Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የ3ተኛ_ክፍል_የአማርኛ_ቋንቋ_ትምህርት_20ኛ_2_ሳምንት.pdf


  • word cloud

የ3ተኛ_ክፍል_የአማርኛ_ቋንቋ_ትምህርት_20ኛ_2_ሳምንት.pdf
  • Extraction Summary

ዓ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ተዘዚጋጅቶ በአፍሪሬሄልዝ ቲቪ የቀረበ የሶስተኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ሃምሌ ዓም ሃያኛ ሳምንት ውሃ የውሃ ጥቅሞችና ንጹህ ውሃን መንከባከብ የዕለቱ ትምህርት ዝርዝር ዓላማዎች » የምንባብ ሃሳብ ትገምታላችሁ የአዳምጦ መረዳት ጥያቄዎችን ትመልሳላችሁ » ለቃላትና ሐረጋት ፍቺ ትሰጣላችሁ ቅጥያዎችን ከዋና ቃል ነጥላችሁ ታሳያላችሁ » አቀላጥፎ ማንበብ ትችላላችሁ » ሃሳብን በጽሁፍ ትገልጻላችሁ ማዳመጥ የውሃ ደ ተምህርት የቅድመ ማዳመጥ ጥያቄዎች የውሃ መሃንዲስ ስራ ምን ይመስላችኋል። ሀ ህይወት ያላቸው ፍጥረታት ምን ምን ናቸው።

  • Cosine Similarity

ዓ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ተዘዚጋጅቶ በአፍሪሬሄልዝ ቲቪ የቀረበ የሶስተኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ሃምሌ ዓም ሃያኛ ሳምንት ውሃ የውሃ ጥቅሞችና ንጹህ ውሃን መንከባከብ የዕለቱ ትምህርት ዝርዝር ይዘቶች የምንባብ ሃሳብ መገመት አዳምጦ መረዳት ለቃላትና ሐረጋት ፍቺ መስጠት ቅጥያዎችን ከዋና ቃል መነጠል አቀላጥፎ ማንበብ ሃሳብን በጽጉኑፍ መግለጽ የዕለቱ ትምህርት ዝርዝር ዓላማዎች » የምንባብ ሃሳብ ትገምታላችሁ የአዳምጦ መረዳት ጥያቄዎችን ትመልሳላችሁ » ለቃላትና ሐረጋት ፍቺ ትሰጣላችሁ ቅጥያዎችን ከዋና ቃል ነጥላችሁ ታሳያላችሁ » አቀላጥፎ ማንበብ ትችላላችሁ » ሃሳብን በጽሁፍ ትገልጻላችሁ ማዳመጥ የውሃ ደ ተምህርት የቅድመ ማዳመጥ ጥያቄዎች የውሃ መሃንዲስ ስራ ምን ይመስላችኋል። ቃላት ለሚከተሉት ቃላት ተገቢ ፍቻቸውን በጽጉፍ መልሱ ሀማሟሟት ለ ማመንጨት ሐ ክምችት መ ተጋለጡ መልስ ሀማሟሟት ጅጅ ማቅለጥ ለ ማመንጨት መሯት» ማፍለቅ ሐክምችት መመመሙን ጉርቅም መተጋለጡ ተጠቁ መነጠል ማስታወሻ አንድ ዋና ቃል ከአንድ በላይ ቅጥያዎች ሊወስድ ይችላል ምሳሌ ኢትዮጵያዊነታችን ኢትዮጵያ ኣዊ ነት ኣችን የሚከተሉትን ቃላት ቅጥያዎች ከዋናቃል ነጥላችሁ ጻሩ ሀዘመናዊነት ለወርሃዊ ሐልባምነት መመጽሃፎቻችን መልስ ሀ ዘመንአዊነት ለ ወርአዊ ሐ ልብአምነት መ መፅሀፍኦችአችን መጨ አቀላጥፎ ማንበብ ግለንባብ ገጽ የወሃ ጥቅም የሚከተሉትን ጥያቀዎች ተገቢ መልሶችን በጽሁፍ ስጡ ሀውሃ ለምን ይጠቅማል። ጠጠመሔመጹኡጠ መጻፍ ውሃ ከቤት ውጭ ስላለው ጠቀሜታቃ ተገቢ ስርዓተነጥቦችን ተጠቅማችሁ ሁለት አንቀጾች ጽሩ ማጠቃለያ የምንባብ ሃሳብ መገመት አዳምጦ መረዳት ለቃላትና ሐረጋት ፍቺ መስጠት ቅጥያዎችን ከዋና ቃል መነጠል አቀላጥፎ ማንበብ ሃሳብን በጽኑፍ መግለጽ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال