Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፅ አዲስ ሃይማኖት በመጣ ቁጥር ተቃውሞ ስለሚያጋጥም ክርስትናንም ለማስፋፋት በተደረገው ጥረት ለብዙ ዘመናት ደም አፋሷል። የኛው ክፍለ ዘመንን የኢትዮጵያ ታሪክ ከሌሎች ክፍለ ዘመናት ለየት የሚያደርገው የመጣው ለውጥ አጣዳፊና ኃይለኛ ከመሆኑም በላይ ብዙ ሥር ነቀል ጉዳዮችም የታከሉበት ስለነበረ ነው። ምክንያቱም የትምሕርት አሰጣጡ የአገርን ታሪክና ሁኔታ ጠለቅ አድርጎ የሚያስገነዝብ ባለመሆኑና በሌሎችም ተጨማሪ ምክንያቶች ነው። ይህ መጽሐፍ አዲሱ ትውልድ በኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ራዕይ ድርሻውን ለመወጣት እንዲዘጋጅ የሚረዳ ነው። ክስን ን ። ስከ ያ ምሁሩና ግርማቁ በኢትዮጵያ ለረጅም ዘመን በኖረው የአጻጻፍ ከ ን ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት በነበረው የ ትከከለኛ አብዛኛውን ጊዜ የሚዘግቡት ምሥጋና ከ ታሪክ መ ሰድ ቅርጽ ለመስጥት የግድ አንዳንድ ከኔ ር ያስፈለገበትም ለዚሁ ነው። በአገራችን ዝምኅ ች ብዙ የማየ ስለሚቆጠር ወይም በሌሎች የተለያዩ ምክ መ ኙሼ ሰዎች ሳይናገሩዋቸው በማለፋቸው በርካታ ሓቢ መቅረታቸው የሚያስቆጭ ነው። የታሪኩን ቅደም ተከተል ከዘመን ጋር ለማጣጣም ጥረት የተደረገው በተቻለ መጠን አንባቢን ከጊዜው ጋር እንዲጓዝ ለማድረግ ታስቦ ነው። እንዲሁም በየምዕራፎቹ ላይ አንዳንድ ጉዳዮች ተደጋግመው ሲገለጹ በተጨማሪም አልፎ አልፎ ጣልቃ የገቡ ማብራሪያዎች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ቀርበዋል። ትንቢቱን መጀመሪያ ማን እንደተናገረው መጥቀስ ቢያዳግትም ሕዝብ ደጋግሞ መናገሩን ብቻ መሠረት በማድረግ ትንቢት ነበረ በማለት በብዙ ቦታ ላይ ገልጫለሁ። እንዲሁም ሕዝብ የገጠማቸው ግጥሞችና ቅኔዎች የዘመኑን ታሪክና አስተሳሰብ ስለሚያንጸባርቁ አብረው ከየታሪኩ ጋር ተጠቅሰዋል።
እሷም በተራዋ መንግሥቷን ለልጅዋ ለቀዳማዊ ምኒልክ ስታስረክብ የንግሥና ሥርዓት አውጥታ በማለፏ ከጌታ ልደት በኋላ እስከ ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ ተወላጆችዋ መቀመጫቸውን አክሱም ላይ በማድረግ አካባቢያቸውን ሲያስተዳደሩ ቆዩ ከንግሥተ ሳባ አስቀድሞ የነበረው አምልኮት በፀሐይ በጨረቃ በግዙፍ ወንዞች ተራሮችና ምድራዊ ኃይል ጋር የተያያዙ ነበሩ ከንግሥተ ሳባ በኋላ አስከ ንጉሥ ኢዛና ድረስ የአገሪቱና የነጋሚዎቹ ሃይማኖት የንግሥተ ሳባን ጉብኝት ግምት ውስጥ በማስገባት የአይሁድ ሃይማኖትን ተቀብለው ነበር ተብሎ ይተረካል አንዳንድ ታሪክ ተመራማሪዎች ግን ለአባባሉ ማስረጃ አላገኘንለትም ብለው በአስተሳሰብ ይለያሉ። ይሁንና በቤተ መንግሥቱ ተቀባይነት ያገኘ ሃይማኖት ብዙውን ጊዜ የማሸነፍ ዕድል ስለሚኖረው አገሪቱ በቀን ብዛት የክርስቲያን አገር ለመባል በቃች ከዚህም የተነሳ በኛው ክፍለ ዘመን በየመን ክርስቲያኖች ላይ የሚደርሰውን መጉላላት ለማስወገድ ጦር በማዝመት ችግሩን እስከ መፍታትም ደርሳለች ሙመው ፎ ፓ በኛው ክፈለ ዘመን የእስልምና ሃይማኖት በዓረብ አገር ተሰብከ በተፋጠነ ሁኔታ መስፋፋት ሲጀምር የክርስቲያኒቱ ኢትዮጵያ መንግሥት በቀይ ባሕር ላይ የነበራት ገናናነት እያደር መድከዞ ጀመረ በኛው ክፍለ ዘመን ዩዲት የምትባል የአይሁድ ሃይማኖት ተከታይ ነግሣ የክርስትናን ሃይማኖት ለማጥፋት አርባ ዓመት ሙለ ደም ስታፈስና ንብረት ስታቃጥል ከቆየች በኋላ በክርስቲያን ንጉሥ ስትተካ እሱም በተራው የአይሁድ ሃይማኖት ተከታዮችን ለማጥፋት ብዙ ደም አፈሰሰ በዚህ ግብግብ የአክሱም መንግሥት በመዳከሙ የአገው ባላባቶች መንግሥቱን ነጥቀው ላሰታ ላይ ሆነው ሲያስተዳድሩ ከቆዩ በኋላ በኛው ክፍለ ዘመን የቀዳማዊ ምሂልክ ሥርወ መንግሥት ሥልጣኑን ወስዶ ሸዋ ላይ ተቀምጦ ማስተዳድር ጀመረ በኛው ክፍለ ዘመን ከምሥራቅ በኩል የተነሳው አጭሩና ደልደል ያለ ሰውነት ያለው አህመድ ኢብን ኢብራሒም ወይም ግራኝ አህመድ በእስልምና ሃይማኖት አገሪቱን ለመምራት በማሰብ ተከታታይ ዘመቻ አድርጎ ብዙ ደም ከፈሰሰና የንብረት ጉዳት ከደረሰ በኋላ እንደገና ተሸነፈ ንጉሙም መቀመጫውን ከሸዋ ወደ ጎንደር አዙሮ ሲኖር ኃይሉ የሳሳው የደገኛው ክርስቲያን ሕዝብ ከደቡብ አከታትሎ በሚስፋፋው በኦሮሞ ጎሣ መጠቃትና መተካት ጀመረ በግራኝ ጦር ሲጠቃ ሊረዱት የመጡት ፖርቱጋሎች ከተመለሱ በኋላ ስለ አገሪቱ ወሬ ሰምተው የመጡ የወንጌል ሰባኪዎች በፈጠሩት የሃይማኖት መከፋፈል የእርስ በእርስ ጦርነት ተነስቶ መንግሥተገ አየደከመ ሄዶ በአራቱ ማዕዘናት ያሉ ግዛቶቹን መቆጣጠር አቃተው በኛው ክፍለ ዘመን ላይ ንጉዶን እንደራሴው በሥልጣን ስለበለጠው ዘመነ መሳፍንት ተጀመረ እ ። ክፍለ ዘመን አፄ ቴዎድሮስ የአካባቢ ግዛቶችን በመጠቅለል ጉት ነድ መንግሥት ሥር ለማስተዳደር ቢሞክሩም በነበረው የኃለተክ ለክ ሰው ስለተጎዳ እየተጠሉ በመሄዳቸውና ባላባቶች ፈቃድ ገብ በመሥራታቸው የእንግሊዝ ጦዮ በአካባቢ ቀጥሎም በ ተሸንፈው ሥልጣኑ ለሦስት ዓመት ወደ ላስታ ምኒልክ አማካይነት ዕዢ ግራይ ከተዛወረ በኋላ ተመልሶ በዳግማዊ ዘመነ አውሮፓጤ ሺ ሻዋ በይኩኖ አምላክ ተወላጆች እጅ ገባ በመሆኑ አፄ ቴሥሁፁሁ ትች ለመያዝ የሚሯሯጡበት ወቅት ሸሥዎሥድሮስነ አፄ ዮሐንስና አፄ ምኒልክ የተቻላቸውን ወ ቀ ውጮሥ ያህል ወሰን ለማስከበርና የቅኝ ገዥዎችን ወረራ ለመግታት ሲከላከሉ ዘመናቸውን አሳልፈዋል የኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ አመራር የአገሪቱን ጥቅም የሚያስቀድም ሆኖ መሪዎቹም ቀናና ጀግኖች እንዲሁም ሕዝቡ በጀግንነት የታነጸ ስለነበረ የቅኝ ግዛትን ኃይል ተቋቁመውና ድል አድርገው የአሁኒቱን ኢትዮጵያ ስለአወረሱን ባለውለታዎቻችንና የምንኮራባቸው ናቸው። ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ መንግሥቱን ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጨብጠው በኛው ክፍለ ዘመን ይበልጡን ጊዜ ኢትዮጵያን አስተዳድረውና የታመነበት ተተከ በሌለበት ሁኔታ ለዴሞክራሲም ዕድል ለመስጠት ባለመፈለጋቸውና እርጅናም ስለተጫናቸው ሥልጣናቸው በወታደቦሮች ተነጠቀ በኛው ክፍለ ዘመን የምዕራባውያን ሥልጣኔ ገፍቶ የመጣበት ወቅት ስለነበረ ኢትዮጵያ በሃይማኖት ጭቅጭቅ ምክንያት ዘግታው የነበረውን በሯን የምዕራባውያንን ሥልጣኔ ፍለጋ ለመክፈት የተገደደችበት ዘመን ነበር። ለመሆኑ ከአፄ ምኒልክ በኋላ እስከ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት መጨረሻ ድረስ በኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ የነበረው ታሪክ ምን ይመሰላል። የመጀመሪያውን ረዥም ወቅት የመሩት የኛው ክፍለ ዘመሃ መጠን በመጽሐፉ ውስጥ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እንደ መሆናቸው የእሳቸው ታሪክ ገዝኗ ይገኛል። ይህ መጽሐፍ አዲሱ ትውልድ በኛው ክፍለ ዘመን የነበረውን የአገሩን ሁኔታ መርምሮና አውቆ የሌላውንም ዓለም አካሄድ አገናዝቦ ለኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ራዕይ ድርሻውን ለመወጣት እንዲዘጋጅ የሚረዳ ነው። ስከ ያ ምሁሩና ግርማቁ በኢትዮጵያ ለረጅም ዘመን በኖረው የአጻጻፍ ከ ን ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት በነበረው የ ትከከለኛ አብዛኛውን ጊዜ የሚዘግቡት ምሥጋና ከ ታሪክ መ ሰድ ቅርጽ ለመስጥት የግድ አንዳንድ ከኔ ር ያስፈለገበትም ለዚሁ ነው።