Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ኀ ምዕራፍ ስድስት ባርኮት ፌዜሠ ምዕራፍ ሰባት ዉሞገስ ምዕራፍ ስምንት ያለመፍራት ድፍረት ምዕራፍ ዘጠኝ መፀነስ ሠ ምዕራፍ ዐሥር መውለድ ምዕራፍ ዐሥራ ሁለት በእግዚአብሔር ዕቅድ መግቢያ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማወቅ በሰው ውስጥ ያለው ፍላጎት የአምላክ ስጦታ ነው እንዴት አድርጌ ፈቃዱን ለሕይወቴ መለየት እችላለሁፃሃ ለሚለው ጥያቄ መመሪያን እንድናገኝ ያስችለናል የእግዚአብሔር ፈቃድ የሚገለጽበትን ሂደት በዝርዝር ማሳየት ነው። ከዚህ አንጻር ለማርያም ትጸንሻለሽ ተብሎ የተነገራት የፍሬያማነት ተስፋ ነው እንግዲህ እግዚአብሔር ወደ ፈቃዱ ሙላት ሊያደርሰን ሥራው በእኛ የሚጀመረው በውስጥ ደስታ ነው ወደ ማርያም የተላከው መልአክ ከሰላምታ በቷላ ደስ ይበልሽ» ባላት ጊዜ ማርያም አካባቢዋንና ሁኔታዋን ሳታይ አልቀረችም የደስታ ዐዋጅ ቢነግራትም በአካባቢዋም ሆነ በኑሮዋ ውስጥ ምንም የተለወጠ ነገር አላየችም ነበር ምንም የሚታይ ነገር ሳይኖር ደስ ይበልሸ መባሏ ሳይደንቃት አልቀረም «ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው። ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነገር ነው» ኛ ነገ ያላቸው ለዚህ ነበር ማርያምም እንዲህ አለች ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና እነሆም ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል ብርቱ የሆነ እርሉሱ ፈጣሪ የሆነ አእርሱሲ አምላክ የሆነ እርሱ ወዘተ ልንል ይገባል «በእኔ ታላቅ ነገርን አድርጎአልና» ስትል ማርያም ምንም ያየችው ነገር አልነበረም ነገር ግን ተስፋውን በመቀበሏ ምክንያት በእምነት ዓይን ሊሆን ያለውን አይታ በደስታ መዘመር ጀመረች ስለ ተስፋው ስትናገር እንደሆነና እንደ ተፈጸመ እንጂ ገና እንደሚሆን ጉዳይ አይደለም የዘመረችው ፌ ታላቅ ነገር አድርጎአልና» እያለች ነበር ያመለከችው የእምነት ጉዞ እዚያ ደረጃ ላይ ካደረሰን ከምስጋና ዝማሬ ወደ አምልኮ እንሸጋገራለን ይህ ደግሞ ሙሉ በሙሉ የፈቃዱን ምሥጢር በሕይወታችን ውስጥ ይገልጣል በማርያም ሕይወት ውስጥ የምናየው ይህንን ነው።
መጽሐፉ መንፈሳዊ ሕይወት የሚደራጀጅበትንና የሚመራበትን ፈቃደ እግዚአብሔርና መገለጫ መንገዶቹን ይተነትናል ምዕራፍ የፈቃዱን ምሥጢር መረዳት የእግዚአብሔር ፈቃድ ስንል ዓላማውን ዘላለማዊ አሳቡንና ዕቅዱን በመግለጽ ተረድተን ለእርሱ የሚገባውን ምስጋናና አምልኮ እያቀረብን በቅዱስ ፍርሀትና አክብሮት ለእርሱ ፍሬያማ ሕይወት የምንኖርበት ሁኔታ ማለታችን ነው የተገለጸው ፈቃዱ ለእግዚአብሔር በሰማይና በምድር ክብርን የሚያመጣ ለሰዎችና ለፍጥረት ሁሉ ጥቅምን የሚያስገኝ ከመሆኑም በላይ የእርሱ በጎነት የሚገለጽበት ሂደት ነው እንግዲህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በእነዚህ በሁለቱ ይመራል የፈቃዱ ምሥጢር በየትኛውም ቦታ በማንኛውም መልኩ ሲገለጽ አምላክነቱን የሚያንጸባርቅ ነው ስለሆነም የእርሱን አምላክነት ታላቅነት ግርማ ሞገስ ፈጣሪነትና አዳኝነት የማይገልጽ ሁሉ የፈቃዱ መግለጫ አይደለም ከዚያም አልፎ የፈቃዱ ምሥጢር እንደ ፈጣሪና አዳኝ እግዚአብሔር ለፍጥረቱና ለልጆቹ ያለውን ግልጽ ያደርገዋል እግዚአብሔር የፈቃዱን ምሥጢር የሚገልጽባቸው የተለያዩ ነገሮች ቢኖሩም ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው አንደኛው ፍጥረት ነው ፍጥረትና ተፈጥሮ የእግዚአብሔርን ፈቃድና ክብር ይገልጻሉ «አቤቱ ጌታችን ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሎአልና መዝ በተለይም ሰው በእግዚአብሔር አምሳልና መልክ የተፈጠረው የፈቃዱ ምሥጢር መግለጫ እንዲሆን ነው ሁለተኛው የተጻፈው የእግዚአብሔር ቃል ወይም መጽሐፍ ቅዱስ ነው የብሉይ ኪዳንና የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት በመንፈስ ቅዱስ መሪነትና ደራሲነት የተጻፉት ዘላለማዊ ፈቃዱን ለመግለጽ ነው የእግዚአብሔር ቃል ሕያውና ዘመንን ሁሉ አልፎ የሚኖር ለዘላለም የማይለወጥ የፈቃዱን ምሥጢር የሚገልጽ የሆነው የእርሱ እስትንፋስ ስለሆነ ነው ስለዚህም ቃሉ የፈቃዱ መግለጫና መመሪያ ነው ሦስተኛው ልጆቹ ናቸው በጸጋው ድነው በመንፈስ ቅዱስ ለቤዛ ቀን በመታተም የእርሱ ቤተ መቅደስ የሆኑት ልጆቹ በምድር ላይ የፈቃዱ ምሥጢር መግለጫዎች ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ጥሪ «ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኩር ይሆን ዘንድ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና» ሮሜ የሚለው ነው በየዕለቱ ክርስቶስን ወደ መምሰል ሲለወጡ ክብሩን ያንጸባርቃሉ «እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን» ኛ ቆሮ ይህ ልጆቹ የእርሱን ማንነት መግለጻቸውን ያሳያል አጠቃላይ የሆነ ፈቃዱ ብቻ ሳይሆን የወቅቱ የፈቃዱ ምሥጢር የሚገለጸው በግለሰብ ክርስቲያን አማካይነት ነው ቀዳሚው የክርስቲያን ተልእኮ በምድር ላይ የፈቃዱ መግለጫ መሆን ነው ፈቃዱ በዓለም ላይ በየጊዜው የሚገለጸው እንደ ቃሉ በሚኖሩትና በመንፈሱ በሚመሩት ልጆቹ ነው «በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ ስምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን ማቴ ብለን በየቀኑ የምንጸልየው ለዚህ ነው ይህም ስለሆነ የእያንዳንዱ ክርስቲያን ተልእኮ ለሕይወቱ በግልጽ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ተረድቶ በመኖር ለሌሎች የፈቃዱን ምሥጢር ግልጽ ማድረግ ነው እናንተ የዓለም ብርነን ናችሁ ማቴ የተባልነው ለዚህ ነውና ብርሃን ካልበራ ሁሉም በጨለማ ስለሚዋጥ ማየትም መለየትም ያስቸግራል የእግዚአብሔር ልጆች በብርፃኑ እንዲመላለሱበት ብቻ ሳይሆን በመጀመሪያ ደረጃ ጥበበኞች በመሆን የፈቃዱን ምሥጢር ለይተው በማወቅ ዘመናቸውን እየዋጁ ለክብሩ እንዲጠቀሙበት ተጠርተዋል «ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም» ኤፌ ከሁኔታዎች በላይ በመሆን ሳያቋርጡ ብርፃን መሆን ቀጣዩ የክርስቲያን ተልእኮ ነው ይህ ለእግዚአብሔር ልጆች የተገለጸ ፈቃዱ ነውር እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ ብርፃንሽ መጥቶአልና የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልሻልና ተነሺ አብሪ እነሆ ጨለማ ምድርን ድቅድቅ ጨለማም አሕዛብን ይሸፍናል ነገር ግን በአንቺ ላይ እግዚአብሔር ይወጣል ክብሩም በአንቺ ላይ ይታያል አሕዛብም ወደ ብርፃንሽ ነገሥታትም ወደ መውጫሽ ጸዳል ይመጣሉ ኢሳ ፅዐ እንግዲህ ለአካባቢና ለዓለም ፈቃዱ በእኛ በኩል የሚገለጽ ከሆነ ለግል ሕይወታችን የፈቃዱን ምሥጢር በግልጽ መረዳት አማራጭ የሌለው የእያንዳንዱ ክርስቲያን ኃላፊነት ነው እግዚአብሔር የፈቃዱ ምሥጢር የሚገለጽበትን ሂደት የሚረዱትን ከስሕተት ብቻ ሳይሆን ተስፋ ከመቁረጥ ሕይወት ይጠብቃል በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የፈቃዱን ምሥጢር ሂደት አስፈላጊነትና ዋና የሆኑትን አሥራ አንድ ነጥቦች ጠቁመናል ነጥቦቹን በአምስት ከፍለን እንመለከታለን ከእግዚአብሔር በሆኑ ስጦታዎች መሞላት ልንሞላባቸው የሚያስፈልጉን የእግዚአብሔር ሰላም ደስታ ጸጋ በረከትና ሞገስ ናቸው ማርያም የእግዚአብሔር ፈቃድ በሙላት በሕይወቷ ተገልጾ የእግዚአብሔርን ልጅ ጌታ ኢየሱስን ለመውለድ የተሞላችው በእነዚህ ነገሮች ነበር ሉቃ ከአግዚአብሔር ያልሆኑትን ማስወገድ ፍርሀትን ጥርጥርን በእምነትና በተስፋ ያለመመላለስንና የመሳሰሉትን ማስወገድ ፈቃዱን በሙሉ ልብ ተቀብለን በሥራ ላይ እንድናውል ያስችለናል በፍርሀት በተያዘ ሕይወት ውስጥ የእግዚአብሔር ፈቃድ በሙላት አይገለጽም መልአኩ ለማርያም ያላት «አትፍሪ» ነበር ከእግዚአብሔር የመጣውን በሙሉ ልብ መቀበል የእግዚአብሔርን ህልውና ተስፋ ጊዜና ኃይል ወይም ችሎታ መቀበል አለብን ከዚህ አንጸር ማርያም የተቀበለችው ጌታ ካንቺ ጋር ነው ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም የሚሉትን ቋሚ የቃል ኪዳን እውነቶች ነበር ፍሬያማ ለመሆን ፈቃደኛ መሆን እግዚአብሔር ፈቃዱን በሕይወታችን የሚገልጸው የጽድቅን ፍሬ በብዛት በማፍራት አርሱን ስናስከብረው ነው ለሐዋርያት ፈቃዱን በገለጸ ጊዜ «እናንተ ስለ ነገርኋችሁ ቃል አሁን ንጽሐን ናችሁ በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንዳይቻለው እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ አትችሉም» ዮሐ ፌ ብሎአቸው ነበርና በፈቃዱ ውስጥ መሆን ፍሬያማ ያደርጋል ፍሬያችንም ከእርሱ ዘንድ ነው እኔ እንደ ለመለመ የጥድ ዛፍ ነኝ ፍሬያማነትህም ከእኔ የተነሣ ነው ሆሴ ፉ አዲሱ መደበኛ ትርጐም ወይም ኢመት። » የፈቃዱን ምሥጢር በሕይወቷ ውስጥ ለመግለጽ እግዚአብሔር ወደ ማርያም የላከው ሰላምታን ነበር የመጣው ሰላምታ አስደነቃት የተለየ ነበርና በሕይወቷ ውስጥ ቀደም ሲል ምንም የተለወጠ ነገር ባይኖርም የእግዚአብሔርን ሰላም ከመቀበል በቷላ የሚከናወን ነገር አለ ማለት ነው ሰላምታው ያሳርፋል ከሁሉም በፊት ሰላምታውን መቀበል መቻል ለሁሉም ነገር ቁልፍ ነው ማርያምን ለማዘጋጀት የተላከው የእግዚአብሔር ስላም ነበር መልአኩ ያላትም «ሰላም ለአንቺ ይሁን»ኔ ነበር ጌታ ኢየሱስ ከትንሣኤ በኋላ ደቀ መዛሙርቱን መጥቶ ያላቸው «ሰላም ለእናንተ ይሁን» ነበር ዮሐ አግዚአብሔር ሰላም ሲል ፍጹምነትን ነው የሚያውጀው ይህ ፍጹምነት ከእርሱ ጋር ያስታርቃል ራስን ለመቀበል ያስችላል ከሌሎችም ጋር ሰላምን ይፈጥራል ከተፈጥሮ አንዲሁም ከአካባቢ ጋር እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንድንኖር ያስችለናል ይህም በመሆኑ የእግዚአብሔር ሰላምታ ዕረፍትን ጸጥታን መረጋጋትን ያመጣል ከፍርሀትና ከጭንቀት ነጻ ያወጣል የእግዚአብሔር ሰላምታ የዕርቅና የአንድነት መግለጫና ማረጋገጫ ነው ይህም ከመንፈስ አንድነትና ኅብረት ይመጣል የመዳናችን የመጀመሪያውና ዘለቄታ ያለው ምልክት ከኃጢአት ይቅርታ የሚገኘውን የእግዚአብሔር ሰላም መለማመድ ነው የእግዚአብሔር ሰላም የወዳጅነት ምልክት ነው ንስሐ ገብተን የኃጢአት ይቅርታ ተቀብለን የእርሱ ልጆች በመሆን የሰላሙ ተካፋዮች እንሆናለን የኃጢአትን ይቅርታ በእምነት እስክንቀበል ድረስ የእግዚአብሔር ጠላቶች ስለሆንን እአውነተኛ የውስጥንና የመንፈስ ቅዱስን ሰላም መለማመድ አንችልም ቆላ እግዚአብሔር በሰላም ወደ እኛ የሚመጣው በይቅርታና በሕይወት ሙላት ሊገናኘን ነው የጥልን ግድግዳ ያፈረሰው እርሱ ሰላማችን ስለሆነ ነው ኤፌ ፌ እግዚአብሔር ሰላማችን ከሆነ ፍርዳችን በእርሱ ስለተወገደ እርሱ ጽድቃችን ሆኖአል ሰላምን የሚያጠፉና የሚያደፈርሰው ኃጢአትና ክፋት ስለሆነ ተወግዶአል ማለት ነው «ክፉዎች ግን እንደሚንቀሳቀስ ባሕር ናቸው ጸጥ ይል ዘንድ አይችልምና ውጥፕቹም ጭቃና ጐድፍ ያወጣሉና ለክፉዎች ሰላም የላቸውም ይላል አምላኬ ኢሳ ያለው ከዚህ የተነሣ ነው እግዚአብሔር ዓላማውን ለመፈጸም ወደ እኛ የሚመጣው በሰላምታው ነው ይህ ሰላምታ ሰላሙን ያውጃል የሰላምንም ጠንቅ ያስወግዳል ሰው በራሱ ጥረት የእግዚአብሔርን ሰላም ማግኘት ስለማይችል የእኛን ሥራ በመሥራት ሰላሙን በነጻ ተቀብለን እንድንኖርበት መንገድ አዘጋጀልን «ለሰላሙም ፍጻሜ የለውም» ኢሳ የሚለው ይህን ያሳያል ይህ ሊሆን የቻለው እርሱ ራሱ እኛ መሥራት ያልቻልነውን ሥራችንን ስለሠራልን ነው ለእኛ የተሰጠን ሰላም የአርሱ የሥራ ውጤት ነው ሰው በራሱ ሥራ የአግዚአብሔርን ፈቃድ ለመፈጸም ብቁ የሚያደርግ ሰላም ማትረፍ አይችልም «አቤቱ ሥራችንን ሁሉ ሠርተህልናልና ሰላምን ትሰጠናለህ ኢሳ ተብሎ የታወጀው ለዚህ ነው የእግዚአብሔር ሰላም ለሁሉም መሠረታዊ ነገር የሆነው በሕይወት ስለሚጀምር ነው ዘለቄታ ያለው ሰላም የሚገኘው የሰላም ንጉሥ የሆነው ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት በውስጣችን መኖር ሲጀምር ነው የአግዚአብሔር ሥራ በውስጣችን የሚጀምረው ልጆቹ በመሆን ሰላሙን ስንቀበል ነው ለዓላማውና ለጥሪው ብቁ የምንሆነው ከዚህ በኋላ ነው ሰላምታው ለጥሪያችን እግዚአብሔር በእኛ ውስጥና በእኛ አማካይነት ሊያደርግ ለሚፈልገው ጐርፍና ነፋስ የማያነቃንቀው የመሠረት ዐለት ነው በአገልግሎትም ውስጥ አጽንቶ የሚያቆመን ይህንን ሰላም መጨበጣችን ነው ሐዋርያው ጳውሎስ እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ» ሮሜ ያለው ለዚህ ነው ጌታ ለሕይወታችን ወደ አለው ዓላማ ለመግባት የምንችለው በሰላም በር በመግባት ብቻ ነው ከጌታ ወደ ማርያም የተላከው መልአክ በሰላምታ የጀመረው ማርያምም እግዚአብሔር በሕይወቴ ውስጥ ዓላማ አለውና አዳኙ በእኔ በኩል ይወለዳል ብላ ስላልጠበቀች «ከንግግሩ በጣም ደነገጠችና ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው። » እስክትል ድረስ የአግዚአብሔርን ዓላማ አላወቀችም ነበር ይህ የሰማዩ አምላክ የሚሰጠው ሰሳምታ ነው ከእግዚአብሔር ብቻ ሊመጣ የሚችል ሰላምታ ነው ይህ የሰላም አለቃ የሚሰጠው ሰላምታ ነው ይህ የሰላም ንጉሥ የሚሰጠው ሰላም ነው ይህ ከውስጥ የሚመነጭ ሰላም ነው «ለሰላሙም ፍጻሜ የለውም» የተባለለት ሰላም ነው በእስር ቤት የሚያስተኛ ስላምታ ከተገረፉ በኋላ የሚያዘምር ሰላምታ ነው ይህ ከመገፋት በኋላ ለበረከት የሚያበቃ ሰላምታ ነው ይህ የእግዚአብሔር ሰላም በውስጧ ከሌለ የእግዚአብሔር ልጅ በማሕፀኗ ውስጥ ሊኖር አይችልም እግዚአብሔር በሁከት ውስጥ አይኖርም «እግዚአብሔርስ የሰላም አምላክ ነው እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና » በኛ ቆሮ ቱ ይህ ሰማያዊ ሰላም በውስጧ ከሌለ የእግዚአብሔር አሳብና ዕቅድ በሕይወቷ ሊፈጸም አይችልም ምክንያቱም የእግዚአብሔር ሰላም የሌለው ሰው የእግዚአብሔር ዕቅድ በሕይወቱ ሊከናወን አይችልም በመጀመሪያ ደረጃ ሰማያዊ ሰላም ገብቶ ለእግዚአብሔር አሳብ ቦታ ማዘጋጀት አለበት እግዚአብሔር ሁልጊዜ በሰላምታ የሚጀምረው ለዚህ ነው የፈቃዱን ምሥጢር በመግለጽ ተስፋውን የሚያስጨብጠው ይህ ሰላምታ ነው የእግዚአብሔር ፈቃድ የሚጀምረው የውጪውን በመቀየር ሳይሆን ለውስጣዊ ተስፋ ትንሣኤን በመስጠት ነው የእግዚአብሔር መልአክ ማርያምን ሰላም ለአንቺ ይሁን ሲላት እኔ እስከማውቀው ድረስ የተለወጠ ነገር የለም ለምንድን ነው ሰላም የምትለኝ ማለት ትችል ነበር በሁላችንም ሕይወት ውስጥ የሚሆነው እንዲሁ ነው በሰላምታ መልክ ቃል ገብቶ ነው ሥጋ የሚሆነው ወይም እንደ ኤልሳቤጥ የእግዚአብሔር ሰላምታ በጆራችን ከገባ በኋላ ነው በውስጣችን የተቀመጠው የሚነቃነቀው «እነሆ የሰላምታሽ ድምፅ በጆሮዬ በመጣ ጊዜ ፅንሱ በማኅፀኔ በደስታ ዘሎአልና ከጌታ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት» ሉቃ ብ የእግዚአብሔር ሰላምታ ደርሷታልና የፈቃዱ ምሥጢር በሕይወቷ ተከናወነ ምዕራፍ ደስታ «መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ ደስ ይበልሽ » አላት ሉቃ የአግዚአብሔር ደስታ ለሕይወትም ሆነ ለአገልግሎት መተኪያ የሌለው የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነው የእግዚአብሔር ሰላም እግዚአብሔር ለሰው ወደ ዐቀደው ዓላማ ለመድረስ መሠረታዊ ነገር ሲሆን የእርሱ ደስታ ደግሞ ለፍሬያማ ሕይወትና ለተሳካ አገልግሎት እጅግ አስፈላጊ ነው ሰው የውስጥ ደስታ ከሌለው ስፍራውን የሚይዘው የውስጥ ሐዘን ይሆናል የውስጥ ሐዘን ተስፋ ያስቆርጣል ነገሮችን ያጨልማል ጐልበትንም ስለሚያቀልጥ በሁሉም አቅጣጫ ደካማ ያደርጋል ከዚህ የተነሣ «የሰባውንም ብሉ ጣፋጩንም ጠጡ ለእነዚያም ላልተዘጋጀላቸው እድል ፈንታቸውን ስደዱ ዛሬ ለጌታችን የተቀደሰ ቀን ነው የእግዚአብሔርም ደስታ ኃይላችሁ ነውና አትዘኑ አላቸው» ነህ የውስጥ ደስታና ኃይል ከሌለን የፈቃዱን ምሥጢር ማድረግ አንችልም ዳዊትም «እግዚአብሔር ኃይሌና ዝማሬዬ ነው» በማለት የገለጸው ይህንኑ እውነት ነውር ከውስጥ የሚመነጭ የአምልኮና የምስጋና ሕይወት ከሌለን እውነተኛ አገልግሎት መስጠት አንችልም አገልግሎት የሚጀምረው በጸሎትና በአምልኮ ነውና የውስጥ ደስታ የአንደበትን ምስጋናና የልብን ዝማሬ ያበዛል «ደስ የሚለውም ማንም ቢኖር እርሱ ይዘምር» ያል ተብሎ ተጽፎአልና ዝማሬ ኃይል ያበዛል እግዚአብሔር በሐዘንና በመከራ ውስጥ ለሚያልፉት በአስጨናቂው የጨለማ ሰዓት ዝማሬ የሚሰጣቸው ኃይላቸውን ሊያድስና ተስፋቸውን ሊያጠነክር ነው በሌሊት ዝማሬን ይሰጣል ኢዮብ ከዚያም በላይ ለዘለቄታ ደስታና ጉልበት እግዚአብሔር ልጆቹን በአመድ ፈንታ የደስታን ዘይት ይቀባል «እግዚአብሔርም ጽዮንን ያጽናናል በአርስዋም ባድማ የሆነውን ሁሉ ያጽናናል ምድረ በዳዋንም እንደ ዔድን በረሀዋንም እንደ እግዚአብሔር ገነት ያደርጋል ደስታና ተድላ ምስጋናና የዝማሬ ድምፅ ይገኝበታል ኢሳ ደስታኔ የቃሉ ትርጐም በአጠቃላይ በሕይወታችን ውስጥ በሚሆኑት መልካም ነገሮችና በምንጠባበቀው የእግዚአብሔር ተስፋ ላይ የተመሠረተ ስሜት ማለት ነው የብሉይ ኪዳን ቃል ቆቀ በእግዚአብሔርና በሥራው መደሰትን ቀ በማዳኑ ተስፋ እልል ማለትን በመሥዋዕት ጊዜ የሚደረግ የደስታ መግለጫ ጩሽኸት ፅ በእግዚአብሔር በቃሉ የሚገለጽ የልብ ደስታንና የሕይወትን ፈንጠዝያን የሚያጠቃልል ነው ይህ ዓይነት ደስታ በምሥጢር የሚያዝ ብቻ ሳይሆን በእልልታ በጩኸት በምስጋናና በሣቅ የሚገለጽ ከመሆኑም በላይ ለእግዚአብሔር በይበልጥ በመሰጠት የሚገለጽ ነው የዚህ ዓይነቱ ደስታ ምንጭ የቃል ኪዳን ሰዎች ከአምላካቸው ጋር ባላቸው የቃል ኪዳን ግንኙነት ላይ የተመሠረተ ነው በዚህ ምክንያት ዳዊት «የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ መዝ በ በማለት ተናገረ ሙሴ በመታዘዝ ከአምላካቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት ቢጠብቁ ከሥጋዊ በረከት አልፎ ደስታቸው ፍጹም እንደሚሆን ሲያስታውሳቸው እንዲህ ይላል «አምላክህ እግዚአብሔር በፍሬህ ሁሉ በእጅህም ሥራ ሁሉ ይባርክዛልና እግዚአብሔር በመረጠው ስፍራ ለአምላክህ ለእግዚአብሐር ሰባት ቀን በዓል ታደርጋለህ አንተም ፈጽሞ ደስ ይልል» ዘዳግ የእግዚአብሔር መገኘት ታላቅ ደስታንና ቅዱስ ፍርሀትን በመካከላቸው አመጣ «አሳትም ከእግዚአብሔር ዘንድ ወጣ በመሠዊያውም ላይ የሚቃጠለውን መሥዋዕት ስቡንም በላ ሕዝቡም ሁሉ አይተው እልል አሉ በግምባራቸውም ወደቁ ዘሌዋ ተብሎ የተጻፈው ይህን ለመግለጽ ነው የቃል ኪዳኑ ታቦት በተመለሰ ጊዜ ዳዊትና ሕዝቡ ታላቅ ደስታቸውን በመዝሙር የገለጽት ለዚህ ነበር ኛ ዜና ስለዚህ ከጌታ ጋር በቃል ኪዳን ለሚኖሩ የአግዚአብሔር ቃል የልባቸው ደስታ ነበር «የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው ልብንም ደስ ያሰኛል የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው ዓይንንም ያበራል» መዝ በዐዉኣ። ያምታመዕሰታ ሆናቻሥ» ሇኛ ፈ ታይ በብሉይ ኪዳንም ሆነ በአዲስ ኪዳን የእውነተኛ ደስታ ምንጩ የእግዚአብሔር ሕዝብ ከአምላኩ ጋር ያለው ግንኙነትና የማዳኑ ውጤት ነው «በዚያችም ከተማ ታላቅ ደስታ ሆነ» የሐዋ ይህም በመሆኑ ሐዋርያው ጳውሎስ ለሮሜ ክርስቲያኖች «የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ» ሮሜ አላቸው የክርስቲያኖች እውነተኛ ደስታ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ከመሆኑም በላይ ይህን በውስጣችን የሚያበዛው ለፈቃዱ በመሰጠትና በመኖር ነው ወደ ሙሉ ፈቃዱ ውስጥ የሚያስገባን ይህ የውስጥ ደስታ ነው እንግዲህ እግዚአብሔር ወደ ፈቃዱ ሙላት ሊያደርሰን ሥራው በእኛ የሚጀመረው በውስጥ ደስታ ነው ወደ ማርያም የተላከው መልአክ ከሰላምታ በቷላ ደስ ይበልሽ ያላት ስለዚህ ነበር ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ዘንድ የታቀደ ነገር ወደ አርሷ መጥቶአልና የእርሷም ነገር ተፈጽሞአልና እንደ ተጻፈው ሊሆን ስለሆነ ደስ ልትሰኝ ይገባታል በእርሷ ውስጥ ከሁኔታው ዐልፎ የሚገባ ነገር ስለ አለ ደስ ሊላት ይገባል የተነገራት በእግዚአብሔር አሳብ መደሰትን መጀመር እንዳለባት ነበር የአግዚአብሔር ደስታ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ስለ ሆነ በሁኔታ አይወሰንም መልአኩ ማርያምን ደስ ይበልሽ» ባላት ጊዜ ማርያም አካባቢዋንና ሁኔታዋን ሳታይ አልቀረችም የደስታ ዐዋጅ ቢነግራትም በአካባቢዋም ሆነ በኑሮዋ ውስጥ ምንም የተለወጠ ነገር አላየችም ነበር ምንም የሚታይ ነገር ሳይኖር ደስ ይበልሸ መባሏ ሳይደንቃት አልቀረም «ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው። የፈቃዱ ምሥጢር የሚገለጸው በዚህ መንገድ ነው ማርያም በእግዚአብሔር ደስታ ተሞልታለችና የፈቃዱ ምሥጢር በሕይወቷ ተፈጸመ። ው ጂ ዕዳጵናታ ጴይደኃምያ ማጋም ዳሳዲዳይመሳጎ ዕሥራ ሕይደኃም» ኤፌ የሐዋ በሁለተኛ ደረጃ በአገልግሎት ውስጥ በብቃት ሊያኖረን የሚችለው ይኸው ጸጋ ነው እግዚአብሔር በእኛ ውስጥና በእኛ በኩል በሚሠራው ሥራ የጸጋው ታላቅነትና ጥልቅነት በዕድሜያችን ዘመን ብቻ ሳይሆን በሚመጡትም ዘመናት ማለት ከዘላለም እስከ ዘላለም ያሳያል «በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን» ኤፌ ፁጳ ተብሎ ተጽፎአልና ለአገልግሎት የሚያበቃንና በአገልግሎት ውስጥ የሚያቆመን ይህ የሕይወት ጸጋ ነው እንግዲህ አግዚአብሔር በአኛ መሥራት የሚጀምረው አስቀድሞ በመልእክት ወይም በራእይ ሞልቶን አይደለም ነገር ግን በጸጋ ሞልቶን ነውፎ ጸጋ መቀበል የማይገባን የእግዚአብሔር ነፃ ምሕረትና ሞገስ ነው ሕይወት የሚሰጥም ሆነ ለፍሬያማ አገልግሎት የሚያደርስ ይህ ጸጋው ነው ጸጋው ለሕይወትም ሆነ ለአገልግሎት ሳይገባን እንዲሁ የተሰጠን መሆኑን በግልጽ ያሳየናል ለዚህ ነው በድፍረት ከጸጋ የተነሣ መልካሙን ነገር መፈለግንም ማድረግንም በእኛ የሚሠራ አርሱ ብቻ መሆኑን የምናውጀው ይህም በመሆኑ ከአርሱ በምሕረቱ የተሰጠን ጸጋ በመጀመሪያ ደረጃ ሁሉም ከእርሱ መሆኑን ያለ ምንም ጥርጥር ያረጋግጣል ያለ እርሱ ምንም ማድረግ እንደማንችል ተጽፎአልና ዮሐ ከዚያም በላይ የበጎ ነገሮች ሁሉ ምንጭ እርሱ ብቻ መሆኑን እንገነዘባለን በሦስተኛ ደረጃ መሆን የሚገባንን ሊያደርግ የሚችል ወይም መድረስ ወደ አለብን ሊያደርሰን የሚችል የአርሱ ጸጋ ብቻ መሆኑን እናረጋግጣለን ጳውሎስ ስለዚህ ሲመሰክር ነገር ግን በአግዚአብሔር ጸጋ የሆንሁ እኔ ነኝ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋው ከንቱ አልነበረም ከሁላቸው ይልቅ ግን ደከምሁ ዳሩ ግን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው እንጂ እኔ አይደለሁም» ኛ ቆሮ ብሏልቡ ለቆሮንቶስ ክርስቲያኖችም ሲጽፍ ስለ ተሰጣቸው ጸጋ እግዚአብሔርን ያመሰግናል ዐኛ ቆሮ በአራተኛ ደረጃ በክርስትና ጐዞ ላይ እንዲሁም በአገልግሎት ውስጥ ኃይልንና ብርታትን ይሰጠናል ይህ ኃይል በድካምና ተስፋ በመቁረጥ ጊዜ ብርታትንና ኃይልን በመሙላት እንድንታደስ ያደርገናል «እርሱም ጸጋዬ ይበቃፃል ኃይሌ በድካም ይፈጸማልና አለኝ» ኛ ቆሮ ከዚህም በላይ በጥሪያችን ውስጥ ብቃትንና ብርታትን ይሰጠናል የሐዋ ይ በአምስተኛ ደረጃ ይህ ጸጋ ከጌታ ስለሆነ እየጨመረ የሚበዛ ጸጋ ነው ይህ ማለት ጸጋ የተሰጠን ለደኅንነታችንና ለአገልግሎታችን ብቃት እንዲሰጠን ብቻ ሳይሆን በሁሉም ወደ ጌታ ሙላት እንዲያደርሰን ነው የእግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ጸጋ ሙላት እንድንመላለስ ነው ማርያም «ጸጋ ያገኘሽ ሆይ» አልተባለችም «ጸጋ የሞላብሽ ሆይ» ነበር የተባለችው የጸጋ ሙላት ካለ ለሌላ ነገር ቦታ አይኖረውም ይህም ሙላት እንዳይጐድል እግዚአብሔር ጸጋን በጸጋ ላይ ይጨምርልናል «እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና » የሒ በስድስተኛ ደረጃ በእግዚአብሔር ፈቃድ ውስጥ የሚጠብቀንና ለፈቃዱ ሙላት የሚያደርሰን የሐዋ ይህ ጸጋ ነው በፈቃዱም ውስጥ በየዕለቱ ይረዳናል «እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በአምነት እንቅረብ» ዕብ ቱ ይህ ጸጋ በጥሪያችን ውስጥ ሊያቆመንና የሚታይም ፍሬ እንድናፈራ ሊያደርገን ይችላል «እርሱም መጥቶ የእግዚአብሔርን ጸጋ ባየ ጊዜ ደስ አለው ሁሉንም በልባቸው ፈቃድ በጌታ ጸንተው ይኖሩ ዘንድ መከራቸው » የሐዋ ጌታም በፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ ብሎአቸው ነበር የጌታ ጸጋ ይህ ፍሬ በሕይወታችን እንዲታወቅ ያደርጋል በሰባተኛ ደረጃ የአገልግሎት ጥሪ መሠረቱ የእግዚአብሔር ጸጋ ነው «ነገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋውም የጠራኝ እግዚአብሔር በአሕዛብ መካከል ስለ እርሱ ወንጌልን አሰብክ ዘንድ ገላ የሚለው የሐዋርያው ጳውሎስ አባባልም ይህንኑ ያረጋግጣል የአገልግሎትንም ስጦታ የተቀበልነው በዚህ ጸጋ አማካይነት ነው «የእግዚአብሔር ጸጋ እንደ ተሰጠኝ መጠን እንደ ብልፃተኛ የአናጺ አለቃ መሠረትን መሠረትሁ ሌላውም በላዩ ያንጻል» ኛ ቆሮ ሮሜ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎችንም የጸጋ ስጦታዎች ብለን የምንጠራቸው ከዚህ የተነሣ ነው በስምንተኛ ደረጃ ይህ ጸጋ በሕይወታችንና በአገልግሎታችን እየጨመረና እየበዛ መፄዱ ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት እንድናቀርብ ያስችለናል ሐዋርያው ጳውሎስ ይህን አስመልክቶ ለቆሮንቶስ ክርስቲያኖች «በብዙዎች በኩል የተትረፈረፈው ጸጋ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋናን ያበዛ ዘንድ ሁሉ ስለ እናንተ ነውና» ብሏል ኛ ቆሮ « በዘጠነኛ ደረጃ ይህ ጸጋ በሌሎች ዘንድ ተወዳጅነትን ተቀባይነትንና ሞገስን ያበዛልናል ጸጋ ከሌለ መልእክታችን ወይም አገልግሎታችን ተቀባይነት ያጣል የሌሎችን ልብ የሚያዘጋጅልን ይህ ጸጋ ነው ኛ ቆሮ ገላ በዐሥረኛ ደረጃ ጸጋ የተሰጠን ለራሳችን ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም እንድንተርፍ ነው «ለእናንተ ስለ ተሰጠኝ ስለ እግዚአብሔር ጸጋ መጋቢነት በርግጥ ሰምታችኋል» ኤፌ የሚለው የሚሰጠን ጸጋ ለሌሎችም ጭምር መሆኑን ያሳያል ያለ እግዚአብሔር ጸጋ ማንም ሰው ከራሱ የሆነ ብቃት አይኖረውም ይህም ስለሆነ ለሌሎች የሚተርፍ ነገር ለማበርከት አይችልም ይህም በመሆኑ ነው እግዚአብሔር አምላክ መልአኩን ወደ ማርያም በላከው ጊዜ «ጸጋ የሞላብሽ ሆይ» ብሎ መልእክቱን የጀመረው።