Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዘ ህ ርዕስ እስልምና በኢትዮጵያ የእስልምና ሃይማኖት ቀኖና መቃረኑ ነው። የበሃይን ሃይማኖት ዘመናዊ ከሚያደርጉት አንዱ የአዝጋሚ ለውጥን ሂደትም በእምነትነቱ አንጻር ሊቀበል መቻሉ ነው። ሰው ለሃይማኖቱ ቀናተኛ ነው። መከራን ለመቻል ችግርን ለመቋቋም ወይም ለመታገል ብሉም ሞትን ለመዳፈር ብርታቱን የሚሰጠን ሃይማኖት ነው።ፎ ሀሃ ጳጠበጋልበበ ዥርዕከገ በርዐበባ ሦፖ የእግዚአብሔርን ል ላልሰሙትም ቃሉን ለማድረስ ነው። የዓለም መጨሪሻ የሚመጣው ወንጌል በዓለም ዙሪያ ከተሰበከ በኋላ ነው። በተጨማሪ ግን መጽሀፍት ከሚሉት በስተቀር መጨመር ወይንም መቀነስ ፍጹም ፍጹም የተከለከለ ነው። ይህ የጋርዮሽ ስርዓትን መልሶ ለማስፈን ነው የሚል ተቃውሞ ይገጥመው ከሆነ ደግሞ ሌላ አማራጭ መፈለግ ነው ለተቸገሩ መርዳትና ማካፈል በአብዛኛው ሃይማኖት ያለ ህግ ነውና ሁሉም እንደየገቢው ወይም እንደየትርፉ በፐርሰንት እያሰላ መርዳት ቢችል ይህም ሌላው ጥሩ መንገድ ነው። ግን ለዚህም ባንበቃ እና ራስ ወዳድ ሆነን ብንገኝ የጥንታዊው የአይሁድነት ሃይማኖት ፈላስፋና አስተማሪ የረቢ ጻፍ ው ስባ በ አላይ መ ዘ ቸቸ ልሽ ዕበ ከሃ በከበየ ኩዕከበ በየ ሌል አስተምሮት የመጨረሻ ገደብ ነው እየሱስም በምድር ላለ ያደነቀለት ነው። በአንተ ላይ ቢደረግብህ የማትወደውን በሌላው ላይ አታድርግ። የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ መቤት በ ዓም ባደረገው ቆጠራ መሰረት ክልል ኦርቶዶክስ ካቶሊክ ፕሮቴስትንት ሙስሊም ባህላዊ ሌሎች ያልታወቀ ትግራይ አማራ ዝጋ ዝ ይላ ኦሮሚያ ደቡብ ሕዝቦች ይ ኋፅይ ይዐ ይይጀዊ ይ ሐረሪ ዐቆ ጋምቤላ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ላ አዲስ አበባ ኪዔ ፊ ሬዴዴመመ ገኖሪዕ መጨጨ መ መኋመቬመ መመመ መመመ የአፋርና የሱማሌ ክልሎች አሃዝ ባይደርሰኝም አብዛኞቹ ሙስሊሞች መሆናቸው የታወቀ ነው። ልዚህ ጽናት በዙ መስዋዕት ተከዳኢዳ በታሪክ እንደተመከገባው ባለፉት ውስጥ ተቃጥለዋል። ላመሆኑ ናሃይማኖት አነሣስ እንዴት ነበረ። መ ዋጋ ኳ ንግድ ማተሚያ ድርጅ በል ርነሃ በበበየ ዕበ በ።
በ ሃ ዘበበ ዕበ በቦገ የሃይማኖቶች ልዩነት ከታፈሰ ሙሉነህ አዲስ አበባ በ ሀሃ በበፍርዕበበፀ ኩዕበ በርክገ ይህ መጽሐፍ መታሰቢያነቱ ለፋናዬ አወከ ነጡኗ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው በፍየልፎ ሀሃ ጳጠጋርዉልበበፀ ዥርዕከገ በርዐክባ ሂይማኖቶች ልዩነት ማውጫ ርዕስ ጥንታዊ እምነቶች ሂንዱይዝም መግቢያ አራቱ የሰው ዘር መደቦች የዓለም አፈጣጠር አንዳንድ ዋና ዋና እምነቶች ሀ የሳምሳራ ዙሮሽ ለ ዮጋ የሃይማኖቱ መከፋፈል አዕማደ ምስጢራት የሃይማኖቱ ዕድገት ቡድሂዝም የቡድሃ መንፈሳዊ አስተምሮት ጉተማ የሃይማኖቱ ዓይነተኛ መለያዎች የእምነቱ አተረጓጎም ልዩነት መንፈሳዊ ጉባኤዎችና የሃይማኖቱ ተሃድሶ ርሠ እሃ ኒሓሣር ኣጋኒር ቢፍህ መሠ » ሀሀሃ ጄ ኣጋፍሪር ህ ፍህ ርሰስ የሃይማኖቱ መስፋፋት መሰረታዊ እምነት የአብርሃም ታሪክ የሙሴ ታሪክ የአይሁድነትታሪካዊ አመጣጥ በዓላት ሰንበት ምኩራብ ማጠቃለያ የክርስትና ሃይማኖት የናዝሬቱ ኢየሱስ የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍሎች የሃይማኖቱ መከፋፈል ምስጢሪ ስላሴ ጸሎተ ሃይማኖት የኦርቶዶክስ ተዋሀዶ ሃይማኖት በኢትዮጵያ አጀማመር አዕማደ ሚስጢራት በዓላት የጾም ጊዜያት የፋሲካ ቀን አወሳሰን ቤተ ክርስቲያን ስርዓተ ቅዳሴ ቹ ርዕስ የካቶሊክ ሃይማኖት ነ የኦርቶዶክስና የካቶሊክ መለያየት ታሪክ የካቶሊክ ሃይማኖት በኢትዮጵያ የቤተ ክርስቲያን ቅርጽና ሥነ ሥርዓት በ አእማደ ምስጢራት የፕሮቴስታንት ሃይማኖት ፀ የካቶሊክና የፕሮቴስታንት እምነቶች መለያየት የፕሮቴስታንት ሃይማኖት ይዘት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን የፕሮቴስታንት ሃይማኖት አከፋፈል በኢትዮጵያ የሚገኙ አንዳንድ የፕሮቴስታንት ሃይማኖቶች ሙሉ ወንጌል ቃለ ህይወት መሠረተ ክርስቶስ አድቬንቲስት የያሀዌ ምስክርች ሃዋርያዊ ቤተ ክርስቲያን የእስልምና ሃይማኖት የእስልምና ሃይማኖት ይዘት ገ ነቢዩ መሐመድ የእስልምና መሰረታዊ ተግባሮች ክክ ሌሎች ተግባራት የሃይማኖቱ መከፋፈል የሺያት እስልምና ተከታዮች መስጊድ በዓላት የጨረቃ ወር ጋኒ ር ጌሃ ኒር። አንድ ዙሮሽ ዓለም ተወልዶ እስከመጥፋት ድረስ በብራህማን አምላክ አቆጣጠር አንድ ሙሉ ቀን ነው። ዩ በል ሀሃ ጳጠበጋልበበ ዥርዕከገ በርዐበባ ጌታ ክሪሽና የሂንዱይዝም አምላክ በል ሃ ሞዴርልበበፀሸ ሸርዕበበ በገ ሖ ከዚያም አድጎ ሙሉ ሰው ሲሆን በታላቁ የማሃባራታ ጦርነት ተሳትፎ ፀጋድን ክፉ ነገሥታት አሸንፎና አጥፍቶ በ ዓመተ ዓለም የተጀመረውን አዲስ ወቅት ለሰው ልጅ አመጣ። ስለዚህ ተበዳይ ቂም በቀል መያዝ አያስፈልገውም በዚሁ መሠረት አንድ ሰው አሁን በኑሮው የሚደርስበት መከራ ባለፈው የሕይወቱ ዘመን በሰራቸው ሥራዎች የተነሣ ነው ሰው ያለ ምክንያት ሱድራ ሆኖ አይወለድም ያለምክንያት መከራ እና ስቃይ አይደርስበትም ዋናው ነገር ግን ወደፊት ይህ እንዳይደገምበት መጠንቀቅ ብቻ ነው ሰው ኑሮውን በትክክል መኖርና በቅንነት ማገልገል አለበት አንድ ሰው እንደ ጥፋቱ ደረጃ በተለያዩ እንስሳት መልክ እየተወለደ የሃጢያቱን ዋጋ ሁሉ ከፍሎ ከጨረሰ በኋላ እንደገና ሰው እንዲሆን ሌላ ዕድል ይሰጠዋል። ፎ ሀሃ ጳጠኃርልበበ ዥርዕከገ በርዐበገ ዓለም ላሉት ሰዎች የሚገጥም አይደለም በሌላ አነጋገር ከአራቱ መደቦት ውጭ የተወለደ ሰው ቦታ የለውም ማለት ነው። እንግዲህ በዚህ ዓይነት ሂንዱይዝም አንድ ወጥ ሃይማኖት አይደለም። ፎ ሀሃ ጳጠኃልበበ ዥርዕከገ በርዐበባ ክ። በኋላ ሙስሊሞች እየሩሳሌምን ሲይዙ በቦታው ወይም በአካባቢው መስጊድ ሰሩ በቅዱስ ቁርዐን እንደተገለጸው ነቢዩ መሐመድ በ ዓም አካባቢ ወደ መንግስተ ሰማያት ወጥቶ የተመለሰው በዚህ ቅድስተ ቅዱሳን በኩል ተወስዶ በማረግ ነው የሰው ዘር ከአዳም ውድቀት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከእግዚአብሔር መንግሥት ጋር የሚገናኝበት በዚህ ምርጥ ቦታ በኩል ስለሆነ ነቢዩ መሐመድም ወደ ሰማይ የተወሰደው በዚሁ ተገቢ መንገድ ነው ተብሎ ይታመናል ስለሆነም ቦታው ቅዱስ ነውና ለመጀመሪያ አንድ ዓመት ገደማ ሙስሊሞች ሲሰግዱ አቅጣጫቸውን ቂብላ ወደዚህ ቦታ አድርገው ነው። ባለመስማማትም በመጽሀና ቅዱስ ትምህርት መሠረት እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው እንዲሁም እናቱ ማርያም ከመንፈስ ቅዱስ ጸንሣ ተገኘች ማቴ። « ሌሎችም ምዕራፎች ስለ እየሱስ ክርስቶስ ስለ መንፈስ ቅዱስና ስለ እግዚአብሔር በሰፊው ይጠቅሳሌ በዚህ መሰረት አብወልድ መንፈስ ቅዱስ አሉ ማለት ነው። ከዚህም በላይ እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንጂ ተራ ሰው አለመሆኑን ያጸደቁበት ነው። መለኮት ወርዶ ስጋ ለበሰ እንጂ ሰው ሆኖ አልተፈጠረም አለ ይህም በቁስጥንጥኒያ ጉባኤ በ ዓም ተወዝ ስለዚህ እየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው መሆኑ ተደነገ። ም ስጢረ ጥምቀት ማንም ሰው ወደ ክርስትና ሃይማኖት ለመግባት በቅድሚያ መጠመቅ አለበት ከሌላ ሃይማኖት የተመለሱ አዋቂዎች በማንኛውም እድሜአቸው ይጠመቃሉ ሕጻናት ከሆኑ ወንዶች በአርባ ቀን ሴቶች በሰማንያ ቀን ይጠመቃሉ ስነ ስርዓቱ ክርስትና አባት በሚሆነው ሰው የህጻኑን አውራ ጣት በመያዝ ይጆመራል። ፎ ሀሃ ጳበበጋልበበ ዥርዕከገ በርዐበባ በዓላት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት የሚያ። ፎ ሀሃ ርጳጠበጋርልበበ ዥርዕከገ በርበገ ወወ ናካ ባቅ ቂ ላጅ ር ሓ ላ እስጢፋኖስ አቡነ ዮስጣዎስ ዝርወተ ዐጽመ ጊዮርጊስ ገብርኤል ሕንጸታ ማርያም ኡራኤል ጊዮርጊስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት መርቆሬዎስ ዮሴፍ መድነኔ ዓለም አማኑኤል በዓለ እግዚአብሔር ማርቆስ ነሐሴ መስከረም ጥቅምት መስከረም ጥር ታህሣሥ ሰኔ ጥር ሐምሌ ሚያዝያ ነሐሴ ሕዳር ሐምሌ መጋቢት ታህሣሥ ታሀሣሥ ሚያዝያ ሰኔ ድንግል ማርያም ያረገችበት እሌኒ ቁፋሮ ያስጀመረችበት ጎልጎ ታ እና ግሸን የተባለችው ቦታ ተገኝታ ግማ የገባበት ቀን ር ሰማዕቱ ያረፉበት በሃዋሪያት ዘመን የኖሩ ጻድቁ ያረፈበት ፋርሶች አጥንቱን ከስክሰው እና ፈጭተው ተራራ ላይ ሲበትኑት ጥር ቀን ኛ ሆኖ የተሾመበትና ለማርያም ለማብሰር የተመረጠበት የመጀመሪያ ቤተ ክርስቲያን የታነጸችበት በቅ ጳውሎስና ቅበርናባስ የአረፈችበት ዕለት አስተርእዮ በኋላ በነሐሴ አረገች መልአኩ የተሾመበት ሶስት ጊዜ ሞቶ ተነስቶ በኛው ያረፈበት የ ዓመት ተጋድሎ ፈጽሞ ያረፉበት ሰማፅቱ ያረፉበት የማርያም እጮኛ ጻድቅ ያረፉበት እንዲሁም የአቡነ ሰላማ መታሰቢያ ቀን ስቅለት ማርያም ከሕዝብ ቆጠራ ስትመለስ ቤተልሔም የገባችበት እየሱስ የተወለደበት ገና ልደት ሐዋርያው ያሪፈበት መጥመቁ ቅዱስ ዮሐንስ የተወለደበት ርበል። ሀሃ ጳጠኃርዕልበበ ዥርዕከገ በርበባ እስጢፋኖስ አቡነ ዮስጣዎስ ዝርወተ ዐጽመ ጊዮርጊስ ገብርኤል ሕንጸታ ማርያም ኡራኤል ጊዮርጊስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት መርቆሬዎስ ዮሴፍ መድሃኔ ዓለም አማኑኤል በዓለ እግዚአብሔር ማርቆስ ነሐሴ መስከረም ጥቅምት መስከረም ጥር ታህሣሥ ሰኔ ጥር ሐምሌ ሚያዝያ ነሐሴ ሕዳር ሐምሌ መጋቢት ታሀሣሥ ታህሣሥ ሚያዝያ ሰኔ ድንግል ማርያም ያረገችበት እሌኒ ቁፋሮ ያስጀመረችበት ጎልጎታ እና ግሸን የተባለችው ቦታ ተገኝታ ግማደ መስቀሉ የገባበት ቀን ሰማፅቱ ያረፉበት በሃዋሪያት ዘመን የኖሩ ጻድቁ ያረፈበት ፋርሶች አጥንቱን ከስክሰው እና ፈጭተው ተራራ ላይ ሲበትኑት ጥር ቀን ኛ ሆኖ የተሾመበትና ለማርያም ለማብሰር የተመረጠበት የመጀመሪያ ቤተ ክርስቲያን የታነጸችበት በቅ ጳውሎስና ቅበርናባስ የአረፈችበት ዕለት አስተርእዮ በኋላ በነሐሴ አረገች መልአኩ የተሾመበት ሶስት ጊዜ ሞቶ ተነስቶ በላኛው ያረፈበት የ ዓመት ተጋድሎ ፈጽሞ ያረፉበት ሰማዕቱ ያረፉበት የማርያም እጮኛ ጻድቅ ያረፉበት እንዲሁም የአቡነ ሰላማ መታሰቢያ ቀን ስቅለት ማርያም ከሕዝብ ቆጠራ ስትመለስ ቤተልሔም የገባችበት እየሱስ የተወለደበት ገና ልደት ሐዋርያው ያሪፈበት መጥመቁ ቅዱስ ዮሐንስ የተወለደበት በ ሃ ቋበሙርዕበከበፍ ዕበ በርክባ የጾሙ መለያ ሥም አቢይ ጾም ሁድዴ ጾመ ሐዋርያት ፍልሰታ ጋድ ለውጥ ወይም ገሐድ ግልጽ የገና ጾም ጾመ ነቢያት ጾመ ነነዌ ረቡዕና ዓርብ ጾም የጾም ቀናት የጾሙ ብዛት ቀናት በአማክይ ቆዴላ ቀናት ከጴንጤ ቆስጤ እሰከ ሐምሌ ቀን ጭምር ቀናት ጳላ ቀን ቀን የጾሙ ምክንያት ፅ ቀናት ኢየሱስ የጸመበት ቀናት ስለ ህማማት ቀናት ጸመ ሕርቃል። ጾመ ነነዌ ጥር ቀን እሰከ የካቲት ቀን አቢይ ጾም ሁዳዴ የካቲት ቀን እሰከ መጋቢት ቀን ፋሲካ ትንሳኤ መጋቢት ቀን እስከ ሚያዝያ ቀን ይሆናሉሌ ማስታወሻ እነዚህን ገደቦች ለመጠበቅ ሲባል መጥቅዕ ከመስ ከረም ዘ ማነስ የለበትም። ፎ ሀሃ ጳጠጋኃርቋልበበ ዥርዕከገ በርዐበባ ቁጥሩ ከ ከበለጠ ገድፎ ቀኑ በየካቲት ወር ይውላል ማለት ነው ለምሣሌ ጥር ከመጣ ነነዌ ጾም የካቲት ቀን ይውላል። ጾመ ነነዌ ጥር ቀን እሰከ የካቲት ቀን አቢይ ጾም ሁዳዴ የካቲት ቀን እሰከ መጋቢት ቀን ፋሲካ ትንሳኤ መጋቢት ቀን እስከ ሚያዝያ ቀን ይሆናሉ ማስታወሻ እነዚህን ገደቦች ለመጠበቅ ሲባል መጥቅዕ ከመስ ከረም ማነስ የለበትም ይህ ሲሆን ወደ ጥቅምት ተ በየካቲት ይውላል። ፎ ሀሃ ጳጠኃልበበ ዥርዕከገ በርዐበገ እንዲመጡ ለመቀስቀሻ ሶስት ጊዜ አስር አስር ማለትም ጊዜ ይደወላል ሶስት ጊዜ አራት አራት ሊደወልም ይችላል የቤተ ተን በርም የሚከፈተው ያን ጊዜ ነው በኋላ ህብስቱና ወይኑ ወደ መቅደስ እንደደረሱ ካህኑ መሪው ቄስ በታላቅ አክብርትና ጥንቃቄ በታጠበ እርጥብ እዱ ህብስቱን አንስቶ ይባርካል። የምስጋና ጸሎት ስብሃት በማድረስም ምዕመናን ይሳተፋሉ ይህም በአማርኛ ሲነገር ቄስ ይላል አንዱ አብ ቅዱስ ነው አንዱ ወልድ ቅዱስ ነው አንዱ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው ምዕመናንም ይላሉ አብ በእውነት ቅዱስ ነው ወልድም በእውነት ቅዱስ ነው። ጾምም ዓርብ እና ረቡዕ እሰከ ግማሽ ቀን ነው ግን በምዕራቡ ባህልና የስልጣኔ ሂደት የተነሣ ለረዥም ሰዓታት ምግብ እንዳይቀመስ መከልከል ከባድ ስለሆነ ለሁሉም በሚያመች መልኩ ቀላል በማድረግ ጸም በፍል ሰታ በ ቀን እና የስቅለት ዕለት እንዲሁም ረቡዕና ዓርብ እንዲሆንና ይህም ቢሆን ጦም መዋል ሳይሆን ሶስት ጊዜ ይበላ የነበረው ሁለት ጊዜ ቁርስና ግማሽ ምሣ ግማሽ እራት እንዲሆን ነው። ሐ በኦርቶዶክስ እምነት መሰረት መንፈስ ቅዱስ ከአብ ይሰርጻል እየሱስ ክርስቶስ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደ ተነገረው ከማርያም የተጸነሰው በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ነው ይህም መላው ። ካህን አንዱ አብ ቅዱስ ነው አንዱ ወልድ ቅዱስ ነው አንዱ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው። መጽሀፍ ቅዱስን የሚተረጉመው ማንም ሰው እንደፈለገው እንደመሰለው ሳይሆን ቤተ ክርስቲያንና መሪዎቿ ብቻ መሆናችጡ ሳይሆን የቤተ ክርስቲያን መሆኑ ባ ሰዎች ጽድቅ የሚያገኙት በእምነት ብቻ ሳይሆን በደጋግ ስራዎቻችው ጭምር መሆኑ ላ ካህናት ሙሌ ጊዜአቸውንና ጉልበታቸውን ለእግዚአብሔር ስራና ለምዕመናን ሊያውሉ እንዲችሉ በድንግልና መኖር እንዳለባቸው አእማደ ምስጢራት በቁጥር ሰባት መሆናቸው ናቸው እነዚህ እና ሌሎችም የካቶሊክ ሃይማኖት መሰረታዊ እምነቶች በምንም ዓይነት በፕሮቴስታንት አማኞች ዘንድ ተቀባይነት ሊያገኙ አልቻሉም። የፕሮቴስታንት ሃይማኖት ይዘት የፕሮቴስታንት ሃይማኖት ራሱ በአንድ ወቅት ቢመሰረትም በተለያዩ የጎረቤት አገሮች የነበረው አመለካከት አንድ አልሆነም የጀርመን የስዊትዘርላንድና የእንግሊዝ አመለካከት የተለያየ ሆነ ከፊሉ በእምነት ብቻ መዳን ይቻላል ሲል ከፊሉ ደግሞ እምነት በተግባር መተርጎም አለበት አሉ ሆኖም እምነት የሁሉም መነሻ መሰረት መሆኑ አልተካደም። ይህንን መሰረት አድርጎ በመያዝ የፕሮቴስታንት ትኩረት እምነቱ ላይ ነው የአእምነቱም ፍሬ ዘር በሶስቱ ስላሴዎች በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ማመን የሰው ልጅ ሁሉ በውርስም በገቢርም ሃጢያተኛ መሆኑ እየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጅ ሲል ደሙን ያፈሰሰ ቤዛ ያደረገ መሆኑ ጽድቅ የሚገኘው በመጀመሪያ በክርስቶስ በማሠን መሆኑ ናቸው። አንድ ። የኢትዮጵያ መካነ የሱስ ቤጠ የእሁድ ቅዳሴና ቅዱስ ቁርባን ስነ ስርዓት ቤተክርስቲያኑ ከመምጣታቸው በፊት ቄሱና ረዳቶቹ በዝግጅት ክፍል ሆነው ህብስቱንና ጽዋውን አዘጋጅተው ቅደመ ዝግጅት ጸሎት አድርሰው ከዚያም በስነ ስርዓት ይገባሉ ስነ ስርዓቱንም መምራት ይጆምራሉ ቄሱ ይላሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አንድ አምላክ አሜን መዝሙር ከመዝሙር መጽሀፍና መርጠው ያስታውቁና በህብረት ይዘመራል የእግዚአብሔርን ቃል እንስማ በማለት ከመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች ስለንሰሃ መግባት ያስተምራሉ ጸሎት ያደርሳሉ ከሕዝቡም ጋር ቅዱስ ቅዱስ ይላሉ ምዕመናን ቆመውወይም አጎንብሰው የሃጢያት ኑዛዜ የንስሃ ጸሎትም ይደረጋል። እርግጥ ቄስ ባልተመደበበት አዲስ ቦታ የበታች ሹማምንት ለጊዜው ሊወከሉ ይችላሉ ሌሎች የመካነ የሱስ ቤቲ ክርስቲያን አገልግሎቶች በመካነ እየሱስ ሃይማኖት መሠረት የጸጋ መሣሪያዎች ሶስት ቢሆኑም ቤተ ክርስቲያን ለምዕመናን በተጨማሪ ሌሎች አገልግሎቶችንም በመስጠት ትባርካለች። ይህ ማለት የደህንነት መንገድ በክርስቶስ በኩል መሆኑን የመጨረሻው የሃይማኖት ባለሥልጣን ጳጳስ ወይም ቤተ ክርስቲያን ወይም ሌላ ነገር ሳይሆን መጽሀፍ ቅዱስ ብቻ መሆኑ። ለቤተ ክርስቲያኑ ስም ባስፈለገ ጊዜ የሱዳን ኢንቲርየር ሚሽን አነዚህን በየቦታው የተበታተኑ ቤተ ክርስቲያናት ለማገናኘት እያሳተመ ያሰራጭ የነበረው መንፈሳዊ ጽሁፍ ስለነበረውና የመጽ ሄቱም ስም ቃለ ሕይወት ስለነበረ ይኸው የአካባቢው ቤተ ክርስቲያን መለያ እና የወል መጠሪያ እንዲሆን ተወሰነ ዛሬ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች ይገፕል አባላቱም ከሚሊዮን በላይ ይቆጠራሉ መሰረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን የተመሰረተው በዎቹ ዓመተ ምህረት በናዝሬት ከተማ ነው። መስራቹ ቻርለስ ራስል የሚባል ነበረ የተነሳሳበትም ዓላማ መጽሀፍ ቅዱስን ብቻ መነሻ በማድረግ በሌሎች ሳይመራ አንድ ሰው ራሱ አንብቦ አጥንቶ እና ተመራምሮ ትክክለኛው ውሣኔ ላይ ለመድረስ ይችላል የሚል ስለነበረ ዓለም አቀፍ የመጽሀፍ ቅዱስ ተማሪዎች ማህበር ተቋቋሞ ጥናቱ ተጆመረ የሃይማኖቱ ስም መነሻ የሆነው ጁሆቫ ወይም በትክክለኛው አጠራር ያሀዌህ የተባለው ስም እግዚአብሔር ራሱ ለሙሴ በኮረብ ተራራ ላይ በተገለጠለት ጊዜ ስሜ ያህዌህ ነው ብሎ ባስታወቀው መሠረት ነው። የዚህ እምነት ተከታዮች ከሌሎች የክርስትያን እምነቶች የሚለዩበት መሰረታዊ እና ጥቃቅን ልዩነቶች አሉ ለምሣሌ ተዋህዶ እምነትን በተመለከተ አብ የዓለም ሁሉ ፈጣሪ መንፈስ ነው መንፈስ ቅዱስ ደግሞ የእርሱ ሃይል ነው። በዚህ መሰረት የመጨረሻው ቀን በጣም ተቃርቧል ይባላል። በዚህም ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ይወርዳል። እያወቁ ምራቅ መዋጥም ክልክል ነው ሐጂ ማድረግ ካዕባን መጎብኘት ሙስሊሞች የሆኑ ሁሉ ቢያንስ አንድ ጊዜ ሜካ ወደሚገኘው ታላቁ መስጊድ ጉዞ ማድረግ አለባቸው አቅሙና ጤንነቱ ያላቸው ይህም ከዓመቱ በኛው ወር ዙልሂጃ በተባለው ነው የጉዞው ስርዓት የተለያዩ ክንውኖችን ያካትታል ኛ ሃራም የሜካ ቅዱስ ክልል ከመግባታቸው በፊት ምዕመናን ራሳቸውን ያጸዳሉሌሉ ይህም መጆመሪያ በመታጠብና ጊዜ በመስገድ ነው። ፅ ሀሃ ቋበበገኃርቋበበፀ ዐዕከገ በጨርዐበገ የሙስሊሞች ዋና ቅዱስ ቦታ እና የቂብላ ስግደት አቅጣጫ ካዕባ በል ሃ በበሸ ከዕበበ በገ የሃይማኖቱ መከፋፈል ለእስልምና ሃይማኖት መከፋፈል ምክንያት ሆኖ የሚቀርበው ብዙውን ጊዜ የስልጣን ውርስ ነው ነቢዩ መሐመድ ወንድ ልጅ አልነበረውም ስለሆነም እሱ ሲሞት ስልጣኑንና ሃላፊነቱን የመውረስ ጉዳይ ጥያቄ አስነሣ እርግጥ በሃይማኖት መጽሀፍት አተረጓጎም ልዩነቶች ይኖራሉ። የወር ቀናት የበዓሉ ምክንያት ሙሃራም ቀን የአዲስ ዓመት መጆመሪያ ቀን ራቢ ቀን መውሊድየነቢዩ መሐመድ ልደት። ረመዳን ቀን ቅዱስ ቁርዓን ለነቢዩ መሐመድ ከሰማይ የወረደለት ቀን ሸዋል ቀን ኢድ አልፈጥር ጾም የሚፈታበት ቀን ዙልሂጃ ቀን የሜካ ጌዞ በዓል። ዓርብ ቀን ሁል ጊዜ የስግደት ቀን ነው። ለምሳሌ መውሊድ በአንድ ዓመት ውስጥ ሁለት ጊዜ ሊደርስ ይችላል። ይህ ግለት አንድ ወር ቀን ለመሙላት ግማሽ ቀን ይቀራታል ማለት ነው በዚህ ዓይነት በመደበኛው ወር ውስጥ የስድስት ቀናት ልዩነት ይታያል። ፎ ሀሃ ጳጠኃልበበ ዥዐዕከገ በርዐበባ የበሃይ ሃይማኖት መግቢ የባሃይዶ ሃይማኖት የተጀመረው ወይም የተገለጸው በኢራን አገር በሺራዝ ከተማ ግንቦት ቀን ላላኋ ዓም ነው። ሃያማኖቶች ሁሉ በየፊናቸው መከበር አለባቸው በእኩልነትም መታየት አለባቸው ስለዚህም ዛሬ በበሃይ ሃይማኖት ስርዓት ጋብቻ ሲከናወን ጥቅሶች የሚነበቡት ከመጸሀፍ ቅዱስና ከቁርዓን ብቻ ሳይሆን ከሌሎች ቅዱስ መጽሀፍትም ጭምር ሊሆን ይችላል እርግጥ በሃይም የራሱ የሆነ በባሃኡላህ የተጻፈ አጠቃላይ ስርዓት አለው ወደፊት ግን ሃይማኖቶች ሁሉ አንድ እንዲሆኑ ማድረግ እና በአንድ የእምነት ጥላ ስር መሰባሰብ አስፈላጊ ነው። በዚህ የተነሳ ማህበራዊ ህግ መደንገግ አለበት መንግሥት በሃይማኖት ረገድ ሚና መጫወት አለበት ነቢዩ መሐመድ ይህንን ስራ ጆምሮት ነበረ ነገር ግን ዛሬም ቢሆን ከሃይማኖታዊ መንግሥታት ይልቅ ምድራዊ መንግስታት ነግሰውና ጎልተው ይታያሉ የእግዚአብሔር ፈቃድ ግን የሰው ልጅ በአንድ ሆኖ በሰላም በአንድነትና በወንድማማችነት እንዲኖርና እንዲያድግ ነው የሰው ልጅ የእግዚአብሔርን ጸጋ ለመቀበልና ፈቃዱንም ለመፈጸም ዝግጁ የሚሆነው በአንድ የእምነት ጥላ ስር በወንድማማችነት ሲኖር ነው ስለዚህ እምነትና ተግባር ተዋህደው በአንድ ዓይነት መመራት አለባቸው። ስለሆነም አንድ ሰው የራሱን ሃይማኖት ትቶ ሳይሆን እንደ ያዘ ወደዚሀኛው ሊሸጋገር ይችላል። ፎ ሀሃ ጳጠጋኃርልበበ ዥርዕከገ በርዐበባ አሁን የባሃይ ተልዕኮ ተግባራዊ እንዲሆን አንድ ሺ ዓመት ይፈጃል። ጸሎት በቀን በ ሀሃ ጳጠኃርልበበ ዥርዕከገ በርበባ ሶስት ጊዜ ሊሆን ይዶችላል። ይህ እንግዲህ ራሱ አንድ ፍልስፍና ወይም አንድ ሃይማኖት ነጡ።