Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ተረበኛው ናስሩዲን - አማረ ማሞ.pdf


  • word cloud

ተረበኛው ናስሩዲን - አማረ ማሞ.pdf
  • Extraction Summary

ያነ ከሃ ዲደህ ነ መግቢያ ሙላ አለቃ ናስሩዲን ዓለም አቀፍ የሥነ ቃል አፍላቂ ሰው ነበር ። የዚህ መጽሐፍ አዘጋጅ ዓላማም ይኸው ነው ። መብልን ከሰው ቤት ናስሩዲን አገር ለመጐብኘት አንድ ተማሪውን አስከትሎ ሲዘዋወር በደረሱበት ስፍራ ሁሉ ደህና ቤት እየመረጡ ሲለምኑ ምግብም መጠጥም እንደ ልብ ያገኙ ነበር ። ናስሩዲን ምግቡን በላልቶ መጠ ጡን ተጐንጭቶ ሲያበቃ እዚያው እተቀመጠበት ስፍራ ላይ እንቅልፍ ይዞት ጥርግ ይል ነበር ። ተማሪውም «መምህር ሆይ እንዲህ እንዳየ ኸኝ የምመገብበት ምስጢሩ ወዲህ ነው ። ያንተን አባ ላል ዘዴ አውቄ ቢሆን ኖሮ አልቆልኝ ነበር። ሙ ባፍንጫዬ ይውጣ ናስሩዲን የሚኖርባትን መንደር አቋርጦ የሚያ ያልፍ አንድ ትልቅ አውራ ጐዳና ሥራው ተጠናቅቆ አገልግሎት ላይ ውሎ ነበር ።» ይላቸዋል ናስሩዲን ።» አለ ሁለተኛው «እንደ ቁልቋል ነው የበቀለው። ሦስቱም ሰዎች ሐሳባቸውን ሲያቀርቡ ጩቤአ ቸውን መዝዘው የማስፈራራት እንቅስቃሴ በማሳየት ነበር ። የመስጊድ ሕንፃ የተሠረሪው በእጃቸው ሰማይን መዳ ሰስ በሚችሉ በጥንት ዘመን ይኖሩ በነበሩ ሟዙፍ ሰዎች ነው ።» ብሏቸው እግሬ አውጪኝ አለ።» አለው ናስሩዲን ።» በማለት ሰውዩው ናስሩዲን ላይ ጮኸበት።» በማለት ራሱ ተጠንቅቆ የናስ ሩዲንን ምላሽ ለማየት ነቅቶ ይጠብቅ ነበር ። ፈላስፋው ግን የናስሩዲንን ለጓደኛው ገመዱን መስጠት የተገነዘበው «አብዛኛው ሰው ከእውነት ለመድረስ የሚያደርገው ጥረት ሰማይ ላይ በገመድ ተንጠላጥሎ እንደ መውጣት ያህል ነው» ከሚለው ትርጐም አንጻር ነበር ። ሰማይ ቢያኩ ጤፍ ቢሰኩ» መንገድ ሳለ በዱር ናስሩዲን ከሔደበት ስፍራ ወደ ቤቱ በመመለስ ላይ ነበር ። አካባቢው በፀሐይዋ ብርሃን የደመቀበት የዙሪያ ገባው ልምላሜ ዓይን የሚማርክበት ወቅት ነበር ።» በማለት ወደ አቅራቢያው ደን ጐራ አለ ። «የት መሔደህ ነው ናስሩዲን ።» «ወደ ከተማ ሲመለስ ጐራዴውን ያዋ ሰው ሰውዬ መንገድ ላይ ጠብቆ እንዳገኘው «ታዲ ያስ ጉዞው እንዴት ነበር ።» በማለት ናስሩዲንን ቢጠይቀው «ጠዋት የነገርከኝ ነገር ሁሉ ትክክል ነው ። ያንተ ጐራዴ ባይኖር ኖሮ እኔና አህያዬ አልቆልን ነበር ። ሰው መሞት አለመሞቱን ማወቅ አትችልም ማለት ነው። ተነሥ ነው የምልህ። በአካባቢው የተፈጥሮ ውበት ለረጅም ጊዜ በተመስጦ ከቆየ በኋላ «ምን ዓይነት ልምላሜ ነው።» ካለ በኋላ «ዳሩ ምን ያደርጋልጳ። አንድ ቀን አንድ ሰው ይመጣና ዩእኔ ከባላገር ዳክዬ ይዞልህ የመጣው ሰውዬ የወዳጁ ወዳጅ ነኝ» ይለዋል ናስሩዲንን ። እራት ቀርቦ እንግዳው ከሾርባው ሁለት ሦስት ጊዜ ከቀመሰ ለት በኋላየሙቅ ውኃ እንጂ የሾርባ ጣዕም ስላጣበት ወደ ናስሩዲን ዞር ብሎ «ለመሆኑ ይኸ ምን የሚ ሉት ሾርባ ነው።

  • Cosine Similarity

በዚህ ጊዜ ናስሩዲን እህያውን አልመታውም ። አንድ ጊዜ ናስሩዲን ተፈትሾ ካበቃ በኋላ ንተ በ ከኬላ ጠባቂዎቹ አንዱ ። ሙክቱን ለመብላት የቋመጡት የናስሩዲን ወዳጆችና ጐረቤ ቶች የተስማሙበትን መላ ይዘው አንድ ቀን ወደ ናስሩዲን በመቅረብ «ይኸውልህ ናስሩዲን ከሦ ስት ቀን በኋላ የዓለም ፍጸሜ ሊሆን ነው ። የወደዱትን ቢያጡ ናስሩዲን በሕልሙ አንድ ሰው ገንዘብ እየቁጠረ ሲሰጠው ያያል ። በኔ አንድ ቀን ናስሩዲን እቤቱ የሚገኙትን ድስቶ ቺን በሙሉ ። አንድ ቀን ጐረቤትየው ናስሩዲን ቤት ድረስ በመሔድ ድስቶቹ እንዲመለሱለት ጠየቀ ። «ምንም አልያዝኩ» አለ ናስሩዲን ። አንድ ሌላ ጊዜ አጋ አኪል የዝናብ መከላከያ ልብስ ለብሰው በዝናብ ውስጥ ቀስ እያሉ ሲሔዱ ናስሩዲን ከሚወርደው ዶፍ ለማምለጥ ወደ መጠ ለያ ሲሮጥ ያገኙትና «ምነው ናስሩዲን ። ናስሩዲን በቀጠሮው ቀን ከተፍ ይላል ። ጥጃ ቢፈነጭ በሜዳ ውኃ ቢሮጥ በጐድጓዳ ከሆነ ወዲያ አንድ ቀን ናስሩዲን አንድ ኪሎ የልብስ ሳሙና ገዝቶ ወደ ቤቱ ይወስድና ሚስቱን እጀጠባቤን እጠ ቢበት ብሎ ይሰጣታል ። ከዕለታት አንድ ቀን እያፈሰሰ ያስቸገረውን የቤቱን ጣሪያ ሲጠጋግን በሰፈሩ በድህነቱ የታወቀ አንድ ሰው ይመጣና «እባክህ ናስሩዲን ዛሬ ለብርቱ ጉዳይ እፈልግሃለሁ ። ናስሩዲንም ቶሎ ብሎ ከቤቱ ጣሪያ ላይ ይወ ርዳል በዚህ ጊዜ ሰውዬው ወደ ናስሩዲን ጠጋ በማ ለት «እባክህ በጣም ቸግሮኛል እስቲ የምትች ለውን ያህል ተመጽወተኝ» ይለዋል ። አንድ ቀን ናስሩዲንን «መምህር ሆይ ይኸ የቁጥቁጥ ትምህርትህ ምንም አላረካኝም ። » ይለዋል መምህር ናስሩዲን ። ከዕለታት አንድ ቀን ናስሩዲን አንድ ወዳጁን ለመጐብኘት ተነሥቶ ይሔዳል ። ከሰዎቹ መካከል አንዱ ወደ ናስሩዲን ጠጋ በማለት «ስማ ናስሩዲን ። ናስሩዲን ከጥቂት ጊዜ በኋላ አንድ አገር ሰው አስከትሎ ይደርስና በፍጥነት ጌታው ወደ ተኛበት ክፍል በመግባት «ጌታዬ ሐኪሙንም ሌሎቹንም ይዢ መጥቻለሁ ። አንድ ቀን አንድ የሰፈሩ ሰው ለወንድሙ ደብ ዳቤ እንዲጽፍለት ናስሩዲንን ይለምነዋል ። ንጉሥም «እንዴት አድርገህ ለአንድ ጠር ቡሽ አንድ ሺህ ብር ታወጣለህ ናስሩዲን ። » ይላል ናስሩዲን ። ቁርበት አንጥፉልኝ አንድ እግር የጣለው ምሑር አንድ ሻይ ቤት ውስጥ ከተሰበሰቡ ሰዎች ጋር ሲከራከር ናስሩዲን ይደርስና ክርክሩን ራቅ ብሎ በመቀመጥ ያዳምጣል ። ደስታና መከራ አንድ ሰውዬ በኀዘንና በትካዜ ተጨብጦ መን ገድ ዳር ተቀምጦ ሳለ ናስሩዲን ጠጋ ብሎ ምን ችግር እንዳጋጠመው ይጠይቀዋል ። በዚህ ጊዜ ናስሩዲን «ሞኝና ተላላው እኔ ነኝ ። » ይላቸዋል ናስሩዲን ። » አለ ናስሩዲን ። ሙ ያመኑት ፈረስ ናስሩዲን ከሰዎች ጋር ተቀምጦ ሲያወራ የሚ ከተለውን ቃል ተናገረ «አንድ ጊዜ አንድ በጣም የታወቀ ታላቅ ሰው ቤት ሔጄ ከብዙ ሰዎች ጋር ሆነን ፈረሶቹን አንድ ባንድ ሲያስጐበኘን ከፈረሶቹ መካከል አንዱን ይህንን አጥባቂ ፈረሴን እስከ ዛሬ ድረስ ጋልቦ የሚገራ ልኝ ሰው ጨርሶ ማግኘት አልቻልኩም አለን ። » አለው ናስሩዲን ። ጫ ሰማይ ቢያኩ ናስሩዲን አንድ የፍልስፍና ምሑር መንገድ ላይ ይገናኛሉ ። » አለ ናስሩዲን ለራሱ። ናስሩዲን ከተቀመጠበት ተነሥቶ ወዶ አንድ እንግዶች ማረፊያ ሔዶ ። አንደኛውን አልጋ አንድ ሰው ቀድሞ ተከራይቶት ኖሮ ናስሩዲን ሰውዬውን አል ጋው ጫፍ ተቀምጦ አገኘው ። ዳሩ ምን ያደርጋል አንድ ቀን ናስሩዲን ከተማሪው ጋር ወደ ገጠር ወጣ ብሎ ሲንሸራሸር በሕይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ውብ በሆነ አካባቢ የሚገኝ ሐይቅ አየ ። አንድ ቀን አንድ ሰው ይመጣና ዩእኔ ከባላገር ዳክዬ ይዞልህ የመጣው ሰውዬ የወዳጁ ወዳጅ ነኝ» ይለዋል ናስሩዲንን ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال