Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አለ ጉዋዳኞቹን እየተመሰከተ ምን ይነገራል ጦርነቱ ተባብስዋል ብዙ የጠረፍ ፖሊስ ጣቢያዎች ተደምስሰዋል በቀላፎ በዋርዴር በጎዴ ወረዳዎችና ደረቅ ጣቢያዎች የነበሩት የፈጥኖ ደረሽና ሌሎች የፖሊስ አባላት ካቅማቸው በላይ በሆነ ጦር እየተከበቡ ተጨፈጨፉ በነበራቸው የነፍስ ወከፍ መሣሪያ የተቻላቸውን ያህል ተከላክለው እዚያው ወደቁ የተረፉት የጦር አባሎችና ሰላማዊው ህዝብ ወደሁዋላ አፈግፍገው ከወገን ጋር እንዳይቀላቀሉ የጠላት ጦር የደረሰውን አደጋ በሩቅ አይቶና ተዘጋጅቶ ነበር በሪሁን የተረፉ አባላቱን ይዞ በአቁዋራጭ እየገሰሰ ከነ አሊፃሃሽ ጋር እተቃጠሩበት ስፍራ ደረሰ ከተማው ውሰጥ አደጋ እነዲጥል የተሰማራው የአሊሃሽ ቡድን ቀድሞ ጠበቃቸው አባላቱ ተዳክመዋል አኔቦ ሃሊማና ቢዬሌው አብደላ ጎን ለጎን ተቀምጠው ይተክዛሉ ውጤት እንዴት ነው። አለ አዛዝ የአሰግድን ትክሻ መታ መታ እያረገ ወደ አኔቦ ዞር አለና ደሞ አንተ ወደ እናት ክፍልህ እስክትላክ አዚህ ከሚቆየው ጦር ጋር ትሆናለህ አነቺ ደሞ የኔ እህት አለ ሀሊማን እያየ አንቺ ደሞ ከጦራችን ጋር ወግነው ላገራቸው ነጻነት ዋጋ ከከፈሉ ሰዎች ጋር ተገቢውን ነገር መንግስት ያረግልሻል አያለ ሲናገር ሰግድ ጣልቃ ገባና ጠፍዐህዐሂዞርዮ እኔ ከናንተ ጋር ወደፊት ሄዳለሁ አለ ጥርሱን ነክሶ ከሣግ ጋር እየታገለ የሕክምና እርዳታና እረፍት ስለሚስፈልግህ ወደኋላ ተመልሰህ መታከም አለብህ አለ መኮንኑ በትእዛዝ አነጋገር ቲጠብፍዐዐይዩዐዐሂኗሬዞርዮ ምፅራፍ ሃያ ቨዘጠኝ አሰግድ ከኢተየጵያ ሰራዊት ጋር ወደ ፊት ለመሄድ ያረገው ልመና ስላልተሳካለት በሪሁንን ቀብሮ ወደ ሐረር ሄደ ሐረር የሚገኘው የፖሊስ ሆስፒታል እንደ ሴሎቹ ሆስፒበሎች በጦር ሜዳ ቁስለኞች ብዛት ተጨንቅዋል መደበኛ ክፍሎች በረንዳዎችና መተለለፊያዎች ሁሉ ሞልተው ቦታ አልበቃ ስሰአለ ድንኩዋንኖች ተተክለዋል ሆስፒታል ተኝቶ ምርመራ ተደረገለትና ትከሻው ውስጥ ጥይት ስለአለ ቀዶ ጥገናው በሁዋላ ተሽሎት አልጋው ላይ ጋደም ብልዋል የሆስፒታል ጉዋደኞቹ አጠገቡ ተቀምጠው ያጫውቶታል ቀና በልና አጫውተን ይህቺ ቀዶ ሀክምና ሆነችና ነው የምትተኛላት። አለ አይኖቹንና አፍንጫውን እየጠራገገ ደብዳቤውን ወደ ደረቱ ይዞ በዝምታ አነባ ተጽናና መጽናኛችን ድላችን ነው።
የ አለ ሰዎቹ የአካባቢው ከብት አርቢዎች መሆናቸውን በመገመት ሰዎቹ ድንጋጤያቸው መለስ አለላቸውና የአካባቢው ነዋሪዎች ነን አለ ረቨም ያለው ሰውዬ ዩዘበዐኮ ለስራ ጉዳይ በአካባቢው ስንዘዋወር ይህን ጉዋደኛዬን አንበላ ነከሰው አለ በሪሁን ወደ አሰግድ ቁስል እያመለከተ ሰዎቹ ቁስ ፌን ሲመለከቱ ዘገነናቸው ታዲያ ከመኪናው መንገድ ርቃችሁ ወዲህ ለምን መጣችሁን አለ አጭሩ ሰውዬ አይኖቹን አሰግድ ቁስል ሳይ እንደተአከለ አንበሳውን አቁስለነው ስለ አመለጠን እሱን ዋለጋ ነበር አለ በሪሁን የፈጠረው ምክንያት ምን ያህል እንዳሳመናቸው ለማወቅ ሰዎቹን እያየ ሰዎቹ ዝም ብለው እነበሪሁንን በአይኖቻቸው ይመረምሩዋቸው ጀመር ውፃና ምግብ ብትፈልጉልን ትልቅ እርዳታ ነው ገንዘብ እንከፍላለን አለ በሪሁን ሁለቱ ሰዎች ተያዩና ተከተሉን ብለው ወደ መጡበት አቅጣጫ ተመለሱ እነበሪሁን ቀረት ብለው በዝምታ ተያዮና ተከተሉዋቸው እነቪህ ሰዎች ወዴት ነው የሚወስዱን። ጠፎዐዚ«ዩዞዐዩኮ አንድ ቀን አንዳደሩ መድሃኒት አዋቂው ሰውዬ መጥቶ የአሰግ ድን ቁስል አጥቦ ከቅጠላቅጠል የተቀመመ መድሃኒት አሰረበት ቁስሉ ከባድ ስለሆነ በተደጋጋሚ መታከም የሚኖርበት መሆኑንም ነግርዋቸው ሄደ በሶስተኛው ቀን ማታ እራታቸውን በልተው ከአስተናጋጆቻቸቤ ጋር ሲያወሩ አንድ ሰውዬ መጣ እነበሪሁን ሰውዬውን በጥርጣሪ ይመለከቱት ጀመር ረጅሙ ሰውዬ ሁኔታቸው ስለገባው ይህ ሌላ ስፍራ የሚገኝ ዘመዳችን ነው ሊጠይቀን ነው የመጣው አለ እንግዳውም አብሮዋቸው ሲጫወት አመሰ እነበሪሁን ወደ ጎጆዋቸው ከተመለሱ በሁዋላ ቀስ ብለው ወደ ውጭ በመውጣት አካባቢውን ሲቃኙ አመሸሽ የጨረቃይቱ ብርሃንዋን ድብዝዝ ያለ ነው አካባቢውን ሲቃኙ ቆዩና አንድ ሰዋራ ቦታ አረና አሉ ጭር ብልዋል ከሩቅ የአንበሳ ግሳት ይሰማል በህህ ሁኒታ ጥቂት እንደቆዩ በሪሁን ድንገት አስግድን ያዝ አረገውና ጎንበስ በል አለው በሹክሹክታ ወዲያው አንድ ነገር በአጠገባቸ ውልብ ብሉ አለፈ አሉበት ሆነው በሀጥታ ሲመሰከቱ አንድ ሰው አጠገባቸው አለው ጉብታ ላይ ወጥቶ መቀሙመን አዩ ሰውዬው ማታ የመጣው አንግዳ መሆኑንም አረጋገጡ አናፍነው አለ አሰግድ በሹክሹክታ በሪሁን ዝም በል የሚል ምልክት አያሳየው ወደሰውየው አፈጠጠ ትንፋሻቸውን ውጠው ይመለከቱ ጀመር ሰውዬው ለረጅም ጊዜ ከቀየ በሁዋላ ግራና ቀኝ መልከት መልከት አረገና በቀስታ አፍዋጨ ጠመንጃ የያዙ አራት ሰዎች ተከታትለው መጡ ሰዎቹ የያቡዋቸውን መሣሪያዎች አይነት ለመለየት በይቻልም አለባበሳቸው ከአካባኪው ነዋሪዎች ዩበዐዚዚዞዮ የተለየ አይደለም ከአንግዳው ስውዬ ጋር በሹክሹክታ ከተነጋገሩ በሁዋላ እነበሪሁን ወደ ነበሩበት ደሳ አመሩ አነበረሁንም ቀስ እያሉ ሰዎቹን ተክተሉዋቸውና አንቅስቃሴያቸውን በግልጽ ሊያዩ አሚችሉበት ስፍራ ክለላ ይቨው ቶቀሙጮ ስዎቹ እነበሪሁን ጎጆ አጠገብ ሲደርሱ ፈንጠርጠር ብለው ጠመንሻጃዎቻችቸውን ወደ ደሳው በር ደግነው ቀጮ እነሱን እየመራ ያመጣቸው እንግዳ ሰውዬ እነበሪሁንን የሚያስተናግዱዋቸውን ሰዎች አመጣቸው ሰዎቹ የሚሉት አይሰማ እንጂ ከጎጆዋቸው አንስተው እነበሪሁን ደሳ አጠገብ እስኪደርሱ ከአንግዳው ሰውዬ ጋር ይጨቀጨቁ ነበር ስፍራው ከደረሱ በሁዋላም እንኩንዋን ሰውዬው የሚያዛቸውን ነገር አንፈጽምም እያሉ አሰቸገሩት ጠመንጃ ይቨው ደሳው ፊተለፊት ከቆሙት ሰዎች አንዱ በንዴት እርምጃ መጣና ጠመንጃውን ሁለቱ ሰዎች ላይ ደገነባቸው አንደኛው ሰውዬ በድንጋጤ እየተርበተበተና ወደ ነበሪሁን ጎጆ እያየ እንግዶች። ጥሰን መውደቅ አያቅተንም ሌላው ቢቀር አለ በሪሁን አንድ ረባዳ ሥፍራ በደረታቸጡ ተኝተው ሰተኩስ ሲዘጋጁ የጠመንጃዎቻቸውን መጠበቂ ያዎች ለቀው ጣቶቻቸውን ምሳጩ ሳይ በማሳረፍ ወደ አንድ አቅጣጫ አነጣጥረው ይጠባበቃሉ መንገድ ላይ አደጋ ሲያጋጥማቸው ይህ የመጀመሪያቸው ባይሆንም የአሁኑ ጠንከር ሣይል አይቀርም ከቀብሪደሃር ተነስተው እንደሰዶም እሣት የፀላትን የሼኮሽ ከተማ አመድ በሩቁ እያዩ አልፈው በስድስት ቀናቸው ብርቆት ከተባለ አካባቢ ደረሰ ከርፃብ ይልቅ የጎዳቸው ውሃ ጥሙ ነው ለምግባቸው ሚርሜር የሚባል ዛፍ ፍሬና አንዳንድ ቅጠሎች በመመገብ ረሃባቸውን ሊያስታግሱ ችለዋል የነበራቸው ውሃ እስከ መንገዳቸው አጋማሽ ሸኝትዋቸው አለቀ በየደረሰበት የጭርሽ ውነ ፈለጉ አልተሳካላቸውም በየሜዳው ካጋጠሙዋቸው የዱር አራዊት ገድለው መመገብ ሲችሉ አካባቢው የጠላት ጦር ያለ በመሆኑ የሚተኩሱት የጥይት ድምጽ የሚያስከትለውን ጉዳት በገመት ተዉት በጉዝዋቸው ሁሉ አንድ ቀን ብቻ ነበር የተሳካላቸው ቁጥቱፃዖ ውስጥ ተሸሸገው የአካባቢው እረኞች ከሚነድዋቸው ብዙ ፍየሎች ፍበዚሂኮዮ አንድዋን አፍነው ለማስቀረት በቻሉበት እለት ፍየልን በተለይም የኦጋዴንን ፍየል ይዞ ዝም ማሰኘት እጆግ አስቸጋሪ መሆኑን የተረዳው በሪሁን ባሰገራሚ ፍጥነት የፍየሊቱን ጉሮሮ በሳንጃ በመበጠስ ጸጥ አሰኛት ሌሎቹ ፍየሎችና አረኞቹ ከአካባቢው ሲርቁላቸው ጨጉዋራዋን አወጡና ፈርሱን ጨምቀው ጠጡት ጥሬውን ሊበሉት የሚችሉትንስጋ በሉ ያ አጋጣሚ ትንሽ ብርታት ሰጣቸው ካደፈጡበት ቁጥቋጦ እልፍ ብሎ በሚታየው ሰፊ ሜዳ ላይ ነበር የጠላት ጦር እየመጣ መከማቸት የጀመረው ዋናውን መንገድ ይዞ ከቀብሪደሃር አቅጣጫ ይመጣና ብርቆት አቅራቢያ ሲደርስ ወደ ግራ እየታጠፈ ወደ ሜዳው ይገባል ካሚዮኖች ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች ታንኮች አየመጡ ተደረደሩ ወታደሩ ከየካሚዮኖቹ እየወረደ ሜዳው ሳይ ይርመሰመስ ጀመር ጦሩ ለእረፍት እንጂ እነሱን ለመክበብ ያልመጣ መሆኑን ሲገነዘቡ ነው ትንሽ የተረጋጉትና በጠላት አንዳይታዩ ይበልጥ የተጠነቀቁት አጋጣሚው የጠላትን ጦር ሁኔታ ለማጥናት አመቺ ሆነላቸው ጀንበር ዘቅዘቅ ስትል የጠላት ጦር እንደገና ጉዞ ጀመረ እንዳመጣጡ ቅደም ተከተል ተንቀሳቅሶ ሲያበቃ አካባቢው ፀጥ አለ እነበሪሁንም ከተደበቁበት በጥንቃቂ ወጡ የተለቀለቀ ውድማ ይመስል የነበረው አሸዋማ ሜዳ በምግብ ትርፍራፊ በነዳጅና በዘይት ነጠብጣብ በብጥስጣሸ ወረቀቶችና በምግብ ቆርቆሮዎች ተሸፍኖ የገጠር ገበያ የዋለበት መስልዋል እነ በርይሁን በገሳጣው ስፍራ እልፍ ብሰው ሲመለከቱ አንድ አነስተኛ የወታደር ጂኘ መኪና ከዋናው መንገድ ወጣ ብላ ቆማለች ቁጥቁዋጦውን ከለላ አርገው ወደ መኪናይቱ ተጠጉ ሁለት ጠፍዐህዐሂዞርዮ ወታደሮችየመኪናይቱን ሞተር ለማስነሳት ይታገላሉ እንበላቸው አሰግድ ወደሰዎቹ አፈጠጠ ቆይኔ ቆጣ አለ በሪሁን ቀደም ብለው ከስፍራው የተንቀሣቀሱት ተሽከርካሪዎች ድምኢ ለጆሮ እየራቀ ቢሄድም የሚያነሱት አቡዋራ አፈርማ ደመና እየሊ ከሩቅ ይታያል ሁለቱ የጠላት ወታደሮች የመኪናይቱን ሞተር ለማስነሳት ታግለው ስላልሆነላቸው አንደኛው ወታደር የሬድዬ መነጋገሪያውን አነሳና እጁን እያወራጨ ከሌላ ስፍራ ከሚያነጋግረቤ ሰው ጋር ሲጨቃጨቅ ቆየና መነጋገሪያውን በንዴት ወረወረው መሀረቡን ከኪሱ አውጥቶ የፊቱንና የአንገቱን ላብ አየጠራረገ እነበሪፃን ወደነበሩበት ቁጥቁዋጦ መጣ ልበለው። ጨረቃ ሲጉዋኩዙ አንዲያ ከሆነ በከተማይቱና በአካባቢዋ የጠላት ጦር ኖራል አለ አሰግድ ይህ አይቀርም ጠላት ያጋዘውን ሠራዊትና ዘመናዊ የጠር ሣሪያዎች የሚያከማቸው በሚይዛቸው ቁልፍ ቦታዎችና ከተጣኤኳ ካባቢ ነው እሰካ ሁን ካለፍንባቸው አካባበምች ይልቅ የጠላት ጦር ሚበዛው ከፊታችን ነው አለ በሪሁን ጠፍዐህሂዞር ምፅራፍ ሰባት እነበሪሁን እንደገመቱት ወደ ፊት እየገፉ በሄዱ ቁጥር በአካባቢው የሚርመሰመሰው የጠላት ጦር ብዛት ጨመረ በተለይ ወደ ደገዛቡር ሲቃረቡ ገዞዋችው አስቸጋሪ ይሆን ደመር ቢሆንም ከተማይቱ ውስጥ ሳይገቡ ለማለፍ አልፈለጉም ቀኑን እንደተለመደው ቁጥቁዋጦ ውስጥ ተሸሽገው ዋሉና ለአይን የዝ ሲያረግ ገዞ ጀምረው ሲነጋጋ ከተማይቱ አቅራቢያ ደረሱ ከተማይቱን መሀል ለመሀል ሰንጥቶ በሚያልፈው ጨረር ወንዝ አቅራቢያ ምቹ የመደበቂያ ስፍራ መርጠው ቀነን ለማሳለፍና እዚያው ለለመቀየት ወሰኑ ጸሐይ ምሥራቅ አድማስ ላይ የጋለ አለሎ ስትመስል አካባቢው ወለል አለ እስቲ ዙሪያውን ልቃኝና ልምጣ አንተ እዚሁ ቆይ አለ በሪሁን ብድግ ብሎ የከተማ አካባቢ ስለሆነ በቀላሉ ትጋለጣለህ ግዴለህም አልጋለጥም አ ሁ ቀየኝ መጣሁ ብሎ ከቁጥዋጦው ወጣ አሰግድ በጀርባው ተንጋሉ ስለ ደረሰበት አደጋ ከሞት ጋር እየታገለ ስለተገዋዘው ረጅም ጎዳና ወደ ፊት ስለሚገጥሙት ችግሮች ሲያሰላስል በአቅራቢያው የሰዎች ንግግር ሰማ ጠመንጃውን በተጠንቀቅ ይዞ ሲመለከት አራት ሰዎች ፍየሎች እየነዱ አለፉ እነሱ አልፈው ጥቂት እንደቆዩ በሪሁን በሌላ አቅጣጫ ብት አለ ገፎዐበዐ«ዞርዩኮ እንዴት ነው አካባኪው። ቤሩን ብሎ ተጣራ በርሁን እንዳልሰማ ሆኖ እርምጀውን አፈጠነ ቤሩን አትፍራኝ አይዞህ ቆየኝ አናግረኝ አለ አስማኤል ድምጽን ዝቅ አርጎ በርይሁን እስማኤልን ሌላ ሰው ያልተከተለው መሆኑን ተረድቶ ከመንገድ ወጣ አሰና አንድ ቤት ጥግ ቆመ ቅሞ መነጋገር ክልክል ነው ዝም ብለህ ተከተለኝ አለ እስማኤል ጨብጦት እያለፈ እየተጠራጠረ ተከተለው ትንች እልፍ አንዳሉ አጥፍ አሉና ክንድ ቤት ውስጥ ገቡ ቤቱ ከጨፈቃ ተሰርቶ ጣራው በስሸዋ የተከደነ ነው ክፍሉ ውስጥ ሁለት አግዳሚዎችና አንድ ትንሽ ጠረጴዛ አሉ እስማኤል በቀጥታ ወደ ውስጠኛው ክፍል ሲገባ በርይሁን ቆም አለ አስማኤል ደገሃቡር ከተማ ውስጥ አሉ ከሚባሉት የሸቀጣ ሸቀጥ ነጋዴዎች አንዱ ነበር በርይሁንና አንዳንድ ጉዋደኞቹ ሲኖራቸው እጅ በአጅ በመክፈል ሳይኖራቸው በዱቤ የሚፈልጉዋቸውን እቃዎች በመውሰድ የረጅም ጊዜ ማሚሳቸውደንበኛቸው አርገውት ነበር ወዳጅነታቸው ከዚያም አልፎ ስንዳንድ ውለታዎች አስከመለዋወጥ ከፍ ብሎ ነበር ግባ ወደ ውስጥ አትፍራ እመነኝ እኔ አንተን ለማስያዝ ብፈልግ ምንም ጊዜ አይወስድብኝም ግን አላረገውም ወሳሂ አመነኝ ቤሩን አለ አስማኤል ወደ ሁዋላ መለስ ብሎ እየሣቀ ተከታትላው ወደ ጐዋዳ እንደገቡም ተቀመጥ ሻይ ይምጣልህ እያለ ወደ ውስጠኛው ክፍል ሰሊገባ ሲል ቲዘቄሀዐዐ«ዩሂዞዞኮ የለም ግድ የለም አልቆይም ሄዳለሁ ይልቅስ የምንነጋገ ጨ እንነጋገር አለ በሪሁን የእስማኤልን እጅ ያዝ አርጎ እስማኤል እበሪሁን ጐን ቁጭ አለና አንድ እጁን ትከሻው ላይ ጣ ል አርጎ አይን አይኑን እያየ ቤሩን አይዞህ እመነኝ አብሬን ኖረናል ምንም ሣትጠራጠርና ሳትፈራ ማንኛውንም ነገር ንገረኝ አለ ስለምኑ። አለ አሰግድ። ሶስት ልጆቻቸው በሰሞኑ ጦርነት ሞተውባቸዋል አራቱ ደሞ በወራሪው ጦር ታዋናነው ተወስደዋል የት እንደደረሱ አይታወቅም ሰውዬው በሕዝብ ዘንድ ተወዳጅ የመሆናቸውን ያህል በጠላት ይፈራሉ አለ እስማኤል ወደነበሪሁን ፍበሂኮዮ ጎንበስ ብሎ በሹክሹክታ አነበሪሁን እንዳጎነበሱ የፃጂን ሹል ጴሁ የደፉዋትን ሾጣጣ ኩፊያ ከኩፊያቸው ሥር የሜ ብረቀር ትኩር ብለው ተመሰለከቱ አስማኤል አሁንም ድምጽን ዝቀ አርኙ ከሰሳቸው ጐን የተቀመጠው ደሞ ሐሚድ ጣሂር ይባላል በአካቢያችን የጠላት እንቅስቃሴ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የ ቃውሞ ድምጹን እንዳሰማ ነው አንድ ጊዜ በጠላት ሰርጎ ገቦች ተገይ ከተወ በሁዋላ ለአመት ያህል በደፈጣ ውጊያ ሰልጥኖ አመለጣቸውጡ አሁንም በድብቅ ነው የሚኖረው ህዝቡ ስለሰሚወደውና ስለ ሚፈልገው ሸሽጐታል መሀል የተተመጠው ልጅ እግር ሰውዬ አብዱ ኑር ይባላል እሱም በሰርጎ ገቦች ታናና ከተወሰደ በሁዋላ አምልጦ ነው የመጣው አስተናጋጃችንን አሊፃሽን ከዚህ በፊት አስተዋውቴያችቷለሁ ቀደም ብሎ በጫት ንግድ ይተዳደር ነበር እርግጥ መጀመሪያ በጠላት ኘኝሮፓገንዳ ተታሎ አብርዋቸው ቆይትዋል ለደፈጣ ውጊያና ለመረጃ ትምህርት ወደ አንድ የአረብ አገር ልከውትም ነበር ከቪያ አንደተመለሰ የአላማቸውን ከንቱነት በመረዳት ኮብልሎ ወደ ተውልድ አገሩ ተመለሰ አሁን የጠላት ጦር በመጣ ጊዜ ከተማይቱን ለመከላከል ከተዋደቁት ጀግኖች ጋር ከፍተኛ ተጋድሎ አርግዋል ዛሬ ደሞ ወዳጅ መስሎ ከጠላት ጋር በመስራት ላይ ስለሆነ ለቡድናችን በጣም የሚጠቅም ሰው ነው ፃጂ ጎደኔ ጸሎታቸውን እንዳበቁ በሁለቱም መዳፎቻቸው ፊታቸውን ቁልቁል እያሹ ወደነ በሪሁን ዞር ብለው እንደምናችሁ ወንድሞቼ አሉ እነበሪሁን ብድግ ብለው በድጋሚ እጅ ነሱ። ጠየቀ አስሰግድ ከሉ የሚፈልጉትን ምስጢር ለማግኘት ቀደም ብሉ ስሉነዚ የሚያውቀው ምስጢር ካለ እንዳያወጣ በተለየ ግዳጅና ተልነኩ ለማሰማራት ሊሆን ይችላል አለ በርይሁን የስጋት ፈገግ እያሳየ የከገፎዐር«ኗዞፀዩ ምዕራፍ አሥር በሪሁንና አሰግድ ደገፃቡር ከተማ ከገቡ አንድ ወር አልፍዋቸዋል ተደም ብለው ከተማው መግቢያ ላይ የቀበሩትን መሳሪያ በአሳቻ ጊዜ በመውሰድ ቤት ውስጥ ሸሸገው እስማኤል በከፈተው አዲስ ሆቴል ውስጥ ስራቸውን በትጋት ያካሂዳሉ ሆቴሉ ከገጠር አነስተኛ ምግብ ቤቶች ያልተለየ ቢሆንም በከተማዋ ታወቂ ሆኖ ብዙ ደንበኞችን አፍርትዋል በሪሁን በአስተናጋጅነት አሰግድ በምግብ አብሳይነት አስማኤል ደሞ ስራው ከበድ ያለበትን ወገን እየረዳ በገንዘብ ተቀባይነት ይሰራሉ በርከት ያሉ የጠላት ጦር አባላት ከተራ ወታደር እስከ ከፍተኛ መኩዙንኖች የእስማኤል ምግብ ቤት ደንበኞች ሆኑ እንዲያውም አንዳንዶቹ በተለይም ከኦጋድን ተመለመሉት ሚሊሽያዎች ሆቴሉ ውስጥ ልዩ ስፍራ እየተዘጋጀላቸው ጫት ይቅሙ ጀመር በሪሁን ባስታናጋጅነት ችሎታውና በታዛዥነቱ ትሁት ሰራተኛ ተባለ አስማኤል ደሞ ለደንበኞቹ የተለየ ክብር በመስጠቱና በችግራቸው ጊዜ በገንዘብ ጭምር ስለረዳቸው ታማኝ የልብ ወዳጃቸው ሆነ ደንበኞቹ የሆኑ የጠላት ጦር አባላት እርስ በርሳቸው ሲጣሉና በመካከላቸው አሰመግባባት ሲፈጠር የሚያስታርቃቸው እሱ ሆነ መኩንኖች ደንበኞቹም ቢሆኑ ብሶትና ብስጭታቸውን ያዋዩታል ምክርም ይጠያይቁታል አንድ ቀን የዶፋን ጦር አባላት የሆኑ ሁለት ወታደሮች ጉዋዳ ጠፍዐህዐሂዞር ውስጥ ተነጥፎላቸው ጫት ሲቅሙ እስማኤልም ቫይና ቤ ቶት አፍልቶ ሰንደልም አጭሶ አብሮዋቸው ተቀመጠ አኔኮ በጣም የሚገርመኝ አለ ረዘም ጠዋር ያለው ወታደር የጫቱን ቀንሰጥ እየቀነጣጠሰ እኔኩ በጣም የሚገርመኝ ከፈት የምንተድመወመና በጦፄነ እሳት የምንማገደው እኛ ስንሆን ተጠቃሚዎቹና ፍላጎታቸው ሁሉ የሚሙዋሳላቸው የመደበኛጤጡ ሕ አባላት መሆናቸው ነው አለቆቻችን ሰነሱ ከሚያደርጉት ክብካቢ እሩቡን ያህል እንኩዋን ለኛ አያስቡም የራሳቸውን ጦር እንደልዩ የተቀደሰ ዘር ይቆጥሩታል ሞት በፊቱ እንዲያልፍ አይፈልጉም አለ ምርር ባጳ ጸነጋገር ምናለቤት አሁን ይህን ባታነሳብን። ብሎ አሰግድ። በቅርብ ቀን እርምጃዎች መጡ ሰ ካልጀመርን መቀደማችን እርግጥ ነው ሲል ይህንነ ስጋቱን መግለጤ ነው እስከ አሁን በተግባር እንዳየነው ከሆነ እስማኤል የሚታመን ሰው ነው ራሱ እንዳለው እኛን ማጋሰጥ ቢፈልግ የሚችግረው ነገር አለነበረም እና ግድየለህም አትስጋ አለ በሪሁን የአሰግድን ትከሻ መታ መታ እያረገ ይህን የሚወያዩት በእለቱ በሚደረገው ሌላ ስብሰባ ላይ ለመገኘት ወደ ስጋ ነጋዴው አብዲ ኑር ቤት በመሄድ ለይ ሳሉ ነበር በዚያን እለት ስብሰባ ላይ እስማኤል አልተገኘም ቤት ቀርትዋል ይህ የሆነው ማሞሻውን የሚመጡ ሰዎች ስለነበሩና ከነሱ ጋር የሚሠራው ሥራ ስላለነው ስብሰባው ሥፍራ ሲደርሱ አባሎቹ ሁሉ ቦታ ቦታቸውን ይዘው አገኙዋቸው በመዘግየታቸው ይቅርታ እየጠየቁና ሰላምታ እየስጡ አልፈው በተዘጋጀላቸው ሥፍራ ተቀመጡ እንደ ተለመደው እጣን ጥጭሶ ምርቃቱ ወርዶ የስብሰባው ሰርዓት ተጀመረ በስብሰባዎች ወቅት አዘውትረው ይህን ስርዓት የሚያረፐት በአካባቢው ልማድ መሰረት ዱአ ጸሎት በየቤቱ ስለ ሜደረግ ስርአቱን ሽፋን በማረግ ተግባራቸውን ለማክናወን ነው ስርአቱ ጋብ ብሎ ወደ ውይይቱ ሲገቡ ፃጂ ጎደኔ ጉረሮዋቸውን ህ በበዩ ዕዐዩዐዕዕዐሂዞርዮኮ እስቲ እስከዛሬ ስለተከናወኑትና ወደፊትም ስለሚከናወኑት ራዎች ከየሃላፊዎቹ እንስማ አሉ በዙሪያቸው ያሉትን ሁሉ ህ ተመሰኮቱ ሁሉም ለውይይቱ በሚቀናቸው ሁፄታ እየተመቻቹ ኦ ተቀመጦ አንተ ጀምርልን አሉ ሃጂ የመረጻና የኘሮፓጋንዳ ክፍሉ ኃላፊ ሆነው ወደ አሊሃሽ ዞር ብለው አሊፃሽ መዳፎቹን አሻሸና ተግባራችንን በጥሩ ሁኔታ በማከናወን ላይ ነን ማንኛውም ነገር ሇላ ጎደል ተሳክቶልናል ከተማው ውስጥና ባካባቢው አደጋ በመጣል ተግባር ለሚሰማሩት አባሉቻችን የሚረዱ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ተገኝተው ታድለዋል በተጠየቅን ጊዜም እንደ አስፈላጊነቱ ለማቅረብ እንችላለን ህዝቡን በምስጢር ለማነሳሳት የምናረገውን የቅስቀሳ ተግባር በከፍተኛ ጥንቃቄና በዘዴ ተያይዘነዋል ከነዚህ ውሰጥ በጣም የምናቸውንና ፍላጎቱ ያላቸውን አደጋ ለሚጥለው ቡድን ልከናሻዋል ገንዘብና ልዩ ልዩ ትጥቆች በማሰባሰቡ ስራ የምንፈልገውን ያህልም ባይሆን አጀማመራችን ደህና ነው እንደምታውቁት መሳሪያ ጥትቅና ጠቃሚ ወሬ መረሻ ለማግኘት ገንዘብ ያስፈልጋል ገንዘብ መሰብሰብ ትጋትን ይጠይጠይቃል አደገኛም ነው ከፍተኛ ጥንቃቄንና ብልህነትን ይፈልጋል በመረጃ አሰባሳቡ በኩል በርከት ያሉና የሚያስደስቱ የሚየስፈሩም ወሬዎች ይደርሱናል ከሚያስደስቱት ወሬዎች መፃል በሁለተኛው ቀን ስብሰባችን ላይ እንደገለጽኩት በጠላት ጦር አበሎች መሃል ያለው መቃቃር እየሰፋ በመሄድ ላይ ነው ልዩ ልዩ ጎሳዎች በጦሩ ውስጥ ያሉትን ያመራር ስፍራዎች ለመያዝ በሚያረጉት ትግል ከፍተኛ ዩክፎኮዮ ተቃርኖ ተፍጥርዋል ሁሉም የራሱን ጎሳ በስልጣን ለማሳደግ ይጥራል የጎሳቤ ወደ ግንባር እንዳይሄድበት ይከሳከሳል ግንባር ያለውም ጠ ርእየ ስለ አስቸገራቸው መፍትሄ መስልዋቸው የጦሩ አዛፐች በየኒ ዜ ወታደርችና መኩንኖችን ይረሽናሉ እስር ቤቶቻቸውም ጣበዋል ከፍተኛ መኩንኖቻቸውም የግል ጥቅማቸውን ያሳድዳሉ በደ ጋጡ አካባቢ የሚያሰማሩዋቸውን ወታደሮች ወደ ዘረፋው እንዲይ ኮኩሩ ያረጉዋቸዋል ልዩ ልዩ አቃዎች በተለይም ጫት እየዘረፉ ወደ ሞቃድሾ የሚልኩ አሉ እዚህ ከተማችን ውስጥም ለሕዝቡ የሚቀርበውን ጫት በተዘዋዋሪ የሚያስቸረቸሩት እነሱው ናትውዉ አብዛኛዎቹ ከፍተኛ መኩንኖች በዚህና ይህን በማሳስሉ ወራዳ ተግባሮች ተሰማርተዋል አንድ ከፍተኛ መኩንናቸው በወረራው ወቅት ከማረካቸው ሰላማዊ ሰዎች መካከል የመረጣትን የመሃል አገር ሴት እንደሰማሁት ስምዋ ኤስቴር ይባላል በሄደበት ሁሉ የወታደር ልብስ አልብሶ በድብቅ ይዝዋት ይዞራል ወድዋታል ከሁለት ቀናት በፊት ደሞ ሌላ ከፍተኛ መኩንን ይህችን ሴት ሲያበልጋት ወዳጅዋ ስላየው በጥይት አቁስሎታል ይህ ሁኔታ በበታች አባሎችና ባለቆች መካከል ያለውን ቅራኔም አባብሶታል በሌላ በኩል በትናንትናው አለት ፊቅ መንገድ ላይ ይጉዋዝ በነበረ የጠላት ጦር ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶበታል ጉዳቱን ያደረሱት የአዲሱ ሚሊሺያ ጦር አባሉቻችን ናቸው እነዚህ ሚሊሺያዎች ከወራት በፊት ወደ ኦጋዴን ጫፍ ዘለቆ የነበረው ጦር አካል ናቸው ይባሳል የጠላት ጦር ምቹ ቦታዎችን አስቀድሞ በመያዙና በመሳሪያም አይነት አባል ቲጠፎዐዚህዐ«ሂዞዐዩ ት። አለ አንድ ጐርናና ድምጽ ከውስጥ እኔ እስማኤል ነኝ በሩን የከፈተው ሰውዬ አንገቱን ብቻ ብቅ አርጎ ተመለከተና አይኖቹን በሪሁን ላይ እንደተከለ ምነው እስማኤል ምን ፈለግህ። አለ አስማኤል ምግብ ለማብሰል የሚዘጋጁበት ጊዜ በርየሁንን እና አሰግድን እያየ ህ ጠፍፎዐዕህሂዞርዮ በሁዋላ እንነጋገራለን አሁን ወደ ስራው አለ በሪሁን ተፍ ጉኒ አያለ በሪሁን እንዳለው ቶሎ ቶሎ ብለውና ተረዳድተው ለምሳ የሚሆን ምግብ አደረሱ ገበያው ደርቶ የበላው ሲወጣ ያልበላው ሲገባ ቆየ ዘግየት ብሎ አንድ አጠር ፈርጠም ያሰ ሰውዬ መጣ ከዚያ ቀደም እነ እስማኤል ቤት ተመግቦ አያውቅም ሽርጥ እገልድሞ ከላይ እጀ ጉር ሽሚዝ ለብስዋል በልብሱና በሰውነቱ ንጽህና ሰውዬው ከከተማው ነዋሪዎች በተለይም ከአዲስ መጦቹ አንዱ መሆኑን መገመት ይቻላል በሪሁን ሰውዬውን ሲያየው አንዳች ነገር ውርር አረገው የታዘዘውን ምግብ ለማምጣት ማድቤት ገባና አሰግድ ያ ሰውዬኮ መጣ። አሉ ሁሉም ባንድነት ከግማሽ ሰዓት በፊት አልያዝም አያሉ ሲታገሉ ገደሉና ሬሳቸውን ይዘውት ሄዱ አሉ አለ እነዳቀረቀረ ቤቱ በከባድ ዝምታ ተዋጠ ሁሱም አቀረቀሩ የሆነው ሆንዋል አሁን ውይይታችንን እንቀጥል እኛንም ዩበፎቹርዞዮ የሚጠብቀን እድል እሳቸው የገጠማቸውን የመሰለ ሊሆን ይችላል ባለፈ ነገር መቆጨቱ ፋይዳ የሰውም ቁም ነገሩ የሆነውን ሳሰመድጌ መጠንቀቅ ነው አለ በርይሁን ምክር በሚመስል አነጋገር ሁሉም ዛሳባቸውን ሰበሰቡና በበሪሁን መሪነት ውይይቱ ቀጠ ሌ ስብስባው የድንጋጤና የስጋት ደመና አንጃበበበት በተለመደው መሠረት መጀመሪያ አሊዛሃሽ ሪፖርቱን አሰማ የየቡድኑ መሪዎች ስስ ስራቸው አፈጸጸም በየተራ ሪፖርት አቀረቡ ጥፕቆማ ብቻ አንደተጨባጭ ማስረጃ በሚያገለግልበት በአሁኑ ጊዜ ብዙ መሥራት ይቻላል ተጣጥሮ የባለስልጣን ወዳጅ መሆን ነው የባለስልጣን ወዳጅ ባለሥልጣን ነው ይታመናል ቢዋሽ እንኩዋን ደፍር ውሸታም የሚለው የለም የወደደውን መልአክ የጠላውን መልአክ ሰይጣን ነው ብሎ ሲጠቅምም ሆነ ሲጎዳ ይችላልአለ አሊፃሃሽ ትንሽ ፈገግ ብሉ የጠላት ጦር ምንም ቢረሽነኑትና ቢያስገድዱት ወደ ፊት ለመግፋት አልቻለም እንደውም የያዘውን ስፍራ እየለቀቀ ወደ ሁዋላ በማፈግፈግ ላይ መሆኑ ይወራል የወገን ጦርም ሚሊሽያውን ጨምሮ በዘመናዊ ትጥቅ በመደራዳት ላይ ሰለሆነ በቅርብ ቀን ማጥቃት ይጀምራል የሜል የፍርሃት ሹክሹክታ በጠላት ጦር ሰፈር ይሰማል የጠላት ጦር ባለሥልጣናትንና አደገኛ ጠላቶቻችንን በመግደል በመካከላቸው ጠላትነት እንዲፈጠር በማረግና በየጦር ሰፈራቸው ስደጋ በመጣልእስከ ዛሬ ብዙ ሰርተናል ከዛሬ ጀምር የተወሰንን ሰዎች በተለይም አኔና አሰግድ ከእይታ መሰወር ህቡዕ መግባት አሰብን ዩዘክዐሀሂኮዮ ለአሁኑ ሁኔታ ያለን አማራጭ ይህ ነው አሊሃሽና እስማኤል አሰገዳጅ ሁኔታ እስከመጣ ድረስ አሁን ባሉበት ሁኔታ ይቀጥሉ የኛ ህቡዕ መግባት አንቅስቃሴያችንን ለማፋጠን ይረዳናል ለወደፊቱ እርስ በርሳችን የምንገናኝበትን አዲስ ስልትም መቀየስ አለብን አለ በርይሁን ቡድኑ የሚጠብቀውን ግዙፍ ፃላፊነት በሚያስገነዝብ አነጋገር እኩለሌሊት ሆኖ የቡድኑ ስብሰባ ሊያበቃ ሲቃረብ ራቅ ካለ ቦታ ተኩስ ተጀመረና እየቀረበ መጣ የመኪናዎች እሩጫና ትርምስ በዛ ትንሽ አእንደቀዩ ቡድኑ ያለበት ቤት በር ተንኩዋኩዋ ሁሉም ወደዚያ አፈጠጡ በሪሁን ወደ አሰግድ ዞር አለና ቦንቡን ይዘሃል። አለ ሹፌሩ ድምጹን ከፍ አርጎ በርከት ያሉ ወታደሮች ዱብ ብዱብ አያሉ ሲወርዱ እነ በሪሁንም ቀልቀል አሉና ወረዱ ጠፍዐዕህሂዞርዮ ጨረቃ ደመናውን ገላልጣ ብቅ በማለት ሙሉ ብርሃን ለግሳለች ንፋሱ የተፈጠረውን ሽብር የፈራ ይመስል ጸጥ ብልዋል የደገሐቡር ሀዝብ ቤቱን ዘግቶና መብራቱን አጥፍቶ በየቤቱ ይጨነቃል በስቃይ ዘምትተራመሰው ከተማ ጋር ያቃስታል እነበሪሁን በመጡበት ሁኔታ እየተሹለከለኩ አሊሃሽን ወደ ቀ ውበት ስፍራ አመሩ ቦታው ሲደርሱ አጥሩን ተመሰከቱ በምልክትነት እንዲሰቀል የተስማመብት ጨርት አለ ሰላም ነው ይሄኔ እንቅልፉን ይለጥጣልእያለ በሪሁን ሲናገር ቀይሀ አለ አሰግድ አሊሃሽ ወደ ነበረበት አቅጣጫ አፍጦ ወዲያው ሰበርይሁን ምልክት አሳየውና ግራና ቀኝ ፈንጠር እያሉ በመንርከክ ጠመንጃዎቻቸውን ደገነ አንድ ዴቂቃ ሁለት አምስት አስር ደቂቃዎች አለፉ ምንም የለም በሪሁን ከነበረበት ብድግ ብሉ አሰግድ ጎን ቁጢጥ አለና ምን ክይተህ ነው። እሱም እኩ ከአብዲኑር ጋር ከፄደ ደጋፊያችን ነበር ለይዘው ሞክሬ ነበር ጠልፌ ጣልኩት እተኛበት ሆኖ ቦምብ ሊወረውርብኝ ሲመቻች በሳንጃ ቀደምኩት ሌላ አማራጭ አልነበረሦ እሄ ደሞ ያኔ ይህ ሁሉ አልታየኝም ሰውዬው ማለት አብዲኑር በዚያ ቁመቱ ሲምዘገዘግ ልደርስበት አልቻልኩም ከሚያመልጠኝ ብዬ ነው የመታሁት ብደርስበትም አንተ የገደልከው ወታደር ያረገውን ማረጉ ስለማይቀር መሞቱ መሞት ነበር እስቲ የቅድሙን ወረቀት አምጣው ለሰሞነ ስራችን የሚጠቅመንን አንዳንድ ነገሮች እናገኝበት ይሆናል አለ በሪሁን አሰግድ ወረቀቱን አውጥቶ ወለሉ ላይ ሲዘረጋው ከአሊፃሃሽ በተረዱት መሰረት የንድፉን መስመሮች እየተከተሉ በዚህ በኩል ዘበኛ አለ ነዳጅ አለ ይሄ የመሳሪያ ግምጃ ቤት ነው እያሉ የጠለትን የጦር ሰፈር የማጥቂያ ስልቶች ይወያዩ ጀመር ሃለ ፋ እንዲህ ያለውን የጦር ካምኘ ለማጥቃት በርከት ያለ የሰው ነይፅ መሳሪያ ያስፈልጋል እኛ ደሞ ሁለት ነን ሰሞኑን አሊፃሽ ይጨመርሳችሁ ቢል እምቢ አልክ እንዴት አድርገን ነው አሰግድ ሲናገር አቁዋረጠውና ከተማ ውስጥ አደጋ ለመጣል በተለይም እንደ ደገሃቡር ባለች ብ ከተማ ብዙ ሰው አያስፈልግም ቆራጦችና የሰለጠኑ ጥቁት ን ይበቃሉ የጦር ሰፈሮችን በመሳስሉ ቦታዎች አደጋ ለመጣል ፀይም ለመውረር ግን እንዳልከው በተለያዩ ተልአከኮዎች የሚካፈሉ ብ ሶዎች ያስፈልጋሉ የክሁነ ጥናታችን ብቻችንን ለምንፈጽመው ተግባር ሰይሆን በከተማይቱ ዙሪያ ያለው የደፈጣ ተዋጊ ቡድናችን ለጣሰራውም ነውአለ እየሳቀ ጠላት በከፍተኛ ሁኔታ በተደናገጠበት በአሁነ ጊዜ እየተከታተሉ መምታት ያስፈልጋል አለ አስግድ ቡጢውን ጨብጦና ጥርሶቹን ገጥሞ መደናገጥ ብቻ ሳይሆን ተርበትብትዋል ከፍተኛ ጉደት ነው የደረሰበት በቀደም በሬደዮ እንደሰማነው የወገን ጦር ከየጦረ ግንበሩ ጠለትን በማባረር ላይ ነው በቅርብ ጊዜ ውስጥ እዚህ ይደርስ ይሆናል አሰ ለጥቂት ጊዜ ዝም ተባባሉ ከተዘጋባቸው ጎጆ ወጥተው በፃሳብ ፈረሶች በየአቅጣጫው ጋለቡበ በሪሁን ልጆቹና ሚሰቱ ፊቱ ድቅን አሉበት በተስፋ ስመመን ተጓ የወገን ጦር ወደ ውሰጥ የዘለቀውን የጠላት ጦር ድል እያረገ ሲመጣ እሱም ተቀላቅሉ ጠላትን ሲነዳልበድል ወደቤቱ ሲመለስ ለምለም ጥልፍ የሃገር ልብስዋን ለብሳ ዞማ ጳጉርዋን በደርባዋ በፎዐበሀ ሂኮኮ ቁልቁል ለቃ ቀድሞ አንደምታረገውሌጆቹ ከበው ሲንጠላጠለበትታየው በህይወት ባገኛቸው አይደል ብሎ በረድሙ ተነፈሰና ዞር ብሌ አክሰግድ። የሚጠይቀውን ዋጋ ከፍለን አለ በሪሁን ጥርሱን ነክሶ አሰግድና አሊሃሽ በጥያቂ ተያዩ ዩጠፎህሂዞኮ ምዕራፍ ሃያ አንድ በማግስቱ ረፋዱ ላይ በሪሁንና አሰግድ አንድ ቦታ ለመሄድ ሲገጃጁ አሊፃሽ መጣና ከሃሚድ ዘንድ መልእክት ደረሰኝ ሚሊሺያውም መጣ እያለ ሲናገር ክንድ ረዘም ጠቆር ያለ ሰውዬ ተከትሎት ገባ አሊሃሽ ወደ ሰወዬው እየተመሰከተ ይፄ ብሎ በያዘው ወረቀት ላይ የተጻፈውን ስም ሰማንበብ እየተቸገረ አ አ እኔነ ሲል ሰውዬው ጣልቃ ዝና አኔቦሳጸሬ ኢባላለው አለ በተሰባበረ አማርኛ አው እሱ ነው ትናንት የነገርኩዋችሁ ሚለሊሽያ ፃሚድ ነው የከው አሰ ፈገግ እያለና አኔቦን አያየ አንኩዋን ለዚህ በቃህ እኔ በሪሁን ይፄ አሰግድ እሱ አብሮህ የመጣው ደሞ አሊሃሽ እንባላለን ወደፊት ከኛ ጋር ትሰራለህከፈለክ ነው። አለ አሰግድ ቤተክርስቲያነ ዙሪያ ያሉት መቃብሮች ተነዳድለው ቀርቆሮዎችና እንጨቶቻቸው ተነቃቅለው በላያቸው ሳይ የተተከሉት መስቀሉች ተሰባብበረው ስለ አየ እያዘነ ውሻ የክንበሳን አሬሳውንም ቢሆን አይቶ መጮሁ ጸየቀርም አለ በሪሁን እየሳቀ ቤተክርስቲያኑ የመድሃኒት ማከመቻና አንዳንድ ከዩተኛ ባለስልጣኖች በጦርነቱ ሲቀስሉ ለጊዜው ማሳሪፊያ ሆንዋል ይህ የተደረገበት ምክንያት የኢትዮጵያ የጦር አይርኘላኖች ቢመጡም የአምልኮ ቦታዎችን እንደማይመቱ ስለታወቀ ነው ቲዘበፎዐ«ሂኮዩ ከተማይቱ ውስጥና ባካባቢው በተፈጠረው ውጥረት ምክንያት የሰዓት አላፊው ወደ ቀነ አስራ ሁለት ሰዓት ተመልስዋል ህዝቡ በጊዜ ወደ ቤቱ ለመግባት ይጣደፋል የጠላት ወታደሮች ከተማይቴቲ ውስጥ የተበተትትን ቁስለኛ ወታደሮቻቸውን በዱላ እየነዱ ወደ ማደሪያቸው ይወስድዋቸዋል የሚድኸው የሚያነክሰው ፊቱ በሙሉ በፋሻ ተሸፍኖ በመሪ የሚፄደው ሁሉ አለቃውን እግዚአብሔርንራሱን አሱነቱን እየተሳደበና እየተራገመ በሁዋላው ካለው ዱላ ለመሸስ ብቅ ጥልቅ ይላል መትረየሶች በተጠመዱባቸው መኪናዎች ላይ የተቀመጡ ወታደሮች አካባቢውን አየገረመሙ ያልፋሉ እነ በሪሁን ግዳጃቸው ስፍራ እንደደረሱ ቦታው ላሳይ ይጠብቃቸው የነበረ ሰው በሚሰጣቸው ምልክት መሠረት በቅደም ተክተል አንድ አነስተኛ ቤት ውስጥ ገቡ ቤትዋ እንደ አብዛኛዎቹ የአካባቢው ቤቶች ግድግዳዋ ጨፈቃ ጣሪዋ አሸዋ ነው አንድ ሰው ከሁዋላቸው ገባናወደ ውስጥ ግቡ እያለ ቀደማቸው ጉዋዳ ገብተው አረፍ እንዳሉ ሻይ ቀረበላቸው ትንሽ እንደቆዩ አስተናጋጃቸው ብድግ አለና እኔ መፄዴ ነው አብሮዋችሁ የሚቆይ ሰው አሁን ይመጣልብልዋቸው ወጣ ቤቱ ጉዋዳ ውስጥ ሆኖ አንደገና ወደ ውስጥ የሚያስገባ ሴላ በር ይታያል በሩ ባሮጌ ጨርቅ ተጋርድዋል በሪሁንና አሰግድ ሻያቸውን ፉት እያሉ መጋረጃውን በንቃት ሲመሰከቱ የሴት ድምጽ ሰሙ ወዲያው መጋረጃው ተገለጠና አንድ መልከምልካም ሴት የበራ ፋናስ ይዛ ብቅ አለች ዩጠዐዞዩ አሰላም አሌይኩም ነበድ። የሸፋሳቸው ጠርዝ በኩል የተዳሰሰው አይኖችዋ ከጥርሶችዋ ጋር ይስቃሉ ትኩር ብለው ሲመሰከቱ የልብ ሚስጢር የሚያነቡ የመስላሉ ራት ላምጣላችሁ ብላ ብድግ ስትል ድ የለም በልተናል አለ በሪሁን በእጁ ጭምር እየተከላከለ ለናንተ የተዘጋጀውን እራት ማን ሊበላላችሁ ነው አለችና ድርያዋን ረዥም ቀሚስ ከፊት ወደላይ ስብስብ አርጋ በመያዝ ወደ ጉዋዳገባች አሰግድ በሪሁንን አየውና በርግጥ ለልዩ ሥራ የተቀመጠች ናት ሸቶዋ ስሜት ይኩረኩራል አለ አሰግድ ሳቅ እያለ ብበአሁኑ ጊዜ በሽቶ የሚኩረኩር ስሜት የለንም ሃሊማ ያጋጀችውን አራት አቀረበች ክስጋ ጋር የተሰራውን ሩዝ ወተተ ዳቦአያመጣች ደረደረችና አጠገባቸው ተቀመጠች በሪሁንና አሰግድ ምንም እንኩዋን ካስከፊው ርሃብ ከተለያዩ ወራት ቢቀጠሩም በጥንቃቄ የተዘጋጀ ጣፋጭ ምግብ ሲመገቡ የመጀመሪያቸው ነበር ሩዙንም ስጋውንም ወደ ፊታቸው እየገፋች ወተቱንም እየቀዳችላቸው ደህና አርግው ተመገበ ምፃቡ አብቅቶ አቃውን አነሳስታ ስትፄድ ጠፍዐዕህዐሂዞር ሁለመናዋ የተዥጎረጎረ ነገር አለ አሰግድ በአክሁኑ ጊዜ ውበትን የሚያደንቅ አይን የለንም አለ በሪሁን ወደሌላ እያየ አሰግድ በጉዋደኛው ሁኔታ እየተገረመ ዝም አለ ሸአሁን ወደ ግዳጃችሁ ቦታ ወስዳችሁዋሰሁ አለች ሃሊማ ሰአተዋን እየተመለከተች ስለሁኔታው በአጭሩ ብትገልጨጪልን አለ በሪሁን ባይኖቹ አየመረመካት ድርያዋን ትንሽ ወደ ላይ ሰብሰብ አርጋ ፊታቸው ቁጢጥ አለችና ድምጽዋን ዝቅ አርጋ አሊሃሽ አልነገራችሁም እንዴ። አለ ሸበቶው ሹም ደረቅ ፈገግታ አያሳየ በአቅራቢያው ካለው ጦራችን ረዳት የሚሆን አንድ ሻለቃ ጦር እናስመጣ በተጨማሪም በከተማይቱና በዙሪያው የተበታተነውን ጦራችንን አንድ ቦታ እንሰበስባለን ከዚያ ከአንድ አቅጣጫ በመጀመር ከተማይቱን በደንብ እናስሳታለን መጀመሪያ የምናረገው ግን የሻለቃው ወዳጅ ነች የምትባውን ሴት ቤትና አካባቢውን በተጠናከረ ፃይል በሜገባ መፈተሽ ነው ይህ ሳይዘገይ ዛሬ መከናወን ያለበት ተግባር ይመስለኛል አለ ቀጭኑ ሻለቃ ይህ ነው የተሻለው መንገድ አሁኑኑ ተእዛዝ ሰጣለሁ ምስጢሩ በሚገባ ይጠበቅ ሁላችሁም አሰሳውን በማስተባበር ተግባር ስለ ምትረዱን እዚሁ ትቀያላችሁ አለ ምክትል አዛዝ የሬዲዮ ስልኩን መነጋገሪያ እያነሳ ጠፍፎዐዕህሂዞርዮ ምፅራፍ ፃያ አራት አብዛኛዎቹ የደገሀቡር ከተማይቱ ቤቶች ዝግ ናቸው አልፎ ፎበየመንገዱ ላይ ይሚታዩ የበሽተኛ ልብስ የለበሱ የጦር ሜዳ ሰለኞች ብቻ ናቸው በየጦር ሠፈሮቹ ያለው ትርምስና ግርግር ዘትሮው ለየት ይላል ሁለት የወታደር ጂኘ መኪናዎች በክፍተኛ ዩዋነት እየበረሩ ከተማይቱን አቁዋርጠው ሄዱና በዚያው ፍጥነት ጦልሰው ወደ ዋናው የጦር ሠፈር አመሩ ብዙም ሳይቆይ ሆደሮች የጫት ካሚዮኖችና ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች ከጅጅጋ አቅጣጫ ወደ ከተማይቱ ገቡ የመኪናዎቹን ድምጽ የሰሙ አንዳንድ የከተማይቱ ነዋሪዎች ዕሶቻቸውን በመስኮት ብቅ እያረጉ አካባቢውን በስጋት ይቃኛሉ አንዳንዶቹ ደሞ ከጥቂት ጊዜ በኋላ የሚመጣውን አደጋ በመገመት ዢዘብ ያሉ መስኮቶቻቸውንና በሮቻቸውን ጠበቅ እያደረጉ ዘጉ መትረየስ የተጠመደባት ጂኘ ሁለት ካሚዮኖች ሙሉ ወታደሮች አስከትላ መጣችና መሃል ከተማ ስትደርስ ወደቀኝ አጥፍ ብላ ቆመቹ ካሚዮኖቹ ላይ የነበሩት ወታደሮች እየወረዱ ተሰለፉ ከጂኘዋ የወረደው የመቶ አለቃ ወደ ወታደሮቹ ጠጋ ብሎ ትንሽ አነጋገራቸውና በአመልካች ጣቱ ወደ አንደ መንደር ውስጥ እያመለከተ ትእዛዝ ሰባቸው ወታደሮቹ በሁለት ረድፎች ተሰልፍውና በመንጃዎቻቸውን በተጠንቀቅ ይዘው ሄዱና ሃሊማ ቤት አጠገብ ርሱቆሙ። ወታደርቻቸው ወደ ቤቱ የሚገቡበትን ዘዴ ይወያዩ ጀመር ዕስጨነቃቸው ሻለቃቸውን ከነ ህይወቱ የማግኘቱ ነገር ብቻ አልነበረም ሰረጅም ጊዜ የጎን ውጋት የሆኑባቸውን የጣምራ ጦር ቡድን አባሳት ምናልባትም የቡድኑን መሪዎች እናገኛቸው ይሆናል ብሰው ስሰአመትነ ቢቻል ከነ ሀይወታቸው ካልሆነ ገድለው ሁሉንም ሰማስቀሪት ስሰተጉዋትም ነበር ዝግጅቱና አቅዱ ሁሉ አበቃና በስፍራው የነበረው ጦር የጠመንጃውን አፈሙዝ ወደ ሃሊማ ቤት ደግኖ በደረቱ መሬት ያበክ ሁለት ብረት ሰበስ ተሽከሪካሪዎች ቀስ አያሉ ወደ ቤቱ ተጠጉ አንደኛው ወደ መስኮቱ ተጠግቶ መትረየሱን ወደ ውስጥ አነጣጠረ ሌላው በበሩ አቅጣጫ ቀመ የድምጽ ማጉያ የያዘ አንድ የመቶ አለቃ መስኮቱ አጠገብ ከቆመው ብረት ሰበስ መኪና ውስጥ ብቅ በሎ ሕዚሀህ ቤት ውስጥ ያለችሁ ሰዎች ልታመልጡ በማትችሉበት ሁኔታ ተከባችሁዋልና እጆቻችሁን በሰሳም ስጡ አጁን በሰሳም የሚሰጥ ሁሉ ምህረት ያገኛል አለና ጠበቀ ምንም መልስ የለም አንድ ሰው ወጥቶ ያናግረን መልስ የለም የመቶ አለቃው ሙከራው እንዳልሰራ ተረድቶ መኪናው ውስጥ ቁጭ ሲል ከሁዋላው አንድ የሽጉጥ ተኩስ ተሰማ የተኩስ ማስጀመሪያ ምልክት ነበር። ወይ አሰግድ። አለ በሪሁን እጆቹን ጨብጦ የክተማው አሰሳ ብዙ ሰዎችን ካሰቃየና እስር ቤት ካጎረ ከ ሃለ ፋ በሁዋላ አብቅትዋል እኔና ሌሎቹ አጋሮቻችን እስከ አሁን ደህና ነን በነገው አለት ከፍተኛ ኮንሾይ ከቀብሪደፃር ይመጣልና አስቡበት ይላል መልአክቱ አለ ሃሚድ የአሊሃሽን ደብዳቤ የመጨረሻ መስመር እያነበበ ጥቂት ከተመካከሩ በሁዋላ አሊፃሃሽ የአሰግድን ሁኔታ አየተከታተለ በየጊዜው እንዲገልጥላቸው መልእክት አስተላለፉ በሜቀጥለው ቀን ከፍተኛ ኮንኮይ ይመጣል ስለተባለ ቀደም ብለው ያወጡትን እቅድ ለጊዜው በመተው በኮንኮዩ ላይ አደጋ ወደ መጣሉ አሳብ አዘነበሉ በዚሁ መሰረት አደጋ ጣዩ ቡድን በሁለት ተከፈለና አንዱ በሃሚድ ሁለተኛው ደሞ በበሪሁን እንዲመራ ተወሰነ ሃሚድ ጣሂር የራሱን ቡድን ይዞ ሌሊቱን በመገስገስ ቀብሪደፃር መንገድ ላይ አድፍጦ አደጋ እንዲጥል በሪሁን ደሞ ቡድኑን ወደ ከተማው አስጠግቶ የአሰግድን ታእንዲከታተልናከአሊፃሽ በሚደርሰው መረጃ መሰረት አስፈላጊ ነው ብሎ ያመነበትን እርምጃ እንዲወስድ ተወሰነ ጠፍዐህዐሂዞርዮ ምዕራፍ ፃያ ስድስት አሰግድ ቆስሎ በጠላት ጦር በተማረከ ጊዜ የቆቀሰሰው ትከሻው ሳይ ነበር። አለ አሰግድ እሱም ድምዑን ዝቅ አርጎ አፉን ደም ደም አለው መላ ሰውነቱ ጋለ በጾጆርባው የሚወርደው ትኩስ ላብ የበረዶ ውሀ ሆነበት ሊገድሉን ነው ትናንትም በዚህ ሰዓት መጥተው ነው ብዙ ስዎች የወሰዱት ከውጭ ሰዎች በችኮላ ሲራመዱ በትአእዛዝና በጭቅጭቅ ሲነታረኩ ይሰማ ጀመር ሞት ከውጭ ጉድጉድ ሲስልና ካራውን ሲስል አስረኞች ከውስጥ ሲያቃስቱ ሰዓታት አለፉ እኩለ ሌሊት ሲቃረብ የእስር ቤቱ በር ተከፈተ ሁለት የእጅ በትሪዎች ሃይለኛ ብርሃናቸውን ወደ ውስጥ ሰደዱ ሁለት እስረኞች ስማቸው ሲጠራ ብድግ እያሉ ወጡ ሶስተኛው በድነጋጤ መንቀሳቀስም መናገርም ስለ አቃተው ወታደሮች ጎትተው አወጡት በአራተኛነት አሰግድ ተጠራ ብድግ ብሎ በሩ ላይ ሲደርስ ሁለት ሰዎች ተቀበሉና አይኖቹን በጨርቅ አሰሩዋቸው አምስተኛ እስረኛ ተጠራና አነስተኛ ካሚዮን ላይ ጫኑዋቸውካሚዮኑ ላይ ከወጡት እስረኞች አንዳንዶቹአሸሃዱ አላህ አሸፃዱ አላህ እያሉ ስያቃስቱ አንገት አንገታቸውን በካራቴ ስለተመቱ ጸጥ አሉ መኪናይቱ ተንቀሳቅሣ በመካከለኛ ፍጥነት በረረችጥቂት ቲጠዐዚህጀዕዐዕክሂዔዞዐዩ ከተጉዋዘች በሁዋላ ምቹውን መንገድ ትታ ወጣ ገባ ወደ ሆነው ገባችና እንደ መቆምም እንደ መፄድም እያለች ስታመነታ ከአካባቢው የእሩምታ ተኩስ ተሰማ አሰግድ ፈጠን አለና መኪናይቱ ወለል ላይ በደረቱ ተኛ መኪናይቱ ቆመች የእስረኞቹ አጃቢ ወታደሮች እየዘለሉ ወረዱ ተኩሱ እየበዛና እየቀረበ መጣ ወታደሮቹ አድፍጦ ከቆያቸው ያልታወቀ ዛይል ጋር ለሩብ ሰአት ያህል ሲታኮሱ ቀይተው ካሚዩኒቱንና እስረኞቹን እየተው ሸሹ በተኩሱ መሀል ያልታወቁ ሰዎች መኪናይቱ ላይ አየወጡ እስረኖቹን አወረዱዋቸው እሰግድን ከተሸከሙት ሁለት ሰዎች አንዱ አይዞህ አሰግድ እኛ ነን አለው የበሪሁን ድምጽ ነበር ጠፍፎዐዕህሂዞርዮ ምፅራፍ ሃያ ሰባት አሰግድ ከሞት መንጋጋ ተነጥቆ እነ በሪሁን እጅ ከገባ በሁዋላ ለጥቂት ቀናት በድብቅ ሲታከም ቆይቶ አገገመ አደጋ ጣይ ቡድኑ በየጊዜው ከጠላት የሚሰነዘርበትን ጥቃት ሲቁዋዋቁዎምና ሲያጠቃ ያቦ በነዚሀ ጊዜያት በርከት ያሱ ድሎች የመቀዳጃቱን ያሀል ከባድ መስዋእትነቶችንም ከፍልዋል በርከት ያሉ አባሎቹ ህይወታቸውን አጥተዋል በገጠር ይካሄድ የነበረውን የደፈጣ ውጊያ የሚመራው ፃሚድ ጣሂር ቀብሪደሃር መንገድ ላይ ቡድኑ አደጋ በጣለበት እለት በፅነ ቆስሎ ከሁለት ቀን በሁዋላ ሞተ ቢሆንም የጠላት ጦር ባካባቢው የነበረውን የበላይነት እያጣ በመሄዱ አደጋ ጣይ ቡድኑ ያለ ሃይሉን አሰባስቦ በአዲስ ስልት የማጥቃት ተግባሩን ለመጀመር ተዘጋጀ ደገሃቡር ከተማና ባካባቢዋ ያሉት የጠላት ወታደሮች የተሰፋ መቁረጥና የመሸነፍ ስሜት ይታይባቸዋል በመወናበድና በመታሰል ጠላት ጎን ተሰለፈው ከነበሩት የአካባቢው ቤሄረሰብ አባሳት አብዛኛዎቹ ሃቁን እየተረዱ የጠመንጃዎቻውን አፈሙዝ ወደጦሩ ማዞር መሩ ከጭፍጨፋውና ከአለፈናው የተረፉት የከተማይቱ ነዋሪዎች በድል አድራጊነት ወደነሱ የሚገሰግሰውን የወገን ጦር ዜና እየተከታተሉ አይኖቻቸውንና ጳባቸውን ከፍተው ይጠብቁታል ቲጠፎዐሀዐ«ዩዞዐዩኮ አሊሃሽ ከተማው ውስጥ ሆኖ ለቡድኑ ለመስራት ከማይችልበት ደረጃ ሳይ በመድረሱ አብረውት ከሚሰሩት ሰዎች ጥቂቶቹን በማሰከተል ከነበሪሁን ጋር ተቀላቀለ የቡድኑም ተዋጊ ሃይል መከፋፈሉ ቀርቶ ባንድ ላይ እንዲጠቃሰልና የሚሸሸውን የጠላት ጦር በከተማው ውስጥና በቀብረደሃር መንገድ ላይ እያደፈጠ እንዲያጠቃ ተወሰነ በአዲሱ መዋቅር መሠረት በሪሁን የቡድነ አስተባባሪና መሪ ሆኖ እንደገና ተመረጠ በተጨማሪም ከከተማ ውጭ የሚካሄደውን የደፈጣ ውጊያ እሱና አሰግድ እንዲመሩ አሊዛሽና አኔቦ ደሞ አስር ራሳቸን ሆነው ከተማው ውስጥ እየገባ አደጋ የሚጥለውን ቡድን እንደመሩ ተወሰነና አንቅስቃሴው ቀጠለ በዛሬው ሌሊት የሚሸሽ የጠላት ጦር ስለአለ ከባተኛ ስራ ይጠብቀናል አሊፃሽና አኔቦ ሰዎቻችሁን ይዛችሁ ጭለማን ተገን በማረግ ከተማው ውስጥ ትገቡና የጠላት ጦር ለመንቀሳቀስ ዝግጅት በሚያረግበት ጊዜ ባመቻችሁ መንገድ አደጋ ትጥሳላችሁ እኛ ደሞ መንገድ ላይ ጠብቀን ከናንተ የሚተርፈውን ጦር አናጠቃዋልንአለ በሪሁን ሰዎቹን ሰበስቦ አሰግድ ቀጠል አረገና ጠላት ይዞ ከሚሸሸው ንብረት አባዛኛው ከአካባቢው የተዘረፈ ስለሆነ ካስጣልን በሁዋላ ባግባቡ እንዲጠበቅ እናርግ አለ ከዚያም በአሊሃሽ ቀዳሚነት አኔቦ ሄፃሊማ ቢዬሌው አብደላና ሌሎች እየተከታተሉ ወደምሽቱ ግዳጃቸው አመሩ ቀደም ብላ የወጣችሁ ግማሸ ጨረቃ በከዋክብት ታጅባ ሰማያዊውን ሰማይ አስውባዋለች ቁጥቋጦዎችን እያሰገደ የሚጋልበው ንፋስ አካባቢውን ያመሰቃቅለዋል ፍበ«ሂኮዮ በሪሁን የሚመራው ቡድን ምቹ የማጥቂያ ስፍራ ይዞ የሚመጣለትን ሲሳይ ወይም ሞት ነቅቶ ይጠባበቃል አኩለ ሌሊትሲቃረብ ራቅ ካለ ስፍራ የመብረት ብልጭታ ታየ ተከታትለው የሚጉዋዙ ተሽከርካሪዎች መብራት ነበር አጎንብሶ እየሮጠ አሰግድ ወደ ነበረበት ሄደና የጠላት ኮንሾይ መጥትዋል ሙሉ በሙሉ በደፈጣ ክልሳችን እንደገባና የፈንጂ ድምጽ እንደተሰማ አንተ ከዚህ ሳትነቃነቅ መትረየስህን መተኮስ ነው ምናልባት ጨበጣ የምንሰነዝር ከሆነ ምልክት አሳይሀለሁ ያኔ ተኩስህን ታቆማለህ አለው ኮንሾይ በሌሊት አይነቀሳቀስም እያልኩ ስከራከርህ ረታኸኝ አለ አሰግድ እየሳቀ የምትሸሽ ነፍስ ጊቤና አቅጣጫ አትመርጥም ብሎ ትከሻውን መታመታ አረገውና ተመሳሳይ መመሪያ ለመሰጠት ወደ ሌሎቹ ቂሂደ አሰግድ የመትረየሱን ሰደፍ እትከሻው ላይ ደገነና ገመምተኛ ሰውነቱን አያመቻቸ አንድ አጁን መትረየሱ ላይ ጣል አድርጎ በሌላው እጁ አመልካች ጣት የመትረየሱን ምላጭ ይዞ ፊት ለፊት ባለው ገላጣ መንገድ ላይ አነጣጠረ የመኪናዎች ድምጽ የንፋሱን ፉጨት እየጣሰ ከሩቅ እንደሚተም የንብ መንጋእምምምሦ ይላል። አለ አሰግድ አይኖቹን ወደ አኔቦ አፍጦ ከተማ ዊስጥ ተኮሳ ጊዜ ቦምቢ መታ ኢኛ ጠላቱ ላይ ዲንጋት ደራሳና አደጋ ጠላ ጠላት ሸሻ እኛ አባራራ ኢንዳጋት ሌላ ጠላት ዘበዩዞዮ ማጣና ብዙ ተኮሳና ቢዙ ሰው ገደላ ሆላ አሲአሺና ሁለት ሳው እኛ ጋ ሞተ ብዙ የጠላት ጦር ከቦን መውጫ አጥተን ነበር በአኔቦ ብርታትና ትግል ነው ሴሎቻችን የተረፍ ነው ያን በሸሽት ላይ የነበረ ጦር ምናልባት እናንተም አግኝታችሁት ይሆናል አለች ሃሊማ አይኖችዋን እየጦ ረገች ስዎ እኛ ገጥመነው የነበረ ጦር ነው እጅግ ብዙ ነው እኛም ገድለንና አቃጥሰን ልንጨርሰው ስለአልቻልን ትተነው መጣን ሲነጋጋ ወደ ሌላ ግዳድ አንሰማራ ይሆናል ትንሽ አረፍ ብላችሁ እህል ቀማምሱ አለ በሪሁን የሃሊማን ትከሻ መታ መታ እያረገ በሪሁን ጉዋደኞቹ ሃዘን እንዳይከብዳቸውና ተስፋ እንደይቆርጡ ኮዞስተር ፈገግ ይበል እንጂ ውስጡ እድግ አዝንዋል አሊሃሽን የመስለ ብልህ ቆራጥና ታማኝ ጉዋደኛ ማጣት ሃሚድን ከመሰለ ግና ደፋርና ሃገር ወዳድ መለየት ቀላል ጉዳት አይደለም በጭንቅ ዜ ታማኝ ጐዋደኛ ለአንድ አላማ አብሮ የቆመ ጉዋደኛ ሲሞት እጅግ ያሳዝናል ያስደነግጣልም የተስፋ መቁረጥ ስሜትም ያመጣል በርይሁን እነዚህን ስሜቶች ውስጡ ቀበራቸው ዋጣቸው እነዚህ ስሜቶች ለቀራጥ አላማ መስናክሎች መሆናቸውን አውቆ በሌሎቹ ጉዋደኞቹ ዘንድ እንዳይኖሩ ተከላከለ የደፈጣ ተዋጊው ቡድን በጦርነቱ ብዙ አባሎቹን አጥትዋል ሃሜድ ጣሂርንና አሊፃሽን የመሰሉ መሪዎች በዚያ ወቅት ማጣቱ ግን ከሁሉም በላይ ጎዳው የመሪነቱ ሃላፊነት ተጠቃሎ በሱ በአሰግድና በአኔቦ ጫንቃ ላይ ወደቀ ከሰዓታት እረፍት በሁዋላ ሲነጋጋ የተረፈው የደፈጣ ተዋጊ ጦር ን ዩጠዐዚዞዮ ተሰባስበ ከቀሰሉት ውስጥ ሊዋጋ የሚችለው ከተመረጠና የተጉዋደለውም ትጥቅ በመጠኑ ከተሙዋላ በሁዋላ በሪሁን ብድግ ብሉ ወንድሞቼ ከእብሪተኛው ወራሪ ጦር ጋር በስውርና በግልጽ ስንዋጋ እዚህ ደርሰናል በዚህ ከባድና አስቸጋሪ ትንንቅ ወቅት በጠላት ላይ ያደረስነው ጉዳት በቀላሉ የሚገመት አይደለም ነፃ አውጪው ጦራችን ከግንባር ጠላትን ሲያርበደብድ አኛ ደሞ ለጠላት የጉያ ውጋት ሆነን ፋታ ስንነሳው ቀይተናል በዚህ የትግል ወቅት በርከት ያሉ ወንድሞቻችን መስዋዕት ሆነዋል የነሱ መስዋእትነት ለትክክለኛ አላማ ስለሆነ የሚያኮራ ሞት ነው የወደቁት ሃገርንና አብዮትን ሲከላከሉ ስለሆነ በታሪክ ይኖራሉየነሱን አርማ አንስተን ከዚህ ቀደም ስናረግ እንደቆየነው የውርደት ማቅ ለብሶ የሚሸሸውን የጠላት ጦር እየተከታተልን መምታት አለብን ነፃአውጪው ጦራችን ሰሞነን እዚህ ይደርሳል ብለን ስለ ምንጠብቅ ከሱ ጋር ሆነን ጠላትን እንደ ግመል መንጋ እንነዳዋለን እስከዚያ የጠላትን ሽሸት ለማዘግየት የተቻለንን ሁሉ እናረጋለን እያለ ሲናገር ለዙሪያ ጥበቃ ዘብ ከቆሙት ሰዎች አንዱ እየሮጠ መጣ ምነው። አለ በሪሁን ዞር ብሉ ብቡ ተሽከርከሪዎች በመምጣት ላይ ናቸው አቡዋራ ይታየኛል ቡድኑ በፍጥነት ሁለት ላይ ተከፍሎ አንዱን ቡድን አኔቦ እየመራ በሌላ አቅዋራጭ እንዲቀድም ሲደረግ በሪሁንና አሰግድ ደሞ ሌላውን ቡድን ይዘው በገ ላይ ወዳለው የጠላት ጦር ገሰገሱ ጸፃይ ወደ መሬት የቀረበች ይመስል ገና በማለዳ መቀቱ መድረሻ ከ ጠፎዐበዐቨዩዞኮ ሰጣል ሌሊቱን ሲቦርቅ ያደረው ንፋስ ጸጥ ብሎ ፍጡር ሁሉ ጧዲተነፍሰው አየር ፍለጋ ይቃትታል በሪሁን የሚመራው አደጋ ጠይ ቡድን በመለስተኛ ሩጫ ገሰገሰና ባለፈው ሌሊት እንዳረገው የሚሸሸውን ጦር ለመምታት ተዘጋጀ ከሁዋላ የሚከተለውን ሞት የሚሸሸው የጠላት ጦር በከሚዮኖች በብረት ለበስ ተሽከርካሪዎችና ታንኮች ተጭኖ መጣ። አደጋ ጣዩ ቡድን የጠላት ጦር በተጠበቀበት ክልል ሲገባለት ተኩስ ክፈተ እሳት የሚተፉ ላውንቸሮች እየበረሩ ካሚዮኖቹን እንደሳር ጉጆ አጋዮዋቸው ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች እንደ ጡዋፍ ነደዱ ታንኮች የፃዲዳቸው ሰንሰለት እየበጠሰ ተገትረው ይጋዮ ጀመር ክዚያ ተርፎ ወደ ፊት የሚሸሸውን እነ አኔቦ ያስቀሩታል የጠላት ጦር ያለ ፃይሉን በማሰባሰብ የሞት ሽረቱን ይከላከል ጀመር አንድ ጊዜ አደጋ ጣዩ ቡድን ሲያጠቃና ሲገፋ በሌላ ጊዜ ደሞ የጠላት ጦር ሲገፋና ሲያጠቃ ቆዩ አኔቦ ወደ በሪሁን ሰው ልኮ ሃይላችንን በአንድ አጠናክረን ብናጠቃና ብንከለከል ይሻላል የጠሳት ሃይል እያየለ መጥትዋል አለ በዚሁ መሰረት ሁለቱ ቡድኖች ተቀላቅለሰው የጠላትን ጦር ያዋክቡት ጀመር የጠላት ጦር አይሎ አውራ ጎዳናውን ሲቆጣጠር ከአደጋ የተረፉ ወታደሮቹንና ጥቂት ተሽከርካሪዎችን ያሳልፋል አደጋ ጣዩ ቡድን ሲያይልበት ደሞ ወደ መከላከሉ ይመለሳል በሪሁን ጥቂት ሰዎች ይዞ በጎን በማሳበር ወደ ፊት በመጠጋት አላራምድ ብሎ ያስቸገራቸውን የጠላት ላውንቸር ተኩዋሽ ከገደለ በሀዋላ ቁጥቁዋጦውን እየጣስና መትረየሱን እያንተከተክ ጠፍፎዐህዐሂዞ ወደሚገሰግሰው ታንክ ሲሮጥ አንዳች ብልጭታ በራበትና ወደፋ ከሳይ የሚዘንበው አፈር ግማሽ ሰውነቱን ቀበረው በዙሪያው የሚያየው ነገር ሁሉ በራሱ የሚሮጥ መሰው ግራና ቀኝ ክንዱን ተይህ ሲጎትቱት የተኮረኮረ ይመስል ይስቅ ነበር ሃለ ፋ ምዕራፍ ፃያ ስምንት አሰግድ አሰግድ አለ በሪሁን ድክመወ ባለ ድምጽ በጉደኖቹ ሸክም ከጦርነቱ አካባቢ ራቅ ወዳለ ስፍራ ከተወሰደ አንድ ሰአት በሁዋላ ገና ድምጽን ማሰመቱ ነው እነ ሰግድ አንደበቱ ለአንድ ሰአት ያህል አንደበቱ በሞት ተለጉሞ የነበረ ዋደኛቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ድምጹን በማሰማቱ ተያዩና ፈገግ አሉ አሰብድ ካንገቱ ቀና አረገው አኔን ከሞት ለማትረፍ አትድከሙ ኔ ነገር አብቅትዋል ሂዱ በድል አድራጊነት ከሚመጣው ሰራዊታችን ጋር ሆናችሁ የመጨረሻው የጠላት ወታደር ከድንበራችን እስኪወጣ ድረስ ለማባረር ተዘጋጁ እኔ ሰዚህ አልታደልኩም አለና ትንፋሽ ስለአጠረው ዝም አለአሰግድ ከንፈሩን ነከሰ አንባው አንደዝናብ ወረደ። ጠፍፎዐዕህሂዞርዮ ሰ በሪሁን በሪሁን።