Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ትምህርተ ሐይማኖት.pdf


  • word cloud

ትምህርተ ሐይማኖት.pdf
  • Extraction Summary

ተምህርተ ሃይማኖተ ትሃመ የቀዳማይ ክፍል ተማሪዎች መማሪያ መጽሐፍ በቦሌ ፕኅተ ብርፃን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት ተዘጋጀ ዓም ትምህርተ ሃይማኖት ምስጢረ ትንሣኤ ሙታን የሚያስፈልገው ለማን ነው።

  • Cosine Similarity

የምዕራፉ ማጠቃለያ በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ያድ የትምህርተ ሃይማኖት መግቢያ በዚህ ምዕራፍ ሃይማኖት የሚለውን የቃሉን ትርጉም እና ሃይማኖት ለሥጋና ለነፍስ የሚሰጠውን ጥቅም እንመለከታለን ራሪ ያዖሃሄይማኖፖ ሦረም ሃይማኖታ ምኃጋድረ ሺው ፃይማኖት የቃሉን ፍቺ ስንመለከት አምነ አመነ ከሚለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም ማመን መታመን ማለት ነው ማመን ሶአምነት የተማሩትን የሰሙትን አውነት ነው ብሎ በልብ መቀበል ሲሆን መታመን ተአምና ማለት ደግሞ እውነት ነው ብለው የተቀበሉትን አውነትነቱ እንዲረጋገጥ በሰው ፊት መመሥከርና በተግባር መግለጥ ነው ሐዋርው ቅዱስ ጳውሎስ አንዲህ እንዳለ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሠክር እግዚአብሔርም ከሙታን ለይቶ እንዳስነሳው በልብህ ብታምን ትድናለህ ሮሜ ኢ ስለዚህ ስለፈጣሪ የሚነገረውን በልብ አምኖ መቀበል ያመኑትንም በአንደበት መመሥከርና በተግባር መግለጥ ተጠቃሎ ፃይማኖት ይባላል በተጨማሪም የሚከተሉት ነጥቦች የሃይማኖትን ምንነት የሚገልጡ የሚያብራሩ ናቸው ሀ ሃይማኖት መሠረት ነው አሚንሰ መሠረት ይእቴ ወካልኣኒፃዛ ሕንጻ ወንድቅ አሙንቱ እምነት መሠረት ናት ሌሎቹ ግን ሕንፃና ግንብ ናቸው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በሕንፃና በግንብ መስሎ የተናገራቸውና ሌሎቹ ብሎ የጠቀሳቸው ምግባርንና ትሩፋትን ነው እምነትሄይማኖት ግን የእነዚህ መሠረት ናት ይህም ሕንፃን ከመገንባት በፊት ሀልዎተ ፈጣሪን የፈጣሪን መኖር ማመንና በሚሠሩት ምግባር ትሩፋት የሚያምኑት ፈጣሪ የማያልፍ የማይጠፋ ዋጋን እንደሚሰጥ በአምነት መቀበል ይቀድማል ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ አንዲህ እንዳለ ወደ እግዚአብሔር የሚቀርብ ሰው አስቀድሞ አግዚአብሔር እንዳለ ለሚሹትም ዋጋ አንደሚሰጣቸው ሊያምን ይገባዋል ዕብ ጂ በተጨማሪም ቅዱስ ጳውሎስ በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ቁጥር ላይ ዐለት በተባለው በቅዱስ ጴጥሮስ አምነትና ምሥክርነት ማመን ይህም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የባህርይ አምላክ መሆኑን በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ፋ ትምህርተ ሃይማኖት ማመን የሁሉ መሠረት እንደሆነና ከዚህ በኋላ ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን በፈተና ጸንቶ ለዋጋ የሚያበቃ ሥራን መሥራት እንደሚገባ እንደሚከተለው አብራርቷል መሠረቱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በዚህ መሠረት ላይ በወርቅና በብር በከበረ ድንጋይና በእንጨት በሣርና በአገዳ የሚያንጽ ቢኖርም የእያንዳንዱ ሥራ ይገለጣል እሳትም በፈተነው ጊዜ ቀኑ ይገልጠዋል የእያንዳንዱንም ሥራ እሳት ይፈትነዋል ሥራው ጸንቶ የተገኘለት ሰው ዋጋውን የሚቀበል እርሱ ነው ሥራው የተቃጠለበት ግን ዋጋውን ያጣል ኛ ቆሮ ጸ ለ ሃይማኖት ከእውቀት በላይ ነው ሰው በስሜት ሕዋሳቱ መርምሮ ያውቃል ሻካራውን ከለስላሳው በእጁ ዳስሶ ጨለማውን ከብሩሁ በዓይኑ አይቶ ጣፋጩን ከመራራው በምላሱ ቀምሶ መልካም መዓዛ ያለውን ከሌለው በአፍንጫው አሽትቶ ለይቶ ውቃል ከዚህ ውጭ ግን በርህቀት ከእርሱ በመራቅ እና በርቀት በረቂቅነት ያሉትን በስሜት ሕዋሳቱ መርምሮ በእውቀት ሊደርስባችው አይችልም ይህም ሰው ለእአውቀቱ ድንበር ለአእምሮው ወሰን እንዳለው ያሳያል እግዚአብሔር ደግሞ ወሰን የሌለው መንፈስ እንደመሆኑ ሰው በስሜት ሕዋሳቱ ሊረዳው ለደርስበትም እንደማይችል ግልጽ ነው ስለዚህ ወሰን ያለው ሰው ወሰን የሌለውን አግዚአብሔርን የሚያውቀውና ከአግዚአብሔር ጋር የሚገናኘወ በእምነት ከሆነ እምነት ፃይማኖት አእውቀት በላይ መሆኑን ልብ ይሏል ለዚህም ነው ቅዱስ ጴጥርስ ማመን ከማወቅ በፊት አንደሆነ የመሰክረው እኛስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ አንተ እንደሆነህ አምነናል አውቀናልም ዮሐ ሀ ሐ ሃይማኖት ተስፋ የምናደርገውን የሚያስረግጥ ነው እምነትስ ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የምታረጋግጥ የማናየውንም ነገር የምታስረዳ ናት ዕብ ል ሰው በረቂቅነቱ ምክንያት በዓይነ ሥጋ የማያየውን የእግዚአብሔርን ህልውና የሚረዳው በእምነት ነው እንደዚሁም ከእርሱ በመራቋ ምክንያት የማያያትን ነገር ግን ተስፋ የሚያደርጋትን መንግስተ ሰማያትን በእውነት ለባልዋ አእንደአጌጠች ሙሽራ ተዘጋጅታ እንዳለች የሚያረጋግጠው በእምነት ነው ራፅ ስለዚህ እምነት የማናየውን የምታስረዳ ተስፋ የምናደርገውን የምታስረግጥ ናት ራያ የጄሙኑቅ ፍፓረፖፖና ዖያሂጀፀማኖታ ለያማመረ የሚያምኑ ፍጥረታት እግዚአብሔር የፈጠረው ፍጥረት አንዳንዱ ቢቆጠር ፍጡር ተናግሮ አይፈጽመውም ነገር ግን ብዙውን አንድ እያሉ በየወገኑ ቢቆጥሩት ፍትረታት ይሆናል ከእነዚህም ፍጥረታት መካከል ሁለቱ ማለትም ሰውና መላእክት የእግዚአብሔርን ስም ለመቀደስ ክብሩን ለመውረስ ሲፈጠሩ ቀሪዎቹ ግን ለአንክሮ ለተዘክሮ ለምግበ ሥጋ ለምግበ ነፍስ እንዲሆነ ተፈጥረዋል በዚህም መሠረት ከቱ ፍጥረታት ሃይማኖት የሚያስፈልጋቸው ሰውና መላእክት ብቻ ናቸው ይህም የሆነበት ምክንያት ኛ ሰውና መላአክት ሃይማኖት አንዲኖራቸው የሚያደርግ ዕውቀት ስላላቸው ኛ ሕያዋን ስለሆኑ ነው ይህም ማለት እንደሌሉቹ ፍጥረታት ፈርሰው በስብሰው የማይቀሩ ለዓላማ የተፈጠሩ በመሆናቸው ከፈጣሪቸው ጋር እንዳይጣሉና ከክብሩ እንዳይላዩ ፃየማኖትን መያዝ ምግባርን መሥራት የኖርጋቸዋል የሃይማኖት አጀማመር ፃይማኖት በእግዚአብሔር ማመን መታመን ስለሆነ በመጀመሪያ በአግዚአብሔር አምላክነት ያመኑ የታመኑ ቅዱሳን መላእክት ናቸው ይህም ሃይማኖት የተጀመረው በዓለመ መላአክት በመጀመሪያዋ የሥነፍጥረት ዕለት የመጀመሪያዎቹ አማኝ ፍጥረታት መላእክት በተፈጠሩባት ጊዜ ነው ማለት ነው ይህም እንዴት እንደሆነ ሥነፍጥረት በሚለው በሦስተኛው ምዕራፍ የምናየው ይሆናል በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ራሪ ያሄፀማኖታ ፅፅፈኗታም ያሮሀፍዕ ሥጋ ሃይማኖት ለሥጋም ለነፍስም አያሌ ጥቅሞችን ይሰጣል ሁሉን ዘርዝሮ መፈጸም ባይቻልም የሚከተሉትን ዐበይት ጥቅሞች እንመለከታለን ሀ ፃይማኖት ለሥጋዊ ሕይወት የሚሰጠው ጥቅም ኛ ሰላምን ያሰጣል ሰላም ፍጹም የሆነ ውስጣዊ አረፍት ነው ሰው በሄህይማኖት ከኖረ ውስጣዊ ሰላሙን የሚያደረርሱ ፈተናዎችን አእምሮን የሚያልፉ ጭንቀቶችን ሁሉ በተአምኖ አግዚአብሔር ድል ስለሚያደርግ አረፍት የሚያሰጡ ኃጢአቶችንም በንስሐ ስለሚያስወግድ ዘወትር ስላም አይለየውም ይህ ደግሞ ለሥጋዊ ሕይወት መሠረታዊ ጥቅም አለው ምክንያቱም ሰው በሥጋዊ ሕይወቱ ውጤታማ የሚሆነው ተማሪው ተምሮ መመረቅ ነጋዴው ነግዶ ማትረፍ ሙያተኛው ሠርቶ ራስንና ወገንን መደገፈ የሚቻለው እያንዳንዱ ውስጣዊ ሰላም ሲኖረው ነው ሰላም የሌለው ሰው ግን ዘወትር ከራሱ ጋር ስለሚጋጭና ስለሚጣላ በማንኛውም ቦታ የተሰጠውን ኃላፊነት የሚወጣበት አቅም አይኖረውም በሃይማኖት የሚኖር ሰው ሁሉን ማድረግ በሚቻለው በአግዚአብሔር በመደገፍ እውነተኛውን ሰላም ያገኛል ልቡናውም ከጭንቀት ይጠበቃል የሚከተሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባባት ይህንን ያስረዳሉ ሰላምን አተውላችሏቷለሁ ሰላሜንም አስጣችኋላሁ አኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጠው አይደለም ልባችሁ አይደንግጥ አትፍሩም ዮሐ ሰ ሁሉ የሚገኝባት ከልቡናና ከአሳብ ሁሉ በላይ የምትሆን የእግዚአብሔር ሰላም በኢየሱስ ክርስቶስ ልባችሁንና አሳባችሁን ታጽናው ፊል በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ የምትደገፍ ነፍስን ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለሁህ ኢሳ ኮ ኛ መንፈሰ ጠንካራ ያደርጋል ሰው በዚህ ዓለም ሲኖር ብዙ ተግባራት አሉትከነዚህ ውስጥ አጅግ አድካሚ አልህ አስጨራሽና ተስፋ አስቆራጭ የሆነ መኖራቸው አይቀሬ ነው በዚህ ጊዜ በሃይማኖት በአሚነ አግዚአብሔር የማይኖረው የሚታመነው ስለሌለው ተመርሮና ተስፋ ቆርጦ ሲተዋቸው በሃይማኖት የሚኖረው ግን ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ» ብሎ በጠንካራ መንፈስ ሊወጣቸው ይቻለዋል ዕል ። ጋሪሮፖቻ ሀ ሥነፍጥረት የማይታይና የማይዳሰሰው አምላክ በሚታይና በሚዳሰሰው ሥራው ሥነፍጥረት ራሱን ስለገለጠ ሥነ ፍጥረት ለፈጣሪ መኖር አንድ አስረጂ ነው ሥነ ፍጥረት የፈጣሪን መኖር የሚያስረዳው በሁለት ወገን ነው ፅኛ ከፍጥረታት መካከል በራሱ የተፈጠረ በራሱም ላይ ብቻውን ሙሉ ሥልጣን ያለው ፍጥረት አለመኖሩ ይህም ለተፈጠረው ፍጥረት ሁሉ አስገዢ ፈጣሪ በተፈጠረውም ፍጥረት ላይ ሥልጣን ያለው ኃይል እንዳለ ያሳየናል በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ኛ በተፈጠረው ፍጥረት መካከል ያለው አብሮ የመኖር ስምምነት ለምሳሌ ከእንሰሳት የሚወጣውን የተቃጠለ አየር በመጠቀም በምትኩ ለእንስሳት በሕይወት መኖር የሚያስፈልገውን አየር ተክሎች መለገሳቸው በዚህም በከባቢ አየር ውስጥ ለሁሉም በሕይወት ለመኖር የሚያስፈልጉ አየራት መጠናቸው ሳይዛባ የሚኖር መሆኑ በቂ አስረጂ ነው ይህ የሚሆነው ግን እንስሶችም ተክሎችም ፈልገው አስበውበት የሚያደርጉት አለመሆኑ ፍጥረታትን ፈጥሮ በሥርዓት የሚያስተዳድር ኃይል አምላክ እንዳለ ያስረዳል ቅዱሳት መጽሕፍትም በሥነፍጥረት የፈጣሪ ህልውና የሚታወቅ መሆኑን ይመሰክራሉ «የማይታየው የእግዚአብሔር ባሕርይ እርሱም የዘለዓለም ኃይሉና ጌትነቱ ከዓለም ናጥረት ጀምሮ የፈጠረውን ፍጥረት በማሰብና በመመርመር ይታወቃል» ሮሜ «አሁን ግን እንሶስችን ጠያቅ ያስተምሩህማል የሰማይንም ወፎች ጠይቅ ይነግሩህማል ለምድር ንገራት እርሷም ትተረጉምልዛለች የባህርም ዓሳዎች ያስረዱፃለ የእግዚአብሔር እጁ ይህን ሁሉ እንዳደረገ» ኢዮ «ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል» መዝ ፅ ሌላው ግዕዛን አእምሮ የሌላቸው ወቅቶች ጊዜያቸውን ጠብቀው መፈራረቃቸው በዚህም ሕይወት ያለው ነገር ሁሉ በምድር ላይ ምግበ ሥጋን አግኝቶ መኖር መቻሉ ወቅቶችን የሚያፈራርቅ ኃይል መኖሩን የሚያስረዳ ምስክር ነው «ከዚህም ሁሉ ጋር መልካም ሥራን እየሠራ ከሰማይ ዝናምን ፍሬ የሚሆንበትንም ወራት ሲሰጠን ልባችንንም በመብልና በደስታ ሲሞላው ራሱን ያለ ምስክር አልተወም ሐዋ ፀ ለ የሕሊና ምስክርነት ሰው የተጻፈ ሕግ ባይኖረውም እንኳ መጽሕፍትንም ባያነብ አዋቂ ፍጥረት በመሆኑ መልካምና ክፉን በሕሊናው አመዛዝኖ መለየት ይቻለዋል «ሕግ የሌላቸው አሕዛብስ እንኳ ለራሳቸው ሕግ ያሠራሉ በልባቸው የተጻፈውን የሕግ ሥራ ያሳያሉ ከሥራቸውም የተነሳ ይታወቃል ሕሊናቸውም ይመሰክርባቸዋል ይፈርድባቸዋልም» ሮሜ ፀ ና ሰው የሁሉ ፈጣሪና ገዥ መኖሩን አምኖ ከሞት በኋላ ያለውንም ሕይወት ተስፋ አድርጐ ሲኖር በሕሊናው ፍጹም ስለምን ያገኛል በአንጻሩ ደግሞ አግዚአብሔርን ቅር የሚያሰኝ ሥራ ሲሠራ ሲገድልሲሰርቅ ሠሪው የሄፃይማኖት ሕግ ባይኖረውም እንኳ የተፈጥሮ ዳኛ ሕሊናው ስለሚፈርድበት በጭንቀት ይኖራል ይህም ማለት ሰው ሁሉ በሕሊናው አንድ ቅንና እውነተኛ ፈራጅ መኖሩን ያውቃል ማለት ነው ሐ እግዚአብሔር ከሰው ጋር ባደረገው ንግግር አግዝአብሔር ከሰው ጋር በራዕይ በሕልምና በገሀድ ቃል በቃል ያደረገው ንግግር ህልውናውን ያረጋግጣል «እግዝአብሔርም ሰው ከባልንጀራው ጋር እንደሚነጋገር ፊት ለፊት ከሙሴ ጋር ይነጋገር ነበረ» ፀ ወቋር የሙሴ እህት ማርያምንና አሮንንም በዐምደ ደመና ተገልጦ እንዳነጋገራቸው መጽሐፍ ቅዱስ ይመሰክራል ዘጐ መ የሰው ልጅ ሃይማኖታዊ ዝንባሌ ከጥንት ጀምሮ ያለውን የሰው ልጅ ታሪክ ስንመለከት ወይ በአግዚአብሔር ሲያምን አልያም የአግዚአብሔር የእጁ ሥራዎች በሆኑ በፀሐይበጨረቃ ወዘተ ሲያምን ወይም ደግሞ በራሱ በእጁ አለዝቦ ጠርቦ ቀርጾ ያዘጋጃቸውን ጣዖታቱን ሲያመልክ መኖሩን እአእንገነዘባለን ይህም የሰው ልጅ ለመኖር ከሚያስፈልጉት መሠረታዊ የተፈጥሮ ፍላጐቶች ባልተለየ ሁኔታ የእምነት ዝንባሌና ስሜት እንዳለው ያሳያል ሰው እንዲህ በተፈጥሮው በራሱ ምሉዕፅ አለመሆኑ የማይሸነፍ ብርቱ ረዳት መፈለጉ ሁሉን ቻይ ጸባዎት አሸናፊ አምላክ መኖሩን ያሳያል በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ይህን የሰውን የማመን ዝንባሌ ተጠቅሞ በአቴና ከተማ «ለማይታወቅ አምላክ» የሚል ጽሑፍን መነሻ አድርጎ በአቴና ከሚኖሩት አንዳንዶችን ወደ አምልኮ አግዚአብሔር አምጥቷቸዋል ሐዋ ወፀ ከላይ የተዘረዘሩትን አስረጂዎች ተገንዝቦ ፈጣሪ አንዳለ ማወቅ አአምሮ ለተሰጠው ለሰው ልጁ ስውር አይደለም ሆኖም ይህን አለማስተዋልና የአግዚአብሔርን ህልውና መጠራጠር ግን ስንፋና ነው የእግዚአብሔር ቃልም ይህንነ ያስረዳል «ሰነፋ በልቡ እግዚአብሔር የለም ይላል» መዝ እግዚአብሔርን የማወቅ ጉድለት በልቦናቸው ያለባቸው ሰዎች ሁሉ በእውነት ከንቱ ናቸውና በሚታዩ መልካም ነገሮች ያለውን ያውቁ ዘንድ ተሳናቸው ሥራውንም እያዩ ሠሪውን አላወቁትም ጥበ ፅ ይያ ይላምጎያ ሰምቻ ሪነዕማሥ ለሐም ሀለወተ ፈጣሪን ተረድቶ በሃይማኖት የሚኖር ሰው የሚያምነውን አምላኩን እሱነቱንና ስሙን አእምሮው በሚፈቅድለት መጠንና ፈጣሪውም አሱነቱን በአስታወቀለት መጠን ሊያውቀው ሊረዳው ይገባል የእግዚአብሔር ባሕርዩንና ግብሩን የሚገልጸው ስሙ ለሰው ልጅ የታወቀለት በራሱ በእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ከሙሴ በፊት ለነበሩት አበው አሱነቱን ሲገልጥላቸው ስሙ «ኤልሻዳይ» እንደሆነ በመንገር እንጂ ስሙ እግዚአብሔር መሆኑን አልገለጠላቸውም ነበረ የዚህም ስም ትርጉም ሁሉን ቻይ ማለት ነው ለሰው ልጅ በቅድሚያ ስለ እግዚአብሔር ግልጥ የሆነው ከሀሊነቱ ሁሉን ቻይ መሆኑ ነውና ከዚህ በኋላ ግን በሊቀ ነቢያት ሙሴ ስሙ ማን እንደሆነ ተጠይቆ ሲመልስ ያለና የሚኖር ደግመኛም የአብርሃም አምላክ የይስሐቅ አምላክ የያዕቆብ አምላክ የሚለው ለዘለዓለም ስሙ አንደሆነ ገልጧል ዘፀ ከዚህ በመቀጠልም በእስራኤላውያን ቋንቋ ይሆዋ ወይም ያህዌ በሚል ስም አንደሚጠራ ግልጽ አድርጓል ይህም ወደ ግዕዝ ሲመለስ አግዚአብሔር በሚል ቃል ተተክቷል እኔ እግዚአብሔር ነኝ ለአብርዛምም ለይስሐቅም በያዕቆብም ሁሉን እንደሚችል ኤልሻዳይ አምላክ ተገለጥሁ ነገር ግን ስሜ እግዚአብሔር አልታወቀላቸውም ነበረ እንዲል ዘፀ ለነቢዩ ለኢሳይያስም ይህንን ስሙን ገልጾለታል እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ነኝ ስሜ ይህ ነው ክብሬን ለሌላ ምስጋናዬንም ለተቀረጸ ምስሎች አልስጥም ኢሳ ማ ይህም እግዚአብሔር የሚለው ስም የሁሉን ፈጣሪ አስገሂና መጋቢ ከነባሕርዩና ግብሩ እሱነቱን በጠቅላላ የሚገልጽ ስም በመሆኑ ክቡር ነው እግዚአብሔር አምላካዊ ግብሩን በሚገልጡ ስያሜዎች አምላክ ፈጣሪ ጌታ ከፃሊ መጋቢ አዳኝ ወዘተ ተብሎ ይጠራል አምላካዊ ባሕርዩንም በሚገልጡ ሕያው ዘላለማዌዊ ያለና የሚኖር መሐሪ በሚሉ ስያሜዎች ይጠራል እግዚአብሔር የሚለው ስያሜ ግን እርሱነቱን ከነባሕርይውና ግብሩ የሚገልጽ በመሆኑ ይህ ስም ለፈጣሪ የመጨረሻው የመጠሪያ ስም ነው በዚህም ስም አምልኮታችንን እንፈጽማለን ይህም ስለሆነ ከዐሥርቱ ሕግጋት ኦሪት አንዱ ይህንን ቅዱስና ክቡር ስም በከንቱ መጥራትን ይከለክላል የእግዚአብሔር የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ አምላክህ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና ፀ ያሆዋ ወይም ያህዌ የሚለው ስም በአይሁድ ዘንድ በዓመት ውስጥ በተወሰነ ጊዜ ያውም በሊቀ ካህናቱ ብቻ ከልሆነ በቀር በማንኛውም ጊዜ በማንኛው ሰው በግልም ይሁን በማህበር ጸሉት በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ላይ አይነሣም በዚህ ፋንታ ግን ኤሎሄሜኤሎሂም አምላክአማላኬ አዶንአዶኒአዶናይ ጌታጌታዬ ኢሊዮንኤል ልዐል በሚል የተጸውዖ ስም እግዚአብሔርን ይጠሩታል እነዚህንም የተጸውዖ ስሞች እግዚአብሔርያህዌ ከሚለው ጋር እያጣመሩ መጥራት የተለመደ ነው ለምሳሌ ጌታ እግዚአብሔር ሕዝ ልዑል እግዚአብሔር ዘፍ እግዚአብሔር አምላክ በዚህም መሠረት ለልጅም ይሁን ለድርጅት ስያሜ ሲያወጡ ይህን ቅዱስ ስም በቀጥታ መጠቀም ተገቢ እንዳልሆነ መገንዘብ ይገባል ያሀ ይኀጋደዳወጨረ አረያታ ስርሥጦሪ ዳአጋጩጨረ በዚህ ርዕስ ሥር የምንመለከተው አግዚአብሔር ስለ ባሕርይው የሰው ልጅ እንዲያውቀው በቅዱሳት መጻሕፍት በኩል ከተገለጠው ጥቂቱን ነው ከዚህ አልፎ ግን ሰው የፈጣሪውን ባሕርይ መርምሮ የሚደርስበት አእምሮ የሚገልጽበትም ቋንቋ አይኖረውም ከዚህ በታች የምንመለከታቸውን የእግዚአብሔር ባሕርያት ናቸው ስንል ከሌላ ከማንም ያለገኛቸው ማንም ደግሞ ከእርሱ ሊወስዳቸው የማይቻለው የራሱ ገንዘቦቹ ናቸው ማለታችን ነው ከዚህ ከባሕርይ ገንዘቡም ለፍጡር ቢሰጥ እንዲት ሻማ ብርፃሃንን ለሌሎች ሻማዎች ብትሰጥ የራሷ ብርፃን አእንደማያልቅባት የአርሱም ገንዘቡ የማያልቅበት ነው እግዚአብሔር በባሕርዩ ኛ ዘላለማዊ ሕያው ነው እግዚአብሔር የሌለበት ጊዜ የለም ፍጥረታትን ከመፍጠሩ በፊት በባሕርዩ የኖረ ነው የሚታዩትና የማይታዩት ፍጥረታት ከእርሱ ተገኙ እንጂ አርሱን የፈጠረያስገኘ ማስገኘትም የሚቻለው ሌላ ኃይል የለም እግዚአብሔር ከዘመናት በፊት ነበረ የጊዜና የዘመን ፈጣሪና ባለቤት እንጂ ዕለትና ጊዜ እርሱን አይቀድሙትም መጽሐፍ ቅዱስም ስለዚህ ምስክር ነው ተራሮች ሳይወለዱ ምድርም ዓለምም ሳይሠሩ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ መቼም መች አንተ ነህ መዝ ዝሀ እግዚአብሔር በራሱ የነበረ ያለና የሚኖር ስለሆነ በጊዜ አይወስንም ጊዜም እርሱን አይወስነውም በባህርይውም እርጅናና መለወጥ የለበትም አቤቱ አንተ አስቀድመህ ምድርን መሠረትህ ሰማያትም የእጅህ ሥራ ናቸው እነርሱ ይጠፋሉ አንተ ግን ትኖራለህ ሁሉ እንደ ልብስ ያረጃል አንደ መጎናጸፊያም ትለውጣቸዋለህ ይለወጡማል አንተ ግን ያው አንተ ነህ ዓመትህም ከፋ አይልቅም መዝ ጳ ከእግዚአብሔር በፊት የነበረ መጀመሪያ አልነበረም ከእርሱም በኋላ የሚኖር መጨረሻ አይኖርም አርሱ መጀመሪያና መጨረሻ ፊተኛና ለኛ ነው የእአስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ አግዚአብሔር እንዲህ ይላል እኔ ፈተኛ ነኝ እኔ ኋለኛ ነኝ ከአኔ ሌላም አምላክ የለም ኢሳ ጓ በተጨማሪም የሚከተሉት ጥቅሶች የአግዚአብሔርን ዘላለማዊነት ይገልጣሉ ራፅ ኛ ጢሞ ልጳ ዘፀ ኛ ምሉፅ ነው እግዚአብሔር የሌለበትየማይኖርበት ቦታ የለም ከላይ እንደተመለከትነው በጊዜ እንደማይወሰን ሁሉ በቦታም አይወሰንም በሁሉም ቦታ አርሱ አለ እግዚአብሔር በዓለም ሁሉ ሙሉ እንደሆነ ልበ አምላክ ዳዊት እንደዚህ ገልጾታል በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ከመንፈስህ ወዴት እፄዳለሁ። ፈናረ እንደገና አስነሣት ዘንድ እኔ ነፍሴን እሰጣለሁና እኔ ላኖራት ሥልጣን አለኝ መልሼ አወስዳት ዘንድ ሥልጣን አለኝና ዮሐ ሥልጣን የሁሉም ሲሆን ለወልድ ሰጥቶ ይናገራል በወልድ ህልውና አብና መንፈስ ቅዱስ ስላሉ የእነርሱንም የሥልጣን ባለቤትነት መናገር ነው ለዚህ ነው ሥልጣኑ የአብም ሥልጣን ስለሆነ እንዲህ የተባለው እርሱን ኢየሱስን እግዚአብሔር አስነሣው ሐዋ ቋ ላ መጋረፅ ቅዕ ዕፖኦዖ ፈናረ ያ የአውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ግን ወደ አውነት ሁሉ ይመራችል የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ አርሱ ከራሱ አይናገርምና የሚመጣውንም ይነግራችል አርሱ አኔን ያከብረኛል ከአኔ ወሰደ ይነግራችልና ለአብ ያለው ሁሉ የእኔ ነው ስለዚህም ከእኔ ወስዶ ይነግራችኋል አልኋችሁ ዮሐ ጀ መሪነት የሁሉም ሆኖ ሳለ ለመንፈስ ቅዱስ ሰጥቶ ይናገራል በመንፈስ ቅዱስ ህልውና አብና ወልድ ስላሉ የእነርሱንም መሪነት መናገር ነው በህልውናም አንድ ስለሆኑ ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችልና ለአብ ያለው ሁሉ የአኔ ነው ይላል በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት የህውልና አንድነት በዮርዳኖስ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ እጅ ሲጠመቅም ተገልጧል ሦስቱ አካላት በዮርዳኖስ በአንድ ጊዜ ሲገኙ ህልውናቸው ደግሞ አብ በወልድ ቃልነት በመንፈስ ቅዱስ አስትንፋስነት የምወደው የምወልደው ልጀ አርሱ ነው አርሱን ስሙ ብሎ በመናገሩ ታውቋል የሥላሴን የህልውና አንድነት በሰው ልጅ ባሕርይ ምሳሌነትም ይረዱታል ለእኛ ለሰው ልጆች ሦስት ነገር አለን ልብ ቃል እስትንፋስ በልቦናችን አብ በቃላችን ወልድ በእስትንፋሳችን መንፈስ ቅዱስ ይመስላሉ በልቦናችን እንደምናስብ ሥላሴም በአብ ልቦናነት ያስባሉ በቃላችን ቃል እንድንናገር በወልድ ቃልነት ይናገራሉ በእስትንፋሳችን እንደምንተነፍስ በመንፈስ ቅዱስ እስትንፋስነት ይተነፍሳሉ ልብ ቃል እስትንፋስ የሥላሴ የባህርይ ከዊን ሁኔታ ስማቸው ነው ይህም የኩነታት የሁኔታዎች ሦስትነት በህልውና የሚገናዘቡበት አንዱ በአንዱ ውስጥ የሚገኙበት ስም ነው አብ ለራሱ ለባዊ አዋቂ ሆኖ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ልብ አውቀት ነው በእርሱ ልብነት ወልድ መንፈስ ቅዱስ ህልዋን ናቸው ያስቡበታል ላ ወልድ ለራሱ ነባቢ ቃል ሆኖ ለአብ ለመንፈስ ቅዱስ ንባብ ቃል ነው በአርሱ ቃልነት አብ መንፈስ ቅዱስ ህልዋን ናቸው ይናገሩበታል « መንፈስ ቅዱስ ለራሱ ህያው ሆኖ ለአብ ለወልድ ህይወት ነው በእርሱ አስትንፋስት አብ ወልድ ህልዋን ናቸው ሕያዋን ሆነው ይኖሩበታል ከዚህ ወጥቶ ግን ለሦስቱ አካላት ለየራሳቸው ልብቃል እስትንፋስ አላቸው ማለት ክህደት ነው ለ ሥላሴ በእግዚአብሔርነት እግዚአብሔር በመባል አንድ ናቸው አብ አግዚአብሔር ይባላል ወልድ እግዚአብሔር ይባላል መንፈስ ቅዱስም እግዚአብሔር ይባላል ነገር ግን አንድ አግዚአብሔር ቢባል እንጂ ሦስት አግዚአብሔር አይባልም አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው እንዲል ዘዳ የሚከተሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባባት ሦስቱም አካላት እግዚአብሔር እንደሚባሉ እግዚአብሔር በመባል አንድ እንደሆኑ ያሳያሉ « አብ አግዚአብሔር ተብሎ አንደሚጠራ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔር ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም አንድነት ቆሮ ሀ ወልድ አግዚአብሔር እንደሚባል ብገዛ ደሙ የዋጀትን የእግዚአብሔርን ቤተክርስቲያን ትጠብቁ ዘንድ ሐዋ አማናዊት ቤተክርስቲያንን በደሙ ፈሳሽነት የዋጃትና የመሠረታት አግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ልብ ይላል መንፈስ ቅዱስ አግዚአብሔር እንደሚባልሐዋ ድ ጴዔጥሮስም ሐናንያ ሆይ መንፈስ ቅዱስን ታታልለው ዘንድ የመሬትህንም ዋጋ ከፍለህ ታስቀር ዘንድ ሰይጣን በልብህ እንዴት አደረ። እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን አላታለልህም አለው ቅዱስ ጴጥሮስ ሐናንያን ያታለለው የዋሸው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን እንደሆነ ነግሮታል ይህም መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር እንደሚባል ያሳያል በተጨማሪም ዕብ እና ዘፀ ኗ በማገናዘብ መንፈስ ቅዱስ አግዚአብሔር እንደሚባል ማረጋገጥ ይቻላል ነባቤ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌሉን መጻፍ ሲጀምር ሦስቱንም አካላት እግዚአብሔር ብሎ በመጥራትና የህልውናቸውን ቅድምና በመመስከር ነው በመጀመሪያ ቃል ነበረ ቃልም በአግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ይህም በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ዮሐ ጳቭቫ በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ሦስት ጊዜ አግዚአብሔር ማለቱ ሦስቱም አካላት አግዚአብሔር መባል የሚገባቸው በመሆናቸው ነው ሐ ሥላሴ በፈጣሪነት አንድ ናቸው ብመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ በሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ፈጠረ አለ አንጂ ፈጠሩ አለማለቱ ሥላሴ በፈጣሪነት አንድ መሆናቸውን ያሳያል ዘፍ በተጨማሪም ልበ አምላክ ዳዊት አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ ሰማያትም የእጅህ ሥራ ናቸው ብሎ አንድ ፈጣሪ ብቻ መኖሩን ገልጧል መዝ ሥላሴ በመፍጠር አንድ በመሆናቸው እግዚአብሔር ፈጠረ ብሎ መጽሐፍ ቅዱስ አንድ ፈጣሪ መኖሩን እየተናረ በሌላ መልኩ በህልውና አንድ ናቸውና ፈጣሪነትን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ሰጥቶም ይናገራል ስለ ህልውና አንድነት በገጽ የተሰጠውን ማብራሪያ ተመልከት ኢዮ የእግዚአብሔር መንፈስ ፈጠረኝ ሲል መንፈስ ቅዱስ ፈጣሪ መሆኑን ዮሐያ ያለ አርሱ ምንም የሆነ የለም ሲል ወልድ ፈጣሪ መሆኑን ላ መዝ ቋክ የአግዚአብሔር ይቅርታው ምድርን ሞላ በእግዚአብሔር ቃል ሰማዮች ጸኑ ሠራዊታቸውም ሁሉ በአፉ እስትንፋስ ሲል ሦስቱም አካላት ፈጣሪ መባል የሚገባቸው መሆኑን ያሳያል መ ሥላሴ አምላክ በመባል አንድ ናቸው አብ አምላክ ይባላል ወልድ አምላክ ይባላል መንፈስ ቅዱስም አምላክ ይባላል ነገር ግን አንድ አምላክ ቢባል እንጂ ሦስት አምላክ አይባልም ጸጢሞ ኢሳ ጣ ሁጽፁ ሦስትነት በምን። ሥላሴ በስም በአካል በግብር በኩነት ሦስት ናቸው አካልና ስም ቋንቋዊ ፍቻቸውን ስንመለከት አካል ከራስ ጸጉር አስከ አግር ጥፍር በሥጋ በአጥንት በጅማት በቁርበት የተያያዘ ገጽን መልክዕን አቋምን ያሳያል ገጸ ልብስ የማይሸፍነው ከአንገት በላይ ያለውን መገለጫ ወይም በአጭሩ ፊትን ያመለክታል መለያ መታወቂያ ማለት ነው መልክዕ ኅብርን ቅርጽን ደምግባትን ያመለክታል ይኸውም ቀይ መልክ ጥቁር መልክ መልከ መልካም መልከ ክፉ ሲል ይታወቃል ስም ከራስ ጸጉር እስከ አግር ጥፍር ያለው አንድ አካል ከሌላ አካል ተለይቶ ማን እንደሆነ ታውቆ የሚጠራበት ነው ስም ስንልም ሦስት ዓይነት ነው ሀ የተጸውዖ ስምፁ አንዱ ከሌላው ተለይቶ የሚጠራበት ቁጥራቸው ከአንድ በላይ ለሆኑ ተመሳሳይ ባህርይ ላላቸው የሚሰጥ ስም ነው በሌላ ሁለተኛ ወገን የሚሰጥ ስለሆነ በአብዛኛው ዋናው አገልግሎቱ ከብዙዎቹ ተመሳሳይ አካላት አንዱን ለይቶ ለመጥራት ነው ለ የግብር ስም በአካል ተቀድሞ የአካልን እንቅስቃሴ ጠባይና ሥራ የመሳሰሉትን የሚያመለክት ነው ለምሳሌ ገበሬ ሰዓሊ ሐ የአካል ስም ይህ ስም የሚነሳው ከባህርይ በመሆኑ በአካል የሚቀዳም ሳይሆን ከአካለ ጋር እኩል ህላዊ ያለው ስም ነው ለምሳሌ ሰው ፈረስ አንበሳ አንደማለት ሲሆን ይህን ስም ያገኙት አካል ሲገኝ ጀምሮ ነው አንጂ ኖረው ኖረው አይደለም በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ሀ የሥላሴ የአካል ሦስትነት ሥላሴ በአካል ሦስት ናቸው ይህም ማለት ለአብ ፍጹም አካል ፍጹም መልክ ፍጽም ገጽ አለው ለወልድም ፍጹም አካል ፍጹም መልክ ፍጹም ገጽ አለው ለመንፈስ ቅዱም ፍጹም አካል ፍጹም መልክ ፍጹም ገጽ አለው ሰው በአርአያ ሥላሴ ተፈጥሯልና የሥላሴ አካል መገለጫ ነው ለዚህ ነው በመጽሐፍ ቅዱስ ለእግዚአብሔር በሰው አካል አምሳል እጅ እግር አይን ጆሮ እንዳሉት የተጻፈው የአግዚአብሔር ዐይኖች ወደ ጻድቃኑ ጆሮዎቹም ወደ ልመናቸው ናቸውና መዝ ጃል ሰማይ ዙፋኔ ነው ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት አላ ፅ ይህ ማለት ግን በእግዚአብሔር አካልና በሰው አካል መካከል ልዩነት የለም ማለታችን አይደለም ትልቅ ልዩነት አለ ይህንንም ልዮነት በሠንጠዥ ተመልከት ሠንጠረዥ ድ የሰውና የሥላሴ አካል ልዩነት የሰው አካል የሥላሴ አካል ግዙፍ ነው በዓይን አይታይም በህሊናም አይታሰብም ረቂቅ ነው ውሱን ነው በሰማይና በምድር በአየርና በዕመቅ የመላ ነው በሁሉም ቦታ አስለ ጠባብ ነው ስፉህ ሰፊ ነው ለስፋቱም ልክና መጠን የለውም ላይና ታች ቀኝና ግራ የለውም ፈራሽ በስባሽ ነው ይህ የሌለበት ሕያወ ባህርይ ነው በፍ መዝ ራዕ ደካማ ነው ሁሉን ቻይ ድካም የሌበት ነው ኢሳ ማ አስገፒ አለው አስገኝ የሌለው ነው በአጭሩ ሰው ሥጋ ለባሽ ስለሆነ ግዙፍና ተዳሳሽ አካል ሲኖረው እግዚአብሔር ግን መንፈስ በመሆኑ ረቂቅና የማይዳሰስ አካል አለው የአግዚአብሔርን የአካል ሦስትነት ስናስብ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ለእየራሳቸው ፍጹም አካል ስላላቸው ሦስቱም በተለየ አካላቸው እኔ ማለት የሚቻለቸውና እርሱ የሚባልላቸው ናቸው እኔ ፊተኛው ነኝ አኔም ዘላለማዊ ነኝከሆነበትም ዘመን ጀምሮ እኔ በዚያ ነበረሁ አሁንም ጌታ እግዚአብሔርና መንፈሱ ልከውኛል ኢሳ ጓ እኔ ፊተኛው ነኝ ያለ በተለየ አካሉ ሰው ሆኖ የመጣው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የላከውን አብን እግዚአብሔር ብሎ መንፈስ ቅዱስን ደግሞ መንፈሱ ብሎ አነሳ በአካል ፍጹማን ናቸውና ልከውኛል አለ በቅዱስ ወንጌልም እንዲህ የሚል ተጽፏል እፄጌም አብን አለምነዋለሁ አርሱም ለዘለዓለም ከእናንተ ጋር ይኖር ዘንድ ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል እርሱም ዓለም ስለማያየውና ስለማያውቀው ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው ዮሐ ሠ በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ሌላ አጽናኝ መባሉም አብ አጽናኝ ነው ልጁን ወደ ዓለም የላከ ነውና ወልድም አጽናኝ ነው ዓለምን ለማዳን የመጣ ነውና ከሁለቱም ሌላ ፍጹም አካል ያለው አጽናኝ ለማለት ነው በተጨማሪም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲህ ብሏሷል ከአናንተም ጋር ሳለሁ ይህን ነገርኋችሁ ነገር ግን አብ በስሜ የሚልከው የእውነት መንፈስ ጳራቅሊጦስ እርሱ ሁሉን ያስተምራችል ዮሐ ድ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማየ ዮርዳኖስ በአደ ዮሐንስ ሲጠመቅ ሦስቱም አካላት በአንድ ቦታ በአንድ ሰዓት መገኘታቸውም ሥላሴ በአካል ፍጹማን ለመሆናቸው ለአእየራሳቸው አካል ያላቸው ለ የሥላሴ የስም ሦስትነት ሥላሴ በስም ሦስት ናቸው የስም ሦስትነታቸውም አብወልድ መንፈስ ቅዱስ ነው አብ ማለት አባት አሥራዒ ማለት ነው ወልድን የወለደ መንፈስ ቅዱስን ያሰረጸ ነውና ወልድ ማለት ልጅ ማለት ነው የአብ የባህርይ ልጅ ነውና መንፈስ ቅዱስ ማለት ሠራዒ የተገኘ የወጣ ማለት ነው ከአብ አብን መስሎ ወልድን አህሎ የሠረፀ ነውና አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የሚለው የሥላሴ የአካል ስማቸው ነው ምንም አንኳ ሥላሴ በዚህ ጊዜ ተገኙ ባይባልም ጥንት መሠረት ሳይኖረው ቅድመ ዓለም ሲርኖ የኖረ ነው እንጂ እንደተጸውዖ ስም ኖሮ ኖሮ የወጣ አይደለም የሥላሴ አካል ጥንት እንደሌለው ሁሉ ለስሙም ጥንት የለውም አብ ተለውጦ ወልድን መንፈስ ቅዱስን እንደማይሆን የአብ ስሙ ተለውጦ ወልድ መንፈስቅዱስ አይባልም ለአብ የአባትነት ስም የአባትነት ክብር አለውና ወልድም ወልድ ቢባል እንጂ አብ መንፈስ ቅዱስ አይባልም የባህርይ ክብሩ ከአብ ሳያንስ የልጅነት ክብር የልጅነት ስም አለውና መንፈስ ቅዱስም መንፈስ ቅዱስ ቢባል አንጂ አብ ወልድ ተብሎ አይጠራም የባህርይ ክብሩ ከአብ ከወልድ ሳያንስ መንፈስ ቅዱስ ተብሎ ይጠራል እንጂ የሥላሴ የስም ሦስትነት በብሉያትም በሐዲሳትም ተመስክራል በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር አለኝ አንተ ልጄ ነህ እኔም ዛሬ ወለድሁህ መዝ ቅድመ ዓለም አካል ዘእምአካል ባህርይ ዘእምባህርይ የወልድኩህ ልጄ ነህ አለኝ ዛሬም በተዋህዶ የወለድኩህ ልጄ ነህ አለኝ ብሎ አብና ወልድን ያነሳል ተናጋሪው ወልድ ነው እግዚአብሔር ብሎ አብን አንስቷል ይህን ታውቅ እንደሆንህ ስሙ ማን የልጁስ ስም ማን ነው ምሳ ቋ ይህ ቃል አብ የአባትነት ወልድ የልጅነት ስም እንዳላቸው ያሳያል በሐዲስ ኪዳን ሂዱና በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው አሕዛብን ሁሉ አስተምሩ ማቴ ያ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ግን ወደ እውነት ሁሉ ይመራችል ለአብ ያለው ሁሉ የእኔ ነው ስለዚህም ከእኔ ወስዶ ይነግራችኋል አልሏችሁ ዮሐ በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ሥላሴ በክብር በሥልጣን አንድ ስለሆኑ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ተብለው ሲጠሩ የሥልጣን ቅደም ተከተልን የሚያሳይ አይደለም ለዚህም ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ወልድን አስቀድሞ አብና መንፈስ ቅዱስን አስከትሎ ሲጠራ በሚከተለው ጥቅስ ማየት ይቻላል የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔር ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም አንድነት ከሁላችሁ ጋር ይሁን አሜን ቆሮ ነ ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ደግሞ አብን አስቀድሞ መንፈስ ቅዱስንና ከዚያም ወልድን አስከትሎ ሲጠራ የሚከተለው ምንባብ ያሳያል አግዚአብሔር አስቀድሞ እንዳወቃቸው በመንፈስ ቅዱስም አንደሚቀደሱ ይታዘዙና በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይረጩ ዘንድ ጸጴጥ ሐ የሥላሴ የግብር ሦስትነት ግብር ማለት ሥራ ማለት ነው ሥላሴ በግብር ሦስት ናቸው የአብ ግብሩ ወልድን መውለድ መንፈስ ቅዱስን ማሥረጽ ነው የወልድ ግብሩ ከአብ መወለድ ነው የመንፈስ ቅዱስ ግብሩ ከአብ መስረጽ ነው አብ ቢወለድ ቢያሠርፅ እንጂ አንደ ወልድ አይወለድም አንደ መንፈስ ቅዱስ አይሠርፅም ወልድም ቢወለድ እንጅ እንደ አብ አይወልድም አያሠርፅም አንደ መንፈስ ቅዱስም አይሠርፅም መንፈስ ቅዱስም ቢሠርፅ እንጂ እንደ አብ አይወልድም አያሠርዕም እንደ ወልድም አይወለድም ወላዲ አሥራዒ ተወላዲሠራዒ የሚለው የሥራሴ የአካል ግብር ስማቸው ነው ይህም በቅዱሳት መጻሕፍት ምስክርነት የተረጋገጠ ነው በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወድደው ልጄ ይህ ነው ማቴ ይህ ቃል አብ ወልድን እንደወለደ ያሳያል ልጄ ብሎ ጠርቶታልና እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ ጳራቅሊጦስ እርሱም ከአብ የሚወጣ የእውነት መንፈስ ዮሐ ድ ይህ ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ከአብ አንደሠርፀ ያሳያል አብ ወልድን ቢወልድ መንፈስ ቅዱስን ቢያሠርዕፅ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ በፊት ነበረ አያሰኝም በእኛ ግዕዝ ልማድ አባት ሲበልጥ ሲቀድም ልጅ ሲተካ ሲከተል ነው በሥላሴ ግን አብን አባት ወልድን ልጅ መንፈስ ቅዱን ሠራዒ ስላለን መቅደም መቀዳደም መተከተል መከታተል መብለጥ መበላለጥ የለባቸውም የውስጥ የባህርይ ግብር ነውና ሐ የሥላሴ የኩነት ሦስትነት ኩነታት በህልውና በአኗኗር እየተገናዘቡ በአንድ መለኮት የነበሩ ያሉና የሚኖሩ ናቸው አነርሱም ልብነት ቃልነትና እስትንፋስነት ናቸው ላ ልብነት በአብ መሠረትነት ለራሱ ለባዊ አዋቂ ሆኖ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ልብ ፅውቀት መሆን ነው « ቃልነት በወልድ መሠረትነት ለራሱ ነባቢ ቃል ሆኖ ለአብ ለመንፈስ ቅዱስ ንባብ ቃል መሆን ነው አስትንፋስነት በመንፈስ ቅዱስ መሠረትነት ለራሱ ሕያው ሆኖ ለአብ ለወልድ ሕይወት መሆን ነው የኩነታት ሦስትነት ከአካላት ሦስትነት ይለያል ኩነታት ያለተፈልጦ በተጋብኦ በአንድነት አካላትን በህልውና እያገናዘቡ በአንድ መለኮት ያሉና የሚኖሩ ናቸው አካላት ያለተጋብኦ በፍጹምነት ያሉ ናቸው ሥላሴ በአካላት ፍጹም ሦስት ሲሆኑ በልብ በቃል በአስትንፋስ ግን ተገናዛቢዎች ስለሆኑ በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት በአንድ ልብ ያስባሉ በአንድ ቃል ይናገራሉ በአንድ አስትንፋስ ሕያዋን ሆነው ይኖራሉ አንድ ፈቃድ ይፈቅዳሉ አንድ አሳብ ያስባሉ በአንድነት አንድ ሥራ ይሠራሉ በአንድነት የመለካሉ ይህ ከላይ በዝርዝር የተመለከትነው የእግዚአብሔር አንድነትና ሦስትነት በብሉያትና በሐዲሳት አንዴት እንደተገለጠ ደግሞ ከዚህ ቀጥለን እንመለከታለን ሐፀ ጴዳ ጥቅስ አንድ እግዚአብሔርም አለ ሰውን በአርኣያችንና በአምሳላችን እንፍጠር ጠፍ በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል እግዚአብሔርም አለ ብሎ አንድነቱን ሰውን በአርኣያችንና በአምሳላችን አንፍጠር ብሎ ብዛቱን ይገልጻል በተጨማሪም አንፍጠር የሚለው በፈጣሪነት ሥልጣን ትክክል እኩል የሆኑ አካላት የሚነጋገሩ መሆኑን ያሳያል ጥቅስ ሁለት እግዚአብሔር አምላክም አለ እነሆ አዳም መልካምንና ከፉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ጠፍ የ እግዚአብሔር አለ ብሎ አንድነቱን ከአኛ እንደ አንዱ ሆነ ብሎ ከሁለት አካል በላይ እንደሆኑና ሥላሴ አንድ አካል አለመሆናቸውን ያሳያል ጥቅስ ሦስት እግዚአብሔርም አለ ነ እንውረድ አንዱም የሌላውን ነገር አንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ አንደባልቀው ጠፍ እግዚአብሔርም አለ በሚለው አንድነቱን ነ እንውረድ በሚለው ደግሞ አንዱ አካል ከአንድ በላይ ለሆኑ ሌሎች አካላት መናገሩን እንገነዘባለን በተጨማሪም ቋንቋቸውን አንደባልቀው የሚለው የመፍረድ የመቅጣት ስልጣናቸው እኩል አንድ የሆኑ አካላት እንዳሉ ያሳያል ጥቅስ አራት ዘፍ በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍለ ንባብ አግዚአብሔር ለአብርሃም በሦስት ሰዎች አምሳል መገለጽ ተመልክቷል ይህም ቀደም ባሉት ጥቅሶች ግልጽ ሆኖ ያልተቀመጠውን የእግዚአብሔርን ሦስትነት ገሃድ ያደርገዋል አብርፃምም ይናገረው የነበረው አንድነትንና ሦስትነትን የሚያሳይ ነው አቤቱ በፊትህ ባለሟልነትን አግንቼ እንደሆነ ባሪያህን አትለፈው ማለቱ ሦስቱ ሰዎች በጌትነት አንድ መሆናቸውን ያሳያል ቀጠል አድርጎ ውኃ እናምጣላችሁ ማለቱ በሦስትነታቸው መናገሩ ነው ሦስት መስፈሪያ ዱቄት አዘጋጂ ብሎ ሚስቱን ሣራን ሲያዛት ሦስትነትን ለውሽውም እንጎቻም አድርጊ ብሎ በአንድ ለውሳ አንጎቻ አንድትጋግር ማዘዙ ደግሞ የሦስቱን አንድነት ያጠይቃል ጥቅስ አምስት የእስራኤልን ልጆች ስትባርኳቸው እንዲህ በሏቸው እግዚአብሔር ይበርክህ ይጠብቅህም እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ ይራራልህም እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሳ ሰላምንም ይስጥህ ዘኑ ሦስት ጊዜ እግዚአብሔር መባሉ ሦስትነትን ቃሉ አንድ መሆኑ አንድነትን ያመለክታል ሐዋርያው በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም የሚለው ለአግዚአብሔር ወልድ የተነገረ ነው ይህም ማለት ቡሩክ እግዚአብሔር መርገመ ሥጋን መርገመ ነፍስን አርቆልህ በረከተ ሥጋንና በረከተ ነፍስን ይስጥህ በነፍስም በሥጋም ይጠብቅህ ከክህደት ከጥርጥር ከሥጋዊ ጠላት ከጸብአ አጋንንት ከመርገም ከኩነኔ ከገፃነም ይጠብቅህ ማላት ነው ይህም ያለ እግዚአብሔር ጸጋ አይገኝምና ቅዱስ ጳውሎስ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ብሉ ጠቅሶታል ጸጋሰ ሥርየተ ኃጢአት ይእቲ አንዲል ሰው ከኃጢአት አስራት የተፈታው ከሲኦል የወጣው በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ነውና እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ ይራራልህም ሰው ወዳጁን በብሩህ ገጽ በፈገግታ ይቀበለዋል ብሩህ ገጽ የፍቅር መግለጫ ነው ርህራፄ ደግሞ ከፍቅር የሚመነጭ ነው ምስጢሩም አግዚአብሔር እኛን በፍቅር አይን ተመልክቶ በርህራሜው ከመከራ እንደሚያድነን የሚያስረዳ ነበረ የእግዚአብሔር ፍቅር ብሎ ቅዱስ ጳውሎስ ለጠቀሰው ነው በተጨማሪ ዮሐ ጸዮሐ ሀ ተመልከት እግዚአብሔር ፊቱን ወዳንተ ያንሳ ሰላምንም ይስጥህ ይህም በምሕረት ዓይን ይመልከትህ በውስጥ በአፍአ በነፍስ በሥጋ ሰላምን ይስጥህ ማለት ነው ቅዱስ ጳውሎስ የመንፈስ ቅዱስ ሕብረት ያለው ነው የመንፈስ ቅዱስ ሰላም ሲል ሰላም የሚገኘው ሕብረት ባለበት ነውና ሰላምና ሕብረት ጸብና መለያየት አይነጣጠሉምና ጥቅስ ስድስት የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች የእግዚአብሔር ቀኝ ከፍ ከፍ አደረገችኝ የአግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች የአግዚአብሔር ቀኝ የሚለው ሦስት ጊዜ መነገሩ የሦስትነት ቃሉ አለመለወጡ የአንድነት ነው ጥቅስ ሰባት እግዚአብሔር ታላቅ ነው ኃይሉም ታላቅ ነው ለጥበቡም ቁጥር የለውም መዝ ጴ ይህም ማለት እግዚአብሔር አብ ገናና ነው ኃይሉ እግዚአብሔር ወልድም ገናና ነው ኃይሉ አለው ኃይሉ ስለተገለጸበት በኃይል አንድ ስለሆኑ ጥበቡ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስም ሀብቱ ፍጹም ነው መንፈስ ቅዱስ ሀብቱ ብዙ ነውና ስፍር ቁጥር የሌለው ጥበብ ብሎ መንፈስ ቅዱስን አነሳ ኢዮ ጥቅስ ስምንት አንዱም ለአንዱ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ አግዚአብሔር ምድርም ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኸ ነበረ ኢላ ሦስት ጊዜ ቅዱስ መባሉ የሦስትነት ቃሉ አለመለወጡ የአንድነት ምሳሌ ነው በሌላም መልኩ ሦስት ጊዜ ቅዱስ መባሉ የሦስትነት ቃሉ አለመለወጡ ሦስቱ አካላት በምስጋና ትክክል መሆናቸውን የሚያሳይ ነው ድግግሞሽ ነው እንዳይባል መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት በዕብራውያን የአነጋገር ዘይቤ ደጊመ ቃል ሁለት ጊዜ ነው እንጂ ሦስቴ አይደለም ለዚህም የሚከተሉትን ማስረጃዎች ተመልከት ዘፍ ዘፀ ጸሳሙ ጥቅስ ስምንት የጌታንም ድምፅ ማንን አልካለሁ። የሚለው ደግሞ ሦስትነቱን ያሳያል በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት በተጨማሪም የሚከተሉት የብሉይ ኪዳን ምንባባት የሥላሴን አንድነትና ሦስትነት የሚያሳዩ ናቸው ኢሳ ጓዙ ጦቢ ሲራ መዝ ቋጵ ዘፍ ወሐዴያ ዲዳ የአንድነቱና የሦስትነቱ ነገር በብሉይ ኪዳን በምሥጢር የታወቀ ቢሆንም በሐዲስ ኪዳን ግን በግልጽ ተቀምጧል ጥቅስ አንድ ታችን ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ እነሆም ሰማይም ተከፈተለት የእግዚአብሔርም መንፈስ በርግብ አምሳል ወርዶ በራሱ ላይ ሲቀመጥ አየ እነሆም በአርሱ ደስ የሚለኝ የምወድደው ልጀ ይህ ነው የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ ሰማይ ተከፈተ መባሉ ደጅ በተከፈተ ጊዜ የውስጡ እንዲታይ እስከ አሁን ያልተገለጠ ምስጢር ታየ ተገለጠ ለማለት ነው ጌታ ሲጠመቅ ሦስት አካላት በአንድ ሰዓት ጊዜ ተገኝተዋል አንዱ አካል ኢየሱስ ክርስቶስ ተጠምቆ ሲወጣ መንፈስ ቅዱስ በተለየ አካሉ በአምሳለ ርግብ ሲወርድ አካላዊ አብ በተለየ አካሉ በደመና ሆኖ ሲመለከት የወደደው ለተዋህዶተ ሥጋ ወደ አለም የላከው ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ሲናገር ሦስትነት ተረድቷል ጥቅስ ሁለት ዱና በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችቸው አሕዛብን ሁሉ አስተምሩ ማቴ ቿሀ ይህ ጥቅስ የሥላሴን የስም ሦስትነት ሥላሴ በስም ሦስት መሆናቸውን ይገልጻል ጥቅስ ሦስት መንፈስ ቅዱስ ያድርብሻል የልዑል ኃይልም ይጋርድሻል ከአንቺ የሚወለደውም ቅዱስ ነው ሉቃ ጥቅስ አራት እነሆም በጉ በጽዮን ተራራ ቆሞ አየሁ ከእርሱ ጋር ስሙና የአባቱ ስም የመንፈስ ቅዱስም ስም በግንባራቸው የተጻፈባቸው ራፅ በግ ያለው ለሰው ልጆች ቤዛ የሐዲስ ኪዳን መስዋዕት ሆኖ የቀረበውን እግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስን ነው ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ስለጌታችን ሲመሠክር እነሆ የዓለሙን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ እንዳለ ዮሐ ጥቅስ አምስት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የነበረውና ያለው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላእክ ራል ፀኗ ለትንቢተ ኢሳይያስ ጀ የተሰጠውን ማብራሪያ በገጽ ተመልከት ኛ ስለ ምስጢረ ሥላሴ የሚያስረዱ ተፈሯዊ ምሳሌዎች ሀ የሰው ምሳሌነት የሰው ነፍስ ሦስትነት አላት ልብነት ቃልነትሕይወትነት በልብነቷ የአብ በቃልነቷ የወልድ በሕይወትነቷ የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ ነች በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ነፍስ እነዚህ ሦስት ነገሮች ስላሏት ሦስት ነፍስ እንደማትባል ሥላሴም በአካል ሦስት ቢሆነም አንድ እግዚአብሔር አንድ አምላክ ቢባሉ እንጂ ሦስት እግዚአብሔር ሦስት አምላክ አይባሉም የነፍስ ልብነቷ ቃልነቷን ሕይወትነቷን ከራሷ ታስገኛለች ቃልና ሕይወት ከአንዲት ልብ ስለተገኙ በከዊን በመሆን ልዩ እንደ ሆኑ ሁሉ በመነገርም ይለያሉ ቃል ተወለደ እስትንፋስ ሠረፀ ወጣ ይባላል እንደዚሁ አብ ወልድን በቃል አምሳል ወለደው መንፈስ ቅዱስን በእስትንፋስ አምሳል አሠረፀው ። ኛ በአዳም ላይ የተፈረደበትን የሞት ፍርድ ለማጥፋት በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ከላይ እንደተመለከትነው የሰውን ልጅ ከሞት ለማዳን ከአምላክ በቀር ሌላ ማንም የሚቻለው አልነበረም ሞትን ደግሞ ለማስቀረት ካሹ ራሱ የሚሞት መሆን አለበት ለዚያ ደግሞ ሰው መሆን ግዴታ ነው በመሆኑም እግዚአብሔር ወልድ ሰው ሆኖ ሞትን ከነመውጊያው ሻረው ኛ ቆሮ ኛ በኃጢአት የረከሰውን የአዳምን ባሕርይ ለማደስ በአዳም በደል ምክንያት የሰው ልጅ ሞት ብቻ የገጠመው ሳይሆን የንጽሕና ባሕርዩ ረክሶበታል እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ እንደመሆኑ በአምላክነት ሥልጣኑ የአዳምን ሞት አስቀርቶ ሕያው እንዲሆን ማድረግና እንዲሁ ያለምንም ምክንያት ከወጣበት ገነት እንዲገባ ማድረግ ይቻለዋል ነገር ግን ይህን አለማድረጉ ሕያውነቱ የዲያብሎስ ሕያውነት አንዳይሆን ነው ይህም ማለት አንዲሁ ለአዳም ባሕርዩ ሳይታደስ ሕያውነትን ሰጥቶት ቢሆን ኖሮ አዳም እንደ ዲያብሎስ ባሕርዩ ርኩስ እንደሆነ ይኖር ነበረ አስቀድሞም ጌታ እግዚአብሔር ከገነት አስወጥቶት የነበረው ከዕፀ ሕይወት በልቶ ባሕርዩ እንደረከሰበት ለዘለዓለም ሕያው ሆኖ እንዳይኖር ነው አሁንም አጁን እንዳይዘረጋ ደግሞም ከሕይወት ዛፍ ወስዶ አንዳይበላ ለዘለዓለም ሕያው ሆኖ እንዳይኖር ስለዚህ የተገኘባትን መሬት ያርስ ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ደስታ ከሚበኝባት ገነት አስወጣው እንዲል ጠፍ ይ የፈራጅነት ባሕርዩን የሚቃረን አንዳይሆን ነው እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ነው ዝም ብሎ ያለቅጣት አዳምን ቢምረው ከፈራጅነት ባሕርዩ ጋር የሚጋጭ ይሆናል ያጠፋ ስለጥፋቱ መቀጣት አለበትና ኛ ጴጥ ል ከዚህ በተጨማሪም አግዚአብሔር በባሕርዩ ሁሉን ቻይ በመሆኑና ተቃዋሚ የሌለው በመሆኑ እንደ ሰው በሥልጣኑ ተጠቅሞ መሆን የማይገባውን አያደርግም በእርሱ ዘንድ ሁሉ በአግባብና በሥርዓት ነውና ስለዚህ ከላይ እንዳየነው ፈጣሪ ሥርዓት ባለው መንገድ አዳምን ለማዳን ፈታሒ በጽድቅ አውነተኛ ፈራጅ ያሰኘውን የፈራጅነት ባሕርዩን ከመሐሪነት ባሕርዩ ጋር ሳያጋጭ የረከሰውን የአዳምን ባሕርይ ለማደስ ሰው ሆነ በጥንተ ተፈጥሮ ከፈጠረን ከእርሱ ሌላ በሐዲስ ተፈጥሮ ሊፈጥረን የሚችል ሌላ ማንም የለምና ቆላ ኛ ሰው አጥቶት የነበረወን ምግባር ዛፃሃይማኖት የመሥራት ጸጋ ለመስጠት አዳም ባመጣው ዕዳ ምክንያት የሰው ልጅ ለመልካም ምግባር ልምሾ ሆኖ ነበረ ከዚህ በጊላ በኃጢኣት ላይ ኃጢአትን እየደራረበ በመሥራት እግዚአብሔር ሰውን በመፍጠሩ ተጸጸተ እስኪባል ድረስ ክፋትን አበዛ ያ የመጀመሪያው በደል ጥንተ አብሶ ነፍስን የሥጋ ተገዢ አደረጋት በዚህ ምክንያት ሰው ለሥጋ አዓጉ በሆነ ነገር ሁሉ የሚሸነፍ ሆነ ሕግ ቢሰጠው ሕግን በፈጸም አልቻለም ይልቁንም የተሰጠችው ሕግ ኃጢአትን ቆጥራ ምታስቀጣው ሆነች ጌታ ወደዚህ ዓለም በመምጣቱ ግን ከአርሱ ጋር አንድነትን መሠረትን እርሱ ኃጢአትን ድል ነስቷልና ማቴ ፁዱ እኛም በእርሱ ኃጢአትን ድል ነስተን በምግባር ጸንተን ፍጹማን መባልን አገኘን በአርሱም የሚኖር ሁሉ አይበድልም የሚበድልም ሰው አያየውም አያውቀውምና አንዲል ይኛ ዮሐ ኮ ኛ አባታዊ ፍቅሩን የሁሉ አረኛ መሆኑን ለመግለጽ እግዚአብሔር በባሕርዩ ያለ ፍቅር አስገድዶት ወዶ ሰው ስለሆነ በራሱ ጥፋት ከፈጣሪው የተጣላውን አራሱ እንደበደለኛ ክሶ ታረቀው ልዑለ ባሕርይ ሲሆን ባሕርዩን ዝቅ አድርጎ ሰው ሆኖ መከራን ተቀብሎ በመስቀል ተሰቅሎ ሞቶ ካሣን በመክፈሉ ለሰው ያለውን ልዩ ፍቅር ገልጧል ፍቅር ኃያል ወልድን ከዙፋኑ ሳበው እስከሞትም አደረሰው አንዳለ አባ ሕርያቆስ በቅዳሴ ማርያም ሰው ሆኖ በመምጣቱም ህልውናው ጠፍቶን ከእርሱ ፍቀን የነበረን ሰዎች አየነው በዚህም አባትነቱን አወቅን ከሞትም ስላዳነን የሥጋና የነፍሳችን እረኛ መሆኑን ተረዳን እንደ በጎች ትቅበዘበዙ ነበረና አሁንም ወደ ነፍሳችሁ አረኛና ጠባቂ ተመለሱ እንዲል በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ጴጥ ኛ ሰይጣንን ድል ለመንሳት የአምላክ ሰው የመሆን ምሥጢር ድንቅ ረቂቅ ነው ጌታ በቤተ መንግሥት ሲጠበቅ በከብቶች በረት በሠራዊት ታጅቦ በመኮንኖች ተከቦ ይመጣል ተብሎ ሲጠበቅ እንደ ምስኪን ደኃ ከብዙ ሰዎችና ከዲያብሎስ በተሰወረ ጥበቡ ሰው ሆነ ይህም የሰይጣንን አኩይ ተግባር ለማጥፋት ነው ዲያብሎስ በአባብ በሥጋዋ ተሠውሮ ምላሷን ምላስ አድርጎ አዳምንና ሔዋንን አስቷቸዋል ክርስቶስም ይህን ሊሽር በሰው ሥጋ ተሰውሮ ተገልጧል ጌታ እንደ ሰውነቱ ሲራብ ሲጠማ ሲያንቀላፋ አላዋቂ መስሎ ሲጠይቅ ተመልክቶ ሰይጣን ፈጣሪነቱን ሳይረዳ ደካማ መስሉት ነበረ በመስቀል ላይም ጌታችን አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ ሲል ዕሩቅ ብአሲ መስሎት ሥጋውን በመቃብር ነፍሱን በሲዖል ለመቆራኘት ሲመጣ በእሳት ዛንጅር በነፋስ አውታር ወጥሮ ይዞ ሲያስለፈስፈው ነፍሳትን በነጻ አንደሚለቅ ተናግሮ አጅ ሰጥቷል በመስቀሉ ሥር ድል ተነስቷል ፁጁሄ የእግዚአብሔር ወልድ ልደታት እግዚአብሔር ወልድ ሁለት ልደታት አሉት እነዚህም ጳኛ ልደት ቅድመ ዓለም ከአብ ያለ አናት መወለዱ ነው ኛ ልደት በዚህ ዓለም ቅድስት ድንግል ከምትሆን ከእመቤታችን ያለ አባት መወለዱ ነው ናአምን ክልኤተ ልደታተ ሁለት ልደታትን እናምናለን እንዳሉ ሊቃውንቱ ባስልዮስና ሳዊሮስ ሥጋው ቃል በዚህ ልደቱ በተዋሕዶ የአብ ልጅ የማርያም ልጅ ይባላል ይህ የጌታ ልደት አስቀድሞ ትንቢት የተነገረለት ነው ቀጥለን ስለጌታ ልደት ከተነገሩ ትንቢቶች መካከል የተወሰኑትን እናያለን በአንተና በሴቲቱ መካከል በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ እርሱ የሴቲቱ ዘር ራስህን ይቀጠቅጣል አንተም ስኮናውን ትነድፋለህ ፍ በዚህ የመጽሐፍ ቃል ሴቲቱ የተባለችው ለጊዜው ሔዋን ስትሆን በፍጻሜው ግን እመቴታችን ናት የሴቲቱ ዘር የተባለው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የሴቲቱ የእመቤታችን ልጅ ጌታችን የዘንዶውን የዲያብሎስን ራስ በመስቀል ተሰቅሉ ቀጥቅጦታል ራዕ ገላ ቆላ ቺ እግዚአብሔርም አለኝ አንተ ልጄ ነህ አኔም ዛሬ ወለድኩህ መዝ ኗ አግዚአብሔርም አለኝ አንተ ልጄ ነህ ያለው ተናጋሪው አግዚአብሔር ወልድ ነው ቅድመ ዓለም አካል ዘአምአካል ባህርይ ዘአምባህርይ የወለድኩህ ልጄ ነህ አለኝ ሲል አጌፄ ዛሬ ወለድኩህ ማለቱ ደግም ዛሬም በተዋህዶ የወለድኩህ ልጄ ነህ አለኝ ሲል ነው በተጨማሪም የሚከተሉትን የትንቢት ቃሎች ተመልከት ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅንም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች አላ ጁ ሕፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የዘለዓለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል አላ አንሾም የኤፍራታ ምድር ቤተልሔም ሆይ አንቺ በይሁዳ አአላፍት መካከል ትሆኝ ዘንድ ታናሽ ነሽ ነገር ግን አወጣጡ ከቀድሞ ጀምሮ ከዘለዓለም የሆነ በአስራኤል ላይ ገዥ የሚሆን ከአንቺ ይወጣል ሚክ እነሆ መልእክተኛዬን አልካለሁ መንገድንም በፊቴ ያስተካክላል እናንተም የምትፈልጉት ጌታ በድንገት ወደ መቅደሱ ይመጣል የምትወድዱትም የቃል ኪዳን መልእክተኛ እነሆ ይመጣል ሟል በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ፀ የተዋሕዶ ምስጢር የጌታችን ሰው የመሆኑ ነገር ታላቅ ምስጢር ነው ይህንንም ታላቅ የሆነውን የተዋሕዶ ምሥጢር ቅዱስት መጻሕፍትን መሠረት በማድረግ እንደሚከተለው እናያለን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው የሆነው ኛ በመለወጥ ውላጤ ነውን። አዎን ሁለት አካላት አንዱ አንዱን ሳያጠፋ ሳይለውጠው ያለመቀላቀል ያለመደራረብ በተዐቅቦ በመጠባበቅ አንድ ሲሆኑ ተዋሐዱ ይባላል አምላክ ሰው ሲሆን ሁለት የተለያዩ በሕርያት ያሏቸው አካላት ተዋሕዶው አንድ ባሕርይ ሆነዋል ባሕርይ ማለት የአካል መገኛ ሥር አካል ሥራውን የሚሠራበት መሣሪያ ነው አካል ያለ ባሕርይ ብቻውን አይቆምም ባሕርያም ያለአካል አይፈጸምም እንደሥርና እንደግንድ ዐፅቅ የተያያዙ የማይለያዩ ናቸው « መለኮታዊ አካል ረቂቅ የማይጨበጥ የማይዳሰስ አሳታዊ ምሉዕ ነው ሥጋዊ አካል ግዙፍ ውሱን የሚዳሰስ የሚጨበጥ ነው « መለኮታዊ ባሕርይ ፈታኛና ሏለኛ መጀመሪያና መጨረሻ ፈጣሪ ሁሉን ማድረግ የሚችል ዘላለማዊ የማይሞት የማይለወጥ የማይታመም ነው ሥጋዊ ባሕርይ መራብ መጠማት ማድከም መሞት የሚስማማው ነው ቃል ከሥጋ ጋር ተዋሐደ ማለት መለኮታዊ አካልና ሥጋዊ አካል መለኮታዊ ባሕርይና ሥጋዊ ባሕርይ ተዋሐዱ ከእመቤታችን የተወለደው ጌታችን ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ ሆነ ማለት ነው ቅድመ ዓለም ከአብ አካል ዘእምአካል ባሕርይ ዘእምባሕርይ የተወለደው ቃል አግዚአብሔር ወልድ ድኅረ ዓለም ከአምስት ሺ አምስት መቶ ዘመን በላ በሥጋ ከቅድስት ድንግል ማርያም ስለተወለደ ወልደ ማርያም የማርያም ልጅ መባልን ገንዘቡ አደረገ በተዋሕዶ ረቂቁ ምልዑ መለኮት ርቀቱን ምልዓቱን ሳይለቅ በተዐቅቦ ግዙፍ ውሱን ሥጋን ሆነ ግዙፉ ውሱኑ ሥጋ ግዝፈቱን ውስንነቱን ሳይለቅ በተዐቅቦ ረቂቅ ምሉዕ መለኮትን ሆነ እንቲአሁ ለቃል ኮነ ለሥጋ ወእንቲአሁ ለሥጋ ኮነ ለቃል ዘእንበለ ኃጢአት ባሕቲታ ከመ ተዋህዶተ ጎዒን ምስለ እሳት እንዲል ቅዱስ ቄርሎስ በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት አግዚአብሔር አምላክ ሰው በሆነ ጊዜ ሰውም በተዋሕዶ አምላክ ሆኗል መሆን የሁለቱም ነው በዚህም ከላይ ቅዱስ ቄርሎስ አንደተናገረው የቃል ገንዘብ ለሥጋ የሥጋ ገንዘብ ለቃል ሆነ ቃል የሚባለውም መሰኮቱ ነው ሥጋ የሚባለው ደግሞ ትስብእቱ ነው ትስብእት ማለት ሰው መሆን ሰውነት ማለት ነው ምስጢሩም በግልጽ ሲነገር ነፍስና ሥጋ ማለት ነው በዚህም መሠረት ቃል ሥጋ ሆነ ማለት ቃል ከሥጋ ጋር ሥጋ ከቃል ጋር በተዋህዶ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ሆነ ማለት ነው ይህንንም የተዋሕዶ ምሥጢር በብረትና እሳት በነፍስና ሥጋ ተዋሕዶ ምሳሌነት ማየት ይበልጥ ምሥጢሩን ለመረዳት ያግዛል የብረትና እሳት ተዋሐዶ ለመለኮትና ሥጋ ተዋሕዶ ምሳሌነት « ብረት ክአሳት ሲገባ ብረት የእሳትን ገንዘብ ገንዘቡ ያደርጋል መፋጀት ማብራት እሳትም የብረትን ገንዘብ ገንዘቡ ያደርጋል ቅርጽ መያዝ መጨበጥ መዳሰስ መመታት « አሳት ብረቱን ተዋሕዶ እሳትነቱ እንደሚታይ ረቂቁ መለኮት ሥጋን ተዋሕዶ በግዙፍ ለመታየቱ ምሳሌ ነው « እሳት ከብረት ጋር ሆኖ በመዶሻ እንደሚመታ ባሕርይውን እሳትነት ግን እንደማያናውጽበት መለኮትም በተዋሐደው ሥጋ ሞከራ ተቀበለ ሞተ ይህ ግን መለኮታዊ ባህርይውን አላገኘውም ብረትም የማቃጠል ባሕርይ ከእሳት ወርሶ አሳት ይሆናል ደካማ የነበረ ሥጋም ከመለኮት ጋር ተዋሕዶ ሞትን ድል የሚያደርግ ሆኗል የነፍስና ሥጋ ተዋሐዶ ለመለኮትና ሥጋ ተዋሕዶ ምሳሌነት ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ቄርሎስ ስለነፍስና ሥጋ ተዋሕዶ ምሳሌነት የሚከተለውን አስተምሯል የሚረዳህስ ከሆነ የትስብእትና የሥጋና የመለኮትን ተዋሕዶ በእኛ ነፋስና ሥጋ ተዋሕዶ መስለን እንነግርፃለን እኛ በነፋስ በሥጋ የተፈጠርን ነንና አንዱን የሥጋ አንዱን የነፋስ ብለን ሁለት አካል ሁለት ባህርይ አናደርገውም ሰው ከሁለት አንድ በመሆኑ አንድ ነው እንጂ ከሁለቱ ባህርያት አንድ በመሆኑ ሁለት አካል ሁለት ሰው አይባልም በነፋስ በሥጋ የተፈጠረ ሰው አንድ ነው እንጂ ይህንንስ ካወቅን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተዋህዶ በፊት እርስ በእርሳችው አንድ ካልነበሩ ከተዋህዶ በኋላም ከማይለያዩ ከሁለት ባሕርያት አንድ እንደሆነ አናውቃለን ይ አበ ዘቄርሎስ ድሀ በምሥጢረ ሥላሴ እግዚአብሔር በአካል ሦስት በመለኮት አንድ እንደሆነ ተመልክተናል በምሥጢረ ሥጋዌ ደግሞ መለኮት ሥጋን መዋሐዱን ከሦስቱ አካላት አንዱ አካል ሰው መሆኑን አይተናል ይህ ሲባል ግን መለኮት አእንደአካለት ከሦስት አይከፈልም ወይም ሦስቱም ሰው ሆኑ አያሰኝም አይባልምም ይህን ለመረዳት በምሥጢረ ሥላሴ የተመለከትነውን የኩነታት ምሥጢር በበቂ ሁኔታ መረዳት ያሻል ለምሳሌ ነፍስ በአካሏ ከሦስት የማትከፈል አንዲት ስትሆን ሦስት ከዊን ሁኔታዎች አላት እነርሱም ልብነት ቃልነትና አስትንፋስነት ናቸው በልብነቷ አብ በቃልነቷ ወልድ በእስትንፋስነቷ ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ይመሰላሉ ሰው አሳቡን ሊገልጥ ባሰበ ጊዜ የነፍስ ቃልነቷ ከሥጋዊ ምላስ ጋር ተዋህዶ ድምፁን ይሰጣል በአንደበትም በተገለጠ ጊዜ ከልብና ከእስትንፋስ አይለይም ልብ ቃልና እስትንፋስ በተዋህዶ እያሉ ቃል ሥጋዊ ምላስን ተዋህዶ በተገለጠና ድምፁን በሰጠ ጊዜ ይህ የቃልነት ከዊን ልብን እስትንፋስን ወደቃልነት ሊለውጣቸው አይችልም ስለዚህ ከሦስቱ አካላት አንዱ እግዚአብሔር ወልድ በተለየ አካሉ በቃልነቱ ከዊን ሰው ሲሆን የቃል ሰው መሆን መለኮትን እንደ አካላት አይከፍለውም አብ መንፈስ ቅዱስም ሰው ሆኑ አያሰኝም የተዋሕዶ ምሳሌዎች ከመጽሐፍ ቅዱስ ሀ ዕፀ ጳጦስ ዘሲና የአግዚአብሔርም መልአክ ለሙሴ በእሳት ነበልባል በቁጥቋጦ መካከል ታየው እነሆም ቁጥቋጦው በአሳት ሲነድድ ቁጥቋጦውም ሳይቃጠል አየ ፀ በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ቅጠልና እሳት አንድ ሆነው ተዋሕደው አሳቱ ቅጠሉን ሳያቃጥል ቅጠሉ አሳቱን ሳያጠፋ እሳት አእሳትነቱን ቅጠልም ቅጠልነቱን እንደያዘ ዳሩ ግን በተዋህዶ አንድ ሆኖ ታይተዋል ይህም አካላዊ ቃል ሥጋን በተዋሐደ ጊዜ መለኮት ሥጋን አልመጠጠውም አላጠፋውምና ሥጋም ተለውጦ መለኮት አልሆነምና መለኮት መለከትነቱን ሥጋም ሥጋነቱን ሳይለቅ በተዋሕዶ አንድ አካል አንድ ባሕርይ የመሆኑ ምሳሌ ነው ለ ሱራፊ በጐጠት የያዘው ፍሕም ከሱራፌልም አንዱ ወደ እኔ ተላከ በአጁም ከመሰዊያው በጉጠት የወሰደው ፍሕም ነበረ አፌንም ዳሰሰበትና እነሆ ይህ ከንፈሮችህን ነክቷል በደልህም ከአንተ ተወገደ ኃጢአትህም ተሰረየልህ አለኝ ኢሳ ፍሕም የሥግው ቃል የጌታችን ምሳሌ ነው ፍሕም የከሰልና የእሳት ውሕደት ነው እሳት የመለኮት ከሰል የሥጋ ምሳሌ ነው ፍሕሙ ባለመታዘዝ ምክንያት ለምጻም የሆነውን ኢሳይያስን ከኃጢአቱ እንዳነጻው በተዋሕዶ የተገለጸው ጌታችንም የአግዚአብሔርን ትእዛዝ ጥሶ የወደቀውን አዳምን ከውድቅቱ አንስቶ ከርኩሰቱ ቀድሶ ወደቀደመ ክብሩ የመመለሱ የዚያ ምሳሌ ነው ፁጁ የክርስቶስ የባሕርይ አምላክነት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የባሕርይ አምላክ ነው ይህንን በሚከተሉት ሦስት መንገዶች ዘርዝረን እናያለን ኛ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ነቢያት ሲናገሩ እግዚአብሔር ብለው ጠርተውታል ሀ ልበ አምላክ ዳዊት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ከተነሳ በኋላ ወደሰማይ ማረጉን አስመልክቶ በትንቢት ሲናገር ኢየሱስ ክርስቶስን አግዚአብሔር ብሎ ጠርቶታል ፖሥቧም አግዚአብሔር በአልልታ ጌታችንም በመለከት ድምፅ አረን መዝ ጓጣሄ ጳ ያፖሦሦ ፍዳሜ ይህ ከክናንተ ወደ ሰማይ ያረገው ኢየሱስ ከአናንተ ወደ ሰማይ ሲያርግ አንዳያችሁት እንዲሁ ዳግመኛ ይመጣል ሐዋ ፅጳል ለ ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ ስለ ምጽአተ ክርስቶስ ሲናገር እግዚአብሔር ብሉ ጠርቶታል ሦም እነሆ ጌታ እግዚአብሔር በኃይሉ ይመጣል ክንዱም ይገዛል እነሆ ዋጋው ከእርሱ ጋር ሥራውም በፊቱ ነው አሳ ግ ዖሦቧሦሥ ፍዳሜ እጌኔ ኢየሱስ አነሆ ፈጥጌ አመጣለሁ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን አከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ አልፋና ኦሜጋ ቀዳማዊና ደኃራዊ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ ራፅ ና ቺ ሐ ነቢየ እግዚአብሔር ዘካርያስም በተመሳሳይ ሁኔታ ክርስቶስን እግዚአብሔር ብሎ ጠርቶታል ፖፈፇ አምላኬ እግዚአብሔርም ከቅዱሳነ ሁሉ ጋር ይመጣል ጠካ ዖሦቧሦ ፍዳሜ ጌታችን ኢየሱስ ከርስቶስ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር በሚመጣበት ጊዜ ይተሰ ኛ ለእግዚአብሔር ብቻ የሚነገሩ ለክርስቶስም ተነግረዋል ሀ ፊተኛና ኋለኛ ከአግዚአብሔር በቀር ከዘመናት በፊት የነበረ አስከ ዘለዓለምም የሚኖር የለምና ከእርሱ ሌላ ፊተኛና ኋለኛ መባል የሚገባው የለም የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል እኔ ፈታኛ ነኝ እኔም ጊለኛ ነኝ ከአኔ ሌላም አምላክ የለም እንዲል አሳ ጣ ዘፀ በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ኢየሱስ ክርስቶስም አኔ ፊተኛና ኋለኛ ነኝ ማለቱ እግዚአብሔርነቱን ያስረዳል ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ ሞቼም ነበረሁ እነሆም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ሕያው ነኝ ራዕ ፅኗ ለ አምላክ ከአግዚአብሔር በቀር የባሕርይ አምላክ የለም ከእኔ በፊት አምላክ አልነበረም ከእኔም በላ አይኖርም አእንዲል ኢላ ጣ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር በመሆኑ አውነተኛ የባሕርይ አምላክ መሆኑ በመጻሕፍት ተመስክሯል አውነተኛም በሆነው በአግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንኖራለን እርሱም እውነተኛ አምላክና የዘለዓለም ሕይወት ነው ፅዮሐ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ ተወለደ አርሱም ከሁሉ በላይ የሆነ ለዘለዓለም ቡሩክ አምላክ ነው አሜን ሮሜ ሕዋን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የዘለዓለም አባት የሰላም አለቃ ተብሉ ይጠራል አላ ሐ የጌቶች ጌታ የነገሥታት ንጉሥ እግዚአብሔር የጌቶች ጌታ የነገሥታት ንጉሥ ነው አምላካችሁ አግዚአብሔር የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ ታላቅ አምላክ ኃያልም የሚያስፈራም በፍርድ የማያዳላ መማለጃም የማይቀበል ነውና ጠዳ ኢየሱስ ክርስቶስም አግዚአብሔር እንደመሆኑ በዚሁ ስም ተጠርታቷል በልብሱ ላይና በጎኑ ላይ የነገሥታት ንጉሥ የጌቶች ጌታ የሚል ስም ተጽፎበታል ራፅ ኛ በሐዲስ ኪዳን መጸሕፍት ክርስቶስ አግዚአብሔር ተብሏል እግዚአብሔር በደሙ የዋጃትን ቤተክርስቲያንን እንድትጠብቁ ሐዋ በደሙ ፈሳሽነት አማናዊት ቤተክርስቲያንን የመሠረተው በተለየ አካሉ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍስን ነስቶ ፍጹም ሰው የሆነው ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ከላይ በተጠቀሰው ምንባብ አግዚአብሔር ተብሉ መጠራቱን ልብ ይሏል በአጠቃላይም ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ነው ሥጋ በተዋሕዶተ መለኮት የባሕርይ አምላክነትን ገንዘቡ አድርጓል መለኮትም በተዋሕዶ ሥጋ የሥጋን ገንዘብ ገንዘቡ አድርጓል ይህም በሚከተሉት ምንባባትና ታሪኮች ተመስክሯል ሊቀ ካህናቱም የቡሩክ ልጅ ክርስቶስ አንተ ነህን። ፖ ያውኃ ሰደረሃው ኛ ጌታችን ጥምቀቱን በውኃ ያደረገው ትንቢቱ ምሳሌው ይፈጸም ዘንድ ነው ትንቢት ፕሩ ውኃንም አረጭባችኃለሁ ሕዝ ማጳ ምሳሌ በዕለተ ኀሙስ ባሕር ሕያው ነፍስ ያላቸውን እንስሳት ታስገኝ ባለ ጊዜ ከአንድ ባሕር ተፈጥረው እኩሉ ዕለቱን በረው በረው ሄደዋል እኩሉ ከዚያው ቀርተዋል ዘፍ ጳጹ ይህም ምሳሌ ነው ባሕር የጥምቀት በረው የፄዱት የባህታውያን እዚያው የቀሩት የቀና ፃይማኖት ተምረው በጎ ምግባር ሠርተው ሥጋውን ደሙን በንጽሕና ተቀብለው የሚኖሩ የሰብአ ዓለም ምሳሌ ነው ኛ ውኃ ለሁሉ ይገኛል ጥምቀትም መሠራቱ ለሁሉ ነውና ኛ ውኃን ከአትክልት ቢያፈሱት ያለመልማል ጥምቀትም ልምላሜ ሥጋ ልምላሜ ነፍስን ያስገኛልና ኛ ውኃ ከእድፍ ያነጻል ጥምቀትም ከርስሐተ ሥጋ ከርስሐተ ነፍስ ያነጻልናያድናልና ድኛ ውኃ መልክአ ገጽ የፊት መልክ ያሳያል በማየ ገቦ ከክርስቶስ ጎን በፈሰሰው ውኃ የተጠመቀም መልክአ ሥላሴን ያያልና በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ኛ ውኃ አሳትን ያጠፋዋል ጥምቀትም ከገፃነመ አሳት ያድናልና ጥምቀቱን በውኃ አድርጎታል ታቻ ፈጠመዎ መጋፈደያ ፇፍፅዕዕር ለምሳቋሳ መውረሪዱያ ቋምኃድረ ሺው ኛ በኖህ ጊዜ ርግብ ሐፀ ማየ አይኅ ነትገ ማየ አይኅ የጥፋት ውኃ ጎደለ እያለች በአፏ ቆጽለ ፅፀ ዘይት ይዛ መጥታለች መንፈስ ቅዱስም ሐፀ ማየ ኃጢአት ነትገ ማየ ኃጢአት የኃጢአት ውኃ ፈጽሞ ጎደለ ምልአተ ኃጢአት ተሻረ ሲል በአምሳለ ርግብ ወርዷል ኛ ርግብ ቢመቷት ቢያባርራት ዕንቁላሏን ቢሠብሩባት ቤቷን ካላፈረሱባት አትለቅም መንፈስ ቅዱስም ምንም ኃጢአት ቢሠሩ ጨርሰው ካልካዱት በቀር ከፍጥረቱ አየለይምና ኛ ርግብ የዋህ ቂም በቀል የማትይዝ ነች መንፈስ ቅዱስም ኀዳጌ በቀል ነውና በርግብ አብሳል ወርዲል ፁጁጽ የክርስቲያኖች ጥምቀት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት መሠረት ወንድ ልጅ በተወለደ በአርባ ቀን ሴት ልጅ ደግሞ በሰማንያ ቀን ጌታችን በወንጌል እንደአዘዘ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ይጠመቃሉ ማቴ ሀ ቤተ ክርስቲያናችን ሕጻናትን ማጥመቋ መሠረቱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ሀ ከቁጥር ጀምሮ ሕጻናትን ተዋቸው ወደእኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው መንግስተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉት ናትና ብሎ ያስተማረው ትምህርት ነው መንግስተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉት ናትና የሚለው የእግዚአብሔር የጸጋ ልጅነት መሰጠት ያለበት ከሕፃንነት ጀምሮ መሆን እንዳለበት ያሳያል ምክንያቱም የእግዚአብሔር መንግስት ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ በጥምቀት ካለተወለዱ በቀር አይወረስምና ነው ዮሐ ጥምቀት በጓና በሇ ቀን እንዲሆን የተወሰነው ኛ የአዳምንና የሔዋንን የጸጋ ልደት ምሳሌ በማድረግ ነው አዳም በተፈጠረ በማሣ ቀኑ የተፈጥሮ የባሕርይ ንጽሕናው ሳያድፍበት በጸጋ መንፈስ ቅዱስ ተወልዶ ገነት ገብቷል ሔዋንም እንዲሁ በተፈጠረች በሇ ቀኗ የተፈጥሮ የባሕርይ ንጽሕናዋ ሳያድፍባት በጸጋ መንፈስ ቅዱስ ተወልዳ ገነት ገብታለች ሕፃናትም ወንዶች በጓ ሴቶች በጅ ቀን የባሕርይ ንጽሕናቸው ሳያድፍባቸው ተጠምቀው አዳምና ሔዋን ያገኙትን ሀብተ መንፈስ ቅዱስ ልጅነትን ያገኛሉ ኛ በሕገ ኦሪት መሠረት አስራኤላውያን ወንዶች ልጆቻቸውን በሣ ሴቶች ልጆቻቸውን ደግሞ በጅ ቀን ወደ ቤተመቅደስ ወስደው መስዋዕት ይሰውላቸው ነበር ለእግዚአብሔርም ያሰግዲቸው ነበር በዚህም ጊዜ ሕጻናቱ ጸጋ እግዚአብሔርን ተቀብለው ሕዝበ አስራኤል ተብለው ይጠሩ ነበር ዘሌ በዚህም መሠረት ቤተክርስቲያናችን ሕጻናትን በሣና በጅ ቀን በማጥመቅ ውሉደ እግዚአብሔር ሕዝበ ክርስቲያን ታሰኛቸዋለች ከዚህ በተረፈ ከአረማዊነት ከክህደት የሚመለሱ ሰዎች ካሉ በልጅነታቸው ከመጡ ከላይ ባየነው በሕጻናት የጥምቀት ሥርዓት ይጠመቃሉ አዋቂዎች ከሆኑ ግን ከጥምቀት በፊት እስከ ሦስት ዓመት ድረስ ሃይማኖትን እየተማሩ ይቆያሉ ከዚያ በኋላ ይጠመቃሉ መሷሳመያ ያ ትአዛዝ ለሚከተሉት ጥያቁዎች ትክክለኛ መልስ ስጥ በጥምቀት የሚገኙ ጸጋዎችን ዘርዝር ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአት የሌለበት ንጹሐ ባሕርይ ሲሆን መጠመቁ ስለምንድር ነው ጥምቀቱስ ከጥምቀተ አይሁድና ከጥምቀተ ዮሐንስ የሚለየው ምንድር ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀቱን ለምን በዮርዳኖስ ወንዝ አደረገውነ ለምንስ በሠላሳ ዘመኑ ተጠመቀ ነደ በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሥርዓት መሠረት ወንዶች በተወለዱ በአርባ ቀን ሴቶች ደግሞ በሰማንያ ቀን የሚጠመቁት ለምንድር እንደሆነ አብራርተህ ግለጽ ታያሯምሥዉሪ ሄረግ ፁል የቁርባን ትርጉም ቁርባን ቃሉ የዕብራይስጥ ሲሆን ትርጉሙም ስጦታ ማለት ነውበኦሪቱ ሰው ለአግዚአብሔር ያቀርብ የነበረውን ብቻ የሚመለከት ነበረ በሐዲስ ኪዳን ግን ለሰዎች ድኅነት ለዓለሙ ሁሉ የሰጠውን በሥጋና በደም የመጣውን የልጁን ሥጦታ ያስገነዝባል ስለዚህ በጸሎተ ቅዳሴ የጌታ ሥጋና ደም ሆኖ የሚቀርበው ቅዱስ ቁርባን ይባላል ምሥጢረ ቁርባን ማለትም ክርስቶስ በመልዕልተ መስቀል ተሰቅሎ የዓለምን ኃጢአት ያስወገደበት የዘለዓለም ሕይወትን ያስገኘበት የመዳናችን መሠረት የጸጋችን ሁሉ ምንጭ የሆነውን የቅዱስ ሥጋውንና የክቡር ደሙን የማዳን ጸጋ የሚያመለክት ማለት ነው ሁፁቷ የምሥጢረ ቁርባን አመሠራረት ምሥጢረ ቁርባንን ጌታችን ከሕማሙና ከሞቱ በፊት በዋዜማው ኅሙስ ማታ መሥርቶታል ጊዜውም የኦሪት የፋሲካ በግ የሚሠዋበት በመሆኑ ጌታችን የኦሪትን መሥዋዕት አሳልፎ መሥዋዕተ ወንጌልን መሥርቷል ደቀ መዘሙርቱም ጌታችን ኢየሱስ እንዳዘዛቸው አደረጉ ፋሲካንም አዘጋጁ ሲበሉም ጌታችን ኢየሱስ ኀብስቱን አንስቶ ባረከ ቆረሰ ለደቀ መዛሙርቱም ይህ ሥጋዬ ነው እንኩ ብሉ ብሎ ሰጠ ጽዋውንም አንስቶ አመስግኖ ሰጣቸው እንዲህም አለ ሁላችሁም ከእርሱ ጠጡ ስለብዙዎች የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው ስዕል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጢረ ቁርባንን ሲመሠርት ሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ከቤተ እስራኤል ጋር ቃል ኪዳን የገባው በእንሰሳት ደም ነበረ ፀ ኣት ቤተአስራኤል ሕገ አራትን ሊፈጽሙ አሠርቱ ትአዛዛትን ሊጠብቁ አግዚአብሔር አምላካቸውና ጠባቂያቸው ሊሆን ምድረ ርስትንም ሊያወርሳቸው ቃል ተገባብተዋል በወንጌል ግን እግዚአብሔር ቃል ኪዳን የገባው በልጁ ደም ነው መጩ በቦሌ ፕብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ቅዱስ ቁርባን መታሰቢያ ወይም ምሳሌ ሳይሆን አውነተኛ የጌታ ሥጋና ደም ነው በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ቁጥር ሀ ላይ ስለአናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት ባለው ላይ መታሰቢያዬ ያለው ስለሕማምና ሞቱ ነው የሞቱን ዜና የመስቀሉን ነገር ጌታ እስኪመጣ ድረስ በምሥጢረ ቁርባን እንደሚነገር ሲያሳይ ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱን አራሱን በያዙበት በዚያች ሌሊት ኅብስቱን አነሣ አመሰገነ ባረከ ፈተተ እንዲህም አላቸው እንኩ ብሉ ስለእናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው መታሰቢያዬንም እንዲሁ አድርጉ እንዲሁም ኅብስቱን ከተቀበሉ በኋላ ጽዋውን አንስቶ አዲስ ሥርዓት የሚጸናበጽ ይህ ጽዋ ደሜ ነው እንዲህ አድርጉ በምትጠጡበትም ገዜ አስቡኝ አላቸው ይህን ኅብስት በምትበሉበት ይህንም ጽዋ በምትጠጡበት ጊዜ ሁሉ ጌታችን እስከሚመጣበት ቀን ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁ አንዲል ቆሮ በቅዳሴአችንም ንዜኑ ሞተከ አግዚኦ ወትንሣኤክ ቅድስተ አቤቱ ሞትህንና ቅድስት ትንሣኤህን እንናገራለን የምንለውም ይህንን መሠረት አድርገን ነው ቅዱስ ቁርባን ግን አማናዊ እንጂ መታሰቢያ እንዳልሆነ ጌታችን አረጋግጦ ተናግሯል እውነት እውነት እላችኋለሁ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ የዘለዓለም ሕይወት የላችሁም ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘለዓለም ሕይወት አለው እኔም በኋለኛይቱ ቀን አነሣዋለሁ ሥጋዬ እውነተኛ መብል ነውና ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና ዮሐ ይህ ሥጋዬ ነው እንኩ ብሉ ብሎ ሰጠ ጽዋውንም አንስቶ አመስግኖ ሰጣቸው እንዲህም አለ ሁላችሁም ከእርሱ ጠጡ ስለብዙዎች የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው ማቴ በዚህ ቃል ጌታ እንካችሁ ሥጋዬ ደሜ አለ አንጂ የሥጋዬ የደሜ መታሰቢያ እንዳለለ ልብ ሊሉ ይገባል አማናዊ ሥጋውና ደሙን መታሰጢያ ነው ማለት ግን ይህ ሰው ሥጋውን ልንበላ ይሰጠን ዘንድ እንዴት ይቻለዋል ዮሐ ብለው እንደተጠራጠሩት እንደ አይሁድ መሆን ነው አሄም ስለዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው ብሏልና ይህን አምኖ መቀበል ይገናል ዮሐ ፁጽ። ፇ ናፖወ በክርስቶስ አምነው በምግባር ጸንተው የዓለምን መከራና ፈተና ድል የነሱ ልብሳቸው ደም ያነጹ ሰውነታችውን ከኃጢአት የለዩ ናቸው ራፅ ዮሐ ራዕ ቀድቃረ ያታማ ውጭ ዖሟፇቀሩፇዕ ዳማፇ ናሃቃወ ዖፇሦዕ ይሃፃታ ከቅድስቲቱ ከተማ ውጭ የሚቀሩት ልብሳቸውን ያለጠቡ ማለትም በበጉ ደም ያልነጹ በጎውን ሥራ ትተው ክፋውን የሚሠሩ ናቸው በበጉ የሕይወት መጽሐፍ ከተጻፋት በቀር ጸያፍ ነገር ሁሉ ርኩሰትና ውሸትም የሚያደርግ ወደ አርሷ ከቶ አይገባም እንደተባለ ራፅ ራዕ የሚገቡትም የየሚፈሩና የማያምኑ የርኩሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኞችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኞችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ውስጥ ነው ይኸውም ሁለተኛ ሞት ነው ራፅ ሁለተኛ ሞት የተባለውም ገሃነመ አሳት ነው የማይጠፋ አሳት ያለበት የዘለዓለም የሥቃይ ቦታ ነው በዚያ ስላሉት ለዘለዓለምም አስከ ዘለዓለም በመዓልትና በሌሊት ይሠቃያሉ ተብሏል ራዕ ይራያፖያያምሪራፉ ማመቃሐዖፖ በዚህ ምዕራፍ የቤተ ክርስቲያን የምስጢር ምሰሶዎች ስለሚባሉት ስለ አምስቱ አዕማደ ምስጢራት በስፋት ተመልክተናል አምስቱ አዕማደ ምስጢር የሚባሉት ምስጢረ ሥላሴ ምስጢረ ሥጋዌ ምስጢረ ጥምቀት ምስጢረ ቁርባን እና ምስጢረ ትንሣኤ ሙታን ናቸው በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት በቤተክርስቲያን አፈታት ምሥጢር ማለት በምርምር ጥልቀት በአውቀት ብዛት ሊደረስበት የማይችል በሥጋ አእምሮ ሳይሆን በመንፈስ አአምሮ የሚረዱት ረቂቅና ጥልቅ ኅቡዕ የተሰወረ ነገር ማለት ነው እነዚህም ምስጢር መባለቸው ከመምህራን ተምረው በልቦና መርምረው የሚያምኗቸው በዓይን የማይታዩ በአጅ የማይጨበጡ ነገሮች የሚነገሩባቸው በመሆናቸው ነው አዕማድ ማለት ደግሞ ምሰሶዎች ማለት ነው አነዚህም ምስጢራት ምሰሶዎች መባላቸው ምሰሶ ቤትን ደግፎ አንደሚያጸና አነዚህም በቤት የተመሰለ ልቡናን ከኑፋቄ በክህደት ከመውደቅ የሚያጸነ ስለሆነ ነው ምስጢረ ሥላለሴ « የሥላሴ አንድነት ሦስትነት የሚነገርበት ምስጢር ነው ሥላሴ አንድም ሦስትም ናቸው አንድነታቸው በህልውና አግዚአብሔር በመባል በመለኮት በአምላክነት በአገዛዝ በሥልጣን በባሕርይ በልብ በቃል በእስትንፋስ አነዚህንም በመሳሰሉት ነው ሦስትነታቸው ደግሞ በስም በአካል በግብር በኩነት ነው የስም ሦስትነታቸው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ነው የአካል ሦስትነታቸው ለአብ ፍጹም አካል ፍጹም መልክ ፍጹም ገጽ አለው ለወልድም ፍጹም አካል ፍጹም መልክ ፍጹም ገጽ አለው ለመንፈስ ቅዱስም ፍጹም አካል ፍጹም መልክ ፍጹም ገጽ አለው ማለት ነው የግብር ሦስትነታቸው የአብ ግብሩ ወልድን መውለድ መንፈስ ቅዱስን ማስረጽ ነው የወልድ ግብሩ ከአብ መወለድ ነው የመንፈስ ቅዱስ ግብሩ ከአብ መስረጽ ነው ምስጢረ ሥጋዌ ከሦስቱ አካላት አንዱ አካል በከዊን ስሙ ቃል የሚባለው ወልድ በተለየ አካሉ ሥጋ የመልበሱ ነገር የሚነገርበት ምሥጢር ነው አዳም በምክረ ከይሲ ተታሎ የአግዚአብሔርን ሕግ በማፍረሱ ጸጋው ተገፈፈ ባሕርይው ጎሰቆለ በዚህም ምክንያት እርሱንና ዘሩን ሁሉ ሞት ገዛቸው ከዚህም የሞት ፍርድ ከአምላክ በቀር ሊያድነው የሚችል አልነበረም በዚህም ምክንያት አምላክ ሰው ሆነ አምላክ ሰው የሆነው በተዋሕዶ ነው ይህም ማለት መለኮታዊ አካልና ሥጋዊ አካል መለኮታዊ ባሕርይና ሥጋዊ ባሕርይ በተዐቅቦ በመጠባበቅ አንድ ሆኑ ተዋሐዱ ከድንግል ማርያም የተወለደው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ ሆነ ማለት ነው ምስጢረ ጥምቀት « የሥላሴ ልጅነት የሚሰጥበትና የኃጢአት ሥርየት የሚገኝበት ምስጢር ነው « ጥምቀት ድኅነትን ያስገኛል የሥላሴ ልጅነትን ያሰጣል ከጌታ ሞትና ትንሣኤ ጋር ያስተባብራል የቤተ ክርስቲያን አባል ያደርጋል ምስጢረ ቁርባን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዘለዓለም ሕይወትን ያደለበት የቅዱስ ሥጋውና የክቡር ደሙ የማዳን ጸጋ የሚነገርበት ምስጢር ነው ቅዱስ ቁርባን የሕይወት ምግብ ነው መንፈሳዊ ኃይልን ያድላል ሥርየተ ኃጢአትን አሰጥቶ የዘለዓለም ሕይወትንም ያስገኛል ጌታችን በዕለተ አርብ በመስቀል ላይ ለአንዴና ለዘለዓለም ያቀረበውን መሥዋዕት ሁልጊዜ ለማግኘት እንድንችል በጸሎተ ሐሙስ ማታ ምሥጢረ ቁርባንን መሥርቷል ዕብ ፅ ስለዚህ በየጊዜው ስለምንፈጽመው በደል የኃጢአት ሥርየት እንድናገኝ በንስሐ ተዘጋጅተን በየጊዜው የሚቀርበውን የቅዱስ ቁርባን መስዋዕት መቀበል ይኖርብናል በቦሌ ናብቅድማርያም ቤክ ሰንበት ትቤት ትምህርተ ሃይማኖት ምስጢረ ትንሣኤ ሙታን ላ ሙታን በዓለም መጨረሻ በአግዚአብሔር ሥልጣን ነፍስና ሥጋቸው ተዋሕዶ ጽድቅን የሠሩ ለክብር ኃጢአትን ያደረጉ ለዘለዓለም ቅጣት የሚነሱ መሆናቸው የሚነገርበት ነው መሳመያራ ፅ ትእዛዝ ነ ለሚከተሉት ጥያቁዎች ትክክለኛ መልስ ስጥ ከፍጥረታት መካከል ትንሣኤ ሙታን የሚያስፈልገው ለማን ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال