Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ትግላችን_መንግስቱ ኃ ማርያም_8.pdf


  • word cloud

ትግላችን_መንግስቱ ኃ ማርያም_8.pdf
  • Extraction Summary

የትራክተሮችና በአጠቃላይ የሚውሉ አውሮኘላኖችንን ኢንዱስትሪዎች ቱት ወይም የኢንዱስትሪዎች በተፋጠነ ሁኔታ ለመገንባት ት ማዕድን ቁፈራና ልማት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ክፍል በአብዮታዊት ኢትዮጵያ ለሰላም የተደረጉ ጥረቶች ምዕራፍ አስራ ዘጠኝ አብዮታዊት ኢትዮጵያን ለማዳን አማራጭ የሌለው ብቸኛ መፍትሄ ይሆናል የሚል እምነት ስለ ነበረን ዘውዱ በተገረሰሰ ማግስት ገንጣዮቹ ከኢትዮጵያ አብዮት ጋራ እንዲቀላቀሉ አብዮታዊ ጥሪ ከማድረግ በተጨማሪ በተከታታይ ከዚህ የሚከተሉትን የሰላም ጥሪዎች አደረግን ኛ በኢትዮጵያ አብዮታዊያን አስተያየት የውስጥ እግር እሳት ያህል አንገብጋቢ የነበረው የኤርትራ ችግር ከኢትዮጵያ ሕዝብ ተሰውሮ ወይም ምስጢር ሆኖ ሲኖር ፓርላማው ተወያይቶበት ሰላማዊ መፍትሔ ያገኝለት ዘንድ የቀረበለት በአብዮቱ ማግስት በ ዓም አድሚራል ጉሊዩልም ክሚባለው የኢጣሊያ ከፍተኛ የባሕር ኃይል መኮንን ጋር በወታደራዊ መርከብ ወደ አፍሪካ ቀንድ ሁኔታ በቴሌቭዥንና በሬድዮ መግለጫ ሳቀርብ የኢትዮጵያና የአብዮቱ ጠላቶች ሶማሊያዎች ብቻ ሳይሆኑ የውስጥም የውጭም ጠላቶቻችን ብዙ ከመሆናቸው በላይ ከዋርሶ ቃል ኪዳን አባል ሃገር መሪዎች ሁሉ በሞስኮ ተደማጭ ስለሆኑ ሶቭየቶችን ለመቀስቀስ ብቻ ሳይሆን ለማሮጥ ነው የምንፈልገው ሲሉኝ የሽማግሌዎቹ ኮል መንግሥቱ ኃይለማርያም ክጓድ ፊደል ካሰትሮ ጋር በአብዮት አደባባይ ልብ እንዳይቆም መጠንቀቅ አለባችሁ በማለት ከተሳሳቅን በኋላ አሁን ዋናው ጠላታችን ከሶማሊያ በላይ ጊዜ ነው። እነሱም እንደ ኩባዊያኑ የእናንተ ጠላት ሶማሊያ ብቻ ሳትሆን ጊዜም ነው አሉን።

  • Cosine Similarity

በመቶ በላይ የነዳጅ ዘይት ጳን መንግሥታት ትኩረት ቅራኔ በጦርነት እንፈታለን የሚደመስሱበትን ዘመናዊ አገሮች ዓይነተኛ የመሣሪያ እድምተኞችን ለመበቀል ረግ ሲጀምሩ ወታደራዊ ሱን በማስፋት የናቶና የሦስተኛው የዓለም ጦርነት ራቅ ነው በማለት የተነበዩ በመካከለኛው ምሥራቅ እምነት አክራሪነት ሌላ መርሆ ግራ ዘመም የሆነ ከቀሩት የዓለም ማህበራዊ ትግላቕችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትገል ታሪክ በዚህ የጊዜ ክልል ውስጥ በአፍሪካ የተለያዩ ክልሎች ከአውሮፓ የቅኝ ግዛት ኃይሎች ጋር ለነፃነት የሚደረገው ትግል የተጧጧፈ በዓለም ማህበራዊ ኃይሎች የትጥቅ የቁሳቁስ የሞራልና የዲኘሎማሲ ድጋፍ ትብብር ስለነበረ ይህንን አርአያ ተከትለው የነዳጅ ዘይትና የተፈጥሮ ጋዝ አምራች የሆኑትና ሌሎቹም የአረብ መንግሥታት ለአፍሪካ የነፃነት ታጋዮች ግምባር ይሰጡ በነበረው ድጋፍ በአፍሪካ አንድነት ድርጅት በገለልተኛ አገሮች ንቅናቄ በተባበሩት መንግሥታት መድረክ በፀረኢምፔሪያሊስትና በፀረፅዮናዊነት አቋማቸው ከአፍሪካና ከመላው ታዳጊ ዓለም የሚሰጣቸው ድጋፍና ተደማጭነታቸው እየሰፋና እየተጠናከረ ሄደ። ለ ዓመታት የወንድማማቾችን ደም ሲያፋስስ የቆየውን ጦርነት በአስቸኳይ ለማቆም ብቻ ሳይሆን ገንጣዮቹ ትግላቸው ከማህበራዊ ሥርዓቱ እንጅ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር አይደለም ስለተባለና አብዮቱም ለኤርትራ ችግር አማራጭ የሌለው ብቸኛ መፍትሄ ይሆናል የሚል እምነት ስለ ነበረን ዘውዱ በተገረሰሰ ማግስት ገንጣዮቹ ከኢትዮጵያ አብዮት ጋራ እንዲቀላቀሉ አብዮታዊ ጥሪ ከማድረግ በተጨማሪ በተከታታይ ከዚህ የሚከተሉትን የሰላም ጥሪዎች አደረግን ኛ በኢትዮጵያ አብዮታዊያን አስተያየት የውስጥ እግር እሳት ያህል አንገብጋቢ የነበረው የኤርትራ ችግር ከኢትዮጵያ ሕዝብ ተሰውሮ ወይም ምስጢር ሆኖ ሲኖር ፓርላማው ተወያይቶበት ሰላማዊ መፍትሔ ያገኝለት ዘንድ የቀረበለት በአብዮቱ ማግስት በ ዓም በነሐሴ ወር ውስጥ ነው። ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር አይደለም። ምዕራፍ ሃያ ሁለት ከሶማሊያ ተስፋፊ መንግሥት ጋር ወደ ጦርነት ላለማምራት በድህረ አብዮት ኢትዮጵያ የተደረጉ የሰላም ጥረቶች ጎረቤታችን ከሆነው ከሶማሊያ ተስፋፊ መንግሥት ጋር ወደ ጦርነት ላለማምራት የተደረጉትን የሰላም ጥረቶች ከመግለጽ በፊት በቅደሚያ አፍሪካን ያሰለቸው የኢትዮጵያና የሶማሊያ መንግሥታት ጭቅጭቅ በሁለቱ አገሮች መካከል ለተደረጉ አያሌ የወሰን ላይ ግጭቶችና ብሎም ወደ ጦርነት የወሰደን ምክንያት ምን እንደሆነ በአፍሪካ ቀንድ ከኢትዮጵያ የተለየ ወይም የተነጠለ ራሱን የቻለና በነፃ መንግሥትነት ታሪክ የሚታወቅ ሕዝብ ወይም ሃገር ስላለመኖሩና እንዲሁም ዛሬ ሶማሊያ በመባል የሚታወቀውን ጎረቤት ሕዝብ ማንነትና ምንነት ሰፋና ዘርዝር አድርጎ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ማሳወቅ አስፈላጊ ነው ብዬ አስባለሁ። በአፍሪካ ቀንድ ከኢትዮጵያ የተነጠለ አገራዊ ህልውና የነበረው ነፃ መንግሥት በታሪክ የማይታወቅ ከሆነ የሶማሊያ ሕዝብ ምን ነበር። ኛ ቱርኮችና ግብፆች ከኛው ምዕት ዓመት ጀምሮ እየተመላለሱ ቀንዱን ለመቆጣጠር በሞከሩበት ጊዜ ከተፈጠረው ችግር በስተቀርና በኛው ምዕት ዓመት መገባደጃና ከስዊዝ ቦይ መከፈት በኋላ የአውሮፓ የቅኝ ግዛት ኃይሎች ማለትም ኢጣሊያ ኮል መንግሥቱ ኃይለማርያም ፈረንሳይና እንግሊዝ ክልሉን በቅኝ ግዛትነት እስከያዙበት ጊዜ ድረስ ከአክሱም ዘመነ መንግሥት ጀምሮ ከአዱሊስና ከምፅዋ ጋር የኢትዮጵያ ሌላው ጥንታዊው ዓለማቀፋዊ ወደብ ዘይላ ዛሬ በርበራ በመባል የሚጠራው ወደብ መሆኑም በታሪክ የተረጋገጠ ነው። የሶማሊያ ብሔረሰብ ከኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግሥት አስተዳደር የተነጠለው አሻፈረኝ ብሎ በአመፅ በመገንጠል ሳይሆን በአክሱም መንግሥት መዳከምና ብሎም መውደቅ ምክንያት አገሪቱ በደረሰባት ጠቅላላ ድክመት በመላው የአፍሪካ ቀንድ የነበሩ ግዛቶቿን በሙሉ ለመቆጣጠርና ለመምራት ስለተሳናት እየተረሱ ከቀሩት ክልሎች አንዱ ቢሆንም በመሃከለኛው ዘመን በተለይም ከኛው ምዕት ዓመት ጀምሮ እንደገና በኢትዮጵያ አፄዎች ግዛት ውስጥ ስለመተዳደሩ የአፄ ዘርዓያቆብ ታሪካዊ የሶማሊያ ጉብኝትና መዋዕለ ዜናዎች ያስረዳሉ። የኢጣሊያ አ መንግሥት አመራር የጎረቤት መንግሥ አስተደደር ፍፁም ውስጥ እየተላጋ መኖ በኛው ም ዘውዳዊ መንግሥት ቢሞከርም ድህነት የመሳሰሉ ከባድ ኢ ከዚህ በፊት የጠቅላይ ሚኒስትር የተባለው ግለሰብ የተዳከመችውንና እንድትቋቋም ለማድ ማለትም እንደ እ በአፍሪካ አህጉር ቡ የታወቀ ሃገር በቅኝ ማድረጉን መግለጹ ከእነዚህ ከ ለሰላዮቹ በገፍና በ በተመሳሳይ ሁኔታ እንዲሁም በምሥራቅ ልዩ ስጦታ ገዝተዋ በዚህ ዓይነት የኢጣሊያ ፋሽስቶች የኢጣሊያን አመራር ያለበት ሃገር ነች ብለ የፖለቲካ ድርጅትና በጠቅላላው በኢኮኖ ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትገል ታሪከ ጊዜ ድረስ ከአክሱም ዘመነ ያ ሌላው ጥንታዊው ዓለማቀፋዊ በታሪክ የተረጋገጠ ነው። የኢጣሊያ መንግሥት ኢትዮጵያን ች የሚያደራጅ መሆኑን በማጋለጥ ክንፎች ማለትም ዲሞክራቶች በጠቅላላ የፋሽስቶቹን ኢትዮጵያን ም የኢጣሊያ ወራሪ ሠራዊት ወሰን በያዘ ጊዜ ኢጣሊያ ፀብ አጫሪና ትንና ኢጣሊያ ወራሪ ናት ሙሶሎኒ የሮምን ነዋሪ ሕዝብ ኤርትራንና ሶማሊያን በኃይል ቻችን ድንበር ላይ በማከማቸት ቅኝ ግዛቶቻችንን እጃችንን ህ ሃገርህን የምትወድ ኢጣሲያዊ ሥት አስተዳደር የተነጠለው መንግሥት መዳከምና ብሎም በመላው የአፍሪካ ቀንድ የነበሩ እየተረሱ ከቀሩት ክልሎች አንዱ ዓመት ጀምሮ እንደገና በኢትዮጵያ ሪካዊ የሶማሊያ ጉብኝትና መዋዕለ ዳርቻ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ መገባደጃ ላይ በኢጣሊያ የተያዘው በጦር ኃይል ሳይሆን በኢትዮጵያ ደተደረገው ሁሉ የክልሉ ባላባቶች ዳርቻ ያለውን መሬት እየቆረሱ ሥልጣኔ የፈለቀው ከአፍሪካ አህጉር ቀድሞ የሰለጠነውንና በዓለም መንግሥት ሥልጣኔ በመውረስ የመከላከያ ሠራዊቱና በሀብቱ አቻ ነው። በተከታታይ ስለ አፍሪካ ቀንድ በቀይ ባሕር ጠርዝ ላይ ስፍራ አጥንተው እንዲያቀርቡ ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ የኢጣሊያን መንግሥት ከወደብ ይልቅ ወደብ መሥሪያ ቦታ ለመፈለግ የተገደደው ወይም የመረጠው የጥንቱ አዱሊስ ይባል የነበረው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ወደብ በእስላማዊያን ኃይሎች ማለትም በአረቦች ከመፍረሱም በሳይ ፍራሹም ከአክሱም የመጨረሻው ስርወ መንግሥት ጋር አብሮ ስለተቀበረ በአዶሊስ ምትክ የተገነባውም የምፅዋ ወደብና አካባቢው በተለይም የሰሜኑ ክልል የባሕር ዳርቻ በአጠቃላይ ከኛው ምዕት ዓመት ጀምሮ በቱርኮች ተይዞ ስለነበረ ነው። የሶማሊያን ብሔረሰብ ክልል አስመልክቶ የምኒልክና የኢጣሊያ መንግሥት የወሰን ክልል ውል የሚያስረዳው የዛሬው የሶማሊያ መንግሥት ክልል ከኢጣሊያ ወረራ በፊት የኢትዮጵያ አካል የነበረ መሆኑን የሚያስረዳ ሌላ ማስረጃ ነው። ዳግማዊ ምኒል የምሥራቅ ኢትዮጵያ የተወሰነ መሬት ቆር መሠረት የኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረው እ ኪሜትር ሲል የኢ የተስማማነው በየብስ ሁለቱ መንግሥታት ሳይችሉ የሶማሲያ ሕ ከሶማሊያ ጋራ ከነበሩ አገሮች ከሀያ በአቋቋሙበት ቻርተር እየጠቀሰ እንደ ምኞ ቢሞክር ለአፍሪካ የሌለው መፍትሄ መኖር ነው በማለት ኢትዮጵያ ለቻርተሩ እ የአዲሱ የሶማ ውሳኔ አልቀበልም ያ ያለው ወሰን በነፃው የአህጉሩን ውሳኔዎችና የሶማሊያ መንግሥት ዓለማቀፋዊ መድረኮች ያልከሰሰበት ጊዜ የ ለማለት የተገደድኩት የሶማሊያ የነበረው ምኞት እ ሐበሻ ከለሙና ከደ ነው እያሉ ሕዝቡን መሪዎች የየአገሮችን ያሰፈሩትን ውሳኔ ፌ ውሳኔ ወጥተው ም መንግሥት ለአፍሪካ መንግሥት አስታራቂ ወይም ጀምሮ እንደሆነ አስረጂ ይ በኢጣሊያ መንግሥት ነው። በዚህ መሠረት በ ምስት መቶ ኪሜትር ጥልቀት ወደ ፊት ሁኔታው እንዳመቸ ጫሊያ ሰፋሪዎችና የአካባቢው ን ምልክት እንደሚደረግበት ንግሥታት ቅራኔና ብሎም ግጭት የፈጠረው ችግር በኋላ ነፃነቱን ትገላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ ባገኘው የሶማሊያ መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር ለፈጠረው ጠብ ወይም ቅራኔ ዋና ምክንያት ሆኖ ቆይቷል። ዳግማዊ ምኒልክ መልካም ፍቃዳቸው ሆኖ የሶማሊያ ብሔረሰብ ከሚኖርበት የምሥራቅ ኢትዮጵያ ግዛታቸው በኢጣሊያ መንግሥት ጥያቄ መሠረት ከደቡብ ሶማሊያ የተወሰነ መሬት ቆርሰው ሊሰጡ በሁለቱ መንግሥታት መካከል በተደረሰበት ስምምነት መሠረት የኢትዮጵያ መንግሥት ለኢጣሊያ መንግሥት ቆርሶ የሰጠው መሬት ከባሕር ወደ ውስጥ የሚኖረው እርቀት በየብስ መለኪያ ከባህሩ ጠርዝ ጀምሮ ወደ ውስጥ ሦስት መቶ ኪሜትር ሲል የኢጣሊያ መንግሥት በበኩሉ የለም በእርቀት መለኪያነት እንድንጠቀምበት የተስማማነው በየብስ መለኪያ ሜትር ሳይሆን በባሕር መለኪያ ኖቲካል ማይል ነው በማለት ሁለቱ መንግሥታት ስለተለያዩና ይህንንም ልዩነት የሚያስወግድ የጋራ መፍትሄ ለማግኘት ሳይችሉ የሶማሊያ ሕዝብ ነፃነቱን ያገኝና ኢጣሊያኖችም ሶማሊያን ለቀው ይሄዳሉ። የአዲሱ የሶማሊያ ነፃ መንግሥት የየአገሩን ወሰን አስመልክቶ አፍሪካ የተስማማበትን ውሳኔ አልቀበልም ያለበት ምክንያት ዛሬ በኢትዮጵያና በሶማሊያ ሪፐብሊክ መካከል ያለው ወሰን በነፃው በሶማሊያ መንግሥትና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል የተደረገ የጋራ ስምምነት የተከለለ ሳይሆን በኢትዮጵያና በኢጣሊያ መንግሥት መካከል የተደረገ ስምምነት ስለሆነ አዲሲቱ ሶማሊያና ኢትዮጵያ አዲስ የወሰን ክልል መካለልና መዋዋል አለባቸው በማለት ነው። የሶማሊያ መንግሥት ግን ይህንን ዓለም አቀፍ ውሳኔ ባለመቀበል ባገኘው አህጉራዊና ዓለማቀፋዊ መድረኮች ሁሉ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን የወሰን ጉዳይ ያላነሳበትና ኢትዮጵያን ያልከሰሰበት ጊዜ የለም። ማንም ሳያስበውና ሳይጠብቀው የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮት በድንገት በመፈንዳቱ ተስፋፊው የሶማሊያ መንግሥት በኢትዮጵያ ላይ ለመስፋፋት የለውን ምኞት ተግባራዊ ለማድረግ ከዚህ የተሻለ መልካም አጋጣሚ እንደማይገኝ በማመን ኢትዮጵያን ለመውረር የወሰነ መሆኑን በመገንዘብ ከዚህ በላይ የጠቃቀስናቸው የአካባቢው አድህሮት ከሶማሊያ ጋር የተባበሩ ብቻ ሳይሆን ለጠብ አጫሪነትና በሚከፍቱት የሕብረት ጦርነት ቅድመ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት የኤርትራንና የኦጋዴን ጉዳይ ከአፍሪካ አንድነት ድርጅት እጅ አውጥተው ዓለም አቀፋዊ ለማድረግ የሚዶልቱ ሰለመሆናቸውና ለጦርነትም ስለመዘጋጀታቸው በ ዓም መጀመሪያ ላይ አስተማማኝ መረጃ ስለአገኘን ራሳችንን ብቻ ሳይሆን በአጉል የመስፋፋት ስሜት የሶማሊያን መንግሥት ከዚህ ወጥመድ ውስጥ እንዳይገባ ለማዳን የሚከተሉትን የሠላም ጥረቶች ማድረግ ጀመርን። ላልተወሰነ ጊዜ ካልቆየ በ የሶማሊያ መንግሥታት የተከፈለና ከቅኝ ገዥዋ ሲጓተት ቆይቶ እስከ ኢትዮጵ አብዮታዊው የኢትዮጵ ውስብስብ ውስጣዊ የፖለቲካ ቀውስ ሕዝቡን ለረሀብ አደጋ ጋር በትጥቅ ትግል ላይ እያለ ላለማዋጋት ብርቱ ጥንቃቄ ሁለተኛው የዓለም መንግሥት ሶማሊያ አለኝታዬ ጊዜ ድረስ የኢትዮጵያ ይህንን የኢትዮጵያ አለ ርዳታ የአፍሪካን ቀንድ ቅኝነት ነፃ ስለመሆን ጉዳዩ በአነሱት ጥያቄ ሳይሆን አገሮች ማለትም እንግሊዝ ከተሸናፊዎቹ መንግሥታት ግዛቶቿ የነበሩትን አገሮች ማግኘት አለባቸው በመባሉ የሶማሊያ ሕዝብ መከፋፈል ሳይሆን አንዱና የ ለማድረግ የተደራጀ ወይም እነሂህን የአባባቢውን ፀጥታ ገጠሬ ወይም ከብት አርቢ ከ እስከ ል የተደረገው የዘጠና ዘጠኝ ባቡሩን መስመር ለኢትዮጵያ ለጋምት እንደሚችለው በዚህ ባ ወደብ በውሉ ጊዜ አጋማሽ ከኢትዮጵያ የተነጠለና አንድ ብ ነገር አይደለም። ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ከተጠናቀቀ በኋላ በቅድመ አብዮት ኢትዮጵያ የኃይለሥላሴ መንግሥት ሶማሊያ አለኝታዬ ናት ወይም ክልሉን የአውሮፓ ቅኝ ገዥዎች እስከወረሩት ጊዜ ድረስ የኢትዮጵያ መንግሥት የአስተዳደር ክልል ነበረች የሚል አቋም ነበረው። የኢትዮጵያ መንግሥት በታሪክ ለሶማሊያ ሕዝብ ነፃነት በገሀድ ጥብቅና የቆመበት ጊዜ ያለመኖሩ ብቻ ሳይሆን የሶማሊያ ብሔረሰብ ለነፃነቱ ይንቀሳቀስና ይታገል ዘንድ ኢትዮጵያ የሰጠችው አመራር የመንፈስና የቁሳቁስ ድጋፍ የለም። የጂቡቲ ሁኔታ በየጊዜው እየተለዋወጠ ሄዶ በኢትዮጵያ ምሥራቃዊ ክልልና በሕንድ ውቂያኖስ ዳርቻ ፈረንሳይ አንድ ስትራቴጂያዊ አቀማመጥ ያለው ትንሽ መንደርና ሕዝብ ቅኝ ገጽ ቢያደርጋትም ለ ዓመታት የተደረገውን ውል መሠረት በማድረግ ብቻ ኢትዮጵያ ጂቡቲን አለኝታዬ ብትል አግባብ ሲሆን የሶማሊያ መንግሥት አቋም ግን የመስፋፋት ዓላማውን የማራመድ ተግባር ነው። በነፃነቱ መቃረብ መደሰት የነበረበት ከኢትዮጵያና ከሶማሊያ ሊሰነዘር የሚችለውን ጥቃት በመፍራት ላይ ባለበት ጊዜ የሶማሊያ ተስፋፊ መንግሥት የጂቡቲን ሕዝብ ነፃነት ክፉኛ ሲቃወም የኢትዮጵያ አብዮታዊ መንግሥት የሕዝቡን ነፃነት በመደገፍ ለነፃነቱ ግኝት የሚያሰፈልገውን ሁሉ የበኩሉን ማናቸውንም ርዳታ ከመስጠት ፋንታ ነፃነቱን መቃወም የአብዮታዊያን ተግባር ሊሆን የማይገባ ከመሆኑ ባሻገር ከዚህ በፊት በሶማሊያ ሕዝብ ነፃነት ጊዜ የተሰራውን ስህተት መልሶ መድገም እንደሆነ ታመነበት። ወዳጅነትና ጉረቤትነት ብቻ ሳይሆን ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ታሪካዊ አንድነት ያለውን ሕዝብ ፈቃድና ፍላጎት ማሟላትና ነፃነት መደገፍ ክሁሉ በፊት ሦስቱን ማለትም የኢትዮጵያ የጂቡቲንና የሶማሊያን ሕዝቦች አስፈላጊ ካልሆነ የጦርነት ውድመትና ጥፋት ማዳንና በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት ይፈጠር ዘንድ በኢትዮጵያ ሕዝብ የተወሰደ አንድ በጎ እርምጃ ነው ተብሎ መተርጎም ያለበት ውሳኔ ነው የሚል ነበር። እኛ ኢትዮጵያዊያን እስከ ዛሬ የምናውቀው በሁለቱ አገሮቻችን መካከል ያለው ወሰን የተከለለው የሶማሊያ ሕዝብ ነጻነቱን ከማግኘቱ በፊት በቅኝ ገዥዋ በኢጣሊያና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል በተደረገ ስምምነት ስለሆነ በነፃዋ ሶማሊያና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ሌላ አዲስ የወሰን ክልል ስምምነት መደረግ አለበት ማለታችሁን ብቻ እንጂ አንተ እዚህ እንዳቀረብከው ወይም ከመሪህ እንደተላከው አሁን ካላችሁ ይዞታ በተጨማሪ ከኢትዮጵያ የምትጠይቁትን መሬት ወይም እናንት ወሰን ብላችሁ ስለምታስቡት የምናውቀው ነገር ሰለሌለ ይህንን ልትገልፅልኝ ትችላለህ። ዶክተር ከኢትዮጵያ ጋር ኮማንዶ የሚባ ኢትዮጵያ ግዛት ሠራዊት የማዳ ሶማሊያ ጎሬላዎች የጦርነቱ ሕብረትን ኮሚ ጸሃፊ ጓድ ብሬ በዚህ ጉ ብርሃኑ ባይህ አበበ ወዘተ ና በባዕዳን ምክንያት የመሣሪያ አመራር የሶማ እየተማጠኑና እያባ ትገለችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትገል ታሪክ ስልቶች ናቸው ብለን ነው ይህንን ሃሳብ አቀረበልን ብዬ ኢትዮጵያም አልተለወጠችም ጊዜ ስለተገባደደ ለሦስተኛ አይነት የሚደረግ ውይይት ዘመድና የፖለቲካ አማካሪ ጠኝነት ማወቅ ስለነበረብኝ ባለፉት የሁለት ቀናት ወይም የተላከው ከእኔ ጋር ናንተ የመሬት ጥያቄ እኔ ምን ል ነው። የኢትዮጵያ ቡድን በበኩሉ የሚለው ይህንን ያህል መሬት ቀርቶ የኢትዮጵያን ሕዝብ አንድ አጥቅ መሬት ቆርሶ ለማንም የመስጠት ሥልጣን ያለው ተቋም ወይም ግለሰብ ዛሬ በኢትዮጵያ የለም ለቃመንበር መንግሥቱ ራሱ እዚህ ቢገኝ ይህንን ማድረግ አይችልም። እንዲህ ያለ የሸንጋዮች ምርጫ የታሰበውና የስብሰባው ስፍራ ኤደን ላይ እንዲሆን የተደረገው ሶማሊያ የቀይ ባሕርና የህንድ ውቅያኖስ ተዋሳኝ ሃገር ብቻ ሳትሆን የአረብ ሊግና የእስልምና አማኞች ማህበር አባል በመሆኗም ውሎ አድሮም ሊፈጠር በሚችለው ቀውስ የሶማሊያ እብሪትና ህገ ወጥ ወራሪነት አንፃር በሶሻሊስቱ ዓለም በአጠቃላይ በሶቭየት ሕብረት በተለይ ለሚወሰደው እርምጃ የተጠቀሱት አገሮች በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ተብሎ እንጂ ሶማሊያዎቹ በኤደኑ ባልሆነ ሁኔታ የጀርመኑ የኩባው መሪ ጓድ ፊደል ቀን ዓም ለ ወደ ሶማሊያ የሄ አበባ ባለው የሶቭየት ሕብረ አበባ ከመሸ በኋላ ስለነበር ከጠዋቱ ወደ አራት ሰዓት የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ጓድ ፊደል ካስትሮ እንደጎበኙና ከፕሬዝዳንት በሰፊው መወያየታቸውን ሶማሊያን ለብዙ ጊዜ መሆኑን ከነገሩን በኋላ መንገድ ይፈታል ብለው ሶማሊያዎቹ በጣም ጦርነቱን ግን እነሱ እንደ ልመናና ምክሮች ሳይቀበሉ ጋር ብቻ ሳይሆን ከመላው አያጠራጥርም። ኩባኖችና የመናዊያን ብቸኛው መፍትሄ ፈላጊ ሰፊዋና ትልቋ ኢትዮጵያ ብቻ ናት የሚል አስተያየት ሳይቃጡ ቀደም ብዬ ለመግለፅ እንደሞከርኩት የሶማሊያ ተስፋፊ መንግሥት በኢኮኖሚውና በተለያዩ ማህበራዊ መስኮች በሶቭየት ሕብረት በተለይ ኩባንና የመንን ጨምሮ መላው የሶሻሊስት መንግሥታት ከፍ ያለ ድጋፍ ከመስጠት በላይ የጄነራል ዝያድ ባሬን መንግሥት ኢትዮጵያ ብትወረው ራሱን ለመከላከል እንዲችል ባስታጠቁት የጦር መሣሪያ እጅግ ተኩራርቶና ተብቶ የኢትዮጵያን ሕዝብ አብዮት ፍንዳታ አጋጣሚ ጠብቆ ለወረራ መሰናዳቱን ማውገዣ መድረክ ነው ያደረጉት።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact