Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መልከጺዴቅ ከአብርሃም ወርቅና እጣን ከርቤም ስሰመቀበሉ ቅዱሳት መጻሕፍት ስለተከበሩት ድንጋዮች ስለአላቸው ምስጢር ምዕራፍ ወው ውውሑ መ ሙወ ቱመመ ጥበበዕንቁ ወአእባን የድንጋዮችና የእንቁ ጥበብ ምፅራፍ ፌጌ ተራ ቁጥር ተሰጥቶዋቸው የተመዘገቡት የማእድን ድንጋዮችና እንቁዎች አፈሮችም ርበከበፀበ ሃ ርጠርኋበበርየ ጥበበ ዕንቆ አእባን ህፃ።
ርክበፀ ከሃ ጠርከበፀ ጥበበ ዕንቆ አእባን ስ መስታዋት መስሎ ጠንካራ ያልሆነ ወርቃ ወርቂ ድንጋይ ነው በእሳት አቅልጠህ ለመጠጫ ዋንጫ አድርዝህ ብትሰራው ይሆንልፃል ወርቅማ የሆነ አፈር ወይም አረንጓዴ የሆነ መሬት አለ ከእርሱ ጋር ቀላቅለህ ብታቦካውና እንደሸከላ ብትሰራው ተወዉዶኞ እቃ ይሆንሖዛል ጴዮ እንደሙጫ መስሎ አጣብቆ የሚይዝ ድንጋይ ነው በቃ ከተባለ ከኖራ ድንጋይ ጋር ወቅጠህ እያቦካህ ህንጻ ስታንፅ አብረህ ስራው አንድ ያደርግልፃል ለከውልትም እንዲሁ አድርግ ከጊዜ ብዛጎ የድንጋይ ኃውልት ይሆገልፃሃል ሰው የመሰለ ድንጋይ ወይም የስው ራስ የመሰለ ድንጋይ ነው ይህ ድንጋይ ከአዳም ነገድ በፊት የነበሩና የዝንጀሮ መልክ የነበራቸው የግያን ራስ ቅል ነው ለምቀኛ ቦጃፍዛ ቅበረው መልካም ነው ኒ የአሳት ፍንጣሪ የመሰለ ድንጋይ ነው መልኩ ቢጫም ቀይም መስሎ እንደቅልሞሽ የመሰለ ነው በማጣበቂያ አምስቶቹን እንደመስቀል አድርገህ እሰረው ይጠብቅሃል ኝህደ እረፍት የሚሰጥ ድንጋይ ነው መልኩ ጥቁር ሆኖ ከድንጋዮች መሐል ዘይት የፈሰሰበት ይመስላል እሱ መሆኑን ለማወቅ ለታመመ ሰውና እንስሳ አንተርሰው ይድናል ወይም ይሞታል ይ ን ሬሬርዴፏፊ ፍርቋከበር ሃ ርጠርበበርየ ጥበበ ዕንቆ አእባን ዘዘ ካናብሲስ ናብሊስ ደጦል የሚሆን ድንጋይ እንደመስታዋት ሰተት ያለ ነው መልኩ ነጭ በረዶ ይመሰላል ጻር ለበዛበት በጆሮው አጠገብ የመቱበት እንደሆነ ወዲያውነ ይሞታል ምጥ ለያዛት ሴት እንዲሁ ምታው በሰላም ትወልዳለች ምጥ የያዛት ወላ በአፍዋ ትቀረቁረው አለች ወዲያውኑ እንቁላልዋን ትጥላለኘ በዜተ መቅደስ ደጃፍ ስቀለውና ሰፈለከው ጉዳይ ምታዑዐ ሕየገ ለምርዋዕ የሚሆን ቀላል ድንጋይ የድኩላ ቁረን ወይም ቅልሞሽ ይመስላሳል እርሱን በወገብህ እሰረው ፈጣን ሩዋጭ ትሆናለህ ይህ ድንጋይ ባለበት ሙጫ መስሎ የተከመረ አፈር ይገኛል ሾኔ ስሜት እንዲኖር የሚያደርግ ድንጋይ ነው መልኩ ነጭ ሆኖ ድቡልቡል የሰው ራስ ቅል ይመስላል በድን በማይፈርስበት በነጫቴ ቦረቅ ውስጥ ይገኛልና አምጥተህ ለሚረሳ ስሜት ለሌለው ሰው በውኃ ውስጥ አሳድረህ ውኃውን አጠጣው ዓዋራገ ውኃን የሚያፈላ ድንጋይ ነው እንዲሁም ለአረንጓዴ ለነጭ ለቀይ ለጥቁር ለቢጫ ሰፊለከው ዓይነት ቀለም ለማድረግ ከቀይ ከጥቁር አፈር ጋር ውቀጠውና አቡካው ጥሩ ቅጥራን የቀለም ዓይነቶች ይሆንልፃል ርሬ ጫጫ ሙ ጨመ ርም እየ ገዘገርእ ጥበበ ፅዕንቆ አእባን ኔ መልኩ ክርችችፍ ሆኖ የመንጋጋ ጥርስ ይመስላል ለአንጥረኛ ሰው ጥሩ ነው ነር የሚያበራ ድንጋይ ነው መልኩ አረንጓዴ ቢጫ ነውጡ ከአለት መፃል ወይም ከዋሻ ውስጥ ታገኘው አለህ ከፀሐይ ላይ አውለውና ማታ ስታየው ፍህም መ ታየውአለህ ከአንተ አታርቀው ቀን ስሎ ኛህያ እንደኩበት የቀለለ እንደሩይሬ ድንጋይ ጠንካራ ያልሆነ ስትወቅጠው ይደቃል በበሐር ላይ ብትጥለው አይሰጥምም ከቅጥራን ጋር አቡክተህ መርከብህን ለቅልቀው አይሰጥምም ሣጥንህንም ብትመርገው ብል አይበላውም አይነቅዝም በአዋሽ ሸለቆ እስከተርሴስ ባህር ድረስ ባለው ታገኘው አለህ ይህ ድንጋቆ ባለበት ኡየን የተባለውም ይገኛል ሻኒ ራእይ የሚያሳይ ድንጋይ ነው የሰው ቅርጽ ታይበታለህዑ ወይም መከዳ መስሎ ዘይት የፈሰሰበት ይመስላል በአሱ ላይ ተቀምጠህ ወይም ቁመህ ወደ እግዚአብሔር ጸልይና ተንተርሰህ ተኛ የአሰብከውን ያሳይሀል ርበበዐዐ ሀሃ ርጳጠርበቨፎ። አብነኅጉፅ የሚባል አለ እርሱ በአለበት ሳር አይበቅልም ስትነካው ትምክ ይላል ከበረሃና ከምድረ በዳ ታገኘው አለህ ድንገት ለታመመ ሰውና ጻር ለበዛበት ያንተራስከው እንደሆነ ይሞታል እርሱ ባለበት ሁሉ ባድማ ጠፍ ይሆናል ሰው አይኖርም የጥፋት ድንጋይ ነው ከብነልኪም የሚባል መልኩ ልብሰ ማርያም ደማቃ ሰማያዊ ነው በርሃ ይገኛል ክብረሰማይ ይመስላል እሾህ የወጋው አውሬ የነከሰው ሂዶ ሲቆምበት ይፈውሳቸዋል ሰዎችም እንዲሁ ቢታሹበትና ቢቆሙበት ይፈወሳሉ በቤተ መቅደስ አጠገብ አስቀምጠው ከጥፋትና ከመቅሰፍት ይሰውራል የእግዚአብሔር መንፈስ ያድርበታል ከቭነ መደፀወ የሚዛን ድንጋይ ተብሎ ይታወቃል ሚዛን ይመስላልና ውኃ ሲሄድበት ከከረመ አሸዋ ውስጥ ታገኘው አለሀ ሚስት ስታገባ ክፍልህ እንደሆነች ለማወት እንደሚዛን ሰርተህ ስምህን በቀኝ ስሙዋን በግራ ጽፈህ መዝን ክፍልህ ከሆነች የስሙዋ ሐብል የአንተ ስም ካለበት ሐብል ይጠመጠማል ጥበባ ዕንቆ አእባን ሠ ክቭ ሰገፔር እንደፍህም ቀይ የሆነ የከበረ የዕንቁ ድንጋይ ነው ላዩ ድንጋይ መስሎ ውስጡ በጣም ቀይ የሆነ እንቁ ነው ለፈርጥ ለተለያዩ ጌጦች የሚሆን ነው ከዝሆን ጥርስ ጋር አያይዘህ ብትቀርፀው የሚያስገርም ጌጥ ይሆናል አቭ በረድ በረዶ የመሰለ ነጭ ድንጋይ ነው ይህ በረዶ ወይም ጨው የመሰለ ድንጋይ ቢጠርቡት የሚጠረብ ነው በፈለከው መልክ ይቀረጻል ጠንካራ አይደለም ይሰበራል ነገር ግን ጠንካራ ለማድረግ ወቅጠህ ቀለመ እብንና ባሩድ የተባሉትን ጨምረህ በአንድ ላይ ቀቅለው ወይም ጥበሰው ነጭ ይሆንልሃል እብነ ክዝህ ባለጩት ድንጋይ ነው መልኩ ጥቁር ሆኖ ተነባብሮ ታገኘው አለህ የቆመ ፍልጥ እንጨት ወይም የተነባበረ ብረት መስሎ ይገኛል ለቢላዋ ለሰይፍ በእሳት እያጋልክና እያቀለጥክ በዘዴህ ሥራው ከዚህ ድንጋይ የተሠራ ቢላዋ መቁረጫ ስለቱ አይበርድም ሰምላጭም ይሆናል አብነ ኩኩህ ጠንካራ የሆነ ድንጋይ ነው የአለት ድንጋይ ነው ከዚህ ድንጋይ ውስጥ የፈለቀ ውኃ ፀበል ነው ለሰውነት መልካም ነው ድንጋይነቱን የሚፈረክሰው የሰለም ከእለቱ ውስጥ ተለይቶ መልኩ ይታወቃል ርድ ከ ክን መ ርጳከበር ከሃ ርዓጠኔርኋበበርየ ጥበበ ዕንቆ አእባን እብነ የብስ ። በዚህ የጥፋትና የእልቀት መንፈስ አለበትና አጥፍተህ እንዳትጠፋ በዚህ ድንጋይ አትመራመር ኳሹ ሲያጋጩት እሳት የሚያወጣ ድንጋይ ነው በጅረት ድንጋይ በበዛበት ወንዝ መካከል ታገኘው አለህ መልኩ ጥቁር ነው አጋጨው እሳት ይወጣዋል በድንጋዩ ሌላ ብዙ ጥበብ አለውና ተፈላሰፍበት ታገኘው አለከህ ሽሹደይ መርዘኛ የሆነና የሚያቆስል ጥቁር ድንጋይ ይህ ድንጋይ በአለበት አካባቢ የከሰል ድንጋይና ዲን ወይም ባሩድ ይገኙበታል በኢትዮጵያ በብዙ ቦታዎች ሲናር በይበልጥ በመተሐራና በአዋሽ ወንዝ አጠገብ ይገኛል ቫቡየ ድፍድፍ የመሰለ ሲሆን እሳት ያልነካቸውን የወርቅና የእንቁ ድንጋዮችን የማሳደግ ኃይል የአለውና እንዲሁም ድንጋዮችን የማሳደግ ኃይል አለው ከዚህ ድንጋይ መሐል አ ተፈ ን ር ረር በሸ በ ሃ ርበበፀየ ጥክበ ዕንቆ አእባን እሳት የአልነካውን ወርቅ ብታስቀምጥለት በአመቱ ክብደት ጨምሮ ታገኘው አሰለህ በዋሻ ውስጥ እንደ አርባጫ አፈር ተከምሮ ታገኘው አለህ ሁልጊዜ እርጥብ የሚመስል ነው የድንጋይ ጥበብ ለፈላስፋ ሰው ብቻ ነው ሽሾ የማር ሰፈፍ የመሰለ ድንጋይ ነው ይህ ድንጋይ ማር ቀብተህ ከቀፎ ውስጥ አስቀምጠው ንቦች ማር ይሰራሉ ጠንካራ ይሆናሉ በሌላው ዓመት አውጥተህ ከምትገበየው እቃ አጠገብ አስቀምጠው ገበያህ የተሙዋሟቀ ይሆንልሃል ምህሳበ ንዋይ ነው ቨቭ የድንጋይ ሙጫ የአለውና በክረምት ወለላ የመሰለ ልጋግ የሚያፈልቅ መልኩ ቢጫ አረንጓዴ ከሆነ መርዛማ ነው ሰማያዊ ነጭ ከሆነ ወይም ቀይ መርዛማ አይደለም ለቆዳ ደዌ በውሀ ዘፍዝፈህ አጥለህ አጠጣ ለማይድን ምሺሮ እሰርለት ይፈወሳል በጣም ቀይ ከሆነ ለቀለም ለነድ ቀለም ይሆንል ቀምመው በዚህ ብዙ ጥበብ እለና አስተውለህ አጥናው ሸቫ በክረምት ወራት የሚበቅል ዘጭመረጭ ድንጋይ ከመሬት ውስጥ የአርባጫ አፈር ወይም ሞላላ እንጉዳይ መስሉ ይወጣል ሲደርቅ ጠንካራ ይሆናል ቡላ ጥቁር የሆነው ለሆድ ህመም ከከርቤ ጋር ዘፍዝፎ መጠጣትና ሰውነትን መቀባት ነው አፈርማ መልክ ያለውን ለቁስል ማድረቂያ ብቻ እንጂ እንዳይጠጣ መርዝነት አለው ነ ሽ ርጳበበር ሃ ርጠርበበርየ ጥበቋ ፅንቆ አእባን ነው በቤት ውስጥ ሺቫ የተሸላሉመና የአጌጠ ድንጋይ ጌጦች ውበት ቢያስቀምጡት ለቅርዕ የተቀመጦትን ይጨምርላቸዋል ከቀን ወደቀን ያድሳቸዋል ሁልጊዜ ሼቫ ድንጋይ በአለበት ሁሉ አዲስ መስሎ ይታያል ታይቶ አይጠገብም ቤባ ድንጋይ ሰዎች ሸላልመው ያጌጡትና የአላመሩት የሚመስል ብዙ ዓይነት ቅርጽ የአለው ነው በዚህ የድንጋዮች እንቁ ጥበብ ከበረ በዋሻ ውስጥ በምድረ በዳ ድንጋይ በበዛበት ታገኘውአእለህ ሹየቬ የገነት ድንጋይ መልኩ ሰማያዊ የመሰለና አረንጓዴ የተቀባ ይመስሳል ወዝ የጠገበና የለብስ ማጠቢያ አለትም ይመስላል የሱባን ፊደል የመሰለና የተጫጫረ ጽሁፍ ይገኝበታል ብዙ ግዜ ድንጋይ በበዛበት ወንዝ ይገኛል ከዚህ ድገጋይ ላይ ተቀምጦ የተመኙትን ቢሳሉ ስአለት ይሰማል የአሰቡት ይፈጸማል በእርሱ ላይ ዳኛ ተቀምጦ ቢፈርድ ፍረዱ የተስተካከለ ይሆናል ልጅ ያጣች መካን ሴት ታቅፋው ብትሳል ትወልዳለች በዚህ የድንጋዮች ጥበብ አለ ይህ ድንጋይ ባለበት ባህር ውስጥ የዛጐልና የአሣ ዓይነት ዘሮች ይበዙበታል ይረቡበታል ቅርፍቱ ፉጋ የመሰለው ዛጐል ሰማያዊ ደም አለውና ደሙን ከዘር ለተላለፈበት የልብ የኩላሊት የሳንባ የጉበት የአእምሮ ህመም ላለው ሰው ከደሙ ር ያፈልል ሥጋውን በባዶ ሆድ ቢበሉት ሰሁሉ ነገር ይበጃል ወንዱ ጅራት በፀበ ከሃ ርቋጠኤርቋበበር ጥበበ ዕንቆ አእባን ሲኖረው ሴቲቱ የላትም ዶማቸው ቢጫና አረንጓዷ የሆኑትን ለምግብ አትጠቀም ነገር ግን እንደውኃ የመሰለ ሰማያዊና ዛጐጉሎች ለጤና ለመድኃኒት ይሆናሉ ቫቫኝ የእንስት ብልት የመሰለ ነው ቅርጹ ይምሰል እንጂ ትልቅም ትንሽም አለ በውስጡ ወይም በጣብቁ የድንጋይ ሙጫ የመሰለ ታገኘአለህ መካን ለሆነ ነገር ሁሉ በውኃ ውስጥ አሳድረህ ውኃውን አጠጣ ሆዳቸውን እሽበት ይወልዳሉ እሱን ሸርፎ ቢይዙት አዘውትረው ዘማዊና ዘማዊት ያደርጋል ወንድ ለጠላች ሴት ወይም ተባት ለጠላች እንስት እንስሳ እሰርላት ከዜ በኋላ ጠባይዋ ይቀየርና የምትወድና የምታፈቅር ትሆናለች ባባን መልኩ ማንኛውንም ድንጋይ ይመስላል ነገር ግዕ ቫቫን መስሉ እንደቀይ ሥጋ የመሰው ፍንዱቅ በጣም ትንሻ ነው ቢይዙትም ፍትወት ያበዛል ጤነኛ አያደርግም በዚህ ይለያያሉ ሾቫሺ ለታቦት የሚሆን ድንጋይ እንደ እንጨት የሚጠረብ ለሣንቃ ለሣጥን የሚሆን ነው መልኩ አረንጓዴ ቀይ ነው ነጭም አለው እርሱን ለሰጽላት ሰሌዳ ለታቦት ገበታ ጠርበህ በቤተመቅደስ በክብር ብታስቀምጠውና ወደ እግዚአብሔር ብትጸልይ ይሰማሃል ስእለትህንም ይፈጽማል የተሳልከውን ጥቦበ ዕንቆ አእባን ህና ባትለጥ መቅሰፍት ያመጣብሃል እንዲሁ ለተሰያዩ ቅርጾች ብትጠርበው ይሆናል ውበት አለውና እንደማግኔት ብዙ ድቡልቡል የሆኑ ድንጋዮች የተጠባበቁበት ድንጋይ ነው ይህን ድንጋይ አገሩን አዙረህ የወንዝ ድንጋዮች ሰብስበህ ከመሐል አድርገህ ሐውልት ብትሰራበት ብዙ ህዝብ የሚኖርበት የሚከማችበት ከተማ የረድኤትና የበረከት የሰላምና የፍቅር ከተማ ዝና የአለው ክተማ ይሆንልፃል በመልክ ቀለም ተለያይተው በግብር አንድ የሆኑ ኡዋውና ባቫ ናቸው ሁለቱን በአንድ ላይ አገናኝተህ በቤተ መቅደስ ውስጥ በአደባባይ በገበያ መሐል ብትቀብራቸውና በበላያቸው ሐውልት ብታቆምና በሐውልቱ ላይ በሱባ ፊደል የአገሩን ስም ብትዕፍ የማይጠፋ ባለታሪክ ከትውልድ ወደ ትውልድ በክብር ስሙ የማይቀየር የታወቀ ከተማ ይሆንልፃል በዚህ የድንጋዮች ጥበብ እገዳለ ታውቃለህ ለሌላም ሰው ታስረዳለህ ስለዚህ የጥበብ ምስጢር ከበረ ባቫ ቪሽያ ክብ ሁኖ ቀዳዳ የአለው ድንጋይ ነው ቤተመቅደስ ስታንፅ ቤትህን ስትሠራ ሐውልት ስታቆም በመጨረሻ ከመደምደሚያው ላይ ድምፅ ባለው ብረት ላይ ው ባለታምር ይሆናል ብዙ ነገር ይታይቦታል ሦስት ግዜ ብትዞር ወይም ሕዝቡ በደስታ ነበር ሃ ርበበርበበርየ ጥበበ ዕንቆ አእባን ዚዞረውና ቢያክብረው እስከዓመት ድረስ ክፉ ነገር ለዞረው አደ ስበትም ከብነቱ የጋን ማስቀመጫ የመሰለ ነው ማገውንም ድንጋይ ይመስላል ሰው የከበበውና መስሉ ታየውአለህና በዚህ ታውቀው አለከህ መልኩ የነደለው ቤቫኘያ ቤተብርፃን ወይም ፕህተብርሃን ርእዮተ ብርፃን እብነ ራእይ ኖህተ ሰማይ የሚባል ድንጋይ ዘይት የፈሰለበት አራት ማእዘን የአለው ነጡ የአልዘለቀ ቀዳዳ አለው ቀይ ደም ይመስላል መልኩ ከእርሱ ጋር ቅልሞሽ የመሰሉ ድንጋዮች አሉት እነሱን አውጥተህ የያዝካቸው እንደሆነ በሰው ዘንድ የተከበርክና የተወደድክ ትሆናለህ ቤባንያ እብነ ራእይ የተባለውን ድንጋይ ተንተርሰህ የተኛህ እንደሆነ ገነት ተከፍቶ ታያለህ መጠጊያ እንትራስ መስሉ ይገኛልና ይህ ድንጋይን ያእቆብ በሉዛ አግኝቶ ተንተርሶት የተኛና በራእይ የእግዚአብሔር መላእክት ይወጡበትና ይወርዱበት እንደነበር የአየበት ነው ስለዚህ ራእይ የአየበትን ስፍራ ድንጋዩን ሐውልት አድርጐ አቁሞ ቤቴል ብሎ ጠራው እግዚአብሔርን አይቶበታልና የእግዚአብሔር ቤት ብሉ ሰየመው ይህን የራእይ ድንጋይ ፍርድ በሚሰጥበት መካከል የቀበርከው እንደሆነ የተስተካከለ ፍርድ ይሰጥበታል ህግ ይፀናበታል በቤተ መቅደስ ደጃፍ የቀበርከሁ አንደሆነ እርሱን አልፈው የሚሳሉ ሁሉ ስእለታቸው በፍጥነት ይደርሳል በእርሉ ላይ የእግዚአብሔርን ታቦተ ህግ የአስቀመጥክከበት ጻኤዮሲሲሲሱተተተ። መጨጻ ጋማ ርበበ ሃ ርጳጠጄበበፀ ጥበበ ዕንቆ አእባን እንደሆነ በዚያ የሚጸለየው ጸሎት ከእግዚአብሔር ፊት ይደርሳል ክቡር ድንጋይ ነው ብህያ የሚባል ድንጋይ እንክብልል ሆኖ ከፉ በረንቅ ይመስላል ለበረከት ሶስቱን ድንጋዮች ጐልተህ የቅቤ ዕቃ የወተት ጉርና የእህል ጐታ አስቀመጥበት ያብበረከታል ቤት ስትሰራ በሶስት ማእዘን ቅበረው የመሰረት መጀመሪያ አድርገው ሐብታም ትሆናለህ ለቤተ መቅደስም እንዲሁ አድርግ በእርሱ የታመነ አያፍርም መሠረቱ የጸና ነውና ብርሴ የሚባል በበረሃና በሜዳ የሚገኝ ነው ከበረዛ የወደቀ መስታወት ይምስላል በጣም የጠራ ነው ውኃ ውስጥ አይገኝም ትንሽ ሸርፈህ በወገብህ አድርገህ ባህር ውስጥ ብትገባ አትሰጥምም የፈለከውን አሣ ለመያዝ ወይም ለመግደል አያቅትህም ከመርከብህ ግንባር ቀደም ላይ ብታስቀምጠው ማእበል አያሰጥምብሀም በዚህ የድንጋዮችና የእንቁ ጥበብ ምስጢር አለና አስተውለህ መርምር ብያ የተባለ በመጠኑ እንጉዳይን ይመስላል ሐውልት ለማቆም ወይም የድንጋይ አዳራሽ ለመስራት በብዙ ሰብስቦ የብረት ወይም የእንጨት አራት አራት ሰሌዳ አዘጋጅቶ ሰማያዊ መልክ የአለውና ከመሬት ውስጥ ወደላይ እርጥብ ጭቃ የመሰለ የሚገፋና የሚከምር ቀሌምንጦስ ወይም እብነ አድማስ የሚባል አለ እርሱን አውጥተህ ሰሌዳውን በአራት ዝበፀ ከሃ ርጠርበበር ጥበበ ፅንቆ አእባን ማእዘን እንደሳጥን አስቀምጠህ ተሌምንጦሱን ከመፃል አድርገው በበላዩ ብያ የተባለውን ድንጋይ ሞልተህ ተወው በበነገታው አቅልጦ አንድ ድንጋይ አድርጐት ታገኘው አለህ ሰሌዳውን ከፍ በማድረግ እንዲሁ ሌላ በበላዩ የመሰለህን ስእል ወይም ቅርዕ ወይም ጌጥ ወይም ጽሁፍ እንዲኖረው በሰሌዳው ገበታ ላይ ቀርፀህ አስቀምጥና ቀሌምጦሱን በውስጥ እያደረክ ብያውን ሞልተኸው ሂድ በዚህ ዓይነት እስከፈለከው ቁመት ድረስ የድንጋይ ሐውልት ማቆም ትችላለህ ቅጽርህንም በዚሁ መልክ ማነጽና የድንጋይ አጥር ግቢ ማድረግ ትችልአለህ ብያ ከፋይ ድንጋይ መስሎ ክርችፍችፍ ያለ ከባድ ድንጋይ ነው ቫ ባሌስ እግዚአብሔር ረዳኝ የሚባል እንደሐውልት የቆመ ድንጋይ ነው ይህ ድነጋይ ባለበት ቤተ መቅደስ ብታንፅ እግዚአብሔር ስአለትን ይፈጽምበታል ቤትህን ብኻትሰራበት በረከት አይጠፋም ሁሉ ይባረክልፃል ከተማ ብትከትም ገበያው የደመቀ ይሆኖል ቫሬደ ከእሳት ሲጨምሩት ቦግ ብሎ የሚቃጠል የድንጋይ አፈር መልኩ አረንጓዴም ቀይም ቢጫም አለው የድንጋይ ሳጥን ወይም የድንጋይ ሐውልት ለመስራት ላዩ ነጭ መስሎ ሲወቅሩት የአረንጓዴ አይነት ሆኖ ጥቁር የሆነ ቀለመ አብንን እኩል በኩል ወቅጠህ ዘይትና ውፃ ቀላቅለህ በጥብጠውና ከጋን ውስጥ ከተህ በእሳት አፍላውና በውኃው የድቡሸት ርክበፎ ከሃ ርጠጡርኋከበፀ ጥበበ ፅንቆ አእባን ወይም የንጹህ አፈር አቡክበህ እንደፈለከው ሥራው የድንጋይ ሐውልት የድንጋይ ቤት የድንጋይ ሳጥን ይሆንልሃል ባላቅ የድንጋይ ሰሌዳ የሚባል በዚሁ ዓይነት የተሠራ ነው የአከሱምን ከተማና ሐውልቶችዋን በጥበበ አእባን ሲሰራ የንጉሦች ንጉሥ አፄዔ አክሱማይ የተባሰው እፊላስ ጠበብቶቹን ብያና ባሩድ ቀሌምንጦስና ቀለመ እብን በተባሉ እንዲሰሩ ስለ አዘዘ ትእዛዙን በማከበር ከተማዋን በአማረ መልክ ሰርተው ከሰባአሰባት በላይ የሚሆኑ ሐውልቶች እንደነበሩ ተመዝግቦእል በስር ከበሐር ከዲብ ውስጥ የሚገኝ ነጭና ሰማያዊ መልክ የአለው የአልማዝ ድንጋይ ነው ይህ የእንቁ ድንጋይ የሆነ በሉር እንደሰንፔር እንቁ በታቦት ዙሪያ የሚለጠፍ ወይም ለልብሰ ክህነት የሚሆን አንጸባራቂ ድንጋይ ነው በብዙ ቦታ በድንጋይ ውስጥም ይገኛል በሉር የተባለው እንቁ ድንጋይ ባለበት ሁሉ ሕዋሳት ይበዛሉ በባሕር ውስጥ የሚኖሩ የዘራቸው እንቁላል እንዲበዛ ይልሱታል አንዳኣንዶቹም ከሆዳቸው ውስጥ እንዲኖር ይውጡታል ስታገኘው በከብር ቦታ ጌጥ አሰርተህ አስቀምጠው የታመመን ብታሽበት ይፈወሳል ወይም ሥታዩና ጻረ ሞት እንዳይበዛበት ይገለዋል ይህ ድንጋይ ባለበት ሥቃይ አይኖርም ን ፀሃ ርጳጠርበበፀ ጥበበ ፅንቆ ስእባን ብ ሽኸርዌ ወይም ብርቁ ወይም ብርቅርቅ የሚባል ድንጋይ ሌሊት አንዳአንድ ግዜ የሚያበራ ደግሞም የሚጠፋ ድንጋይ አሰ ከዋሻ ውስጥ ወይም ከበሐር ዳር ታገገው አለህ እርሱ በአለበት ዋሻ ውስጥ እንደ እላት ላንቃ የመለለ ይታያል ይህን ብርቂን በረውህ ወይም ሮፃ በተባለ ድንጋይ ወቅረህ አጐድጉደው በጐደጐደው ላይ በጣም የጠራ ነጭ ድንጋይ በሰው ገጽ ወይም ከኮከብ ቅረፅ ወይም በፈሰከው የእንስሳ ቅረፅ ቀርፀህ ከውስጡ አድርሃና ሐውልት ሥራበት ወይም በቤትህ ውስጥ ቅበረው የነጭ ድንጋዩን ቅርጽ የመሰለ በቤትህ በላይ በሌሊት ቁሞ ይታያል እንዲሁ ጥቁር ድንጋይ ቀርፀህ ከአስቀመጥክበት በቀትር ገዜ ጥላ የዎሰለ ይታይበታል ይህም ድንጋዩ በሚያበራበት ጊዜ ብ። ንን እፕ ማረካ የመሰለ ድንጋይ ይህድንጋይ ባለበት እህል ብትዘራ ብዙ ፍሬ ይሰጣለ ከብት ብታረባ ይበዙልሃል ከእርሻህ መሃል ከጐተራህ ውስጥ ወይም ከከብቶችህ በረት ውስጥ አድርገው የምትነካው ሁሉ ይባረከልሃል የድንጋዩ መልክ ማንኛውን ድንጋይ መስሎ እንደማረሻ ብረት ይመስላል ከእሳት ውስጥ ከአጋምከው የድንጋዩ ጥበብ ይፈርሣልና እንደዚሁ እንዳለ ተጠቀምዎበት ክፔ ጥንድ የሆኑ ድንጋዮች የተጣበቁ ነ ፔፔ የተጣበቁ ሆነው ማለያየት የማይል ድንጋዮች ናቸው በድንጋይ ጋን ውስጥ አድርገህ የትልቅ ዛፍ ተክል ትክልበት ትልቅ የአድባር ዛዛ ይሆንሃል በቤትሀ ውስጥ በገንቦ ኣድርገህ የእህለ ዓይነት ጨምረህ ብትቀብር ቤተሰቦችህ በሰላም ይኖራሉ ዘርህ ሁሉ ይባረካል ተፋቅረው ይኖራሉ አይለያዩም ይተሳሰባሉ ኪኾዋ ደስ የሚል የፍቅር ድንጋይ ነው ብዙ ግዜ ወፎች ከበውት ታያለህ መልኩ ልዝብ ሆኖ በጣም ያልጠቆቀረ ሆኖ ወዝ የጠገበ ይመሰላል በቤትህ ውስጥ ብታስቀምጠው ቤተሰቦችህ ይፋቀራሉ ወይ አንተ የመጡ ሁሉ ሃን ሁሉ ይሠሩልሃል የጠየከውን ሁሉ ረ ፈቃድህን ሳይፈጽሙ ኮሶንተ አይርቁም በዚህ የጥበ ምስጢር አእሰለ ርበበዐ ሃ ርጠርበበርየ ጥበበ ዕንቆ አእባን ፕፔ ከባድና የማይንቀሣቀስ ድንጋይ ነው ትንሹን ላንሣፁ ብትል አይሆንልህም ሩይሬ ከተባለው ቀላል ድንጋይ ላዩ አድርገህ በሪዶን መሽከርከሪያ ከፈሰከው ቦታ ይደርላል በፐፔ ድንጋይ የተሠራ ግድብ አይፈርስም ተፈሳላሰፍበት የፓ ቀጭን የሆነ ድምፅ የአለው የድንጋይ ደወል ይህን ድንጋይ በምሬንዝ ዘንግ እቃ ቢጠፋ የእገሴን ንብረት የወሰድክ ሰው መልስ ባትመልስ ልብህን አስሬ መታሁህ ብለህ ሶስት ግዜ ምታው ባይመልስ ይታመማል ልቡ በየጊዜው ይደነግጣል ይፈራል ለሴላም ጉዳይ እገዲሁ አድርግ ነገር ግን ክፉን በክፋት አትበቀል ኾኙዋፓ ደብልብል የሆነ ድንጋይ ነው ከባድ ነገር የደረሰበት ሰው ከእሱ ላይ ተቀምጦ ነገሩን ያስብና ድንጋዩን አንከባሉ ነገሬን ክኔ ላይ አንሣ ብሱ ይዛደ ነገሩ ሁሱ ይደመሰስለታል ፔኒ የወንድ ብልት የመሰለ ድንጋይ አለ እርሱን በውኃ ውስጥ አድርጐ አፍልቶ ይጠጣው ይታጠብበት ወይም ድንጋዩን በእሳት አግሎ ከውኃ ውስጥ አድርጐ ይጦጥጣ መንስኤ ወመጽንኤ እስኪት ነው ያበረታል ርከበር ሃ ርጳጠርበበፀ ጥበበ ዕንቆ አእባን ስየ የጠራ ወርቅ መልኩ ቢጫ የሆነ ነው ነገር ግን እንደሌሎች ጠንካራ አይደለምና ከሌላው ጋር ቀላቅለህ አንጥረው ጳዝዮገ ወይም ቋገዮገ ግዮን በሚፈስባቸው ምድሮች የሚገኝ ቢጫ የወርቅ ድንጋይ ነው ይህ ወርቅ በድንጋይ ውስጥ ታገኘው አለህ ትልቅም ትንሽም ድቃቅም አለው በእላት ካልፈተንክው በየጊዜው ክብደት ስለሚጨምር አስቀምጠው ጳጵ ነጸብራቁ የኮከብ ቅርፅ አውታር የሚያሳይ እንቁ ድንጋይ ክጣም ክቡርና ውድ የሆነ ነው መልኩ ሰማያዊና ነጭ ነው በእጅህ በአንገትህ ላይ በወርቅ አጣብቀህ እሰረው ጵራስስ ከዮንጋይ ውስጥ የሚገኝ ቀይ አልማዝ የእንቁ ድንጋይ ነው ለነስር ለደም ብዛት በአንገትህ እሰረው የወር አበባዋ ለማያቋርጥና ለበዛባት ሴት በወገብዋ ትሰረው መልኩ በጣም ቀይ ሆኖ የጠራ የሚያንጻባርቅ ነው ከሰውነትህ አትለየው ሴቋ ነጸብራቁ ከአንዱ ወደሌላው የሚሻገርና ከነጸብራቁ ኃይል የተነሣ የድንጋይ አለትን የሚሰነጥቅ ዋሻን የመንደልና የማፍረስ ኃይል የአለው ነው መልኩ የነጣ ሰማያዊና ቢጫ የመሰለ ነው ኤጵን ከድንጋይ ላይ አስቀምጠህ ከፀሐይ ርበበፎ ከሃ ርበበፎ ጾ ለፈርጥ የሚሆ ጥበበ ዕንቆ አእባን የሚቀበለውን የብርፃን ጨረሩ ወደሚያሳየው ነጸብራቅ ሌላ ኤጵን አስቀምጥ ከሁለተኛው ኤጵ የሚወጣው ናፍልቅታ የአረፈበት ቦታ ሲቀልጥ ታየውስለህ ን ነጭ ድቃቃ የእንቁዎች ናቸው ጥ ስንድድ መስሰው ታገኛቸው እለህ የነጭ ከድንጋይ ውስ እድሜ ጠግበህ ዳጉሳ ፍሬ የአክላሉ እነሱን ብትይዝ ትሞታለህ ከብዙ ፈተና ታመልጣለህ ኦጴ የእንቁ ድንጋዮች መፈልፈያና መሞረጃ ሞረድ ን ሸካራ ሆኖ ወዝ የአለው ድንጋይ ነው ሰእንገቁ የመሰለ በቀላሉሱ ድንጋይ መሞረጃ ለአንጥረኛ ሰው የሚሆን ነው በዘዴ ለመጠቀም ተፈሳሰፍበት በዚህ ጥበብ ዕንቆ አእባን ጥበብ ከበረች አእምሮ ያለው ያስተውልና ያጥና ይፈላሰፍ በዚህን ጊዜ ጥበብ ለጠቢባን ለፈላስፋዎች ሕይወት እንደሆነች ትታወቃለች ትከብራለችም ሱጳ በጣም የጠቆረ ሆኖ ዘይት የፈሰሰበት የመሰለ የእንቁ ድንጋይ ነው በነጭ እንቁ ላይ የአይን ቅርዕ አስመስለህ አሰራውና በጥቁር ገበታ ላይ ውሃ ሞልተህ ከውስጥ ክተተው የአሰብከውን ታያለህ በጣትሀ አስረህ ተንተርሰህ የተኛህ እንደሆነ በራእይ ወዳጅሀና ጠላትክን ለይተህ ታውቃለህ የራቀውን ነገር ለማየት ወይም የአለፈውን ነገር ለማወቅ የጴለሰ « ጸኖሙጫኝ ነ በ በሃ ርጠርበበ ይይጠሠወ ፆን ፍኡ ው ጠጨጨጨጨጨጩጭጩው ጥበበ ፅንቶ አእባን የሚጦጣጡንም ለመመልከት የሚሆን ታላት የእንቁ ድንጋዮች ተጥበብ ነው በኒህ ብ። ነገር መለየት ይፓላል መልካም ነው ለዓይን መልካም ነው የፍቅር ወርቅ ነው ከድንጋይ ውስጥ ታገኘውአለኒህ ስጴ አንጸባራቂ ነጭ ወርቅ ነው እንደ ብር መስሎ በጣም የጠራ ነው አዘውትረህ እሰረው እድላም ትሆናለህ መልካም ነው ጽኢ ቡልጭት የመስለ ለብር የሚሆን አለትና ድንጋይ ነው በተራራ ስር በለ ዋሻ ጡስጥ በገደል ነጭ ድንጋይ መስሎ ታገኘው አለህ ለመስለህ ነገር በእሳት አንጥረህ አብጀው ለቀለበት ለመስቀል ይሆንልፃል ሰውነትህ ሲጉሣቆል መልኩ ይዝጋል ሲመችህ ይጠራል አስተውለህ ተመልከተው ስዩ ደማቅ ሰማያዊ የሆነ የእንቁ ድንጋይ ነው መልኩ ዋርዴ ወፍ ይመስላል ከድንጋይ ውስጥ ታገኘው እለህ ያለወርቅ በአንገትህ አትሰረው ነገር ግን ለዓይን መልካም ነው ነበር ከሃ ርጠጡርበከበፀ ጥበበ ዕንቆ አእባን ኢጵይ ወርትና ብርን አንዳአንዶች እንቁዎችን የሚያቀልጥ ልምድድ ድንጋይ ነው እንዲሁ ሜርኩሪን የሚያጣበትና አንድ የሚያደርግ ነው መልኩ ነጭም ጥቁርም አሰለው ነጩ ውኃን ያቀዘቅዝና ያረጋዋል በእሱ የፈጋ ውኃ አረንጓዴነት የአለው ሰማያዊ በረዶና ነጭ አለት ይሆናል በረዶ በተከመረበትና እሳት ገሞራ በአለበት አገር ብቻ ይገኛል በዚህ ልምድድ ድንጋይ የተለያዩ የጥበብ ዘዴዎችን መፍጠር ስለሚቻል አእምሮው የላቀ ጆሮ ያለው ይስማና ያስተውል ይፈላሰፍ ጳገ የእሳተ ገሞራ ድንጋይ ውስጥ ለውስጥ የሚሳብና የአቀለጠውን ወደላይ የሚረጭ ነው ጵጳን ለማግነት ታቅያኖስ ባህር ውስጥ እሳተ ገሞራ ሰሚፈነዳበት አካባቢ እንደገመድ ተጠቅልሉ አርባጫ አፈር መስሎ ታገኘውአለህ ትነሽ በጉጠጥ ቆርጠህ ሻሽ የፈለከውን ታቀልጥበታለህ ጴጳዲ የማግኔት ድንጋይና አፈር ነው በእሳት እንፋሎት ብታቀልጠው አንድ ይሆንልሃል አንዳአንድ ብረቶችን ስቦ ይይዛሻዋል ለብረት ማጣበቂያ ይሆናል ተፈሳላሰፍበት ጺጳገያ የሰውን ገላ የሚስብና የሚያጣብቅ ድንጋይ ነው መልኩ እገደማንኛውም ድንጋይ መስሎ ከያዘ አይለቅም በማጣበቁ ጴጳንያን ስሙን መናዝዘ ሰብእ ይሉታል ሰውን ከያዘ የሚይዝና የማይለቅ ማለት ነው አራዊትንም እገዲሁ ፍርከከፎበ ከሃ ርቓጠርዉበበ ጥበበ ዕንቆ አእባን አጣብቆ ይይዛል ውኃ ከያዘው ላይ ሲደፉብበት ይለቃል በሌላ በኩል ድንጋዩ በተቀበረበት ቦታ ስውን ይስባል ሰርቢም ይሆናል ጳየ የሚባለው ድንጋይ ግን ያዝ ለቀቅ ያደርጋል እገጂ እንደኢሊጳንያ አጣብቆ አይዝም በዚህ የድንጋይ ምስጢር አስና ተፈላስፍ ይገለጥልፃል። ስጨጭጭጭጭሔኤኤሬብቄሄከሄዊክ ዕቋበበፀብ ከሃ ርቋጠርጳበበርየ ጥበበ ፅንቆ አእባን ጴርያ ሲበትኑት መልሶ የሚገናኝ ልምድድ ሜርኩሪ ድንጋይ እርሱ ከአለበት ዋሻ የሚፈልቅ ወይም የሚንጠበጠብ ውኃ ጉሮሮ ይክከረክራል ከባድ ውኃ ይሆናል የብርና የወርቅ ማቅለጫ ይሆናል አረንጓዴ ቢጫ የመሰለው መርገ ነው ጥቁር ሰማያዊ የመሰለው በአካባቢ የሚኖሩትን ተንቀሳቃሽ ሁሉ ይመርዛቸዋል ከአካባቢህ አርቀህ አስቀምጠው እንጂ ዘርህን ይፈጃል በእሱ የቀለጠን ወርቅ በአንገትህ አትሰረው መልኩ ጥቁር ወይም ነጭ ኩል የመሰለው ለአንተም ይሁን ለሌላ እደገኛ አይደለም ተጠቀምበት በዚህ ብዙ የጥበብ ምስጢር አለና ተፈላሰፍበት የጥበብ መንፈስ ሰጠቢባንና ለፈላስፋዎች እንደሆነ አእምሮ የአለው የአስተውል ጆሮ ያለውም ይስማና ያድርግ ይጠበብም በዚህ ይከብራል ጳሺድ ብዙ ግዜ ከሌሎች ዓለሞችና ከዋክብት በፀሐይ ነጸብራቅ ተከፍለው ወደዚህ ዓለም የወደቁና የተበተኑት ድንጋዮች ናቸውና ብዙ ግዜ መልካቸው የሚለዋወጥ ወይም ከባድ የሆኑ ስለሆነ እራቅ ባለ ቦታ አስቀምጣቸው እንዲ በምትኖርበት አካባቢ አታኑር ለጤናና ለሕይወት አደገኞች ናቸውና በነርሱም የጥፋት ጥበብ አለ ርበበፀብ ከሃ ርቬርክበፀ እ ሬር ጸርኣር ጫጫ ሩሩርረፁሥጀ ጥበበ ፅንቆ አእባን ቋያ ይህ ድንጋይ ባለበት አለት በባዶ እግርህ ስትሄድ ያዝ ያዝ ያደርጋል በጉደር ሸለቆዎች በግንደበረት አካባቢ ይገኛል እንደ መናዝዘ ሰብእ በጣም አያጣብቅም ለገበያ ይሆናል በበር ቅበረው ጸገያ ወይም መርኮሪድን ሀሀ የወርቅና የብር ዓይነቶችን በቀላል ያቀልጣቸዋል እንዲሁም አንድን ነገር ለማዘጋጀትና ለማንቀሳቀስ ለመሰብሰብና ለመርጨት ያገግዛል ኩል መስሎ ከዋሻ ውስጥ ተቁቶ ታገኘው አለህ ጥቁር ቀይም ነጭም ነው ጸኒ የዲን አፈር ወይም የዲን ድንጋይ ነው ነጫቴ ብጫና አረንጓዴ ዓይነት ሲጫ ነው የድንጋይ ከሰለ ማያያዣ ማቀጣጠያ ይሆናል ተቃጣይ ቀላጭ ነው ለብዙ ነገር ይሆናል ለምች አደር ቁስል ሰእከክ ሰውነትን ነጭ እያደረገ ለሚያሳክክና ለሚቀረፋ ገላ ደቁሶ በቅቤ መቀባትና በሙቀት ውስጥ በፀሐይ ላይ መቀመጥ እስከሚያልብ መቆየት ነው ደጋግሞ እየታጠቡ ማድረግ ነው ከዋጊኖስ ቅጠል ጋር በቅቤ ለውሶ መቀባት ነው ይፈውሳል ሕዲዋዲ መልኩ ብዙ ቀለም ያለውና የሚብለጨለጭ ድንጋይ ነው ደቁሰህና ከነጭ ኖራ ጋር ለውሰህ የቤትህን ግድግዳ ብትቀባው ከቀን ወደቀን መልኩ ያንጸባርቃል የቀለምን መልክ የሚያሳምር ድንጋይ ነው በዚህ የጥበብ በስከኤ ፍርፀክበከ ከሃ ርሕጠርዷከበከር ጥበበ ሰንቆ አእባን ምስጢር አለና አስተውሎ ሰተመራመረ ሁሉ ግልጽ ይሆንለታል ከዚህ የላቀ ምስጢርን ይገልጻል የፈለገውን ያደርጋል የሻ መስቀለኛ ነጸብራቅ የሚያሳይ የእንቁ ድንጋይ ነው ይህ ድንጋይ ከቤትህ በክብር ብታስቀምጠው የአስከብርኝል ልጅ ይሰጥፃል ሐብታም ያደርጋል ገንዘብ ስትፈልግ የፈለከውን ከእሱ አጠገብ አስቀምጥለት ወተትን ማርን እህልን የመሰለ ሁሉ እንዲሁ የፈለከውን ነገር ከአጠገቡ አስቀምጥለት ስእለት እንዲሰማ ከመቅደስ መሃል በከብር አስቀምጠው መጥፎ ነገር ከእርሱ አርቅ ምሕሳበ ንዋይ ወመስተሳልም ነው አንተም ንጹህ ሆነህ ተፈላሳሰፍ አስተውለህ መርምር እንጂ አትጠራጠር የድንጋዮችንና የእንቁዎች ተፈጥሮ ጥበብ እንድትጋራ እግዚአብሔር ፈቅዶልሃል ኮ ጥቁር የሆነና በመዶሻ ቢመቱት የማይሰበር ድንጋይ ነው በእሱ ላይ ነጋሪት አስቀምጠህ የጠላትክን ቦም እየጠራህ የመታህ እንደሆነ አገር ለቆ ይሄዳል አይመሶሶም የመርገም ድንጋይ ነው ሴት ብትቀመጥበት ትመዘናሳች መግረሬ ፀር ወመስተባርረ ጸላእት ነው ፍርቋበበፀፀ ከሃ ርኋበርቋበበርና ጥበ ሶንቆ እእባን ጸሺ ሶቦርናና ለቀለም ይሆናል አቅልጠው ልብሉንም ቢነክሩበት ተጣባበቆ አንድ መስሎ ይኖራል ለላብስ የሚሆን የጦርቅ ድንጋይ ነው ር ጦርቅና ብር እንደማግኒት የሚያጣበቅ ነው ወርቅ ባለበት አገር ወስደህ ከጐርፍ ውኃ እጠገብ አስቀምጠው ወርቁን ሰብስቦ አጣብቆ ይዞት ታገኘኣለህ የወርቅ አፈር መልቀሚያ ነው ከቀን ብዛት የሰበሰበውን የወርቅ አፈር አንድ አድርጐ አዋህዶት ታገኘው አለህ አንተም ከዚህ ድንጋይ ጥበብ የተነሣ ብልህና አዋቂ እንድትሆን አስተውለህ መርምርና ሥራበት ጾርስ ወርቅም ይሁን ብር ማንኛውን ንጥረ ነገሮች የሚያጣብቅና የሚይዝ ነው ነገር ግን ይህን ድንጋይ ለማግኘት እርስ በራሳቸው ተያይዘው ተጣበቀው ስታይ ለማለያየት ስትሞክር ተጣብቆ እንቢ ካለህ እርሱ እንዳለ ታውቃለህ በዚህን ጊዜ ጴጵይ የተባለውን የእንቁ ማቅለጫ አምጥተህ በበላዩ ስታስቀምጥበት ሁሉም ይለያያሉ በዚህን ጊዜ ዶርስ የተባለውን ድንጋይ ከፈለከው ላይ ሰቅለህ ከብረት ከወር የተሰሩትን ሃጥኖች አስጠጋለት አንጠልጥሉና አጣብቆ ይይዛቸዋል እንጂ ማንም ወይም ምንም ነገር ሊያስለቅቀው አይችልም። በቆደርስ ድንጋያ አጣበቀህ በእገርህ መሃል ብታስቀምጠው ረፃብ አይሆንም ርበበርብ ከሃ ርቬርበበር ጥዌጻ ዕንቆ አእባን ኩራ አራት ማእዘን የአለው ሆና ሲወትቅሩት ውስጡ ነጭ አረንጓዴ የአለው ነው የኔን ነዝር አላየኘ ቶላዱራኤል አዮን አዮና አቶኖ አለሙተከቢር ኡራ ኡራኤል ቄታኢል ክቢር አልኾቢር ለእገሌ ብለህ ጻፍበትና እየጸለይክ ተንተርሰህ ተኛ የአሰብከውን በራእይ ያሳይሃል እንዳትረሣው በመጽሐፍ የአየኸውን ራእይ ጽፈህ አኑረው መጭውን ሁሉ ማወቅትና ትንቢት መናገር ትችላለህ የእገሌን ነገር አሳየኝ ብለህ ብተኛ በህለምህ ስለሁኔታው ያሳይፃል ስደሪይ ለብረት የሚሆን አፈር ነው መልኩ የዋልካ አፈር ጥቁር ይመስላል በእሳት አግለህ በመዶሻ ውቀጠው ብረት ይሆንልፃል የብረት ድንጋይ አፈር ነው ስርር ለጦርና ለቀስት የሚሆን የብረት ድንጋይ ነው ሰው የደደረው ወይም የአቆመው ይመስላል መልኩ ጥቁር ሻፎ ነው ፒሴ የድንጋይ እጣን የሚያወጣ ሰሽቶ የሚዘጋጀና የሚነጥር ድንጋይ ነው ርሔ ባለበት ብዙ ልዩ ልዩ የሆነ ስለ ስክ ርበበፀበ ከሃ ርጠርበበፀ ጥበበ ዕንቆ አእባን ባ ያጋ ዮጋ ርእየተ ከከኻ የተጣበቁ መንቶች ድንጋዮች እነዚህን ይዘህ የእንቁ ድንጋይን ብትፈልግ ታገኛለህ መክስት ናቸው ነጣጥለህ ብትተዋቸው በለላ ቀን ተጣብቀው ታጥሞቸቤ አለህ ከክደር መብረቅ የመታው ድንጋይ ወይም መብረቅ የወደቀበት አፈር ላይ እንደድንጋይ ሆኖ የሚገኘ ነው በቤትህ በደጃፍህ አኑረው እንዲሁ በቅጽርህ በር አፍ የሚቀስፍ መንፈስ አይገባም ይጠብቃል መልኩ ሠሯብረቅ የወደቀበትን አፈር መስሎ ይታያል ታውቀው አለህ ደርቐ ርላስ አረር የሚሆን በቀላሉ በእሳት የሚቀልጥ ከባድ የሆነ ነው ደኗካገ በቀላሉ የሚግም ግለት የሚስብ ድንጋይ ነው ለጥፋት የሚውል ድንጋይ ነውጡ ሬሬ እንደቀለበት ከብ የሆነና ቀዳዳ የአላቸው ድንጋዮች ለመካን ሴት እሰርላት ትወልዳለች ለከብቶችህ ባአንገታቸው እሰርላቸው ይረቡልፃል ከመቁጠሪያህ ጋር እሰረውና የፈለከውን ነገር ከጸሎትህ በኋላ ተናገር ይፈጸምልፃል እንደማርዳ ትናንሽ ናቸው ርበበፀበ ከሃ ርጠርቋበበፀ ጥበ ዕንቆ አእባን ፊደሬ እንደኩበት የቀለለ ሆኖ ወደባህር ብትጥለው ይንሳፈፋል በሮፃ ድንጋይ ወቅጠህ የጦር ልብስህን በማጣበቲቶያ እያጠበክ ብታሲዘውና ለብሰህ ጦር ብትሄፄድ ጦሩን ይመልሳል በጉማሬ ቆዳ ላይ እንደፋጋና እንደጋሻ አድርገህ ብትይዝ ሰይፉን ይሰብራል ለመርከብ በዚፍት እየለወስክ ብትመርገው ብታጣበቀው መርከቡ ይንሳፈፋል እንጂ አይሰጥምም በአዋሽ ሸለቆ በአፋር አገር ታገኘው አለህ ሩይሬ የተባለው ድንጋይ እንደኖህያ ቀላል ሆኖ ኩበት ቢመስል ያለሮሃ ድንጋይ አይወቀጥም ልስበረው ብትልም አይሰበርም ጠንካራ ድንጋይ ነው የድንጋዮች ጥበብ ታወቀ ከበረ ሮሮ ገገታ የመሰለ ምግብ ያጡ ወፎች በየጊዜው እየፄዱ ይወቅሩታል ወዲያው ይገኛሉ ወፎች አሞራዎች እሱ ካለበት አይጠፉም በየተራ እየፄዱ በአፋቸው ይነኩታል የቪህን ድንጋይ ሺራፊ በአንገትህ በኪስህ ብትይዝ ሰው የአዝንልፃል ሁሉም ሰው ርህሩህ ይሉፃሃል ሳትበላ ሳትጠጣ አታድርም አገሩን አዙረህ ብትቀብረው በአዞርክበት አገር የሚኖሩ ሰዎች አይራቡም ሁልጊዜ ደስተኞች ይሆናሉ በዚህ የድንጋይ ጸጋ እግዚአብሔር ታውቆ ከበረ ርከበፎ ከሃ ርበከፀ ጥበቦ ዕንቆ አእባን ሮገያ መናፍስት የማይለዩት ትልት ቋጥኝ ድንጋይ ትቤ የተለጠበት ደም የፈሰሰበት ይመስላል ይህ ድንጋይ በአለበት የሚገኙ የትልሞሽ ድንጋዮች የመሰሉ ብዙ የተለያ ድንጋዮች ታገሽ አለህ ሶስትሰባት ወይም አሥራ ሁለኑ ድንጋዮች ይዘህ መናፍስት ብትጠራ ይታዘዙፃል መከስ መናፍስት ነው በንጽህና ያዞው እንዳያስቀስፍሀ ደሺ የሰው ራስ ቅል የመሰለ ድንጋይ አለ እንደፋጋ አድርገህ መድኃኒት ብትጠጣበት ይሰምርልፃሃል ለታመመ ሰው በእሱ ውኃ አሳድረህ ግማሹን አጠጣው የተረፈውን ሰውነቱን ይታጠብበት ይፈወሳል እርሱ በኣለበት የመነጨ ውኃ ይፈውሳል መል ይሆናል ለከብቶችህም እንዲሁ ውኃ አጠጣበት ሮስ ። እብነሕይፎት የሚባል መልኩ ሁልጊዜ ዘይት ወይም ው የፈሰዕበት ይመስላል በጣም ክቡርና ምርጥ ድንጋይ ነው ኦርሱን ቦሃ ድንጋይ ፈልፍለህ እንደዋንጫ አድርዝዝ በእሉ ሙስጥ ውኃ እያላደርክ የጠጣህ እንደሆነ ሰውነትህ ይታደሳሷ እድሜህ ይረዝማል እርሱ በሚኖርበት ነፍስና ሥጋ አይሲየየም ሕያኤልና እንቆሐይና በተባሉ የእንቁ ድንጋዮች ላ በክብር አስቀምጠው ድንጋዮች እንቱላል ይመስላሉሱ ድኩሳ ወይም አጋዘን እንዲሁም ሌሉች እንስላት መገጮ የተባለው የጨው አፈር ሲልሱና ሲግጡ በሆዳቸው ውስጥ የሚያድግ እንቆይና ጠይም ሕያኤል ይባላል የላሉ መቀመጫ አድርገው ይህን ድንጋይ ለእምስት መቶ አመት በላይ የተጠቀመበት ሰንደቅ አላማ የተባለ አፄ የኢትዮጵያ ንጉሥ ነገሥት ነበር እንዲሁ ብዙ መናንያን ባህታዊዎች ለብዙ አመታት እድሜ እንዲሆናቸው ተጠቅመውበታል አንተም እንዲሁ እንደሱ ተጠቀምበት የእድሜ ድንጋይ ነው እሱ ከሥመድር ልብ ውስጥ የሚወጣና ልምድድ የሆነና እላት መስሎ እንደውኃ ይፈሳል ድንገት ሮዛ ከተባለው ድንጋይ ላይ ተቁቶ ታገኘው አለህ በጥንቃቄ እስከድንጋየ አንስተህ እንደቆጥ አልጋ ሰርተህ በበላዩ ላይ ማንኛውን ብያ ድንጋይ የከመርክበት እንደሆነ እንደሰም ቀልጦ አንድ ሆኖ ከስሩ ታገኘው እለህ ርበበፀ ከሃ ጠርኋከበ ጥበበ ዕንቆ አእባ ጳሲ እንደጣዝማ ሰፈፍ ጡት የአለው ነው እርሱን ከተፎ ውስጥ የእዩረከው እገደሆነ ንብህ ማር ይሰራል እሉ ባለበት ዋሻ ንብ አይጠፋም ምህሳበ ንብ ነው ሷገር ሐመልማለ ወርቅ ይባላል ይህ ወርቅ እገደቅጠለ እንደወረቀት ቢያሳሱት የሚሳሳ ቢጫ ወርቅ ነው በቆዳ ወይም በልብስ ላይ ቢጠልፉት ተለጥፎ ድኖራል ለተለጠፈበት ሁሉ የክብር ጌጥ ይሆናጳኋ ከቶዳ ከልብስ ከመሰለህ ጌጥ ጋር አቅልጠህ ብትነክረው ተዋህዶ ይተራል ጄዋጁቸኞ እንደወርቅ ቢጫ የሆነና አረንጓዴ ቀይ ድንጋይ ነው በእላት ውስጥ ስትከተው ይፈነዳለ ይበታተናል ለሐረር አረር ብታዘጋጀው ይሆናል እራስክን እንዳይጉጐዳህ ተጠንቅቀህ አድርግ ያለመጠንተቅ እንዳትሞከር ጹየደ ጥቁር ድንጋይ ነው መርዘኛ ነው እርሱ ባለበት የበቀለን አታክልት የፈለቀን ውኃ አትጠጣ መርዝኛ አቁስሉና አመንምኖ የሚገል መርዝ አለው እርሱ እንቅፋት የመታው ሰው ቁስሉ አይድንም እንደብረት ድንጋይ አግለህ ጦር ቢለዋ ብትሰራው ይሰራል ነገር ግን በእርሱ የተወጋ አይድንምና በቢላዋው የእንስላ ስጋ ቆርጠህ አትብላበት መርዘኛ ነው ለጥፋት ብቻ የሚሆን ድንጋይ ነው ርበበርብ ከሃ ርጠርበበርየ ጥበባ ዕንቆ አእባን ጁየጁ ህ የድንጋይ ከሰለ በማቃጠያ የሚቃጠለ ሲሆን እሱን የሚመስለና የማይቃጠለ ጥቀር ድንጋይ ከድንጋዩ ከሰል መሐለ ታገገውጡ አለህ በሌሎች መርዘኛ ድንጋይ የታመመን ሰው ብታሽበት ጠይም በውኃ እያጠበክ ብትተባውና ብታጠጣጡ ይፈወሳል ይዮናለም ስ ሻፎ ድንጋይ ስለት የሚወጣው ለሥጋና ለፈለከው ሁሉ መቱረጫና መክተፊያ የሚሆን ነው ከዚህ ድንጋይ የተሠራ ብረት ስለቱ አይበርድም አይዶለዱምም ደድ በተጋጨ ቁጥር እሳት የሚያወጣ ድንጋይ ነው ይህን ድንጋይ ደቀሰህ እንክብለለ አድርገህ በተሽከርካሪ መልክ ሁለት ሁለቱን አገናኝተህ ብታጋጨው አንድ ነገር ይፈጥርልፃሃል ለኃይል ማመንጫ ይሆንሃል ጾጾ እንደ መዝጊያ የመሰለ ድንጋይ አለ ስትሰብረው ጽሁፍ የመሰለ ጭረት ታያለህ እሱን አስመስለህ በሰሌዳ ላይ ጽፈህ ከእሱ ላይ ሆነህ አጥበህ ጠጣው የአሰብከው ይፈጸማል በጀረትና ድንጋያማ በሆነ ወንዝ ዳር ታገኘው አለህ የበር ደጃፍ በመምሰሉ ትለየው አለህ ለአእምሮህ ብርፃን ይሆናል። ጥበበ ዕንቆ አእባን ሰርዲናገ ሰማያዊ ነጭ እንቱ ድንጋይ ከአለት ዋሻ ውስጥ የሚገኝ ነው እንደወርቅ ይቀልጣል ለኮከብ ለመስቀል ለመሰለህ ቅርፅ ይሆናል ለአይን መልኩና ጥራቱ ያማረ ነው ይህ ድንጋይ ባለበት ሰማያዊ እብነበረድ አለ ሰርዮገ ቀይ ደም የመሰለ የእንቁ ድንጋይ ነው በአንገት አዘውትረው ቢያስሩት ከነስር ከሂም ብዛት ይጠብቃል ያድናል እንደጌጥ አሰርተህ ያዘው ለፈርጥ ይሆናል ከቀን ወደቀን የመልኩ ቀለም ያምራል ሰራጽዮኘ ሩቢ የእንቁ ድንጋይ መልኩ አረንጓዴ ሰማያዊ ነጭ ቀይ እንደመስታዋት የጠራ ነው ለዘውድ ለአክሊል ይሆናል በወርቅ እየለበጥክ ስራው ያምራል ስቁር ቀዳዳ የበዛበት ድንጋይ ነው መልኩ ቡላ ጥቁር ሆኖ ክርችፍችፍ ያለ ነው በደጃፍ በአጥርህ ስቀለው ከክፉ ነገር ትድናለህ ስኑገ ጥርስ የመሰለ የእንቁ ድንጋይ ይህን ድንጋይ እንደጥርስ ሞርደህ ጥርሱ ለወለቀ ብትገጥፕምለትና ብትተክለው ጥርስ መስሎ ከድዱ ጋር ይጣበቃል መልኩ በጣም ነጭ ነው ርበበፀበ ከሃ ርጠርበበፀ ጥበባ ዕንቆ አእባን ስንቻዊ እንደብረት ሲመቱት የሚጮህ ድንጋይ ነው በእሳት አቅልጠህ ለደወል ለቃጭል ብታደርገው የደወል ብረት ይሆንልፃል ሰገኮረስ ከሰው ጋር የሚያዋድድና የሚያስታርቅ ድንጋይ ነው በደጋ አገር በረዶ በሚበዛበት ይገኛል መልኩ ቀይ ሆኖ ዘይት የፈሰሰበት ይመስላል ሲያዩት በጣም ደስ ይላል የተጣሉሱን ሰዎች አስተቃቅፈህ ብታሻቸውና ብትዳብሳቸው በፍቅር አይለያዩም ሰንደቅ ቀጥ ያለ ድንጋይ ባለማእዘን ውጋግራ የመሰለ ነው የጥንት ሰዎች ተክለውት ታገኛለህ ጠላት እንዳያቸንፍህ እንደወንድ ብልት አስመስለህ ስምህን ጻፍበትና ትከለው በስሩም ሽናበትና ወደዘመቻ ዊድ ታሽንፍአለህ ሰገፔር እሳት የማያግለው የማይሰበር ክቡር የእንቁ ድንጋይ ነው መልኩ እንደፍህም ቀይ ነው የጋለ ይመስላል በቢጫ ወርቅ ሰብጠህ ብታስረው ትከበር አለህ ሕዝብ ይወድሐል በነጭ ወርቅ እንዲሁ አድርግ ትንቢተ ኢሳ አንቺ የተቸገርሽ በአውሎ ነፋስም የተናወጥሽ ያልተጽናናሻም እነሆ ድንጋዮችሽን ሸላልሜ እገነባለሁ በሰንፔርም እመሠርትሽ አለሁ የግንብሽንም ጉልላት በቀይ እንቁ በሮችሽንም በሚያብረቀርቅ ዕንቁ ዳርቻሽንም ሁሉ በከበሩ ድንጋዮች እሠራለሁ ርከበፀ ከሃ ርኋክበፀ ጥፀበ ፅንቆ አእባን ሰኮኝኘ እግርን ያዝ የሚያደርግ ድንጋይ ነው ጠፍጣፋ ሆኖ ግማደ መስቀል የመሰለ አለው መልኩ በጣም ቀይ ነው በቤትህ ወይም በቤተ መቅደስ ወይም በገበያ መፃል ሶስት ግዜ አዙረህ ብትቀብረው ምሕሳበ ሰብእ ይሆናል የህዝብ መሰብሰቢያና መናሃሪያ ይሆናል ቀይ መልኩ ያዝ ሲያደርግ ለላው ደግሞ ከተጣበቀና ከአጠበቀ ውኃ ካላፈሰሱበት አይለትም መናዝ ሰብእ ይባላል ይህ ለማእሰር ነው በዚህ ድንጋይ ጥበብ አለ በቤትህ ጉልላት ላይ አድርገው በሐውልት ራስ ላይ ስቀለው ሰደሬ ሻፎ ድንጋይ ነው ስእለት አለው ሲፓራ ሚስቱ ባልጩት ወሰደች የልጆችዋንም ሽለፈት ገረዘች ወደ ሙሴ እግርም ጣለችው አንተ ለእኔ የደም ሙሽራ ነህ አለቹ ዘጸአት ሲሩጀ ብዙ ቀለም የአለው ድንጋይ ነው በከረምት ወይም በበጋ መልኩ ተቀይሮ ታየው አለህ ይህን ድንጋይ በቤትህ ፊት ለፊት ቅበረው ወይም በበርህ ደጃፍ ቅበረው እንግዳ ሰው ወይም ሰላይ ቢመጣ የሚያደርገውን ሁሉ ይነግርፃል ሶሬ ዝጉርጉር ድንጋይ ይህ ድንጋይ በኣለበት የምድሩ አፈር ቀያቴ ቢጫ ይመስላለ ፈልዝህ ሶራን ድንጋይ ልታገኝ ቤተመቅደስን ስትሰራ ወይም ቤትህን አብረህ ከህንጻው ጋር ስራው ውበት ይሰጠዋል የፍር የ የ ወ የየከ ርበከፀ ከሃ በርክከርየ ጥበባ ዕንቆ አእባን ሶርዮኘ ውድ የእንቁ ድንጋይ ነው የተለያየ ቀለም አለው ሶራና ሲሩይ ከተባሉት ድንጋዮች ውስጥ ታገኘው አለህና ለጥበብ ያዘው ጽሴ ለጽላት ሰሌዳና ለታቦት ገበታ የሚሆንና የሚጠረብ የአለት ድንጋይ መልኩ ነጭም ቡላም አለ ለፈለከው ነገር በቀላሉ እንደ እንጨት የሚጠረብ ነው እንደ ሳጥን አድርዝህ መጻሕፍትን አልባሳትን በውስጡ አስቀምጥ ብል አይበላውም ጻስ ወርህ የሚባለ ማጭድ ይመፎመስላል ለታመመ ሰው ይሹበት ወይም ከአመመው ላይ በእሳት እያሞቁ ማሸት ነው ይፈወሳል ከምታት ከምች ይጠብቃል ኩደጻ የቦካ ጭቃ የመሰለ መልኩ የነጣ ቦረቅ ድንጋይ የማይደርቅ በመሆኑ ታውቀው አለህና ሲባጐውን በኡይዳ አሽዝህ በስንጥቅ አለት ውስጥ ከተህ ጫፉን ብታቃጥለው አለቱን ፈንድቶ ይበታትነዋል ለአለት ድንጋይ መፈርበሻ ይሆንፃል አስተውለህ ተፈላሰፍበት ለፈለከው ጉዳይ ያግዝሃል ርበበፀበ ከሃ ርጠርበበፀ ጥበበ ዕንቆ አእባን ጻ መልኩ ብያ የተባለውን አረንንይዴ ድንጋይ ይመስላል እላት ሳይነካው ግሎ ታገኘው አለህ ከውኃ ውስጥ ብትከተው ውኃውን ሙቅ ያደርገዋል እርሱ በአለበት የመነጨ ውኃ ሁልጊዜ ምንጊዜም ሙቅ ይሆናል በቤትህ ውስጥ ብታኖረው ቤቱ ሁሉ ይሞቃል ብርድ አይኖርም። ዙዘ የመብረቅ ድንጋይ ወይም ጥቁር ድንጋይ ይህን ድንጋይ የሰው መልክ አስመስለህ በሮፃ ድንጋይ ቀርፀህ ከቤተ መንግሥት ከቤተ መቅደስ ከቤትህ ላይ እንደጉልላት አድርገህ ብታስቀምጠው እሳት አይበላውም ጠላትም አይደፍርህም መብረቅም አይወርድም መልኩ ጥቁር ሆኖ ዘይት የፈሰሰበት ይመስላል ዙየሻ ከድንጋይ ውስጥ የሚወጣ ትል አለ እርሱን አቃጥለህ ለማይድን ቁስለ ብትደመድመው ይድናል ቢያስሩትም መልካም ነው በዚህ ብዙ ጥበብ አለና ተፈላሰፍበት ከ ረር ርኋከበ ሃ ርጠርበበርየ ጥዘበ ፅንቆ አእባን ሹር የሚባል የፈረፈር ድንጋይ አለ መልከ ፀዛርቅ ይመስላል ናሱን ብሩን ብረቱን ጦርቅ ላስመስለው ካልክ በብዙ ወትጠህ በጋን ከተህ አቡካውና የብረቱን እይነት አብረህ ከውስጥ አድርገህ ዙሪያውን እሳት አንድበት ጢሉ እንዳይጦጣ አፍነው ወርቅ ያስመስልልሃል ለወርት ቀለም ይሆንፃል ተፈላሰፍበት በዚህ ጥበብ አለና እግዚአብሔር በፈጠረውና እንድንጠቀምበት በፈቀደው ጥበብ ለመላት ትጋና እወት ቪሀብ ለገንዘብ የሚሆን የወርቅ ድንጋይ ነው አቅልጠህ ለፈለከው ጌጥ ይሆንሣፃል ቫጐስ በባሕር በጨው ባሕር ውስጥ የሚገኝ የዛጉል አይነት ቅርፍቱ ለጌጥ የሚሆን ነው የቫጐል እይነት ከሰባት መቶ በላይ ቢሆኑም ግማሾች በቅርፍታቸው ውስጥ የእገቁ ድንጋይ ቢያስቀምጡባቸው አድበልብለው አለስልሰው ስለሚይዙት አውጥቶ ለፈርጥ ጌጥ ማድረግ ይቻላል ዞቬደ ጠፍጣፋ ሆኖ ክብ የሆነ ድንጋይ ነው ቤተመቅደስ ጠይም ቤትህን ስትሰራ አንዱን ከመሰረቱ መሃል ሁለተኛውን ከመደምደሚያው ላይ አድርገህ ስምህን ፈህ አሽገው ከጊዜ ብዛት መንፈስ በአንተ አካል መልክ ተመስሉ በቤትህ ውስጥ ይኖራል ለብዙዎችም ታይቶ ይሰወሪ« አንተን መስሎ ብዙ ሥራዎችን ይሰራል ወይም ርበበፀበ ከሃ ርጠርበበፀ ጥበበ ፅንቆ አእባን የምትወደውን የመልአክ ስም ትረጸበት ይታጠቃሖል በእሱ ስም ቫገያ ነጭ የሆነና በተላሉ የሚጠረብ እብነበረድ ድንጋይ ነው ሰፈለከው ነገር ከጠረብክ በኋላ ኖህያ የተባለውን ድንጋይ ወቅጠህ ቀባጡ የማይሰበር ጠንካራ ይሆንልፃል ሺው ለሸክላ የሚሆን የድንዕ አፊር ነው ጩፅፕ ሣጥን ወይም ገበታ የመሰለ ነው በቤትህ ደጃፍ ብታደርገውና የጠየከውን ነገር ለጡ ብትጠይቀው ይሰጥፃል ለከብት ርቢ ይሆናል ሊእቹየ የተጠላለፈ ጌጥ የአለውና የሚያንጸባርቅ የእንቁ ድንጋይ ነው በፈለከው መልክ አስቀርጸህ ጧትና ማታ በምታየው ቦታ አስቀምጠው የአስከብርፃል የሰው ፍቅር ይኖርሃል ቹደ ቹደ ከባሕር ውስጥ የሚገኝ ክፍት ግጥም የሚል የጋን አፍ መስሉ ታገኘው አለህ እርሱ በአለበት የዛጐል ዓይነት ባለዛፍ ባለቅርፍት ታገኝአለህ እርሱን አምጥተህ እንደሳጥን ድንጋይ ፈልፍለህ በውስጥ የፈለከውን ነገር አብረህ የአሸከው እንዩሆነ አይከፈትም አንተ ግን ዘአሽግህበት እጅህ ሦስት ጊዜ መታ መታ አድርህ እጆጀህን ርከበዐ ሃ ርጠርበበርየ ጥበበ ዕንቆ አእባን ጣል አድርዝበት ቆይቶ ይከፈትልፃል አንተ ከሞትክ ግን ተዘግቶ ይቀራል አይከፈትም ሌላ ምስጢር አለው ችኞቹየ ስትወቅረው ቀጭን ድምዕ የሚሰጥ ለጺጂቴ የሚሆን ለአክሊል ዘርፍ የሚሆን ድንጋይ ነው በእሳት አቅልጠህ እንደሰፌድ በስሱ አብጅተህ እየቀረጽክ ለዘርፍ አድርገው ለሙዚቃ መሳሪያ ለጸናጽል ለጽንፃ ይሆንልፃል ለሌሎችም እንዲሁ ይሆናልና ተፈላሰፍበት ከሹቐ ለታጭል ለደወል የሚሆን የብረት ድንጋይ መልኩ ማንሻውን ብህያ የተባለውን ይመስላል ስትመታው በድምጹ ትለየው አለህ ተመራምረህ እወቀው ሾሹደ ለጺም ምላጭ የሚሆን ሻፎ ድንጋይ በእሳት አግመህ ብትወቅረው ለቢልዋ ለሰይፍ ለማረሻ ይሆንልፃዛል በጣም የሳለ ይሆንልፃሃል ሾሹቐ መልኩ አረንጓዴ መስሎ ስትወቅረው ቢጫ መልክ የአለው ነው ይህን የድንጋይ አፈር በእሳት ውስጥ የከተትከው እንደሆነ ይበተናል አሽገህ ከእሳት ውስጥ የጣልከው እንደሆነ ይፈነዳለ ተጠንቀቅ እንዳይጐዳህ ሰውም እንዳትጐዳ የጥፋትን ሥራ አትሥራ በሰራኸው ክፉ ሥራ አጥፍተህ እንዳትጠፋ ርጳከበፀ ሃ ርጳጠቕርከበር ፎሬ ጥበ ዕን እእባን ሻዝደ መልኩ ከሰል የመሰለ ጥቁር ድንጋይ ነው ከድንጋዩ ውስጥ በጣም የጠቆረና የጠራ እንቁ ታገኝአለህ በነጭ ወርቅ አድርገህ በጣትህ ወይም በደረትህ አድርገው ጠላት አያይህም ከአንተ ላይ አስተውሎ ቀስት አይወረውርብህም ሻሾ አረንጓዴ መልክ የአለው ሆና ስትሰብረው ቢጫ ይሆናል ጥንክርና የለውም ቦሹዋ ከተባለው ጋር የሚለያዩት እንደኩበት ፍርክስ ፍርክስ ስለሚል ነው ነገር ግን በቀስት ላይ አጣብቀህ አቃጥለውና ወርውረው ከገመትከው በላይ እየነደደ ይወረወራል ለአረር የሚሆን ነው ሾጂ ነዳጅ አፈር ለባሩድ የሚያገለግል በፈንታሌ ተራራ ላይ ታገኘው አለህ እርሱ ባለበት ዲን ይገሃል ለአረር የሚሆኑ አፈሮች ሁሉ ይገኙበታል መዝደያ እሳት የማያቀለጠው የብረት ማንጠሪያና መቀጥቀጫ የሚሆን ጽኑ ድንጋይ ነው ብረት መስሉ ታገኘው አለህ ርበበ ሃ ርጳጠርጳበበርየ ጥበበ ዕንቆ አእባን ጠፍ የሚባለ ደማቃ በረዶ የመሶለ ነው በእሱ ላይ ስምህን ቀርጸህ ጧትና ማታ ከምታየው ብታስተምጠጡ የጠላኸው ሰው ይርቃል በአንተ ላይ ከ ሊያደርግ ቢነግ ከፋቱ ለእርሉ ይሆናል ይጠፋል ስቫ መልኩ ሰማያዊ ቀለም ይመስላለ ለጠና ያለ ጡት የመሰለ አለው በምንጭ ራስ ብትቀበረው አይነጥናም ከውዛ ውስጥ ስታደገው ውኃው አያለቅም አይሸትም ጡት የመሰለውን ሽፍን አድርገህ ይዘህ በረ ብትፄድ ውኃ እይጠማህም ለከብቶችሀም እንዲሁ አድርግ ውኃ አይጠማቸውም ዘዚህ የድንጋዮችና የዕንቁ ጥበብ ምስጢር አለ ይገለጽልፃል የዋሻ ቤት ለማድረግ አለዩን ብትወቅርበት በቀላሉ ይጠረብልፃል የዋሻ ቤት የአለት ምድር ቤት ለማበጀትና ለማጌጥ እንደዚህ የአለ ድንጋይ ነለሥ ሰይፍ አድርዝህ ብታስረው የሰው ገላና እንጨት ይቅርና አለቱን ብትመታበት ይሰነጥቀዋል ዛፉን እንደሳር አጭዶ ይጥለዋል መልኩ ሰው የሰራው መዶሻ መስሉ ጥቁር ቡላ ድንጋይ ጁጉደ ነው ጁዋሺ የበረት መዶጓ ሀይም ምሳለ የመሰለ ነው ነው አይወቀርም የአሳተ ቱሎራፊ ድንጋይ መልኩ ቢጫ ሆኖ ልምድድ ከምድር ልብ ወደ መለካአ ምድር ብቅ ሲል የመሬትን ገላ የአቀልጠዋል እንደ አለት ዳቦ ያደርገዋል ረውህ ወይም ርበበ ሀሃ ርቋጠኤርሕበበርየ መጨጨመጨጩመጩክመጩመው »ንቆ አእባን ሮሃ ከተባለ ድንጋይ ወይም ተንካራ ቶላ ዘሎን ከተባለ ከእንቱ ድንጋይ ላይ ተቁቶ ታገነው አለህ በጥንቃቴ ከድንጋዩ ጋር ወሰደህ በበላዩ ብያ የተባለውን ድንጋ። ጥቁር ዋርዳ ፈማሣቃ ሰማያዊ አረንገዴ የወይን ጠቻ ያለ ቢጨ ወርት አትሰረው ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ዘርህን ያኮስሳለኑ ለዜና ጥሩ አይደለም ለሚቀመጥና ለማይ ብ በመንበርህ አጠንበ አኑረው ቂቃደ ነጸብራቁ ዓይን የሚያደክም የእንቁ ድንጋይ ነው መልኩ እንዩመስታዋት እንዩክርስቶ ድንጋይ ነው ነገር ግን በቀላ ጮላሪያ እይየፈርም እላትም እአያግለውም ለመንኮሪኩር ያይሆናል በዚህ እንቁ የታገዘ ሳጥን ፈጸሞ ርክበር ሃ ኀ ጠርክበርና ጥበበ ዕንቆ አእባን ነውና ቁየቃዲያ እንደ ረውፃ የጠነከረ ሆኖ መልኩ የጠራ መስታዋት የመሰለ የእንቁ ድንጋይ ነው ይህ እንቁ ከቂቃያ እንቁ ድንጋይ ጋር አንድ አይነት ጥንክርና ሲኖራቸው በነጸብራቅነት በፍልቅልቅነት ይለያያሉ ነገር ግን ለጥበብ ለፍልስፍና አንድ አይነት ናቸውና አስተውለህ ተፈላሰፍበት በእነዚህ ብዙ የጥበብ ምስጢር አለ ዋሱት የውፃ ማጠራቀሚያ ሆኖ ማድጋ የመሰለ ድንጋይ ነው ከዚህ ድንጋይ የሚገኘን ውኃ ቢታጠቡበት ከህመም ይፈውሳል በቤትህ በር አድርገህ ውኃ ሞልተህ ተወውና የጠማው ክእሱ ይጠጣ ይረካል መንፈሱ ይታደሳል ሥቃዩን ይረሣል መልካም ድንጋይ ነው ዋርነስመ መአዛ የአለው ከርቤ የመሰለ የሽቱ ድንጋይ ነው ይህ ድንጋይ ባለበት የሚፈልቅ ውኃ ጥሩ ሽታ የአለው ይሆናል ከቀርነለው ድንጋይ የሻቱ ዘይት ይወጣልፃሃል ብትቀባው ቆዳህን ያሳምረዋል ዋርገ ቀንድ የመሰሰ ድንጋይ ሆኖ ውስጡ ድፍን ነው ቤት ሰርተህ ስትጨርስ በጉልላቱ ላይ አድርገው ለቤተ መቅደስም እንዲሁ ቤትህን ጠላት አይደፍረውም ቤቱን ርበበፀበ ከሃ በርበበፀ ጥበበ ዕንቆ አእባን ለማፍረስ ቢሞክር አደጋ ይደርስበታል ከክፉ ነገር ሊያመልጥ አይኙልም ቅቡእ ቅባት የአለው ድንጋይ በእሱ ላይ ሁነህ ጸሎት ብትጸልይና ቅዱስ ቅባት ብትቀባ በህዝብ ዘንድ የተከበርክና የተወደድክ ትሆናለህ የፍቅርና የሲመት ድንጋይ ነው የድንጋዮችና የእንቁ ጥበብ በዚህ ይከብራል ጆሮ ያለው ይስማና ያስተውል ዓይን የአሰውም ይይና ይመልከት አእምሮ የአሰውም ተመራምሮ ይፈላለፍ ዋሩሽ ከድንጋይ ውስጥ የሚገኝ የወርቅ ድንጋይ ነው ከአለት ዳባ ላይም ተጣብቆ ይገኛል መልኩ አረንጓዴ ጥቁር ነው መስቀል አሰርተህ የታመመን ብታሽበት ይድናል ወይም ይሞታል እንጂ አያሰቃይም ጻረሞት አያሲዝም ዊዋኛ መለኩ አረንጉዋዴ ይመስላል ስትወቅረው ውስጡ ቀይ ቀለም ይመስላል በጨለማ ስታየው ፍህም ይመስላል እንደሙሴ ጽላት እንደ ዳዊት አርማ ኮከብ እንደ እየሱስ ክርስቶስ መስቀል አስቀርጸህ በቤትህ በቤተ መቅደስህ ብታስቀምጠው እግዚአብሔር የተሳልከውን ይሰጥሃል ይፈጽምልሃል ይህ ድንጋይ ባለበት ውሎ የአደረ ሰው ሁሉ ህመሙ ይጠፋል ህይወቱ ይታደላል የእግዚአብሔርገ ቸርነት ያይበታሖል። ርበበር ሃ ር ጠርክበር ጥበበ ፅዕንቶ አእባን የእግዚአብሔርን ስም ሶስት ጊዜ የአገሩን ስም ሁለት ጊዜ የአንተን ስም አንድ ጊዜ እንደማህተም አስመስለህ በበላዩ ትረጽበትና በክብር ቦታ አስቀምጠው ምህሳበ ሰብእ ወምህሳበ ንዋይ ይሆንሃል በዚህ ክቡር ድንጋይ ብዙ ጥበብ አለ አስተውለህ በመንፈስ አእምሮህ መርምረው ይገለጽልፃል ቅገቆፍፀዐ ክረምት ውኃ ይዞት በበጋ ከሚደርቅ ወንዝ አሸዋ ውስጥ ሶስት ድቡልቡል ድንጋዮች ተያይዘው ታገኘእለህ በጐንፄ ኩኩምናሄፄ ቶብዴራ ትንም ቃአሞ ምዳሄፄ ያሸደሬን ቃያሸም ተያሸም አብ መዋዒ ወልድ መዋዒ መንፈስ ቅዱስ መዋዒ መሂዶ አብርሮ ወቅትሉ ለፀርየ እ ብለህ ተቃዋሚህ ወደአለበት አገር በአንጻሩ ወርውራቸው አገር ለቆ ይሄዳል ወይም ይጠፋል ወይም መከራ ይመጣበታል ሆኖም ክፉን በክፉ አትቃወም የሚለውን የእግዚአብሔር ታል አክብረህ ፈጽም እንጂ እበቀላሰሁ ብለህ በሰው ላይ ክፉ ማድረግ ይቅርና አታስብ ይህን ብታደርግ እግዚአብሔር ይበቀልልሃል ቀስሜምገቦስ መልኩ ሰማይ ይመስላል ይህ ድንጋይ በአለበት እንደ አርባጫ አፊር እየመሰለ ከመሬት ወደላይ ል ከጊዜ ብዛት ወደ ድንጋይ ይቀየራል ለጥ ብረት ይወጣል ይከመራ ር ብያ የተባሉትን ድንጋዮች ለማድቀቅ ወይም ለማ ርበበፀበ ከሃ ጠርበበፀ ጥበበ ዕንቆ አእባን ወይም ሳንቃ አስመስለህ ወይም ሣጥን ሰርተህ ቀሌምንጦሱን በውስጥ ብያ የተባሉትን ድንጋዮች በላዩ አድርገህ ገጥመኸው ዛድ አቅልጦ አንድ ድንጋይ አድርተ በበላያቸው ሆኖ ታገኘው አለሀ ድንጋዮች ቀልጠው ሳይረጉ ከደረስክ እጆህ ሳይነካው በብረት ፉጋ ዝቀህ እንደጭታ ድንጋዩንና ድንጋዩን አገናኝተህ አንጻው አንድ ይሆንልፃሃል ለሐውልት በዚህ መልክ መስራትና ማቆም ትችል አለህ ብያ የተባሉት ድንጋዮች እንጉዳይ ይመስላሉ በጣም ጠንካራ እንዲሆንልህ የቀለጠውን ድንጋይ በእሳት ተኩሰው ጥቁር የድንጋይ ሐውልት ይሆንልሃል በዚህ ድንጋይ ብዙ የሆነ የድንጋይ ጥበብ አለ ጠቢብ ፈላስፋ ለመሆን አስተውሎ ይመርምር እግዚአብሔር የጥበቡን መንፈስ ይሰጠዋልፅ እንዲሁ ቀሌም የምትባል ወፍ ጐጆዋን ቀሌምንጦስ ከከመረው አፈር ወስዳ ትለራለች ድንጋይ ይሆንላታል ዋስመአብን ዘአካለ ምድር የሚባል መልኩ በሩቅ ስታየው ነጭ ቀለም የተቀባ ይመስላል በንጣቱ ይለያል ሲወቅሩት ውስጡ አረንጓዴ መጮስሉሎ ጥቁር ቀለም ይመስላል ይህን ቀለመ እብን የተባለውን ወትቅጠህ አንድ እጅ ስፍር ባሩድ አንድ እጅ ስፍር ዘይት ሶስት እጅ ስፍር ውኃ ሶስት እጅ ስፍር ቀለመ ዕብን አድርገህ በብረት ሸክላ ውስጥ ሞጳተህ ቀቅለውና በቀቀልክው ውኃ በንጹህ ቀይ አፈር ወይም በሳመ አሸዋና ድቡሽት እንደጭቃ አቡክተህ ለውሰህ ቤትህን ርቋከከሮፀ ከሃ ርጳጠሙርከበርየ ጥበበ ሰንቆ አእባን መርገጡ ጣ ት ልሙጥ ድን ንያ ሆኖ ጀወ ታገኘጡ አለህ የጠለለጡ ኩል ጡኃ ይመስላልና ሴት ብትጠጣጡ ትመክን አለች ለቁርጥማት እንዲሁ አጠጣ ለፈለከው ነገር እንደ ሲሚንቶ እያስቦካህ ከአፈር ከአሽዋ እየቀላቀልክ ሥራበት አለት ድንጋይ መስሉ ይቀራል እንደ ሽክላ ማድጋ አድርገህ ብትስራው የድንጋይ ጋን ይሆንልፃል በዚህ ብዙ ዓይነት የጥበብ ሥራ አለ ተፈላስፍበት ቁርቁ ማጓኘስብ የሚባል መልኩ ነጭ እጣን የሚመስል ድንጋይ ከባሕር ዳር ታገኘጡአለህ ቤተመቅደስ ወይም ቤትህን ስትስራ ከመፃል ላይ ቅበረውና መሠረቱን ጀምርና አንፀህ ጨርስ ለረድኤት ለበረከት የሚሆን ድንጋይ ነውና ሁልጊዜ ሐብት ያለበት ቦታ ይሆናል የእግዚአብሔር መንፈስ ያድርበታል ትንሽም ትልቅም ነው ቅስሕደዉት የሚባል መልኩ ስስ ቦረንቅ መስሉ ሲመቱት እንደ ደውል ድምጹ ይጮፃል በቤተ መቅደስ ደጃፍ ስቀለውና ጸሎት ስታደርግ ምታው መግረሬ ሰይጣናት ነው ጋኔን ለሚጥለጡ ሲጥለው በጆሮው አስጠግተህ ብትመታው አፊራግጦት አንደፍድፎት ይሄዳል ሁለተኛ አይጥለውም የጠላኸጡን ስው እገሌን ከዚህ አገር አርቀው ብለህ ነውጡ ፍርክበር ሃ ርዉጠርከበፀ ጥበበ ሶንቆ አእባን ቶዯኝ የሚባል እንዩ እንቁላል ድብሷብል ብሎ ጫና ጫፉ ትምክ ያለ ነው ጠንካራ ነው እይሰበርም እሱን ከምትጠጣው ጡፃ ውስጥ ብታደርገው እንዩ ጦይን የሚጥም ይሆናለ ብዙ ጊዜ ከበረፃ ታገኘውአለህ ቅቅ የሚባል ጐታ ወይም የጋን አፍ የመሰለ ድንጋይ አለ እህኣ ሰከለከለው ለአስጠላው ትንሸ ሸርፎ ቢይዝ እንደልቡ ይበላል ነገር ግን መርገመ እብን ስለሆነ እርቀው ድኃ ችጋራም ያደርጋል ሕዝብ ያፈልሳል የጥፋት መሳሪያ ድንጋይ ነውና አትጠቀምበት ከህዝብ አርቀው ቅገድበ ዓጆኘገ እንደመቁጠሪያ የመሰለ ነው ከበሐር ጠረፍ ካለ አሸዋ ጋር ታገኘው አለህ ከእግርህ እንደአልቦ ጌጥ ብታስረው ጠንካራ ፈጣን ሩዋጭ ትሆናለህ በኣንገትህ በወገብህ ብታስረው የወገብ ህመም ይጠፋል። ዌቄጾኘ በረዶ የመሰለ ነጭ እንቁ ድንጋይ ከሌላ እንቁ ጋር ቀላትለህ በወርቅ ለብበ ብታስረው ሐብታም ትሆናለህ ለዘውድ ጥሩ ነው ብቻውን ግን ብትይዘው ድኃ ትሆናለህ የአየህ ሁሉ ይጠላሃል የሚያከብር የሚያደኸይ ድንጋይ ነው ክርክዱ በጣም ጥቁር የሆነ የእንቁ ድንጋይ ነው ለመግረራ ፀር በወርቅ ቀለበት ላይ ፈርጥ አድርገህ እሰረው ርበበር ከሃ ርጺጠርበበር ጥቦበ ዕንቆ አእባን ችት ከርትም የሚባለ ከዋሻ ውስጥ ሙተጫ መስሉ ታገኘው አለህ በጣም ጠላት ሆኖ ለተነሣብህ የአርገፍጋፎ ሙቀጫ ልጅ አበጀተህ ስሙን በጠረቀት ፈህ ከተህ እንዲህ ውቀጠው ይታኸታጮማለእል ከሹድ ከባድ ድንጋይ በኣማርኛ ስሙ ክብረ ሰማይ ይዛላል መልኩ ሰማያዊ ነው ኩልን ይመስላል ወቅጠህ ከሎሚ ውኃና ከዘይት ጋር ለውሰህ ቀቅለውና ብረቱን ብትቀባው ናስ ይምስላል ሹህል ለአይን የሚያስደስት ይተውት የማይጠገበ መልኩ የወይን ጠጅ ዋርዴ ደማቃ ሰማያዊ የእንቁ ድንጋይ ነው በነጭ ጦርቅ ለብጠህ ከቤትህ በክብር አስተምጠው የአሰብከው ሁሉ ይሆናል ትከበርአለህ ክርስቲሎቤ የብዙ ቀለም መልክ የአለው የእንቁ ድንጋይ ነው ዝጉርጉርም ነው ለክብር በቤትህ አኑረው ኩልቋ መልኩ ደማቃ ሰማያዊና የወይን ጠጀ የመሰለ ነው ነጭም አለው ነጩ ወቅጠው በውኃ ውስጥ አድርገው ቢጠጡት የውስጥ የደም ስርን ያጣራል ሰማያዊ የሆነ አይን ቢኳሉት ዓይኑ ይጠራል በዚህ ጥበብ አእለ ክርስቶ እንደ ጠርሙስ የጠራና ነጸብራቅ የአለው ድንጋይ ነው እንደ እንቁ ጠንካራ አይደለም ነገር ግን በቤትህ በእጀህ ርበበፀብ ሀሃ ርጠርዉከከፀ ጥበፀ ዕንቆ አእባን አይጥፋ ያዘው ያላሰብከውን ሐብት ያመጣልፃል እድለኛ ሰው ትባላለህ መፍትሔ ሐብት ነው ኮሼ ኩኩህ ሰማያዊና ነጭ አለት የሆነ ጠንካራ ድንጋይ ነው ይህ ድንጋይ ሕይወት በአለው ቃል ሲነገር የኖረ ነው እኔም እልፃለሁ አንተ ጴጥሮስ ነህ በዚህችም ዓለት ላይ ቤተክርስቲያኔን እአሰራለሁ የገሃነም ደጆችም አጋንንት አይችሉትም የተባለለት ጠንካራ ድንጋይ ነው እግዚአብሔር ዓለቴ አምባዬ መድኃኒቴ አምላኬ በእርሱ የምተማመንበት ረዳቴ መታመኛዬና የደህንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው መዝ የተባለና በእግዚአብሔር እርዳታና ቸርነት የተመሰለ የአለት ድንጋይ ነው ይህን ድንጋይ ቤት ስትሰራ ስምህን አስቀርሽህ ቤተ መቅደስ ስትሰራ ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን ቃላቶችና የእግዚአብሔርን ስም አስቀርፀህ እርሱን መሰረት አድርዝ ብታንፅ ጠላት አይንደውም አያፈርሰውም በቦታው የእግዚአብሔር መላክ አይለየውም በዴዴሳ በረፃ ካፎች በሚኖሩበት አገር ሞልቷል ሰማያዊ አብነ በረድ ይባላል ይህ ድንጋይ በአለበት ምድር ቢጫ ወርቅ አለ ሕደኪ ፁ ወርቃወርፅ መስሎ የሚብረቀረቅ የድንጋይ አፈረ ለጌጥ በፈለከው ነገር እየለወስክ አጣብቀው ይፍለቀለቃል እንጂ ለሌላ አይሆንም ርከበፀ ከሃ ርጳጠርበበር ጥበበ ዕንቆ አእባን ፍዋ ከኩየ በላይም ይሁን ስትፈልጠጦ መስተለ የሆነ ጭረት የአለው ነው በቤትህ አንጻር አስተምጠው ከተላላፊ ይጠብቅፃሃል ይሰውርፃል ክፉ ነገር አያገኝህም አቃቤ ሕይወት ነው ክኩ ስመ አንፋር የሚባል የድንጋይ መርዝ እርሱ በሚገኘበት አካባቢ እንደ ድንጓይ እጣን መስሎ በክረምት እንደ ሙጫ ከድንጋይ ውስጥ ይወጣል እርሱን በቀስት በጦር ጫፍ ቀብተህ የወጋኸው አውሬ አይድንም ይመረዛል መልኩ እንደስመ አንፋር ነጭ አይደለም ቢጫ አረንጓዴ ነው ሲደርቅ ቀያቴ አረንጓዴ ይመስላል በዚህ ድንጋይ ለጥፋት የሚሆን ክፉ ነገር ይሰራበታል ነገር ግን አንተ ከክፋት ስራ ሁሉ ራቅ ክፉን በከፉ አትቃወም ሥራው ያጠፋዋልና ለሠሪ የተባለ በዚህ ነውና ኩይኬ የድንጋይ ከሰል ከዲኝ ጋር አድርገህ አቃጥለው ይነዳል ለብረት ማቅለጫ ያገለግልሃፃል እንዲሁም ለሌሎች የብረት ሥራዎች ስለሚሆን ተፈላሰፍበት ኮካሺ ለቆርቆሮ ለንኬል ለብረትድስት የሚሆን የብረት ድንጋይ አይነት በእሳት እያጋልክ ወይም አቅልጠህ ፈትነው እንደፍላጐትህ የሚሆነውን ታውቀው አለህ ርቋከበዐ ወሃ ርዉቓጠርቋከበር ሽ ጥበበ ፅንቆ አእባን ኹየኹደ የወርቅ መመርመሪያ የእንቅ ድንጋይ መልኩ ከጥራቱ የተነሣ ከአላስተዋሉት የማይታይ ነው እርሱን በሮሀ ድንጋይ አጐጉድጉደህ ወርቅንም ይሁን አልማዝን እንደመነዕር አድርገህ እየው የውስጡን ንጥረ ነገር አጉልቶ የአሳይፃል እንዲሁ የገላህን ቆዳ ብታየው በውስጡ የአሉትን ጅማትህን ደምህን አጥርተህ ማየት ትችላለህ። ብዙ ዓይነት ማወቅና ማፈላሰፍ ትችልአለህ በጥበበ አእባን ስማቸው የተመዘገቡትንና የአልተመዘገቡትን ሁሉ አጉልተህ የምትመረምርበት ይሆናል በዚህ የድንጋዮች ጥበብ ይከበራል ኸገፃም መልኩ በጣም ነጭ ወተት የመሰለ ነው በምድረ በዳ በበረሃ ከምንጭ አጠገብ ብትፈልገው ታገኘው አለህ እሉ ባለበት ምንግዜም ውኃ አይጠፋም እንዲሁ ከጠፋ ምንጭ አምጥተህ ብትቀብረው ውኃው ይወጣል ከተማ ስትቆረቁር አዙረህ ቅበረው ጥሩ ዝነኛ ከተማ ይሆንልፃል መስተሳልመ ሰብእ ነው ጴኩደ የሚባል ድንጋይ ሳሩን ዛፉን የሚያደርቅ የሚያነግል ድንጋይ ነው ይህን ድንጋይ ለማግኘት ለጥ ካለ ሜዳ ላይ አካባቢው ሁሉ አለምልሞ ድንጋዩ ባለበት ሥፍራ አኸያ የተንከባለለበት ደረቅ ሆኖ ምንም እፀዋት የሌለበት ሆኖ ታየው አለህ እሱን ቆፍረህ አውጥተህ ከምንጭ ራስ ርበበፀበ ከሃ ርጠርበበፀ ጥበበ ዕንቆ አእባን ብትቀብረው ይደርቃል አገር አዙረህ ብትቀብረው ይፈልሳል ኹንሃምና ኢኩይን በአንድ ላይ አድርገህ ወይም ኺኸንሃምን በላይ ኢኩይን በታች አድርገህ አገሩን አዙረህ ብትቀብረውና በበላዩ ሃውልት ብትለራ የዓለም መናሐሪያ ከተማ የሰላም የፍቅር ከተማ ይሆንልፃል ክፉና ደጉ ሰው ሁሉ ተፋቅረው ይኖራሉ ሁደሁ መልኩ እንደ መስታዋት እንደ ክርስቶ የመሰለና የጠራ ንጹህ የእንቁ ድንጋይ ነው የፀሐይ ጨረር ሲያርፍበት የሚያፈልቀው የነጸብራቁ ጨረር ከአረፈበት ላይ ስታየው ብዙ ዓይነት ቀለም የአለው ሆኖ እንደቀስተ ደመና ምልክት ቀለም ታያለህ ይህን ሁይሁ የተባለን እንቁ በመሰለህ ፍልስፍና እንደመነጽር ማጉያ አድርገህ ብትሰራው የራቀን አጉልቶና አጥርቶ ያሳይሃል እንጂ አቅርቦና አጉልቶ ለማሳየት እርቀት አያግደውም በዚህ የእንቁ ድንጋይ ጥበብ አለ ቁመራ ሐምራዊ የወይን ጠጅ የመሰለ ሰማያዊ ቀይ ቀለም የአለው ዘእላት ሊከቱት የሚቀልጥ የድንጋይ አፈር እንደማርዳ ለጌጥ ብትሰራው ወይም አንደብርሌ ብትሰራው የአማር ጌጥ ያለው እቃ ይሆንልዛል በባሕር ውስጥ ታገኝው አለህ ለጤና ለሰላም ለፍቅርም ቢይዙት ይሆናል ርከበፀ ከሃ ኤርክበርየ ጥበበ ዕንቆ አእባን ብትቀብረው ይደርቃል አገር አዙረህ ብትቀብረው ይፈልሳል ኹንሃምና ኢኩይን በአንድ ላይ አድርገህ ወይም ኺኸንሃምን በላይ ኢኩይን በታች አድርገህ አገሩን አዙረህ ብትቀብረውና በበላዩ ሃውልት ብትለራ የዓለም መናሐሪያ ከተማ የሰላም የፍቅር ከተማ ይሆንልፃል ክፉና ደጉ ሰው ሁሉ ተፋቅረው ይኖራሉ ሁደሁ መልኩ እንደ መስታዋት እንደ ክርስቶ የመሰለና የጠራ ንጹህ የእንቁ ድንጋይ ነው የፀሐይ ጨረር ሲያርፍበት የሚያፈልቀው የነጸብራቁ ጨረር ከአረፈበት ላይ ስታየው ብዙ ዓይነት ቀለም የአለው ሆኖ እንደቀስተ ደመና ምልክት ቀለም ታያለህ ይህን ሁይሁ የተባለን እንቁ በመሰለህ ፍልስፍና እንደመነጽር ማጉያ አድርገህ ብትሰራው የራቀን አጉልቶና አጥርቶ ያሳይሃል እንጂ አቅርቦና አጉልቶ ለማሳየት እርቀት አያግደውም በዚህ የእንቁ ድንጋይ ጥበብ አለ ቁመራ ሐምራዊ የወይን ጠጅ የመሰለ ሰማያዊ ቀይ ቀለም የአለው ዘእላት ሊከቱት የሚቀልጥ የድንጋይ አፈር እንደማርዳ ለጌጥ ብትሰራው ወይም አንደብርሌ ብትሰራው የአማር ጌጥ ያለው እቃ ይሆንልዛል በባሕር ውስጥ ታገኝው አለህ ለጤና ለሰላም ለፍቅርም ቢይዙት ይሆናል ርከበፀ ከሃ ኤርክበርየ ጥበበ ፅንቆ አእባን ልጅስ እንየዘጭመረጭ ሆኖ ከምድር ውስጥ አሞልሙሉ በክረምት ወራት የሚወጣ አለ ዘጭመረጭ መስሎ ከሚወጣበት ብትቆፍረው ሐውል የሚባለውን የድንጋይ ጭቃ ታገኘው አለህ እርሱን አውጥተህ እገደጭቃ ድንጋዩን የአነጽክበት ወይም ሐከሕውልት የሠራህበት እንደሆነ ለጊዜው አጣብቆ ይይዘዋል ብዙ የክረምት ወራቶችን ከአሳለፈ በጊላ አንድ አድርጐ የአለት ድንጋይ የአስመስለዋል ድንጋዩ ባለበት ህዝብህ በሰላም ይኖራል ክፉ ሰው ቢነሣ ይጠፋል ሕስጀ ድንጋይ ልብሱ ኤሊን የመሰለ ነው ውስጡ ግን ድፍን ነው እርሱን አምጥተህ በኮተራህ በጐታህ ስር ብትቀብረው በረከት በቤትህ ይሆናል የምትበላው አታጣም ችግርና ረፃብ በአንተ ዘንድ አይደርሱም መልኩ ወተት የመሰለ ነጭ ድንጋይ ሐሊብ የሚባለውንና ጨኤለይን በአንድ ላይ እንደመስቀል አስተርጸህ ምግብህን ብጎባርከው ይበረክታል በአንገትህ ብታስረው ከብታም ትሆናለህ እግዚአብሔር የረድኤትና የበረከት ጸጋ ሰጥቶታልና አንተም ተካፋዩ ፀሀይም ጸጋውን የምትጋራው ትሆናለህ ህኝ የሚባል መልኩ አረንጓዴ ሆኖ ቀይ ቀለም የተረጨበት የመሰለ ሲያዩት የሚያስደስትና ምስሐበ ዓይን የአለው ነው ብትይዘው ከፊትህ ባታርቀው የአየህ ሁሉ ይወድፃል ለመካን በውፃ አጥበህ አጠጣና አሲዝ የመምከነ ርከክፎ ከሃ ክርበክክር ጥበበ ዕንቆ አእባን ሁሉ ይወልዳል ህመሙን ከሆድ ውስጥ ነቅሉ ያወጣል እብነ መድኃኒት ነው ሕብረዘልደ የሚባል ከአንድ ቦታ አሥራ ሁለት ሆኖ ታገኘው አለህ ብቻውን አይገኝም አስተውለህ ስትመለከተው እንደፀሐይ የመሰለ የብርሃን ጨረር ታይበታለህ እርሱን ወስደህ ቤተመቅደስ ስትሰራ ከመሠረቱ ላይ ቅበረው ሥራው በቶሎ ያልቃል።