Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የግንባታ_ፈቃድና_ቁጥጥር_ባለስልጣን_የአሰራር_ማንዋል (1).pdf


  • word cloud

የግንባታ_ፈቃድና_ቁጥጥር_ባለስልጣን_የአሰራር_ማንዋል (1).pdf
  • Extraction Summary

ዋና ዋናዎቹ ናቸው የባለስልጣኑ ህንፃ ግንባታ ፈቃድ ባለሙያ ተግባርና ኃላፊነት ይኖሩታል የቡድኑን ሥራ እቅድ ያዘጋጃል ለባበለሙያዎች መድረሱን ይከታተላል ስራን በስሩ ለሚገኙ ሰራተኞች ያከፋፍላል ይገመግማል ያስተባብራል ይመራል ተግባራዊነቱንም ይከታተላል ግብረ መልስ ይሰጣል የአገልግሎት የክፍያዎችገና የመረጃና ዶክመንቴሽን ሥራዎችን በበላይነት ይመራል የቡድኑን የእቅድ ለማሳካት ከባለሙያዎች ጋር በጋራ ስራዎችን ያከናዉናል ከመረጃ ጋር የተያያዙ ጥያቄዎችን ወቅታዊ ምላሽ ይሰጣል የመስሪያ ቤቱን የመረጃና ዶክመንቴሽ ክፍተቶችን በመለየት ዘመናዊ የመረጃ አደረጃጀት ዘዴዎችን የዉሳኔ ሀሳብ ለዳይሬክቶሬቱ ያቀርባል ሲጸድቅም ተግባራዊ ያደርጋል። ከ ከርፀ መስተገግዶ ጋር በተያያዘ የግንባታ ነክ መስተገግዶዎችን ለመስጠት መረጃዎችን በመቀበልና በማስተላለፍ መጨረሻም ሰነዶች የተሟሉ መሆናቸዉን አረጋግጦ እገዲሰነዱ ያደርጋል። ለተመራለት ባለሙያ መላኩን ያረጋግጣል። ሳምንታዊ ወርሃዊ ሩብ ዓመት ግማሽ ዓመት ዘጠኝ ወራት እንዲሁም ዓመታዊ አፈጻጸም ሪፖርት ወቅቱን ጠብቆ ለሚመለከተው አካል ያቀርባል።

  • Cosine Similarity

ዋና ዋናዎቹ ናቸው የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ህንፃ ሹም ተግባርና ኃላፊነት የባለስልጣኑን ተልዕኮ ለማሳካት ዘርፉን እስከ ወረዳ ፅቤቶች በስትራቴጂክ ትኩረት መስኮች ላይ በማተኮር ተቋሙን በበላይነት ይመራል ዕቅድ እገዲዘጋጅ በጀት የሰው ኃይል ሎጅስቲክና ግብዓት ምቹ የስራ ቦታ እገዲሟላና የአቅም ግገባታ ስራ እንዲሰራ ያደርጋል የባለስልጣኑን መደበኛ ወርሃዊ ሩብ ዓመት ግማሽ ዓምትና ዓመታዊ የስራ ክንውን ሪፖርት ይገመግማል ለሚመለከተው አካል ያቀርባል የባለስልጣኑን ማኔጅመንት በበላይነት ይመራል እገዲሁም ተቋሙን ወክሎ ተቋሙን የሚመለከቱ ሌሎች ጉዳዮችቅገንጅት ላይ ይሳተፋል ይወስናል በባለስልጣኑ በየትኛውም እርከን የስነምግባር ግድፈት ሲኖር በመመሪያው መሰረት የእርምት አርምጃ ይወስዳል አንዲወሰድ ያደርጋል ከሕብረተሰቡ የሚቀርቡ ቅሬታዎች ጥቆማዎችና አስተያየቶችን ተቀብሎ በአግባቡ ይፈታል እገዲፈታ ያደርጋል የኮንስትራክሽን ስራዎች ዘመናዊና ዓለም አቀፋዊ ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን በዲዛይን በኮንትራት ይዘት እንዲሁም በግንባታ ጥራትና ቁጥጥር ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለው የአሰራር ሥርዓት እገዲሰፍን ያደርጋል አገር በቀል የኮንስትራክሽን ድርጅቶችን ብቃትና ቀጣይነት ለማረጋገጥ የሚያስችል ስትራቴጂ ያመነጫል በሚመለከተው አካል ሲጸድቅ ያስፈጽማል አፈፃፀሙን ይከታተላል ይደግፋል ይቆጣጠራል በኮንስትራክሽን ሥራዎች የሚሳተፉ አካላት የሥራ ውል ዝግጅትና አፈጻጸም ወጥነት ኖሮት አገዲፈጸም ለማድርግ የሚያስችል ሥርዓት ይዘረጋል አፈጻጸሙን ይቆጣጠራል በኮንስትራክሽን ሥራዎች የሚኖሩ የሙያ ደረጃዎች እገዲዘጋጁ እና እንዲሻሻሉ ሣሳብ ያቀርባል ሲጸድቅ አፈጻጸማቸውን ይደግፋል ይቆጣጠራል የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ሥራዎችን ደረጃ እንዲወጣ ያደርጋል እንዲፀድቅ ያደርጋል አፈጻጸማቸውን ይከታተላል ይደግፋል ይቆጣጠራል የግንባታ ሀጎች ኮድችና ደረጃዎች እንዲዘጋጁ እና እንዲሻሻሉ ያደርጋል ሲጸድቅ ተግባራዊነቱን ይከታተላል ይደግፋል ይቆጣጠራል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች እና ግብዓቶች ደረጃ እገዲወጣ ያደርጋል ወቅታዊነቱን ያረጋግጣል አፈጻጸሙን ያገመግማል በከተማ አስተዲደሩ በጀት የሚሰሩ ግንባታዎች ዲዛይን በሚመለከተው የስራ ክፍል ፈቃድ እገዲያገኝ ያደርጋል የግንባታውን እርከን በሀገጻ ሀግጋት መሰረት ክትትልና ቁጥጥር እየተደረገበት መሆኑን ያረጋግጣል የእርምት እርምጃዎች በሚመለከታቸው አካላት አንዲወሰዱ ያደርጋል የህንጻ አዋጅ ደንብና መመሪያዎ እገዲሁም በተቋሙ ጥቅም ላይ እየዋሉ የሚገኙ ሀግጋቶች አፈጻጸምን ይከታተላል ይቆጠጠራል ይገመግማል የማስተካከያ አርምጃዎችን ይወስዳል በሚመለከታቸው አካላት ተገቢ አርምጃዎችን ያስወስዳል እንደ አስፈላጊነቱ በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የሚሰጡ ፈቃዶችን ለማጽድቅ ይችላል ፈቃዶችን ማገድ አና መሰረዝ ይቸላል የኮንስትራክሽን ሥራዎችን እና ግንባታዎችን ደሀንነት በመከታተል ሊያጋጥሙ የሚችለ ጉዳቶች እንዲለዩ ያደርጋል ጉዳቶችን ለመቀነስ የሚያስችሉ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ያደርጋል በአስፈላጊ የሀግ ማዕቀፎች እንዲደገፉ ያደርጋል የኮንስትራክሽን ሥራዎች በአካባቢ ደህገነት በሰራተኞችና በህብረተሰቡ ጤንነት እና ደህንነት ላይ ጉዳት እገዳያደርሱ ለመከላከል የሚያስችል አሰራሮችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን እንዲዘረጋ ያደርጋል አፈጻጸማቸውን ይቆጣጠራል የግንባታውን ኢንደስትሪ ለማዘመን የሚያስችል በዲዛይን በኮንስትራክሽን ግብዓትና ግንባታ ወጪ ቆጣቢ የሆኑ አዲዲስ አማራጭ ቴክኖልጂዎች እንዲጠኑ ያደርጋል በሚመለከታቸው አካላት አፀድቆ ተግባራዊ እንዲደረጉ ያደርጋል አፈጻጸሙን ይከታተላል በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ የስራ ተቋራጮች አማካሪዎችና ባለሙያዎች ጥቃቅገና አነስተኛ ድርጅቶችን አቅም ይገነባል የኮንስትራክሽን ዘርፍ ተቋማዊ የአንድ የመረጃ መረብና ማዕከል ስርዓት እገዲገነባ ያደርጋል መረጃዎች በአግባቡ መደራጀታቸውን ይከታተላል የመሠረተልማት ግገባታ ስራዎችን ውጤታማነት ይከታተላል ይደግፋል በቅንጅት እገዲሰሩ ያደርጋል ቅንጅቱ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በጋራ እገዲፈቱ ያደርጋል ባለስልጣኑን የሚመለከቱ የፌደራል መንግስት ሀጎች ፖለሲዎች ደረጃዎች እና ስልቶች ተግባራዊ መሆናቸውን ያረጋግጣል በማንኛውንም በተቋሙ ሀግጋት አፈጻጸም አገልግሎት አሰጣጥ ላይ በአማካሪዎች በስራ ተቋራጮች እና በተገልጋዩች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል የባለስልጣኑ የአሰራር ጥራት ኦዲት ስራዎች እንዲከወኑ ያደርጋል በግኝቶች ላይ ማስተካከያ እርምጃ አንዲወሰድ ያደርጋል የአሰራር ጥራት ማሻሻያ ሀሳቦችን ያመነጫል በባለስልጣኑ የሚገኙ ድጋፍ ሰጪ የስራ ክፍሎችን ዳይሬክቶሬቶች ጽቤት ኃላፊ ስራዎችን በበላይነት ያስተባብራል ይመራል የስነምግባር ጉድለት ሲኖር ተገቢ እርምጃዎች እገዲወሰዱ ያደርጋል ይወስዳል በሀግጋት መሰረት በዋና ዳይሬክተር መጽደቅ የሚገባቸውን ሰነዶች ያፀድቃል ዋና ዋናዎቹ ናቸው የባለስልጣኑ ህንፃ ግንባታ ፈቃድ ዘርፍ ምዋና ዳይሬክተር ህንፃ ሹም ተግባርና ኃላፊነት ማዕከል ተጠሪነቱ ለዋና ዳይሬክተር ሆኖ የባለስልጣኑን ተልዕኮ ለማሳካት ዘርፉን እስከ ወረዳ ፅቤቶች በስትራቴጂክ ትኩረት መስኮች ላይ በማተኮር ተቋሙን በበላይነት ይመራል መደበኛ ዕቅድና አፈጻጸም እገዲዘጋጅ በጀት የሰው ኃይል ሎጅስቲክና ግብዓት ምቹ የስራ ቦታ እገዲሟላና የአቅም ግገባታ ስራ ይሰራል እንዲሰራ ያደርጋል የዘርፉን መደበኛ ወርሃዊ ሩብ ዓመት ግማሽ ዓምትና ዓመታዊ የስራ ክገውን ሪፖርት ይገመግማል ለበላይ ኃላፊ ያቀርባል ዘርፉን ወክሎ በባለስልጣኑ ማኔጅመንት ላይ ይሳተፋል እንዲሁም ተቋሙን ወክሎ ተቋሙን የሚመለከቱ ሌሎች ጉዳዮችቅንጅት ላይ ይሳተፋል ይወስናል በዘርፉ በዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች ዘንድ የስነምግባር ግድፈት ሲኖር በመመሪያው መሰረት የእርምት አርምጃ ይወስዳል እገዲወሰድ ያደርጋል ከሕብረተሰቡ የሚቀርቡ ቅሬታዎች ጥቆማዎችና አስተያየቶችን ተቀብሎ በአግባቡ ይፈታል እንዲፈታ ያደርጋል የኮንስትራክሽን ስራዎች ዘመናዊና ዓለም አቀፋዊ ደረጃውን የጠበቀ አንዲሆን በዲዛይን በኮንትራት ይዘትና አስተዳደር ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለው የአሰራር ሥርዓት እንዲሰፍን ያደርጋል አገር በቀል የኮንስትራክሽን ድርጅቶችን ብቃትና ቀጣይነት ለማረጋገጥ የሚያስችል ስትራቴጂ ያመነጫል በሚመለከተው አካል ሲጸድቅ አፈፃፀሙን ይከታተላል ይደግፋል ይቆጠጠራል በኮንስትራክሽን ሥራዎች የሚሳተፉ አካላት የሥራ ውል ዝግጅትና አፈጻጸም ወጥነት ኖሮት እገዲፈጸም ለማድርግ የሚያስቸል ሥርዓት ይዘረጋል አፈጻጸሙን ይቆጣጠራል በኮንስትራክሽን ሥራዎች የሚኖሩ የሙያ ደረጃዎች እገዲዘጋጁ እና እገዲሻሻሉ ሃሳብ ያቀርባል ሲጸድቅ አፈጻጸማቸውን ይደግፋል ይቆጣጠራል የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ሥራዎችን ደረጃ ያወጣል ሲጸድቅ ፕሮጀክቶችን ይመዘግባል አፈጻጸማቸውን ይከታተላል ይደግፋል ረ የአማካሪዎችና ባለሙያዎች የስራ ተቋራጮችና ባለሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምዝገባ ፈቃድ አዋጅ ደገብ መመሪያና ስታንዳርድ መሰረት እገዲሰራ ድጋፍ ያደርጋል ይቆጣጠራል የእርምት እርምጃዎችን ይወስዳል የኮንስትራክሽን ማሽነሪ አከራዮች የግንባታ ግብአት አምራቾችና አቅራቢዎች ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ደገብ መመሪያና ስታገዳርድ ምሰረት እንዲሰራ ድጋፍ ያደርጋል ይቆጣጠራል የአርምት እርምጃዎችን ይወስዳል የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ምዝገባና ኢንስፔክሽን ሥራዎች ይደግፋል ይከታተላል ይቆጣጠራል ተገቢውን ማስተካከያ ያደርጋል በግንባታ ፈቃድ ባለሙያዎች ቡድን መሪዎች እና ዳይሬክተር ተዘጋጅተው የቀረቡ ሰነዶች በትክክል ስከለመሟላታቸውና ተገቢው ክፍያ ስለመከፈሉ ዲዛይኖች በህገጻ አዋጅ ደገብ መመሪያና ህገጻ ስታገዳርድ እና መዋቅራዊ ፕላን መሰረት ተገምግሞ ስለመፈቀዳቸዉን በቡድን መሪበዳይሬክተር ተረጋግጦ የቀረበውን ያጸድቃል ማንኛውንም በዲዛይን ግምገማ ወቅት በባለሙያ ያልታየ ግድፈት ከሀገጻ አዋጅ ደንገብ መመሪያና ስታገዳርድ እና መዋቅራዊ ፕላን ውጭ የቀረበ ዲዛይን በክፍሉዘርፉ ደረጃ እንዲታረም ወይም ውድቅ ሊያደርግ ይችላል ማንኛውንም ከህገጻ አዋጅ ደገብ መመሪያና ስታገዳርድ እና መዋቅራዊ ፕላንን በሚመለከት በክፍሉዘርፉ የሚጸድቁና ውሳኔ ይሚፈልጉ ትግባራትን ያጸድቃል ውሳኔ ይሰጣል እንደአስፈላጊነቱ ለስራ ክፍሉ ወክሎ ማሰራት ይቸላል በኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ የአቅም ግንባታ ስራ ይሰራል እንዲሰራ ያደርጋል በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ የስራ ተቋራጮች አማካሪዎችና ባለሙያዎች ጥቃቅንና አነስተኛ ድርጅቶችን አቅም ይገነባልን የግንባታ ህጎች ኮድችና ደረጃዎች እንዲዘጋጁ እና እንዲሻሻሉ ያደርጋል ሲጸድቅ ተግባራዊነቱን ይደግፋል ይቆጣጠራል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች እና ግብዓቶች ደረጃ በወጠው ስታገዳርድ መሰረት ይከታተላል ይቆጣጠራል በከተማ አስተዲደሩ በጀት የሚሰሩ ግንባታዎች ዲዛይኖች በአግባቡ መሰራታቸውን ይፈትሻል ያረጋግጣል ያፀድቃል በግንባታና ዲዛይን እና የግንባታ ግብአት ማምረት ላይ የሚሳተፉ የስራ ተቋራጮችን አማካሪዎችን ባለሙያዎችን ግብዓት አምራችና አቅራቢዎችን የግንባታ መሳሪያ አከራዮችን ይመዘግባል የሙያና የብቃት ማረገገጫ ፈቃድ ይሰጣል ይሰርዛል ዕድሳት ያደርጋል ሀጋዊ ፈቃድ ይዘው መስራታቸውን ያረጋግጣል የግገባታውን ኢገዱስትሪ ለማዘመን የሚያስችሉ አማራጭ ቴክኖሎጂዎችን ወይም ግብዓቶችን በመጠቀም ተዘጋጅተው የሚቀርቡ የግንባታ ዲዛይኖችገ ፕላኖችን ውጤታማነት እና ደህገነት በማረጋገጥ የግንባታ ፈቃድ ሂደቱን ተከትሎ እንዲፈቀድ ያደርጋል በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ የስራ ተቋራጮች አማካሪዎችና ባለሙያዎች ጥቃቅንገና አነስተኛ ድርጅቶችን አቅም ይገነባል የኮንስትራክሽን ዘርፍ ተቋማዊ የአገድ የመረጃ መረብና ማዕከል ስርዓት እገዲገነባ ያደርጋል መረጃዎችን ይመዘግባል ወቅታዊ ያደርጋል ይተነትናል ያሰራጫል በከተማው መዋቅራዊ ፕላን መሠረት የፕላን ስምምነት መረጃ በጽሁፍ ይሰጣል የማይሰጥበት ሕጋዊ ምክንያት በሚኖርበት ጊዜ በሀግ መሠረት ውሳኔውን ለባለጉዳዩ በጽሁፍ ያሳውቃል የግንባታ ዲዛይን በከተማው መዋቅራዊ ፕላን በሕግና በሕንጻ ደረጃ መሠረት በመመርምር ያጸድቃል የመንግስትም ሆነ የግል የህገጻ አዲስ ግገባታ የግንባታ ማሻሻያ እድሳትና አጥር ፈድቃ አስቢውልት ፈድቃ ጊዜያዊ ፈቃድ ግንባታ ያልጀመሩ ማራዘሚያ ፈቃድ ይሰጣል የስምና የአገለግሎት ለውጥ ፈቃድ ወይም ግገባታ የማፍረስ ፈቃድ በሕግ መሠረት አገልግሎት ይሰጣል ግገባታዎች በዲዛይናቸው ለአካል ጉዳተኞችና ለሌሎችም ተጠቃሚዎች ተደራሽ መደረጋቸውን ያረጋግጣል ተገቢው እርምት እንዲደረግ ያደርጋል። የህንጻ ግንባታ ፈቃድ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ማዕከልን ተጠሪነቱ ለባለስልጣኑ የሀንፃ ፈቃድ ዘርፍ ምዋና ዳይሬክተር ሆኖ የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፊነቶችን ይኖሩታል የባለስልጣኑን ተልዕኮ ለማሳካት ዳይሬክቶሬቱን እስከ ወረዳ በስትራቴጂክ ትኩረት መስኮች ላይ በማተኮር ዳይሬክቶሬቱን በበላይነት ይመራል መደበኛ ዕቅድና አፈጻጸም ያዘጋጃል በጀት የሰው ኃይል ሎጅስቲክና ግብዓት አንዲሟላ ጥያቄ ለዘርፉ ያቀርባል የግንባታ ፈቃድ ቡድኖችንና ተዋረድተመሳሳይ የክከተሞችን ቡድን ድጋፍና ክትትል ያደርጋል ግብረምልስ ይሰጣል ይደግፋል የእርምት እርምጃ ይወስዳል ዳይሬክቶሬቱን ወክሎ የፕሮሰስ ካውገስል ስብሰባ ላይ ይሳተፋል እንዲሁም ዳይሬክቶሬቱን ወክሎ ዳይሬክቶሬቱን የሚመለከቱ ሌሎች ጉዳዮችቅንጅት ላይ ይሳተፋል ይወስናል በዳይሬክተሮች ባለሙያዎቹ ዘንድ የስነምግባር ግድፈት ሲኖር በመመሪያው መሰረት የእርምት እርምጃ ይወስዳል አንዲወሰድ ያደርጋል ከሕብረተሰቡ የሚቀርቡ ቅሬታዎች ጥቆማዎችና አስተያየቶችን ተቀብሎ በአግባቡ ይፈታል የትኛውንም የሥራ ክፍሉን የሚመለከት አገልግሎት ተቀብሎ ያስተናግዳል እንዲሁም ከአቅም በላይ የሆኑትን ጉዳዮች ለዘርፉ ምዋና ዳይሬክተር እና ለሚመለከተው አካል ያስተላልፋል የዕበዘበፀፀፀቦርፀ አገለግሎትን በበላይነት ያስተባብራል ይከታተላል ይቆጣጠራል ማስተካከያ ያደርጋል በዳይሬክቶሬቱ ወይም በቡድኑ አገልግሎት ያልተሰጠበትን ክፍያ ተመላሽ እንዲደረግ ሊወስን ይችላል ማንኛውንም በዲዛይን ግምገማ ወቅት በባለሙያ ያልታየ ግድፈት ከሀገጻ አዋጅ ደንብ መመሪያ ስታገዳርድ እና መዋቅራዊ ፕላን አገጻር የቀረበው ዲዛይን እንዲታረም ያደርጋል በግንባታ ፈቃድ ባለሙያዎችቡድን መሪዎች ተዘጋጅተው የቀረቡ ሰነዶች በትክክል ስለመሟጫላታቸውና ተገቢው ክፍያ ስለመከፈሉ ዲዛይኖች በሀገጻ አዋጅ ደንብ መመሪያና ሀንጻ ስታንዳርድ እና መዋቅራዊ ፕላን መሰረት ተገምግሞ ስለመቅረቡ የፈቃድ ሰርተፊኬቱ ላይ በፊርማው ያረጋግጣል ላልተጀመሩ ግንባታዎች መጀመሪያ ጊዜ ማራዘሚያ ፈቃድ በሀገጻ አዋጅ ደገብና መመሪያ መሰረት በባለሙያ ተዘጋጅቶ ሲቀርብ አረጋግጦ ያፀድቃል በዘርፍ ኃላፊ ሲወከል ወይም የዘርፍ ኃላፊ በማይኖርበት ወቅትከኃላፊነት ወደ ሌላ ተቋም ሲዘዋወር ሲነሳን የሀገጻ ግንባታ ፈቃድ ሰርተፌኬት በባለሙያ ተዘጋጅቶ እና በቡድን መሪ ተረጋግጦ ሲቀርቡ ያፀድቃል የግንባታ ፈቃድ መረጃዎችን በሶፍትና ሣርድ ኮፒ በመረጃ በቡድኖች አንዲደራጅ ያደርጋል ለሚመለከታቸው አካላት ያስተላልፋል ከበላይ ኃላፊ የሚሰጡ ተጨማሪ ተግባራትን ያከናውናልይሰራል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነትን በሙሉ መወጣት ይኖርበታል በሌላ መልኩ ሀጎቸን ተላልፎ ሲገኝ በሀንጻ አዋጅና ሌሎች ሀጎች መሰረት ተጠያቂ ይሆናል ዋና ዋና አገልግሎቶች ናቸው። የህንጻ ግንባታ ፈቃድ ቡድን ማዕከል የቡድኑ ዋና ዋና ተግባራትአገልግሎቶች ላይ በማተኮር ቡድኑን በበላይነት ይመራል መደበኛ ዕቅድና አፈጻጸም ያዘጋጃል በጀት የሰው ኃይል ሎጅስቲክና ግብዓት እንዲሟላ ጥያቄ ለዳይሬክቶሬቱ ያቀርባል የግንባታ ፈቃድ ባለሙያዎችን ድጋፍና ክትትል ያደርጋል ግብረምልስ ይሰጣል ይደግፋል የእርምት እርምጃ ይወስዳል ቡድኑን ወክሎ በዘርፉ የፕሮሰስ ካውንስል ስብሰባ ላይ ይሳተፋል እንዲሁም ቡድኑን ወክሎ ቡድኑን የሚመለከቱ ሌሎች ጉዳዮችቅንጅት ላይ ይሳተፋል ይወስናል በቡድኖቹ ባለሙያዎች ዘንድ የስነምግባር ግድፈት ሲኖር በመመሪያው መሰረት የእርምት እርምጃ ይወስዳል አንዲወሰድ ያደርጋል ከሕብረተሰቡ የሚቀርቡ ቅሬታዎች ጥቆማዎችና አስተያየቶችን ተቀብሎ በአግባቡ ይፈታል የሥራ ክፍሉን የሚመለከት አገልግሎት ተቀብሎ ያስተናግዳል እንዲሁም ከአቅም በላይ የሆኑትን ለሚመለከተው አካል ያስተላልፋል የፕላን ስምምነት በሚመለከተዉ ባለሙያ መፈረሙገና አስፈላጊዉ መረጃዎች መሟላታቸዉን እንዲሁም የአገልግሎት ክፍያ መከፈሉን በማረጋገጥ ያጸድቃል የፕላን ስምምነት መረጃዎችን በሶፍትና ሃርድ ኮፒ ያደራጃል ለሚመለከታቸው አካላት ያስተላልፋል ማንኛውንም በዲዛይን ግምገማ ወቅት በባለሙያ ያልታየ ግድፈት ከሀገጻ አዋጅ ደንብ መመሪያና ስታገዳርድ እና መዋቅራዊ ፕላን ውጭ የቀረበ ዲዛይን እንዲታረም ያደርጋል በዕበዘበፀፀፀቦርፀ አገለግሎትን ያስተባብራል ፋይል ይመራል ይከታተላል ይቆጠጠራል ማስተካከያ ያደርጋል በግንባታ ፈቃድ ባለሙያዎች ተዘጋጅተውና ተፈርመው የቀረቡ ሰነዶች በትክክል ከለመሟጫላታቸውና ተገቢው ክፍያ ስለመከፈሉ ዲዛይኖች በሀገጻ አዋጅ ደንብ መመሪያና ሀገጻ ስታንዳርድ እና መዋቅራዊ ፕላን መሰረት ተገምግሞ ስለመፈቀዳቸዉን የግንባታ ፈቃድና ማራዘሚያ ሰርተፍኬትን ያዘጋጃልበሰርተፊኬቱ ላይ ይፈርማል የግንባታ ፈቃድ መረጃዎችን በሶፍትና ሃርድ ኮፒ በመረጃ ባለሙያዎች እንዲደራጅ ያደርጋል ለሚመለከታቸው አካላት ያስተላልፋል ግገባታ ፈቃድ መረጃ የሚጠየቅባቸዉን ደብዳቤ የኮርድኔት ዉሃሣናፍሳሽ ኤሌክትሪክ ኢትዮቴሌኮም መስመር ወዘተ ወጪ ያደርጋል አገልግሎት የተሰጠባቸዉን መረጃ አደራጅቶ ለፕላን ኮሚሽን ይልካል ለሚያፀድቃቸዉ ፋይሎች እና የፕላን መረጃ የአገልግሎት ክፍያ መከፈሉን ያረጋግጣል የሠራተኞችን የሠራ መግቢያና መውጫ ይቆጣጠራል ቡድን መሪው በዳሬክቶሬቱ በሙያዉ ዘርፍ በባለሙያ የሚሰሩ ስራዎችን ሲወከል ሊሰራ ይቸላል ከበላይ ኃላፊ የሚሰጡ ተጨማሪ ተግባራትን ያከናውናልይሰራል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነትን በሙሉ መወጣት ይኖርበታል በሌላ መልኩ ሀጎችን ተላልፎ ሲገኝ በሀገጻ አዋጅና ሌሎቾ ሀጎች መሰረት ተጠያቂ ይሆናል የመረጃ ባለሙያ ተግባርና ኃላፊነት የግንባታ ፈቃድ መረጃ ጥንቅርና ስርጭት ስራ አመራር ባለሙያ ተጠሪነቱ ለሀገጻ ግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሆኖ የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሩታል መዉ መሯመቨኡኩምሮ ። የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ጥራትና ብቃት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተግባርና ኃላፊነት ተጠሪነቱ ለግንባታ ፈቃድ ዘርፍ ምዋና ዳይሬክተር ሆኖ የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፊነት ይኖረዋል ዳይሬክቶሬቱን በበላይነት ይመራል ያስተባብራል የዳሬክቶሬቱን ዓመታዊ አቅድ ያዘጋጃል አስፈላጊው የሰው ሀይልና በጀት እንዲመደብ ያደርጋል በየቡድኖሞቹ የተዘጋጀ እቅድና የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በመጠምር ለግንባታ ፈቃድ ዘርፍ ምዋና ዳይሬክተር ሪፖርት ያደርጋል በዳይሬክተሩ ስር የሚገኙትን ቡድኖች ወይም ሰራተኞች ዕቅዳቸውን ማዕከል በማድረግ ወቅቱን ጠብቆ ይገመግማል አርምት አርምጃ ይወስዳል ዳይሬክቶሬቱን ወክሎ የፕሮሰስ ካውገስል ስብሰባ ላይ ይሳተፋል እገዲሁም ዳይሬክቶሬቱን ወክሎ ዳይሬክቶሬቱን የሚመለከቱ ሌሎች ጉዳዮችቅንጅት ላይ ይሳተፋል ይወስናል በዳይሬክተሩ ስር ያሉ ቡድኖችን ድጋፍና ክትትል ያደርጋል ዉዷ ከቡድን የሚቀርቡ ፍይሎችን ለቡድን ይመራል ቧ በኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ የአቅም ግንባታ ስራ ይሰራል አንዲሰራ ያደርጋል በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ የስራ ተቋራጮች አማካሪዎችና ባለሙያዎች ጥቃቅገና አነስተኛ ድርጅቶችን አቅም ይገነባል የስራ ተቋራጮች አማካሪዎችና ባለሙያዎች ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ ፈቃድ በባለሙያ ተዘጋጅቶ እና በቡድን መሪ ተረጋግጦ የቀረቡ ሰነዶች በህግጋት መሰረት መሟላታቸውን እና ተገቢ ክፍያዎች ስለመከፈሉ በማረጋገጥ የሚቀርበውን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፌኬት ያጸድቃል የኮንስትራክሽን ማሽነሪ አከራዮች የግንባታ ግብአት አምራቾችና አቅራቢዎች ምዝገባና ፈቃድ በባለሙያ ተዘጋጅቶ እና በቡድን መሪ ተረጋግጦ የቀረቡ ሰነዶች በህግጋት መሰረት መሟላታቸውን እና ተገቢ ክፍያዎች ስለመከፈሉ በማረጋገጥ የሚቀርበውን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፌኬት ያጸድቃል የመስክ ሪፖርት ጥያቄዎች ሲቀርቡ ቡድኖችን በመምራትና ሪፖርት በመቀበል ለሚመለከተው ክፍል በደብዳቤ ይልካል ቡድኖችና ባለሙያዎች ውስጥ ያልተፈቱ ቴክኒካልና አስተዳደራዊ ጉዳዮች በራሱ ለመፍታት ጥረት ያደርጋል ከአቅሙ በላይ ሲሆን ለምዋና ዳይረክተር የውሳኔ ሀሳብ ያቀርባል ያስወስናል በአማካሪ ስራ ተቋራጭና አልሚዎች አንዲሁም ፈጻሚዎች መካከል ቴክኒካል አለመግባባት ሲፈጠር ችግሩን ይፈታል ካልተፈታ የውሳኔ ሃሳብ ለበላይ ኃላፊ ለውሳኔ ያቀርባል ዳይሬክቶሬቱ የስራ ግንኙነት ካላቸው ተቋማት ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደርጋል የአመቱ እቅድ ክለሳ ካስፈለገው ክለሳ በማድረግ እንዲጸድቅ ያስደርጋል ለዳይሬክቶሬቱ ቡድኖች የስራ ዝርዝር በመስጠት በሰጠው ልክ ሪፖርት ይቀበላል ይገመግማል የእርምት እርምጃ ይወስዳል አገር በቀል የኮንስትራክሽን ድርጅቶችን ብቃትና ቀጣይነት ለማረጋገጥ የሚያስችል ስትራቴጂ ያመነጨል በሚመለከተው አካል ሲጸድቅ አፈፃፀሙን ይከታተላል ይደግፋል ይቆጠጠራል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች እና ግብዓቶች ደረጃ በወጣው ስታገዳርድ መሰረት ይከታተላል ይቆጠጠራል በማንኛውም ዘርፍ የሚደረጉ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶችን ክትትልና ቁጥጥር ያደርጋል የድርጅቶቹን አፈጻጸም መረጃ ይይዛል ወቅታዊ የአርምት ሥራ እንዲያከናውን ያደርጋል እርምጃ ይወስዳል የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ሥራዎችን ደረጃ ያወጣል ሲጸድቅ ፕሮጀክቶችን ይመዘግባል አፈጻጸማቸውን ይከታተላል ይደግፋል የኮንስትራክሽን ዘርፍ የመረጃ መረብና ማዕከል እንዲኖር ያደርጋል መረጃዎችን ይመዘግባል ወቅታዊ ያደርጋል ይተነትናል ያሰራጫል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነትን በሙሉ መወጣት ይኖርበታል በሌላ መልኩ ህጎችን ተላልፎ ሲገኝ አግባብ ባላቸው በሀጎች መሰረት ተጠያቂ ይሆናል ዋና ዋናዎቹ ናቸው። የባለስልጣኑ የህንፃ ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ዘርፍ ምዋና ዳይሬክተር ህንፃ ሹም ተግባርና ኃላፊነት ማዕከልን ተጠሪነቱ ለዋና ዳይሬክተር ሆኖ የባለስልጣኑን ተልዕኮ ለማሳካት ዘርፉገ እስከ ወረዳ ፅቤቶች በስትራቴጂክ ትኩረት መስኮች ላይ በማተኮር ተቋሙን በበላይነት ይመራል መደበኛ ዕቅድና አፈጻጸም እገንዲዘጋጅ በጀት የሰው ኃይል ሎጅስቲክና ግብዓት ምቹ የስራ ቦታ እገዲሟላ የአቅም ግንባታ ስራ ይሰራል እንዲሰራ ያደርል የዘርፉን ፕሮሰስ ካውንስል በበላይነት ይመራል በዘርፉ ያሉ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተሮችን ያስተባብራል ይሙራል የስራ አፈጻጸም በጋራ ይገመግማል የሚቀርቡለት ችግሮችን ይፈታል እንዲፈታ ያደርጋል የዘርፉን መደበኛ ወርዛሃዊ ሩብ ዓመት ግማሽ ዓምትና ዓመታዊ የስራ ክገውን ሪፖርት ይገመግማል ለበላይ ኃላፊ ያቀርባል ዘርፉን ወክሎ በባለስልጣኑ ማኔጅመንት ላይ ይሳተፋል እገዲሁም ተቋሙን ወክሎ ተቋሙን የሚመለከቱ ሌሎች ጉዳዮችቅንጅት ላይ ይሳተፋል ይወስናል በዘርፉ በዳይሬክተሮች በቡድን መሪዎች አና ባለሙያዎች ዘንድ የስነምግባር ግድፈት ሲኖር በመመሪያው መሰረት የእርምት እርምጃ ይወስዳል እንዲወሰድ ያደርጋል ከሕብረተሰቡ የሚቀርቡ ቅሬታዎች ጥቆማዎችና አስተያየቶችን ተቀብሎ በአግባቡ ይፈታል እንዲፈታ ያደርጋል ከበላይ ኃላፊ የሚሰጡ ተጨማሪ ተግባራትን ያከናውናልይሰራል የኮንስትራክሽን ስራዎች ዘመናዊና ዓለም አቀፋዊ ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን በኮንትራት ይዘት እንዲሁም በግንባታ ጥራትና ቁጥጥር ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለው የአሰራር ሥርዓት እንዲሰፍን ያደርጋል በኮንስትራክሽን ሥራዎች የሚሳተፉ አካላት የሥራ ውል ዝግጅትና አፈጻጸም ወጥነት ኖሮት እገዲፈጸም ለማድርግ የሚያስቸል ሥርዓት ይዘረጋል አፈጻጸሙን ይቆጣጠራል የግንባታ ሀጎች ኮድችና ደረጃዎች እንዲዘጋጁ እና እንዲሻሻሉ ያደርጋል ሲጸድቅ ተግባራዊነቱን ይደግፋል ይቆጣጠራል በከተማ አስተዲደሩ በጀት የሚሰሩ ግገባታዎች በዲዛይናቸው እና በውላቸው መሰረት ስለመገንባታቸው ምርመሙራክትትልና ቁጥጥርያደርጋል ማስተካከያ አርምጃ ይወስዳል እንዲወሰድ ያደርጋል በከተማው ውስጥ የሚገነቡ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶችን በሀንጻ ሀግጋት መሰረት ክትትልና ቁጥጥር ያደርጋል ወቅታዊ የአርምት እንዲያከናውን ያደርጋል አርምጃ ይወስዳል የኮንስትራክሽን ሥራዎችን እና ግንባታዎችን ደህንነት ላይ ሊደርሱ የሚችሉ ጉዳቶችን ይለያል ጉዳቶችን መቀነስ የሚያስችሉ እርምጃዎችን ይወስዳል እንዲወሰድ ያደርጋል ለሚመለከተው አካላት መረጃዎችን ያስተላልፋል በኮንስትራክሽን ሥራዎች እና ግንባታዎች ላይ የሚፈጠሩ የአደጋ አጋጣሚዎች እና ጉዳቶች ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር ይፈትሻል ሪፖርት ያቀርባል ሀጋዊ እርምጃ ይወስዳል ወይም እንዲወሰድ ያደርጋል የኮንስትራክሽን ሥራዎች በአካባቢ ደሀንነት በሰራተኞችና በህብረተሰቡ ጤንነት እና ደህንነት ላይ ጉዳት እገዳያደርሱ ለመከላከል የሚያስቸል አሰራሮችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን እንዲዘረጋ ያደርጋል አፈጻጸማቸውን ይቆጣጠራል የግንባታ ግብአት ናሙናዎችን በመውሰድ በላቦራቶሪ ጥራታቸው እንዲረጋገጥ ያረጋግጣል ችግር በታየባቸው ላይ አስፈላጊውን የማስተካከያ አርምጃ ይወስዳል የኮንስትራክሽን ዘርፍ ተቋማዊ የአንድ የመረጃ መረብና ማዕከል ስርዓት እንዲገነባ ያደርጋል መረጃዎችን ይመዘግባል ወቅታዊ ያደርጋል ይተነትናል ያሰራጫል የህገፃ ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር የመጀመሪያ እርከን ማሳወቂያ ፈቃድ በሀገጻ አዋጅ ደንብና በመመሪያ መሰረት መሰጠቱን ያረጋግጣል ለተጀመሩ ግንባታዎች የሚሰጥ የግንባታ ማጠናቀቂያ ማራዘሚያ ፈቃድ በዳይሬክቶሬት ዳይሬክተሩ ተረጋግጦ ሲቀርብ ያፀድቃል ለህዝብ ግልጋሎት የሚውል የመንግስትም ሆነ የግል ህንጻ በህገጻ አዋጅ ደገብና መመሪያ መሰረት ተዘጋጅቶ እና ተረጋግጦ መቅረቡን በማረጋገጥ የህገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ያፀድቃል ማንኛውንም ከህገጻ አዋጅ ደገብ መመሪያና ስታገዳርድ እና መዋቅራዊ ፕላገን በሚመለከት በክፍሉዘርፉ የሚጸድቁና ውሳኔ ይሚፈልጉ ትግባራትን ያጸድቃል ውሳኔ ይሰጣል እንደአስፈላጊነቱ ለስራ ክፍሉ ወክሎ ማሰራት ይቸላል የሀገጻ ግንባታዎች በተሰጠው ፈቃድ መሠረት እየተገነቡ መሆኑን ይከታተላል ይቆጣጠራል በፈቃድ መሰረት ባልተከናወነ ሥራ ላይ ሀጋዊ እርምጃ ይወስዳል እንዲወሰድ ያደርጋል እንደ አስፈላጊነቱ ፈቃድ እንዲሰረዝ ያደርጋል የሚፀድቁ ፕላኖች ወደ ግንባታ ከመግባታቸው በፊት ለአካል ጉዳተኞችና ለሌሎችም ተጠቃሚዎች ተደራሽ መደረጋቸውን ያረጋግጣል ይቆጠጠራል ተገቢው እርምት እንዲደረግ ያደርጋል በአማካሪ ስራ ተቋራጭና አልሚዎች እንዱሁም ፈጻሚዎች መካከል ቴክኒካል አለመግባባት ሲፈጠር በዘርፉ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው የህገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ የወሰዱ ግገባታዎችን በር በቤዝ ማፕ እገዲወራረሱ ያደርጋል ለሚመለከተው አካል ያስተላልፋል የውጭ ማስታወቂያ ሰሌዳ መትከያና መለጠፊያ ቦታዎች ግንባታዎችና ሌሎች ቋሚ ነገሮች ደረጃ አውጥቶ ይወስናል ቦታ መምረጥና በጨረታ ማስተላለፍ ስራ ይሰራል የውጭ ማስታወቂያ ጥያቄ ሲቀርብለት በሀግና በማስታወቂያ ደረጃ መሠረት ፈቃድ ይሰጣል ይቆጠጣጠራል የተፈቀደው ጊዜ ሲያበቃ መነሳቱን ያረጋግጣል እንደ አስፈላጊነቱ በየትኛውም እርከን ያሉትን የዘርፉን አገልግሎቶች መስጠት ይችላል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነትን በሙሉ መወጣት ይኖርበታል በሌላ መልኩ ሀጎችን ተላልፎ ሲገኝ በህገጻ አዋጅና ሌሎች ሀጎች መሰረት ተጠያቂ ይሆናል ዋና ዋናዎቹ ናቸው የህንጻ ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ዲይሬክተር ተግባርና ኃላፊነት ማዕከልን ተጠሪነቱ ለግገባታ ክትትልና ቁጥጥር ዘርፉ ምዋና ዳይሬክተር ሆኖ የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፊነት ይኖረዋል ዳይሬክቶሬቱን በበላይነት ይመራል ያስተባብራል ዕቅድ ያዘጋጃል ሪፓርት ያደርጋል የሰው ሀይል እና ግብዓት እንዲሟላ ያደርጋል ምቹ የስራ ከባቢ ይፈጥራል ቡድኖችን ይመዝና የእርምት እርምጃዎችን ይወስዳል በየቡድኖቹ የተዘጋጀ እቅድና የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ይገመግማል የመፍትሔ ሀሳቦችን ያመነጫል ችግሮችን ይፈታል አፈጻጸምን በመጠመር ለግገባታ ክትትልና ቁጥጥር ዘርፍ ምዋና ዳይሬክተር ሪፖርት ያደርጋል ዳይሬክቶሬቱን ወክሎ የፕሮሰስ ካውንስል ስብሰባ ላይ ይሳተፋል ዳይሬክቶሬቱን የሚመለከቱ ሌሎች ጉዳዮችቅንጅት ላይ ይሳተፋል ይወስናል በዳይሬክተሩ ስር ያሉ ቡድኖችን የክፍለ ከተማ የህገጻ ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ዘርፍን ድጋፍና ክትትል ያደርጋል ይደግፋል ግብረመልስ ይሰጣል የግብረመልስ አፈጻጸሙን ይከታተላል የሚቀርቡ የህገጻ ግንባታ የመጀመሪያ እርከን ማሳወቂያ ፍይሎችን ለቡድን መሪዎችለባለሞያ ይምራል ተዘጋጅቶ ሲቀርብ ያፀድቃል የመስክ ሪፖርት ጥያቄዎች ሲቀርቡ ለቡድን መሪዎችለባለሙያ ይሙራል በሀገጻ ሀግጋት መሰረት አፈጻጸሙን ይከታተላል ለሚመለከተው ክፍል በደብዳቤ ይልካልያሳውቃል የቅጣት እና የአገለግሎት ክፍያዎችን በሀግና መመሪያ መሰረት እንዲፈፀም ያደርጋል መከፈሉን ያረጋግጣል ክፍተት ካለም እርዲታረም በማድረግ ለሚመለከታቸው ዳይሬክቶሬቶች አና አካላት ይልካል በዳይሬክቶሬቱ ቡድኖችና ባለሙያዎች ውስጥ ያልተፈቱ ቴክኒካልና አስተዳደራዊ ጉዳዮች በራሱ ለመፍታት ጥረት ያደርጋል ከአቅሙ በላይ ሲሆን ለበላይ ኃላፊሀገጻ ሹሙ የውሳኔ ሀሳብ ያቀርባል ያስወስናል በአማካሪ ስራ ተቋራጭና አልሚዎች እንዲሁም ፈጻሚዎች መካከል ቴክኒካል አለመግባባት ሲፈጠር ይፈታልይወስናል የሀገፃ አዋጁ ሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት የተገነባና አዋጁ ተፈፃሚ እገዳይሆንበት የተደረገ ሕንፃ ሕንፃው አደጋ ሊያደርስ ስለመሆኑ መረጃ ሲደርሰው » በሕንፃው ላይ በግልጽ የሚታይ የመሰገጠቅ የመስመጥ ወይም የመዝመም ሁነታ ሲስተዋል » ሕዝብን ለአደጋ ያጋልጣል ተብለው የሚገመቱ ሌሎች ሁኔታዎች ሲታዩ ሕንፃው እንዲመረምር ማድረግ ይችላል ዕ በሕገፃው ላይ በተደረገው ምርመራ ሕንፃው በሰውና በገብረት ላይ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ሲያምገበት በሙሉም ሆነ በከፌል እንዲፈርስ ወይም ማስተካከያ እንዲደረግለት ለበላይ ኃላፊ የውሳኔ ሃሳብ ያቀርባል የግንባታዎችን ጥራት እና ህግጋት ተከብሮ እየተሰራ መሆኑን በመስክ ድገገተኛ ምልከታ በማድረግ የእርምት እርምጃ ይወስዳል እንዲወሰድ ያደርጋል ዳይሬክቶሬቱ የስራ ግንኙነት ካላቸው ተቋማት ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደርጋል ግንባታ ከተጀመረ በኋላ የሚሰጥ የግንባታ ጊዜ ማራዘሚያ በባለሙያ ተዘጋጅቶ ሲቀርብ አረጋግጦ ፈርሞ እንዲፀድቅ ለዘርፍ ኃላፊ ያቀርባል የሀገጻ ግንባታ የመጀመሪያ አርከን ማሳወቂያ በስታንዳርድ መሰረት በትክክል ስለመፈቀዳቸው ይቆጣጠራል ግድፈት ሲኖር የአርምት እርምጃ ይወስዳል የሀገጻ ግንባታ የመጀመሪያ እርከን ማሳወቂያ መረጃዎች በአግባቡ ተደራጅተው እገዲያዙ ያደርጋል ሲጠየቅም ለሚመለከተው አካል ያቀርባል በዘርፍ ኃላፊ ሲወከል ወይም የዘርፍ ኃላፊ በማይኖርበት ወቅትከኃላፊነት ወደ ሌላ ተቋም ሲዘዋወር ሲነሳን የግንባታ ጊዜ ማራዘሚያ ፈቃድ በባለሙያ እገዲረጋገጥ በማድረግ ያፀድቃል ኔልአኢቲጀ ዌፌአልሏ በባለሙያዎች እና ቡድን መሪዎች የስነምግባር ግድፈት ሲኖር ከሚመለከተው የስራ ኃላፊ ጋር በመነጋገር በመመሪያው መሰረት የእርምት አርምጃ ይወስዳል እንዲወሰድ ያደርጋል ሀገወጥነቶችን ይለያል በቡድኖች እንዲለይ ያደርጋል አርምጃ ይወስዳል ያስወስዳል ለውጤታማነቱ ከሚመለከታቸው አካላት ወይም ተቋማት ጋር በቅንጅት ይሰራል ሌሎች ከቅርብ ኃላፊው የሚሰጡትን ስራዎች ያከናውናል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነትን በሙሉ መወጣት ይኖርበታል በሌላ መልኩ ሀጎችን ተላልፎ ሲገኝ በሀንጻ አዋጅና ሌሎች ሀጎች መሰረት ተጠያቂ ይሆናል ዋና ዋናዎቹ ናቸው። የህንጻ ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ባለሙያ ተግባርና ሃላፊነት በማእከል ተጠሪነቱ ቡድን መሪ ሆኖ የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፊነቶችን ይኖሩታል የግል ዕቅድ ያዘጋጃል ሪፖርቶችን ወቅቱን ጠብቆ ያደርጋል በስብሰባዎች ላይ በመገኘት የስራ ስምሪት ይወስዳል በዘርፉ ጥናትና ምርምር በማድረግ ለቀጣይ ከፍትኛ ምርምር የሚረዱ ግብአት ለሆኑ የሚችሉ ሰነዶችን ማዘጋጀት ለነባርና ለአዲስ ግንባታዎች የግንባታ የመጀመሪያ እርከን ማሳወቂያ አገልግሎት በሀገጻ አዋጅ ደንብና መመሪያ መሰረት በሰነድ እና በመስክ በማረጋገጥ ሰርተፊኬት ያዘጋጃል ያረጋግጣል በፈርማ የሚመራለትን ፋይሎች የሀንጻ ሀግጋትን ጠብቆ ይፈፅማል ለስራ ተቋራጭ አማካሪ እና ገንቢዎች እርማት ይሰጣል የተጀመሩ ግንባታዎች ማጠናቀቂያ ጊዜ ማራዘሚያ ፈቃድ በህገጻ አዋጅ ደንብና መመሪያ መሰረት በማዘጋጀት አረጋግጦ ያቀርባል የተመራለትን የግገባታ ሳይት የእርከን ክትትል በህገጻ ህግጋት መሰረት ያደርጋል ይከታተላል ይቆጣጠራል የእርምት አርምጃ ይወስዳል የመስክ ሪፖርት እገዲያቀርብ ሲመራለት በህገጻ አዋጅ ደገብና መመሪያ መሰረት እና አግባብነት ባላቸው ህግጋት መሰረት ቅጣት ካለው በተጠቀሱ ሀግጋት እና የክፍያ ስርዓት በመቅጣት ሪፓርት ያዘጋጅቶ ያቀርባል የቅጣት እና የአገልግሎት ክፍያዎችን በሀግና መመሪያ መሰረት ይፈፅማት ያስከፍላል መከፈሉን ያረጋግጣል የተመራለት የግገባታ ሳይት ለግንባታ ስራ ዝግጁ መሆኑን ምስክ ያረጋግጣል የሚሙራለት የአጎራባች ቅሬታዎችን እና አቤቱታዎችን ይፈታል እንዲፈታ ያደርጋል ተገቢ ሪፓርት ለቡድን መሪ ያቀርባል የፍትድ ቤት እና ልዩ ልዩ አካላት መረጃ መርምሮ እንዲያቀርብ ሲታዘዝ ሲመራለት በሀጉ መሰረት ተገቢ ምላሽ ለፍቤት ወይጥ ጥያቄ ላቀረበው አካል ይልካል ክትትል በሚያደርግበት ሳይት ህገወጥነትን ይከላከላል የስራ ላይ ደህገነት እና ጤንነት ተጠብቆ እገዲሰራ ድጋፍ ያደርጋል ይከታተላል የእርምት እርምጃ ይወስዳል ክትትል በሚያደርግበት ሳይት የአጎራባች ጉዳት እንዳይደርስ ተገቢ ጥንቃቄ መደረጉን ያረጋግጣል ጉዳት ሲደርስ የእርምት አርምጃዎች አገዲወሰዱ ያደርጋል ከበላይ ኃላፊ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን ይሰራል የሲቪል ሰርቪሱን ግዴታዎች ያከብራል ነባርና ለአዲስ ግንባታዎች ክትትልና ቁጥጥር አገልግሎትች በመጀመረያ ደረጃ የቅየሳ ፀፎቪበፀ ዕሀዐ እርከን ስራ ችካሎችን በቅየሳ ማረጋገጥ። የህንፃ መጠቀሚያ ፈቃድ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተግባርና ኃላፊነት በማዕከልን ተጠሪነቱ ለግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ዘርፉ ምዋና ዳይሬክተር ሆኖ የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፊነት ይኖረዋል ዳይሬክቶሬቱን በበላይነት ይመራል ያስተባብራል የዳይሬክቶሬቱን ዕቅድና ሪፓርቶች በወቅቱ ያዘጋጃል ለዘርፍ ኃላፊ እና ለአእቅድና በጀት ዳይሬክቶሬት ይልካል በተለያዩ ከብሰባዎች ላይ የዳይሬክቶሬቱን ሪፖርት ያቀርባል በዳይሬክቶሬቱ ስር የሚገኙ ሰራተኞች ወርፃዊ የሩብ አመት የግማሽ ዓመት እና አመታዊ እቅዶችን እገዲያቅዱ ያደርጋል ወቅቱን ጠብቆ በዕቅዱ መሰረት የስራ ግምገማ ያደርጋል ዳይሬክቶሬቱን ወክሎ የፕሮሰስ ካውገስል ስብሰባ ላይ ይሳተፋል እንዲሁም ዳይሬክቶሬቱን ወክሎ ዳይሬክቶሬቱን የሚመለከቱ ሌሎች ጉዳዮችቅንጅት ላይ ይሳተፋል ይወስናል በዘርፉ በየደረጃው የሚከናወኑ ስራዎች በቅንጅት እንዲሰሩ ያደርጋል ባለድርሻ አካላትን ያስተባብራል ቅንጅታዊ ስራውን በበላይነት ይመራል ውጤታማነቱን ያረጋግጣል የሚቀርቡ ቅሬታዎችና አቤቱታዎች በመቀበል መፍትሔና ምላሾችን ይሰጣል በሚመለከታቸው አካላት ምላሽ እንዲሰጥ ያደርጋል የሠራተኞችን የሥራ መግቢያና መውጫ ይቆጣጠራል የስራ ስምሪት ይሰጣል ይገመግማል ይመዝናል እርምጃ ይወስዳል እንዲወሰድ ያደርጋል ለህገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ አገልግሎት የግንባታ ፈቃድአርክቴክቸራል ፕላገ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ከግገባታ ክትትልና ቁጥጥር ደብተር ወይም የግንባታ ክትትል ቅጣት ሪፓርት ወይም የቅጣት ደረሰኝ የግገባታ ርክክብ ሰነድ ወይም በግንባታው ባለቤትሀጋዊ ወኪል ርክክብ በወቅቱ ስለመደረጉ የሚገልጽ ደብዳቤ የአገልግሎት ክፍያ ደረሰኝ መያያዙን በማረጋገጥ የመጠቀሚያ ፈቃድ ሰርተፌኬት ላይ ይፈርማል አገልግሎት ያልተሰጠበት ክፍያ ተመላሽ እንዲደረግ ያደርጋል በስህተት የተፈቀደ ግድፈት ያለበት ወይም የአገልግሎት ለውጥ ያደረገ ሀገጻወዘተ ሲገኝ የሀገጻ መጠቀሚያ ፈቃዱን በመመሪያ መሰረት ያግዳል ይሰርዛል ለሚመለከታቸው አካላት እርምጃ አገዲወሰድ ያሳውቃል በባለሙያ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ የአገልግሎት ምረጃ የህገጻጸ መጠቀሚያ ፈቃድ ሰርተፊኬትን የተጓደለ ወይም አግባብነት ለሌለው መሆኑን ሲያረጋግጥ እገዲታረም ወይም እንዲስተካከል ፋይሉን ተመላሽ ያደርጋል የሙሉ ለሙሉ ለተጠናቀው የህገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ያገኙ ህገጻዎችገ በጂአይኤስ በቤዝ ማፕ እንዲወራረሱ ያደርጋል አፈጻጸሙን ይከታተላል መረጃውን ለሚመለከተው አካል ያስተላልፋል በባለሙያዎች የሥነምግባር ግድፈት ሲኖር እርምጃ ይወስዳል እርምጃ አእገዲወስድ ያደርጋል ለክፍለ ከተማ የሀገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ቡድን ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል በዘርፍ ኃላፊ ሲወከል ወይም የዘርፍ ኃላፊ በማይኖርበት ወቅትከኃላፊነት ወደ ሌላ ተቋም ሲዘዋወር ሲነሳነ የሀንጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ሰርተፊኬት በባለሙያ እንዲረጋገጥ በማድረግ ያፀድቃል ተጨማሪ ስራ በበላይ ኃላፊ ሲሰጠው ይሰራል። ጫ ፏ ጮ ቡድኑን እና የወረዳውን የሀገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ባለሙያ በበላይነት ይደግፋል ያስተባብራል ለቡድኑ እና ለወረዳ የመጠቀሚያ ፈቃድ ባለሙያ ግብዓት አና የሰው ሀይል እንዲሟላም ያደርጋል የግዥ ፍላጎት በወቅቱ ያቀርባል ግዥ እገዲፈፀም እና ግብዓት እገዲሟላ በቅርበት ይከታተላል ያስፈጽማል ለሥራው የሚያስፈልጉ አሰራሮች ማንዋል ኮዶችና ስታገዳርዶች ደንቦችና መመሪያዎች ይፈፀማል እገዲፈፀሙ ያደርጋል አፈጻጸሙን ይከታተላል ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል ለሥራው የተመደበው የሠው ኃይል ኃላፊነቱን በብቃት እግዲወጣ የማብቃት ሥራ ይሰራል ስልጠናዎችን ያሙቻቻል በዘርፉ በየደረጃው የሚከናወኑ ስራዎች በቅንጅት እገዲሰሩ ያደርጋል በባለድርሻ አካላትን ያስተባብራል ቅንጅታዊ ስራውን በበላይነት ይመራል ውጤታማነቱን ያረጋግጣል ቡድኑን በቅርበት በባላይነት ይመራል የቆጠጠራል ይከታተላል የቡድኑን ሥራ ውጤታማነት ያረጋግጣል አመታዊ የግማሽ ዓመት የሩብ ዓመት እና ወርሃዊ እቅድና ሪፖርቶችን በወቅቱ አዘጋጅቶ ለማዕከል የሀኀገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ አሰጣጥ ዳይሬክቶሬት ለስራዎች አስተባባሪ እና ለክከተማ ጽቤት ያቀርባል የሚቀርቡ ቅሬታዎችና አቤቱታዎች በመቀበል መፍትሔና ምላሾችን ይሰጣል በሚመለከታቸው አካላት ምላሽ እንዲሰጥ ያደርጋል የሰራተኞች እና ወረዳ ባለሙያዎችን የስራ እንቅስቃሴን በመከታተል እገዛ ያደርጋል እርምት ይሠጣል ችግሮች በገጠሙበት ጊዜ ይፈታል ቅድመሁኔታዎች መሟላታቸውን በማረጋገጥ የሀገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ አገዲፀድቅ ለጽቤጽ ኃላፊ ፈርሞ ያቀርባል በስህተት የተፈቀደ ግድፈት ያለበት ወይም የአገልግሎት ለውጥ ያደረገ ሀገጻወዘተ በመመሪያሰርኩላር መሰረት ያግዳል ይሰርዛል በባለሙያ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ የአገልግሎት ምረጃ የህገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ሰርተፌኬት የተጓደለ ወይም አግባብነት ለሌለው መሆኑን ሲያረጋግጥ እገዲታረም ወይም እንዲስተካከል ፋይሉን ተመላሽ ያደርጋል የሙሉ ለሙሉ ለተጠናቀው የህገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ያገኙ ህገጻዎችገ በጂአይኤስ በቤዝ ማፕ እንዲወራረሱ ያደርጋል አፈጻጸሙን ይከታተላል መረጃውን ለሚመለከተው አካል ያስተላልፋል በተሰጠው እርከን ደረጃ መሰረት በክፍለ ከተማ ደረጃ መጠቀሚያ ፈቃድ የተሰጣቸውን ወይም የሚሰጣቸውን የህገጻዎችን የመኪና ማቆሚያ ቦታ አጠቃቀም ይከታተላል ይቆጠጠራል የእርምት እርምጃ ይወስዳል እርምጃ አንዲወሰድ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በቅንጅት ይሰራል ለማዕከል የህገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ዳይሬክቶሬት ያሳውቃል ከማዕከል የሚወርዱ ስራዎችን በውጤታማነት እንዲፈፀም ያደርጋል በቅንጅት ይፈጽማል ያስፈጽማል ከበላይ ኃላፊ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን ይሰራል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነትን በሙሉ መወጣት ይኖርበታል በሌላ መልኩ ሀጎችን ተላልፎ ሲገኝ በሀንጻ አዋጅና ሌሎች ሀጎች መሰረት ተጠያቂ ይሆናል ዋና ዋናዎቹ ናቸው። የክፍለ ከተሞች እና ወረዳዎች የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽቤት ኃላፊህንፃ ሹምተግባርና ኃላፊነት የባለስልጣኑን ተልዕኮ ለማሳካት ዘርፉን እስከ ወረዳ ፅቤቶች በስትራቴጂክ ትኩረት መስኮች ላይ በማተኮር ተቋሙን በበላይነት ይመራል መደበኛ ዕቅድና አፈጻጸም እንዲዘጋጅ በጀት የሰው ኃይል ሎጅስቲክና ግብዓት ምቹ የስራ ቦታ የሀግ ማዕቀፎች እንዲሟሉ ያደርጋልያሟላል የአቅም ግንባታ ስራ እንዲሰሩ ያደርጋል የዘርፉን መደበኛ ወርሃዊ ሩብ ዓመት ግማሽ ዓምትና ዓመታዊ የስራ ክገውን ሪፖርት ይገመግማል ለሚመለከተው አካል በወቅቁ ያቀርባል የጽቤቱን በበላይነት ይመራል ያስተባብራል ከሌሎች ተቋማት ጋር ተቀናጅቶ ይሰራል ውሳኔ የሚፈልጉ ጉዳዮች ላይ በበላይነት ይወስናል በጽቤቱ በስራዎች አስተባባሪ በቡድኖችና ባለሙያዎች ዘንድ የስነምግባር ግድፈት ሲኖር በመመሪያው መሰረት የእርምት እርምጃ ይወስዳል እንዲወሰድ ያደርጋል ከሕብረተሰቡ የሚቀርቡ ቅሬታዎች ጥቆማዎችና አስተያየቶችን ተቀብሎ በአግባቡ ይፈታል እገዲፈታ ያደርጋል ፖ ከበላይ ኃላፊ የሚሰጡ ተጨማሪ ተግባራትን ያከናውናልይሰራል ዉዷ ባለስልጣኑን በመወከል የሀንጻ አዋጁን ለማስፈጸም በተፈቀደለት የስራ ዝርዝርና አርከን መሰረት ለባለስልጣኑ የተሰጠውን ተግባርና ኃላፊነት በበላይነት ይፈጽማል እገዲፈጸም ያደርጋል ይከታተላል ይቆጣጠራል እርምት አርምጃ ይወስዳል ቧ የክፍለ ከተማ ጽቤት ኃላፊ የግንባታ ፈቃድ ዲዛይኖችን በሀንጻ አዋጅ ደንብና መመሪያ እንዲሁም ተያያዥ ሀጎች መሰረት በቡድን መሪ ተዘጋጅቶ እና በስራዎች አስተባባሪ ተረጋግጦ ሲቀርብለት ፈቃዱ በህግጋት መሰረት መሆኑን መርምሮ ያፀድቃል የክፍለ ከተማ ጽቤት ኃላፊ የህንጻ መጠቀሚያ ፈቃድ በሀገጻ አዋጅ ደንብና መመሪያ እገዲሁም ተያያዥ ህጎች መሰረት በባለሙያ ተዘጋጅቶ እና በቡድን መሪ ተረጋግጦ ሲቀርብለት ፈቃዱ በህግጋት መሰረት መሆኑን መርምሮ ያፀድቃል የክፍለ ከተማ ጽቤት ኃላፊ የውጭ ማስታወቂያ ፈቃዶችን በውጭ ማስታወቂያ ደገብ መመሪያና ስታገዳር መሰረት በባለሙያ ተዘጋጅቶ በቡድን መሪ ተረጋግጦ ሲቀርብለት መመርምሮ ያፀድቃል ይቆጣጠራል የተፈቀደው ጊዜ ሲያበቃ መነሳቱን ያረጋግጣል የመሰረተ ልማት ቅንጅት ስራውን በበላይነት ያስተባብራል ይመራል ይደግፋል ችግሮችን ይፈታልእገዲፈቱ ያደርጋል ዕቅዶች መቀናጀታቸውን ያረጋግጣል ፈቃዶች በህግጋት መሰረት እየተሰጡ መሆኑን ይከታተላል የእርምት አርምጃዎችን ይወስዳል የወረዳ ጽቤት ኃላፊ የግንባታ ፈቃድ ዲዛይኖችን በሀንጻ አዋጅ ደንብና መመሪያ አእገዲሁም ተያያዥ ሀጎች መሰረት በቡድን መሪ ተዘጋጅቶና ተረጋግጦ ሲቀርብለት ፈቃዱ በሀግጋት መሰረት መሆኑን መርምሮ ያፀድቃል የወረዳ ጽቤት ኃላፊ የሀገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ጥያቄ ሲቀርብ በሀገጻ አዋጅ ደገብና መመሪያ እገዲሁም ተያያዥ ሀጎች መሰረት በባለሙያ ተዘጋጅቶ እና በቡድን መሪ ተረጋግጦ ሲቀርብለት ፈቃዱ በህግጋት መሰረት መሆኑን መርምሮ ያፀድቃል የወረዳ ጽቤት ኃላፊ የውጭ ማስታወቂያ ፈቃዶችን በውጭ ማስታወቂያ ደገብ መመሪያና ስታገዳር መሰረት በባለሙያ ተዘጋጅቶ በቡድን መሪ ተረጋግጦ ሲቀርብለት መመርምሮ ያፀድቃል ይቆጣጠራል የተፈቀደው ጊዜ ሲያበቃ መነሳቱን ያረጋግጣል ለየውጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቦታዎችን ከሚመለከተው የውሙሬት ተቋም ጋር እገዲለይና እገዲመረጥ በማድረግ መረጃ አደራጅቶ ለላይኛው መዋቅር እንዲላክ ያደርጋል በአማካሪ ስራ ተቋራጭና አልሚዎች አንዱሁም ፈጻሚዎች መከከል ቴክኒካል አለመግባባት ሲፈጠር በደረጃው የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል የውጭ ማስታወቂያ ሰሌዳ መትከያና መለጠፊያ ቦታዎች እገዲመረጡና ለጨረታ ዝግጁ እንዲሆኑ ያስተባብራል ተቋማዊ የአንድ የመረጃ መረብና ማዕከል ስርዓት አንዲገነባ ያደርጋል መረጃዎችን ይመዘግባል ወቅታዊ ያደርጋል ይተነትናል ያሰራጫል በክፍለ ከተማ እና በወረዳ ደረጃ የሚታዩ ሀገ ወጥነቶችን በመለየት በሀጉ መሰረት አርምጃ ይወስዳል እንዲወሰድ ያደርጋል ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ሀገወጥነትን ለመቀነስ በቅንጅት ይሰራል እንደ አስፈላጊነቱ በእርከኑና ከዛ በታች ያሉትን የዘርፉን አገለግሎቶች መስጠት ይችላል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነትን በሙሉ መወጣት ይኖርበታል በሌላ መልኩ ሀጎችን ተላልፎ ሲገኝ በሀገጻ ሀግጋት እና ሌሎች አግባብነት ባላቸው ሀጎቸ መሰረት ተጠያቂ ይሆናል ዋና ዋናዎቹ ናቸው። በክፍለ ከተማ ደረጃ የስራዎች አስተባባሪና ተግባር አና ኃላፊነት ተጠሪነቱ ለግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽቤት ኃላፊሀንፃ ሹም ሆኖ የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፊነቶችን ይኖሩታል የራሱን የስራዎች አስተባባሪ ዓመታዊ ዕቅድ ያዘጋጃል የጽቤቱን ወርዛሃዊ የሩብ ዓመት እና የአመት ሪፓርቶችን እና ዕቅዶችን ከቡድኖች በመቀበል ጠምሮ ለጽቤት ኃላፊ ያቀርባል የለውጥ ሪፎርምን ስራዎችን ያስተባብራል የባለስልጣኑን ተልዕኮ ለማሳካት ዘርፉን አስከ ወረዳ ፅቤቶች በስትራቴጂክ ትኩረት መስኮቹ ላይ በማተኮር ተቋሙን በበላይነት ያስተባብራል መደበኛ ዕቅድና አፈጻጸም እንዲዘጋጅ በጀት የሰው ኃይል ሎጅስቲክና ግብዓት ምቹ የስራ ቦታ የሀግ ማዕቀፎች እገዲሚሉ የአቅም ግገባታ ስራ እገዲሰሩ በግንባር ቀደምትነት ይፈጽማል የዘርፉን መደበኛ ወርሣዊ ሩብ ዓመት ግማሽ ዓምትና ዓመታዊ የስራ ክገውን ሪፖርት ይገመግማል ለሚመለከተው አካል ያቀርባል ተግባሩን ከጅምር እስከ ፍጻሜ ፎከበ ዐ ፀበን በግንባር ቀደምትነት ይፈጽማል ሲሰየምሲወከል የጽቤቱን ማኔጅመግት ይመራል እንዲሁም ተቋሙን ወክሎ ተቋሙን የሚመለከቱ ሌሎች ጉዳዮችቅንጅት ላይ ይሳተፋል ይወስናል እንዲሁም የማኔጅመገቱ አባል በመሆን ይሳተፋል በጽቤቱ በቡድኖችና ባለሙያዎች ዘንድ የስነምግባር ግድፈት ሲኖር በመመሪያው መሰረት የእርምት አርምጃ ይወስዳል አንዲወሰድ ያደርጋል ከሕብረተሰቡ የሚቀርቡ ቅሬታዎች ጥቆማዎችና አስተያየቶችን ተቀብሎ በአግባቡ ይፈታል እንዲፈታ ያደርጋል በጽቤቱን የኦን ላይን አገልግሎት በበላይነት ያስተባብራል ተግባራዊ አንዲሆን ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል የሚያጋጥሙ ችግሮችን ይፈታል እገዲፈታ ያደርጋል ዉዷ ከበላይ ኃላፊ የሚሰጡ ተጨማሪ ተግባራትን ያከናውናልይሰራል የፕላን ስምምነት አገልግሎት በሀገጻ ሀግጋት በመዋቅራዊ ፕላንና ሌሎች አግባብነት ባላቸው ሀጎች መሰረት ተዘጋጅቶ እና የአገልግሎት ክፍያ ተከፍ ባለሙያ ተረጋግጦ ተፈርሞ ሲቀርብ በህጉ መሰረት መዘጋጀቱን በመመርመሙር ያፀድቃል የግንባታ ፈቃድ ዲዛይኖችን በሀገጻ አዋጅ ደገብና መመሪያ እገዲሁም ተያያዥ ህጎች መሰረት በቡድን መሪ ተዘጋጅቶ ሲቀርብለት ፈቃዱ በሀግጋት መሰረት መሆኑን መርምሮ በፊርማ ያረጋግጣል እንዲፀድቅም ለጽቤት ኃላፊ ያስተላልፋል የግንባታ ክትትል የመጀመሪያ እርከን ማሳወቂያ አገልግሎት በሀገጻ አዋጅ ደንብና መመሪያ አንዲሁም ተያያዥ ሀጎች መሰረት በባለሙያ ተዘጋጅቶና ተረጋግጦ በፊርማ እንዲሁም በቡድን መሪ በህግጋት መሰረት እየፀደቀ መሆኑን ይከታተላል ይቆጣጠራል ድጋፍ ያደርጋል ናሙና በመውሰድ ይፈትጓሻል ክፍተቶችን ሲያገኝ እንዲታረም ያደርጋል የተጀመሩ ግንባታዎች ማጠናቀቂያ ጊዜ ማራዘሚያ ፈቃድ በሀንጻ አዋጅ ደንብና መመሪያ መሰረት መዘጋጀታቸውን አረጋግጦ ያፀድቃል የውጭ ማስታወቂያ ፈቃዶችን በውጭ ማስታወቂያ ደገብ መመሪያና ስታገዳር መሰረት በባለሙያ ተዘጋጅቶ በቡድን መሪ ተረጋግጦበፊርማ ለመጽደቅ ለጽቤት ኃላፊ እየቀረበ መሆኑን ይከታተላል ይቆጣጠራል ድጋፍ ያደርጋል የተፈቀደው ጊዜ ሲያበቃ መነሳቱን ያረጋግጣል የመሰረተ ልማት ግገባታ ፈቃድ የመጀመሪያ እርከን ማሳወቂያ እና የቅንጅት ፈቃዶች ተዘጋጅተው እና ተረጋግጠው ሲቀርቡ ያፀድቃል በክፍለ ከተማ እና በወረዳ ደረጃ የሚታዩ ሀገ ወጥነቶችን በመለየት በሀጉ መሰረት አርምጃ ይወስዳል እንዲወሰድ ያደርጋል ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ሀገወጥነትን ለመቀነስ በቅንጅት ይሰራል ለየውጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቦታዎችን ከሚመለከተው የጫጭሬት ተቋም ጋር እንዲለይና እንዲመረጥ በማድረግ መረጃ አደራጅቶ ለላይኛው መዋቅር እገዲላክ ያደርጋል ማንኛዉንም መረጃ የሚጠየቅባቸዉን ደብዳቤዎችየኮርድኔት ዉሃና ፍሳሽ ኤሌክትሪክ ኢትዮ ቴሌኮም መስመር ወዘተ ፈርሞ ወጪ ያደርጋል አገልግሎት የተሰጠባቸዉን መረጃ አደራጅቶ ለፕላን ኮሚሽን ይልካል ተቋማዊ የአገድ የመረጃ መረብና ማዕከል ስርዓት እገዲገነባ ያደርጋል መረጃዎችን ይመዘግባል ወቅታዊ ያደርጋል ይተነትናል ያሰራጫል የሠራተኞችን የሥራ መግቢያና መውጫ ይቆጣጠራል በባለሙያዎች የሥነምግባር ግድፈት ሲኖር ለጽቤት ኃላፊ ወይም ለተሰየመው አካል በማቅረብ በማሳወቅ በስነ ምግባር ደንብ መሰረት የእርምጃ እርምጃ ሊያደርግ ይችላል በአማካሪ ስራ ተቋራጭና አልሚዎች እገዱሁም ፈጻሚዎች መከከል ቴክኒካል አለመግባባት ሲፈጠር በደረጃው አደራጅቶ ሙያዊ የውሳኔ ሃሳብ ያቀርባል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነትን በሙሉ መወጣት ይኖርበታል በሌላ መልኩ ህጎችን ተላልፎ ሲገኝ በህገጻ አዋጅና ሌሎች ሀጎች መሰረት ተጠያቂ ይሆናል ሲሰየምሲወከል ወይም ጽቤት ኃላፊ ሀንፃ ሹም በማይኖርበት ጊዜ ከኃላፊነት ሲነሳ ወይም ወደ ሌላ ተቋም ሲዘዋወር ተቋሙን በመወከል ይሰራል ፈቃዱ በባለሙያ ቡድን መሪ አገዲረጋገጥ በማድረግ ፈቃዶችን ያፀድቃል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነትን በሙሉ መወጣት ይኖርበታል በሌላ መልኩ ህጎችን ተላልፎ ሲገኝ በህገጻ አዋጅና ሌሎችቾ ሀጎች መሰረት ተጠያቂ ይሆናል ዋና ዋናዎቹ ናቸው። በክፍለ ከተማ የሀገጻ ግንባታ ፈቃድ ቡድን መሪ ተግባር አና ኃላፊነት ተጠሪነቱ ለጽቤቱ የስራዎች አስተባባሪ ሆኖ የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፊነቶችን ይኖሩታል የራሱን እና የቡድኑን ዓመታዊ ዕቅድ ያዘጋጃል የባለስልጣኑን ተልዕኮ ለማሳካት ዘርፉን እስከ ወረዳ ፅቤቶች በስትራቴጂክ ትኩረት መስኮች ላይ በማተኮር ተቋሙን በበላይነት ያስተባብራል መደበኛ ዕቅድና አፈጻጸም እገዲዘጋጅ በጀት የሰው ኃይል ሎጅስቲክና ግብዓት ምቹ የስራ ቦታ የሀግ ማዕቀፎች እንዲሟሚሉ የአቅም ግገባታ ስራ እንዲሰሩ በግንባር ቀደምትነት ይፈጽማል የዘርፉን መደበኛ ወርሣዊዌ ሩብ ዓመት ግማሽ ዓምትና ዓመታዊ የስራ ክንውን ሪፖርት ይገመግማል ለሚመለከተው አካል ያቀርባል ተግባሩን ከጅምር እስከ ፍጻሜ ፎበፀ ፀበፅን በግንባር ቀደምትነት ይፈጽማል ሲሰየምሲወከል የጽቤቱን ማኔጅመንት ይመራል እገዲሁም ተቋሙን ዉክሎ ተቋሙን የሚመለከቱ ሌሎች ጉዳዮችቅንጅት ላይ ይሳተፋል ይወስናል እንዲሁም የማኔጅመንቱ አባል በመሆን ይሳተፋል በጽቤቱ በባለሙያዎች ዘንድ የስነምግባር ግድፈት ሲኖር በመመሪያው መሰረት የእርምት እርምጃ ይወስዳል አንዲወሰድ ያደርጋል ከሕብረተሰቡ የሚቀርቡ ቅሬታዎች ጥቆማዎችና አስተያየቶችን ተቀብሎ በአግባቡ ይፈታል እንዲፈታ ያደርጋል ከበላይ ኃላፊ የሚሰጡ ተጨማሪ ተግባራትን ያከናውናልይሰራል ዲዛይኖችፕላኖች በሚመለከታቸው ባለሙያዎች በሀገጻ አዋጅ ደገብ መመሪያና ሀገጻ ስታገዳርድ እገዲሁም መዋቅራዊ ፕላን መሰረት ተገምግሞ ስለመፈቀዳቸዉ በመፈተሽ የግንባታ ፈቃድ ሰርተፊኬት ያዘጋጃልይፈርማል ላልተጀመሩ ግንባታዎች መጀመሪያ ጊዜ ማራዘሚያ ፈቃድ በሀገጻ አዋጅ ደንብና መመሪያ መሰረት በባለሙያ ተዘጋጅቶ ሲቀርብ አረጋግጦ ያፀድቃል የመረጃ መረብና ማዕከል ስርዓት እንዲገነባ ያደርጋል መረጃዎችን ይመዘግባል ወቅታዊ ያደርጋል ይተነትናል ያሰራጫል የሠራተኞችን የሥራ መግቢያና መውጫ ይቆጣጠራል በባለሙያዎች የሥነምግባር ግድፈት ሲኖር ለጽቤት ኃላፊ ወይም ለተሰየመው አካል በማቅረብ በማሳወቅ በስነ ምግባር ደንብ መሰረት የእርምጃ እርምጃ ይወስዳል እንዲወሰድ ያደርጋል በስራ ተቋራጭ በአማካሪ አልሚዎች አገዱሁም ፈጻሚዎች መካከል ቴክኒካል አለመግባባት ሲፈጠር በደረጃው ይፈታል ካልተፈታ አደራጅቶ ሙያዊ የውሳኔ ሃሳብ ለኃላፊ ያቀርባል ሲሰየምሲወከል ወይም የስራዎቸ አስተባባሪ በማይኖርበት ጊዜ ቦታውን ሸፍኖ ይሰራል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነትን በሙሉ መወጣት ይኖርበታል በሌላ መልኩ ሀጎችን ተላልፎ ሲገኝ በሀገጻ አዋጅና ሌሎች ሀጎች መሰረት ተጠያቂ ይሆናል የወረዳ ቡድን መሪ አስተባባሪ ተግባር እና ኃላፊነት በወረዳ ደረጃን ተጠሪነቱ ለግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽቤት ኃላፊ ሀገፃ ሹም ሆኖ የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፌነቶችን ይኖሩታል የራሱን የስራዎች አስተባባሪ ዓመታዊ ዕቅድ ያዘጋጃል የጽቤቱን ወርሣዊ የሩብ ዓመት እና የአመት ሪፓርቶችን እና ዕቅዶችን ከቡድኖች በመቀበል ጠምሮ ለጽቤት ኃላፊ ያቀርባል የለውጥ ሪፎርምን ስራዎችን ያስተባብራል የባለስልጣኑን ተልዕኮ ለማሳካት ዘርፉን እስከ ወረዳ ፅቤቶች በስትራቴጂክ ትኩረት መስኮች ላይ በማተኮር ተቋሙን በበላይነት ያስተባብራል መደበኛ ዕቅድና አፈጻጸም እንዲዘጋጅ በጀት የሰው ኃይል ሎጅስቲክና ግብዓት ምቹ የስራ ቦታ የሀግ ማዕቀፎች እገዲሚሉ የአቅም ግገባታ ስራ እገዲሰሩ በግንባር ቀደምትነት ይፈጽማል የዘርፉን መደበኛ ወርሣዊ ሩብ ዓመት ግማሽ ዓምትና ዓመታዊ የስራ ክንውን ሪፖርት ይገመግማል ለሚመለከተው አካል ያቀርባል ተግባሩን ከጅምር እስከ ፍጻሜ ፎበበ ዐ ፀበን በግንባር ቀደምትነት ይፈጽማል ሲሰየምሲወከል ተቋሙን የሚመለከቱ ሌሎቸ ጉዳዮችቅንጅት ላይ ይሳተፋል ይወስናል በጽቤቱ በቡድኖችና ባለሙያዎች ዘንድ የስነምግባር ግድፈት ሲኖር በመመሪያው መሰረት የእርምት አርምጃ ይወስዳል አንዲወሰድ ያደርጋል ከሕብረተሰቡ የሚቀርቡ ቅሬታዎች ጥቆማዎችና አስተያየቶችን ተቀብሎ በአግባቡ ይፈታል እንዲፈታ ያደርጋል ከበላይ ኃላፊ የሚሰጡ ተጨማሪ ተግባራትን ያከናውናልይሰራል የግንባታ ፈቃድ ዲዛይኖችን በህንጻ አዋጅ ደንብና መመሪያ እንዲሁም ተያያዥ ሀጎች መሰረት መመርመራቸውን በመፈተሽ ሰርተፊኬት በማዘጋጀት አረጋግጦ በፊርማ እንዲፀድቅ ለጽቤት ኃላፊ ያቀርባል የግንባታ ማራዘሚያ ፈቃድ በባለሙያ ተረጋግጦ ሲቀርብ በሀገጻ አዋጅ ደንብና መመሪያ መሰረት ያፀድቃል የህገጻ መጠቀሚያ ፈቃድ አገልግሎት በህገጻ አዋጅ ደገብና መመሪያ እገዲሁም ተያያዥ ህጎች መሰረት በባለሙያ ተዘጋጅቶና ተፈርሞ በህጉ መሰረት መቅረቡን በማረጋገጥ በፊርማ እገዲፀድቅ ለጽቤት ኃላፊ ያቀርባል የግገባታ ክትትል የመጀመሪያ እርከን ማሳወቂያ በሀገጻ አዋጅ ደንብና መመሪያ አንዲሁም ተያያዥ ሀጎች መሰረት በክትትል ባለሙያ ተዘጋጅቶና ተረጋግጦተፈርሞ ሲቀርብ ያፀድቃል የውጭ ማስታወቂያ ፈቃዶችን በውጭ ማስታወቂያ ደገብ መመሪያና ስታገዳር መሰረት በባለሙያ ተዘጋጅቶና ተፈርሞ ሲቀርብ በህጉ መሰራት መሰራቱን በመመርመር በፌርማ አረጋግጦ እገዲፀድቅ ለጽቤት ኃላፊ ያቀርባል ይከታተላል ይቆጣጠራል ድጋፍ ያደርጋል የተፈቀደው ጊዜ ሲያበቃ መነሳቱን ያረጋግጣል የግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜ ማራዘሚያ ፈቃድ በሀገጻ አዋጅ ደንብና መመሪያ እንዲሁም ተያያዥ ሀጎቸ መሰረት በግንባታ ክትትል ባለሙያ ተዘጋጅቶ እና ተረጋግጦ በፊርማ ሲቀርብለት ፈቃዱ በሀግጋት መሰረት መሆኑን መርምሮ ያፀድቃል የመሰረተ ልማት ግገባታ ፈቃድ የመጀመሪያ እርከን ማሳወቂያ እና የቅንጅት ፈቃዶች ተዘጋጅተው እና ተረጋግጠው ሲቀርቡ ያፀድቃል በወረዳ ደረጃ የሚታዩ ሀገ ዉጥነቶችን በመለየት በህጉ መሰረት እርምጃ ይወስዳል እገዲወሰድ ያደርጋል ከሚመለከታችው አካላት ጋር ሀገወጥነትን ለጮቀነስ በቅንጅት ይሰራል ለየውጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቦታዎችን ከሚመለከተው የሙሬት ተቋም ጋር እንዲለይና እንዲመረጥ በማድረግ መረጃ አደራጅቶ ለላይኛው መዋቅር እገዲላክ ያደርጋል ማንኛዉንም መረጃ የሚጠየቅባቸዉን ደብዳቤዎችየኮርድኔት ዉሃና ፍሳሽ ኤሌክትሪክ ኢትዮ ቴሌኮም መስመር ወዘተ ፈርሞ ወጪ ያደርጋል አገልግሎት የተሰጠባቸዉን መረጃ አደራጅቶ ለፕላን ኮሚሽን ይልካል ተቋማዊ የአንድ የመረጃ መረብና ማዕከል ስርዓት እንዲገነባ ያደርጋል መረጃዎችን ይመዘግባል ወቅታዊ ያደርጋል ይተነትናል ያሰራጫል የሠራተኞችን የሥራ መግቢያና መውጫ ይቆጣጠራል በባለሙያዎች የሥነምግባር ግድፈት ሲኖር ለጽቤት ኃላፊ ወይም ለተሰየመው አካል በማቅረብ በማሳወቅ በስነ ምግባር ደንብ መሰረት የእርምጃ እርምጃ ሊያደርግ ይችላል በአማካሪ ስራ ተቋራጭና አልሚዎች አንዱሁም ፈጻሚዎች መካከል ቴክኒካል አለመግባባት ሲፈጠር በደረጃው አደራጅቶ ሙያዊ የውሳኔ ሃሳብ ያቀርባል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነትን በሙሉ መወጣት ይኖርበታል በሌላ መልኩ ሀጎችን ተላልፎ ሲገኝ በህገጻ አዋጅና ሌሎች ሀጎች መሰረት ተጠያቂ ይሆናል ሲሰየምሲወከል ወይም ጽቤት ኃላፊ ሀንፃ ሹም በማይኖርበት ጊዜ ከኃላፊነት ሲነሳ ወይም ወደ ሌላ ተቋም ሲዘዋወር ተቋሙን በመወከል ይሰራል ፈቃዶችን ያፀድቃል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነትን በሙሉ መወጣት ይኖርበታል በሌላ መልኩ ህጎችን ተላልፎ ሲገኝ በህገጻ አዋጅና ሌሎቹ ሀጎች መሰረት ተጠያቂ ይሆናል ዋና ዋናዎቹ ናቸው። የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ አሠጣጥና ቡድን መሪ ተግባርና ሃላፊነት በማዕከል ተጠሪነቱ ለውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ አሠጣጥና ክትትል ዳይሬክቶሬት ሆኖ የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፊነት ይኖረዋል የበድኑን ዓመታዊ ዕቅድ ያዘጋጃል ሳምገታዊ ወርሃዊ ሩብ ዓመትግማሽ ዓመትየዘጠኝ ወራት እገዲሁም ዓመታዊ አፈጻጸም ሪፖርት ወቅቱን ጠብቆ ለሚመለከተው አካል ያቀርባል በቡድኑ ስር የሚገኙትን ሰራተኞች ወቅቱን ጠብቆ በዕቅዱ መሰረት የስራ ግምገማ ያደርጋል የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ መረጃዎችን በሶፍትና ሣርድ ኮፒ ያደራጃል ለሚመለከታቸው አካላት ያስተላልፋል የሚቀርቡትን የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ ጥያቄዎች እና የትኛውንም የሥራ ክፍሉን የሚመለከት አገልግሎት ተቀብሎ ያስተናግዳል እንዲሁም ከአቅም በላይ የሆኑትን ለሚመለከተው አካል ያስተላልፋል ማንኛውም በቡድን መሪ አገልግሎት ያልተሰጠበት ክፍያ ተመላሽ አንዲደረግ ሊወሰን ይችላል ማንኛውንም በባለሙያ እና በቡድን መሪው ያልታየ ግድፈት እና ከየውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ አዋጅ ደገብ መመሪያ እና የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ ስታገዳርድ ውጭ ተተክሎ እና ተለጥፎ ማስታወቂያ ፈቃድ እገዲያገኝ የተደረገ የማስታወቂያ ፈቃድ ካለ እገዲታረም ወይም የተሰጠው ሰርተፍኬት ውድቅ እገዲሆን ሊያደርግ ይችላል የሠራተኞችን የሥራ መግቢያና መውጫ ይቆጣጠራል በባለሙያዎች የሥነምግባር ግድፈት ሲኖር ለዳሬክቶሬቱ በማቅረብ በማሳወቅ በስነምግባር ደገብ መሰረት እርምጃ እንዲወሰድ ሊያደርግ ይችላል በቡድን መሪ ወይም በጽቤቱ የባለሙያ እጥረት ከገጠመ ዳይሬክተሩ በሙያው ብቻ እጥረት ያለበትን የባለሙያ ስራ ተክቶ ይሰራል የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ ቡድን መሪ ከውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ ባለሙያዎች ተረጋግጠውና ተፈርመው የቀረቡትን ሁሉንም ሰነዶች መሟጫላታቸውገና ሀጋዊነታቸውን በማረጋገጥ አጽድቆ ለዳሬክቶሬቱ ያቀርባል የማመልከቻ ጥያቄ መሞላቱን የአገልግሎት ክፍያ ደረሰኝየውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ መሟላት ያለባቸውን ሰነዶች መያያዙገና የማስታወቂያ ፈቃድ መዘጋጀቱን በማረጋገጥ ለዳይሮክትሬቱ ያስተላልፋል ከበላይ ኃላፊ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን ይሰራል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነት መወጣት ይኖርበታል ሀጎችን ተላልፎ ሲገኝ አግባብ ባለው ሀግ መሰረት ይጠየቃል። የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ አሠጣጥና ክትትል ባለሙያ ተግባርና ሃላፊነት በክፍለ ከተማን የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ አሠጣጥና ክትትል ባለሙያ ተጠሪነቱ ለውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ አሠጠጥ ቡድን መሪ ሆኖ የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፊነቶችን ይኖሩታል ሳምንታዊ ወርሃዊ ሩብ ዓመትግማሽ ዓመትየዘጠኝ ወራት አገዲሁም ዓመታዊ አፈጻጸም ሪፖርት ወቅቱን ጠብቆ ለሚመለከተው አካል ያቀርባል የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ ጥያቄ ማመልከቻ ማስሞላት ሁሉንም የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ የአገልግሎት ክፍያ ደረሰኝ ለፋይናንስ ክፍል መምራት የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ ለመትከል ለመለጠፍ ወይም ለማገጠልጠል ሲጠየቅ አገልግሎቱ በኢትዮጵያ ማስታወቂያ አዋጅ የአዲስ አበባ ከተማ የውጭ ማስታወቂያ ደገብ እና በባለስልጣኑ መመሪያ እና በተሻሻለው የውጭ ማስታወቂያ ስታንዳርድ መሠረት መሆኑን ቦታው ድረስ ፄዶ በማረጋገጥ የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ ሰርተፍኬት አዘጋጅቶ በቅጽ ላይ በመፈረም ለቡድገ መሪው ያቀርባል የአገለግሎት ክፍያ መፈጸሚያ ስሊፕሬቨዐ ይሰጣል በኢትዮጵያ ማስታወቂያ አዋጅ የአዲስ አበባ ከተማ የውጭ ማስታወቂያ ደገብ እና በባለስልጣኑ መመሪያ እና በተሻሻለው የውጭ ማስታወቂያ ስታገዳርድ መሠረት በማድረግ እና ጥያቄ የቀረበበትን ቦታ ለማስታወቂያ ፈቃድ እና ውል የተገባበት መሆኑን ወይም አለመሆኑን የማረጋገጥ መስክ በመገኘት ይሰራል በኢትዮጵያ ማስታወቂያ አዋጅ የአዲስ አበባ ከተማ የውጭ ማስታወቂያ ደገብ እና በባለስልጣኑ መመሪያ እና በተሻሻለው የውጭ ማስታወቂያ ስታገዳርድ መሠረት ፈቃድ የተሰጣቸውን የውጭ ማስታወቂያዎችን በተፈቀደው መሠረት ስለመሰራታቸው ክትትልና ቁጥጥር ያደርጋል የማስታወቂያ ፈቃድ አገልግሎት ፈልጎ ለሚምጣ አካል አስፈላጊዉን ዶክመንቶች አሟልቶ ሲገኝ በመመሪያዉ ምሰረት አስፈላጊዉን ክፍያ መፈፀሙን ያረጋግጣል የፈቃድ ጊዜያቸው ያለፈባቸውን የማስታወቂያ ፈቃዶች ተከታትሎ ፈቃዳቸው እገዲሰረዝ ያደርጋል የማስታወቂያ ፈቃድ ያገኙ ድርጅቶችን በተፈቀደላቸው ፈቃድ መሠረት መተከላቸውን መለጠፋቸውን ማንጠልጠላቸውን ይከታተላልይቆጣጠራል አግባብነት ካላቸው ባለሙያዎች ጋር ይመክራል የማስታወቂያ ፈቃድ ያላቸውና የሌላቸውን የመለየት ስራ ይሰራል ይከታተላል ይቆጣጠራል የማስታወቂያ ፈቃድ ቀደም ሲል ኖሯቸው ከስታገዳር በታች የሆኑ የውጭ ማስታወቂያዎችን የሰሩ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ማስተካከያ እንዲያደርጉ ያደርጋል ይከታተላልይቆጠጠራል በመስክ ላያ የሚገጥሙ የማስታወቂያ ፈቃድ አሰጣጥ ችግሮችን ይፈታል ለችግሩ ማስተካከያ ያደርጋል ለውጭ ማስታወቂያ መትከያ የሚሆን ቦታዎችን በመለየት መረጃዎችን በማደራጀት ለቅርብ ኃላፊው ያቀርባል የተለዩ የጨረታ ቦታዎች ላይ ከበላይ አካል በሚሰጠው ግብረ መልስ መሠረት አስፈላጊውን ማስተካከያ ያደርጋል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነት መወጣት ይኖርበታል ሀጎችን ተላልፎ ሲገኝ አግባብ ባለው ሀግ መሰረት ይጠየቃል። የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ አሠጣጥና ክትትል ባለሙያ ተግባርና ሃላፊነት በወረዳ የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ አሠጣጥና ክትትል ባለሙያ ተጠሪነቱ ለጽቤቱ ቡድን መሪስራዎች አስተባባሪ ሆኖ የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፊነቶችን ይኖሩታል ሳምገታዊ ወርሃዊ ሩብ ዓመትግማሽ ዓመትየዘጠኝ ወራት እገዲሁም ዓመታዊ አፈጻጸም ሪፖርት ወቅቱን ጠብቆ ለሚመለከተው አካል ያቀርባል የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ ጥያቄ ማመልከቻ ማስሞላት ሁሉንም የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ የአገልግሎት ክፍያ ደረሰኝ ለፋይናንስ ክፍል መምራት የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ ለመትከል ለመለጠፍ ወይም ለማገጠልጠል ሲጠየቅ አገልግሎቱ በኢትዮጵያ ማስታወቂያ አዋጅ የአዲስ አበባ ከተማ የውጭ ማስታወቂያ ደገብ እና በባለስልጣኑ መመሪያ እና በተሻሻለው የውጭ ማስታወቂያ ከታገዳርድ መሠረት መሆኑን ቦታው ድረስ ፄዶ በማረጋገጥ የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ ሰርተፍኬት አዘጋጅቶ በቅጽ ላይ በመፈረም ለቡድገ መሪው ያቀርባል የአገልግሎት ክፍያ መፈጸሚያ ስሊፕፀ ይሰጣል በኢትዮጵያ ማስታወቂያ አዋጅ የአዲስ አበባ ከተማ የውጭ ማስታወቂያ ደገብ እና በባለስልጣኑ መመሪያ እና በተሻሻለው የውጭ ማስታወቂያ ስታገዳርድ መሠረት ፈቃድ የተሰጠቸውን የውጭ ማስታወቂያዎችን በተፈቀደው መሠረት ስለመሰራታቸው ክትትልና ቁጥጥር ያደርጋል የማስታወቂያ ፈቃድ አገልግሎት ፈልጎ ለሚመጣ አካል አስፈላጊዉን ዶክመንቶች አሟልቶ ሲገኝ በመመሪያዉ መሰረት አስፈላጊዉን ክፍያ መፈፀሙን ያረጋግጣል የፈቃድ ጊዜያቸው ያለፈባቸውን የማስታወቂያ ፈቃዶች ተከታትሎ ፈቃዳቸው እንዲሰረዝ ያደርጋል የማስታወቂያ ፈቃድ ያገኙ ድርጅቶችን በተፈቀደላቸው ፈቃድ መሠረት መተከላቸውገ መለጠፋቸውን ማንጠልጠላቸውን ይከታተላልይቆጣጠራል የማስታወቂያ ፈቃድ ያላቸውና የሌላቸውን የመለየት ስራ ይሰራል ይከታተላል ይቆጣጠራል የማስታወቂያ ፈቃድ ቀደም ሲል ኖሯቸው ከስታንገዳር በታች የሆኑ የውጭ ማስታወቂያዎችን የሰሩ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ማስተካከያ እንዲያደርጉ ከበላይ አካል ሲደርሰው ይከታተላልይቆጣጠራል የእርምት እርምጃ ይወሰዳል በመስክ ላያ የሚገጥሙ የማስታወቂያ ፈቃድ አሰጣጥ ችግሮችን ይፈታል ለችግሩ ማስተካከያ ያደርጋል ለውጭ ማስታወቂያ መትከያ የሚሆን ቦታዎችን ከመሬት አስተዳደር ጋር በጋራ በመለየት መረጃዎችን በማደራጀት ለቅርብ ኃላፊው ያቀርባል የተለዩ የጨረታ ቦታዎች ላይ ከበላይ አካል በሚሰጠው ግብረ መልስ መሠረት አስፈላጊውን መስተካከያ ያደርጋል ህገ ወጥ የውጭ ማስታወቂያዎችን ይለያል በተለዩት ላይ እርምጃ ይወስዳል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነት መወጣት ይኖርበታል ህጎችን ተላልፎ ሲገኝ አግባብ ባለው ህግ መሰረት ይጠየቃል። የመገገድን ዲዛይን መሰረት ያደረገ የመሰረተ ልማት ዘርጊ ተቋማት ዲዛይን ከከተማው ማስተር ፕላን ጋር የተብጠመ መሆኑን ይመረምራል አረጋግጦ ለቡድን መሪው ያቀርባል ከተቋማት የቀረቡትገ ደዛይኖች የከተማውን ማስተር ፕላን ጠብቆ በተጨማሪም በዩቲሊቲ መስመሮች መካከል መኖር ያለበት ያለበት ልዩነት በቂ መሆኑን አረጋግጦ ያቀናጃል የተቀናጀ የመሰረተ ልማት ዲዛይን ትክክለኛ መሆኑን መረምሮና አረጋግጦ ለቡድን መሪው ያቀርባል በተናጠል የሚመጡ የተቋማት ዲዛይን ቅንጅት የማያስፈልጋቸው መሆኑን ሲረጋገጥ ከከተማው ፕላን ጋር ተቃርኖ ከሌለው ይመረምራል የዲዛይን ማሻሻያ ጥያቄዎችን ተቀብሎ የመረምራል ማስተካከያወችን የሰጣል መስተካከሉን አረጋግጦ ለቡድን መሪ ያቀርባል የተግባር አፈጻጸም ሪፖርት ያዘጋጃል ከቅርብ ኃላፊው የሚሰጡትን ተጨማሪ ተግባራትን በሚፈለገው ጊዜና ጥራት ያከናውናል አገራዊና አለማቀፍ የመሰረተ ልማት ኮዶችገና ሰታንገደርዶችን ከከተማው ነባራዊ ሁኔታ ጋር የተጣጣመ በማድረግ ቼክ ሊስት ያዘጋጃል የሚፈቀዱ የመሰረተ ልማት ዲዛይኖች የተቀናጁና ሀገሪቱ የተገበረቻቸዉን የከተማና ቤቶች ሚኒስተርና የከተማው አስተዳደር ያጸደቀዋቸው ኮዶች ስታገዳርዶች አዋጆች ደንቦችና መመሪያዎች መሰረት ስለመሆናቸዉ ያረጋግጣል በመሰረተ ልማት ቅንጅትና ግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ ዙሪያ የተካፈላቸውን ስልጠናዎች ለክፍሉ በለሞያዎች ያካፍላል የአቅም ክፍተቱ የሚሞላበትን ስልት ይቀይሳል የተለዩ የአቅም ክፍተቶችን ለመሙላት የሚያስቸል ስልጠና እንዲሰጥ ለቡድን መሪው ያማክራል እንደ አስፈላጊነቱ ስልጠና ይሰጣል በስራ ላይ የሚገጥሙ ችግሮችን ይፈታል ማስተካከያ ያደርጋል የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ የዉሳኔ ሀሳብ ያቀርባል በኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ቴክኒካዊ ችግሮች ላይ ጥናትና ምርምር ያካሂዳል ስለግኝቱ ሪፖርት ያቀርባል መፍትሔ ይጠቁማል በጥናት የተደገፉ አዳዲስ ወይም የተሻሻሉ ንድፈሀሳቦችንና የአሠራር ዘዴዎችን ያመነጫል የዲዛይን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ገጽታዎችን ያጠናል በሚመለከተዉ አካል ያስወስናል የኮንስትራክሸን ፖሊሲዎችን ሕጐችን ደንቦችንና ስታንዳርዶችን ለማሻሻል ወይም አዲስ ለማዘጋጀት ጥናትና ምርምር ያካሂዳል በኮንፈረንስ በሴሚናርና በዐውደ ጥናቶች ላይ ጥናታዊ ጽሑፎችን ያቀርባል በሙያው ጠለቅ ያለ የምክርአገልግሎትና ሥልጠና ይሰጣል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነት መወጣት ይኖርበታል ሀጎችን ተላልፎ ሲገኝ አግባብ ባለው ሀግ መሰረት ይጠየቃል የመሰረተ ልማት ግንባታ ክትትል እና ቁጥጥር ቡድን መሪ ተግባርና ስልጣን ተጠሪነቱ ለዳይሬክቶሬቱ ዳይሬክተር ሆኖ የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሩታል ወ ሆ ኦይ ሠ በአዋጅ ደንቦችን ስታንደርዶችንና የአፈጻጸም መመሪያዎችን መሠረት በማድረግ የተለያዩና ውስብስብነት ባህሪ ያላቸው የመሰረተ ልማት ግንባታዎችን ስራ ተገቢውን የክትትልና ቁጥጥር ስራ በቢሮ እና በግንባታ ሳይት ተገኝቶ ይሰራል የቡድኑን ሥራዎች ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ ልዩ ልዩ አይነት ግብአቶችን አስፈላጊው የሰው ሃይል የሚሟላበትን ሁኔታ ያመቻቻል ለዳይሬክተሩ ጥያቄውን በማቅረብ ተግባራዊ አንዲሆን ያደርጋል በስሩ የሚገኙትን ፈጻሚዎችን የአቅም ክፍተት በመለየት ይደግፋል ያበቃል የቡድኑን ሠራተኞች የሥራ አፈጻጸም ይከታተላል ግብረ መልስ ይሰጣል የአቅድ አተገባበር ሪፖርቶች ወቅታቸውን ጠብቆ ያዘጋጃል ለዳሬክቶሬቱ መተላለፋቸውን ይከታተላል ያረጋግጣል የመሰረተ ልማትግገባታ ክትትል እና ቁጥጥርመረጃዎች እንዲደራጁ አስተዳደራዊ ሁኔታዎችን ያመቻቻል መረጃዎች ተተንትነው ሪፖርት እንዲዘጋጅ ያስተባብራል የመሰረተ ልማት ግንባታ ክትትል እና ቁጥጥርዙሪያ የቡድኑን የአቅም ክፍተት እገዲለይ ያደርጋል የአቅም ክፍተቱ የሚሞላበትን ስልት ይቀይሳልአፈጻጸሙንም ይከታተላል የተለዩ የአቅም ክፍተቶችን ለመሙላት የሚያስቸል ስልጠና እንዲሰጥ ባለሙያዎችን ያስተባብራልእንደ አስፈላጊነቱ ስልጠና ይሰጣል ያማክራል ከስልጠና የተገኘውን ውጤት ይገመግማልግብረ መልስ ይሰጣልሪፖርት ያቀርባል ተከታታይ ምዘና ርዐበከክበህ ልበርበህእ በሳምንት በወር በሶስት ወር በስድስት ወር አና በአመት ለባለሙያዎች ያዘጋጃል ምርጥ ፈጻሚም ከቡድኑ ይለያል። ከዳይሬክቶሬቱ የሚሰጡ ተጨማሪ ተግባራትን በሚፈለገው ጊዜና ጥራት ያከናውናል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነት መወጣት ይኖርበታል ሀጎችን ተላልፎ ሲገኝ አግባብ ባለው ሀግ መሰረት ይጠየቃል የመሰረተ ልማት ግንባታ ክትትል ባለሙያ ተግባርና ኃላፊነት ተጠሪነቱ ለቡድን መሪ ሆኖ የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሩታል የመሰረተ ልማት ግንባታ ማስጀመሪያ በስታንዳርድ መሰረት ያጸድቃል ያለፈቃድ የሚሰሩ መሰረተ ልማተችን የማስቀሚያ ትዕዛዝ ይሰጣል ወደ ፈቃድ ስርዓት እንዲገቡ ያደርጋል መግባታቸውንም ይከታተላል በመስክ ላይ የሚገጥሙ የግንባታ ችግሮችን ይፈታል ለችግሩ ማስተካከያ ያደርጋል በኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ቴክኒካዊ ችግሮች ላይ ጥናትና ምርምር ያካሂዳል ስለግኝቱ ሪፖርት ያቀርባል መፍትሔ ይጠቁማል በጥናት የተደገፉ አዳዲስ ወይም የተሻሻሉ የህንጻ ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ሀሳቦችንና የአሠራር ዘዴዎችን ያመነጫል በዘርፉ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ገጽታዎችን ያጠናል በመሰረተ ልማት ግንባታ ዘርፍየኮንስትራክሽን ፖሊሲዎችን ሕጐችን ደንቦችንና ስታንዳርዶችን ለማሻሻል ወይም አዲስ ለማዘጋጀት ጥናትና ምርምር ያካሂዳል የመጀመሪያ ደረጃ ረቂቅ አዘጋጅቶ ያቀርባል በኮንፈረንስ በሴሚናርና በዐውደ ጥናቶች ላይ ጥናታዊ ጽሑፎችን ያቀርባል በሙያው ጠለቅ ያለ የምክር አገልግሎትና ሥልጠና ይሰጣል መሰረተ ልማት ግንባታዎች አግባብ ያላቸውን ሕጐች ደንቦች ስታንደርዶችና የአፈጻጸም መመሪያዎች ጠብቀው መሠራታቸውን ይከታተላል ይቆጣጠራል አግባብ ካላቸው ባለሙያዎች ጋር ይመካከራል በመሰረተ ልማት ቅንጅት ዲዛይን ሥራ የፕሮጀክት ዲዛይን ክንዋኔዎችን ይከታተላል ይቆጣጠራል የመሰረተ ልማት ግንባታው ዛደት የአማካሪው ባለሙያ ትዕዛዝ በሳይት ቡክ ላይ እንዲመዘገብ ያደርጋል አያንዳንዱ የስራ እርከን በወቅቱ አየታየና እየተገመገመ በክትትል ደብተር ላይ ይመዘግባል ዲዛይን የለውጥ ሲኖር በሪማርክ ላይ እየመዘገበ የዲዛይን ማሻሻያ አንዲደረግ ትአዛዝ ይሰጣል በአፋጣኝ ወደ ማሻሻያ የማይገባ ከሆነ ግንባታውን በአዋጅና ደንብ መሰረት ግንባታ እንዲቆም አድርጎ የእርምት አርምጃ እንዲወሰድ ያደርጋል ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባር እና ኃላፊነት መወጣት ይኖርበታል ህጎችን ተላልፎ ሲገኝ አግባብ ባለው ህግ መሰረት ይጠየቃል የአሰራር ጥራት ኦዲት መረጃና ዶክመንቴሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተግባርና ኃላፊነት የክፍለ ከተማ የስራ ክፍሉ ቡድን መሪ ተግባርና ኃላፊነትን ተጠሪነቱ ለባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር በክፍለ ከተማ ለጽቤት ኃላፊ ሆኖ የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፊነት ይኖረዋል የዳይሬክቶሬቱንኀ ሥራ ዓመታዊ ዕቅድ ያዘጋጃል ቡድኖችናሰራተኞች እቅድ እዲያቅዱ ያደርጋል መታቀዱገ ይከታተላልይቆጠጠራል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact