Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቤቱ ሳይሆን ወደ ማረፊያ ጭምር ስለደርግ ማወቅ ረታዊ ለውጥ በመታገል ከገባነው አብዮታዊ ቃል ፍብን በማለት ምለን ነው። ወይንም እንደሚያምነው ቶ እማኝ ተቆጥሮና ጠበቃ ወደን በገባንበት የደርጉ ጓዳዊ ል ለቃመንበራችን አድርገን እውነተኛ የፖለቲካ እምነቱን ኪዳን ነው። በዚህ አይነት ቅሬታዬን የገለጽኩት ተስፋ አቀፍ ደረጃ በአምራቾች መስክና ክፍለ ኢንዱስትሪ ህሇ ባለፈ በተግባር ይቻላል የተሞሉ መሆናቸውን ነው ቴክኒካዊ ባህሪ በአምራቾች የሚያስፈልጋቸው የማምረቻ በውል የሚያውቅ ባለሙያ ገው ግምገማ ነው። ይህ ሁሉ ስህተትና ጉድለት ኖሮም ባሕር የሆነውን ሥራ ለመምራት በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ውስጥ የተደራጀው የሰው ኃይል ከሚፈለግበት ተልዕኮና ተግባር ከእደጥበቡ ባለሙያዎች ቁጥርና ስርጭታቸው ጋር ሲነፃፀር ያለማጋነን ዓባይን በማንኪያ ለመጭለፍ እንደመሞከር ነው።
የነበሩ ታዋቂ የፖለቲካ የተለያዩ ግን ያልተሳኩ ትግላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ ይህንን በተመለክተ ኢትዮጵያ ፈላጭ ቆራጭ ከሆነ ዘውዳዊ አገዛዝ ወጥታ ለሕግና ለሕዝብ ፈቃድ ተገዝቶ በሚመራ ሪፐብሊካዊ መንግሥት መተዳደር አለባት ከሚሉትና በድህረ ፋሽስት ኢትዮጵያ አፄ ኃይለሥላሴን አምባገነናዊ አገዛዛዎፇን ትተው መስተዳዳሩን ለሕዝብ በመስጠት እንደ ሰለጠኑት ነገሥታት ለሕግና ለሕዝቡ ፈቃድ ተገዝተው በሰላም ይኑሩ ብለው ከመከሩ ሰዎች አንዱ የነበሩት ቢትወደድ አዳነንእና እድምተኞቻቸውን ከሀያ አምስት ዓመታት የሰቆቃ ግዞት በኋላ አብዮታችን ነፃ ባወጣቸው ጊዜ በአገሪቱ ብዙሃን ማሰራጫ የሰጡትን ታሪካዊ መግለጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደማይዘነጋው ተስፋ አደርጋለሁ። መላው ዓለም ከኢትዮጵያም ህብረተሰቦች ምሁራን ነን የሚሉት ጭምር አንድን ማህበራዊ ሥርዓት መለወጥ ዓላማው ያደረገ ሕዝባዊ አብዮትንና በአንድ የፖለቲካ ቡድን ወይም አማ እድምተኞች የአንድን መንግሥት የአመራር ማዕከል ግለሰብ ወይም አካል በሌላ ግለሰብ ለመለወጥ ወይም ለመገልበጥ ከሚደረግ መፈንቅለ መንግሥት ጋር ያለውን ከፍ ያለ ልዩነት ከመረዳት ጉድለት የተነሳ ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዝብ ማህበራዊ አብዮት የሚድኸው መፈንቀለ መንግሥት ከማለታቸው ሌላ ደርግ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ዘውዱ እስከ ተገረሰሰበት ጊዜ ድረስ የነበረውን የመጀመሪያ የሽግግር ጊዜ ወይም ሂደት የተለያየ ትርጉምና ስም ሰጥተውት እንደ ነበር የሚታወስ ነው። ም እድል የኢትዮጵያ ይም አብዮታዊው ወቅት የሚሉት ጭምር አንድን በአንድ የፖለቲካ ቡድን ግለሰብ ወይም አካል መንግሥት ጋር ያለውን ሕዝብ ማህበራዊ አብዮት ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ር ጊዜ ወይም ሂደት ያጣ በፍርሀት ውሳኔ ሳይሆን ይሄንኑ የተሳሳተ አሉ። የአብዮቱ የኢትዮጵያን ሕዝብ ትፅግሥት አስተዋይ ልማስደነቅ በነበረን ሕትደን የነበረው በሕ ስለ ደርጉ አብዮታችን የሚድኸው የኢትዮጵያ ሕዝብ የ በአርቃቂ ጉባዔ ሲዘጋጀ የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ድምፅ ለማቅረብ በ ይታወስ እንደሆነ ወራት መበተናቸው እገዛዝ መሣሪያ ሆኖ ሕዝብ እንደሚወክል የሥልጣን ርክክብ በ በኢትዮጵያ ሕ ቶብሎ ለሕዝብ ቃል እንደሚፈልጉት የኢ ተብሎ ባይታሰብም በቀ ለውጥ ያስገኛል ብለን መገመት ብቻ የምንጠብቀው ሕገ ተባባሪዎቻችን አማካ የአርቃቂው የአሮጌው ሥርዓት የፖለቲካ ለውጥ እንኳን አባላት አፍራሽ ወይም ጠቅላይ ሚኒስትሩን የ አንባቢ እንደሚያስ በጠቅላይ ሚ ወይም ሁለቱንም መንግሥት ረቂቅ ላይ የኮሚሽኑን አባላት መንግሥቱን አርቃቂው ባሉበት መድረክ የኢ ሁኔታ መልስ የሚሰጥ የአንድን ግለሰብ መለኮ በከንቱ ነው የምታባ ካልሆነ ድረስ ከእኛ ጋር ለሌላ ሰማንያ ዓመታት በረም። በኢትዮጵያ ሕዝብ ትዕግሥት ማለቅና አመፃዊ ቁጣ ምክንያት ለሦስተኛ ጊዜ ይሻሻላል ተብሎ ለሕዝብ ቃል የተገባለት ሕገ መንግሥት ደርግና መላው የኢትዮጵያ አብዮታዊያን እንደሚፈልጉት የኢትዮጵያ ማህበረ ኢኮኖሚያዊ የእድገት አቅጣጫ የሚለውጥ ይሆናል ተብሎ ባይታሰብም በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ፈላጭ ቆራጭ መለኮታዊ ሥልጣን ላይ መሰረታዊ ለውጥ ያስገኛል ብለን ገምተን ነበር። በአብዮቱ ፍንዳት ማግሥት ከንጉሠ ጀምሮ የንጉሣዊያን ቤተሰቦችን የመሣፍንቱን የመኳንንቱንና የአፄ ኃይለሥላሴ መንግሥት ባለሥልጣኖችን ልዩ ልዩ የገቢ ምንጮች ቋሚና ተንቀሳቃሽ ሀብቶችን አይነትና መጠን አጥንቶና አጣርቶ እንዲያቀርብ ያቋቋምነው አጣሪ ኮሚቴ ንጉሠ በስዊዝ ባንክ አስቀምጠዋል ስለሚባለው ገንዘብ ከዚህ ቀጥሎ የተመለከቱትን መረጃ አቅርቦልናል ኛ ራስ ተፈሪ የንግሥት ዘውዲቱ እንደራሴና አልጋ ወራሽ ሆነው በ ዓም አውሮፓን በጎበኙበት ጊዜ አውሮኘላኖችና የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች የህትመትና የህክምና መሣሪያዎች ወዘተ መግዣ ተብሎ መጠኑ በውል ያልታወቀ ገንዘብ ይዘው በመሄድ በስዊዝ ባንክ ካስቀመጡ በኋላ ተገዝተው ወደ ሃገር የገቡት ሁለት ትንንሸ አውሮኘላኖችና የህክመና መሣሪያዎች ብቻ እንደሆኑ ኛ ንጉሠ ነገሥት ከሆኑ በኋላ ባለቤታቸው እቴጌ መነን ንግሥት ዘውዲቱን ተክተው የእየሩሳሌም ገዳም የበላይ ጠባቂነት ከተሰጣቸው ጊዜ ጀምሮ በእሥራኤል ባንክ ሂሳብ ከፍተው በየዓመቱ መጠኑ የተሰወረ ገንዘብ ይልኩ እንደነበረ ኛ ከ ዓም ተብሎ በሚጠራው ሰፍራ የነበረው ወደ መንግሥት በ ዓም የመፈንቅለ ምስጢር ለሕዝብ በማጋለጣሽ የተቀረው እስከ አብዮቱ ኛ በ ዓም ያለመሳካቱ እየታወቀ ገንዘብና ወርቅ በጠላት ካይሮና ካርቱም ባንኮች ኛ በመጨረሻም ለእሳቸው ለቤተሰቦ ከተመደበው ገንዘብ ሌላ እንዲላክ ተብሎ በአገሪቱ ባ መነን ጋር ወደ እሥራኤል በእንግሊዝ መንግሥት ር ለሰሜን ምዕራብ አርበኞች በኢትዮጵያ መንግሥት ኛ የፋሽስትን በመበተኑ ንጉሠ ከጦር የኢጣሊያ ቅኝ መሆኗን ሃገር የትም ያለውን የኢ ነው ሊል ስለሚችል በ የተቀመጠ የኢትዮጵያ ሂሰባቸው እንዲዛወር መደረ ገንዘብ ወደ መንግሥት ቺ ውጤት መረጃ በማግኘታ ቢሆን ሊያቃልል የሚችል በስዊዝ ባንክ ገንዘብ ብቻ አልነበሩም። ቤተሰቦችን የመሣፍንቱን የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች እንደነበረ ልዩ ልዩ የገቢ ምንጮች ቋሚና እንዲያቀርብ ያቋቋምነው አጣሪ ከዚህ ቀጥሎ የተመለከቱትን ኦልጋ ወራሽ ሆነው በ ኑ በውል ያልታወቀ ገንዘብ ሃገር የገቡት ሁለት ትንንሸ ቴጌ መነን ንግሥት ዘውዲቱን ጊዜ ጀምሮ በእሥራኤል ባንክ ትገለችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ ኛ ከ ዓም ጀምሮ በሲዳሞ ከፍለ ሀገር በክብረ መንግሥት አውራጃ አዶላ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ሲመረት የነበረው ወርቅ በሙሉ እስከ ዓም ድረስ ሲገባ የነበረው ወደ መንግሥት ግምጃ ቤት ሳይሆን ወደ ቤተ መንግሥት ግምጃ ቤት እንደሆነና በ ዓም የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ጊዜ አማቂያኑ በብዙሃን ማሰራጫ ይህንን ምስጢር ለሕዝብ በማጋለጣቸው የምርቱ ከፊል ወደ መንግሥቱ ግምጃ ቤት እንዲገባ ሲወሰን የተቀረው እስከ አብዮቱ አጥቢያ ድረስ ወደ ቤተ መንግሥቱ ግምጃ ቤት እንደሚገባ ኛ በ ዓም የፋሽስት ኢጣሊያ ወረራን ለመመከት የተደረገው ጥረት ያለመሳካቱ እየታወቀ በመጣ ጊዜ በሃገር ውስጥ ባንኮችና በመንግሥት ግምጃ ቤት የነበረ ገንዘብና ወርቅ በጠላት እጅ እንዳይወድቅ ተብሎ በንጉሠ ስም ወደ እየሩሳሌም ወደ ካይሮና ካርቱም ባንኮች ስብለመላኩ ኛ በመጨረሻም ንጉሠ ወደ አውሮፓ ሄደው የፖለቲካ ትግል ያደርጉ ዘንድ ሲወሰን ለእሳቸው ለቤተሰቦቻቸውና ለአገልጋዮቻቸው መተዳዳሪያ ለፖለቲካ ሥራ ማስኬጃ ከተመደበው ገንዘብ ሌላ ከአውሮፓ እና ከሰሜን አሜሪካ የጦር መሣሪያ እየተገዛ ለአርበኞች እንዲላክ ተብሎ በአገሪቱ ባንኮችና በመንግሥቱ ግምጃ ቤት ከነበረው ገንዘብ ከፊሉ ከእቴጌ መነን ጋር ወደ እሥራኤል ሲላክ የተቀረው ከንጉሠ ጋር ወደ አውሮፓ እንደሄደና ንጉ በእንግሊዝ መንግሥት ርዳታ በሱዳን በኩል ወደ ሃገር ሲገቡ በእንግሊዝ መንግሥት ችሮታ ለሰሜን ምዕራብ አርበኞች ከታደለው ጥቂት መሣሪያ በስተቀር ለኢትዮጵያ አርበኞች በኢትዮጵያ መንግሥት ወጪ ምንም ዓይነት መሣሪያ እንዳልተገዛ ኛ የፋሽስትን ወረራ በየጦር ግንባሩ ይከላከል የነበረው የኢትዮጵያ ሠራዊት በመበተኑ ንጉሠ ከጦር ግምባር ሲመለሱ ወራሪው ሠራዊት አዲስ አበባ ከገባና ኢትዮጵያ የኢጣሊያ ቅኝ መሆኗን ዓለም አውቆ ከተቀበለ ወራሪው መንግሥት በሃገር ውስጥና በውጭ ሃገር የትም ያለውን የኢትዮጵያ መንግሥት ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረትና ገንዘብ አለኝታዬ ነው ሊል ስለሚችል በሰሜን አሜሪካ በአውሮፓ በማዕከላዊ ምሥራቅና በአፍሪካ ባንኮች የተቀመጠ የኢትዮጵያ መንግሥት ገንዘብ በሙሉ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ስም በግል የባንክ ሂሰባቸው እንዲዛወር መደረጉንና ከነፃነት ግኝት በኋላ በግል የባንክ ሂሳባቸው የተቀመጠው ገንዘብ ወደ መንግሥት ሂሳብ ወይም ባንክ እንዳልተዛወረ የሚያስረዳው የጥናትና የምርመራ ውጤት መረጃ በማግኘታችን ነው ቢያንስ የኢትዮጵያን ሕዝብ ወቅታዊ ችግር በመጠኑም ቢሆን ሊያቃልል የሚችል ገንዘብ አለ ብለን ለማመን የቻልነው። ጊዜ ነው። በማፍረስ ረገድ በተወሰዱት ን ብቻ ሳይሆን በመጀመሪያ ያ ሕዝብ ማህበራዊ ዕድገት ዓም እስከ ዓም ድረስ ሐፉ የመጨረሻ ገፆች አንባቢ ክፍል መሬት ለአራሹ ምዕራፍ አስራ ሦስት የገጠሩን የእርሻ መሬት የአርሶ አደሩ ይዞታ የሚያደርገው አዋጅ ጥናትና መሰናዶ የገጠሩን የእርሻ መሬት የይዞታ ለውጥ አስተዳደር ወይም አዋጅ ወዘተ ማለት ሲቻል ለዚህ ርዕስ መሬት ለአራሹ የተሰኘውን ርዕስ የመረጥኩት የኢትዮጵያን አርሶ አደሮች የአያሌ ምእት ዓመታት የመሬት ጥያቄ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ታሪካዊ መልስ ባገኘበት በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮት የገጠሩን መሬት የአርሶ አደሩ ይዞታ የሚያደርገውን የመሬት ለአራሹ አዋጅ በተግባር የመተርጎም ተልዕኮ በነበረው በእድገት በሕብረት የእውቀትና የሥራ ዘመቻ ዘምተው አርሶ አደሩን ከማይምነት ለማላቀቅ ቀለም ሲያስተምሩ በፖለቲካ ሲያነቁና ብሎም መሬት ሲያከፋፍሉ በፀረሕዝብ ፊውዳሎች የተገደሉትን በሚኖሩበት ዳስ ሌሊት እንደተኙ በእሳት የጋዩትን በደራሽ ውሃ የተበሉትን ወዘተ ወጣቶች ለማስታወስ ነው። ልገን አዋጁን በጥቂት የወረቀት በምን አይነትና መጠን እንደሚለወጥ የገጠሩን መሬት ባለቤት ወይም ባለ ዮታዊ ድሉን እንዳይነጠቅ ማስታጠቅን ቃቄ ማድረግ የሚያስፈልግ ሰለነበር ፀ ዓም ሐምሌ ወር መገባደጃ የመሬት ይዞታ ጥናት እንዲጀመር እንዳይጋበዙብን በማለት የመሬት ትገላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ ጥናቱን የሚያጠኑ ባለሙያዎች መካከል ብዙ ያከራከሩ ጉዳዮች ሰለነበሩ ከጠበቅነው በላይ ረዘም ያለ ጊዜ ወስዷል። ሁለተኛውን አከራካሪ ነጥብ ወይም ለእያንዳንዱ ገበሬ የሚሰጠውን የእርሻ መሬት መጠን በተመለከተ በኢኮኖሚያዊ ስሌትም ሆነ ከመሬት ቁጠባ አመለካከትና ከገበሬው አቅም አንፃር ሲታይ ሁለት ጋሻ የእርሻ መሬት ለእያንዳንዱ ገበሬ መስጠት እንደማይቻል ከብዙ ክርክር በኋላ ለመስማማት ተቻለና አጥሂ ባለሙያቹ የመጨረሻ ትልቁን የመሬት መጠን ወይም ጣራውን ከአንድ ጋሻ ጀምረው ከዚያ በመለስ የተለያዩ አማራጮችን ከመጨረሻው መጠን ወይም ወለል ጋር አጥንተው እንዲያቀርቡልን ውሳኔ ተሰጥቶ ጥናቱ ለሦስተኛ ጊዜ እንዲመለስ ሲደረግ በዚያም ጊዜ አንድ ጥማድ በሬ ያለውና ራሱ አርሶ የሚበላ ብርቱ ገበሬ በአንድ ዓመታዊ የእርሻ ወቅት ማረስ የሚችለው የመሬት መጠን ምን ያህል ሄክታር እንደሆነና አባወራው ገበሬ ራሱን ጨምሮ አምስት ቤተሰብ ያለው ቢሆን የዓመት ዘሩን የዓመት ጉርሱን የዓመት ልብሱንና ወዘተ የሚያስፈልጉትን ለማግኘት ለአጠቃላይ ፍጆቱ ማምረት ከሚችለው ምርት መጠን ጋር አገማምቶ መጠኑን በኪሎ ክብደትና እንዲሁም በገንዘብ አይነት እንዲያቀርቡልን መመሪያ ሰጠን። ሆመ ና ለመሬት አዋጅ የተደረገው የድጋፍ ሰልፍ እድገት የገጠሩን የእርሻ ማህበር ታህታይ እርምጃ ለመውሰድ ለማድረግ የተዘጋጀና ማሰማራት ወይም የዘመቻው መ የእውቀትና የሥራ ተልዕኮ የመሬት ኡአ መካከል በመገኘት ድል በጠቅላላው ስለ አዋጅ ለኢትዮጵያ ፋይዳ በማስረዳት ሉ ውስጥ ተማሪው ም ከነቤተሰቡ ከማይ በአዋጁ ድንጋጌና ከበርቴዎች ገባር ብዛትና ተፈጥሮአዊ ገበሬው የማንም እንዲላቀቅ የራሱን ሕዝቦች ሳያስነጥቅ ለ በደርጉ የእቅድ ዘምቶ ተግባራዊ እን ወገናቸውን መውጋት ከመሄዳቸው በላይ የ ላይ መጠነ ሰፊ ጦር ታይምሰ ወርሃዊ መጽ ገፅታ ላይ ኢትዮጵያ እያጋያት ወደ መሀሉ የአዲሲቱ ኢትዮጵያ ምዕራፍ አስራ አራት እድገቱ በሕብረት የእውቀትና የሥራ ዘመቻ የገጠሩን የእርሻ መሬት የአርሶ አደሩ ይዞታ የሚያደርገውንና የጉልታዊውን ሥርዓተ ማህበር ታህታይ መዋቅር ወይም ዋና የኢኮኖሚ መሠረት የሚያፈራርሰውን አብዮታዊ እርምጃ ለመውሰድ ከተደረጉት ጥናትና መሰናዶዎች አንዱ የመሬት አዋጅ ተግባራዊ ለማድረግ የተዘጋጀና የተደራጅ መጠነ ሰፊ የሰው ኃይል በመላው የኢትዮጵያ ገጠር ማሰማራት ወይም ማዝመት ነበር። የጉልታዊው ገዥ መደብ ቁንጮ የነበረው ዘውድ መገርሰስ ጥቂት ቀንደኛ አባላቱ በቁጥጥር ስር መዋል ብቻ የጉልታዊ ሥርዓት ማህበራዊ መሠረትና ጠቅላላ እክቱ ፈረሰ ማለት ካለመሆኑ ባሻገር ሰፊው ሕዝብ አልነቃም አልተደራጀም አልታጠቀም የአሮጌው ሥርዓት አራማጅ ኃይሎች በፖለቲካና በኢኮኖሚ ኃይላቸው በጥንካሬ እየታገሉን ባሉበት ጊዜ ከእውነተኛ የአብዮቱ ወገኖች መካከል ሕዝባዊ መንግሥት ዛሬ አሁን የሚል ካለ ሳይንሳዊ የሆነ ምክንያቱን ይዞ በኢትዮጵያ ሕዝብ ፊትና በዲሞክራሲው መድረክ ላይ በግልፅና በገሀድ ሊከራከረን ሲገባ የኢትዮጵያን ገበሬዎች የአያሌ ምዕተ ዓመታት ዲሞክራሲያዊ የመሬት ጥያቄ መልስ እንዳያገኝ ገበሬው እንዳይታጠቀና እንዳይደራጅ የማድረግ መብት የለውም። ከሶሻሊዝምና ብሎም ከኮምኒዝም ማህበራዊ ሥርአትና ሥልተ ምርት አኳያ የመሬት ለአራሹ አብዮታዊ እርምጃ አርሶ አደሩን ከባርነትና ከገባርነት ነፃ ካወጣ በኋላ ደረጃ በደረጃ አያሌ ውስብስብ የትግልና የግንባታ እርከኖችን ተሸጋግሮ በክፍተኛ ደረጃ የሳይንስና የቴክኖሎጂ ተጠቃሚ በመሆን ምርትና የምርት ኃይሎችን በማሳደግ የተትረፈረፈ ምርት በማምረት የምርትና የሥራ ክፍፍሉ ከእያአንዳንዱ እንደ ችሎታው ለእያንዳንዱ እንደ ፍላጎቱ መከፋፈሉ ደረጃ ከመድረሱም ባሻገር ከመሬት ለአራሹ አዋጅ አንፃር የሶሻሊዝምና ብሎም የኮምኒዝም ግብ ንዑስ ከበርቴ የሆነውን የገበሬውን መደብ ወይም የሕብረተሰብ ክፍል በሙሉ ወደ ወዛደራዊ መደብ በመለወጥ መደብ አልባ ሕብረተሰብ መፍጠር ነው። ወላንድ የአምራች ገበሬዎች ማህበር ወይም ስብስብ ሳይሆን የወረዳ የአስተዳደር ክልሎች ባሉት ገበሬዎች ማህበራት ውስጥ የሚገኙና ከሁለት እስከ አምስት የሚሆኑ የማልባ ወይም የወልባን ወይም የሁለቱም ጥምር ማህበራት በበላይነት የሚያስተዳድር ለማህበራቱ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አገልግሎች የሚሰጥ የአገልግሎት የሕብረት ሥራ ማህበር ሲሆን የወላንድ የአገልግሎት የሕብረት ሥራ ማህበር ዝርዝር ተግባር ጠቅለል ባለ ሁኔታና ባጭሩ የሚከተሉት ናቸው ኛ በማልባ ወይም በወልባ ደረጃ ያለ የሕብረት ሥራ ማህበር ከመንግሥትና ከባንክ ወይም ከሌላ ምንጭ የሚያስፈልጋቸውን ለማህበሩ ልማትና ለልዩ ልዩ ማህበራዊ አገልግሎት የገንዘብ ብድር ማፈላለግና ማቅረብ እያንዳንዳቸው የነፍስ ገበሬዎች እንደ ብዛታቸው የመሬት ስፋት እየታዬ አንዱ ከሌላው በቅርፅም ራ የገበሬዎች ማህበራት ናቸው ማህበር ማልባ ይባላል። ሃበራት ውስጥ አባል ሆኖ ልባ ደረጃ ያለ የአምራቾች ሆኖ ለእያንዳንዱ ገበሬ የሚያለማበት ካሬ ኮል መንግሥቱ ኃይለማርያም በባሌ ከፍለ ሀገር አንድ የገበሬዎች የህብረት ሥራ ማህበርን ስንጎበኝ ኛ ለከፍተኛ ልማት በከፍተኛ መጠን የሚያስፈልጉ እንደ ትራክተር ማጨጃና መሰብሰቢያ የመሳሰሉትን የማምረቻ መሣሪያዎች ግዢና እንዲሁም ለአምራቾች ማህበራት በሃገርም ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ምርታቸውን የሚሸጡባቸውን ገበያዎች ማፈላለግና ማዋዋል ኛ ለማህበራቱ አባላት በግልና በወል የሚያስፈልጓቸውን ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች የመሥሪያ ቤቶች የእርሻ መሣሪያ መጠገኛ ሆርሻዎች ለገበሬው ልጆች ትምህርት ቤት ለማህበራቱ በወል እንዳስፈላጊነቱ ከክሊኒክ ጀምሮ እስከ ሆስፒታል ደረጃ ያሉ የጤና አገልግሎት መስጫዎችን ግድቦችን ወዘተ የመሳሰሉትን የአገልግሎት መስጫ ተቋማት ለማስገንባት ኛ በማህበራቱ ውስጥ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የማህበሩን አባላት ኑሮና ሕይወት ለማሻሻል ለማዘመንና ብሎም ለመለወጥ እንደ እድገታቸው የሚያስፈለጋቸውን ዘመናዊ ተክኖሎጂዎች የማስተዋወቅና የማቅረብ ኛ በሃገር አቀፍ እቅድ መሠረት በየደረጃው ላሉ ማናቸውም አይነት ማህበራት ማምረት ያለባቸውን የምርት አይነትና መጠን ኮታ በማደላደልና ከብሔራዊ የምርት እቅድ ጋር በማስተባበር ወዘተ ማህበራቱን የሚመራ የአገልግሎት ሕብረት ሥራ ማህበር ነው። በሁለቱ ሠርቶ አደር የሕብረተሰብ ክፍሎች መካከል ባለው የሥራ ባህሪ ልዩነት ብቻ ሳይሆን ለኢንዱስትሪው ክፍለ ኢኮኖሚ የተፋጠነ እድገትና ብሎም ኢንዱስትሪው ኮል መንግሥቱ ኃይለማርያም በአገሪቱ ኢኮኖሚ መሪነቱን የሚይዝበትን ሁኔታ ለመፍጠር ሲባል ሁለት አይነት ሕጎች ቢያስፈልጉም ሕጎቹን ማስከበር ባልናቸው መሰረታዊ የሰው ልጅ ሰብዓዊ መብቶችና በመሰረታዊ የሠራተኛ መብቶች ፍፁም ተመሳሳይነት ያላቸው ናቸው። ምዕራፍ አስራ ስምንት በአብዮታዊት ኢትዮጵያ የእደ ጥበብ ኢንዱስትሪ እደ ጥበብ በታሪክ የሰው ልጅ የመጀመሪያው ቴክኖሎጂና የፈጠራ ሥራዎች ቀዳሚ መሠረት ነው። የኢትዮጵያን አርሶ አደሮች የሕብረት ሥራ ማህበራት ያደራጁ ዘንድ በአንድ የገበሬዎች ማደራጃ መምሪያ አጠናክረን ለግብርና ሚኒስቴር ሃላፊነትን እንደሰጠነው ሁሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴርንም እንዲሁ በአንድ የእደ ጥበብ ባለሙያዎች የሕብረት ሥራ ማህበራት ማደራጃ መምሪያ አጠናክረን የአገሪቱን የተለያዩ የእደ ጥበብ ባለሙያዎች በአምራቾች የሕብረት ሥራ ማህበራት ያደራጅ ዘንድ ሃላፊነቱን ሰጠነው። በኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና በፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ውስጥ በነበሩት በከፍተኛ የሥራ ፈቃ የተፈለጉት የእደ ጥበብ ኛ የብረታ ብረት ኛ የወርቅ የብርና ሻኛ የእንጨት ሥ ረኛ የቀንድ ሥራጾ ኛ የቆዳ ሥራዎች ኛ የፀጉር ሥራዎች ኛ የጭራ ሥራዎች ኛ የጅማትና የሽቦ ኛ የቃጫ ሥራዎች ኛ የዘንባባ ሥ ሻኛ የግቻና የአለጳ ኛ የሽመና ሥነ ኛ የአፈርና የ ፊኛ የቀርከሃና የ ኛ የድንጋይ እ የእደ ጥበብ በማደራጀት ተንቆና ተረ አገራቸውን ይረዱ ዘን ድጋፍና ትብብራቸውን የእደ ጥበብ ማደራጃ መምሪያ የተሰባሰቡት ወጣት ምሁራን ሥራውን የጀመሩት በቅንነትና የሕብረት ሥራ ማህበራት ን ለማደራጀት የሚደረገው ወደ ስር ነቀል የኢንዱስትሪ ያ ሕብረተሰብ በአምራቾች ወይም እቅድ ተምኔታዊና አሜሪካ አህጉራት ሕዝቦች ጨምሮ በሩቅ ምሥራቅ ክልል ና ኢንዱስትሪዎች እንደ ነው። ያ አገሮች መካክል በተለይ ጥበብ እና ቴክኖሎጂ ሲፈጠር ቴክኖሎጂውን ከፈጠሩት ፓ ገበያዎች በገፍና በርካሽ የሕዝቦቻቸው የኑሮ ደረጃ ተራቀው አውሮፓና ሰሜን መ ከርሮ ነው በማለት የሚመፃደቁበትን የቆዳ ብሪካን ስንጎበኝ በከፍተኛ የሥራ ፈቃደኝነት ሲሆን በቀረበልን የማደራጃ ጥናት መሠረት እንዲደራጁ ት ያደራጁ ዘንድ በአንድ የተፈለጉት የእደ ጥበብ ሙያዎች ከዚህ የሚከተሉት ነበሩ ሃላፊነትን እንደሰጠነው ሁሉ ኛ የብረታ ብረት ሥራዎች የሕብረት ሥራ ማሀበር ባለሙያዎች የሕብረት ሥራ ኛ የወርቅ የብርና የከበሩ ድንጋይ ሥራዎች የእደ ጥበብ ባለሙያዎች ኛ የአንጨት ሥራዎች ሰጠነው።