Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሸባፈጫ ሣ ዳዛምጢ ዞህብተየስ የቀለም ጠብታ ና የሣር ወለላ ደራሲ መ በመቶ አስራ አንድ ዓመታቸው የትንሳኤ ተስፋን ተንተርሰው ኅዳር ቀን ዓም ላረፉት ለተወዳች ፓስተር ነገሪ ሙለታ ይህን መጽሐፍ መታሰቢያ አድርጌ የማቀርበው ከፍ ካለ ምስጋናና ከላቀ አድናቆት ጋር ነው። ጥሩ ትምህርትን የመሰለ ምን ጣፋጭ ነገር አለን አንዱ በወገንና በዘመድ ነው። በዕውቀትም መመካት ይቻላል በሰርግ ጊዜ ሙሸሪት ኩሪባቸው በእንግሊዝ አናግሪያቸው እየተባለ ይዘፈን ነበር። በተለይም አይሁዶች እንደ ሌሎቻችን ሕግ ያድነናል ብለው የሙጥኝ ብለውት ነበር። ግ አለ ፊቱ። ይሀንን ግጥም የጻፈው ዶር ፍቅሬ ቶሎሳ ዳግማዊው ከበደ ሚካኤል ነው የሳቸውን ካባ ነው የለበሰው የቋንቋ የታሪክ የሰነጽሑፍና የቅኔ ከፍ ያለ ችሎታ ያለው ግለሰብ ነው። በቅርብ ጊዜ የሚወጡትን መጽሐፎቹን እየተጠባበቅን ነው። በመሳፍንቱ ታጅቦ ፈጣን ነበሩ ከንስር የሴቶች መዓት ሰብስቦ ጠንካራም ከነብር ለሳቅ ለጨዋታ እነፒያ ኃያላን ወደቁ ለጭፈራና ለእስክስታ እንደ ተራ ሰው አለቁ። ቅዱስ ነበርክ ትልቅ ሊቅ ስጦታ የነበረህ ረቂቅ በንጉስ የተወደድክ በቀና መንገድ የሄድክ አጉል ጋብቻን ተቃውመህ ትክክለኛውን የደገፍህ ተሞልተህ በመንፈስ የሰውን ልብ ስታድስ ስታገለግል በፍቅር አይታክትህም ነበር። ናትናኤል ተንኮል የሌለው ነበረ ንጹሕ መልካም ሰው። ሉቃስ ስምዖን ሕይወቱ ሁሌ በጠቅላላ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ እግዚአብሔርን ፈሪ ሰውን አክባሪ ጌታን ከልቡ የሚያፈቅር በኢየሩሳሌም የሚኖር ስምዖን የሚባል ነበር። በአደጋ ሆነ በእንቅፋት በሕመም ሆነ በመቅሰፍት በምንም ዓይነት ጉዳይ ሞት አይመጣም ባንተ ላይ መድኅንን እስከምታይ እንዲህ ብሎ ነግሮት ነበር በሰማይ የሚኖር እግዚአብሔር። ገና በወጣትነቱ የተቀጠፈው የታናሽ ወንድሜ የተስፋዬ ዳምጤ ኃዘን እስካሁን ድረስ በአንጀቴ ውስጥ አለ። ልከ ዐዐ በሃ በርፌ ጻሃፍ ኩ ልክኮርነሃ ሀ ከህፒ ከህ በ ሃ ዘበ በ። ለተጎሳቆሉ ለተቸገሩ በረኃብ በጥማት ላረሩ እየገፋፋው ፍቅር ሀብቱን ይበትን ነበር። በድምጹ ሌላም ጊዜ በብፅሩ በውርጅብኝ ለተወረሩ ደንግጠውም ለተሸበሩ አለሁላቸው በማለት ይደርስ ነበር በየዕለት። ማቲዎስ ዛ ከተራራው ወደ ሸለቆ ከተራራው ላይ መኖር እንዴት መልካም ነበር። እኔም ብርቱ ነበርሁ የእግዚአብሔርም ወዳጅነት ቤቴን ይባርክ ነበር። ኢዮብ የጥንቱ ክብሬ የነበረኝ ሕይወት የተሞላ ነበር በውበት ነበረኝ ብዙ ከብት የተለያየ ዓይነት ነበርኩኝ እጅግ ገናና የታወቅሁ የትም በዝና ስወጣና ስገባ እጅ የሚነሳ ጎንበስ ቀና የሚል ሰራዊት አያሌ ነበር በብዛት ስናገርም ይስፍን ነበር ዝምታ ያዳምጡኝ ነበር በጸጥቃ። ዘወትር ለሚል ቀና ደፋ እኔ ነበርኩ የድኃው ተስፋ ለፅውራን ዓይን ለአንካሶች እግር ያየ የሰማ ይናገር ማን እንደኔ ነበር። እንደዚህ ነበር የጥንት ክብሬ አያድርገውና እንደ ዛሬ እኖር ነበር ተንቀባርሬ። ኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና የእግዚአብሔር ስጦታ ግን በጌታችን በክርስቶስ የሱስ የዘላለም ሕይወት ነው። ሮሜ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
ነገሪ ሙለታ ዛሬ ገና ዐረፉ አብን አስከብረው ክርስቶስ ጌታን አምነው በምግባር እሱን መስለው በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው በፍቅር አገልገለው በሰውም ተወደው የፅድሜ ባለጸጋ ሆነው ዛሬ ግን ባለቤታቸውን ስመው በሩቅ ያሉትንም አስበው ጌታ ሲመለስ በክብር ሳቸውን የመሰለ አገልጋይ ያለምንም ጥርጥር ዕውቅ አንጋፋ የበላይ ይነሳሉ ከምድር አፈር በምድር የከበሩ በሰማይ መጨረሻ ጨዋ ደግ ትሑት ካባቱ የሰማይ ሀብት ለፍቅር ለሰላም የተሰለፉ ዘወትር ኖረው እንደለፉ ነገሪ ሙለታ ዛሬ ገና ዐረፉ የኋለኛው መለከት ሲነፋ ፆ ነ ማስ መግቢያ ፅድሜዬ ሰባ ሊሆን ምንም አልቀረውም ነገር ግን አሁንም ተማሪ ነኝ ከዚህ ቀደም ተማሪ ነበርኩ ዛሬም ተማሪ ነኝ ወደፊትም ተማሪ ሆፔ እቀራለሁ። ከፊሊፒንስ አገር የመጣ ሐኪም ዶር ሮካ ለጠየቃት ጥያቄ ሁሉ አጥጋቢ መልስ ስለሰጠችው ፐከፀ ህ ብሎ ነበር የሚጠራት ሌላ ሰው ደግሞ በአንቺ ውስጥ አንድ እንኳን የስንፍና ጠብታ አይገኝም ብሏታል ከሷ ዕውቀት ተግባርና ትጋት ባለፉት አርባ ዓመታት ብዜ ትምህርት እየተማርኩ ነኝ ነገር ግን ትምህርቱን ሁሉ ጨርሼ ገና አልተመረቅሁም ሕይወት ራሱን የቻለ ትምህርት ቤት ነው ዘወትር በሄድኩበት ስፍራ ሁሉ ስራዬ መማር ሰለሆነ ለዚህ ነው ይሀን መጽሐፍ ተማሪው ግርማ ያልኩበት ምክንያት። ዓ ጨዋ ነው እግዚአብሔር ጽድቅ በእምነት ብቻ ። ሪ ሕይወት አጭር ነው ዜዜፊፊቴሠሠ» ጊዜ የለንም ሪ። እግዚአብሔር የቆሎ ጓደኛችን አይደለም እንኳን ሰዎች ይቅርና ቅዱሳን መላእክት እንኳን ከፍ ከፍ የሚያደርጉት በታላቅም አክብሮት የሚጠሩት ፈጣሪ ነው ኢሳ እግዚአብሔር እንዳለ ማስረጃ ስጡን ብለው የሚጠይቁ ሳሉ እኔ ግን ከዚህ ቀደምም ጠይቄ አላውቅም ወደፊትም ምጠይቅ አይመስለኝም። እኔ በበኩሌ እንኳን ዕድሜዬን ሁሉ ይቅርና አንድ ቀን እንኳን እንደነሱ መኖር አልችልም። ይህንን እውነት የሚከተሉት ጥቅሶች ሲያብራሩልን ይችላሌ ዮሐ ካ ሮሜ የሐዋ ስራ ስለ እግዚአብሔር ውይይት ሲደረግ የሚነሳው ጥያቄ እግዚአብሔርና አላህ አንድ ናቸውን የሚል ነው። እንኳን አንድ ሊሆኑ ፈጽሞ አይመሳሰሉም እግዚአብሔር በስድስት ቀናት ዓለምን እንደ ፈጠረና በሰባተኛውም ቀን በቅዳሜ እንዳረፈ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። ቁርዓን ሰለ አላህ እንደዚህ የሚል ቃል አያስተምርም እግዚአብሔር ዓለምን ወዶ ክርስቶስን እንደ ሰጠን ክርስቶስ በሞቱ ሕይወት እንደሰጠን በመነሳቱም ትንሳያችንን እንዳረጋገጠልን መጽሐፍ ቅዱስ ያበስርልናል። ትንቢቱም በአስደናቂ ሁኔታ እንደ ተፈጸመ የሐዋርያት ስራ ምዕራፍ ሁለት ያበስርልናል ቁርዓን ሰለዚህ ሁኔታ የሚተነፍሰውም ነገር የለም ስለዚህ እግዚአብሔርና አላህ አንድ ናቸውን ለሚለው ጥያቄ መልሱ እንኳን አንድ ሊሆኑ ሊመሳሰሌም አይችሉም የሚል ነው። እንኳን አሁን የሱ የተለየ ቀደም ነበሩ በነሱ በኩል ነው ጌታ የሱስ የመጣ ሮሜ ማ መጽሐፍ ቅዱስንም ያገኘነው በነሱ በኩል ነው ር ሣግ ምናመልከው እግዚአብሔር አምላክ ብለን የ የእሥራኤልን አምላክ ነው ንልበታችንም የሚንበረከከው ለሱ ብቻ ነው እንጅ ለሌላ አይደለም። እርግጥ ፊት ለፈት በዓይናችን አላየነውም ነገር ግን በእምነት አናት ን እንከተለዋለንም አንድ ቀን ግን እምነት ወደ ገየ ነ ወደ ማግኘት የሚለወጥበት ጊዜ ይመጣል። ዱስ ምርጫዬ ሰው ሁሉ ቢክድህ የለም አምላክ ቢልሀ አክ እንትፍ ብሎ ቢተፋሀ የለም እያለ እግዚአብሔር ከልቡ ቢጠራጠር ብቻዬን እንኳን ቢሆን አንተን ማመንና ማመስገን ይሆናል ቅዱስ ምርጫዬ አንጋፋው ዋናው ስራዬ እንደ ትላንት ደግሞም ዛሬ ይህ ይሆናል ተግባሬ። ሕግ ሞግዚት ነው ወደ የሱስ የሚመራን ሕግ ን ምንም ፍጹም ምንም ቅዱስ ቢሆን ሊያድን አይችልም ኦሪትን በመስራት ማንም አይጸድቅም ገላ ቅካ አስራኤላውያን የተለየ ሕዝብ የመሆን ማዕርግ የተወሰደባቸውና እስከ ዛሬ ድረስ ተሰናክለው የቀሩበት ምክንያት ጸድቅ በእምነት ብቻ መሆኑን ባለማመናቸውና አም አላቸው ምክንያት ነበር እንግዲህ ምን እንበልየ አት አ ን አድን ለን የተመ ተሌት አ ። ራዕይ ዛ የሕይወትን ወኃ በነጻ ይውሰድ ይላል የሕይወት ውኃና ጽድቅም ት ሁሉ ለኛ የሆነበት ምክንያት የሱስ ክርስቶስ ጌታ መመ ላይ ዋጋውን ስለከፈለ መሆኑን አንርሳ በሱ የተነሳ ቁጣ ቀርቶ ምሕረት ኩነኔ ቀርቶ ጽድቅ መጣ ላመንን ሞት ቀርቶ የዘላለም ሕይወት ዕጣና ፈንታችን ሆኗል። የሐዋ ስራ ጽድቅ በእምነት ብቻ ነወ ብቻ የሚለውን ቃል አትርሱ ምንም የሚታከልበት የለም። ፋ ክርስቶስ ብሎ ለኛ እንደሚመጣ ዳግመኛ የመምጣቱን ተስፋ እንደገና አስፋፋ ደግሞም ነገረን እንደሆነ ሕይወት መንገድ እውነት አብን የምናይበት የሰማይ መስተዋት የሱስ ነው የሕይወት ተክል የሕይወታችን አክሊል ምንም ብንጥር ብንለፋ የለንም ያለ እሱ ተስፋ። እግዚአብሔር የሚባል አለ አምላክ እሱን እመነው ያለ ልክ። ከሽርሽሩ ስፍራ ያለው ጸጥታ ከዚያ ያለው ሰላም ሌላ ስፍራ የለም የዓለምን ጣጣ ረስቶ ከከተማ ጭስ ወጥቶ እጅን እያወዛወዜ መሄድ ወደ ወንዙ ብቻም ሆነ ከሰው ጋራ መውጣት አንድ ተራራ ለሚሞክረው ሁሉ ሰው ትልቅ መድኃኒት እሱ ነው። አንዳንዶቹም ሲዘምሩ በጣም ደክሟል ቅና ቅርብም ያሉ ሰዎች በተለያዩ አርእስቶች የተጻፉትን ያነበቡ ምስጋናቸውን ገልጸዋል ከነሱ ጥልቅ ነው ያለው እርካታ መካከል አንዱ እኔ ነኝ ዳንኤል ኃማርያም በ ሰንሰለት ልዩ ነው ያለው ደስታ ዳዊት መሐሪ በትንቢት ቃል ስለባረኩን ደጋግመን ከዚያ ከሽርሸሩ ቦታ እናመሰግናለን እንደነሱ ያሉትን ልዑል አምላክ በየስፍራው ያስነሳልን። ጌታ ይጠብቅህ ወንድሜ በጤና አንድ ጊዜ አይቼሀ ልቤ እንዲጠና አምላክ ይስጥህ ብርታት ያሰብከው ይሳካ ሕይወት ይሁንልህ ልክ እንደ ፋሲካ ል ከምሕረት ጎበዜ ሏቋ ኮ በ መጽሐፉ ነው። ጌታን ባየሁት ጊዜ የሕይወትን መንገድ በቀላል ስራመድ ደስታን ምቾትን ተከትዬ ስሄድ አንድ ቀን በድንገት ጸጥ ባለ ቦታ ፊት ለፊት አየሁት የሰማይን ጌታ። ጠላት ሰምቶ እንዳይዘፍን አንድ ጊዜ ብቻ ስማኝ ታላቅ ነበር ያንተ ውለታ እንደገና ባርከኝ ምንም ሳታመነታ የጥንቱንም ኃይል ስጠኝ ፈቅደህ ልትሰጠኝ ያንተን ቦታ አንድ ጊዜ እንደገና ዮናታን ያንተ ትዝታ በሙሉ ክብርሀ ወደኔ ና። አግባብ ያልሆነው የሱ ሁኔታ አያጥፋው ያንተን ፈግግታ ምንም ቢሰራ ምንም ቢል ማንንም አትበቀል በፍጹም ሳታመነታ ሁሉን ተወው ለጌታ ትክክል ነውና የሱ ሚዛን ጉድለት የሌለው እንከን ሕይወት አጭር ነው ጊዜ እንኳን ቢኖር ለፍቅር አጭር ነው ሕይወት ለማዘን ለመማረር ለግጭትና ለጦር ተራርቆ ተኳርፎ ለመኖር ሕይወት አጭር ነው ለክፋት ተንኮል በሰው ላይ ለመስራት አጭር ነው ሕይወት ለመነታረክ ለመተናነቅ ከግብረ ሰናይ ለመራቅ አቅመቢሱን ለማድቀቅ አጭር ነው ጊዜ ጠዋትም ሆነ ማታ ለሐሜትና ላሉባልታ ሕይወት አጭር ቢሆንም ለምስጋና ለደስታ ለጸሎት ለእልልታ ለፅረፍትና ለጸጥታ ውስጡ አለ ሰፊ ቦታ። ሕይወት በእውነት አጭር ነው አንድ ስንዝር እንኳን አይሞላም ጊዜ የለንም ጊዜ የለንም ለመጸለይ ክፉ እንዲደርስ በሰው ላይ። ቀረ መደናበር የሚያስተዋውቅ ከእግዚአብሔር አጉልቶ የሚያሳይ የሱን ዓቅር ከሰማይ አገኘ መነጽር ወዲያውኑ በአንዳፍታ ያ ባይተዋር ያ ከርታታ ተጎናጸፈ አፎይታ ልቡ ተሞላ በደስቃታ ሲባክን የነበረ ሲቃትት አምላክን በመቅረቡ በእምነት አገኘ ልዩ ብርታት ገባው እንደዳነ ከኣበሳ በክርስቶስ ሞት የተነሳ ልቡ በሰላም ናኘ ሕይወቱ ትርጉም አገኘ ይቅር አለ ጠላቱን መውደድ ጆመረ ሚስቱን በቅን መንገድ ነጎደ ልጆቹንም ወደደ ከዚህ ቀደም አንዳልነበረ ፍጹም ሆኖ ተቀየረ መጽሐፍ ቅዱስን ካነበበ በኋላ ሰውዬው ሆነ ፍጹም ሌላ። ኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና የእግዚአብሔር ስጦታ ግን በጌታችን በክርስቶስ የሱስ የዘላለም ሕይወት ነው።