Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ትምህርተ አበው ምዕራፍ አንድ(1).pdf


  • word cloud

ትምህርተ አበው ምዕራፍ አንድ(1).pdf
  • Extraction Summary

ርጸበበፎዐ ርሃ ቋዐርበበፎ።

  • Cosine Similarity

ርጸበበፎዐ ርሃ ቋዐርበበፎ ርጸበበፎዐ ርሃ ቋዐርበበፎ ርጸበበፎዐ ርሃ ቋዐርበበፎ ርጸበበፎዐ ርሃ ቋዐርበበፎ ክፍል ፅ መግቢያ ትምህርተ አበው ምንድን ነው። ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክርሰቲያን ብለን የምንጠቀምበት ይህ ቃል አቅሌስያ ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ የተተረጎመ ነው አቅሌስያ ማለት ማኀበር ወይም ጉባኤ ተብሎ ይተረጎማል ይህም በክርስቶስ ስም የተሰባሰቡ ምአመናንና መሰባሰቢያ ሥፍራዎችን ቤቱን ያመለክታል በአንዱ ጌታ ጥላ ሥር የተሰባሰበው ማኀበርና ቤቱ በአንድ ላይ የክርስቶስ አካልና የክርስቶስ ሙሽራ ተብለው ተሠይመዋል ቆሮ ቤተክርስቲያን የተመሠረተችው በመንፈስ ቅዱስ ፍስ ርበበርዐ ርሃ ቋዐኩርጓበበፎ ርጸበበፎዐ ርሃ ቋዐርበበፎ ርጸበበፎዐ ርሃ ቋዐርበበፎ የሕይወት ቅድስና ብ የቤተክርስቲያን አሳብና አቋም የሆነውን እውነት የሚያስተምሩ መምህራ። አ ወጠ ር ጐጉጉ ገው ቃቸውን ክርስቲያናዊ ትክ ብቻ ቻ እጅግ በጣም ጥቁቱ በ ነው ተከ ክርስ በየፅለ በቃልም በሕ ይወትም ር እኳ በሃ ምንኖርበት ዘመንም የቤተ ርስቲ የበለ ጠ ርጸበበፎዐ ርሃ ቋዐርበበፎ በዚህ ሮቶደክሳዊ ያሉን ህታ ጠባቂ አድረጎ ይቆጥራል ወይም ለቆናር ያገገዋል ይህም ማለት በግለሠባዊ ደረጃ ተወስና የሚቀር መሆኑ ሳይሆን ወራሽነቱን ሰቀጣዩጾ ትውልድ ሊያስተላልፍ ከተጣለበት አደራም ጭምር መሆኑን ሊገነዘብ ይገባዋል ማለት ነው በኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስና ትውፊት ሁለት የተለየዩ ምንጮች አይደሉም ኣውነታው የሚነገረን አንድ ብቸኛ ምንጭ መኖሩን ነው እርሱም ትውፊት ነው መጽሐፍ ቅዱስም የሚገኘው በትወፊት ውስጥ ነውጡ ስለዚህ ሁለቱን ለመነጣጠል መሞከር ሁለም ለማቆጨጭ የማደረኢክርስቲያናዊተግባሮር ኅወ ነገር ግን ጥንቃቄ የሚያሻው ጠቃሚ አሳብ ካለፈው ዘመንና ታሪክ የወረስናቸው ነገሮች ሁሉ እኩል ዋጋ ይሠጣቸዋል ማለት አለመሆኑን ነውመጽሐፍ ቅዱስ የጉባኤያት ውሳኔዎችና የመሠረተ አም ። ድንጋጌዎች በመጀመሪያው ደረጃ ላይ ይቀመጣሉ ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ እነዚህን ስ ን ኣውነት የማይለወጡና የማይሻሩ መሆናቸውን ያምናሉ የጉባኤያት ውሳኔዎችም የየራሳቸው ጠባይና ደረጃ አላቸው ቤተክርስቲያናችን የምትቀበላቸው የኒቅያ ዓ የኤፌሶንና የቁስጥንጥንያ ጉባኤያትን ነው በመሆኑም የኒቅያ ጉባኤና ሌሎች በቃልና በልምድ ሲተላለፉ የመጡ ሌሎች ጠቀሜታ የሌላቸው ነገሮችም ከኦርቶዶክሳ ዊው ትውፊት እኩል ዋጋ ሊኖራቸው አይችልም በዚህ ርእስ የምንነጋገርበት አሳብም ተራ ልማዳዊ ውርሶችን አያካትትም ከእውነታውና ከጠቀሜታው አንጻር የተመዘነው የተቀደሰ ትውፊት ግን ከክርስቲየናዊ ሕይወት ጋር የማይለያይ አንዱ አካል ነው ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ትውፊትን የሚያስበው ውስጡ ሆኖ ነው ምክንያቴም ትውፊት በቤተክርስቲያን ውስጥ ያለ የመንፈስ ቅዱስ ምሪት ያለበት ሕይወት ነውና አጠቃላይ የሆነው ጽንስ አሳቡም በአንድ ወቅት ተነግሮና ተዘክሮ የሚቆም ባለመሆኑ በዘመናት ሁሉ ቀጣይነት ያለው ትውፊት የመንፈስ ቅዱስ ምሥክር ነው የማያቋርጥ መገለጥ እና በየዕለቱ የሚሰማ የምሥራች ቃልን የምናስተውልበት መንገድ ትውፊት ነው ጌታችን «ያ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ግን ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል የሚሰማውን ሉ ይናገራል እንጂ አርሱ ከራሱ አይናገርምና የሚመጣውንም ይናገራችኋል እንዳለ ዮሐንስ ይህ ኦርቶዶክሳዊውንና ትውፊትን ለዘላለም ያስተሣሠረ አምላካዊ ቃል ኪዳን ነው በትውፊት ዙሪያ የሚኖረን አጠቃላይ መረዳት በሚቀጥሉት የትምህርቱ ክፍሎች ውሰጥ የሚኖረው ሻ ጫ መሚ ዬ ረጊን ዐ «ፊ ቆራ የምትሠጠውን ክብርና በክር ስቲያ አ ርጸበበፎዐ ርሃ ቋዐርበበፎ ጋ ውሰጥ ተዘረዘ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact