Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከኢንዱስትሪ ይልቅ ግብርና ለምን የሕልውናችን መሰረት ሆነ። የግብርና ምርቶች ከቤት ውስጥ ፍጆታ በተጨማሪ ለምን ይውላሉ። የአገራችን አርሶአደሮች ከዘመናዊ የእርሻ መሣሪያዎች ለምን ይጠቀማሉ።
በምንባቡ ውስጥ ከተጠቀሱት ባሕላዊ የግብርና መሣሪያዎች አምስቱን ዘርዝሩ። ከኢንዱስትሪ ይልቅ ግብርና ለምን የሕልውናችን መሰረት ሆነ። ባህላዊ የእርሻ መሣሪያዎች በአብዛኛው የሚሠሩት ከምንድን ነው። የግብርና ምርቶች ከቤት ውስጥ ፍጆታ በተጨማሪ ለምን ይውላሉ። የአገራችን አርሶአደሮች ከዘመናዊ የእርሻ መሣሪያዎች ይልቅ በባህላዊ የእርሻ መሣሪያዎች ለምን ይጠቀማሉ።