Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሰማይና ምድርንስ የሞላሁ እኔ አይደለሁምን ይላይ አግዚአብሔር ኤር ቦጾየ እና ፀ በተጨማሪም የሚከተሉትን የመጽሐፍ ቅዱስ ከፍለ ንባብ እግዚአብሔር ለአብርሃም በሦስት ሰዎች አምሳል መገለጹ ተመልከቷል ይህም ቀደም ባሉት ጥቅሶች ግልጽ ሆኖ ያልተቀመጠውን የእግዚአብሔር ሦስትነት ገሃድ ያደርገዋል አብርሃምም ይናገረው የነበረው አንድነትና ሦስትነትን የሚያሳይ ነው ።ይመጎጎዎምያ ለአዳም መውደቅ ተጠያቂ ማን ነው። ኛ ጌታቸን ጥምቀቱን በውኃ አድርጎታል ጌታችን ሲጠመቅ መንፈስ ቅዱስም ፍጹም አካል ፍጹም መልከ ፍጹም ገጽ አለው ማለት ነው ። ከሦስቱ አካልት አንዱ አካል በከዊን ስሙ ቃል የሚባለው ወለድ በተለየ አካሉ ሥጋ የመልበሱ ነገር የሚነገርበት ምሥጢር ነው ። የሥላሴ ልጅነት የሚሰጥበትና የኃጢአት ሥርየት የሚገኝበት ምስጢር ነው ።
ፇዛርቻ ስጋይ ማሪዎሥቻ ቦሚፇሥች ዩጥረፖታ ዳኑ ናቻው ዝተፇታሥ ታፅገተፇታያ እግዚአብሔር የፈጠረው ፍጥረት እያንዳንዱ ቢቆጠር ፍጡር ተናግሮ አይፈጽመውም ነገር ግን ብዙውን አንድ እያሉ በየወገኑ ቢቆጥሩት ፍጥረታት ይሆናል ከእነዚህም ፍጥረታት መካከል ሁለቱ ማለትም ሰውና መላእከት የእግዚአብሔርን ስም ለመቀደስ ከብሩን ለመውረስ ሲፈጠሩ ቀሪዎቹ ግን ለአንከሮ ለተዘከሮ ለምግበ ሥጋ ለምግበ ነፍስ እንዲሆኑ ተፈጥረዋል በዚህም መሠረት ከ ፍጥረታት ሃይማኖት የሚያስፈልጋቸው ሰውና መላእከት ብቻ ናቸው ይህም የሆነበት ምከንያት ሰውና መላእከት ሃይማኖት እንዲኖራቸው የሚያደርግ ዕውቀት ስላላቸው ሕያዋን ስለሆኑ ነው ይህም ማለት እንደሌሎቹ ፍጥረታት ፈርሰው በስብሰው የማይቀሩ ለዓላማ የተፈጠሩ በመሆናቸው ከፈጣሪያቸው ጋር እንዳይጣሉና ከከብሩ እንዳይለዩ ሃይማኖትን መያዝ ምግባርን ምሥራት ይኖርባቸዋል የሃይማኖት አጀማመር ሃይማኖት ከማን ለማን እንዴት ተሰጠች ሃይማኖት ከእግዚአብሔር አከብሮ ለፈጠራቸው መላእከት እና ለሰው ባለማዳላት የተሰጠ ታላቅ ስጦታ ነው ቅ ጳውሎስ ይህን ሲያመለከት በአፌ ፀጋው በእምነት አድኖአችኋልና ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለምና በማለት ገልጾታል ከፍጥረታት ውስጥ ሃይማኖት ያላቸው መላእከት እና ሰዎች እንዲሁም አጋንንት ብቻ ናቸው የአጋንንት እምነት ግን በስራ የማይገለጽ በመሆኑ ለድኅነት አያበቃቸውም ስለ አጋንንት አምነትም ሐዋርያው ቅያእቆብ በያዕ አጋንንት ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል በማለት ገልጾታል የሃይማኖት መሰጠት በዓለመ መላእከት እግዚአብሔር መላእከት በእለተ እሁድ ልባውያን ነባብያን እና ኅያዋን አድርጎ ከሙሉ ነጻ ፈቃድ ጋር ከፈጠራቸው በኋላ ፈልገው ያግኙኝ በማለት ተሰወራቸው ይኸውም ሃይማኖታቸው ይገለጥ ዘንድ ነው መላእከቱም የፈጠረን ማነው ከየት መጣን በማለት እርስ በእርስ ተጠያየቁ ይህች ሰዓት የመላእከትን አስተዋይነት እና አዋቂነት የሚፈትን እውነተኛ እምነታቸው በተግባር የምትገለጽበት ሠዐት ነበረች በዚህችም ሠዐት ከመቶው ነገድ የአንዱ ነገድ አለቃ የነበረው ሳጥናኤል የመላእከትን መታወክ ባየ ጊዜ የፈጠርኳችሁ እኔ ነኝ በማለት የመጀመሪያውን ከህደት ንግግርን አደረገ በዚህም የሃሰት አባትነቱን ገለጠሳጥናኤል ቢያንስ ቢያንስ ራሱን እንኳን አንዳልፈጠረ መረዳት ይችል ነበር በዚህ እንኳን ሊላ አስገፒ ፈጣሪ አምላከ አንዳለ መረዳት በቻለ ነበር እርሱ ግን ከብርን ፈልጎ ከህደትን አመነጨ የሣጥናኤል ንግግርም በመላእከት ዘንድ የበለጠ መታወከን ፈጠረ በእርሱ ነገድ ስር የነበረው ከአንዱ ነገድ ገሚሶቹ አዎ አንተ ፈጠርከን ሲሉ ገሚሶቹ ፈጥሮናል ወይስ አልፈጠረንም የሚል ጥርጥር ውስጥ ወደቁ ገሚሶቹም አንተ ሳትሆን እኛ ፈጠርንህ አሉ በዚህ ሰዐት የሃይማኖት አርበኛ ቅገብርኤል እነርሱን የፈጠረ አምላከ አንዳለ በማመን እና በመረዳት « ንቁም በበኅላዌነ እስከንረከቦ ለአምላክነ የፈጠረን አምላካችን እስኪገለጥልን ድረስ ፀንተን እንቁም በማለት የሃይማኖት ቃል በመናገር የተቀሩት ዘጠና ዘጠኙ ነገድ ባሱበት እንዲፀኑ ምከንያት ሆነ በዚህም ጊዜ ሃይማኖት እግዚአብሔር አለ የሚለው እምነት ታወቀ ሃይማኖት በመላእከት ዘንድ ተገለጠች የሚታመን ፈጣሪ እና አማንያን የሚያምኑ ፍጡራን ተለዩ ያመኑትም መላእከት እግዚአብሔርን ሳያዩት ከምንም በላይ በባሕሪው ፍፁም ረቂቅ እና ጥልቅ የሆነ አምላከ እንደሆነ በአምነት ተቀበሉት ይህንን እምነት እና ጽናታቸውን የተመለከተ እግዚአብሔር ራሱን ለመላእከቱ ገለጠላቸው ያመኑት ቅዱሳን መላእከት ተባሉ ያላመኑትም ርኩሳን መላእከት ተብለው ከሃሰት አባታቸው ከሳጥናኤል ጋር ወደ እንጦሮጦስ ወርደትና ጉስቁልናል ተላብሰው ወረቶ ሃይማኖት በእግዚአብሔር ማመን መታመን ስለሆነ በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ያመኑ የታመኑ ቅዱሳን መላእከት ናቸው ይህም ሃይማኖት የተጀመረው በዓለመ መላእከት በመጀመሪያዋ የሥነፍጥረት ፅለት የመጀመሪያዎቹ አማኝ ፍጥረታት መላእከት በተፈጠሩባት ጊዜ ነው ማለት ነው ይህም እንዴት እንደሆነ ሥነፍጥረት በማለው በሦስተኛው ምዕራፍ የምናየው ይሆናል የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ ጁ ለሰው ልጆች የሃይማኖት መሠጠት በሥላሴ በአርያው እና በአምሳሉ አዳምን በፈጠረው ጊዜ የህይወትን እስትንፋስንም እፍ ሲልበት በመንፈሱ አማካኝነት ሃይማኖትን ወይም አግዚአብሔርን የማመን ፀጋ አብሮ ሰጥቶታል እግዚአብሔር አምላከ ለአዳም እና ለሄዋን የሰጠው ሃይማኖት በመላእከት ዘንድ ያለችውን ነቅ የሌለባት አንዲቷን ሃይማኖት ናት መጽሐፍ ቅዱስም እግዚአብሔር እርሱን የማመን ዝንባሌ ሃይማኖትን በውስጣችን አንዳስቀመጠ ይህም የእርሱ ስጦታ አንደሆነ የሐ «እርሱም እግዚአብሔር ሕይወትንና እስትንፋስን ሁሉንም ለሁሉ ይሰጣልና አንዳችም እንደሚጎድለው በሰው ልጅ አይገለገልም ምናልባትም እየመረመሩ ያገኙት እንደሆነ እግዚአብሔርን ይፈልጉ ዘንድ በምድርም ሁሉ ላይ እንዲኖሩ የሰው ወገኖችን ሁሉ ከአንድ ፈጠረ በማለት ይመሰከርልናል በጥቅሱ ውስጥ «እግዚአብሔርን ይፈልጉ ዘንድ » እና « የሰው ወገኖችን ከአንድ ፈጠረ » የሚለው ሐረግ ሰው ሃይማኖታዊ ፍላጎት ያለው መሆኑን ይኸውም «ከአንድ ፈጠረ በማለቱ ሃይማኖት ተፈጥሮአዊ መሆኑን ያሳያል በሃይማኖት መንገድነት ሰው እግዚአብሔርን ይፈልጋል አግዚአብሔርም ወደ ሰው ይቀርባል ራሱንም ይገልጥለታል አዳም ኣባታችን ሕገ እግዚአብሔርን ጥብቆ በገነት ለሰባት አመታት በሃይማኖት ከቆየ በኋላ በዲያብሎስ አማካኝነት የቀረበለትን ፈታና በወደቀ ጊዚ እግዚአብሔርን ፈርቶ በገነት ዛፍ ሥር ከሄዋን ጋር ሲሸሸግ አግዚአብሔር አምላክ ማዕምሬ ህቡአት የተሰወረውን የሚያውቅ ሁኖ ሳለ አዳምን ወደ ቀደመ ከብሩ በንስሃ ሊመልሰው አስቦ በሰኮና ብእሲ ዳናውን እያሰማ የእርምጃ ድምጽ እያሰማ በገነት እየተመላለሰ ይፈልገው ይጠራው ጀመር ይህ የእግዚአብሔር ፍለጋም « ዴሬክ የህዌ » ፍኖተ እግዚአብሔር ሃይማኖት በመባል ይታወቃል ሃይማኖት የሰው እግዚአብሔርን ፍለጋ ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ፍለጋንም ያካትታል በዓለመ መላእከት የተመሰረተች እና እግዚአብሔር በሰው ልቦናም ያሳደራት በሎም አዳም በበደለ ጊዜ በአግዚአብሔር አዳምን ፍለጋ ባደረገው ጉዞ ዴሬክ ያህዌ የተገለጠችው ሃይማኖት ከአዳምም በኋላ በተነሱ ደጋግ አባቶች በልቦና ታስባ በምግባር ስትገለጥ ቆይታለች የተጻፈ ሕግ የሃማኖት መመሪያ ባልነበረበት ዘመን የሰው ልጅ በልቦናው በተጻፈ ህግ አና ዝንባሌ በመታገዝ በህሊናው ተጠቅሞ አግዚአብሔርን ያመልከው ነበር ለዚህም ከአዳም እስከ ሙሴ ድረስ ያሉ ደጋግ አባቶች ምስከሮች ናቸው ይህ ዘመንም ህገ ልቦና ብለን የምንጠራው ነው በዚህች ሃይማኖት ይህች ሃማኖት አዳም በንስሃ ከአምላኩ ታርቆባታል ይህች ሃማኖት አቤልን ከቃየል የጥፋት መንገድ ለይታዋለች ይህች ሃማኖት ኣባታችን ኖህን በአምላኩ እንዲታመን እና ከጥፋት ውሃ እንዲድን አስችላዋለች ይህች ሃማኖት አባታችን አብርሃምንም ከሀገሩ አንዲወጣ እና ወደተስፋይቱ ምድር ወደ ከነአን አንዲገባ ለበረከትም አንዲሆን አስቸችላዋለችወዘተ በዘመነ ብሉይም በተሰጠ ሕገ ኦሪት ሰዎች አየተመሩ በነቢያት መመህርነት እየታገዙ በአንዲቷ ሃይማኖት ፀንተው አግዚአብሔርን ያመልኩ የነበረ ሲሆን በሃዲስ ኪዳንም በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ እና በሶስቱ አካላት መገለጥ ከበፊት ይልቅ ጎልታ ልትገለጥ ልትፀና ችላለች እስከ ፍጻሜ ዓለምም በሰዎች ልቡና እየታሰበች መከፈል መለወጥ ሳኖረርባት በስራ እየተገለጠች ትኖራለች ለከብር ለመንግስተ ሰማያት እና ከአግዚአብሔር ጋር ለመገናኘት አና ለመኖር አማራጭ የሌላት አንዲት እና ብቸኛ የድኅነት መንገድ ሆና ትኖራለች የሃይማኖት አስፈላጊነት በነፍስ በስጋ ውድ ተማሪዎች ሃይማኖት ለሥጋም ለነፍስም አያሌ ጥቅሞችን ይሰጣል ሁሉን ዘርዝሮ መፈጸም ባይቻልም የሚከተሉትን ዐበይት ጥቅሞች አንመለከታለን ሀ ሃይማኖት ለሥጋዊ ሕይወት የሚሰጠው ጥቅም ቸኞ ሰላምን ያሰጣል ሰላም ፍጹም የሆነ ውስጣዊ ዕረፍት ነው ሰው በሃይማኖት ከኖረ ውስጣዊ ሰላሙን የሚያደፈረሱ ፈተናዎችን አአምሮ የሚያልፉ ጭንቀቶችን ሁሉ በተአምኖ እግዚአብሔር ድል ስለሚያደርግ ዕረፍት የሚያሳጡ ኃጢአቶችንም በንሰሐ ስለሚያስወግድ ዘወትር ሰላም አይለየውም ይህ ደግሞ ለሥጋዊ ሕይወት መሠረታዊ ጥቅም አለው ምክንያቱም ሰው በሥጋዊ ሕይወቱ ውጤታማ የሚሆነው ተማሪውም ተምሮ መመረቅ ነጋዴው ነግዶ ማትረፍ ሙያተኛው ሠርቶ ራስንና ወገንን መደገፍ የሚቻለው እያንዳንዱ ውስጣዊ ሰላም ሲኖረው ነው ሰላም የሌለው ሰው ግን ዘወትር ከራሱ ጋር ስለሚያጋጭና ስለሚጣላ በማኝኛውም ቦታ የተሰጠውን ኃላፊነት የሚጣበት አቅም አይኖረውም በሃይማኖት የሚኖር ሰው ሁሉን ማድረግ የሚቻለው በእግዚአብሔር በመደገፍ አውነተኛውን ሰላም ያገኛል ልቡናውም ከጭንቀት ይጠበቃል የሚከተሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባባት ይህንን ያስረዳሉ «ሰላምን አተውላችኋለሁ ሰላሜንም አሰጣቸኋለሁ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጠው አይደለም ልባችሁ አይደንግጥ አትፍሩም ዮሐ «ሁሉ የሚገኝባት ከልቡናና ከአሳብ ሁሉ በላይ የምትሆን የእግዚአብሔር ሰላም በኢየሱስ ክርሰቶስ ልባችሁንና አሳባችሁን ታጽናው ፊል በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ የምትደገፍ ነፍስን ፈጽመህ በሰላም ትጠበቃለህኢሳ ኮ የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ ኛ መንፈሰ ጠንካራ ያደርጋል ሰው በዚህ ዓለም ሲኖር ብዙ ተግባራት አሉት ከእነዚህ ውስጥ አጅግ አድካሚ እልህ አስጨራሸና ተስፋ አስቆራጭ የሆኑ መኖራቸው አይቀሬ ነው በዚህ ጊዜ በሃይማኖት በአሚነ እግዚአብሔር የማይኖረው የሚታመነው ስለሌለው ተመርሮና ተስፋ ቆርጦ ሲተዋቸው በሃይማኖት የሚኖረው ግን ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን አችላለሁ ብሎ በጠንካራ መንፈስ ሊወጣቸው ይቻለዋል ፊል የከነዓን ምድር አንዲሰልሉ ከተላኩት ጉበኞች ሰላዮች የምንረዳው ይህንኑ ነው የከነዓንን ምድር አንዲሰልሱ በተላኩበት ጊዜ ቱም ሰላዮች ምድሪቱ መልካም እንደሆነች ነገር ግን በምድሪቱ የሚኖሩ ሰዎች ኃያላን እጅግም ግዙፋን መሆናቸውን አይተዋል ነገር ግን ሩ ተአምኖ እግዚአብሔር የጎደላቸው በመሆናቸው ተስፋ ቆርጠዋል ፈተናውን ማለፍ ተስኗቸዋል ሕዝቡንም በአመጡት ወሬ አሸብረዋል ሕዝቡም የተስፋይቱን ምድር መውረስ ዓላማ አድርገው ብዙውን መከራ ተቀብለው በበረሃ አልፈው መጥተው ጥቂት መንገድ ሲቀራቸው «ኑ አለቃ ሾመን ወደ ግብጽ እንመለስ » የሚሉ ሆነዋል ዘጐ ኑፊ በአምነት ጽኑአን የነበሩት መንፈስ ጠንካሮቹ ኢያሱና ካሌብ ግን «አይደለም ማሸነፍን እንችላለንና አንውጣ እንውረሳት ዘጐ ፀ ብለዋል በሃይማኖት የሚኖር ሰው ኃያሉ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር መሆኑን ስለሚያምን ምንም ያህል ከባድ ፈተና ቢገጥመው ያጋጠመውን ፈተና አግዝፎ ራሱን እንደ አንበጣ አሳንሶ አይመለከትም ዘጐ ቦዮፀ ከዚህ ይልቅ ፈተናውን ከማለፍ በኋላ ያለውን መልካም ነገር ስለሚያይ በፈተናው ውስጥ በብርቱ መንፈስ ሆኖ ያልፋል ኛ ታማኝና ተወዳጅ ያደርጋል በሃይማኖት የሚኖር መንፈሳዊ ሰው በሁሉ ነገር በሰው ፊት ይታመናል ይህም በሁሉ ፊት ሞገስ እንዲያገኝ ስለሚያደርገው የሚቃወመው ጉዳት ሊያደርስበት የሚፈልግ የሚጠላው ሰው አይኖርም ሰይጣን በቅንዓት አንዳንዶችን በከፋት ቢያስነሳበት እንኳን በፈተናው ስለሚጸና ፈተናውን ሲያልፍ ከፊት ይልቅ የሚበልጥ ታማኝነትንና ተወዳጅነት ያተርፋል ይህንንም ከቅዱስ ዮሴፍ ሕይወት መማር ይቻላል ለባርነት በተሸጠበት በባዕድ ሀገር ሀገርን እስከ መምራት ድረስ ታማኝነትንና ተወዳጅነትን ያገኘው ፈሪሃ እግዚአብሔር አሚነ አግዚአብሔር ስለነበረው ነው ዘፍ ወዘ ኞ ትዕግስተኛ ያደርጋል በሃይማኖት የሚኖር ሰው ሁሉ በፈቃደ እግዚአብሔር የሚከናወን መሆኑን ስለሚያምን በሥጋዊ ሕይወቱ ድንገተኛ ችግሮች ቢያጋጥሙት ሀብት ንብረት ቢወድምአካል ቢጎድል ይታገሳል አንጂ መድኃኒት ጠጥቼ ገደል ገብቼ ልሙት አይልም ይልቁንም እንደ ጻድቁ ኢዮብ « አግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሣ እግዚአብሔርም እንደ ፈቀደ ሆነ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን» እያለ እግዚአብሔርን ከማመስገን አይቦዝንም ኢዮ በሌላ መልኩ በሃይማኖት የሚኖር ሰው ከሰዎች የሚሰነዘሩበትን ፈተናዎች ሁሉ በትዕግስት ይቋቋማል ከፉውን ሁሉ በመልካም በትዕግስት ያሸንፋል አንጂ በከፉ ስለማይሸነፍ ለበቀልም ስለማይነሣሣ ወንጀል ፈጽሞ በሥጋው ላይ መከራን አይመጣም ሮሜ ኛ ከመከራ ሥጋ ያድናል ይሰውራል በሃይማኖት የሚኖር ሰው በሥጋ መከራ ቢደርስበት የሚያምነው አምላኩ በከንፈ ረድኤቱ ከመከራ ይሰውረዋል እግዚአብሔር ዘላለማዊ ከብርን ዐስበ ሰማዕታትን የሰማዕታት ዋጋ ያገኝ ዘንድ ፈቅዶ ካልተወው በቀር እሳቱን ሰይፈ ስለቱን ሁሉ ያርቅለታል » ዳንኤልን ከተራቡ አናብስት አፍ እንዳዳነው ዳን ቿ » ሠለስቱ ደቂቅን ከሚነድ እሳት እንደታገዳቸው ዳን ኮ » ሶስናን በድጋይ ተወግራ በእሳት ተቃጥላ ከመሞት እንዳዳናት ዳን ኛ በረከተ ሥጋን ያሰጣል በሃይማኖት የሚኖር ሰው አግዚአብሔርን በማመኑ በሥጋዊ ሕይወቱ ያሉት ነገሮች ሁሉ የተባረኩ ይሆናሉ በተቀደሰ ጋብቻ ኖሮ የተባረከ ልጅ ይወልዳል አሥራቱን አውጥቶ ሀብቱ ንብረቱ የተባረከ ይሆናል ጥቂቱ ይበዛለታል ጐዶሎው ይሞላለታል አብርሃም በቅዱስ ጋብቻ ኑሮ ዘሩ የተባረከ እንደሆነ ዕብ የሰራፕታዋ ሴት በአግዚአብሔር አምና የነብዩ የኤልያስን ቃል ስምታ እንደተባለችው ስላደረገች ቤቷ በበረከት እንደተሞላ ሰኛ ነጊ የዶኪማስ የሠርጉ ቤት በጌታ ተአምራት ሥራ በእመቤታችን ምልጃ በበረከት እአንደተጎበኘ ዮሐ ኛ ድኅነተ ሥጋን ያሠጣል ስዕል ጳዳንኤል ከተራቡ አናብስት አፍ እንደዳነ ሰው በተለያየ ምክንያት የሥጋ ሕመም ደዌ ሊያገኘው ይችላል በሃይማኖት የሚኖር ከሀገ ሣጎ ዘአሦገቱ ብታ ፍጹሦ ፈሠብነ ሊያገኝ ይችላል ሃይማኖት ለደዌ ነፍስ ኃጢአት በንሰሐ ፈውስን እንደምትሰጥ ለደዌ ሥጋም በተአምር ፈውስን ታስገኛለች ጌታችን ኢየሱስ ከርሰቶስ በመዋዕለ ስብከቱ ብዙዎችን በእምነታቸው ምክንያት ከተለያየ ደዌ ሥጋ አንደ ፈወሳቸው በወንጌል ተጽፎ እናነባለን ማር ሉቃ ቫ ማቴ ማቴ ቿፐሯ ሊ ሃይማኖት ለነፍስ የሚሰጠው ጥቅም ሃይማኖት ለሥጋ ያለውን ጥቅም ስናነሳ ሥጋን የሚጠቅሙ ነገሮች ነፍስንም የሚጠቀሙ ሥጋን የሚጎዱም ነገሮች ነፍስን የሚጎዱ መሆናቸው ሊስተዋል ይገባል ነፍስ ያለ ሥጋ አትቆምምና በሥጋዊ ሕይወቱ ውስጣዊ ደስታ የሌለው ሰላም የተሞላበትና ሰኬታማ ኑሮን መምራት የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ ያልቻለ ሰው ስለነፍሱ ደኅነት የማይጨነቅ ለመንፈሳዊ ሕይወት ግድ የለሽ መሆኑ አይቀሬ ነው ከዚህ በተጨማሪ ግን በሃይማኖት የሚኖር ሰው በነፍሱ የሚከተሉትን ጥቅሞች ያገኛል ኞ በነፍሱ ደኅነትን ያገኛል ሰው በነፍሱ ደኅነትን አገኘ የምንለው ከዘለዓለም ፍርድ አምልጦ ገነት መንግስተ ሰማያትን መውረስ ሲችል ነው ለዚህ ደኅነት ነፍስ ለመብቃትም ርቱዕ ሃይማኖትን መያዝ በጐ ምግባር መሥራት ይጠበቅበታል ያለ ሃይማኖት ደኅነተ ነፋስን ማግኘት የለም «በእርሱ ያመነ አይፈረድበትም በእርሱ ያላመነ ግን ፈጽሞ ተፈርዶበታልዮሐ ሾ እምነት ወደ ደኅንነት ለመድረስ ለሚደረገው የሕይወት ሙሉ ጉዞ የመጀመሪያ ምዕራፍ ነው ለዚህ ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስና ሲላስ ሮማዊውን የእስር ቤቱን ዘበኛ አንዲህ ያሉት «በጌታችን በኢየሱስ ከርሰቶስ አመን አንተና ቤተሰቦችህ ትድናላችሁሐዋ ኦጸ ኛ በነፍሱ ዘላለማዊ ዋጋን ያገኛል ሰው ሃይማኖትን ጠብቆ በምግባር ጸንቶ በነፍሱ ድኅነት ሲያገኝ ነፍሱ የማይጠፋ ዘላለማዊ ሽልማትን ትቀዳጃለች ይህም የነፍስ ሰማያዊ ዋጋዋ ነው ይህ ዋጋ የሕይወት አከሊል ነው «መልካሙን ገድል ተጋድያለሁ ሩጫዬንም ጨርሻለሁ ሃይማኖቴንም ጠብቄአለሁ እንግዲህ የጽድቅ አከሊል ይቆየኛል ይህንንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው አግዚአብሔር በዚያ ቀን ለእኔ ያስረከባሉ ደግሞም መገለጡን ለሚወዱት ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ አይደለም ጢሞ ሼ የከርስቶስ መለኮታዊ ከብር ተካፋዮች መሆን ነው ይህም ክርስቶስን መምሰል ነው «እኛስ ሀገራችን በሰማይ ያለቸው ናት ከዚያም እርሱን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ከርሰቶስን እንጠባበቃለን እርሱም እንደ ከኃሊነቱ ረዳትነት መጠን የተዋረደውን ሥጋችንን የሚያድሰው ከቡር ሥጋውንም እንዲመስል የሚያደርገው የሚያስመስለውም ሁሉም የሚገዛለት ነውፊል እና ጳ እግዚአብሔር መንግስት መውረስ ነው ሰው በቀናው ሃይማኖቱና በበጐ ምግባሩ ሐዘን ጩኸት ሕማም መከራ ሞት የሴለባትን የእግዚአብሔር ከብር የሞላበትን መንግስቱን ይወርሳል ራዕ ል ስለ ሃይማኖት መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተላልፈው መልእከት በአንዲቷ ሃይማኖት እስከመጨረሻው መጽናት ሃይማኖታችንን አስከመጨረሻው አጽንተን ልንጠብቃው የሚገባ ቁም ነገር ነው ሐዋርያው ቅጳውሎስም « የመጀመሪያ እምነታችንን እስከመጨረሻው አጽንተን ብንጠብቅ የከርስቶስ ተካፋዮች ሆነናልና » ዕብ እንዲሁም ቅጳውሎስ እረፍቱ ሞቱ በተቃረበ ጊዜም « ሃይማኖቴን ጠብቄአለሁ ወደፊት የጽድቅ አከሊል ተዘጋጅቶልኛል » በማለት በሃይማኖታችን መጽናት እንደሚገባ በቃሉም በህይወቱም ያስተምረናል በሃይማኖታችን እስከመጨረሻው ድረስ መጽናት በመጽሐፍ ቅዱስ ገድላቸው በከብር በፈፀሙ አባቶች እና እናቶች የህይወት ጉዞ የምንረዳው ሲሆን እኛም በአምነታችን ብንፀና ድህነትን እንደምናገኝ መድኅነ ዓለም ኢየሱስ ከርስቶስ እስከ መጨረሻ የሚፀና እርሱ ይድናል ማቴ በማለት አባታዊ ምከሩን ሰጥቶናል እኛም በአኛ ቆሮ « ንቁ በሃይማኖት ቁሙ » የሚለውን የቅዱስ ጳውሎስ ትምህርትን በማሰብ በየትኛውም መንገድ የሚመጣውን ፈተና እየታገስን ድል በመንሳት በሃይማኖታችን ፀንተን ልንቆም ይገባል ሃይማኖት በሥራ የምትገለጽ መሆን አለባት በመልካም ስራ የማትገለጥ ሃይማኖት በራሷ የሞተች ጥቅምም የሌላት ናት በቅያእቆብ መለእከት ያፅ « ወንድሞች ሆይ እምነት አለኝ የሚል ሥራ ግን የሴለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል እምነቱስ ሊያድነው ይትላልን » በማለት እምነት ያለስራ ከንቱ የሆነ ነገር እንደሆነ ይመከረናል በስራ ያማይገለጥ ሃይማኖት ከአጋንንት እምነት ጋር ልንመስለው እንቸላለን ያዕ « አጋንንት ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል » እንዲል አባታችን ቅያዕቆብ ሊያጸድቅ ሚቸለው እምነትም እንደ አባታችን አብርሃም ያለ በስራ የተገለጠ እምነት እንደሆነ የአብርሃምን ታሪከ እያስተወሰ ያስተምረናል ያፅ « ኣባታችን አብርሃም ልጁን በመሰዊያው ባቀረበ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን አንዲል እምነት ያለ ምግባር ምውት እንደሆነ ሁሉ ስራም ያለእመነት ሃይማኖት ከንቱ ነው እግዚአብሔርን ደስ ልናሰኘው የምንቸለው ሁለቱን አዋህደን መኖር ስንቸል ብቻ ነው ሃይማኖት የተጋድሎ ሕይወት ነው ሃይማኖትና ተጋድሎ የማይነጣጠሉ ናቸው አንድ ሰው በሃይማኖት ውስጥ አለ የሚባለው ዘወትር በሃይማኖቱ የሚመጣበትን ፈተና በተጋድሎ በድል ሲወጣ ነው የዚህን ዓለም ምኞት ከራስ የሚመነጭ ፈተና ከዲያብሎስ የሚሰነዘርን የኃጢአት ጦር የምንዋጋው እስከመጨረሻው የምንጋደለው ድል የምንነሳው በተሰጠን አንዲት ሃይማኖት ሆነን ስንኖር ብቻ ነው መጽሐፍ ቅዱስም በልዩ ልዩ መልኩ እንዲህ ያስተምረናል ኛ ጢሞ « መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል የተጠራህለትንም በብዙ ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የተመንህለትን ይሁ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ስለተሰጠች ሃማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኳችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ ንዘብን ከመውደድ እና ከሃሰተኛ መናፍቅ መምህራን የሃሰት ትምህርትም ልንጠነቀቅ የሚገባ ነገርም እንደሆነ ማስተዋል የተገባ ነው ብዙዎች ገንዘብን ከመውደድ እና በአጋንንት እና በመናፍቃን ትምህርት በመታለል ከሃይማኖት ከደው ወጥተዋል መጽሐፍ ቅዱስም ይህን ይመሰከራል ኛ ጢሞ « ገንዘብን መውደድ የከፋት ሁሉ ሥር ነውና አንዳንዶች ይህን ሲመኙ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ስቃይ ራሳቸውን ወጉ እንዲል ኛ ጢሞ በውሸተኞት ግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንት ትምህርት እያደመጡ ሃይማኖት ይከዳሉ ስለሆነም በዚህ ዓለም ስንመላለስ በሃይማኖት ሆነን የሃጢአትን ሥራ ልንቃወም እና ልንታገል ኃይለ እግዚአብሔርንም ተላብሰን የፅድቅ ጦር እቃ እምነቱን ፀሎቱን ስግደቱን የንስሃ ህይወቱን በሥጋ ወደሙ ታትሞ የመኖርን ዝግጅት ገንዘብ አድርገን ድል ልንነሳ ይገባናል ኤፌ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን ከፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ ምትችሉበትን ጋሻ አንሱ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም አግዚአብሔር ቃል ነው ይህንን ማድረግ ስንችል ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለኛ ለማስተማር ስለ ራሱ ሲናገር ኛ ጢሞ « መልካሙን ገድል ተጋድያለሁ ሩጫየን ጨርሻለው ሃማኖቴን ጠብቄአለሁ ወደፊት የጽድቅ አከሊል ተዘጋጅቶልኛል » እንዳለ እኛም የተጋድሎአችንን ዋጋ የጽድቅን አክሊል በመንግስተ ሰማያት ከጌታችን ዘንድ እንቀበላለን የምዕራፉ ማጠቃለያ ሃይማኖት ማመን እና መታመን በሚሉ ሁለት ቃላት ይተረጎማል ማመን ስንል የተማሩትን በልብ መቀበል ሲሆን መታመን ማለት ደግሞ እውነት ነው ብለው የተቀበሉትን በአፍ መመስከር በተግባር መግለጥ ነው ሃይማኖት የምግባር የትሩፋት መሠረት ነው ምግባር ትሩፋት ከመሥራት በፊት ሃይማኖትን መያዝ ይገባልና ሃይማኖት ከእውቀት በላይ ነው በስሜት ሕዋሳት መርምረው የማይደርሱባቸውን ያስረዳልና ሃይማኖት ከዚህ በተጨማሪ ተስፋን የሚያረጋግጥ ነው እግዚአብሔር ከፈጠራቸው ፍጥረታት መካከል ሃይማኖት የሚያስፈልጋቸው ሰውና መላእከት ብቻ ናቸው ምከንያቱም ሃይማኖት እንዲኖራቸው የሚያደርግ አውቀት ስላላቸውና ሕያዋን ፍጥረታት ስለሆኑ ነው በእግዚአብሔር ለመጀመሪያ ጊዜ ያመኑ ቅዱሳን መላአከት ናቸው ለዚህም ሃይማኖት የተጀመረው በዓለመ መላእከት ነው በተጨማሪም ሃይማኖት ለነፍስም ለሥጋም በረካታ ጥቅሞችን ይሰጣል ምዕራፍ ሁለት ሀልወተ ፈጣሪ የፈጣሪ መኖር ወድግሪዎቄ ሰሆፖጋራፍ አፈሟሪጋ መናሂ ማመን ያጀይማኖ መሠረም ሰጎመሆኑ ይረሟሪ መናገረ ሰሪሚፀስነ። በተፈጠረው ፍጥረት መካከል ያለው አብሮ የመኖር ስምምነት ለምሳሌ ከእንስሳት የሚወጣውን የተቃጠለ አየር በመጠቀም በምትኩ ለእንስሳት በሕይወት መኖር የሚያሰፈልገውን አየር ተክሎች መለገሳቸው በዚህም በከባቢ አየር ውስጥ ለሁሉም በሕይወት የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ ለመኖር የሚያስፈልጉ አየራት መጠናቸው ሳይዛባ የሚኖር መሆኑ በቂ አስረጂ ነው ይህ የሚሆነው ግን አንስሶችም ተከሎችም ፈልገው አስበውት የሚያደርጉት አለመሆኑ ፍጥረታትን ፈጥሮ በሥርዓት የሚያስተዳድር ኃይል አምላክ እንዳለ ያስረዳል ቅዱሳት መጻሕፍትም በሥነፍጥረት የፈጣሪ ህልውና የሚታወቅ መሆኑ ይመሰራክሉ «የማይታየው የእግዚአብሔር ባሕርይ እርሱም የዘለዓለም ኃይሉና ጌትነቱ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ የፈጠረውን ፍጥረት በማሰብና በመመርመር ይታወቃል ሮሜ አሁን ግን አንስሶቸን ጠይቅ ያስተማሩህማል የሰማይንም ወፎች ጠይቅ ይነግሩህማል ለምድር ንግራት እርሷም ትተረጉምልሃለች የባህርም ዓሳዎች ያስረዱሃል የአግዚአብሔር አጁ ይህን ሁሉ አንዳደረን ኢዮ ጂ «ሰማያት የእግዚአብሔርን ከብር ይናገራሉ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል»መዢ ሌላው ግዕዛን አእምሮ የሌላቸው ወቅቶች ጊዜያቸውን ጠብቀው መፈራረቃቸው በዚህም ሕይወት ያለው ነገር ሁሉ በምድር ላይ ምግበ ሥጋን አግኝቶ መኖር መቻሉ ወቅቶችን የሚያፈራርቅ ኃይል መኖሩን የሚያስረዳ ምስከር ነው «ከዚህም ሁሉ ጋር መልካም ሥራን እየሠራ ከሰማይ ዝናምን ፍሬ የሚሆንበትንም ወራት ሲሰጠን ልባቸንንም በመብልና በደስታ ሲሞላው ራሱን ያለ ምስክር አልተወም ሐዋ ሊ የሕሊና ምስከርነት ሰው የተጻፈ ሕግ ባይኖረውም እንኳ መጽሐፍትንም ባያነብ አዋቂ ፍጥረት በመሆኑ መልካምና ከፉውን በሕሊናው አመዛዝኖ መለየት ይቻለዋል ሕግ የሌላቸው አሕዛብስ እንኳ ለራሳቸው ሕግ ይሠራሉ በልባቸው የተጻፈውን የሕግ ሥራ ያሳያሉ ከሥራቸውም የተነሳ ይታወቃል ሕሊናቸውም ይመሰከርባቸዋል ይፈርድባቸዋልም» ሮሜ ና ሰው የሁሉ ፈጣሪና ገዥ መኖሩን አምኖ ከሞት በኋላ ያለውንም ሕይወት ተስፋ አድርጐ ሲኖር በሕሊናው ፍጹም ስላምን ያገኛል በአንጻሩ ደግሞ እግዚአብሔርን ቅር የሚያሰኝ ሥራ ሲሠራ ሲገድል ሲሰርቅ ሠሪው የሃይማኖት ሕግ ባይኖረውም እንኳ የተፈጥሮ ዳኛ ሕሊናው ስለሚፈርድበት በጭንቀት ይኖራል ይህም ማለት ሰው በሕሊናው አንድ ቅንና እውነተኛ ፈራጅ መኖሩን ያውቃል ማለት ነው ሐ እግዚአብሔር ከሰው ጋር ባደረገው ንግግር እግዚአብሔር ከሰው ጋር በራዕይ በሕልምና በገሃድ ቃል በቃል ያደረገው ንግግር ህልውናውን ያረጋግጣል «እግዚአብሔርም ሰው ከባልንጀራው ጋር እንደሚነጋገር ፊት ለፊት ከሙሴ ጋር ይነጋገር ነበረ ዘፀ የል «የሙሴ እህት ማርያምንና አሮንንም በዐምደ ደመና ተገልጦ እንዳነጋገራቸው መጽሐፍ ቅዱስ ይመሰከራል» ዘጐ ቀደምት አበው ነቢያት በመንፈስ ቅዱስ መሪነት የእግዚአብሔርን መኖር በስፋት አና በጥልቀት አስተምረዋል ትንቢት ተናግረዋል ትንቢታቸውም በጊዜው ፍጻሜን አግኝቶም አልፏል መ የሰው ልጅ ሃይማኖታዊ ዝንባሌ ከጥንት ጀምሮ ያለውን የሰው ልጅ ታሪከ ስንመለከት ወይ በእግዚአብሔር ሲያምን አልያም የእግዚአብሔር የእጁ ሥራዎች በሆኑ በፀሐይ በጨረቃወዘተ ሲያምን ወይም ደግሞ በራሱ በእጁ አለዝቦ ጠርቦ ቀርጾ ያዘጋጃቸውን ጣኦታቱን ሲያመልክ መኖሩን እንገነዘባለን ይህም የሰው ልጅ ለመኖር ከሚያስፈልጉት መሠረታዊ የተፈጥሮ ፍላጐቶች ባልተለየ ሁኔታ የእምነት ዝንባሌና ስሜት እንዳለው ያሳያል ሰው እንዲህ በተፈጥሮው በራሱ ምሉዕ አለመሆኑ የማይሸነፍ ብርቱ ረዳት መፈለጉ ሁሉን ቻይ ጸባዖች አሸናፊ አምላከ መኖሩን ያሳያል ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ይህን የሰውን የማመን ዝንባሴ ተጠቅሞ በአቴና ከተማ «ለማይታወቅ አምላከ» የሚል ጽሑፍን መነሻ አድርጎ በአቴና ከሚኖሩት አንዳንዶችን ወደ አምልኮ እግዚአብሔር አምጥቷቸዋል ሐዋ ወ ከላይ የተዘረዘሩትን አስረጂዎች ተገንዝቦ ፈጣሪ እንዳለ ማወቅ አእምሮ ለተሰጠው ልጁ ስውር አይደለም ሆኖም ይህን አለማስተዋልና የእግዚአብሔር ህልውና መጠራጠር ግን ስንፍና ነው የአግዚአብሔር ቃልም ይህንኑ ያስረዳል «ሰነፍ በልቡ እግዚአብሔር የለም ይላልመዝ ጳ «እግዚአብሔርን የማወቅ ጉድለት በልቦናቸው ያለባቸው ሰዎች ሁሉ በእውነት ከንቱ ናቸውና በሚታዩ መልካም ነገሮች ያለውን ያውቁ ዘንድ ተሳናቸው ሥራውንም እያዩ ሠሪውን አላወቁትምጥቢ ቦ የአምላከ ስሞች አስማተ አምላክከ ሀለወተ ፈጣሪን ተረድቶ በሃይማኖት የሚኖር ሰው የሚያምነውን አምላኩን አሱነቱንና ስሙን አእምሮው በሚፈቅድለት መጠንና ፈጣሪውንም አሱነቱን በአስታወቀለት መጠን ሊያውቀው ሊረዳው ይገባል የእግዚአብሔር ባሕርዩንና ግብሩን የሚገልጸው ስሙ ለሰው ልጅ የታወቀለት በራሱ በአግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ከሙሴ በፊት ለነበሩት አበው አሱነቱን ሲገልጥላቸው ስሙ ኤልሻዳይ አንደሆነ በመንገር እንጂ ስሙ እግዚአብሔር መሆኑን አልገለጠላቸውም ነበረ የዚህም ስም ትርጉም ሁሉን ቻይ ማለት ነው ለሰው ልጅ በቅድሚያ ስለ እግዚአብሔር ግልጥ የሆነው ከሀሊነቱ ሁሉን ቻይ መሆኑ ነውና ከዚህ በኋላ ግን በሊቀ ነብያት ሙሴ ስሙ ማን እንደሆነ ተጠይቆ ሲመልስ ያለና የሚኖር ዳግመኛም የአብርሃም አምላከ የይሰሐቅ የያዕቆብ የሚለው ለዘለዓለም ስሙ እንደሆነ ገልጧል ዘፀ ሾዐ የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ ከዚህ በመቀጠልም በእስራኤላውያን ቋንቋ ይሆዋ ወይም ያህዌ በሚል ስም እንደሚጠራ ግልጽ አድርጓል ይህም ወደ ግዕዝ ሲመለስ እግዚአብሔር በሚል ቃል ተተከቷል እኔ እግዚአብሔር ነኝ ለአብርሃምም ለይስሐቅም በያዕቆብም ሁሉን እንደሚቸል አልቫዳይ አምላከ ተገለጥሁ ነገር ግን ስሜ እግዚአብሔር አልታወቀላቸውም ነበረ እንዲልዘፀ ኮ ለነብዩ ለኢሳይያስም ይህንን ስሙን ገልጾለታል «እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ነኝ ስሜ ይህ ነው ከብሬን ለሌላ ምስጋናዬንም ለተቀረጸ ምስሎች አልሰጥምኢሳ ጣቿ ይህም እግዚአብሔር የሚለው ስም የሁሉ ፈጣሪ አስገፒና መጋቢ ከነባሕርዩና ግብሩ እሱነቱን በጠቅላላ የሚገልጽ ስም በመሆኑ ከቡር ነው እግዚአብሔር አምላካዊ ግብሩን የሚገልጡ ስያሜዎች « ምሳጎ ፈፊመሪ ፖ ሏ መጋእና ዱቆኝኗ ወሃሃ ተብሎ ይጠራል አምላካዊ ባሕርዩንም በሚገልጡ « ጩአያቃ ሐማፎ ይተና ቦሟ መሐሪ» በሚሉ ሰያሜዎች ይጠራል እግዚአብሔር የሚለው ስያሜ ግን እርሱነቱን ከነባሕርይውና ግብሩ የሚገልጽ በመሆኑ ይህ ስም ለፈጣሪ የመጨረሻው የመጠሪያ ስም ነው በዚህም ስም አምልኮታችንን አንፈጽማለን ይህም ስለሆነ ከዐሥርቱ ሕግጋት ኦሪት አንዱ ይህንን ቅዱስና ከቡር ስም በከንቱ መጥራትን ይከሰከላል «የእግዚአብሔር የአምላከህን ስም በከንቱ አትጥራ አምላከህ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምናዘፀ ሆዋ ወይም ያህዌ የሚለው ስም በአይሁድ ዘንድ በዓመት ውስጥ በተወሰነ ጊዜ ያውም በሊቀ ካህናቱ ብቻ ካልሆነ በቀር በማንኛውም ጊዜ በማንኛውም ሰው በግልም ይሁን በማኅበር ጸሎት ላይ አይነሣም በዚህ ፋንታ ግን ኤሎሄኤሌሂም አምላከአምላኬ አዶንአዶኒአዶናይ ጌታጌታዬ ኢሊዮንኤል ልዑል በሚል የተጸውዖ ስም እግዚአብሔርን ይጠሩታል እነዚህንም የተጸውዖ ስሞች እግዚአብሔርያህዌ ከሚለው ጋር እያጣመሩ መጥራት የተለመደ ነው ለምሳሌ «ጌታ አግዚአብሔር» ሕዝ «ልዑል እግዚአብሔር» ዘፍ ዐ «እግዚአብሔር አምላከ በዚህም መሠረት ለልጅም ይሁን ለድርጅት ስያሜ ሲያወጡ ይህንን ቅዱስ ስም በቀጥታ መጠቀም ተገቢ እንዳልሆነ መገንዘብ ይገባል የእግዚአብሔር ባሕርያት ባሕርያቱ ለእግዚአብሔር በዚህ ርዕስ ሥር የምንመለከተው አግዚአብሔር ስለ ባሕርይው የሰው ልጅ እንዲያውቀው በቅዱሳት መጻሕፍት በኩል ከተገለጠው ጥቂቱን ነው ከዚህ አልፎ ግን ሰው የፈጣሪውን ባሕርይ መርምሮ የሚደርስበት አእምሮ የሚገልጽበትም ቋንቋ አይኖረውም ከዚህ በታች የምንመለከታቸውን የአግዚአብሔር ባሕርያት ናቸው ስንል ከሌላ ከማንም ያላገኞኛቸው ማንም ደግሞ ከእርሱ ሊወስዳቸው የማይቻለው የራሱ ገንዘቦቹ ናቸው ማለታችን ነው ከዚህ ከባሕርይ ገንዘቡም ለፍጡር ቢሰጥ አንዲት ሻማ ብርሃንን ለሌሎች ሻማዎች ብትሰጥ የራሷ ብርሃን አንደማያልቅባት የእርሱም ገንዘቡ የማያልቅበት ነው ግሂጂለጩሜረ ያባሕረጾ ዘላለማዊ ሕያው ነው እግዚአብሔር የሌለበት ጊዜ የለም ፍጥረታትን ከመፈጠሩ በፊት በባሕርዩ የኖረ ነው የሚታዩትና የማይታዩት ፍጥረታት ከእርሱ ተገኙ እንጂ እርሱን የፈጠረያስገኘ ማስገኘትም የሚቻለው ሌላ ኃይል የለምእግዚአብሔር ከዘመናት በፊት ነበረ የጊዜና የዘመን ፈጣሪንና ባለቤት እንጂ ፅለትና ጊዜ እርሱን አይቀድሙትም መጽሐፍ ቅዱስም ስለዚህ ምስከር ነው ተራሮች ሳይወለዱ ምድርም ዓለምም ሳይሠሩ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ መቼም መች አንተ ነህ መዝ ሇ እግዚአብሔር በራሱ የነበረ ያለና የሚኖር ስለሆነ በጊዜ አይወሰንም ጊዜም እርሱን አይወስነውም በባሕርይውም እርጅናና መለወጥ የለበትም «አቤቱ አንተ አስቀድመህ ምድርን መሠረትህ ሰማያትም የእጅህ ሥራ ናቸው እነርሱ ይጠፋሉ አንተ ግን ትኖራለህ ሁሉ እንደ ልብስ ያረጃል እንደ መጎናጸፊያም ትለውጣቸዋለህ ይለወጡማል አንተ ግን ያው አንተ ነህ ዓመትህም ከቶ አያልቅምመዝ ደ ከእግዚአብሔር በፊት የነበረ መጀመሪያ አልነበረም ከእርሱም በኋላ የሚኖር መጨረሻ አይኖርም እርሱ መጀመሪያና መጨረሻ ፊተኛና ኋለኛ ነው «የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል አኔ ፊተኛ ነኝ እኔ ኋለኛ ነኝ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም ኢሳ ሣዐኗ በተጨማሪም የሚከተሉት ጥቅሶች የእግዚአብሔርን ዘላለማዊነት ይገልጣሉ ራዕይ ኛ ጢሞ ዘፀ ኮ ፀ የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ ኛ ምሉዕ ነው እግዚአብሔር የሌለበትየማይኖርበት ቦታ የለም ከላይ እንደተመለከትነው በጊዜ እንደማይወሰን ሁሉ በቦታም አይወሰንም በሁሉም ቦታ እርሱ አለ እግዚአብሔር በዓለም ሁሉ ሙሉ እንደሆነ ልበ አምላክከ ዳዊት እንደዚህ ገልጾታል «ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ። የእኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ አንዳለ እመኑ ዮሐ ዐ እና ሥላሴ በህልውና አንድ ስለሆኑ አንዱ በአንድ ስላለ አብ ተጠራ ማለት አብን በተለየ አካሉ መጠቆም ቢሆንም ወልድና መንፈስ ቅዱስም በአብ ህልውና አሉ ለወልድም ለመንፈስ ቅዱስም አንዲሁ ነው ለዚህ ነው መጽሐፍ ቅዱስ ሥራው የሦስቱም ሆኖ ሳለ ለአንዱ አካል ሰጥቶ የሚናገረው ለአብ ሰጥቶ ሲናገር እኔ የምነግራችሁን ይህ ቃልም ከራሴ የተናገርኩት አይደለም በእኔ ያለ አብ አርሱ ይህን ሥራ ይሠራዋል እንጂ» ዮሒ ሥራውን ለአብ ሰጥቶ መናገሩ ቅድመ ዓለም በአብ ልብነት የታሰበውን በእኔ ቃልነት አናገራለሁ ለማለት ነው ሥራው የሦስቱም ሆኖ ሳለ ለአብ ሰጥቶ መናገሩ በአብ ህልውና ወልድና መንፈስ ቅዱስ ስላሉ በአብ የሁሉንም መናገር ነው እንጂ አብ ብቻውን ይሠራል ማለት አይደለም አብ ያለ ወልድ ምንም ሥራ እንደማይሠራ ሁሉም በእርሱ ሆነ ከሆነውም ሁሉ ያለ እርሱ ምንም የሆነ የለም ተብሎ ለእግዚአብሔር ወልድ ተነግሯል ዮሐ ፐ ለወልድ ሰጥቶ ሲናገር «እንደገና አስነሣት ዘንድ እኔ ነፍሴን አሰጣለሁናእኔ ላኖራት ሥልጣን አለኝ መልሼ እወስዳት ዘንድ ሥልጣን አለኝና ዮሐ ቿ ሥልጣን የሁሉም ሲሆን ለወልድ ሰጥቶ ይናገራል በወልድ ህልውና አብና መንፈስ ቅዱስ ስላሉ የእነርሱንም የሥልጣን ባለቤትነት መናገር ነው ለዚህ ነው ሥልጣኑ የአብም ሥልጣን ስለሆነ እንዲህ የተባለው «እርሱ ኢየሱስን እግዚአብሔር አስነሣው ሐዋ ለመንፈስ ቅዱስ ሰጥቶ ሲናገር ያ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ግን ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ እርሱ ከራሱ አይናገርምና የሚመጣውንም ይነግራችኋል እርሱ አኔን ያከብረኛል ከእኔ ወሰደ ይነግራቸኋልና ለአብ ያለው ሁሉ የእኔ ነው ስለዚህም ከእኔ ወሰዶ ይነግራቸኋል አልኋችሁ ዮሐ ቦ መሪነት የሁሉም ሆኖ ሳለ ለመንፈስ ቅዱስ ሰጥቶ ይናገራል በመንፈስ ቅዱስ ህልውና አብና ወልድ ስላሉ የእነርሱንም መሪነት መናገር ነው በህልውናም አንድ ስለሆኑ ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋልና ለአብ ያለው ሁሉ የእኔ ነው ይላል የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ የህልውና አንድነት በዮርዳኖስ ጌታችን ኢየሱስ ከርስቶስ በዮሐንስ እጅ ሲጠመቅም ተገልጧል ሦስቱ አካላት በዮርዳኖስ በአንድ ጊዜ ሲገኙ ህልውናቸው ደግሞ አብ በወልድ ቃልነት በመንፈስ ቅዱስ እስትንፋስነት « የምወደው ልጄ እርሱ ነው እርሱን ስሙ ብሎ» በመናገሩ ታውቋል የሥላሴን የህልውና አንድነት በሰው ልጅ ባሕርይ ምሳሌነትም ይረዱታል ለእኛ ለሰው ልጆች ሦስት ነገር አለን ልብ ቃል እስትንፋስ በልቦናችን አብ በቃላችን ወልድ በአእስትንፋሳችን መንፈስ ቅዱስ ይመስላሉ በልቦናችን እንደምናስብ ሥላሴም በአብ ልቦናነት ያስባሉ በቃላችን ቃል እንድንናገር በወልድ ቃልነት ይናገራሉ በአስትንፋሳችን አንደምንተነፍስ በመንፈስ ቅዱስ እስትንፋስነት ይተነፍሳሉ ልብ ቃል እስትንፋስ የሥላሴ የባህርይ ከዊን ሁኔታ ስማቸው ነው ይህም የኩነታት የሁኔታዎች ሦስትነት በህልውና የሚገናዘቡበት አንዱ በአንዱ ውስጥ የሚገኙበት ስም ነው እብ ለራሱ ለባዊ አዋቂ ሆኖ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ልብ ዕውቀት ነው በእርሱ ልብነት ወልድ መንፈስ ቅዱስ ህልዋን ናቸው ያስቡበታል ወልድ ለራሱ ነባቢ ቃል ሆኖ ለአብ ለመንፈስ ቅዱስ ንባብ ቃል ነው በእርሱ ቃልነት አብ መንፈስ ቅዱስ ህልዋን ናቸው ይናገሩበታል ዕ መንፈስ ቅዱስ ለራሱ ህያው ሆኖ ለአብ ለወልድ ህይወት ነው በእርሱ እስትንፋስነት አብ ወልድ ህልዋን ናቸው ሕያዋን ሆነው ይኖሩበታል ከዚህ ወጥቶ ግን ለሦስቱ አካላት ለየራሳቸው ልብ ቃል እስትንፋስ አላቸው ማለት ከህደት ነው ሊ ሥላሴ በእግዚአብሔርነት እግዚአብሔር በመባል አንድ ናቸው አብ እግዚአብሔር ይባላል ወልድ እግዚአብሔር ይባላል መንፈስ ቅዱስም እግዚአብሔር ይባላል ነገር ግን አንድ እግዚአብሔር ቢባል እንዲ ሦስት አግዚአብሔር አይባልም አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው እንዲልዘዳ ኗ የሚከተሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባባት ሦስቱም አካላት እግዚአብሔር እንደሚባሉ እግዚአብሔር በመባል አንድ እንደሆኑ ያሳያሉ አብ እግዚአብሔር ተብሎ እንደሚጠራ «የጌታችን የኢየሱስ ከክርሰቶስ ጸጋ የእግዚአብሔር ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም አንድነት ቆሮ ወልድ እግዚአብሔር እንደሚባል «በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተከርስቲያን ትጠብቁ ዘንድ ሐዋ ቿ አማናዊት ቤተከርስቲያንን በደሙ ፈሳሽነት የዋጃትና የመሠረታት እግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ከርስቶስ መሆኑን ልብ ይሷል መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ተብሎ እንደሚባል ሐዋ ፄ «ጴጥሮስም ሐናንያ ሆይ መንፈስ ቅዱስን ታታልለው ዘንድ የመሬትህንም ዋጋ ከፍለህ ታስቀር ዘንድ ሰይጣን በልብህ እንዴት አደረ። እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን አላታለልህም አለው ቅዱስ ጴጥሮስ ሐናንያን ያታለለው የዋሸው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን እንደሆነ ነግሮታል ይህም መንፈስ ቅዱስ አግዚአብሔር አንደሚባል ያሳያል በተጨማሪም ዕብ እና ዘፀ በማገናዘብ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር አንደሚባል ማረጋገጥ ይቻላል ነባቤ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌሉን መጻፍ ሲጀምር ሦስቱንም አካላት እግዚአብሔር ብሎ በመጥራትና የህልውናቸውን ቅድምና በመመስከር ነው «በመጀመሪያ ቃል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ይህም በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ዮሐ ሦስት ጊዜ እግዚአብሔር ማለቱ ሦስቱም አካላት እግዚአብሔር መባል የሚገባቸው በመሆናቸው ነው ሒ ሥላሴ በፈጣሪነት አንድ ናቸው «በመጀመሪያ አግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ በሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ፈጠረ አለ እንጂ ፈጠሩ አለማለቱ ሥላሴ በፈጣሪነት አንድ መሆናቸውን ያሳያል ዘፍ በተጨማሪም ልበ አምላክከ ዳዊት « አንተ ከጥንት ምድርን መሰረትህ ሰማያትም የእጅህ ሥራ ናቸው ብሎ አንድ ፈጣሪ ብቻ መኖሩን ገልጧል መዝ ጳደ ሥላሴ በመፍጠር አንድ በመሆናቸው « እግዚአብሔር ፈጠረ» ብሎ መጽሐፍ ቅዱስ አንድ ፈጣሪ መኖሩን እየተናገረ በሌላ መልኩ በህልውና አንድ ናቸውና ፈጣሪነትን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ሰጥቶም ይናገራል ስለህልውና አንድነት በገጽ የተሰጠውን ማብራሪያ ተመልከት ኢዮ ጩ « የእግዚአብሔር መንፈስ ፈጠረኝ ሲል መንፈስ ቅዱስ ፈጣሪ መሆኑን ዮሐ «ያለ አርሱ ምንም የሆነ የለም ሲል ወልድ ፈጣሪ መሆኑን» መዝ ጠ «የእግዚአብሔር ይቅርታው ምድርን ሞላ በእግዚአብሔር ቃል ሰማዮች ጸኑ ሠራዊታቸውም ሁሱ በአፉ እስትንፋስ ሲል ሦስቱም አካላት ፈጣሪ መባል የሚገባቸው መሆኑን ያሳያል ተተተ የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ መ ሥላሴ አምላክ በመባል አንድ ናቸው አብ አምላከ ይባላል ወልድ አምላከ ይባላል መንፈስ ቅዱስም አምላከ ይባላል ነገር ግን አንድ አምላከ ቢባል አንጂ ሦስት አምላከ አይባልም ጸጢሞ ጳ ኢሳ ሻ ጅ ሦስትነት በምን። ሥላሴ በስም በአካል በግብር በኩነት እና በመሳሰሉት ሦስት ናቸው አካልና ስም ቋንቋዊ ፍቻቸውን ስንመሰከት አካል ከራሰ ፀጉር እስከ እግር ጥፍር በሥጋ በአጥንት በጅማት በቁርበት የተያያዘ ገጽን መልክዕን አቋምን ያሳያል ገጽ ልብስ የማይሸፍነው ከአንገት በላይ ያለውን መገለጫ ወይም በአጭሩ ፊትን ያመለከታል መለያ መታወቂያ ማለት ነው መልክፅ ኅብርን ቅርጽን ደም ግባትን ያመለከታል ይኸውም ቀይ መልክከ ጥቁር መልክ መልከ መልካም መልከ ከፉ ሲል ይታወቃል ስም ከራስ ፀጉር እስከ እግር ጥፍር ያለው አካል ከሌላ አካል ተለይቶ ማን እንደሆነ ታውቆ የሚጠራበት ነው ስም ስንል ሦስት ዓይነት ነው ሀ የተጸውዖ ስምቡ አንዱ ከሌላው ተለይቶ የሚጠራበት ቁጥራቸው ከአንድ በላይ ለሆኑ ተመሳሳይ ባሕርይ ላላቸው የሚሰጥ ስም ነው ከሌላ ሁለተኛ ወገን የሚሰጥ ስለሆነ በአብዛኛው ዋናው አገልግሎቱ ከብዙዎቹ ተመሳሳይ አካላት አንዱን ለይቶ ለመጥራት ነው ሊ የግብር ስም በአካል ተቀድሞ የአካልን እንቅስቃሴ ጠባይና ሥራ የመሳሰሉትትን የሚያመለከት ነው ለምሳሌገበሬ ሰዓሊ ሐ የአካል ስም ይህ ስም የሚነሳው ከባሕርይ በመሆኑ ከአካል የሚቀድም ሳይሆን ከአካል ጋር እኩል ህላዊ ያለው ስም ነው ለምሳሌ ሰው ፈረስ አንበሳ አንደ ማለት ሲሆን ይህን ስም ያገኙት አካል ሲገኝ ጀምሮ ነው እንጂ ኖረው ኖረው አይደለም ሀ የሥላሴ የአካል ሦስትነት ሥላሴ በአካል ሦስት ናቸው ይህም ማለት ለአብ ፍጹም አካል ፍጹም መልክ ፍጹም ገጽ አለው ለወልድም ፍጹም አካል ፍጹም መልክ ፍጹም ገጽ አለው ለመንፈስ ቅዱስም ፍጹም አካል ፍጹም መልክ ፍጹም ገጽ አለው ሰው በአርአያ ሥላሴ ተፈጥሯልና የሥላሴ መገለጫ ነው ለዚህ ነው በመጽሐፍ ቅዱስ ለአግዚአብሔር በሰው አካል አምሳል እጅ እግር አይን ጆሮ አንዳሉት የተጻፈው «የእግዚአብሔር ዐይኖች ወደ ጻድቃኑ ጆሮዎቹም ወደ ልመናቸው ናቸውናመዝ ፀቦደ ሰማይ ዙፋኔ ነው ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት ኢሳ ይህ ማለት ግን በእግዚአብሔር አካልና በሰው አካል መካከል ልዩነት የለም ማለታችን አይደለም ትልቅ ልዩነት አለ ይህንንም ልዩነት በሠንጠረዥ ተመልከት ሠጠረጁይ በጎውና ይዛፊ ለካጳሐ ሰጾይኦቶ የሰው አካል የሥላሴ አካል ግዙፍ ነው በዓይን አይታይም በህሊናም አይታሰብም ረቂቅ ነው ውሱን ነው በሰማይና በምድር በአየር በፅመቅ የመላ ነው በሁሉም ቦታ አለ ጠባብ ነው ሰፉህ ሰፊ ነው ለስፋቱም ልከና መጠን የለውም ላይና ታች ቀኝና ግራ የለውም ፈራሽ በስባሽ ነው ይህ የሌለበት ሕያው ባሕርይ ነው ራዕ ቿ ዘፍ ኮ መዝ ዐ ደካማ ነው ሁሉን ቻይ ድካም የሌለበት ነው ኢሳ ጓ አስገዢ አለው አስገኝ የሌለው ነው በአጭሩ ሰው ሥጋ ለባሽ ስለሆነ ግዙፍና ተዳሳሽ አካል ሲኖረው እግዚአብሔር ግን መንፈስ በመሆኑ ረቂቅና የማይዳሰስ አካል አለው የእግዚብሔርን የአካል ሦስትነት ስናሰብ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ለእየራሳቸው ፍጽም አካል ስላላቸው ሦስቱም በተለየ አካላቸው እኔ ማለት የሚቻለውና እርሱ የሚባልላቸው ናቸው «እኔ ፊተኛው ነኝ እኔም ዘላለማዊ ነኝከሆነበትም ዘመን ጀመሮ እኔ በዚያ ነበረሁ አሁንም ጌታ እግዚአብሔርና መንፈሱ ልከውኛል በቅዱስ ወንጌልም እንዲህ የሚል ተጽፏል «እኔም አብን እለምነዋለሁ እርሱም ለዘለዓለም ከእናንተ ጋር ይኖር ዘንድ ሌላ አጽናኝ ይሰጣቸኋል እርሱም ዓለም ስለማያየውና ስለማያውቀው ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው ዮሐ «ሌላ አጽናኝ»መባሉም አብ አጽናኝ ነው ልጁን ወደ ዓለም የላከ ነውና ወልድም አጽናኝ ነው ዓለምን ለማዳን የመጣ ነውና ከሁለቱም ሌላ ፍጹም አካል ያለው አጽናኝ ለማለት ነው በተጨማሪም ጌታችን ኢየሱስ ከርስቶስ እንዲህ ብሏል የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ «ከእናንተም ጋር ሳለሁ ይህን ነገርኋችሁ ነገር ግን አብ በስሜ የሚልከው የእውነት መንፈስ ጳራቅሊጦስ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋልዮሐ ደ ጌታችን ኢየሱስ ከርሰቶስ በማየ ዮርዳኖስ በእደ ዮሐንስ ሲጠመቅ ሦስቱም አካላት በአንድ ቦታ በአንድ ሰዓት ማገኘታቸውም ሥላሴ በአካል ፍጹማን ለመሆናቸው ሰእየራሳቸው አካል ያላቸው ለመሆኑ ተጨማሪ ማስረጃ ነው ማቴ ሾ እና ሊ የሥላሴ የስም ሦስትነት ሥላሴ በአካላዊ ግብረ ስም ሦስት ናቸው የስም ሦስትነታቸውም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ነው አብ ማለት አባት አሥራዒዊ ማለት ነው ወልድን የወለደ መንፈስ ቅዱስን ያሰረጸ ነውና ወልድ ማለት ልጅ ማለት ነው የአብ የባሕርይ ልጅ ነውና ሩ መንፈስ ቅዱስ ሠራዊ የተገኘ የወጣ ማለት ነው ከአብ አብን መስሎ ወልድን አህሎ የሠረፀ ነውና አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የሚለው የሥላሴ የአካል ሰማቸው ነው ምንም እንኳ ሥላሴ በዚህ ጊዜ ተገኙ ባይባልም ጥንት መሠረት ሳይኖረው ቅድመ ዓለም ሲኖር የኖረ ነው እንጂ እንደ ተጸውዖ ስም ኖሮ ኖሮ የወጣ አይደለም የሥላሴ አካል ጥንት እንደሌለው ሁሉ ለስሙም ጥንት የለውም አብ ተለውጦ ወልድ መንፈስ ቅዱስን እንደማይሆን የአብ ስሙ ተለውጦ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አይባልም ለአብ የአባትነት ስም የአባትነት ከብር አለውና ወልድም ወልድ ቢባል እንጂ አብ መንፈስ ቅዱስ አይባልም የባሕርይ ከብሩ ከአብ ሳያንስ የልጅነት ከብር የልጅነት ስም አለውና መንፈስ ቅዱስም መንፈስ ቅዱስ ቢባል እንጂ አብ ወልድ ተብሎ አይጠራም የባሕርይ ክብሩ ከአብ ከወልድ ሳያንስ መንፈስ ቅዱስ ተብሎ ይጠራል እንጂ የሥላሴ የስም ሦስትነት በብሉያትም በሐዲሳትም ተመስከሯል በብሉይ ኪዳን «እግዚአብሔር አለኝ አንተ ልጄ ነህ እኔም ዛሬ ወለድሁህ መዝ ጂ ቅድመ ዓለም አካል ዘአምአካል ባሕርይ ዘእምባሕርይ የወልድኩህ ልጄ ነህ አለኝ ዛሬም በተዋህዶ የወለድኩህ ልጄ ነህ አለኝ ብሎ አብና ወልድን ያነሳል ተናጋሪው ወልድ ነው አግዚአብሔር ብሎ አብን አንስቷል «ይህን ታውቅ አንደሆንህ ስሙ ማን የልጁስ ስም ማን ነው። ምሳ ሸ ይህ ቃል አብ የአባትነት ወልድ የልጅነት ስም እንዳላቸው ያሳያል በሐዲስ ኪዳን «ሂዱና በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም አያጠመቃኋችሁ አሕዛብን ሁሉ አስተምሩማቴ «ያ የአውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ግን ወደ አውነት ሁሉ ይመራችትኋልለአብ ያለው ሁሉ የእኔ ነው ስለዚህም ከእኔ ወስዶ ይነግራችኋል አልኋችሁ ዮሐ ቦደ ሥላሴ በከብር በሥልጣን አንድ ስለሆኑ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ተብለው ሲጠሩ የሥልጣን ቅደም ተከተልን የሚያሳይ አይደለም ለዚህም ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ወልድን አስቀድሞ አብና መንፈስ ቅዱስን አስከትሎ ሲጠራ በሚከተለው ጥቅስ ማየት ይቻላል «የጌታችን የኢየሱስ ከርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔር ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም አንድነት ከሁላችሁ ጋር ይሁን አሜን ቆሮ ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ደግሞ አብን አስቀድሞ መንፈስ ቅዱስንና ከዚያም ወልድን አስከትሎ ሲጠራ የሚከተለው ምንባብ ያሳያል « እግዚአብሔር አስቀድሞ አንዳወቃቸው በመንፈስ ቅዱስም እንደሚቀዱሱ ይታዘዙና በኢየሱስ ከርሰቶስ ደም ይረጩ ዘንድ ጳጴጥ ጁ ው ዴ ሒ የሥላሴ የግብር ሦስትነት ግብር ማለት ሥራ ማለት ነው ሥላሴ በግብር ሦስት ናቸው የአብ ግብሩ ወልድን መውለድ መንፈስ ቅዱስን ማሥረጽ ነው የወልድ ግብሩ ከአብ መወለድ ነው የመንፈስ ቅዱስ ግብሩ ከአብ መስረጽ ነው አብ ቢወልድ ቢያሠርፅ እንጂ እንደ ወልድ አይወለድም አንደ መንፈስ ቅዱስ አይሠርፅም ወልድም ቢወለድ እንጂ እንደ አብ አይወልድም አያሠርፅም እንደ መንፈስ ቅዱስም አይሠርፅም መንፈስ ቅዱስም ቢሠርፅ አንጂ እንደ አብ አይወልድም አያሠርፅም አንደ ወልድም አይወለድም የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ ወላዲ አሥራዊ ተወላዲ ሠራ የሚለው የሥላሴ የአካል ግብር ስማቸው ነው ይህም በቅድሳት መጻሕፍት ምስከርነት የተረጋገጠ ነው «በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወድደው ልጄ ይህ ነው ማቴ ይህ ቃል አብ ወልድን እንደ ወለደ ያሳያል ልጄ ብሎ ጠርቶታልና «እኔ ከአብ ዘንድ የምልከላችሁ ጳራቅሊጦስ አርሱም ከአብ የሚወጣ የእውነት መንፈስ ዮሐ ይህ ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ከአብ እንደ ሰረፀ ያሳያል አብ ወልድን ቢወልድ መንፈስ ቅዱስን ቢያሠርፅ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ በፊት የነበረ አያሰኝም በእኛ ግዕዝ ልማድ አባት ሲበልጥ ሲቀድም ልጅ ሲተካ ሲከተል ነው በሥላሴ ግን አብን አባት ወልድን ልጅ መንፈስ ቅዱስን ሠራዊ ስላለን መቅደም መቀዳደም መከተል መከታተል መብለጥ መበላለጥ የለባቸውም የውስጥ የባሕርይ ግብር ነውና ሐ የሥላሴ የኩነት ሦስትነት ኩነታት በህልውና በአኗኗር እየተገናዘቡ በአንድ መለኮት የነበሩ ያሉና የሚኖሩ ናቸው እነርሱም ልብነት ቃልነትና እስትንፋስነት ናቸው ላ ልብነት በአብ መሰረትነት ለራሱ ልባዊ አዋቂ ሆኖ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ልብ ዕውቀት መሆን ነው ቃልነት በወልድ መሠረትነት ለራሱ ነባቢ ቃል ሆኖ ለአብ ለመንፈስ ቅዱስ ንባብ ቃል መሆን ነው እስትንፋስነት በመንፈስ ቅዱስ መሠረትነት ለራሱ ሕያው ሆኖ ለአብ ለወልድ ሕይወት መሆን ነው የኩነታት ሦስትነት ከአካላት ሦስትነት ይለያል ኩነታት ያለተፈልጦ በተጋብኦ በአንድነት አካላትን በህልውና እያገናዘቡ በአንድ መለኮት ያሉና የሚኖሩ ናቸው አካላት ያለተጋብኦ በፍጹምነት ያሉ በህልውና እያገናዘቡ በአንድ መለኮት ያሱና የሚኖሩ ናቸው አካላት ያለተጋብኦ በፍጹምነት ያሉ ናቸው ሥላሴ በአካላት ፍጹም ሦስት ሲሆኑ በልብ በቃል በእስትንፋስ ግን ተገናዛቢዎች ስለሆኑ በአንድ ልብ ያስባሉ በአንድ ቃል ይናገራሉ በአንድ እስትንፋስ ሕያዋን ሆነው ይኖራሉ አንድ ፈቃድ ይፈቅዳሉ አንድ አሳብ ያስባሉ በአንድነት አንድ ሥራ ይሠራሉ በአንድነት ይመለካሉ ውድ ፖማሪቻ ይያ ፅቂፀይ ያገኘን ቦሥመያው ይላግሂዳጩጨሴረ ሮቀምና ፖኅነነም ሇወሐይምና ሼዲ ዳዴም ዳርሦ። ውኃ እናምጣላችሁ ማለቱ በሦስትነታቸው መናገሩ ነው የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ ሦስት መስፈሪያ ዱቄት አዘጋጂ ብሎ ሚስቱን ሣራን ሲያዛት ሦስትነትን ለውሽውም እንጎቻ አድርጊ» ብሎ በአንድ ለውሳ አንጎቻ እንድትጋግር ማዘዙ ደግሞ የሦስቱን አንድነት ያጠይቃል ጥቅስ አምስት «የእስራኤልን ልጆች ስትባርኳቸው አንዲህ በሏቸው እግዚአብሔር ይባርከህ ይጠብቅህም አግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ ይራራልህም እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሳ ሰላምንም ይስጥህ ዘኑ ዮ ሦስት ጊዜ እግዚአብሔር መባሉ ሦስትነትን ቃሉ አንድ መሆኑ እንድነትን ያመለከታል ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በኛ ቆሮ በ ላይ ከተናገረው ቃል ጋር በማቆራኘት እንደሚከተለው ይተረጎማል «አግዚአብሔር ይባርከህ ይጠብቅህም የሚለው ለእግዚአብሔር ወልድ የተነገረ ነው ይህም ማለት ቡሩክ እግዚአብሔር መርገመ ሥጋን መርገመ ነፍስን አርቆልህ በረከተ ሥጋንና በረከተ ነፍስን ይስጥህ በነፍስም በሥጋም ይጠብቅህ ከከህደት ከጥርጥር ከሥጋዊ ጠላት ከጸብአ አጋንንት ከመርገም ከኩነኔ ከገሃነም ይጠብቅህ ማለት ነው ይህም ያለ አግዚአብሔር ጸጋ አይገኝምና ቅዱስ ጳውሎስ የጌታችን የኢየሱስ ከክርሰቶስ ጸጋ ብሎ ጠቅሶታልጸጋሰ ሥርየተ ኃጢአት ይእቲ እንዲል ሰው ከኃጢአት እስራት የተፈታከሲኦል የወጣው በኢየሱስ ከርስቶስ ጸጋ ነውና «እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ ይራራልም ሰው ወዳጁን በብሩህ ገጽ በፈገግታ ይቀበለዋል ብሩህ ገጽ የፍቅር መግለጫ ነው ርህራሄ ደግሞ ከፍቅር የሚመነጭ ነው ምስጢሩም አግዚአብሔር እኛን በፍቅር አይን ተመልከቶ በርህራሄው ከመከራ እንደሚያድነንን የሚያስረዳ ነበረ «የእግዚአብሔር ፍቅር ብሎ ቅዱስ ጳውሎስ ለጠቀሰው ነው በተጨማሪም ዮሐ ኮ ጳዮሐ ተመልከት «እግዚአብሔር ፊቱን ወዳንተ ያንሳ ሰላምንም ይስጥህ ይህም በምሕረት ዓይን ይመልከትህ በውስጥ በአፍአ በነፍስ በሥጋ ሰላምን ይስጥህ ማለት ነው ቅዱስ ጳውሎስ «የመንፈስ ቅዱስ ሕብረት ያለው ነው የመንፈስ ቅዱስ ሰላም ሲል ሰላም የሚገኘው ሕብረት ባለበት ነውና ሰላምና ሕብረት ጸብና መለያየት አይነጣጠሉምና ጥቅስ ስድስት «የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች የእግዚአብሐር ቀኝ ከፍ ከፍ አደረገች የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች መዝ የእግዚአብሔር ቀኝ የሚለው ሦስት ጊዜ መነገሩ የሦስትነት ቃሉ አለመለወጡ የአንድነት ያመለከታል ጥቅስ ሰባት «እግዚአብሔር ታላቅ ነው ኃይሉም ታላቅ ነው ለጥበቡም ቁጥር የለውም» መዝ ሣጂ ይህም ማለት እግዚአብሔር አብ ገናና ነው ኃይሉ እግዚአብሔር ወልድም ገናና ነው ኃይሉ አለው ኃይሉ ስለተገለጸበት በኃይል አንድ ስለሆኑ ጥበቡ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስም ሀብቱ ፍጹም ነው መንፈስ ቅዱስ ሀብቱ ብዙ ነውና ስፍር ቁጥር የሌለው ጥበብ ብሎ መንፈስ ቅዱስን አነሳ ኢዮ ቨ ጥቅስ ስምንት «አንዱም ለአንዱ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምድርም ሁሉ ከከብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበረኢሳ ሾ ሦስት ጊዜ ቅዱስ መባሉ የሦስትነት ቃሉ አለመለወጡ የአንድነቱ ምሳሌ ነው በሌላም መልኩ ሦስት ጊዜ ቅዱስ መባሉ የሦስትነት ቃሱ አለመለወጡ ሦስቱ አካላት በምስጋና ትከክል መሆናቸውን የሚያሳይ ነው ድግግሞሽ ነው እንዳይባል መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት በዕብራውያን የአነጋገር ዘይቤ ደጋም ቃል ሁለት ጊዜ ነው እንጂ ሦስቴ አይደለም ለዚህም የሚከተሉትን ማስረጃዎች ተመልከት ዘፍ ል ዘፀ ኮ ጸሳሙ ኮ ጥቅስ ዘጠኝ «የጌታንም ድምጽ ማንን አልካለሁ። የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ በሐዲስ ኪዳን የአንድነቱና የሦስትነቱ ነገር በብሉይ ኪዳን በምሥጢር የታወቀ ቢሆንም በሐዲስ ኪዳን ግን በግልጽ ተቀምጧል ጥቅስ አንድ «ጌታችን ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያውኑ ከውኃ ወጣ እነሆም ሰማይም ተከፈተለት የእግዚአብሔርም መንፈስ በርግብ አምሳል ወርዶ በራሱ ላይ ሲቀመጥ አየ እነሆም በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣማቴ ኮ ሰማይ ተከፈተ መባሉ ደጅ በተከፈተ ጊዜ የውስጡ እንዲታይ እስከ አሁን ያልተገለጠ ምስጢር ታየ ተገለጠ ለማለት ነው ጌታ ሲጠመቅ ሦስት አካላት በአንድ ሰዓት ጊዜ ተገኝተዋል አንዱ አካል ኢየሱስ ከርስቶስ ተጠምቆ ሲወጣ መንፈስ ቅዱስ በተለየ አካሉ በአምሳለ ርግብ ሲወርድ አካላዊ አብ በተለየ አካሉ በደመና ሆኖ ሲመለከት የወደደውን ለተዋህዶ ሥጋ ወደ ዓለም የላከው ኢየስስ ከርስቶስ መሆኑን ሲናገር ሦስትነት ተረድቷል ጥቅስ ሁለት «ሂዱና በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አያጠመቃችኋቸው አሕዛብን ሁሉ አስተምሩ» ማቴ ሀ ይህ ጥቅስ የሥላሴን የስም ሦስትነት ሥላሴ በስም ሦስት መሆናቸውን ይገልጻል ጥቅስ ሦስት መንፈስ ቅዱስ ያድርብሻል የልዑል ኃይልም ይጋርድሻል ከአንቺ የሚወለደውም ቅዱስ ነው ሉቃ ደ ጥቅስ አራት «እነሆም በጉ በጽዮን ተራራ ቆሞ አየሁ ከእርሱ ጋር ስሙና የአባቱ ስም የመንፈስ ቅዱስም ስም በግንባራቸው የተጻፈባቸውራዕ በግ ያለው ለሰው ልጆች ቤዛ የሐዲስ ኪዳን መስዋዕት ሆኖ የቀረበውን እግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ከርሰቶስን ነው ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ስለጌታችን ሲመሰከር « እነሆ የዓለሙን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ እንዳለ ዮሐ ወፄ ጥቅስ አምስት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የነበረውና ያለው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላከ ራዕ ቿ ለትንቢተ ኢሳይያስ ኳዞ የተሰጠውን ማብራሪያ በገጽ ተመልከት ስለምስጢረ ሥላሴ የሚያስረዱ ተፈጥሯአዊ ምሳሌዎች በጎው ምጎሴኑ የሰው ነፍስ ሦስትነት አላት ልብነት ቃልነት ሕይወትነት በልብነቷ የአብ በቃልነቷ የወልድ በሕይወትነቷ የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ ነቸ ነፍስ እነዚህ ሦስት ነገሮች ስላሏት ሦስት ነፍስ እንደማትባል ሥላሴም በአካል ሦስት ቢሆኑም አንድ እግዚአብሔር አንድ አምላከ ቢባሉ እንጂ ሦስት አግዚአብሔር ሦሰት አምላክ አይባሉም የነፍስ ልብነቷ ቃልነቷ ሕይወትነቷን ከራሷ ታስገኛለች ቃልና ሕይወት ከአንዲት ልብ ስለተገኙ በከዊን በመሆን ልዩ እንደ ሆኑ ሁሉ በመነጋገር ይለያሉ ቃል ተወለደ እስትንፋስ ሠረፀ ወጣ ይባላል እንደዚሁ አብ ወለድን በቃል አምሳል ወለደው መንፈስ ቅዱስን በእስትንፋስ አምሳል አሠረፀው ነፍስ ስትገኝ በሦስትነቷ በአንድ ጊዜ ተገኘች አንጂ ልብነቷ ቀድሞ ቃልነቷና እስትፋስነቷ በኋላ የተገኙ አይደሉም እንደዚሁ አብ ወልድን ሲወልደው መንፈስ ቅዱስን ሲያሰርፀው አይቀድማቸውም ሰው በነፍሱ በዚህ አኳኋን እግዚአብሔርን ስለሚመስለው እግዚአብሔር ሰውን በአርአያችንና በምሳሌአችን እንፍጠር ብሎ ተናገረ ዘፍ ጾ ሊ የፀሐይ ምሳሌነት ለፀሐይም ሦስትነት አላት ከበብ ብርሃንና ሙቀት በከበቧ አብ በብርሃኗ ወልድ በሙቀቷ መንፈስ ቅዱስ ይመስላሉ የፀሐይ ብርሃን የፀሐይ ከበብ የፀሐይ ሙቀት ብለን ሦስት ጊዜ ፀሐይ ፀሐይ ማለታችን ለፀሐይ ሦስትነት እንዳላት ያሳያል እንጂ ሦስት ፀሐይ አለ እንደማያሰኝ እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አብ አምላከ ወልድ አምላከ መንፈስ ቅዱስ አምላከ ማለታችንም ሦስት እግዚአብሔር ሦስት አምላክከ አያሰኝም መዝ የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ የፀሐይ ከበቧ ብርሃኗንና ሙቀቷን ያስገኛል ሆኖም ግን ብርሃንና ሙቀትን ቀድሞ የሚገኝበት ጊዜ የለም እንደዚሁም ሁሱ አብ ወልድን ቢወልድ መንፈስ ቅዱስን ቢያሰርፅ ወልድና መንፈስ ቅዱስን ቀድሞ የኖረበት ጊዜ የለም በሥላሴ ዘንድ መቅደም መቀዳደም የለም ከበብ ብርሃኑን ፈንጥቆ ጨለማን በማራቁ ዋዕዩን ሙቀቱን ልኮ በማሞቁ ህልውናውን መኖሩን እንዲያሳውቅ የአብም ህልውናውን በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስለተገለጸ አብን ላኪ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ተላኪ አልን እንጂ በሥላሴ መብለጥ መበላለጥ ኖሮባቸው አይደለም ሒሐ የእሳት ምሳሌነት ስዕል የሦስት ማዕዘን ቀርጽ ምሳሌነት እሳትም አንድ ሲሆን ሦስትነት አለው አካሉ ብርሃኑና ሙቀቱ በአካሉ አብ በብርሃኑ ወልድ በሙቀቱ መፈስ ቅዱስ ይመስላሉእሳት አመጣ» ሲባል ብርሃኑን «አሳት አብራ ሲባል ብርሃኑን «አሳት እንሙቅ ሲባል ሙቀቱን መናገር ነው በዚህም ለአሳት ሦስትነት አንዳለው አንረዳለን እሳት አንድ ሲሆን ሦስትነት እንዳለው ሦስትነት ስላለው እንደ አንድ እንደሆነ ሥላሴም በአካል ሦስት ሲሆኑ በባህርይ በሕልውና አንድ ናቸው መ የባህር የቀላይ ምሳሌነት የባህር ሦስትነት ስፋቱ ርጥበቱና ሑከቱ መናወጹ ነው በስፋቱ አብ በእርጥበቱ ወልድ በሑከቱ መንፈስ ቅዱስ ይመስላሉ ይህ ሦስት ከዊን ሁኔታ ያለው ባሕር አንድ ባሕር ይባላል እንጂ ሦስት ባሕር እንደማይባል ሁሉ ሦስት ከዊን ያላት ባሕርየ ሥላሴ መለኮተ ሥላሴም አንዲት ብትባል እንጅ ሦስት አትባልም ሠ የሦስት ማዕዘን ቅርጽ ባ ካር ምሳሌነት በማናቸውም ሁኔታ አንድ ዓይነት የሆኑ ሦስት ጎንዎች ጫፍና ጫፋቸው ሲገናኝ ሦስቱም ሀለሖ ጎኖቹ ሦስቱም አንግሎቹ እኩል የሆነ ሦስት ማዕዘን ባ ፐዝክ ይገኛል ሦስቱ ጎኖች በየራሳቸው ጎን የቆሙ አንደሆነ ሁሉ ሥላሴም በሦስት አካላት በሦስት ገጻት ፍጹማን ናቸው በሦስቱ ጎኖች መካከል የርዝመት የውፍረት ልዩነት እንደሌለ በማናቸውም ነገር አኩል እንደሆኑ ሥላሴም በከብር አንድ ናቸው ከሦስቱ ጎን አንዱ ከሌላ ሦስት ማዕዘን አይባልም እንደዚሁም ሁሉ ከሥላሴ አንዱ ፍጡር የሚል በአምላከ ኣ ሕልውና ላይ ምን ያህል የከህደት ትምህርት እንዳስተማረ ከምሳሌው እንረዳለን መንፈስ ቅዱስ የሦስቱ ጎን ግራ ቀኙ እንዳይታወቅ ሰሥላሴም ግራ ቀኝ የላቸውም ተቀዳሚና ተከታይ ቀኝና ግራ የለብንም ጠፈር የለብንም መሠረትም የለብንም ጠፈርም መሠረትም እኛው ነን ቅዳሴ ምሥጢረ ሥጋዌ ትርጉም መሮ በፇ ። ማቂታፇን ን ሐመግድ ይምዘሩ ሥጋዌ የሚለው ቃል ተሠገወ » ሥጋ ሆነ ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ሠው መሆን ሥጋ መልበስ ማለት ነው ምሥጢረ ሥጋዌ ስንልም ሰው የመሆን ሥጋ የመልበስ ነገር የሚነገርበት ከሦስቱ አካላት አንዱ አካል በከዊን ስሙ ቃል የሚባለው ወልድ በተለየ አካሉ ሥጋ የመልበሱ ነገር የሚነገርበት ምሥጢር ማለት ነው ይህንንም ወንጌላዊው ዮሐንስ ቃል ሥጋ ሆነ ብሎ የገለጸው ነው ዮሐ ልዐ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም የእግዚአብሔር አብ የባሕርይ ልጁ እግዚአብሔር ወልድ ሰው የመሆኑን ነገር ሲናገር አንዲህ ብሏል «ቀጠሮው በደረሰ ጊዜ አግዚአብሔር ልጁን ላከ ከሴትም ተወለደ ገላ ጁ የሰው ልጅ ተፈጥሮና ከብር እግዚአብሔር ቀን ሙሉ ዓለምን በሥነፍጥረት እያስጌጠ ካዘጋጀ በኋላ ዓርብ በነግህ «ሰውን በመልካችን አንደ ምሳሌአችን አንፍጠር ብሎ ተናገረዘፍ እንዲህ ተናገረና ግዙፍ አካል ሥጋን ከ ባሕሪያት ከመሬት ከውኃከነፋስና ከእሳት ከፍሎ አገናኝቶ በሥጋ አለስልሶ በደም አርሶ በጅማት አያይዞ ባጥንት አጽንቶ ረቂቅ አካል ነፍስን ካለመገኛ አስገኝቶ ዕውቀት ቃል ሕይወት ሰጥቶ እነዚህን ሥጋንና ነፍስን አዋሕዶ ሰውን በምሳሌው ፈጠረ ዘፍ ዘፍ የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ ሰው የሚለው በግእዝ ስብእ የሚለውን ቃል ነው ሰብእ ማለት ጂ ሁኔታ ጠብዓይት ግብራት ያለው አካል ማለት ነው የተለየ ስሙን ግን አዳም ብሎ ሰይሞታል ዘፍ አዳም በተፈጠረ በቿኛው ቀን በሁለተኛው ዓርብ የምትረዳውን የምትስማማውን ረዳት እንፍጠርለት እንጂ «ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም» ብሎ ከአዳም ጎን አንድ አጥንት ወስዶ የምትረዳውን ሴት ፈጠረለትዘፍ እና ኩፋ አዳምም ከጎኑ ለተገኘች ሴት ሔዋን ብሎ መጠሪያ ስም አወጣላት ዘፍ ኮ ትርጉሙም የሕያዋን እናት ማለት ነው ሰው ከቡር ፍጥረት መሆኑ ተ በእግዚአብሔር አርአያና ምሳሌ በመፈጠሩ ተ ከአምላከ በታች በተሰጠው የገዥነት ሥልጣን ታውቋል ዘፍ ወ መዝቿኳቿ ጅጁ የሰው ልጅ የተሰጠው ነጻ ፈቃድና አምላካዊ ትዕዛዝ የሰው ልጅ ሙሉ ነጻነት ያለው ፍጡር ነው ይህም የሚታወቀው በተሰጠው አእምሮ የወደደውን ከፉውን ከሻተ ከፉውን መልካሙን ከሻተ መልካሙን አንዲመርጥ የመምረጥ መብት የተሰጠው በመሆኑ ነው የሚከተሉት ምንባባት ይህን የሰው ልጅን ነጻነት ያሳያሉ «እነሆ ዛሬ በፊትህ ሕይወትንና ሞትን መልካምንና ከፋትን አኑሬአለሁ ዛሬ እኔ የማዝህን የአምላከንህ የአግዚአብሔርን ትእዛዛት ብትሰማ አምላከህን እግዚአብሔርንም ብትወድድ በመንገዶቹም ሁሉ ብትሄድ ሥርዓቱንና ፍርዱንም ብትጠብቅ በሕይወት ትኖራለህልብህ ግን ቢስት አንተም ባትሰማ ብትታለልም ለሌሎች አማልከትም ብትሰግድ ብታመልካቸውም ፈጽመህ እንደምትጠፋ እኔ ዛሬ እነግርሃለሁአንተና ዘርህ በሕይወት ትኖር ዘንድ ሕይወትን ምርጥእርሱ ሕይወትህ የዘመንህም ርዝመትና ነውና አምላከህን እግዚአብሔርን ውደደው ቃሉን ስማው አጥናውምዘዳ ደ «እሺ ብትሉና ብትሰሙኝ የምድርን በረከት ትበላላችሁ እንቢ ብትሉና ባትሰሙኝ ግን ሰይፍ ይበላችኋል» ኢሳ « ከወደዳችሁኝስ ትእዛዜን ጠብቁ ዮሐ ፀ እግዚአብሔርም ሰአዳም «ከገነት ካለው ዛፍ ሁሉ ብላ ነገር ግን መልካምንና ከፉን ከሚያሳየውና ከሚያስታውቀው ዛፍ አትብላ ከእርሱ በበላህ ቀን ሞትን ትሞታለህና ብሎ አምላካዊ ትአዛዝ ሰጠው ዘፍ ውድ ተማሪዎች ይህም አምላካዊ ትእዛዝ የተሰጠበት ምከንያት አንደ ሚከተለው አንመለከተዋለን ኛ አዳም ለእግዚአብሔር ያለው ፍቅር እንዲገለጥ እግዚአብሔር ለአዳም ያለው ፍቅር ከመፍጠር እስከ መግቦት ባለው ተገልጧል የአዳም ፍቅር የሚታወቀው ደግሞ የፈጣሪውን ሕግና ትእዛዝ በመጠበቅ ነው «ትእዛዜ በእርሱ ዘንድ ያለ የሚጠብቀውም የሚወደኝ እርሱ ነውአንዲል ዮሐ ይህንን ትእዛዝ በማከበር አዳም ከክብሩ ሳይጎድልበት ከጸጋው ሳይቀነስበት ለ ዓመታት አርሱ በእግዚአብሔር ቤት እግዚአብሔርም በእርሱ ልቦና ኖሩ «ትእዛዙን የሚጠብቅ በእርሱ ይኖራል አርሱም ይኖርበታልእንዲል ዮሐ ኮ ኛ ፍጡርነቱ ይታወቅ ዘንድ ዕፀ በለስ አዳም የሚገዛለት ፈጣሪ እንዳለው የምታሳውቅ የተገዥነት ምልከት ነበረች አዳም «ሁሉን ግዛ ቢባልም ካስገዛለት በታች መሆኑን ያውቅ ዘንድ አድርግ አታድርግ የሚል ሕግ ተሰጥቶታል ኛ ነጻ ፈቃዱ ይገለጥ ዘንድ የአንድ ሰው ነጻ ፈቃዱ የሚታወቀው የመምረጥ መብት ሲኖረው ነው በመሆኑም ለአዳም ሁለት ምርጫ ተሰጠው ሌሎችን ዛፎች ቢበላ በሕይወት የመኖርና ዕፀ በለስን ቢበላ የመሞት ምርጫ ዕፀ በለስን ባይፈጥርለት ኖሮ አዳም ወዶ ፈቅዶ መርጦ መታዘዙን ማውቅ ባልተቻለ ነበረ ጅጁ የሰው ልጅ አወዳደቅ አዳምና ሐዋን በገነት ዓመት ሕገ እግዚአብሔርን ጠብቀው በሕይወት ከኖሩ በኋላ ሰይጣን በእባብ አድሮ አስቀድሞ «ለእመ ትበልዑ ኢንትኮ በለሰ ሞተ ዘትመውቱ ያላቸውን ለአመ ትበልዑ ኢንትኮ በለስ አኮ ሞተ ዘትመውቱ አላ አማልከተ ትከውኑ ብሎ አስቷቸው በሱ የአምላካቸውንም ሕግ ሻሩ ዘፍ ኮሾ ከብሩ የሰው ልጅ ወደቀ ወድ ፇረጋሯምወሪሮፇዕ ቦሟስተታማዘተፉ ዕው ተ ጸጋው ተገፈፈ ተ ባሕርይው ጎሰቆለ ማለት ነው ኛ ጸጋው ተገፈፈ ስንል የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ ራቁቱንሆነ አዳምና ሔዋን ለብሰውት ከነበረው በጸጋ ከተሰጣቸው የብርሃን ልብስ ተራቆቱ «የሁለቱም ዐይኖች ተከፈቱ እነርሱም ዕራቁታቸውን እንደሆኑ አወቁ እንዲል ዘፍ ሾጂ ኃይልንአጣ አዳም ከበደል በኋላ ፈቃደ ነፍሱ በፈቃደ ሥጋው ላይ የነበራትን ኃይል አጣች አንስሳን ይመስል ለመብላት ባማረ ለዓይን በሚያስጎመጅ ለጥበብ መልካም መስሎ በሚታይ ነገር ተሸነፈ «ሰው ግን ከቡር ሆኖ ሳለ አላወቀም ልብ እንደሌላቸው እንስሶች ሆነ መሰላቸውም መዝ ሟ ይህም ብቻ ሳይሆን የአምላኩን የፍቅር ድምፅ እንኳ የሚያዳምጥበት መንፈሳዊ ኃይል አጥቷል «በገነት ስትመላለስ ድምፅህን ሰማሁ ፅራቁቴንም ስለሆንኩ ፈራሁ ተሸሸግሁም ዘፍ ሾ እንግዳሆነ የገነት ባለርስት የዚህ ዓለም ጌታ የነበረው የሰው ልጅ ከበደል በኋላ ይህንን ሁሉ አጥቶ አንግዳ ሆነ እኔ በምድር ላይ መጻተኛ ነኝና አንደ አባቶችም ሁሉ እንግዳ ነኝና መዝ ወቿ ዘፍ ማሂቿ ኛ ባሕርይው ጎሰቆለ ስንል ሰላሙንአጣ አዳም ከበደል በኋላ በባሕርይው የነበረውን ፍጹም ሰላም አጥቷል የኃጢአት ፍጻሜው ሰላምን ማደፍረስ ፍርሃትን ማንገስ ነውና አዳም ኃጢአትን ከፈጸመ በኋላ ፈራሁ ተሸሸግሁ የሚል ሆኗል መጽሐፍ እንዲህ አንዲል ኃጥእ ማንም ሳያሳድደው ይሸሻል ጻድቅ ግን እንደ አንበሳ ተማምኖ ይኖራል» መጽ ተግ በግሪኩ ምሳሌ ሕያውነትንአጣ እግዚአብሔር ሰውን በንጹሕ ባሕርይ ያለ ሞት ፈጥሮት ነበረሕያው ፍጥረት አዳም ግን በነጻ ፈቃዱ ተጠቅሞ አትብላ የሚለውን አምላካዊ ትእዛዝ በማፍረሱ በነፍስ በሥጋ ሟች ሆነበሥጋው ርደተ መቃብር በነፍሱ ርደተ ሲዖል ተፈረደበት እግዚአብሔርንመምሰል አጣ አምላከ ዘበጸጋ የነበረ ሰው ከአለቆች እንደ አንዱ ዲያብሎስ በኃጢአት በመውደቁ አግዚብሔርን የመምሰል ከብር አጣ ልበ አምላከ ዳዊት ይህን እንደተናገረ «እኔ ግን አላለሁ አማልከት ናችሁ ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ እናንተ ግን እንደ ሰው ትሞታላችሁ ከአለቆችም እንደ አንዱ ትወድቃላችሁመዝ አ ገነትን አጣ እግዚአብሔር የሕያዋን አምላከ እንጂ የሙታን አምላከ አይደለምና ማቴ ሞትን የተሸከሙ አዳምና ሔዋን ከገነት ተባረሩ ባለዕዳሆነ ነጻ ፍጥረት የነበረው አዳም ሞትን ያህል ዕዳ ተሸከመ ወድ ፇጋጋግዩታሌዎዋፇ። ሐምፅዕ ታታ ፖይ ሆኖ ፅወ ሐማፃ ፅው መሆ ሰፖ ሰሰፈፖታ ምሟሐቃ ዊኘጭ መ ኛ በአዳም ላይ የተፈረደበት የሞት ፍርድ ለማጥፋት ከላይ እንደተመለከትነው የሰውን ልጅ ከሞት ለማዳን ከአምላከ በቀር ሌላ ማንም የሚቻለው አልነበረም ሞትን ደግሞ ለማስቀረት ካሹ ራሱ የሚሞት መሆን አለበት ለዚያ ደግሞ ሰው መሆን ግዴታ ነው በመሆኑም አግዚአብሔር ወልድ ሰው ሆኖ ሞትን ከነመውጊያው ሻረው ኛ ቆሮ ዛደ ኛ ጴጥ ኮ ኛ በኃጢአት የረከሰውን የአዳምን ባሕርይ ለማደስ በአዳም በደል ምከንያት የሰው ልጅ ሞት ብቻ የገጠመው ሳይሆን የንጽሕና ባሕርዩ ረከሶበታል እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ እንደመሆኑ በአምላከነት ሥልጣኑ የአዳምን ሞት አስቀርቶ ሕያው እንዲሆን ማድረግና እንዲሁ ያለ ምንም ምከንያት ከወጣበት ገነት እንዲገባ ማድረግ ይቻለዋል ነገር ግን ይህ አለማድረጉ ተ ሕያውነቱ የዲያብሎስ ሕያውነት እንዳይሆን ነው ይህም ማለት አንዲሁ ለአዳም ባሕርዩ ሳይታደስ ሕያውነትን ሰጥቶት ቢሆን ኖሮ አዳም እንደ ዲያብሎስ ባሕርዩ ርኩስ አንደሆነ ይኖር ነበረ አስቀድሞም ጌታ እግዚአብሔር ከገነት አስወጥቶ የነበረው ከዕፀ ሕይወት በልቶ ባሕርዩ እንደረከሰበት ለዘለዓለም ሕያው ሆኖ አንዳይኖር ነው አሁንም እጁን እንዳይዘረጋ ደግሞም ከሕይወት ዛፍ ወስዶ አንዳይበላ ለዘለዓለም ሕያው ሆኖ እንዳይኖር ስለዚህ የተገኘባትን መሬት ያርስ ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ደስታ ከሚገኝባት ገነት አስወጣው አንዲልዘፍ ኮ የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ ተ የፈራጅነት ባሕርዩን የሚቃረን አንዳይሆን ነው እግዚአብሔር አውነተኛ ፈራጅ ነው ዝም ብሎ ያለቅጣት አዳምን ቢያድነው ከፈራጅነት ባሕርዩ ጋር የሚጋጭ ይሆናል ያጠፋ ስለጥፋቱ መቀጣት አለበትና ኛ ጴጥ ተ ከዚህ በተጨማሪም እግዚአብሔር በባሕርዩ ሁሱን ቻይ በመሆኑና ተቃዋሚ የሌለው በመሆኑ እንደ ሰው በሥልጣኑ ተጠቅሞ መሆን የማይገባውን አያደርግም በእርሱ ዘንድ ሁሉ በአግባብና በሥርዓት ነውና ስለዚህ ከላይ እንዳየነው ፈጣሪ ሥርዓት ባለው መንገድ አዳምን ለማዳን ፈታሒ በጽድቅ እውነተኛ ፈራጅ ያሰኘውን የፈራጅነት ባሕርዩን ከመሐሪነት ባሕርዩ ጋር ሳያጋጭ የረከሰውን የአዳምን ባሕርይ ለማደስ ሰው ሆነ በጥንተ ተፈጥሮ ከፈጠረን ከአርሱ ሌላ በሐዲስ ተፈጥሮ ሊፈጥረን የሚችል ሌላ ማንም የለምና ቆላ ኮ ሾኛ ሰው አጥቶ የነበረውን ምግባር ሃይማኖት የመሥራት ጸጋ ለመስጠት አዳም ባመጣው ዕዳ ምክንያት የሰው ልጅ ለመልካም ምግባር ልምሾ ሆኖ ነበረ ከዚህ በኋላ በኃጢአት ላይ ኃጢአትን እየደራረበ በመሥራት እግዚአብሔር ሰውን በመፍጠሩ ተጸጸተ እስኪባል ድረስ ከፋትን አበዛ ያ የመጀመሪያው በደል ጥንተ አብሶ ነፍስን የሥጋ ተገዢ አደረጋት በዚህ ምክንያት ሰው ለሥጋ አጓጊ በሆነ ነገር ሁሉ የሚሸፍ ሆነ ሕግ ቢሰጠው ሕግን በፈጸም አልቻለም ይልቁንም የተሰጠችው ሕግ ኃጢአትን ቆጥራ የምታስቀጣው ሆነች ጌታ ወደዚህ ዓለም በመምጣቱ ግን እርሱ ጋር አንድነትን መሠረትን እርሱ ኃጢአትን ድል ነስቷልና ማቴ እኛም በአርሱ ኃጢአትን ድል ነስተን በምግባር ጸንተን ፍጹማን መባልን አገኘን «በአርሱም የሚኖር ሁሉ አይበድልም የሚበድልም ሰው አያየውም አያውቀውምና አንዲልጳኛ» ዮሐ ሾ ኛ አባታዊ ፍቅሩን የሁሉ እረኛ መሆኑን ለመገለጽ አግዚአብሔር በባሕርዩ ያለ ፍቅር አስገድዶት ወዶ ሰው ስለሆነ በራሱ ጥፋት ከፈጣሪው የተጣላውን እራሱ እንደ በደለኛ ከሶ ታረቀው ልዑለ ባሕርይ ሲሆን ባሕርዩን ዝቅ አድርጎ ሰው ሆኖ መከራን ተቀብሎ በመስቀል ተሰቅሎ ሞቶ ካሣን በመከፈሉ ለሰው ያለውን ልዩ ፍቅር ገልጧል «ፍቅር ኃያል ወልድን ከዙፋኑ ሳበው እስከሞትም አደረሰው እንዳለ አባ ሕርያቆስ በቅዳሴ ማርያም ሰው ሆኖ በመምጣቱም ህልውናው ጠፍቶን ከእርሱ እርቀን የነበረን ሰዎች አየነው በዚህም አባትነቱን አወቀን ከሞትም ስላዳነን የሥጋና የነፍሳችን አረኛ መሆኑን ተረዳንኹእንደ በጎች ትቅበዘበዙ ነበረና አሁንም ወደ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመለሱ እንዲል ኛ ሰይጣንን ድል ለመንሳት የአምላከ ሰው የመሆን ምሥጢር ድንቅ ረቂቅ ነው ጌታ በቤተመንግሥት ሲጠበቅ በከብቶች በረት በሠራዊት ታጅቦ በመኮንኖች ተከቦ ይመጣል ተብሎ ሲጠበቅ እንደ ምስኪን ደኃ ከብዙ ሰዎችና ከዲያብሎስ በተሰወረ ጥበቡ ሰው ሆነ ይህም የሰይጣንን እኩይ ተግባር ለማጥፋት ነው ዲያብሎስ በእባብ በሥጋዋ ተሠውሮ ምላሷን ምላስ አድርጎ አዳምንና ሔዋንን አስቷቸዋል ክርሰቶስም ይህን ሊሽር በሰው ሥጋ ተሰውሮ ተገልጧል ጌታ እንደ ሰውነቱ ሲራብ ሲጠማ ሲያንቀላፋ አላዋቂ መስሎ ሲጠይቅ ተመልከቶ ሰይጣን ፈጣሪነቱን ሳይረዳ ደካማ መስሎት ነበረ በመስቀል ላይም ጌታችን «አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ ሲል ዕሩቅ ብአሲ መስሎት ሥጋውን በመቃብር ነፍሱን በሲዖል ለመቆራኘት ሲመጣ በእሳት ዛንጅር በነፋስ አውታር ወጥሮ ይዞ ሲያስለፈልፈው ነፍሳትን በነጻ እንደሚለቅ ተናግሮ እጅ ሰጥቷል በመስቀሉ ሥር ድል ተነስቷል ጁ የእግዚአብሔር ወልድ ልደታት እግዚአብሔር ወልድ ሁለት ልደታት አሉት እነዚህም ኛ ልደት ቅድመ ዓለም ከአብ ያለ እናት መወለዱ ኛ ልደት በዚህ ዓለም ቅድስት ድንግል ከምትሆን ከእመቤታችን ያለ አባት መወለዱ ነው ግአምን ከልኤተ ልደታት ሁለት ልደታትን እናምናለን አንዳሉ ሊቃውንቱ ባስልዮስ ሳዊሮስ ሥጋው ቃል በዚህ ልደቱ በተዋሕዶ የአብ ልጅ የማርያም ልጅ ይባላል ይህ የጌታ ልደት አስቀድሞ ትንቢት የተነገረለት ነው ቀጥለን ስለጌታ ልደት ከተነገሩ ትንቢቶች መካከል የተወሰኑትን እናያለን «በአንተና በሴቲቱ መካከል በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ እርሱ የሴቲቱ ዘር ራስህን ይቀጠቅጣልአንተም ስኮናውን ትነድፋለህ» ዘፍ ሾሪ በዚህ የመጽሐፍ ቃል ሴቲቱ የተባለችው ለጊዜው ሔዋን ስትሆን በፍጻሜው ግን አመቤታችን ናት የሴቲቱ ዘር የተባለው ጌታችን ኢየሱስ ከርሰቶስ ነው የሴቲቱ የአመቤታችን ልጅ ጌታችን የዘንዶውን የዲያብሎስን ራስ በመስቀል ቀጥቅጦታል ራዕ ኮ ገላ ቆላ ሀ «እግዚአብሔርም አለኝ አንተ ልጄ ነህ እኔም ዛሬ ወለድኩህ መዝ ጂ «እግዚአብሔርም አለኝ አንተ ልጄ ነህ» ያለው ተናጋሪው አግዚአብሔር ወልድ ነው ቅድመ ዓለም አካል ዘእምአካል ባሕርይ ዘእምባሕርይ የወለድኩህ ነህ አለኝ ሲል «እኔ ዛሬ ወለድኩህ ማለቱ ደግሞ ዛሬም በተዋህዶ የወለድኩህ ልጄ ነህ አለኝ ሲል ነው በተጨማሪም የሚከተለትን የትንቢት ቃሎች ተመልከት የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ «ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልከት ይሰጣችኋል እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅንም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለችኢሳሷ ሀ «ሕፃን ተወልዶልናል ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላከ የዘለዓለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል ኢሳ «አንቺም የኤፍራታ ምድር ቤተልሔም ሆይ አንቺ በይሁዳ አአላፍት መካከል ትሆኝ ዘንድ ታናሽ ነሽሸ ነገር ግን አወጣጡ ከቀድሞ ጀምሮ የዘለዓለም የሆነ በእስራኤል ላይ ገዥ የሚሆን ከአንቺ ይወጣልሚኪ «እነሆ መልእከተኞዬን እልካለሁ መንገድንም በፊቴ ያስተካከላል እናንተም የምትፈልጉት ጌታ በድንገት ወደ መቅደሱ ይመጣል የምትወድዱትም የቃል ኪዳን መልእከተኛ እነሆ ይመጣልሚል ጁጂ የተዋሕዶ ምስጢር መሮ ፇማሪጋሥሯ ይጋፇ መሮኃጋኒፖፇ ፅው ያመት ሮሮፓ ፖጎዎ ምዕጢዉረ ሥ። አዎን ሁለት አካላት አንዱ አንዱን ሳያጠፋ ሳይለውጠው ያለመቀላቀል ያለመደራረብ በተዐቅቦ በመጠባበቅ አንድ ሲሆኑ ተዋሕዶ ይባላል አምላክ ሰው ሲሆን ሁለት የተለያዩ ባሕርያት ያሏቸው አካላት ተዋሕደው አንድ ባሕርይ ሆነዋል ባሕርይ ማለት የአካል መገኛ ሥር አካል ሥራውን የሚሰራበት መሣሪያ ነው አካል ያለ ባሕርይ ብቻውን አይቆምም ባሕርይም ያለ አካል አይፈጸምም እንደ ሥርና እንደ ግንድ ዐፀቅ የተያያዙ የማይለያዩ ናቸው መለኮታዊ አካልፁ ረቂቅ የማይጨበጥ የማይዳሰስ እሳታዊ ምሉዕ ነው ሥጋዊ አካል ግዙፍ ውሱን የሚዳሰስየሚጨበጥ ነው መለኮታዊ ባሕርይ ፊተኛና ኋለኛ መጀመሪያና መጨረሻ ፈጣሪ ሁሉን ማድረግ የሚችል ዘላለማዊ የማይሞት የማይለወጥ የማይታመምነው ሥጋዊ ባሕርይፁ መራብ መጠማት መድከምመሞትየሚስማማው ነው ቃል ከሥጋ ጋር ተዋሐደ ማለት መለኮታዊ አካልና ሥጋዊ አካል መለኮታዊ ባሕርይና ሥጋዊ ባሕርይ ተወሕዱ ከአመቤታችን የተወለደው ጌታችን ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ ሆነ ማለት ነው ቅድመ ዓለም ከአብ አካል ዘእምአካል ባሕርይ ዘእምባሕርይ የተወለደው ቃል እግዚአብሔር ወልድ ድኅረ ዓለም ከአምስት ሺ አምስት መቶ ዘመን በኋላ በሥጋ ከቅድስት ድንግል ማርያም ሰለተወለደ ወልደ ማርያም የማርያም ልጅ መባልን ገንዘቡ አደረገ በተዋሕዶ ረቂቁ ምልዑ መለኮት ርቀቱን ምልዓቱን ሳይለቅ በተዐቅቦ ግዙፍ ውሱን ሥጋን ሆነ ግዙፉ ውሱኑ ሥጋ ግዝፈቱን ውስንነቱን ሳይለቅ በተዐቅቦ ረቂቅ ምሉዕ መሰኮትን ሆነ «እንቲአሁ ለቃል ኮነ ለሥጋ ወእንቲአሁ ለሥጋ ኮነ ለቃል ዘእንበለ ኃጢአት ባሕቲታ ከመ ተዋህዶተ ጎን ምስለ እሳት እንዲል ቅዱስ ቄርሎስ አግዚአብሔር አምላክ ሰው በሆነ ጊዜ ሰውም በተዋሕዶ አምላክ ሆኗል መሆን የሁለቱም ነው በዚህም ከላይ ቅዱስ ቄርሎስ እንደተናገረው የቃል ገንዘብ ለሥጋ የሥጋ ገንዘብ ለቃል ሆነ ቃል የሚባለውም መለኮቱ ነው ሥጋ የሚባለው ደግሞ ትስብአቱ ነው ትስብእት ማለት ሰው መሆን ሰውነት ማለት ነው ምስጢሩም በግልጽ ሲነገር ነፍስና ሥጋ ማለት ነው በዚህም መሠረት ቃል ሥጋ ሆነ ማለት ቃል ከሥጋ ጋር ሥጋ ከቃል ጋር በተዋሕዶ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ሆነ ማለት ነው ይህንንም የተዋሕዶ ምሥጢር በብረትና እሳት በነፍስና ሥጋ ተዋሕዶ ምሳሌነት ማየት በይበልጥ ምሥጢሩን ለመረዳት ያግዛል ይያረታኖዳጎ ሦምእዶ ሐመሶምናኖሥጋ ፖዎምአዶ ምፋኑቶ ተ ብረት ከእሳት ሲገባ ብረት የአሳትን ገንዘብ ያደርጋል መፋጀት ማበራት እሳትም የብረትን ገንዘብ ገንዘቡ ያደርጋል ቅርጽ መያዝ መጨበጥ መዳሰስ መመታት ተ እሳት ብረቱን ተዋሕዶ እሳትነቱ እንደሚታይ ረቂቁ መለኮት ሥጋን ተዋሕዶ በግዙፍ ለመታየቱ ምሳሌ ነው ተ እሳት ከብረት ጋር ሆኖ በመዶሻ እንደሚመታ ባሕርይውን አሳት ግን አንደማያናውጽበት መለኮትም በተዋሐደው ሥጋ መከራ ተቀበለ ሞተ ይህ ግን መለኮታዊ ባሕርይውን አላገኘውም ተ ብረትም የማቃጠል ባሕርይ ከእሳት ወርሶ አሳት ይሆናል ደካማ የነበረ ሥጋም ከመለኮት ጋር ተዋሕዶ ሞትን ድል የሚያደርግ ሆኗል የነፍስና ሥጋ ተዋሕዶ ለመለኮትና ሥጋ ተዋሕዶ ምሳሌነት ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ቄርሎስ ስለነፍስና ሥጋ ተዋሕዶ ምሳሌነት የሚከተለውን አስተምሯል «የሚረዳህስ ከሆነ የትስብአትና የሥጋና የመለኮትን ተዋሕዶ በእኛ ነፍስና ሥጋ ተዋሕዶ መስለን እንነግርሃለን እኛ በነፍስ በሥጋ የተፈጠርን ነንና አንዱን የነፍስ ብለን ሁለት አካል ሁለት ባሕርይ አናደርገውም ሰው ከሁለት አንድ በመሆኑ አንድ ነው እንጂ ከሁለቱ ባሕርያት አንድ በመሆኑ ሁለት አካል ሁለት ሰው አይባልም በነፍስ በሥጋ የተፈጠረ ሰው አንድ ነው እንጂ ይህንንስ ካወቅን ጌታችን የላፍቶ ደትጉሃንቅሚካኤል እና ቅጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ሰትቤት ገጽ ኢየሱስ ከርስቶስ ከተዋህዶ በፊት አርስ በእርሳቸው አንድ ካልነበሩ ከተዋህዶ በኋላም ከማይለያዩ ከሁለት ባሕርያት አንድ እንደሆነ እናውቃለን ሃይ አበ ዘቄርሎስ ዘ በምሥጢረ ሥላሴ እግዚአብሔር በአካል ሦስት በመለኮት አንድ እንደሆነ ተመልከተናል በምሥጢረ ሥጋዌ ደግሞ መለኮት ሥጋን መዋሐዱን ከሦስቱ አካላት አንዱ አካል ሰው መሆኑን አይተናል ይህ ሲባል ግን መለኮት አንደ አካል ከሦስት አይከፈልም ወይም ሦስቱም ሰው ሆኑ አያሰኝም አይባልምም ይህን ለመረዳት በምሥጢረ ሥላሴ የተመለከትነውን የኩነታት ምሥጢር በበቂ ሁኔታ መረዳት ያሻል ለምሳሌ ነፍስ በአካሏ ከሦስት የማትከፈል አንዲት ስትሆን ሦስት ከዊን ሁኔታዎች አላት አነርሱም ልብነት ቃልነትና አስትንፋስነት ናቸው በልብነቷ አብ በቃልነቷ ወልድ በእስትንፋስነቷ ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ይመስላሉ ሰው አሳቡን ሊገልጥ ባሰበ ጊዜ የነፍስ ቃልነቷ ከሥጋዊ ምላስ ጋር ተዋህዶ ድምፁን ይሰጣል በአንደበትም በተገለጠ ጊዜ ከልብና ከእስትንፋስ አይለይም ልብ ቃልና እስትንፋስ በተዋህዶ እያሉ ቃል ሥጋዊ ምላስን ተዋህዶ በተገለጠና ድምፁን በሰጠ ጊዜ ይህ የቃልነት ከዊን ልብን እስትንፋስን ወደ ቃልነት ሊለውጣቸው አይቸችልም ስለዚህ ከሦስቱ አካላት አንዱ አግዚአብሔር ወልድ በተለየ አካሉ በቃልነቱ ከዊን ሰው ሲሆን የቃል ሰው መሆን መለኮትን እንደ አካላት አይከፍለውም አብ መንፈስ ቅዱስም ሰው ሆኑ አያሰኝም የተዋሕዶ ምሳሌዎች ከመጽሐፍ ቅዱስ ሀ ዕፀ ጳጦስ ዘሲና «የእግዚአብሔርም መልአክ ለሙሴ በእሳት ነበልባል በቁጥቋጦ መካከል ታየው እነሆም ቁጥቋጦው በእሳት ሲነድድ ቁጥቋጦውም ሳይቃጠል አየ ዘፀ ቅጠልና እሳት አንድ ሆነው ተዋሕደው እሳቱ ቅጠሉን ሳያቃጥል ቅጠሉ እሳቱን ሳያጠፋ እሳት እሳቱን ቅጠልም ቅጠልነቱን እንደያዘ ዳሩ ግን በተዋህዶ አንድ ሆኖ ታይተዋል ይህም አካላዊ ቃል ሥጋን በተዋሐደ ጊዜ መለኮት ሥጋን አልመጠጠውም አላጠፋውምና ሥጋም ተለውጦ መለኮት አልሆነምና መለኮት መለኮትነቱን ሥጋም ሥጋነቱን ሳይለቅ በተዋህዶ አንድ አካል አንድ ባሕርይ የመሆኑ ምሳሌ ነው ለሊ ሱራፊ በጉጠት የያዘው ፍሕም «ከሲራፈልም አንዱ ወደ እኔ ተላከ በእጁም ከመሰዊያው በጉጠት የወሰደው ፍሕም ነበረ አፌንም ዳሰሰበትና አነሆ ይህ ከንፈሮችህን ነከቷል በደልህም ከአንተ ተወገደ ኃጢአትህም ተሰረየልህ አለኝ ኢሳ ፍሕም የሥግው ቃል የን።