Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የጌታ እራት.pdf


  • word cloud

የጌታ እራት.pdf
  • Extraction Summary

የጌታ እራት በአንተ ሕይወት ውስጥ አስፈላጊ ነውን። ከእግዚአብሔር ቤተሰብ ጋር በደስታ የኢየሱስን ሞት ሥርዓት የጌታን እራት እንድታከብር ምን ማድረግ እንዳለብህ ከቤተ ክርስቲያንህ ሽማግሌዎች ጋር ተነጋገር።

  • Cosine Similarity

በተጠመቀበት ዕለት ክሌሎች አማኞች ጋር የጌታን እራት ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል ወደ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገባ። በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የጌታን እራት መቀበል ማለትም ቅዱስ ቁርባንን መውሰድ የአምልኮ ሥርዓት ማዕከል ሲሆን አፈጻጸሙም በየሳምንቱ በሚደረግ ውስብስብ ሥርዐት ነበር። ሁሉም ክርስቲያኖች የጌታን እራት መቀበል መብላት አለባቸው ወይስ የቤተ ክርስቲያን አባላት ብቻ። ደቀ መዛሙርት በዙሪያው እንዳሉ ኢየሱስ የጌታን እራት ሥርዓት ወሰነ። ቅዱስ ቁርባን የጌታ እራት ማለት ምን ማለት ነው። ኢየሱስ የጌታን እራት አከባበር ሥርዓት ሲጀምር ምን ማለቱ እንደሆነ ከክመግለፃችን በፊት ቅዱስ ቁርባን ምን እንዳልሆነ በማብራራት እንጀምር። ሀ የጌታ እራት የሚከተሉትን ነገሮች ማለት አይደለም የጌታን እራት መቀበል በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ላሉ ሁሉም አይደለም። ለ የጌታ እራት ምን ማለት እንደሆነ ኢየሱስ የጌታን እራት ለምን ሰጠን። የጌታን እራት መውሰድ የኢየሱስን ሞት ምላሌያዊነት ያመለከታል። የጌታን እራት ስንወስድ የኢየሱስ በመስቀል ላይ መሞት አንድ ሊያደርገን እንደሚገባ ኢየሱስ እየነገረን ነው። የጌታን እራት ስንበላ ኢየሱስ ለእኛ ያለውን ፍቅር ያረጋግጥልናል። እንግዲህ ጳውሎስ እንደሚለው ችግሩ በቤተ ክርስቲያን ውስጥም ይሁን ወይም አንድ የቤተ ክርስቲያን አባል ሳይሆኑ የጌታን እራት መብላቱ ላይ አይደለም። አንደኛ በየጊዜው የጌታ እራት ሥርዓት ሲከበር ኢየሱስ ለሕዝቡ ኃጢአት እንደገና ይሞታል በሚለው አይስማሙም። የጌታን እራት ሥርዓት ማን መፈጸም እንዳለበትም ክርስቲያኖች አይስማሙም። የሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ እና መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን የጌታን እራት ለማካሄድ የሚያተኩሩት በቄሱ ሥልጣን ላይ ነው። ማን የጌታን እራት መውሰድ እንዳለበትም ክርስቲያኖች አይስማሙም። በቤተ ክርስቲያን ስለፈጸሙት ድርጊት የሥነ ሥርዓት እርምጃ የተወሰደባቸውና ኃጢአታቸውን ለመናዘዝ ፈቃደኛ ያልሆኑ የጌታን እራት እንዲወስዱ መፈቀድ የለበትም ኛ ቆሮ የጌታ እራት ሲወሰድ ክርስቲያኖች ምን ዓይነት ንጥረ ነገር መጠቀም እንደሚገባ አይስማሙም። የጌታን እራት በየስንት ጊዜው መውሰድ እንዳለብን ክርስቲያኖች አይስማሙም። ማንኛውም ያልተጠመቀ ሰው የጌታን እራት መውሰድ የለበትም ብላ ቤተ ክርስቲያናችን የምታስተምር ከሆነ ሰዎች እንዲጠመቁና ክእኛ ጋር የጌታን እራት እንዲወስዱ ልናበረታታቸው ያስፈልጋል። ሁለተኛ የጌታን እራት መውሰድ የጌታን ሞት የማወጃ አንዱ መንገድ እንደሆነ አስታውሷቸው። ምናልባት ብዙዎቻችን በእምነታችን የምንታገልበት ምክንያት ብዙ ጊዜ የጌታን እራት ስለማንወስድ የጌታ እራት የሚያስተምረንን እውነት ስለምንረሳ ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact