Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ህየንተ ወርቅ ውብሩር ፀዓዳ ጨጨጨጩጩመ መሠ ው በበጭዐጻዱው ኣበ ጂር ፍነ የአላታሚው መግቢያ የአሳታሚው መግቢያ ክቡር ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴን መጽሐፍ ከሰማኒያ ዓመት በኋላ በድጋሚ ሳሳትም ታላቅ የመንፈስ እረፍት ይሰጠኛል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የልጅ ልጃቸው ሽመልስ ቻሊ ይልማ መቅድም መቅድም ይህ መጽሐፍ ዋዜማ ተብሎ የተሰየመበትን ከዚህ ቀጥሎ የተጻፈው ነው ከዘመነ መሳጥንት እስክ ቴዎድቦሮስ በነዚህም በመሳፍንቱ ዘመን ሙሉ ሥስጣ ለስሙ ብቻ ዘውድ እየጫነ በጎንደር ቤተ መንግ የሚቀመጡት ነገሥታት በመሳፍንቱ ዘንድ እንደ አበባ ነበ ልጆች በአበባ ደስ እንዲላቸው መሳፍንቱም አገሩን እነርሱ እየገ ለዶስታቸው ብቻ ነገሥታቱን ያነግሠ ነበር አንዱ መስፍን አንደ ፈቃዱ አንዱን እያስ ና እየመለሰ ያነግሥ ነበር። በኋላ ግን የደብረ ሊባኖስ እጨጌዎች ይባላል ትርንሜውም ስለ ሃይማኖት መሞት ይገባናል ሌላውን ሰው መግደል አይገባንም ማለት ነው በደብረ ሊባኖስ በመንበረ ተክለ ሃይማኖት ከተቱሥቤነ እጨጌዎች ሁሉ የእጨጌ ቴዎፍሎስን ያህል በንጉሥና በሕዝብ ዘንድ የተወደደና የከበረ እጨጌ አልነበረም ይባላል አጹ ምኒልክ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ደራ አቡነ ሐራዛ በንግሥት ዘውዲቱ እንጻ በአጨንጌ ገብረ ሥላሴ ዘመን የአእጨጌነቱ ማዕርገ ከእርሳቸው አስቀድሞ እንደ ነበሩት እንደ እጨጌ ቴዎፍሉስ አልሆነም ነበር።
ሰለ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርፃን ስለ አባ ጌርሎስ ስለ አቡነ ተክለ ፃይማኖት ጻጳጳስነት ስለ አባ ያዕቆብና ስለ እጨጌ ፊልፅስ ስለ አባ ጴጥሮስ ኛና ስለ አባ ስምዖን ስለ አባ ክርስቶዶሉ ስለ ቄርሎስ ኛ ስለ አባ ሰላማ ቦኛ ስለ አባ አትናቴዎስ ስለ አባ ጴጥሮስና አባ ማቴዎስ አራተኛ ክፍል ስለ ደብረ ሊባኖስ እጨጌዎች ስለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ትውልድ ስለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዕረፍት ስለ እጨጌ ፊልፅስና ስለ አሥራንዱ ንቡራነ እድ ስለ እጨጌ ፊልልስና ስለ አጴ አምደ ጽዮን ስለ እጨጌ እንባቆም ስለ እጨጌ አብርፃም ስለ እጨጌ ቴዎፍሎስ ስለ እጨጌ ገብረ ሥላሴ ስለ እጨጌ ወልደ ጊዮርጊስ የደብረ ሊባኖስ እጨጌዎች ሰላምታ የታሪክ ማስረጃ ሥዕሎች ማውጫ ዘ የታሪክ ማስረጃ ሥዕሎች ማውጫ ገሼ ታሪኩ ግርማዊ ንጉሥ ተፈሪ ንግሥተ ላባ ወደ ሰሎሞን እንደ ሔደች ቀዳማዊ ምኒልክ ወደ አባቱ ወደ ሰሎሞን እንደ ሔደ ዘ ንግሥተ ሳባ በሕይወትዋ መንግሥትዋን ለልጅዋ ለቀዳማፀ ምኒልክ እንደ ሰጠች ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ የሚል ማሕተም እንደ ተጀመረ ደ ዮዲት ዮዲት የነገሥታትን ልጆች እንዳስገደለች አጹ ላሊበላ በመሬት ውስጥ ቤተ ክርስቲያን እንደ አሳነጸ ታ አባ ኢየሱስ ሞዓና አባ ተክለ ሃይማኖት ስለ ይኩኖ አምላክ እዝ ተነጋገሩ አጹ ነአኩቶ ለአብና አቡነ ተክለ ሃይማኖት ስለ ዛጌ መንግሥት እንደ ተነጋገሩ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ይኩኖ አምላክን እንደ ቀቡ አጴጹ ገላውዴዎስ ከግራኝ መሐመድ ጋራ እንደ ተዋጋ የጎንደር ከተማ አዱ ቴዎድሮስ አጴ ዮሐንስ አጴ ኢያሱ አድያም ሰገድና አቤቶ ነጋሚ። ፅፀ አባ ቄርሎስ ኛ አባ ዮሐንስ ኛ ጠ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርፃን። ልዑል ራስ መኩንን አባ ያፅቆብና እጨጌ ፊልልስ ክባ ክርስቶዶሉና እጨጌ ተክለ ፃይማኖት ሀ አባ ማቴዎስ በ እጨጌ ፊልጳስና አጹ አምደ ጽዮን አጴጹ ሱስንዮስና እጨጌ አብርፃም ማሳሰቢያ በመጽሐፉ ውስጥ የታሪክ ማስረጃ ሥዕሎች መኖራቸው ተመልክቶአል የተገኙት ግን ሥዕሎች ብቻ መሆናቸውንና ሌሎቹ ሥዕሎች ግን በሌሎች መጻሐፎቻቸው ውስጥ የሚገኙ መሆናቸውን ለአንባብያን በአክብሮት እንገልጻለን ከአሳታሚው ምዕራፍ ፅ ኢትዮጵያ ነገሥታት ስምና ቁጥር ስለ ሬመጸ ር ቅ ማመ የኢትዮጵያ መንግሥት ከተመሠረተ ዘመኑ እጾ ይህንኑም ወደ ፊት ጽፈን እናስረዳለን ስለ ሆነኡ ድሪ የተጻፈውን የኢትዮጵያን ታሪክ አየመዕጊ መልካሙን መያዝ ከፉውን መተው ይገባናል እንጂ የተጻፈውን ሁሉ እውነት ነው ብሰን ልንቀበለው አይገባንም አንዳንድ ታሪክ ጸሐፊዎች ኦሪ ወይም አራም የተባለቤ የአዳም ልጅ ዓለም በተፈጠረ በድ ዓመት በኢትዮጵያ ነጌ ነበርና የእርሱ ነገድ እስከ ጥፋት ውኃ ማየ አይኅ ድረስ ነገሥታት ነግሠው ፅሺሄ ዓመት ኢትዮጵያን ገዝተዋለ ብለው ጽፈዋል ደግሞ አንዳንድ ታሪክ ጸሐፊዎች የኖኅ ልጅ ከኮ በኢትዮጵያ ነግሦ ድቋ ዓመት ገዝተዋል ብለው ጽፈዋል ይህም ሁሉ በስሕተት የተጻፈ ነው እንጂ እውነተኛ ታለ አለመሆኛን በብዙ ወገን ለማስረዳት እንችላለን መደመሪያ ማስረጃ ኦሪ ወይም አራም የተባለው የአኖ ልጅ በኢትዮጵያ ነግሦ ነበር ማለት እንደ ፈላስፎች አሳብ ከአኖ አስቀድሞ ፍጥረት ነበር እንጅ አዳም የፍጥረት መጀመያ አይደለም ወደ ማለት ያደርሳል እንደዚህም የተባለ እንሆ የአኛ የኢትዮጵያ ሰዎች የሃይማኖታችን መሠረቱ መጽሶቾ ስለ ኢትዮጵያ ነገሥታት ስምና ቁጥር ስ ስለ ሆነ ከአዳም አስቀድሞ ሌላ ፍጥረት ነበር ከማለት ቅዱ የደሬስን እንደሆነ የፃይማኖታችንን መሠረት ማናወጥ ይሆን በናልና ከጥፋት ውኃ አስቀድሞ ኦሪና የእርሱ ነገድ በኢትዮጵያ ነግሠው ነበር ተብሎ የተጻፈውን ታሪክ እውነት ነው ብለን አንቀበለውም ሁለተኛ ማስረጃ ከጥፋት ውኃ ከማየ አይኅ አስቀድሞ የስው ሾር በምድር ላይ እጅግ አልበዛም ነበር በኢትዮጵያ ይቅርና አዳም ለነበረበት ለገነት አቅራቢያ በምትሆን በኢየሩሳሌም እንኳ በዚያ ዘመን ብዙ ሕዝብና ብዙ ነገሥታት ነበሩ ለማለት እጅግ ያስቸግራል ሶስተኛ ማስረጃ ከጥፋት ውኃ በኋላ የኖኅ ልጅ ካም በኢትዮጵያ ነግሦ ድ ዓመት ገዝቷል የተባለ እንደሆነ የጥፋት ውኃ መጥቶ የሰውን ዘር ሁሉ ከምድር ላይ በጣፋ ጊዜ ከሞት የተረፉት ኖኅ ከነሚስቱ ሶስቱ ልጆቹ ከሶስቱ ሚስቶቻቸው ጋራ ነውና በድምሩ ስምንት መሆናቸው ነው ስለዚህ ያንጊዜ ካም ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ነግሦ ነበር ለማለት ባገሩ ውስጥ ሕዝብ አልነበረምና ንጉሥም አለሕዝብ አይነግሥምና እውነት ያልሆነ ታሪክ ነው አራተኛ ማስረጃ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደ ተጻፈ የአዳም መኖሪያ የነበረችው ገነት በአርማንያ አገር አጠገብ ናት በኦሪት ዘፍጥረት ምፅ ቁ እንዲህ ይላል «ፈሳሽ ውኃ ከገነት ይወጣ ነበር ከዚያም ወደ አራት ወገን ይከፈላል ያንደኛው ስም ኤፌሶን የሁለተኛው ግዮን የሶስ ተኛው ጤግሮስ ያራተኛው ኤፍራጥስ ነው» ስለ ኢትዮጵያ ነገሥታት ስምና ቁጥር ዘ የነዚህም ያራቱ ወንዞች ምንጫቸው በክርጣ» ካሰው አራራት ከሚባለው ተራራ እንደሆነ በጀምግ ዝቾ ሐፍ የታወቀ ነውና ገነት በአርማንያ አገር አጠገብ ን ያስረዳል አምስትኛ ማስረጃ ዓለም በተፈጠረ በሺ የጥፋት ውኃ በመጣ ጊዜ ኖኅ ከእግዚአብሔር ኣዢ መርከብ ሰርቶ ከነልጆቹ ወደ መርከቡ ውስጥ ከገባና የገፋ ውኃ ከደረቀ በኋሳ መርከቡ በመጀመሪያ ያረፈችው በአራራ መ ገጋ ጋወ መ ተራራ ላይ ነበር ዘፍጥ ከዚያም ወዲህ የኖኅ ልጆች እየተራቡ በብዙ ዘመን ዝ ባቢሎንና ወደ አሶር ወደ ነነዌና ወደ ሲዶና ወዉደ ሰዶምና ወደ ገሞራ በነዚህም ዙሪያ ወደ አሉት አገሮች ተበተኑ እዚ በዚያ ዘመን ካም ወደ ኢትዮጵያ መድረሱን የሚያስረዳ መጽቋሐ አላገኘንም ዘፍጥጳቋ መመልክት ነው ነገር ግን ኖኅ ከጥፋት ውኃ በኋላ ከመርከብ ዐየ። ሽ ከዛጌ እስከ ይኩኖ አምላክ ጃሟ ምዕራፍ የኢትዮጵያ መንግሥት ከቀዳማዊ ምኒልክ ዘር ጠደ ዛኋ ዘር ከፈለሰበት ከዛ ጀምሮ ወደ ቀዳማዊ ምኒልክ ዘር እስከ ተመለሰበት እስከ ይኩኖ አምላክ ድረስ ቁ ስለ ዛጌ መንግሥት ማስረጃ አጭር ታሪክ እንጽፋለን በቀዳማዊ ምኒልክ ዘመን ብዙ እስራኤል ከኢየሩሳሌም ወደ ኢትዮጵያ በመጡ ጊዜ ከካህናቱም ወገን ሕገ ኦሪትን ይዘው የመጡ ብዙ ነበሩና እነዚያ ሕዝቡን እያስተማሩ ከአረማዊነት ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር ስለ መለሱ ብዙ የፃይማኖት ወገኖች አግኝተው ነበር ደግሞ እነዚሁ ከኢየሩሳሌም የመጡ እስራኤል ከኢትዮጵያ ሴቶች ጋራ እየተጋቡና እየተዋለዱ ተራብተው ነበር በኋላ ግን በአብርፃና በአጽብሐ ዘመን ከሣቴ ብርፃን ሰላማ የተባለ ፍሬምናጦስ በኢትዮጵያ ወንጌልን በሰበከ ጊዜ ነገ ሥታቱ አብርፃና አጽብሐ ሊቀ ካህናቱ እንበረም መኳንንቱም ሁሉ በክርስቶስ አምነው ክርስትናን ሊቀበሉ ከነዚህ ከእስራኤል ወገን በትውልድ የተቀላቀሉ በሃይማኖትም የመሰሉ አንዳንዱ የኢትዮጵያ ሰዎች ክርስቲያንነትን አንቀበልም ብለው በኦሪት ሕግ ጸንተው ወገን ለይተው ይኖሩ ጀመር በዚህም ምክንያት በየጊዜው የፃይማኖት ሁከት የሚነሣ ቸው ስለ ሆነ የመንግሥቱን ዋና ከተማ አክሱምን እየለቀቁ ከዛጌ እስከ ይኩኖ አምላክ በሰሜንና በወገራ በወልቃይት ከኔ ዙሪያ ባሉት ተበትነው ይኖሩ ጀመር ስለዚህም ፈሳሾች ተባሉ ይባሳል ደግሞ ከዚያ በቷሳ የአስላሞች ኃይል በአረብ ለዚ በምድር ቅድስት በኢየሩሳሌም በምድረ ግብጽም እየበረታ ጊዜ በነዚህ አገሮች ከሚኖሩ አይሁዶች አንዳንዱ እየተሰደዱ በሀ ኢትዮጵያ መጥተው ወገኖቻቸውን ሲፈልጉ በሰሜን በወ በወልቃይት እየገቡ ይኖሩ ነበርና ስለ ዚህ ፈላሾች ዙ ይባላል የሰሜንም አውራጃ ተራራማ ስለ ሆነ ከየስፍራው የዝ በሰቡ አይሁድ ያለሥጋት በደህና ይኖሩ ነበር ጦርዎ በመጣባቸው ጊዜ የተራራው የፍጥረቱ ምሽግነት ይጠብቃቸፁ ነበር ዴም እንደዚህም እየሆኑ ቁጥራቸው አየበዛና ኃይላቸው ። ግብር አንዳ ሌሉች ጠለባ ማናቸውንም ዓይነት ን ዞ ደሃው ኣተ በግድ ሊያደርጉ የሚታዘዙ ታዘዝ ነው የዳ ዐጾ አስታረቁ በኢትዮጵ ከይኩኖ አምላክ እስክ ሠርፀ ድንግል ዛፀ ዞኛ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወደ ላስታና ወደ ሸዋ የወዳጅነት ውል አዋውለሰው በቃል ኪዳን ስለ ያ ገዳማትና አድባራት በየገጠሩ አብያተ ክርስቲያናት ለሚኖሩ ለሊቃውንቱና ለመነኮሳቱ ለቀሳውስቱና ለዲያቆናቱ ለመምሕራትና ለተማሪዎቹ ሁሉ ለሰልብሳቸውና ለም ግባቸው ሰሌላውም ችግራቸው ሁሉ እንዲሆን የመንግሥቱን ሲሶ እንዲወስዱ ነው ሥርዋጽጸ በዮዲት መንግሥት ዓመት በዛን ወገኖች መንግሥት ዓመት በድምሩ ድ ዓመት የቤተ ክርስ ቲያናት ርስትና ጉልት ሁሉ በመንግሥት እጅ ሆኖ ነበርና እየተመላለሱ ይህን ነስክሹቶ ሰአብ መንግሥትን ለሚገባው ለቀዳማዊ ሚኒልክ ዘር ለይኩኖ አምላክ ሲመልስ የቤተ ክርስቲያንም ርስትና ጉልት ለሚገባው ለሲቀ ካህናቱ ለአዛርያስ ዘር ለአብነ ተክለ ሃይማኖት መመለሱ ነው የሲሶ መንግሥትም ትርጓሜው ይህ ነው እንጂ አቡነ ተክለ ሃይማኖት የኢትዮጵያ መንግሥት ከሶስት ተከፍሎ አገር ግዛቱን ወሰዱ ማለት አይደሰም ይኸውም ቢሆን በታሪኩ እንደ ተጻፈ ነአኩቶ ለአብ ከአቡነ ተክለ ሃይማኖት ጋራ ሲነጋገር እንደ ጥንቱ ጳጳስ ከምድረ ግብጽ እየተሾመ ይምጣ አላቸው ይላል የብሩስን መደመሪያ መጽ ሐፉን ቋ ገጽ ተመልከት በዚህ አካሒድ ነአኩቶ ለአብ ይህን ሲሶ መንግሥት መልሶ መስጠቱ አቡነ ተክለ ፃይማኖት ጳጳስም ቢሆነ የኢት ዮጵያ ተወላጅ መሆናቸውን አስበው ነው እንጂ ከምድረ ግብጽ ጳጳስ ሲመጣ ይህ ሲሶ መንግሥት የተባለው ወደ ሪና እ እንዲመለስ ያሰበ ይመስላል የአቡነ ተክሰ ጳስነት ወደ ፊት ከስፍራው ስንደርስ አእንጽፈዋለን ግሜ ጵ ከይኩኖ አምላክ እስከ ሠርፀ ድንግል ታሪክ። ቭ ጢሞጆጣ በኃይል የነገሠ ነገሥታት ዞ ተነሥባቸው በጦርነት ውስጥ ድል ሆነው ተያዙና በደብረ አባሰላማ እንደ ታሠሩ አረፉ አጹ ዮሐንስ ስመ ጥሩ ጀግና በመሆናችው ላይ መሐላ አክባሪ እግዚአብሔርን ፈሪ ነበሩ ስለ ኢትዮጵያም ትልቅ ቅንዓት ነበራቸው በዘመናቸውም ሁለት ትልልቅ ስራ ሰርተዋል ኛው ትልቅ ሥራ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ከተባልሁ በበታቼ ነገሥታትን ማንገሥ ይገባኛል ብለው በሸዋ ንጉሥ ምኒልክን በጎጃም ንጉሥ ተክለ ፃይማኖትን አንግሠዋል ኛው ትልቅ ሥራ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰፊ ሕዝብዋም ብዙ ስለ ሆነ አንድ ሊቀ ጳጳስ እየዞረ ለማስተማርና ለመስበክ አይችልም ብለው ከእስክድርያ አራት ጳጳሳት አስመጥተዋል ነገር ግን እውነተኛውን ትምህርት ያልተማሩ አንዳንድ ካህናት ባጠገባቸው ከማኖራቸው የተነሣ የነዚያን ምክር እየተከተሉ እስላሞችን ሌሎችንም በፃይማኖት ያልመሰሏቸውን ሰሶዎች ትምባሆም የሚጠጡትን ሰዎች በአካላቸውና በርስታቸው በገንዘባቸውም ስለ ቀጧቸው የውጭ አገር ጸሐፊዎች ታሪካቸውን አበላሽተው ጽፈውባቸዋል ቢሆንም በሀገራቸው ድንበር ላይ ደማቸውን አፍስሰው ስለ ሞቴ ኢትዮጵያን በሚወዱ ሰዎች ዘንድ ስማቸው ለዘላለም አይረሳም ጭሑሥሑችሑብኮኡጅ ሮ የሸዋ መንግሥት ባላባቶቱች ምዕራፍ እለ የሸዋ መንግሥት ባላባቶች መሠ ቁ ም አኤ ልብነ ድንግል በነገሠ በ ዓመት በሺድ ዓም ግራኝ መሐመድ የተባለ እስላም ከዘይላ ተነሥቶ በአዳል ስዢ አልፎ ወደ ሽዋ መጥቶ ከልብነ ድንግል ጋራ ጦርነት ገጥዋ ቢዋጋ ልብነ ድንግል ድል አድርጎ መለሰው ደግሞ ከሁለት ዓመት በኋላ እንደ ገና ተመልሶ መናጥ ጦርነት ቢገጥም ልብነ ድንግል ድል ሆኖ እስከ ዋና ከተማቦፀዐ እስከ ሽብራ ኩሬ ሸሽቶ አመለጠ ነገር ግን ግራኝ መሐመቋ ተከታትሉ ስለ ደረሰበት ሸዋን ትቶ ወደ አማራ አገር ሰመሔካ ተሦ በመንዝም አውራጃ በደረሰ ጊዜ ለታላቁ ልጁ ለለቤ ያዕቆበ ልብስ መንግሥቱን ሰጥቶ መንዝ ላይ ትቶት ሔሐ አቤቶ ያዕቆብም የልብነ ድንግል ልጅ መሆኑ በግራኝ መሐመ በንድ ሳይታወቅበት እንደ አንድ ተራ ባላገር ሆኖ በመንዝ ሰ ገራም ፋሲልንና ሥግወ ቃልን ወለደ የአቤቶ ያፅ ጎጃም ተሻግሮ እ ን ልጁ ገራም ፋሲል ከመን መ ሱስንዮስን መልማል አግ ቁሐ ወልዶ ሊኖር የቦረን የተባለች ሴት ተዖ ትን ገድለው ልጁን ሉስኙኑኑነ ር ወደ ጎጃም ዞም ማ ው ወሰዱት የሸዋ መንግሥት ባላባቶች ሱስንዮስም ከሁለት ዓመት በኋላ በደጃዝማች አስበ ኣርዛታ ወደ ጎጃም ተመልሶ መጥቶ በአጹ ሠርፀ ድንግል እናት በንግሥት አድማስ ሞጋሳ ቤት እየተማረ አደገ ከዚህም በኋላ ንግሥት አድማስ ሞጋሳ አደራ ብላ ለልጅዋ ለአጹ ሠርፀ ድግንል ሰጠችው ነገር ግን ከመንግሥት የተወለደ ሰው በንጉሥ ፊት የሚያጣላው ምቀኛ አያጣምና ከንጉሠ ከሠርፀ ድንግለ ጋራ የሚያጣሉት ሰዎች እንደ ተነሠበት አውቆ ወደ ሸዋ መጥቶ ይኖር ጀመር አጹ ሠርፀ ድንግልም ከሞተ በኋላ ልጁ ያፅቆብ በመልካም ዓይን አላየውም ነበርና ጦርነት ገጥመው ሲዋጉ ያዕቆብ ድል ሆኖ ስለ ሞተ መንግሥቱን ወስዶ በኢትዮጵያ ነገሠ። ቴርሉስ ኛ ሜካኤል ፀኛ መቃርዮስ ኛ ያ ገብርኤል ኛ የእስክንድርያ ሊቃነ ጳጳሳት ዛ አባ ገብርኤል ኛው በእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት በሆነበት በገራችን በኢትዮጵያ የተሾመው ጳጳስ አባ ሚካኤል ይባል የኢትዮጵያም ንጉሥ የዛጌ ዘር ነበር ቢሆንም ያንነቱ የጸና ነበርና አገሩ ኢትዮጵያ ሰፊ ሕዝብዋም ብዙ ዖሆናቸውን አይቶ ጳጳሱን አባ ሚካኤልን አስጠርቶ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰፊ ስለ ሆነች በያውራጃዋ እየዞሩ የሚያስተምሩ ኢሊስ ቆጳሳት ሹም ብሉ አዘዘው አባ ሚካኤል ግን ይህን የመሰለ ትልቅ ነገር በእስክንድርያ ለሚኖረው ሰሊቀ ጳጳሳቱ ሳላስታውቅ ኤሏስ ቆልሳት ለመሾም ነለችልም አለው የኢትዮጵያም ንጉሥ ስለዚሁ ነገር ደብዳቤ «ዩ ሰእለስክንድርያው ሊቀ ጳጳሳት ለአባ ገብርኤል ላከለት አባ ገብርኤልም የኢትዮጵያን ንጉሥ አሳብ ተቀብሎ አባ ግካኔለ ለኢትዮጵያ አውራጆች ኤሏስ ቆጸሳት እንዲሾም ፈቅጃለሁ የሚል ደብዳቤ ጽፎ ሰደደለት ክር ግን በእስላሙ ንጉሥ ቤተ መንግሥት የሚሠሩና የሚያገለግሉ ግብጾች ይህን በሰሙ ጊዜ ወደ ንጉሠ ገብተው አባ ገብርኤል የኢትዮጵያ ንጉሥ እንደ ላከለት ቃል የኢትዮጵያው ላስ ኤጴስ ቆጳሳት እንዲሾም የፈቃድ ደብዳቤ ሳከ ብለው ክሩት የአስላሞችም ንጉሥ ይህን ነገር በሰማ ጊዜ አባ ዛርኤልን እስጠርቶ የኢትዮጵያ ጳጳስ ኤሏስ ቆጾሳትን እንዲሾም ህና መልካም አላደረግህም እንደዚህማ ከሆነ የኢትዮጵያ ከዜና ዝ ለመውሰድ ወደ ግብጽ መምጣታቸው ይቀራል ማያመጡልን ገጸ በረከት በጭራሽ መቅረቱ ነው በርቲ የእስክንድርያ ሊቃነ ጳጳሳት የ ስዚዚሀ ኢጴስ ቆጳሳትን አትሹም ብለህ እንደ ገና ጻፍሰ መከረው አባ ገብርስልም የእስላሙን ንጉሥ ምክር ለኮ የኢትዮጵያ ጳጳስ ኢሏስ ቆጳሳትን አይሹም የሚል ቃል እዢአ ጽፎ ሰደደ በዚህም ምክንያት በኢትዮጵያ ንጉሥና በእድስክንደዕ ሊቀ ጳጳሳት በአባ ገብርኤል መካከል የበረታ ጠብ ተነሥቶ ነበር የኢትዮጵያም ንጉሥ ይህን የመሰለ ትልቅ ሥራ ለሀዝ ለኢትዮጵያ በማሰቡ ትልቅ ምስጋና ይገባዋል ክር ግን የክርስቲያንን ሕግ ወንጌልን ያለተሜ አገራቸውን የማያፈቅሩ አንዳንድ ሰዎች የኢትዮጵያ ንጉሥ ኤዲስ ቆጸሳት እንዲሾሙ ፍቀድልኝ በማለቱ ከሊቀ ጳጳሳቱ ከነ ገበርኤል ጋራ ቢጣላ እግዚአብሔር ተቆጥቶ በሀገሩ በኢትዮየአ በሸታና ረፃብ ሆነ ብለው ጽፈዋል የክርስ ሉያ ገጉሥ የወንጌል ትምህርት እንዲሰፋ። ውም ወደ ኢትዮጵያ ጎገጉሥ ተላልከህ በመካከላችን ሰላም ን አድርግ ብሎ አዘዘው ባ ማርቆስም በኢየሩሳሌም ተሾሞ የነበረውን አባ ኮሐንስን ወዶ ኢትዮጵያ ልኮ ላንጉሥም ምስጋናውንና ቡራኬውን ክዚህም በኋላ የሁለቱም አገሮች ነጋዴዎች በሰላምና በወዳጅነት ንግዳቸውን ለመነገድ የተዘጋው በር ሁሉ ተከፈ ተላቸው መላክተኛውን አባ ዮሐንስንም ንጉሥ አጹ ሰይፈ አርእድ ስለ ወደደው በኢትዮጵያ ብዙ ወራት እንዲቆይ አድርጎት ነበር የጥቅምት ቀን ስንክሳር ተመልከት የሹመታቸው ዓወ ሐምሌ ቿዓወ ግንቦት ወ ጥርጄ ዓወ ጥር ዓወ ግንቦት ሀ መስከረም ፓዓወ ታሕሣሥ አ የካቲት ሄ ዓፀወ መስከረም ግ የካቲት ል ጥቅምት ስማቸውና ቁጥራቸው ሇ ዮሐንስ ኛ « ገብርኤል ኛ ማቴዎስ ጳኛ ገብርኤል ኛ ዮሐንስ ኛ ማቴዎስ ኛ ገብርኤል ኛ ሚካኤል ዮሐንስ ኛ ዮሐንስ ኛ ገብርኤል ጻኛ ዮሐንስ ኛ ገብርኤል ኛ ደ ግንቦት ክአ ግንቦት ሀ ዮሐንስ ኛ ማቴዎስ የቦየኛ ል ማርፃስ ኛ ማቴዎስ ኛ ዮሐንስ ድኛ ጴጥሮስ ኛ ጽ ዮሐንስ ኛ ማርቆስ ሂኛ ዮሐንስ ኛ ማርቀቆስ ቷኛ ሀ ጴጥሮስ ኛ ቄርሎስ ኛ ለ ድሜጥሮስ ኛ ቄርሎስ ልኛ ዮሐንስ ኛ መጋቢት ኦ ማዚያ ግንቦት ቄርሎስ ኛ የፊተኛ ስሙ ዳውድ ዛጎ ይኸውም በአጁ ቴዎድሮስ ዘመን ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ነው ጠደ ኢትዮጵያም የመው ይ ን በ። በዘመናቸው የነበሩት ነገሥታት በአብርፃና በአጽብፃ ዘመን ግርቆስ ኛ ሐንስ ኛ ሳዊሮስ ነ ገብርኤል ኛ የኢትዮጵያ ጳጳሳት በዘመናቸው የነበሩት ነገሥታኒ ሸነ ይሰሖቅ ኮ ስምዖን ጵኛ ሴጥሮስ ኛ ሚካኤል ኛ ገብርኤል ኛ ዮሐንስ ኛ ማቴዎስ ኛ ሚካኤል ኛ ስምዖን ኛ ፅ ዮሐንስ ኛ ማርቆስ ኛ አብርሃም ጌርሎስ ቄርሎስ ጵኛ ዮሐንስ ኛ በይምርሃና በገብረ ማርያም በላሊበላና በነአኩቶ ለአብ የኢትዮጵያ ጳጳስ ነጡ ነው ርር ይማኖትም የድቁና ማዕርግ የሰብ ር የሚባሉት አስላሞች ከሞተ በኋላ ግን በምድረ ግብጽ ሳሩ ም ጦርነት ብ ሄ እየበረታ በመሔዱ በየስ ክእስክንዴርዕ ላ ፖ ሆኖ ነበርና መንገዱ ሁሉ ስለ ተ መበት አልተቻለም ነበር መን። ገብርኤል ኛ ዮሐንስ ኛ ቂርሎስ ኛ ቫ ሚናስ ነ ኛ የኢትዮጵያ ጳጳላት በዘመናቸው የነበሩት ነገሥታት ድ ማቴዎስ ኛ ጽሀ ዮሐንስ ኛ ድ ሚናስ ፀኛ ፎ ማርቆስ ኛ ኗ ዘካርያስ ፎፀ ፊላታዎስ ኛ ድ ሱንትዮስ ሮሄ ገብርኤል ኛ ድሄ ዮሐንስ ኛ ድ ሚካኤል ልኞኛ ፀ ገብርኤል ኛ ጅ በርተሎሜዎስ ጅፅ ማቴማስ ኛ ዮሐንስ ኛ ማርቆስ ኛ ይስሐቅ ኛ ፕጅ ከላድያኑ ኔ ጴጥሮስ ጽኛ ማቴዎስ ኛ ስምዖን ኛ ዮሳብ ኛ ሜካኤል ኛ ። ማቴዎስ ፀኛ ማርቆስ ቋኛ ጴጥሮስ ኛ ቭ ስምዖን ሪኛ የኢትዮጵያ ጳጳላት ስማቸውና ቁጥራቸው ፎ ክርስቶዶሉ ፅኛ በአጹ ናዖድፏ በዘመናቸው የነበሩት ሥሊ በአጹ ዘርዓ ያዕቆብ በአጴ በእደ ማርያም በአጴጹ ናዖድ በአጹ ልብነ ድንግል በአ ገላውዴዎስ በአጹ ያዕቆብና በአጹ ዘድንግ በአጹ ሱስንዮስ መመ መ አ ሻሽ ኛው አባ ጴጥሮስ በአጹ ያዕቆብና በአዔ ዘድንግል ዘመን ነው ቴ ያዕቆብን ከመንግሥት አስወጥተው ወደ እናሪያ ርና በእናሪያ አንድ ዓመት ያህል ከቆየ በቷኋላ ታ ተመልሶ መጥቶ እንደ ገና በዙፋኑ ጫጁ ጅ ነበ ቦት ዘማች ዘሥላሴ እርዳ ቀመጠ አሌ ሱስንዮስ ግን በሸዋና በጋላ አገር እየተዛወረ ሲኖር ሠራዊት ሰብስቦ ነበርና ኃይሉ መበርታቱን ስለ አወቀ ነገሶ ሔዶ ከስጹ ያዕቆብ ጋራ ጦርነት ገጥሞ ድል አደረገው ኑ ለባ ጴጥሮስም በጦርነቱ ወስጥ ከአጴ ያዕቆብ ጋራ ሆኖ የ አንዱ የሱስንዮስ ወታደር ገደለው ለጊዜውም ለአጴጹ እርዳታ የመጣ አንድ ቱርክ መስሏቸው ነበር በኋላ ግን ን በእጁ እንደ ያዘ ስለ ተገኘ ጳጳስ መሆኑ ታወቀና ዑን አንሥተው ቀበሩት ኛው አባ ሰምዖንም በአጹ ሱስንዮስ ዘመን የነበረው ሰለ እርሱም ወውእቱ ዘኮነ ሰማዕተ በእደ ንጉሥ ዓላዊ ኮ ተጽፎለታል ክሥ ዓላዊ የተባለው አጹ ሱስንዮስ ነው ዓላዊ ትም ምክንያት በካቶሊክ ሃይማኖት ስለ ገባ ነው ው አስለበኮዕ መለኮታዊት የተባለች ሴት ልጅ ክክ ርስዋንም ለራስ ዮልዮስ ድሮለት ነበር ራስ ዖ የ ፍ ከስ ዮስ ሎሌው ሆኖ ሲኖር በቷኋላ ር ስለ ተቀየመ ሸፈተ የነ የኢትዮጵያ ጳጳላት ከዚህም በኋላ ሕዝቡ እንዲያብርለት እኒ መሸፈቴ ነ ወደ ካቶሊክ ሃይማኖት ስለ ገባ የእስክንድርያን ኦርቲኣ ሃይማኖት ለማጽናትና ለመደገፍ ብዬ ነው እያለ ያስጠራ መር ላላሱ አባ ስምዖንም ንጉሁ ወደ ካቶለክ ዛ በመግቱ ሲያዝን ይኖር ነበርና አሁን ዮልዮስን ረዳት በማነ ደስ አለጡ እያለ ይሰብክ ጀመር አጹ ሱስንዮስም እግዚአብሔር ወበ የሰጠው ዘመነ መንግሥቱ እስቲፈጸም ኃይለ እግዚስብሐ አልተለየውም ነበርና ዮልዮስን ድል አድርጎ ገደለው ጳጳሱ አባ ስምዖንም በጦርነቱ ውስጥ ገብቶ ለየለ ያልረዳህ ገዝቻለሁ እያለ ሲናገር ስሙ ያልታወቀ አንድ ወታ በጦር ወግቶ ገደለው። በአጴጹ ሕዝቅያስ ጎንደር ሳይደርስ በመንገድ ሞተ በዘመነ መሳፍንት የኢትዮጵያ ጳላሳት አባ ቄርሎስ ኢትዮጵያን መሳፍንት ተካፍለው የሥ ተካ ዘመን የመጣው ነው በትግሬ ራስ ወልደ ሥላሴ ይገዛ ነበር በቤጌምድርም ራስ ጉግሣ ይገዛ ነበር ጠዋም ወሰን ሰገድና ሣህለ ሥላሴ ይገዙ ነበር በጎጃምም ወረኛ ፋሲልና ደጃች ጎሹ ይገዙ ነበር እጨጌውም መምሕር ወልደ ዮና ነበርኑ በስም ብቻ ንጉሥ ተብሎ ዘውድ ጭኖ በጎንደር ቤተ ንገሥት የተቀመጠው ግን አጹ ኢዮአስ ነበር በዚም ዘመን የጎንደር ሊቃውንት ስለ ሃይማኖት ነገር ለት ክፍል ነበሩ አኛው ክፍል ክርስቶስ በመንፈስ ቅዱስ ተቀብሎ የእግዚ ብሔር የጸጋ ልጅ ሆነ የሚሉ ናቸው ኛው ክፍል ክርስቶስ በመንፈስ ቅዱስ ተቀብቶ የእግዚ አብሔር የባሕርይ ልጅ ሆነ የሚሉ ናቸው አባ ቄርሎስም ወደ ጎንደር በገባ ጊዜ የጎንደር ሊቃውንት ክርስቶስን በቅብዓተ መንፈስ ቅዱስ የጸጋ ልጅ በማለትና የሕርይ ልጅ በማለት እንደ ተለያዩ ሰምቶ ሁለቱም ወገኖች ርስቶስ በመንፈስ ቅዱስ ተቀባ እንዳይሉ አወገዛቸው ወዲ ያውም አርሱ ራሱ ወልድ ቅብዕ ነው ቀቢና ተቀቢም ራሱ ነው ሎ ለጎንደር ሊቃውንት የማይስማማ ትምሕርት አስተማረ በዚህም ትምህርቱ ንጉሠ ኢዮአስ ወደ ጳጳሱ ወገን ሆነ ዘር ግን መስፍኑ ራስ ጉግሥና እጨጌው መምህር ወልደ ዮና ወ ሊቃውንቱ ወገን ሆነው ነበርና ንጉሠ ኢዮአስ አባ ቄርሎስን ምንም ሊረዳው አልቻለም የኢትዮጵያ ጳጳሳት የቋ ኦ ከዚህም በኋላ ራስ ጉግሣና አጨጌ ወልደ ዮና ለቃውንት ጋራ ባንድነት ተማክረው አባ ቄርሎስን አስወጥተው ወደ ትግሬ ሰደዱት በትግሬም በአድዋ አጠገብ ዓድ አቤቶ በሚባለ አዢ ተቀመጠ እጨጌ ወልደ ዮናም አባ ቄርሎስ መናፍቅ ነውና ክእርሱ ዲቁናም ቅስናም የተቀበለ እንዳይቀድስ ብሉ አወገዘ አባ ቄርሎስም በትግሬ ሲኖር ዓድ ኣቡን በሚባል በጳጳስት ጉልት ነገር ከደጃዝማች ሳባጋዲስ ሹም ከአዛዥ ተክሉ ስለ ተጣላ አዛዥ ተክሉ በመርዝ ገደለው ይባላል ይህንም በአባ ቄርሎስና በጎንደር ሊቃውንት መካከል የተነሣውን ነገር በገዕዝ ቋንቋ የተጻፈው ታሪክ በጣም ያስረዳልና ለሚያነቡት ለሊቃውንቱ ደስ እንዲላቸው በግዕዝ ቋንቋ ከተጻፈ ባጭሩ ጠቅሰን እንጽፋለን ወእምድኅሬሁ ለአቡነ ዮሳብ መጽኦ ቄርሉስ ጳጳስ በዘመኖሙ ለራስ ወልደ ሥላሴ ኩናኔ ትግሬ ወኩናኔ በጌምድ ራስ ጉግሣ ወእጨጌ ወልደ ዮና ከጎንደር ከጎንኗ ወዝንቱ ንጉሥ ዘክሀሰ እስ ያፈቅር ፃይማኖተ ጳጳስ ወባሕቱ አል መ ራስ ጉግሣ ዘበላዕሌሁ ሀሎ ፈነዎሙ ለግራዝማ ወለባሻ ወዳጀ ይኩኑ ፈታሕተ ወተስአሎሙ ዘታኦ ቅብዓት ወለ ሰ ሣህሉ አፈ ጉባዔሁ ለጳጳስ ሰፆ መላ ዶቂቀ ጸጋ እንዘ ይብል ሃይማኖት አሐቲኑ ኦ ቲ ወዘ ተ ዘይቤ ከመ ይፍልጦ ወውእቶሙኒ ነሥአ መንፈስ የጻበኪ ል። በኋላ ደግሞ ወደ ስሜን ሔዶ ከደጃዝማች ውቤ ጋራ ተዋግቶ ድል አደረገ አባ ሰላማም በዚያው ስለ ተገኙ አጹ ቴዎድሮስ ደረስጌ ለይ በአባ ሰላማ እጅ ተቀብቶ የኢትዮጵያ ንጉሥ ነገሥት ተባሉ ወዲያውም የጎንደርና የሸዋ ሊቃውንት በአባ ሰላማ ላይ ያረጉትን ግፍ ሁሉ በሰማ ጊዜ ወደ ጎንደር ሔዶ ሊቃውንቱን እያስደበደበ መጻሕፍቶቻቸውን ሁሉ እየዘረፈ ወሰዳባቸው ወደ ሸዋም በመጣ ጊዜ የሸዋን ሊቃውንት እየያዘ እጅና እግራቸውን አስቆረጣቸው ምክንያቱም አባ ሰላማን ደስ ለማሰኘት ነው ይባላል ነገር ግን ለሁሉ ጊዜ አለውና ጊዜው ሲደርስ አ ቴዖድሮስና አቡነ ሰላማ ስለ ተጣሉ አሥሮ በመቅደላ አነቀመጣቸው አራት ዓመትም ያህል እንደ ታሠሩ አረፉና ዚያው በመቅደላ ተቀበሩ አባ አትናቴዎስ በኛው አጹ ዮሐንስ ዘመን የነበሩት ቸው ስጹ ዮሐንስ ሳይነግሥ ገና ደጃዝማች ካሣ ሲባሉ የጎንደር ገገሥት እንደ ፈረሰ ከዚያም ወዲህ ለመንግሥት መሰረት ሴለውና ኃይል ያገኘ ብቻ እንዲነግሥበት ስለ አውቁ ው ንጉሥ ለመሆን አስበው ነበርና ወደ አስክንድርያ ሊቀ ት ወደ ኛው አባ ድሜጥሮስ ተላልከው አባ አትናቴዎስን ጥተው በሀገራቸው በትግሬ አውራጃ ያኖርዋቸው ነበር እንዲነግውም እግዚአብሔር የወሰነላቸው ጊዜ በደረሰ ጊዜ ክሰ ጊዮርጊስን ወግተው ድል ካደረጉ በኋላ አክሱም ላይ ሲ ቴዎስ እጅ ተቀብተው የኢትዮጵያ ንጉሥ ነገሥት የኢትዮጵያ ጳጳሳት ቋ አባ አትናቴዎስ ግን ከአጹ ዮሐንስ ጋራ ብዙ ከፌ እንዲላቸው እግዚአብሔር አልፈቀደላቸውም ነበርና በቶሉ አረፌ ኛው አባ ጴጥሮስ በኛው አጹ ዮሐንስ ዜ የነበሩት ናቸው አባ አትናቴዎስ ከረፉ በኋለ አጴጹ ዮሐንስ ወጠደ እስክንድር ሊቀ ጳጳሳት ተላልከው አባ ጴጥሮስና ሌሎችም ማቴዎስ ማርካ ሉቃስ የተባሉ ሶስት ጳጳሳት እንዲመጡ አደረጉ ምክንያቱም አጹ ዮሐንስ ለሀገራቸው ለኢትዮጵያ ቀናኒ ነበሩና ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰፊ ሕዝብዋም ብዙ ስለ ሆኑ አንድ ጳሳነ አይበቃም ብለው ቢልኩ በዚያ ዘመን በእስክንድርያ ሊቀ ጳጳላሳኑ የነበሩት ኛው አባ ቄርሎስ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚራሩ የወንጌልን ቃል የመረመሩ ነበሩና የአጴጹ ዮሐንስን አሳብ ተቀብለው አባ ጴጥሮስን ሊቀ ጳጳሳት የቀሩትን ሶስቱን ኤሏስ ቆጳሳት አድርገው ወደ ኢትዮጵያ ሰደድዋቸው አጴጹ ዮሐንስም ሊቀ ጳጳሱን አባ ጴጥሮስን ለራሳቸው በትግሬ አስቀርተው አባ ማቴዎስን ለሸዋ ንጉሥ ለዳገጣየ ምኒልክ አባ ሉቃስን ለጎጃም ንጉሥ ለተክለ ፃይማናየ። ከከሣቴ ብርሃን ምሮ እስከ አባ ማቴዎስ ከነበሩ ጳጳሳት እንደ አባ ቴዎስ የተከበረና የተፈራ በመንግሥትም ፖሊቲካ የገባ ጳጳስ ዜ ነር ተብሎ በታሪክ ተጽፎ አላገኘንም ነር ግን በዚህ ዓለም ደስ እንዳለው የሚኖርና እድሜውን ስታ የሚጨርስ ሰው አይገኝምና ከሺፀ ዓመተ ምሕረት ዖሮ እስከ በጽኑ ደዌ ስለ ታመሙ በሀኪሞች ነዝ ወደ ምድረ ግብጽና ወደ ጅቡቲ ወደ ድሬዳዋም ወላለሱ በታመሙ በኛው ዓመት በሕዳር በሸሺሀሀ ም አረፉና አዲስ አበባ በሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ተቀበሩ እንግዴህ ከከሣቴ ብርፃን ሰላማ እስከ አባ ማቴዎስ ኒነዮጵያ ጳጳሳት ቁጥር መሆኑ ነው ነገር ግን ከአባ ናሮስ በታች ተሾመው የመጡትን አባ ማርቆስንና አባ ሉቃስን ምረን የቆጠርናቸው እንደሆነ ፅ ይሆናሉ ደግሞ በሺቿጀ ዓመት ያህል አባ ዮሐንስ የተባሉ ም ለጎጃም ይሆናሉ ተብለው መጥተው አዲስ አበባ ከደረሱ የኢትዮጵያ ጳጳሳት ቁጥር ተፈጸመ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ የሀባ ሰላመ ር ንትን ን ከ በ የደብረ ሲባኖስ እጨጌዎች የደብረ ሊባኖስ እጨጌዎች ሰምና ቁጥር ልመቁብ ሙሚ እጨጌ የሚባለው በደብረ ሊባናስ በአቡነ ሃይማኖት ወንበር የሚቀመጠው መነኩሴ ነው እጨጌ ማለት ትርጓሜው በእርግጥ አልታፀቀፃዖ አንዳንድ ሰዎች ግን አቡነ ተክለ ሃይማኖት በወላሞና በለጥ ገብተው ሲያስተምሩ የአማሮ ሕዝብ ሽምግልናቸው። ዜ የሰሎሞንን ጥበብ ለመስማት ወደ ኦ ወርዳ ስትመለስ እ ደ ላ አምና ተመልላ በ ሕገ ኦሪት ሥርዓት በአውነተኛው አቻ የደብረ ሊባኖስ አጨጌዎች ያ» ንግሥተ ሳባም ከኢየሩሳሌም ንጉሥ ከሰሉሞን ጸንሳ ሐማሴን ስትደርስ ወንድ ልጅ ብትወልድ ስሙን ምኒልክ ጠራችው ቀዳማዊ ምኒልክም ተወልዶ ካደገ በኋላ አባቱን ስሎሞንን ጣት ከኢትዮጵያ ወደ ኢየሩሳሌም ወረደ በኢየሩሳሌምም ት ዓመት ያህል ተቀምጦ ወደ ሀገሩ ሲመለስ ከያ ነገደ ኤል ወገን ሰዎች ተከትለውት መጥተው ነበር ከሌዊም ገ ከተወለዱት ከአሮን ልጆች መካከል የሊቀ ካህናቱ የሳዶቅ ሄ አዛርያስ ከብዙ ካህናት ጋራ ምኒልክን ተክትሎ ወደ ነዮጵያ መጥቶ ነበርና እርሱ በቀዳማዊ ምኒልክ ትእዛዝና ዕድ ሕገ ኦሪትን እየሰበከ ሕዝቡን እያስተማረ ከአረማዊነት ደ አምልኮተ እግዚአብሔር መለሰ ይኸውም የኢትዮጵያ ሰዎች ከቀድሞ ጀምሮ መልካምን ዢ ሁሉ ተቀባዮችና እግዚአብሔርን ፈላጊዎች መሆናቸውን ስረዳል የአዛርያስም ትውልድ ሲወርድ ሲዋረድ ከጸጋ ዘአብ ረሰ የአቡነ ተክለ ፃሃይማኖትን ትውልድ ከአዳም ጀምሮ መቁጠር ይቻላል ነገር ግን ትውልዳቸው በአብርፃም በኩል ግቆጠር ስለ ሆነ የአብርፃም ትውልድ ከአዳም ጀምሮ የታወቀ ሆነ የአቡነ ተክለ ፃይማኖትን ትውልድ ከአብርፃም ጀምረን ፃጥራለን ሉቃ ኮቋቿ አኣብርሃም ይስሐቅ ያዕቆብ ሌዌ የደብረ ሊባኖስ እጨጌዎች ቀዓት እንበረም አሮን ጌድሶር አልአዛር አቤሜሌክ ናታን አብያታር ሳዶቅ አዛርያስ አዛርያስ ከቀዳሚዊ ምኒልክ ጋራ የመጣው ነው ሳዶቅ ሌዊ ሕዝበ ረዓይ ሽግዑ ሕዝበ ዋሂ ነገደ ሌዊ እኪን አኪን በዘመኑ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቤተልሐዖም ተወለደ ስምዖን እንበረም እንበረም በአብርሃና በአጽብሐ ዘመን የነበረው ነው በእርሱም ዘመን ኢትዮጵያ በወ ናን ወን ብካ ክርስትና ተቀበለች ጌል ተሰብካ ያሬድ ሕዝበ ባርክ አጽቀ ሌዌ ሐርቦ ጎሽ ደግናህ መስቀል የደብረ ሊባኖስ እጨጌዎች ያዓየ ይቅናዕ ዳዊት ዘልዑል ሚናስ አበይድሳ ሕይወት ብነ በጽዮን ሀበነ እግዚእ ብርሃነ መስቀል አቃቢነ እግዚእ በዘመኑ መንግሥት ከቀዳማዊ ምኒልክ ዘር ወጥታ ወደ ዛን አለፈች ሕይወት ብነ ኖሳዊነ እግዚእ ሴት ወረደ ምሕረት ዘካርያስ ዘርአ ዮሐንስ በኋላ ጸጋ ዘአብ የተባለው ነው ጸጋ ዘአብ የዛጌ ዘር በሚሆን በአጹ ገብረ ማርያም ዘመን ነበር እርሱም እግዚእ ኃረያ የተባለች እግዚአብሔርን የምትፈራ ደግ ሴት አግብቶ በቡልጋ አውራጃ እቲሳ በሚባል አገር ሲኖር በዚያ ዘመን የወላሞ ንጉሥ የነበረው ሞተለሚ የሚባለው ኃይለኛ ስለ ነበረ ወደ ክርስቲያኑ አገር ወደ ቡልጋ ድረስ ዘምቶ አገሩን ባጠፋ ጊዜ የጸጋ ዘአብ ሚስት እግዚእ ኃረያ ተማርካ ወደ ወላሞ ሔዳ ነበረች ከጥቂት ወራት በኋላ ግን በእግዚአብሔር ኃይል ወደ ሀገርዋ ወደ እቲሳ ተመልሳ ገባች ባልዋ ጸጋ ዘአብም በሚስቱ መማረክ እያዘነ ቀንና ሌሊት ወደ እግዚአብሔር ሲጸልይ ነበርና አግዚአብሔር ጸሉቱን ሰምቶ ሚስቱ ስለ ተመለሰችለት በደስታ አግዚአብሔርን አመሰገነ ከዚህም በኋላ በሺፃ ያህል ዓም በታሕሣሥ ቀን ልጅ ወለደችለት ስሙንም ፍስሐ ጽዮን ብሎ ጠራው ፍስሐ ጽዮንም ከሕፃንነቱ ጀምሮ በትምሕርት ቤት ካደገ በኋላ ግን ፈረስ መጋለብና አውሬ ማደን ወንድ ኣደገ የግስ የደብረ ሊባኖስ እጨጌዎች ለመደና ይህንኑ ሥራ አጠንክሮ ሲኖር እግዚአብሔር ኢነ ጵያን ከጨለማ ወደ ብርሃን ሊያወጣት ስለ ፈጸ ጽዮንን ልብ ወደ መንፈሳዊ ሥራ መለሰው እንደ ጳውሎስም ሐዲስ ሐዋርያ አድርጎ ለኢትዮጵያ አስነሣ ስሙም ፍሰሐ ጽዮን መሆኑ ቀርቶ ተክለ ሃይማኖት ተባለ እንግዴህ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እያልን ለንጽናላ ቸዋለን ከዚህም በቷሳ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እግዚአብሐር ለኢትዮጵያ ሐዲስ ሐዋርያ አድርጎ እንደ መረጣቸው ባወ ዚ ፈረስ መጋሰባቸውንና አውሬ መዳናቸውን ትተው የምንኩስና ማዕርግ ተቀበሉ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ምንም እንኳ የምንኩስና ማዕርገ ቢቀበሉ እንደ እንጦንስና እንደ መቃርስ ወይም እንደ ሌሉች መነኮሳት የሰይጣንን ፈትና ፈርተው ከሰው ተለይተው ዐወደ ገዳም ገብተው እድሚያቸውን ላመጨረስ አላሰቡምና ወገባቸውን በገ ሕና ዝናር ታጥቀው የብሉይንና የሐዲስን መጻሕፍት እንደ በሮች ጠምደው በእርፈ መስቀላቸው ኢትዮጵያን እያረሱ ከማያ ልቀው ከሰፊው የሕይወት ጎተራ የእግዚአብሔርን ቃል እያወጦ ይዘሩ ጀመር የዘሩትም ሁሉ በመልካም መሬት ስለ ወደቀ መልካም ናሬ ሰጠ። ተክለ ሃይማኖት ተመልከት ነበር ይባ የደብረ ሊባኖስ አጨፄዎች ሃዓሪ በእጃቸውም ትልልቅ ታምራት ይደረግ ነበር ስለ ኑዎሕርታቸውና ስለ ታምራታቸውም የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ ዕወዳቸውና ያከብራቸው ነበር ይልቁንም ሀገራቸውን ኢትዮጵያን በመውደዳቸጡና በትም ሕርታቸው የኢትዮጵያ ጳጳስ ለመሆን ስለ ተመረጡና ስለ ተሾመ የሕዝቡ ሁሉ ዓይን አረፈባቸው ለጳጳስነትም የተመረጡበትን ምክንያት ከዚህ ቀድሞ አስረድተናልና ሁለተኛ ለመጻፍ አያስፈ ልግም አቡነ ተክለ ፃሃይማኖትም ከሸመጉሉና የጳጳስነታቸውን ሥራ ሁሉ አዲስ ለመጣው ጳጳስ ለአባ ዮሐንስ ካስረከቡ በኋላ የተባሕትዎ ሥራ ብቻ እየሰሩ በደብረ ሊባኖስ ተቀምጠው ነበር ከዚህም በኋላ አጴ ይኩኖ አምላክ በነገሠ በ ዓመት በተወለዱ በሀ ዓመት ከቋቿወር በነሐሴ ቀን በሺ ቿሄ ዓም አረፉና አሁን ደብረ ሊባኖስ በሚባለው በደብረ አስቦ ተቀበሩ በደብረ አስቦም የሚኖሩ የወንዶች መነኮሳትና የሴቶች መነኮሳይት አባታቸውና መምሕራቸው ስለ አረፉ ታላቅ ልቅሶና ሐዘን አደረጉ በወንበራቸውም ደቀ መዝሙራቸው አልግዕ ተቀመጠ እርሱም በአባቱ የወላሞ በእናቱ ግን የትግሬ ሰው ነበር እንግዴህ ከአቡነ ተክለ ሃይማኖት ጀምሮ እስካሁን በደብረ ሊባኖስ የተሾሙትን የእጨጌዎች ስምና ቁጥር አንጽፋለን ነማቸውና ቁጥራቸው በዘመናቸው የነበሩ ነገሥታት ተክለ ሃይማኖት ኤልሳዕ ፊልለስ ይኩኖ አምላእክ ይኩኖ አምላእክ በአምደ ጽዮን በሰይፈ አርእድ ብረ ሰባናስ እ ጨጌዎች የሣኔ የደ እጨጌ ራልጸስ የተወለደው በሰላሌ አውራጃ ሐሮ በሚባ አዢ አጠገብ ነው በተወለደ በ ዓመቱ ወደ ደብረ ለ ገዳም ገባ ሶስት ዓመት አገልግሎ ምንኩስና ተቀበለ ምንኩስ በተቀበለ በ ዓመት በመንበረ ተክለ ሃይማኖት ወገበ ተቀምጦ አጨጌ ተባሰለ ከጥቂትም ዓመታት በቷላ በዘመኑ የነበረው ጳሳስ አ ያዕቆብ የሸዋ ኤዲስ ቆጾስ አድርጎ ሾመው ስለዚህ በሙሉ ኢትዮጵያ ስሙ የታወቀና የተከበረ ሆነ ስለ ሹመቱ ከፕዮኮቴ ገጽ ተመልከት እጨጌ ፊልልስ ለሸዋ ኤሏስ ቆጸጳስ ሆኖ ከተሾመ በኋላ ከጳጳሱ ከአባ ያዕቆብ ጋራ እየተማከረ ለሸዋና ለደብረ ሲለባናስ ገዳም የሠራው ሥራ ለዘላለም የማይረሳ ትልቅ ሥራ ነው እጨጌ ፊልልስ አስቀድሞ ሹመቱ በደብረ ሊባኖስ ብቻ ስለ ሆነ የደብረ ሊባኖስን ጉዳይ ብቻ ያስብ ነበር የሸ ኤሏስ ቆልጳስ ሆኖ ከተሾመ በኋላ ግን አላፊነቱ የእርሱ መሆኑን። በኢትዮጵያ የእጨጌነት ሹመት ትልቅ ማዕርግ ስለ ሆነ ይህን የመሰለ ትልቅ ማዕርግ ትቶ በተባሕትዎ መኖሩ ከሰማዕትነት ይቀጠርለታል ፊልልስ ዘወልደ ማርያም ዓ ገብረ ሥላሴ ገብረ ሥላሴ አትሮንስ ማርያም በራስ ጉግሣ በራስ አለ በራስ አለ ዳጋ ዓ ገብረ ማርያም ሸዋ ማኅፀንተ ሚካኤል ነጃ ገብረ ማርያም ወልደ ማርያም ወልደ ትንሣኤ ገብረ ኢየሱስ ዳድ ቴዎፍሉስ ትግሬ ጉድጉንዲ ዋልድባ ጋሸላ ናበጋ ሰሜን ወጠገራ በአጹ ቴዎድሮስ በአጹ ተክለ ጊዮርገሶ በአጹ ዮሐንስ ኛ የደብረ ሊባኖስ እጨጌዎች ሃዛ እጨጌ ቴዎፍሎስ በኛው አጹ ዮሐንስ የነበሩት ናቸው አዱ ዮሐንስ በዘመናቸው ምንም አራት ጳጳሳት ቢያ ስመጡ የደብረ ሊባኖስን እጨጌ ክብር አላዋረዱም ነበርና እጨጌ ቴዎፍሎስ በመኳንንቱና በሊቃውንቱ ዘንድ እጅግ መፈራት ነበራቸው ንጉሠ አጹ ዮሐንስ ወደ እጨጌ ቴዎፍሎስ በሔዱ ጊዜ እጅ ይነሱ ነበር እጨጌ ቴዎፍሎስም ወደ ንጉሠ በሔዱ ጊዜ ቆመውና እጅ ነስተው ይቀበሏቸው ነበር ቢሆንም አጹ ዮሐንስ የሰው ልብ ተለዋዋጭ መሆኑን ያውቁ ነበርና በእጨጌው ኩራት እንዳያድርባቸው ብለው እኔ ቆሜና እጅ ነሥቼ መቀበሌ እርስዎ በመንበረ ተክለ ሃይ ግኖት ስለ ተቀመጡ አቡነ ተክለ ሃይማኖትን ለማክበር ብዬ ነው እያሉ ጨዋታ እያስመሰሉ ይነግርዋቸው ነበር ይባላል በቦሩ ሜዳም ሁለት ልደት የሚሉትና ሶስት ልደት የሚሉት የሸዋ ሊቃውንቶች በፃይማኖት ነገር በተከራከሩ ጊዜ አስኔ ዮሐንስ ሶስት ልደት በሚሉት ሊቃውንቶች ላይ ተቆጥተው ምላሳቸውን ቁረጡ ብለው ባዘዙ ጊዜ ሶስት ሊቃውንቶች ብቻ ምላሳቸውን ከተቆረጡ በኋላ እጨጌ ቴዎፍሎስ ተነሥተው መጽ ሐፍ በእንተ ፃይማኖት ርትዕት ይደልወነ ንክዓው ደመ ዚኣነ ወስኮ ደመ ካልዓን ይላል ብለው በሐዘንና በቁጣ ቃል ስለ ተናገሩ ከሽዋ ሊቃውንት ብዙዎቹ ማላሳቸውን ከመቆረጥ ዶነዋል ኛኣ የደብረ ሊባኖስ እጨጌዎች ይባላል ትርንሜውም ስለ ሃይማኖት መሞት ይገባናል ሌላውን ሰው መግደል አይገባንም ማለት ነው በደብረ ሊባኖስ በመንበረ ተክለ ሃይማኖት ከተቱሥቤነ እጨጌዎች ሁሉ የእጨጌ ቴዎፍሎስን ያህል በንጉሥና በሕዝብ ዘንድ የተወደደና የከበረ እጨጌ አልነበረም ይባላል አጹ ምኒልክ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ከሆኑ በኋላ ግ እጨጌ ቴዎፍሎስ እጨጌነታቸውን ስለ ተሻሩ በትግሬ ወስጥ በአክሱም ሲኖሩ በዚያው አረፉ ነዐ በዘመናቸው የነበሩ ገብረ ሥላሴ ትግሬ በአጹ ምኒልክ ወልደ ጊዮርገስ ፎገራ በአጹ ምኒልክ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ደራ አቡነ ሐራዛ በንግሥት ዘውዲቱ እንጻ በአጨንጌ ገብረ ሥላሴ ዘመን የአእጨጌነቱ ማዕርገ ከእርሳቸው አስቀድሞ እንደ ነበሩት እንደ እጨጌ ቴዎፍሉስ አልሆነም ነበር። ይህንም የሚያስረዳ ነገር አቡነ ጴጥሮስና አቡነ ማቴዎስ እስከ ሞታቸው ድረስ ፍቅር አልነበራቸውም ይባላል እጨጌ ገብረ ሥላሴም ድግነታቸው የበዛ ከነገር የራቁ ዘሩና ሊቀ ካህናትነቱ በመንበረ ተክለ ፃይማኖት ለተቀመጥሁት አኔ ይገባኛል ብለው የክስና የሙግት ነገር አልፈለጉም ዳሩ ግን የሸዋ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ካህናት በመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለሚቀመጠው እጨጌ እንደ ርስት ሆኖ የኖረ ነውና ምንም ለጳጳሱ ርስት ሆኖ ባይሰጥ እንኳ ለጊዜውም ቢሆን ዝም ብሎ መልቀቅ አይገባቸውም ነበርና ከየዋሕነት ይቆፃጠርባቸዋል እንጂ አያስመሰግናቸውም እጨጌ ወልደ ጊዮርጊስ በአጹ ምኒልክ ዘመን ተሾመው አከከ ግርማዊት ንግሥት ዘውዲቱ ዘመን ነበሩእርሳቸውም ገና ነቤጌ ሳይሆኑ በማህበረ ሥላሴ ገዳም በምንኩስና ይኖሩ ነበር ላ ግን ከማህበረ ሥላሴ ገዳም ወጥተው ወደ ንጉሥ ተክለ ይማኖት ስለ መጡ ንጉሥ ተክለ ዛይማኖት በታላቅ ክብር ያናርዋቸው ነበር በሺድ ዓም ንጉሥ ተክለ ፃይማኖትና ንጉሥ ጣጫ እምባቦ ላይ በተዋጉ ጊዜ እጨጌ ወልደ ጊዮርጊስ በሰልፉ የሸሸህ ገዝቸፃለሁ እያሉ ሰይፋቸውን መዘው ሲዋጉ ውለው ነበር ዛጽ የደብረ ሊባኖስ እጨጌዎች ከዚያም ወዲህ ወደ ሸዋ በመጡ ጊዜ አ ምነ በእምባቦ ጦርነት ጊዜ በርትተው የሰሩትን ሥራ ሁሉ ነበርና በክብር ተቀብለው የአክሱምን ንቡረ እድነት ሾሜቸጤ ከዚያም ወዲህ አጨንጌ ገብረ ሥላሴ ስለ አረፉ አጨጌነቱን ሰጥተው በደብረ ሊባኖስ በመንበረ ተክለ ዛይማናኑ አስቀመጥዋቸው ጃንሆይ ዳግማዊ ምኒልክም ካረፉ በኋላ አቤቶ ኢያሱ በጠ እስላም ሃይማኖት ገብተዋል ተብለው ከመንግሥቱ በተሻሩ ጊዚ በነገሩ በርትተው የተነሥና በምክሩም የጠነከሩ እጨጌ ዐልደ ጊዮርጊስ ነበሩ በዚህም ምክንያት ንጉሥ ሚካኤል ለጦርነት ጠ ሸዋ በመጡ ጊዜ ግርማዊ ንጉሥ ተፈሪ ከንጉሥ ሚካኤል ጋራ ለመዋጋት ወደ ሰገሌ ሲዘምቱ እጨጌ ወልደ ጊዮርጊስ ጦርነት ፈርቼ አልቀርም ብለው ግርማዊ ንጉሥ ተፈሪን ተክተው ዘምተው ወታደሩን በምክር እያበረታቱ በመዋላቸው ተመስግነዋል ከዚህም በኋላ በሴኔ ሀ ቀን በሺሀ ዓም በአዲስ አበባ አረፉና ግርማዊ ንጉሥ ተፈሪ ወደ ደብረ ሊባኖስ አስወስደው በእጨጌነታቸው ስፍራ አስቀበርዋቸው እጨጌ ወልደ ጊዮርጊስ ካረፉ በኋላ ዓመት ያሀል እጨጌ ሳይሾም ቆይቶ ነበርና በሺሀ ዓም የግርማዊት ጎግሥት ዘውዲቱ የነፍስ አባት መልአከ ገነት ተድላ እጨን ።