Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ትምህርተ ሦስትነት.pdf


  • word cloud

ትምህርተ ሦስትነት.pdf
  • Extraction Summary

ትምህርተ ሦስትነትን የምንማረው መጽሐፉ ላይ በተገለጠው ልከ በስም እና በግብር የሚታወቀው የሦስት አካላት ምከከር ብቻና ብቻ ነው። ራአይ እንደሚል ነውከዚህ ከፍል ላይ የሚናገረው ኢየሱስ ነው።የጌቶች ጌታ ነውከሁሉም በስልጣን የበላይ ነው። ኢየሱስ ብቻ ጅርር ምሳሌ ነው።ምከንያቱም የአምላከ ተፈጥሮ ወይንም ማንነት ሙሉ በሙሉ ልወከል እና ልያሳይ የሚችለው አምላከ ብቻ ነው። ከመላአከት መንፈስ ናቸው አግዚአብሔርም መንፈስ ነው።ዮሐ ቃሉ አንደሚል ቶማስን ያናገረው ኢየሱስን ነው።በሥጋ የተገለጠው ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ከርስቶስ አምላከ ነውአሜን።

  • Cosine Similarity

አብ ወልድ አይደለም ወልድም አብም መንፈስ ቅዱስ አይደለም ። አንዱ አምላከ ሦስት አካል አለው ። ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ብፀነስም መንፈስ ቅዱስ አባቱ ወይንም ኢየሱስ የመንፈስ ልጁ አልሆነም ። በመንፈስ ቅዱስ እገዛ አንደ ምከከራቸው ወልድ መጣ ወልድ አምላከነቱን ስለማይጠቀም ራሱን ባዶ ስላደረገ በመንፈስ ቅዱስ እገዛ መጣ የኢየሱስ አገልግሎት በምድር ላይ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ እገዛ ነው ወልድ ሰው በመሆን ሥራ ላይ አብ መረጠአቀደ ወልድ ተላከአደረ መንፈስ ቅዱስ ወልድን ይዞ አመጣከወልድ ጋር ሆነ አንዱ አምላከ በሦስት አካላት ተገልጦ መስራቱ አንዲህ ድንቅ ነው ሰው ከማዳን ሥራ አንጻር ። የሥራ ድርሻ ኖራቸው በስምም በግል ማንነትም ስለሚጠሩ አንዱ አምላከ ሥስት አካላት መኖሩን እናውቃለንለምሳሌ ጸሎት ወደ አብ ብደረገ የተደረገው ወደ አንዱ አካል ብሆንም መቀበል ለእርሱ ድርሻ ብሆንም የድርሻው ባለቤት ራሱ አንዱ አምላከ ነውእንዲቀርብ ያደረገው የመንፈስ ድርሻም የአንዱ አምላከ ሥራ ነው። ስለዚህም ወደ አብ እንድንጸልይ ኢየሱስ ብያስተምርም ኢየሱስም አምላከ ስለሆነ ወደ አርሱ ይጸልያል ። ምክንያቱም አንዱ አምላከ ሥስት አካላት አለው በጸሎቱ የሦስቱ አካላት ድርሻ አብ ጸሎትን ይቀበላል በወልድ ማንነት ስም በኩል ጸሎት ይቅርባል በመንፈስ ቅዱስ እንደ ፈቃዱ ጸሎት አንድቀርብ ይታገዛል ከአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የአንዱን አምላከ ሃሳቡን ተቀበልን በዚያውም ደግሞም በመንፈስ ቅዱስ በወልድ በኩል ወደ አብ ይቀርባል ጸሉታችን ከጳውሎስ ፈቃዱ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ አንድ አካል ነው። ራሱ አንዱ አምላከ ሦስት አካል አለው። የኢየሱስ ሁለት ተፈጥሮ በአንድ አካል ነው የአምላከ አንድ ተፈጥሮ በሦስት አካላት ነው አንዱ አምላከ በተመሳሳይ ማንነት ባህሪ ሦስት አካላት አለው ። ስለዚህም አብ የሠራውን ወይንም የሆነውን ኢየሱስ ሲሆን ወይንም መንፈስ ቅዱስ ሲሆን ስያደርግ አንድ አምላከ እንደሆነ አንረዳለን ። ድርጊቱን ያከናወነው ከሦስቱ አካላት አንዱ አካል ኢየሱስ ነውግን በሌላ ቦታ ራሱ መልሶ ኢየሱስ የአብ ልጁ እንደሆነ አስረግጦ የሚመሰከረው ጳውሎስ አብ እንደሾመው ይነግረናል በኢየሱስ ከርስቶስ ከሙታንም ባነሣው በእግዚአብሔር አብ ሐዋርያ የሆነ ገላትያ በማለት። አንድ አምላከ ሦስት አካላት ። አብ ነው። ስለዚህም ኢየሱስ አብ አይደለም ። ኢየሱስ አብ አይደለም አንድ አካል አይደለም ። ዮሐ ጊ ከ በኢየሱስ አካል ውስጥ የአብ አካል አለ ማለት አይደለም የአብ ባህሪ ወይንም ማንነት አለ ማለት ነው እንጂ ። ስለዚህም ምከንያት ኢየሱስ አብ አይደለም ። ከ ስለዚህ አብ ኢየሱስን አምላከ ሆይካለው አምላከ ነው ማለት ነውኢየሱስ ከርስቶስ አምላከ መሆኑን አብ ራሱ መስከረዋል ስለዚህም አምላከ ነው በአብ የተመሰከረለት ። ስለዚህም ኢየሱስ በአባቴ ስም ማለቱ ኢየሱስን አብ ነው አያስብልም። ስለዚህም ኢየሱስ አብ አይደለም ኢየሱስ አብ ሁሉን በልጁ እንደ ሰጠው ከእግዚአብሔርም እንደ ወጣ ወደ እግዚአብሔርም እንዲሄድ አውቆዮሐ ከ ከአብ ተሰጠውከአግዚአብሔር መጣደግሞም ወደ አግዚአብሔር ተመልሶ ይወጣል ማለቱ ኢየሱስ ከርስቶስ አብ አንዳልሆነ ያስረዳል ሊቀ ካህናት ሆኖ በእግዚአብሔር ዘንድ መቀመጡ ዕብጠበቃ መሆኑ ዮሐ ኢየሱስ ከርስቶስ ኢየሱስ ከርስቶስ መሆኑን ያሳያል እንጂ አብ መሆንን አያመለከትም ከ አሁንም አባት ሆይ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ከብር አንተ በራስህ ዘንድ አከብረኝ። ዮሐ ር ስለዚህ ኢየሱስ ወደ አብ የሚሄድ ከሆነ እሄዳለሁ እንዳለው ከሄደ ሐዋ ኢየሱስ ከርስቶስ አብ አይደለም ። ኢየሱስ አምላከ ስለሆነ ሰዎች ወደ ኢየሱስ ጸልዮዋል። ስለዚህም አምላከ ነው። ከ ከትንሳኤው በኃላም ኢየሱስ ኢየሱስ ነውአብም አብም ነው የተቀመጠው አብ አብ ነውለበጉም የተባለው ኢየሱስም ኢየሱስ ነውሁለት አካል በግልጽ ይታያል። ኢየሱስ አምላከ ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact