Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ምዕራፍ ሁለት የአብዮቱ ዋዜማ ባልኩት የጊዜ ክልል ውስጥ ናዝሬት ያለውን የታንከኛውን መምሪያ ደብረ ዘይት ያሉትን የአየር ኃይሉንና የአየር ወለዱን ጦር ሰፈር የምድር ጦር የአየር ክፍሉን እና የገነት የጦር ትምህርት ቤትን በተለያዩ የሥራ ሰበቦች ከሻለቃ ተፈራ ተክለዓብ ጋር ሆነን በመጎብኘት ከብዙ ሰዎች ጋር ተገናኘን። የኢትዮጵያ አየር ኃይል የባሕር ኃይል አንደኛና ሁለተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር ግቢ ድረደ ጋር ሲቀላቀሉ ማየት የሚያ ሻምበል ብርሃኑ ባይህ የሐረር አካዳሚ ጦር ተወካይ በአዲስ አበባ ማረፊያ በመፈለግና እቃችንን በማሳረፍ የሰዓት በፊቱን ጊዜ ወስደን ከሰዓት በኋላ ወደ ዘጠኝ ሰዓት ገደማ የአዲስ አበባና አካባቢው ጦር ተወካዮች ወደ ።
ምዕራፍ ሁለት የአብዮቱ ዋዜማ የአብዮቱ ዋዜማ ከጥር ቀን ዓም በደቡብ ኢትዮጵያ ሰፍሮ የሚገኘው የአራተኛ እግረኛ ብርጌድ ጦር ካመፀበት እስከ የካቲት ቀን ዓም ሠራዊት ላይመርጣቸው በመጠራራት ራሳቸውን መርጠው በአራተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር ግቢ በመሰብሰብ የጦር ኃይሉን አንደኛውን ዙር ንቅናቄ የመሩት በአዲስ አበባና በዙሪያዋ ያሉ ከፍተኛ መኮንኖች የአቶ አክሊሉ ሀብተወልድን መንግሥት አፍርሰው የልጅ እንዳልካቸው መነክንን መንግሥት እስካቋቋሙበት ያለው የጊዜ ክልል ነው። ታሳቢ ያደረግናቸው ጄነራል ከንጉሠ እረፍት በኋላ ማለት ይቻላል ከንጉሠ እረ ዘንድ እያንዳንዳቸው በጠ እንዳንድ ደባና አሻጥሮችን ይለ ለማስረጃ ያህል ከብ ጽሕፈት ቤት ጥያቄ ከኢ የሚታወቀውን የጦር ክፍል የአገልግሎትና የደም አበል የሪ የሀሰት ክስ ጦሩ የአበል ጥያቄ የመሣፍንቱ ቡድን አቶ አክ በሰሜን ኢትዮጵያ የአራተኛውን እግረኛ ብርጌድ ምክትል አዛዥ ከሻለቃ ባለሥልጣኖች በቁጥጥሩ ስር ጥያቄ ጠቅላይ ሚኒስትር አ ከዚህ በኋላ የተቀሩት ኃይል የባሕር ኃይልና የአ ትገላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትጎል ታሪክ ጥንካሬ የነበረው የወጣት ልጅ እንዳልካቸው መኮንን ኃይለሥላሴን ሥልጣንና ደገፍ ጠቅላይ ሚኒስትር ለውጥ ለማድረግ የተነሳ ጥምር ቡድን ወጣቱን በተወሰነ የጥገና ለውጥ ተቀናቃኝ የልዕልት ተናኘ ደጋፊ የሆነውን መላው ወራሽ አስፋወሰንን የዙፋን አድርባዮችን በማሰባሰብ ኃይል አዛዥ አድሚራል ሚኒስትር አክሊሉ ዝና የሌሎችም የምዕራብ ኢትዮጵያ ገዥ መደቦች ው ህቡዕ እንቅስቃሴና ተቀባይነት ያላቸው ናቸው ያለመወገንና አንዱንም ሰፋሪነት ሚና ለመጫወት ሂደት የፖለቲካ ሥልጣን ስለሆነ እነዚህ ቡድኖች መኮንኖች ለማስወገን ፍፁም ከፋፍለዋቸው ነበር ጻ የአፄ ኃይለሥላሴ ታማኝ ደረጋቸው የልዑል አልጋ ክተለያዩ ጉልታዊ ገዥ ችን ሠራዊት የፖለቲካ ጀ ከከፍተኛ መኮንኖቻችን ሥልጣን የመያዝ ምኞትና እንደሚታወቀው በእኛ መደብ የቀረቡ የፖለቲካ ናያቄዎች ቢኖሩም አንዱና ዋናው የጄነራል መንግሥቱ ነዋይ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ሲሆን ሁለተኛው የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያቀረቡት የመሬት ፅእራሹ ጥያቄ ነበር። በሰሜን ኢትዮጵያ ሰፍሮ የሚገኘው የሁለተኛው እግረኛ ክፍለ ጦር ሠራዊት የአራተኛውን እግረኛ ብርጌድ ጦር ፋና ወጊነት በመደገፍ በበኩሉ የክፍለ ጦሩን አዛዥና ምክትል አዛዥ ከሻለቃ ማዕረግ በላይ ያሉትን ከፍተኛ መኮንኖችና የክልሉን ሲቪል ባለሥልጣኖች በቁጥጥሩ ስር አድርጎ የካቲት ቀን ዓም ለንጉሥ ያቀረበው አብይ ጥያቄ ጠቅላይ ሚኒስትር አክሲሉ ሀብተ ወልድ ከሥልጣናቸው እንዲነሱ ነው። ከዚህ በኋላ የተቀሩት የጦር ኃይሎችና የተለያዩ የጦር ክፍሎች በተለይም የአየር ኃይል የባሕር ኃይልና የአራተኛው እግረኛ ክፍለ ጦር ሠራዊት የሰሜኑን ጦር ጥያቄና ኮል መንግሥቱ ኃይለማርያም ንቅናቄ እንደሚደግፉ አሳውቀው ሲነሱ መንግሥት ሁኔታውን ሸንግሎ ለማብረድ ሲል የካቲት አራት ከፍተኛ ጄነራሎች ያካተተ ልዑካን ላከ። በዚህ ጊዜ ነበር በአጋጣሚ የ በቅድሚያ በአዲስ አበባ የሲቪል የሦስተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር ባል የነበረውን ሻለቃ ተፈራ ተክለዓብን እንደሚታወቀው የመማርና ሻለቃ ተፈራ ያለ ትምህርትና ያለ የተማሪውና የመለዮ ለባሹ ንቅናቄ ጓደኝነታችን ከልጅነት በተመለከተ የፖለቲካ ጉዳይ ከልል ያለውን ሁኔታ ሳስረዳው በሲቪሉ ሕብረተሰብ በወዛደሩና መረጃዎችን ሰጠኝ። ቀድሞ የአንበሳው ሦስተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር አዛዥ የነበሩትና በዚህ ጊዜ ከሠራዊቱ በጡረታ ተገልለው የዘውድ ምክር ቤት አባል በመሆን የሚሰሩትን ሜጄነራል አማንን ኮል መንግሥቱ ኃይለማርያም በማናቸውም አጋጣሚ አዲስ አበባ በተገኘሁ ጊዜ መኖሪያ ቤታቸው እየሄድኩ እጎበኛቸው ነበር። እኔና ሻለቃ ተፈራ ተክለዓብ ከገነት የጦር ትምህርት ቤት ተመርቀን በሦስተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር እዝ ስር ለአገራችን ወታደራዊ አገልግሎት መስጠት ከጀመርንበት ጊዜ ጀምሮ ለ ዓመታት በሦስተኛ ክፍለ ጦር አዛዥነት ሰባት ጄነራሎች ተፈራርቀዋል። ሆኖም ጄነራል አማን በአዲስ አበባ ክልል የጦር ክፍሎች ላይ እምነት ያጡ ይመስላል በእኔ አስተያየት ከአዲስ አበባ ውጭ ያለው ጦር በአዲስ አበባዎቹ ላይ ብርቱ ተጽዕኖ ካላደረገና ይህን መንግሥት ካላንበረክክ ለውጥ ይመጣል ብዬ ለማሰብ ይቸግረኛል አሉ። በበነጋው እኔ ወደ ሐረር መመለስ ስለነበረብኝ እኔና ሻለቃ አጥናፉ ብንገናኝ ኖሮ በውይይታችን ላይ ይነሱ የነበሩ ዋና ዋና ጉዳዮች ኛ ከአንድም ሁለት ጊዜ ከጉልታዊው ሥርዓት ጋር የተሳሰሩ ከፍተኛ መኮንኖች በሠራዊቱ ሳይመረጡ በሠራዊቱ ስም ሕዝብን ከማወናበዳቸው ባሻገር አሁን ወደ ኋላ እንደሚታዬው ሠራዊቱን ከሕዝቡ አጋጭተው አብዮቱን ለማዳፈን እያሴሩ ስለሆነ ከእንግዲህ ወዲያ መመራት ያለብን የሻለቃ ማዕረግና ከዚያ በታች ባሉ ወጣት መኮንኖች ነው በማለት የአዲስ አበባ ክልል መለዮ ለባሾች ስለያዙት አቋም ኛ በአራተኛ እግረኛ ምስጢራዊና ቋሚ የመገናኛ ለማድረግ ስለሚቻልበት ሁ በተራ ቁጥር አንድ ዮ በሙሉ ያመነበትና የማያወ የሚቀበለው መሆኑን ሻለቃ ሦስተኛ ክፍለ ጦርን በመወመከ ተፈራ ራሱ ከአራተኛ ክፍለ ልዩ ልዩ ክፍሎች ከአየር ሦስተኛ ክፍለ ጦርን ወክሎ ሐረር ተመለስኩ። ለታቃመንበር በድህረ አብዮት የሃገር መከላከያ ሚኒስትር ሐረር ተመልሼ ለፃ ላይ በዝርዝር በተወያየንበት ሁኔታ ወደ ሠራዊቱ መመለስ የሦስተኛ ክፍለ ጦር መ ታላላቆቹ የአገሪቱ የጦር ኋ ጸልጅ እንዳልካቸው መንግ ኦመራር አልባ ስለነበረና እ ጊዜ የጦር ኃይሎች ኤታ ጄነራል አማን ወደ እንዲመሩ በሦስተኛ ክፍለ ሠራዊት ዘንድ ተቀባይነት እ ሠራዊትና እንዲሁም ለሕዝቡ በዚህም ውሳኔ መሠረ የቁልምጫ ስም በመስጠት የሚል አንድ አጭር ሀተታ ጽ ልአቶ ጳውሎስ ኞኞ ልኬለት ትገላችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ የእዲስ አበባ ክልል መለዮ ለባሾች ብቻ ምር በሚገባ ታውቋል። ረብኝ እኔና ሻለቃ አጥናፉ ብንገናኝ ኖሮ ሥርዓት ጋር የተሳሰሩ ከፍተኛ መኮንኖች ከማወናበዳቸው ባሻገር አሁን ወደ ኋላ ዮቱን ለማዳፈን እያሴሩ ስለሆነ ከእንግዲህ ፀቃች ባሉ ወጣት መኮንኖች ነው በማለት ም ኛ በአራተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር እና በሦስተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር መካከል አንድ ምስጢራዊና ቋሚ የመገናኛ ድር ወይም አገናኝ የሚሆን ሁነኛ ሰው በአዲስ አበባ እንዲኖር ለማድረግ ስለሚቻልበት ሁኔታ ለመነጋገር ነበር። በተራ ቁጥር አንድ የተመለከተውን ሀሳብ እንደተባለው የአዲስ አበባ ክልል ሠራዊት ፀሙሉ ያመነበትና የማያወላውል ፅኑ አቋም የያዘ ከሆነ የሦስተኛው ክፍለ ጦርም ሠራዊት የሚቀበለው መሆኑን ሻለቃ ተፈራ ተክለዓብ ለሻለቃ አጥናፉ አመራር አካል በገጽ ተገናኝቶ ሦስተኛ ክፍለ ጦርን በመወከል እንዲያስረዳ በተራ ቁጥር ሁለት የተመለከተውን ሻለቃ ተፈራ ራሱ ከአራተኛ ክፍለ ጦር ጋር ብቻ ሳይሆን ከአንደኛ ክፍለ ጦር ከአዲስ አበባ ልዩ ልዩ ክፍሎች ከአየር ኃይልና ከምድር ጦር አየር ክፍል ጋር ለሚኖረን ግንኙነት ሦስተኛ ክፍለ ጦርን ወክሎ ተጠሪና አገናኝ እንዲሆን ተስማምተን በበነጋታው እኔ ወደ ሐረር ተመለስኩ። ሻለቃ ተስፋዬ ገብረኪዳን የኛው የገነት የጦር ትምህርት ቤት ምሩቅና ለእኔ በእጅጉ የቅርብ ጓደኛዬ ሲሆን በአብዮቱ የታንከኛን ሠራዊት በመወከል የጦር ኃይሎች የፖሊስ ሠራዊትና የብሔራዊ ጦር አስተባባሪ ኮሚቴ አባልና የመከላከያው ጉዳይ ኮሚቴ ለቃመንበር በድህረ አብዮት ወይም በአብዮቱ ሂደት የፓርቲያችን የፖለቲካ ቢሮ አባልና የሃገር መከላከያ ሚኒስትር የነበረ ጓድ ነው። እኔ የቡድኑ አባል እንድሆን የተደረገበት ምክንያት የምሥራቁና የደቡብ ሠራዊት የተፋጠጡበት ከአንድ ጠላት ማለትም ከሶማሊያ ወራሪ ሠራዊት ጋር ለአንድ ዓላማና ተግባር በመሆኑ ውጊያ ቢከፈት ሁለቱ ክፍሎች በአንድ እዝ አመራርና ቁጥጥር ስር ሆነው በቅንጅት ቢዋጉ የተሻለ ውጤት ይገኛል ተብሎ በመታመኑ አራተኛ እግረኛ ብርጌድ ከእናት ክፍሉ ከአራተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር የአስተዳደርና የሎጀስቲክ ድጋፍ እያገኘ በዘመቻ በኩል በሦስተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር መምሪያ እንዲመራ ቀደም ብሎ የተደረገ በመሆኑ የክፍለ ጦሩን አዛዥ ሜጄነራል ነጋ ተገኝን ወክዬ ነበር። ከጎዴ ጀምሮ እስከ ነገሌ ይኸውም በማናቸውም ቀንና ሰዓት ለአዲሱ መንግሥት ኘሮፓጋንዳ የቡድኑ አባላት ቀድሞ ከምናወ በሦስተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር ተገኝ ድረስ ስለ ተስፋፊው የሶ ዝግጅት በዝርዝር ያላመለከቱትና ያዛፐቹን የተደጋገመ ሰፊና እርምጃ መውሰድ ሲገባ ያንኑ ለአብዛኛው የቡድኑ አባላት ጠቃሚ በአጣዳፊ የሚፈለገውን የጦር የምትከፍሉ ከሆነ በሽያጭ ይፈሉ የመስጠት ግዴታ የለብንም ብሎ እጅ በእጅ ክፍሎ የመግዛት የሌለን ብቻ ሳይሆን ቢኖርም እንኳ ሕዝብ ያልተቀበለውን መንግሥት የልጅ እንዳልካቸው መንግሥት ፀሚፈለግበት ጊዜና ፍጥነት ለ ጉብኝቱ ከሁለት ሳምንት ሐረር በመሄድ በሦስተኛ እግረኛ በመስማት ከክፍለ ጦሩ አመራር አበባ ተመለስን። በነገሌ ከተማ የነበሩ የጦር ክፍሎች የብርጌዱ አካል ክፍሎች የብርጌዱ ጠቅላይ ሰፈር ሻምበል የብርጌዱ አጋዥ መሣሪያ ሻምበል ከአራተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር ተነጥሎ ለብርጌዱ የተደረበ አንድ መድፈኛ ሻለቃና ፀድህረ አብዮት የአብዮታዊ ሠራዊታችን ጠቅላይ ኢታማር ሹም አድርገናቸው የአሜሪካን ኢምፔርያሊዝም የኢትዮጵያ ነፃ መኮንኖች ንቅናቄ በተሰኘ ስም በምንደኝነት ያደራጀው ፀረአብዮት አድሃሪ ድርጅት ወኪል ሆነው ከሻዕቢያ ከወያኔና ከኦነግ ተባብረው የግንቦት ስምንት የአብዮት ቅልበሳ ሙከራ ካደረጉት አድሃሪ ከፍተኛ መኮንኖች መካከል ቀንደኛ መሪ የነበሩት ሜጄነራል በዚያን ጊዜ ሌኮሎኔል መርዕድ ንጉሴ የሚባሉት መኮንን የሚያዙት አንድ እግረኛ ሻለቃ ነበር። በሦስተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር አዛዥነት የተፈራረቁ አዛፐች ሁሉ እስከ ጄነራል ነጋ ተገኝ ድረስ ስለ ተስፋፊው የሶማሊያ መንግሥት ወራሪ የጦር ኃይል ድርጅትና የወረራ ዝግጅት በዝርዝር ያላመለከቱትና ያላሳሰቡት ነገር የለም። ከዚህ በኋላ የእኛ ክፍለ ጦር የሚታዘዘው የንጉሠ አማች በመሆን ራሳቸውን የንጉሣዊያን ቤተሰብ አድርገው በሚያዮት የጄነራል ነጋ ተገኝ መሣሪያ በሆኑ የተወሰኑ የክፍለ ጦሩ አባላትና አካላት ክፍለ ጦራችን በተሳሳተ አቅጣጫ እንዳይመራ የሚያነቃና የሚያስተባብር ህቡዕ ኮሚቴ በክፍለ ጦሩ መምሪያ እንደ ተቋቋመ አስረድቼ አሁን ባሳሰባችሁት መሠረት ከእንግዲህ ወዲያ አንበሳው ክፍለ ጦር መሪ እንጂ ተከታይ እንዳይሆን በትጋት እንሰራ ዘንድ በየክፍሉ ተመሳሳይ ኮሚቴ ተቋቁሞና መገናኛ የሚሆንየምሥጢር ቁልፍ ተፈጥሮ እየተገናኘን መሥራት ወሳኝነት አለው ብዬ ባቀረብኩት ሀሳብ መሠረት በየብርጌዱ ህቡዕ ኮሚቴ እንዲቋቋምና የኮሚቴ አባልና አመራር አካል የሚሆኑት መኮንኖች ከሻለቃ ማዕረግ በላይ እንዳይሆኑ ተወሰነ። እንዳለውም አድርጎ ሻለቃ ከተማ አያ የአራተኛ ብርጌድ ጦርን በዩ ሥርዓት ጉድለት ተነቅፎ ከ በሁለተኛ አብዮታዊ ሠራ በሚሰራበት ጊዜ ከጄነራል የኢትዮጵያ ነፃ መኮንኖች ምንደኛ ፀረአብዮት ድር ለመቀልበስና ሃገር ለማፍረስ የጦር ኃይሎች አስ ክፍሎች ጋር ባደረገው ከሦስተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር የምድር ጦር ታንክኛን እግረኛ ክፍለ ጦር በመ አበባ ተቀምጦ የአዲስ አበባ ክፍለ ጦር ህቡዕ ኮሚቴ ነሲቡ ታዬ ንዑስ ደርግ ደርግ በለቃመንበርነት የመ መንግሥት አምባሳደርና በ ኮሚሽን ኮሚኸነር የነበረ ጓደ በሜጄነራል መርዕድ አጠናቆ ከሐረር ወደ አዲስ ውስጥ የሦስተኛ እግረኛ ሀሳቦች በሚገባ ይንጸባረቁ ጋራ አብሬ ወደ አዲስ አበባ ተገኝቼ ነበር። የጦር ኃይሎች አስተባባሪ ኮሚቴ ከመቋቋሙ በፊት ሦስተኛ ክፍለ ጦር ከሌሎች የጦር ክፍሎች ጋር ባደረገው ውልና ትብብር መሠረት አራተኛ እግረኛ ብርጌድን በመወከል ከሦስተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር ህቡዕ ኮሚቴ ጋር አገናኝ የነበረው ሻለቃ ከተማ አይተንፍሱ የምድር ጦር ታንከኛን መምሪያ በመወከል ሻለቃ ተስፋዬ ገብረኪዳን የሰሜኑን ሁለተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር በመወከል ሻለቃ ነሲቡ ታዬና ሦስተኛ ክፍለ ጦርን በመወከል አዲስ አበባ ተቀምጦ የአዲስ አበባን አካባቢ የጦር ክፍሎችና የኢትዮጵያን አየር ኃይል ከሦስተኛ ክፍለ ጦር ህቡዕ ኮሚቴ ጋር አገናኝ የነበረው ሻለቃ ተፈራ ተክለዓብ ነበሩ። በ ዓም በነጄነራል መንግሥቱ ነዋይ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ከተደረገበት ጊዜ በስተቀር የአፄ ኃይለሥላሴ መንግሥት በሃገር ውስጥ የፖለቲካ ጉዳይ የአገሪቱን የጦር ኃይሎች በጥቅል ወይም የጦር ኃይሎች አካል የሆኑትን የጦር ክፍሎች በግልና በስም ጠርቶ የወቀሰበት ወይም የኩነነበት ጊዜ አይታወቅም። የዚህ ጥያቄ አመንጪዎችና ቀስቃሾች የሐረር ክተማ በተለያዩ የመንግሥቱ ስለ አቀረብነው ጥያቄ ላመንታት ተቆጠሩ ጥያቄያችን ሠራዊት ሳናምፅ ሕጋዊ በሆነ መንገ ነው የሚሉት የሠራዊቱ አባላት እ የክፍለ ጦሩ አዛዥ በጉዳዩ ጽግንቦት ወር በሌጄነራል ወሥላሴ መሠረት በሐረር ከተማ ዙሪያ ያ ፀሐረር ዙሪያ ያሉትን የጦር ክፍ እንጂ መላውን ሠራዊት በመሰብሰብ መሆኑን በማሳወቅ ቅድመ ሁኔታ ትግለችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ ሩና እኛ እንጨነቅ እንጂ መንግሥት የተገንጣዩቹን የሚል ግምት የለንም አሉ። ሦስተኛውን የኢትዮጵ አስተማማኝ የአመራር አካል በአዲስ አበባ ከተማና በአካባ አበባን ራዲዮና የቴሌቭዥን በሻለቃ ተፈራ ተክለዓብ አ በአዲስ አበባ ማቋቋም ይቻል የባሕር ኃይል እንዲሁም የፖ ልዩ የአገልግሎት ክፍሎች ፀበ ፀመግለፅ በበነጋታው አዲስ በተደረገው ጥሪ መመ የተጠቀሙበት ሥርዓትና ዲ ፀመሆኙ በጣም ተመሳሳይነት ፅ የምገልፀው የምሥራቅ ኢትዮጵ ፀኋላ በእኔ የተመራው ልዑክ የፖሊስ ሠራዊትና የብሔራዊ ትገለችን የኢትዮጵያ ዘብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ ሌላ ተቋም ያለመናሩና ሲታወቅ ጥቂት ሰዎች ሲከፋፍሉ ዝም ብሎ መርሆ እንጂ በይሉኝታ ሳኔ ሃገርን ስለማያስቀድም የጄነራል ነጋ ደጋፊ የሆኑ ሠራዊት አዛዥ መራጭና ስም ይህንን ለማድረግ ከሆነ ለክፍለ ጦሩ ሠራዊት ል ውሳኔ ደረስን። በዚሁ ቀን በወታደራዊ መገናኛ በሻለቃ ተፈራ ተክለዓብ አማካኝነት የንቅናቄውን የአመራር አካላት በአገሪቱ ርዕሰ ከተማ በአዲስ አበባ ማቋቋም ይቻል ዘንድ ሦስት ኃይሎች ማለትም የምድር ጦር የአየር ኃይልና የባሕር ኃይል እንዲሁም የፖሊስ ሠራዊት በምድር ጦር አመራር ሰር ያሉት እግረኛና ልዩ ልዩ የአገልግሎት ክፍሎች በሙሉ የሚፈለግባቸውን ተወካዮች መጠንና የማዕረግ ደረጃ በመግለፅ በበነጋታው አዲስ አበባ አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ ድረስ ይላኩ ዘንድ ጥሪ ቀረበ። በተደረገው ጥሪ መሠረት የተለያዩ የጦር ክፍሎች ተወካዮቻቸውን ለመምረጥ የተጠቀመብት ሥርዓትና ዲሞክራሲያዊ ዘይቤ ቀደም ብለው በደረሱበት የጋራ ውሳኔ መሠረት በመሆኑ በጣም ተመሳሳይነት ሲኖረው ዝርዝር ይዘቱን አንባቢ ይረዳ ዘንድ እዚህ ላይ እኔ የምገልፀው የምሥራቅ ኢትዮጵያ ክልል መለዮ ለባሾች የተጠቀሙበትን ሁኔታ ከምርጫው በኋላ በእኔ የተመራው ልዑክ አዲስ አበባ ከደረሰ በኋላ ሰኔ ዓም የጦር ኃይሎች የፖሊስ ሠራዊትና የብሔራዊ ጦር አስተባባሪ ኮሚቴ እንዴት እንደ ተቋቋመ ነው። ሐረር የካቲት ቀን ዓም በሦስተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር አዛዥ በብ ጄነራል ጥላሁን ቢሻኔ ጥሪ በክፍለ ጦሩ መምሪያ የስብሰባ አዳራሽ ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ጀምሮ በክፍለ ጦሩ መምሪያና በአካባቢው ያሉ መኮንኖች በተሰበሰቡበት ከአዲስ አበባ ለተለያዩ የጦር ክፍሎች ጥሪ ሲቀርብ ለእኛም ክፍለ ጦር አካዳሚውና የክፍለ ሃገሩን ፖሊስ ሠራዊት አዛዥ ለዚህ ስብሰባ መጋበዝ ጠቃሚና አስፈላጊም ይመስለናል። ከኦጋዴን የጦር ክፍሎች ወ ዝርዝራቸው የተላከልንን የበታች ሸ አግባብ መስሎ ስላልታዬን በእናንት መኮንኖቹን በተመለከተ ግን ምርጫኻ ከኦጋዴን ከሐረር ከተማና ሻለቃ መንግሥቱ ኃይለማርያም ዊ ጦርና የወህኒ ቤት እንዲልኩ የተወሰነው ሃላፊነታቸውን ከተረከቡና ከተደረገ በኋላ ተመክሮበት ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ በብ ሽ ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት በተሰበሰቡበት ከአዲስ አበባ አካዳሚውና የክፍለ ሃገሩን ም ይመስለናል በማለት ፅዓት ያህል ጊዜ እንዲዘገይ ክፍለ ሃገር ፖሊስ አዛዥ እነሱ ባሉበት ውይይቱ አዛዝ ብጄነራል ግርማ ከመጡ አንድ ሳምንት ባ በነበሩበት ጊዜ በቅርቡ ር ጦር መምሪያ ውስጥ ቸው ባላቸው ግንዛቤ ብቃቱ የነበራቸው ሰዎች ችን ከየካቲት ወር ጀምሮ ስው በዚህ ታሪካዊ የሕዝብ ስየ ብቻ ሳይሆን የመሪነቱን የተሰጠው ምክንያትና ን በመግለፅ መደረኩን አስተያየቱን ሰጠ። በኔ የቡድን መሪነት መላውን የምሥራቅ ኢትዮጵያ መለዮ ለባሽ ወክለን ኛ ቫለቃ መንገሥቱ ኃይለማርያም የቡድን መሪ የጦር ኃይሎች ኢንስፔክተር መኮንን ኛ ሻለቃ ተካ ቱሉ የሐረርጌ ከፍለ ሃገር ፖሊስ ሠራዊት ተወካይ ኛ ሻለቃ ገበረየሰ ወሃና የሦስተኛ ከፍለ ጦር ሠራዊት ተወካይ ኛ ሻምበል ብርሃኑ ባይህ የሐረር አካዳሚ ጦር ተወካይ በአዲስ አበባ ማረፊያ በመፈለግና እቃችንን በማሳረፍ የሰዓት በፊቱን ጊዜ ወስደን ከሰዓት በኋላ ወደ ዘጠኝ ሰዓት ገደማ የአዲስ አበባና አካባቢው ጦር ተወካዮች ወደ ።