Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ታሪክ የሀዋ ጉዳይ.pdf


  • word cloud

ታሪክ የሀዋ ጉዳይ.pdf
  • Extraction Summary

የግድያ ፕላኑ ክሽፈት ያንገበገበው አቡ ጀህል ታዲያ በንጋት ተነስቶ ረሱል ሰዐወ እና አቡበክር የት እንገዳሉ ለመጠየቅ ቀጥታ ያመራው ወደ አቡበክር ረዓ ቤት ነው። በዚህም ሚስጥር ጠባቂነቷን ሒድራ እና ሴቶች ኢስላም ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር የሰጠና ደረጃዋን ያላቀ የህይዎትች ጎዳና ነው። ባሏን ልጆቿን ወንድሞቿን ባጠቃላይ ቤተሰቧን ባመነችበች ርዕዮተ ዓለም የመቅረፅ ብቃቷ ከፍተኛ ነው። ተጨማሪም ካስፈለገ የሚታከለው ከርሳቸው ቤት መሆኑን ስናስብ የአቡበክር አባት ለቀሪ ቤተሰባቸው መጨነቃቸው ተገቢ ነው ያስብላል። ምን የሚያምር ብልኃት ምን የሚያስቀና ፍጥነት ታድለዋል እነዚህ ሴቶች። ጾታ እና ቦታ ያልገደበው ሁለገብ ትብብር የአላህ መልዕክተኛና አቡበከር ሲዲቅ በዋሻ ውስጥ ተጠልለው በነበሩበት ሰዓት ሁለቱ ልጆቻቸው አብዱላህ ቢን አቡበክርና እህቱ አስማዕ ቢንት አቡበከር ስገቅ በማመላለስና በመካ ያለውን ሁኔታ የሚያስረዳ ጉኩስ መረጃን በማቀበል ረገድ ትልቅ ሚና ተጫውተዋል። ይህ ስጋትን የሚያጭር ብዙ ርቀትን መጓዝ የሚጠይቅ በጠራራ ጸሐይ መገገድ አሳብሮ ከጠላት ርቆ መሰወርገ የሚሻ በየዕለቱ ከመደጋገሙ የተነሳ ጉልበትና ወኔን የሚሰልብ ለአደጋዊ ጥቃት የሚያጋልጥ ሚስጥራዊ ተልዕኮ የተፈጸመው በአስማዕ እና በሐፍሷ ከወንድማቸው ጋር በነበረ ዓቻዊ ትብብር ነው። እዚህ ላይ ማስተዋል የምንችለው የሴቶች ሚና ከወገዱ ሚና ጋር ተጓዳኝ እና ተደጋጋፊ እንጅ ተለጣፊ አንዳልሆነ ነው። ለከረጢቶቹ መቋጠሪያ ገመድ ግን በቅርበት አላገኘችም ማሰሪያ በማጣቷ ግን አላዘነችም። በመሆኑም እርግዝናዋም ሆነ የመንገዱ ርቀት ሳይበግራት ወደ መዲና ለማቅናት አስባ ለጉዞ ተነሳች በመዲና ዳርቻ ላይ ከምችገኝ ቁባ ከምትባል ስፍራ እንደደረሱ አብደላህ የተባለ ወንድ ልጅ ወለደች የሒጅራ ታሪክ ሲታወስ አስማ ከሰራችው ሌሎች ቾብዱዎች ጋር ነፍስጡር ሁና ወደ ስደት መውጣቷ እና በጉዞ ላይ አብዱላህን መውለዷ ሁሌም የሚታወስ ነው። የታብዕዬች ዘመን የሰሐባዎች ዘመን ፍሬ ነው።

  • Cosine Similarity

ባለ ሁለት ጩቁህነኦ በጩበል ሰዩጩች ከስመጩዕ ከበበክሮ ፐፎዩፎፀኋዘገ እህከበገበፎከእፎበ ኘፀህፐህከፍፎ ዩበ ልበኺህከኋኋ ታማኝነት እና ሚስጥር ጠባቂነት የአላህ መልዕክተኛ ሰዐወ የመሰደድ ፍቃድ ባገኙ ሰዓት ለዝግጅት ወደ አቡበከር ቤት ነበር ያቀኑት። አቡበከርም ሁለት ሴት ልጆቼ አሉ በማለት የአላህ መልዕክተኛን አሳወቁ እነዚህ አገስቶች ሚስጥር ያባክናሉ ብለው አእገዳይሰጉ ማረጋገጨ ሰጡዋቸችው የአላህ መልዕክተኛና አቡበከር ሲዲቅ ለመለኮታዊው ስደት አስፈላጊውን ዝግጅት ካደረጉ በኋላ ጉዙዎቻቸውን ጀጅመሩ በአንጻሩ ቀደም ብለው የአላህ መልዕክተኛን ሰወ ለመግደል ውሳኔ አሳልፈው የነበሩት ቁረይሾች ሴራችው ስላልተሳካላችው በደም ፍላት እና በበቀል ጥም እያፈላለጓቸው ይገኛሉ የአላህን መልዕክተኛ ሰወ እንግደላቸው የሚለውን ሐሳብ አመንጪው የቁረይሽ ባላባት አቡ ጀህል ነበር። እገደደረሰ በሩን ሲቆረቁር የገኘው የአቡበክር ልጅ የሆነችውን አስማዕ ቢንት አቡበከር ነበር በሚያስገመግም ቁጣ የት አንዳሉ እንድትነግረው ጠየቃች። እንስት ሰሃቦች በረሱል ሰዐወ ዘመን በኢስላማዊ ትግል ውስጥ ይጫወቱት የነበረው ሚና በኢስላማዊ አገቅስቃሴዎች ላይ ትልቅ የሴቶች አሻጓራ ለመኖሩ በቂ ምስክር ነው ጽናት ብስለት እና ዘላቂ አብሮነት የአቡበከር ሲዲቅ አባት የልጃቸውን መሰደድ ሰምተው የልጅ ልጆቻቸውን ሁኔታ ለመመልከት ወደነ አስማዕ ቤት መጡ በዚህ ወቅት ወቅት አስማ ቢገት አቡበክር በበኩሏ የሰራችው ስራ ድገቅ ነበር። ጾታ እና ቦታ ያልገደበው ሁለገብ ትብብር የአላህ መልዕክተኛና አቡበከር ሲዲቅ በዋሻ ውስጥ ተጠልለው በነበሩበት ሰዓት ሁለቱ ልጆቻቸው አብዱላህ ቢን አቡበክርና እህቱ አስማዕ ቢንት አቡበከር ስገቅ በማመላለስና በመካ ያለውን ሁኔታ የሚያስረዳ ጉኩስ መረጃን በማቀበል ረገድ ትልቅ ሚና ተጫውተዋል። በዚህም ዛት አኒጣቀይን ባለ ሁለት መቀነቷ በመባል ተሰየመች አብሯት የኖረው እና ዛሬም ድረስ ታሪኳ ሲዘከር የምትታወስበት ቅጽል ስም ወጣላትች በዚህ ታሪካዊ ድንቅ ተግባሯ የሙስሊሙ ዓለም ላይ ለዘላለም ታወቀች በስደቱ ወቅት አስማ እርጉዝ ነበረች ይሁን አንጅ እንደ ሌሎቹ የነብዩ ሰወ ባልደረቦች ሁሉ እርሷም ሆነ ባለቤቷ በመካ የመኖር ፍላጎት አልነበራቸውም። በሰላማዊው የሙስሊሙ ህብረተሰብ ትግል ወቅት በርካቶቹ ነፍሰ ጡር ሆነው አወሊያን ታድመዋል። የሰሐባው ዘመን በረሱል ሰወ ስልጠና ተኮትኩቶ ለምጥቀት እገደበቃ ሁሉ ከረሱል ሰዐወ ውብ አስተምህሮን የቀሰሙ እንስት ሰሐባዎች ምርጡን የታቢዕይ ዘመን መፍጠር ችለዋል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال