Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ብቻ አትቁም በዶር ሳምሶን ታደሰ ብለህ መዝግበው አለች ከተቀመጠችበት ነቅነቅ ብላ ከክንፈሯ ሳቅ እያለች አድሜው ስንት ነው። አለባበሷ አኮ ይናገራል አለኝ የአከባቢው ሰው አለመሆኔን ሳይዘነጋው አልቀረም ጥቂት ነገር ከዚህ ሰው መረዳት ያለብኝ የዚህ አከባቢ ልዩ ባህል አንዳለ መገመት አላቃተኝም የልጅቱን አለባበስ አንደገና ትኩር ብዬ መመልከት ጀመርኩ ሰው ይጠላትና ይጠየፋት ዘንድ የሚያስችል አንዳች ነገር አላገኘሁባትም ከላይ የለበሰችው ስስ እአጀጉርድ ካኔቴራ ሰውነቷ ላይ ጥብቅ ብሉባታል ዘመናቸውን ጠብቀው እንደሚወድቁ የሀገር መንግስታት ያልወደቁና በጡት ማስያዣ ያልተያዙ ጡቶቿ ጠባቡን ካኔቴራ ሰንጥቀን ካልወጣን ብለው የሚታገሉ ይመስል ካኔቴራውን ወደፊት ወጥረውታል ቢሆንም ግን አንገቷ ላይ ካጠለቀቻቸው ባህላዊ ጌጥ ጋር ተያይዞ ጂንካ ከተማ ውስጥ ብዙም የምንዝናናበት ስፍራ አልነበረም ቀሪውን ሰዓታት በዚሁ ከተማ አሳልፈን የመልስ ጉዞአችንን በበነጋታው ለማድረግ ተስማምተናል ጁሊያና አኒያ የወይጦዋ አማማ ያሉንን ነገር አስታውሳ እምትገርም ሰትዮ ናቸው መልካምነታቸው እኮ ውስጤ ነው የቀረው። አለችኝ ጁሊያና አሷን ያወራሏት መስሏት አይ መልካምነት ለራሳችን ነው።ተገረኝ ለመልካምነታቸው መባ ከምስጋና ጋር ይዘህልኝ ትሔዳለህ አለኝ ሚስተር ፖል እሺታዬን ሳልጨርስ ጁሊያና ስላወራችኝ የእንዳለን ጉዳይ ተስማምቻለሁ ሲለኝ ለአኔ የተደረገልኝ ያህል ውስጤ በደስታ ተፍነከነከ አንዳለ የተጠማውን ትምህርት ሊጀምር ነው የፖዓ ሳነቲም ሳማ ምዐራፍ ሀያ አንድ ጉዞ ወደ ኤዢያ። ለካ ከፍጥረታት ሁሉ የተፈጥሮ ሚሜዛን እንዲዛባ ፍጥረታትን ሁሉ በፈጣሪያቸው ላይ እንዲነሳሱ የምድር አክቲቪስት ሆኖ ፍጥረታትን የተፈጥሮ ጠባያቸውን እንዲለውጡ ያደረገ ክፉ ፍጥረት ሰው ነው። አልኩ ፍጥረታት ሁሉ በአግዚአብሔር ዘንድ የተወደዱና የተከበሩ ሲሆን የሰው ልጅ ግን ፈጣሪውን ያጸጸተ ብቸኛ ፍጥረት መሆኑን አያሰብኩ ምርጫህ የቱ ነው። ቅድም አጄን አንዲህ ሳደርግ አይተኸኝ ነው።
እያልኩ መምህር ታዬን ተማጸንኩትና ፊቴን አዙሬ ለግርፋት ቆምኩ በያዘው አርጩሜ አንዴ ሲያዶለኝ እንደ ከበሮ ዲ ብሎ ጮኸ የሒሳብ ደብተራን ከሱሬዬ ስር ወትፈው ነበርና ለሁለተኛ ጊዜ ሸጥ አድርጎ ደገመኝ ደብተሩ በአግሬ ስር ሹልክ ብሉ ወደቀ መምሀር ታዬ ያሾፍኩበት ስለመሰለው ቁጣው ነደደበት የ ሳነቲሞ ሻማ ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን ያንጠባጠቡትን ጠመኔ ከጥቁር ስሌዳ ስር ለቀምኩና የክፍሉን ወንበርች እንግሊዘኛ በማሰተማር ወንበሮቹ ላይ መለማመድን የዘወትር ስራዬ አደረኩት ትርተማቸውን የማላውቃቸውን ከየመምህራኑ የሰማዋቸውን የእንግሊዘኛ ቃላት ባጠቃላይ እየተናገርኩ ወንበሮቹ ላይ አርከፈከፍኩት አንዳንዴም የሚሰሙኝ ይመስል ወደ ወንበሮቹ ጠጋ ብዬ ገባቹ እላቸዋለሁ የክፍል ተማሪዎቼ በመስኮት ይመለከቱኝ ኖሯል በክፍል ውስጥ ከወዲያ ወዲህ እየተውረገረኩ አፌ ላይ የመጣልኝን እንግሊዘኛ እየተናገርኩ ሳወራ አይተው ሳምሶን አበደ» ብለው ይጠቋቁመሙብኝ ደጀመረ እዬ ግን እብደት ሰይሆን የቋንቋ ክሂሎቴን ለማዳበር የተጠቀምኩት ልምምድ ነበረ ኢትዮኢንዲያን በምሽት የቤት ውስጥ መብራት ሲጠፋ መንገድ ላይ ከሚበራው የመንገድ መብራት ፖል ስር ተደላድዬ ቁጭ አላለሁ በዚያ የሚያልፉ የሌሊት አውሬዎችና ብርዱን ሁሉ ታግሼ ዘወትር አስከ ሌሊቱ ስድስት ሰዓት አንዳንዴም እስከ ሌሊቱ ሰባት ሰዓት ድረስ አነባለሁ በዚህ መልኩ ለአንድ ዓመት ያህል በመንገድ መብራት ላይ እያጠናሁ ትምህርቴን ተከታተልኩ ምዕራፍ አንድ ጋሰራ በስም ከተማ ትባል እንጂ በአድገቷና በሥልጣኔዋ ለአቅመ ከተማ ያልበቃች ነገር ግን ከተማ ቀመስ በሆነችው ስፍራ ነው ያደኩት ዓይን ውስጥ የሚገቡና ለዓይን የሚታዩ ግንባታዎች የሉም አብዛኛዎቹ ቤቶች በጭቃ ተስርተው ቀለም መቀባታቸው ከአጎራባች ገጠር ቀበሌዎች የሚመጡ ነዋሪዎችን ለመማረክ አታንስም ከተማዋ በቆርቆሮ ቤቶችና በሳር ቤቶች የተሰራችና ገና የሥልጣኔ ጭላንጭል ያላየች ብትሆንም የሳርና የቆቁርቆሮ ቤቶች ተደበላልቀው የተሰሩባት በመሆኑ የበለጠ ቡራቡሬ ነገር ግን ውብ ቀለም ሰጥቷታል በተለይ ቅዳሜ አለት ሲመጣ ከተማዋ ለጠጠር መጣያ ያህል እንኳ ቦታ አስኪታጣ ከየገጠሩ በሚመጡ ሰዎችና ለጭነት በሚመጡ የቤት እንስሳት ትጨናነቃለች ጋሰራ በርካታ የገጠር ቀበሌ ጎልማሶችና ኮረዳዎች ለመተጫጨትና ስለትዳር ውይይት ለማድረግ የሚቀጣጠሩት በዚህች ከተማ በቅዳሜ ገበያ አለት ነው የሰፈራችን ልጆች ጨዋታ የምናቆመው የቀነ የጸሐይ ብርፃን በምሽቱ ጨለማ ተለውጦ አከባቢው ሲጨላልም ብቻ ነው በተለይ የጨረቃ ብርሃን በጉልህ የሚታይበት አለት ከሆነማ ቤተሰቦቻችን ለፍለጋ ወጥተው አስኪጠሩን ድረስ ከጨዋታችን የሚያላቅቀን የለም አኔም ጨዋታ ከመውደዴ የተነሳ አቤት ገብቼ ምሳ ለመብላት አልዓዓም የ ሳነቲም ሻማ እድሜዬ ለትምህርት ደርሶ ትምህርት ቤት አስከምገባበት ጊዜ ድረስ ቤተሰቦቼም ሆኑ የሰፈር ሰው ንጋቱ ወይም አእያቁላመጡ ንጌ እያሉ ነው የሚጠሩኝ ወላጅ እናቴ እኔን በምትወልድበፐ ጊዜ በከፍተኛ ምጥ ተጨንቃ ሌሊቱን ሙሉ ስታምጥ ቀይታ የሌሊቱ ኘርማ ለነጋታው የዐፀሐይ ብርፃን ስፍራውን ሲለቅ ጀምበራ ከሰማዩ ጥግ በፈገግታ መጣሁ መጣሁ እያለች ንጊቱን በምታበስርበት ሰዓት እናቴ ከምጥ ተገላግላ እኔን የወለደችበት ሰዓት በመሆነ ስሜን ንጋቱ ብላ ጠራችኝ ዓም ነው ለከተማዋ ብቸኛ እና ባለቤትነቱ የመንግስት የሆነው መዋዕለሕጻናት ትምህርት ቤት ከመኖሪያ ሰፈራችን አቅራቢያ ብ ወላጅ እናቴ በማለዳ ከዚያው ወስዳ ልታስመዘግበኝ በዝግጅት ላይ ነ የሰፈር ሰው ከእንቅልፍ የሚነሳው የአኔ እናት በማለዳ ቡና ለማፍላተ በምትወቅጠው የቡና ሙቀጫ ድምጽ እንደ ማንቂያ ደወል በመጠቀሃ ነው አቶ ተፈራ ግብርና ቢሮ የሚሰራ የሰፈራችን ታዋቂ ሰው ነው ጠዋት ጠዋት ወደ ሥራ ሲሔድ በቤታችን በር ላይ አልፎ ስለሆነ ለእናቴ የእግዚአብሔር ሰላምታ ሳይሰጣት አያልፍም ነገር ግን ዛራ ያለ ወትሮው የሥራ ሰዓት አሳልፎ ሦስት ሰዓት ሲሆን በበራችን ሲያልፍ እናቴ ተፈራ እንዴት አደርክ። አለኝ አኔም ምናለ ይህ አድል በተሰጠኝ ብዬ በልቤ ስጠባበቅ ነበርና ደስ አለኝ የምንማርበት ክፍል የወይዘሮ በቀሉ ባለቤት የአቶ ሰፊሳ ስያተ የተቀበሩበት የቀብር ቤት ናት በዚህ ቤተክርስቲያን ቅጥር ኘቢቤ ውስጥ የሚገኙ ቀብር ቤቶች አብዛኞቹ የጭቃም ሆነ የሲሚንቶ ምርጊት የላቸውም በሰፋፊ ጥቅጥቅ ጠርብ ተገርግደው ከጣውሳ በር እየተሰራላቸው የሚቆሙ ናቸው የእኛም መማሪያ ክፍል የቀብር ቤት በሩ ከገተሜ እንጨት ተጠርቦ የተሰራና ግድገዳው ብዙ ክፍተት ያለው ነው መምህር ገዛኸኝ እያስተማረን ሳለ ድንገት የሰው ድምጽ ከሰማን ዞር አያልን በቀዳዳ ስናይ አያስቸገርነው ጮክ ባለ ድምጽ እየተቆጣን ወደርሱ ብቻ አእንድንመለክት ያዘን ነበር ተቀምጠን የምንማርበት ወንበር ግራና ቀኝ አግሩ መሬት የተተክከለና በላዩ ላይ አግድም አንጨት በሚስማር የተመታ ነው መሬቱ ሲሚንቶ ያልነካው አፈራማ ነው ሁልጊዜ የሚጎዘጎዘው የሳርና የቀጤማ ጉዝንዝ አንድም ቀን ተጠርጎ አያውቅም በላይ በላይ የሚደራረበው ጉዝጓዝ ስንረግጠው አንደ ካንጋሮ ፍራሽ ያነጥራል ትምህርት ሲጀመር ለወግ ያህል በሩን አንዘጋለን አንጂ ዙሪያው ክፍት ነው ቁመቴ ብዙም ረጅም ስላልነበረ አትሮኖሱ ጋር ጤጄ ስቀም ፊቴን ጭምር ሸፈነው መምህር ገዛኸኝ ና እዚህጋ ቁምና አስረዳ። አለችኝ ልትገርፈኝ መሰለኝ አስከ አንገቴ ድረስ ቆልፌ የለበስኩትን ሸሚዝ የላይኛውን ሁለት ቁልፎች ፈታች የውስጥ ከነቴራዬን አየች ሰውነቴን ስለመታጠቤ አረጋገጠች አጆቼን አገላብጣ ጠፍሬንና የጠፍር ውስጥ ቆሻሻ ይኖርብኝ እንደሁ ተመለከተች ምዕራፍ ሁለት ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከአንድ ዓመት በሏላ የመዋዕለሕጻናት ትምህርቴን አጠናቅቄ በ ዓም መስከረም ቀን ሰኞ አለት አናቴ ወጤ ጭሞ የሚባል ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ይዛኝ ሔደች በግራ አጂ ቀይ ዶሴ በቀኝ አጂ ደግሞ ግራ እጄን ይዛለች በርካታ ወላጆች ልጆቻቸውንና የተለያየ ቀለም ያለው ዶሴ ይዘው ወደትምህርት ቤቱ እየተመሙ ነው ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ትምህርት ቤት እንደደረስን አማማ አዚህ ላይ አረፍ በሉ አለን መምህሩ አንድ አግዳሚ ባለ ሁሰት አግር ወንበር እያሳየንወንበሩ አምስት ሰው ያስቀምጣል አናቴም በዚሁ ወንበር ላይ እንደተቀመጠች የማስመዝገብ ተራዋ ሲደርስ አማማ የልጁን ስም ይንገሩኝ አለ መምህሩ በአክብሮት መልክ ፊቱን ፈካ አድርጎ ንጋቱ ታደሰ ይባላል አለች የድሮው የቤት ስሜ ለምዶባት አይደለም። አለ እጁን እየዘረጋ አፖ ል አለችና ከጠቀለለችው ወረቀት ውስጥ የሷን አንድ ጉርድ ፎቶግራፍና የኔን ሁለት ጥቁር ጉርድ ፎቶግረፎች አውጥታ ከያዘችው ዶሴ ጋር ሰጠችው ሌሉች ተጨማሪ መረጃዎችን ከተለዋወጡ በኋላ ተነስተን ወደቤተ መጣን ከዛሬ ጀምሮ የአንደኛ ክፍል ተማሪ ሆኛለሁ አንድ ዓመት በቪሁ ትምህርትቤት ተማርኩ የዓመቱ የትምህርት ዘመን ተጠናቆ የተማሪዎች ደስታና ሀዘን የሚንፀባረቅባት ሰኔ ወር ደርሳ ትምህርት ቤቱ የወላጆች በዓል ካክበረበት ቀን ጀምሮ አንድ ሳምንት ሙሉ ትምህርት ቤቱ ውስጥ የተዘጋጀው የትምህርት ቤቶች የአስፖርት ውድድር ሲጠናቀቅ የውጤት መግለጫ ካርድ ተሰጠን ብዙዎች ሲደሰቱ በርካቶች ደግሞ ሲያዝነና ሲያለቅሱም አየሁ ማለፍና መውደቅ ምን አንደሆነ አላውቅም ላዝንበት ወይም ልደሰትበት የሚገባ አንደሆነ አልተረዳሁም አቤት ስገባ ታላቅ ወንድሜ ወደሁለተኛ ክፍል የተዛውኩ መሆኑን አስረዳኝ ከሦስተኛ ክፍል ጀምር ግን ስለትምህርት ያለኝ ግንዛቤም ፍላጎቴም ጨመረ በተለይ የሦስተኛ ክፍል የእንግሊዘኛ መጽሐፋችን የውስጥ ገፆች በተለያየ ቀለማት ያሸበረቀና በማያሰለቹ መልመጃዎች የተሰደረ በመሆኑ የትምህርት ፍላጎቴ አንዲጨምር አድርጎታል የኛ ደረጃ ትምሀርቴን የተማርኩበት የጋሰራ ወጤ ጭሞ ትምህርት ቤት ክገደል አፋፍ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ደቂቃ የአረፍት ክፍለ ጊዜዬን ተጠቅሜ ከክፍል ጓደኞቼ ጋር ከትምህርት ቤቱ ጀርባ ካለው ጫካ ውስጥ የአጋምና የቀጋ ፍሬ ለቅሜ በሱሬ ኪሶቼ ይዢ ወደክፍል ተመለስኩ የቀጋ ፍሬ ከውስጥ ያሉት ጥቃቅን ፍርዎቹ ስለማይበሉ አነሱን ለመፈልቀቅ ሲባል ከውስጡ የሚወጣው አንዕቧኒ በዖር ሳምሶነ ታደሰ አጆንና አዓን ይኮሰኩሳል በክፍል ውስጥ በተቀመጥንበት ወንበር ላይ የክፍሌ ተማሪዎች ዙሪያዬን ከበውኛል ሳሜ ቀጋ ስጠንቀጋ ስጠን አያሉ ክፍሉን ገበያ አስመስለውታል ለተዘረጉት እጆች ማን ይሁን ማን ሳልለይ ከክሴ አያወጣሁ ሰጠዋቸሁ ተማሪዎቹ ለኔም ስጠኝ ሰኑም ስጠኝ በሚል ድምጽ ክፍሉን በጩኸት አወኩተት የተማሪዎችን ድምጽ የሰማው አንድ መምህር እየተቻኮሰ ወደ ክፍላችን መጣ ምንድን ነው። ቀብር አልሔድኩም በእኔ እድሜ ላሉ ልጆች የአከባቢያችን ባህልም አይፈቀድም ነገር ግን አስከሬኑን ተሸክመው ወደ ቀብር ቦታ ይዘውት የሔዱት በእኛ መኖሪያ ቤት በር ላይ ስለነበረ ዋይ ዋይ እያሉ አስከሬኑን ተከትለው የሚያለቅሱ አናቶችን አየሁ የኢያሱን አናትም ሁለት ሴቶች በግራና በቀኝ ደግፈዋት እንባዋ በአይኖቿ እንደጎርፍ አየፈሰሰ አንደበቷ በለቅሶ ምክንያት ዝሎ የሲቃ ድምፅ አያወጣች በመፃል በመሃል ልጄ ጓደኞችህንስ ምን ልበላቸው ስትል በተቀራረጠ ድምጽ ውስጥ በርቀት ሰማቷት ራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም አቤት ሔዴ ኢያሱ የለም ያልኳት ትዝ አለኝ ምነው ያኔውኑ የለም ባለችኝ ያላወኩት ሐዘን ውስጤን ውርር አደረገው ሳላስበው አንባዬ በጉንጮቼ ላይ ዱብ ዱብ አያለ ከአይኖቼ ወረደ አስከሬኑን የተሸከመትና ከኋላ የሚከተሉትን ቀባሪዎች በሃዘን የተጎዳችውንም የጓደኛዬን አናት ርቀው ከዓይኔ አስኪሰወሩ በዓይኔ ተከተልኳቸው ምዕራፍ ሃብት የፍቅር ገደልና መሶቢት ተራራ የጋሰራ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊትለፊቱ መሀል ከተማ ቢሆንም ጀርባውን ገደል አፋፍ ላይ አድርጎ የተተከሰ በርካታ ዘመናት የተሻገረ የጥንት ቤተክርስቲያን ነው ግቢው ውስጥ ሲገባ በሁለት አጥር የተከፈለ ነው የመጀመሪያው የግቢ ክፍል ደጀሰላም ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽና ያረጁ የቀብር ቤቶችን የያዘ ነው ግቢው በትሳልቅ አድሜ ጠገብ የተፈጥሮ የወይራና የጥድ ዛፍች የተሸፈነ ነው በርካታ የዱር አንስሳት በውስጡ ስለሚኖሩ በተለይ ዲያቆናት ወደ ቤተልሔም ሲሔዱ ሁለትና ከዚያ በላይ ሆነው ነው ዴሮ ነብር ዘንዶ ጉሬዛ ዝንጀሮና የመሳሰሉት በተደጋጋሚ ምዕመናን ለፀሎት ሲሔዱ በግልጽ የሚያዩአቸው የዱር አንስሳት ናቸው ሌሎቹ አንስሳት ከጫካው ወጥተው ሰው ሲያዩ ወዲያው ወደጫካው ይገባሉ ጉሬዛው ግን የማለዳው የቅዳሴ ጸሎት አስከሚጠናቀቅ ድረስ ከቤተልሔሙ በኩል ከሚገኘው ዛፍ ላይ ሆኖ ከወጣበት ሳይወርድ በጥሞና ተቀምጦ ይጨርሳል የ ሳነቲሞ ጓማ በተለይ ምዕመናነ የቅዳሴ ተስዕጦ ሲመልሱ አርሱም ምርዋ በመሰሰዐዑው በሚያምረው ድምፁ ሁለትና ሦስት ሆነው ሲጮሁ የቅዳሴ ተስዕጦ ለሚመልሰው ምዕመን የመሳሪያ እጀባ ክላሲካል ይመስል የጥዳሴዐን ሥርዓት ማራኪ አድርጎታል ካህነ ህብስቱን ዲያቀነም ወይነን ይዘው አማናዊውን የክርስቶስን ሥጋና ደም ለምዕመናነ ማቀበል ሲጀምሩ በዛፉ ላይ ያለምንም እንቅስቃሴ ተቀምጠው የነበሩት ተሬዛሥች ሁሉም በአንድነት እየፈነጠዙ ከዛፍ ዛፍ እየዘለሉ ከዛፎች ላይ ፍሬ ሰቀመዐ ወደ አፋቸው እያስገቡ ቀኑን ጮሉ ላይታዩ ወደ ጫካው ይሃገባሉ አንዳንዴ እኒህን የካህናት ጥምጣም የጠመጠመሙ የሚመስሉ የተፈጥር ውበት የተጎናጸፉ ጉሬዛዎችን ለማየት ቀን ቀን ወደ ቤተክርስቲያኑ እሔዳለሁ በየዛፉ ላይ አይኖቼን አያማተርኩ ጠበኩ ያ ማለዳ ማሰዳ የማያቸው በጥቁርና ነጭ ቀለማት ያጌጡ የአምላክ የተፈጥር ጥበብ የተገለጠባቸው አራዊት የሉም በተደጋጋሚ ተመላለስኩ ግን አንድም ቀን በቀትሩ ሰዓት ላገኛቸው አልቻልኩም አነዚህ ጉሬዛዎች በሳምንት አንድ ቀን አለተ ሰነበት አሁድን ጠብቀው በቅዳሴው ሥርዓት ካህኑ አሐዱ አብ ዋዱስ ብሎ ሲጾደምር በቤተልሔመሙ አጠገብ ባለው ትላልቅ ዛፎች ላይ ተቀምጠው ይታያሉ ሙሉ የቅዳሴ ሥርዓት ጊዜ በጥሞና አሳልፈው አርገት ሲወርድ ካህት የክርስቶስን ሥጋ ለምፅመናን ማቀበል ሲጀምር በመጡበት አቅጣጫ ተመልሰው ወደ ጫካው ይገባሉ በቃ በዚህች ቤተክርስቲያን ከሚገኘው ጥቅጥቅ ደን ውስጥ ወጥተው ለሰዎች የሚታዩት በአለተ ሰንበት አሁድ ማለዳ ብቻ ነው በግምት ከረፋዱ አራት ሰዓት አልዘለለም በመስቀልኛ ቅርጽ የተሰራውና ቆርቆሮው ሳይቀረ ሪያው ግድግዳ በአረንንዓዴ ቢጫና ቀይ ቀለማት የተቀባውን ቤተክርስቲያን በወንዶች በር ተሳልሜ በአከባቢዬ የምቀመጥበትን ሥፍራ አየፈለኩ በአይኔ ወዲህና ወዲያ አማተርኩ ምዕመናን የሰርክ ጸሎት አድርሰው ቃሰ አግዚአብሔር ለመማር የሚቀመጡባቸው የዛፍ ግንዶች በስተምዕራብ በኩል ተጋድመዋል ፈንጠር ብሎ አንድ ሰው ተቀምጧል ሁለቱን አጆቹን በግራና በቀኝ ጉንጮቹ ላይ አንብር አይኖቹን ከቤተ ክርስቲያኗ ጉልላት ላይ ተክሎ በትኩረት ይመለከታል አንደገና ዞር አልኩ። የመጣውን ለመጋፈጥ የተዘጋጀሁ ጆግና ይመስል አይኔን ከመቃብሩ ሳልነቅል ከተቀመጥከብት ተነስቼ ፊቱን አዙሬ ቀሜአለሁ በምዕራብ በኩል እጆቹን ጉንጮቹ ላይ አድርጎ ተቀምጦ ወደነበረው ሰው ዞር አልኩ በስፍራው የለም አንደገና ቀድም ከሰማሁበተ አቀጣጫ ሌላ ድምጽ ሰማሁ የማይቆራረጥና ዜማ የተቀላቀለበት ድምጽ ይሰማኘ ጀመር የቀብሩን ቦታ አላመንኩትም በአንድ በኩል ከዚህ ጥቅጥቅ ደን ጀርባ ልጆች ይኖራሉ ብዬ ገመትኩ በግራ በኩል አንድ ቁልቁል የምታወርድ ቀጭን መንገድ ተመሰክትኩ ደነገጥኩ የሰው መንገድ አይመስልም ድምጽን ወደሰማሁበት ምናልባትም ልጆች ይኖራሉ ብዬ ወደ ገመትኩበት ሥፍራ ያደርሰኝ ይሆናል ብዬ ወደዚያው ቀስ ብዬ ሔድኩ ቀጭኗና ሁለት ሰው የማታሳልፈዋ መንገድ በጥቅጥቅ ደን ውስጥ እየተጠማዘዘች ይዛኝ ነጎደች ደኑ ከትላልቅ ዛፎች በተጨማሪ ጥቅጥቅ ያለ ጫካ ስለሆነ ወደግራም ሆነ ወደቀኝ ለማየት የማያስችል ነው ድምጹ እየራቀኝ አየራቀኝ ሔደ መንገዱ ወደሌላ ስፍራ ሳይወስደኝ አልቀረም በአንድ በኩል መንገዱ የሰው ሳይሆን አውሬ የሚመላለስበተ ይሆናል ብዬ ፍርሃቴን ከበፊቱ ይልቅ አናረው በሌላ በኩል ደግሞ ድምጽን ስሰማ የነበረው ሰው በሌላ መንገድ አየሄደ ይሆናል እያልኩ ከራሴው ጋር የህሲና ትግል ያዝኩ። ትክክለኛውን ነገር ማወቅ አልቻልኩም ቆም አልኩ ወደመጣሁበት ዞር ብዬ ተመለከትኩ ከጥቅጥቅ ደኑ በስተቀር አንዳች አይታይም በጫካው ውስጥ የትልቅ ዳገትን ቁልቁለት እንደወረድኩ አልተጠራጠርኩ ከደቂቃዎች በኋላ ድምፁ ከእኔ ርቁ ከነአካቴው መሰማት አቁሟል ብዙ ደቂቃዎች በጫካው ውስጥ ስለሔድኩ አግርቼ ደክመዋል ድምጻቸውን መለየት ያልቻልኳቸው የአአዋፍ ዝያዎች በከፍታ ድምጽ ከወዲያ ወዲህ እያስተጋቡ በህብረት ይጮሁና ደግሞ ዝም ይላሉ ቁመቱ ከውሻ የሚያጥር አንድ አውሬ ጭራውን በመሬት ላይ አየጎተተ በመጠምዘዣዋ መንገድ ላይ ድንገት ፊት ለፊት ተገጣጠምን ከድንጋጤዬ የተነሳ ከመንገዱ ጎን ባለው ጢሻ ስር ዘፍ ብዬ ወደኩ አይኖቼ ግን ከአውሬው ላይ አልተነቀለም ሸለምጥማጥ ነበረ በደር ሳሞሶነ ታደሰ ለማንሳት መስሉት በስተቀኝ በኩል ጢሻውን አየሰነጠቀ ጥሎኝ ጠፋ አኔ በዛው በወደኩበት ከነድንጋጤዬ ሰብሰብ ብዬ ቁጭ ብያሰሁ ጥቂት ደቂቃ ከተቀመጥኩበት ሳልነሳ የሸለምጥማጡን ተመልሶ መምጣት የኮቴ ድምጽ ማድመጥ ጀመርኩ ስፍራው ጸጥ ብሏል ዘወር ዘወር ብዬ በተቀመጥኩበት አካባቢውን በአይኖቼ ቃኘሁ በተቀመጥኩበት አጠገብ ባለው ዛዓ ላይ አንዲት ርግብ አርፋ ኖሯል ድንገት ክንፎቷን በጥፊ እያማታች ዛፉን ለቃ በአናቴ ላይ ስትበርር አጆቹን ወደኋላ አዙሬ ሁለት ጆሮዎቼ ላይ ጭጌ አፍንጫዬን ጉልበቶቼ ላይ ሰክቼ ኩርምት ብዬ ቀረሁ ነፍሴ በአፌ ወትታ ከርግቧ ጋር የበረረች አስኪመስለኝ ድንጋጤዬ ማንነቴን አሳተኝ በድንጋጤ ደንዝዣለሁ ስለምጥማጡ እንደገና ተመልሶ የተወሰነ የሰወነት አካሌን ገምሶ የወሰደው መሰለኝ ከተቀመጥኩበት ለመነሳት ድፍረት አላገኘሁም ቀስ ብዬ አጆሼፔን ከጆሮዎቼ ላይ አውርጄ አንገቱን ቀና አደረኩ ምንም የለምትከቫዬን ወደግራና ቀኝ ዞር ዞር ብዬ አየሁት ደህና ነኝ የተበላ አካል አልነበረኝም የመጣሁበትን ቀጭኑን መንገድ ይፔኙ አሁንም ቁልቁል ወረድኩ ደኑ እየሳሳ ከፊት ለፊቴ ሌላ ተራራዎች በጭላንጭሉ ውስጥ ይታየኝ ደመርየት ሀገር አንደደረስኩ አላውቅም የመጣሁበትን ጥቅጥቅ ደን ዞር ብዬ አየሁት አጅግ ያስፈራል በተለይ ያ ያስደነገጠኝ ሸለምጥማጥ ትዝ አለኝ ከዚህ በኋላ በዚህ ጥቅጥቅ ደን ውስጥ ጥያት ወደመጣሁት ቤተክርስቲያን መመለስ የማይታሰብ ነው ፍርፃሣፃቴ አለቀቀኝም በደመነፍስ ወደፊት አየሔድኩ ነው ብቸኛና ቀጭን የነበረችው መንገድ ለሁለት የምትከፈልበት አካፋይ ቦታ ደረስኩ አንዱ በስተግራ በኩል ይኮ ቁልቁል የሚወርድ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ በስተቀኝ በኩል አግድም ይዞ የሚሔድ መንገድ ነው አግሬ ወዳመራኝ በስተቀኝ በኩል አግድም የሚሔደውን መንገድ የዢ መሔድ ጀመርኩ የደነ ሽፋን አየቀነሰ ሰማዩም እየታየኝ መጣ ቅድም ስሰማው የነበረው በኋላም ከናካቴው ርቆኝ የነበረው ዜማ የተቀላቀለበት ድምጽ አሁን በጥቂቱ አየተሰማኝ ነው ጥቂት ከፄድኩ በኋላ ቆም አልኩ የአርምጃዬን ድምጽ አጥፍቼ አደመጥኩ ያለማቋረጥ ይሰማል ደስ አለኝ ወደ ቤተክርስቲያን የምመለስበት መንገድ ያገኘሁ መሰለኝ አርምጃዬን ጨምሬ ፈጠን ፈጠን አያልኩ ሔድኩ ድምጹን አየቀረብኩት ስሔድ በርካታ ድምጽ ይሰማኝ ጀመር የአብነት ተማሪዎች ናቸው ከየሄታ የተማሩትን የዜማ ትምህርት የ ሳነቲነም ጓማ በሽምደዳ ለመያዝ በዜማ እየጮሁ ያጠናሉ እየተጠጋዋቸውመጣሁ በርካታ የአብነት ተማሪዎች ፈንጠር ፈንጠር ብለው ለየብቻቸው የየደረሱበትን ትምህርት ከፍል የሚያጠነብትና የቅኔ ተማሪዎችም ቅኔ የሚፈላስፉበት ስፍራ እንደሆነ ተረዳሁ በዚህ ሰፍራ የደን ሽፋኑ እምብዛም አይደለም በግራ በኩል ለዓይን በሚያማልል መልኩ የተገተሩት ሁለት ተራራዎች ግልጽ ብለው ይታያሉ። ምን ይሆን አልኩና መልስ ሳላገኝ ፊቴን አዙሬ መፄዴን ቀጠልኩ የምሳ ሰዓት አልፏል የቤተክርስቲያኑን የመጀመሪያ አጥር ወጥቼ ሁለተኛውን አጥር ልጨርስ በር ላይ ደርሻለሁ ዞር ብዬ ፊቴን ወደ ቤተክርስቲያኑ አድርጌ መላ ገጹን ከማተብኩና የቤተክርስቲያኑን ቅጥር ለቅቂ ወጣሁ የከተማዋን አውራ መንገድ ይዢ ቁልቁል ወረድኩ የዋልኩበትን ውሉ በህሊናዬ እያመሳሰስኩ በደመነፍስ በጠራራማው መንገድ አቀናሁ በመሀል ከተማ ውስጥ በመስቀልያው መንገድ ወደግራ ስታጠፍ ከአትዬ አጅጋየሁ ቡና ቤት ፊትለፊት ከአንጨት የተሰሩ ዱካ ላይ ቁጭ ቁጭ ያሉ ወጣት ሴቶችና ወንዶች ከቀርከሃ የተሰሩ ባለሁለት ማስገቢያ ያላቸው የሙዝ ሳጠራ ላይ ሙዝ ደርድረው ይሸጣሉ አትዬ እጆጋየሁ ቡና ቤት በጋሰራ ከተማ ብቸኛና ታዋቂ ቡና ቤት ነው የአትዬ በቀለች ምግበ ቤትን ጨምሮ በከተማዋ ውስጥ ያሉ ታዋቂ ምግብ ቤቶች ከአራት አይበልጡም ከአነዚህ ውስጥ ግን የእትዬ እጅጋየሁ ቡና ቤት ትልቁና ታዋቂው ነው ቅዳሜ የእንስሳት ግብይቱ በየመንገዱ የሚጦፈው የአትክልትና ፍራፍሬው ግብይት የእህል ገበያው የሚደራበት አለት ስለሆነ ለግብይት ከየገጠር ቀበሌዎች በመጡ ሰዎች ተጥለቅልቋል በቤተክርስቲያኑ ጉልላት ላይ ያየሁት የሰጎን አንቁላል ጥያቄ ፈጥሮብኝ ኖራልና ማታ ወላጆቼን ጠየኩ አጥጋቢ ምላሽ አላገኘሁም አናቴም አባቴም የተለያየ መላምታቸውን አጋሩኝ የቤተክርስቲያን ቀሳውስት አባቶችን አና የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎችን ብጠይቅ ምላሽ እንደማላገኝ አሰብኩ በበነጋታው አለቱ ሰንበት ስለነበረ ለቅዳሴ ወደቤተክርስቲያን ሔድኩ ተማሪዎቹ ተቀምጠውባትና ተደግፈዋት የነበረችው ዛፍ ስር ማንም የለም ቀስ ብዬ ወደዛው ፄድኩ ይህች ቦታ ከቤተክርስቲያኑ በስተደቡብ አቅጣጫ በልማድ ሰንበቴ ቤት አየተባለ የሚጠራው ደጀሰላም አካባቢ ናት ዝክር ያለባቸው ሰዎች ዳቦና ቁሎ ጠላም ይዘው ወ ደጀሰላመ ይገባሉ ጦጣዎች ከጣሪያው ላይ ወርደው ወደ ደጀሰላሙ ለመግባት ይቁለጨለቻሉ ደጀሰላሙ በጣም ትልቅና ሰፊ ቢሆንም በእንጨት ብቻ ቱ ቁጪ ወ ጐ ቹ ሑክ ወ ቅ ቹ ወ ከ ወ ወ ወ ል ዌ ወ ወከ ከወ ልከቹ ሕቱ እቱ ወ ቅ ወወ ወቁ ወ ወቹ ወቱ ወዜ ወ ። ምግብ አንኳ ቢያስፈልጋተ ሌላኛው ሰጎን ያመጣላታል አጂ አንቁላሏን ትታ አትሔድም እግዚአብሔርም አይኖቹን ከእኛ ከልጆቹ ለሴኮንድ ሽርፍራፊዎች ሳያነሳ መዓልትም ሌሊትም የሚጠብቀን መሆኑን የሚያስረዳና ታላቅ መንፈሳዊ ምስጢር ያዘለ ነው የሻኩራዎቹም ድምጽ ሔርድስ ያስፈጃቸው የ ሺህ ንፁሃን ሕጻናት የለቅሶ ጩኸትና ድምጽ ምሳሌ ነው ብዬ ያልተጠየኩትንም ጭምር አብራርቼ አኔም እንደመምህር ገዛኸኝ ወስብሐት ለአግዚአብሔር ለአግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ብዬ ወደ ወንበሬ ተመለስኩ መምህሩ ቃሰሕይወት ያሰማልን ብሎ ካሳረገ በኋላ ቤተክርስቲያን ባለ ብዙ ጥበባትና በርካታ ምስጢራትን ያዘለች መሆኗን አንዲሁም በቤተክርስቲያን ጉልላትና ቅጥር ግቢ ውስጥ የምናያቸው ምልክቶች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጉሞችና መንፈሳዊ ምስጢርች ያላቸው ናቸው ሲል የአለቱን የትምህርት መርሐግብር ጠቀለለው ስለደወሉ ምስጢር ግን ከአባባ በስተቀር ማንም የሚያውቅ ስላልመሰለኝ ማንንም መጠየቅ አልፈለኩም ቀናቶች ተለዋውጠው አለተ ሰንበት መጣ የአናቴን ባለ ጥቁርና ነጭ ጥለት ያለው ነጠላ ሰብሴ ለቅዳሴ ቤተክርስቲያን መጥቻለሁ አባባን ለማግኘት የደወሏብረት ከተሰቀለበት ዛዓ ስር ቁጭ ብያለሁ የቅዳሴው ሥርዓት ተጋምሶ አግዚኦታ ሲደርስ ከደጀ ሰላሙ በኩል ቅጠልማ መልክ ያለው ጋቢ የለበሱ አንድ አባት በዝግታ አየተራመዱ የ ሳገቲምጓማ መጡ ትኩር ብዩ አየዋችው እየቀረቡኝ መጡና ቀልመም ያለችውን መደወያዋን ብረት ከዛፉ ስር አነሱ ከዘራ ግን በእጃቸው የለም በቢጫ ጋቢያቸው ላይም ተንዥርግጎ የነበረው ዒማቸው አጠረብኝ እኛ ካሁን ቀደም ያናገርኳቸው አባባ አለመሆናቸውን አረጋገጥኩ ከወዲያኛው ጥግ ወደደነ በሚያስኬደው መንገድ ከሰንበት ትምህርትቤቱ ዕሕፈት ቤት አጠገብ ቢጫ ጋቢዎችን የለበሱ ሃስት አዛውንቶች በአሮጌ መቃብር ላይ አሻግሬ አየሁ ደስ አለኝ በቃ እዛጋ ናቸው ማለት ነው ብዬ ለማናገር የቅዳሴው ሥርዓት እስኪጠናቀቅ ጠበኩ ዲያቀነ አትሁ በሰላም በሰላም ግቡ ብሉ ምዕመኑን ሲያሰናብት እኔ ግን ቅዳሴ ፀበልን ትቼ ከርቀት ቢጫ ጋቢ ለብሰው ሲታዩኝ ወደነበሩተ ሦስት አዛውንት ዘንድ አሮጌዋን የቀብር ቤት ታጥፌ በጠመዝማዛዋ መንገድ ሔድኩ ከስፍራው ስደርስ አንድም ሰው የለም ፀበል ሊቀበሉ ፄደው ይሆን ብዬ በአይኔም ግራና ቀኝ አማተርኩ ግን ላያቸው አልቻልኩም በሰንበት ትምህርት ቤቱ ፅሕፈት ቤት ጥግ ጥጉን ራመድ ራመድ ብዬ የደበቀኝና የከለለኝ ነገር አንዳለ ለማረጋገጥ ተጠጋሁ ክቤቷ ጥግ ላይ በግራ በኩል ሌላ ቢጫ ጋቢ የለበሱ አዛውንት የጸሎት መቁጠሪያ እየቆጠሩ ፊታቸውን ወደ ቤተክርስቲያት አዙረው ኩስስ ብለው ተቀምጠዋል በሳቸውና በቤተክርስቲያኑ መካከል ጫካ ስላለ ከቤተክርስቲያኑ ጉልላት በስተቀር ምንም አይታይም አባባ ይሆኑ ብዬ ጠጋ አልኳቸው በራሳቸው ላይ ድፍጥጥ ያለ አሮጌ ቆብ አጥልቀዋል በአይናቸው የቤተክርስቲያኑን ጉልላት አየተመሰለከቱ የአፋቸውን ከንፈሮች እያነቃነቁ በጣቶቻቸው ደግሞ መቁጠሪያቸውን ይቁጥራሉ ቁጭ በል የሚል ድምጽ ሲያወጡ ያልጠበኩት ስለነበረ ድንግጥ አልኩ ያዩኝም አልመሰለኝም ነበር አሺ» አልኩና ወዲያው አጠገቤ ካለው ጠፍጣፋ ድንጋይ ላይ ተቀመጥኩ አባባ መሆናቸውን ለማረጋገጥ እየተንጠራራሁ ፊታቸውን አየሁ ዒማቸው አርሱ ራሱ ነው ከዘራዋን ለማየት ከመቀመጫዬ በጥቂቱ ብድግ ብዬ አጆቼን ወደታች አድርጌ በጀርባቸው ላይ ተንጠራርቼ በአይኔ ፈለኩኝ ድንገት ቀስቀስ ሲሉ ቁጭ አልኩ ገጻቸውን በመስቀል አምሳያ ሦስት ጊዜ አማተቡ በአጃቸው የነበረውን መቁጠሪያ አንገታቸው ላይ አጠለቁትጎ ወደኔ ዞር አሉና ልጄ ስምህ ማነው። ያልተነገረ ታሪክ አልኩ በልቤ አባ ቀጠሉ በወቅቱ ለደወል የምንጠቀምበት ብረት ብዙም አይሰማም ነበረ በዘመኑ የነበሩ አባቶች ይህን ነገር ከቤተክርስቲያን ማውጣት አይኖርብንም ይልቁኑም የአግዚአብሔር ድንቅ ሥራ የተገለጠበት ስለሆነ ለምስክርነት ከትውልድ ወደ ትውልድ አእየተተላለፈ ይነር ብለው አሁን አንደምታየው ለደወል እየተጠቀምነው ታሪኩንም እየነገርን እንኖራለን ልጄ የቪህች ቤተክርስቲያን ታሪክ ብዙ ነው አንዲህ በዋዛ መች ተነግር ያልቃል እናንተ ግን ታሪካችሁን አያወቃችሁ አደጉ ማንም ታሪኮችን እየለወጠ ቢጽፍ አናንተ ግን በህሊናችሁ ላይ ከጻፋችሁት ማንም የታሪክ ስህተት ሊዘራባችሁ አይችልም አያሉ ፀጉሬን በአሻፐቸው ሲደባብሱኝ በተመስጦ ከነጎድኩበት የታሪክ በይር ኅምሶነ ታደሰ ባህር ውስጥ ተመለስኩ በመጨረሻም ልቫ የመክራን ዳገት ያልወጣ ሰው የደስታን ሜዳዎች ሊያገኝ አይችልም በሚለው አበረታች የምክር ቃል ሃሳባቸውን ጠቅልለው ከደጀሰላም ዳቦ አምጥተው ሰጥተውኝ በል ይህችን እየበላህ ሂድ ብለውኝ በዛው በአሮጌዋ የቀብር ቤት ጀርባ በሚወስደው መንገድ ቁልቁል ወረዱ ከእይታዬ እስኪሰወሩ በአይኔ ተከተልኳቸው ምዕራፍ አምስት እጅሥራ ከተማዋ ላይ ሁለት የመንግስት ትምህርት ቤቶች አሉ ከኛ ኛ ክፍል ወጤ ጭሞ ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትና ከኛ ኛ ክፍል ደግሞ ጋሰራ መለስተኛ ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እኔም እስከ ዘጠነኛ ክናል ድረስ በነዚሁ ትምህት ቤቶች ነው የተማርኩት ሂሳብ ትምህርት ላይ በጣም ደካማ ነኝ ከመምህራኑ የማስተማር ችግር ሳይሆን ትምህርቱ ስለሚከብደኝና ለማጥናት ዝግጁ አለመሆኔ ነው በምትኩ ቡኪፒንግ ባዮሎጂ ኬሚስትሪና የቋንቋ ትምሀረቶች ላይ ጠንካራ ዝንባሌ አለኝ ከክፍለጊዜዎች ሁሉ እጅስራ የሚባለው ክፍለ ጊዜ ሲመጣ ግን አኔና ጓደኛዬ ታሪኩ የምንሞትበትን ቀን ነው የምንመርጠው ታሪኩ ከጓደኞቼ ሁሉ በጣም ተንኮለኛና ቢመቱት የማያመው ጠንካራ ሰውነት ያለው ልጅ ነው ኛ ክፍል አያለን የመጀመሪያውን ክፍለ ጊዜ መምህር ገይድ ስነ አንግሊዘኛ ቋንቋ አስተምሮን ክፍለጊዜው ሊያልቅ አምስት ደቂቃ አካባቢ ሲቀረው በሉ አንዳትወጡ አንብቡ ብሎን የአለቱን ትምህርት አጠናቆ ወጣወሩ ጥቅምት ስለሆነ ማለዳ ማለዳ በጣም ይቀዘቅዛል የማለዳው ጤዛ ቶሉ አይረግፍም አስክ ኛ ክፍለጊዜ ባሉት ጊዜአት የተገረፈ የጠዋት ፈረቃ ተማሪ ከቅዝቃዜው ጋር ተዳምሮ ቀኑን ሙሉ ህመሙ አይወጣለትም በይር ሳምሶን ታደሰ ሁሎ ኺምወ ዋክስ ዕሁጤኛ። አያልኩ መምህር ታዬን ተማጸንኩትና ፊቱን አዙሬ ለግርፋት ቆምኩ በያዘው አርጩሜ አንዴ ሲያዶለኝ እንደ ከበር ዲ ብሎ ጮኸኽ የሒሳብ ደብተሬን ክሱሬዬ ስር ወትፌው ነበርና ለሁለተኛ ጊዜ ሸጥ አድርጎ ደገመኝ ደብተሩ በአግሬ ስር ሹልክ ብሎ ወደቀ መምሀር ታዬ ያሾፍኩበት ስለመሰለው ቁጣው ነደደበት በእኔ መገረፍ የድንጋጤ ሳቅ ከተማሪዎቹ ጋር ሲስቅ የነበረው ታሪኩንም በቆመበት ሳያስበው ጀርባውን ሸጥ አደረገው ታሪኩም መምህርዬ መቀመጫዬን ግረፈኝ ሲል በጸጉራሙ ቀንድ ማሾፉ ሳያንስ ከአኔ ጋር በጋራ የዘየድነው ተንኮል አደሆነ መምህር ታዬ ተረድቷል የክፍላችን ተማሪዎች ታሪኩ በያዘው ፀጉራም ቀንድ ከድንጋጤ ሳይወጡ ከመቀመጫዬ ስር በወደቀው ደብተር ሥራቸውን ትተው በአንድ ድምጽ በሳቅ የአከባቢውን ጸጥታ አደፈረሱት ክሰንበት አለታት በተጨማሪ በአዘቦት ቀናትም ከትምህርት ቤት መልስ ወላጆቼን አግዛለሁ የጠዋት ፈረቃ ተማሪ ከሆንኩ ፍየሎቼን በመኖሪያ ግቢያችን ውስጥ ረዘም ረዘም ባለ ገመድ ጊቻ ላይ አስሬአቸው ወደ ትምሀርት ቤት አሔዳለሁ ዶሮዎቹን ግን ማለዳ ከመኝታ ተነስቼ ፊቴን ከመታጠቤና ቁርስ ከመብላቴ በፊት የሚበሉትን ሥንዴና በቆሎ የሚጠጡትንም ውፃ አዘጋጅቼ ነው ዶሮዎቹ እንዲወጡ የደሮ ቤቱን የምክፍተው ምዕራፍ ስድስት ከዶሮ እርባታ ወደፍየል እርባታ እንጨት ሰበራ አባቴ ለትሳኤ በአል ሁለት ብር ከፃያ አምስት ሳንቲም የገዛትን ዶሮ ለምሼሄው ከእርድ አስቀረኋት ለተከታታይ ቀናት የጣለችው አንቁላል አስታቀፍኳትከቀን በኋላ ከ እንቁላል ሦስቱ ሲበላሹ ጫጩቶችን ቀፈቀፈች አራቱን የሰማይ ጩሱሌ አሞራ ከበላብኝ በስተቀር ስምንቱ በጥሩ ሁኔታ አደጉ ካደጉት ውስጥ አንዱን ወንድና አምስት ሴቶችን ለርቢ ትቼ ሁለቱን አውራ ዶሮዎች እያንዳንዳቸውን በ በ ብር በጥቅሉ በ ብር ሸጥኳቸው የዚህን ጊዜ እንደኔ ሃብታም በዚህ ምድር ላይ ያለ አልመሰለኝም በሁለት በሁለት ብር ተጨማሪ ሁለት ሴት ዶሮዎች ገዝቼ ብር ይዢ ወደ ቤት ገባሁ በአዲህ መልኩ የበዙትን ዶሮዎች የማሳድርበት ቦታ እየቸገረኝ የሰፈራችንም ድመቶች ማታ ማታ አያንጫሟጪቸው ቤተሰቤን እንቅልፍ ነስተዋቸዋል ጫካ ወርጄ ለዶሮ ቤት መስሪያ የሚሆን አንጨት ቆርጩ በማምጣት ማጠራቀም ጀመርኩ የአንድ ዚንጎ ቆረቆሮ ዋጋ ብር ስለሆነ የዶሮ ቤቱን ጣሪያ አንድ ዚንጎ ቆርቆሮ በ ብር መግዛት የማይታሰብና የገንዘብ ብክነትም ሯመሰለኝ ብመኝስ ብር ከየት ላመጣ። ድምጽ ሳያሰማ ዘሎ የመንክስ ባህርይ ያለው የውሻችንን ጠባይ የሰፈሩ ሰዎች ሁሉ ያውቃሉለዚህም ነው ከርቀት ሆነው እናቴ ውሻውን እአንድትይዝላቸው የሚማጸኗት ማለዳ ማለዳ በራቸውን ከፍቼ ጥሬ የምበትንላቸው አንዲሁም ከትምህርት ቤት ስመለስ ከምሳዬ ሳይቀር ከፍዬ የምሰጣቸው ዶሮዎቼ ድምጴን ለይተውኛል ከትምህርት ቤት ስመጣ የመምጫዬን ሰዓት ጠብቀው መንገድ ይጠብቁኛል ሥጋ የማቀብለው ውሻችን እንኳ ያን ያህል አይለማመጠኝም በተለይ ገና ከአጥር ግቢ ውጪ ሆፔ ከትምህርት ቤት ጓደኞቼ ጋር ለስንብት ቻው ስንባባል ድምጴን ከሰመ በሰማይ እየበረሩ በምድር አየሮጡ አግሬ ስር ክብብ ያደርጉኛል የየራሳቸውን ድምጽ አያሰመ አውራዎቹ እያቅራሩ ቄቦቹ ክንፋቸውን አያማቱ ሲካካዎቹም እያስካኩ አስከቤት ይከተሉኛል ደብተሬን አስቀምጩ ከምሳዬ በፊት ለነሱ ጥሬ መበተን የዘወትር ሥራዬ ነው ወደ ትምህርት ቤት ስሔድም እሽሽሽ ብዬ አስካላባረርኳቸው ድረስ ቢቻል ከመኖሪያ ቤቴ ኪሜ ወደሚርቀው አስከ ትምህርት ቤት ድረስ ተከትለውኝ ይሔዳሉ እኔም ከትምህርት ቤት ወደ ቤት መግቢያዬ ሰዓት ሲደርስ የዶሮዎቼ ናፍቆት በአይኖቼ ላይ ድቅን አያለ ቶሎ ወደ ቤት አንድሔድ ምክንያት ሆናኛል አንድ ቀን ከሌሊት ጀምሮ ሲያስካኩ የቆዩትን ዶሮዎች ጥሬ በትፔላቸው በራቸውን ከፈትኩላቸው የ ሳነቲም ጓማ ነገር ግን ከወትሮው በተለየ መልኩ ያልጠበኩት ክስተት ተከሰተ ከወትር እንቁላል መጣል አቋርጣ የማታውተው ትልቋ አርጊ ዶሮ የለችም ወይኔ ማታ አልገባችም ነበር አንዴ። አለችኝ ነገሬን ናቅ ናቅ አድርጋብኝ በማግስቱ በአለተ ሐሙስ ሰባት ዶሮዎች ሞተው አደሩ ገበያው ቅዳሜ ስለሆነ አስከ ቅዳሜ ባለው ቀናት ተጨማሪ ዶሮዎች አእንደሚሞቱብኝ ገመትኩ ነፍሳቸውን ለማፃቁየት ያህል ውፃ በጨውና በበርበሬ በጥብጩ አንዲጠጡተ በሰሀን አቀረብኩላቸው ለመጠጣት አየሞከሩት በርበሬው ስለሚያቃጥላቸው ይተዉታል ማታ ለአዳርሲመጡ እየያዝኩ አንድ በአንድ አፋቸውን ክፍቼ ጋትኳቸው አርብ ማለዳ ከአንድ ዶሮ በሰተቀር አልሞተብኝም ቅዳሜ መጥቶ ለመሸጥ እየሳሳሁ የተወሰነትን አውጥቼ በ ብር ሰጥኩ አለቱኑ በ ብርና በ ብር ሁለት ፍየሎች ገዝቼ ገባሁ በቀሪው አንድ ብር ሁለት አስኪሪፕቶ ገዝቼ ሁለቱን ብር ለእናቴ ሰጠኋትና በቀሪው አንድ ብር ሙዝ ሸንኮራ አገዳና አኩኩ ገዛሁበት የነሮው የትግል ሁኔታ ከዶሮ ወደ ፍየል አርባታ አየተሸጋገረ ነው በሰፈራችን ውስጥ ከበግ ይልቅ ፍየሎችን ማርባት ይቀላል አከባቢያችን የጠፍ ሳርና የተፈጥሮ የጫካ ቅጠላ ቅጠል ስላለ መናኖአቸው አያሳስብም አኔና የሰፈሬ ልጅ ቆጠሬራ ፍየሎች ለማገድ አስከ ቁፍቱ ጫካ ድረስ አብረን ነው የምንሔደው አሸቱም የሚያግደው ፍየል ባይኖረውም ለወላጆቹ የማገዶ አንጨት ለመልቀም ከእኛው ጋር አብርን ነው የሚሔደው በተለይ ትምህርት የሌለ ቀን ጠዋት ከወጣን ለምሳም ወደቤት ሳንመለስ በዚያው በጫካ ውስጥ የአጋምና የቀጋ ፍሬ ለቅመን እየበላን ውለን ለቤተሰቦቻችን የማገዶ አንጨት ለቅመን ወደ ቤተ የምንመለሰው አምሽተን ነው ማክሰኞ አለት ነው ጓደኛችን ቀጠሬ አብሮን አልነበረም አኔና አስቱ ፍየሎቼን ወጤ ጭሞ ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ከአክርማው ሳር አከባቢ ትተናቸው አንጨት ሰበራ በይር ሳሞሶነ ታደሰ የታችኛውን መንገድ ትተን በላይኛው መንገድ ከገደሉ በታች የሚኖሩ ቆለኞች በሚወጡበት መስመር ፄድን የሙስሊሞች የቀብር ቦታ ልዩ ስሙ ውጅባ የሚባለውን ስፍራ አልፈን የቁፍቱን መንገድ ይዘን ሄድን ሁለታችንም እንጨት የምንሰብርበት ገጀራ ይዘናል ዝንጀሮ የሚውልበትን ስፍራ ወደግራ ትተን ቁልቁል በሚያንደረድረው መንገድ ዘልቀን ወረድን የገተሜ ዛፎች የሚበዙበትን ቦታ አልፈን ከማዶ የጎሰማን መንገድ በሚያሳየው ገደል እርከን የመጀመሪያውን ደረጃ ወረድን የመጀመሪያውን የገደል እርክን ስንወርድ ሁለት ሰው በአንዴ የማያስወርድ ቀጭን መንገድ በመሆኑ እሸቱን ቀድሜ ወረድኩ እኔ ወርጄ መሻገሬን ሳልነግረው አሱ ለመውረድ አይጀምርምምክንያቱም ሲወርድ የሚረግጣቸውና የሚጨብጣቸው አለቶች ተነቅለው ወይም ተፈርክሰው ካመለጡት አናቴን ሊበረቅሱት ስለሚችል በጣም በጥንቃቄ ነው የምንወርደው አሸቱ ወርጃለሁ ውረድ። ብቻዬን መፄድ ፈርቼ አመረርክ እንዴ ልልክ ነበር የጠራውህ ስለው የባሰ ተናደደብኝ ሰዓቱ እየገፋ ሔደ ከዚ አካባቢ ቶሉ ካልወጣን ከሰዓት በኋላ ሊዘንብ የዳመነው ሰማይ ዝናቡን ካርከፈክፈው ድጡ አያስወጣም ከዚህ በኋላ ግን ብቻ ለብቻ ቁልቁል ወርደን ገጀራና የሰበርነውን እንጨታችንን ለማምጣት ምንም አይነት ድፍረት አላገኘንም በጋራ የሁለታችንንም ፈልገን ለማምጣት ተስማምተን የመጣንበትን ቁልቁለት ኋላና ፊት ሆነን ወረድን ምዕራፍ ሰባት አስጨንቄ እና አራት እግር ስድሰተኛ ክፍል ብሔራዊ ሀገር አቀፍ ሚኒስትሪ ፈተና ተፈትጌ ውጤቱን እየተጠባበኩ ነው ጋሰራ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚጀምረው ከኛ ክፍል ነው ክፍሎቹ አንደ ወጤ ጭሞ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በጭቃ የተሰሩና የወለላቸው አዋራ ጉንፋን የሚያስይዝ አይደለም በግንብ ያሸበረቀና ወለሉም ቢሆን ሲሚንቶ ፃው አንድ ለሦስት የሚያስቀምጠው ባለመደገፊያና የደብተር ማስቀመጫ ኪስ ያለው የክፍል ወንበር ውበቱ ተቀመጡብኝ የሚል ነው ጥሩ ውጤት አምጥቼ ወደዚህ ትምህርት ቤት ለመግባት ጓጉቻለሁ ኝ ክፍል የተፈተነው ሚኒስትሪ የፈተና ውጤት የፊታችን ሰኞ ይፋ ሊደረግ ነው ከሰኞ አስቀድሞ ቅዳሜ አለት እናቴ ወደ ገበያ ስትሔድ ጓደኛዬ እሸቱ መጣ አሱም አንደኔው የፈተና ውጤት ተጠባባቂ ነው ምን ታስባለህ። ሂድ በቃ ሒድ አያለች ሳይመስላት በታላቅ ወንድሜ ፃሳብ አሸናፊነት ፈቃደኛ መሆኗን ገለጸች አባቴም አይኖቹን ከአይኖቼ ውስጥ ተክሎ ከተቀመጠበት ወንበር ላይ ጉንጮቼን እየዳበሰ ልጄ አሁን የምትሔደው ከተማ ነው የሚያስደስቱህ ነገር እንዳሉ ሁሉ የሚያሳዝኑህና የሚያበሳጩህ ነገሮች ብዙ ናቸው ስትናደድ እንደሚገነፍል ጀበና አራስህን ከማቆሸሽ ውጪ የምታተርፈው ቁምነገርና ጥቅም አይኖርም ንዴትን ከራስህ አርቀህ አራህን ሁን ለራስህ ዋጋ ስጥ አንተ ለራስህ ዋጋ ካልሰጠህ ማንም ስላንተ ክብርና አክብሮት አይኖረውም ልጄ ከየትኛውም ጥልና ክርክር ዘንድ ራስህን አርቅ በብድር ነጻነትም አትኑርአንተነትህንና ስላንተ ላልተረዳው ማንነትህ ለራስህ ንገረው አሁን ከኛ ትርቃለህ መልካም ስትሰራ የሚያበረታታህ የለም ከፈጣሪ በታች አንተው ራስ ነህ ራስህን የምታበረታታው ስታጠፋ የሚቀጣህ የለም አአምሮህ ዳኛ ነው አእምሮህን ሊቀጣ የሚችል ብቸኛው አካል አንተ ብቻ ሥለሆንክ ሳይሳሳት በፊት አርመው ልጄ የበታችነት አንዳይሰማህ አደራ ልጄ በልብህና በአስተሳሰብህ ሰማይን ሁን አንጂ አይጡም ጉርጡምተንኮለኛም አባቡም የሚርመሰመስባት መሬትን አትምሰል ከፍ ወዳለው አስብ ዛሬ ያለህበትን ሳይሆን ነገ የምትደርስበትን አያሰብክ በርትተህ አንብብ የምናወርስህ ሀብት የለንም ይሔው ምክራችን ፃብት ንብረትና ውርስህ ይሁንህ ልጀጄ ለቁምነገር አንድትበቃ ሁን ተስፋችን ነህ ልጄዴ ሳንሞት ቁምነገር ላይ ደርሰህ ማየት አእንሻለን አያለ በአይኖቹ ውስጥ አንባ አያቀረረ አባታዊ ምክሩን ለገሰኝ ምዕራፍ ዘጠኝ ለሽንፈት የልብ ላይ መሬት አትግዛ መስከረም ዓም እሁድ አለት ከረፋዱ ሰዓተ ላይ አካባቢያችንን በትራንስፖርት ባቀናችው መስኮቢት መኪና ከአህቴ ጋር ጉዞ ወደ ባሌ ጎባ አደረግን ይህች ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ ከወሳጆቼ ተለይቼሄ ለመኖር የጀመርኩባት እለት ናት የጎባ ባቱ ተራራ ትምህርትቤት ዝነኛና የጎበዝ ተማሪዎች መሰባሰቢያ ትምህርት ቤት ነው የትምህርት ጥራትን ያስጠበቁ ግሩም መምህራን የሚገኙበት በባሌ ዞን ታዋቂና ትልቁ ትምህርት ቤት ነው በትምህርት ቤቱ ውስጥ በቂ የመጻሕፍት ክምችት ስላለ የደሀም ሆነ የሀብታም ልጅ ዋቢ መጻሕፍትን ለማንበብ አኩል አድል ያገኛል መስከረም ዓም የወንድሜ ሚስት ወይዘሮ ፋንቱ ወርዶፋ እኔንና ታላቅ እህቱን ወላጅ ሆና ልታስመዘግበን በጠዋት ትምህርት ቤት ይዛን ሔደች ለመጀመሪያ ጊዜ የፈረስ ጋሪ የተቀመጥኩት ከወይዘር ፋንቱ ጋር ትምህርት ቤት ስሔድ ነው ልብስ ስፌት ቤት የታዘዘልኝ ዩሂፎርም እስኪሰፋልኝ ድረስ አንድ ሳምንት ትምህርት አምልጦኛል በሚቀጥለው ሳምንት ትምህርት ቤት ሔጄ የተመደብኩበተን ክፍል ለማንበብ በየከፍሉ በር ላይ ሳነብብ ቀይቼ ኛ ኤፍ ክፍል ስሜን አግኝቼ ገባሁ በዚህ የትምህርት ዘመን የኛ ክፍል ተማሪዎች ከፍተኛ ቁጥር ስለነበረ የተደለደልነው ከልዐ ድረስ ነበር ም ም ገጋ መሀ። የባጡን የቁጡን አያወረድኩ አያወጣሁ በሃሳብ ተዋጥኩ ከአኔ ውጪ አንግሊዘኛ የማይሰማ ተማሪ ያለ አልመሰለኝም የአንግዚዘኛ መምህራችን መምህር ጣሰው የአለቱን ትምህርት አጠናቆ አንደወጣ ጸየኑርዘዴ ትምህርት መምህራችን ገባች ትምህርቱ የሚሰጠው በአማርኛ ስለነበረ መሉሱ ክፍለ ጊዜውን በአማርኛ አውርታ ወጣች አሁን ከተማሪዎች ጋር አኩል የሆንኩ መሰለኝ ከ የትምህርት አይነቶች ውስጥ ከኑሮ ዘዴና አማርኛ ትምህርቶች ውጪ በአማርኛ የምንማራቸው የትምህርት አይነቶች የሉም ባቱ ተራራ ትምህርት ቤት የሚማሩ መምህራን ባጠቃላይ የፈረንጅ ቡዳ የ ሳነቲም ሻማ የበላቸው ነው የሚመስሉኝ አሁን እኔም እንደተማሪዎቹ እ ንግሊዘና ቋንቋ የምናገርበትን አቅም ካልፈጠረኩ በስተቀር እንኳን ከክፍል ክናል መዛወር ይቅርና የመጀመሪያውን ሴሚስቴር አንኳን የምሻገርበት ውጤት እንደማይኖረኝ ገመትኩ ያለኝ አማራጮች ሁለት ብቻ ነበሩ ሌት ተቀን መጻሕፍቶችንና የተማርናቸውን የትምሀርት ደብተሮፔን ማንበብና መምህራን በክፍል ውስጥ ሲያስተምሩ በጥሞና ማዳመጥ በኋላ ግን በክፍሉ ውስጥ የተሻለ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ ለመሆን ከፍተኛ ጥረት ማድረግ ጀመርኩ ከዘወትር ንባብ በተጨማሪ ሦስተኛ ክፍለ ጊዜ ሲጠናቀቅ የ ደቂቃ አረፍት ሰዓትን በከንቱ ሳለማሳለፍ ወሰንኩ ተማሪዎች ከክፍል እንደወጡ እኔ ክፍል ውስጥ ብቻዬን ቀረሁ ሁሉም ተማሪዎች መውጣታቸውን ካረጋገጥኩ በኋላ የክፍሉን በር ዘጋሀ መምህራን ያንጠባጠቡትን ጠመኑ ከጥቁር ሰሌዳ ስር ለቀምኩና የክፍሉን ወንበሮች እንግሊዘኛ በማሰተማር ወንበሮቹ ላይ መለማመድን የዘወትር ስራዬ አደረኩትትርጉማቸውን የማላውቃቸውን ከየመምህራነ የሰማዋቸውን የእንግሊዘኛ ቃላት ባጠቃላይ እየተናገርኩ ወንበሮቹ ላይ አርክፈከፍኩት አንዳንዴም የሚሰሙኝ ይመስል ወደ ወንበሮቹ ጠጋ ብዬ ገባቹ አላቸዋለሁ አንድ ቀን ግን የክፍል ተማሪዎቼ በመስኮት ይመለከቱኝ ኖሯል በክፍል ውስጥ ከወዲያ ወዲህ እአየተውረገረኩ አፌ ላይ የመጣልኝን እንግሊዘኛ እየተናገርኩ ሳወራ አይተው ሳምሶን አበደ ብለው ይጠቋቀቆቀመብኝ ደመረ አኔ ግን አብደት ሰይሆን የቋንቋ ክሂዚሎቴን ለማዳበር የተጠቀምኩት ልምምድ ነበረ በዚህ መልኩ ሦስት ዓመታትን ተጓዝኩ የቋንቋ ክሂሎቴንም በተወሰነ ደረጃ ለማዳበር ቻልኩ አባቴ ብዙ ጊዜ የሚመክረኝ ምክርች በውስጤ የተዳፈነ ሆነው በደከምኩ ሰዓት ከፍተኛ ብርታት አየሆኑ ሲያግዙኝ ተስፋ ከቀዋረጥኩበት ሕይወት ዳግም አገግማለሁ በተለይ አንድ ቀን አንዲህ ብሎ ነበር የመከረኝ ለጄ አንተ ደካማ አይደለህም ድካምንና ተስፋ መቁረጥን ገንዘብህ አታድርግአንዳንዴ ብዙ አንብበህ አይገባህ ይሆናል ያነበብከውን ለመሸምደድ ሞክረህ ራሰህን ስተመዝነው ባዶ ሆኖ አግኝተኸው ይሆናል ያጠናከው ከአአምሮህ ርቆ ያነበብክው ከህሊናህ ሰቅቀ ባዶ ጭንቅላት የሆንክ አስኪመስልክ ራስህን ትወቅስ ይሆናል አኔ አልችልም ሰነፍ ነኝ በማለት ራስህን ረግመህ ተስፋ ቁርጠህ ይሆናል ነገር ግን ልጄ አመነኝ አንተ አሱ አይደለህም አንተ አሱ ደካማው ቅፁ ት ሳሓም መመ ሎው ሁም ሞያ ኣሎዊሰ ቅ ን ፔ ምና ገት ሎጥ ኀ ይ ሎዱዳያላሎ ሎም ሞና ሻገሠሩ ቅባው ጾት ቅ። ሪ በይር ሳሞሶነ ታደሰ ከበባ ልሔድ ነው ለረጅም አመታት ጎባ ከተማ ስቀመጥ የአዲስ አበባ መኪና መጣ ሲባል ትልቁን ካቻማሊ አውቶቡስ አያለሁ እንጂ አዲስ አበባን ፈጽሞ አላውቃትም አዲስ አበባ ገብቼ በቴሌቪዥን ብቻ አርቂ ሳያቸው የነበሩትን በአዲስ አበባ ከተማ ጎዳናዎች ላይ ሽው ሽው አያሉ አንደ ግልገል መኪና የሚርመሰመሱትን ትናንሽ ታክሲዎች ዛራ በአይኔ አየሏቸው ከመጣሁበት ሥለጠና ዓላማ ባሻገር በአዲስ አበባ ከተማ ጎዳናዎቸ ላይ የሚርመሰመሱትን የመኪኖች ትዕይንት እያየሁ መንፈሳዊ እርካታን ተጎናጸፍኩ የኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተመኘሁትን ውጤት ስላላመጣሁ አሁን በአልህ የምማረውን ሁሉ ወደ ተግባር ለመለወጥ ከፍተኛ ጥረት አደርጋለሁ ለአንድ ወር ያህል በአለም አቀፍ ቀይ መስቀል ማኀበር አዘጋጅነት በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የተሰጠንን ሥልጠና በተሻለ ውጤት አጠናቅቄ ተመለስኩ የሥልጠናው አጀንዳ በተለያዩ ምክንያቶች ድንበር ተሸጋሪ የተጠፋፉ ቤተሰቦችን ማገናኘት የሚል ርዕስ ነበረው ዓላማው በራሱ የተቀደሰ ነው የተጎዳን የተቸገረን ሰው መርዳትን የሚያህል ምን መንፈሳዊ አርካታን የሚሰጥ ነገር አለ በ ዓም የኛ ደረጃ ትምህርቴን ካጠናቀኩ በኋላ ለቀጣይ አንድ ዓመት ሙሉ ከባሌ ጎባ ቀይ መስቀል ማኅበር ሰራተኞችና በጎ ፈቃደኞች ጋር አሳለፍኩ በ ዓም በሀረር በተለያዩ ወረዳዎች የተከሰተው ድርቅ ለኦሮሚያ ከተሞች በአጠቃላይ ትልቅ የቤት ሥራ ከመሆኑም በላይ ለቀይመስቀል ሰራተኞች ደግሞ ትልቁ ተግዳሮት ነበር የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር ጋር በጋራ በመሆን በተለይ ከሆሮ ጉዱሩ ከጭሮና ከአርባ ጉጉ የህረሪ ወረዳዎች በድርቅ ምክንያት የተፈናቀሉትን ዜጎች በባሌ ዞን የተለያዩ ስፍራዎች የማስፈር ሥራ ተጀምራሯል ከባሌ ሮቤ በሳምቢቱ በኩል ወደ ጋሰራ በሚያስኬደው መንገድ ልዩ ስሙ ሻያ በተባለው ትልቅ ሜዳ ላይ በሕብረተሰቡ ልዩ እገዛ የሳር ቤቶች ተሰርቶላቸው በዚያ አንዲኖሩ ሲደረገ የኛ ቀይ መስቀል መስሪያ ቤት የምግብ አቅርቦትና የሕከምናውን ድርሻ ይዞ ነበር ከባሌ ጎባ በደሎ መና አድርጎ ቢድሬ ወረዳ መዳ ወላቡ በተባለው ስፍራ ላይም እንዲሰፍሩ የተደረጉት የጭሮና አርባ ጉጉ ወረዳዎች ተፈናቃዮች ነበሩ መዳ ወላቡ ወደተባለው ስፈራ በቀይ መስቀል ትላልቅ ተሳቢ ተሸከርካሪዎች ተጭነው ከመዓጓጓዛቸው በፊት ሻዌ ወታደራዊ ማሰልጠኛ እየተባለ በሚታወቀው ከደሎ መና አና ሂሪራ መካከል በሚገኘው ጥቅጥቅ ደን ውስጥ ባለው ቦታ ነበር በጊዜአዊነት እንዲሰፍሩ የተደረገው የ ሳነቲም ጓማ የመደመሪያዬንና ትልቁን የኑሮ ግብግብ አንዲሁም ሰው በረሃብ ሲሞት የተመለከትክከብት ጊዜ ቢኖር ይህ የ ዓም ነው ራሔል ብዙአየሁና ተሥፋዬ የተባሉ የጎባ ቀይ መስቀል ማኅበር በኘ ፈቃደኛ ወጣቶች ሁለት የአሜሪካን ሀገር ዜጎች ጨምር ይህንን ተፈናቃይ ለማገዝ የተላክን የቀይ መስቀል ማኅበር ልዑክ ነበርን ሰኞ አለሰተ ጠዋት በሁለት ፈጣን የቀይ መስቀል ላንድ ክሩዘር ባለ መገናሻ ሬድዮ መኪኖች ከጎባ ከተማ ተነሰተን ተፈናቃዮቹ በጊዜአዊነት ወዳረፉበተ ወደ ሻዌ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቋም ገዞ ደጆመርቱ አራት ተልልቅ የቀይ መስቀል አርማ ያለባቸው ሸራ የለበሱ የጭነት ተሸከርካሪዎች ምግብዘይትና መድኃኒቶችን ጭነው ከፊታችን ቀደም ብሰው ወደዚያው ስፍራ ጉዞ ጀምረዋል የጋማ ጣጃን የገጠር መንገድ አልፈን የባሌ ተራሮች ከፍተኛ ቅዝቃዜ ያለበት ተራራ ደረስን ከመንገዳችን ግራና ቀኝ ቅዝቃዜው አሰማቆት ሁለት አጆቹን ከቀበቶው ማሰሪያ ላይ አጣምር የቆመ ቀጭን ሰውን የሚመስሉ የጅብራ ዛፎች ራቅ ራቅ ብለው በትለዋል በዚህ ስፍራ ትልልቅ ዛፍ የለም ቀይ ቀበሮዎችንና ቅዝቃዜውን ተቋቁመው መኖር የሚችሉ ጥቂት የዱር አራዊትን ብቻ መከለል የሚችሉ ጭፍግ ጭፍግ ያሉ ገራጫ መልክ ያላቸው ቁጥቋጦዎች በቅለዋል መንገዱ ጠመዝማዛ ዳገታማና የጠጠር መንገድ ስለሆነ ተሸከርካሪዎች ብዙም ፈጥነው የመጓ አድል የላቸውም በየመንገዱ የሚብረቀረቅ አዲስ አስፓልት የሚመስል በቅዝቃዜው ምክንያት አርስ በአርሱ ተያይዞ በጠጠሩ መንገድ ላይ አንደ መስታወት የተጋገረ ውፃ ለዓይን በሚማርክ ሁኔታ ተነጥፏል አማራጭ መንገድ ስለሌለ መኪኖቻችን መስታወት የሚመስለውን የበረዶ ግግር ውሃ በጎማቸው ሲረግጡት አንደ መስታወት ተሰባብር ከመንገድ ግራና ቀኝ ሲፈነጣጠር አኔና ጓደኞቼ ትዕይንቱን በመሰኮት አያየን ተገረምን በሀገራችን ኢትዮጵያ በዚህ ስፍራ ብቻ የሚኖሩት ቀይ ቀበሮና ዝርያዎቻቸው የሀገራችን ብርቅዬ አንስሳ ከቁጥቋጦው አካባቢ ወዲህ ወዲያ አየተሯሪሯጡ አንዳንዶቹም በአከባቢው በብዛት የሚገኘውን ፍልፈል የተባለውን የአይጥ ዝርያ ለማደን አድፍጠው ሌሎቹም ያደነኑትን በአፋቸው አንጠልጥለው ለግልገሎቻቸው ይዘው ሲሔዱ ስፍራው የናሽናል ጂኦግራፊ ቪዲዮ የሚታይበት ሰፊ የቴሌቪዥን መስኮት ይመስላል በዚህ ስፈራ የመኪና መስኮት ከፍቶ ለማየት መሞክር ወይም ከመኪና ወርዶ ትዕይንቱን ለማየት መከጀል የማይታሰብ ነው ውሃውን ወደ መስታወትነት የቀየረው ቀዝቃዜ በደር ሳሞሶነ ደሰ ይን ን ን ን ን ት ን ከክ ን ት ው ት ተጫ የል ሚክ እረ ር ርህ ናሻ መመጃታሽጽወሠ እወቁ ወው ዕጭኙ ኩ ሰር ርሕ ጻባ ን አት ከጫት ቅዲፍኑ ዱዛዶ እይ ህጻ ታል ፍመ ያወ ወ ደ መጀ ያሬ መኬ ሎዉ መፖካ ከመኪና ውስጥ ወጥቶ በስፍራው የሚቀምን ሰው እንደ ሎጥ ሚስት የማይሟሟ የጨው ሀውልት ሆኖ መቅረቱ አይቀርም ፈረንጆቹ በካሜራ መነጽር እየቀረፁ እኔም በህሊናዬ መነጽር ተመልክቼ በአእምሮዬ አየመዘገብኩ ጉዞ ቀጥለናል የተሳፈርንባት ላንድ ክሩዘር መኪና ውስጥ የተገጠመው መገናኛ ሬዲዮ ጥሪ አስተጋባ ገቢና ውሰጥ ከሬዲዮው አጠገብ የተቀመጠችው አሜሪካዊት ሴት የመገናኛ ሬዲዮውን ወደ አፏ አስጠግታ ከወዲያ ማዶ የተላለፈውን መልዕክት ተለዋውጣ የመገናኛ ሬድዮውን አስቀመጠችበሬድዮ ውስጥ የተላለፈላት መልእክት መንገዱ ጉምና ጭጋግ ተቀላቅሎበት ለእይታ የሚያስቸገር በመሆኑ ቀስ ብለን መሔድ አንዳለብን የሚያስረዳ ነበር ለደቂቃዎች በመካከላቸን ፀጥታ ሰፈነ የጭጋጉንና ጉሙን ሥፍራ ሰንጥቀን ጠመዝማዛውና አደገኛ ቁልቁለት ያለበት መንገድ ላይ ደርሰናል ከታች በኩል ተራራና ቁልቁለቱን አያቆራረጠ የሚሔደው አንደ በሬ ሽንት የተጠማዘዘ የሚመስል የጠጠር መንገድ ይታያል እርዳታ የጫነ አራቱ ትልልቅ ተሸከርካሪዎቻችን በኤሊ አርምጃ ያሀል አየተከታተሉ እየሔዱ ነው የጫካው አረንጓዴነት ልብን ይማርካል ጥቂት አንደተጓዝን ቁመታቸው ከ ሜትር በላይ የሚረዛዝመ የተፈጥሮ ዛፎች ጥቅጥቅ ባለው ደን ውስጥ ገዘፈው ይታያሉከያዝነው ጠጠራማ መንገድ ውጪ ወደ ግራና ቀኝ ሊያስኬድ የሚችል አንዳች የአግረኛ መንገድ የለም በዚህ ሰፍራ የሰው ልጆችና የቤት እንስሳት አንደማይኖሩ ገመትኩ ደኑን አየሰነጠቀ ከሚወጣ የግንደ ቆርቁር ወፍ ድምጽ ውጪ ምንም የሚሰማ ነገር የለም ሌሎቹ መኪኖች አርስ በእርስ የሚለዋወጡት የመገናኛ ሬዲዮ ጥሪና የድምጽ ምልልስ በአኛ መኪና ውስጥ ብቸኛ የሚሰማ ድምጽ ነው ሁላችንም በጸጥታ ተውጠናል ወይ በፍርሃት ወይ በተመስጦ የትኛው አንደሆነ ግን ማወቅ አልቻልኩም ድንገት አንድ አውሬ ከጫካው ውስጥ ዘሎ ወጣ የወገቡ መሳብና መምዘግዘግ አጥንት ያለው አይመስልም አሽከርካሪው ከመቅጽበት የመኪናውን ፍሬን አንቅ አድርጎ ቆጮ የመኪናው ሞተር ጠፋ አውሬው ፊቱን ወደ መኪናው አዙሮ ከመፃል መንገዳችን ላይ በአራት አግሩ ቆመ ከመልኩ በስተቀር የፊቱ ቅርጽ ድመት ይመስላል ቁመቱ አኛ ሰፈር ካለው ከጋሽ አፈወርቅ ተዋጊ በግ አይበልጥምየሰፈራችንን ኖዓ ሳነቲሞ ሻማ የሽ አፈወረቅን በግ አንበሳው። ከመዳረሻችን እየደረስን ነው ጥቂት ነው የቀረን አለች ጋቢና የተቀመጠችው ፈረንጅ የሰው ድምጽ ከርቀት ሰምታ ኖሯልና የቀረብን መስሏት በትክክልም ሰምታለች ከመንገዳችን ፊት ለፊት ከጫካው ሥር የሚኖሩ ጥቂት ዩየባሌሂሪራ ሰፈር ነዋዊዎች ናቸውጫካውን እያቆራረጠ የሚሔደውን ጠመዝመዛ መንገድ ጨርሰን የሰዎቹን ድምጽ ከስማንበት ቦታ ደረስን ከመንገዱ ግራና ቀኝ በቁጥር አሥር የማይበልጡ የሳር ቤቶች ቁጭ ቁጭ ብለዋል ከፊት በኩል ወዴ መንገዱ ገባ ብሎ አንድ በቆርቆሮ የተሰራ ቤት አለ ብቸኛ ካፍቴሪያ ነው ሦስት ትልልቅ የጭነት መኪኖች የመንገዱን ግራና ቀኝ ጥግ ጥጉን ይዘው ቆመዋል እኛም ከመኪኖቹ በስተጀርባ መኪናችንን አቁመን ወረድን በአሽከርካሪያችን መሪነት ወደዛችው ካፍቴሪያ ሔድን በቁጥር ከ የማያንሱ ወንዶች ሁለትም ሦስትም ሆነው ፈንጠር ፈንጠር ብለው ተቀምጠዋል ቱ ሰዎች መንገድ ላይ የቀሙት የመኪኖቹ አሽከርካሪዎችና ረዳቶቻቸው ናቸው የከተማ ሰዎች እንደሆኑ አለባበሳቸው ያሳብቃል የተቀሩት ሰዎች ግን የከተማ ነዋሪዎች አንዳልሆነ አለባበሳቸውም ጭምር ይናገራል ወደ ካፌው ገና ስንገባ ፍጥጥ ብለው ስላዩን ፈርቻቸዋለሁ በተለይ ፀጉራቸው ተንጨብርሮ ዒማቸው አድጎ ከጥቁሩ የፊት መልካቸው ጋር ተዳምሮ አስፈሪነታቸው በህልሜም አንደሚመጡብኝ አልተጠራጠርከም ሒሪራ የሚባለውን የሰፈር ስም ወላጆቼ በክፉ ሲያነሱት ስለነበር ሳላውቃት ጀምር አልወዳትም ነበር አናቴ ሒጢሪራን ያለምክንያት አልጠላቻትም ደሎ መና ከተማ በመምህርነት ሲያገለግል የነበረው ታላቅ ወንድሜ መኪናቸው ተገልብጦ ሦስት ሌሊቶችን በአስከራን ላይ ያደረው በሒሪራ ጫካ አካባቢ ስለነበር ነው ታላቅ ወንድሜ መኮንን የደሎ መና ቀበሌዎችን አንጌቱን ጨምር አየተዘዋወረ በመንግት ኛ ፌር ርር የ ሳነቲም ጓማ ደረጃ ትምህርት ቤት ሲያስተምር በርካታ የውጭ ሀገር ዜጎችን ተዛምዶ ነበር ከታላቅ ወንድሜ ጋር የቅርብ ግንኙነት የነበራትና የአሜሪካን ሀገር ዜግነት ያላት አንድ ፈረንጅ ሴት ከሾፌሯና ከሌሉች ሰዎች ጋር የደሉ መና ጫካዎችን አቁራርጣ ወደ ጎባ ከተማ ማቅናት ደምራለትች ወደ ሻዌ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቋም የሚወስደውን መገንጠያ ዐደ ግራ ትተው የሒሪራን ዳገት እየወጡ ነው ሁለት ጥቋቁር ሰዎች ቅጠልማ ፎጣ ነገር አንገታቸው ላይ ጣል አድርገው ረጃጅም ጸጉራሻውን አንጨብርረው እንደ አቦ ስማኔው ከጫካው ውስጥ በግራና በቀኝ በኩል ብቅ ብቅ አሉ መሀል መንገድ ላይ ቁሙና መኪናቸውን አስቁመው በኦሮሚኛ ቋንቋ ወረዱ። አኔ ለ ቀን ተጠቅሜበት ለቤት ኪራይ የምከፍለውን ገንዘብ በአንድ ቀን ቁርስ ብቻ ጨረስን ብዬ ደግሞ ብዙ ብር መሆኑን አሰብኩ በቀደም አለት ከንዓደኛዬ ጋር ጎባ ጤናዳም ሆቴል ገብተን አንድ በያይነት በልተን አንድ ብር ከሃምሳ ሳንቲም ነው የከፈልነው የጎባ ብርድልብስ ሆቴልም ስያሜውን ያገኘው አዛ ቤት ከሚቀርበው ሆቴል አንጀራ የተነሳ ነው ብርድ ልብስ ሆቴል ገብቶ ብቻውን አንድ ምግብ የጨረሰ ሰው ሳይከፍል በነጻ ነው የሚሒደው የዚህ ሆቴል አንጀራ ወፍራምና ለአንድ ሰው የማያልቅ ስለሆነ ተጠቃሚዎችና የአከባቢው ማህበረሰብ ብርድ ልብስ ሆቴል ይሉታል የ ሳነቲም ሳማ የሒሪራን መንገድ ለቀን ዘጠኝ ኪሎ ሜትር ክተጓዝን በኋላ የጭርና አርባ ጉጉ ወረዳ ተፈናቃዮች ወዳረፉበት ሻዌ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቋም የሚወጠስደውን መንገድ ይዘን በቀኝ በኩል ታጠናን የደርግ መንግስት ኢትዮጵን በሚያስተዳድርበት ወቅት በሀውልተ መልክ የተሰራውና ከምልክቱ ደምሮ ወደ ውስጥ ያለው ጫካ በአጠቃላይ የብሔራዊ ወታደራዊ ማሰልጠኛው ተቋም አካል መሆነን ይጠቁማል አስካሁን ከመጣንበት ጫካ በበለጠ ይህኛው ከቀጭን አፈራማ መንገድ በስተቀር ምንም መተላለፊያ የሌለው ጥቅጥቅ ያለ ደን ነው ከምልከቱ አስከ ወታደራዊ ካምፐ ሕንጻ ድረስ ኪሎ ሜትር ጥቅጥቅ ደን ነው አራቱ ትልልቅ የቀይ መስቀል መኪኖች አርዳታውን ጭነው ተከታትለው እየሔዱ ከፊት ለፊታችን በቅርብ ርቀት ላይ ናቸው ከጫካው ድፍንነትና ከዛፎቹ ርዝማኔ የተነሳ ቀና ብለን የሰማዩን ከፍታ ለማየት የማይታሰብ ጉዳይ ነው ካም አጠገብ መድረሳችንን ያረጋገጥነው ሁለት አከካፋይ መንገዶች አጠገብ በድንጋይ የተሰራ ወታደራዊ ልብስ የለበሰ የአንድ ጀነራል ሰው ሀውልት ቆሟል ከሀውልቱ ራስጌ ኢትዮጵያ ተቅደም። ይሉኛል ብዬ ተጠራጠርኩ ይህንን ያህል ብር ቆጥሬ አላውቅም ይህ ብር የሚያልቅም አልመሰለኝም የተወሰነ ብር ለወላጆቼ ከላኩኝ በኋላ የ ወር የቤት ኪራይ ስልሳ ብር ከፍዬ ቤቴን ሞቅ ደመቅ የማደርግበት የክር ካሴት የሚጎርስ ቴፕ ገዛሁኝ ከሳምንት ሳምንት የ ሳነቲሞ ጓመ የመስክ ሥራዎች ስለነበሩ በቀላሉ ብር ማግኘት የሚቻል ቢሆንም ነገር ግን ብር ያለ አውቀት ምንም አንዳይደለ አሰብኩ የማትሪክ የማለፊያ ውጤት መጥቶላቸው በየዩነቨርሲቲው የሚማሩተ ጓደኞቼ ምንም እንኳ የሚከፈላቸው የገንዘብ ደመወዝ ባይኖርም እውቀተ ግን እየሸመቱ እንደሆነና የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ትምህርታቸውን አጠናቀው ሲወጡም ከእኔ የተሻለ እውቀትና አስተሳሰብ እንደሚኖራቸው አልተጠራጠርኩም ለ ወራት በዚሁ ሁኔታ ቀቁየሁ ስመኘው የነበረውን ገንዘብ በቀላሉ አገኘሁ ድህነት በሥራ ሳሙና ታጥቦ የሚወጣ ነው የተባለውን ብሂል በራሴው ሕይወት አንድ አመት ሳይሞላ አረጋገጥኩ አሁን የገንዘብ ድኅነት ሳይሆን የአእምሮ ድህነት አየተሰማኝ መጣ ራሴን የእውቀት ደዛ ሆፔ ገንዘብ የምሰበስብ ምስኪን አድርጌ አየሁት ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ገብቼ እውቀት የምሸምትበትን መንገድ መፈለግ ጀመርኩ የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋም እንኳን በከተማችን በዞናችንም የለም ከባሌ ጎባ ወጥቼ ልማር ብሻ ቤት ኪራይ ቀለብና የትምህርት ቤት ክፍያ ሊከፍልልኝ ሚችል አቅምም ሆነ የቤተሰብ ሀብት የለኝም ነገር ግን የአውቀት ደሃ ከመባልና ራሴንም ከኢኮኖሚ የበታችነት ሊያላቅቀኝ የሚችል ብቸኛው አማራጩ ትምህርት እንደሆነ አርግጠኛ ነኝ በ ዓም በባሌ ሮቤ ከተማ አንድ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ተከፈተ የሚል ዜና ሰማሁ ምርጥና በቸኛ አጋጣሚ ስለሆነ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ልጠቀምበት አንደሚገባ አሰብኩ ልእ እ ኣቅ ባእኣዲቃሙ ሎዳ። ተ መ መ መመ መ መዓ ምዐራፍ አበራ ሦስት የ ሳንቲም ሻማ ሐምሌ ዓም በኢትዮ ኢንዲያን የአጸደሕፃናት መምህራን ማሰልጠኛ ተቋም የመጻሕፍት ቤት ከክጨካሳ ክፍል ሰራተኛ ሆጌ በ ሁለት መቶ ብር ደመወዝ ተቀጠርኩ በዋናነት የመጣሁት የመማር እድሉን ፈልጌ ነበርና ቀን ቀን የተቀጠርኩበትን ሥራዬን አየሰራሁ ማታ ማታ በዚሁ ተቋም ውስጥ መማር ጀመርኩ ከጎባ ሮቤ እየተመላለስኩ ለመማር የትራንስፖርት የደርሶ መልስ ዋጋ በቀን ብር ለመክፈል አቅም ስለማይፈቅድልኝ በዚያው በሮቤ ከተማ በ ብር አንድ ክፍል ቤት ተከራየሁ ይህ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሲከፈት ከፍተኛ የተማሪዎች ቁጥር በአከባቢው ስለተከራዩ ከተማዋ ላይ ኑሮ እየተወደደ መጣ በአንድ ብር ሦስት እንጀራ አገዛ የነበረውን ከጥቂት ሳምንታት በላ የአንድ ብር ሁለት አንጀራ መሸጥ ጀመረ ደንጌ የሚባለው ቂጣ በወጥ ሳንቲም የነበረው ሳንቲም ገባ ገቢዬንና ወጪዬን ለማመጣጠን ፈታኝ ጊዜ ሆነብኝ ሌላኛውን ከከባድ የኑሮ ትግል ጋር ትንቅንቅ ያዝኩ የ ብር ደመወዝተኛ ነኝ ብር የሥራ ግብር ሲነሳ በወር ብር ተከፋይ ነኝ ብር ለቤት ኪራይ ብር ለትምህርት በጥቅሉ በየወሩ ብር እከፍለለሁ የቀረኝን ብር ለምግብ ለልብስና የ ሳነቲሞ ሳማ ለትምህርት መሳሪያዎች አውላለሁ። አይኮህ እያለች አጽናናችኝ ዳግም ደስታዬን ተቋደስን የመድረኩ ስርዓት ድጋሜ እንዲሆን ተመኘሁ እናቴን መድረክ ላይ ይዣት ወጥቼ ዋንጫውን ትቀበልልኝ ዘንድ ሜዳሊያዬን በአንገቷ ታጠልቅልኝ ዘንድ ተመኘሁ ከባሞ ሰፈሯ ልጅ ቤተሰቦች ጋር በጋራ ፎቶ ተነሰተን የግቢውን አጥር ለቅቀን ወጣን ምዕራፍ አስራ አራት አስራ አምስት ደቂቃ የዲፕሎማ ትምህርት ሊያስተምረኝ የሚችል ሥራ መፈሰገ አለብኝ የኢትዮኢንዲያን አፀደሕጻናት መምህራን ማሰልጠኛ ተቋም በጎባ ክተማ ላይ የአጸደሕጻናት ትምህርት ቤት ከፈተ ተቋሙም በዚያ አንድሰራ የቅጥር ጥያቂ አቀረበልኝ ቀናት እንደሰራሁ ባሌጊንር መሰረታዊ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ከፍተው በያዝኩት ደመወዝ ላይ ብር ተጨምሮልኝ በ ብር ወርፃዊ ደመወዝ ተላኩ ይህች ከተማ ተስፋዬን የማለመልምባት ያሰብኩትን ትምህርት ለመማር የሚያስችል መልካም አጋጣሚዎችን አገኘሁባት በጊንረ ከተማና አካባቢዋ የኮምፒውተር ጥገና ሥራዎችን የሚሰራ ባለሙያ ባለመኖሩ በየመንግስት መስሪያ ቤቶች ብቸኛ ተፈላጊ አድረጎኛል ከተማዋ ከሀገሪቱ ርዕሰመዲና ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደዳር ያለች ትሁን አንጂ ሰልጠን ያሉ መህበረሰብ የሚኖሩባት የኮንትሮባንድ ግብይት የሚጦፍባት ከፍተኛ የገነዘበ ዝውውር ያለባት ከተማ ነት ቤት ለቤትና በልዩ ፍላጎት ክፍል ቦ የማስተምራቸው ተማሪዎች በአከባቢው ብርቱ ተፎካካሪ ከመሆናቸውም በላይ በተለያዩ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች ላሉ መምህራን ፈታኝና ራስ ምታት ሆነዋል የሳሚ ተማሪዎች እየተባለ ከተማው ውስጥ ቨቭቨበክክነዜህክመጅርሕር ፈሕ ልኤሕቹ ክእ ዜሬ በደር ሳምሶን ታደሰ መወራቱ ራሴን በመልካም ስም ለማስተዋወቅ ትልቅ ጉልበት ሆናኛል ማትሪክ ላይ ያጣሁትን ውጤት ቀጣይ ትውልድ ላይ ለመወጣትና ጠንካራ ተማሪዎች አድርጌ ለመቅረጽ አድምቼ እየሰራሁ ነው በደመወዜ ላይ የ ብር ጭማሬ አግኝቼ ቼሪአጸደ ሕጻናት ትምህርትና ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በርዕሰመምህርነት ተቀጠርኩ። ሥራ የለህም የሚለው የሳራ ንግግር በሀሊናዬ እያስተጋባ ያቃጭልብኝ ጀምሯል ከግል ትምህርት ቤት ወጥቼ ወደ መንግስት መሥሪያቤት የገባሁት ቅርብ ጊዜ ቢሆንም ራሴን በሥራ የሚያጨናንቅ ጫን ያለ ሥራ አልነበረኝም ሳራ አምስት ደቂቃ በማባከኔ ሥራ የለህም ወይ ያለችኝ ብዙ የማባክናቸውን ሰዓቶቼን ብታወቅ ኖሮማ ምን ልትለኝ እንደምትችል ሳስበው በሀሊናዬ አፈርኳት ከዚህን አለት ጀምሮ ፈጣሪ ለማንኛውም ሰው እንደቸረው ያለዋጋ የሰጠኘን ቱን የመዓልት ቱን የሌሊት ሰዓቶቼን ለሥራ መደልደል ጀመርኩ ራሴን ወደ ሥራ ውስጥ ለመክተት አቅድ አወጣሁ በዚህች ከተማ ላይ በትምህርት ደረጃዬ ሳይሆን በመልካም ሥነምግባሬ በማኅበረሰቡ ዘንድ ትልቅ አክብርትና ተቀባይነት አለኝ ማለዳ ማለዳ ከ ሰዓት አስከ ሁለት ሰዓት ድረስ በተመጣጣኝ ክፍያ ከኛ አስከ ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች ማሰልጠን ጀመርኩ ከሰኞ አስከ አርብ ዘወትር ከ እስከ ድረስ በመንግስት መስሪያ ቤት መደበኛ ሥራዬን ሰርቼ ለምሳ ባለችኝ አንድ ሰዓት ውስጥ የግል ትምህርት ቤቶችን አስተዳደራዊ ሥራዎቻቸው ላይ አማካሪ ሆፔጌ ተቀጠርኩ ከሰዓት ከ ሰዓት በኋላ መሰረታዊ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ተቋም ውስጥ በአሰልጠኝነት ተቀጠርኩ በዚህ ሁኔታ የቀነ ሰዓታት የ ሳገጎቲም ሻማ አልበቃ ብሉኝ የምሽቱ ን ሰዓት ተጋጥቼ አስክ ምሽቱ ሰዓት ድረስ በሥራ አሳልፋለሁ ቀሪውን ሰዓታት በተለይም አስከ አኩለ ሌሊ ተ ድረስ ያሉትን በማ ንቡ በ የማሳልናፍበት መደበኛ ጌዜ አድርጌአለሁ አሁን ሳራ ታየኝ ዘንድ በህሊናዬ ተመኘሁ በአርግጥ አሁን ምሳ ብላ ብላኝ ቀጠሮ ብትሰጠኝ አንኳን የሚባክን ደቂቃ ይቅርና ለምሳም የሚሆን ስዓት የለኝም ሥራ የለህም። የሚለው የሳራ ንግግር ከየትኛውም ጊዜና መምህር በላይ አስተምርኛል ጊዜዬን በክግባቡ ደልድዬ መጠቀም ከጀመርኩበት ጊዜ ጀጆጀምር ኪሴም የተሻለ ብር ማየት ጆምሯል አአምሮዬም ካነበባቸው በርካታ መጻሕፍት የተነሳ በደረጃው በልጽጓል ሳራ ለአኔ የሕይወት መምህሬ ናት በአንድ ቃል አአምሮዬንም የኢኮኖሚ አቅሜንም ቀይራዋለትች አሁን በፈረስ ጋሪ መሔድ ትቻለሁ የወቅቱ ፋሽን የሆነችውን ጋላክሲ ማውንቱን ብስክሌት ገዛሁ ያሻኝ ቦታ በተባልኩበትና በፈለኩ ሰዓት በመድረሴ ኑርዬ ጅን አቀለለልኝ ወላጆቼን በመርዳትም ደስተኛ ህይወትን አየመራሁ ነው በአረፍት ጊዜዬ ከተማዋን ሙሉ ለሙሉ በሚያሳየው ተራራ ላይ አየወጣሁ ብቻዬን አዝናናለሁ ተፈጥሮን ማድነቅ ከልጅነቴ ጀምሮ ያለኝ ባህሪዬ ነው በዚህ ተራራ ላይ ወጥቶ ተፈጥሮን አለማድነቅ አይቻልም በሚገርም ሁኔታ በአራቱም አቅጣጫ ያሉትን ተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ውበቶች ለማየት የሚያስችል ከፍታ አለው ተራራው ተራራው ግርጌ ላይ ዙሪያውን ሦስት የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት አሉ ከተራራው ግርጌ በስተሰሜን በኩል የመድኃኔአለም ቤተክርስቲያን ፍንትው ብሎ ይታያል በስተደቡብ በኩል ደግሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በክብ ቅርጽ ተሰርቶ ይታያል በምዕራብ በኩል ደግሞ የቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያ አለች ሦስቱም አብያተ ክርስቲያናት በአንድ ተራራ ስር ስላሉ አንዱን ቤተክርስቲያን ለመሳለም የመጣ የእምነቱ ተከታይ ምአመን ሦስቱንም ሳይሳለም አይሔድም በተለይ የሰማዕቱ ቅጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንና የቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ከ ሜትር በላይ ርቀት የላቸውም ተራራው ላይ ሆጌ ከላይ ወደታች ከተማውን ስመለከት በሥራ የደከመው ማንነቴ ይረካል የተፈጥሮ ዛፎቹ አቀማመጥ በራሱ ሚዱ ሂዱ የማያሰኝ ልዩ ደስታን የሚጭሩ ናቸው ምዐራፍ አስራ አምስት ይሳካል ብለህ ጀምር የባሞ ሰፈራልጅ አብራኝ ያደገች በመሆኗ በመንፈሳዊ ሕይወቷም ያላት አቋምና ብስለት መልካም በመሆኑ ከወትሮው ይልቅ በተሻለ መልኩ ልንደጋገፍ እንደምንችል ገመትኩ የባሞ ሰፈራ ልጅ አዚሁ ከተማ በግል ትምህርት ቤት ውስጥ ተቀጥራ ነው የምትሰራው አብረን ያደግንና አብረንም የተማርን በመሆናችን አርስ በእርስ ያለንን ጠንካራና ደካማ ጎን ጠንቅቀን አንተዋወቃለን ምንም አንኳን ኑሮ ያታገለኝና ብቸኛ ብሆንም አሁን ግን ከአጠገቤ አንደ አብረሃም ሚስት አንደሳራ ያለች ሴት ታስፈልገኛለች ይህች ከጎኔ የምታስፈልገኝ ሴት ደግሞ የባሞ ሰፈሯ ልጅ ሰርካለም ብቻ ናት በነገሮች ላይ በሚገባ ተወያይተን ቀጣይ የጋብቻ ምዕራፎችን አብረን ለመቀጠል ተስማምተን እቅድ አወጣን ሸምግልና መላክ ድግስ መደገስ መልስ መጠራት ወዘተ ከጋብቻ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ነገሮች ኢኮኖሚያችንን የሚፈታተኑ አደገኛ ነገሮች ከፊታችን ተጋርጠዋል በከተማዋ የመሬት ሽንሸና ተደርጎ የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ለማግኘት ዕጣ ቲኬት ቆርጫለሁ ከብዙ ሰዎች መካከል አጣው ከወጣላቸው ጥቂቶቹ አንዱ ሆንኩ ይህንን የ ሳነቲም ሻማ መሬት ብሸጥ ለጋብ። አልኩ በረጅሙ እየተነፈስኩ የቤት አቃም ጭምር ለማሟላት ተንቀሳቀስኩ በ ብር ኢንች ቴሌቪዥን ከነ አንቴናው ገዛሁ በተቀረው ሙሉ ጌጣጌጧን ቀለበት የአንገት ሀብልና የተለያዩ ጫማና ልብሶች አሟላሁ አምስት ሺውን ብር በዚህ አጣጥቼ ከባሞ ሰፈሯ ልጆ ከሰርካለም ጋር ዘወትር መማሪያዬ የሆነውን የማልመረቅበትን ዩኒቨርሲቲ የትዳር ጎጆ ቀለስኩ ይህ ሌላኛው የሕይወት ምእራፍ ነው በአያንዳንዲ የሕይወት ትግል ምዕራፎቼ ከኢኮኖሚ እስከ እውቀት ድረስ መሻሻል እየተመለከትኩ ነው የ ብር ደመወዝተኛ ሆኘፔ የተቀጠርኩበትን ጊዜ አነሰኝ ሳልል በደስታ የተቀበልኩት ኑሮ አሁን አድጎ የወር ደመወዜ ብር ደርሷል የማይታመን ለውጥ ነው ይህ ለውጥ በጊዜ ሒደት ውስጥ ከብዙ ትግል በኋላ የመጣ ስለሆነ ወርዛዊ ገቢው አስር ሺህ ብር ከሆነ ሰው በላይ ደስተኛ ነኝ ከመንግስት ሥራ ደመወዜ ብርና የተቀረውን የልዩ ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች በማስጠናት አገኘዋለሁ ሰው ፊት ቆሜ ለመናገር መድረክ ለመምራትና ሥለራሴ በማንኛውም ሕዝብ ፊት ለመናገር ፍርዛፃት የለብኝም ለዚህም ትልቁን አስተዋጸኦ ያደረገችልኝ ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት ይህንን በራስ መተማመን በርካታ የሥራ ባልደረቦቼ መምህራን ይወዱልኛል የተለያዩ የመምህራን ሥልጠናዎች ሲኖሩ እኔ እንዳሰለጥን አድሉ ይሰጠኛል ከጡርጌ ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን በአድሜም ሆነ በሥራ ልምድ የመጨረሻው ታናሽ ነኝ በቢሁ የጊንር ከተማ ውስጥ የወረዳው ትምህርት ቢሮ ኤክስፐርት ሆፄ ስመደብም ካሉት በርካታ ሰራተኞች መካከል በአድሜም ሆነ በሥራ ልምድ ትንሹ እኔ ነኝ ነገር ግን በዶር ሳምሶነ ታደሰ የታብኩትኝ ሁሉ ለመስራ ተ ያለአምቢታ ተቀብዬዮዬ ለመሥራት ስለምራራጥ በሰራተኞች ዘንድ ትልት ተቀባይነት አለኝ አቶ ዳፄ የዚሁ ቢር የሥራ ባልደረባዬ ነው ይሁን አንጂ በአድሜ ልዱ ለመሆንም ሳላንስ አይቀርም ከአኔ አድሜ በላይ በመንግስት ሥራ ውስጥ አሳልፏል ደከመኝን የማያውቅ ትጉ ሰራተኛ ነው ጥሉበት በጣም ይዐደደኛል ቢሮዬ መጥቶ ሰላም ሳይለኝ ሥራ መጀመር አይሆንለትም ስለእኔ እድገት ይጨነቃል አንደ ልጁ ነው የሚሳሳልኝ የሚመክረኝም ለኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ሚኒስትሪ ፈተና ከመሰጠቱ በፊት በጉምህርት ቤቶች የሚሞሉ ቅጾችን ለርዕሳነመምህራን ሲያድል ስለዋለ ድክም ብሉታል አቢሮዬ መጣና ከእንግዳ ማረፊያ ወንበር ላይ ቁጭ አለና ኡፍፍፍ አለ ምነው ጋሽ ዳጌ ደከመህ አይደል። አሉኝ በዚህ በረዝ ውስጥ አንዲህ ያለ ቤት ለምን ይሆን የተሰራው ብዬ አየተገረምኩ ተቀመጥኩ ከዚህ ክፍል በስተግራና በስተቀኝ በኩል ሌሎች የሚያማምር በር የተገጠመላቸው ክፍሎች አሉ በስተግራ በኩል ያለው ክፍል ብቸኛና የበሩ ማዕዘናትን ተከትሎ ወደታች የዘለቀ በነጭ መደብ ላይ በሮዝ መልክ የተጌጠ የአበባ ፍሬም ስዕል ተስሉሎበታል በስተቀኝ በኩል ደግሞ በመደዳ የተሰደሩ ስድስት ክፍሉች አሉ ከአክንዱ ክፍል በስተቀር አምስቱ ክርችም ተደርገው ተዘግተዋል የአንደኛው የክፍል በር ግን ገርበብ ብሉአል የግለሰብ መኖሪያ ቤት በዚህን ያህል ስፋት ተሰርቶ ሳይ ለመጀመሪያ ጌዜዬ ነው በተገርሞ የቤቱን ውበት አያደነኩ በክፍሉ ውስጥ የሚንጫጫውንም የውጭ ሀገር ዜጎች ድምጽ አየሰማሁ የቀኝ አግሬን በግራ እግሬ ላይ ቀልመም አድርጌ ተቀምጫለሁ በደር ሳምሶነ ታደሰ እጂን ወዴ ኩሽናው አያመለከተችኝ እሺ አልኩና ከተቀመጥኩበት ተነሳሁ በፈረንድ ዘንድ መግደርደር ፆም አንደሚያውል ከዓመታት በፊት ፊንላንዳዊ ሳራ ቤት ተምሬአለሁ። አለችኝ አሊሳ መልአክተኛው ነበር ፈረሰኛው የሔደበትን መንገድ በማየቴ መሪያችን ላይ ያለኝ ጥርጣሬ እየተገፈፈ መጣ በመግባቢያ ኮድ ቁጥር መሰረት ካምፕ ላለው የፀጥታ ክፍሉ አዛዥ በትክክለኛው መስመር ላይ እንዳለሁ መልዕክት አስተላለፍኩ ግመሎች ሲንቀሳቀሱ ከፈጠሩት መንገድ ውጪ በዚህ ስፍራ የሕዝብ መንገድ ተብሎ የተሰራ ምንም አይነት ጥርጊያ መንገድ የለም የበሬ ሽንት የሚመስለውን ጠመዝማዛና አስቸጋሪ የጫካ ውስጥ መንገድ አየሔድን ከቅርብ ርቀት ላይ የሰው ድምጽ ሰማሁ ሳንደርስ አይቀርም አልኳት አሊሳን መንገዱ አሰልቺ ቢሆንም ለሷ ግን እንደመዝናኛ ሳትቆጥረው አልቀረችም ፊቷ ላይ ደስተኝነት ይነበባል አዚህ ኩባንያ የሚሰሩ ፈረንጆች ብዙ ጊዜ ተግዳሮቶችን አንደመዝናኛ አድርገው ነው የሚማሩበነ አንድ ባለሰደፍ ክላሽ ጠብመንጃ የያዘ ሰው ከፊት ለፊታችን ተገትር ቆሟል ሽርጡን ከራሱ ላይ ጠቅልሎ ለዓመታት ከሰውነቱ ወልቆ የማያውቅ ይመስል አጅግ ያደፈ ሸሚዝ ለብሷል ለአከባቢው ነዋሪዎች የተለመደ አለባበስ ቢሆንም ለኔ ግን አስደንጋጭ ነው ከመጠጋቴ በፊት ነገሮችን በጥንቃቄ መከወን ነበረብኝ የጫንኳቸው ወታደሮች ዝግጁ ሆነው መኪናው ላይ እንደተቀመጡ ነው ምልክት ሰጠዋቸቦ በይር ሳሞሶነ ታደሰ ማንም ሰው ምንም አይነት አንቅስቃሴ አንዳያደርግና ከመኪናውም እንዳይወርድ በምልክተ አስጠነቀኳቸው ረጋ ብዬ መኪናውን አዋምኩና ከመኪናው ወጠረድኩ መሳሪያውን አንደስከፈ ከዋመው ሰው ዘንድ ሔድኩ በከከባቢው የሰላምታ አሰጣጥ ባህልና ቋንቋ ሰላምታ ሰጠሁት ፈገግ ብሎ መለሰልኝ አሱን የላኩ ሌሎች አባሎቹ ጫካ ውስጥ አንዲኖሩ አልተራጠርኩም ስለዚህ ነገሮች ሁሉ ጥንቃቄ ያሻቸዋል አናንተ ናችሁ ትመጣላችሁ የተባለው። ጠየኳት እአእንደኬኤድክ ትጀምራለህ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ከዚህ አብረን አንሔዳለን መልቀቂያ አስከምተትጨርስ አጠብቅፃለሁ የሚከፈለኝን የደመወዝ መጠንና የሥራ መደቤን ነግራኝ ተለያየን ወዲያውነ ኢማይል አድርጌ ለሚስተር ዋላስ ኦድ ነገርኩት በተለይ ከጸጥታ ክፍል ጋር ያሉ ተግባራት በጥንቃቄና በምስጢር የሚያዙ በመሆናቸውና ከቪኪሁ ጋርም ተያይዞ የሥራ መልቀቁን ጉዳይ ሚስተር ዋላስ ኦድ ብቻ ማወቅ ስለነበረበት አሳወኩተት አኔን ለሻሸስመኔው የጁሊያና የአርዳታ ድርጅት ፕሮጀክት ላይ መታጨቱን ከአጌ አስቀድሞ ሰምቷል ስለዚህ ለቦታው የሚሆን ሰው አያመቻቸ አንደሆነና ክሊራንስም ማዞር የምችል መሆኑን አሳወቀኝ በሦስት ቀናት ውስጥ ክሊራንስ ጨርሼ ከጁሊያና ጋር ጉዞ ወደ ሻሸመኔ አቀናሁ ከምስረታው ጀምሮ ብዙ ዋጋ የከፈልኩበት ኩባንያ የተቋቋመበትን ስፍራ ዳግም ላላየው ላንዴና ለመጨረሻ ተሰናበትኩት ጁሊያና በተለያዩ ከተሞች ስላሉት ፕሮጀክቶች ሁሉ መረጃና ሰነዶችን ሰጠችኝ በደቡብ ክልል ከሀዋሳ አስከ አርባ ምንጭና ኮንሶ ጂንካም ጭምር በኦሮሚያም ክልል ከሻሸመኔ አስክ ዙዋይና ናዝሬት እንዲሁም አዲስ አበባ ከተማ ያሉ ፕሮጀክቶችን አንደምዳስስ ጠቐመችኝ ሻሸመኔን የመኖሪያ ከተማ መቀመጫዬ አደረኩ ሥራዬን ለመስራት በዚሁ ከተማ በተዘጋጀው ቢሮ ቁልፍ ተሰጠኝ ሥራዬን ቀጠልኩ አሁን ያለምንም አንከን ሥራዬን በሚገባ እየተወጣሁ ነው ጁሊያና ሥለፕሮጀክቱ ያላትን ሃሳብ ሁሉ አኔ ላይ ጥላለች ነገር ግን አጌ የከተማውን ኑር የበለጠ በኢኮኖሚ ለመቋቋም ተጨማሪ ሥራዎች እአንደሚያስፈልጉኝ አስቤ ተጨማሪ ሥራዎችን መፈለግ ጀመርኩ አራሴንና ሞያዬንም ለማስተዋወቀም ስል አንዲት አነስተኛ ኮምፒውተር ቤት ተቀጠርኩ በሳምምንት ሦስት ቀናት የኮምፒውተር ጥገና ላይ ተሰማራሁ ከዚህ በተጨማሪ የሰፈር ሕጻናትን ሰብስቤ ከሥራ ሰዓት በኋላ በወር ብር እያስከፈልኩ ማስጠናት ጀመርኩ ወደሻሸመኔ የመጣሁበት ወቅት የክፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች የቅበላ ወቅት ስላልነበረ ያሰብኩትን ሁለተኛ ዲግሪዬን በይር ሳምሶነ ታደሰ ለመማር መመዝገብ አልቻልኩም ገና አራት ወራት ክፊት ለፊቱ ስሉ ስለዚህ ሊባክነ ያሉ ነገር ግን ሥራ ልሰራባቸው የሚገባ በርካታ ሰዓቶች አሉኝ ሌላ ሥራም መባጠር ነበረብኝ ጁጃሊያና አንድ ዲጂታል ካሜራ ባለፈው ወር ነበር ከአሜሪካን ሀገር የመጣቸልኝ በኪህች ካሜራ ሥራ መጀመር ፈለኩ ፈልጌም አልቀረም ተሳካልኝ በሰፈር ውስጥ ፎቶ አንሺ ሆንኩ በተለይ በየልደት ቤቶች እየተጠራሁ በማንሳት በሰፈሩ ውስጥ ታዋቂ ሆንኩ የቶግራፉን ሥራ ወደ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ለማሳደግ ራሴን በራሴ ማስጠናት ጀመርኩ መጻሕፍቶችንና የተለያዩ መካነ ድሮችን በማንበብ ሥራውን ጀመርኩ በቅድሚያ የቤተሰቤን ፎቶዎችና ቪዲዮዎች በማቀናበር ተለማመድኩ ይህ ከኮምፒውተር ቤቱም የተሻለ ሳንቲም ማገኝበት ውጤታማ አድርጎኛል ከልደት ቤት ሥራ ወደ ሰርግ ሥራዎች ተሽሺገርኩ በተለይ ሰርግ ሲሆን ለሰርጉ ድባብ ስል የጓደኞቼን ካሜራዎች እየተዋስኩኝ ነበር የምሰራው ብሩክ የተባለው የሰፈሬ ልጅ ማታ ከሥራ ሲመጣ አኔጋ መጣ ሳሚ ሥራ እንድትሰራ ሰው ላገናኝህ ነው የመጣሁት። አልኳት የምትቀልድ መሰለኝ የበረራ ትኬት መቁረጧን አሳየችኝ ከቀናትም በኋላ ወደ አሜሪካን ሀገር በረራ አደረገች በሰው ዘንድ ትጠፋላችሁ ተብሉ የተቆረጠው ቀን አንደተባለው አልሆነም የአግዚአብሔር ድንቅ ሥራ የሆኑት ሰማይና ምድር ሥፍራቸውን ሳይለቁ ቆመዋል ነፋሳት አእንደወትሮአቸው ይነፍሳሉ ፀሐይና ጨረቃም ሰዓታቸውን ጠብቀው ይፈራረቃሉ ከዋክብትም ከደመና በላይ ብርሃናቸውን አላቋረጡም ከተፈጥሮ አንዳች ነገር አልጎደለም ጁሊያናም ከተሰደደችበት ሀገራ ከአባቷጋር በረራ አድርገው ተመልሰው ወደ ኢትዮጵያ ከመጡ አንድ ሳምንት ሆኗቸዋል ሚስተር ፖል ማረፊያ ሆቴል የያዘው ሀዋሳ ሐይሌ ሪዞርት ስለሆነ እሱ በፈለገኝ የፖ ሳኀኅቲተም ሳማ ሰዓት ከሻስመኔ አየጠራኝ በአካል ያገኘኛል ስለ ሥራው ሁኔታና ስለ ፕሮጀክቶቹ ስፋት ወዘተ አንመካከራለን የድርጅቱን ፋይናንስ ሙሉ በሙሉ የማንቀሳቀሰው የማቅደውም እኔ ቴዥንኩ ከበጀት ምደባ ጋር ተያይዞ ውይይት የሚያደርገው ከአኔ ጋር ነው አርብ ጠዋት ሁለት ሰዓት ሊሆን ሦስት ደቂቃዎች ሲቀሩት ገና ከመኝታዬ ሳልነሳ የአጅ ስልኬ ያለማቋረጥ ጮኸች ማታ ስተኛ ከመጻሕፍት መደርደሪያ ላይ ረስቻት ኖሯራል መጻሕፍት መደርደሪያው ባለሁለት ተንሸራታች የመስታወት በር ያለው በመሆነ ከውስጥ ሆኖ ሞባይል ከጮሽ ድምጹ ወዴት አንደሆነ አቅጣጫ ለማወቅ ያስቸግራል የሞባይሌን የጥሪ ድምጽ ሰምቼ ከአልጋዬ ብድግ አልኩ የሞባይል ጥሪ ድምጽ ይሰመሳኛል ነገር ግን ማታ ስተኛ ከወዴት አኑሬአት እንደነበረ አላስታወስኩም ሁለቱ የአልጋ ትራስጌ ጠረጴዛዎች ላይ ፈለኳት የለችም ሞባይሏ ጥሪዋ ተቋረጠ ይባስ አቅጣጫዋ ጠፋኝ የራስጌ ጠረጴዛዎቹን ከፍቼ ባይ ከዚህም የለችም በመኝታ ክፍሌ ውስጥ ከራስጌ ጠረጴዛዎች ውርጪ አንድ ቁምሳጥን በስተቀር ምንም የለም ወደ መጻሕፍት መደርደሪያው ክፍል ሔድኩ መጻሕፍቶችን ከርቀት ፍንትው አድርገው የሚያሳዩት የመስታወት በሮቹ ተዘግተዋል አንዱን የመስታወት በር ወደ ሌላኛው አቅጣጫ አንሸራተትኩትና ከታች አስከ ላይ አራቱም ደረጃዎች ላይ ፈለኳት አራተኛው ደረጃ ጥግ ላይ ትንንሾቹ መጻሕፍት በሚደረደሩበት ቦታ ተቀምጣለች አነሳሏጊት ሁለት የጥሪ ምልክትና አንድ የጽሑፍ መልእክት አለ የጥሪ ምልክቶቹም ሆነ የጽሁፍ መልእክቱ የተላከው ከአንድ ሰው ከሚስተር ፖል ነበረ ይህ መልእክት አንደደረሰህ ደውልልኝ ይላል የጽሁፍ መልእክቱ ወዲያው የሥልኬን ፓተርን ተጫንኩና ደወልኩ ሀሎ እንደምን አደርክ ሚስተር ፖል። አለችኝ የምስራች የመንጃ ፈቃዴን አሳየኋት አዎንታዊ ምላሽዋን ከለገሰችኝ በኋላ ጁሊያናን ከኋላ ጭጌ በአረንጓዴው ሳር መሬት በ ሜትር ርቀት ላይ አራት ዙር አሽከረከርኳት ሞተሩን አቁሜ የሚገባውን ክፍያና የፈነዳውን ጎማ ሒሳብ ለመክፈል ምን ያህል አንደሆነ የምስራችን ጠየኳት የ ሳነቲም ጓማ ቀለል አድር ክላንቱዋ የቀበሴው ሊቀምበር ከወሮ የምስራች ጋር የበለጠ ለመቀራረብ ምቹ ሁኔታ ተፈጥሮልኛል አጋጣሚውን በምንም ሁኔታ ማባከን የለብኝም ወደዚህች ቀበሌ ሊያመጣች የሚችሉ በርካታ ሥራዎች አንዳሉኝ አውቃለሁ ከዚህም ውጪ ለሰጡን የሞተር ሳይክል አገልግሎት የሻይ ቡና ሒሳብ በመክፈል ለመካስ መልካም አጋጣሚ አንደሆነ ተገንዝቤአለሁ ያለምንም መግደርደር አሺታዬን ገለጽኩና ጁሊያናን ይገር መኪናው ውስጥ የገቡትን ሦስቱን ልጆችም ጠርቼ በየምስራች መሪነት ወደ ካፍቴሪያው ሔጨጤደድን በአከባቢው የተሻለ በሚባለው ካፍቴሪያ ገባን የግቢው ወለል ንጣፍ ያልተሰራለት ቢሆንም በግቢው ውስጥ ከበቀሉት ትላልቅ ሀገር በቀል ዛፎች ላይ የተራገፉት አበቦችና ቅጠሎች ግቢውን ለበዓል ዝግጅት ጉዝጓዝ የተጎዘጎዘለት ቤት አስመስሉታል በአያንዳንዱ ዛፎች ስር ተንቀሳቃሽ ወንበሮች ተቀምጠዋል የዛፎቹ ግንድ ከታች ወደላይ በአንድ ሜትር ርዝመት ያህል የተለያየ ቀለማት ስለተቀባ ግቢውን የተለየ ውበት አጎናጽፎታል አኛም ከእነዚሁ ዛፎች ከአንደኛው ስር ነው የተቀመጥነው ከዛፎቹ ላይ የሚራገፈው ቅጠላቅጠልና አበቦች ተስተናጋጅ ደንበኞች ላይ አንዳይወድቅ ከዛፉ ስር አንደ ጣሪያ የሚያገለግል አንፀባራቂ ብርሃናማ የፕላስቲክ ወረቀት ተወጥሮላቸዋል ይህ ስፍራ የኔንም ሆነ የጁሊያናን ቀልብ ከምንለው በላይ በቀላሉ መስረቅ ችላል ሰዓት ቢኖረንና አዚህ የምንቀይበት ምክንያት ቢኖረን ፈቃዳችን ነበረ አስቀድሞውኑ በዚህች ቀበሌ ከመኪና ወርደን ለመቆየት ያሰብነው ሰዓት በጣም አጭር ነበር ነገር ግን ያላሰብነውም ሁኔታ ስለተከሰተ ቆይታችን ከአቅዳችን በላይ ሆኗል ከወሮ የምስራች ጋር በሚገባ ተግባባን ወሮ የምስራች ትክክለኛ የኢትዮጵያዊነት ማንነት የተላበሰችና በቀበሌዋ ለሚመጡ እንግዶች ልዩ ፍቅር በማሳየት የአከባቢውን ገጽታ በከፍታ ማማ ላይ ሰቅላ ለማውለብለብ ያላት ተነሳሽነት የሚገርም ነው ይህ አንግዳ ተቀባይነቷ ካላት የመንግስት ሥልጣንና ኃላፊነት ጋር ተያይዞ ለቀበሌው ነዋሪዎች ምሳሌ ከመሆኗ በላይ በስፍራው የሚመጡ አንግዶች ለላንቴ ቀበሌ ያላቸው መልካም ገጽታ አየሳባቸው የአከባቢው ገበሬ የሚያመርተውን የግብርና ውጤቶች ከደቡብ ክልል አልፎ በመላው ኢትዮጵያ ምርታቸውን የሚልኩበት መልካም አጋጣሚዎችን ፈጥራል በይር ሳሞሶነ ታደሰ በተለይም መዝ አቡካዶና ማንጎ በአከባቢው ከሚመረቱ ዋና ዋና ምርቶች መካከል ናቸው በላንቱ ቀበሌ ያለንን ቆይታ ጨርሰን ከጠበቅነው በላይ ደስታንና መንፈሳዊ እርካታን ተጎናጽፈን ዐወደ አርባ ምንጭ ከተማ ጉዞአችንን አቀናን ጁሊያና በክብደቷ ያፈነዳችውን የሞተር ሳይክል ጎማ ሁኔታ እያነሳን ከዚህም ጋር ተያይዞ የተፈጠረብንን ድንጋጤና ፍርሃት እያስታወስን አንዳንዴም እየተሳሳቅን የመንገዱን ርቀት ሳናስተውል ከምሽቱ ሰዓት ላይ አርባ ምንጭ ከተማ ገባን ከተማዋ በዋናነት ለመጠሪያ ያህል በሁለት የተከፈለችና በመልክዓምድራ አቀማመጥ ከላይ በኩል ያለው ሴቻ ሲባል ከታች በኩል ያሰው ደግሞ ሲቀላ በመባል ይጠራል እኛም በአለቱ ሲቀላ በሚባለው ከተማ አልጋ ይዘን ከጁሊያና ጋር ስለቀጣዩ እለት ስራችን እቅትድ በማውጣት አለቱን አሳለፍን በማግስቱ በአቅዳችን መሰረት ሥራችንን ለመጀመር ማልደን ነው የተነሳነው የሥራ ሰዓት ደርሶ መሥሪያቤቶች እስከሚከፈቱ ድረስ አስቀድመን ልናገኘው የሚገባ ሰው ስለነበረ የሲቀላን ከተማ ለቅቀን የአርባ ምንጭ ከተማ አክሊል በስሎ በተራራ ላይ ወደተቆረቀረው ሴቻ ከተማ ሔድን በአለቱ እቅዳችን መሰረት ሰዓታችን ምንም ሳይዛነፍ ከቀኑ ሰዓት ሲል ሥራችንን አጠናቀቅን አልጋ ወደያዝንበት ሲቀላ ከተማ ከመመለሳችን በፊት በዚሁ በሴቻ ከተማ ሊታይ የሚገባ ግሩም ሎጅ አንዳለ ሰምቻለሁ ጁሊያና የመጣችበት ዋናው ዓላማ ለመዝናናት በመሆነ ይህንን ሥፍራ ላሳያት እንደሚገባኝ አስቤ ወደዚሁ ፓራዳይዝ ወደተባለው ሉጅ ይዣት ሔድኩ ሁለት ተራራዎች ትከሻ ለትክሻ ተደጋግፈው የቆቁሙ ይመስላሉ ሉጁም በስተግራ በኩል ባለው አንደኛው ተራራ ላይ የተመሰረተ ሲሆን በሚገርሙ ሀገር በቀል ዕፀዋቶች የተንቆጠቆጠ ባህላዊ በሆኑ ቁሶች ያሸበረቀና በርካታ የእንስሳት ቅርጽ በየሥፍራው የሚታዩበት ግሩም ስፍራ ነው ከበር ስንደርስ ከአንጨት የተሰራው የሰው ቅርጽ ያለው አቅጣጫ መጠቆሚያ በግሩም አሰራሩ ዓላማን አስቶ አይኖችን የስፈዝዛል ዋው። አለችኝ ማለት። አልኳት አንድ ነገር ቃል ለማስገባት አጋጣሚውን አየተጠቀምኩ መልካምነት የለኝም ነገር ግን አእንደአርሳቸው ለመሆን አሻለሁ ስለች ጁሊያና መልካምነትን ልትገልጭበት የምትችይበት አንድ ዛሳብ አለኝ አልኳትና የእንዳለን የማጣት ታሪክ አወጋት መማር አንደሚፈልግ ነገር ግን ከማጣት ጋር ተያይዞ ህልሙን ግብ ለማድረስ አንዳልቻለ ሙሉ ታሪኩንና አሁን ያለበትንም ሁኔታ ጭምር አንድ በአንድ ነገርኳት ጁሊያናም አሷ ምን ልትረዳው እንደምትችል ጠየቀችኝ ከአባቷ ጋር ተነጋግራ ለትምህርትና ለትምህርት መሳሪያ በጀት እንዲፈቀድለት አስፈላጊውን የማሳመን ትብብር እንድታደርግ ጠየኳት ከአማማ ማሳሰቢያ ጋር ተዳምሮ ያለምንም ማቅማማት ይህንን መልካም ተግባር ለመተግበር ጊዜ የማትሰጠው መሆኑን በአዎንታዊ ምላሽ መለሰችልኝ በደ ሳሞሶነ ታደሰ አንዳለ የማጣት ዳር ኣንጂ ታጥቦ የማይወጣ ጭቅቅት የለውም ማንም ለትምህርቱ የገንዘብ ወጪ ቢያግዘው ተምር ማንም የደረሰበት መድረስ የሚችል ብቱ ጭንቅላትና በጎ አስተሳሰብ ያለው ልጅ ነው እኔ በነገሮች ፈጣን ብሆንም ጁሊያናን ግን የምቀድም አይመስለኝም በ ደቂቃ ውስጥ ለአባቷ ኢሜይል አድርጋለት መልሱን አየተጠባበቀች ሃው ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ አባቷ ሜስተር ፖል ስለልጁ በቂ ማስረጃና ለማጣቱ ምክንያት የሆኑትን ነጥቦች ሁሉ በዝርዝር ማወቅ አንደሚፈልግ የልጁንም ሁኔታ ለማየት በፎቶ አንስተን አንድንልክለት ሌሎች ሃሳቦችን ጨምር መልስ ጻፈሪ የአንዳለ ጉዳይ መስመር ሊይዝ ነው ክራሴ ሕይወት በላይ ሲያስጨንቀኝ የነበረው ያ ብቸኛ የነበረው አንዳለ አሁን የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆኖ ቦርሳ አንግቦ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ጋር ሲሔጤድ ሲመለስ ማየት ናፈቀኝ ተመርቆ ሥራ ይዞ ድህነትን እንደ ቆሻሻ አሽቀንጥሮ ሲጥል ይልቁኑም ኢኮኖሚውን አሳድጎ ትዳር ይዞ አይነን በአይነት ሲያይ ለመመልክት አሁን ናፈቀኝ ይሳካል።