Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በውጭ ሀገር የጉምሩክ ሲል የታሸገ ጭነት እሽጉ በቂ ወይም አስተማማኝ አለመሆኑ ከተረጋገጠ ወይም እሸጋዉን የሚያከናዉነዉ ቅርንጫፍ ጽቤት ፅቃዉን ከመረመረ ጭነቱ በሲል ይታሸጋል በቢህ አንቀጽ መሰረት መታሸግ የሚገባቸው ዕቃዎች ለማሸግ የማይቻልበት ሁኔታ ሲያጋጥም ልዩ ምልክት ተደርጎባቸው እንዲጓጓኩ ሊደረግ ይችሳል የማይታሸጉ ጭነቶች ከዚህ በታች የተመለከቱት የትራንዚት ዕቃዎች በጉምሩክ ማሸጊያ ሳይታሽ።
ዖፉምሩያ ሦራጋጂም ሥሁሥሂንም ፅፈፃፉሪም መመሪዖ ማረ ፖዐዐሪ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ረሪዐ ዓም የጉምሩክ ትራንዚት ሥነሥርዓት አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር የገቢ የወጪ የአገር ውስጥ አና የተላላፊ ዕቃዎችን የጉዞ መተላሳፊያ መስመር በሕግ መወሰንና ከተወሰነው መንገድ ውጭ የሚጓጓዙ የሚቆሙ የሚያራግፉና የሚጭኑ አጓጓዓዥችን ለመቆጣጠር አና ሕጋዊ ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ በገቢ እና በወጪ ዕቃዎች ላይ አገሪቷ ማግኘት የሚገባትን ገቢ በአግባቡ እንዲሰበሰብ ለማድረግ የመተላላፊያ መንገዶች ላይ በሜደረገው የቁጥጥር ስራ ላይ የሚመለከታቸውን አካላት ኃላፊነትና ግዴታ በግልጽ መደንገግ በማስፈለጉ የትራንዚት ዕቃዎች የትራንዚት ፈቃድ ለማግኝት ማሟላት ያለባቸዉን ቅድመ ሁኔታዎች በመወሰን ቀልጣፋና ወጥ የሆነ የትራንዚት ፈቃድ አሰጣጥ ሥርዓት በመዘርጋት የትራንዚት ፍስቱን ይበልጥ የተሳለጠ ማድረግ በማስፈለጉ ባለሥልጣኑ በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ እና መ አና በተሰጠው ስልጣን መሠረት ይህንን የአፈጻጸም መመሪያ አውጥቷል ክፍል አንድ ጠቅላላ ድንጋጌዎች አጭር ርዕስ ይህ መመሪያ የጉምሩክ ትራንዚት ሥነሥርዓት አፈፃዐም መመሪያ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጓሜ የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ የትራንዚት ፅቃ ማለት የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ያላጠናቀቀ በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ሆኖ ከአንድ የጉምሩክ ጣቢያ ወደ ሌላ የጉምሩክ ጣቢያ በተፈቀደ መስመር የሜጓጓዝ ዕቃ ሲሆን በባለስልጣኑ በተፈቀደ ቦታ የሚጫንና የሚራገፍ ዕቃን ይጨምራል። ጉምሩክ ትራንዚት ሥነሥርዓት አፈፃፀም ማለት የትራንዚት ዕቃ በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ሆኖ ከጉምሩክ መነሻ ጣቢያ እስከ መድረሻ ጣቢያ ወይም ወደከተፈቀደ ቦታ የሚተላለፉበት የጉምሩክ ሥነሥርዓት ዛደት ነው የትራንዚት መነሻ ቦታ ማለት የጉምሩክ ትራንዚት ሥኑሥርዓት የሜጀምርበት የጉምሩክ ጣቢያ ወይም የተፈቀደ ቦታ ሲሆን በአጎራባች አገራት ያሉ የባሰስልጠኑን ማስተባበሪያ ጽቤቶችን ይጨምራል ልእ ጩእሊ ነ የትራንዚት ማጠናቀቂያ ቦታ ማለት የጉምሩክ ትራንዚት ሥነስርዓት የሚያበቃበት የጉምሩክ ጣቢያ ወይም የተፈቀደ ቦታ ነው የትራንዚት መግቢያ ቦታ ማለት የትራንዚት ዕቃ ወደ ጉምሩክ ክልል ተጓጉዞ የሚገባበት በር ነው ዋተፈቀደ ቦታ ማለት ከጉምሩክ ጣቢያ ውጭ የትራንዚት ፅቃ እንዲራገፍበት ወይም እንዲጫንበት በባለስልጣኑ የተፈቀደ ስፍራ ነው ዋና መንገድ ማለት የመንገድና ትራንስፖርት ባለስልጣን ዋና መንገድ ብሎ የሚወስነዉ መንገድ ነዉ የጉምሩክ ማሸጊያ ማለት የትራንዚት ፅቃ ደህንነት ለመጠበቅ የሚያገለግልና የትራንዚት ዕቃዎች መያዣ ጠይም ማዓጓዣ ላይ የተጫነ ዕቃ የሚታሸግበት ወይም የሜታሰርበት በባለስልጣኑ ዕዉቅና የተሰጠዉ መሳሪያ ነው ከአቅም በላይ የሆነ ሁኔታ ማለት አዓጓገቦ በጉምሩክ ትራንዚት ኦፕሬሽን ወቅት ትራንዚት ዕቃን ለጉምሩክ ትራንዚት ኦፕሬሽን በተፈቀደለት የጊዜ ገደብ እና ሁኔታ የትራንዚት መድረሻው ቦታ ላይ እንዳይደርስ ምክንያት የሚሆን እና አግባብ ባለው ህግና በአለም አቀፍ ስምምነት ተቀባይነት ያለው ከአዓጓ ቁጥጥር ውጪ የሆነ ክስተት ነው ከአቅም በላይ ለሆነ ሁኔታ የሚቀርብ ማስረቻ ማለት በጉምሩክ ትራንዚት ስኑስርዓት አፈፃፀም ወቅት ከአቅም በላይ የሆነ ሁኔታ የገጠመው አጓዓዥ ሁኔታውን በአቅራቢያው ለሚገኝ የባለሥልጣኑ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ወይም ህግ አስከባሪ አካልየአካባቢ መስተዳደርን ጨምሮ አስታውቆ ከዚሁ አካል ስለ ሁኔታው የተሰጠ የጽሁፍ ማረጋገጫ ነው ፖትሮሊንግ ማለት ከአንድ የጉምሩክ ጣቢያ ወደ ሌላ የጉምሩክ ጣቢያ ለመጓዝ የትራንዚት ፈቃድ ያገኙ እንዲሁም ከወደብ አና መግቢያ በሮች የሚንቀሳቀሱ ትራንዚት ዕቃዎችን መረጃ በማጠናቀር አስቀድሞ በተነደፈ መርሐ ግብር መሠረት በመተላላፊያ መሥመሮች ላይ በፌደራል ፖሊስ እናወይም በባለሥልጣኑ መቤት የሚደረግ የክትትልና ቁጥጥር ሥርዓት ነው ባለሥልጣን ማለት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሲሆን ቅጽቤቶችን ይጨምራል አዋጅ ማለት የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር ነው በዚሀ መመሪያ ትርጉም ያልተሰጣቸው ሌሎች ቃላትና ሐረጎች በአዋጁ የተሰጣቸውን ትርጉም ይይዛሉ ኔላኢቭቪ ርእሂኣ ኢር ዶ ደፊ ዐጊጊ ረሪ የተፈዓሚነት ወሰን ይህ መመሪያ ወደ ሀገር በሚገቡ ከሀገር በሚወጡ አገር አቋርጠው በሜሄዱ እና በአገር ውስጥ በሚንቀሳቀሱ ትራንዚት ዕቃዎችና ማጓጓዣዎች አንዲሁም ከአነዚሁ ጋር ግንኙነት ባላቸው አስተላላፊዎች አጓጓፐች አና ሌሎች ሰዎች ላይ ተፈፃሚ ይሆናል ርህ የጉምሩክ ትራንዚት ሥነሥርዓት በዘመናዊ የመረጃ ቴክኖሎጂ እና በሥጋት ሥራ አመራር አሰራር ሥርዓት መሰረት ይከናወናል የጉምሩክ ትራንዚት ዕቃ ዋስትና እስከቀረበ ድረስ ቀረጥና ታክስ ሳይከፈልበት ይጓዓዛል ማናቸውም በትራንዚት የተመዘገበ ፅቃ አንቅስቃሴውን ከመጀመሩ በፊት የጉምሩክ ትራንዚት ሥነሥርዓት ይፈፀምበታል የትራንዚት ዕቃዎች በባለሥልጣኑ በተወሰነው የጉምሩክ መግቢያ ጣቢያዎች ወይም ወደብ በኩል በመግባት በተፈቀዱ የመተላላፊያ መስመሮች ዋናውን መንገድ ብቻ ተከትለው ይዓጓዛሉ ማንኛውም የትራንዚት ዕቃ እንቅስቃሴው በሚያበቃበት የትራንዚት መዳረሻ ቦታ በዚህ መመሪያ ክፍል ሁለት ምዕራፍ አራት በተወሰነው ጊዜ እና ከጉምሩክ ትራንዚት መነሻ ቦታ በተላከበት ሁኔታ መድረስ ይኖርበታል ክፍል ሁለት የጉምሩክ ትራንዚት ሥነሥርዓት አፈጻጸም ምዕራፍ አንድ የጉምሩክ ትራንዚት ለመፈጸም መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች የገቢ ዕቃዎች ትራንዚት በቦዩኒ ሞዳል ትራንስፖርት ተጓጉዘዉ ወደ አገር ለሚገቡ ፅቃዎች ከአገር ዉስጥ የትራንዚት ፈቃድ ለማግኘት የሚከተሉት ቅድመ ሁኔታዎች መሟሳት አለባቸው ሀ አንደየሁኔታዉ ለ ለ ወይም ዲክለራሲዮን ለ ቀረጥና ታክስ የተከፈለበት ደረሰኝ ወይም ለቀረጥና ታክሱ የተያዘ ዋስትና ወይም የቀረጥ ነፃ መብት ደብዳቤ ሐ የማጓጓዣ ሰነድ መ ዕቃው በኮንቴነር የመጣ ከሆነ የኮንቴነር ዋስትና ሠ በዚህ ንዑስ አንቀጽ ፊደል ለ የተደነገገው ቢኖርም ከፍ ጸጦንክፉፎርክኤለ ፖ ሂ ኔነልኢቲጀ እል ዋስትና ከተያዝ በኋላ ፅቃው በ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ አገር ውስጥ ያልገባ ከሆነ የተሻሻለ ዲክላራሲዮን እና አዲስ የተሰላውን ቀረጥና ታክስ ወይም ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል በዩኒ ሞዳል ትራንስፖርት ተጓጉዘዉ ወደ አገር ለሚገቡ ዕቃዎች ከአገር ዉጭ የትራንዚት ፈቃድ ለማግኘት የሚከተሉት ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት አለባቸው ሀ ኮሜርሻል ኢንሾይስበባንክ የተረጋገጠ ፕሮፎርማ ኢንሾይስ ሰ የትራንዚት ዲክለራሲዮን እና በዝ ሐ የማጓጓዣ ሰነድ መ ዋስትና በመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት ተጓጉዘዉ ወደ አገር ለሚገቡ ዕቃዎች የትራንዚት ፈቃድ ለማግኘት የሚከተሉት ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት አለባቸው ሀ የትራንዚት ዲክለራሲዮን አ እና ፐ ለ ዋስት የተላላፊ ዕቃዎች ትራንዚት ፐዛህዘ ፐልከክበ የተላላፊ ዕቃዎች የትራንዚት ፈቃድ ለማግኘት የሚከተሉት ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት አለባቸው ዋስትና ትራንዚት ዲክለራሲዮን እ ኮሜርሻል ኢንሾይስ የማጓጓዣ ሰነድ የአገር ውስጥ ትራንዚት በአፐጄክቨ ፐጸጳልከ የአገር ውስጥ የትራንዚት ፈቃድ ለማግኘት የሚከተሉት ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት አለባቸው ትራንዚት ዲክለሬሽን እ የማጓጓዣ ሰነድ በመልቲ ሞዳል ተጓጉዞ የመጣ ዕቃ በስህተት የመድረሻ ጣቢያ ቀይሮ አደረሰ እና የትራንዚት ክሊራንስ ተሰጥቶ ከሆነ ወደ ትክክለኛዉ የመድረሻ ጣቢያ ሲዓጓዝ ዋስትና የወጪ ዕቃዎች ትራንዚት የወጪ ዕቃዎች የትራንዚት ፈቃድ ለማግኘት የሚከተሉት ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት አለባቸው ኔኑልአኢቲቪ ርጪፎእልሏ የወጪ ዕቃ የትራንዚት ዲከለራስዮን ፎኦ እና በ እንደአስፈላጊነቱ የተቆቐጣጣሪ መቤቶች ፈቃድ የማጓጓዣ ሰነድ ምዕራፍ ሁለት የጉምሩክ ማሽጊያዎች እና ልዩ ምልክቶች የጉምሩክ ማሸጊያዎች ወይም ልዩ ምልክቶች መስፈርት ባለስልጣነ የሚጠቀምባቸው የጉምሩክ ማሸጊያዎች ወይም ልዩ ምልክቶች እንደአግባብነቱ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል ጠንካራ አስተማማኝና ለረጂም ጊዜ የሜቆይ በቀላሉ ለመቆለናና ለማሸግ የሚቻል በቀላሉ ለማንበብና ለመለየት የሜቻል ካልተሰበረ ወይም ካልተነሳ በስተቀር አቃ ለማውጣትም ሆነ ለማስገባት የማያስችል ከአንድ ጊዜ በላይ አገልግሎት የማይሰጥ ኤሌክትሮኒክ ሲል ካልሆነ በስተቀር አስመስሎ ለመስራት የማይቻል የጉምሩክ ማሸጊያ ወይም ልዩ ምልክት መሆኑን ለማመላክት በእንግሊዘኛ ርህፐርዚ የሚል ጽሑፍ የተጻፈበት አሸጋ የሚያደርገዉ የቅጽቤቱ ኮድና ተከታታይ ቁጥር ያለው ለማሸግ ወይም ለመቆለፍ አመች የሆነ አደጋን መቋቋም ከሚችል ማቴሪያል የተሰራ ባለስልጣኑ ለዕቃው ደህንነት አስፈላጊ ናቸው የሚላቸው ሌሎች መስፈርቶች ያሟላ መሆን አለበት መታሸግ ያለባቸዉ ጭነቶች ማንኛውም የትራንዚት ዕቃ ሀ በኮንቴኔር ወይም በባቡር ፍርጎ የተጫነ ከሆነ ለ በሸራ ለማሸግ የሚመች ከሆነ ጠ የነዳጅ ውጤቶች ከሆነ በጉምሩክ ማሸጊያ መታሸግ ይኖርበታል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ማንኛውም የትራንዚት ፅቃ በኮንቴነር ባይጫንም ወይም በሸራ ለመጫን ባይመችም በቀላሉ ሊሰበር ሊቀሸብ ሊለወጥ የሚችል ከሆነ እና አለም አቀፍ ስምምነት የማያስገድድ ከሆነ በጉምሩክ መጓጓዝ ይኖርበታል። በተቀመጠዉ የጊዜ ገደብ የደረሰ መሆኑን በማረጋገጥ ትራን በጊዜ ገደቡ የደረሱና ያልደረሱትን በሲስተም የማጣራትና የማስታረቅ ሆከርዘበጎ ሥራ መስራትና በጊዜ ያልደረሱትን ወደ ህግ ማስከበር በማስተላለፍ ክትትል እንዲደረግባቸዉና ያስያዙት ዋስትና ለባለስልጣኑ ገቢ አንዲሆን ማድረግ ከአጓዓዥ ቁጥጥር ውጪ በሆነ ምክንያት መንገድ በመዘጋቱ ወደብ ከአቅም በላይ በመጨናነቁ እና ሌሎች አሳማኝ ምክንያቶች ሲያጋጥም እና ጥያቄዉ ትራንዚቱ ከመተናቀቁ በፊት የቀረበ ከሆነ መድረሻ ጣቢያ በመተየር የደረሰ አንደሆነ አዲሱ መድረሻ ጣቢያ ለመነሻ የጉምሩክ ትራንዚት ቅጽቤት የመድረሻ ጣቢያ ቅያሬ በህ እንዲደረግለት የማሳወቅ በዚህ መመሪያ መሰረት ታጅበው የመጡ ፅቃዎች የደረሱበትን ሁኔታ እና ያለውን ልዩነት እጀባ ላደረገው ቅጽቤት በጹሁፍ የማሳወቅ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ካልሆነ በስተቀር ትራንዚት የሚያደርጉ ዕቃዎች በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ ካልደረሱ በዋስትና የተያዘው ገንዘብ ገቢ መሆኑን የማረጋገጥ ኃላፊነት ይኖርባቸዋል ምዕራፍ ሁለት የባለድርሻ አካለት ተግባርና ኃላፊነት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ተግባርና ኃላፊነት በዚህ መመሪያ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተገለጸው ሁኔታ ሲያጋጥም ጠይም ባለስልጣኑ ትራንዚት የሚያደርጉ ፅቃዎች እንዲታጀቡ ሲጠይቅ ያጅባል በመተላላፊያ መስመሮች ሳይ የጉምሩክ ትራንዚት ፅቃዎች ሥነሥርዓት አፈፃፀምን ተላልፈው በፖትሮሊንግ ቡድን የሚያዙ ማዓጓዣዎችን እና እቃዎችን ከመቆጣጠሪያ ጣቢያዎችና ከቅርንጫፍ ጽቤቶች ጋር በመቀናጀት ዕቃውን ከነማጓጓዣው አጅቦ የጉምሩክ ትራንዚት መድረሻ ቦታ ያደርሳል ከዋናው መንገድ የሚወጡትንና ባልተፈቀደላቸው ቦታ የሚቆሙትን ማጓጓዣዎች አጅቦ ለሚቀጥለው ጣቢያ ያስተላልፋል የፌዴራል ፖሊስ በዚህ አንቀጽ የተዘረዘሩትን ተግባራት አንደ አግባብነታቸው የክልል የፀጥታ ወይም ህግ አስከባሪ አካላትን በማሳተፍ ሊያከናውን ይችላል የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች ተግባርና ኃላፊነት በመልቲ ሞዳል የትራንዚት አገልግሎት አማካኝነት ለሚያስመጣ በቂ የሆነ የወደቦቹና ተርሚናሎቹን ዓቅም ግምት ውስጥ በማስገባት በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ የተጠቀሰው አጠቃላይ ቦንድ ለቅጽበቶች ከፋፍሎ ማስያዝ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ የተጠቀሰው ማስያዝ የሚገባው የቀደመ አጠቃላይ ቦንድ ያስያዘው ከማብቃቱ አንድ ወር ቀደም ብሎ ይሆናል በዚህ መመሪያ አንቀጽ እና በ እና የተገለጹት ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ በአቅራቢያው ለሚገኝ ቅቤት ወይም ህግ አስከባሪ አካል በነዚህ ድንጋጌዎች በተቀመጠዉ የገዜ ገደብ ውስጥ የማሳወቅ ግዴታ አለበት ምዕራፍ ሶስት የዲክላራሲዮን አቅራቢ የማጓጓዣ ኃላፊ እና የቦንድድ መጋዘን ባለቤት ተግባርና ኃላፊነት የማጓጓዣ ኃላፊ ኃላፊነት ማንኛውም የማጓጓዣ ኃላፊ ከባለሥልጣኑ ፈቃድ ሳይሰጠውና የጉምሩክ ሹም በሥፍራው ሳይኖር ወደ ዘገር የሚገባን ወይም ከሀገር የሚወጣን ተላላፊ ዕቃ እና ማጓጓዣ ከተወሰነው የጉምሩክ ወደብ ወይም የመተላለፊያ መስመር ውጪ ማንቀሳቀስ ማቆም ዕቃ መጫን ወይም ማራገፍ ከተፈቀደለት ሰው በስተቀር ማንኛውንም ሌላ ሰው ወደ ማጓጓዣው እንዲጠጋ መፍቀድ ወይም ማሳፈር የጉምሩክ አሽጐችን መፍታት ማላቀቅ መሥበር ወይም መቀየር ጠይም እነዚሁ ህገወጥ ተግባራት በሌሎች ሰዎች እንዲፈፀሙ ማዴረግ የለበትም ነው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተገለፀው ቢኖርም ከአቅም በላይ የሆነ ሁኔታ ሲያጋጥም ማጓጓዣው ከተወሰነው የጉምሩክ ወደብ ውጪ ሊቆም ይችላል ሁኔታዉ ሲያጋጥመዉ በአቅራቢያው ለሚገኝ ቅጽቤት ወይም ሕግ አስከባሪ አካል በ ሰዓት ውስጥ ሪፖርት ማድረግ አለበት በዚሀ መመሪያ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተገለጸው ሁኔታ ባጋጠመ ጊዜ አጓጓዥ ለመነሻና ለመድረሻ የጉምሩክ ጣቢያ እንዲሁም ለዲክላራሲን አቅራቢው በ የስራ ሰዓት ውስጥ ማሳወቅ አለበት የዲክላራሲዮን አቅራቢ ኃላፊነት ማንኛውም ዲክላራሲዮን አቅራቢ ከመነሻ የጉምሩክ ትራንዚት ቅርንጫፍ ጽቤት በተፈቀደው የመዳረሻ ጣቢያ በመንገድ ብልሽት ወይም ሌላ አሳማኝ ምክንያት ሲኖር እአና የማዳረሻ ጣቢያ ለማስቀየር ውፎሀእ ከፈለገ ለመነሻ ጣቢያ ጥያቄውን አቅርቦ ማስፈጸም ትራንዚት ፈቃድ የሚጠይቅ ከሆነ ሀኸን በመ ክ አዉቶሜሽን ሲስተም የትራንዚት ዲክላሬሽን መመላት ለትራንዚት አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችን አሟልቶና ትክክለኛነታቸውን አረጋግጦ ለጉምሩክ በማቅረብ የትራንዚት ፈቃድ መጠየቅ የትራንዚት ፈቃድ ተሰጥቷቸዉ በጊዜ ያልደረሱ ጭነቶች ካሉ በ የስራ ሰዓት ውስጥ ለመድረሻ የጉምሩክ ጣቢያ በመቅረብ ማመልከት ይኖርበታል ቀረጥና ታክሱ ከተከፈለ ወይም ዋስትና ከተያዘ በኋላ ፅቃው በ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ አገር ውስጥ ያልገባ ከሆነ የተሻሻለ ዲክላራሲዮን እና አዲስ የተስላውን ቀረጥና ታክስ ወይም ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል።