Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የገበታ ወጎች - ከዓለማየሁ ማሞ.PDF


  • word cloud

የገበታ ወጎች - ከዓለማየሁ ማሞ.PDF
  • Extraction Summary

የገበታ ወጎች ኮፒ መብት ዊ ዓለማየሁ ማሞ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው። አባባላቸውን ቃል በቃል ነው ያሰቀመጥኩት። ምከንያቱም ዋነኛው ዓላማዬ አነርሱን በተረት ተረት ማዝናናት ሳይሆን አጋጣሚውን ተጠቅሜ ዘመን የማይሸረውን ሰማያዊ አውነት ማካፈል ነው። አስፐን ሒል ሜሪላንድ ከፍለ ግዛት አሜሪካ ምስጋና መልካም ነው። ምን ብለህ ጻፍከ ለመሆኑ የሚል ጥያቄ እቀረበለት ኦይ አንተው ያልከውን ነው የደገምኩት ግን በተለየ መንገድ እንዲህ ብዬ አቀረብኩት ዘሬ ውብ ቀን ነው አኔ ግን አላየውም። አየህ የመጀመሪያው ያንተን አለማየት ብቻ ነው የሚናገር። ምን ያሰተምረናል መቀመጥ ከቻልኩ የቀረውን መንቀል አያቅተኝም የሚለው እስተሳሰብ ጥልቅ ነው። ሰው ለመስማት የሚቸለው ሲቀመጥ ነው በቅጡ ማሰብ ወይም በትከከል ማቀድ የሚቸለውም አረፍ ብሎ ነው። ይህ ለዓመታት ከቀጠለ በኋላ ባለሃብቱ ለዚህ ሰው አንድ ስጦታ ላበረከትለት ይገባል የሚል ውሳኔ ላይ ይደርሳል። የባላጋራቾቹን የተለሳለስ አቀራረብ እንዳያዘናጋን ነው። ጠላታቸን ዲያብሎስ ከፉ ነው። ሊያጠፋ ሊያርድ አና ሊገድል እንጂ እንድም ቀን ራርቶ ሊረዳን አይመጣም በርግጥም ጠላታቸን ያለማቋረጥ ስልቱን ይለዋውጣል በቃሉ ላስታጠቀን ልዑል እግዚአብሔር ከብር ይሁንና እኛ ግን አንለተውም። ሰው ለሰው ግለሰቡ በጠና ከታመመ ይልቁንም የአልጋ ቁራኛ ከሆነ ሰነበተ ከዛሬ ነገ ይሞታል ተብሎ ሲጠበቅ ባልታስበ አኳኋን የከፍተኛው ሉተሪ ባለ ልዩ ዕጣ አሸናፊ ሆነ ይህኔ ቤተሰቦቹ የሚያደርጉት ጠፋቸው ለምን ቢሉ ከከብር ይልቅ ጨ ከነን ሰክርስቶስ ስንኖር የሚከተሰን በረከት ስደት ነው። ስንፍና አይገባም ሰውየው አንደተለመደው ሰማሰዳ ጸሎት ተራራ ላይ ወደተሠራው ቤተ አምልኮ እየተጓዘ ነው። ጥቂት ዳገቱን አንደወጣ ግን ደከመው። አምላኬ ሆይ ይህ አህያ እየደከመ ነው ዛሬ ይህን ተራራ ችሎ የሚወጣው አይመስሰኝም ስሰዚህ ሸከሙን የሚያግዝ ጉልበታም ሰው አዘጋጅልኝ። አንተ ደግሞ ምን ሆነህ ነው። በዚህ ዕድሜዬ ተራራ የምገፋው ምን በድዬ ነው። ይልቁንም ሰው ማድረግ ሰሚችሰው ነገር ሲሰንፍ የበለጠ አስቀያሚ ነው። ወዲያውም በቂ ጉልበት አንዳለው የሚያስታውሰ መልእከተኛ ከበትር ጋር ተላከለት። ወሬኛዋ ዔሊ ይህ በልጅነታቸን ከተማርንባቸው የምሳሌ መጻሕፍት ትዝታ የተጨለፈ ነው። ያ ማለት ደግሞ እንቺም ከእኛ ጋር ትበሪያለሽ ማለት ነው። አንዳንዶች የዘላሰማዊነት ስጋት የሚገባቸው ምድራዊ ጉዞአቸውን ሊጨርሱ ሲሉ ነው። ከዘላለም ሕይወት ጋር አብሮ የተሰጠውን ማዕቀፍ ቻር ስሳሳወቁ አንደ ተራ ሰው ይኖራሉ።

  • Cosine Similarity

ብዙም ሳይቆይ ባርኔጣው በሳንቲሞች ሞልቶ ተረፈ ከሰዓት በኋላ ያ ሰው ውጤቱን ለማየት ተመልሶ መጣ። በዚህ ዘመን ያለን አኛም እንደዚያ ሰው ዓለሙ ሁሉ የአግዚአብሔርን መልካምነት እንዲያስታውስ አንድ ነገር ማድረግ ያሰፈልገናል። ይህ ለዓመታት ከቀጠለ በኋላ ባለሃብቱ ለዚህ ሰው አንድ ስጦታ ላበረከትለት ይገባል የሚል ውሳኔ ላይ ይደርሳል። አናም አስጠርቶ አንድ ከረጢት ወርቅ ይሸልመዋል። ምን ያስተምረናል። እግዚአብሔር አንዲህ ይላል። ታዲያ እንድ ቀን አንዱ መጋቢ መዝሙር ሃያ አራትን በቃሉ የሚያውቅ ለሰው ካለ ተነሥቶ በቃሉ እንዲወርደው ይጠይቃል ለዚህም አንድ ወጣትና አንድ ሽማግሴ እጃቸውን ያነሣሉ። አናም ለተመራማሪዎቹ አንዲህ አላቸው አሁን ዝግጁ ነኝ የምገባው ግን በአንድ ቅድመ ሁኔታ ከተስማማችሁ ነው የምታሰርበትን ገመድ ጫፍ አንዲይዝ የምፈልገውን ስው አምጥቻለሁ አርሱም አባቴ ነው ምን ያስተምረናል። የባሰ አለና አንድ ኑሮ ያማረረው ሰው ችግሩን ለማዋየት በአካባቢው ወዳለ ጥበበኛ ይሄዳል። አንዲት ላም አንድ ፍየልና ስድስት ዶሮዎች ከዛሬ ጀምሮ አነርሱም ከአናንተ ጋር ማደር ይጀምሩ ክሳምንት በኋላ ታዲያ ተመልሰህ ና ሁኔታውንም ንገረች ችግረኛው ሰው በዚህ ምከር ከመጽናናት ይልቅ ይበልጥ ግራ ተጋባ። ቢሆንም አንድ ጊዜ ተስማምቷልና የገባውን ቃል ለመጠበቅ ወሰነ። እናም ነገ ብቅ በልና ያለውን ለውጥ እጫውተኝ ችግረኛው ሰው በፈጣን ሩጫ ወደ ቤቱ ሄደ። ከዚህ ችግረኛ ሰው ሕይወት የምንማረው የመጀመሪያ ነገር እመለካከቱ መቀየሩን ነው በመሠረቱ ለጥበበኛው ያጫወተው ችግር እልተወገደም አሁንም አርሱ ባለቤቱ ልጆቹና አማቾቹ በዚያቾው አንዲት ከፍል ቤት ውሰጥ ተጣበው ነው የሚኖሩት። ንጉሠን አሳዩኝ ገበሬው ዙሪያ ገባውን ሳይመለከት ሥራውን በብዙ ተጋት ሲያከናውን ሳለ ከከተማ ለአደን ብቅ ካለው ትልቅ ሰው ጋር ይገጣጠማል ያም ትልቅ ሰው በአርሶ እደሩ ሥራ ወዳድነት በማሣው ለምነትና በእካባቢው ምርት ይማረከና ገበሬውን ጠጋ ብሎ ያነጋግረዋል። አናም ያ ትልቅ ሰው አሁንሰ ንጉሠን አየኸው በማሰት ገበሬውን ይጠይቃል። ታዲያ የት