Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ታላቅ ተስፋ - አወል ረታ.pdf


  • word cloud

ታላቅ ተስፋ - አወል ረታ.pdf
  • Extraction Summary

የትምህርት ጉዳይ የመላው ሕዝብ ችግር ሆኖ በመገኘቱ ሃይማኖታዊ ትምህርትን ክመደበኛ ሥርዓተትምህርት ጋር በማጣመር የማሠራጨቱ ጥያ በጣም አወዛጋቢ ሆኖ ነበር ። እኔ ትልቅ ዕዳ ነው ከንግዲህ ተስፋ የሌለኝ ምንም ዐይነት ዕውቀት ወይም ሙያ ሳይኖረኝ ያደኩኝ ለምንም የማልፈይድ ሰው ። እሱ የዋለልሀን ውለታ መመለስ አትችልምይህን ማሰብ ራሱን የቻለ ሞኝነት ነው። ዩጠፎዐህሂዞር ነገር ግን ጃገርስ ከ ዚህ የተለየ በሚያስገርም ድፍረት ያቀረበው ሌላ ነጥብ ነበር።እሷ በተገደለችበት ሰሞን ከሰውየው የወለደችውን አንድ ዕድሜው ሦስት ዓመት ይሆናት ነበር ። እኔ አሳይኳት አለች ። እስከ መጨረሻው ደረጃ ስትል ምን ማለት ነው ። እስታ ርቶፕ ጥሩ ሰው ከመሆኑም በላይ ለእንዲህ ያለ ጉዳይ በጣም ቀልጣፋና ችሎታ ያለው ነው ። ታማኝም ነው ። የእኛ ዕቅድ ይዞን ሊሔድ የሚችል የውጭ መርከብ ከመንቀሳቀሱ በፊት ወደ ባሕሩ ከተጠጋን በኋላ እንኳን ቆር ጠን ጉዞ ለመጀመር የተዘጋጀን አንመስልም ነበር ። ኸርበትና እስታርቶፕ እየዘቀዘፉ እኔም እረዳ ቸው ነበር ። ስለኔና ቢዲ መጋባት ማሰቤን ለጆ አንድም ቃል ባለመተንፈሴ በጣም ደስ የሚል ነበር ። የቀረው ነገር ቢኖር ጥንት የነበረው አትክልት ባዶ ግንድ ግንድ ብቻ ነበር ። ቦታው ወይም ዐፈሩ ነው ። ያላ ጣሁት ነገር ቢኖር እስካሁን እሱ ብቻ ነው ። ዓ ኑሮህ እንዴት ነው። ሁልጊዜ ነው የማስታውስህ አለች እስቴላ ። አሁንም ደስ የሚልሽ ከኔ መራቅ ሕመምና ሥቃዬ ነው ። እይም ሀመሁሀበት ተነሣችና እና የቦታ ርቀት ሚማሣም አለችኝ እስቴላ ።

  • Cosine Similarity

ልብ ብዬ ስመለከተው ያ በመጀመሪያው ቀን የተገናኘሁት ሰው ሳይሆን ሌላ ሰው መሆኑን ለማረጋገጥ ቻልኩኝ። ዩጠፍፎዐህሂዞር እህቴ ብዙ ጊዜ ወደ ኾምብልቹክ ቤት መሔድ ታዘወ ትራፅች ። አዎ ልክ ነው አለ ጆ ጋርጌሪ ተስፋ በቆረጠ ስሜ ት። አለች እህቴ እንደገና ቀዝቀዝ ብላ አጐቴ ኾምብልቹክ ለዚህ ልጅ የወደፊት መልካም ዕድል በማሰብ ወደ ወት ሐቪሻም ቤት እንዲሔ ድና እዚያው እንዲኖር ዛሬ ማታ በራሱ ጋሪ ሊወስደው ወስኖአል ። ፒፕ ማለት እሱ ነው ። አንድ ሌላ ስም አለው ። በመጀመሪያ በዚህ ስም ሲሰ የም ይህን ቤት ያገኘ ሰው ሌላ ምንም ነገር አይፈልግም ለማለትም ነው ። እስቲና ጠጋ በል አይዞህ አለችኝ ወይዘሪት ሐቪሻም ። አንድ ቀን ያንቺው ይሆናል የኔ ቆንጆ ። አለች እስቴላ ። በጆሮዬ ንገረኝ አለችኝ ወይዘሪት ሐቪሻም ወደኔ ጐንበስ ብላ። እስቴላ ። ለመሆኑ ወይዘሪት ሐቪሻም ምን ትመስላለች። ሌላ ሰው ነበር በዚያ ጊዜ ። በዚህ ጊዜ ነበር በወት ሐቪሻም ቤት የኔ ሥራ እሱዋን ከክፍል ወደ ክፍል ማንሸራሸር መሆኑን የተ ረዳሁት ። ወት እስቴላ ። አንድ ጊዜ ቆየኝማ አለ ። አለችኝ እስቴላ ። አንድ ቀን ወት ሐቪሻም ቁመትህ በጣም ረዘመ ፒፕ አለችኝ ። ይህን በተናገረች ቀን ስለ ቁመቴ መርዘም ምንም ባት ልም በሌላ ጊዜ ግን እንዲህ አለችኝ እስቲ የእዚያን የእጅ ባለሙያውን አማችህን ስም እንደገና ንገረኝ አለችኝ ። ጆ ጋርጌሪ የክት ልብሱን ለብሶ ከእኔ ጋር ወደ ወት ሐቪሻም ቤት ልንሔድ ተዘጋጀን ። እኔና ጆ ቀጥታ ወደ ወት ሐቪሻም ቤት አመራን ። ነገር ግን ፒፕ ። በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ፒፕ አለ ። አለው ጆ ጋርጌሪ ። » አለው ጆ ጋርጌሪ ። በርግጥ ምንም አልፈልግ ወይዘሪት ሐቪሻም ። ውጭ አገር አለችና ወይዘሪት ሐቪሻም ቀጠል አድርጋም ውጭ አገር ሔዳ ጥሩ ትምህርት ቤት ገብታ ለች ። ወ ቢዲ አልኩዋት ወደ ቤታችን በማራት ላይ እን ዳለን ቀጠል አድርጌም አንቺ እኔን የተስተካከለ ሰው እንደይምታደርጊኘ ተስፋ አለኝ አልኳት ። በጣም ጥሩ ነው አለና ጃገርስ ቀጠል አድርጐም እና አሁን ልነግርህ የምፈልገው ፒፕ ታላቅ ተስፋ ያለው ልጅ መሆኑን ነው አለ ። ጆ ጋርጌሪ በእርጋታ አንድ እጁን ከትከሻዬ ላይ ጣል አደረገና ፒፕ ለተሻለ ዕድልና ክብር ከኔ ተለይቶ ቢሔድም ስለ ቀናው እደሰታለሁ እንጂ ምንም ነገር ቀረ ብኝ ብዬ የሚሰማኝ ቅሬታ የለም ። መልካም አቶ ፒፕ አለ ጠበቃው ቀጠለና ያንተ ከዚህ ቦታ በቶሎ ለቅቆ መሔድ ማለት ትልቅ ሰው የመሆኛህን ጊዜ ማፋጠን ማለት ስለሆነ ችላ ማለት የለብ ህም ። ወይዘሪት ሐቪሻም ቤት እንደደረስኩኝ የበሩን ደወል ሳቃጭል ሣራ ፖኬት ከፈተችልኝና ወደ ቤት ይዛኝ ገባች ። አዎ ወይዘሪት ሕቪሻም አልኳት ። ብላ ጠየቀችኝ አዎ ወይዘሪት ። ደህና ሁን ፒፕ አለችኝ በድጋሚ ። አቶ ፒፕ ነህ። ምንም የማውቀው ነገር የለም አልኩት ። ወይዘሪት ሐቪሻም በጣም ተንደላቃ ያደገች ልጅ ናት ። ጀ ጋርጌሪ ። ግባ ፒፕ አለችኝ ወይዘሪት ሐቪሻም ። ቲከፎዐዕዐይ ሂዞኮዐዮኮ መ ግባ ፒፕ አለችኝ ወይዘሪት ሐቪሻም በድጋሚ ። በእዚህም ጊዜ እስቴላ ፍጹም ጭዋነትና ሙሉ እርጋታ በተመላበት መንፈስ ፈገግ እያለች በእዚያ ጊዜ እኔን ለማንኳሰስ ለመስደብ የሚያደርሳት ምንም ዐይነት ጥፋት እንዳልነበረኝ ገለጸችልኝ ። እስቴላ ለመሆኑ ፒፕ ተለውጧል ። በማለት ወይዘሪት ሐቪሻም ጠየቀች ። በማለት ጠየቀችኝ ወይዘሪት ሐቪሻም ። ቲፒ ከፎዐዐሂዞርኮ ምዕራፍ ዐሥራ ስምንት የእኔና የእስቴላ ጉዞ አንድ ቀን በፖስታ ቤት በኩል አንድ ግራ የሚያጋባ መልፅክት ያዘለ ደብዳቤ ደረሰኝ ። ከእዚያም እስቴላ ወደምትገባበት ቤት አመራን ። በእዚህን ጊዜ እስቴላ በእርጋታ ወይዘሪት ሐቪሻ ምን ትክ ብላ አየቻትና እንደገና አቀርቅራ እሳት እሳቱን ትመለከት ጀመር ። አለች እስቴላ። ፍቅር ብላ መለሰች ወይዘሪት ሐቪሻም ። አለች ወይዘሪት ሐቪሻም ። አለቻት ወይዘሪት ሐቪሻም ። እና ለምን ያህል ጊዜ ነ እዚህ የምትቆየው። ለምን ያህል ጊዜ ። ወዳጄ ኸርበርት አልኩት በሩን እንደያዘኩ አንድ አዲስ ሁኔታ አጋጥሞኛል ። ምንም አይደለም ችግር የለም ። እስቴላ ወይዘሪት ሐቪሻምን ተመለከተችና ለጥቂት ጊዜ በሐሳብ ተውጣ ትሠራ ጀመር ። ወይዘሪት ሐቪሻም በእስቴላ ምክንያት ስለ ሠሩ ብኝ በደል እንደሆነ የሚሉት በአጭሩ አንድ ቃል ብቻ መልስ ልስጥዎት ። ለመሆኑ እስቴላ የማን ልጅ ናት። አንድ ቀን ማታ ኸርበርት አንድ ነገር አጫወተኝ ልሐንድል። ማንም ሰው የለም ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact