Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጾም ። ማቴ ማር በዚሁ መሠረት በጸም ከሰይጣን ቁራኝነት መላቀቅ ለእኛ ታላቅ ጸጋ እና ኃይላችን ነው ቤተክርስቲያንን እንዲያገለግሉ የታዘዙ ሐዋርያትም ከመንፈስ ቅዱስ በየጊዜው ትእዛዝ የሚቀበሉት በጸምና በጸሎት ላይ እያሉ ነበር። ማቴ ስለዚህም ትእዛዙን ለማክበር እንጾማለን የዚህ ታላቅ ጾም ስያሜዎች ዐቢይ ጸም የባሕርይ አምላክ በሆነዉ በጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እያሰብን የምንጸመው በመሆኑ ጾመ ሁዳዴ ተብሏሷል የካሳ ጸም አዳምና ሔዋን ከገነት የተባረሩት ለውርደት ሞት ለሲዖል ባርነት የበቁት በመብል ምክንያት የሞተውን የሰው ልጅ ጌታችን በፈቃዱ በፈጸመው ጸም ካሰው መንፈሳዊ ረሃብን በረሃቡ ካሰለት ስለዚህም የካሳ ጾም ተባለ የድል ጸም አርዕስተ ኃጣውእ ማቴ ድል የተነሰብት በመሆኑ የድል ጾም ተብሷል። ጾመ አስተምህሮ ጌታችን የጾመው ለትምህርት ነው እርሱ መጾም ያለበት ሆኖ አይደለም ስለዚህም ይህ ጾም ጸመ አስተምህሮ ይባላል የቀድሶተ ገዳም ጾም ተብሏል የመዘጋጃ ጸም ሕዝበ አሥራኤል የፋሲካውን በግ ከመመገባቸው በፊት ዝግጅት ያደርጉ ነበር እኛም ትንሣኤን ከማክበራችን ሥጋና ደሙን ከመቀበላችን በፊት በጾምና በጸሉት ዝግጅት የምናደርግበት በመሆኑ የመዘጋጃ ጾም ተብሏሷል ዓቢይ ጾም ስምንት ሳምንት ማለትም ቀናት አሉት ከእነዚህም ቀናት ውሰጥ ሰባት ቅዳሜና ስምንት እሑዶች ይገኛሉ አሥራ አምስት ቀናት ማለት ነው። አነዚህ ከጥሉላት እንጂ ከእህል ውኃ ስለማይጾሙ የሙሉ ቀናት ጾም አርባ ቀናት ብቻ ናቸዉ በሌላ መልኩ የመጀመሪያው ሳምንት ጾመ ሕርቃል የመጨረሻው ሳምንት ደግሞ ሰሙነ ሕማማት ይባላል ሕርቃል በ ዓም የቢዛንታይን ንጉሥ ነበር። አሁንም ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህ ከተማ እንሄዳለን በዚያም ዓመት እንኖራለን እንነግድማለን እናተርፍማለን የምትሉ እናንተ ተመልከቱ ነገ የሚሆነውን አታውቁምና ሕይወታችሁ ምንድን ነው። ማርያምም ዋጋው እጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ሞላ ነገር ግን ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ አሳልፎ ሊሰጠው ያለው የስምዖን ልጅ የአስቆሮቱ ይሁዳ ይህ ሽቱ በሦስት መቶ ዲናር ተሽጦ ለድሆች ያልተሰጠ ስለምን ነው። ካለኝ ሁሉ እኩሌታውን ለድሆች እሰጣለሁ ማንንም በሐሰት ከስሼ እንደ ሆንሁ አራት እጥፍ እመልሳለሁ አለው።
ማቴ ስለዚህም ትእዛዙን ለማክበር እንጾማለን የዚህ ታላቅ ጾም ስያሜዎች ዐቢይ ጸም የባሕርይ አምላክ በሆነዉ በጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሠረተ በመሆኑ ዐቢይ ወይም ታላቅ ጸም ይባላል ጸመ ሁዳዴ በጥንት ጊዜ ገባሮች ለባለ ርስት የሚያርሱት መሬት ሁዳዴ ተብሎ ይጠራ ነበር እኛም ባለቤቱ ኢየሱስ ክርስቶስን እያሰብን የምንጸመው በመሆኑ ጾመ ሁዳዴ ተብሏሷል የካሳ ጸም አዳምና ሔዋን ከገነት የተባረሩት ለውርደት ሞት ለሲዖል ባርነት የበቁት በመብል ምክንያት ነው በመብል ምክንያት የሞተውን የሰው ልጅ ጌታችን በፈቃዱ በፈጸመው ጸም ካሰው መንፈሳዊ ረሃብን በረሃቡ ካሰለት ስለዚህም የካሳ ጾም ተባለ የድል ጸም አርዕስተ ኃጣውእ ማቴ ድል የተነሰብት በመሆኑ የድል ጾም ተብሷል። ስለዚህ ይኸንን የዕድሜ ልክ ጾም ፈርቼ እንጂ ደስ ይለኛል» ሲል መለሰላቸው እነርሱም «የአንድ ሰው ዕድሜ ቢኖር ሰባ ሰማኒያ ዘመን ነው እኛ ተካፍለን እንጾምልሃለን» ስላሉት ፋርስ ዘምቶ መስቀሉን ከእነዚያ ነጥቆ ይዞ ወደ ኢየሩሳሌም ተመልሷልፎ መታሰቢያም እንዲሆን ይህን የጾም ሳምንት በቀኖና ውስጥ አስገቡት ጸሙም ጾመ ሕርቃል ይባላል ታሪኩ የመስቀል ፍቅር የተገለጠበት ታሪክ ነው ሰሙነ ሕማማትን በቀጣዩ እንመለከታለን ሐዋርያት የጌታችንን መከራና ሞት እያሰቡ የጦሙት ነው ያም ሆነ ይህ ሁሉም ከዓቢይ ጾም ጋር እንደመርገፍና እንደ እጄታ ስለተያያዘ ከዓቢይ ጸም ይቆጠራል ዓቢይ ጾም መባሉ የጌታ ጸም ስለሆነና ታላላቅ የሰይጣን ፈተናዎች ድል የተነሱበት ጸም ስለሆነ ነው ከዚህ በታች ደግሞ በዓቢይ ጾም ውስጥ የሚገኙትን ሰንበታት በዝርዝር እንመለከታለን የዐቢይ ጾም ሳምንታት የቤተክርስቲያናችንን መዝሙር ንባቡን ከዜማው አስማምቶ አጠናቅሮ የተናገረው ኢትዮጵያዊ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ በጸመ ድጓው በሁዳዴ ለሚገኙት እሑዶች ሁሉ የተለየ መዝሙር ሠርቶላቸዋል በመዝሙሩ ውስጣዊ ምሥጢር መሠረትም እያንዳንዱ እሑድ ተሰይሞበታል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሥርዓትና በትውፊት የበለጸገች መሆኗ የታመነ ነው ስፊ ሥርዓትና ትውፊት ያላት እንደመሆኗ መጠን የምታከብረው ሰንበትና በዓል የምትጾመው ጸም የምትጸልየው ጸሎት የምትቆመው ማኅሌት በቂ ታሪክ ትውፊትና ሥርዓት አለው ያለ ታሪክ ያለ ትውፊትና ሥርዓት የምትዘምረው መዝሙርና የምትጸልየው ጸሎት የምትጸጾመው ጾም የምታከብረው ስንበትና በዓል የለም። በዚህም ሁኔታ በጸመ ሁዳዴ የምትጾመው ጾም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ጾም እንደመሆኑ መጠን በዚሁ የጾም ወራት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ዓለም በዘመነ ሥጋዌው ለሠራቸው የተአምራትና የትምህርት ሥራዎች መታስቢያ በዓል በማድረግ ለእያንዳንዱ ሰንበት ስም በመስጠት በስሙ አንጻር የበዓሉን ታሪክ በመከተል ታመሰግናለች ትዘምራለች ትጸልያለች ትቀድሳለች በዚሀ ዓይነት የመጀመሪያው ሰንበት ማለት የቅበላ እሑድና ሳምንቱ ዘወረደ ወይም ሙሴኒ ሲባል ሁለተኛው ሰንበትና ሳምንቱ ቅድስት ይባላል። እንደዚሁም ሦስተኛው ሰንበትና ሳምንቱ ምኩራብ በመባል ሲጠራ አራተኛው ሰንበትና ሳምንቱ መጻጉዕ ተብሎ ተሰይሟል የአምስተኛው ሰንበትና ሳምንቱ ከግማሽ ጾም በኋላ ጀምሮ ያለው ሳምንት ደብረ ዘይት ሲባል ስድስተኛው ሰንበትና ሳምንቱ ገብርር ይባላል እንዲሁም ሰባተኛው ሰንበትና ሳምንቱ ኒቆዲሞስ ሲባል ስምንተኛው ሰንበትና ሳምንቱ ሆሣዕና በመባል ይወቃል ከዚህ በመቀጠል በቅደም ተከተላቸው እንመለከታለን ዘወረደ ወይም ሙሴኒ የመጀመሪያውን ጾም የምንቀበልበት ሰንበት ወይም ቅበላ የተባለው አሑድ ዘወረደ ወይም ሙሴኒ የተባለበት ምክንያት በዚህ ዕለት ዋዜማ የሚዘመረው ማኅትው በመዋዕለ ጾሙ ጠቅላላ የሚዘመረው የጾመ ድጓው መጀመሪያ «ዘወረደ እምላዕሉ አይሁድ ሰቀሉ» ብሎ ስለሚጀመር በዚህ ማኅትው የተሰየመ ነው «ዘወረደ እምላዕሉ አይሁድ ሰቀሉ» ማለትም ከላይ የወረደውን አምላክ አይሁድ ሰቀሉት ማለት ስለሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የዕርገቱን የስቅለቱን የአዳኝነቱን መታሰቢያ የያዘ ነው ዮሕ ሳምንቱ ሙሴኒ የተባለበትም ምክንያት በዚሁ ሳምንት መጀመሪያ የሰኞ ዕዝል «ከመዝ ይቤ ሙሴ ፀዓቱ እምትአይንት» «ሙሴ ከከተማ መውጣቱ እንደዚህ ነው አለ» ስለሚል እንደዚሁም የዚሁ ዕለት ማለት የሰኞ አቡን «ሙሴኒ ይቤ በውስተ ኦሪት ምድር ሰናይት» እያለ የሙሴን ታሪክ ስለሚያጠቃቅስ ሳምንቱ ሙሴኒ ተባለ ነቢያትም አርባ አርባ ቀን ጾመው ከአለፉ በኋላ የሙሴ ሕግና ትንቢተ ነቢያት ፈጻሚ የሆነው አምላካችን እንደ እነሱ ቀንና ሌሊት መጸሙን የሚያስታውስ ነው ዘፀ ኛ ነገ ማቴ በገባሬ ሰናዩ ዲያቆን ፅብ «የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ የነሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በአምነታቸው ምሰሉአቸው ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው ልዩ ልዩ ዓይነት በሆነ በእንግዳ ትምህርት አትወሰዱ። ስለዚህም በዮሐንስ ደቀ መዛሙርትና በአይሁድ መካከል ስለ ማንጻት ክርክር ሆነ» ቅድስት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸመ የሚጀመርበት ሁለተኛው ሰንበት ቅድስት ተብሎ የሚጠ ራበት ምክንያት ከዚሁ ሰንበት ዋዜማ ጀምሮ የሚዘመረው ጸመ ድጓ ቀለሙ «ዛቲ ዕለት ቅድስት ይዕቲ» «ይች ቀን የተቀደሰች ናት» «ሰንበትየ ቅድስትየ እንተ አዕረፍኩ» «ያረፍኩባት ቅድስት ሰንሰት ናት «ቅዱሳነ ኩኑ እስመ አነሂ ቅዱስ አነ» «እኔ ቅዱስ እንደሆንኩ እናንተም ቅዱሳን ሁኑ» አለ እግዚአብሔር «አብ ቀደሳ ለሰንበት» «አብ ሰንበትን አከበራት ቀደሳት» እያለ የሰንበትን ቅድስና እያነሣሣ ስለሚዘምር ይህ ሳምንት ቅድስት ተብሏል ስያሜውም ሰንበት የዕረፍት ቀን እንድትሆን በኦሪትም በሐዲስም እግዚአብሔር የባረካት የቀደሳት ዕለት መሆኑዋን የሚያሳስብና አግዚአብሔር ቅዱስ እንደሆነ የፈጠረውም ሰውም ቅድስናን መያዝ የሚገባው መሆኑን የሚያሳስብ ነው ዘፍ ዘፀ ዘሌ ጴጥ ተስ «አስቀድመን ደግሞ እንዳልናችሁና እንደመሰከርንላችሁ ጌታ ስለዚህ ነገር ሁሉ የሚበቀል ነውና ማንም በዚህ ነገር አይተላለፍ ወንድሙንም አያታልል ለርኩሰት ሳይሆን እግዚአብሔር በቅድስና ጠ ርቶናልና። እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ ከሆነ ጨለማውስ እንዴት ይበረታ ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ማንም የለም ወይም አንዱን ይጠላል ሁለተኛውንም ይወዳል ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም ስለዚህም እላችኋለሁ ስለ ነፍሳችሁ በምትበሉትና በምትጠጡት ወይም ስለሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ» ምኩራብ ሦስተኛው ሰንበት ምኩራብ ተብሎ የተሰየመበት ምክንያት በዚሁ ዕለት የሚዘመረው ጸመ ድጓ ከዋዜማው ጀምሮ እስከ ሰላሙ ድረስ በዕለተ ሰንበት «ቦአ ኢየሱስ ምኩራበ አይሁድ» «ኢየሱስ በሰንበት ቀን ወደ አይሁድ ምኩራብ ገባ» እያለ ኢየሱስ በአይሁድ ምኩራብ ማስተማሩን እየጠቃቀሰና እያነሣሣ ስለሚዘምር ይህን ሰንበት ለዚህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምኩራብ እየገባ ለማስተማሩና በምኩራብ የሚሸጡ የሚለውጡ ነጋዴዎችን ለማስወጣቱ ቤተ መቅደሱን ለማስከበሩ መታሰቢያ ሆኖ ስለተሰጠ ነው የዚህም በዓል ታሪክ ዝርዝር ሁኔታው በማቴዎስ ወንጌል ምዕ ተጠቅሷል ቄላስ «እንግዲህ በመብል ወይ በመጠጥ ወይም ስለ በዓል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸውና አካሉ ግን የክርስቶስ ነው ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ እየወደደ ባላየውም ያለፈቃድ እየገባ በሥጋዊም አእምሮ በከንቱ እየታበየ ማንም አይፍረድባችሁ እንደዚህ ያለ ሰው ራስ ወደሚሆነው አይጠጋም ከእርሱም አካል ሁሉ በጅማትና በማሰሪያ ምግብን እየተቀበለ አየተጋጠመም እግዚአብሔር በሚሰጠው ማደግ ያድጋል ከዓለማዊ ከመጀመሪያ ትምህርት ርቃችሁ ከክርስቶስ ጋር ከሞታችሁ አንደሰው ሥርዓትና ትምህርት አትያዝ አትቅመስ አትንካ ለሚሉት ትእዛዛት በዓለም ሁሉ እንደምትኖሩ ስለምን ትገዛሳችሁ። አለው ድውዩም ጌታ ሆይ ውኃው በተናወጠ ጊዜ በመጠመቂያይቱ ውስጥ የሚያኖረኝ ሰው የለኝም ነገር ግን እኔ ስመጣ ሳለሁ ቀድሞ ይወርዳል ብሌ መለሰለት ኢየሱስ ተነሣና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ አለው ያም ቀን ሰንበት ነበር ። ብለው ጠየቁት ዳሩ ግን በዚህ ስፍራ ሕዝብ ስለ ነበሩ ኢየሱስ ፈቀቅ ብሎ ነበርና የተፈወሰው ሰው ማን አንደሆን አላወቀም ከዚህ በኋላ ኢየሱስ በመቅደስ አገኘውና እነሆ ድነሃል ከዚህ የሚብስ እንዳይደርስብህ ወደፊት ኃጢአት አትሥራ አለው ሰውየውም ሄዶ ያዳነው ኢየሱስ እንደሆነ ለአይሁድ ነገረ ስለዚህም በሰንበት ይህን ስሳደረገ አይሁድ ኢየሱስን ያሳድዱት ነበር። እውነት እውነት እላችኋለሁ ሙታን የእግዚአብሔርን ልጅ ድምጽ የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል እርሱም አሁን ነው የሚሰሙትም በሕይወት ይኖራሉ ደብረዘይት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸም አማካይ ሰንበት ወይም እኩል ጾም ላይ የሚውለው እሑድና ሳምንቱ ደብረዘይት የተባለበት ምክንያት ከዚሁ ሰንበት ዋዜማ ጀምሮ የሚዘመረው ጾመ ድጓ «እንዘይነብር እግዚእነ ውስተ ደብረ ዘይት ቀርቡ ኅቤሁ ኩሎሙ አርዳኢሁ በዕለተ ሰንበት ወይቤልዎ ንግረነ በምንት ይከውን ተአምሪሁ ለምጽአትከ ወለኅልቀተዓለም ጌታችን በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ በዕለተ ሰንበት ደቀ መዛሙርቱ ሁሉ ወደ እርሱ ቀረቡና የመምጣትህ ምልክቱ የዓለምስ ማለፍ ምልክቱ በምን ይሆናል። ጌታ ራሱ በትዕዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሳሉ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን ስለዚህ እርስ በአርሳችሁ በዚህ ቃል ትጽናኑ» ጴጥ «አሁን ያሉ ሰማያትና ምድር ግን እግዚአብሔርን የማያመልኩት ሰዎች አስከሚጠፉበት አስከ ፍርድ ቀን ድረስ ተጠብቀው በዚያ ቃል ለእሳት ቀርተዋል እናንተ ግን ወዳጆች ሆይ በጌታ ዘንድ አንድ ቀን እንደ ሺህ ዓመት ሺህ ዓመትም እንደ አንድ ቀን አንደሆነ ይህን አንድ ነገር አትርሱ። ቅዳሴ ዘባስልዮስ ኒቆዲሞስ ሰባተኛው ሰንበትና ሳምንቱ ኒቆዲሞስ የተባለበት ምክንያት በዚሁ ሰንበት የሚዘመረው ጾመ ድጓ ከዋዜማው ጀምሮ «ወሀሎ አሐዱ ብእሲ እምፈሪሳውያን ዘስሙ ኒቆዲሞስ መልአኮሙ ለአይሁድ ዞሖረ ኃቤሁ ቀዲሙ ሌሊተ ወይቤሎ ለኢየሱስ ዕጓለ አንበሳ ሰከብከ ወኖምከ አንሥአኒ በትንሣኤከ ስሙ ሂቆዲሞስ የሚባል የአይሁድ አለቃ የሆነ ከፈሪሳውያን ወገን አንድ ሰው ነበረ እሱ አስቀድሞ ሌሊት ሄዶ ኢየሱስን በመቃብር አንቀላፋህ በትንሣኤህ አንሣኝ» ያለው ነው ኒቆዲሞስ ሰገደ መንፈቀ ሌሊት ለዘቀደሳ ለሰንበት ሰንበትን ለአከበራት ጌታ ኒቆዲሞስ ኢየሱስን ረቢ አብ መምህር ሆነህ ከአብ ዘንድ እንደመጣህ እናምንብሃለን አለው» እያለ ኒቆዲሞስ ሌሊት ወደ ጌታችን ኢየሱስ እየሔደ ይሰግድ እንደነበረና ምሥጢረ ጥምቀትን ከእሱ እንደተማረ እየጠቃቀሰ እያነሣሣ ስለሚዘምር ይህ ሰንበት ለዚሁ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኒቆዲሞስ ከጌታ ለመማሩ መታሰቢያ ሆኖ ስለተሰጠ ነው የዚህ በዓል ታሪክ ዝርዝር ሁኔታው በዮሐንስ ወንጌል ምፅ ቁጥ እስከ ተጽቷል። በዚህ ክፍለ ወንጌል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኒቆዲሞስ ምሥጢረ ጥምቀትን ብቻ ሳይሆን ርደቱን ስቅለቱን አዳኝነቱን አስተምሮታል ኒቆዲሞስ ከአርማትያሱ ከዮሴፍ ጋር ሆኖ ጌታን የገነዘው ታላቅ ሰው ነው ስለዚህ ይህ ሰንበት ከዚህ ጀምሮ የኒቆዲሞስ መታሰቢያ እስከ ቀን ይከበራል ማለት ማክሰኞ ድረስ የሂቆዲሞስ ቀኖች ናቸው ሮሜ «ወንድሞች ሆይ ሕግን ለሚያውቁ እናገራለሁና ሰው ባለበት ዘመን ሁሉ ሕግ እንዲገዛው አታውቁምን። እነርሱም ስለስሙ ይናቁ ዘንድ የተገባቸው ሆነው ስለ ተቄጠሩ ከሸንጎው ፊት ደስ እያላቸው ወጤ ዕለት ዕለትም በመቅደስና በቤታቸው ስለ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ ማስተማርንና መስበክን አይተውም ነበር » መዝ ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ አመከርከኒ ወኢተረክበ ዓመጻ በላዕሌየ ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ እጓለ እመሕያው ልቤን ፈተንኸው በሌሊትም ጐጉበኘኸኝ ፈተንኸኝ ምንም አላገኘሀህሀብኝም የሰውን ሥራ አፌ እንዳይናገር ፈቃዴ ነው ዮሐ «ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ መምህር ሆይ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ምልክቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደመጣህ እናውቃለን አለው ኢየሱስም መልሶ እውነት እውነት እልሃለሁ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው ኒቆዲሞስም ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል።