Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
» ይላሉ «የአምላክ ሕልውና በሳይንስ መነጽር» የምትለዋ ይህች መጽሓፍ የዘመናት የህልውና ጥያቄ የሆነውን «የአምላክ መኖር አለመኖር» ጥያቄ እለስባት የምትሰጥ ናት ብዬ አምናለሁተርግሚው ፃምዱ አድሪስ ለነገራችን አንባቢያን በምትመች አኳኃን ተርጉሟታል መልካም ንባብ» ስብፀ ጣሰው ከትያትር ጥበበ ትምህርት ከፍፅ የዘመናችን የፊዚክስ ጥናትና ምርምር ውጤቶች የህኑ በርካታ መከራዎች ምልከታዎችና ስሌቶች እንዳመላከቱት ፍጥረተዓለም ጅማሬ ያለው መሆኑን አመላክተዋል «የእኔ ስራ የገገዱን ዓለም ሚስጢር ማድነቅ ነው» የሚለን የክፈለ ዘመኑ ስመ ገናናው ሳይንቲስት አልበርት አንስታይን የፊዚክስን ፅንሰሀሳብ ስሌት ካሰላ በኃላ ዓጥረተዓለም ቋሚ ያልሆነና እየተለጠጠ የሚሄድ መሀነን ደርሶበት ነበር ይህ እየተዘረጋጋ ያለው ፍጥረተዓለም ህዘከዌየዩፎ ወደፊት ሳይሆን ጠደኋላ ብንመልሰው በእርግጥ ለዚህ ፍጥረተዓለም መነሻው አንዲት ነጥብ መሆኗን አንረዳለነ ልክ ትልቅ ክብ ነገር እያነሰ ሄዶ ነጥብ እንደሚሆነው ማለት ነው። እስከሁን መልስ ያልተገኘለት ጥያቄና በሳይንሱ መህበረሰብ ዘንድ ተአምር አሰኝቶዋል ከነዚህ ሞሎ ኪውሎች ረቂቅ ስራ በስተጀርባ ያለው ሀይል ማን ነው።የንስር አይን በ ዲግሪ ዙሪያውን መቃኘት ይችላል ምግዛ ውን ለመፈለግ ከ ሜትር ከፍታ ላይ እየበረሩ እጅግ ትንሸ የሆነችን እንቅስቃሴም ሆነ የከሰር ለውጥ ሰመለየት ይችላሉ ንስሮች ይህንን አስገራሚ የማየት ችሎታ ሊጎናጸፉ የቻሉት ብርሀንን ተቀብሎ ማስተላለፍ የሚችሉት የአይኖቻቸው ሴሎች እጅግ ብዙ ስለሆኑ ነው እነዚህ ሴሎች ብርፃኑን ወደ አእምሮ ተቀብለው የሚያስተላልፉ ሲሆን ከሠው ልጅ ሴሎች ጋር ሲወዳደሩ እጅግ ብዛት አላቸው እንግዲህ ይህ የብዛት ልዩነት ነው ይህንን ድንቅ የማየት ችሉታ ሊፈጥር የቻለውገስሮች ይህንን ተአምረኛ አይናቸውን በመጠቀም ምግባቸውን ያድናሉ ነገር ግን ቀጭኔዎች ያለምንም ችግር ሊኖሩ ችለዋል የልባቸው አደረጃጀት ሀላፊነቱን መወጣት በሚችልበት መልኩ የተደራጃ ሲሆን ያለምንም እንከንና ትግል አንዲኖሩ አስችሎዋቸዋልፀ ለአብነት ያህል ረጅሙን አንገት ወደታች አቀርቅረው ውሀ ሲጠጡ ይፈጠር የነበረውን አደጋ ስናስብ ውሃ ለመጠጣት ባቀረቀሩ ቁጥር የሞት አደጋ በተጋረጠባቸው ነበር የአንገታቸው እንከን የለሸ ስርዓት ከሀይለኛ የደም ግፊት አደጋ ተድጎዋቸዋል ዐደ መሬት ሲያቀረቅሩ የአንገት ላይ የደም ቧንቧ ለደቂቃዎች መቋረጥ ብዙ አደጋዎችን ጨምሮ እስከ ሞት ሊያደርስ የሚችል መሆኑን መዘንጋት የለበትምስለዚህ ቀጭኔዎች በመሬት ላይ ለመኖር ከጀመሩበት ሰዓት አንስቶ ይህ ዋና ስርዓት አብሮዋቸው የተፈጠረ መሆኑን እንረዳለን መጀመሪያ ያልኖረነገር ከግኝቱ በኃላ ለራሱ የሚያስፈልጉ ነገሮችን እየሟላ ሄደ ለማለት በጭራሸ የማይሆን ነገር ነው። የምስጦችን ጎጆ የመጀመሪያውን የግንባታ ደረጃ ለሁለት ብንከፍለውና መልሰን ብንገጥመው ቀድሞ የነበሩ መተላለፊያ መንገዶች በፊት እንደነበረው ይገጥማል እንደነዚህ አይነት ተአምራዊ ክስተት እንዴ አድርገን ነው የምንገልፀው። የአላህ ፈቃድ ሁል ጊዜም ዘውታሪ ነው እርሱ ለመኖሩና ክምንም ነገር የበለጠ የቀረቦ መሆኑን እርግጠኛ ይሁኑ እርሶም ስራዎትን ይስሩ እርሱም ሰሚና ተመልካች ነው አንድ ነገር አትሸሸገውምአውቀቱ ፍጥረተዓለሙን የቀደመና ያካበበ በሙሉ ሰርሱ ትዕዛዝ በማደር እጅ የሰጠ ነው ስለዚህ ሁለመናዎን የርሱ አድርጉት ወደርሱ ተጠጉ ወደርሱም ይሽሹ እርሱ ሁሌም ከርሶ ጋር ነውና።
» ይላሉ «የአምላክ ሕልውና በሳይንስ መነጽር» የምትለዋ ይህች መጽሓፍ የዘመናት የህልውና ጥያቄ የሆነውን «የአምላክ መኖር አለመኖር» ጥያቄ እለስባት የምትሰጥ ናት ብዬ አምናለሁተርግሚው ፃምዱ አድሪስ ለነገራችን አንባቢያን በምትመች አኳኃን ተርጉሟታል መልካም ንባብ» ስብፀ ጣሰው ከትያትር ጥበበ ትምህርት ከፍፅ የዘመናችን የፊዚክስ ጥናትና ምርምር ውጤቶች የህኑ በርካታ መከራዎች ምልከታዎችና ስሌቶች እንዳመላከቱት ፍጥረተዓለም ጅማሬ ያለው መሆኑን አመላክተዋል «የእኔ ስራ የገገዱን ዓለም ሚስጢር ማድነቅ ነው» የሚለን የክፈለ ዘመኑ ስመ ገናናው ሳይንቲስት አልበርት አንስታይን የፊዚክስን ፅንሰሀሳብ ስሌት ካሰላ በኃላ ዓጥረተዓለም ቋሚ ያልሆነና እየተለጠጠ የሚሄድ መሀነን ደርሶበት ነበር ይህ እየተዘረጋጋ ያለው ፍጥረተዓለም ህዘከዌየዩፎ ወደፊት ሳይሆን ጠደኋላ ብንመልሰው በእርግጥ ለዚህ ፍጥረተዓለም መነሻው አንዲት ነጥብ መሆኗን አንረዳለነ ልክ ትልቅ ክብ ነገር እያነሰ ሄዶ ነጥብ እንደሚሆነው ማለት ነው ሕይወት በአጋጣሚ የተከሰተ ድንገተኛ ውጤት አይደለም አንደ ቻርልስ ጋይ ስሌት «አንድ የፐሮቲን ሞሉሎሉኪውልን ለመስራት በሚሊዩን የሚቆጠሩ የከዋክብት ክምችት ያስልጋል ብሏል» ዛሬ ሳይ ሳይንስ ይህን የመሰለ ባዛጠር በከንድ ምጡት የሆነ አካል ካልሀነ በስተተር ሊከናወን የማይችል ድርጊት መሆኑን አምኗል ሳይንስ በፈጣሪ አምሳል የተሾሙ ጣኦታትን እያስጠገደ ልእለ ኃያል የሆነውን ፈጣሪን እያረጋገጠ ነው ቁሳዊነት የቄቪቬርዩቨኔቨ«በ ቁስ አካል እንደ አምላክ ፈፁማዊ ነገር ሲሆን። አምባቢያን ለቀጣይ ስራችን ግብአት ይሆነን ዘንድ ማንኛውንም አይነት የእርምትና የማስተካኪያ አስተያየት መስጠት ይቻላል ተርጊሚው ሀምዱ እድሪስ ጄጠህኛክፎ ሺ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ሂጅራ ዓመተ ልደት መንደርደሪያ ሰአንድ አፍታ በተቀመጣችሁበት ቦታ ሆናችሁ በዙሪያችሁ ያሉትን ነገሮች በሙሉ ተመልከቷቸው «ፈጠራ»መሆናቸውን ይገነዘባሉ ግርግዳዎቹ ጠረጴዛዎቹና ልብሶቻቸውኮርኒሱ የተቀመጡበት ወንበር አሁን በእጆዎ ላይ ያለው መጽሐፍ በጠረጴዛው ላይ ያሉት ብርጭቆዎችና በርካታ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ነገሮች እርሶንም ጨምሮ አንዱም ቢሆን በራሱ ብቃትና አስገፒነት ክፍልዎ ውስጥ አልተከሰተም ሌላው ቀርቶ የምንጣፎችን የጠርዝ ዘርፎች ብናጤን በአንድ ሠሪ ክሽን ተደርገው የተሸመኑ መሆናቸውን እንረዳለን በአጋጣሚና እንዲያው በእድል ራሳቸውን አስገኝተዋል አንልም ይሄንን መፅሐፍ እያነበበ ያሰ አንድ ግለሰብ የሚረዳው ነገር ቢኖር መፅሐፉ ለሀኘ ዓላማ በደራሲው የተደረሰ መሆኑን ይረዳል መጽሐፉ በእጁ ሊደርስ የቻለውም በአጋጣሚ ነው ብሎ አያምንም በተመሳሳይ ሁኔታ አንድ ዲዛይኑ የሳቦትን ቅርፃቅርፅ ቢመለከቱ ወዲያውኑ ቀራጩን ያደንቃሉ በቀራጩ የተቀመሩ ስራዎች ሰመሆናቸውም እርግጠኛ ኖት አንዱ በሌላው ሳይ ተነባብሮ የሚሰራው የብሎኬት ህንፃ አንድ ነገር ይመስክራል በአንድ አካል የተለያዩ ሒደቶችን አልፎ በእቅዱ መሰረት እውን እንደሆነ እንደመድማለን ስለዚህ በየቦታውና ሁኔታው አንድ ወጥ የሆነ ሥርዓት አለ ይነስም ይብዛም የዛ ነገር መስራችም ሆነ የበላይ ተቆጣጣሪ አለው በስው ልጅ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ስፍራ ያላቸው የአለማችን ታላላቅ የስልጣኔ አሻራ የሆኑ ግንባታዎችን ሀውልቶችን ቤተ መቅደሶችን። ባጋጣሚ ራሱን ያስገኘና ወፍ ዘራሽ ነው ብሎ መፈረጅ እጅግ ኢምክኒያታዊ ድምዳሜ ነው ያለጥርጥር በየ ቦታው የምንመለከተውን ሚዛን የነደፈና የኛንንም አካል ጨምሮ የዚህን ወሰን የለሸ ፍጥረተዓለም ጥጋጥግ ያሉ ነገሮችን የመሰረተና የቀመረ ባሰቤት መኖር አለበት እና የዚህ ቀመር ፈጣሪ ማን ነው ማን ነው የምናየውንና የማናየውን እያንዳንዱን ነገር የፈጠረውና የተቀጣጠረው ይህንን ትንግርት በሙሉ ዕውን ያደረገ ፈጣሪ መቼም ከፍጥረተዓለሙ ቁስ አካል ጋር አብሮ የተገኘ ነው ማለት የማይታሰብ ነው ምክንያቱም የርሱ ህልውና ከፍጥረተዓለሙ መፈጠር ቀደወ ሲሆን የፍጥረተ ዓለሙን ፍጥረተዋዜማ ዕውን ያደረገ ነውልዕለ ኃያል ፈጣሪ አንድ ነው በርሱም ፍቃድ ሌሎች ሊገኙ ችሉዋል። ኋጮ የፈጣሪ ሕልዐውና ዘገስ መነጽር በተፈጥሯዊ ዓለም ውስጥ ተንሰራፍተው የሚገኙትን ስፍር ቁጥር የሌላቸው ፍጥረታትና የሕብረቀሰማት ውህድ ድንቃድንቆች ባለቤትነት እውነታ በአንፃሩ አናሳ ግምትና አውቅና ሲሰጧቸው ይስተዋላሉ ለሁሉም ነገር ባለቤት እንዳለው ከተረዳን ፈጣሪ ደግሞ ሁሉንም ጠቅልሉ የሚገዛ የሁሉም ነገር ባለቤት ነው እርሱም የዚህ ድንቅና ውብ ዓለም ባለቤትና ገዥ ነው በአውነቱ ከሆነ የፈጣሪን መኖር ለማወቅ አሊያም ለማፅደቅ ምንም ውስብስብ ጥናትና ምርምር አይጠይቅምአንድ ግለስብ ይህ በገሀዱ ዓለም የምናየው ሁሉ መረጃ ባይቀርብለት እንኪ ከተወለደበት ማግስት አንስቶ በአንድ ክፍል ውስጥ እንዲቆይ ቢደረግ እንኳ ስለፈጣሪ መኖር ወሰን የለሽና ከበቂ በሳይ መረጃ ማግኘት ይችላልፅ የሰውነታችን አካላት ቆጥረን የማንዘልቀውና በአያሌ የኢንሳይክሎፒዲያ ጥራዞች ፅፈን የማንጨርሰው ፈጣሪን የማግኛ ቁልፍ መረጃዎችን ይዞዋል ለጥቂት ደቂቃዎች ቆም ብለን ብናስብና ከፊት ለፊታችን ለምናገኛቸው እውነታዎች የባለቤትነት መልስ መመለስ ብንጀምር በርግጥም የፈጣሪን መኖርና ልዩ ሥራውን ያመላክቱናልይህ ሁሉ ስርዓትና ተፈጥሮኦዊ ህግም በርሱ ቁጥጥር ስር ለመሆኑ እርግጠኞች እንሆናለን ዓለም በአያሌ ህይወት ባላቸው ነገሮች የተሞላች ናትሕይወት ያላቸው ነገሮች በመሬት ላይ በየሚሊሜትር ካፊ መሽጎውና ተቸምችመው ይገኛሉ በሰው አይን ሲታዩም ላይታዩም ይችላሉክባለአንድ ህዋስ እስከ ትላልቅ እፅዋትከደቂቅ እስከ ግዙፍ የባህር እንሰሳት ከአእዋፍ እስከ ሰብኣዊ ፍጡር የተሞላች ናትኔ ለአብነት ያህል አንድ እፍኝ አፈር ዘግነው ቢመለከቱ በውስጡ ባለዘርፈ ብዙና የተለያዩ በህሪ የላቸው ፍጥረታትን ያገኛሉፊ በምንተነፍሰው አየር ውስጥ ሌላው ቀርቶ በገዛ ቆዳችን ስር ገና ሰማቸውን እንኳ ሰምተን የማናውቃቸው ብዙ ሕያው ፍጥረታት በጥገኝነት ይኖራሉ እነዚህ ጥቃቅን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ባክቴሪያዎችና ባለአንድ ህዋስ የሆኑ ረመ ። ሂሆቓ ፉዳይዶቻ ደሃም ይኋ ዖሟይፇፀጎፖጮ ሮቻ ናነውኗይቶታ ፓሊዘር አንዳብራሩት ፍጥረተዓለም ከአንድ ከሌለ ነገር አልተፈጠረም ለማለት የቻሉት በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከነበረው ር ህክአቬፎሸ ር መቃዕጎምፖ የወሰዱት ሳይንሳዊ መሳምት ነው ነገር ግን ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ያፈራው የቴክኖሎጂና የሳይንስ ዕምርታ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶ ስለነበር ይህ ለቁሳዊነት መሰረት የሆነው ኋላቀር ፅንሰሀሳብ በማለት አጣጥሉታል የዘመኑ የፊዚክስ ጥናትና ምርምር ውጤት የሆኑ በርካታ ሙከራዎች ምልከታዎችና ስሌቶች እንደሚያመለክቱት ፍጥረተዓለም ጅማሬ ያለው መሆኑን ደርሶውበታል የተፈጠረውም ከምንም ተነስቶ በተፈጠረ ግዙፍ ፍንዳታ መሰረት ዕውን ሊሆን የቻለ ነውስለሆነም ፍጥረተዓለሙ ጅማሬ አለውጠፈር ካለምንም ሊገኝ ቻሰ እሱም «መፈጠር» ነው የሚሰውን ያሲዛል በሌላ አባባል አንድ የተፈጠረ ነገር ግኝት ከሆነ ከግኝት ዋዜማው በፊት አንዲት እርምጃ ወይም ሰክንድ ወደ ኃላ የማይገኝበት ድንበር ጋር መፋጠጥ ይሆናል ማለት ነው ስለዚህ ከበስተጀርባው የፍጥረተዓለሙን ሕልውና ያስገኘ አንድ አካል መኖር አለበት ምክንያቱም ካለአስገኝ መገኘትን የሰው ህሊና ሊቀበለው የማይችለው ነገር ነው የድ ቪየ ያዛጽርሂቦሮ ያዐጽበሀዘክሮዘበዚሂ ሮ ሥስለዐዐዳሪ ና የ ዐ ንች ያ ። » ቁርአን በጥቅሱ እንደተብራራው ሁሉም ነገር «ሰማያትን ምድርን ጨምሮ የተፈጠሩት ከዚህችው ባለአንድ ነጥብ ፍንዳታ አማካኝነት ነጡ አሁን ላለው ፍጥረተዓለም መስፋትና ቅርፅ መያዝ መነሻ ምክንያት ሆኗዋል የቁርአኑን ጥቅስ ከአብይ ፍንዳታ ንድና ህሳብ ሲነፃጸር ፍፁም ስምምነት አላቸው ነገር ግን የ ንድፍ ሀሳብ የታወቀው በቅርብ ጊዜ ማለትም አሁን ባለንበት ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ነው ስለፍጥረተ ዓለም ቢ አፈጣጠር የተገለጸ የቅርብ ግዜ የሳይንሱ ዓለም እውነታ ሲሆን ፍጥረተዓለሙ ካለምንም መገኘቱን የሚያረጋግጥ ነው የዚህ ግኝት መስረታዊ እውነታ የታወቀው አሁን ባለንበት ኛው ክፍለ ዘመን ሳይሆን ፈጣሪ አምላክ በላከው መለኮታዊ ራዕይ ከ ዓመታት በፊት እንዲህ በማለት ገልፆታል «ሰማይንም በኃይል ገነባናት እርሷንም በማስፋት ላይ ቻዮች ስንሆን በእርግጥም ችሎታችን ወሰን የለሽ ነው» ቁርአን አብይ ፈንዳታኗ ሌላ አማራጭ አለውን። የግዜ የቦታና የቁስ አካል ፅንሰሀሳብ የመጣውም ከፍጥረተዓለም ከቪህፎ ምስረታ በኃላ ነው እነዚህን ነገሮች ካለመኖር ወደ መኖር ያስገኘው ልፅለ ኃያሉ ፈጣሪ ነው እርሱም ጊዜን ቦታንና ቁስ አካልን አስገኘ እንጂ አያስገኙትም አርሱ ያካብባቸዋል እንጂ አያካብቡትም ሕልውናቸውም በፈጣሪ ላይ ሲሆን የርሱ ሕልውና ከነርሱ ነፃና ገለልተኛ በራሉ የተብቃቃና ራሱን የቻለ ባጠቃላይ በነርሱ ላይ ጥገኛ ያልሆነ ነው ቦጠፈር ውስጥ የሚስተዋለው ረቂቅ የሆነ ሚዛናዊ ስርዓት በአውነቱ ከሆነ የ ንድፈሀሳብ ክቁሳዊያን ይልቅ ከላይ ለማየት እንደሞከርነው በአቴይስት ፈላስፎች ላይ ያሰደረው የስነ ልቦና ተፅፅኖ ንሰሀ እንዲገቡ እንዳስገደዳቸው አንቶኒ ፍሊውን ለማየት ችለናል በንድፈሀሳቡ መሰረት ፍጥረተዓለም ካለምንም ነገር መፈጠሩን ብቻ ሳይሆን እጅግ በረቀቀና በተቀነባበረ ፕላን መሰረት የተገነባ መሆንን ይተነትናል የተካሄደውም ከአንዲት መነሻ ነጥብ በተፈጠረ ወሰን የለሽ ፍንዳታ ሲሆን በውስጡም የፍጥረተዓለሙን ቁስና ሀይልን አካቶ የያዘ ሲሆን በጠፈር ውስጥ እጅግ በሚያስፈራና መጠኑ ይህ ነው ከማይባል ዘህኮ ኮከ የሀ ርነጠኖ ሀ በሄ ሃና ቦ መ የ«ጣሪ ከስ ጡባ ባሃ የዓ ፍጥነት ወደ ሁሉም አቅጣጫ መበታተኑን ሲያብራራ ከነዚሁ የቁስ ስካልና የኃይል ፍንጥቅጣቂዎች መካከል እጅግ አስገራሚና ኃያል መመጣጠን ወይም ሚዛን ተከስቶዋል ከነዚህ ውስጥ የክዋክብት ክምችቶች ክዋክብት ፀሀይና በዙሪያዋ የሚገኙ መሬትን ጨምሮ ፕላኔቶችን የጠፈር አካላትን ያካተተ ሥርዓተሚዛን ተፈጠረ በሌላ አባባል «የፊዚክስ ሕጎች» ብለን የምንጠራቸው ስርዓቶች ሲሆኑ በመላው ዓለም የማይለወጥና አንደ ወጥ ቋሚ መስፈርት ወይም የመለኪያ አሀደ ማለት ነው ይህ ሁሉ ሲሆን የቻለውም ከአብይ ፍንዳታው በኋላ በተቀነባበረ ሚዛን ነው ምክንያቱም ፈንዳታው ይህንን ረቂቅ የሆነ ሚዛን ወይም አንፃራዊ ግፊት ማምጣት አይችልም። በርግጥ እንክን የለሸ ስርዓት ከፍጥረተዓለሙ ጀማሬ በኃላ በየ ቦታው ተደንግጓል ለአብነት ያህል አተሞች የተሰሩትም በተለያየ ግዜና ቦታ ነው ነገር ግን እጅግ በጣም የተደራጁ ከመሆኑ አንጻር በአንድ ፋብሪካ የተመረቱ ይመስላሉፎ በመጀመሪያ ደረጃ ኤሌክትሮኖች ኒውክለሱን ካገኙ በኃላ በዙሪያው ይሽከረከራሉ ከዚያ በኃላ አተሞች እርስ በርስ ተገናኝተው ቁስ አካል ይገነባሉ ታዲያ የእነዚህ ሁሉ ቅንጅት ውጤት በዓለማችን ላይ በገሀድ የምንመለከተውን ውስብስብ መዋቀርና ትዕይንት እንዲመሰርቱ አስችሏል ስለዚህ ይህ ውስብስብ ነገር ሁሉ ትርጉምና አላማ ያለቸውና ምክንያታዊ ነገሮች መሆናቸውን መረዳት ያሻል በዚህ ፍጥረተዓለም አላስፈላጊ ጥቅም የለሽና ኣለማ የሰሽ የሚባል አንድም ነገር የለም እያንዳንዱ ረቂቅ ደቂቅ አሀድም ሆነ ግዙፍ አወቃቀር ያለው ነገር በሙሉ ዘርፈ ብዙ ኣለማ ያለው ነው እነዚህ ገሀዳዊ እውነታዎችና መረጃዎች የፈጣሪ መኖር ልዩ ምልክቶቹ ናቸው እርሱም የሁሉም ነገር ባለቤት ነው እያንዳንዱ ነገር የተገኘውም በርሱ ፍላጎትና ፍቃድ ነው ከርሱ ቁጥጥርና እዝ ውጭ አንድም ነገር የለም በቁርአን ውስጥ ፈጣሪ ስለፍጥረታቱ ሲያወሳ እንዲህ ይላል «እርሱ ያ ሰማያትንና ምድርን በእውነት የፈጠረ ነው እንዲሆን የሻውን ነገር «ሁን» የሚልበትንና ያም ነገር ወዲያውኑ የሚሆንበትን ቀን አስታውስ ቃሉ እውነት ነው ቁርአን ከ ቹኗ በኃላ ኋርሮዎም ዲድ ዖሟይፅኗጳድ ሕውኦኔታ ለ ዳረነኑም ፍፖረፖፃሪሙ ማና ጋፍዓጎው ለሙ መሆፖጋ ጎው ዕጎጋማሟ አፌም ሪኋድሳ ዖሥፖፖ ሕይደፅቋም ዳጋድዳድ ዖዎቻ ዕሰዎቻ መኃጓነፖ ጩጭጠጡሑበበ ፍፕረሪፖፃፅም ድርም ዐረ ወደፊፖም ይኖራሳ ዖሟልሰ ለታልምም ቷኖራቻው ይፇቻሰሷ ይሀሆ ፇራና ጋድራ ለመፅጳኖዕሥ ጎውፓ ኛ ሺታቻጋም ጄ ፍፖረፖፃሪም ሏይ ድጋታኞቻ ቀጋ ሀኃጋ ዳፍነነባጎን ፓለዚሀዕ ሏይነፖታ ዖያሦባ ጎመኃጳትታ ለሥጋ ጋጦያም ፍፕረፖፃቋም »ኋጓሪኛ ቃናሏ ለሐመኃሳታ ለጋዲኖረሠ ጴፀረዳጋም ፅኔ ሕድማዕጋው ፍፕረፖፃፅም ጎሥራ ታሥሪፅጠዉው ሷፆሜ ያዖፇፅቋዖ መሳሉ ማዳሳቅና ያዕፉ ህሮፓሮ ነው ዕፅ ለፈሟጠሩ እዲጳ ዚሆፖጋ ቀማታፖ ዕሰ ፍጋጭ ነው ያዕ። ክ ፍንዳታ በኃላ ነው ይሄንን ቁርዓናዊ እውነታ የሳይንሰ ማህበረሰብ ለፍጥረተዓለሙ መፈጠር መንስኤ ሆኒል በማለት አዕድቀዋልይህ ወደረ የለሽና አስደማሚ ፕላንና ስርዓት ፍጥረተዓለም የተገኘው በመለኮታዊ ኃይል መሆኑን ይጠቁማል ፈጣሪም በእውቀቱ ወሰን የለሸ ኃያልና ጥበበኛ ሲሆን እርሱም ቁስ አካልን ካለምንም ያኖረ ነው እርሱም በፍጥረታቱ ላይ ዘውታሪ ተቆጣጣሪና አስተናባሪና አስተዳዳሪ ነው ፈጣሪ አምላክ ሦ ክከጮ ክህፎበቤ ዖ ዘወሟ ዕ ሆ ጽሪጋሪሆዖ ርዞኣጋወዐዛ ፎዕቪቨፎ ኩነ ዕረርር ኗ ረፌረጎቆ ጩሜመ ተ የሰማያትና የምድር ገዥ በመካከላቸውም ሆነ በውስጣቸው ያለውን በሙሉ የሚያስተዳድር ነው ይህ ሁሉ መረጃ የሚያሳየን በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ገኖ የነበረው የቁሳዊ ፍልስፍና ቀነኖ በኛው ክፍለ ዘመን የተደረገው ላይንሳዊ የጥናትና የምርምር ውድቅ መሆኑን ያስገነዝበናል አንድ ቀን ደግሞ ቁሳዊ ፍልስፍና ታሪክ ሆኖ ኋላ ቀርና ከንቱ እምነት በማራመድ ሳይንስንና አማከንዮን በመፃረር የብዙ ህዝብ አመለካከትን ያዛባ ታሪካዊ ውግዘት የሚደርስበት ቀን በርግጥ ሩቅ አይደለምምክንያቱም የሰብአዊውን ፍጡር ለፍጥረተዓለሙ የተኮላሸ ኣመለካከት እንዲኖረውና ለአምላክ ተገዥና ህግጋቱንም ገቢራዊ እንዳያደርጉ ግብታዊና ቁሳዊ ፍጥረት እንዲሆኑ ተጽዕኖ ስር አሳድሮዋል በሰማይና በመሬት ላይ የሚስተዋሉ ምልክቶች እንበልና እርስዎ የአንድ ትልቅ ከተማ በውስጡ ካለው በሚሊዩን የሚቆጠር ህልቆ መሳፍርቱን ጨምረው አቋቋሙ ደይደባል በዚያ በቋቋሙት ከተማ ውስጥ ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች መንታ መንገዶች የባቡር ሣፃዲዶችና ጣቢያዎች የአየር ማረፊያዎች ትላልቅ የገበያ አዳራሾች አውራጎዳናዎች ወንኮች ሀይቆች ደኖችና ሌሎችም በርከታ ነገሮች ሲኖሩ በከተማው ውስጥ የሚኖርው በሺዎች የሚቆጠር ህዝብ በአውራ ጎዳናዎች ተንቋለዋል በየቤቱም ሆነ በየመስሪያ ቤት ያለው ሕልቆ መሳፍርት ህዝብ ጨምሮ ሁሉንም በዝርዝር ግምት ውስጥ ከተው ሌላው ቀርቶ የትራፊክ መብራቶች ፖስታ ቤቶች የማስታወቂያ ሰሌዳም የአውቶብስ ፌርማታዎችንም ሳይቀሩ ግምት ውስጥ ከተቷቸው ታዲያ አንዱ ለከተማው እንግዳ ግለሰብ ወደርሶ ይጠጋና ይሆ ያምታጾም ፅዕማና ያውዕው ያሰፈረው ሀሰ መጎፍሮሦኑ ሙታ ሥጨሥጠ። «አልረህማን ከአላህ መልካም ስሞች መካከል አንዱ ሲሆን ትርጉሙም እጅግ በጣም ሩህ ሩህና አዛኝ ማለት ነው ዴፌዴፌ ኢአ ክዱ ሳይንቲስቶች የፈጣሪን መኖር ፍንጭ እያረጋገጡ ነው እስከሁን ለማየት የሞከርናቸው የፍጥረተዓለሙ ጋሀዳዊና ሳይንሳዊ እውነታዎችና ባህሪት የፈጣሪን የመኖር ሕልውና ያፀድቃሉበሳይንስ የተረጋገጡ አንዳንድ ማጠቃለያዎች ፍጥረተዓለም ፈጣሪ እንዳለው የሚያሳዩ ናቸው ፈጣሪም እንከን የለሸ ኃያል ጥበበኛና አዋቂ ነው ፈጣሪን ለማወቅ ሀይማኖት ያመላክተናል ስለዚህ በቀላሱ ሳይንስ ሀይማኖታዊ ድንጋጌዎችን ለመመርመር ምርጥ ዘዴ ነው ነገር ግን ዘሬ ላይ አንዳንድ ሳይንቲስቶች በሳይንስ ስም ሁለቱን ነጥለው በአንድ አቋም በመጽናት መሰረቱን ንደዋል እንደነርሱ አመለካከትም ሳይንሳዊ እውነታዎች የፍጥረትን እውነታ ለማረጋገጥ ጥቅም ላይ መዋል የለባቸውም ይላሉ ይህ አቋምም ቀደም ብሎ የነበረው አቴይስታዊ ግንዛቤ የፈጠረው ጠባሳ ሲሆን በሳይንሳዊ ማረጋገጫ ዝዴና ዳታ ግብአት አምላክን ማግኘ ት የማይቻል ነገር ነው ይላሉ እንደነርሱ አቤቱታ ሳይንስና ሀይማኖት ሁለት የማይስማሙ ፅንፈኛ አቋሞች ናቸው ይላሉ ነገሩን ልብ ብለን ስናየው የአቴይስቶቹ ሳይንሳዊ ግንዛቤ የቅርብ ግዜ ትዝታ ነውፁ ከጥቂት ዘመናት በፊት ሳይንስና ሀይማኖት እርስበርሳቸው የማይጣረሱ ነበሩ ሳይንሳዊ እውነታዎችም የፈጣሪን መኖር ማረጋገጫ መገዶችም ነበሩ ከግዜ በኃላ የተከሰተው የአቴይስቶች ግንዛቤ መሰረት ያደረገው የቁሳዊነትና የግብታዊነት ሯሀ ፍልስፍና በኛውና በኛው መቶ ክፍሰዘመን የተጋረጠ መጤ አመለካከት ነውፎ በተለይ የስነቅሪት ተመራማሪ የነበረው ቻርልስ ዳርዊን በ ከረቀቀው የስነዝግመተ ሰውጥ ንድፈ ሀሳብ ከይዐሃ በኃላ ነው የቁሳዊ ፍልስፍና ሪዕዮተዓለማዊ መሰረቱን የያዘው ከዚህ ንድፈሀሳብ ነው ሀይማኖታዊ ትንታኔዎችን ወደጎን በመተው ንድፈሀሳቡን አማራጭ አድርገው ያኹ ክመጠጉፎ እንደ ስነዝግመተ ለውጥ ንድፍ ሀሳብ መሰረት ፈጥረተዓለም ባጋጣሚ የተከሰተ እንጂ ፈጣሪ የሚባል ነገር የሌለው ነው አሉ ከዚህች አቋም ጋር በተያየዘ ብዙ ቢወዛገቡም የኋላ ኋላ ሀይማኖት ከሳይንስ ጋር የሚጣረስ የእውቀት ላሳንክሳር ነው ብለው ፈረጁት ለአብነት ያህል ብሪታኒያውየኑ አጥኒዎች ሚካኤል ቤጀንት ሪቻርድ ሌህ አነ ሄነሪ ሊንከን በጉዳዩ ሳይ እንዲህ በማለት ፅፈዋል «ኋሕይሃዛሄሣ ኒውሥጋ ነረያታ ለድናኖ ፇማጃ ፍሪ መጋቓ ኃ ሒኸዖጮምሥ ሯቻርሳሰ ዳሮዎ። የውጫዊዌውን አካል አፈጣጠር በማየት ብቻ የአላህን ጥበብ ረቂቅነት ለመረዳት እንችላለንየሠው ልጅ አካል የተዋቀረው በሁለት እጆች በአካልና በጭንቅላት ሲሆን ይህ አወቃቀር የተመጠነውም እጅግ በተስተካከለ ሁኔታ ነው ለምሣሌ የአያንዳንዱ ሰው አካል ከጭንቅላቱ ስምንት እጥፍ የሚተልቅ ሲሆን የእያንዳንዱ ሠው የፊት ርዝመት ደግሞ በአማካይ የአፍንጫውን ሶስት እጥፍ ያክሳልበሁለቱ አይኖቻችን መካከልም ያለው ርቀት የአንድ አይንን ያህል የረዘመ ነው እንዲሁም በሁሰቱ እጆቻችን እና አግሮቻችን መካከል ያለውም አመጣጠን ለሠው ልጅ እጅግ በተመቸ ሁኔታ ነው የሠው ልጅ አካል በምድር ላይ ካሉት ማሸኖች ሁሉ አጀጆግ የተሻለ ነውፎ አያንዳንዱ ማሽን የሠሪውን ጥበበ እንደሚያሣይ ሁሉ የሠው ልጅ አካልም የፈጣሪውን ወሰን የለሸ እውቀትና ችሎታ በሚገባ የሚያሳይ ነው የሠው ልጅ ውስጣዊ አካልም አንዲሁ ብዙ ኣስገራሚ ነገሮችን ይጺል እስኪ ለአፍታ ፅንስ ቪከሃ እንመልከት በአንድ ወቅት መነሻው ቅንጣት የስጋ ቁራጭ ነበር ከጊዜ በኃላ የተሟላ አካል ይሆናል ምክንያቱም የሕዋሳቱ መሰያየት መቻልና በተለያየ አካል ግንባታ የስራ ድርሻ ሳይ ተስማርተው አንድ በአንድ ህዋሳቱ እጅ እግር ውስጣዊ አካልና ሙለ የደም ስራችን በመዘርጋት እርስ በርስ በመያያዝ ደረጃ በደረጃ በትጋት አኛነታችንን አስገኙነገር ግን የሚገርመው በሙሉሱ ምንጫቸው አንድ ከሆህኘ ህዋስ ወደተለያዩ አካል ግንባታ መሰማቄ ነው ህዋሳቱ ይህን ስራ ሲሰሩ ከሆነ ቦታ ከሚሰጣፕ ለዩ ምስጥራዊ ትፅዛዝ ተቀብለው በተሰጣቸው ፕላን መስመራቸውን ሳይሰቱ ተግባራቸውን መወጣት መቻላቸው እኛን አውን ሊያደርጉ ችሎዋል ናጠጠሸዘጸበዘጸ ቫሪ ሕለጡና ዘግጅንስ መሥነጸ አጅግ የሚገርመው በአንድ አካል ግንባታ ላይ የተሰማሩ ሕዋሳት የርስ በርስ መተዋወቅና መቀናጀት መቻል ነው እንዴት እነዚህ ረቂቅ ደቂቅ የሆኑ ህዋሳት የአእምሮን ስርዓተነርቭን አይንን ጆሮን በተናጠል ሊሰሩ ቻሉ። ወይስ እንደሚባለው ባጋጣሚ የተከሰተ ዱብዳ ነው ፍርዱን ለናንተው ነገር ግን አላህ የሠውን ልጅ እጅግ አስደናቂ በሆነ ሁኔታ ከመፍጠሩ የተነሣ እጅግ ውስብስብ ሰራዎችን እንኳን ያለ እንከን መስራት እንዲችል አድርጎታል ለዚህ ውለታውም እናመሰግነው ዘንድ በእርግጥም ይጠበቅብናል የሠው ልጅ አጥንትና ድንቃድንቆቹ የሠው ልጅ አጥንት እንከን የለሽ ንድፍን ያካተተና አጥንቶችን አሣክቶ የያዘ እጅግ ድንቅ የጥበብ ስራ ነው እነዚህን የተሠካኩ አጥንቶችን በመጠቀምም የሠው ልጅ ለየት ያሉና ከባድ እንቅስቃሴዎችን ለመፈፀም ይችላልበቅርብ አመታት ውስጥ እንኳን በሳይንቲስቶችና በመሀንዲሶች በከፍተኛ ጥናት የተፈበረኩት ሮቦቶች የሠው እጅ ያለውን የብቃት ደረጃ ሊደርሑ ቀርቶ ተቀራራቢ ሙከራ እንኳን ማግኘት ተስኗቸዋል በጥምረት የሠውን ልጅ የሚገነቡትን አጥንቶች በተናጠል ስናስተውል ምን አይነት እንከን የለሸ ንድፍ እንዳለው እንረዳለንከዘመናዊው ቴክኖሎጂ ውጤቶች መካከል አንድ ምሣሌን ወስደን ለማየት እንችላለን አሁን ባለው ቴክኖሎጂ ረጃጅም ህንፃዎችን ለመገንባት ጥቅም ላይ የሚውለው ኙንቲ ሲሆን ይህም ቃል የሚወክለው በህንፃው ዙሪያ ለመንጠላጠያነት የሚገነቡትን ጥልፍልፍ የብረት መሠላሎች ነውመሠላሎቹ በሙሉ እርስ በእርስ የተሠካኩ ጨሥሙጨ ሕ» ዘዘበዘ» በመሆናቸው በህንፃው ዙሪያ ለሚሠሩት ስራዎችና ለአርማታ ስራው ድጋፍ ሆነው ያገለግላሉበተጨማሪም የተወሳሰቡ የኮምፒውተር ስሌቶችን በመጠቀም ዘመናዊ ህንፃዎች የተሻለ ጥንካሬ እንዲኖራቸው ለማድረግ ተችሏል ነገር ግን ውስጣዊው የአጥንታችን አወቃቀር ሊወዳደር በማይችል ሁኔታ ከዚህ ሰው ሠራሸ ስርአት የላቀ ውስብስብነትን ይዛል በዚህ ለየት ያለ አወቃቀር ምክንያት አጥንቶቻችን እጅግ የተሻለ የጥንካሬ ደረጃ መኖር ብቻ ሳይሆን ሰአጠቃቀምም እጅግ ምቹ ስፋትን ያጣመሩ ሊሆኑ ችለዋልየሠው ልጅ በእርግጥም የፈጣሪው ውጤት መሆኑን ከሚያረጋግጡት ማስረጃዎች አንየአጥንቶች መገጣጠሚያዎች ናቸው በተለይ ሠበቃ የሚበዛባቸው መገጣጠሚያዎች ስስና ጠንካራ በሆነና ቀዳዳዎች ባሉት ስጋ መሰል አያያዥ የተያያዙ ናቸው ከዚህ አያያዥ ስር ደግሞ የማለስለሻ ቅባት ያለ ሲሆን አጥንቱ ሲታጠፍና ማያያዣውን ስጋ መሠል ነገር ሲጨምቀው ዘይቱ በመውጣት መገጣጠሚያውን ያለሠልሠዋል የሠው ልጆችም በዚህ ድንቅ አፈጣጠራቸው ምክንያት በአይነትም ሆነ በብዛት የተለያዩ ተግባሮችን ለመፈፀም ችለዋል እነዚህ ሁሉ ድንቃድንቆች የሚያሣዩት የሠው ልጆች አካል የእንከን የለሽ ጥቡበ ውጤት መሆናቸውን ነው የዚህ ጥበብ ባለቤት ደግሞ አላህ ነው በቁርአን ውስጥ አላህ አንድን እውነታ እናስታነትን ዘንድ እንዲህ ይለናል «አፅሞችዋን እንዴት እንደምናስነሳቸውና እንዴትስ ስጋ እንደምናለብሳቸው ተመልከት» ቁርአን እንስሳትና እፀዋት የፍጥረታቶች ብዛትና መለያየት በሚሊዮን የሚቆጠሩ እንሰሳትና የእፅዋት አይነት በአለማችን ላይ ተንለራፍተው ይኖራሉ የሁለቱ ፍጥረታት ህብር ሰርቶ መኖር የአምላክን መኖር ያረጋግጣሉ ሁሉም የተለየ ስርዓተአካል ከጠላት የመከላክል ታክቲክ ወጠ የሆነ የአመጋገብ ሥርዓት ያላቸውና አስደናቂ የእርባታ ዘዴ ባጠቃላይ ሁሉንም በዝርዝር ለማስፈር አያሌ የኢስይክሎፒዲያ ሾልዩም አይበቃንም ለአብነት የተወሰኑትን ጠስደን ብናጤን ህይወት በመሬት ላይ በድንገት ተገኘ ለማለት አንደበታችን ያጥራዋል በአለማችን ውስጥ በየትኛውም ቦታ ሁሉ ህይወት ያላቸውን ነገሮች እናገኛለን ከሚሲየን አይነት በላይ የተለያዩ ፍጥረቶችን በምድር ውስጥና ላይ የምናገኝ ሲሆን ይህም ባለ ነጠላ የደም ህዋስ ፍጥሪቶችን ነፍሳቶችን የባህር ውስጥ ነዋሪዎችን ተክሎችንና እንስሣቶችን ያካትታልከነዚህ ፍጥረቶች ውስጥ አንዳቸውም በራሣቸው ውሳኔና ጥረት ወደዚህች ምድር አልመጡምሁሉም እጅግ የተወሳሰበ አካላዊ ስርአት ያላቸው ሲሆን የፈጠራቸው ደግሞ አላህ ነውጡአላህ እነዚህን የተለያዩ ፍጥረታት እንዴት እንደፈጠረ ቱርአን በሚከተለው መልኩ ይነግረናል «አላህ እንሰሳትን ሁሉ ከውሃ ፈጠረከነርሱ ውስጥ በሆዱ የሚሣብ አለ በሁለት እግሮቹም የሜጓንዝ አለበአራት እግሮቹ የሚጓዓዝም አለ አላህ የሚሻውን ይፈጥራል አላህ ሁሉንም ነገር ቻይ ነው ቁርአን የንስር ዓይንና አስገራሚ ባህሪው ንስሮች ከሺ ኪለፄትሮች በላይ ከፍ ብለው መብረር የሚችሉ የወፍ ዝርያዎች ሲሆኑ እታች ያለው መሬት ላይ እየተካሄደ ያለውን ቄዓጂጮው ር መሽ ባሪ ኣልና በሣይንስ ሥነጽር ዝርዝር ነገር ሁሉ ማየት የሚያስችሉ አይኖች አሏቸው። የንስር አይን በ ዲግሪ ዙሪያውን መቃኘት የሚችል አፈጣጠር ሲኖረው የሚያየውን ነገር እንዳስፈለገው ከፅ እስከ ስምንት እጥፍ ድረስ የማተለቅና የማጉላት ችሎታ አለው ከ ሜትሮች ከፍታ ላይ በመብረር ሺህ ፄክታር መሬትን ዙሪያውን መቃኘት ይችላል ምግዛ ውን ለመፈለግ ከ ሜትር ከፍታ ላይ እየበረሩ እጅግ ትንሸ የሆነችን እንቅስቃሴም ሆነ የከሰር ለውጥ ሰመለየት ይችላሉ ንስሮች ይህንን አስገራሚ የማየት ችሎታ ሊጎናጸፉ የቻሉት ብርሀንን ተቀብሎ ማስተላለፍ የሚችሉት የአይኖቻቸው ሴሎች እጅግ ብዙ ስለሆኑ ነው እነዚህ ሴሎች ብርፃኑን ወደ አእምሮ ተቀብለው የሚያስተላልፉ ሲሆን ከሠው ልጅ ሴሎች ጋር ሲወዳደሩ እጅግ ብዛት አላቸው እንግዲህ ይህ የብዛት ልዩነት ነው ይህንን ድንቅ የማየት ችሉታ ሊፈጥር የቻለውገስሮች ይህንን ተአምረኛ አይናቸውን በመጠቀም ምግባቸውን ያድናሉ ነገር ግን የዚህ ታላቅ ጥበብ ምንጩ እራሳቸው ንስሮች ሳይሆኑ ሁሉን አሣምሮ የሚፈጥረው አላህ ነውጡ ይህንንም እውነታ በቁርአኑ ውስጥ እንደሚከተለው ገልጾታል «አንዲትም ተንቀሣቃሸ ፍጡር የለችም በርሁ ቁጥጥር ስር ብትሆን እንጂ ቁርአን ፅ የተመጣጠነ ክንፍ የቢራቢሮዎን ክንፍ ልብ ብለን ስንመለከትቡ እጅግ ባማረ ሁኔታ የተመጣጠነና ብዙ ተአምር ያቀፈ ነው ይህ ዳንቴል መሰል ክንፋቸው በውበት አሸብርቆና ተቆጥቅጦ እናየዋለገ በግረ በቀኝ ያለው የህብረ ቀለማት ንድፍ ጦብት ያለው ፀዳል አላብሰፃቸዋል ውስብስብነቱን ለጊዜወ ወደጎን እንተወውና በሁለቱም ክንፎች ያሉትን አንድ ነጥብ ብናጤንእንከን የለሽ ስርዓተ መዋቅርና ሚዛናዊ መመጣጠን ጻ ጻጸ ጻጸ «ፎና አጎናፅፎዋቸዋል በተጨማሪም የክንፎቹ ቀለማት አንዱ ከሌላው አይደባለቅም ራሳቸውን ችለው የተቀረፁ ክንፎች ናቸው አንዱ በአንድ ላይ የተደራረበ ረቂቅ መስፈርት የተከተለና ያሸበረቀ ሕብረ ቀለም አላቸው በእጃችን በትንሹ ብንነካው በቀላሉ የሚበተን ረቂቅ መስፈርት ያለው አስገራማ ነገር ነው ወዲው ራሱን የመመለስ ባህሪ ያለወ ነው ቅንጣት ታክል ከክንፉ ቢወገድ ተፈጥሮዋዊ ውበታቸውን ይጋፋቸዋል አሊያም ስርዓታቸውን ያዛባባቸዋል ነገር ሃን ሰርዓተ የለሸ የቢራቢሮ ክንፍ በዓለም ላይ ማግኘት አንችልም አቻ በሌለው አርቲስት የተሰራ የሚመስል ግርማ ሞግስ ያለው የክንፍ መረብ አላቸው በርግጥም ያለጥርጥር በጥበበኛው አምላክ የተሰሩና የተነደፉ ስራዎች ናቸው አንገተረጅሙ እንስሳ ቀጭኔዎች ብዙ አስደናቂ ገፅታዎች አሏቸው አንገታቸው ረጅም አከርካሪ ያለው ነው በአንገት ርዝማኔው ማንም የማይወዳደረው ቀጭኒ አስገራሚ ተፈጥሮዋዊ በህሪውን ስንመለክት ልዩ የደም ስርጭት አላቸው ረጅሙን አንገት አልፎ ወደ አንጎል የሚዘልቀው የዘውር ደም ስርዓት ነው ስለዚህ ጉዳይ ትንሸ ብንስብ ደም እንዴት ረጅም ከፍታ እንደሚወጣና ምን ያክል አስቸጋሪ መሆኑን ይጠቁመናል ነገር ግን ቀጭኔዎች ያለምንም ችግር ሊኖሩ ችለዋል የልባቸው አደረጃጀት ሀላፊነቱን መወጣት በሚችልበት መልኩ የተደራጃ ሲሆን ያለምንም እንከንና ትግል አንዲኖሩ አስችሎዋቸዋልፀ ለአብነት ያህል ረጅሙን አንገት ወደታች አቀርቅረው ውሀ ሲጠጡ ይፈጠር የነበረውን አደጋ ስናስብ ውሃ ለመጠጣት ባቀረቀሩ ቁጥር የሞት አደጋ በተጋረጠባቸው ነበር የአንገታቸው እንከን የለሸ ስርዓት ከሀይለኛ የደም ግፊት አደጋ ተድጎዋቸዋል ዐደ መሬት ሲያቀረቅሩ የአንገት ላይ የደም ቧንቧ ህርር ይዘጋና ወደ አንጎል የሚፈስሰውን ከፍተኛ መጠን የሰው ደም ያግዳል ያለጥርጥር ቀጭኔዎች እፄን ሥርነዔተመዋቅርሮ ዴዴ ኢሙገዐፎመመመ እንደሚያስፈልጋቸው አውቀው ያገኙት ራሳቸውን ፕላን በማድረግ እንዳልሆነ እሙን ነው እንደዚህ አይነት ተሰጦ በአዘጋሚ ለውጥ ንድፈሀሳብ ህ መሰረት በአገጣሚና በዝግመተለውጥ ሂደት ተገኘ ማለት ፍፅም እብደት ነው ቀጭኔዎች በሕይወት ሰመኖር ይህ ዋና የዘውረደም ስርዓተ ወደ አንጎለ የሚፈሰውን ደም ለመቆጣጠር የሚያገለግለው የደም ቧንቧ ለደቂቃዎች መቋረጥ ብዙ አደጋዎችን ጨምሮ እስከ ሞት ሊያደርስ የሚችል መሆኑን መዘንጋት የለበትምስለዚህ ቀጭኔዎች በመሬት ላይ ለመኖር ከጀመሩበት ሰዓት አንስቶ ይህ ዋና ስርዓት አብሮዋቸው የተፈጠረ መሆኑን እንረዳለን መጀመሪያ ያልኖረነገር ከግኝቱ በኃላ ለራሱ የሚያስፈልጉ ነገሮችን እየሟላ ሄደ ለማለት በጭራሸ የማይሆን ነገር ነው። መልሱን ለህሊናቹሁ ማጠቃለያ ያለምንም ጥያቄ ከሰው ልጅ መፈጠር የሚሻልና ሰው ፈጣሪውን ከማወቅ በላይ የሚበልጥ ነገር የለም በዚህች አጭር መፅሀፍ ለማንሳት የተሞከረውም እሄንን ወደር የለሸ ዕድል ለሁሉም ሰብአዊ ፍጡር በተሻለ መልኩ እንዲጠቀም ለማስቻል የተደረገ ሙክራ ነው አዚጋ ለአንባቢያን አንድ ነገር ለማስታወስ ያክል አንድ ግለሰብ ስለ ፍጥረተዓለም ግለሰቡንም ጨምሮ መፈጠሩን ለመገንዘብ ባለ ብዙ ገጽ መፅሀፍ ወይም መረጃ አያሻውም ገና ክፉና ደጉን መለየት ክጀመረበት ሰአት አንስቶ ማንኛውም ግለሰብ በምክንያትና በተፈጥሮው ማንም ሳያዘው የሚረዳው ገሀዳዊ ሀቅ ነው ማንኛውም ሰው በየትኛውም ዓለም ጊዜ ዘር ሀብት አውቀት። » ማለታቸው ነው እነዚህ ይህን ያሉት ከጌታቸው የካዱት ናቸው እነርሱ በእርግጥም ከአንገቶቻቸው እነርሱ በእርግጥም የእሳት ሰዎች ናቸው ከውስጧ ዝንተ ዓለም ይኖራሉ» ቁርአን ምዚህች መጽሀፍ የተነሱ አንኪር ሀሳቦች ህይወትዎን መስመር ለማስያዝ ከማንኛውም ነገር የተሻሉ እድሎች ናቸው ምናልባትም በዚህ መሰረታዊ አጀንዳ ብዙ ወደ ኃላ ቀርተው ሊሆን ይችላል አሊያም ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት አመለካከት ላይኖሮ ይችል ይሆናል አሁን በዚህ አድል ተጠቀመበት ለአምላክሥዎሥ እውቅና በመስጠት ላይ እርግጠኛ ይሁኑ እርሱም እርሶንም የፈጠረ ነው ከምንም በፊት አስቸኳይ ነገር ስለሆነ በዚህ ላይ በርቱ ምን ያክል ለህይወቶ ዋስ እንደሆነ አስቡ በዚህች ዓለም ሲኖሩ ልዩ በሆነ ሁኔታ እያንዳንዱ ዝርዝር ነገር በብልሀት ፕላን ተደርጎሎታል በዚህ ሂደት ውስጥ ምንም ድርሻ አልነበሮትም ይሄንን ሁሉ ትዕይንት አንድ ቀን አይኖን ከፍተው ወሰን በሌለው ፀጋ ሙብጠጠበ መመ ውስጥ ተከበው ራሶን አገኙትየማየት የመስማትና የመረዳት ጋ አምላኮ ለርሶ የዋለሎ ወሰን የለሽ ፀጋ መሆኑን ይነግሮታል «አላህ ከናቶቻችሁ ሆዴ ውስጥ ምንም ነገር የማታውቁ ሆናችሁ አወጣችሁ ታመሰግኑትም ዘንድ መስሚያጆሮ መመልከቻርዓይን እና ማሰቢያ አፅምርሮ ለገሳችሁ » ቁርአን ጥቅሱ እንደሚያስረዳን በአጃችን ያለውን ዝርዝር ነገር የምንኖርበትን ፍጥረተዓለም ጨምሮ የፈጣረ ነው ስለዚህ ለርሱ ብቻ ሁለመናዎን ማስገዛትና አጅ መስጠት ለዋለሎ መልካም ነገር ሁሉ ክብርና ምስጋናን ሊቸሩት ይገባል ከዚህ በተቃራኒ ከሆኑ ውጤቱ ክብር ማጣት ውርደትና ቅጣትን መከናነብ ይሆናል ከዚህ ኪሳራ አላህ ይጠብቀን አሚን።