Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ሾተላዩ ሰላይ ከማሞ ውድነህ.pdf


  • word cloud

ሾተላዩ ሰላይ ከማሞ ውድነህ.pdf
  • Extraction Summary

ሎስ አንጀለስ ታይም የተባለውም ጋዜጣ ሲጽፍ የሰ ላዩ የምሥጢር ስም መርፌው የሚል ነበር። ዳይናዳልኮ ነው ። መርፌው ነው ። ጩቤው እንደመርፈ መሆኑ ነው ። ቢሆን ነው። ከባድ ሰላይ ነው ። ከወጥ ቤቴ ውስጥ ወንበር አውጥታ ከአዳራሹ መካከል አቁማ ከላዩ ላይ ወጥታ የኤሌክትሪኩን ማከፋፈያ ለመያዝ ስትንጠራራ መብራቱን ልትለውጭ ነው ። እርሱም ዐዐዲልጳላ ለምን በጠመንጃ መፍቻ ነው የለያየሽው። ግሩም ነውኮ ምን ዐይነት ሴት ብትሆን ነው። በተቃጠሩበት ሥፍራ አንድ ችግር ተፈጥሮ ባቸው ነበር ። ቴሌግራሙም የሚከተለው ነበር ። ያለምንም ጥርጣሬ ልናምነው የሚገባው ነው ። ታማኝ ጀር መናዊ ነው ። እያሉ ሪዛቸውን እየጐተቱ ያጉረመ ርሙ ነበር ። ባለቤቱን አንን አስቀድሞ ወደ ቤት ገባና የኳስ ጨዋታውን እያየህ ነው ። እነርሱን በማሞኘትና በማታለል ነው ማሸነፍ የሚቻለው በጦርነቱም ድል ያደረግናቸው በዚሁ ስልት ነው ። አዎ እናትህ እውነቷን ነው። የማታለያ ዘዴያችሁን አልደረሱበትም ነበር። የዓይኖቻቸው ኃይል ግን ያው ነው። አልቀዘቀዘም ውበ ታቸውን እንዳጐላና እንዳሳመረው ነበር ።

  • Cosine Similarity

አዎ ። አዎ አዎ ። ቀስ በል ዳዊት ። አዎ። ብሎ ጠየቀ ብሎጅ ዐዐዲልጳሪ አዎ አግብቼ ነበር ። አለ ብሎጅ ። ሚስቱ ከሞተች ጊዜ ጀምሮ ረስቶት የነበረው ጉዳይ እንደገና መቀስቀሱ ይሆን ። ከብዙ ጊዜ በፊት አንድ ሰው ይኖርበት ነበር ። አለ ዳዊት ። አለችው « አዎ ። የቀጠሮው ሰዓት ጥዋት ከሆነ ከሶስት እስከ አራት ሰዓት ባለው ጊዜ ከሰዓት በኋላ ከሆነ ደግሞ ከአሥራ አንድ እስከ አሥራ ሁለት ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ እንዲሆን ተወስኗል ። ከዚያ በኋላ በዚያው አካባቢ ሲዘዋወር አንድ የአሥር ወይም አሥራ አንድ ዓመት ዕድሜ ያለው ልጅ ከአንድ በረንዳ ተቀምጦ አገኘውና ጠጋ ብሎ ዐዐዲጳላ ከአደባባዩ አጠገብ ያለውን የሲጃራ መሸጫ ሱቅ ታውቀዋለህነ። አንድ ንጉሥ አሥራ ሶስት ላቅ ያለ ሕሳብ ያለው ነው አዎ አይደል ያ ቂላቂል ሰላይ ከምን ሁኔታ ላይ እንደወደቀ ምን ነገር እንዳ ነጣጠረበት ለማወቅ አልቻለም ብሎ ሔንሪ ፈገግ አስና ። አለ አናቂው ሰላይ አዎ ። አዎ ይኸው ነው ጌታዬ አለ ወጣቱ ሰላይ ። አለ ብሎጅ። ሊሆን ይችላል አሉ ፕሮፌሰሩ ። እርሱም አንድ ነገር ነበር ። ግን ሰውዬው ራሱ ነው ሴትዮዋን የገደለ ከዚያ ወጣፋ ሰላይ ከብሎንዲ ጋር ቀጠሮም አድርጐ የነበረ ይኸው ሰው እን ሆን አትጠራጠር ። ብሎ ጠየቀ ብሎጅ ። ይሀ ነጥብ ወደ አንድ ጉዳይ ያደርሰን ይሆናል አለ ብሎጅ እ እንደምናውቀው ። አለና ብሎጅ በፈገግታ ተመለከታቸው እዎ ልክ ነህ ። የእስኮትላንድ ያርድ ፖሊስ አባል ነኝ ከቤቱ ባለቤት ጋር ለመነጋገር ነበር የመጣሁት አለ ብሎጅ ሽማግሌው በድንጋጤ ሲሸበር ብሎጅ ተመለከተው ። ይህን ያህል ጊዜ የሆነው ጉዳይ ። አሁን ያልከውን ሊሆን ይችላል አለ ብሎጅ ። ሊታመንም የሚችል አይ ደለም አለ ብሎጅ መቼም ነገሩ አሉና ፕሮፌሰር ግምታቸውን ቀጠሉ ሒትለር ሥልጣን በያዘበት ሰሞን እስታሊን እነዚያን ሁሉ ምርጥ የጦር መኮንኖቹን እንዲረሽን የገፋፋው መቼም አንድ ሰው መኖር አለበት አሉ ። አንድ ጥያቄ አለኝ አለ ። በተለይም አንድ አገር በጦርነት ውስጥ በሚሆንበት ጊዜ ። አለ ፋበር ። በዚያን ጊዜ በዚያ ኢምባሲ ውስጥ ይሠራ የነበረ አንድ ባለሥልጣን የጀርመን ደጋፉ መሆኑን ፋበር ትዝ አለው ። አለና ብሎጅ ሐሪስን ጠየቀው ። ብሎ ብሎጅ ጠየቀ ። ወንጀለኛው ያ ሰውዬ ነው አለና ብሎጅ ጠቅ ላላውን ሁኔታ አስረዳቸው ። ፒ ፀዐዐዲፈልፀዳ አንድ ጊዜ ብቻ መሆን አለበት ። እኔ ነኝ አዎ ። አለው ፋበር ። አለና ፋበር በጩቢ አደረገው ፆ ው ስማኝ ሚስተር ፋበር ። አለና ፋበር አፋጠጠው ። ይችላል አለ ፋበር ። « አዎ ነኝ ። ፋበር የማያውቀው ሌላ ሰው ኣብሮት ሔዶ ቢሆን ኑሮ ፋበር ባልገደለው ነበር ። ፋበር የትኬት » ሽ ዐዐዲጳላ ዐዐዲጳሪሪዳላ መሸጫውን ክፍል ወጣ አለና የአካባቢውን ሁኔታ ተመለከተጡ አንድ ባርኔጣ የዶፋ የዝናብ ካፖርት የደረበ ወጣት ከትኬት መቨጧ ው አጠገብ ቁሟል ። አለና ብሎጅ አብረውት የነበሩትን አንድ ባንድ መመልከት ጀመረ ። አለና ብሎጅ ፖሊሱን ጠየቀው የመጀመሪያው መተላለፊያ ይኸውይመስለኛል ብሎጅ ያን ሪፖርት እንደገና ተመለከተው ። በአሁኑ ጊዜ መኪና በቀላሉ ሊገኝ ይችላል ። ብሎ ብሎጅ ፖሊሱን ጠየቀ ። በዚህ ጊዜ ብሎጅ ከቦርሳው የፋበርን ፎቶግራፍ አወጣና ዞ የዘረፋችሁ ይህ ሰውዬ ነው ። አለ ብሎጅ። ብሎ ብሎጅ ጠየቀ። በዚያው ጊዜ ታዲያ አንድ ሰው ለእርሻ ሥራ ። ብሎ ጠየቀ እንግዳው « ይህ ቦታ የማዕበል ደሴት የሚባለው ነው አለ ዳዊት « ኦ ። ብሎ ጠየቀ ን ብቻዬን ነው የነበርኩ ብሎ ሰውዬው ተስለመለመ ዐዐዲጳላ ስማኝ ዳዊት ብላ ስትጠቅሰው ዳዊት እርስዋን ችላ ብሎ ወደ እንግጸው መለስ ኣለና አንድ ጥያቄ አለኝ ። ከዚያች ዕለት በፊት አንድ ጊዜ ብቻ አንድ አጐት አይቷል። አዎ ። ፕሮፌሰር ስልኩን የደወለው ብሎጅ ይሆናል ብለው ሪፖርቱን ለመስማት ቸኩለው ኑሮ እሽ በል አቅርበው ጐዲልማን ነኝ ብ ለው መልስ ሰጡ ። ብሎ ዳዊት ለመጀ ያ ጊዜ ጠየቀው ። ለምን እንደማስበው ተገቢ ነህ በዚህ ጊዜ ነበር እንግዲህ ፋበር በተራው ዐይኖቹን ከእሳቱ ላይ ተክሎ ዝም ያለው። ብላ ፈገግ ስትልለት ይህ የፍቅር ጭዉዉታችን አንድ ትዝታ አምጥቶብኝ ነው የብዙ ጊዜ ትዝታ የሩቅ ጊዜ ስሜት አላት ። ከዚያ በኋላ ደግሞ እኛም አድራሻዎችን እስክናመሳክር አንድ ሁለት ሰዓት ያህል ያስፈልገን ይሆናል ። ለመሆኑስ ስለሰውዬው ያለህ ስሜት ምንድን ነው አለና ብሎጅ ጠየቀው ። አለው ብሎጅ ። ብሎጅ ጠየቀው ። ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ሳይሆን አይቀርም ብሎጅ ከተቀመጠበት ተነስቶ በክፍሉ ውስጥ ተንጐራደደና እንይገና እንግዲህ በአሁኑ ሰዓት የት ደርቦ ይሆን ። ዐዐዲጳላ ፋበር ባሕር ውስጥ ሰጥሞ ሞቶ ይሆናል የሚለውን ግምት ብሎጅ አልረካበትም ። አለው ዳዊት ። ብሎ ዳዊት ፋበርን ጠየቀ ። ዳዊት ጠየቀ ። ብሎጅ ጠየቀ ። ብሎ ብሎጅ ነገሩን አጋነነውና ቀጠል በማድረግም ካለፉት አራት ዓመታት ጀምሮ በእንግሊዝ አገር ሥራ ያላገኘ የእጅ ሥራ ባለሙያ የለም ። በዚህ ጊዜ ብሎጅ ከወደቀበት አንስቶ ስማ ። ብሎጅ ለጥቂት ጊዜ ያህል ጸጥ ብሎ ቆዬና እንደፈለገህ አድርገው ብሎ ወጣ ። ከቶም ቤት ነው ያለው አለች ሉሲ ። አላት ፋበር ። አዎ ፋበር ወዶ ቤት ተመልቧሷል ። በዚሀም ጊዜ የሽርሽር ቦታ እን አተመስልም የጨፈገጋት ይሴት ናት ታዲያ ምን ማድረግ እንላችለን ጌታዬ የተራቆተች ናት ቆጥር አንድ ያለውን ሰውዬ ጠየቀው ። ብሎጅ ዐይኖቹን ጭፍን ክድን እያደረገ ክፍሉን በሚመለ ከትበት ሰዓት ደግሞ አንድ በዕድሜው ጠና ያለ የአየር ኃይል መኮ ንን ከውጭ ገባና በቀጥታ ወደ እርሱ ጠጋ ብሎ ብሎጅ የምትባለው የወንጀል ምርመራ ተቆጣጣሪ አንተ ነህ ። አለና ብሎጅ ሰላምታ ሰጠው ። አዎ ልክ ነህ ጥሩ ነው ። አንድ ጊዜ ከአንድ ጽሑፍ ውስጥ አንዳንድ ሰዎች በአንድ ሰዓት ጊዜ ውስጥ አራት ማይልስ እንደሚሔዱ ያነበበችው ትዝ አላት። አንድ ሰው ከዶደሴቷ ሆኖ መልእክት አስተላልፏል አሉት ፕሮፌሰሩ ። የስልኩ ሠራተኛ ጣልቃ ገባና አንድ ጊዜ ይቆዩኝ ጌታዬ ። አዎ ከጥቂት ጊዜ ጀምሮ ብራ እየሆነ ነው ጌታዬ በል ሴትዮዋን ለትንሽ ጊዜ አቆያት በኋላ ታነጋግረኛለህ። ብሎ ፋበር የተናገረውም ትዝ አላት ። ታዲያ ፋበር በሬዲዮ ተነጋግሮ ይሆን ። ጌታዬ ብሎጅ እንደገና በጉጉት ተመለከታት ። ብሎጅ ነኝ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact