Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከጐመን ዱቄት ጋር የሚዘጋጅ አይብ ቁጥር ሠንጠረዥ አሠራር የምስሩን ቆሻሻ ለቅሞ በቅዝቃዛ ውሃ ማጠብና በፀሐይ ማድረቅ የደረቀው ምስር ቶሎ እንዳይፈርስ በእንጀራ ምጣድ ሞቅ ሞቅ አድርጐ ሠ ኩጋ ሸህ ትንሽ ደረቅ ሲል ማውጣት ሲቀዘቅዝ ውሃ በብረት ድስት ጥዶ ሞቅ ሲል ምስሩን ጨምር መቀቀል ውሃውን ሊመጥ ሲቃረብ ቅቤና ቅመሞ ቱን መጨመር ተንተክትኮ ውሃውን ሲጨርስና ቅቤው ብቻ ሲቀር ማውጣትና በፅቃ አድርጐ ማቅረብ።
እ አ አ አ አአ አ የእንቁላል ክትፎ ቁጥርሽ ራኀኀኀኀ ተ ኀቫኀቫዓቫ የእንቁላል ክትፎ ቁጥር ኤእ አልአ ፊን ምዕራፍ ከወተት ውጤት የሚሠሩ ምግቦች በቦሌ የተቀቀለ ጐመን ከአይብ ጋር ኦቆት ቁጥር በቦሌ የተቀቀለ ጐመን ከአይብ ጋር ኦቆት ቁጥር የተቀቀለ ጐመን ከአይብ ጋር ዘማሙጃት ቁጥር የተቀቀለ ጐመን ከአይብ ጋር ዘማሙጀት ቁጥር ከጐመን ዱቄት ጋር የሚዘጋጅ አይብ ካሽዩቁጥር ንዓ። ከዱባ ጋር የሚዘጋጅ አይብ ቁጥር » ከዱባ ጋር የሚዘጋጅ አይብ ቁጥር ከአተር ክክ ጋር የሚዘጋጅ አይብ ቁጥር ከአተር ክክ ጋር የሚዘጋጅ አይብ ቁጥር ከተከካ ባቄላ ጋር የሚዘጋጅ አይብ ቁጥር ከተከካ ባቄላ ጋር የሚዘጋጅ አይብ ቁጥር ከተለያዩ ክትፎዎች ጐን የሚቀመጥ ነጭ አይብ የአይብ ጭኮ አዘገጃጀትዐዐዐ። የቡላ ገንፎ ከቅንጩ ጋር እንዴት እንደሚዘጋጅ የቡላ ገንፎ ከዱባ እንዴት እንደሚዘጋጅ በገብስ ዱቄት የሚሠራ የቡላ ገንፎ አዘገጃጀት ከአይብ ጋር የሚሠራ የቡላ እንኩሮ አዘገጃጀት በጐመን የሚሠራ የቡላ እንኩሮ አዘገጃጀት በዱባ የሚሠራ የቡላ እንኩሮ አዘገጃጀት የክትፎ አዘገጃጀት ቁጥር የክትፎ አዘገጃጀት ቁጥር ፈ ««« የተቀቀለ የሥጋ ክትፎ ትኩር ቁጥር አዘገጃጀት የተቀቀለ የሥጋ ክትፎ ትኩር ቁጥር አዘገጃጀት የተቀቀለ የዶሮ ክትፎ ትኩር ቁጥር አዘገጃጀት የተቀቀለ የዶሮ ክትፎ ትኩር ቁጥር አዘገጃጀት የበግ ቅቅል ቁጥር አዘገጃጀት የበግ ቅቅል ቁጥር አዘገጃጀት ጐረድ ጐረድ ጮፍዬ ቁጥር አዘገጃጀት ጐረድ ጐረድ ጮፍዬ ቁጥር የዱለት አሠራር ቁጥር ህ ህ የዱለት አሠራር ቁጥር ፊራ የቋንጣ ጭኮ አዘገጃጀት ቁጥር የቋንጣ ጭኮ አሠራር ቁጥር በእንፋሎት የሚበስል የዶሮ አዘገጃጀች ልሽ እ በዩ ና የእንቁላል ክትፎ ቁጥር « የእንቁላል ክትፎ ቁጥር ። የተቀቀለ ሥጋ ከአይብ ጋር ቁጥር ከምሥር ጋር የሚዘጋጅ አይብ ቁጥር ከምሥር ጋር የሚዘጋጅ አይብ ቁጥር »። ከዱባ ጋር የሚዘጋጅ አይብ ቁጥር » ከአተር ክክ ጋር የሚዘጋጅ አይብ ቁጥር ከአተር ክክ ጋር የሚዘጋጅ አይብ ቁጥር ከተከካ ባቄላ ጋር የሚዘጋጅ አይብ ቁጥር ከተከካ ባቄላ ጋር የሚዘጋጅ አይብ ቁጥር ከተለያዩ ክትፎዎች ጐን የሚቀመጥ ነጭ አይብ የአይብ ጭኮ አዘገጃጀችዥ ። ቭ ቁጥር ። ምፅራፍ አራት ከወተት ውጤት የሚሠሩ ምግቦች በቦሌ ከአይብ ጋር የተቀቀለ ጐመን ኦቆት ቁጥር ሠንጠረኘ በኪሉሎ ግራም በቡና በቡና ስኒ ማንኪያ አሥራር ቦሌውን በውሃ በጥብጦ እስኪዘቅጥ ድረስ ለተወሰነ ጊዜ ማስቀመጥ ሙሉ ለሙሉ ሲዘቅጥ ውሃውን ማጥኅለል ኮ የጠለለውን ውሃ እሣት ላይ ጥዶ ጐመኑን ከእንጨቱ በመለየጎ ማጠብና ውሃው ሲፈላ ጨምር ማብሰል ሲበስል ውሃውን አፍስሶ መጭመቅና እስኪልም መክተጥና ክዚያም አይቡን ጐመኑንና ክላይ የተጠቀሱትን ቅመሞች በአንድ ላይ ጐድጐድ ባለ ዕቃ ውስጥ አድርጐ ሰፋ ባለ ማንኪያ አይቡ የጐመኑን መልክ እስኪይዝ ማሸት ቅቤውን አቅልጦ መጨመርና ማደባለቅ በመጨረሻም በታጠነ ዕቃ አድርጐ ማቅረብ በዚህ ሁኔታ የተዘጋጀ ኦቆት ከአራት እስከ አምስት ሰው ያስተናግዳል ። የተቀቀለ ጐመን ከአይብ ጋር ዘማሙጃት ቁጥር በኪሎ ግራም በቡና ማንኪያ። በቡና ስሂ ህ ሠንጠረሽኘር ጭልፋ አይብ ጐመን ጭልፋ ቁጥር ሚጥሚጣ ኣ አሠራር ጐመኑን ከእንዘቱ ለይች ሣነጠብና መቀቀል ሲበስል አውጥቶ መጭሥቀና አድቅቅ ሥክተነና ጐመን አይብ ቅመምና ሚጥሚጣውን ጐድጐድ ባለ ዕ ውስጥ አድርጐ አይቡ እስኪልም ድረስ ማሸት ከቪያም አይቡን ከቀለጠው ቅቤ ጋር ማደባለቅና ማቅረብ የተቀቀለ ጐመን ከአይብ ጋር ዘሣማሙጀት ቁጥር ን ሠንጠረገዮ ጐልፋ አይብ ጐመን ጭልፋ ሚጥሚጣ ጨው አብሽ ኮረሪማ ግ አሠራር ዓማ ጐመኑን ከእንጨቱ ለይቶ ማጠብና መቀቀል ሲበስል አውጥቶ መጭመቅና አድቅቆ መክተና ኮመን አይብ ቅመምና ሚጥሚጣውን ጐድጐድ ባለ ዕቃ ውስጥ አድርጐ አይቡ እስኪልም ድረስማሸት ከዚያም አይቡን ከቀለጠው ቅቤ ጋር ማደባለቅና ማቅረብ ከጐመን ዱቄት ጋር የሚዘጋጅ አይብ ካሽዬ ቁጥር ሠንጠረኘ ፃባ ኩጋ መፈ ዱ የአው ን ቅቤ የጐመን ዱቄት ግ ቀ ጨ ቁጥር ሚጥሚጣ ግ አብሽ ኮረሪማ ዓ ሥራር ጐመኑን እንዳለ ማጠብ ከተቻለ በጋለ የእንጀራ ምጣድ አለበለዚያም በቡና መቁያ ምጣድ ላይ የታጠበውን ጐመን አእያገለባጡ ውሃው እስኪመጥ ድረስ ማድረቅና ማውጣት ሰፋ ባለ ዕቃ ላይ አድር ማሸትና ዶፎቃቴ ጐን ውስጥ ትንሽ ኮረሪማ ጨምር መውቀጥና ክዳን ባለው ዕቃ ስቀምጥ አይቡን ጐድጓዳ ፅቃ ውስጥ በማስቀመጥ ከ ተራ ቁጥር የተጠቀ ሱትን ቅሥሞች ቀ ጨጤ ምር ማሸትና አይቡ ሲለሰልስ ቅቤ ሞቅ አድርጐ ማየደባለቅ ኺኪያም በማቅረቢያ ላይ አድርጐ መጠቀም በዚህ መጠን ከጐመን ዱቄት ጋር የሚዘጋጅ አይብ ከአራት እስክ አምስት ሰው ይመግባል። ከጐመን ዱቄት ጋር የሚዘጋጅ አይብ ካሽዬ ን ሻን ሠንጠረዥ ቁጥር በኪሎ ግራም አሥራር ጐመኑን እንዳለ ማጠብ ከተቻለ በጋለ የእንጀራ ምጣድ አለበለዚያም በቡና መቁያ ምጣድ ላይ የፖጠበውን ጐመን እያገላበጡ ውሃው እስኪመጥ ድረስ ማድረቅና ማውጣት ሰፋ ባለ ፅቃ ላይ አድርጐ ማሸትና ደቃቄ ጐመን ውስጥ ትንሽ ኮረሪማ ጨምሮ መውቀጥና ክዳን ባለው ዕቃ ማስቀመጥ አይቡን በጐድጓዳ ፅቃ ውስጥ በማኖር ከ ተራ ቁጥር የተጠቀሱትን ቅመሞች ጨምሮ ማሸትና አይቡ ለስለስ ሲል ቅቤ አሙቆ ማደባለቅ ከዚያም በማቅረቢያ ላይ አድርጐ መጠቀም በዚህ መጠን ከጐመን ዱቂት ጋር የሚዘጋጅ አይብ ከአራት እስከ አምስት ሰው ይመገበዋል በቅመም የጣፈጠ አይብ ሠንጠረኘየ በቡና ስኒ አሠራር አይቡን ጐድጐድ ባለ ፅቃ ውስጥ ማኖር ከ ተራ የተዘዘሩተን ቀመሞች ጨምሮ በደንብ ማሸት ቅመሙና አይቡ በደንብ ሲዋሐድ ቅቤ አሙቆ መጨመርና አደባልቆ ማቀረብ በዚህ ዓይነት በቅመም ጣፍጦ የተሠራ አይብ ከአራት እስከ አምስት ሰው ይመግባል። የተቀቀለ ሥጋ ከአይብ ጋር ቁጥር ሠንጠረኘሆ በኪሎ በቡና በቡና ስሂ ግራም ማንኪያ አሠራር የተቀቀለ ቀይ ሥጋ አድቅቆ መክተፍ በላዩ ላይ ትንሽ ቅቤ ዉምር ሞቅ ማድረግና አውጥቶ ማብረድ አይቡን በጐድጓዳ ፅቃ አድርጐ ከ ተራ ቁጥር ያሉትን ቅመሞች ጨምሮ ማሸት ለስለስ ሲል የቀዘቀዘውን ሥጋና ቅቤ ሞተ አድርጐ መጨመርና አደባልቆ ማቅረብ ። ከምስር ጋር የሚዘጋጅ አይብ ቁጥር ሠንጠረዥ ው ን መ በቡና ማንኪያ። በቡና ስኒ ጭልፋ አይብ ር ው ተመ ተ ቶ ጮች መትዱ ቁጥር ሚጥሚጣ ክሙ አሥራር ምስር አበጥሮ ቆሻሻውን መልቀምና በእንጀራ ምጣድ የተከካውን ላ ሞቅ አድርጐ ማውጣት በ ብርጭቆ ውሃ መቀቀል በጣም ተቀቅሎ እንዳይበታተን መጠንቀቅ ትንሽ ለጥርስ ያዝ ሲያዶርግ አውጥቶት በሻይ ማጥለያ ማጥለል አይቡንና ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትን ቅመሞች ጐድጐድ ሰለ ዕቃ ላይ አስቀምጦ ማሸት ሲለሰልስ ቅቤ ሞቅ አድርጐ በመጨመር ማደባለቅ በኋላም ከምስሩጋር ቀይጦ ማቅረብ ሀዚህ ዓይነት ከምስር ጋር ተቀይጦ የሚሰናዳ አይብ ኮኑራት እስከ አምስት ሰው ይመገበዋል ። ከምስር ጋር የሚዘጋጅ አይብ ቁጥር ም ግ ሠንጠረዥ በቡና ማንኪያ። የአይብ ጭኮ አዘገጃጀት በኪሎ ግራም በሻይ ማንኪያ ሠንጠረዥ ቁቁ በኪሎግራም በቡና ማንኪያ በቡና ስኒ ያ ዚር ተፈጨ የጭኮዳዱቲት ግ ትብ ፐ በ ሚጥሟጧጣ ያኻ ውሠው አሥራር አይቡን መጭመቅና ሞቅ ባለ የእንጀራ ምጣድ ላይ መዘረር ውሃው እስኪደርቅ ድረስ እያገላበጡ ሲበስል ማውጣት ዱቄቱን ጐድጐድ ባለ ዕቃ ላይ ማድረግና ቅቤ አሙቆ ማሸት ቀጥሉም ጨው ኮረሪማና ሚጥሚጣ ጨምሮ ማደባለቅ ከዚያም የደረቀውን አይብ ጨምሮማዋሃድና በፅቃ ውስጥ አድርጐ በቀዝቃዛ ቦታ ማስቀገጥ የአይብ ቅንጨ አዘገጃጀት ቁጥር ሠንጠረዥ ጐዌ። የአይብ ቅንጩ አዘገጃጀት ቁጥር ሠንጠረዣ በኪ ሎ ግራም በቡና ማንኪያ በቡና ስኒ ሚሽ ከ ቅቤ ግ ሚጥሚጣ ቁጥር አይቡን በደንብ መጭመቅና ሞቅ ባለ የእንጀራ ምጣድ ላይ መዘረር ውሃው እስኪደርቅ ድረስ እያገላበጡ ማብሰልና ማውጣት ቅቤ አሙቆ ከደረቀውአይብ ላይ መጨመር ሚጥሚጣና ጨው ጨምሮ ካደባለቁ በኋላ ማቅረብ በዚህ ሁኔታ የሚሰናዳ የአይብ ቅንሠ ከሶስት እስከ አራት ሰው ይመግባል። የጐመን ክትፎ በሥጋ ቁጥር ሠንጠረዥ በስሎ የተከተፈ ጐቕመን ጭልፋ ኣዘገጃሾት ጐመኑን እንዳለ ማጠብ ከታጠበ በኋላ ቅጠሉን ከእንጨቱ መለየት ልጦና አድቅቆ መክተፍ ቅጠሉንም ለብቻው መክተፍ የተከተፈውን የቅጠልና የእንጨት ጐመን በትንሽ ውሃ መቀቀልና ለጥርስ ያዝ ሲያደርግ ማውጣትና ከቀዘቀዘ በኋላ ጨምቆ እንደገና አድዋቆ መክተና የተከተፈውን ጐመን በታጠበ ኮባ ላይ አስቀምጦ በአራት ማፅዘን ኩጋ ቅርፅ መጠቅለልና ከላይ አደራርቦ ውሃ እንዳይገባው ተደርጐ ማሰር ቀጥሎም በቡና መቁያ ምጣድ ወይም በመጥበሻ ወይም በእንጀራ ምጣድላይ የኮባ ቅጠል ረብርቦ የታሰረውን ጐመን ማስቀመጥየብረት ድስት ክዳን መክደንና በእንፋሎቱ እንዲበስል ማድረግ እስኪበስል ድረስ ትንሽ ውሃ ጠብ እያደረጉ ማገላበጥ ቀይ ሥጋ መቀቀልና ሲበስል ማውጣት በሥጋ መፍጫ ወይም በእጅ አድቅቆ መክተፍና መንፋት የበሰለውን ጐመን በብረት ድስት ውስጥ ገልብጦ ሥጋና ወተቱን እንዲሁም የሥጋውን መረቅ ጨምሮ ለብ ባለ እሳት መጣድ ተንተክትኮ መረቁን ሲመጥ ቅቤ ሚጥሚጣ ኮረሪማና ጨው ጨምሮ አጣፍጦ ማቅረብ ይደ ቭዳ በዚህ ዓይነት የተሰናዳ የጐመን ክትፎ በሥጋ ከአምስት እስከ ሰባተ ሰው ይመግባል። መሠ ጋ የጐመንና የሥጋ ቅቅል ቁጥር ሠንጠረዥ ሠኃህኤ በኪሎ ግራም ሥጋው ጮማ ድብልቅ ጐድን ወይም የተቆራረጠ ግ ቅድመ ዝግጅት የጐመኑን ቅጠል ከእንጮቱ መለየት ልጦም በመቀንጠስ ማጠብ ሥጋውን ዘልዝሎ አነስ አድርጐ መቆራረጥና ማጠብ አጥንቱን በትንንሹ መቆራረጥና ለብቻው ማጠብ አሠራር በብረት ድስት ውሃና ሥጋ ጥዶ ሲፈላ አንድ የሻይ ማንኪያ ቅቤ መጨመር በጣም ሲፈላ ጐመኑን ዉምሮ መክደንና እያገላበጡ ማብሰል ውሃውን ሊመጥ ትንሽ ሲቀረው ቅቤ ውንና ሚጥሚጣውን ጨምሮ ማጣፈጥና ማቅረብ የጐመንና የሥጋ ቅቅል ቁጥር ሠንጠረዥ በኪሎ ግራም ሥጋው ጮማ ድብልቅ ጐድን ወይም የተቆ ራረጠ አጥንት ቅድመ ዝግጅት ጐመኑን ከእንጨቱ መለየትና ቅጠሉን ለብቻው መቀንጠስ የጐመኑን እንጨት ለጋ ለጋውን መርጦ መላጥና ለአበላል እንዲያመች አድርጐ መቀንጠስና ማጠብ አሠራር በብረት ድስት ውሃ መጣድ ሥጋና ጨውን ጨምሮ ሲፈላ አንድ ሻይ ማንኪያ ቅቤ እና ጐመኑን ጨምሮ መክደንና እያገላበጡ ማብሰል ውሃውን ሊመጥ ትንሽ ሲቀረው ቅቤና ሚጥሚጣውን ጨምሮ ማጣፈጥና ማቅረብ በምጣድ የበሰለ ጐመን ካሽዬ ቁጥር ሠንጠረኘዥ በኪሎ ና በቡና ስኒ ግራም አንድ እስር ጐመን ቁጥር ሚጥሚጣ አሠራር ጐመኑን ከእንጨቱ መለየትና ቅጠሉን ለብቻው መቀንጠስ የጐመኑን እንጨት ለጋ ለጋውን መርጦ መላጥና ለአበላል እንዲያመች አድርጐ መቀንጠስና ማጠብ የታጠበ ብረት ምጣድ መጣድ ጐመኑን ከላዩ ኮባ አልብሶ በብረት ምጣዱ ላይ ትንሽ ውሃ በመጨመር እያገላበጡ ማብሰል የበሰለውን ጐመን በጣባ ላይ አድርጐ ከሰል ላይ መጣድና ቅቤ ሚጥሚጣ ጨምሮ ማገላበጥ በደንብ ሲሞቅ ከነጣባው ማቅረብ ነጭ አይብ ለመልክ ያህል ከጐኑ ወይም በላዩ ላይ ትንሽ መነስነስ ይቻላል ። የምስር ክትፎ ቁጥር ሠንጠረዥ በኪሎ ግራም አሠራር ሁሩ የምስሩን ቀሻሻ ለቅሞ በቅዝቃዛ ውሃ ማጠብና በፀሐይ ማድረቅ የደረቀው ምስር ቶሎእንዳይፈርስ በእንጀራ ምጣድ ሞቅ ሞቅ አድርጐ ትንሽ ደረቅ ሲል ማውጣተት ሲቀዞኮዝ ውሃ በብረት ድስት ጥዶ ሞቅ ሲል ምስሩን ጨምሮ መቀቀል ውሃውን ሊመጥ ሲቃረብ ቅቤና ቅመሞቹን መጨመር ተንተክትኮ ውሃውን ሲጨርስና ቅቤው ብቻ ሲቀር ማውጣትና በዕቃ አድርጐ ማቅረብ የምስር ክትፎ ቁጥር ሠንጠረዥ አሠራር የምስሩን ቆሻሻ ለቅሞ በቅዝቃዛ ውሃ ማጠብና በፀሐይ ማድረቅ የደረቀው ምስር ቶሎ እንዳይፈርስ በእንጀራ ምጣድ ሞቅ ሞቅ አድርጐ ሠ ኩጋ ሸህ ትንሽ ደረቅ ሲል ማውጣት ሲቀዘቅዝ ውሃ በብረት ድስት ጥዶ ሞቅ ሲል ምስሩን ጨምር መቀቀል ውሃውን ሊመጥ ሲቃረብ ቅቤና ቅመሞ ቱን መጨመር ተንተክትኮ ውሃውን ሲጨርስና ቅቤው ብቻ ሲቀር ማውጣትና በፅቃ አድርጐ ማቅረብ ለጭኮ የሚሆን ገብስ አዘገጃጀት ነጩን ገብስ ቆሻሻው ሙልጭ ቱሉ እስኪወጣ ድረስ አበጥር መልቀም ት ንሽ ሞቅ ባለ ውሃ ውስጥ ለእኩል ሰዓት ማቆየት ገለባው እስኪ ለቅ ድረስ በሙቀጫ መፈተግ የተፈተገው ገብስ ውሃው እስኪደርቅ ማስጣት መጠጥ ሲል ገለባውን አበጥሮ በእንጀራ ወይም በብረት ምጣድ በት ንሽ በትንሹ እየቆነጠሩ ልክ እንደቆሎ መቁላት የተቆላውን ገብስ በሙ ቀጫ ገለባው እስኪ ለቅ ድረስ ደጋግሞ መሸክሸክና ማበጠር ቆሉው ላይ ትንሽ ጨውና ኮረሪማ ጨምሮ ማስፈጨት ከዚያም ነፍቶ ክዳን ባለው ዕቃ ማስቀመጥ በገብስ ዱቄት የሚዘጋጅ ጭኮ ሠንጠረዥ ግ አሠራር ቅቤውን ለብ ባለ እሣት ሞቅ ማድረግ ዱቂቄቱንና ቅመሙን ጐድጉድ ባለ ሳህን ውስጥ ጨምሮ ማደባለቅ የሞቀውን ቅቤ እየጨመሩ ማሸትና ሲስተካከል ታጥቦ በታጠነ ዕቃ ውስጥ ጨምሮ መደምደምና ቀዝቃዛ በሆነ ቦታ ማስቀመጥ የሻሜታ አዘገጃጀት ሠንጠረዥ ።