ነው። አባቴ ይቅር ብሎኛልዮ ምን ያስተምረናል። አጅ ወደ ሳይ ምን አጠፋን አሱ ሌላ ጥያቄ ነው አሁን አንድ ሰው ማሰናበት አምሮኛል ከሁለታቸሁ ማንን ልግድል። ግን ብዙም ሳትርቅ ነበር ጨለማውን ተገን አድርጎና ሰው የሚጠብቅ መስሎ የቁመ አንድ ሰው የተመለከተቸው። አናም ይሄ ሰው ለጥቂት ጊዜ እንደምንም ታግሦ ሥራውን ሲያከናውን ቆየ ሆኖም ጥቂት ለዓቶችን እንደገፋ ገና ከወዲሁ የቀኑ ርዝመት አስፈራው የሚያናግረው ሰው አለመኖሩ ደግሞ ይበልጡን አስከፋው። ጌታ ሆይ አንድ ጊዜ አንተን ሰመከተል ስወስን ሁሌም አብረኸኝ እንደምትሆን ቃል ገብተህልኝ ነበር ታዲያ አሁን እዚህ የአንድ ሰው ኮቴ ብቻ የማየው በአስቸጋሪ የሕይወቴ ዘመናት ነው። ሰጥቂት ጊዜ ከተከታተላቸው በኋላ ወደ አአምሮው የመጣውን ጥያቄ አንዲህ ሲል አቀረበላቸው። ሠላሳም የሚፈልጉ አሉ ቱ ረጅም ጊዜ ነው ዎን እንዲያ ነው ታዲያ አርስዎ ያን ያህል ቆይተው የሚበሉት ይመስልዎታል ን ያህል እንኳ የምቆይ እይመስሰኝም ታዲያ ለማይበሉት ፍሬ ሰምን ብለው ነው መድከምዎቻ። ለመወለድ ጊዜ አለሰው ለመሞትም ጊዜ አለው ለመትከል ጊዜ አለው የተተከለውንም ሰመንቀል ጊዜ አለው ለመግደል ጊዜ አለው ለመፈወሰም ጊዜ አለው ለማፍረሰ ጊዜ አለው ለመሥራትም ጊዜ አለው ሰማልቀሰ ጊዜ አለሰው ለመሳቅም ጊዜ አለው ዋይ ለማለት ጊዜ አሰው ሰመዝፈንም ጊዜ አለው ድንጋይን ለመጣል ጊዜ አለው ድንጋይንም ለመሰብለብ ጊዜ አለው ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው ከመተቃቀፍም ለመራቅ ጊዜ አለውሰመፈሰግ ጊዜ አለው ለማጥፋትም ጊዜ አለው ለመጠበቅ ጊዜ አለው ለመጣልም ጊዜ አለው ለመቅደድ ጊዜ አለው ለመስፋትም ጊዜ አለው ዝም ለማለት ጊዜ አለው ለመናገርም ጊዜ አለው ለመውደድ ጊዜ አለው ለመጥላትም ጊዜ አሰው ለጦርነት ጊዜ አሰው ለሰላምም ጊዜ አለው ደግሞም ቃሉ ከመናገር ይልቅ መስማትን ያበረታታል እንዲህም ይላል። ከዘላለም ሕይወት ጋር አብሮ የተሰጠውን ማዕቀፍ ቻር ስሳሳወቁ አንደ ተራ ሰው ይኖራሉ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact