Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የ3ተኛ_ክፍል_የአማርኛ_ቋንቋ_ትምህርት_20ኛ_3_ሳምንት_ሙሙ.pdf


  • የቃላት ደመና

የ3ተኛ_ክፍል_የአማርኛ_ቋንቋ_ትምህርት_20ኛ_3_ሳምንት_ሙሙ.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

  • Cosine ማጠቃለያ

ኤዲልሕ ወፍ ኩሠመ ክዜዳይርያ ታሙዝ ቅ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ተዘጋጅቶ በአፍሪሄልዝ ቲቪ የቀረበ የሶስተኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ሃምሌ ዓም የትምህርቱ ስለ ዓውዳዊ ፍቺ ምንነት ትናገራላችሁ የቃላትን ዓውዳዊና መዝገባ ቃላዊ ፍቺ ትለያላችሁ የቃላት ዓውዳዊ ፍቺ የቃሉ መገኛ ቦታ መሆኑን ትገልፃላችሁ » ዓውዳዊ ፍቺ ማለት ቃላት በዓረፍተ ነገር ውስጥ በገቡበት ቦታ ወይም መገኛ ቦታቸው ምክንያት ቀድሞ ከነበራቸው መሰረታዊ ፍቺ ውጪ የሚኖራቸው ፍቺ ማለት ነው ዓውዳቺ ፍቺ በሌላ አገላለፅ አገባባዊ ፍቺ በመባል ይታወቃል ቃላት ከአውዳዊ ፍቺያቸው ውጪ ያለው ፍቺያቸው መዝገበ ቃላዊ ፍቺ ይባላል መዝገበ ቃላዊ ፍቺ የሚባለው ቃላት በቀጥታ የሚኖራቸው ምሳሌ ቆረጠ የሚለው ቃል መዝገበ ቃላዊ ፍቺ ወሰነ ተስፋ አጣ ሰበረ የሚል ፍቺ አለው ቆረጠ ለሚለው ቃል ዓውዳዊ ፍቺ ስጡ ቢባል ግን ቃሉን በዓረፍተ ነገር ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል ሀ አቡሽ ወደ ሀገሩ ለመመለስ ቆረጠ ፍቺው ወሰነ ይሆል ለ ሊሊ ተስፋ ቆረጠች ዓውዳዊ ፍቺው ተስፋ አጣች ይሆናል ሀ ይበራል ይከንፋል ብርሃን ያመነጫል ለ ለጋ «መታ ያልጠነከረ ብርሃን አመነጨ ፀጉሩ ከግንባሩ ገባ ያለ ሰው አስፈላጊ የበላይ በውሃ ውስጥ መንሳፈፍ መዋኘት ጠብቀውና ላልተው ሲነበቡ ከአንድ በላይ ፍቺ የሚኖራቸው ቃላት አሉ እነዚህ ቃላት በቀጥታ የሚኖራቸው ፍቺ መዝገበ ቃላዊ ፍቺ ሲሆን በዓነገር ውስጥ ሲገቡ የሚኖራቸው ፍቺ ግን ዓውዳዊ ፍቺያቸው ነው ምሳሌ ይበራል ይከንፋል ብርሃን ያመነጫል አሞራው ይበራል ፍቺ ይከንፋል ብርሃን ያመነጫል ሀ ዓለሚቱ በሩን ከፍታ ገባች የተዘጋውን በር ክፍት አደርጋ የተራራው ከፍታ ሜትር ነው ርዝመት ቁመት ለ ሀይሉ ቤተሰቦቹን በስራ ያግዛል ይረዳል ከበደ ከትንሹ ቤት ወደ ትልቁ ቤት ዕቃ ያግዛል ያመላልሳል ፁኗፎጨኢር የቤት ስራ በመማሪያ መጽሓፋችሁ ገጽ ላይ ቃላት በሚለው ስር ያለውን ትእዛዝ አንብባችሁ በትእዛዙ መሰረት ስሩ ። መ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት