Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የያ ኳት ት ዲሪ መ በበፀ ነቪከ በበበፎ የመደምደሚያው መነሻ ፍልስፍናዊ ወጎችና ሃሳቦችን በአመዛኙ ባካተተው በዚህ አማልክት እና ጣዖታት ሥብ ጣሖሖፌሖ በሽ ከሚያገኘው መፅናናት ይልቅ ልምምዱ ዘወትር ጭንቀትና ፍርፃት እንዳተረፈለት ደግሞ መካድ አንችልም ለዚህ ነው ኒቼ የሰቤ ልጅ በሀይማኖታዊ የሕይወት ልምምዱ መልካሙ አጋጣ ወደ ክፉ ተለውጦ ሲመለከት በአምላክ መኖር ለማመን በእጅጉ ይፈተናል የሚለን በፈጣሪ መኖርን ማመንም ሆነ ዘላለማዊነትን ተቀብሎ በተስፋ መጠበቅ አስቸጋሪ ጉዳይ ባልነበር ትልቁ ችግር ግን እንደመስፈርት በቅድሚያ የተቀመጠለትና ነፃነቱንም ሆነ ሕይወቱን አሳልፎ እንዲሰጥ የሚጠበቅበት ምድራዊ ኑሮውና በእሱ አማኝነት የተጫነበት የገሃነም እሳት ማስፈራሪያ አብሮ ሊሄድ አለመቻሉ ነው ይላል ሚሟል ከዚሁ ማስፈራሪያው አጠገብ ሞትን ዳግም በመነሳትና ለዘላለምም በደስታና በሰላም ለመኖር እንደሚችል የሚያስተምረን በዚህ ዓለም ላይ ዓይነትና መልኩ የበዛ ሃይማኖት ደግሞ አለ ከዚያ ይልቅ የሰው ልጅ ወደ ውስጡ መመልከት የሚችልበትን ብቃትና ማንነቱንና ምንነቱን የሚመረምርበትን መገለጥ ሃይማኖቱ እምነቱ ቢለግሰው የተሻለና ምድራዊ ሕይወቱንም ያማረ ባደረገው ነበርባይ ነው ይሽን ተግባር ግን ፍልሰፍና ግዴታዋ አድርጋ በመቀበል ለያሃሀመናት ሰትፈፅመው በመኖሯ ተከታዮቿ ጳንድም መጠጎትና መወገዝ በሌሳ በኩል ደግሞ ሰደትና ሞት ዕጣ ፉንታቸው ነበር እንግዲህ ለሚል ዓይነቶቹ አሳባውያን በቅድሚያ ሀይማኖት ቀጥሎም ትምህርት ቤቶች የሰውን ልጅ ነጻ አስተሳሰብና ብቃት እንዲሁም ምድራዊ ኑሮ በእነሱ ፍላጎትና ሐሳብ በመግራት ባዶ ካስቀሩት በኋላ የእኔ በማለት የሚመካበት ማንነት የሌለው ተከታይ ፍጡር አድርገውት ቀርተዋል ባይ ናቸው ለዚህም ይመስላል ሌላው ፈላስፋ ሬናን ሲናገር በጥላ ውሰጥ በሚገኝ ሴ ጥ ሰር ያምንኖር ፍጡራን ነን ክእኛ በኋላ የሟመጣ። ብሎ ይጠይቃል አልያም ደግሞ ከደሙ ዞ ነኝ በማለት አውጆ እጁን ይታጠብና ከፊቱ የቆመውን እውነት ሽ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ።ር ፈጀን ደግ የፊረሱ ገታ ያ ዜ አገኘዋለሁ ብዬ ነው።
በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ተዐምራት እና ጣዖታት። ፀጆቸ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ግ ተዐምራተ እና ጣዖ ም ከተስማማህ ውሻህን አመጣልሀለሁ ሰል በአቋሜ ፀናሁ ሰውዬው እተገረመ ሦስቱን ዶላር አውጥቶ ከእጄ ላይ አኖረ በዚያው ቅፅበት ጄኔራሉ ውሻውን ይዘው ወደሃዱበት አቅጣሓ ተፈተለክሁ በመንገዴ ሳይ ዊንስተንን አሰብሁት ጌታ ራሴ ያዘጋጃል አለኝ እሱ ካዘጋጀው በላይ መጠየቅ ተገቢ አዩህ ንም ጄኔራሉን ከደጃፋቸው ላይ ደረስኩባቸው ሀዘኔን በመግለፅ ውሻውን መልሼ መውሰድ እንዳለብኝ ነገርኳቸው የሸጥኩላቸጤ በጊዜው ስለወደዱት እንጂ ልሸጠው እንዳላሰብኩ አስረድቼ ገንዘባ ቸውን መለስኩና ውሻውን ተረከብሁ ውሻውን ይዢ ስመለስ ኅሊናዬ በጥሩ ስሜት ተሞላ ሦክን ያቱ ደግሞ ነገሬን ሁሉ ያለአንዳች ሸፍጥ ሳላሳካ በመቻለ ነበር የውሻው ባለቤት ባይመጣ ኖሮ በእርግጠንነት ከጄኔራለ የተቀበለ ኩትን ገንዘብ እንደማልጠተምበት እርግጠኛ ነበርሁ የእኔ ያልሆ ነን ንብረት በመሸጥ ያገኘሁት ገንዘብ ነበርና ነገር ግን ውሻውን ለባለቤቱ በማስመለሴ የተተበልኩት ሦስት ዶላር በድካሜ ያገኘ ሁት በመሆኑ ደስታ ተሰማኝ ምናልባት እኮ እኔ ባልናር ሰውዬው እስከወዲያኛው ውሻውን ባላገኘውም ነበር ውሻውን ለባለቤቱ መልሼ ጌታ ያዘጋጀውን ሦስት ዶሳር ይዝ ወጦደጓደኛዬ ተመለ ስሁ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ፓ ዐምራ ተ ለና ጣዖ ታተ መ ሠ ጠቢቡ ሰለሞን የሞት ፍርሃት የሕይወት ማጣፈጫ ቅመም ነው ማንኛውም የሰው ልጅ የየትኛውም ሃይማኖት ወይም እምነት ተከታይ ይሁን አልያም ከየትኛውም ዘርና ነገድ ይውጣ ከሞት በኋላ አንድ ዓይነት ሕይወት በመኖሩ ያምናል ከሕይወት በኋላ ሕይወት የሚባል ነገር የለም የሚለው እንኳን ሞትን የመጨረሻው አድርጎ የመቀበል ፍፁም የሆነ እርግጠኝነት አይታይበትም ለዚህም ይመስሳል አንድ የቅርባችን የሆነና እጅግ አድርገን የምንወደው ሰው በሞት ሲለየን አንድ ቀን በአንድ ቦታ እንደምናገኘው እያሰብን መዕናናተን ምርጫችን የምናደርገው ምንም እንኳን ይህ ደስታና ሰላምን እንደተሞላ የሚታመነው የሌላ ዓለም ሕይወት በተለያዩ ባህሎችና እምነቶች የተለያየ ትርጓሜና ቅርፅ እየያዘ ቢገለጥም የሁሉም የጋራ ማረፊያና መቆሚያ የሆነው ግን ዘላለማዊ ሕይወት ጦ ዉ የሚለው ነው ለዚህም ነው እያንዳንዱ ማንነታችን የሞትን ሐሳብና ሞትን ራሱን አጥብቆ ሲቃወም ዘላለማዊ ሕይወትን ደግሞ ተስፋው አድርጎ በመሰነቅ መጓዝን የመረጠው ከሶስት ሺህ ዓመት በፊት ጠቢቡ ሰሎሞንም ይህንኑ የሚያስረግጥ ሐሳብ እንዲህ አስፍሮ እናገኛለን እግዚአብሔርም ከጥንት ደጆምሮ እሰክ ፍፃሜ ድረሰ የሰራውን ሥራ ሰው መርምሮ እንዳያገኝ ላሰማዊነትን በልቡ ሰጠው መክ ገ በበፀ ነቪከ በበበፎ ተዐምራት እና ጣዖ ማዋነት ምኞት እንግዲህ የፈ በቼ የማን ይሀ የዘሳለ ር ዘላለማዊ ነውና በሪ ን ይህን ነፀብራቅ ሆና እናገ ት ፍላጎትና ምኞት ሰርቶናልነ ዘላለማዊነት አተመ ደሰ ፍላጎት ለማሳካት በተለያየ መንቲ እኛም ይህነ» ረም ይሁንና ዘላለማዊ ሕይወት ደግሞ በራሴ ስ ፍላጎት ሊሆን አይገባም ይልቁንም ፍላ ብሪ ብእሴ ዘላለማዊ ቤት አብሮ መኖር ሊሆን ይገባለ » ጋ ሰሎሞን ሞትን ወደቀድሞፁ የሚሉን አሉ ለዚህም ተ የሚያቀርብልን ለምሳሊ ቤታችን የመመለስ ክን ሽ በት የሸምግልና የዕድሜ ዘመነ የሰው ልጅ ወደሞት በሚሸጋገርበ ላል ክሞት ደጃፍ ሲቆም ጠቢቡ እንዲህ ይ ፊ ዕብር ወደዘላለም ቤት ሲሯድ ለልቃሾችም በላደፃ ቂይበጠሰ ያወርቅም ኩዕዙሰት ይፅበር ማድጋውፖ ዘም ዋ አጠገብ ይክሰአክሳ መንኮራኩዙሩም በኮኙድጓድ ይ ይሰበር አፈርም ወደነበረበት ምድር ፏይመለሰ ነፍሰም ወደ ሰጠው ወደ ጳግዚለብሔር ሳይመሰሰ ፈጣሪሀን እሰ መክ ይሁንና ይህ ወደቤት የመመለስ ጉዞ ደግሞ እንደሌሳው ክስተት ከቤተሰብ ጋር ከዓመታት መለያየት በኋላ የመቀላቀል አጋጣሚ ያህል በደስታ የተሞላ አይደለም ወደዚህ ቤት የምንመለሰው ሞት የሚሌትን ደጃፍ በመዝለቅ ነውና በስቃይ በፍርሃትና በጭንቀት የታጀበ ጉዞ የመሆኑ ነገር በራሱ እንቆቅልሽ ያደርገዋል የሞትን እንቆቅልሽ በመጣደፍ ለመፍታት መሞከር ደግሞ አያሌ እውነታዎችን እንድንጥል ያደርገናልና በጥንቃቄ መጓዝ የተሻለው አማራጭ ሆኖ ይታየናል ይህን ጥንቃቄ ደግሞ የምንፈፅመው አስቀድመን ቀጣዮቹን ጥያቄዎች ከፊታችን በማሰለፍ ይሆናል ለመሆኑ ስንሞት ምን እንሆናለን። ሸምግልናዝ ከፍተኛ ዋጋ የሚሰጡት ለዚህ ነው እንዲሁ ደግሞ ዕድሜው ከሰባ ዓመት በላይ የሆነ ሰው ሲሞት ከፍተኛ ደስታ ይሰፍናል እንጂ ሐዘን አይደረግም ሽማግሌውም የተቀደሰ ሰው ተደርጎ በቤተሰቡ ዘንድ ይታመንበታል በሕንድ አብዛኛው ሰው የሚከተላቸው ቡድሂዝም እና ሃንዱይዝም የተሰኙት ሀይማኖቶች ሲሆኑ እነሱም ቢሆኑ በሞት ዙሪያ ያላቸው አመለካከት የተለያየ ሆኖ እናገኘዋለን ለምሳሌ አንዳንዶቹ እንደዱአሲዝም ዓይነቶች ሰው ከሁለት ነገር የተዋቀረ ፍጡር ሲሆን እነሱም ሥጋው እና የማይሞተው ነፍሱ ናቸው ይላለ በእነዚህ ሁለት እምነቶች ውስጥ አንዱ ተቀባይነት ያገኘው አስተሳሰብ በርጠበ ይባላል ይህ አስተሳሰብ አንድ ሰው ሲሞት ነፍሱ በሌላ ሰው ወይም እንስሳ ውስጥ ዳግም ትወለዳለች የሚለው ነው የቡድሂዝም ሆነ የሂንዱይዝም እምነት ተከታይ የሆነ ሰው ከሞት በኋላ ዘላለማዊ ሕይወት በዚህ መንገድ እንደሚያገኝ የየእምነቶቹ አስተምህሮቶች ያሳዩናል እንግዲህ የተለያዩ እምነቶች ሞትን አስመልክቶ ሃስት መሠረታዊ ሃሳቦችን ለዘመናት ሲያራምዱ መቆየታቸውን መጥቀስ ያስፈልጋል እነዚህም የመጀመሪያው ሞዩት የሕይወት አንዱ ክፍል እንጂ የሕይወት መጨረሻ አይደለም የሚሉት ሲሆነ እንደነዚህ ዓይነቶቹ እምነቶች ከሞት በኋላ ሌላ ዘላለማዊ ሕይወት እንደሚጠብቀን ይነግሩናል ሁለተኛው ደግሞ ሞት ሕይወትን በበ ዛህቪከ ጠበበፎ መ ዐ ዐምራት እና ጣዖታት ር ዜጨ ው ደ ፌ ሚች ጭፎ መሠረት ሰው ከሞተ በኋላ የሚያስበውም ሆነ ተስፋ የሚያደርገው ነገር የለም ሕይወትን በቶሎና በፍጥነት ይቋደሳትና ይለ የሚል ይመስላል ሶስተኛው አስተሳሰብ ደግሞ ሞት ሀይወትን የማስቀጠል ስራ ክስተት ነው የሚለው ሆኖ እናገኘዋለን የእያንዳንዱ ሞት የሌላውን ሕይወት ለማስቀጠል የራሱ አስተዋፅኦ አለው የሚለው ይኸው አስተሳሰብ የሰው ሞት ቢያንስ በምስጥ ህይወት ዳግም መገለጡን ማስታወስ ጠቃሚ ያደርገዋል እንግዲህ የሞት ትርጓሜን ከተለያዩ እምነቶች አንፃር ይህን ያህል መጠነኛ ቅኝት ካደረግንበት ዘንድ የሞት ፍርሃት በሰው ልጅ ውስጥ የሚፈጥረውን ስቃይ ሳንዘነጋ ማንሳቱ ተገቢ ሆና ይሰማናል ምንም እንኳን ሞት የሚፈጥረው ስቃይ ሕመም እንዲሁም ሀዘን ከፍተኛ ቢሆንም ከዚሁ ጋር ሞትን በራሱ መፍራት ደግሞ ተፈጥሮአዊና የተለመደ ጉዳይ እንጂ ሌላ ችግር ተደርጎ መወሰድ እንደሌለበት መረዳት ያስፈልጋል ለዚህም ነው ወደ ክርስትናው እምነት ዘልቀን መጽሐፍ ቅዱስን ስንመለከት የሰውን ልጅ ከሞት ፍርሃት አንፃር ሲገልፀው እንዲህ በማለት የሚያስቀምጠው ዐሀይወታቸውም ሁሉ ሰለሰሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነፃ እንዲያወጣ በሥጋና በደም እንዲሁ ተዛካፈጸ ዕብ የሞት ፍርሃት እንግዲህ የሰው ልጅ ከተያዘባቸው የባርነት እስሮች አንዱ ሆኖ ቀርቧል ማለት ነው ለዚህም ነው ለምሳሌ መድኃኒት ባልተገኘላቸው አንደ ኤችአይቪኤድስና ካንሰር ዓይነቶቹ ሕመሞች ስንጠቃ የሕክምና ዕርዳታን ወይም መለኮታዊ ፈውስን በአጅጉ የምንሻውና በሞት ላይ የሚኖረን ጥላቻና ፍርሀትም የዚያኑ ያህል ጠንካራ ሆኖ የሚበረታው ይህ ዓይነቱ ባህርይ አሁንም በመፅሐፍ ቀዱስ ወስጥ ስንፈትሽ በንጉስ ዳዊትና በኋላም በኢየሱስ ክርስቶስ ተገልጦ ለማየት እንችላለን አንድ ወቅት ንጉሥ ዳዊት እጅግ አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ ውስጥ ቆሞ ራሱን ባገኘው ጊዜ ወደ አምላኩ እንዲህ በማለት ጮኸ ልቤ በላይ ተናኖወጠብኝ ያምተ ድሃንጋዉም ወደቀብኝ ፍርሃትና ብሩ መ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ተዐምራት እና ጣዖታ እንቅጥቅጦ መጡብኝ ጨለማም ዘፈነን መዝ ሩ ኢየሱስ ክርስቶስም ሞትን የመጋፈጥ መከራን አስቀ ይሐ ጠንቅቆ አውቆት ነበር እናም እርትም በሥጋው ወራት አኮ ፈያድነው ወደሟቸል ክከብርቱ ጩሽትና አእንባ ጋር ሎቶን ምልጃን ለቀረበ እግዚአብሔርንም ሰለ መፍራቱ ተሰግለ ዕብ ሞት በሰው ልጅ ሕይወት አሌታዊ ተፅእኖ የመፍጠር ኃደለን ማንም ሊክደው አይችልም ይሁንና የሞት ተፅዕኖ ደግኮ ደካማውን ብርቱ ሰነፉን ጠቢብ አድርጎ መቅረፁ አይቀሬ ነፁ ለዚህም ይመሰላል አሳባውያኑ የሞት ፍርሃት የሕይወት ማጣፈጫ ቅመም ነው የሚሉን እንዲያውም በጠቢቡ ሰለሞን ሚዛን ሞት በብዙ መስፈርት ከሕይወት የተሻለ ሆኖ ይቀርብልናል ሰሎሞን እንዲህ ይላል አመልካም ጃቱ መልካም ሰም ዘከመወሰድ ቀንም የምት ቀን ይሻላል ወደ ግብዣ ቤት ስመሄድ ወደ ልቅሶ ቤት መሄድ ይሻል እርሱ ያሰው ሁሉ ፍፃሜ ነውና ሕያውም የሆነ በልዑ ያኖረዎልኖ አጎቅ ሀሃን ይሻሳል ክፊት ሀሃን የተነሳ ልብ ደሰፅ ይለኛልና ያጠቢባን ልብ በልቅሶ ቤት ነው ዖያሰነፎች ልብ ግን በደሰታ ቤት ነው መካጳ የጥንቱ ሙሴም ሞትንና የሞትን ፍርሃት የተመለከተበት መነፅር ከሌሎቹ የተለየ ነበር ማለት አይቻልም እሱም እንዲህ ይለናል የያሰውን ልድ በሞት ጳንቀቅልፍ ጠረርገሀ ትወሰዳለሀ በደጎቸቻንንም በፊትሀ አሰቀመጥ ያቄማሀን ኃይልሰ ማን ዲያውቀው ይቸሳል። ፎውወ ም በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ዐምራት ጳና ጣዖታት እምነት የኋላህን እየረሳህ በወደፊትህ የምትፅናናበት የሞት መፍትሔ ነው ከሞት በኋላ የሰው ልጅ ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል በመፈተሽ ስንቀጥል ትኩረታችን አሁንም ከሞት በኋላ ስለሚጠብቀን እና ተስፋ ስለምናደርገው ጉዳይ መሆኑ አልቀረም ከዚያ በፊት ግን ሞትን ራሱን በራሱ መነፅር ማየት ግድ ይለናል እንግዲህ ሞት በሰው ልጅ ላይ የፈጠረው የፍርሃት ባርነት ሰውን በሞት ብቻ ሳይሆን በሕይወት ጉዳይ ላይም ጠቢብ እንዲሆን አንደረዳው የብዙዎች እምነት ነው በሙሴ እምነት ሞት የሰው ልጅ ዕጣ ፋንታ የሆነው በኃጢአቱ ያፈጣሪውን ቁጣ በመቀሰዋሱ ነው የፈጣሪውን ትዕዛዝ ያቃለለውና በራሱ ምኞትና መሻት መሄድን የመረጠው በእሱ የሚመራው ሕዝብ ለመተላለፉ ከፈጣሪው የታዘዘለት ቅጣት ሞት ሆነ የለግዚለብሔር ቁጣ በእሰራሌል ላይ ፀና በእግዚአብጨሮም ፊት ክፉ ያደረገ ትውልድ ሁሐ አጳፅኪጠፉ ድረሰ ለረባ ሩመት ሰምድረ በዳ አጳቅበሃበዛቸው ሀጉል ይህ የምድረ በዳ መቅበዝበዝ ከአንዱ ሥፍራ ወደሌላው በመንቀሳቀስ ብቻ የሚገለጥ ሳይሆን ከምድር እነሱን በማጥፋትም በሞት የሚገለጥ ነበር እናም የሞት እንቆቅልሽ ሥሩ የሀጢአት ምክንያት መሆኑን ስንረዳ የመፈራቱ ምክንያትም ብመ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ም ያፀምራት እና ጣሣ ሶጉ ት ከፈጣሪ አገ ስንመለከጉኪ ታ ንድንጨብጥ ሳ ጉ እንድንጨብጥ ሳሂ ነ ይህንሞ ንዲሁ ይገለጥልናል ር ተሻለውን መረ ደግሞ የበለጠውንና ሦሁ አይቀርም ልክ ጎሰ። የያሙዎቹን ምት አልፈቅድምና ይሳል ታ እግዚለብሔረር ሰለዚህ ተመለሱና በሕይወት ኑሩ እዚህ ላይ ሞት በፈጣሪ ዘንድ የማይወደድ ብቻ ሳይ እሳቤውም ቢሆን ከሰው ልጅ የሞት አስተሳሰብ የተለየ መ እንረዳለን እንደ እኔ ፍላጎትና መሻት ብትመላለሱ የሚሞት « » በፈጣሪ ዘንድ ሞት ቀጣት መሁነ በቅድሚያ ፈጣሪ በሙሴ በኩለ በመፅሐፍ ትዱስ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ተዐምራት እና ጣዖታት እያለ ነው ሞት በፈጣሪ ዘንድ እጅግ የተጠላ ነገር ነውና ይህንኑ በየነቢያቱ አንደበት በየነቢያቱ አንደበት በኩል ለሰው ልጅ በየዘመናቱ በመንገር ሃሳብና ዕቅዱን በቃል ኪዳን እያሰረው መጥቷል ሞት በነቢዩ ኢሳይያስ ዘመን እንዲህ እንደማሸነፍ በመግለፅ ሕዝቡን ከሞት ፍርሃት ሊታደገውም ሲሞክር እናያለን ዚሀም ተራራ ይ በወገኖች ሁሉ ላይ የተጣለውን መጋረጃ ጳሀዛዘብም ሁሉ ይ የተዘረጋውን መሸፈኛ ዖጠፋል ምትን ለሰም ይውጣል በዚያም ቀን እነሆ አምሳዛኞችን ይህ ነው ተሰፉ ለድርገነዋል ይሁድነንማል እግዚለብሌር ይህ ነው ጠዝቀነፇዋል በማዳኑ ደሰ ይለናል ኢሳ ወ የሞት ፍርሃት በሰው ልጅ ላይ የተጣለ ዕዳ ሆኖ ለዘመናት ዘልቋል ሰው በሚሞት ሥጋው የማይሞት መንፈስ የተሸከመ ፍጡር ነው የሚለውን አስተሳሰብ ስንመረምር የፍርሃቱ ምንጭ ይህንኑ እውነት ካለማወቅ የሚመነጭ ሆኖ ይቀርብልናል ለምሳሌ በአንድ ወቅት ሞትን አስመልክቶ በሳይንቲስቶች ላይ የተደረገ ጥናት እንደሚያሳየን ሳይንቲስቶች ስለወደፊቱ እንጂ ስላለፈው ጊዜ የሚያስቡ አይደሉም የዘወትር ድካማቸውም ሞትን ተሻግሮ ማየት ብቻ ነው ይሁንና ሞት ከፊት የሚጠብቀን ቢሆንም መሠረቱ ከኋላ የተጣለ ነውና ዞሮ መመልከት ደግሞ የግድ ይላል የሚሉ አማኒያንን ደግሞ እናገኛለን ባለፈው ድርጊታችን የወደፊታችን ዕጣ ፋንታ የሚወሰን መሆኑን ፈጣሪ ሲያስቀምጥ ሳይንቲስቱ በበኩላቸው እንዲያውም ከቻልን የወደፊቱንም ተሻግረን ሩቅ ማሰብና ለመድረስም መጓዝ ይጠበቅብናል ባይ ናቸው ለዚህም ነው ሞትን እንደወዳጅ ወይም እንደጠላት ተመልክተን ልንለማመደው እንችላለን ከዚያ ይልቅ ግን የሕይወት አንድ አካል አድርጎ መቀበል ደስታውንም ሆነ ፍርሃቱን ከእኛ ያርቀዋል የሟሉን በፈጣሪ ዘንድ ግን የሰው ልጅ ሞትን ተቀብሎ መሞት ብቻ ሳይሆን አሸንፎ መኖርም እንደሚችል ያስቀመጠልን መንገድ አለ ለመሆኑ ሞትን ለማሸነፍ የሚችል ማን ነው። በበሆ ደረጃ ስትጨብጥ ትናንትም ሆነ ዛሬ ወይም ነገ ለአንተ አይኖርም ጊዜን አልፈህ ትሄድና ዘላለማዊ ትሆናለሀ በዘላለማዊነት ውስጥ ደግሞ ጊዜ አይገኝም ሩት እንኳን ትቀድማለህ የኢየሱስ በጊዜ ወሰን ከአንተ በፊት ከኖ ምስጢር ተገለጠልህ ማለት በእሱ አለመወለድ ትወለዳለህ በአሱ አለመሞትም ትሞታለህ ማለት ነው ዛሬ የሰው ልጅ የተያዘበት አንዱ ፍርሃት ከሞት በኋላ ወዴት እንደሚሄድ አለማወቁ ነው ይሁንና ወደየትም አንደማይሄድና መንገዱን ግን እየሄደበት መሆኑን ቢያውቅ ፍርሃቱ ከእሱ በተወገደ ነበር ሞት ከአንተ የሚወስደው ሕይወትሀን ሳይሆን ጊዜህን ነው ጊዜ ደግሞ የአእምሮ ሀሳብና የሥጋ ምኞት የፈጠረው በነገ የሚገለፅ ክስተት ነው ሞት ከአንተ ውስጥ ምኞትና ሃሳብን ሲወስድ ግን የሚቀረው አንተነትህ በዘላለማዊነት ውስጥ የሚገለፅ ማንነት ይሆናል የሕይወት ትርጉም ተንጠልጥሎ የሚገኘውም በእንደዚህ ዓይነቱ ባዶነት ፀጠሀበ ላይ እንጂ ከሞት በኋላ በምንጠብቀውና በሥጋ በተለማመድነው ዓለም ውስጥ በምናውቀው ምኞትና ሃሳብ የተቀረፀን ሥፍራ ከሆነ ወዴት እንደምንሄድ ብቻ ሳይሆን ለምን እንደመጣንም ሳናውቅ የምናልፍ እንሆናለን እዚህ ላይ በሞት ዙሪያ የጀመርነውን ቁፋሮ ስለሞት በሚደንቁ የዓለማችን እውነታዎችና ክስተቶች ማለዘብ የሶ ን ን ተት ይና አታች እኔ አልተወለድኩም በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ዛሀምራት እና ጣዖታት የሟደንቅ ሆኖብኛል የትኛው አሟሟታችን የተሻለ ይሀናል የሟለወ ለአንባቢዎቼ ፍርድ ልተጠውጡና ቀጣዮቹን የዓለማችንን የሞት እውነታዎች እንመልከት ለምሳሌ በዓለም ሳይ በየዓመቱ በአውሮፕላን አደጋ ከሂሞተው ሀሰው ቁጥር በላይ በአህያ ምክንያት ተገፍቶም ይሁን ተረግጦ የሚሞተው ቁጥር ይበልጣል ዝንብ የሰው ልጅን የገደለችውን ያህል የእስከዛሬ የምድራችን ጦርነቶች አልገደሉትም በኛው ክፍለ ዘመን በዝንብ ምክንያት የተነሳውና የአውሮጳን አንድ አራተኛ ሕዝብ የጨረሰው ጥቁር ሦት የተሰኘው በሽታ መንስኤ ዝንብ እንደነበር ያስታውሷል ከምድር እንስሳት ሁሉ ደግጥሞ ለሰው ልጅ ሞት ዋነኛዋ ሰ መንስኤ የወባ ትንኝ ነች ዘሬ በምድራችን ሳይ አንድ መተ አስራ ስድስት ዓመት ወይም ከዚያ በላይ መኖር የሟችል ሰው ከ ቢሊዮን አንዱ ብቻ ነው አንድ ሰው በምድር ሲኖር በሌላው ሰው የመገደል ዕድሉ ከ ሺህ አንድ መሆኑ ተረጋግጧል በጦር መሳሪያ ከሚሞተው የሰው ልጅ ይልቅ በሐኪሞች ስሀተት የሞተው አምስት እጅ በልጦ ሠገኘቱንስ እናውቃለን። ወ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ዞ ነ ዐፖራኙ ማዖ ኢማኑኤል ካንት በምታደርገውና ማድረግ በሚገባህ መካከል ሰፊ ልዩነት አለ ደሷው ልጆች የአብሮነት ሕይወት ቁልፉ የነበረው ምግባር እንደ ጉም በኖ በጠፋበት በዚህ ዘመን በፍልስፍና መነኗ ልፈልገው ብነሣ አንባብያን ከንቱ ድካም አድርገው ኣአንዴደማይወስዱብኝ ተስሩ አለኝ ቢያንስ ፈላስፎቹ የምግባር ምንነትና በሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ ሊኖራት የሚገባት ሥፍራ ይሽ ነው ሟሉንን ከብዙ በጥቂቱ ቆንጥረን ከተመለከትን በቂና ሃጠመፍብንን ማስመለሰ ባንችል እንኳን አድራሻውን የመጠቆም ሟያግዘን ይሆናል እላለሁ ምግባርን አስመልክቶ በቅድሚያ በአሳብውያኑ የሚደረሰበት ሃጋራ ስምምነት ቢኖር ሃሰው ልጅ ማኅበራዊ እንሰሳ እንደመሆነ መጠን አብሪሮነት ሕይወቱን የሚመራበት መሣሪያ ምግባር ነው የሟለው ይሆናል መልካምም ይሁን መጥፎ ምርጫ ሌሎችን አስመልክቶ ማድረግ የሚገባንን የምናደርገው የምግባርን ትርጉም ተረድተን በደረሰንበት የዕውቀት ልክ ብቻ ነው ለብዙዎቻችን ምግባር ግላዊ ባህርይና ልምምድ ይመስለን ይሆናል ነገር ግን ሃፍሬስፍናው ዓለም ሰዎች ምግባር ከማኅበራዊ ሕይወታችን ፍምምድ ወሰደን የምንተገብረው ግዴታ እንጂ በተፈጥ ማንነታችን የምንጨብጠው የፈጣሪ ስጦታ አይደለም ይላሉ ዳሚ በበፀ ነቪከ በበበፎ ዐምራም ኣኋና ጣዖታት ምግባርን ለመፈተሽ ስንነሣ እንግዲህ የሰው ልጅ የእርስ በርስ ግንኙነትን መመልከት ግድ ይለናል ማለት ነው አንድ ሰው በቤተሰቡ በጎረቤቱ በአካባቢው በሀገሩ የሚኖረውን ግንኙነት በመብትና ግዴታ ደረጃ ተቀብሎ የሚኖርበት ሥርዓት ምግባር ነው ይኸን ሥርዓት ደግሞ በዋነኝነት የሚቀስመው ከሌሎች ጋር በሚኖረው የሕይወት ልምምድ ይሆናል እዚህ ላይ በፈላስፎቹ የሟነሣ አብይ ጥያቄ ቢኖር የሰው ልጅ በአብሮነት ኑሮው እንዴት መኖርና ምን ማድረግ እንዳለበትም እያወቀና እየተማረ የሚመጣ ከሆነ ለምን ታዲያ በሚያውቀው ምግባር መኖር አቃተው። የሚለው ይሆናል ይኸ ጥያቄ በቀጥታ የሚወስደን ደግሞ ምግባርን ለዓመታት ት አንስ ዋል ታና አዲስን ዕይታም በሰው ልጅ ዘንድ ካንት ይሸናል የኢማኑኣል የ ታላቁ ፈላስፋ ኢማኑኤል ን አስተሳሰብ ከመመልከታችን በፊት ስለእሱ በጥቂቱ ማለት ይኖርብኛል ኢማኑኤል ካንት ከ የኖረ ታላቅ የምድራችን ፈላስፋ ሲሆን ተወልዶ ያደገውና እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ የኖረው የጀርመን ግዛት በሆነችው ኮኔግሲበርግ ነበር ካንት ቤተሰቦቹ በንግድ ሥራ የሜተዳደሩ ሲሆን በተወለደባት ኮኔግሲበርግ ዩኒቨርስቲ ተምሮ በዚያው ዩኒቨርስቲ ለ ዓመታት የፍልስፍና ፕሮፌሰር ሆኖ አስተምሯል ምንም እንኳን ካንት ከዚያች ትንጂ የኮኔግሲበርግ ከተማ ሳይወጣ የሕይወት ዘመኑን በሙሉ የኖረ ቢሆንም ፍልስፍናዊ አስተሳሰቡና ጽሑፎቹ ግን በዓለም ዙሪያ የታላቅነትን ክብርና ማዕረግ ያጎናፀፉት ሆነው አልፈዋል ታላላቅ የዓለማችን ምሁራንም የዚህን ሰው አስተሳሰብ የሚገልፁት የካንት ጽሑፎችም ሆኑ አስተሳሰቡ ታላቅ የዕውቀት ብርሃን መገለጥ የታየባቸውና ብሎም በተለምዶ የምንከተላቸውን ማኅበራዊ ሀይማኖታዊና ፖለቲካዊ እምነቶች በምክንያታዊ ሳይንስና አስተሳሰብ የሻረ መሆኑን አሳይቶናል በማለት ነው እንዲያውም ታላቁ የታሪክ ምሁር ፍሬዴሪክ ኮፕላስተን የካንትን አስተሳሰብ በወጉ ለዓመታት ከመረመረ በኋላ ስለዚህ ታላቅ ፈላስፋ ማንነት ሲገልፅዊሊያም ሼክስፒር ለእንግሊዝ ስነጽሑፍ እንደሆነው ሁሉ ካንት ደግሞ ለፍልስፍና ሆኗል ብሏል ለዚህም ይመስላል ለዘመናት በፍልስፍናው ዓለም አከራካሪ ሆኖ የኖረውን የምግባርን ጉዳይ አዲስ ብርሃን የፈነጠቀበት ኢማኑኤል ካንት ተደርጎ የሚወሰደወ መሙ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ዐምራተ ጎና ማዖታኑት የአስተሳሰቡ መነሻ ያደረገቤ የጥንቱን ፈላስፋ ሶቅራጥስን ሃበር ሶቅራጥስ ለተከታዮቹ አዘውትር ላችንም በአንድነት እናስብ ዘንድ ይገባናል ካንት በዚህ ላይ ተመስርቶ ምክንያታዊ ምላሽን የሚሰጥና ለሌሎች ኃላፊነት ሰብ ለመግለጥ በቃ ገር ግን ሀይማኖትን የማይቀበል ፈላስፋ ነበር ስለሆነም ወግና ባህል እንዲሁም ስነ አስተሳሰብ መፍጠር ፍላጎቱ ነበር የእሱ ፍላጎት የሰው ልጅ ምግባር በምክንያታዊ አስተሳሰብ ላይ እንጂ በፈጣሪ እምነትም ሆነ ሀይማኖታዊ መገለጥ ላይ ሲመሰረት ማየት አልነበረም የተፈጥሮን ሥርዓት ለመተንተንም ፈጣሪን ማሰብ አስፈላጊነቱ አይታየውም ለካንት ምግባርን አስመልክቶ በምክንያት ላይ የተመሠረቱ አስተሳሰቦች የሚላቸውና በዋነኛነት የሚያስቀምጣቸው ጥንቃቄ የተሞላበት ውሳኔ በተግባር የሚገለፅ ማንነት የሌሎችን ክብር ማወቅና መቅረብ እንዲሁም ስለሌሎች ሕይወት ማሰብ ናቸው ለዚህም ነው በካንት እምነት ምግባር ማለት ሁለት ሰዎች ፈጣሪያቸው የሚያመልኩት ነገር ኣንድ በመሆኑ ምክንያት ብቻ አንዱ ለሌላው በግዴታ ሊያሳየው የሚገባ ፍቅር እንዳልሆነ የሚያሳስበው ካንት ይኽን አስተሳሰቡን ፈር ለማስያዝ ተነሳ እናም ማሰብን ከዕለት ተዕለት የሕይወት ልምምድ የሚያስቀድምና በትክክለኛ በማይቀያየር እንዲሁም በማንኛውም የሰው ልጅ ዘንድ እውነት ሆኖ ተቀባይነት ሊያገኝ የሚችል ባህል ልማድና እምነትን ወደ ጎን ያደረገ መርህ የመቅረፅን አስፈላጊነት ተረዳ ይኸን መርሁንም ርልበ ዘበሀከህ በማለት ሰየመው ምንም እንኳን የካንት የምግባር መርህ ሲጠራ እንደ አንድ መርህ ይሁን እንጂ ሦስት መገለጫዎች ግን አሉት እነዚህ ሦስት መገለጫዎቹ ከጀመርነው ሃሳብ ጋር ይስማማ ዘንድ ሁለቱን እንመለከታለን። የሚለውን ይሰጠናል ይኸን በስሚ ለማስቀመቱጉ የሞከርነውን ነገር ግን ፈላስፋው ኢማኑኤል ካንት ሰፊና ጥልቅ ትንታኔ የሚሰጥበትን የምግባር የመጀመሪያ መርህ ወይም ቀመር የአይሁድ የእምነት መጽሀፍ ታልሙድ መምህርና ራባይ የሆነው ሂላል ምግባርን ከካንት ትንታኔ አንፃር በአጥር አገላለፅ ንገረን ተብሎ ተጠይቆ ነበር ሂሳል በጊዜው የሰጠው ምላሽ እጅግ የተመረጠና የካንትን ቀዳሚ የምግባር ቀመር በቀላሉ ያሳየ ሆና ይወደሳል ሂላል የካንትን አስተሳሰብ እንዲህ አስቀመጠው በአንተ ሊደረግ የማትወደውን በሌሎች ላይ አታድርግ የሕግ ሁሉ መጠቅለያ ይኸው ነው ሌላው ትንታኔ ነው ወደሁለተኛው የካንት የምግባር ቀመር ስናልፍ ደግሞ ቀጣዩን ይመስላል ለራስሀም ሆነ ለሌላው የምትፈፅመው ድርጊት የሰውን ልጅ በማገልገል ላይ የተመሠረተ ይሁን ሁልጊዜም ድርጊትህ በራሱ የመጨረሻ ይሁን እንጂ ሌላ ጥቅም በምላሹ የምታገኝበት እንዳይሆን አረጋግጥ እንግዲህ ሌላው የካንት የምግባር መለኪያ የሰውን ልጅ እንደአምሳያ ፍጡር እንጂ እንደመጠቀሚያ ዕቃ ያለመመልከት አስተሳሰብን መያዝ ነው በካንት እምነት ምግባርን በሰው ልጅ ዘንድ የመግለጫው ሁለተኛው ቀመርማንኛውም ድርጊትህን ወደሌላ ጥቅምና ግብ የሚያደርስህ አድርገህ አለመፈፀም ነው እንግዲህ ምግባርን አስመልክቶ የኢማኑኤል ካንት አስተሳሰብ በማንኛውም የምግባር ስሌት ሚዛን የደፋ መሆኑን አሳባውያኑም ይነግሩናል በካንት እምነት ምግባር በምክንያት ላይ የተመሠረተ አስተሳሰብ እንጂ ከሀይማኖትና ከባህል የምናገኘው እምነት ወይም ስሜት አይደለም በምታደርገውና ማድረግ በሚገባህ መካከል ሰፊ ልዩነት እንዳለ ተረዳ ይኸን መረዳት የምታገኘው ደግሞ በሥነምግባር ላይ የተመሠረተ ባህርይ ሲኖርህ ነው ይላል ለዚህም ነው ሥነምግባር ከ ማድረግ የሚገባንን የምናጠናበት መንገድ ነው የሚለን ሰዎች የሚያደርጉትን መፈፀም ቀላል ነው ማድረግ የሚገባቸውን ለመፈፀም ግን ሥት መመ ጨር ጨሬ መፈፀም ገ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ቀዐምራት እና ጣዖታት ምግባርን ሊያውቁት ይገባል እዚሀ ላይ ካንት የምግሱባርን ግዴታ እን ደሳ ጉጌ በማስቀመጥ ሰዎች ይፈፅሙት ዘንድ እንደማይቻል በሚገባ እንደተረዳው መግለፅ ያስፈልጋል የሰው ልጅ ሞሩላህ አስተሳሰብ ለተለያዩ የፍላጎት ፈተናዎች መቫቶችና ከመልካም ነገር ለሚያዘናጉ ክስተቶች የተጋለጠ ነው በዚህም ምክንያት የሌሎችን ፍላጎትና መሻት የመስማት ብቃታችንን ወስደውብን በምትኩ በራሳችን ነገር ብቻ የተያዘ ሕይወት ሰጥተውጡናል እናም ምግባር የሰው ልጅ ተፈጥሮአዊ ባህርይ ሆኖ ይገለፅ ዘንድ አስቀድሞ እኔነትን ማጥፋት የግድ ይላል የካንትም እምነት ይኸው ነው ምግባርን አስመልክቶ የጀመርነውን ጉክ ከመቀጠላችን በፊት ከጥቂት ዓመታት በፊት ታዋቂው የአሜሪካ ጋዜጣ ዘ ኒወዮርክ ታይምስ በፊት ገፁ ያስነበበውን አንድ ዜና አንባቢዎቼ ከምግባር መለኪያ አንፃር ሲነጋገሩበት ይቆዩ ዘንድ እጋብዛለሁ ዚ ክራቪንስኪን ከአንድ መዝናኛ ሥፍራ ተቀምጦ ጭማቂ እየጠጣ ነበር በቅርቡ ስለእሱ የሰማሁትን ግራ አጋቢ ውሳኔ በእርግጠኝነት ከእሱ አንደበት ሲወጣ ለመስማት ጓጉቻለሁ የክራቪንስኪ ግራ አጋቢ ውሳኔ በማለት የገለፅኩት ከአንድ ዓመት በፊት አንዱን ኩላሊቱን ለሕመምተኛ በመለገስ ሕይወቱን ለማዳን መቻሉን ተከትሉ የቀረውን ኩላሊቱን ደግሞ ለሌላ ኩላሊት ለሚሻ ሕመምተኛ ለመስጠት መዐሰኑን በማስታወቁ ነበር ክራቪንስኪ እንዲህ አለኝ ከእኔ በተሻለ ለሰው ልጅ መልካም ነገሮችን ማበርከት ለሚችል ሰው ሰጥቼው ሕይወቱን ባተርፈው ምናለበት። እንግዲህ ስለ ስነምግባር ስንነጋገር ራስን ለሌላው ሰው አሳልፎ የመስጠት ብቃትን እስከዚህ ደረጃ መጨበጥ ማድረሱን ሁላችንም በራሳችን ሕይወት እንፈትሽ ዘንድ የተገባ ይሆናል ጨጨጨ ችር ር በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ዮዐምራት እና ማዖታኑ ሶቅራጥስ የማይመረመር ሕይወት መኖር የሚገባው ሕይወት አይደለም በኢማኑኤል ካንት የሥነ ምግባር ምንነት ትንታኔ ላይ የጀመርነውን ጉዞ በሌሎች ፈላስፋዎች አስተሳሰብ ላይ ተመስርተን መፈተሽ ስንቀጥል ደግሞ መነሻችን የምናደርገው የሩቅ ምስራት ሀገራት የተለመደና የተወደደን አንድ አባባል በማስቀደም ይሆናል አባባሉ እንዲህ ይነበባል እሱ ምንም የማያውቅና አለማወቁንም የማያውቅ ሰነፍ ነውና ራቀው ነገር ግን እሱ ምንም የማያውቅና አለማወቁን ግን የሚያውቅ ጠቢብ ነውና ተከተለው እንግዲህ የምግባር ምንነት መነሻው ራስን ማወቅ እንደሆነ አሳብያኑ ይነግሩናል ለዚህ ደግሞ በፍልስፍና ታሪክ ውስጥ እጅግ ተዘውትሮ የሚነሳውና ታላቅ እውነት በውስጡ እንዳለች በሁሉም ዘንድ ስምምነት ያገኘው ሶቅራጥስ ተጠቃሽ መሆኑ ይታወቃል ሶቅራጥስ ሲናገርየማይመረመር ሕይወት መኖር የሚገባው ሕይወት አይደለም አለ ራሱን የመረመረ ሰው አስቀድሞ ስለራሱ አንዳች እውነት ላይ መድረሱ እንደማይቀር የተረዳወ ሶቅራጥስ እምነት ሕይወት ፍቅር ምግባር ነፃነት ደስታወዞተ መነሻቸው ራስን ከማወቅ ካልሆነ በሰው ልጅ ዘንድ የማይታወ ብቻ ሳይሆን የማይደረስባቸውም ሃሳቦች ሆነው መቅረታቸወ አይቀሬ መሆኑን እየነገረን ነው ከሶቅራጥስ ታላቅ አባባል ቀጥሎ በሁለተኛነት ደረሻ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ኒ ታዐምራት ጳኖ ጣዖታት መሥ ብ በፍልስፍናው ዓለም ተዘውትሮ የሜጠቀሰው የሬኔ ዴካርት አስባለሁ ስለዚህም አለሁ እኔ ነኝ የሚለው ነው በዴካርት እምነት መኖርን ማንነትን ሕልውናን ማወቂያውና መሠረቱ ማሰብ ነው ዞሮ ዞሮ በእነዚህ ሁለት ታላላቅ የምድራችን አሳብያን እምነት ራስን ማወቅም ሆነ መረዳት መነሻው ራስን ከመመርመር እና ከማሰብ የሚመነጭ ነው እንግዲህ የሰው መልካምነት ለሌላው አሳቢነት በጎ ህሊና ርህራሄወዘተ በእነዚህ ሁለት ታላላቅ አስተሳሰቦች ላይ የመመስረታቸው ነገር በበርካታ አሳብያን ዘንድ ስምምነትን አግኝቶ ለዘመናት የዘለቀ ሲሆን የሰው ልጅ ምግባርም መለኪያውና መነሻው አስቀድሞ የራስ ማንነትን ማወቅ ሆኗል ይሁንና ራስን ማወቅ ወይም መመርመር የሚለው ጉዳይ ደግሞ በራሱ አንድ ዓይነት ስምምነትን ያገኘ ጉዳይ ነው ለማለት አስቸጋሪ ነው ለምሳሌ አለም አቀፍ እውቅና በተቸረው ታላቁ የወግ ፀሐፊ ቴሪ ሱሊቫን እምነት የሰው ልጅ ራሱን መመርመሩና መርምሮም የሚደርስበትን እውነት ተቀብሎ ለመኖሩ አጠራጣሪ ነውወ ሱሊቫን እንዲህ ይላሳልየተመረመረ ወይም በራሱ ላይ ጥያቄ የሚያነሳ ሕይወት የሚመረጥ ይሆናል ነገር ግን ይኸን ማድረግ የሚቻል አይመስለኝም ራስን መመርመር ከእኛ የሚወስደው ብዙ ነውና ምርጫችንና ድርጊታችንም ቢሆን በሌሎች ላይ የሚያመጣውን ውጤት በኃላፊነት ስሜት አእንድንቀበለውና ተጠያቂ ሆነን እንድንቆም ያደርገናል ምንም እንኳን ሱሊቫን ራስን መመርመርና ማወቅ ብሎም ስለራሳችን የደረስንበትን እውነት መቀበል አዳጋች መሆኑን አንስቶ ቢከራከርም ወደምግባር ምንነት ሲመጣ ግን የሶቅራጥስን ሃሳብ ከማራመድ የተሻለ አማራሃጭ የለም ባይ ነው የሰው ልጅ ምግባር መመዘኛው ራስን መርምሮ ከማወቅ የሚመነጭጥ ከሆነ ቀጣዩ ጥያቄ የሚሆነው እንፈፅመው ዘንድ የሚገባን ትክክለኛው ነገር ታዲያ ምንድን ነው። ብ ጠጭጭሎጭዋዎ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ምራት እና ጣዖታተ ልቦና አጥሄዎች ለሆኑት እንደ አብርሃም ማስሎሠ የስነ ልቦና ሶስተኛው ሀይል የሚል ታላቅ ሥራሁን ላበረከተውና እንደሲግመንድ ዓርይድ ዓይነቶቹ የተመረመረ ሕይወት ጠ ራሰን የማወት ራስን የመግለፅና እንዲሁም ራሰን የማወቅ ውጤት ሃነሃው ድክመሠታችንም ሆነ ጥንካሬአችን የተመሥረተው ለሌሎች በምናሳየው ርህራሄና እንክብካቤ ሲሆን እንዲሁም ማሰብን የምንጆምረው በቅድጧያ ራሳችንን ከማወቅ ብቻ ነጦ ራሳትንን ለማየትና ለመስማት በምንችልበት ነገር ሁሉ ሌላውን ለማየትና ለመሰማት አንችላለንና ለዚህም ነው ለሶቅራጥስ የመኖር ጥበብ በ በ መነሻው ራስን ማወቅ ይሆንና ነገር ግን የዚህ ዕውቀት መድረሻው ደግሞ ከሌላው የሰው ልጅ ጋር በመኖር የሟገለጥ ነው ለራስ የሚሰጥ መልካም ሕይወት ከሌሎች ጋር በመኖር ሲገለጥ ምግባር ይሆናል የሚለን ሶቅራጥስ እንዲህ ዓይነቱን የሕይወት አቅጣጫ ስንይዝ ደግሞ እያንዳንዱን ድርጊታችንን በሌሉች የፍላጎት ሟዛን እየለካን ለመፈፀም የሚያስገድደን መሆኑን ያስቀምጣል በበርካታ አሳብያን እምነት ይኸ የሶቅራጥስ አስተሳሰብ የሰው ልጅ አንድን ሥርዓት እንዲከተል በማድረግ ላይ የተመሠረተ አይደለም ሶንራጥስ አስተማሪ እንደመሆኑ መጠን የሚያስተምረው አንድን ፍልስፍና ወይም የፍልስፍና ፈለግን አልነበረምና በዙሪያችን የሚገኘውን ዓለም ሆነ ራሳችንን የምንመለከትበትንም መንገድ አላስተማረንም የእሱ ዋነኛ የማስተማሪያ መንገድ ሁላችንም እናስብ በሃሣባችንም ዙሪያ እንነጋገር የሚለው ነበር ለሶቅራጥስ ግልጽ አስተሳሰብም ሆነ ክርክር የማያቋርጥ ማኅበራዊ ድርጊት ነው እውነት ላይ መድረስ የሚቻለውም በክርክርና በውይይት እንጂ ለራስ ተጨብጦ በሚቀር አስተሳሰብ አይደለም እናም በማኅበራዊ ሕይወታችን ውስጥ መልካምነትን ርኅራጌቴን መረዳዳትን ለማስፈን አስቀድመን የጋራ የሆነ አስተሳሰብ መያዝ ግድ ይሆናል ይኸ የጋራ አስተሳሰብ ደግሞ የውይይትና ክርክር ውጤት ነው ሚሚና ክርክር ውጤ ው በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ዐምራት እና ጣዖራ ኑ ይኸን የሶቅራጥስ ፍልስፍናዊ አስተሳሰብና አስተምህሮት ነኪ እንግዲህ እንደ ግሪጎሪ ቭላስቶስ ያለው የቅርብ ዘመናችን አሳቢ ፈላስፋ የሰው ልጅ ከጨበጣቸው ታላላቅ ውጤቶች አንዷ በማለት የሚገልፀው ለቭላስቶስ የሶቅራጥስ አስተሳሰብ ታላቅነት የሚመነጨው ፍልስፍናን የማንኛውም የሰው ልጅ እምነትን ፍላጎት ማንፀባረቂያ ከመሆኑ ሳይ ብቻ አይደለም ነገር ግን የሰው ልጅ እንዴት መኖር እንዳለበትም በግልዕ አስተሳሰብና ውይይት ላይ እንዲመሠረት ከማድረጉ ላይ ነው በሌሎች አሳብያን እምነት ደግሞ የሶቅራጥስ አስተሳሰብ ቭላስቶስ ከገለፀውም በላይ ተሻግሮ የሚሄድ ነው የየሰው ልጅ ከሌላው መሰሉ ጋር ሲኖር ማንነቱንና ድርጊቱን የሚፈትሽው ስሜቱን መሠረት አድርጎ ቢሆንም ሶቅራጥስ ግን ይኸንን ስሜት የሰው ልጅ በራሱ ጥያቄ ዘወትር እንዲመረምረውና እንዲተቸው አድርጎታል የሚለን የዘመናችን አሳቢ ክርስቶፈር ፊሊፕስ ታላቅ ዝናን ባተረፈበት ዐር በተሰኘው መፅሐፉ ነው በፊሊፕስ እምነት የሶቅራጥስ አስተሳሰብ የሰውን ልጅ ስሜቱን ለጥያቄ እንዲያጋልጥናየዚህ አባባል ትርጉሙ ምንድን ነው። በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ተዐምራት እና ጣዖታት በመጠየቅ ሕይወትንም በመመርመር የምንደርስበት አንዳች ምላሽ አለመኖሩ ነው ከዚያ ይልቅ አንዱ ጥያቄ ሌላ ጥያቄ እየፈጠረ ይሄዳል እናም ለሶቅራጥስ ትልቁ የሰው ልጅ አደጋና የሰው ልጅ ስሀተት የሚለው ለሕይወት ጥያቄዎች ምላሽ አለማግኘቱ ሳይሆን ሕይወትን ራሷን በአጋባቡ ለመጠየቅ አለመቻሉ ነው ምግባር መገለጫው ሕይወት ነውጡ ሕይወት ደግሞ ትጠየቃለች ትመረመራለች በዚህ መጠየቅ ውስጥ ስናልፍ ማንነታችንን ብቻ ሳይሆን ምን መሆን እንደምንፈልግም አብረን እንደርስበታለን ይለናል የጀመርነውን ጉዞ በሌላ ምዕራፍ ለመቀጠል መቋጫችን የምናደርገው የዘመናችን አሳቢና የሶቅራጥስን ፍልስፍና በሥራዎቹ በማራመድ የሚታወቀውን የዊልያም ጀምስን አባባል በማስፈር ይሆናል ለዊልያም ጀምስ የምግባር መነሻው እንደሶቅራጥስ ሁሉ የራስ ማንነት ፍተሻ ነው ጄምስ እንዲህ ይላል ዓለምን ፍፁም መልካም ማድረግ የሚያሳስባቸው ሁሱ መነሻ ማድረግ የሚገባቸው ራሳቸውን ነው በራስ የማንነት ፍተሻ ውስጥ አንዳች ጥንካሬ ማግኘት ከተቻለ በጊዜ ሂደት ለሌላው የሰው ልጅ የምናበረክተው መልካም ነገር እንዲኖረን ማድረጉ አይቀሬ ነውና ሟ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ታዐምራት አና ክል አልበርት አንስታይን የእኔ ፍላጎት የፈጣሪን ሀሳብ ማዐቅ ነው ሌላው ሁሉ ዝርዝር ጉዳይ ነው የሳይንስ ነገር በተነሳበት ሥፍራ ሁሉ የአልበርት አንስታይን ስዎ ይነሳ ዘንድ የግድ ነው ስሙን ባያነሱት እንኳን ማስታዐሱ አይቀ ርም የምድራችን አዋቆች ሳይቀሩ ይኸን ሰው ሲያሞካሹት በምፎ ራችን ከተፈጠሩት ሳይንቲስቶች ሁሉ እጅግ ዝነኛው በማለት ነው የዚህን ሰው ምስል የተመለከተ በሁለቱ ጆሮዎቹ አናትና በጭንቅላቱ ቆብ ወደላይ ከተስፈነጠረው ሀጫ በረዶ ከመሰለ ዐጉሩ ጋር ሳይንቲ ስት የሚለው ትርጉም በህሊናው መከሰቱ አይተርምፖ ድንት የሳይንስ ግኝቶቹን የተማረበት ቀጣዩ ትውልድ ላይም የፈጠረው ተፅዕኖና እሱ የመሆን ምኞት እንዲሁ ቀላል የሚባል አይደለም በተለይም ለፊዚክስ የዋለውን ውለታ ሲያነሱ በእሱ ልክ በሳይንሱ ዘርና ተመሳሳይ አባ ክቶ ያላቸው እጅግ ጥቂቶች መሆናቸው ይታሰብና ሰውዬውን የሃ የሚያገዝፈው ይሆናል አንስታይን በሳይንሱ ዘርፍ በርካት ግኝቶች ቢኖሩትም ቅሉ በዓለዖ ዙሪያ ስሙን ያገነነው ግን ታላቅ ኃይልን ለመፍጠር የሚቻልበ ቀመር አስልቶ ማቅረቡ ነው የትምህርት ቤት ደጃፍ ረግጦ የተሰኘችዋን ቀመር ቢያንስ አንድ ጊዜ ሳይሰሙ ማገባደድ የ አይሆንም ከዚህች ቀመር ጎን ለጎን ደግሞ የተነፃፃሪ ሕግ ጦም ሸ ዐ ክፀዉከከ እንዲሁ ተጠቃሽ የአንስታይን ግኝት ነጦወ። ተብሎ ንስታይን ዓይኖች በጥ ኻ ተዐምራት እና ጣዖታት ምግባር በሀሳብና ድርጊት መካከል የምተገኝ ምክንያት ነች ከጥቂት ምዕራፎች በፊት ከካንትና ሶቅራጥስ አስተሳሰብ ጨልፈን ተመልክተናት ወደነበረችው ምግባር በዚህ ምዕራፍ ደግሞ እንመለስ ምግባርከ የቋጠረቻቸው አያሌ አከራካሪና አንዳንዴም ከስምምነት ይልቅ ለልዩነት የሚጋብዙ አስተሳሰቦች በዘመን ጉዞ ሳይቀየሩ እኛ ላይ መድረሳቸውን አንረዳለን ይሁንና ምግባር በራሷ የምትቆምና የምትገለጥ እንዳልሆነች ደግሞ የበርካታ አሳብያን እምነት መሆኑን የሚያስረዳን አንድ ሐቅ አለ እናም ከእሷ ጀርባ መገለጫዋ የሆኑ ማኅበራዊና ባህሳዊ እውነታዎችን መፈተሻችን ወደአንድ ምዕራፍ የሚያደርሰን ይሆናል የሚል ግምት እንድንይዝ ያደርገናል እንግዲህ ለሶቅራጥስ ፍልስፍና የሕይወት መንገድ እንደነበረች ማስታወስ ይጠቅማል ለዚያ ታላቅ ፈላስፋ ዓለምን አቅርቦ የሚመለከትባት መነፅርም ሆና አገልግላለች ለእሱ ፍልስፍና ከውጤቱ ይልቅ በሂደቱ ከመድረሻው ይልቅ በጉዞው ላይ ፍተሻ የምታደርግ ጥበብ ነበረች ለዚህም ነው ምግባርን ጨምር ህች የሰው ልጅ ጥያቄዎች ዙሪያ ምሳሽን ሳይሆ ው ኣንድን እንዲሁም ዓላማ ያለውን አሰተሳሰብ በዋነኛነት እን ያደረገን በሌላ አገላለፅ ፍልሰፍና ተግባራዊ ልም አንደማለት ነው ሃሳባዊ ውይይት አይደለችም በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ተዐምራት እና ጣ ፆታፋ ች አሳብያንም ፍልስፍናን አስመልክፋ በስፋት ያራመዱት ይሽ በተግባር የሚናስ ይር ረ ደግሞ ከር ሲመጣ ይበልጥ ጎልቶ የሚጋ ይና የሚወጣ በመንም እናገኘዋለን እናም ምግባርን በተቫለ የምንረዳጳት ፈሰው ልጅ ለሕይወት በሚኖረው አጠቃላይ አመለካከትና ግንዛቤ ላይ የተመሰረተ ሲሆን ብቻ ነው በሌላ አገሳለፅ ምግባር ከፅንሰሐሣብነቷ በላይ በሕይወት ዘይቤና ልምምድ አማካኝነት የመገለጧን እውነት መረዳት ያስፈልጋል ምግባር ሕይወትን የምንመለከትባት መንገድ ናት ምግባር የአስተሳሰባችን መገለጫ መታያ መስታወት ናት ለአንዳንዶች ምግባር በራሷ ፀንታ የምትቆም ዕውቀትና የራሷን ምላሾችም የያዘች ሃሳብ አድርጎ የመውሰድ አስተሳሰብ ስህተት መሆኑን የሚገልፁ በርካታ አሳብያን አሉ ይልቁንም ምግባር በየዕለቱ የምንኖራትና በዚሁ ኑሯችንም ሦስት መሠረታዊ ጥያቄዎችን በራሳችን ዙሪያ ዘወትር እንድናነግ የምታደርግ ነች ይላሉ እነዚህ ጥያቄዎችም እኔ ግን ነኝን። ሲል ያሳስባል በዴዊ እምነት ምግባር የሰው ልጅ ከሕፃንነቱ ጀምሮ በማህበረሰቡ ውስጥ የሚቀስመውን ባህልና ወግ እንደ ባህርዩ በውስጡ እየዘራ የሚያሳድገው ማንነቱ ነው ይኸ ደግሞ እንደየግለሰቡ የዕውቀትና የእምነት ደረጃ ሙሉ በሙሉ በከፊል ወይም በጥቂቱ የሚገለጥ አልያም ደግሞ የሚሻርና በራስ ፍላጎት የሚለወጥ ሊሆን ይችላል እንደ ዴዊ አገላለፅ አንድ ግለሰብ የቱንም ያህል ትክክለኛና መልካም የሆነ ሐሣብ ይዞ ቢመጣ ከማኅበረሰቡ ባህልና ወግ እንዲሁም አስተሳሰብ ጋር መግጠሙ አስቀድሞ ሊረጋገጥ ይገባል እንጂ ያሻውን እንደፈቃዱ የመፈፀም መብትን ሊያገኝ አይችልም ለዚህም ነው የሰው ልጅ ባህልን ከሕፃንነቱ ጀምሮ እየተለማመደ በማደግ የሚይዘው ሲሆን ምግባር ግን በማሰብና በምርጫው የሚፈፅመው የአዋቂነቱ መገለጫ የማሜሆነው እናም ምግባር በሐሳብና ድርጊት መካከል የሚገኝ ምክንያት የ ተደርጎ ይወሰዳል የስነ መለኮት ሊቅ የሆነው ፍራንክ ግረሲዋልድ ደግሞ ምግባርን የሚመለከታት ከባህልና ወግ ተፅዕኖ ይልቅ የአብሮ መኖር ሕግ አድርጎ ነው የሰው ልጅ አንድ ጊዜ አብሮ ለመኖር ሲመርጥ ይኸው ምርጫውን የሚፈጽምበት መንገድ የምግባር ሕጎችን እንዲፈፅም ያስገድደዋል ይለናል እናም ሰዎችን ፊት ለፊት በየዕለቱና እስከዘመን ፍፃሜ የምንቀበልበት የምንግባባበት መንገድ ምግባር ነው ከላይ የጠቃቀስናቸውን ትንታኔዎች ይዘን ስንፈትሽ የምንደርስበት መቋጫ ቢኖር ምግባር ምንም እንኳን እንደፅንሱሐሳብ የምትተነተንና የምታወያይ ብትሆንም በሰዎች የዕለት ተዕለት ሕይወት በተግባር መታየቷ ግን ወሳኝና የመኖሯም ማረጋገጫ ነው የሚለው ይሆናል ምግባር በአጭሩ በድርጊታችን የምንገልፃት ናት ምግባር ምርጫ ናት ምግባር የምንሰራት ንዴፌፏሥ መመ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ተዐምራት እና ጣዖታት በከ ይ ዘሻደዲ ጃሥዘእኩ። አሁን አወቅሁ ሌሎች በእኔ ፍቅር እንዴት ይሰቃዩ እንደነበር የተረዳሁት አኔ በአንተ ፍቅር ሥር ወድቄ ራሴን ስመለከተው ነው አለው ናርሲሰስ ሐዘንና ለቅሶው የቱንም ያህል ከንቱና ምንም የማያተርፍለት ቢሆን እንኳን የተሸነፈበት የራሱ ፍቅር ከፍተኛ ነበርና ሊቋቋመው ከማይችለው በላይ ሆነ በመጨረሻም ራሱን ስቶ ከውሃው ዳር ወደቀ ታሪኩ የሚያበቃው አማልክቱ ሳይቀሩ ለናርሲሰስ ሲያዝኑና ገላውን ወደአዲስ ዓይነትና እጅግ የሚያምር አበባ ሲቀይሩት ነው ይኸ በውሃ ዳር የበቀለው እጅግ የተዋበ አበባ ታዲያ እስከዛሬ ድረስ ናርሲሰስ ተብሎ ይጠራል እንግዲህ የሰው ልጅ በራሱ ፍቅር የወደቀና የተያዘ ይኸም ተፈጥሮአዊ መገለጫው አድርገው የሚመለከቱት አሳብያንና ምሁራን ይኽን ባህርይውን የሚገልፁበት ቃል ና ርሲዝም ሆና እንደቀጠለ እንረዳለን ሰው የቱንም ያህል ሞራላዊ ፍጡርና ለሌላው ግድ የሚለው ወይም በበ ዛህቪከ ጠበበፎ በል ፈሀሥራ ል ጳ ና ማዖታት ርጎራቴን የሟያሳይ ቢሆን እንኳን ከራሱ በላይ የሚያፈቅረውኦ ሆነ የሚያስብለት መሰል ፍጡር ግን ሊኖር አይችልም ከዚህ አንጻር አንዳንድ አሳብያን በብዙዎች የሚሟታመንበትንና ከራስ አስበልጦ ልጅን የማፍቀርን ባህርይ እንኳን መመልከት የሚገባን ከደመ ነፍሳዊ ስሜት ጋር በተያያዘ እንጂ ከሞራላዊ አስተሳሰብ ጋር በተገናኘ ሊሆን አይገባም ይላለ የቱንም ያህል መልካ ነገራችን የሚደርሰው ፍጡር ልጅንም ጨምር ከራስ ደስታና ስሜት ጋር በተገናኘ መሆኑን ከተቀበልን የድርጊታችን ምንጨ ዞሮ ዞሮ ከራስ ፍላጎትና ስሜት ሳይ የሚወድቅ ይሆናል እናም ናርሲዝም ደረጃው የቱንም ያህል የተለያየ ይሁን እንጂ በሰዎች ሞራላዊ አስተሳሰብ ውስጥ ሰፊውን ሥፍራ ይዞ እንደሚገኝ መካድ አይቻልም ታላቁ የስነልቦና ሊቅ ሲግመን ፍሮይድ በሥራው ውስጥ አልፎ አልፎ ይኸንኑ ናርሲዝም የተጠቀመበት ሲሆን በቀጥተኛ ትርጓሙም በራስ መወሰድ መስመጥ አድርጎ ይወስደው ነበር ይሁንና በሌላ ሥፍራ ደግሞ ለፍሮይድ ናርሲዝም ማለት የስነ አእምሮ መረበሽ አንዱ ደረጃና አልፎም የአእምሮአዊ መናጋት ጠዘበዐ መገለጫ ነው ለምሳሌ አንድ ሰው የራሱን ገላ የወሲብ ስሜት እርካታ ማግኛ አድርጎ የሚጠቀምበት ከሆነ ወይም ደግሞ ሰው ከአንድ የዕድሜ ክልል ወደቀጣዩ ለምሳሌ ከልጅነት ወደ ወጣትነት ሲሸጋገር ራስን የመውደድ ወይም የተፈሳጊነት ሰሜት የሚያድርበት ከሆነ የዚሁ የናርሲዝም መገለጫ ተድርጎ ይወሰዳል የስነአእምሮ ሊቃውንቱ ደግሞ ናርሲዝም በየሰው ልጅ ባህርይ ውስጥ የሚገኝና ዋነኛ መገለጫው ደግሞ ለራስ የሚሰጥን ከፍተኛ የተፈላጊነት ስሜት ሸ በዐዐበበር እንዲሁም ራስን ከሌላው ሰው በአንድም ይሁን በሌላ መንገድ የተለየ ሀበሠ አድርጎ የማመን አስተሳሰብ ነው ይላሉ በተለይም ናርሲዝም በከፍተኛ ደረጃ የሚገለጥባቸው ሰዎች የራሳቸውን መንገድ ብቻ መሄድን መከተልን የሚሹና ክብርና ሀብትንም አጥብቀወጦ የሚፈልጉ ናቸው እንዲህ ዓይነቶቹ ሰዎች ታዲያ ከሌላው ሰው ጨጨጨጨጨ ኪሰ ጭሑጭመመመመ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ተዐምራት እኖ ጣዖታት ጋር ያው ማንነት እጅግ የ ነው ለሌሎች የሚያሳዩት አስተሳሰብ የሚፈልቅና የሚሠሩ ርኅራጌ ከሞራላዊ ግብ በመጨበጥ ላይ ብቻ ያነጣ የራሳቸውን ፍላጎትና ምግባር በሰው ልጅ የአኗኗር ዘይ ሲፈተሸ የናርሲዝም የሚሆነው የናርሲዝም ባህሪያ ር ር ከክ ሰፍረውልን ስናገኝ እያንዳንዱ ምሣርለገም ከደ ተብዘ ዘ ርር በዕለት ተዕለት ማኅበራዊ ኑሮጡ ው በዋነኛነት ቀጣዩን ባህሪያት ውስጥ ያንፀባርቃል በራሱ ነገር የተዋጠ ነው የራሱን ዋጋ ከሌሎች አልቆ ወይም በማጋነን ዘወትር ይናገራል ለሌሎች ርኅራጌን አያሳይም ከሌሎች ይልቅ ራሱን ለሕይወት ከፍታ የተገባ አድርጎ ይቆጥራል ዘወትር የሌሎችን አትኩሮት ይሻል ትችትን ሂስ አይቀበልም መደነቅ ይወዳል ከሌሎች ልዩ እንክብካቤ ዘወትር ይፈልጋል ፈጣሪን መቆጣጠር የፍላጎቱ ፈፃሚ አድርጎ መቁጠር ይሻል የትኛውም ሕግና ደንብ እሱን እንደሚመለከት አያስብም ሌሎችን መሸንገል ይወዳል እንዲሁም ለሚደረግለት መልካም ነገር ምስጋናን አያውቅም ምንም እንኳን የናርሲዝም ባህርይ የተላበሰ ሰው ከላይ የተዘረዘሩት ዋነኛ መገለጫዎቹ ተደርገው ይወሰዱ እንጂ በአንፃሩ የሰው ልጅ በምድር ለመኖር የቻለው እነዚህን ባህርያት በመያዙ ነው የሚሉ ተከራካሪዎች ደግሞ አልታጡም ለምሳሌ የስነልቦና ሊቅ የሆነው ሮበርት ራይት ሲናገር የሠው ልጅ ሞራላዊ እንሰሳ ነው የምንልበት ምክንያት እኮ ማኅበራዊ ፍጡር ባሻህ ማሰቡና ተፈጥሮንም በዚሁ ችሎታው ብቻ አይደለም ይላቁንም ላል ለራይት የሰው በነቃ ፍተሻ ሊረዳት በመቻሉ ነ ስ ብና ቋንቋን ከመናገር ልጅ አእምሮ በሦስት የተከፈለ ሲሆን ዘር በቀጣይነት ረዥም አእምሮአዊ ብቃት ባሻገር እያ ቻለን የተለያየ አስተሳሰብ ዘመን በምድር ለመኖር ሳንጦቶ የለበትም በቀላል አገላለፅ መያዛችን መሆኑ ደግሞ መዘንጋት ተበላሸና ብዙ ርቀትም የማይጓዝ የሰው ልጅ የራሱን ምግባር ከዚህ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ተዐምራት እና ጣዖታኑ ቀዳሚው ነገር የራስን ፍላጎትና ስሜት መኖር ጥበብ ይባላል ለዚህም ደ ነሰ ኣጅ ብቻ ባህርይ ሳይሆን በማንኛው እንሰሳ ሁስጥ የሚገኝ የመኖር ትግል ተደርጎ መወሰድ ያለበት የ አለመታደል ሆኖ ግን ይኸ የሰው ልጅ የመኖር ትግለ በውስጡ ከመኖር ፍላጎት አልፎ በመሄድ የራስን ደስታና ክብር ብቻ ወደመሻት ደረጃ ላይ መድረሱን መመልከት አለብን ይላሌ የላይኛው አስተሳሰብ ተቃዋሚ ሊቃውንት ሊቃውንቱ የሰው ልጅ የደስታና ፍላጎቱ መገለጫ ከዓለም በሚቀበለው ላይ የተወሰነ እስከሆነ ድረስ በራሱ ከመያዝና ራሱንም ከማገልገል በቀር የሚያስበው ሌላ ነገር ሊኖር አይችልም ናርሲስቶች ምድር በራሷ ዛቢያ ላይ ሳይሆን በእነሱ ዙሪያ የምትሽከረከር አድርገው ማሰብን የሚመርጡትም ለዚህ ነው የታሪክ ምሁሩ ክርስቶፈር ላች ዝናን ባተረፈለት ፐከ ከጩ ። በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ፖ ተዐምራት እና ጣዖታት መመመ ቡድሀ ለዚህ ለሕዝቡ ጥያቄ የሰጠው መልስ አጭርና ግልፅ ነበር እኔ የነቃሁ ሰው ነኝ እንግዲህ ይኸ ምላሹ መጠሪያው ሆነና ቡድሀ ተባለ ቡድሀ ጣለት ብዕውቀት የነቃ ማለት ነው በሕንድ የሳንስክሪት መጽሐፍ ትርጓሜ ቡድህ የሚለው ቃል የመንቃትና የማወቅን ፀበፀከክበፀህ የጋራ ትርጓሜ ያዘለ ሆኖ ሰፍሯል እንግዲህ ቀሪው ዓለም በእንቅልፍ ማህፀን ውስጥ ተጠቅልሉ በተኛበትና ዘላለማዊ ሰው የሚባለውን ሕይወት መንቃት በሚያልምበት ዘመን ሂንዱይዝምን ያስታውሷል አንድ ሰው ራሱን በዚህ ታላቅ መንቃት ውስጥ ገልጦ ለማሳየት በቃ ቡድሂዝም ከእንቅልፉ በመባነን ማንኛውንም ሕልም መሳይ የሕይወት ሸክሙን አራግፎ በነቃ ሰው ተጀመረ በሰው ልጅ ምድራዊ ዘመን ከተነሱት ታላላቅ ሰዎች አንዱ የነበረውን ቡድሀን አስተምህሮትና ጥበቡን ስንፈትሽ በዙሪያው በነበሩት ላይ ያመጣው ተፅዕኖና ትቶላቸው ያለፈው የመገለጥ ብርሃን ዋነኛ መነጋገሪያችን ይሆን ዘንድ የግድ ይላል ደቀመዛሙርቱ የቡድሀን ማንነትና ዕውቀት ሲገልፁ ከእሱ ጋር ለአፍታም ቢሆን መቀመጥ እንደተስቦ ወደሌላው የሚተላለፍ አንዳች ብርሃን እንደመጨበጥ ይቆጠራል ይላሉ የታሪኩ አጥሂ ምሁራንም በበኩላቸው የቡድሀ ማንነት የሚያስደነግጠን የቀዘቀዘ የረጋ አእምሮን ከሞቀ ልብ ጋር አጣምሮ የያዘ ሰብዕና በመላበሱ ነው ሁለቱን አጣምሮ የመያዝ ብቃት የታደለ በመሆኑም በአንድ በኩል አእምሮው ለማንኛውም ስሜታዊ ነገር ሥጋው አእአንዳይሸነፍ ጋሻ ሆኖ ሲከልልለት በሌላ በኩል ደግሞ ሰዎች ስለእሱ የሚያስቡትንም ሆነ የሚናገሩትን በፍቅር ልብ እንዲያዳምጥና እንዲረዳ አድርጎታል ይላለ ቡድሀ በዘመኑ ሁሉ ከፊቱ የተቀመጡለትን ጥያቄዎች በምክንያታዊነት በመተንተንናና በማስረዳት ወደር የማይገኝለት ሰው እንደነበር ታሪኩ ሲያስረዳን ምናልባትም በዚህ ረገድ እሱን የሚመስለው ሰው ተብሎ የሚጠቀሰው ታላቁ ፈላስፋ ሶቅራጥስ ብቻ ነበር ማንኛውም የፈተናም ሆነ የጥያቄ ሙቀት በልዩ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ዐምራት እና ጣዖታት የ የመረዳትና የማስረዳት ዕውቀቱ ቡድሀ በያት የተስ መልሶ ደግሞ በትንታኔው ሙቀት ሲያስነሳው ሰጣች መደ ነበር የውይይትና የትንታኔ ጠቢብ የነበረው ወትር እርጋታ በተሞላው የራስ መተማመን መ ጋር ቢሆን በምጠመደበት ውይይት እና ክርክር ለግራ መጋባትም ሆነ ለሀፍረት የተጋለጥኩበት አንድም ቅፅበት አልነበረም ይላል ይኸን ልዩ የዕውቀት ብርሃን የተላበሰው ቡድሀ በውስጡ ከተሞላው ታላቅ ርኅራጌ ጋር ተዳብሎ በምድራዊ ዘመኑ ያስተላለፈው መልዕክት ሲጠቀለልወደር የማይገኝለትና ማብቂያ የሌለው ሀይማኖትን ለሰው ልጅ ያበረከተ የሚል ስያሜን አጎናዕፎታል ቡድሀ የታደለውን ልዩ ርሀራሄ ከሚያሳዩ ገጠመኞቹ መካከል አንድ ቀን በተራራ ላይ በበቀለ እሾሃማ ቁጥቋጦ መካከል ተይዛ ቁልቁል ወደገደል ለመውደቅ በጣር ላይ የነበረችን ፍየል የራሱን ሕይወት ለአደጋ በማጋለጥ ሊያድናት መቻሉን ማስታወስ በቂ ነው ከሰው ልጅ አልፎ ለእንሰሳት እንኳን ሳይቀር ያለንፍገት ፍፁም ፍቅሩን ይለግስ የነበረው ቡድሀ በምድራዊ ሕይወቱ ከተለያየ አቅጣጫ ይወረወርበት ለነበረው የስቃይና የሐዘን ፍላጻ በምላሹ ርኅራቴውን የመገለጡን የዕውቀቱን ብርሃን እንዲሁም ነፍሱ የደረሰችበትን ምስጢራዊ ኃይል በማስተማርና በመለገስ ታሳቅ ማንነቱን ብቻ ሳይሆን የሌሎችንም ልብ ወደተሻለና የላቀ ደረጃ ማሸጋገሩን አንዱ የጥሪው አካል አድርጎት ኖሯል የቡድሀን ይኸንኑ ታላቅ ባህርይ የምትገልጥ የመሰለችኝን አንድ አስተምህሮት እዚህ ላይ ላምጣ ቡድሀ አንድ ቀን ለተከታዮቹ ቀጣዩን ምሳሌ በታሪክ መልክ ነገራቸው ከረዥም ዘመን በፊት አንድ እጅግ ባለጠጋ የሆነ ሰው ብቸኛ ልጁ ከቤቱ ጠፋበት የልጁ መጥፋት አላስችል ያለው ይኸ ባለፀጋ ልጁን ፍለጋ ብዙ ሀገር ዱካውን እያሰሰ ቢደክምም ሊያገኘው አልቻለም ነበር በመጨረሻም ድካሙ ሁሉ ከንቱ እንደሆነ በመረዳት ወደሀገሩ ተመልሶ በሐዘን መኖር ጀመረ ከዓመታት በኋላ የዚሁ ባለጸጋ ልጅ በድህነት ከሀገር ሀ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ተምራት ጳና ጣዖታት ሲንከራተት ኖሮ አባቱ ሀገር ተመል ቤት ሲጠፋ በጣም ትንሽ ልጅ በመሆ የሚያስታውሰው ነገር አልነበረም ይሁንና አባቱ ልጁን በመ በቅፅበት አወቀው አገልጋዮቹን በጎ እለፍ ጊዜ አዘዛቸው ልጁም በዚያ ባለፀጋ ቤት ሲደርስ በ ንዲያመጡለት ት መደነቅ ጀመረ ለከተው ሀብትና ንብረ ወሳጅ አባቱም ወደእሱ በመጠጋት አቅ ከሳመው በኋላ አባቱ እንደሆነና የሚያየው ሀብትና ንብረትም እንደሆነ ነገረው የእሱ ነገር ግን ይኸ ልጅ ከጠፋበት የሕፃንነት ዕድሜው አንስቶ የሚያውቀው ወላጅ የሌለውና በፍፁም ድህነትም የኖረ በመሆኑ የባለፀጋውም ሆነ የአገልጋዮቹ ንግግር እሱን ለማታለል ያቀዱ መስሎ ተሰማውና ቤቱን ጥሎ በመውጣት ሄደ አባቁ ግን አሁንም አገልጋዮቹን በመላክ መልሰው እንዲያመጡት ቢያደርግም በተደጋጋሚ የነገረውን ሊያምንለት ባለመቻሉ ከፊቱ እንዳይርቅ በቤቱ አገልጋይ አድርጎ ቀጠረው ልጁም የአገልጋይነት ሥራውን ተቀብሎ በቤቱ ውስጥ እየሰራ መኖር ጀመረ ከጥቂት ዓመታት በኋላ ባለፀጋው ሰውዬ በጠና ይታመምና የመሞቻው ሰዓት እንደተቃረበ ይረዳል በዚህ ሰዓት የቤቱን ሰዎች በሙሉ ይጠራና የሀብቱም ሆነ የንብረቱ ወራሽ ይኸ አገልጋዩ ሆኖ በቤቱ የሚኖረው ብቸኛ ልጁ እንደሆነ በመናዘዝ ያሳ ዘሃ በተለይም ባለፀጋው ሰው ይዞህ ልጁ ቸም ሚን ና በቤቱ እንዳ ወስ ደስታውን ገልጾለ መታገ ና ሯ ልጁ እንደሆነ እንዲያውቅና ድካም ሲፈልገው የኖረው ብ ይኸንንም በዚህ የመሰናበቻ ዕንቱ እንዲቀበል ነግሮት ለዘላለም አንቀላፋ በዚህ ጊዜ ልጁ አስቀድሞ ተረጻና ተደነቀ አሁን ኦባ ረ የቤት ሆንኩ በማለት በታኃች ዶሶታ ተፍ ማሳየት የፈለገው እንግዲህ ቡድሀ በዚህ ምሳሱ ለተከታየ ሶ መጣ ነዢ ግን ከአባቱ ገልጋዮቹ እንዳልዋሹት አባቱና አ ብዙ ሀብትና ንብረትም ን አገኘሁየ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ዐም ራት እና ጣዖታኑ ቁምነገር ቢኖር ባለፀጋው ሳው የበበበበጄይየዩ ልጅ ደግ ሀገሩም ሁነ ንከራታቹና በድህነት የተጎሳቆለው ሆነ ተ ሯና ሕዝብ ተምሳሌት መሆኑን በሩቅ ሀገር የሚገኘው የምድራችን ልጅ በፍቅር ብቻ የመግዛት ሃይለን ነው የቡድሀ ርህራሄ የሰውን ውስጥ በዕውቀት ወደ መገለጥና የተጎናፀፈና በዚያም ፍቅር ገለ መንቃት ባለፀግነት ሊወስዳቸውና እሱንም ሊያወርሳቸው መምጣቱን አስተማራቸው ቡድሀ ከነገሰታት ዘር አጋጣሚ በማህሀበረሰቡ ለተቸረው ተቀባይነት ከፍተኛ ዕድል እንደፈጠረለት ይታመናል ከማንነቱ ታላቅነት የተነሳ በነገስታትና በልዑላን መካከል ሲያልፍ እንኳን ታላቅ ኩራትና በራስ መተማመን የነበረው ቡድሀ በዚህም ድርጊቱ በአንድ ወቅት እሱም እንደነሱ እንደነበር እንዲረዱ እንዲያስታውሱ ለማድረግ መቻሉ ይነገራል ይሁንና የማንነት ክብሩን በመጣሉ ደግሞ በማህበረሰቡ ዘንድ ንቀትና ጥሳቻ በየእለቱ ይገጥመው እንደነበር አይካድም ለቡድሀ ግን ፈጣሪ የተከበረና የተወደደ እንዲሁም ያፈጠረው የሰው ልጅ ሁ አቻው እንደሆነ እምኖ በመቀበሉ ይዝን እውንት በተከታዮቹ ለእምሮ ከመዝራት ወደኋ ፈገታው የሟችል ለልሆነም በዚህ ሰው ሕይወት ውስጥ ሌሎች ተመልክተው የሚደነቁት ራሱን ዝቅ የማድረግ ብቃቱ ሲሆን በዚህም ባህርይው በዙሪያው የነበሩትን ብቻ ሳይሆን የዘመኑን ነገስታትም እጅ እንዲነሱለት ያደረጋቸው ነበር ይሁንና በመገለጡ ታላቅነት በሰው ልጆች መካከል ለከፍተኛ ክብር በበቃበት ወቅት እንኳን በጎዳና ላይ በእግሩ የሚዞር ምግብ የሚመፀውቱትን በምስጋና የሚተበል ምድራዊ ዘመኑንም እንደቅዣት የሚቆጥር ሰው ነበር በደረት መሬት የመብቀል ብቃት እንዳላቸው የወይንና የወይራ ተክሉች እሱም ለሥጋው ጥቂት ነገር ብቻ እንደሚበቃ አምኖ ኖሯጸ ይኸንኑ የእምነቱን ብርታት ያሳየበትን አንድ አጋጣሚ እንዲ እናገኛለን አንድ ቀን አላቪ በተባለችው የሕንድ ግዛት በቀዝቃዛው የክረምት የመገኘቱ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ተዐምራት እና ጣዖታት ተመልክቶ በዚያ ላይ ለማሰላሰል የካዐበ አረፈ ለጥቂት ሰዓታት ያሀል በተመስጥዖ ሲያላስል ከቆየ በኋላም ዘወትር በእሱ ላይ የ ታላቅ ብርታት ወደሚደነቁት ተከታዮቹ በመዞር እንዲህ አላቸው የከብቶች ኮቴ የደቀደቀው መንገድ በባዶ እግሩ ለሚጓዝ እንደእኔ አይነት መንገደኛ እጅግ አስቸጋሪ ነው የቅጠሉ መሳሳትም ሲቀመጡበት ምቾትን አይሰጥም እርቃኔን የሸፈነው ይኸ እራፊ ጨርቅም ገላን ከሚሰነጥቀው የክረምቱ ብርድ አያስጥልም ሲል እውነቱን አስቀድሞ ካስቀመጠ በኋላ ነገር ግን ዛሬም እንደሁልጊዜው ቃላት የማይገልፁት ደስታ ውስጤን ሞልቶት እኖራለሁ አላቸው ለዚህ ይመስላል ቡድሀ ለሰው ልጅ ባስተላለፈው አስተምህሮት ውስጥ ማንኛውም በዓለም ላይ የሚገኝን ነገር ያገኘ ሁሉ የእኔ ከማለት የክፋትና የስንፍና አስተሳሰብ እንዲርቅ የሚመክረው የሰው ልጅ በህይወት ዘመኑ ወደ እሱ የመጣለትንና ያገኘውን ነገር ሁሉ ቆም ብሎ ቢያስብ የነገሩ መምጣት በምክንያትና ውጤት ሰንሰለት የተያያዘና ጊዜያዊ ነገር መሆኑንም ይረዳል በመሆኑም ህሀይወት የለገሰችውን በረከት በራስ ወዳድነት የሚነፍግ ወይም ለከንቱ ነገር የሚያባክን ሰው እሱ እውነተኛ ደሀ ነው ይላል እዚህ ላይ ሌላ የቡድሀን አስተምህሮት የተላበሰች ወግ እናስከትል በቡድሀ ዘመን ከኖሩት ነገስታት አንዱ የነበረው የንጉስ ኡዳያና ሚስት ንግስት ሲያማቫቲ ብልህና ጠቢብ ለነበረው የቡድሀ ተከታይ ኡናንዳ አምስት መቶ ልብሶችን በስጦታ ሰጠችው ይኸን የበዛ ስጦታ ንጉሱ በሰማ ጊዜ ኡናንዳ ለራሱ ጥቅም እንደሚያውለው በመጠርጠር ሲገሰግስ ወደ ኡናንዳ በመሄድ ይኸን ሁሉ ልብስ ምን ። መ ቸቸቸቸቫችችችጓቸዓቸ እንግዲህ የዛሬዋ ዓለማችን እያስተናገደች የምትገኘው በስምምነት ላይ የተመሰረተ ጋብቻ ሴቷ በጥበቧና በብልሀቷ ታግዛ የወንዱን ጨካኝ ልብ በማለስለስና በመለወጥ በእሷ ውስጥ የሚገኘውን ውበት ተመልክቶ እንዲረታ በማስተማር የደረሰችበት ውጤት ሆኖ እናገኘዋለን ወንዱ ለዘመናት በእሷ ላይ የነበረውን አመለካከት በትዕግስቷ በመቀየር መፈቀሯን በልቡ የጨመረችው ሴት በመጨረሻ የእሱ የጋብቻ መሻት ከፊቷ በመንበርከክና እጆቿን በመሳም በሚቀርብ ጥያቄ የሚከናወን ክስተት ወደመሆን አደረሰችው እናም ወንዱ በኃይል አስገድዶ ወይም ጥሎሽ ጥሎ ከንብረቱ እንደአንዱ አድርጎ ይወስዳት የነበረችው ሴት ፊት ዛሬ ተንበርክኮና ታማኝነቱን ለእሷ መገዛቱን እስከሞት እንደማይለያት እንዲሁም ሌሎች ቃልኪዳኖችን በመነላ በአጽንቶ ፈጽሞ ሚስቱ ወደማድረግ ተሸጋገረ ይሁንና ሴት በውበቷና ጥበቧ በወንዱ ልጅ ልብ ውስጥ ፍቅር መፍጠሩ የተሳካላት ቢመስልም በጋብቻ ከታሰረች በኋላ ግን እንዳሰበችው የሚቀጥል ሆኖ አላገኘችውም በተለይም ልጆቿን ለማሳደግ አጥብቃ ትፈልገው የነበረው ወንድ ዛሬ የራሷን ገቢ ማግኘት ስትችልና ኢኮኖሚዋም ከወንዱ ጥገኛ መሆን እንደማያስፈልጋት ሲያረጋግጥላት ታላቁ የመፈቀሯ ምክንያት የሆነውን ውበትና ጥበቧን በእጄ ላይ ባጠለቀው ቀለበት ብቻ መገደቡ የሚዋጥላት አልሆነም ወንዱም በበኩሉ እስከሞት የተዘጋጀለት ፍቅር ምክንያቱ የሆነው ውበትና ጥበብ በድግግሞሽ ለምዶት ስህተት እንደፈጸመ ሰው ዘወትር ራሱን ከመውቀስ አልዳነም በተለይም ከእሱ ተለይታ መኖር እንደምትችል ትዝ ባለው ቁጥር በእርግጥ የእሱ የመሆኗ ነገር አልዋጥልህ ይለዋል እናም የገባውን ቃል ዘንግቶ እንክብካቤውን ቸል በማለት ሌሳ ውበትና ጥበብ መማተር ይጀምራል ይኸ ግን ሴቷን እምብዛም የሚያስጨንቃት አይሆንም በውበትና ጥበቧ የሌላውን ወንድ እጅ በድጋሚ ማዘርጋት መቻሏን ተረድታለችና እንዲሁ እሷም የራሷን ጉዞ ትጀምራለች እነሆ ጋብቻ በሴት ውበትና ጥበብ ተጀምሮ በወንዱ እልህ የሚቋጭ ሆነ ደ ፌጩዘእቲርርርፎጩመመ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ዐምራት እና ጣዖታት ቨ ል ዛ ጃ መው ፐ ገዚ ጧ ሄ ል በበካቤ አናቶል ናራንስ ድህነትና ሞት እስካሉ ድረስ አማልክቱም ይኖራሉ የዚህ ምዕራፍ ርዕሰ ጉዳይ በፈጣሪና ዘላለማዊነት ልበ ጠ ጠፀሸከክ ዙሪያ የሚሽከረከር ይሆናል የመመልከቻውን መነፅር የሚያጠልቁልን ደግሞ በተለያዩ ዘመናት የተነሱ ፈላስፎችና አሳብያን ሲሆኑ የእኛ ሥራ የሚሆነው በምልከታቸው መደመም ብቻ ነው በተለይም የፈጣሪ ሃሳብ መሰረቱ የማይሞተውን ዘላለማዊ ነፍስ በውስጣችን ከማስተመጡ እምነት ጋር በእጅጉ የተያያዘ በመሆኑ በቀዳሚነት መመልከት የሚገባን ይኸችኑ ነፍስ የሚሏትንና ምድራዊ ኑሮአችንን በወደፊቱ ተስፋ ሞልታ ደስታን የምትለግሰንን ወይም የሚጠብቃትን ቅጣት ለውስጣችን ሹክ እያለች በጭንቀት የምታባንነንን ነገር» በመመርመር ሊሆን ቶይገባል የበርካታዎቹ የምድራችን ፈላስፎችና አሳብያን አንድና መሰረታዊ ጥያቄ ሆኖ ዘመናት እየተሻገረ እስካለንበት ዘመን የዘለቀው የሰው ልጅ ከሞት በኋላ የሚጠብቀው ዕጣ ፈንታ ምንድነውን የሚለው ነው ይኸ ጥያቄ በዋነኛነት ደግሞ የተጣበቀው እንደሚሞት እንደሚጦፋ እርግጠኛ ከሆነበት ሥጋ ጋር ሳይሆን ከነፍስ ጋር የመሆኑ ጉዳይ የነፍስን ምንነት በወጉ እንፈትሽ ዘንድ ግድ የሜል ሆኖ ተገኝቷል በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ተዐምራት እና ጣዖ በነፍስ የወደፊት መድረሻ ላይ እርግጠኛ መሆን እስከተቻለ ድረስ ደግሞ የፈጣሪን ምንነትም ሆነ ማንነት መቀበል ቀላል ያደርገዋል ነገር ግን ነፍስ ከሥጋ ተለይታ ራሷን ችላ የመኖሯ ጉዳይ አስቀድሞ እርግጠኛ የሆነ ምላሽ ማግኘት ይኖርበታል በመሆኑም በቅድሚያ ነፍስ የምትባለውና የዘላለማዊነትን አስተሳሰብ በሰው ልጅ ውስጥ ያስቀመጠችውን ነገር ምንጧን እንመልከት የነፍስ እሳቤ ምን ዛሬ በዋነኛነት ከተቆራኘበት የእምነት ወይም ሃይማኖት አስተሳሰብ እጅግ ወደኋላ ተጉዞ በጥንቴ ላይ የሚወድቅ ነው ለምሳሌ የጥንቱ ሰው በእንትልፍ በሕልሙ የሚያየውን ነገር በውስጡ የሚገኘው ነፍስ የሚ ያየሣየጡ አድርጎ በመቀበሉ ከሥጋው የተለየ ተለይች የሚሄድ ነገር እንዳለ ማመን ጀመረ በተለይም በሕልሥጮ በሞተ የተለዩትንና አስቀድሞ የሚያውቃቸውን ሰዎች ሲመለከት በነፍሱ አማካኝነት መንፈሳቸው ከ ተመልሶ እየጎበኘፀ» እንደሆነ አድርጎ ያምን ነበር እንግዲህ ለጥንቱ ሰው የነፍስ አስተሳሰብ ከገደል ማሚቱ ወይም ከጥላው የተለየ አልነበረም ለሥሳሌ ባሱት የሂሏቸው ጥንታዊ የሰው ልጅ ዝርያዎች በተትር ላይ በወንዝ ዳር አቅራቢያ መሄድን አጥብቀው ይፈሩ ነበር የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ዘወትር ከወንዙ ዳር አቅራቢያ የማይጠፉት አዞዎች በሀሀይ አማካኝነት የሚፈጠረውን ጥላቸውን እንዳ ይበሉባቸጡ በመፍራታቸው ነበር እንዲሁ ደግሞ በሕልሙ እንሰሳትን ሲያድን ሲሮጥ ሲራመዶ ማየት ሲጀምር ከእሱ ተለይቶ ይኸንን የሚያደርግና ከሥጋው የተለየ ነፍስ ለመኖሩ እርግጠኛ መሆን ጀመረ ወደጥንታውያን የምዕራብ አፍሪካ ሰዎች ስንመጣ ደገኖ የምናገኘው አንድ ሰው በራስ ምታት ከተያዘ ነፍሱ ከጦሶጦ ጠፍታ ነው የሚል እምነት ነበራቸው በመሆኑም በአካባቢያሻሞ የሚታመንበትን መድኃኒት አዋቂ በመጥራት የሰውዬውን ። መመ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ራት እኖ ጣዖታት ተዐም ምድራችን ሥልጣኔ ሁሉ ዛሬ በምድር ላይ በማናገኛቸው ታላላቅ ሰዎች አስተሳሰብ ላይ ተመስርቶ የተከናወነ መሆኑን ከተረዳን ዘላለማዊነትን ከግሪክና አይሁድ ከሥጋ የተነጠለች ነፍስ መድረሻ ከሆነችው የገነት እምነት በማላቀቅ በማኅበረሰባችንና በሰው ዘር መካከል በሚኖረን ድርሻና አበረክተን በምናልፈው ተግባር ብቻ ልንመዝነው ይገባል የሰው ልጅ ስለነፍስ የነበረውን አመለካከት ወደዘላለማዊነት ከሸጋገረው በኋላ ከሥጋ ይልቅ የነፍስ ዋጋ በእጅጉ የላቀ እንዲሆን አድርጎታል ይሁንና የዘላለማዊነት ጠንካራ ፍላጎት ደግሞ የመጣው ብቻውን ሳይሆን ፍርሃትን ተሸክሞ ነው እናም ዘላማዊነትን የምንመኘው ሕይወትን ስለምናፈቅር ሳይሆን ሞትን ስለምንፈራ ነው እንግዲህ የነፍስም ሆነ የዘላለማዊነት አስተሳሰብ ዞሮ ዞሮ የሚያደርሰን ወደፈጣሪ ማንነት ይሆናል የሰው ልጅ በየዘመኑ ፈጣሪውን በራሱ መንገድና ፍላጎት እየቀረፀ ሲሞትለትና ሲገድልለት ዘመናት ተቆጥረዋል ይሁንና በዚህ ፍላጎትና እምነት በቀላሉ የማይሸነገሉት ደግሞ ታሪክ ፀሐፊዎች መሆናቸውን ፈላስፎቹ ይመሰክሩላቸዋል የዚህንም ምክንያት ሲያስቀምጡ በየዘመናቱ የሰው ልጅ ፈጣሪ ብሎ ይከተለውና ያመልከው የነበረው ነገር ሲቀያየር ማለፉን ከማንም በተሻለ የሚያውቁ በመሆናቸው ነው ይሉናል የሰው ልጅ ከጥንት ጀምሮ አምላኩን አማልክቱን በራሱ መረዳት እየቀረፀ አንድ ጊ ፀሐይን በሌላ ጊዜ የወንድ ብልት እንዲሁም በሌላ ጊዜ የጫካ ውስጥ መንፈስወዘተ እያደረገ የሚያመልከውንም ፈቃድ ለመፈፀም ደፋ ቀና ሲል ዘመናት አልፈዋል እነሆ ካለፉት ሁለት ሺህ ዓመታት በላይ ደግሞ ፈጣሪን መንፈስና በሰማይ ማዶሪያው የ እንደ ገነትና ገሃነምን አዘጋጅቶ በፈጦረወ ላይ ለመፍረድ የተዘጋጀ አድርጎ ቹ ከዚህም የተነሳ ተቀ ኛል የሚሉን ፈላስፎ የሰው ልጅ ምድርን የመከራ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ዐምራት እና ጣዖታኑ ሰመ የስንፍና የኃጢአት የበደል የእብደትወዘተ ሥፍራ ኣድርጎ እንዲያምን ቀርፀውታል በዚህ ዓይነቱ አስፈሪ ሥፍራ ለመኖር ዘወትር የአምላኩን እርዳታ የሚሻና በኑሮውም ጥንቃቄ ሳይለየቤ ወደቀጣዩ ዘላለማዊ ሕይወት ለመሻገር ተጠንቅቆ ተጨንቁ የሚኖር ፍጡር ሆነ ይላለሌ እዚህ ላይ የምድር ክፉ ነገር ለሰው ልጅ በፈጣሪው ማመን ብቻ ሳይሆን አለማመንም እንደለገሰው መታሰብ አለበት ለምሳሊ ማንኛውም ወታደር ወደጦር ሜዳ አስኪሰማራ ድረስ ሀይማኖተኛ ነው እንዲሁ ሌላው ሰው የሥጋው መከራ በዝቶ የአምላኩን እምነት ሲያስጥለው በምትኩ የነፍሱን ጥያቄና ፍርሃት ደግሞ መልሶ ይሰጠዋል ነገር ግን የሰው ልጅ በአምላኩ ላይ የነበረውን እምነት ያስጣለው ሌላ ጉዳይ መኖሩ ደግሞ በአንፃሩ መዘንጋት የለበትም ይኸውም በአሳብውያኑ እምነት ህብት ገንዘብ ይባላል በዚህም ምክንያት የትኛውም ሃይማኖት ሀብትና ገንዘብን ወይም ሥጋዊ ምቾትን ሲኮንን የዘላለማዊነት መገኛው ደግሞ የወደፊቱን የነፍስን ምቾት በመጠበቅ ሳይ የተንጠለጠለ አደረገው ይሁንና የሰው ልጅ ለሥጋዊ ምቾት የተያዘበት ጥድሬያ ስለአምላኩም ሆነ ስለወደፊት የነፍሱ መድረሻ እንዲጨነቅ ጊዜ የሚሰጠው አልሆነም እናም በፈጣሪ እምነት የሚገኘው ዘላለማዊነት በዋነኛነት ከምድራዊ ስቃዩ ይልቅ በወደፊቱ የነፍሱ ምቾት ላይ አሳርፎና ተስፋውን ሰንቆ የመኖርን ጉዳይ በደሀው ዘንድ ብቻ የሚገኝ እምነት አደረገው የፈላስፋው አናቶል ፍራንስ አባባል ይኸንን እውነት ይበልጥ የሚገልፅ ይመስለኛል ድሀነትና ሞት እስካሉ ድረስ አማልክቱም ይኖራሉ ወ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ተምራት እና ጣዖታት ሠሠሠ። በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ተዐምራት እና ዖታት ገ የክ አይወትና ዙሮ ጀማሪዎች ሆነው ታዩት ይሁንና በሁኔታቸውና በአነጋገራቸው ለዚህ ሰው እብድ ቢመስሉት በአንፃሩ እነሱ ደግሞ እሱን እንደ እብድ ይመለከቱት ጅጩ ጉም ምንም እንኳን ሰውዬው ለደህንነቴ ብክ» ፋይ እየተጠቀመ ለጥቂት ቀናት የጥንቱን አስተሳሰቡን ይዞ ለመቀጠል ቢሞክርም በሰዎች መካከል አስተሳሰቡን የሚረዳው ጠፋ ጥላቻና መገለልም ስለደረሰበት ጭንቀቱ የበረታ ሆነ ከሁሉም በላይ ደግሞ ምድራዊ ኑሮውን ለብቻው መግፋቱ ታላቅ ስቃይ ፈጠረበት እናም አንድ ቀን በማለዳ ከመኝታው እንደተነሣ አዲሱ ውሃ ወደሚገኝበት ስፍራ አቀና ከዚያም ደርሶ ውሃውን እንደተጎነጨ እንደሌላው የሀገሩ ሰው ማሰብና መናገር ጀመረ ከዚያ በላይ የቀደመ ማንነቱን ፈፅሞ በመርሳቱ እንደ አዲስ ሰው ሆነ ይሁንና እንኳን ማንነቱን ይቅርና ሊጠቀምበት ያከማቸውን ውነ ሳይቀር መርሳቱን የተመለከቱ የሀገሩ ሰዎች ከቀድሞው ይልቅ ይኸ ሰው አሁን በእርግጠኝነት አብዷል አለ እንግዲህ ምድራዊ ኑሯችን በስፋት ተቀባይነት ባገኘ አስተሳሰብ አስተሳሰቡ ለትክክለኛነቱ ማስረጃ የሚቀርብበት ባይሆንም የሚገዛና የሚመራ እስከሆነ ድረስ በራስ እምነት ፀንቶ መቆምም ሆነ ወደራስ ውስጥ ዘልቆ ገብቶ ማንነትንና ምንነትን መመርመር አንድም ከእብደት ከዚያ በላይ ደግሞ ከክህደት የሚቆጠር ተግባር ተደርጎ የሚወሰድ ነው እናም በመከራና ስቃዩ የሚጮህበት በደስታና እርካታው ደግሞ ምስጋና የሚያቀርብለት አምላኩን የተለማመደው የሰው ልጅ ከነፍሱ የወደፊት መድረሻ ጭንቀት ባልተናነሰ መልኩ አምላኩን ለምድራዊ ሕይወቱም አጥብቆ ይፈልገዋል የዚህ ምስጢር ደግሞ ይኸው የእብደትና ክህደት ፍራቻ ሆኖ እናገኘዋለን ሾልቴይርስ አምላክ ባይኖር እንኳን የሰውን ልጅ ከእብደት ለማዳን አንድ ልንፈጥርለት ይገባናል ቁ ሰበ የሰው ልጅ ለአምላኩ ያለውን ፍርሃትና የነፍሱን መሻት የሚገልፅበትና የሚያስገዛበት የራሱ ተይና ሥርዓትና ልምምድ ያበጀ ቢሆንም ለፍላጎቱ መፈጸም በመጓጓ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ፍ ተዐምራት እና ጣዖታት ሥብ ጣሖሖፌሖ በሽ ከሚያገኘው መፅናናት ይልቅ ልምምዱ ዘወትር ጭንቀትና ፍርፃት እንዳተረፈለት ደግሞ መካድ አንችልም ለዚህ ነው ኒቼ የሰቤ ልጅ በሀይማኖታዊ የሕይወት ልምምዱ መልካሙ አጋጣ ወደ ክፉ ተለውጦ ሲመለከት በአምላክ መኖር ለማመን በእጅጉ ይፈተናል የሚለን በፈጣሪ መኖርን ማመንም ሆነ ዘላለማዊነትን ተቀብሎ በተስፋ መጠበቅ አስቸጋሪ ጉዳይ ባልነበር ትልቁ ችግር ግን እንደመስፈርት በቅድሚያ የተቀመጠለትና ነፃነቱንም ሆነ ሕይወቱን አሳልፎ እንዲሰጥ የሚጠበቅበት ምድራዊ ኑሮውና በእሱ አማኝነት የተጫነበት የገሃነም እሳት ማስፈራሪያ አብሮ ሊሄድ አለመቻሉ ነው ይላል ሚሟል ከዚሁ ማስፈራሪያው አጠገብ ሞትን ዳግም በመነሳትና ለዘላለምም በደስታና በሰላም ለመኖር እንደሚችል የሚያስተምረን በዚህ ዓለም ላይ ዓይነትና መልኩ የበዛ ሃይማኖት ደግሞ አለ ከዚያ ይልቅ የሰው ልጅ ወደ ውስጡ መመልከት የሚችልበትን ብቃትና ማንነቱንና ምንነቱን የሚመረምርበትን መገለጥ ሃይማኖቱ እምነቱ ቢለግሰው የተሻለና ምድራዊ ሕይወቱንም ያማረ ባደረገው ነበርባይ ነው ይሽን ተግባር ግን ፍልሰፍና ግዴታዋ አድርጋ በመቀበል ለያሃሀመናት ሰትፈፅመው በመኖሯ ተከታዮቿ ጳንድም መጠጎትና መወገዝ በሌሳ በኩል ደግሞ ሰደትና ሞት ዕጣ ፉንታቸው ነበር እንግዲህ ለሚል ዓይነቶቹ አሳባውያን በቅድሚያ ሀይማኖት ቀጥሎም ትምህርት ቤቶች የሰውን ልጅ ነጻ አስተሳሰብና ብቃት እንዲሁም ምድራዊ ኑሮ በእነሱ ፍላጎትና ሐሳብ በመግራት ባዶ ካስቀሩት በኋላ የእኔ በማለት የሚመካበት ማንነት የሌለው ተከታይ ፍጡር አድርገውት ቀርተዋል ባይ ናቸው ለዚህም ይመስላል ሌላው ፈላስፋ ሬናን ሲናገር በጥላ ውሰጥ በሚገኝ ሴ ጥ ሰር ያምንኖር ፍጡራን ነን ክእኛ በኋላ የሟመጣ።