Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ትምህርተ አበ ነብስ timeheret abe nefse.pdf


  • word cloud

ትምህርተ አበ ነብስ timeheret abe nefse.pdf
  • Extraction Summary

ከዕረፍትም ውሃ ዘንድ ይመራኛል » ።በኬበሌቸኬ መጤ ኣህህህየከክ ከዐ ይኸ ድርሰት ለማዕርገ ክሀነት እድገት ለቤተ ክርስቲያናችንስፋት ሌትከቀንለደከሙት ለግርማዊ ቀዳማዊ ኀይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ የተሰጠ ልዩ መታሰቢያ ነው። ያለ ደራሲው ፈቃድ በሙሉም በከፊልም ማሳተም ክልክል ነው። ኛ ኑሮዋቸው። ምእመንም ማለት ዶግ ሰው በቃሉ የሚውል ተናግሮ የማ ይበድል ሀይማኖቱ የጸና ጐዳናው የቀና የተናገሩት ከሚ ጠፋ የወለዱት ይጥፋ ያመኑትን እምነት ከመለወጥ ሕይወት በሞት ይለወጥ ብሎ በተማረው ትምህርትና በተሠራለት ሥር ህህህህህህ«ፎቪከሀ ትሦህርተ አበ ነፍስ ። ኝ ከዚህ ሌላ የተቻለውን ያህል ትምህርቱንና ሥርዐቱን አስ ተያየቱን ሁሉ በጽሑፍ እያደረገ ለሕዝቡ ማዳረስ ከሌሎች ሐዋ ርያት ይልቅ መል ኦክቶችን ጻፈ እነሆ የዓለም ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምበት እርሱ በጸፈው ነው ። ስለዚህ ካህን በድርሰቱ በተግሣጹ ጐልቶ ስለ ሜታወቅ ካሀኑ ኹሉ የሚናገረውንና የሚሠራውን በጽሑፍ መግለጥ አለበት ። « ክርስቶስ እኔ ነኝ ቸር ጠባቂ ራሱን ስለ በጎቹ ይለውጣል »ዮሐ አ ብሎ የተናገረውን ቃል በሥራም እንደ ፈጸመ ካህኑም ተላ ልፎ ስለ ምእመናን ቤዛ ኹኖ መሞት አለበት። ሂሸ ተኛ ኤሏስ ቶፅስ በአንብሮተ እድ የተሾመ መንፈሳዊ ቅንኦ ትና ፍቅረእግዚአብሔርእንዲሁም ፍቅረ ቧጽ ያለው መኾን አለበት።

  • Cosine Similarity

የሚታየው የሀገሬ ካህን ሽማግሌው በማንበብ ወጣቱም በመ ማር ኀላፊነታችን ምን ያህል እንደ ኾነ ዐውቀን ከዓለምትእ መጋኪደ ዝብት ሳንወድቅ ከክርስቶስ በታች ራሳችንን ለሀገራችን ለወገና ችን መሥዋዕት አድርገን እንድንሰጥ መሪ ትሆነን ዙ «ትምህርተ አበ ነፍስ » ማለት የንስሓ አባት የሚሆኑ ለይም ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ለሚደክሙላት ማዕርገ ክህነት ሰዎች የሚማሩት ትምህርት ነው የጠባቂነት ትምህርትም መታሰቢያና መምሪያ እንድትሆን «ትምህርተ አበ ነፍስ » ብዬ ሲባል ይቻላል ምክንያቱም የሰውየነፍሱም የሥጋውም ጠባቂ የሰየምኳትን ይህችን ጽሑና ሳበረክት አባቶች የማያውቁትለኔ ከእግዚአብሔር የታዘዘ ካህኑ ነውና ። ቤተ ክርስቲያን ። ከማንኛውም ቤት ለመለየት ቤተ ክርስቲያን ይላል ምክንያ ቱም ቤተ ዕገሌ ያለ እንደኾን አንድ ሰው የሚያዝበት የተለየ ሀብቱ ይሆንና ያለ እርሱ ፈቃድ ማንም ሊገባ ስለማይችል በግድ ፈቃድ ያስፈልገዋል ቤተ ክርስቲያን ግን በዘር በሀገር በቀለም በቋንቋ በዜግነትና ይህንም በመሰለ ልዩ ልዩ አኳኋን ቢለያይ በክርስቶስ ያመነ የቀና እምነትና ሥርዐት ያለው በአ ንድነት ተሰብስቦ የሚጸልይበት አምልኮቱን የሚገልጥበት ፍላጎ ቱን የሚነግርበት መንፈሳዊ አገልግሎቱን ኹሉ የሚፈጽምበት የክርስቲያን መሰብሰቢያና መወያያ ታላቅ አዳራሽ ማለትነው። ቤተ ክርስቲያን ግን ከዚህ የተለየች የትንሹም የትልቁም የስ ህህህህህ«ፎየከክበዐፒከ«የ የድኻውምየባለጸጋውም ዊ ስንልም ክርስቲያን እን ኒ ግንቡ ብቻ አይክ በክርስቶስ አምነው ክርስቲያን የተባሉኹሉ ል « እርሳቸውንም ክርስቲያንንገራት ደ ክርስቶስ ሲሆን የተመሠረተችው ምስጢራት የአግዚአብሔር ጸጋ ት ይገኝበታል ይህም ተ ክርስቲያን ራስ ኀኒታችን ኢየሱስ ፊ ኀይልን ህህህህህህ«ፎቪቲከሀበ የቤተ ክርስቲያን አባሎች ። የቤተ ክርስቲያን አባሎች አማንያኑ ኹሉ ትንሽ ትልቅ ሴት ወንድ ካህን ሕዝባዊ ሳይል ያመነ የተጠመቀኹሉ ነው ማለት በአንድ አካል ብዙ ሕዋሳት መሰብሰቢያው ግን አናት እንደ ኾነ አማንያኑን ኹሉ አንድ ሪዎ ደርግ የምታዛምድና የምታስተሳስብ ቤተ ክርስቲያን ናት ቤተ ክርስቲያን የሣትለ ንዲት ስትሆን አባሉቿ በ ኹለሞ ደከራላሉ አንደኛሞ ተዋጊ ተዳይ ቤክር ላለች ወይም በዐ ያሉ ምእመናን ይ ባላሉ። ትምህርተ አበ ነፍስ ። አበ ነፍስ ። ይህም ሲሆን አንድ ሰው። ክርስቲያንጠባቂወደክህነትክመግባትበፊትጾ ትምህርተ አበ ነፍስ። ካህንም የሚሆን ሰው እን ዲሁ የተፈጥር ስጦታና ጥሪ ሲኖረው ይገባል ምክንያቱም የሕ ዝቡ መሪየነፍሳቸውም ጠባቂ የትሩፋትአበጋዝ የመልካም ሥራ አብነት ስለ ኾነ አንድ ጊዜ ከጀመረ ወደይ ኋሳ ሊመለስ የማ ይችል ነውና ስለዚህ « ኢየሱስም አለ ማንም የለም ማረሻ በእጁ ይዞወደ ኋላው የሚመለከት ለእግዚአብሔር መንግሥት ን በነገር በአካሄድ በመንፈስ በሀይማኖች በንጽሕና» ጳ ጢሞ እያዖለ ጳውሎስ ጢሞቴዎስን እንደ መከረ ካህን በአካሄዱ ሁል በጠቅላላው ስጫቱ ስለሚገመት በዚህ ኹሉ መጠንቀቅ አለበት ። አንድ ሕዝባዊ ሰው ቢያጠፋ ጥፋቱ ለራሱ ብቻ ነው የካህኑ ጥፋትና ነቀፌታ ግን ለኹሉ ህህህህህ«ፎከወዐህቋበዐዘቲከዐ ሣ ትምህርተ አበ ነፍስ ። አቲከእ«ዐየ ዛ ትምህርተ አበ ነፍስ ። እግዚአብሔር ሕዝቡን ያለ ጠባቂ ከቶ ትቶት አያውቅም ስለዚህ የርሱ እንደራሴ እንደዚህ እያደረገ የቤተ ክርስቲያን ኀላፊ ጠባቂ አበ ነፍስ የሚሆኑትን ኹሉ እግዚአብሔር ሲጠራቸጦ እናገኛለን ይህም ቀጥተኛ ጥሪ ይባላል ። ሀ በመንፈሳዊነት በሃይማኖት በኩል የካህን ሥራው የእግዚአብሔርን ጐዳና ለመጥረግ ሰውን ኹሉ የእግዚአብ ሔር ማደሪያ መንፈሳዊ ዓለም ለማድረግ ስለ ኾነ አስ ቀድሞ እርሱ በመንፈሳዊ ሥራ የበረታ በሃይማኖት የጸና በበጎ ነገር ኹሉ ያጌጠ መሆን አለበት። » ቶ ዛ ትምህርተ አበ ነፍስ ። እርስዋን ገንዘብ ያደረገ ኹሉ ደስታን መታደስን ሪሾም ዕድሜንም ክብር ያለው ሽምግልናንም ገንዘብ አድርጎ ትምህርተ አበ ነፍስ ። መጽሐፍ ቅዱስና በጠቅላላው ሌላም የቤተ ክርስቲያን መጃ ስለዚህ ካህን የሚሆን ኹሉ ይህ የተፈጥር የእውቀት ጸጋና ሕፍ ሁሉ እንደ ቤተ ክርስቲያን ሕዝቡ እንዲ የመረዳት ኀይል በበለጠ ሊኖረው ይገባዋል ። ህህህህህ«ፎከዐህበዓገቲከዐ የቤተ ክርስቲያን ጠባቂ አበ ነፍስ ወደ ክህነት በገባ ጊዜ። ይህንም የመሰሉ ሌሎች የቤተ ክርስቲያን ምሥጢ ራት አሉ እነዚህም ምሥጢራት በክር እከክ መሥራችነት የተ መሠረቱ በነርሱም አማካይነት ጸጋውን ድቁንም የሚሰጥባ ቸው ናቸው «ከምላቱ ም እኛ ሽሌ እ ብ ጸጋም በጸጋ ፈንታ ኦሪት በሙሴ ተሰጥቷልና ጸጋ ግን እውነትም በኢየሱስ ክርስቶስ ኾነ » ዮሐ ዘኪ ህምምሥጠጢራት በክርስቶስ መሥራችነት የተመሠረቱ ክርስቶስ በዕለተ ዐርብ ካይረገው የማዳን ሥራ የመነጩ የማዳን ሥራውም ያለ ማቋረጥ እየቀ ጠለ የሚሄድባቸው ኃይሉየሚፊ ታወቅባቸው ሥልጣኑ የሚገለጥባ ቸው የማንጻትና የማጽናት ሥራው የሚቀጥልባቸው ታላላቅ ምሥጢሮች ናቸው ለምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያንም የሚታይ አገ ልግሎት የጣማይታይሆ ብት አለው የክህነ ት ምሥጢር የሚታየው ኛ የምሥጢራት አገልግሎት ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ሀብትን ያሰጣሉ የማሠርን የመፍታትን ሥልጣን ያስገኛሉ ስንል አን ነደኛ አገልግሎታቸው ፍጹም መሆን አለበት ማለ ት ኣፍኣዊ ነገር ኹሉ ንጹሕ መሆን ሥራውም ከልብ እንዲሠራ ጸሎቱም ከልብ እንዲጸለይ ያስፈል ል። « አሁንም ለራሳችሁ ተጠንቀቁ ለመ ንጋውም ኹሉ መንፈስ ቅዱስ በርሱ ላይ ጠባቆች አድርጎ የሾማችሁየእግዚአብሔርንቤተ ክርስቲያን ትጠብቁዘንድ እርሱ በደሙ የዋጃትን » የሐ ሥራ ብሎ እንዲሁ ቅዱስ ጳውሎስ ያስረዳል። የካህኑ ሥራ ። ቺ የካህኑ ሥራ። « የገዛ ቤቱን ሥርዐት ያሳመረ የታዘዙለትም ልጆች ያሉት በክብድና ኹሉ ሰው ግን የርሱን ቤት ለመግዛት ሳያውቅ እንዴት ይቻለዋል የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ይጠብቅ ዘንድ» ጢሞ ሲል ቅዱስ ጳውሎስ ለካህናት መሪ ቃል ሰጥቷል ። ካህኑ ግን ሕይወቱን ኹሉ ይህን ቅዱስ ተግ ባር አድርጎ መያዝና ሌላውንም ማስተማር አለበት ። ፎከዐሀዉ ትምህርተ አበ ነፍስ ። ቆሞጡ ብስጩ የኾነ እንደ ኾነ ቤተ ሰቡን ምእመናንን ይበትናቸዋል ስሜታቸው ንም ሊገልጡለት አይፈቅዱምካህን ቀርቶማንም ሰው ሊቁጣ ህህህህህህ«ፎቪከሀ ትምህርተ አበ ነፍስ ። ይህም ቀርቶ የንጉሠ ባለሟል የኾነ ኹሉ ይህም ቀርቶ ከፍካሉት ባለሥልጣኖች በሥጋም ኾነ በልዩ ልዩ ምክንያት የተዛመዱ ህህህህህ«ፎቲከክዐከ«የ የካህኑ ትሩፋት ። ልጅ የአባቱን ሀብት ኹሉ እንደሚወርስ የእግዚአብሔር ልጆች ይቅርታ የሚ ያደርጉ ኹሉ በእግዚአብሔር መንግሥት እንዲሠለጥኑና ኹሉን እንደሚወርሱ ቅዱስ ጳውሎስ «ያም መንፈስ ለልባችን ይመሰ ክራል እኛ የእግዚአብሔር ልጆች እንደ ኾነ ልጆቹም ከኾነ እኛ ወራሾቹ ነነ የእግዚአብሔር ወራሾችና የክርስቶስ ባልን ጀሮች ወራሾች ነነ ። ለአእምሮ እንደቅባት የሚሆኑ ልዩ ልዩ መጸሕፍትን በተለይም መንፈሳዊ ነክ የሆኑትን አጥብቆ ማንበብ ይገባል ከዚህም ጋራ የጸኛው መቶ ዓመት ሃይማኖት ሳይንስ ኹኖ ዓለም ኹሉ ስለሚያመልከውለዚህ ተቃራኒ የኾነውን ቀጥተኛ ውን አስረጂ ለመስጠት እንዲችል የፍልስፍና የሳይንስ መጸሕፍ ትን ጠቅላላ ዕውቀት እንሳየክሎፒዲያን ይህንም የመሳሰሉትን ጊዜውን መስለው ለጊዜው ተስማሚ ሆነው የተጻፉትን መጻሕ ፍት ማንበብአለበት ነም ላመ መ ቤተ መጻሕፍት ማቋቋም አለበት ለለምእመናን በዐደባባይ ሊፈጽማቸው የሚገባው ተግባሮች ካህኑ ሕዝባዊ ሳለ ማለት እስከ ተሾመበት ጊዜ ድረስ ኀላ ፊነቱ የግሉ ነበር ቢያጠፋም በራሱ ኀጢአት ብቻ ስለሚፈረ ድበት ፍዳው የቀለለ ነበር ነገር ግን በአንብሮተ እድ ተሹሞ መንፈስ ቅዱስን ከተቀበፅ ወዲህ የሕዝቡ ኀላፊ ኹኖ የሕዝ ቡን ሸክም ራሱ ስለ ተሸከመ ራሱንም ሕዝቡንም ለማዳን እንዲችል ሊያደርገው ሊፈጽመው የሚገባው ተግባርና ግዴታ አለበት ። እ ኔ ትምህርተ አበ ነፍስ ። ተግባር ነው ማለት አንድ አባት ለልጁ ጤና ልብስ ምግብ ይህንም በመሰለ ሥጋዊ ፈቃድኹሉ እንዲያስብና እንዲጠነቀቅ ለት ካህኑ ከዚህ በበለጠ ለመንፈሳዊኑሮው ለመንፈሳዊምግቡ አስተዳደጉ ማሰብና መጠንቀቅ አለበት ምክንያቱም ሰው እንይ ሌላው ፍጥረት በሥጋ ብቻ ሊኖር የማይገባው ፍጥረት ነው ወይም በሥጋ ብቻ ሊለኖር የማይችል ነው ከሥጋ የተወ ለይሥጋከክመንፈስ የተወለይመንፈስ ሲኾን ዮሐቹክ ሰው ከሥጋም ከመንፈስም የተወለይ እንዶ መኾኑ መንፈሳዊም ሥጋ ዊም ምግብ ያስፈልገዋል « ተጽፎዋል ሰው በዕንጀራ ብቻ እን ዳይድን ከእግዚአብሔር አፍ በምትወጣው ቃል ኹሉ እንጂ » ማቴሉቃ ሲል ክርስቶስ መስክሮዋል። ለሞርባንም የተወሰነ ዕድሜ ሊኖር አይገባውም ማለት በኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያናችን ሥርዐት ያመነ የተጠመቀ ኹሉ የእግዚአብሔር ልጅ የቤተ ክርስቲያን አባል የምሥጢር ኹሉ ተካፋይ ነው ስለዚህ ካመ ነበት ከተጠመቀበት ጊዜ ጀምሮ እስከሚሞትበት ጊዜ ድረስ የምሥጢረ ቀርባንና እንዲሁም የሌሎች ምሥጢራት ኹሉ ተካ ፋይ መኾን አለበት ያለዚያ ግን አለሁ አለሁ ሲል የሞተ ነው እንጂ ምንም ተዋሕዶት የሚኖር ሕይወት የለውም ። ይህን ከዚህ በላይየተዘረዘረውንበሚገባ መፈጸም ሰውም ወደ ንስሓ እንዲገሠግሥ መድከም የካህኑ ፈንታ ስለ ኾነ ካህን የኾነው ኹሉ ይህን ምሥጢር ባይፈጽም ወዮለት ። ይህን ኹሉ ለመፈጸም እንኳ ባይቻል ጊዜ ወስኖና ቀን ለይቶ መጠየቅክርስቲያንየኾነ ኹሉ የቤተ ክርስቲያን አባል እንደ መኾኑ መጠን የማንኛውምቅዱስ ነገር ኹሉ ተሳታፊ መኾን አለበት ። መቅድም መግቢያ ዊዊ ፅ የቤተ ክርስቲያን መሠረት የቤተ ክርስቲያን አባሎች የቤተ ክርስቲያን ዓላማ ምዕራፍ መንግሥት የመንግሥት ዓላማ የመንግሥት ሥራ ምፅራፍ የቤተ ክርስቲያንና የመንግሥት ግንኙነት መሠረታቸው ግንኙነታቸው ክፍል አበነፍስ የቤተ ክርስቲያን ጠባቂ ወደክህነት ከመግባቱ በፊት ምፅራፍ የክህነት ፍች የክህነት ጀማሪ ወጻፀወጠሒሑሱ። ምዕራፍ ሥልጣነ ክህነት ምሥጢር እንደሆነ የምሥጢር አገልግሎት የ ሀብተ ክሀነት እንዴት እንደሚሰጥ ቿ ምፅራፍ ካህን በመጀመሪያ ጊዜ በሹመት ቦታው ሲታይ ምዕራፍ የካህኑ ሥራ ክፍል የካህኑ ጠባይና ትሩፋት ማሱ ጅዛ ምፅራፍ ጳ የካህኑ ጠባይ መዐፀርጉን መጠበቅ የመውጫውና የመግቢያው ጊዜ እንዲወሰን ንግግሩ እንዲወሰን ልብሱ የተለየ እንዲሆን ምዕራፍ የካህኑ ትሩፋት ንቃት ተጋድሎ ትሀርምት ገንዘብ አለመውደድ ምጽዋት ትሕትና ርነ ኬኩ ከሠጨዜጨጩ ቿ ርቀ መዓት ዘ ኅዳጌበቀል መሆን ንጽሕና ህህህህህ«ፎቲከክበዐፒከ« በውስጡ የሚገኙ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال