑርጉም መስሰ አሸቱ በበፀ ነቪከ በበበፎ በበፀ ነቪከ በበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ነቪከ በበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ነቪከ በበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ ሰዎች ምንም እንኳን ተመሳሳይ ነገሮችን ቢያደርጉ አንዱ ሀብታም ሲሆን ሌላው ድሀ እና የከሰረ ይሆናል ከእነዚህ ሁሉ ነገሮች ልንጻሂርስበት የምንችለው ሀብታም መሆን በተወሰነ መንገድ ነገሮችን የማድሂኗግ ውጤት ነው የሚል መደምደሚያ ነው ሀብትም መሆን ነገሮችን በተወሰነ መንገድ የማከናወን ውጤት ከሆነ እና እንደ ሁልጊቬ ተመሳሳይ መንስኤ ምክንያት ተመሳሳይ ውጤት የሚያስገኝ ከሆነ ማንኛውም ሰው ነገሮችን በዚያ በተወሰነ መንገድ ማከናወን ከቻለ ሀብታም መሆን ይችላል ማለት ነው ይህም ሀብታም የመሆን ጉዳይ የአውነተኛ ሳይንስ ክፍል ውስጥ ያለ መሆኑን ያሳያል አዚህ ጋር ይህ የተወሰነ መንገድ የምንለው ነገር ጥቂቶች ብቻ ሊከተሉት የሚችሉት ከባድ ነገር ይሆንን የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል ተፈጥሯዊ ችሉታን በተመሰከተ እስካሁን እንዳየነው ይህ እውነት ሊሆን አይችልም ችሎታ ያላቸው ሰዎች ሀብታም ይሆናሉ እንዲሁም ዝቅተኛ ችሎታ ያላቸው ሰዎች ሀብታም ይሆናሉ በእውቀት ብልህ ሰዎች ሀብታም ይሆናሉ ብልህ እና አዋቂ ያልሆኑ ሰዎችም ሀብታም ይሆናሉ አካላዊ ጥንካሬ ያላቸው ሰዎች ሀብታም ይሆናሉደካማ እና ህመምተኛ ሰዎችም ሀብታም ይሆናሉ የተወሰነ የማሰብ አና የመረዳት ችሎታ በእርግጥ አስፈላጊ ነው ግን እስካሁን ድረስ ተፈጥሯዊ ችሎታን በተመለከተ ማንኛውም ወንድ ወይም ሴት እነዚህን ቃላት ለማንበብ እና መገንዘብ በቂ ስሜት ካለው በእርግጥ ሀብታም ሊሆን ይችላል ሀብታም የመሆን ጉዳይ የአካባቢ ትዳይም አንዳልሆነ አይተናል በአርግጥ አካባቢን በተመለከተ ከግንዛቤ ልናስገባቸው የሚገቡ ጉዳዮች አሉ። ሀሳብ ከቅርጽአልባ ነጥረ ነገሮች ተጨባጭ ሀብቶችን ማምረት የሚችል ብቸኛ ኃይል ነው ሁሉም ነገሮች የተሠሩበት ነገር የሚያስብ ንጥረ ነገር ነው በዚህ ንጥረ ነገር ውስጥ የሚገኝ የቅርጽ ሀሳብ ቅርጹን ያስገኛል ኦሪጅናል ንጥረ ነገር አንደ ሀሳቡ ይንቀሳቀሳል በተፈጥሮ ውስጥ የምታዩት እያንዳንዱ ቅርጽ እና ዛደት በኦሪጅናል ንጥረ ነገር ውስጥ የሚገኘው ሀሳብ ተጨባጭ መገለጫ ነው ኦሪጅና ንጥረ ነገር ስለሆነ ቅርጽ ሲያስብ ይህንን ቅርጽ ይይዛል ስለሆነ አንቅስቃሴ ሲያስብ ያንን እንቅስቃሴ ይይዛል ሁሉም ነገሮች የተፈጠሩት በዚህ መንገድ ነው የምንኖረው የአስተሳሰብ አጽናፈ ሰማይ አካል በሆነው በአስተሳሰብ ዓለም ውስጥ ነው የሚንቀሳቀስ አጽናፈ ሰማይ ሀሳብ በቅርጽ አልባው ንጥረ ነገር ውስጥ ተስፋፍቶ የሚያስበውን ነገር በሀሳቡ መሰረት በማንቀሳቀሱ የፕላኔቶችን ስርአት ቅርጽ እንዲይዝ እና ቅርጹን እንዲጠብቅ አድርጎታል የሚያስበው ንጥረ ነገር የሀሳቡን ቅርጽ ይይዛል በሀሳቡም መሰረት ይንቀሳቀሳል የፀሐይ እና ዓለማትን የማዞር ስርዓት ሀሳብን በመያዝ የእነዚህን አካላት ቅርፅ ይይዛል እንዳሰበውም ያንቀሳቅሳቸዋል በዝግታ የሚያድግን የኦክ ዛፍ ቅርጽ በማሰብ በሀሳቡ መሰረት ተንቀሳቅሶ ምንም አንኳን በመቶዎች የሚቆጠሩ አመታትን ቢፈጀበትም ዛፉን ያስገኛል በፈጠራው ሂደት ውስጥ ቅርጽ አልባው ንጥረ ነገር ባስቀመጠው የእንቅስቃሴ መስመሮች የሚንቀሳቀስ ይመስላል የኦክ ዛፍ ሀሳብ ያደገ የኦክ ዛፍን በቅጽበት አያስገኝም ነገር በበ ዛህቪከ ጠበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ የህብት ሳይጎስ ተግባቦትን በመናጠር ከቅርጽ አልባው ንጥረ ነሃአር ነገሮቶኾን ስለመፍጠር ትኩረት አልሰጠም ይህን ማድረግ እንደሚቸል ግን አናረጋሃጣለን ማንኛውም ሀንድ ወይም ሴት ይህን ማድረግ እንደሚቸሉ ለማሳየት እና እንዴት እንደሆነ ለማሳየት እንሞክራለን እንደ መደመሪያ አርምጃችን ሶስት መሰረታዊ ሀሳቦችን ማስቀመዋ አለብን በመደመሪሆ ሁሉም ነገሮች የተሰሩበተ አንድ ኦርጅናል ንጥረ ነገር እንዳለ እናሰምርበታለን የተለያዩ የሚመስሉን ንጥረ ነገሮች በሙሉ የአንዱ ንጥረ ነገር ልዩ ልዩ አቀራረቦች ናቸው በኦርጋኒክ እና ኢንኦርጋኒክ ተፈጥሮ ውስጥ የሚገኙት ብዙ ቅርጾች ከአንድ ንጥረ ነገር የተሰሩ ልዩ ልዩ ቅርጾች ናቸው ይህ መሰረታዊ ንጥረ ነገር ደግሞ የሚያስብ ነገር ነው በውስጡ የተያዘ ሀሳብ የሀሳቡን ቅርጸ ያስገኛል በሚያስበው ንጥረ ነገር ውስጥ ያለ ሀሳብ ቅርጾችን ያስገኛል ሰው አዲስ ሀሳብ ማመንጨት የሚችል የሀሳብ ማአከል ነው ሰው ሀሳቡን ለኦሪድናል ንጥረ ነገር ማስተላለፍ ከቻለ ያሰበው ነገር እንዲፈጠር ማድረግ ይችላል ይህንን ለማጠቃለል በመደመሪያ ደረጃ አጽናፈ ሰማዩን ዘልቆ የሚገባ በውስጡም የተሰራጨ አና የተስፋፋ ሁሉም ነገሮች ከአርሱ የተሰሩበት የሚያስብ ንጥረ ነገር አለ በዚህ ንጥረ ነገር ውስጥ ያለ ሀሳብ በሀሳቡ ውስጥ ያለውን ነገር ያስገኛል ሰው በሃሳቡ ውስጥ ነገሮችን መፍጠር ይችላል እና ሀሳቡን ቅርፅ በሌለው ንጥረ ነገር ላይ በማስረጽ ያሰበው ነገር አንዲፈጠር ሊያደርግ ይችላል እነዚህን አረፍተ ነገርች በአሳማኝ ሁኔታ እንዳስረዳ ልጠየቅ አችላለሁ ወደ ዝርዝር ጉዳዮች ሳልገባ በአመክንዮ አና በተሞክሮ ይህን ማድረግ አእችላለሁ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ ተያያዥና ተከታታይ ሀሳቦችን እንደማሰብ የሰው ልጆችን ጉልበት የሚያዝል ሌላ ስራ የለም በዓለማችን ላይ ከባዱ ስራ ይህ ነው ይህ ዩሂግሞ ሁኔታዎች ከእውነት ተቃራኒ በሚሆኑበት ጊዜ የበለጠ አስቸጋሪ ይሆናል በገሀዱ ዓለም ውስጥ የሚገኙ ተጨባጭ ሁኔታዎች በተመልካቹ አእምሮ ውስጥ ግልባጭ ቅርጻቸውን ይፈጥራሉ ይህንን ማስወገሎ የሚቻለው የእውነትን ሀሳብ አጥብቆ በመያዝ ብቻ ነው የበሽታን ገጽታና እና ሁኔታ መመልከት በመጀመሪያ በአእምሮ ውስጥ በመጨረሻም በአካል ውስጥ የበሽታው ቅርጽ አንዲፈጠር ያደርጋል በሽታ የለም ያለው ቅርጹ ብቻ ነው አውነታው ጤንነት ነው የሚለውን የእውነት ሀሳብ አስካልያዝን ድረስ ይህ ይሆናል የድህነትን ገጽታና ሁኔታ መመልከት በተመልካቹ አአምሮ ውስጥ የድህነትን ግልባጭ ቅርጽ አንዲፈጠር ያደርጋል ድህነት የለም ያለው መትረፍረፍ ብቻ ነው የሚለውን አውነት አጥብቀን አስካልያዝን ድረስ ይህ ይሆናል በበሽታዎች ገጽታ ተከቦ ስለጤንነት ማሰብ በድህነት ተከቦ ስለ ሀብት ማሰብ ታላቅ ኃይል ይጠይቃል ይህ አይነቱ ችሎታ ያለው ሰው ታላቅ አአምሮ ሆኗል አድል ፈንታውን ማሸነፍ ይችላል የሚፈልገውን ሁሉ ማግኘት ይችላል ይህ ኃይል ሲገኝ የሚችለው ከሁሉም የሚታዩ ነገሮች በስተጀርባ ያለውን መሠረታዊ አውነታ በመያዝ ብቻ ነው እውነታውም ሁሉም ነገሮች የተሰሩበትና የተፈጠሩበት አንድ የሚያስብ ንጥረ ነገር አለ የሚለው ነው መገንዘብ ያለብን እውነት በዚህ ንጥረ ነገር ውስጥ ያለ ማንኛውም ሀሳብ ቅርጽ እንደሚይዝና ሰው ሀሳቡን በዚህ ንጥረ ነገር በማስረጽ ሀሳቦቹ ቅርጽ እንዲይዙና የሚታዩ ነገሮች እንዲሆነ ማድረግ እንደሚቸል ነው ይህንን በመገንዘብ መፍጠር የምንፈልገውን ነገር መፍጠር እንደምንችል ስናውቅ ፍርሀትና ጥርጣሬ ከአኛ ይወገዳሉ እንዲኖሩን ው መ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ አርፈተ ነዢርቶ ባቸው ዘደ በበፀ ነቪከ በበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ ምዕራፍ አምስት የሚጨምር ሕይወት ሁሀ እንድትሆነ ፈቃዱ የሆነ አምሳክ አንዳለ ወይም በአናንተ ፁዬህነት ውስጥ አላማውን የሚያሳካ አምሳክ እንዳለ የሚያሳስባችሁን አሮጌ ሀሳብ እንጥፍጣፊ ጠራርጋችሁ ስስወግዱ ሁሉጵምና በሁሉም የሆነው በሁሉም የሚኖረው በእናንተም የሚኖረው ብልህ ንዣፕረ ገር ንቁ ህያው ንጥረ ነገር ነው። ክ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ መምሪ እንስሳዊ ፍላጎቶችን ለማርካት ሲባል ሀብታም መሆን ተገቢ አይደለም ምክንያቱም ይህ ሕይወት አይደለም ነገር የእያንዳንዱ አካላዊ ተግባር አፈፃፀም የሕይወት አካል ነው አ የሰውነት ፍላጎቶችን መደበኛ እና ጤናማነት የሚክድ ሰው ሙሉ በሙሉ ስይኖርም የሀብት ሳይገስ የአእምሮ ደስታን ለማግኘት ብቻ ሲባልም ሀብታም መዞሆን መፈለግ ተገቢ አይደለም ብዙ ለማወቅ የእውቀት ጥማትን ለማርካት ከሌሎች በአውቀት ለመላቅ ዝነኛ ለመሆን ሲባል ብቻ ሀብታም ለመሆ መፈለግ ጤናማ አይደለም እነዚህ ሁሉ የጤናማ ሕይወት ክናለ ናቸው ነገር ግን ለአአምሮ ደስታ ብቻ የሚኖር ሰው ከፊል ሕይወት ብቻ ነው ያለው ስለሆነም በእድል ፈንታው ፈጽሞ ሊረካ አይችልም ለሌሉች ሰዎች መልካምን ነገር ለማድረግ ሲባል ብቻ ሀብታም ለመሆን መፈለግም ተገቢ አይደለም የሰውን ዘር ለማዳን ሲባል እራስን ማጣት በበጎ አድራጎት እና መስፅዋትነት የሚገኘውን ደስታ ለማግኘት ብቻ መኖርም የተሳካ ሕይወትን አይሰጥም የነፍስ ደስታ አንድ የሕይወት ክፍል ብቻ ነው የነፍስ ደስታ ከሌሎች የሕይወት ክፍሉች አካልና አእምር የበለጠ ወይም ክቡር አይደለም በተገቢው ጊዜና ሰአት ለመብላት ለመጠጣት ለመደሰት ውብና ማራኪ የሆኑ ነገሮች ሁሉ እንዲናሩን ሩቅ የሆኑ ቦታዎችን ለመጎብኘትና አእምሮን ለመመገብና ለማዳበር ሰዎችን ለመውደድ ለሰዎችም መልካም ነገርን ለማድረግና እውነትን እንዲያውቁ ለመርዳት ሀብታም ለመሆን መፈለግ ተገቢ ነው ነገር ግን ከመጠን ያለፈ እራስን መስዕዋት ማድረግ ከመጠን ካለፈ አራስ ወዳድነት ያልተሻለ ነገር እንደሆነ ማስተዋል ያስፈልጋል ሁለቱም ስህተቶች ናቸው እግዚአብሔር ራሳችሁን ለሌሎች መስዋአት ሽ የ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ነቪከ በበበፎ ቦሀብት ሳይንስ ቁጥጥር ስር ወድቋል ይህንንም ሂደት ለመቆጣጠር የሚያስችል ህግ መውጣት አለበት ብላችሁ ማሰብ በደመራችሁ ቅጽበት ወደ ውድድር መድረክ እራሳችሁን ትወረውራላችሁ በዚህ ጊዜ የመፍጠር ኃይላችሁ ይቋረጣል ከዚህ በኋላ ልታገኙ የምትችሉት ምናልባት አስቀድማችሁ ያሰረጻችሁትን የፈጠራ አንቅስቃሴዎች ብቻ ይሆናል በተራሮች ውስጥ ስፍር ቁጥር የሌለው በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ዋጋ ያለው ወርቅ አንዳለ አወቁ ምድር ገና አልተገለጠችም ይህ ባይኖር እንኳን የምንፈልገውን አንድናገኝ ከሚያስበው ንጥረ ነገር ብዙ ወርቅ ይፈጠራል ይህ ይሆን ዘንድ ምንም እንኳን በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች አዲስ የወርቅ ማአድን ወደሚገኝበት ቦታ ምሪት ቢያስፈልጋቸውም የምትፈልጉት ገንዘብ ወደ እናንተ ይመጣል የሚታየውን አቅርቦት በጭራሽ አትመልከቱ በቅርጽ አልባው ንጥረ ነገር ውስጥ ያለውን ገደብ የለሽ ሀብት ተመልከቱ እናንተ መቀበልና መጠቀም በምትችሉበት ፍጥነት ይህ ሀብት ወደ እናንተ አንደሚመጣም እወቁ የሚታየውን አቅርቦት በማጠር ማንም ሰው ልታገኙት የሚገባችሁን ሊከለክላችሁ አይችልም ካልቸኮላችሁ በስተቀር ሁሉም ምርጥ የግንባታ ቦታዎች እኔ ቤት ለመገንባት ዝግጁ እስከምሆን ድረስ ተይዘው ያልቃሉ የሚል ሀሳብ በጭራሽ በአእምሯችሁ ውስጥ አይለፍ። ምክንያቱም ነገር ላይ አወንታዊ ሀሳቦችን ብቻ ማስረጽ በሰ ሀሳቦች የገነባችሁትን ስለማታፈርሱት ነው በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ ኢህብት ሰይኝስ ሐፍትንና ጽ ሁፎች አ ታንብቡ ስ ለ ምሮን በጨለማ ኩኡ ህኞዎከማሣግትኮ ቡኩ መቄጽጃ መከነተ የሚተ ሞላ ማንኛውም ነገር አታንብቡ ምስሎችና መከራ የሚ ስለነዚህ ነገሮች በማወቅ በጥቂቱ እንኳን ድሆችን መርዳት አይደ ልም ከለ አንደቪህ አይነት ነገሮች ያለን አውቀት ማሰራጨተ ኩዬህነትን ለማስወገድ ምንም አይጠቅምም ኩዬህነትን ለማስወገድ የሚያስችለው የድህነት ምስሎችን በክአእምር በማስረጽ ሳይሆን የሀብትና ብልጽጋና ምስሎችን በድሆች አእምር በማስረጽ ነው እእምሯችሁ በሰቆቃ ምስሎች አንዳይሞላ ማድረጋትሁ በምንም መልኩ ድሆችን በመከራቸው እንደመተው ሲቀጠር አይችቸልም ድህነትን ማስወገድ የሚቻለው ስለድህነት የሚያስቡ ሀብታም ስዎችን ቁጥር በመጨመር ሳይሆን ሀብታም ለመሆን አላማ አና እምነት ያላቸውን ድሆች ቁጥር በመጨመር ነው ድሆች የሚፈልጉት እርዳታ ሳይሆን መነሳሳት ነው በምጽዋት የሚያገኙት ቁራሽ ዳቦ በጉስቁልናቸው ውስጥ ያኖራቸዋል ወይም ለአንድና ለሁለት ስአታት ችግራቸውን ያስረሳቸዋል መነሳሳት ግን ከድህነት እንዲወጡ ያስችላቸዋል ድሆችን ለመርዳት ከፈለጋችሁ ሀብታም ሊሆኑ እንደሚችሉ ግለጹላቸው ይህንንም እራሳችሁ ሀብታም በመሆን አረጋግጡላቸው ድህነት ከዚህ ዓለም ሊጠፋ የሚችልበት ዕዎች ከ ብርር ኣስ በቀጣይነት ቁጥራቸው እየጨመሩ የሚሄዱ ዶቸ ወስ ስ ከ ሀርት ስተገብሩ ነው ስዎች በውድድ አለባቸው ወ ታሬ ሀብታም እንዲሆኑ መማር የወጣበትን መሰላል በመጣል ሌስ መ እያንዳንዱ ሰው ከኋላው ነገር ግን በመፍጠር ሀብታም የሚሆን ጣጫ እንዲያጡ ያደርጋል እያንዳንዱ ሰው በሺዎች ጋ ጅስስክሎ ር ስዊ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ ምዕራፍ አስራ አንድ በተወሰነ መንገድ መተግበር ሀሳብ የመፍጠር ኃይል ነው ወይም የፈጠራ ኃይል እንዲንቀሳቀስ ማድረግ የሚችል ተጽዕኖ ፈጣሪ ኃይል ነው በተወሰነ መንገድ ማሰብ ሀብትን ወደ እናንተ ያመጣል ነገር ግን ለተግባራችሁ ትኩረት ሳትሰጡ በሀሳባችምሁ ላይ ብቻ መተማመን የለባችሁም ብዙ ሳይንሳዊ ሜታፊዚክስ አሳቢዎች የሚሰናከሉበት አለት ይህ ነው ሀሳብን ከግለሰባዊ ተግባር ጋር ማገናኘት አለመቻል ካለ ተፈጥሯዊ ዛደቶች ወይም ካለ ሰው ልጅ ጣልቃ ገብነት ነገሮችን ከቅርጽ አልባው ንጥረ ነገር መፍጠር ይቻላል ብለን ብንል እንኳን የሰው ልጆ እንደዚህ አይነቱ የእድገት ደረጃ ላይ አልደረሰም ሰው ማሰብ ብቻ ሳይሆን ያለበት የግል ተግባሩም ሀሳቡን የሚያሟላ መሆን አለበት በመሬት ልብ ውስጥ ያለውን ወርቅ በሀሳባችሁ ኃይል ወደ እናንተ እንዲመጣ ማድረግ ትችላላችሁ ነገር ግን ወርቁ አራሱን ከመሬት አውጥቶ አጣርቶ ቅርጽ ያለው ሳንቲም አድርጎ በጎዳናዎች ላይ እየተሽከረከረ ወደ ኪሳችሁ አይገባም በሀያሉ መንፈስ የማዘዝ ኃይል የሆነ ሰው ወርቁን ከመሬት እንዲያወጣላችሁ በሚያስችል መልኩ የሰው ልጆች ሁሉ ጉዳዮች እንዲደራጁ ይሆናሉ የሌሎች ሰዎች የስራ ልውውጥ ደግሞ ወርቁን ወደ እናንተ በሚያቀርብበት መንገድ እንዲመራ ይሆናል ስለዚህ እናንተም የስራ ጉዳያችሁን ወደ እናንተ እየመጣ ያለውን ወርቅ ለመቀበል ዝግጁ በሆነ መልኩ ማደራጀት አለባችሁ። ክሽጵዥ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ ጅቻጅቓያክ የሀብት ሰይንስ ቦታቸውን ከሚገባው በላይ የሞሉ ፍጥረታጎ ቁ ር ። ባይኖ ጦመ ዝርያዎች ን ር ይህ ህግ ለእናንተም በተመ ኖሮ አዳዲስ ብታም የመሆናትሁ ነገር የሚወሰነው ይህንን ፌ ሳሳይ ይስራል ቅም ሳይ በማዋላችሁ ነው ህ በጉዳዮቻችሁፁ እያንዳንዱ ቀን ወይ የስኬት ቀን ዐጠይ ቱሩ ሆትፈልጉትን እንድታገኙ የሚያደርጓችሁ የስኬት ቀኖቻችሁ ሩችጢ ሁሉም ቀኖች የውድቀት ቀኖች ከሆኑ በጭራሽ ሀብታም አቶቸችሉም ሁሉም ቀኖቻችሁ የስኬት ቀን መሆን ከቻሉ በጭራሽ ሀብታም አለመሆን አትችሉም ውድቀት ቀን ነውጡ ዛሬ መደረግ ኖሮበት ሳታደርጉት የቀራችሁት አንድ ነዢ ቢኖር ያን ነገር በተመለከተ ወድቃችኋል ልታስቡት ከምትችሉት በላይ አኛ ውጤትም ሊያመጣባችሁ ይችኝላል በጣም ቀላል የምንላቸው ድርጊቶች ምን ይዘው ሊመጡ እገረሚችሉ ለመገመት በጣም አዳጋች ነው እናንተን ወክለው በሚንቀሳቀሱ ኃይላት ምን እየተደረገ አንዳለ ለማወቅ በጣም አዳጋች ነ በምትሰሯት ጥቂት ነገር ብዙ ነገሮች ሲወሰኑ ይችላሉ ምናልባትም ታላላቅ የእድል በሮች የሚከፈቱት በጥቂቷ ነገር ሊሆን ይቸላል የለዑል ጥበብ ከልዩ ልዩ የነገሮች ዓለማት እንዲሁም ከሰዎች ጉኞች ጋር በማቀናጀት ምን እየሰራላችሁ እንደሆነ አታውቁም ጥቂት ክሮችን ለማድረግ የምታሳዩት ቸልተኝነት የፈለጋችሁትን ነገር ሠ አገዳታገኙት ሊያደርጋችሁ ይችላል በእያንዳንዱ ተር ያለባቸውን ነገሮች በሙሉ አድርጉ ንዛቤ ውስጥ ከላይ የተቀመጠውን ሀሳብ በተመሰከተ ኘን ከ ም ስራት አይኖርባችሁ ላታስዝኩት ያለ ነገር አለ ከመጠን በላይ ስ ቾ መጣደፍ የለባችሁም ነገፃቂት ሰአት ውስጥም ብዙ ነገሮችን ለመ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ የሀብት ሰይንስ የማትፈልጉትን ስራ እየሰራችሁ ሊሆን ይችላል ነገር ። ለ ቶሁ ስትመሰረቱ ብዙ መዝናኛዎችን ሀላስ ጋር ከሚጋጩ ንግግሮች ወዶ በበፀ ነቪከ በበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ ምዕራፍ አስራ ሰባት ሀብታም የመሆን ሳይገስ ማጠቃለያ በመጀመሪያ ደረጃ አጽናፊ ሰማዩን ከልፋ ዘዘራጨ እና የተስፋፋ ሁሉም ነገሮች ከእርሱ ነጥረ ነገር አለ በዚህ ንጥረ ነገር ውስጥ ያ ለውን ነገር ያስገኛል የሚገባ በውስጡም የተሰሩበት የሚያስብ ለ ሀሳብ በሀሳቡ ውስጥ ሰው በሃሳቡ ውስጥ ነገሮችን መፍጠር ይችላል ነኮርፅ በሌለው ንጥረ ነገር ላይ በማስረጽ ያሰበው ሊያደርግ ይችላል አናም ሀሳቡን ነገር አንዲፈጠር ይህንን ለማድረግ ሰው ከተፎካካሪነት ወደ የፈጠራ አአምሮ ወሸጋገር አለበት አለበለዚያ ግን ሁልጊዜ ፈጣሪ ከሆነውና በጭራሽ ተፎካካሪ ካልሆነው ከቅርጽ አልባው ንቃት ጋር መስማማት አይችልም ሰው ከእሱ ለሚያገኘው በረከት ለቅርጽ አልባው ንጥረ ነገር ሀያውና አውነተኛ ምስጋናን በመስጠት ከቅርጽ አልባው ንጥረ ነገር ጋር ስምምነትን መፍጠር ይችላል ምስጋና የሰውን አእምሮ ከቅርጽ አልባው ልህነት ጋር አንድ እንዲሆን ስለሚያደርገው ሰው ሀሳቡን ወደ ቅርጽ ከልባው ንጥረ ነገር እንዲያስተላልፍ ይረዳዋል ሰው በፈጠራው ዓለም ላይ መቆየት የሚችለው ራሱን ጥልቅ እና ፃባይነት ባለው የምስጋና ስሜት አማካኝነት ከቅርጽ አልባው ንጥረ ነገር ጋር አንድነቱን በመጠበቅ ነው ሰው ሊያደርጋቸው እና እንዲኖሩት ስለሚፈልጋቸው ነገሮች ካና ትክክለኛ የአአምሯዊ ምስል መፍጠር አለበት። ምስሉን ፁ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ ምዕራፍ አገድ ማንኛውም ሰው ታላቅ ሊሆን ይችላል በአያንዳንዱ ሰው ውስጥ የኃያል የመሆን መርህ አለ ይህንን መርህ በአግባቡ በመጠቀምና በስራ ላይ በማዋል የሰው ልጅ የአአምሮ ችሎታዎችን ማዳበር ይችላል ሰው በፈለገው አቅጣጫ ሊያድግ የሚችልበት ተፈጥሯዊ ኃይል አለው የአድገት አድሎቹንም የሚወስን ምንም አይነት ገደብ የለም የሆነ ሰው ብቻ ታላቅ ሊሆንበት የሚችልና ሌሎች ሰዎች ታላቅ መሆን የተከለከሉበት ችሎታ የለም የመሆን አድሉ ያለው የሰው ልጅ በተሰራበት ኦሪጀናል ንጥረ ነገር ውስጥ ነው ብልህነት ወደ ሰው የሚፈስ ሁሉን አዋቂነት ነው ብልህነት ከችሎታ በላይ ነው ተሰጥኦ ከሌላው ችሎታዎች በተመጣጠነ መልኩ ተውጣጥቶ የተገነባ አንድ ልዩ ችሎታ ብቻ ሊሆን ይችላል ብልህነት ግን በነፍስ ተግባራት ውስጥ የሰው እና የአግዚአብሔር አንድነት ነው ታላላቅ ሰዎች ሁልጊዜ ከሚሰሩት ስራ የላቁ ናቸው ገደብ የለሽ ከሆነው የኃይል ምንጭ ጋር የተገናኙ ዓቸው የሰው ልጅ የአአምሮ ኃይል ድንበር የት ድረስ አንደሆነ አናውቅም ለሰው የአእምሮ ኃይል ገደብ ስለመኖሩም አርግጠኛ አይደለንም የንቃተ ህሊና አድገት ኃይል ለዝቅተኛ እንስሳት አልን ቀኦ ለሰው ልጆች ብቻ የተሰጠ ስለሆነ ሰዎች ሊያዳብሩትም ሊያ ባል ይችላሉ ዝቅተኛ የእድገት ደረጃ ላይ ያሉ አንስሳት ሰዎች ዓላ ይውን ስልጠናዎች ሊዳብሩ እና ሊያድጉ ይችላሉ ሰው ግን ም ይፉ እና ሲያዳብር አይስተዋልም ቢሆንም ይህ ቸሎፓ ያ የሰው ልጅ ብቻ ነው በበ ዛህቪከ ጠበበፎ የታላቅነት ሰይገስ ለእጽዋትና ለዛፎች የሕይወት አላማ እድገት እንደሆነው ሁሉ ለሰው ልጅም የሕይወት አሳማ እድገት ነው እጽዋት እና ዛፎች ዝም ብለው በተወሰኑ የአድገት መስመሮች ያድጋሉ የሰው ልጅ ግን አን ፈቀደው ማደግ ይችላል። ኢየሱስ እንዲህም ብሎ ነበርፁ ዳንመኛ ተወለዱ በመንፈስ ንቁ የእርሱን መንግሥት ማየት ትችላላችሁ ድምጺን ስሙ እኔንና የማደርገውን ተመልከቱ ወደ እኔ ኑና በሕይወት ኑረ የምናገራቸው ቃሎች መንፈስም ሕይወትም ናቸው ብትቀበሏቸጡ የሕይወት ውሀ ምንጭ በውስጣችሁ ይፈልቃል በውስጣችሁም ሕይወት ይኖራችል አብ ሲያደርግ ያየሁትን አደርጋለሁ ሲል የእግዚአብሔርን ሀሳብ አንብቧል ማለት ነው አባት ሁሉንም ነገር ለልጁ ያሳያል ማንም ሰው የእግዚአብሔርን ፈቃድ የማድረግ ፍላጎት ካለው አውነትን ያውቃል ትምህርቴ የራሴ አይደለም ግን የላከኝ ነው እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችል መንፈስ ወደ አውነት ሁሉ ይመራችል እነዚህ ሁሉ የኢየሱስ ቃላት የአግዚኦ ነብ እንደነበረ ያሳዩናል ዚአብሔርን ሀሳብ ያ ወደ ሁሉን አዋቂው አእምሮ ውስጥ የላ አእምሮ ሁሉንም እውቀት እና መግባት ሆናልናል እናም ያ መስጠት በጣም ያስደስተዋልና ይህንን አውቀት ሊሰጠን ይፈልጋል የጥንት እና የአሁን ዘመን ነብያት ባለራዮች ታላላቅ ወንዶችና ሴቶች ቻሉ ከእግዚአብሔር በተቀበሉት እንጂ ከሰው በተጣረት እሬረ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ግ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ ምዕራፍ አምስት መዘጋጀት ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ እርሱም ወደ እናንተ ይቀርባል እንደ እግዚአብሔር ብትሆኑ የእርሱን ሀሳቦች ሣነንበብ ትችላላችሁ ካልሆናችሁ ግን እውነትን ማስተዋል አይላችሁም ጭንቀት አና ፍርሀትን ማሸነፍ አስክትችሉ ድረስ ታላቅ ሰው መሆን አትችሉም ለተጨነቀ ሰው ወይም ለሚፈራ ሰው አውነትን ጦሥገንዝብበ የማይቻል ነው በእንደዚህ አይነት የአእምሮ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ሰዎች ሁሉም ነገሮች የተዛቡና ከተገቢው ግንኙነት ውጪ ስለሚሆኑ የአግዚአብሔርን ሀሳብ ማንበብ አይችሉም ድሀ ከሆናችሁና ስለቢዝነስና የገንዘብ ጉዳዮች የሚያስጨንቃችሁ ከሆነ የዚህን መጽሐፍ የመጀመሪያ ቅጽ የሀብት ሳይንስን ደጋግማችሁ አንብቡ ምንም ያህል ትልቅ እና የተወሳሰበ ችግር ቢኖርባችሁ መጽሐፉ መፍትሄ ይሰጣችጊኋል ስለ ገንዘብ ነክ ጉዳዮች የምትጨነቁበት ምንም ምክንያት የለም ይህን ለማድረግ የሚፈልግ እያንዳንዱ ሰው ከፍላጎቱ ከፍ ሊል ይትላልለ የሚያስፈልገውን ሁሉ ሊያገኝ እና ሀብታም መሆን ይችላል ለአእምሮ መዳበር አና መንፈሳዊ ኃይል ሙልአት የቀረባችሁት ኃይል ቁሳዊ ፍላጎታችሁንም ለማቅረብ በስራ ላይ ነው በአአምሯችሁ እስኪሰርጸ እና ጭንቀት ከአአምሯችሁ እስኪወገድ ድረስ ይህንን እውነት አጥኑት ወደ ቁሳዊ ሀብቶች ወደሚወስደው ወደተወሰነው መንገድ ግቡ አንደገና ስለጤንነታችሁ የምትጨነቁ ከሆነ ለምትፈልኃቸው ነገሮች ሁሉ እና ለበለጡ ነገሮች ጥንካሬ እንዲኖራችሁ ፍጹም ጤንነት ማግኘት ለእናንተ እንደሚቻል ተገንዘቡ። የህጻናት ጉልበት ብዝበዛና ተመሳሳይ ነገሮች በዋሻ ውስጥ ከሚኖረው ሰው ተግባር እና ልማዶች አንጻር ሲታዩ የባሰ የከፉ አይደሉም ተግባሮቹ ሁሉ አረመኔያዊ የሰው እድገት ደረጃዎች መገለጫ ነበሩ ነገር ግን ለዛ ደረጃ ፍጹም ነበሩ የእኛም የኢንዱስትሪ ልምዶች የኢንዱስትሪ ልማት አረመኔ ደረጃዎች ናቸው እና እነሱም ፍጹም ናቸው በኢንዱስትሪ እና በንግድ ውስጥ የአአምሮ አረመኔዎች መሆናችንን አቁመን ወንዶች እና ሴቶች እስክንሆን ድረስ ምንም የተሻለ ነገር አይኖርም የተሻለ ነገር ሊመጣ የሚችለው ጠቅላላው የሰው ዘር ወደ ተሻለ እይታ ከፍ ማለት ሲችል ነው ይህም ሊሆን የሚችለው አዚህ እና እዚያ ያሉ ግለሰቦች ከፍ ላለ እይታ እራሳቸውን ዝግጁ ሲያደርጉ ነው የዚህ ሁሉ የማይስማማ ሁኔታ መድኃኒቱ ከጌቶች ወይም ከአሠሪዎች ጋር ሳይሆን ከሠራተኛው ራሱ ጋር ነው ከፍ ወዳለ አመለካከት በሚደርሱበት ጊዜ ሁሉ ይህን ለማድረግ የሚፈልጉበት ጊዜ ሁሉ በኢንዱስትሪው ውስጥ የተሟላ ወንድማማችነትን እና ስምምነትን ማቋቋም ይችላሉ እነሱ የቁጥር ን እና ኃይል አላቸው አሁን የሚፈልጉትን እያገኙ ነው ከፍ ባለ ህ በሆነ በተስማማ ሕይወት ውስጥ መገኘት ሲችሉ የበለጠ ብ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ የታላቅነት ሰይገስ ይቀበላሉ አውነት ነው አሁንም የበለጠ ይፈልጋሉ ነገር ግን ለእንስላየ ደስታ ከሚያስፈልጉት ነገሮች የበለጠ ይፈልጋሉ በመሆኑምቻ ኢንደስትሪው ካልሰለጠነ ጨካኝ እና እንስሳዊ ደረጃ መውጣት አልቻለም ስራተኞች ወደ አእምሯዊ የሕይወት ደረጃ ከፍ ብለው ሰአአምርና ነፍስ ኑሮ የሚያስፈልጉ ነገሮችን መፈለግ ቢደምሩ ኢንደስትሪው በአንድ ጊዘ ከአረመኔያዊና ጨካኝ ደረጃ ከፍ ማለት ይችላል ግን አሁን ባሰለበቶ ደረጃ ላይ ፍጹም ነው እነሆ በእውነቱ ሁሉም በጣም ጥሩ ነው የራቁት ጭፈራ እና ቁማር ቤቶችን በተመለከተም ተመሳሳይ ነው አብዛኛው ሰው እነዚህን ነገሮች ከፈለገ መኖራቸው ተገቢ ነው አብዛኛው የዓለማችን ህዝብ ከዚህ ሁሉ ግራ የተጋባ ነገር ነጻ የሆነቹ ዓለም መፍጠር ቢፈልግ እንደዚህ አይነቷን ዓለም መፍጠር ይችሳላል ስለዚህ ወንዶችና ሴቶች በእንስሳዊ ሀሳብ ደረጃ ውስጥ አስከሆኑ ድረስ ማኅበራዊ ሥርዓቱ በከፊል መታወክ ውስጥ የሚኖር ከመሆኑም በላይ የአራዊት መገለጫዎችን ያሳያል ማህበረሰብን የሚሰሩት ሰዎች ናቸው ሰዎች ከእንስሳዊ ሀሳብ በላይ መሆን ሲችሉ ማህበረሰብ ከአንስሳዊ መገለጫዎች በላይ መሆን ይችላል ነገር ግን እንስሳዊ በሆነ መንገድ የሚያስብ ማህበረሰብ እራቁት ጭፈራ ቤቶችና እና ሌሎችም መሰል ነገሮች ሊኖረው ይገባል ዓለም በኢኦኮን ዘመን እንደነበረ እና እንደዚያው ዓይነት ፍፁም እንደነበረ ሁሉ ይህም ፍጹም ነው ይህ ሁሉ ለተሻሉ ነገሮች ከመስራት አያግዳችሁም የበሰበሰውን በማደስ ፋንታ ያልተጠናቀቀ ህብረተሰብን ለማጠናቀቅ መሥራ ትችላላችሁ በተሻለ ልብ እና በተስፋ መንፈስ መስራት ትችላላችሁ ስልጣኔን እየተሻሻለ እንደሚፄድ ጥሩ ነገር ወይም እየተበላሸ እንደሚሄድ መጥፎ ነገር ብትመለከቱ በእምነታችሁ እና በመንፈሳችሁ ላይ ተልቅ ለውጥ ያመጣል አንደኛው እይታ እየሰፋ የሚፄድ የሚያድግ አእምሮ እንዲኖራችሁ ያደርጋል ሌላኛው እይታ እያሳነሳችሁ ይሄዳል አንደኛው ለዘላለማዊ ነገሮች እንድትሰሩ ያስችላችኋል ያልተሟሉ እና የማይስማሙ ነገሮችን ሁሉ ለማጠናቀቅ በትልቁ መንገድ ትላልቅ በበፀ ነቪከ በበበፎ ው የታላቅነት ሰይንስ ሥራዎችን መሥራት ያስችላችኋል ሌላኛው ደግሞ የጠፋ እና የወደመ ብላችሁ ከምትወስዱት ዓለም ውስጥ ጥቂት የጠፉ ነፍሳትን ለማዳን ተስፋ በሌለበት ሁኔታ እንድትሰሩ በበሰበሰ ነገር ላይ ተሀድሶ ለማምጣት የሚሰሩ ሰራተኞች ያደርጋችኋል ስለዚህ የማህበራዊ አይታችሁ ጉዳይ ትልቅ ልዩነት እንዳለው ትመለከታላችሁ ከግል አመለካከቴ በስተቀር ምንም ስህተት ላይሆን ይችላል እናም ያንን ትክክል አደርጋለሁ። በጣም ችሉታ ያላቸው ስዎች እንደሆናችሁ ሊታወቅ ይችላል ገፍ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ጣሚ የታላቅነት ሳይንስ ሕይወቱ የእውነተኛ ታላቅነት ኃይልን እንደሚያሳይ ሰጡ በጭ አትታወቁም የአእምሮ እና የማመዛዘን ኃይሎች ሥልጠና በጣም በብ አለ ነገር ግን ለነፍስ መታዘዝን በተመለከተ ግን በጣም ትንሽ ሥልጠና ነው ያለው በግል አመለካከታችሁ ውስጥ አንዱ ስህተት ለሆን የሚችለው ለኃይል መርህ መገዛት ሳይችል ሲቀር ነው ወደ ማንነታችሁ ማእከል በመመለስ በእያንዳንዱ ግንኙነት ትክክለ ስለሆነው ነገር የጠራ ሀሳብ ማግኘት ትችላላችሁ ታላቅ እንድትሆኑና ኃይልም እንዲኖራችሁ ኑሯችሁን በታላቁ ውስጣችሁ ካገኛችሁት የጠራ ሀሳብ ጋር የሚስማማ ማድረግ አስፈላጊ ነው በዚህ ጉዳይ ላይ የሚደረግ ማንኛውም ድርድር ኃይል ማጣትን ያስከትላል ይህን ማስታወስ አለባችሁ ከልማድ ኃይል የተነሳ ተግባሮቻችሁን የሚዐስኑ በአእምሯችሁ ውስጥ ያሳደጋችኋቸው ብዙ ሀሳቦች አሉ ይህንን ሁሉ አቁሙ ያሳደጋችሷኋቸዉ ሀሳቦ ሁሉ አስወግዲቸው እናንተን የሚያሳንሱ እና የሚያዋርዱ ብዙ ማህበራዊ ወጎችና የማይረቡ ልማዶች አሉ ከአነዚህ ሁሉ በላይ ከፍ በሉ የተለመዱ ነገሮችን ወይም አትችሉም ነገር ግን ብዙዎችን አሳስረው ከያዙ ጠባብ ገደቦች ነፍሳችሁን ማዳን ትችላላችሁ ለኃይማኖታዊም ይሁን ለሌላ ዜ ያለፈባቸው ተቋማት ድጋፍ ጊዜያችሁን እና ጥንካሬያችሁን አትስጡ በማታምኑባቸው የኃይማኖት መግለጫዎች አትታሰሩ ነጻ ሁኑ ምናልባት አንዳንድ የአአምሮ ወይም የአካል ስሜታዊ ልምዶችን ፈጥራችኋል ተውዋቸው ነገሮች ይሳሳታሉ ሰዎች ሊከዱኝ እና ጉዳት ሊያደርሱብኝ ይችላሉ በሜሉ የአለማመን ፍርሀቶች ውስጥም ልትገኙ ትችላላችሁ ነገር ግን ከእነዚህም በላይ ከፍ በሉ አሁንም በብዙ መንገዶች አና በብዙ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ ምዕራፍ ዘጠኝ መለያ ማድረግ እግዚአብሔርን በተፈጥሮ በማህበረሰብ በሰው ልጆች እንደሚገለጥ ህላዌ አድርጋችሁ በመቀበል አራሳቸሁን ከእነዚህ ሁሉ ጋር ነነግማችሁ ወደ ታላቅነትና ከፍታ ግፊት ለሚያሳድርባቸም ሰውስጣችሁ እራሳችሁን ከለያችሁ ቀጣዩ አርምጃ በውስጣችሁ ያሰው የዕይል መርህ እራሱ እግዚአብሔር እንደሆነ ማወቅና መቀበል ነው ፈቅዳችሁ ልዑልን መለያችሁ ልታደርጉት ይገባል ይህ ከአውነት የራቀ ሀሳብ ወለድ አቋም አይደለም ነገር ግን መታወቅ ያለበት ሀቅ ነው ቀድሞውኑ ከእግዚአብሔር ጋር አንድ ናችሁ የሚያስፈልጋችሁ ይህንን ገ ሆናችሁ ማወቅ ነው የሁሉም ነገር ምንጭ የሆነ አንድ ንጥረ ነገር አለ ይህ ንጥረ ነገር በራሱ ሁሉን ነገር የመፍጠር ኃይል አለው ሁሉም ኃይል በውስጡ ተፈጥራዊ ው ይህ ንጥረ ነገር ንቁ እና የሚያስብ ነው የሚሠራው ፍጽም በሆነ ግንዛቤ እና ብልህነት ነው ይህ እውነት አንደሆነ የምታውቁበት ምክንያት ንጥረኀገር አንዳለ ታውቃላችሁ ንቃተ ህሊናም አለ ስለዚህ ይህ ገጥሩ ነገር ንቃተ ሀሊና ያለው ንጥረ ነገር መሆን አለበት ር ነው አሱ ንጥረ ው ንጥረ ነ። ባላችሁበት ቦታ እና በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ የታላቅነት ሳያ ነስ መምራት አየተማርን ሃ ዜጡ ሰያ ንገድ ገካ አል ሪሃ ። ይህንን ካደረጋችሁ ነገ ተጨማሪ እውነቶችን ታስተውላላችሁ በበይክበከከሸበጠኮጠሁጦኮ መመ ሥሑሥ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ ፖ ከቢቪከ ምዕራፍ አስራ ስምንት ታላቅነትን በተመለከተ የኢየሱስ ሀሳብ በማቲዎስ ወንጌል ምዕራፍ ውስጥ ኢየሱስ በእውነተኛ እና በሀሰተኛ ታላቅነት መካከል ያለውን ልዩነት በግልጽ አሳይቷል ታላቅ ለመሆን አና በዓለም ላይ ወደ ከፍታ ለመውጣት ለሚፈልጉ ሰዎች ስለ አገድ አደጋና ሊያስወግዱት ስለሚገባ ውስጣዊ ፈተና አስቀምጧል ለደቀ መዛሙርቱና ለሚከተለው ብዙ ህዝብ ሲናገር የፈሪሳዊያንን መርህ ከመከተል እንዲጠበቁ ነግሯቸዋል ምንም እንኳን ፈሪሳዊያን ጻድቅ የተከበሩ ዳኞች እውነተኛ የህግ አስተማሪዎች እና ከሰዎች ጋር በሚኖራቸው ግንኙነት ትክክለኞች ቢሆኑም በግብዣ የከበረውን መቀመጫ በገበያም ስፍራ ከበሬታን እና መምህር መምህር መባልን እንደሚፈልጉ በግልጽ አስቀምጧል ከዚህ መርህ ጋር በማነጻጸር ከእናንተ መካከል ታላቅ ለመሆን የሜፈልግ ቢኖር አገልጋያችሁ ይሁን ብሷል ከሚያገለግሉ ሰዎች ውጪ አብዛኛው ሰው ስኬትን በተመለከተ ያለው ሀሳብ ተገልጋይ ከመሆን ጋር የተያያዘ ነው እንደዚህ አይነቱ ሰው በስልጣኑ ስዎችን ያዛል ስልጣትን በመጠቀም ሰዎች ለፈቃዱ አንዲገዙለት ያደርጋል በሌሎች ሰዎች ላይ የበላይነት ማሳየት ለብዙ ሰዎች ትልቅ ነገር ነው ለሪ ወ የበለጠ የሚያስደስታቸው ነገር የለም በሌሎች ላይ የበላይነት ለማሳየት የሚሞክሩ ራስ ወዳድ እና ያልዳበሩ ሰዎችን ብዙ ታገኛላችሁ ት ሰዎች እርስ በእርስ አረ መኖር የጀመሩ መኔ ሰዎች በምድር ላይ ለዘመናት በጦርነት መገዛዛት ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ነውወ ዴዴ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ህሄቪከ የገበበፎ በበፀ ነቪከ በበበፎ በበፀ ነቪከ በበበፎ በበፀ ነቪከ በበበፎ በበፀ ነቪከ በበበፎ በበፀ ነቪከ በበበፎ ታላቅነት ሳይኀአ ማድረግን ነጡ ይህ የግዴታን ጥያቄ ማስወገድ የሚቸል ንን ምዕራባ ስንዚቃጋ አንድና ሁለት ነገሮች ሌወ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact