Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ታላላቅ ሰዎች - ከከበደ ሚካኤል.pdf


  • word cloud

ታላላቅ ሰዎች - ከከበደ ሚካኤል.pdf
  • Extraction Summary

የምንጠቀምበት ኢትዮጵያውያን የሆነው ሁላችንም ስንሆን ዋናው ደካዖም ልፋት ግን የወደቀው በንጉሠ ነገሥታችን ትከሻ ላይ አይደለምን። ፍርድ በሰላም መመለሷ ነው ታላላቅ ሰዎች ያሂ በየጊዜው ሲፈጽም ይታይ ነበር ለምሳሌ የፋርስን ንጉሥ ድል ካደረገ በኋላ በድል አድራጊነት ስማቸው በዓለም ላይ የታወቀ አነማ ናቸው። ትልቁ እስክንድር የሚመሰገንበት ዋና ነገር ምንድነው። ዋኖች ተግባሮች የሚባሉት እንዴት ያሉ ናቸው።

  • Cosine Similarity

ዓ ሸመ ው ው ውፍ ው መቅድይድሞ ነጻነቷን ለመግፈፍ ከብዙ ዓመታት ጀምሮ በፖለቲካ በጦር ኅይል በገንዘብ በተንኮል በሌላም በተገኘው ዘዴ ሁሉ ጠላት የሚሠራባትን የክፋት ሥራ አሸንፋ ኢትዮጵያ ነጻነቷንና ክብራን ከጥፋት ለማዳን ለምታደርገው ትግል አስፈላጊ የሆነውን ችሎታና አስተዋይነት ሰጥቶ አግዚአብሔር የቀባቸው ንጉሠ ነገሥት በማግኘቷ ትልቅ ዕድለኛ ሆናለች ይልቁንም ዛሬ የነጻነቷ መድኅን የሆነው የኢትዮጵያና የኤርትራ አንድነተ በአግዚአብሔር ቸርነትና በንጉሠ ነገሥቷ ድካም በመፈጻሙ ደስታዋ ወሰን የሌለው ስለ ሆነ ገልጠን እንናገረው ዘንድ በቂ የሆነ ቃል አናገኝለትም ዛሬ ይህቺን አነስተኛ መጸሐፍ ታላላቅ ሰዎች በሚል አርአስት አከዘጋድጆቼ ሳቀርብ ኤርትራውያን የሆነ ሕፃናትም በየትምህርት ቤቱ ደርሷቸው መንፈሳቸውን ለማጎልመስና የዕውቀትን ብርፃን ለማግኘተ ይረዳቸዋል ስል ተስፋ አደርጋለሁ ኢትዮጵያና ኤርትራ አንድ አካል አንድ ዘር አንድ ደም መሆናቸውን ዓለም ዐውቆት በመስማማቱ እንዲቀላቀሉ ፈቅዶ ስለ ተቀበለ አሁን ወደ ፊት የሚቀጥለው ሥራ ኢትዮጵያና ኤርትራ ይህን እግዚአብሔር የፈጻመላቸውን ታምር የሆነ ሥራ እንዲጠቀመብት ከበባ ሆኖ የሚታየው የጋራ ደስታቸውን ፍሬ አንዲሰጥ አንዲያደርጉት ነው የተወደዱት ንጉሠ ነገሥታችን ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የኢትዮጵያንና የኤርትራን አንድነት ከፈጻሙ በኋላ በፊታቸው አሁን የተደቀነው ዋና ሥራ ብዙ ዘመን ተለያይተው የኖሩትን ሁለት አገሮች አዋሕደው አንድነታቸው ጥብቅ በሆነ መሠረት ላይ አንዲቋቋም ለማድረግ መሆኑን የሚዘነጋው ሰው የለም ለዚህም ዋና ዐይነተኛው መሣሪያ ትምህርት ነው ነገር ግን ትምህርት ማለት ምንድነው። ጊዜ በባሕር ላይ በመርከብ እየተመላለሰች በንግድም ሆነ ቦቦሩ ባይል የገነነች ነበረች በባሕር ጠረፍ ላይ ያሉት ወሰኖቿ በባዕድ ገሮች ይዘው የባሕሩ በር ከተዘጋባት በኋላ ግን ከዓለም ሕዝቦች ጋራ ቦለ ተለያየገ በዕውቀትም ሆነ በሀብት እየደከመች ሄደች ይህንነ ጉዳት በማስተዋል ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሥልጣንን ከያዙበት ጊዜ አንሥቶ ኢትዮጵያ በዚህ ጉዳይ ያገኛትን ብርቱ ችግር የዓለም መንግሥታት ተረድተውት የባሕር በር እንዲሰጣት ለማድረግ ከመታገል አላቋረጡም ነበር ይህንኑም ወደ ፊት በሚዘጋጀው መጽሐፍ በሰፊና በዝርዝር አድርገን አንገልጠዋለን ይልቁንም አሁን ኢትዮጵያ ከጠላት ቀንበር ወጥታ ነጻነቷ ከተመለሰ በኋላ ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት በተባበሩት መንግሥታት ጉባኤ ላይ በዚህ ጉዳይ የኢትዮጵያ ድምፅ እንዲሰማ ለማድረግ በተቻለው መንገድ ሁሉ ስለደከሙበት እግዚአብሔር ድካማቸው ፍሬ እንዲሰጥ አድርጎ ከብዙ ዘመን ጀምራ በጠላት ቀንበር ተጨቁና የኖረችው ኤርትራ ነጻነቷን እንድታገኝና ከኢትዮጵያም ጋር ያላት አንድነት እንዲፈጻም ኢትዮጵያም ደግሞ እንደዚሁ ከብዙ ጊዜ ጀምሮ አጥታው የነበረችውን የባሕር ጠረፍ ለማግኝት እንድትችል ሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ በዚህ አኳኋን ባለፉት ዘመናት በትምህርት ከሌሉቹ ሕዝቦች ተነጥሉ ወደ ንላ መቅረቱ ከፍ ያለ ጉዳት ስላስከተለበት ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ባንድ በኩል የኤርትራን ነጻነት ለማስመለስና የባሕር ጠረፍ ለማግኝት ባንድ በኩል ደግሞ የኢትዮጵያ ሕዝብ በዕውቀት ከዓለም ሕዝቦ ጋራ አንዲተካከል ለማድረግ በነዚህ በሁለቱ ጉዳዮች ላይ ድካማቸውንና አሳባቸውን ማዋል ግድ ሆነባቸው የትልቁ ጴጥሮስና የትልቁ ፍሬዴሪክ ታሪክ ከግርማዊ ን። ፍርድ በሰላም መመለሷ ነው ታላላቅ ሰዎች ፅ ሕዝብ በሥልጣኔ መራመዱን የሚያሳይ የትምህርት ደረጃ ምልክት ባገሩ ቋንቋ መጻሕፍት እየበዙ ሲሄፄዱ በመታየት ስለ ሆነ በዓለም ላይ ከፍ ያለ የድርሰት ሥራ የሠሩ ሰዎች ታሪካቸውንና የፈጻሙትንም ሥራ ባጭሩ አድርገን ገልጠነዋል ይሽውም ወደ ፊት ለሚነሥሁት የኢትዮጵያ ደራስያን ምሳሌና መዝገብ ይሆናቸዋል ብለን ተስፋ እናደርጋሰለን የደራስያንን የሕይወት ታሪክ ብንመረምር ሁሉም ዋጋ ያለው ሥራ ለመሥራት የበቁት ትጋትንና ሠራተኛነትን ዋና መሣሪያዎች በማድረጋቸው ነው ስለዚህ የዚህች ትንሸ መጽሐፍ ዐላማ በማንኛውም ሞያ ቢሆን ዋጋ ያለው ሥራ ለሰው ዘር ትተው ያለፉ ሰዎች ሕይወታቸውን እንዴት አንዳሳለፉትና ተግባራቸውንም በምን አኳኋን እንደፈጻሙት ባጭሩ ለመግለጥ ያኽል ነው። ሞያ ኖሯቸው ትልቅ ሥራ የፈጻሙ ሰዎች ሁሉ ክብራቸው የተመሠረተው በድካም በትግል ሥራ በመውደድና በትፅግሥት ላይ ነው ገት ፎስት የተባለ ድርሰቱን የጻፈው ዕድሜውን ሙሉ መሆኑን ስናስታውሰው የሚያስደንቅ ትዕግሥት እንደ ነበረው በቶሎ እንረዳዋለን ስማቸው የተመሰገነውን የያንዳንዶቹን የደራስያንን የሕይወት ታሪክ ብንመረምር ዋጋ ያለው ሥራ ለመሥራት የበቁት ትጋትንና ሠራተኛነትን ዋና መሣሪያቸው በማድረጋቸው ነው ። ጃ የሚያደርስ ብዙ ሥራ ከንዳንድ ነገሥታት አገራቸውንን ከፍ ካለ ያች ሰበ በመሥራታቸው ስማቸው ከነገሥታት ሁሉ በላይ ነ ትልቁ ፍሬዴሪክና እንደ ትልቁ ጴጥሮስ ያሉ ናቸው አንዳንዶቹ ደግሞ ላንድ ሰው ዐቅምና ላንድ ሰው ። ጨምረናል ታላላቅ ሰዎች ነገር ግን በየዘመኑ የተነትን ታላላቅ ሰዎች የሁሉን ሳይሆን የዋና ዋናቹን እንኳ ታሪካቸውን ለመጻፍ በጣም ሰፊ ሥራ ስለ ሆነ ሁሉንም በዚህች ጠባብ ኩፍ ውስጥ ጠቅልለን ለማግባት እንችላለን ብለን እንደፍርም ስለዚህ ለጊዜው ያንዳንዶቹን ብቻ በመጻፍ መወሰን ግዴታ ሆኖብናል ለወደ ፊቱ ግን በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የማይገኙትን ተከታታይ ሆኖ በሚወጣ በሌላ መጸከፍ ታሪካቸውን ለመጻፍ አስበናል አሁን ግን ከነገሥታት ሁሉ በላይ በሆኑት ነገሥታትና ከደራስያን ሁሉ በላይ በሆኑት ደራስያን ጀምረናል ይሁን አንጂ የነገሥታቱንም ሆነ ወይም የደራሲዎችን ታሪክ ስንጽፍ የፈጻሙትን ሥራና ስማቸው በታሪክ ከፍ ያለውን ማዕርግ ለማግኘት የቻለበትን ምክንያት ለመግለጥ ያኽል ባጭሩ አድርገን ስለ ሆነ የጻፍነው ለየብቻቸው ታላላቅ መጻሕፍት ሊጻፍላቸው የሚገባውን የነዚህን ታላላቅ ሰዎች ታሪክ በዚህች ጠባብ በሆነች ሑፍ ውስጥ በቂ በሆነ አኳኃን ተገልጧል ብለን ለማሰብ እንደማንደፍር የታወቀ ነው ነገርግን በሰፊው ሊገለጥ የሚገባውን አስቀድሞ ባጭሩ ሆኖ ማግኘት ወደ ፊት ታሪኩን አስፋፍቶ ለመከታተል ላንባቢዎችም ሆነ ወይም ለደራሲው በጣም የሚረዳ ዘዴ ነው የሰው ሥራ በሥጋም ሆነ በመንፈስ ዋጋ የሚያገኘው ዋና ዐላማው ለሕዝብ ማኅበራዊ ኑሮ የሚጠቅመውንና የሚበጀውን ነገር ለመፍጠርና ለማቋቋም የሚፈልግ የሚመኝ የሚጣጣር ሆኖ ሲገኝ ነው የደራሲያንና የፈላስፎች የባለቅኔዎችና የሕግ ዐዋቂዎች ተግባር ከፍ ያለ ሆኖ መታየቱ በምን ምክንያት ነው። ደግሞ ተራ ታላላቅ ሰዎች እሥ ችዬ መ እንደዚሁም ደግሞ ሉዊ ዐሥራ ሦስተኛ እንደሚባለው የፈረንሳይ ጉጉሥ ያለ የፈላስፋ መንፈስ ያለው ብልኅ የሆነ ሚኒስትር ካጠገቡ አድርጎ አገሩን ሲያስተዳድር አገሪቱ በጥቂት ጊዜ ውስጥ ብዙ ታላላቅ ሥራዎች ዕፈጻሙላታል ይህ ንጉሥ ሪሸሊየን የመሰለ ጥልቅ አስተዋይነት ያለው በቅላይ ሚኒስትር ረዳት አድርጎ በመሥራቱ የፈረንሳይን አገር ከፍ ከፍ አድርጎ ከትልቅ ደረጃ የምትደርስበትን ጎዳና አሰናዳላት ከዚህ ሌላ ደግሞ በጦር ሜዳ ላይ አስደናቂ የሆነ የጀግንነት ሥራ እየሠሩ ባገር ላይ የሚነሣውን የውጭ ጠላት ድል አድርገው እያስወገዱ በግፍ ሄዶ የነበረውን ወሰንና ግዛት በጦር ኅይል እያስመለሱ አንድ መንግሥት እየገነነ የሚሄድበትን ክብር እያዘጋጁ በዚሁም ስማቸውን የማይነቃነቅ ዐምድ አድርገው በታሪክ ውስጥ የተከሉ ሰዎች አሉ። ነው ሲል ተናግሪል ይከውም ሰፊ ትርጉም የሚገኘበት ታል ነቦ ላላቅ ሰዎች የሚመሰገኑት ቀንቷቸው የወጠኑትን ሥራ ከመልካም ፍጻሜ በማድረሳቸው ብቻ ነው ነገር ግን አሳባቸውን ለመፈጸም የገቡበትን አሂጋና ያለፉትን ጭንቅ ስንመለከተው ሳይቀናቸው ቀርቶ ቢሆን ናር አብዶች ተብለው ይጠሩ ነበር ትልቁ አስክንድር አላፊነት ያለበት የጦር መሪ የሆነ ሰው ሊከተል የሚገባውን ጥንቃቆና አስተዋይነት እየጣሰ ከትልፋ ስሕተት የሚቆጠር ብዙ የድፍረት ሥራ ሠርቷል ሳይቀናው ቢቀር ናር መሣለቂያና መተረቻ ሆኖ ይቀር ነበር ነገር ግን ስለቀናው ስሕተቱ ወደ ክብር ተለውጦለታል የትልቁ ፍሬዴሪክን የትልቁ ጴጥሮስንና የናፖሌዎንንም ታሪክ ስንመለከተው ይህንት የመሰለ ብዙ ነገር እናገኝበታለን ይህንኑም «ለፍጡር የተሰጠው ታላቁ ደስታ ሕይወትን ባደጋ መካከል ማሳለፍ ነው ሲል አንድ የጀርመን ፈላስፋ ተናግሮ ጨርሶታል ይሁን አንጂ ከሰው የበለጠ ስም ሊያገኙ የቻሉት ማንኛውም ሰው ሊሠራው የማይችለውን ሥራ በመሥራታቸው ነው ትልቁ እስክንድርን ወይም ትልቁ ፍሬዴሪክን ወይም ናፖሌዎንን ስለ መሰሉት ታላላቅ ፍጡርች አንድ ታሪክ ጸሓፊ ሲናገር አግዚአብሔር ሲሠራቸው ከእግር ጥፍራቸው አስከ ራስ ጠጉራቸው በሥጋቸውና በነፍሳቸው ጠባይ ፍጥረታቸውን ብረት አድርጎታል ይላል በሌላ በኩል ደግሞ ትልቅ ሥራ የፈጻሙ ነገሥታት ለትምህርት ፍቅር ዝንባሌ ያላቸው ሆነው አናገኛቸዋለን ይኸውም በትልቁ እስክንድርና በአርስጣጣሊስ በአውግስቦስ ቀ በቪርዢል በትልቁ ፍሬዴሪክና በሾልቴር በናፖሌዎንና በገት ም በታየው የመከባበርና የፍቅር ሁኔታ ተገልጧል ትልቁ እስክንድርን የሚያስመሰግነው ብዙ የጀግንነት ሥራ ቦም አይደለም ነገር ግን ዋናው ያሳቡ ዐላማ በዓለም ላይ ሥልጣኔ ማ በመሆነ ነው እንደዚሁም የስመ ጥሩው የአርስጣጣሊስ ተማሪ በ ከዚህ ከትልቅ ፈላስፋ የተቀበለው ትምህርት በልቡ ማደሩን የሚ ታላላቅ ሰዎች ያሂ በየጊዜው ሲፈጽም ይታይ ነበር ለምሳሌ የፋርስን ንጉሥ ድል ካደረገ በኋላ በድል አድራጊነት ከዚሁ ንጉሥ ካገኘው ሀብት የራሱን ድርሻ ወስዶ የተረፈውን ለጦር አለቆቹና ለወታደሮቹ አከፋፈላቸው ነገር ግን ቆይቶ በጉዳዩ ካሰበበት በኋላ ሰውን የሚያበላሸው ምቾትና ተድላ ነው ፋርሶችንም ድል ያደረግናቸው በዚሁ ምክንያት ነው ስለዚህ አኛም ጠባያችን እንደነሱ እንዳይበላሽ ብንፈልግ ከነሱ ያገኘነውን ጌጣቸውንና ለምቾት ኑሮ የሚያገለግላቸውን ነገር ሁሉ ለኛ ለራሳችን ማድረግ አይገባንም ብሎ ከሣልሳዊ ዳርዮስ ቤተመንግሥት የተገኘ ጌጡ ድንቅ ሆኖ ይታይ የነበረውን ልዩ ልዩ የቤት ዕቃ የራሱ ድርሻ በሆነው ጀምሮ በጦር አለቆችና በወታደሮች እጅ የነበረውን ሁሉ በእሳት አቃጠለው ይባላል በታሪክ ትልቅነትን ለማግኘት የቻሉ ሰዎች ዋና ተግባሮች ተብለው የሚጠሩትን ከፍ ባለ ስጦታና ሙያ ፈጽመው የተገኙ ናቸው ዋና ተግባሮች ተብለው የሚቆጠሩትም የሕዝብ መዕነትና አስተዳዳሪነት ጀግንነት ደራሲነት የሥነ ፍጥረት ጥበብ መርማሪነት በኪነ ጥበብ ባለሙያነት ናቸው አነዚህም ሙያዎች ትጋትን ድካምንና መሥዋዕትነትን ዕጣው አድርጎ ሰው የሕይወቱን ጊዜ በትግል አንዲያሳልፍ የሚጠይቁ ናቸው ባጭሩ ሰው በታሪክ ትልቅ ስም ለማግኘት ሲል ሕይወቱን ያለደስታ ከፈተና ጋራ አየታገለ ማሳለፍ አለበት የአነዚሀንም ሰዎች ታሪክ እንደ ተግባራቸው ዐይነት ሳይሆን ማለት ነገሥታቱን ለብቻ ደራስያንን ለብቻ ሳናደርግ የዘመናቸውን ተራ ተከትለን መጻና የተሻለ ስለ መሰለን በዚህ አካፄድ አቅርበነዋል ስለ ነገሥታትና ስለ ሕዝብም መሪዎች ተግባር ከፍ ብሉ ባጭሩ የሰጠሁት አገላለጥ በቂ መስሎ ስለሚታየኝ አሁን ደግሞ ስለደራስያን ተግባር እንደዚሁ ጥቂት መግለጫ አንድሰጥ ይፈቀደልኝ ታላቅ ስዎስች ቴፒ ጥየቄ በታሪክ ትልቅነትን የሚያገኙ ሰዎች እንዴት ያሉ ናቸው በጀግንነትና በድል አድራጊነት ስማቸው በዓለም ላይ የታወቀ አነማ ናቸው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact