Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይህ መማሪያ መጽሐፍ በቀጣይ ዓመት የናንተ ወንድሞችና እህቶች የሚማሩበት የትምህርትቤታችሁ ንብረት ነው። እንቅስቃሴዎቹም ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ በቦታ ላይ በሶምሶማ ሩጫ በመሮጥ ተረከዝን ተራ በተራ ማንሳት ሁለት እግርን ውደላይ በመዘርጋት በአጎነበሰውችው ተማሪ ጀርባ ላይ መንከባለል ሰ ፍራሽ ላይ በግንባር መቆም ሸ ወደ ግራና ቀኝ በጅምናስቲክስ መሽከርከር ማለት ሁለት እጃችን ወደላይ በመዘርጋት ወደምንሽከረከርበት አቅጣጫ ያለውን እጅ በመጀመሪያ በጎን በኩል መሬት በማሳረፍ እና አካልን መሬት ላይ በማሳረፍ የምንሰራው የጅምናስቲክስ እንቅስቃሴ ነው። የእጅን ጡንቻዎች ለማዳበርና የእጅ የአይንና የእግር ቅንጅትን ለማዳበር ከፍተኛ ጥቅም ያለው እንቅስቃሴ ነው ወ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ።
የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ተምህርት የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል አዘጋጆች አቶ አበበ ደሴ ስንቄ አቶ በለጠ አሰፋ ተሰማ አርታኢዎች አቶ ቢኒያም አያሌው ማሞ አቶ ቴዎድሮስ ጥዑማይ ረዳ ቡድን መሪ ዶር ተከተል አብርፃም ሰዓሊ ቀለመወርቅ ተገቼ ዲዛይነር አትርሳው ጥግይሁን ሐ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ይህ መጽሐፍ የተዘጋጀው በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በተመደበ በጀት በአብክመ ትምህርት ቢሮና በምሁራን መማክርት ጉባዔ ትብብር ነው የመጽሐፉ ሕጋዊ የቅጂ ባለቤት ዓም አብክመ ትምህርት ቢሮ ነው በ ምሁራን መማክርት ጉባዔ ሐ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ምዕራፍ መሠረታዊ የእንቅስቃሴ ክህሎት መሠረታዊ የእንቅስቃሴ ክህሎቶችን በማቀናጀት የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች በመሳሪያ የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች ተ ን ሲተ ን ተ ንሄ ተ ን ሄን ቴን ፉቴን ንን ንንን» ምዕራፍ የምት እንቅስቃሴዎች በሙዚቃ ምት የሚሰሩ የመሳሪያ እንቅስቃሴዎች የፈጠራ የምት የእንቅስቃሴ ክህሎቶች ህህ ዜ ምዕራፍ ማህበራዊ ግንኙነትንና ስሜትን የሚያዳብሩ ልዩ ልዩ ጨዋታዎች ራስን ለመምራትና አዎንታዊ አስተሳሰብ የሚያዳብሩ ልዩ ልዩ ጨዋታዎች ማህበራዊ ግንኙነትን የሚያዳብሩ ልዩ ልዩ ጨዋታዎች » ውሳኔ ለመስጠት የሚያስችሉ ልዩ ልዩ ጨዋታዎች » ንቃተ ህሊናን የሚያዳብሩ ልዩ ልዩ ጨዋታዎች ተግባቦትንና ትብብርን የሚያዳብሩ ልዩ ልዩ ጨዋታዎች » ምዕራፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የልብና የአተነፋፈስ ስርዓት ብርታት ከ እ ዓ የጡንቻ ብርታትን የሚያዳብሩ አንቅስቃሴዎች የመተጣጠፍ አንቅስቃሴ ከከከ ከከከ ከከ ከ ከከ ከ ከ ከ ከ ተ ከ አ ን አአ ለ ቴለ የቅልጥፍና እንቅስቃሴዎች ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ተ ተ አ አ አ ተ አሄ ለአ ምዕራፍ መሠረታዊ ጅምናስቲክስ መሠረታዊ የጅምናስቲክስ አንቅስቃሴዎች የቁጥር ጅምናስቲክስ ዓዓዓዓዓዓዓዓዓኀኀኀኀኀኀኀኀጋኀኀ ይጋ ክ ክክክ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጭፈራዎችና ጨዋታዎች በዞን ደረጃ የሚገኙ ባህላዊ ጭፈራዎች ጌጌጉጌ«««««« በዞን ደረጃ የሚገኙ ባህላዊ ጨዋታዎች ቲኀ«««« ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ ሥርዓተ ትምህርቱን ማዘጋጀት ለምን አስፈለገ። እንቅስቃሴውም የእጅና የእግር ቅንጅትን እንዲሁም የስርዓተ ትንፈሳን ለማሻሻል ይረዳል ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ መሠረታዊ የእንቅስቃሴ ክህሎት ምስል መ በቦታና በመራመድ በአንድ እግርና በሁለት እግር ገመድ መዝለል መሥ ትንንሽ ኳሶችን ወደላይ እየወረወሩ መቅለብ ትንንሽ ኳሶችን በአንድ ወይም በሁለት እጅ በመያዝ እና ወደላይ በመወርወር በሁለት እጅ በመቅለብ የሚሰራ እንቅስቃሴ ሲሆን የእጅና የአይን ቅንጅትን እንዲሁም የእጅ የአይንና የእግር ቅንጅትን ያሻሽላል። ምስል ሠ ትንንሽ ኳሶችን ወደላይ እየወረወሩ መቅለብ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ መሠረታዊ የእንቅስቃሴ ክህሎት ረ ኳስ በሁለት እጅ በመያዝ በአራት ማዕዘን መስመር እየዘለሉ መሄድ በሁለት ረድፍ በተሰመሩ አራት ማዕዘኖች ከጓደኛ ጋር ጎን ለጎን ኳስ በሁለት እጅ በመያዝ ወደፊት በሁለት እግር እየዘለሉ በመሄድና በመመለስ የሚሰራ እንቅስቃሴ ሲሆን በጓደኛ ቦታ መሄድና የጓደኛን እንቅስቃሴ ሊገድብ የሚችል ስራ መስራት የተከለከለ ነው። ምስል ሰ ኳስ በሁለት እግር በመያዝ በመስመር ወደ ግራና ቀኝ መዝለል ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ መሠረታዊ የእንቅስቃሴ ክህሎት በመሳሪያ የሚሰሩ የእንቅስቃሴ ዓይነቶችን ዘርዝሩ። ይህም እንቅስቃሴ ቅንጅትን ትኩረትን ያሻሸሽላል ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ መሠረታዊ የእንቅስቃሴ ክህሎት ምስል ሸ ቀለበትን በክቦች ዙሪያ ማሽከርከር ቀ ኳስን በእግር በመምታት በኮኖች መካከል ማሳለፍ በተወሰነ ርቀት በመሆን በተቀመጡ ሁለት ኮኖች መካከል ኳስን በእግር በመምታት በማሳለፍና ርቀትን እየጨመሩ የሚሰራ እንቅስቃሴ ነው። ን ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ መሠረታዊ የእንቅስቃሴ ክህሎት የሚሰራ እንቅስቃሴ ነው። ምስል ለ ኳስን ከሙዚቃ ምት ጋር በማቀናጀት እግር እያቀያየሩ መቀባበል ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የምት እንቅስቃሴዎች ሕ ኳስን ከሙዚቃ ምት ጋር በማቀናጀት እግርን እያቀያየሩ መንዳት ይህ እንቅስቃሴ የሚሰራው ኳስን በእግር እየነዱ የሙዚቃ ምት ድምጽ ሲሰማ እግርን እያቀያየሩ ወደፊት በመንዳት የሚሰራ እንቅስቃሴ ነው። ምስል ሐሕ ኳስን ከሙዚቃ ምት ጋር በማቀናጀት በእግር መንዳት መ በፈጣን የሙዚቃ ምት በቦታ ገመድ መዝለል በቦታ በመሆን እንደሚመታውእንደሚሰማው የሙዚቃ ምት ገመድን በሁለት እግር በአንድ እግር እያፈራረቁ በመዝለል የሚሰራ እንቅስቃሴ ሲሆን ቅንጅትን ምልሰት መስጠትን ቅልጥፍናንና ፍጥነትን ለማዳበር ይጠቅማል። ህን ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ የምት እንቅስቃሴዎች ምስል ሠ በሩጫ ምት እየሮጡ ገመድ መዝለል ረ በሙዚቃ ምት በሁለት እግር ክቦችን እየዘለሉ መሄድ ይህ እንቅስቃሴ የሚሰራው ከተደረደሩት ቀለበቶች ፊት ለፊት በመቆም የሙዚቃው ድምጽ ሲሰማ በፍጥነት ክቦችን በሁለት እግር እየዘለሉ በመሄድ ነው። ምስል ሐ በቀለበቶች ውስጥ በሁለት እግር እየዘለሉ መሄድ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ማህበራዊ ግንኙነትንና ስሜትን የሚያዳብሩ ልዩ ልዩ ጨዋታዎች መ ዓይንን ተሸፍኖ ኳስ ፈልጎ በእግር መምታት ይህ ጨዋታ የሚከናወነው ጥንድ ጥንድ በመሆን በተከለለው ክብ ውስጥ የተቀመጠችን ኳስ አይንን በመሀረብ በመሸፈን ፈልጎ በእግር በመምታት ሲሆን ጨዋታው ውሳኔ የመስጠትን አቅም ለማዳበር ከፍተኛ ጠቀሜታ ይሰጣል። ምስል ሰ በአንድ እግር ደረጃ መውጣትና መወረድ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሸ በሁለት እግር ደረጃ መውጣትና መውረድ ይህ እንቀስቃሴ ከላይ ካለው ወይም ከምስል ምስል ሰ የሚለየው በሁለት እግር መሆኑ ብቻ ነው። ምስል ለ በቦታ በመቆም ክንድን በማጠፍ ወደጎን መክፈትና ወደፊት መግጠም ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሕ በቦታ በመቆም በሁለቱ እግሮች ወደፊት እና ወደኋላ መዝለል ካለንበት ቦታ ሁለት እግርን ገጥሞ በመቆም ወደ ፈትና ወደ ኋላ በመዝለል የሚሰራ እንቅስቃሴ ነው። ምስል መ በቦታ በመቆም በሁለቱ እግሮች ወደ አራቱም አቅጣጫዎች መዝለል ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሠ በመቆም በሁለቱም እግር ወደፊት እየዘለሉ መሄድ ይህ እንቅስቃሴ ከላይ ካሉት እንቅስቃሴዎች ጋር ተመሳሳይ ሲሆን የሚለየው ወደፊት አቅጣጫ በመሄድ እንደገና ዙሮ በመመለስ የሚሰራ ነው። ይህ እንቅስቃሴ የእግርን ጡንቻና መገጣጠሚያ ከማዳበሩም በተጨማሪ የሆድንና የመቀመጫን ጡንጫዎች ለማዳበር ከፍተኛ ጠቀሜታ የሚሰጥ እንቅስቃሴ ነው ስለዚህ ይህን እንቅስቃሴ በመስራት ሠ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ከላይ የጠዘረዘሩትን የአካል ክፍሎች ለማዳበር አዘውትሮ መስራት ተገቢ ነው ምስል ሰ እግር ዘርግቶ በመቀመጥ ተራ በተራ ማንሳት የመተጣጠፍ እንቅስቃሴ የመተጣጠፍ እንቅስቃሴዎችን መስራት የሚሰጣቸውን ጠቀሜታዎች ዘርዝሩ። ምስል መ ወደፊት በመንከባለል በፍጥነት በመሮጥ መስመር መንካት ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መስራት የሚሰጣቸውን ጠቀሜታዎች ዘርዝሪ ዘርዝር። ወ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ መሠረታዊ ጅምናስቲክስ ሽል ሔ ርቫ ምስል ለ የእጅና የወገብ የቁጥር ጅምናስቲክስ ሐ በእግር የሚሰሩ የቁጥር ጂምናስቲኮች ይህን እንቅስቀሴ ባለንበት ቦታ በመሆን በግልም ሆነ በቡድን በመሆን እግራችን በመዘርጋትና በማጠፍ ወይም በመክፈትና በመግጠም በተከታታይ ቁጥሮችን ተከትለን የምንሰራው እንቅስቃሴ ነው ወ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ መሠረታዊ ጀምናስቲክስ ፌ ፈ ሔ ምስል ሐ እግርን በተከታታይ በማንቀሳቀስ የሚሰሩ የቁጥር ጂምናስቲኮች መ በእግርና በእጅ የሚሰሩ የቁጥር ጅምናስቲክሶች ባለፉት ተከታታይ እንቅስቃሴያችሁ እጅን ወገብንና እግር ለየብቻቸው ተከታታይ የሆኑ እንቅስቃሴዎችን የሰራችሁ ሲሆን አሁን ደግሞ እነዚህን የአካል ክፍሎች አቀናጅታችሁ በተከታታይ የቁጥር ጅምናስቲክስ መስራት ይጠበቅባችኋል። ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪ መጽሐፍ።